Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

በፍቅር ላይ ሾተላይ @OLDBOOKSPDF.pdf


  • word cloud

በፍቅር ላይ ሾተላይ @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

ቆሽቷ እርር ድብን ሲል የሠራ አካላቷ ኩምትርትር ሲል የምትወጣው በእንባ ነው። ያለማልቀኳቧ ይግሞ በሰውነቷ ላይ እሳቱን ነው የለተቀባት። በተለይ ዛሬ የተጠየቀችውን ተጨማሪ ገንዘብ መክፈል ባለመቻሏ እናቷ ከሆስፒታል እንድትወጣ መወሰኑን በሰማች ጊዜ ከልክ በላይ ነበር የደነገጠችው። አባቲ ከነግርማ ሞገሱ በልዩ ልዩ ሜዳሊያዎች አጊጦ በወታደር የደንብ ልብሱ አብሮት እንደተፈጠረ ሁሉ እጅግ የሚያምርበት ግርማ ሞገስ ያለው ወጣት መኮንን ነው ። ሁለመናው ተረብሾ ያችን ወጣት ለማነጋገር አንደበት ልሳኑ የተዘጋው በዚህ ምክንያት ነበር ። በዚህ ላይ ደግሞ እንደታላቅ ወንድሙ የሚያየው ሻምበል ብሩክና ወንድሞቹ ስብስብ ብለው እየተሳሳቁ እየተጨዋወቱ እራት እየበሉ ነበር። ይዝለቁ እንጂ። ይህን ምን ይሉታል። ች መሥ ዛሬ ሞቷል ተብሎ የተለቀሰለት አባታቸው አፈሩን አራግፎ የመጣበት ቀን ነው። በተለይ ደግሞ እንደ መቶ አለቃ ድንበሩ ያለ የሚወደድ የሚናፈቅ አባት ሞትን አሸንፎ ሲመጣ ድንጋጤው ብቻ በሽታ ላይ መጣሉ የማይቀር ነው። ዛሬ ትንሳኤና መርዶ እዚያ ግቢ ውስጥ መንገሳቸው ነው። የትህትናና የአንዱዓለም ሁኔታ። የማይታመን ታሪክ አእምሮ አቸው ደንዝዞ እንደሀውልት ደርቀው ከቀሩበት እንደምሰሶ ከተገተ ሩበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ እሱ በሰዎች ተደግፎ እያለቀሰ እየጮኸ ሄዶ እላያቸው ላይ ሲጠመጠም ከገቡበት ሰመመናዊ የህልም ዓለም ወጥተው ገሀዳዊውን እውነታ ሲረዱ አባታቸውን በአካል ዳብሰው ሲያስተ ውሉት በተለይ የትህትና ሁኔታ እጅግ የሚያሳዝን አንጀት የሚበላ ነበር።

  • Cosine Similarity

ዶክተር ከእናቴ በላይ ምንም ነገር የለም ነበር ያለችው። ነበር ያላት ዶክተር ባይከዳኝ። ትህትና ዶክተር ባይከዳኝን ስትመለከተው ልቧ ዘለለች። ዶክተር ባይከዳኝ ሳያስበው አንድ ሁለት ጊዜ ምራቁን ዋጠ። እሺ ዶክተር አለችው። ስትል ጠየቀችው አንድ ቀን። ዶክተር ባይከዳኝ የሚሆነውን አጣ። ሲል ጠየቀ ዶክተር ባይከዳኝ። አላት ዶክተር ባይከዳኝ። ዶክተር ባይከዳኝ ትር አለው። ዩኦብጠፎ ዐበህህይዩዕዐዚዞዐዮ ትህትና አንድ ቢራ ይምጣልሽ አላት በከፊል ልምምጥ ሁኔታ ይመረኛል ለስላሳ ብጠጣ ይሻለኛል ዶክተር አለችው ለስለስ ብላ። ዶክተር ባይከዳኝ ደስ አለው። ከዚያም ዩኦብጠፎ ዐበህህይዩዕዐዚዞዐዮ አስተናጋጁ ትህትና ወደ ተቀመጠችበት ወንበር አመራና ሄዶ በጆሮዋ የሆነ ነገር ሹክ አላት። ዶክተር ባይከዳኝ ከዚህ በኋላ መቆየት አልቻለም። ዶክተር ባይከዳኝ ደግሞ በጉጉት እየጠበቃት ነበር። ዶክተር አልቻለም። ዶክተር ባይከዳኝ ነዎት። ዶክተር ባይከዳኝ ልቡ መለስ አለ። ዶክተር ባይከዳኝ የውበት ቁንጮ የሆነች ትንሽ ልጅ ከጐኑ ሻጥ አድርጐ ሲገባ ዶክተር ቢላል ዐይኖቹን ማመን አቃተው። በተለይ አንዱዓለም በሚያየው ያልተጠበቀ ሁኔታ ተደናግጦ አንድ ጊዜ ሰውዬውን አንድ ጊዜ ሂሩትን ከዚያም እዚያ ያሉትን በሙሉ በጥርጣሬ ዐይኑ ይመለከታቸው ጀመር የት ነው ያመጣሽኝ። ሻምበል ብሩክ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀና ያለው በዚያ የእ ንግዳው ቀስቃሽ ድምጽ ምክንያት ነበር ። ትህትና በተለይ ሻምበል ብሩክን ካየችውና ልቧ ከደ ነገጠለት በኋላ ዶክተር ባይከዳኝ በጣም ነበር ያስጠላት ። በዚያን ሰዓት ቀልቧና ልቧ ከዘመተበት ዓለም ተመልሶ ዩኦብጠፎ ዐበህህይዩዕዐዚዞዐዮ ክላይዋ ላይ የተጋደመውን ከባድ ሰው አትኩራ ብትመለከተው በፍቅር የተነዶደፈችለት ሻምበል ብሩክ ያለመሆኑን አወቀች ። ዶክተር ባይከዳኝ ነው ። የውሻ ልጅ ነኝ አለ ዶክተር እራሱን በራሱ ። ትህትና ትህትና ትህትና በሃሳብ ታየችው ። ሻምበል ብሩክ ቤት ነው። ሻምበል ብሩክ በልቡ ምን አለበት እሷ ብትሆን። ሻምበል ብሩክ ነህ። ስልኩ ከተዘጋ በኋላ ሻምበል ብሩክ ከኦምስት ቀን በፊት ወዳያት ወዴ ትህትና ሲዘምት እሷም ከአምስት ቀን በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ልቧን ውሃ ወዳደረገው መልከ መልካም ወጣት ሻምበል በሀሳብ ከነፈች ። ሻምበል ብሩክ ቆም አለ። በዚህ እነሱ ሆስፒታል በነበሩበት ሰዓት ሻምበል ብሩክ ሌላ ዓለም ውስጥ ገብቶ ነበር። ከዚያም ታክሲ ያዘና ወደ ዶክተር ባይከዳኝ ቤት በረረ። ትህትና ሻምበል ብሩክን በስስት ነበር የምታስተውለው። ምዕራፍ ሻምበል ብሩክ ይመስላታል። ትህትና ከዶክተር ባይከዳኝ ጋር ካሳለፈችው ጊዜ ሁሉ ለየት ያለው የዛሬው ነው። ዶክተር ባይከዳኝ ደግሞ በዚያ ባጋጠመው አዲስ ሁኔታ ተደንቆ ጉድ ነው። የዚያን ጊዜ የልቡን በልቡ አድርጐ ትህትና እንደዚህ የማደ ርገውእኮ ስለምጠብቅሽ ነው ያላት ቀን ይገባኛል ዶክተር ነበር ያለችወ። እሷ በዚያን ሰዓት የሚታያት ሻምበል ብሩክ ብቻ ነበር። ዶክተር በዚህ ጊዜ አናቱ በምናምን እንደተመታ ሰው ክው ብሎ ቀረ። ዶክተር ባይከዳኝ እግዚአብሔር አይደለም። ከዶክተር ባይከዳኝ ጋር ትናንትና መገናኘታቸውን ከዚያም ቤቱ ይዚት መሄዱን ከዚያም እራሷን ለመፈተሽ ያደረገችውን ሙከራ ከዚያም ዶክተር ባይከዳኝ ሙልጭ አድርጐ ሰድቦ ያባረራት መሆኑን አወራችላትና በመጨረሻም ላይ ዐይኖቿ በእንባ ተሞልተው እናቷ በ ካንሰር በሽታ መታመሟን የገለፀላት መሆኑን አስረዳቻት። ትህትና ዶክተር ሀኪም እንጂ እግዚአብሔር አይደለም። ሻምበል ከሁለት ቀን በፊት ሆስፒታል ሄዶ እናቷን ጠይቋት ነበር። ሻምበል ብሩክ እንደዚያ ሆና ሲያያት አቤት የተሰማው ስሜት። ትህትና ትህትና። ትህትና አንቺ ገና ትንሽ ልጅ ነሽ። ዶክተር ባይከዳኝ ምኔም አይደለም። ዶክተር ባይከዳኝ ግን እንደዚያ ብሎ ሰደበኝ። ትህትና ዛሬ ትንሽ ደሟ መለስ ብሎ ስትመለከት እናቷ ደስ አላት። ሻምበል ብሩክ ነፍሱን አያውቅም። አንድ ጊዜ አዜብን አንድ ግዜ እሱን ተራ በተራ እየቃኘች እባክሽን አንድ ዘመዴ የሆነች ልጅ በጥይት እራሷን አቁስላ እዚህ ገብታለች አላት በረጅሙ እየተነፈሰ። አዎን አላት ሻምበል ብሩክ ነገሩ ስለገባው። ከዚያም ለእናቷ የሚሰጠውን ምክንያት ተወያዩበትና በአንድ ሃሳብ ላይ ከተስማሙ በኋላ ሻምበል ብሩክ ይሀንኑ ሊያስረዳት ወደ የካቲት አሥራ ሁለት ሆስፒታል ሄደ። ዛሬ ግን ሻምበል ብሩክ እራሱ መጣ። ሻምበል ብሩክ እንደማፈር አለና ተቅለሰለሰ። አላት ሻምበል ብሩክ። እሷ ከሻምበል ብሩክ በስተቀር ምንም መመኪያ የሌላት እህቱ በአልጋ ላይ ውላ እናቱም የአልጋ ቁራኛ ሆና እሱም እንደዚሁ ሆስፒታል የነበረበት ጊዜ ይታሰበውና አሁን ሻምበል ብሩክ ባይኖርስ ኖር። ትህትና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ድና እንደምትወጣ ክሰማ ዕለት ጀምሮ በጭንቀት ምክንያት እንቅልፍ እንቢ ይለው የነበረው ሻምበል ብሩክ በደስታ ተውጦ ሰሞኑን እስከሚጠግብ ድረስ እንቅልፉን መለጠጥ ጀምሯል። አናቴን የሚያሳክመው ሻምበል ብሩክ ነው ትህትናን የሚያሳ ክመው ሻምበል ብሩክ ነው። ቀስ ብላ ሻምበል ብሩክን አየችው። በሚል ስሜት ሰው ሁሉ ሻምበል ብሩክን ያስተውለዋል። በዚህ ጊዜ አፉን ከፍቶ ይህንን ያልጠበቀውን ትንግርት የሚመለ ከተው ዶክተር ባይከዳኝን የሆነ የቅናት ስሜት ሲቆነጥጠው እኛ ደግሞ ለዛሬ የወርቅ ቀለበት ያላዘጋጀን ቢሆንም ልክ አንቺ ከማረፊያ ቤት ወጥተሽ የጋብቻ ስርዓታችሁን ስትፈጽሙ እኔና አዜቢና ደግሞ የቃል ኪዳን ቀለበታችንን የምናስርበት ዕለት ለመሆኑ ማረጋ ገጫው የቃል ኪዳን ማህተሙ ይኸው አለና ወንድሟ አዜብን የምታፈ ቅራት ጓደኛዋን እቅፍ አድርጐ ጉንሟን ሳም ሲያደርጋት ትህትና ከደስታዋ ብዛት የተነሳ እንባዋ ኮለል ብሎ ሲወርድ ሀዝቡ በሳቅ እያውካካ ጭብጨባውን አቀለጠው ዶክተር ባይከዳኝ ከህዝቡ ፈንጠር ብሎ ቆሞ ነበር። ሻምበል አለ። ከዚያም ሻምበል ብሩክ ይህንን ተአምር ሊቀርጽ ካሜራውን ለነገው ሁኔታ ዝግጁ አደረገው። ትህትና ትህትና ትንሺ ትህትና ቆንጅዬዋ ትህትና የሚወዳት ልጁ እንዴት ሆና ይሆን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال