Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የሥነዜጋና ሥነምግባር Gr8.pdf


  • የቃላት ደመና

የሥነዜጋና ሥነምግባር Gr8.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ተጠያ ፀበት የከተማ ስስተዳደርች ዋና ዋና ምክንያቶች ገበዙ የጠንክር የስድነት ጊዜ ውጣ ውረደ የበዛበት ነበር ሲስ ምንነ ስመገሰጽ ነው። ስርስያነት ያሰውና ስምስጋና የሚያበቃ ሥራ መሥራት ለሀገር ዕድገት የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ በሚያከናውናቸው ተግባራት ራሱን ብቻ ሳይሆን ሀገሩንና ወገኑን የሚጠቅም የሥራ ውጤት ማስመዝገብ አለበት በሀገራችንም ሆነ በዓለም ላይ በሠሩት ሥራ ስማቸው ከመቃብር በላይ ህያው ሆኖ የሚኖር ግለቦች በርካታ ናቸው እነዚህ ሰዎች ለትውልድ የሚተርፍ በጎ ተግባር በማከናወናቸው አርአያ ለመሆንና በሕዝብና በመንግሥት ዘንድ ምሥጋናና ከበሬታን ለመቀ ዳደት ችለዋል አርአያነት ያለው ሥራ ለመሥ ራት ቆርጠን በተነሳን ቁጥር ሀገራችንን ለማገል ገል በቂ ጊዜ አናገኛለን አንድ ዜጋ ሀገር ከምትጠብቅበት ድርሻና መሥ ራት ከሚገባው መልካም ተግባር አንፃር ሲታይ በህይወት የሚኖረው ጊዜ አጭር ነው ለማለት ይቻላል ይሁን አንጅ ይህን አጭር ጊዜ ለሚታይና ከረጅም ጊዜ በኋላ ለሚገኝ ውጤት ያለንን በጀት እኩል አካፍለን መጠቀም ይኖርብናል ጥሩ የኑሮ ስልት አለ ማለት የሚቻለው የተመጣጠኑ የገቢና የወጪ ስልት ሲኖር ነው ቨ ቋሥረ ያታፅረረሃሩታ ያ ሥረ ጳፈታጋሮ ዳዛምዶፉ ኮ ሀ ስ የተፈጥሮ ሃብት ሀ ማእድናት። የምፅራብ ገጃም ስርሶ ሸደርች ፀደረጉት ስውጥ ምገ ይህስ ገቁ ተሳትፎ ያካተተ ነው። መስፅካም ከስተ ዳደር ሰኗኳስ ሲባስስ የሚችስው ምን ሲታይ ነው። ፈጣገ የቪኮናሚ ስማት ሲባስ ምገ ማስት ነው። ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ።

  • Cosine ማጠቃለያ

የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረቶች በርካታ ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ሀ ለሕግ የበላይነት መገዛት ለሕግ የበላይነት የመገዛት መርህ ለዴሞክራ ሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ዋነኛው መሠረት ነው ይህን ለማለት የሚያስችሉ በርካታ ምክንያቶች ሲኖሩ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው መርሁ ሥልጣን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ብቻ እንዲያዝ ዋስትና ስለሚሰጥ ነው ለሕግ የበላ ይነት የመገዛት አስተሳሰብ ተግባራዊ ሲሆን ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ም ፖ የዱሞክራሲ ሥርዓት ሥልጣን በነፃ የፖለቲካ ውጡውድድር ያለምንም ጫናና ማጭበርበር በሕዝብ ፍላጎትና ነፃ ምርጫ መሠረት መያዝ ይቻላል ሌላው ምክንያት መርሁ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲሁም የብሔሮች የብሔረሰቦችና የሕዝቦች የእኩልነት መብቶች እንዲከበሩ ዋስትና ስለሚሰጥ ነው ለ የሕዝቦች በመፈቃቀድ መኖርና የዜጐች መብቶች መጠበቅ የሕዝቦች መፈቃቀድ በሌለበት የዴሞክራሲ ሥር ዓት ሊገነባ አይችልም ምክንያቱም የሕዝቦች መፈቃቀድ ሲኖር ብቻ ነው በዘር በዛሃዛይማኖት በቋንቋ በአመለካከት አና በመሳሰሉት ልዩነት ያላቸው ሕዝቦች ልዩነቶቻቸውን አቻችለው በሰላ ምና በፍቅር መኖር የሚችሉት ልዩነቶችን ለመፍታትም ሆነ በልዩነቶች ውስጥ በአንድነት ተቻችሎ ለመኖር ተቀራርቦ መነጋ ገር መወያየት ዛሳብን በነፃ መግለፅ ያስፈ ልጋል ለዚህ ደግሞ የግድ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መክበር ይኖርባቸዋል የእነዚህ መብቶች መከበር ልዩነቶችን ለመፍታት ወይም ለመቻቻል ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሐ የአኩልነት መብቶች መክከበር የተለያዩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በአንድ ላይ በሚኖሩባቸው ሀገራት የእኩልነት መብት መከ በር መፈቃቀድ እንዲኖርና ሰላምና ፍቅር እንዲ ሰፍን ይጠቅማል የአኩልነት መብት መከበር ልዩነቶችን ለመፍታትም ሆነ በልዩነቶች ውስጥ በአንድነት ተቻችሎ ለመኖር ይረዳል መ የመምረጥና የመመረጥ መብት መክከበር የዚህ መብት መከበር ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ሥር ዓት ግንባታ በሚከተሉት ወሳኝ ተግባራት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፍና የሥልጣን ባለቤት እንዲሆን ያስችለዋል ሀ ማንኛውም ዕድሜው ለመምረጥና ለመመረጥ የደረሰ ጤነኛ ዜጋ በፆታ በብሔረሰብ በቋ ንቋ በሃይማኖት ወዘተ ምክንያት ልዩነት ሳይደረግበት በነፃነት አንዲሳተፍ ለ ህዝብ እራሱ በመረጣቸው አንደራሴዎች እን ዲተዳደር ሐ በፖለቲካ ሥርዓቱ ውስጥ በራሱ ወይም እን ደራሴዎቹ አማካኝነት እንዲሳተፍ ያስችለ ዋል። ሕዝቡ ያለምንም ልዩነት ለመምረጥም ሆነ ለመ መረጥ የቀረቡትን አማራጮች አመዛዝኖ መወ ሰን ከሌሎች ወገኖች ጋር መወያየትና መከራከር ምሰራርዬ ከኘፎ ከቻለ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታው እየጎለበተ መፄዱን የሚያመለክት ነው ምክንያቱም እነ ዚህ ተግባሮች የዴሞክራሲ ባህል መገለጫዎች በመሆናቸው ነው ሠ በራስ ቋንቋ የመጠቀም መብት መከበር በራስ ቋንቋ የመጠቀም መብት መከበር የዴሞ ክራሲ ሥርዓት መሠረት የሆነበት ምክንያት ሕዝቡ የራሱን ጉዳይ በመወሰን ረገድ አስተ ርጓሚ ሳያስፈልገው ራሱ ማከናወን እንዲችል ስለሚያደርገው ነው ሕዝቡ በቋንቋው ከተጠ ቀመ ባህልና ታሪኩ ከተከበረለት ከሌሎች ጋር በውዴታ ተግባብቶ ተፈቃቅዶና ተከባብሮ በጋራ ለመኖር ይችላል ይህም ዴሞክራሲያዊ ሀገራዊ አንድነት ለመፍጠር ያስችላል በራስ ቋንቋ የመ ጠቀም መብት መከበር ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ የሆነውን ሌላ መሠረት የዜጐች ንቁና ጠንካራ ተሳትፎን ለመፍጠርም ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል ረ የዜጐች ንቁና ጠንካራ ተሳትፎ ማድረግ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ከዜጎች ንቁና ጠንካራ ተሳትፎ ውጭ በጥቂቶች ጥረት ብቻ ሊገነባ አይችልም የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታው እን ዲፋጠን ከተፈለገ መላው ኅብረተሰብ በዴሞክ ራሲ ሥርዓት ግንባታ እንቅስቃሴው ውስጥ በሥፋትና በንቃት መሳተፍ አለበት ለዚህም በዕለት ተዕለት አንቅስቃሴ ውስጥ በቀጥታ ተሳ ታፊ መሆንና ከታሳትፎው የበለጠ መማር ጉድለቶችን እያስተካከሉና ጠንካራ ጎኖችን እያጎለ በቱ መሄድ የዴሞክራሲ ሥርዓቱን የበለጠ እያጐ ለበተው ይሄዳል ሰ የመደራጀት የመሰብሰብ የመናገርና የመባፍ መብቶች መከበር የእነዚህ መብቶች መከበር ጠንካራ ፓርቲዎች እንዲፈጠሩና በንቃት መንቀሳቀስ እንዲችሉ ምቹ የዱሞክራሲ ሥርዓት ሁኔታን ይፈጥራል የተለያዩ ጠንካራ ፓርቲ ዎች ከኖሩና በንቃት መንቀሳቀስ ከቻሉ ሕዝቡ የተለያዩ አማራጮች እንዲቀርብለት እድል ያገ ኛል የአውነተኛ ዴሞክራሲ ገፅታ ብዙዛን ፓር ቲዎች የሚሳተፉበት ሥርዓት መሆኑ ነው ፓርቲዎች የሕብረተሰቡን ልዩ ልዩ ክፍሎች አመለካከቶችና ፍላጎቶችን መሠረት በማድረግ የሚቋቋሙ የፖለቲካ ድርጅቶች ናቸው እነሱም ተመሳሳይ አመለካከትና ፍላጎት ያላቸውን ዜጐች በአባልነት ይይዛሉ ፕሮግራማቸውን ቀርፀው ቢመረጡ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ለሕብ ረተሰቡ ያሳውቃሉ በዚህም ለሕዝቡ የተሻለ የፖለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ወዘተ አማራ ጮች እንዲቀርቡ ያደርጋሉ ይህም የዴሞክራሲ ሥርዓቱ የበለጠ እንዲጐለብት ያደርጋል ዖሟያታታፖፇ ምጭዎሥቻ መጳቋታ የዜገች መብቶች መጠበቅና የሕዝቦች መፈ ቃቀድ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ገንባታ መሠ ጭ ረተት ናቸው የጫባስበት ምክገፀያት ምገድ ነጡ። ለሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥበቃ ማድ ረግ ያስፈለገባቸው በርካታ ዓላማዎች አሉ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ሀ ሕገመንግሥቱ አውቅና የሰጣቸው መብቶች በአተረጓጐም ሒደትም ሆነ በሌሎች የተለያዩ መንገዶች ሳይሸራረፉ በአግባቡ ተፈፃሚ እንዲ ሆኑ ለማድረግ ለ መብቶች በየትኛውም ቦታ በሚገኝ ማህበረሰብ ልማዳዊ አሠራር አንዳይጣሱ ማናቸውም ልማ ዳዊ አሠራሮች ከሕገመንግሥቱ ድንጋጌዎች ጋር የሚቃረኑ ከሆኑ ተፈፃሚነት እንዳይኖ ራቸው ለማድረግ ነው እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስፈን የሚያስችሉ ዴሞክራሲያዊ ተቋማት መኖር አስፈላጊ ነው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስፈን የሚያስችሉ ተቋማትን መንግሥታዊ እና መንግ ሥታዊ ያልሆኑ በማለት ከፍሎ ማየት ይቻላል መንግሥታዊ የሆኑ ዴሞክራሲያዊ ተቋማት ፍርድ ቤቶች ፖሊስ ጣቢያ አምባ ጠባቂ ተቋም የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና በመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙ መገናኛ ብዙኃኖችን ያካትታሉ በሀገራ ችን ውስጥ የሚሠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ዴሞ ክራሲያዊ ተቋማት ዓለም ዓቀፍ የሲቪክ ማሕበ ራት ሀገር በቀል ሲቪክ ማህበራትና በግል ይዞታ ሥር ያሉ መገናኛ ብዙኃኖችን ያጠቃልላሉ በአጠቃላይ ጠንካራ የሆኑ ዳሞክራሲያዊ ተቋማት የሕዝቡ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ተከብ ረው ሕዝቡም የእነዚህ መብቶች ዋነኛ ተጠቃሚ መሆን የሚችልበትን ሁኔታ ለመፍጠር ስለሚያ ስችሉ በጣም አስፈላጊ ናቸው ፍርድ ቤቶች ፍርድ ቤቶች ከሌላው ከማንኛውም የመብቶች አስከባሪ ተቋማት በግንባር ቀደምትነት የሕግ የበላይነትን ሊያስከብሩ የሚችሉ ተቋማት ናቸው ፍርድ ቤቶች በተከራካሪ ወገኖች መካከል የሚነሱትን ክርክሮች ተመልክተው ሕግን መሠ ረት በማድረግ ከማንኛውም አድልዎ ወይም ጥላቻ ውጭ ሚዛናዊ ዳኝነት እንዲሰጡ በሕገመንግሥት የሚቋቋሙ ናቸው የዳኝነት መሠረቱ ሁሉም ሰ ዎች በሕግ ፊት አኩል ናቸው የሚለው ሐረግ ነው በፍርድ ቤቶች አሠራር በዘር በቀለም በጾታ በቋንቋ በፃሃይማኖት በፖለቲካ እና በመሳ ሰሉት ልዩነት አይደረግም ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ሰላምና ደህንነት የሚያረጋግጥ ተቋም ነው የፖ ሊስ ዋና ዓላማ የሀገሪቱን ሕገመንግሥትና ሌሎች ሕጎችን በማክበርና የሕዝቡን ተሳትፎ መሠረት አድርጐ ወንጀልን በመከላከል የሕዝብን ሰላማዊ ኑሮና ፀጥታ ማስጠበቅ ነው ጠከብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሰብዓዊ መብቶች አንዳይጣሱ ከመከላከል በተጨማሪ የሰብዓዊ መብታችን ተደፍሯል ብለው አቤቱታ የሚያቀርቡ ግለሰቦችን ቅሬታ ተቀብሎ ከመረመረ በኋላ ውሳኔ የሚሰጥ መብት አስከባሪ ተቋም ነው በመንግ ሥት የሚወጡ ሕጎች ደንቦችና መመሪያዎች ከዜጎች ሰብዓዊ መብቶች ጋር የማይቃረኑ መሆና ቸውን ያረጋግጣል በፍቤት በመታየት ላይ ካሉ ጉዳዮች በስተቀር የሰብዓዊ መብት መጣስን በተ መለከተ አቤቱታዎችን ያለምንም ክፍያ ይመ ረምራል የአምባ ጠባቂ ተቋም የእምባ ጠባቂ ተቋም በመን ግሥት መሥሪያ ቤቶች በደል ደርሶብናል በማለት ቅሬታ የሚያቀርቡ ግለሰቦችን አቤቱታ እየመረመረ ውሳኔዎችን የሚሰጥ መብት አስከባሪ ተቋም ነው ይህ ተቋም ባለሥልጣኖችና ሠራተኞች ተግባራቸውን በሕጉ መሠረት ማከናወናቸውን ወይም ሥልጣናቸው ከሚፈቅድላቸው በላይ አልፈው መሥራ ታቸውን የሚከታተል ተቋም ነው የተቋሙ ዋና ዓላማ በሕግ የተደነገጉ የዜጎች መብቶች አና ጥቅሞች በአስፈጻሚው አካላት መከበራቸውን በማ ረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሠረት ያደረገ ጥራት ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግሥት አስተዳደር እንዲሰፍን ማድረግ ነው የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረሙስና ኮሚሽን በመልካም ሥነ ምግባር የታነፀ ሙስናን የሚ ፀየፍ እና በንቃት የሚዋጋ ኅብረተሰብ ለመፍጠር የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው ተቋሙ የሥነምግባርና የፀረሙስና ትምህርቶችን የማስፋፋት የሙስና ወንጀልን እና ብልሹ አሠራርን የመከላከል የማጋ ለጥ የመመርመርና አና የመክሰሰ የመሳሰሉ ትን ተግባራት ያከናውናል ሲቪክ ማኀበራት ከመንግሥት አደረጃጀት ውጭ ያሉ ንቁና ኃላፊነት የሚሰማቸው ዜጐች በራስ ተነሳሽነትና በፈቃደኝነት የሚያቋቁሟቸው ሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ተቋማት ናቸው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማኀኅበራዊ ኢኮኖሚ ያዊ ባህሕላዊ ድርጅቶች ወዘተ በሲቪክ ማህበ ራት እንደ አብነት የሚጠቀሱ ናቸው ሲቪክ ምሰራርዬ ከኘፎ ማህበራት ግልፅነትን ተጠያቂነትንና የሕዝብ ተሳታፊነትን በማጎልበት ኀብረተሰቡ የራሱን ችግር በራሱ መፍታት የሚያስችለው ሁለንተ ናዊ አቅም አንዲኖረው ከመርዳታቸው ባሻገር ኀብረተሰቡ በመንግሥት አሠራር ላይ ቁጥጥር እንዲያደርግ አቅሙን ይገነቡለታል መገኛኛ ብዙኃን በጥቅሉ ነፃና ሚዛናዊ ሆነው ያለውን ተጨባጭ አውነታ ለሕዝብ ማሳወቅና ማስተማር እንዲሁም በማንኛውም የሀገር ጉዳይ ላይ ሕዝቡ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውሳኔ ለመስጠት አንዲችል ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ የሚያቀርቡ ተቋማት ናቸው ከዚህም ባሻገር መገናኛ ብዙኃን በኀብረተሰቡ ውስጥ ባሉት በመንግሥትና በሌሎችም ድርጅቶች አሠራር ላይ እንደ እንባ ጠባቂ ሆነው ሕዝብን ለማገል ገል የሚሠሩ ተቋማት ናቸው የራዲዮና የቴሌቪዥን ሥርጭቶች የጋዜጣ እና የመጽሔት ሕትመቶች እየተስፋፉ ሲሄዱ የዜ ጐች መብቶች እንዲከበሩ ለማድረግ የሚጫወ ቱት ሚና ከፍተኛ እየሆነ ይሄዳል በአጠቃላይ የመብቶች ጥሰት በማወቅም ሆነ ባለ ማወቅ በተለያዩ ወገኖች ሊፈፀም ይችላል የመ ንግሥት ባለሥልጣናት ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ የዜጐችን መብቶች ሊጥሱ ይችላሉ ግለሰብ ዜጐችም በግጭት ወይም በሌላ ምክ ንያት የሌሎች ግለሰብ ዜጐች መብቶችን ሊጥሱ ይችላሉ ኅብረተሰቡም በኋላቀር ልማዳዊ አሠ ራር መብትን ሊጥስ ይችላል ዜጐችም ከእውቀት ማነስ የተነሳ ለመብቶቻቸው መደፈር ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ መብቴ ተነ ክቷል መብቴ ተጥሷል ብሎ የመጠየቅ አቋም ከዕውቀትና ከግንዛቤ የሚገኝ በመሆኑ ይህ ዕው ቀት ከሌለ መብቶች መጣሳቸውን መገንዘብ አይቻልም ስለዚህ ይህን ሁሉ ችግር ለማቃለልና የዜጎች መብቶች በሚገባ የሚከበሩበትን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ለማፋጠን የሰብዓዊና የዴሞክ ራሲያዊ መብቶችን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ተቋ ማት ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ ዖሟዕያታጋ። የኢትዮጵያ አንዱ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ዓላማ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቱን በማጠናከር ፈጣን ልማትን እውን ለማድረግ የሚያስችል የተመቻቸ ሁኔታ መፍጠር ነው ለዚህም ዋነኛ ምክንያቱ የሀገሪቱ የውጭ ግንኙነት መነሻም መድረሻም ልማትና ዴሞክራሲን አውን ማድ ረግ ነው ለለማትና ለዴሞክራሲ እውን መሆን የተመቻቸ ሁኔታ መፍጠር ሲባል የገበያ የኢንቨስትመንት የብድር የዕርዳታ እና የቴክኒክ ድጋፍ ለማግኘትና ለመጠቀም ይረዳል ከዚህ አንፃር ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ጋር ባላት የውጭ ግንኙነት ልማትን እውን ለማድ ረግ የሚያስችል ሰፊ የገበያ ዕድል ኢንቨስ ትመንትና ቴክኒካዊ ድጋፍ ለማግኘት ይጠቅ ማታል አንደዚሁም ዴሞክራሲን ለማስፈን የዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ተቋሞችን ለመፍ ጠርና ለማጠናከር የሚረዳ ሰፊ የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ ለማግኘትም ያስችላል የው ያሟዕታታሥ ምጩዎቻ ይ ታመጥማ ሸፍ ኪትዮጵያ ከዓሰም ሀገራት ጋር ባሳት ገገኙነት በምታገናሻቸው ጥቅሞች ሳይ ተወፀዩ በቡደኘ በቡደገ በመሆገ የተስያዩ የዓስም ሀገራትኘ በመውሰደ ኪትዮጵያ ከነዚህ ሀገራት ጋር ገገኙት በማድረጓ ይገኘችውንኘ ጥቅም በከፍኗስ ጡስጥ ስቅርቡ ምሰራርፎ ሸስገፎ የዱሞክራሲ ሥርዓት የዴሞክራሲ ሥርዓት የዜጐች ዱሞክሬሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች ከገዲሁም የብሔርች የብሔረሰቦች ከና የሕዝቦች የክኩስነት መብት የሚከበርበት ሥርዓት ነው የገገባታጡ ዛደት የዴሞክራሲ ሥርዓት ሽገዲሠፍገና ከክገዲዳብር የሚረዱ ዱሞክራሲያዊ ዚዜገችገኘ ስመፍጠር ሽና የዱሞክራሲ ባህስገ ሰማጻበር የሚያገዙ ወሳኝ ተገባርችንኘ ማከናወገን የሚጠይቅ ነው የዱሞክራሲ ሥርዓት ገገባታ በጥቅሱ ዴሞክራሲያዊ ዜጋገ በመፍጠር ክና የዲሞክራሲ ባህስገ በማዳበር ስሀገርና ሰሕዝብ የሚበጅ ከና የሚስማማ ስስተጻደር ማስፈን ነው የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ገገባታ መሠረቶች የሕገ የበሳይነት መስፈገ የዜጎች ሰብዓዊና ዲሞክራሲፀያዊ መብተች መከበር የሕዝቦች መፈቃቀደ መናርና ዛሳብገ በነዛ የመገስፅ መብቶች የከክኩስነት በራስ ቁገቁ የመጠቀም የመም ሪረጥናዛና የመመረጥ መብተች መከበር ናቸው የሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ስማስፈገኘ የሚያስችሱ መገገሥታዊ ከና መገገሥታዊ ያስሆኑ ዲሞክራሲያዊ ተቁማት መናር ስስፈሳጊ ነው መገገሥታዊ የሆኑ ዱሞክራሲያዊ ተቁማት ፍርፎ ቤቶች ፖሲስ ከምባ ጠባቂ ተቁም ሰብዓዊ መብቶች ኮሟሸገ የሥነምግባርና ዘረሙስና ኮሚሽገ ክና በመገገሥት ዩዞታ ሥር የሚገኙ መገናና ብዙኃን ናዛቸው መገኘገሥታዊ ያስሆኑ ዱሞክራሲያዊ ተቁማት ደገሞ ስሰም ስቀፍ ሽና ሀገር በቀስ ሲቪክ ማህበራት ክገዲሁም በገስ ዩዞታ ሥር ያሱ መገናኝ ብዙኃናች ናዓቸው ስቦነተችኘ ወደም ስስመገባባተችገ በሰሳም ስመፍታት የሚያስፈስጉ መሠረታዊ ነገርች ጡደይት በውይይት ጠቅት መደማመጥ ከና መቻቻጳፀ ካቸው የፌዴራስና የክስስ መገገሥታት ስገድነት መገስጫ ስገዱ የቪትዮጵያ ፌደራሳዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሲክ በፈፌደራስ መገገሥትና በክስሱች በጋራ መዋቀሩ ነጡ ሴሳው ሁስቱም የራሳቸው የሆነ ሕገ ስውጭፕ ሕገ ስስፈጻሟና ሕገ ተርጓሚ ስካሳት ይሳቸው መሆኑ ሲሆን በተጨማሪም የሁስቱም ዋነና ሥስጣን ከሆኑት ውስጥ ሕገመገገሥቱን መጠበቅና መከሳከስ መሆኑ ስገድነታቸውን ያሳያስ ስቦየነታቸው ደገሞ የማፅከሳዊ መገገሥት ሥስጣን ሀገር ስቀፍ ጉዳዮችገ ገገዘብገኘ መከሳከያ ዛይስገ የውጭ ገገ ኙነትገን የሚመስክት ሲሆገ የክስሱች ሥስጣገ በዋነናነት ራሳቸውን ማስተዳደርገ የሚመስከት ነው የጋራ ሥስጣናቸው ደግሞ የፈዲዴራስ መገገሥትና ክስሱሮች በጋራ በሚያቁቁሟጣቸው የስማት ደርድቶች ከና በከፍተና የማስ ድገ ሥራዎችና በማገናቸውም የፔትርሲየምና የጋዝ ሥራዎች የገገደ ትርፍ ገብር የሥራ ግብር የሽያጭና የዜክሳይስ ታክስ የገቢ ግብርና የርያሲቲ ክፍያዎች በጋራ መጣስና መሰብሰብ ነው የከተማ ስስተዳደርች ዋና ዋና ተገባራት በተሰጧቸው የገቢ ምገጮች ዙሪያ ገብርና ቀረጥ መጣስና መሰብሰብ በከተ ማዎቹ ስስተዳደር ክስስ ወስጥ የሚገኘውን መሬትና የተፈጥር ሀብት ማስተዳደር የሕዝቡኘ ሠሳምና ዘጥታ ስማስጠበቅ የሚያስችስ የፖሲስ ኃደስ ማቁቁም በሥስጣናቸው ክፅስፅ ሥር በሚገኙ ጉዳዮች ሳይ ደገቦችና መመሪፀደዎችገ ማውጣትና ማስፈጸክም ከውጭ ሀገራት ከተሞች ጋር ቴክኒካዊ ኪኮናሚያዊና ባሕሳዊ የፕርትኮስ ስምምነቶችን መፈራረም ናቸው ቪኪትዮጵያ ከተስያዩ የዓስም ሀገራት ጋር ይሳት ግኙነት በመጠናክር ሳይ ነው ቢትዮጵያ ከዓስም ሀገራት ጋር ባሳት ገገ ኙነት ፅማትኘ ሽውን ስማደረግ የሚያስችስ ሰሬ የገበያ ሰደስ የስማት ከገቅስቃሴዋን የሚያገዝ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓቱገ ስማጉጐስበትና ስማስፈኘ የዲሞክራሲያዊ ስስተጻዳደር ተቁሞችንገ ሰመፍጠርና ሰማጠናከር የሟረጻ የብደርና የርዳታ ከገዲሁም ቴክኒካዊ ድጋፍ ስማገኘት ሽክገድትችስ ረድቷታስ በበጠቃሳይ የኪትዮጵያ የውጭ ገገኙነት የሀገሪቱገ ዱሞክሬሲያዊ ስርዓት በማጠናክርና ፈጣገ ስማትገ በማረጋገጥ ረገድ ጥሩ ውጤት ከያስገኘ በመዛድ ሳይ ነው ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራርፎ ሸስገፎ የዱሞክራሲ ሥርዓት የፐርቶኮስ ስምምነት በሀገርች መካከስ የሚደረገ የትምህርት የባህስ የቪኮናሟሚ ስምምነት ጡስታ ጡውስ የፖስቲካ ፓርቲ የተስያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በስገደድነት ተሰባስበው ነባነትገ ጠይም ማህበራዊና ኪኮናጧሚ ጥቅማጥቅሞችን ስማስጠበቅና ስዚህም ከገዲረጻ በነባ ጡደደር የመገገሥት ሥስጣገ ስመያዝ የሚያቀቁቁም ፎርጅት ነው የርያሲቲ ክፍያዎች ሽገድ ደራሲ የመፅሐኗ የሙዚቃ የቅርዛቅርፅ ጠዘተ ስስዘጋጻቸው የሥራ ጡጤቶች በተ ሸጡ ጠደም ከገደገና በቀረቡ ቁጥር የሚከፈስጡ ክፍያ ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ምሰራርፎ ሸስገፎ የዱሞክራሲ ሥርዓት ፇፖታ ያፇረሁታ ያይነጎጎ ሜምጭዎሥቻ ፅይደችፖራቻሥ ይ ሳዝማቻሯሥ ሥፍ። ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምስራፍ ስገደ የዱሞክራሲ ሥርዓት የዴሞክራሲ ባህል ዳብሯል ለማለት የሚቻለው መቼ ነው። ታችሁን ገስዜ በምንባቡ ውስጥ ከተጠቀሱት ሐሳቦች ተማሪዎች ሲያስወገዲቸው ይገባስ የምት ጳቸውንገ ስዩና ምክገደታችሁን ግስዜ ለሕግ የበላይነት መገዛት ሁሉም መብቶችና ጥቅሞች የሚከበሩበት ሥርዓት የሚቆምበት ምሰሶ ነው መልካም ሥነምግባር ደግሞ ለሕግ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ የህገ የበሳይነት የበላይነት ለመገዛት ቁልፍ ነው በመሆኑም በሀገር ደረጃ ከተማሪዎች ብዙ መልካም ሥነም ግባር ይጠበቃል እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ መብት በመከበሩ እንደሚ ረካ ሁሉ የሌላውም ዜጋ መብት ሲከበር እንደሚረካ በመገንዘብ የሌላውን መብት ማክበ ርና ማስከበርን የህይወት መመሪያው ማድረግ አለበት እንዲሁም መብቱን በጉልበትና በኃይል ሳይሆን ሕግን አክብሮ ብቻ መጠቀም አንዳለበት ከልቡ ማመንና መተግበር አለበት ሕግ ይቀጣኛል ወይንም የተለየ ጥቅም አገኛለሁ ብለው ሳያስቡ ሕግን አክብሮ መንቀሳቀስ ከፍተኛ የሥነምግባር መገለጫ ነው የተለያዩ ቋንቋዎች እምነቶች ሌሎች ባህላዊ መገለጫዎች ያሉዋቸው ማህበረሰቦች በአንድ ላይ እንደየእምነታቸው ባህላቸውና አኗኗራቸው በጋራ ተስማምተውና ተባብረዉ የሚኖሩት በመቻቻል ነው ስለዚህ የመቻቻል መርህ ከተ ማሪዎች የሚጠበቅ ሥነምግባር ነው ወጣት ተማሪዎች በሀገራዊም ሆነ በአካባቢ ጉዳይ ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ የሀገር ፍቅር ሊኖራቸው ይገባል ይህ ካልሆነ በጥቂቶች ጥቅማቸው ሊነጠቅ መብታቸው ሊረገጥ መቻሉ አይቀሬ ነው በመሆኑም በማንኛውም ሀገራ ዊም ሆነ አካባቢያዊ ጉዳይ ላይ ያለጐትጓች መሳተፍ ተገቢ ነው ሀገር ወጣት ዜጐቿ ሀቀኞች እንዲሆኑላት ትፈ ልጋለች ሀቀኝነት በሚነገርና በሚደረግ መካ ከል ልዩነት አለመኖር ሲሆን ልዩ ልዩ መገለ ጫዎች አሉት ከነዚህም መካከል አለመዋሸት አለማጭበርበር አለመስረቅ ወዘተ ይገኙበታል በመሆኑም ወጣቶች ሀቀኛ አንዲሆኑ ይጠበቃል በመጨረሻም ወጣት ተማሪዎች የሥራ ፍቅርና ከበሬታ ሊኖራቸው ይገባል በሥራቸው የረኩ ሰዎች በህይወታቸው የረኩ ሰዎች ናቸው እንደ ሚባለው መታፈር ያለበት ሥራ ባለመሥራት እንጂ በምንሠራው የሥራ ዓይነት መሆን የለበትም ሥራ አማርጦ መናቅ የጊላቀርነት መገለጫ መሆኑን መረዳት ይገባል ስለሆነም ማንም ሰው በሚያከናውነው ተግባር የሥራ ሥነምግባር ሊኖረው ይገባል በአጠቃላይ ልዩነትን አምኖ በመቀበል ተቻችሎ መኖር ማንኛውንም ተግባር በሕግ መሠረት ማካፄድ ሀገርን መውደድ አውነትን ማራመድ ሌሎችን ጎድቶ የተለየ ጥቅም ለማግኘት አለ መሻት ትምህርትን በርትቶ በመማር ያሰቡት ምሰራፍ ሁስት ግብ ላይ መድረስ ለሀገርና ለወገን የሚበጁ ተግ ባራትን ማከናወን ከተማሪዎች የሚጠበቁ ጥሩ የሥነምግባር መገለጫዎች ናቸው ዖሟሰታዖታቱ ፖቨ። ሙስና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን የሚያናጋና መልካም አስተዳደርን የሚያዳክም ፍትህን የሚያዛባና የኢኮኖሚና ማህበራዊ አድገትን የሚ ያጓትት በመሆኑ ኅብረተሰቡ አምርሮ ሊታገለው የሚገባ ጉዳይ ነው ከዚህ አንፃር ኅብረተሰቡ በርካታ ሚና ሊጫወት ይችላል ሙስናን የሚፈፅሙ ሰዎች ተቸግረው ሳይሆን ከስግብግብነታቸው ከመነጨ ፍላጎትና ፈጥኖ ለመክበር ሲባል ሥልጣንና ኃላፊነትን ተገን በማድረግ የሚፈፀሙት ታላቅ ወንጀል መሆኑን ኅብረተሰቡ በሚገባ መገንዘብ አለበት ስለዚህ ሙስና ኅብረተሰብን ለአደጋ የሚያጋልጥ ቀንደኛ ጠላት መሆኑን ተገንዝቦ ለመዋጋት ቁርጠኛ መሆን ከኅብረተሰቡ ይጠበቃል ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ የህገ የበሳይነት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የሚገኙ ጥቅሞች ትንሽም ይሁኑ ብዙ ሙስና ናቸውና የትኛ ውንም ዓይነት ጥቅም ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ለማግኘት አለማሰብ አንዲያውም መጠየፍ ከኅብረተሰቡ ይጠበቃል ሙስና የዲሞክራሲ የመልካም አስተዳደርና የአድገት ጠንቅ በመሆኑ በዚህ የተሳተፉ ሰዎች በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ በኩል ኅብረተሰቡ ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት እንዲሁም የሙስና ተግባራትን በማንኛውም ጊዜና ቦታ በመዋጋት ሙሰኞች እንዲጋለጡ ለተገቢው አካል መጠቆም ከኅብረተሰቡ የሚጠበቅ ተግባር ነው በመጨረሻም በምንፄሄድባቸው ቦታዎች ሁሉ ለሙስና ምክንያት ይሆናሉ ብለን የምንገም ታቸውን ብልሹ አሠራሮች እንዲስተካከሉ መጠ ቆም ከኅብረተሰቡ የሚጠበቅ ሌላው ጉዳይ ሃው ድር ቢያብር አንባሳ ያስር እንደሚባለው ኅብረተሰቡ ከተባበረ ሙስናን ሊገታ እንዲሁም ከሥር መሠረቱ ሊያጠፋው የሚችልበት ሁኔታ ስላለ ሙስናን ማቆም ይቻላል ፎሮ ው ያዖሟዕያታፖ ሚምማጭዎሥቻ ፅይዶድ ፅያድ መያፖ ሦዉጨመያፖው ሙስናን በመከሳከፅ ረገደ የኅብረተሰቡ ሚና ምገ ከገደሆነ ተወያዩበት ሙስናን ማቆም ይቻሳስ ጠይስ መቀነስ ደቻሳስ በሚሱት ሁስት ሀሳቦች ሳይ በቡድገ ተወዖዩባቸው ምሰራፍ ሁስት የህግ የበሳይነት የቪፈዲዕ ሕገመገገሥትና የክስስ ሕገመነገገሥተቶች ሕዝቦች መርጠው በሳኳቸው ተወጠካዮቻቸው ስማካኝነት የዘደቁ ሰነጾች ዛቸው የፌዱራሱ ሕገመገገሥት በሀገሪቱ ያሱ ሕዝቦች መርጠው በሳኳቸውጡ ተወካዮቻቸው ተመክርበት የደቀ ሲሆገ የክስስ ሕገመገገሥቶችም በየክስሱ ያሱ ሕዝቦች በመረጧቸው የክስስ ምክር ቤት ስባሳት ተመክርባቸጡ የቨበደቁ ሰነጾች ካቸው ስሕገ የበሳደነት መረጋገሇ መስካም ሥነምገባር ቁስፍኗ ከገደመሆኑ በሀገር ደረጃ ከተማሪዎች በርካታ መስካም ሥነምገባርች ይጠበቃሱ ከነዚህም መካክስ መደማመፕ መቻቻል ስዩነትኘ በሰሳማዊ መገገድ መፄታት ሀገርን መውደድ የመሳሰሱት ይገኙበታል ሥስጣገን መገደብ ስሕገ የበሳደነት መረጋገጥ ስዎገታዊ ስስተዋፅኮ ከገዳስው ሁሱ የሥስጣገ ገደብ ስስመናር የሕገ የበሳደነት ሽገዳደናር በማድረገ ረገድ ከፍተና ሚና ደጫወዉታፀስ በተሰደም የሥስጣገ ገደብ ስስመናር የግስፅነትና የተ ጠያቂነት ስሠራር ሽገጻደናር በማደረግ ኃላፊዎች ከሥስጣናቸው ውጭ በመውጣት ከገዲሰሩና የዜገች መብቶች ከገንዲጣሱ ምክገያት ሲሆኑ ይደችሳሱ ሟዒስፕጥርገ ስስመጠበቅ በሀገር ደረጃ በርካታ ችገርች ስስሚያስከትስ ጫስጥርኘ ስመጠበቅ ተገቢውን ጥገቃቄ ጣደረገ ዶገባስ ከሚወሰዱ ጥፕገቃቄዎች መካከስም ሟስጥር የሆኑትን ጉዳዮች ስደተ ማወቅና በታማኝነትና በፕጥፕገቃቂ መጠበቅ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ሙስና የሕገ የበሳይነት ጠገቅ ነው ስለሆነም ኅብረተሰቡ ስምርር ሲታገስው የሚገባው ሲሆኘ በሴሳ በኩስም ሙስናን የሚከሳከሱ ተቂቁማትና የፍትህ ስካሳት ደስፈስጋሱ የሥነምግባርና ፀዘረሙስና ኮጧሟሽገ ሙስናን የጣሟከሳከስ ተ ቁም ሲሆገ ስስ ስቃቤ ሕገና ዳሻች ደገሞ ሙስናገ የሟከሳክሱ የኗዬትህ ስካሳት ናዛቸው ሽነዚህ ተቋማትና የፍትህ ስካሳት ብቻ ሙስናን ስመከሳከስ በቂ ዛቸው ማስት ስደቻፅም በመሆኑም ኀብረተሰቡ ሙሰሻኝችገን በመጠቆቀምና በማገስስ ወዘተ የራሱን የዜግነት ኃሳፊነት ሲጠጣ ይገባዋስ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ሁስት የህገ የበሳይነት ፇዋዎሥ ያፇረዮፖ ያሐጎ ምጭዎሥቻ ዕድታራቻሥ ፀ ሳማቻዶ ሥፍ ያሟዕታታዖፖ ረፍፇፖ ። የብሔርች የብሔረሰቦችና የሕዝቦች ሽኩፀስነት የኪትዮጵያ ብሔርች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቁገቁዎችና ሴሱች ባህሳዊ መገሰጫዎች መከ በራቸው የሚናረው ጠቀሟታ ሥስስ ኪትዮጵያ የተስያዩ ሕዝቦች መገኛ ሀገር ፁ ዕሥሪሄታ ዖፖጋቪያፖሥራፖ ኃፍጳሳ ሮርደኛፖ ሦሥ ጹፖውፓ የሕዝቦች የእኩልነት መብት መገለጫ ከሆኑት መካከል አንዱ የብሔሮች የብሔረሰቦችና የሕ ዝቦች ቋንቋዎች እንዲሁም ሌሎች ባህላዊ ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ሽኩስነት መገለጫዎች መከበር ነው የሕዝቦች የማንነት መገለጫ የሆነው ቋንቋቸው ሌሎች ባህላዊ መገለጫዎች ወዘተ የአንዱ ከሌላው ሊያንስ ወይም ሊበልጥ የሚችልበት ምንም ምክንያት የለም ሁሉም እንደየባህላቸው በእኩልነት ለጋራ አላማ ተባብረው መኖር ይችላሉ ይህም አውን የሚሆነው በመቻቻልና በመተሳሰብ መርህ ላይ ሲመሠረት ብቻ ነው በዚሁ መሠረት በሀገራችን የተለያዩ ቋንቋ ዎችና ሌሎች ባህላዊ መገለጫዎች መኖራ ቸው አንደ ችግር ሳይሆን አንደ ውበት መገለጫ ዎች ስለሆኑ እንደ መታደል ተቆጥሮ መቀ በሉ ተገቢ ነው አያንዳንዱ ሰው በራሱ ቋንቋ መገልገል በራሱ ባህል መኩራትና ባህሉን ማሣደግ አንደሚችል ሁሉ የሌላውንም ሰው መብት መቀበልና ማክ በር የሥልጣኔ መገለጫ ነው ይህንን ነፃነትና መብት በማንኛውም ሁኔታ መገደብም ሆነ አስገ ድዶ መከልከል የማይቻል ነው ይህም በሕገመ ንግሥቱ አንቀፅ ላይ በግልፅ ሰፍሮ ይገኛል ማንኛውም ሰው የማሰብ የህሊናና የሃይማኖት ነፃነት ስላለው አንዱ የሌላውን መብት አክብሮ የራሱንም መብት ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅ በታል ማንም ሰው አንዱ የበላይ ሌላው ደግሞ የበታች እንደሆነ ሊቆጠር አይገባም ሁሉም አኩል ናቸው በአጠቃላይ የዜጎች የቋን ቋና ሌሎች ባህላዊ መገለጫዎች እኩልነት ካልተከበረ አድሎ ይከተላል ይህ የአድሎና የጭቆና ሁኔታ ደግሞ የዜጎችን አጠቃላይ መብት የሚጎዳ ነው በመሆኑም የቋንቋና የሌሎችም ባህላዊ መገለ ጫዎች መብቶች እኩልነት መከበር ለዴሞክ ራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለጠንካራ አንድነት ምሥረታ እጅግ አስፈላጊ ነው ስለሆነም ማንኛ ውም ዜጋ የራሱ ባህላዊ መገለጫዎች አንዲከ በሩለት የሚፈልገውን ያህል የሌላውን ማክበርና ለአኩልነታቸውም በዕናት መቆም ይኖርበታል ሟዕታታምፖ ምሞሜዎሥፇቻ ይ ሦጨማጥ። ተወያዩበት የፆታ አኩልነት ሲባል በዴሞክራሲ መብቶች በሰብዓዊ መብቶች በሕግ ፊትና በሕገመንግ ሥቱ እውቅና ባገኙ ሌሎች መብቶች ሁሉ ሴቶች ከወንዶች አኩል ናቸው ማለት ነው የሴቶች አኩልነት ሴቶች ከወንዶች እኩል የመሰ ላቸውን አመለካከት የመያዝና የማራመድ በት ዳርና በንብረት ላይ አኩል የመወሰን የመም ረጥና የመመረጥ መብት ስብዕናቸውን ከሚያ ንቋሽሽ ጎጂና ኋላቀር ድርጊት ነባ የመሆን መብ ቶች አሏቸው ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ሽኩስነት የሴቶች እኩልነት ከተከበረ ለሀገር አድገትና ብልፅግና ከወንዶች ያላነሰ የዴርሻቸውን ማበር ከት ይችላሉ በዚህም ምክንያት በሀገራችን የተ ፋጠነና ዘላቂ ልማትን አስተማማኝ ማድረግ ድያሳል ህገራሪያን ሕዝብ ግማሹ በመቶ በመሆኑም የሁሉንም ዜጎች መብት የሚያከብር ሥርዓት አለ ለማለት የሚቻለው የሴቶች እኩል ነት የተከበረ ሲሆን ብቻ ነው የኅብረቲሰቡን ግማሽ ያህል ወገን መብት የረገጠ ሥርዓት ካለ ይህ ሥርዓት በምንም አይነት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሊሆን አይችልም የሴቶች እኩልነት መብት ባለመከበሩ የሚጎዱት በተናጠል ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ሕብረተሰቡ በአጠ ቃላይ ነው ይህም የሚሆነው በ ግማሽ አቅሙ የሴቶችን ችሎታና አቅም ሚጎዳና ስለሚባክን ነው በዴሞክራሲ የ ቶቶ መብት መከበር ያለውን ስፍራ በመረዳት ይህን ለማስቀረት በሕገመንግሥቱ ውስጥ የፆታ እኩ ልነት ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል በዚሁ መሠረት በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ከሰ ፈሩት የሴቶች መብቶች መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ ሀ ሕገመንግሥቱ ያረጋገጣቸውን መብቶችና ጥበቃ ዎች ሁሉ ከወንዶች አኩል የመጠቀም ለ ንብረት የማፍራት ክግስተ ዳደር የመቆጣጠር የመጠቀምና የማስተላለፍ ሒ ለእኩል ሥራ እኩል የመወዳደርና እኩል ክፍያ የማግኘት መ በጋብቻ ከወንዶች ጋር አኩል መብት የማግኘ ትና ጋብቻን በፍላጎቷ ብቻ የመመስረት ሠ ሴቶችን ከሚያንቋሽሸና ከሚጎዱ ላቀር ልማ ድና ድርጊቶች ነዓ የመሆን ወዘተ መብቶች ስለሆነም ሴቶችን በበታችነት የሚያይና መብቶ ቻቸውን የሚጎዳ ማንኛውም ሁፄታ ሲኖር ሴት ወንድ ብለው ሳይለዩ መቃወምና መታገል ተገቢ ይሆናል ሴቶች በማህበር የመደራጀት መብታ ቸውን በመጠቀም ወንዶችም ከጎናቸው ቆመው ድጋፍ በማድረግ የሴቶችን እኩልነት የሚፃረር አመለካከትና ድርጊት በጋራ መታገል ይጠበቅባቸዋል የሴቶችገ የክኩስነት መብት ስማስከበር ወንጾችም ፃሳፊነት ከሰባቸው ያያ ምሚማሜዎሥቻ ይ ሦዉርሮይፖቻሥ ላይ ድረታ ፔጁ ተኮባነ ሸብቶ ስገስ ምገ ምገ ጉዳዮችን ካትታልፅ። ሞሜዎሥቻ መሳሷታ ሸፍ የክካስ ጉዳተሻችገ መብቶች በተሟሳ መስኩ ማክበር የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ዘርከረ በስካባቢያችሁ ሰስሽካስ ጉዳተሻች የሚደረጉ ሽገክብካቤዎችን በመስየት በፅሁፍ ስቅርቡ በስካባቢያችሁ በሥራ ሳይ የተሰማሩ የሸካስ ጉዳተሻኝችገ ፈስጋችሁ በማገኘትና ቃስመጠ ይቅ በማፎደረገ ሀ በምገ ዓይነት የሥራ መስኮች ከገደተሰማሩ ስ ስሰቤተሰባቸው ሁኔታ ሐ ሲደረጉሳቸው ስስሟጫገቡ ጅጋርክችና ሲከበሩ ሳቸው ስስሚገቡ መብቶች ስጭር ፅሁፍ በማ ዘጋጀት በክኗሳችሁ ውስጥ ስቅርቡ ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ሽክኩስነት የሃደማናት ከኩስነት መብት ስስመክበር የሚያመጣው ጉጻት ሀ በግለሰብ ደረጃ ማንኛውም ሰው የራሱ ዛይማኖት የሚያስደስተ ውን ያህል ሌላውም በራሱ ዛይማኖት እርካታ እንደሚያገኝ ማወቅ ይኖርበታል የሌላውን ሃዛይማኖት አለማንቋሸሽና እኩል አንደሆነ መመ ልከትም ከያንዳንዱ ዜጋ ይጠበቃል ከዚህም በተጨማሪ የራስን እምነት በሌላው ላይ በኃይል ለመጫን መሞከር ተገቢ አለመሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል በመሆኑም እያንዳንዱ ዜጋ ይህንን ተገንዝቦ የሌ ላውን የእምነት መብት ማክበርና ማስከበር ይጠ በቅበታል አንድ ዜጋ የራሱን ሃይማኖት ይዞ ከሌላው ጓደኛው ወይም ጎረቤቱ ጋር በአንድነ ትና በሰላም መኖር ይችላል የሄይማኖት ልዩ ነት በራሱ ወደ ብጥብጥና አለመግባባት የሚ ያመራ ጉዳይ አይደለም ሆኖም የአንድ ፃይማ ኖት ተከታይ የሌላውን ፃይማኖት ሲያንቋሽሽ ሲዘልፍ ዝቅ አድርጐ ሲመለከት ወዘተ አለ መግባባት ይፈጥራል ይህም ወደ ግጭት ንትርክና ብጥብጥ በማምራት የግለሰቦችን የአብ ርነት ኑሮ ሊያደፈርስ ይችላል ስለሆነም የፃይ ማኖት እኩልነት መብትን አለማክበር ለግለሰ ቦችም ከፍተኛ ጉዳት አለው ለ በሀገር ደረጃ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት መንግሥ ታዊ ፃዛይማኖት የነበረ በመሆኑ በሌሎች ዛይ ማኖት ተከታዮች ላይ ጭቆና ያሳደረና በሀገ ሪቱ የሃይማኖት እኩልነት እንዳይሰፍን ያደረገ ጉዳይ ነው ምንም እንኳን በወታደራዊው መን ግሥት ወቅትም ዛይማኖትና መንግሥት እንዲ ለያዩ ቢደረግም በተለይ የኢፌዲሪ ሕገ መንግ ሥት ከፀደቀበት ጊዜ አንስቶ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥትና ፃዛይማኖት በማያሻማ ሁፄታ ተለያይተው የየራሳቸውን የሥራ ድርሻ ይዘው እንዲቀጥሉ ተደርጓል ይህን በተመለ ከተም በሕገ መንግሥቱ በአንቀጽ ላይ መንግሥትና ዛይማኖት የተለያዩ ናቸው መንግሥታዊ ሃይማኖት አይኖርም መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገ ባም ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ላይ ጣልቃ አይገባም በሚል ተደንግጓል አንዱ ፃይማኖት የተከበረና የበላይ ሌላው ዛይ ማኖት ደግሞ የተናቀና የበታች ከሆነ የዜጎች ምሰራፍ ሦስት መብት በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ ይሆናል ማለት አይቻልም የመብት መገፈፍ አድሎና ጭቆና ካለ ደግሞ ዜጎች መብታቸውን አስገ ፍፈው መቀመጥ ስለማይችሉ ለመብታቸው ሲሉ ወደ ትግል ውስጥ ይገባሉ በዚህም የእ ርስ በአርስ ጦርነት ይነግሣል የሕዝቦች ሠላም ይናጋል ግጭትና ጦርነት ባለበት የሀገር አድገትና ብልጽግና የማይታሰብ በመሆኑ ከድህ ነት ለመላቀቅ የማይቻል ይሆናል ስለሆነም ዜጐች በዴሞክራሲ ግንባታና በልማት እንቅስ ቃሴ ውስጥ ጉልህ ተሳትፎ ያደርጉ ዘንድ የሃይማኖት እኩልነት ሊከበር ይገባዋል ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ሽኩስነት ሟዕታታምፖ ሞሜዎቻ ፅፀ ሦዉማ። ሀ ያገባችም ሆነች ያላገባች ሴት እኩል መብት አላት ለ በሀገራችን ሴቶች የሕብረተሰቡ ግማሽ ያህሉ ናቸው ሕ የሴቶችን አኩልነት መብት ለማስከበር ወንዶች ሀላፊነት የለባቸውም መ የሴቶችን መብት ማስከበር የሕብረተሰብን መብት ማስከበር ነው የአካል ጉዳተኞች መብቶች መከበር የሚሰጠው ጠቀሜታ ሀ በአካል ጉዳተኞች ላይ የሚደርስን መድሎ ለማስቀረት ይረዳል ለ ከተረጂነትና ከጠባቂነት ስሜት እንዲላቀቁ ያደርጋቸዋል ሒ የአኩልነትና የሀገር ፍቅር ስሜትን በማዳበር ልማትን ያፋጥናል መ ሁሉም ትክክል ነው ዖሟሰታታታ ባደ ሪታዎች ያፖያኛ ቃሳ ዉይም ሀረፖ ሙታ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ብሔራዊ ክልላዊ አባል መንግሥታት አሉት የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ልዩነትና የአንድነት ሕብረት ለሀገራችን ነው ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ሦስት ሽኩስነት ያሟጎታታታፖፇ ሚምሜጭዎሥቻ ያጭሩ መሳታ በኢፌዴሪ ሕገመንግሥት ውስጥ የተደነገጉ የብሔሮች የብሔረሰቦችና የሕዝቦች መብቶችን ዘርዝሩ የፆታ አኩልነት ምን ምን ጉዳዮችን ያካትታል። ሀ የተነሳሽነት ስሜት መቀዝቀዝ ሐ ፍትሕን ማስከበር ለ የዲሞክራሲ ሥርዓት መዳከም መ ሁሉም መልስ ናቸው የቦየሟሰታታፖታ ዓደ ሪታዎቻ ያፖፅጎኛ ቃል ዉይም ሪረፇፖ ሙታ በፌደራል መንግሥት አወቃቀር የግብር ክፍፍል በ እና መካከል የሜከናወን ነው የፍርድ ቤት አሠራር መሠረታዊ መርሆዎች እና ናቸው ዜጎች በታችኞች ፍርድ ቤቶች የተሰጡ ውሳኔዎችን በመቃወም ለበላይ ፍርድ ቤቶች አቤቱታ የሚያቀርቡበት ሥርዓት በመባል ይታወቃል ያሟዕታፉራትፇ ምዖሥቋዎቻ ባጭሩ መልቃ ከሚከተሉት አንዱን በመምረጥ የፍትሐዊነት መጓደል ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ዘርዝሩ ግብር ለሀገር ልማት እና ለክልሎች ፍትሐዊ እድገት ያለውን ጠቀሜታ ዘርዝሩ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምስቤፍ ከምሥት የሀገር ኩፍትፒ የምስፅራፉ ዓሳማዎች ደህኘንኘ ምሰራፍ ተምረህ ተምረሽ ስታጠናቅቅስታጠናቅቁቂ የብሔርችገ የብሔረሰቦችገና የሕዝቦችገ ታረክ ማጠቅ የሚሰጠውን ጥቅም ትገነዘባስህ ትገነዘቢያስሽ የጋራ መገስገያ መሣሪያዎችን ስምን በጥገቃቄ መያዝ ከገደሟገባ ታውቃስህ ታውቁያበሽ ድህነትና ኃሳቀርነትገ መዋጋት ስስፈሳጊ መሆኑን ትረዳስህትረጂያስሸሽ የዜገነት መብት መከበር የሀገር ፍቅር ስሜጫትገ ሽገደሚያጻብር ትረጻስህትረጂይስሽ ብሔራዊ ሰገደቅ ዓሳማና ብሔራዊ መዝሙር ስሀገር ፍቅር መገስበት የሚናራቸውን ስስተ ዋፅቦ ትረዳስህትረጃስሽ ትክክስና የሆኑ የሀገርገ የብሔርችን የብሔረሰቦችገና የሕዝቦችን ታሪክና ባህስ ማጠቅ ስሸዲሱ የሀገር ፍቅር ስሜት ገገባታ የሚናረው ጠቀሟታ የብሔሮችን የብሔረሰቦችንና የሕዝቦችን ታሪኮችና ባህሎች ማወቅ ምን ጠቀሜታ አለው። ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ያሟፓታምፖ ረፉፍሥፖ ። ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ስምስት የፃገር ፍቅር ሀገሬን እወዳለሁ የሜል ዜጋ ሁሉ ሀ በሀገሩ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆን ይገባዋል ለ ለሀገሩ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና ብሔራዊ መዝሙር ተገቢውን አክብሮት ይሰጣል ሐ ለጋራ መገልገያ መሣሪያዎች ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል መ ሁሉም መልስ ይሆናሌ። ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ስድስት ዖሟታታፋምት ምዖቋዎቻ መልጳራ። ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ምሰራፍ ስድስት የኃሳፊነት ስጫት ያሟታፓታምፖ ፍረፉፍሦፖ ። የማንኛውም የልማት እንቅስቃሴ ዋና ዓላማና ግብ የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ማሟላትና የኑሮ ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ መሆን አለበት ምሰራፍ ሰባት ሀገራችን በየትኛውም መመዘኛ ከሌሎች ሀገሮች ጋር ስትነፃፀር በአብዛኛው ጥገኛ የሆኑ ኋላቀር አስተሳሰቦች የነገሱባትና አስከፊ ድህነት የሚታ ይባት ናት በዚህም ምክንያት በዕድገት ኋላቀር ከተባሉት ሕዝቦች መካከል በመጨረሻው ተርታ ላይ አእንገኛለን ይሁን አንጂ ይህን ኋላቀር የፅ ድገት አቅጣጫ በመለወጥ ወደ ተሻለ ዕድገት ሊያሸጋግሩ የሚችሉ የልማት የኢኮኖሚና ባሕል ነክ ዓላማዎች በፌዴራል ሕገ መንግሥት ውስጥ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል እነዚህ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ነክ ዓላማዎች የሚባሉት በሕገመን ግሥቱ አንቀጽ ላይ እንደሚከተለው ተዘርዝ ረዋል መንግሥት ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሀገሪቱ የተ ጠራቀመ ዕውቀትና ሀብት ተጠቃሚዎች የሚሆ ኑበትን መንገድ የመቀየስ ኃላፊነት አለበት መንግሥት የኢትዮጵያውያንን የኢኮኖሚ ሁኔታ ዎች ለማሻባል አኩል ዕድል እንዲኖራቸው ለማ ድረግና ሀብት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ የሚከፋ ፈሉበትን ሁኔታ የማመቻቸት ግዴታ አለበት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላ ከልና አደጋው ሲደርስም ለተጎጂው ዕርዳታ በወ ቅቱ እንዲደርስ ማድረግ በፅድገት ወደኋላ ለቀሩ ብሔሮች ብሔረሰቦች ሕዝቦች መንግሥት ልዩ ድጋፍ ያደርጋል መንግሥት መሬትንና የተፈጥሮ ሀብትን በሕዝብ ስም በይዞታው ሥር በማድረግ ለሕዝቡ የጋራ ጥቅምና ዕድገት እንዲውሉ የማድረግ ኃላፊነት አለበት የሀገር ልማት ፖሊሲዎችና ኘሮግራሞች በሚዘ ጋጁበት ወቅት መንግሥት ሕዝቡን በየደረጃው ማሳተፍ አለበት የሕዝብንም የልማት እንቅስ ቃሴዎች መደገፍ አለበት መንግሥት በሀገር ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ሴቶች ከወንዶች ጋር በአኩልነት የሚሳተፉበትን ሁኔታ የማመቻቸት ኃላፊነት አለበት መንግሥት የሠራተኛውን ሕዝብ ጤንነት ደህን ነትና የኑሮ ደረጃ ለመጠበቅ መጣር አለበት በኢፌዲሪ ሕገመንግሥት የወጡትን አነዚህን የልማት ነክ አቅጣጫዎች በመከተል ሕዝቡ በየደ ረጃው ተጠቃሚ የሚሆገንበት ሀገራችን ከተመጽ ዋችነት የምትላቀቅበትና ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድ ገት ዕውን የሚሆንበትን የዳበረ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓትን ለመገንባት ይቻላል ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ጠንካራ የስራ ባህስ ዖሟዕሠታታሥጋ ሂቄምጭዎሥቻ ታዉማጎፃፖው። ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ምሰራፍዬ ሰባት ጠንካራ የስራ ባህስ ከሌሎች ለመማር ዝግጁ መሆንና የሌሎችን የሙያ ውጤት የማድነቅ ባህል መዳበር ያለበት የጠንካራ ሥራ ባህል መሠረት ነው ብዙ ሰዎች ሌሎች በሠሩት ሥራ ቢደነቁም እነዚህን ሰዎች በግልጽ የማድነቅና በሥራቸው ይበልጥ እንዲበረታቱ የማደፋፈር ብርታት የላቸውም ከዚህም በቀር ወደ ባለሙያዎቹ ቀርበው ለመ ማር ያላቸውን ፍላጎትና ዝግጁነት በመግለጽ ከነዚህ ግለሰቦች የሙያ ትሩፋት ጥቂት ለመካ ፈል እንኳን አይፈቅዱም አርግጥ ይህ ሁኔታ የሁሉም ሰዎች ባህሪ ነው ለማለት ባይቻልም የብዙ ሰው አመለካከት ስለሆነ መወገዝና መቅ ረት ያለበት ኋላቀር አስተሳሰብ ነው መቼም ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ሙያና ችሎታ ሊኖረው አይችልም አንዱ መምህር ቢሆን ሌላው አናዒ ሌላው ግምበኛ ወይም የቢሮ ሠራተኛ ሊሆን ይችላል እንዲሁም አንዱ ነጋዴ ሌላው መሐንዲስ ቢሆን ሌላው ደግሞ ገበሬ ወይም የሕክምና ባለሙያ ይሆናል ሀገር በሥራ ለማደግ የምትችለው የዜጎቿ የተለያየ የሙያ ህብረት ተጋግዞ ለልማቷና ለብልጽግናዋ የዋለ አንደሆነ ብቻ ነው እያንዳንዱ ዜጋና የተሠማራ በትም ሙያ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት የሚያበ ረክተው የጎላ ድርሻ አለ ስለሆነም የልማት ድርሻን ይበልጥ ፍሬአማ ለማድረግ ማንኛውም ሙያ ሊከበርና ሊደነቅ ይገባዋል ዜጎችም ከባለ ሙያዎች ትምህርት በመቅሰም ሙያቸውን ሊያ ሻሸሉና ራሳቸውን ጠቅመው ሀገራቸውን መጥ ቀም ይጠበቅባቸዋል የነቀፌታም ሆነ የማድ ነቅ አስተያየት ገንቢነት ባለው ሁኔታ ከተሰነ ዘረ ነገ ያንን ሙያ የበለጠ ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል በዚህ ረገድ መንግሥትና ሕብረተሰቡ ሙያንና ባለሙያውን ማበረታታት ተገቢውን ከበሬታ መስጠትና አንዱ ከሌላው የሚማርበትን መንገድ ማመቻቸት አለባቸው ምሁ መሠረ ዖሟታታራታፇ ሃው ፖሄዎቻ መልሖ ዖሟዕታፉቶጋ ዊዖቋዎቻ መልራ ሁሰቱ መምህራገ የጉብኝት ቀጠር የይዙት ሸፍ ስገድ ሀገር በሥራ ስታደግ የምትችስሰው ስምገ ነበር። ገኙትገ ሥራ ሳይገቁ መሥራት ነጡ የሥራ ትገሽ ጠይም ትስቅ የስጡም ስገዱ የሥራ ዘርፍ ከሴሳው ጋር ሲነዛፀር በሽኩስ የሥራ ገዜና በተ መሣሣይ የፅውቀት ደረጃ ዩከናወናስ ባደባስም ሥራ በየትዛቫውም መመዘና ስሀገርም ሆነ ስሕዝብ ያስው ስስተዋቨኦቦ ከፍተኛ ነወ የሸገድ ሀገር ዜገች ጠገካራ የሥራ ባህስ ሽያጻዳበሩ ሥራቸውን ይበስጥ ከያጠናክሩና ሙያቸውን ከያሻሻሱ በፄዱ መጠገ ጠደተሻስ የሥራ ደረጻ በመድረስ ከተሰመደጡ የበስጠ ስምሥጋና የሟፅይበቃና ስርስፀነት ቦደስው ሥራ ሲያከናውኑ ይችሳሱት ከገደዚህ ዓይነት የሳቀ የሥራ ውጤት የሚያስመዘገቡ ዜገችን ማበረታታትና ማደነቅ ስስፈሳጊ ሲሆገ ከከነዚህ ባሰሙያ ዎች ስመማር ዝገዱ መሆገ ሴሳው የጠገካራ የሥራ ባህስ ገዘታ ነው የሰው ስጅ ዛሬ ስሚገኝበት የስስጣኔ ደረጃ ስመደረስ ይደያበቃውና ቀጻሟውንገ ጉስህ ደርሻ የሚደዘው በሥራ ይሳየው ከፍተና ትጋት ነጡወ በዚህም መሠረት በቪኪፌዲሪ ሕገመገገሥት የተደነገጉትኘ የስማትና የሺቢኮናሚ ነክ ዓሳማዎች በተግባር ስመተርገምና ስጠገካራ የሥራ ባህስ መጻበር ሁሱም ዜገች ከፍተና ርብርብ ማድዶረገ ስስባቸው ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ሰባት ጠገካራ የስራ ባህስ መቦዘገ ሥራ መፍታት ውጡጣውረፎ ዩየነር ፈተና ችገር መከሬ ፋይጻ ጥቅም ረብ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ሰባት ጠገካራ የስራ ባህስ ያሟታፓታምፖ ፍረፉፍሦፖ ። ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ድ ዉደይና ለድ ሪፅሪዕፊ ምረጡው ራስገ መፓስ ፇዎፖሙ መሠረ ያሟዕታፓቶ ናና ምዖቋዎቻ መልሷቃ በይገ ስፋር የሚያሰኙ ባህሪያትን ገበበ ክደኘ ስፋር በመሆገ የሚደርሰጡን ገጻት ሽየዘረዘራችሁ ተወያዩ ከና ድምጻጫ ሳይ ዶረሱ በራስ የሚተማመን ሰው ለመሆን ተወስኖ የተቀመጠና የተመረጠ አንድ ልዩ ወይም ብቸኛ እና ስኬታማ መንገድ የለም እንደ ምንኖርበት ህብረተሰብ ባህል አመለካከት የትምህርት ደረጃና ጊዜ ወዘተ ይዐሰናል ከዚህም ባሻገር በራስ መተማመን በየጊዜው እየዳበረ የሚሄድ እንጂ በተወሰነ ጊዜ ተከና ውኖ የሚያበቃ የአንድ ወቅት ስራ አይደ ለም ለአዳዲስ ነገሮች በተጋለጥን ጊዜ ሁሉ ያለማወቅ ስጋት በራሳችን የመተማመን ስሜታችንን መፈታተኑ አይቀርም ባልችለ ውስ ቢበላሽስ ተቀባይነት ባላገኝስ የሚሉ አፍራሽ ስሜቶች ይረብሹናል ሆኖም በህይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን አዳዲስ ሁኔታዎች እያሸነፍን በራስ መተማ መናችንን ለማጐልበት ቀጥሎ የቀረቡት ነጥ ቦች በአጅጉ ጠቃሟ ናቸው የራስን ችሎታ ማወቅ እና ማበልፀግ አንድ ሰው የሁሉም ዕውቀት ባለቤት መሆን አይቻለውም በአንፃሩ ግን እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ችሎታ አለው ስለዚህ ማንኛ ውም ሰው ያለውን ችሎታ ለይቶ ማወቅ ያለበትንም የዕውቀት ክፍተት በመረዳት መማር ልዩ ልዩ መጻህፍትን ማንበብ እንዲ ሁም ከሌሎች ሰዎች ጋር በመወያየት ዕው ቀትን ማበልፀግ ይጠቅማል በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ያሉ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተለ ዋወጡ በመሄድ ላይ ናቸው ስለዚህ ሁል ጊዜ አዳዲስ የሚነሱ ሁኔታዎችን መከታተል እና ራሳችንን ከነዚህ ሁኔታዎች አንጻር ማብ ቃት አስፈላጊ ነው ከሌሎች ሰዎች ለመማር በቅድሚያ የሌሎችን ሀሳብ ማክበር መቻል ጥሩ መሰረት ነው ምሰራፍ ስምገት ለሌሎች ሀሳብ ክብር ሰጥተን ስናዳምጥ ከእኛ ሀሳብ ጋር ያላቸውን ተቀራራቢነትና ልዩነት እንገነዘባለን ከዚያም ልዩነታችንን በግልጽ ማስረዳት እና አቋማችንን ማሳየት እንችላለን እውነታን በፅናት መቀበል እውነታን በፅናት መቀበል ማለት ደካማና ጠንካራ ጐናችንን ለይተን ማወቅ ማለት ነው ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሌሎች ስለእኛ የሚኖራቸውን እይታ እና ስለ እኛ የሚሰጡትን አስተያየት በነፃ ስሜት መቀበል እንችላለን ከምናገኛቸው አስተያየቶች መካከልም የሚጠቅመንን በመውሰድ ራሳችንን ለማሳደግ መጠቀም የማይጠቅመንን ደግሞ መተው ተገቢ ነው ጠንካራ እና ደካማ ጐናችንን ለይተን ካወቅን ሌሎች ስለእኛ በሚሰጡት የተሳሳተ አስተያ የት አንደናገርም ችግሮች ሲያጋጥሙንም በመሸበር የተሳሳቱ ውሳኔዎችን አናሳልፍም እቅድ ማውጣትና ስራን መገምገም እቅድ ማውጣትና ስራን መገምገም በራስ ለመተማ መን መሠረታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው ለምሳሌ አንዲት ተማሪ በዚህ ዓመት ከክፍል ተማሪዎች አንደኛ እወጣለሁ ብላ ማቀድ ትችላለች ይኹንን ዕቅድ አስባው ወይም ወረቀት ላይ ጽፋ ከተወችው ምኞት ነው እንጂ እቅድ አይባልም ስለዚህ ይኹንን ዕቅዷን ሊያሳኩላት የሚችሉ ነገሮችን ዘርዝራ መፃፍ ይኖርባታል ለምሳሌ የየቀኑን የጥናት ኘሮግራም ማውጣት ከትምህርት ቤት አለመቅረት መምህራን ሲያስተምሩ በፅሞና ማዳመጥ ቤት መፃህፍት በመግባት መባህፍትን ማንበብ ወዘተ የሚሉ ለእቅዷ መሳካት መሣሪያ የሆኑትን ነገሮች መንደፍ አለባት ድርጊቶችንም በቀን በሳምንት በወር በዓመት እየተመነች የድርጊት መርሁ ግብር ማውጣት ይኖርባታል ባወጣችው መርሀ ግብር መሠረት መፈፀምና በየጊዜው የተሰራውን ስራ እና ውጤትን መገምገም ያስፈልጋል ተማሪዋ እንዲህ ስታደርግ በራስ የመተማመን ስሜቷ እየዳበረ ይሄዳል ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ራስገ መፓስ ዖሟ። ኮንትሮባንድ ንግድ ሀ ኮንትሮባንዲስቶችን የሚጠቅም ተግባር ነው ለ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወትን ያቃውሳል ሐ ሙስናን እንዲስፋፋ ምክንያት ይሆናል መ ለ እና ሐ መልስ ናቸው ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምሰራፍ ስምገት ራስገ መፓስ ሂ ያሟሰያታታ ታፇ ቁደ ሪታዎች ያታፅነጎኛ ቃሳ ዉይም ሪረሮፇ ሙታ ኮንትሮባንድ ወይም ሀገ ወጥ ንግድ ሲካሄድ አይተው ለሚመለከተው አካል ለሚጠቁሙ ሰዎች የ አበል ይሰጣል የተላቀቀ ሰው ነጻ አስተሳሰብ ይኖረዋል ማለት በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ራስን አሳንሶ አለማየት እና የራስን ተገቢ ቦታ ማወቅ ነው ያሟያታሖ ቅቻ ምያፖዌዊዎቻ ያጭሩ መልቃራ ራሱን ያልቻለ ነፃነት የለውም የሚለው አገላለፅ በግለሰብ እና በሀገር ደረጃ የሚሰጠውን ትርጉም ግለጹ ለራስ ክብር መስጠት ማለት ምን ማለት ነው። የግለሰቦች የቁጠባ ባህል መዳበር ከራሳቸው አልፎ በሀገር ያለውን ጠቀሜታ ዘርዝሩ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምስራዬፍ ዘጠኝ ያቂሪ ዖፇረያው። ሥሥሪታ መጋጋሟ ይማሣታው ሣጋጎያ ያፖፅ ሳሷ ፖሦዕያራሯ ያሥፖርደረሃ ሥሳፈደሞሯ ምፇ ም ውኣውታ ፈሆኃ ይፇጳፖ ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ ምስሰራፍዬ ስስር ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ገቁ ሕዝባዊ ተሳትክ ያሯ ያቂሪ ዖፇሪያው። ምስሰራፍዬ ስስር ንቁ ሕዝባዊ ተሳትክ በስገድ ህብረተሰብ ጡስፕ የጋራ መገባባት ከገዲናር መስካም ከስተጻደር ከገዲሰፍነኘ በመገገሥታዊ ስካሳት ገስጽነትና ተጠያቂነት ያስው ስሠራር ሽገዲረጋገፕ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት ከገደሚናርበት ተመፀክተናል ከነዚህ ፈጣን ከደገት ከገዲረጋገጥፕ ስማድረገ የሚያስፈስጉ ቅድመሁኔታዎች ከገደሆኑም ተገገዝበናስ ሁሱም ከውን ከንዲሆኑና በዘሳቂነትም ስመቀጠስ ከገዲችሱ የሚገከባከባቸውና የሚጠብቃቸው የማያቁርጥ ገቁ ህዝባዊ ተሳትፎ ሲናር ሽገደሟገባ በሰፊው ስይተናልስ ታዲያ ከገዲህ ያስው የህዝብ ተሳትፎ ውጤታማ የሟሆነው በተናጠስፅ በሚካሄደ ከገቅስቃሴ ሳይዶሆኘ ህዝቡ በተስደየ መገገድ ከየተደራጀ በሚያደርገው ከገቅስቃሴ ከገደሆነ ጥርጥር የስውም የሲቪክ ማህበራት ሰሰሳም መከበር ስዲሞክራሲ መገስበትና ስፈጣገ ስደገት መረጋገጥ ህዝቡ ገቁ ተሳትፀኗ በማደረግ የሚሳተፍባቸው መደረኮች ዛትመወ ሽነዚህ ማህበራት ስገዳገዴዲም በወቅታዊ ጉዳዮች ሳይ ህዝቡ መገገሥትኘ ስመቀቆጣጠርና በወሳኝ ነገርች ሳደ መገገሥት ከገዲተጋ ስማሳሰብ የሚረዱ መደረኮች ናቸው በመሆኑም በሲቪክ ማህበራት ውስጥ ከያገጻገጻችገ ገቁ ተሳትፎ በማደ ረገ ሰሳማችገገ በዘስቄታ ስማስፈገ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችገን ስማጠናክር ከገዲሁም ቀጣይነቱ የተረጋገጠ ፈጣገ ስማታችገን ስማረጋገጥ መጣር ይናርብናል ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምስሰራፍዬ ስስር ንቁ ሕዝባዊ ተሳትክ መስካም ስስተጻደር ክደሱ የሴስበት ከሙስና የዘፀዳ ቀስጣፋና ተገቢ ስገስገሱት የሚገኘበት የሚንዘባረቅበትን ስስተዳደር ግስጽነት የመገገሥት ኃሳይዎችና ሠራተኛች ሕገገ ብቻ ተክትስውና ስገባብ የሆነ ክሽሰራር መሆኑገ የሚያረጋገጡበት የሚፈፅሙትና የሚወስኑበት ስሠራር የሃታ ጥቃት ሰዎች በሴቶች ሳይ የሚያደርሱት ስዩ ስዩ መስክና ደረጃ ይስጡ ስካሳዊና ሥነስቡናዊ ጉዳት የሟሚይደርስ ችገር ዩጋራ መገባባት ስዩነት ሽገደተጠበቀ ተነጋገርዛና ተደማምጦ በጧጫያስማሙ ጉዳዮች ሳይ ስዘሳቂ የጋራ ገብ ስብር መሥራት ዩፎረም የጋራ ዓሳማ ደሳቸው ኩደናች በጋራ ሰመገቀሳቀስ የሚያዋቁሙት ኅብረት ተጠያቂነት የመኘገሥት ኃሳፊዎችና ሠራተኛች በሚፈጽሙትና በሟወስኑት ነገር ከገደሁኔታው የሚመስገዝኑበትና የሚሸስሙበት ስሲያም የሚጠየቁበት የሚከሰሱበትና የሚቀጡበት ሥርዓት ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ ምስራፍ ስስር ገቁ ሕዝባዊ ተሳትክ ዖሚዕፇፉታ ሪፍ ነ። ሐሟዕቻታታሥፖ ሞሜጩጭዎቻ ፇፅያኛ ያጋውጋ መሳፅ ምረው መልካም አስተዳደር ተጓድሏል ሊያሰኙ ከሚችሉት መካከል አንዱ ነው ሀ የሙስና መኖር ሒ የአድሎ አሠራር ለ የባለጉዳዮች መጉላላት መ ሁሉም ትክክል ናቸው ሲቪክ ማህበራት ከሚያከናውኗቸው ተግባራት አንዱ ሀ የመንግሥትን ፖሊሲዎች ማስፈፀም ለ ሕዝብን በልማት በሰላምና በዴሞክራሲ አንቅስቃሴ ማሳተፍ ሒሔ ለመንግሥት ሕዝብን የሚቆጣጠርበት መሣሪያ ሆኖ ማገልገል መ ሁሉም ትክክል ናቸው የያንዳንዱ የህብረተሰብ ክፍል ሚና በሌላ ሊተካ አይችልም ሲባል ማለት ነው ሀ በህብረተሰብ ዘንድ የሥራ ክፍፍል መኖር ይኖርበታል ለ አንድ የህብረተሰብ ክፍል በሚያከናውነው ሌላው ጣልቃ መግባት የለበትም ሐ እያንዳንዱ ክፍል ካለው ልዩ ባህርይ የተነሳ ሌላው ወገን ሊያሟላ የማይችለው ነገር አለው መ ሁሉም ትክክል ናቸው የዴሞክራሲን መጠናከር ሊያደናቅፉ ከሚችሉት መካከል የሚቆጠረው ሀ የርሰበርሰ ሽኩቻና መናቆር ሐ ርስበርስ ያለመደማመጥና ያለመቻቻል ለ ገንቢ ትችትን ለመቀበል አለመቻል መ ሁሉም ትክክል ናቸው የሲቪክ ማህበራት መንግሥትን ለማትጋትና ለመቆጣጠር እንዲችሉ ሀ ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ባለበት ሁፄታ ውስጥ መገኘት አለባቸው ለ ከመንግሥት አመራር ማግኘት ይኖርባቸዋል ሔ ከመንግሥት ላቅ ያለ ሥልጣን ሊያገኙና ከመንግሥት ቁጥጥር ነፃ ሊሆኑ ይገባል መ ሁሉም ትክክል ናቸው ዖሟያታታታታ « ዕታዎቻ ያፖኀታኛ ቃሳ መይም ሪረፇፖ ሙታ አንድ ሕዝብ በማህበረ ኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳት የሚያደርግባቸው ሁለት መንገዶች ተሳትፎና ተሳትፎ የሚባሉት ናቸው በንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ ታጅቦ መፈፀም ያለበት ልማት ፈጣን ብቻ ሳይሆን መሆንም ይኖርበታል ያሟያታሖ ምፇ ምፖዊዎቻ ያጭሩ መልቃ ከመልካም አስተዳደር እጦት የተነሳ ሊደርሱ ከሚችሉ ችግሮች ሦስቱን ጥቀሱ ንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ ለመልካም አስተዳደር መገኘት ሊያበረክት የሚችላቸውን ሁለት ነገሮች ግለጹ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ የምስፅራፉ ዓሳማዎች ደህኘንኘ ምሰራፍ ተምረህ ተምረሽ ስታጠናቅቅስታጠናቅቁቂ ስጡቀት የሚዳብርባቸጡን መገገጾች ትረዳስህትረጂያስሽ ስውጡቀት ስገስገሱት ሳዩ የሚጡስባቸውጡገኘ መገገጾች ትረዳስህትረጂያስቨ የመረጃን ስስፈሳነትና ጠቀሜታ ትረዳበስህ ትረጂይስሽ ኃሳቀር ስስተሳሰቦችገና ስመስካከተችገኘ መዋ ጋት ተገቢ መሆኑን ትረዳስህትረጂያስሸ ሰውቀት የሚዳብርባቸው መገገጾች ሥስስ የሸከኗዕሪካ ዝሆገ መመል ፈም ጊኣ ሥስስ ስትሴት ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሳ በቀስ ያሥኃሄጋኖ ሥሪምፇዛረ ሦምሠም ዖሥማሪ መጽኃፍ ፀኛ ያፍሳ » ናታሥ ዕያ ፋይሪ ያፇረታሥ ሥሠሄታቻ ሁሪፖ ሪውፇታሃሥሃ ሜሮ ፖደዳጳሦ ምፖፇ ምሃ መፇሯ«ፇጋ ሰልሕሥጋፇሙ ምፖፇታ ግዱጽ። ኮከ ያሥንኃሄጋኖ ሥንምፇባሪ ሦምዕርምፖ ቦዶታሥማሪ መጽኃፍ ፀም ያፍሳ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት