Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

በማለዳ መያዝ ፬(4) (1).PDF


  • word cloud

በማለዳ መያዝ ፬(4) (1).PDF
  • Extraction Summary

ከዚያ በኋሏላ ያላቸውን ሁሉ ወደ ባሕሩ እየጣሉ በነበረበት ሰዓት ዮናስ በመርከቡ ውስጠኛው ክፍል ወረደ የሚለውን ቃል እናገኛለን ለሁለተኛ ጊዜ መውረዱ ነው አገልጋዮች ሁለቱ ከወረዱ ሌላ ይጨምራሉ እንዲህ ነው ስንወርድ እኛ ስንቴ ባናውቀውም ወርደን መገኘታችን ግን እርግጥ ነው ወደ መርከቡ እንደወረድን ሥሥጨ ሥሥ መ። አሁን ዮናስ ጥሩ የመኝታ ጊዜ ላይ ነው።ቭፕንክስጵች የተሸነፈ ትውልድ አፍኒንና ፊንሃስ ሜዳ ላይ ቀርተዋል ዔለም አንገቱ ተሰብሮ መንገድ ዳር ሞቷል ይህ ከሆነ በሏኋላ የፊንሃስ ሚስት በመጥፎ ዘመን መውለድ ስትጀምር ተንበርክካ ወለደች የልጁንም ስ ኢካቦድ አለቸው ኢካቦድ ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከእግዚአብሔር ሕዝብ ለቀቀ ማለት ነው። ቅድስና እንቢ ብሎት ተስፋ የቆረጠና ሌላውን ተስፋ በሚያስቀርጥ ሁኔታ የእግዚአብሔር መንግስት ከባድ ነው።

  • Cosine Similarity

የተባለው ለዚህ ነው ዮኛስ ግን በተቃራኒ አቅጣጫ ተንቀሳቀስ ከእግዚአብሔር አምላክ ፊትይኮበልል ዘንድ ወደ ተርሴስ የምታልፍ መርከብ አግኝቶ ተሳፈረ ጥሩ ዋጋ ከፍሉሎም ወደ መርክቢቱ ውስጠኛው ክፍል ገባ ወደ ኢዮጴም ወረደ ከእግዚአብሔር ለመሸሽ በኪሱ በገንዘቡ ተማመነ ለማምለጫ ከተጠቀመበት መሣሪያዎች መካከል አንዱና ሞናው ገንዘብ ነው ለመኮብለያ ይበቃኛል ብሎ የገመተው ገንዘብ ነው አንድ ጊዜ ይህችን አገር ተሻግሬ ከፄድኩ ከእግዚአብሔር ርቂያለሁና ሁለተኛ መልዕክት ወደ እኔ አይመጣም ብሉ ተማመነ የአግዚአብሔር አገልጋዩ ተጠሪውና አንደበቱ ሆኖ ሣለ ፃሳቡ ግን ሸሸት ሆነ የሚያስበው እንደሰው እንደጊዜውና እንደራሉ ፅቅድ እንጂ እንደ ሰማይ አምላክ ፈቃድ አልነበረም ዛሬ በመንፈሳዊ ጉዞዎች ውስጥ ስንመለከት የዮናሸ ዓይነት ጠባይ ያላቸው ብዙ አገልጋዮች እናያለን በዘመናችን የደኅንነት ጉዳይ ላይ ያለን አመለካከት እንደ አገልጋይነታችን በወገኖቻችን ላይ ለሚደርሱ የክፉ መንፈስ ጥቃቶች ብዙም ቦታ ባለመስጠት የትምህርትና የስብከት ሙያ ላይ ብቻ በማተኮር የምንኖርበት ነሮ ከማድገ ጋር የሄድንበት መንገድ በክፉው መንፈስ የሕብረተሰቡ የጤና የኑር በረከትና በእምነት አለመጽናት ጉስቁልና ወገናችንን እንደጎዳው አልተገነዘብንም በሟስጻ መደዝ ለመንፈሳዊነታችን ጥንካሬና ጉድለት ወደ ቤተ አግዚአብሔር የገባንበት ጌዜና የአባቶች ተክለ ሕይወት ውስጥ የሚያሳዩት የአርዓያነት ፋይዳ የሚወስነው ሲሆን ሴላው የተጠራበት መንፈሳዊ የአምነትና እግዚአከባሔርን የመፍራት የንጹሕ አምልኮት ዓቅር የያዛቸው ልምዶቹ አለመኖር ከዓለማዊነት ወደ መንፈላዊነት እንደገና ወዴ ዓለማዊነት መቀያየር የመናችን አገልጋዮች ዋንኛው አደጋ ነው ለአእንቅልፍም የተሻለ ቦታ እንዲሰጡ የሚያደርገው ይፄው ነ በሌላ በኩል ሰኮቀም ብቻና ስለጥቅም የሚያገለግሉ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ችግሮች ከቢሮክራሲው ሰንሰለት ጋር ተጣምሮ በአምነት ላይ ታላቅ ውድቀትና ውስብስብ ችግሮችን አስከትሏልል በአገራችን ታሪክ ውስጥ ካሉ ትልልቅ ውድቀቶች መካከል ከንዱ እንደ ዮናስ ከእግዚአብሔር አምላክ በመሸሽ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሚለውን መንፈሳዊ የሕይወት መርሆን ከመተው ወይም ከመዘንጋት ጋር በተያያክ የገጠመን ችግር የመጠፋፋቱና የመከዳዳቱ የመወነጃጀሉና የመነካካሱ ፋይል አንደ መንስኤ የሆነው መጀመሪያ በቤተ እግዚአከብሔር አገልጋዮች ውስጥ የተነሳው የመለያት ጥፋት አሁን ላለንበት ለተተረማመሰ የታሪክ ዛደት በር የከፈተ መሆኑን የሚያስገነዝበን ነው የዮናስ ምርጫ ለሕዝቡ ደኅንነትና አገሪቱ ለገጠማት ጥፋት ባለማስብ ከእግዚአብሔር ቃል ወጥቶ ባሕር አቋርጦ ለመሸሽ ለመርከቢቱ የሚያስፈልገውን ዋጋ ሁሉ ከፍሎ ጉዞ መጀመሩ ከላይ ። ለሃይማኖት የሚሰጠው ቦታ ያነስ ይሆናል « ለዎች ቅድሚያ መስጠት የሚገባቸውን ዋና ይላሳናቸዋል ነገር መለየት በማስዳ መጩ»ዝ ዴር ሱሱ ጋቡጉንሽዴፔ ሱ ርር ር ርር በአገልግሉቱ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ስለማይሠሪ አገልግሎቱ ብቻውን ከአካባቢው ጠባይና ልማድ የማይለይ ይሆናል በዚህም መካከል የሚጣደፉ የጥፋት አእጆች ለተንኮል ለእግዚአብሔር አምልኮት ክሌለን ጥፋቶች አይቆሙም የተወሳሰቡ ችግሮች ኑሮዋችን ይሆናሉ የፍዳ መንገዶችንም አንዲሁ ወደ ብርሃን ሳይመጨ ይቀሩና ትውልዱም በጨለማ አስተሳሰብ የዲያብሉስ መጫዎቻ ይሆናል የእግዚአብሔር አምልኮት የሌለበት ሕይወትና አገልግሉት እንዲሁም የምዕመናን ኑሮ ሲታይ ዛራ በብዙ አቅጣጫዎች የተከፈቱ መንፈሳዊ ውጊያዎች አንዳሉ ያመለክታሉ ጦጽሐፍ ቅዱስ አግዚአብሔርን ሳያመልኩ ማገልገል ማለት እንዴት አንደሆነ በዔሊና በቤተሰቦቹ እንዲሁም በሚመራው በአስራኤል ሕዝብ ላይ የታየውን ውድቀት በግልጽ ያስተምረናል ዔሊ በዘመነ አጅግ ታላቅ ከሚባሉ አባቶች መካከል የሚመደብ ካህን ፈራጅም ዳኛም መሪም ሆኖ የኖረ ስው ነበር ዔሊ የሚለው ቃል ቀጥታ ከአብራይስጥ ወደ አማርኛ ሲለወጥ በሁለት መዝገበ ቃላት እንደሚከተለው ተገልጻል አንዱ ኤሎ አምላኬ ከሚለው ቃል ጋር የሚያያዝ ሲሆን ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ አሣራጊ ጸሎት ወደ ሰማይ አምላክ አቅራቢ» ማለት እንደሆነ ተቀምጧል ዔሊ በክሕነት ዓለም ውስጥ ሊ ገለግል የኖረ መንፈሳዊ በረከትን የተቀበለ ሰው ሲሆን በእስራኤል ነሱ ከሚባሉ ታላላቅ የመንፈሳዊ የቃል ኪዳ ች ዳን ሰዎች አንዱ ነበር ልም በጣም የሚያሳዝነውና የሚገርመው ግን ዔሊ የአምልኮት ጊዜ የሌለው መሆኑ ነው ከዚህ ጋር በ ህ ያያዘ በሕይወቱ ነገርች የሳለው መሆኑ ። ጃእለንንንን ጊዚ ን በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይክተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም አኖራለሁ ብሏል እኛ ገበታችንን የምንጠብቀው ከዓለም ነው ከአግዚአብሔር መፈለግ ትልቅ እንጀራ ማግኘት ነውጡ ያለ አምልኮ ከዓለም ገበታን መፈለግ ለአንጀራ ብቻ የተሰነፈ ትውልድን ከማፍራት ጋር የተቆራኘ ነው ግራና ተኝ አንጨነቃለን ቸኛሪያውን ጠላት ሲከበን አንፈራለን አንድ እንጀራ ለመብላት ብዙ ሥቃይ ይገጥመናል በዛፃሳብ ተውጠን ስንበላ ጣዕሙን እንኳን አናውቀውም ይህ የማያመልክ ትውልድ ጠባይ ነው ስለዚህ ዔሊ ለራሱ መልስ የሌለው አገልግሉት ውጡስጥ ነበር ማለት ነው የዔሊ ዘወን ሁሉ ሲያልፍ አንዴት ስለልጆቹ ምናምንቴነትና ሰለኃጢአተኝነታቸው ከአግዚአብሔር ዘንድ መረጃ የለውም በመጀመሪያ ደረጃ አገልግሎቱ በመንፈሳዊ በረክት እግዚአብሔር አምላክ ጋር መድረሱን አላረጋገጠም በዚህ ውስጥ የሚሻማው ነገር አለ ሽ ሥልጣኑ ክብሩ ትልቐነቱ ይሻማዋል ከዚያም በላይ ደግሞ ጠላቶቹ ይቆጠቁጡታል ሕሊናው እንዲህ በተምታታበት ጊዜ ልጆቹ ተወለዱ በመጽሐፈ ሳሙኤል ላይ አፍኒንና ፊንፃስ ሁለቱ የዔሊ ልጆች ካህናት ነበሩ ይላል ለራሳቸው መልስ የሌለው አገልግሎት እነሱም እንደ አባታቸው ያገለግላሉ በእነርሱ ነው የእግዚአብሔር ሕዝብ በመንፈሳዊ በረከት የሚታደገው። አኛም በአምልኮት ውስጥ ስለሌለን ለራሳችን መልስ የለንም ማምለኪያ ጊዜ የለንም የምናመልከው ገንዘባችንን ማዕረጋችንንና ትምህርታችንን ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን ጨጨጨ ይ ው ች ጩጨኤጭጨ በአምልኮት ጡስጥ ከጣስዳ ወያዝ ራአይ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል አአምሮ አስቡ ጴቹ ራእይ ሰው ሳያንቀላፋ በተመስጦ የሚያየውና የእግዚአብሔር ቃል የሚገለጥበት ከሕልም የተለየ ነው እግዚአብሔርን ለሚያውቁ የእግዚአብሔርን መንፈስ ላደረባቸው ሀሰጣል ዘትል የሐሥ በብሉይ ኪዳን ዘመን ራአይ የታያቸው ነቢያት ብዙዎች ናቸው በተለይም ሕዝቅኤልና ዳንኤል ብዙ ራአይ አይተዋል በአዲስ ኪዳንም የአግዚአብሔርን ፈቃድ ላዘካሪያስ በቅዱስ ገብርኤል መልአክ በኩል ተገልጦአል ሉቃ የሐሥ ራእ ራአይ ከእግዚአብሔር አምላክ የሚወጣ የደስታ ቃል ነው። አላቸው ማር ሰጸሎት ጊዜ አለመስጠት ራእይን ያጠፋል ራአይ በጨለመብን ወቅት ያበራልናል ከጭንቀትና ከክፉ መንፈስ ጋጋር አንዳናድር ጌታችን መድዛኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእኛ ጋር እደር እንበለው ራእይ የሌለው ትውልድ ዘመኑ እንደ ዔሊ ዘመን መልስ የሌለው ድካም ይሆንበታል ሰማያዊ አምልኮትና የቅድስና ምስጋና አምልኮትን መፈጸም የሚችሉት ቅዱላን መላእክትና የሰው ልጆች ናቸው ቅዱሳን መላአክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ እያሉ ያመሰግኑታል እያመሰገኑም ለክብሩ ይሰግዳሉ እያመሰገነ ከእሱ መንፈሳዊ ኃይል ዕለት ዕለት ያገኛሉ ሰዎችም እንደ መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ ፃሌሉያ እያሉ እያመሰገነ ለአብ እንሰግዳለን ለወልድ እንስግዳለን ለመንፈስ ቅዱስ እንሰግዳለን እያሉ በሚሰግዱበት ጊዜ ከስሙ በረከት ስለሜካፈሉ ቅዱስ የመሆን ዕድል ያገኛሉ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ የጠራችሁ ቅዱስ እንደሆነ እናንተም ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። ዝ ቅዱስ መሆን የሚመነጨው ስለ ቅዱስ እግዚአብሔር ያለን የአምልኮት ክብር እየጨመረ ሲመጣ ነው በዚህ መካከል ደግሞ ራእይ አለ ማለት ነው ራአይ የሌለው አገልግሎት በሰዎች ሕይወት ውስጥ ቦታም ሥፍራም ተስፋም የለውም ራእይ የሚከሰተው በእግዚአብሔር ምሪት ብቻ ነው። አግዚአብሔር እንዲመራ ማድረግ ነው በዚህ ሁኔታ ብዙዎች አባቶች ነብያትና ቅዱሳን ተጠቅመውበታል ራእይ እግዚአብሔር ኦምላክ ራሱን ገልጦ የሚናገርበት ኃይል ነጡ ይህም እንደ ዘመኑ ሁኔታና እንደየ ትውልዱ ጠባይ ይለያያል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደምንመሰከተው በአንደኛ ሳሙኤል ላይ ሐና ለራአይ ትጸልይ ነበር እግዚአብሔር አንዲሰማት እንዲወዳትና እንዲያከብራት ትለምን ነበር ባሏ በወዳትም የልጅ ፍሬ አልነበራትም ስለዚህ በአምልኮት ጊዜ ወደ ቤተ መቅደስ በመፄድ ለእግዚአብሔር ተንበርክካ ጸለየች አግዚአብሔር በዔሊ በኩል ጸሎቷን ሰማት የራእይ ባለቤት የሆነችው ሐና ራእይዋ የተገለጠው በችግሯ ወስጥ ሲሆን የአሷ ትልቁ ራእይ ልጅ ማግኘት ስለነበር በእግዚአብሔር ፊት ባደረገችው አምልኮት መልስ አግኝታ ልጅ መውለድ ችላለች ልጁንም ለእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም ስጥቼዋለሁ። ስትል ቃል ገባች የጸሎቷ ጊዜና ሰዓት ወደ ፍጻሜ ሲመጣ ልጅ አገኘች ሳሙኤል ተወለደ ዔሊ በዘመኑ ክነበሩ አባቶች አንዱና ትልቁ ከልዑል አግዚአብሔር አምላክ ሞገስን የተቀበለ በበረከት ተስፋ ውስጥ እንዲቆም በቤቱ የማምለክና የማገልገል ዕድል ያገኝኘ በእስራኤልም ሕይወት ውስጥ የመሪነቱን ሥፍራ ይዞ ፍትህ ሳይዛባ የሕብረተሰቡ መንፈሳዊ አገልግሎት ሳይደበዘዝ እንዲናር እግዚአብሔር አምላክ ያስቀመጠው ሊቀ ካህን ነበር በማስጻ መጩያደዝ በቤተ መቅደሉ የሚያገለግሉ በጊዜው አሉ ከሚባሉት የማሕበረሰቡ ክፍሎች መካከል ትልቅ ሥፍራና ቦታ የተሰጠው ሰው ቢሆንም ራእይ አልነበረውም በመጽሐፈ ሳሙ ቀዳ ምፅ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ ነበረ ራእይም አይገለጥም ነበር። ምክንያቱም ለዘመናት ጠፍተው የነበሩትን ሙሴንና ኤልያስን መጥተው ከጌታ ኢየሱስ ጋር ስላዩዋቸው ነው ሰይፍ ቢነሳ እንኳን ከዚሁ በኋላ ራእይ ስላለ በጽናት መቆም ይችላሉ ራአይ የሌለው ትውልድ የሚያየው የፅለቱንና የቀኑን ማቴሪያልን ራሱ የሠራውን የጀመረውን የጨረሰውን የከሰረበትን ወዘተ ነው በጣስጻ ጩዝ ከፍ ብሎ እንደተጠቀስው በዔሊ ዘመን ራእይ አልተገለጠም ብለናል አለመገለጡ በሁለት መንገድ ነው ሀ ዔሊ የራእይ ፍላጎት አልነበረውም ለ የተተካው ትውልድ ራእይ አልባ ነበር በመሆነ ም እነዚህ የእግዚአብሔር ካህናት ሆነው በደጁ እየተመላለሱ በመንፈሳዊ ዙሪያ እያሉ የእግዚአብሔር ራአይ አይገለጥም ነበር ከታሪክና ከተለያዩ ሁኔታዎች አንጻር ስንመለከት ዛሬ ብዙዎቻችን ራእይን የምንጠብቀው ከኑሮዋችን ከሥራችን ከማዕረጋችን ከሥልጣናችንና ከትምህርታችን ነው ሆኖም ግን እንደዚህ ስለጠበቅነው የሚመጣ ጉዳይ አይደለም ከሰማይ አምላክ እስካልተስጠን ድረስ የአኛ ፍላጎት በብዙ መንገድ ሊበርድ የማይችልና በርካታ ነገሮችን ለመጨመር በምናደርገው ትግል ውስጥ የሰማይ ራእይ ተቋርጦብን ኖረናል ስለዚህ የተወለዱት ልጆች ምናምንቴ በሆነ አስተሳስብ ውስጥ የመኖራቸው ጉዳይ ሰፊ ይሆናል እግረ መንገዱን የዲያብሎስ ሠራዊት ይህንነ ጠባይ በሰዎች ሕይወት ውስጥ ለመተካት ያደረጋቸው ዘመቻዎች ከቀድሞው ትውልድ በባስ ሁኔታ ይሄኛውን አግኝቶታል ለምን። ጸሎት የለም ለሰማያዊው ራእይ ፍላጎት የለንም መንበርከክ የፅለት አምልኮት ስግደት የለም ስለዚህ ሰይጣን ተመቸው ማለት ነው በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ክብር አልታይና አልገለጥ አለን የምንመለከተው ሁሉ ከሕሊናችንና ከአእምሮዋችን ውስጥ እየሸሸ በፄዴ ቁጥር ፅድሜም እየተጫነን ሊመጣ የዔሊ ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ የሚለው ቃል በአኛም ኑርና ትውልድ ሕይወት ውስጥ እየተከስተ እናየዋለን በማስዳ ጠያዝ ትውልድ ሲበላሽ የማያይ አገልግሎት ጎጥአን በተነጮ ጊዜ ሰዎች ይሸሸጋሉ እነርሱ በጠፉ ጊዜ ግን ጻድቃን ይበዛሉ ምሳ ትውልዱ በተበላሸ አቅጣጨ ውስጥ ሲሔድና ሲሞት እያየን ዝም ካልን እያገለገልን ነው። ሽማግሌው ዔሊ ሽማግሌ አይገኝ የሚለውን አርግማን ቃል ለማ የተከበሩ አባቶች የሌሉት አባቶቹን የሚሰድብና የሚያወግዝ የሚቃወምና የሚተች ትውልድ ተፊፈጠረ በዔሊ ዘመን የነበረው ድፍረት በእኛም ዘመን አለ አሁን ሽማግሌ ጠፍቷል የሚያስታርቅና የሚመክር የለም ሽማግሌው ኃይል ጉልበት ሞገስ ክብር የለውም እንዳውም አንዳንድ ሽማግሌዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ስንመለከት ከትናንሾቹ ልጆች የሚበልጥ የሚያስገርምና የሚያሳፍር ሆኗል በማስጻ መያደዝ አምልኮት በሌለበት አገልግሎት ውስጥ የእርግማን መከሰት የአርግማን መንስኤዎች በትውልድ ውስጥ የሚከሰቱት እግዚአብሔርን ለማምለክ ቅድሚያ የመስጠት ዝግጅት ሲያጥር አምነት ከስነምግባር ጋር አብሮ መሄድ ሲያቅተው አሕዛባዊ የሆነ አከስተሳሰብ በእግዚአብሔር ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ሲገባ የጣኦት መንፈስ ትውልዱን በኃይል ሲገዛው ክፋትና ተንኮል የኩር አንዱ አካል ሲሆን የሟርትና የመተት መንፈስ ሰዎችን የመጉጃ መሳሪያ ሆኖ ሲታይ በቤተ እግዚአብሔር አግዚአብሔርን መፍራትና ማክበር ከአገልግሎት ውስጥ ሲጠፋ በእነዚህና በመሳሰሉት የእርግማን እና የጥፋት ኃይል ከእግዚአብሔር ዘንድ ይገለጣል ይህንንም ለማገናዘብ የምንችለው በኤሊና በልጆቹ መካከል ያለው አካፄድ ከዚህ በታች እርግማን ምን እንደሚመስል የምናይበት ይሆናል አስተውሉ እነሆ ለቤትህ ሽማግሌ እንዳይገኝ ክንድህን የአባትህንም ቤት ክንድ የምስብርበት ዘመን ይመጣል በእስራኤል በረከት ሁሉ በማደሪያዬ ጠላትህን ታያለህ በቤትህም ለዘላለም ሽማግሌ አይገኝም ከመሠዊያዬ ያልተቆረጠ ልጅህ ቢገኝ ዓይንህን ያፈዝዘዋል ነፍስህንም ያሳዝናል ከቤትህም የሚወለዱ ስዎች ሁሉ በጎልማሣነት ይሞታሉ ይህ በሁለቱ ልጆች በአፍኒንና በፊንሐስ ላይ የሚመጣ ለአንተ ምልክት ነው ሁለቱ በአንድ ቀን ይሞታሉ ብሏል ኛ ሳሙ ሊሽሸመግሉ የማይችሉ ልጆችህን በዓይንህ ታያለህ ወደ አንተም ወደ ዕረፍትህ ጸጋ ሲመጡ የማይችሉ ልጆችህ ከጎንህ አድገዋል አንተ እያለህ ልጆችህ ይሞታሉ እስኪ የነዚህን ልጆች ስም እንመልከት አፍኒን ማለት ጠበኛ ማለት ነዑው ይፄ ነበር። ወክተ ለዘመናት አምላክ የማይጠራበት ስሞቻችን ዓይነት የቃየንሃ ቼ ር ስሞት እንዲሁ ነበሩ በሕይወታቸውም ሲገለጥ የስማቸውን ገጸ ባሕርይ በተግባር ዛሬ በክርስትና ስም መጠራት ፈጽሞ የተረሳ ጉዳይ ሆኖአል የክርስትና ስም የሚታወሰው ሰው ሲሞት ለፍታት ብቻ እየሆነ መጥቶአል ብዙ ጊዜም እየተረሳ ከሞተ በኋላ አዲስ የክርስትና ስም ይወጣለታል ይህን ያህል የቀዘቀዝን የእምነትን ኃይልና ዋጋን ያልተረዳን ሆነናል ዘፍ አዳም ደግሞ ሚስቱን አወቀ ወንድ ልጅም ወለደች ስሙን ቃየን በገደለው በአቤል ፋንታ እግዚአብሔር ሌላ ዘር ተክቶልኛል ስትል ሴት አለችው ለሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ተወለደለት ስሙን ሔኖስ አለው በዚያን ጊዜም መጠራት ተጀመረ ም አል የምንማረው ለልጆቻችን ስም ስናወጣ በጸሎትና በመንፈሳዊ አምልኮት የተጠናከረ ከአግዚአብሔር ክብር ጋር የተያያዘ መሆን እንደሚገባው በቅድሚያ ልናስብበት ይገባል በማስዳ መዝ ዴ ኣጸኢጸዴሬሙ ው የዔሊ ዘመን ፍጻሜ ቱሊ በዘመኑ ብዙ ደስታ በሥጋ የተቀበለ ይሁን እንጂ በመንፈሳዊ በረክት ደግሞ የበለጠ የወደመበት ዝመን ነው ከልዑል አግቪአብሔር አምላክ ዘንድ ያልሆኑ ልጆች ወልዶና ካህናት አድርጓቸው ዘመኑ መንፈሳዊ ራአይና የአምልኮት ቅድስናፍፌብበረከት የጠፋበት ሆኗል መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ራ ሳይ በዚያም ቀን አንድ የብንያም ሰው ከሰልፍ እየበረረ ልብሱን ቀድዶ በራሱም ላይ ትቢያ ነስንሶ ወደ ሴሎ መጣ በመጣም ጊዜ ዔሊ ስለ እግዚአብሔር ታቦት ልቡ ተናውጦ ነበርና በመንገድዳር በወንበሩ ላይ ተቀምጦ ይጠባበቅ ነበር ሰውዬውም ወደ ከተማይቱ ገብቶ ባወራ ጊዜ ከተማይቱ ሁሉ ተጭዋጭዋኸች። የእርግማን ኃይል የገዛው « ፍርዛፃት የተጠናወተውና የበረገገ ዘመን ነው ቤተእግዚአብሔራችንን በቅድስና አለማገልገል ቤተሓሕግዚአብሔርን ከዓለም አንፃር ልዩ የሚያደርገው የልብ የአእምሮ የሕሊናና የነፍስ የቅድስና ኃይል መኖሪያና መገለጫ በመሆኑ ነው እንዲሁም የእግዚአብሔር ተስፋና ራእይ ከትውልድ ወደ ትቸልድአንዳይቋረጥ ሰውና እግዚአብሔር የሚገናኙበት ኃጢአትና የዲያብሎስ ሥራ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚደመስስበት የአምላክ ምሕረትና ቸርነት የሚገለጥበት በረከትና ሰላም ፍቅርና ሞገስ በእምነት የሰው ልጅ የሚጎናጸፍበት ቅዱስ ሥፍራየአምላክ ማደሪያ ቤተእግዚአብሔር ነው ከዚህ በተጨማሪ የእግዚአብሔር ዳኝነት በመንፈሳዊውም በሥጋዊውም መንገድ ላይ የሚታይበትና ሚዛናዊ ፍርድ ባለበት እስትንፋችሁ በማስጻ ዉዝ መመጨጻጸ ኣው ክስ የተሸነፈ ትውልድ ብ አፍኒንና ፊንፃስ ሜዳ ላይ ቀርተዋል ዔሊም አንገቱ ተሰብሮ መንገድ ዳር ሞቷል ይህ ከሆነ በኋላ የፊንፃስሚስት በመጥፎው ዘመን መውለድ ስትጀምር ተንበርክካ ወለደች የልጁንም ስም ኢካቦድ አለችው ኢካቦድ ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከእግዚአብሔር ሕዝብ ለቀቀ ማለት ነውወ አዚህ ላይ ውርደቱ በአካል ተረጋገጠ ከዘርህ የሚቀር ቢኖር ዓይንህን ያፈዘዋል ሰለተባለ ያ የክፋትና የእርግማን ስም ከትውልድ ወዉደ ትውልድ እየተሸጋገረ መጥቶ የእግዚአብሔር ክብር የለቀቀበት የሐክዘን የሥቃይና የሽንፈት ትውልድ ላይ ደረሰ ዛሬ በእኛ ኑሮ በዘመናችንና በመንፈሳዊ ገዞአችን ውስጥ ያሉትን አንዳንድ ሁኔታዎች ስንመለክት ከማሳደድ ክመንቀል ከወሬ ከክፋት ከምቀኝነት ወዘተ ጋር የተያያዙ በርካታ ከአግዚአብሔር ክብር የራቁ ምሳሌዎችን መጥቀስ አንችላለን ምክንያቱም ለአምልኮት ቦታና ጊዜ የለንም ኣ ከዚህም በተጨማሪ በዔሊ አምልኮት ማጣት ምክንያት የነበረው ተስፋ መቁረጥ ዛሬም አብሮን አለ ዔሊ አርባ ዓመት ሙሉ በውጣ ውረድ የኖረበት ሕይወት ጠበኛና ፃፍረተ ቢስ ልጆችን ሲያስገኝለት እንኳን ሊነቃ አልቻለም ስለዚህ ቢወልድ አፍኒን ፊንፃስ ኢካቦድ። ጠትብ ና ኣው ብጻ የ ው መንፈሳዊው አርአያነት ትኩረት ያልተሰጠው አእንዲሆን በክርስቱስ ርሕራሔና ቸርነት በይቅርታ በጸና በፍቅር የጋራ ልብስ በሃይማኖት ጥንካሬ በዕውቀት የወንጌል ቃል ይዞታ ላይ የእግዚአብሔር ኃይል እንዳይገለጥ በውስጡ የተደበቀ አጀንዳ ካለው ዲያብሎስ ጋር የሚቀራረብ ቀደም ብሎ በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊውም መንገድ ለክፋትና ለጥፋት ከሴራ ጋር ተቷቂናጅቶ የሜሄፄድ ወገንና አገልጋይ ጥቁት አይደለም ቴ የቅድስና አርዓያነት አለመኖር የእምነት ማጣት ችግር የመንፈሳዊ ጸጋ በረከትና ክብር መራቅ የታሪክ ጥላቻና የንቀት ተግባር በአገልጋዮች ዘንድ ቦታ ከያዘ የቤተሰብ መፍረስና የወላጆች መዋረድ የዜጎች መኮብለልና ስደት የሰው ልጆች ሥቃይ አንግልትና ሞት ካላስደነገጠን አገልጋዮች በክርስቲያኑ ወገናችን ፉች መቆማችን ትርጉም አልባ ይሆናል ተደናግሮ ማደናገር የዘመናችንሙያዊ ዘዴ እንጀራ ደሞዝና ኑሮ ሆኖ የውድቀት ማቆያና የብልጣብልጥ የአቋራጭ መንገድ ፅውቀትና ማፅረግ ሆናዋል ይህ የትም የማያደርሰንና መንገድ ላይ የሚያስቀረን አዓጓል አቅጣጫ ነው ክፉና በጎውን መለየት የሜያስችለን ሕሊናችን በሰይጣን ካልተጋረደብን በስተቀር የእግዚአብሔር የሆነውን ነገር ከዲያብሎስ መለየት የሜያዳግተን ሊሆን አይችልም አገልጋዮች ራአይ ባለው አምለኮትና አገልግሉት በእግዚአብሔር ፊት በመመላለስ የመናፍስቱ ሰለባ የሆነውን ጠገን ሁሉ በአግዚአብሔር መንፈስና የማዳን ኃይልደርሰን ልንታደገው ይገባል ክርስቲያን ወገኖችም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ሁሉ በሚገባ በመከተል በጸም በጸሎት በስግደት በአምልኮት በመንበርከክ በቅዱስ ቁርባን በንስሐ በጸበል ወዘተ በመቀደስ በማስዳ መያዝ ከከከ ሸክ ዜ ስዎእኤሼሼሌኤአ ቻል ረስ የብሉስ የእግዚአብሔር ሰው ለመሆን እስካልቻልን ድረስ የዲ ብ መጫዐወቻ ሆነን ብንቀርየሚያሳዝንና የሜሚያሰቆጭ አይህ ግሦት ብዙ ሰው ስለ ክፉው መንፈስ ያለው አመለካከገ ተጫ በእኔ ላይ መተት አይሠራም እግዚአብሔርን አምናለሁ የለ ጸሎት አደርሳለሁ እመጸውታለሁ አንዳንዴ የየ ስ ሰንበቴና የጽዋ ማሕበር አጠጣለሁ ተክርስቲያን አሄዳለሁ ሰንበ ሁ የ ዘርና የቅዱሳን ዘር ነኝ አያቱ ዳዊት ደጋሚና ቤገኅ ክርስቲያ እ ልን መነኮሌ ገዳማዊ ነበሩ መናኝ ባሐታዊ ከመድ ነበረኝ እ ብዙ ራሳችንን በትልቅነት ደረጃ ውስጥ አስገብተን አንመካለን እናወራለን የሚገርመው ግን ከእግዚአብሔር በላባ የለጠጡና ጆች ኮ የግፍ ላይ ከማንም በላይ ጆች የተንኮልና የግፍ አሠሪ ሃ ነጠ የጥቃት ሥልታቸው የረቀቀ ሂደቱን በእያንዳንዱ በ ሏሳወ ቁቅ በሚመጻደቅ ትውልድ ላይ ሁሉ የመንፈሱ ጥቃተ በሃ ስጢራ ጌታሥ ተከናውና መገኘቱ ነው አላው ተርቶ የዓይኑኩጥላ አብሮን የመወለዱን ጉዳይ እንኳንገና በግልጽ አልተረዳንም ናል ያህል ከማለዳ ተ ንደሆነ ያስረዳናል መያዝ ጉዳይ ጋር የተወሳሰበ እን ት ምንፈሳዊ የሕይወት ጅማሬ ውስጥ ለዕወ ት ሕሙ የሚወሰዱ ዕፁፋርሶችና በሰውነት ውስጥ የሚቀበሩ ከመ ፈክር በፅፆች አማካኝነት የሚገቡና በሰውነት ውስጥ ተመሳስለውና ህ የሚኖሩ የመንፈሶች አደጋዎች በስፋት ያጠቁት ወገን ብዙ ና በዚህ ዓይነት መንፈስ ተጠምደው ለቤተ ሰነላክለ ሰዓ ናረው ለምዕፅመናን ከከነጋገር እስከ ተግባር ጽረስ አ ነ እሆነ ች ችግር ድ አምልኮተ ጋር የተ የአገልጋዮች ችግር ከዚህ የልማ ር የገ በክስ ብዙ በቤቱ የሚመላለሱ ስዎችና በርካታ ምፅመናን ገዛና አልገባቸውሃ መጩጨ መ መ መ መመ መመ በማስዳ መዝ ነገር ግን በተግባር የሚታየው ሁሉ የክፉው መንፈስ የውክልና ሥራ በቃል ክፉ በመናገር በልብ በመመቅኘት ተንኮል ቅናትና አስማታዊ አሠራር መግለጫ ነው በሰውነት ውስጥ ተዋህዶ በመኖሩ ምክንያት የአገልግሉት ዘመኑን ሁሉ ለዓለማዊ ጥቅም ብቻ አንዲሰለፍ በጥቅሙ የሚመጣበትን ሁሉ በማንኛውም የክፋት መንገድ በመበቀል የመዋጋቱ ጉዳይ ለመንፈሳዊ እምነቱ ከሚሰጠው ቦታ በላዴ ተንኮሉ የበለጠ ነው ሠ ከአውቀቱ ዘርፍ ክፉ መናፍስትን አውቀት ሰጭ አካል አድርጎ ከጀመረ መንፈሳዊ አገልግሎቱ ውስጥ ብዙም መልካም ነገር ባይጠበቅ የሚገርም አይሆንም ምክንያቱም ክፉው ዲያብሉስ ሥልቱም ተፈጥሮውም ሃይማኖታዊ ጉዞን የሚያመጣውን ጺጋ ሞገስና እምነት ኃይሉን ተመሳስሎ ማዳከም ስለሆነ ይሄው ግቡ ዛሬ ብዙ የተሳካለት መሆነን በየቤተክርስቲያን ያለው የመለያየት ችግር ማሳያ ነው በመንፈሳዊ ግንዛቤያቸው የተሻሉ ሰዎች ግን ሕብረተሰቡ ውስጥ ያለውን የክፉ መንፈስ ውስብስብ ፈተና የኑሮ የእምነትና የአእምሮ መቃወስ የጤና ማጣት አደጋ ይገነዘባሉ የዚያነ ያህል በተቃራኒው ሳይቀደሱ የሚባርኩ ሳያመልኩ የሚያገለግሉና የሚገለገሉ የያዙትን ወንበር የሚያመልኩ ለሌላው ጥፋትና ክህደት ምሳሌ የሚሆኑ ለአሰተዳደራዊ በደጸ መፍትሔ የማይሰጡ የተዘበራረቀ አመለካከት ያላቸው በጥቅምና በባለጸጋ የሚታለሉ ሃይማናታዊ አደራቸውን የዘነጉና ለሕዝብ ደህንነት ራእይ የሌላቸው ችግሩን የማያዩና የማይሰመ በምትሐተኞች እጅ የተያዙና በቤተ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ኃይል መኖር ያቃታቸው አገልጋዮች ጥቂቶች አይደሉም በማስዳ መያዝ መመ ንዳ ብሎሎጭጐጮ ቤት የምንገኝ አገልጋዮች ክርስቲያን ወንድሞችና አህቶች ሁሉ የክፉ መናፈክን ፈው ሥልቶችና ጥበቦች የመጠጊያ የመግቢያ የማ አቅጣጫዎቻችውን ረቁቅ ጠባያቸውንና ሥሌታቸውን መ ከርኩሳን መናፍስት ተገዢነት ነጻ ወጥተን ተወተው የእግዚአብሔርን የጽድቅ መንገድ መከተል አንችል ዘንድ ልዑሉ አምላካችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠ ነ ንደሚነግረን በእግዚአብሔር ተስፋ በኩል የቃሉ ፍቅር ኣንጻሜ ዘ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን ልት ም ዮሩ ተውን አተኝነትንና ዓለማዊን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአም ላ እከ ስቶስን ክብር መገለጥ እየጠ መግ በአድት እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን ጉ ንድ ግናር ያስተምረናል መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እ ን መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚውን ለራሱ እንዲያነጻ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል ቲቶ ሦ በአጠቃላይ በእግዚአብሔር ተፈጸመ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال