Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የሞሳር ተልዕኮ.pdf


  • የቃላት ደመና

የሞሳር ተልዕኮ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ቨን ከከ ነ ትርጉም ሙሉቀንታ ትርጉም ሙሉቀን ታሪኩ ወ የአሳታሚው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው የመጀመሪያ ዕትም ሰኔ ዓም ዋና አከፋፋይ ዩኒቲ መጻሕፍት መደብር ርጨኤከቴሌ ባር አጠገብ የሞሳድ ተልዕኮ አንዲት ባለ ወርቅማ ፀጉሯን ሴት ለመጨረሻ ግዜ ያያት ካንቶን ዩሪ ስዊትዘርላንድ ነበር። ስለ ሳውዲ ወዳጆቻችን እውነተኛ ማንነት ከአንተ የተሻለ የሚናገር የለም ገብርኤል። የፕሬዝዳንቱን ነብስ አተረፍከው» እኔ ሳልሆን አንቺ ነሽ ያዳንሽው ሳራ። ለደህንነትሽ አስተማማኝ ነው። እንዳንቺ ጠንካራ ሴት ነበረች በጦርነቱ ወቅት የሰራችውን በተመለከተ ፅሁፏን አስነብብሻለሁ አንተስ ገብርኤል። ስለ ስራዬም ሆነ ተልዕኮዬ ልነግርሽ የምችል አይመሰስለኝም ሳራ ከእኔ ምስጢር ልትደብቅ ነው። የግል ግንኙነታችን የተወሰነ ድንበር ያሻል እኔና አንተ እኮ ከቢሮ የበለጠ ልባዊ ግንኙነት አለን ተገርማ ነበር ያየችው ለመሆኑ ምን ላይ ሊመድቡሽ ነው። ጥፋቱ የእኔም ነበር። ብምርመራው ወቅት ለአሸባሪዎቹ ምን እንደነገርኳቸው ነው። በዝግታ ወደ በረንዳው እየተራመደች ሁሉንም ነገር ዘረዘረችለት በረንዳው ላይ ሲደርሱ የሁለቱም ልብስ በዝናቡ በስብሶ ነበር። ከአግዳሚ ወንበራቸው ባሻገር የሳውዲ አረብያ አምባሳደር ልኡል በሽር ሁለቱ ላይ አፍጥጧል። የገብርኤል አይኖች እንደ አዳኝ ልኡሉ ላይ አፍጥጠዋል። በከዘራው ብመታው ደስ ይለኝ ነበር። ሣሳብህን የምትቀይር አልመሰለኝም ነበር። የአለም አቀፉ ጂሃድ አቀጣጣይ ሳውዲ አረቢያ አና ዋሃቢዝም መሆናቸውን ሴኔቱ እና የአሜሪካ ህዝብ ማወቅ አለበት አለው ገብርኤል። በቅርቡ እንጋባለን ለሊያ ዜናውን እንዴት ልትነግራት ነው። ዘወትር ለሲያራ ስለ ስዕሉ ላለመንገር ሲጥር ነበር። መቼ ነው የሳለችው። የቪየናን ሃጢያት በረዶው ነው የሚያጥበው። ለመረጃ አቅራቢው የሳውዲ ዜጋ የተከፈለው ሃያ ሚሊዮን ዶላር የዚዚ ገንዘብ ነበር። ራስሀ ደውል ገብርኤል። የጀልባዋ ባለቤት አብዱል አዚዝ አል ባካሪ በካንሳ ሲዝናና ቆይቶ የመጨረሻውን ራት ላ ፒዛ እየተመገበ ነው። ስፍራው ላይ ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሻባመየ የሞሳድ ተልዕኮ ኢየሩሳሌም የፕሮፌስሩ ቦርሳ ማለዳ ላይ ፓሪስ የደረሰ ሲሆን ከቀኑ አምስት ሰዓት ላይ ቴል አቪቭ ከሚገኝ አንድ ቢሮ ደረሰ የምርመራ ቡድኑ ላፕቶፕና ወረቀቶቹን መርምሮ የመጀመሪያ ደረጃ መረጃውን ከሰዓት በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ኢየሩሳሌም ለሚገኘው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ አቀረበ አመሻሽ ላይ አንገብጋቢውን መረጃ የያዘው ሰው በጥቁር ፔጆ ሊሞዚን ናርኪስ ጎዳናን አልፎ ወደ ቤን ይሁዱ ገበያ አዳራሽ አመራ መኪናው የገበያ ስፍራውን አልፎ ከሜገኝ አነስተኛ አፓርትማ በር ላይ ቆመ የቀድሞው የእስራኤል ምስጢራዊ አገልግሎት ኃላፊ የነበረውና በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነትና ስለላ አማካሪ አሪ ሻምሮን በዝግታ ከመኪናው የቷላ ወንበር ወጣ የግል ጠባቂው ራሚ ቀድሞ ስፍራውን በመቃኘት ነዓ መሆኑን አረጋግጦለታል በእስራኤል መንግስት የተሰጠውን ኃላፊነት በመወጣቱ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ጠላቶችን ያፈራው ቫምሮን የጥንቃቄ ኑሮ ነው የሚኖረው ጠቤሪያ የሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ከፍተኛ ጥበቃ ይደረግለታል ያም ሆኖ እንደ እስራኤል ባሉ አደገኛ አገራት መኖሩ የበለጠ ጥንቃቄ ጠይቆታል ባለ ሶስት ፎቁ አነስተኛ ህንፃ መግቢያ ላይ ያለው ትልቅ የባህር ዛፍ ቅጠሎች መርገፍ ጀምረዋል ቀዝቃዛው የመኸር ንፋስ የባህር ዛፉን ጠረን ሶስተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘዉ የሰአሊ ክፍል የቀለም ሽታ ጋር ቀላቅሎ ሻምሮን አፍንጫ ስር አደረሰለት በረጅሙ ተንፍሶ ወደ አሮጌው ህንጻ መግቢያ ተራመደ ቁመቱ አጭር ቢሆንም የለበሰው ካኪ ሱሪ እና የቆዳ ጃኬት ረጅም አስመስለውታል በርካታ ውጣ ውረዶችን ለማሳለፍ ከፊቱ ጠባሳዎች የተሻለ ምስክር የለም በተሸበሸበው እጁ አቃፊ ሰነዱን እንደያዘ ሶስተኛው ፎቅ ላይ የሚገኘውን በር በዝግታ ከፈተና ገባ የሞሳድ ተልዕኮ ክፍሉ በአንድ ወቅት የአንዲት ጣልያናዊት ወጣት መኖሪያ ነበር ሴትየዋም ሆነች ንብረቶቿ ክፍሉን ከለቀቁ ቆይተዋል ከፍሉ በአሁኑ ወቅት የአንድ ሰዓሊ ስቱዲዮ ሆኗል ሰአሊው ገብርኤል አሎን በአለም ላይ ከሚገኙ ሶስት ወይም አራት ስዕል አዳሾች አንዱ እና ምርጡ እንደሆነ ሻምሮን ያውቃል ጥንታዊ የሆኑ እና የጠፉ ድንቅ ስዕሎችን በአዳዲስ ቡርሾቹ የሚስለው ገብርኤል ስራዎቹ አዲስ መሆናቸውን ከአርሱ ውጪ ጥቂቶች ብቻ ያውታሉ ሰፊው ሸራ ላይ በከፊል የተጠናቀቀው ስዕል በአስፈሪ ተኩላዎች የተክከበበን አንድ ሰው ያሳያል የአዳሹ ገብርኤልን ድንቅ ችሎታ ከራሱ የቋንቋ እና የተኩስ ችሎታ አስበልጦ የሚመሰከተው ሻምሮን ከሰዓሊው ጀርባ አልፎ የተወጠረውን ሸራ በአድናቆት ቆሞ ሲመሰከት ቆየ መጀመሪያ ሲመጣ ከነበረው አሁን የተሻለ አድርገኸዋል በማለት ሻምሮን ለመሆኑ ይሄንን የሚመስል ስእል ማነው ቤቱ ሲሰቅል የሚፈልገው። ልዩነቱ አስር ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣል በማለት ገብርኤል በአድናቆት ተነፈሰና ሑጁሊያን ከዚህ ስዕል ሽያጭ ከፍተኛ ገቢ ሲያገኝ ይታየኛል አለ የለንደኑ ጁሊያን ኢሸርውድ ታዋቂ የስዕል ሻጭ ሲሆን በምስጢር ለእስራኤል የስለላ አገልግሎት ይሰራል የስለላ ቢሮው በርካታ ምስጢራዊ አገልጋዮች ያሉት ሲሆን እንደ ሻምሮንና ገብርኤል ያሉት ቢሮው በሚል ስሙ ይጠሩታል መቼም በዚህ ስራ ጁሊያና ጥሩ እንደሚከፍልህ ይሰማኛል የሞሳድ ተልዕኮ የአድሳቱን ዋጋ እና ምናልባት አነስተኛ ጉርሻ በአጠቃላይ ምን ያህል። ሲል ሻምሮን ግራ የተጋባው ወዳጁ ገብርኤልን ጠየቀው በአንድ የጀርመን ዩኒቨርሲቲ የሆነ ዘርፍ ፕሮፌስር ሲሆን ለዘብተኛ የአረብ ምሁር መሆኑ ይነገርለታል አንድ ግዜ አግኝቼው ነበር ሲል ገብርኤል መለሰለት የሞሳድ ተልዕኮ የሻርምን አይኖች በአግራሞት ተከፈቱ አረ እባክህ። ቫምሮን ትከሻውን ከፍ አድርጎ አንገቱን ቀበረና የሚፈልገውን በሙሉ አድርግለት ሲል መለሰለት የሞሳድ ተልዕኮ ኢየሩሳሌም የቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ስድስተኛ የግል ፀሐፊ የሆነው ወጣቱ ካህን ሉጂ ዶናቲ ከረፋዱ በአምስት ሰዓት ኢየሩሳሌም በሚገኘው ንጉስ ዳዊት ሆቴል እንግዳ ማረፊያ ተቀምጦ ገብርኤልን እየጠበቀ ነው ረጅም ቁመቱ እና መልከ መልካም ገጽታው ታዋቂ የጣሊያን የፊልም ተዋናይ ያስመስለዋል በጥንቃቄ የተሰፋው የካህን አልባሳቱ ማንነቱን ለተመልካች ቢመሰክርም ስዊዝ ሰራሽ ውድ ሰዓቱ እና የደረት ኪሱ ላይ የስካው የወርቅ ብዕር የካህኑን አለማዊ ስብእና ያጋልጡበታል ንቁ ጥቁር አይኖቹንና ሰፊ የጉንጭ አጥንቶቹን የተመለከተ ሰው የካህኑን አደገኛነት ይረዳል የቫቲካን ጋዜጠኞች ከመጋረጃ ጀርባ ያለ መንግስት ሲሉ የሚጠሩት ዶናቲ በሮማውያን ካህናት ዘንድ ደግሞ ጥቁሩ ጳጳስ የሚል መጠሪያ ተሰጥቶታል ዶናቲ እና ገብርኤል ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት ከሶስት አመታት በፊት ነበር ገብርኤል ሙኒክ ውስጥ የተገደለውን እስራኤላዊ ምሁር ቤንጃሚን ስተርን ገዳይ ሲከታተል ነበር በቫቲካን ፍንጭ አግኝቶ ከዶናቲ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቁትበወቅቱ ለቅዱስ ጳጳሱ ስጋት የነበረውን ሴራ በጋራ ካከሸፉ በኋላ የሁለቱ ጓደኝነት ቀጠለ ከአመት በኋላ የናዚ የጦር ወንጀለኛ የሆነውን ኤሪክ ራዴክ በሚያድንበት ወቅት ገብርኤል ከቫቲካኑ ወዳጁ ጠቃሚ መረጃ ደርሶት ነበር ወንጀለኛውን ቪየና ውስጥ የያዘው የሁለቱ የደህንነት ሊቆች ወዳጅነት በቅዱስ ጳጳሱ እና በእስራኤሉ ጠሚኒስትር መካከል የጠበቀ ግንኙነት መመሰረቱን ተከትሎ የተጠናከረ ሲሆን በአይሁድና ካቶሊክ ሃይማኖቶች መካከል የተፈጠረውን መልካም ትብብር በጋራ ይጠብቃሉ በአሁኑ ወቅትም የሊቀጳጳሱን ህይወት መጠበቅ የሻምሮን ተቀዳሚ ግዳጅ በመሆኑ ነበር ገብርኤልና ዶናቲ የተገናኙት የሞሳድ ተልዕኮ ገብርኤል ሰፊውን እንግዳ መቀበያ አቋርጦ ሲጠጋው ካህኑ ዶናቲ ከወንበሩ ተነስቶ ሁለት እጆቹን ዘረጋለት በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወዳጄ መገናኘታችን የሰላም ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ሰላምታቸውን እንደጨረሱ ክክፍልህን አይተኸዋል። ሲል ዘቡን ጠየቀው ክርስቲያኑን የደወል ድምፅ ከሰማ በኋላ አይኖቹን በዝግታ ገጥሞ ተኛ ብ እና መስቀሉ እኮ መታወቂያው ነው ሲል ነበር ዘቡ የመለሰለት መግቢያ እና ዙሪያው አንፃራዊ ጥበቃ እንደሚደረግለት ተመሰከተ ሆኖም አሷ ማሲዲ ፎቶ ያነሳበት የአደባባዩ ጀርባ ምንም ጥበቃ አይደረግለትም የሞሳድ ተልዕኮ ምናልባትም የማሲዲ ሰዎች ይህንን ክፍተት አግኝተውት ሊሆን እንደሚችል ገብርኤል በጭንቀት አሳበው አደባባዩን አቋርጦ በቀጥታ ያመራው ወደ ጳጳሱ ቤተ መንግስት ነበር ሶስተኛው ፎቅ ላይ ከሚገኘው የዶናቲ ቢሮ እስኪደርስ ድረስ ሶስት ግዜ ፍተሻ የተደረገለት ሲሆን የቢሮው ጥበቃ ጥሩ መሆኑን በቪያው አረጋገጠ የመተላለፊያው ጠባቂ ከፈተሸ በኋላ መሳሪያውን ይዞ መግባት እንደማይችል በመግለፅ ተቀበለው የዶናቲን ቢሮ ከፍቶ ገባና በሩን ከኋላው ዘጋው ዶናቲ የክህነት ልብሱን ለባብሶ ነበር የጠበቀው ከአጭር ሰላምታ በኋላ ገብርኤል ጥያቄዎችን አከታተለበት ቫቲካን ውስጥ በአጠቃላይ ስንት ሰራተኞች አሏችሁ። በማለት ገብርኤል መለሰለትና የአሸባሪዎቹን የክትትል ፎቶዎች ለማስታወስ ሞከረ ኤልባና ቀድሞ ቦምቦቹን ቢሮ አስገብቶላቸው መሆን አለበት ዛሬ ባዶ እጃቸውን የገቡት ሻሂዶች ቦምቡን ከቢሮ ወስደው ፍተሻ በሌለበት መግቢያ መንገድ በኩል ወደ አደባባዩ ገብተዋል በማለት ገብርኤል ግምታዊ መልሱን ነገረው አሁን በመጣንበት መንገድ ነው ሊገቡ የሚችሉት መንገድ ላይ ተላልፈናል ማለት ነው አለና አንጄሊ ቀጣዩን ትፅዛዝ በመጠበቅ ገብርኤል ላይ አፈጠጠበት የሞሳድ ተልዕኮ ወደ መድረኩ ገብርኤል የፍተሻውን አጭር የእንጨት አጥር ዘሎ ሲሮጥ አንጄሊ ተከተለው ህዝቡን እየገፋ ወደ መድረኩ ተጠጋ ከሊቀጳጳሱ ጀርባ ወደ ቆመው ዶናቲ ተጠጋና ከኤልባና ቢሮ ያገኘውን ደብዳቤ አሳየው። ዶናቲ በጭንቀት ጠየቀው ሁሉንም ማዳን አንችልም በፍጥነት ጳጳሱን ይዘህ ግባ ህዝቡ ችግር መኖሩን ከሰማ ግርግር ይፈጠራል ቀጥሎ የቻልነውን ያህል እናተርፋለን በማለት ገብርኤል አፈጠጠበት ዶናቲ አጠገቡ ወዳለው የስዊዝ ዘብ ሃላፊው ኮል ብሩነር ተራመደና በጆሮው የሆነ ነገር ነገረው እንደ ሁሉም የጳጳሱ የግል ጠባቂዎች ጥቁር ሱፍ የለበሰው ብሩነር የጆሮ ማዳመጫ ሰክቷል ኮሎኔሉ ዞር ከማለቱ በፊቱ ነበር ከፍተኛው የፍንዳታ ድምፅ መድረኩን ያናጋው ገብርኤል በሃይለኛው የቦምብ ግፊት እንደ ወረቀት ተንሳፍፎ የመድረኩ ደረጃ ላይ በጀርባው ወደቀ ወዲያውኑ ራሱን ሳተ ገብርኤል ለጥቂት ሰከንዶች ያህል ብቻ ራሱን ስቶ እንደቆየ ተሰምቶታል ከወደቀበት ተጣድፎ ተነሳና ዙሪውን መቃኘት ጀመረ መድረኩ ላይ ከጳጳሱ በቀኝ በኩል የነበሩት ካህናት ወዳድቀዋል በግራ በኩል ደግሞ ዶናቲ እና ብሩነር ወድቀዋል የብሩነር ጭንቅላት ደምቷል የሞሳድ ተልዕኮ ገብርኤል ዙሪያውን እየቃኘ ጳጳሱ የታሉ። ስትል በድንጋጤ ጮኸች የሞሳድ ተልፅኮ ሮም ከቫቲካኑ የአሸባሪዎች ጥቃት በኋላ አንድ ሳምንት ሙሉ ገብርኤል ያረፈው በተዘጋጀለት የሞሳድ ምስጢራዊ ማረፊያ ነበር የቤተ ክርስቲያኑ ጉልላት ሲፈራርስ ያየው ምስል ከህሊናው ሊጠፋለት አልቻለም አሸባሪዎቹ ያወደሙት ስዕል ቢሆን ኖሮ ሊያድሰው እንደሚችል ነበር አዳሹ ገብርኤል አሎን በፀፀት ያሰበው ጥቁሩ ረቡዕ በማለት የሮም ጋዜጦች የሰየሙት የጥቃት እለት የስድስት መቶ ዜጎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ የሟቾች ቁጥር ሰባት መቶ ደርሷል ኮል ካርል ብሩነር እና ሉካ አንጀሊ ከሟቾቹ ውስጥ ይገኙበታል የሮም ቤተ ክህነት አራት ጳጳሳት ስምንት ሊቀካህናትና በርካታ ምዕመናን ሞተውበታል አደጋውን የጣሊያኑ «ላ ሪፐብሊካ ጋዜጣ በፊት ገፁ ያወጣው የፈራረሰ ጉልላት ፎቶ አናት ላይ ውግዝ በሚል ርዕስ ነበር የዘገበው በአደጋው ስፍራ የራሱ ድንቅ ሰላይ የነበረው ሞሳድ ከሁሉም አገራት የተሻለ የመረጃ ባለቤት መሆን ችሏል ገብርኤል ከሊቀጳጳሱ ጋር ባደረጋቸው ተደጋጋሚ ስብሰባዎች ከጣሊያን ልዩ ፃይልና የደህንነት ቢሮ ሃላፊዎች ያገኛቸውን ጠቃሚ መረጃዎች ቴል አቪቭ ለሚገኘው የሞሳድ ቢሮ ሙሉ በሙሉ ሲያስተላልፍ ቆይቷል። ጉዳዩን ከራሳቸው ብቻ ከሚሰሙ ጥቂት ሰዎች አንዱ አንተ እኮ ነህ ገብርኤል አሎን በማለት በትህትና መለሰለት የሞሳድ ተልዕኮ መቼ እና በስንት ሰዓት። ስትል ጠየቀችው የገብርኤል ምላሽ ዝምታ ነበር ሲያራ ርዕሱን የሞሳድ ተልዕኮ በፍጥነት ቀየረችና ስለ ስዊዘርላንዱ ተልፅኮ ምን ያህል አውቀፃል። በማለት ገብርኤል ወንበር ስቦ ተቀመጠና የአለቃውን ቃል መጠባበቅ ጀመረ የሞሳድ ተልዕኮ ከሁለት ቀናት በፊት ከግብፁ ደህንነት ቢሮ ወዳጃችን አዲስ መረጃ ደረሰን ኤልባና ወደ ቫቲካን ከመፄዱ በፊት ጀምሮ ከአክራሪ ቡድኖች ጋር የተያያዘ ነበር ታላቅ ወንድሙ የሙስሊም ወንድማማቾች አባል ሲሆን የአልቃይዳው ተተኪ አይማን አል ዘዋሂሪ የቅርብ ወዳጅም ጭምር ነበር ወንድምየው በኢራቅ ከአሜሪካ ጋር ሲዋጋ ፋሉጃ ላይ የተገደለ ቢሆንም ቀድሞ የተቀረፀ መልክቱ በአሁኑ ሰዓት ግብፅ ውስጥ እየተደመጠ ነው የግብፁ ወዳጃችን ይፄንን መረጃ ቀድሞ ቢሰጠን ኖሮ ቫቲካን ውስጥ ያለቁትን ሰባት መቶ ሰዎች ማዳን እንችል ነበር ገብርኤል በወቀሳ ነበር የተናገረው ግገብፃውያኑ ስለ ኤልባና ሌላም መረጃ አላቸው በማለት ሻምሮን ሲጋራውን ሳበ አክራሪ እስልምና በግብፅ በተስፋፋባቸው ዎቹ እና ዎቹ ኤልዳና ከአንድ የሳውዲ ተራድኦ ድርጅት ቋሚ የገንዘብ ክፍያ ይቀበል ነበር እውነተኛ ስሙ አህመድ ቢን ቫፊቅ የተባለ ግለሰብ ራሱን ካሊድ በማለት ነበር የኤልባና አለቃ በመሆን የቆየው የግብፅ ደህንነት ቢሮ ስለ ቢንሻፊቅ ስራ አዲስ መረጃ አግኝቷል የሳውዲ ደህንነት ቢሮ ጂአይዲ ሰራተኛ መሆኑን። ለመጀመሪያ ጊዜ ይህንን ክፍል ስታየው እዚህ ሆጌ ፊቷን ማየት እፈልጋለሁ በማለት ፈገግ ብሎ ሊያስፈራራው ሞከረ እስከ ምሽቱ ሰዓት ድረስ ሲጨዋወቱ ቆዩ በመጨረሻም ሻምሮን ለመፄድ ሲነሳ ገብርኤል እስከ መኪናው ሸኝቶት ተመለሰ በቀጥታ ወደ መኝታ ቤቱ አምርቶ አልጋ ውስጥ እንደገባ ከፍተኛ የቦምብ ፍንዳታ ድምጽ ሰማ እንደማንኛውም የኢየሩሳሌም ነዋሪ ገብርኤል የዘወትሩን የአጥፍቶ ጠፊዎች ቦምብ ድምፅ ለምዶታል የሟቾችን ቁጥር ከፍንዳታው በኋላ በሚሰማው የአምቡላንሶች ጥሩምባ ብዛት ይገምተዋል በርካታ አምቡላንስ ማለት የሟችና የቁስለኛው ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ለአስራ አምስት ደቂቃ ያህል ሲያዳምጥ ቢቆይም የአምቡላንስ ድምፅ የለም ከአልጋው አጠገብ የርቀት መቆጣጠሪያውን አንስቶ ቲቪውን አበራ ምንም አይነት ሰበር ዜና የለም የዚህን ግዜ ነበር ገብርኤል በድንጋጤ የተርበተበተው ስልኩን አንስቶ የሻምሮን መኪና ስልክ ላይ ደወለ ስልኩ አይሰራም የሞሳድ ተልዕኮ ክፍል ሁለት የዶር ጋቼት ልጅ ኤይን ኬረም ኢየሩሳሌም የአሪ ሻምሮን ሚስት ጊላ ሻምሮን ለአመታት በሰቀቀን እና በፍራቻ ኖራለች መቼ እንደሆነ ባታውቀውም አንድ ቀን ግን ባሏ በጠላቶቹ እጅ እንደሚወድቅ በፍርሃት ስታስበው ነበር በዚህ ምሽት ፃዳሳ ሆስፒታል ኮሪደር ላይ ጭብጥ ብላ ተቀምጣለች ጭኗ ላይ የሻምሮን የዘወትር ጃኬት ተቀምጧል ጃኬቱ የቀኝ ደረቱ ላይ የተቦጨቀ ሲሆን ለአመታት ባሏ ቢሮም ሆነ ሌላ ቦታ ሲለብሰው ቆይቷል የቦምቡ አደጋ ከሰዓታት በፊት መኪናውን ሲያወድማትም ይህንኑ ጃኬት ለብሶ ነበር ገብርኤል እተጣደፈ ወደተቀመጠችበት አግዳሚ ሲቃረብ እንባዋን ለቀቀችው ምንድን ነው የሆነው ገብርኤል። ገለልተኛ ስፍራ ፈልጎ ነው በማለት ዳይሬክተር አሞፅ መለሰለት ጠሚኒስትሩ ቀበል አድርገው ካርተር አስቸኳይ ጉዳይ ስለሆነ ነገ ማታ ሊያገኝህ ይፈልጋል አሉት የሻምሮንን ሁኔታ ከማየቴ በፊት ከኢየሩሳሌም መውጣት አልፈልግም ጌታዬ አላቸው አስቸኳይ ነው የሚል አጭር መልስ ብቻ ሰጡት እንግዲያውስ ሌላ ሰው ቢልኩ ይሻላል በማለት ገብርኤል አቋሙን አፀና ሌላ ሰው መላክ አንችልም አሉትና ጠሚኒስትሩ ወደ ፊት ጠጋ ብለው ካርተር አንተን ብቻ ነው ማናገር የሚፈልገው አሉት የሞሳድ ተልዕኮ ለንደን እለቱ በለንደን ዝናባማ ነበር ገብርኤልና አድርያን ካርተር ከቀጠሮአቸው አምስት ደቂቃ ቀድመው ነበር ኢቶን ቤተ መንግስት አቅራቢያ የተገናኙት ወዳጃችን ሻምሮን እንዴት ነው። አንዱ ፎቶ የቤቱ ባለቤት ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር የተነሱት ሲሆን የሁለቱም ፊርማ አለበት የሲአይኤው ምክትል የዘመቻ ፃላፊ አድርያን ካርተር ጥሩ የማዳመጥ ችሎታ እንዳለው ገብርኤል ቀድሞ ያውቃል ከደቂቃዎች በኋላ ካርተር ሁለት የሻይ ስኒ ከፔርሙዝ ጋር ይዞ ወደ ማንበቢያው ክፍል ሲገባ ገብርኤል ጉብኝቱን አቁም የቆዳ ወንበሩ ላይ ተቀመጠ የሞሳድ ተልዕኮ የቫቂካኑ ጥቃት ላይ የማን እጅ ነው ያለበት አድሪያን። ገብርኤል አይኑን አጥብቦ ጠየቀው አንድ እርምጃ እንደቀደምከኝ ይሰማኛል ገብርኤል የሰውዬውን ስም ንገረኝ አህመድ ቢን ሻፊቅ ይባላል። የሳውዲ ደህንነት ቢሮ ጂአይዲ ሰራተኛ ነበር በማለት ገብርኤል መለሰበት በጣም ጥሩ ገብርኤል። ገብርኤል ፎቶውን እያየ ጠየቀው አዎ። አንተ እኔ እና ፕሬዝዳንቱ በማለት ገብርኤል መለሰለት ስለዚህ የጓደኛህ ሻምሮንን አስራ አንደኛ ትዕዛዝ አስታውስ ፈፅሞ እንዳትያዝ የሚለውን ሲል ካርተር አስታወሰው የቢንሻፊቅ ፎቶ እጃችን ላይ እንኳን የለም በማለት ገብርኤል ቡና ጠረጴዛው ላይ የተቀመጠውን የፓሪስ ፎቶ በአይኑ ጠቁሞ ፈገግ ሲል ሁለቱም ሰላዮች ተነቃቁና ተሳሳቁ ፎቶው ፃሰተኛ እንደነበር ገብርኤል ቀድሞ ነበር ያወቀው ካርተር ሌላ ፎቶ አቀበለውና ይፄ የቢንሻፊቅ ትክክለኛ ፎቶ ነው ከሃያ አመት በፊት የእኛ ወዳጅ ሳለ አፍጋኒስታን ውስጥ የተነሳው ፎቶ ነው ሲል አስረዳው የወጣቱ ቢን ሻፊቅ ጠባብ እና ንቁ ጥቁር አይኖች የገብርኤልን አይታ ወሰዱት ድምፅም አለኝ አለና ካርተር በትንሽ ቴፕ ሪከርደር የሁለት ሰዎችን ንግግር አስደመጠው የአንደኛው ሰው የእንግሊዝ አረብ መሆኑን ያሳብቃል ሰውየው ቢን ሻፊቅ እንደሆነ የገባው ገብርኤል አሜሪካዊው ማን ነው። ነገር ግን የቀኝ እጁ ላይ ረጅም ጠባሳ ነበር ጠባሳው ጥልቅ ሲሆን እጁን በድን አድርጎታል የቀኝ እጁን ኪሱ ውስጥ የሚያደርግ ሲሆን ሰው አይጨብጥም ይሄንን ፈፅሞ አልረሳውም ሲል መለሰለት መረጃ አቀባዮችህ በየትኛው የዚዚ መኖሪያ ቤት እንደተሸሸገ የነገሩህ አይመስለኝም አለና ገብርኤል በጥርጣሬ አየው አልነገሩኝም ስለዚህ ዚዚ ቤት ሰላይህን አስገባና ቢን ሻፊቅ ያለበትን ድረሰበት ቪዚ ከመንግስት በላይ ይጠበቃል እሱን ለመሰለል ሰፊ ግዜ እፈልጋለሁ የሞሳድ ተልዕኮ ትችላለህ። ቢሮው ለአስር ሰው የሚበቃ ይመስላል ጥግ ላይ የገብርኤል ጠረጴዛና ወንበር ሲገኝ ከፊት ለፊቱ ደግሞ የዲና እና ሪሞና የጋራ መቀመጫ ይገኛል የመስታወት ሰሌዳው ላይ የተሰቀሉ የቀድሞ አሸባሪዎችና ተጠርጠሪዎችን ፎቶ አውርዶ ሁለት ፎቶዎችን ለጠፈበት አንደኛው ፎቶ በአፍጋኒስታን ተራሮች አቅራቢያ የተነሳ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ፓሪስ ነበር ሁለቱም ፎቶዎች የቢንሻፊቅ ናቸው የመጀመሪያውን አርባ ስምንት ሰዓታት ገብርኤልና ላሾኮን ብቻቸውን ሲሰሩ ቆዩ በሶስተኛው ቀን ለግላጋው ዮሲ ሲቀላቀል በአራተኛው ቀን ሪሞና እና ያቆብ በርካታ ፋይሎችን ይዘው ገብርኤል ቢሮ ደረሱ ዲና መጨረሻ ላይ ቡድኑን ተቀላቀለች ወላጆቿንና ወንድሟን በአጥፍቶ ጠፊዎች ቦምብ ያጣችው ዲና ስለሁሱም አሸባሪዎች አጠቃላይ እንቅስቃሴ ጥልቅ መረጃ አላት ገብርኤል ይተማመንባታል የቡድኑ ዋና ተግባር አህመድ ቢን ሻቫፊቅ እና የአላህ ወንድማማች የተባለው አሸባሪ ቡድኑን መከታተል ሲሆን ወጣቶቹ በጋራ ሆነው ሰነድ እንዲመረምሩ ታዘኩ ላሾን ደግሞ የዚዚን አጠቃላይ የገንዘብ ዝውውር ሲመረምር ገብርኤል ለስዕል ልዩ ፍቅር ያለውን ዚዚ ስብሰቦች በማጤን ምን አይነት ስዕል ሊያቀርብለት እንደሚችል በጥልቀት ማብሰልሰል ጀመረ የቡድኑ አባላት ለሰዓታት አንገታቸውን ደፍተው ሲሰሩ ቆይተዋል የላሾን ፍለጋ ፍንጭ አግኝቷል ዚዚ በተለያዩ ግዜያት በአፍጋኒስታን ሊባኖስ ግብፅ አልጄሪያ ዮርዳኖስ ፓኪስታን ቺቺኒያ ቦስኒያ እና ፍልስጤም ከተደረጉ የሽብር ጥቃቶች ጋር መያያዙን የሚጠቅሱ ፍንጮች አገኘ በተመሳሳይ ኢብራሂም ኤልባና እና ፕሮፌሰር አሊማሱዲ የሞሳድ ተልዕኮ በህይወት ሳሉ ያደረጓቸው ግንኑነቶችና የምልመላ ስራዎች የየራሳቸውን ዱካ ጥለው ማለፋቸው የላኮንን ፍለጋ አቀለሉት ቪዚ በአጠቃላይ የሳኡድ ቤተሰቦችን ገንዘብ ያንቀሳቅሳል የእርሱን ወጪ እና ገንዘብ በተናጠል ማግኘት ከአረብ በረፃ አዋሽ ውስጥ መርፌ የመፈለግ ያህል ከባድ ነው ብዙ ያደክመናል እንጂ እናገኘዋለን በማለት ላሾን ለከለቃው ቃሉን ሰጠው በአስረኛው ቀን ነበር ገብርኤል እንዴት ዚዚ አጠገብ ስላይ ማስገባት እንደሚችል ያረጋገጠው ባለ ገብስማ ፀጉሩ እንግሊዛዊ የስነስዕል አጫራች ወደ ቱጃሩ መግቢያው እንደሚሆነው ሲያረጋግጥ በቀጥታ ለአድርያን ካርተር ደውሎ ጉዳዩን ገለፀለት አንተ ስዕሉን አግኝ እኔ ለዚዚ የምትሆን ሴት አዘጋጅልፃለሁ በማለት የሲአይኤው ካርተር ቃሉን ሰጠው ጽ ገብርኤል ከወትሮው በተለየ በዚህ እለት በቀን ነበር ወደ ፃዳሳ ሆስፒታል ያመራው ከአልጋው አጠገብ የቆመው ወዳጁን ቀና ብሎ የተመለከተው ሻምሮን ፈገግ ብሉ በመጨረሻም ሽማግሌ አለቃህን ለመጠየቅ መጣህ። የሮበንን ስዕል ከአፍንጫው ስር የሰረቅኸው ጀርሚ ክራቢ እና ኦሊቨር ዲምቢልቢ ብቻ ሲል አዛውንቱ መለሰለት በዝግታ ወደ አሸርውድ ሱቅ እየተራመዱ ስለ ቀድሞው ዘመን አወሩ የቫን ጎግን ስዕል እፈልጋለሁ ገብርኤል በድጋሚ ጠየቀው ስራዎችን እንደማልይዝ ታውቃለህ ሲል መለሰለት የሞሳድ ተልዕኮ ማን እንደሚይዝ ደግሞ አንተ ታውቃለህ በማለት ገብርኤል አዛውንቱን ተጫነው ለመዝረፍ ካልፈለግህ በቀር የሚሸጡልህ አይመስለኝም አለና በገበያው የቫን ጎግ ስዕል አለመኖሩን ነገረው አባትህ ስላየው የቫን ጎግ የመጨረሻ ስራ እስኪ ንገረኝ በማለት ከአመታት በፊት ያወራለትን ታሪክ አዛውንቱ እንዲደግምለት ተማፀነው ወደ ኢሸርውድ ሱቅ እያዘገሙ ሳለ አዛውንቱ ስለ ቪንስንት የመጨረሻ ቀናት ምን ታውቃለህ ገብርኤል። ገብርኤል በአግራሞት ጠየቀው የቢሮው ሰው በሙሉ እኮ ይወድሃል የገብርኤል ባቡር እስኪንቀሳቀስ መኪናው ውስጥ ተቀምጦ አየውና በመጨረሻም ወደ ቢሮው ተመለሰ ጽ ገብርኤል መኖሪያ ቤቱ ሲደርስ ጨልም ነበር። ካርተር ጠየቀው ቀይ አንዱ ሳራ ፃያኛው ጎዳና ጠርዝ ላይ ስትደርስ የትራፊክ መብራቱ ቀይ ቢያመለክትም አልቆመችም ስልኳን እያናገረች ስትሻገር አጠገቧ ደርሶ የቆመው ታክሲ ሾፌር ብቅ ብሎ ሲቆጣት ሳምሶናይት በያዘችበት እጂ ምልክት ሰጥታው በዝግታ ተሻገረች ወደ ምድር ውስጥ ባቡሩ መግቢያ ስትገባ የገብርኤል ሰላይ አይኖቹ ግምገማቸውን ጨርሰው ነበር የዚህች አይነት ሁለት ቢኖር በእርካታ ነበር ለካርተር የመለሰለት ካርተር ስልኩን አውጥቶ ደወለና እንጀምር የሚል ቃል ብቻ ተናግሮ ዘጋው ገብርኤል ከየት እንደመጣ ያላየው ጥቁር የመስክ መኪና የባቡሩ ጣቢያ መግቢያ ደረጃ ጋር ቆመ ሁለት ሰዎች ከመኪናው ወርደው ሳራ በወረደችበት በኩል ሮጠው ተከተሏት ከሁለት ደቂቃ በኋላ ሁለቱ ሰዎች ግራና ቀኝ የሳራን ክንድ ይዘው ወደ መኪናቸው ሲመለሱ አዩ። የገብርኤል ቡድኑ ተጠቃልሎ ሱሪ መኖሪያ ቤት ከገባ በኋላ የመጀመሪያውን ሳምንት ያሳለፉት የዚዚ አልባክሪ የጥበቃ ሃላፊ ዋዚር ቢን ታላልን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በማጥናት ነበር የጥበቃ ሃላፊው የራሱ የሆኑ ሰላዮች ቅጥረኛ መረጃ አቀባዮችና ስልጡን ደህንነቶች ያሉት ሲሆን አደረጃጀቱ ከአንድ አገር የስለላ ቢሮ አይተናነስሰም ዮሲ የሃላፊውን አጠቃላይ እዝ እንዲሁም የግንኙነት መስመር በማጠናቀር ለገብርኤል አቀረበለት ገብርኤልም በሳምንቱ መጨረሻ ከፊሉን መረጃ ለሳራ አጋራት በቀጣዩ ቀናት የሞሳድ አሰልጣኞች ወደ ለንደኑ ሱሬ መኖሪያ ግቢ መጥተው ሳራ ባንክሮፍትን በጥቂት ግዜ ውስጥ ወደ ምሉዕ ሰሳይነት ለመቀየር መሯሯጥ ጀመሩ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ምሽቶች ከሂብሪው ዩኒቨርሲቲ የመጣች የስነልሳን ምሁር ለሳራ የአረብ ባህልና ቋንቋ ላይ ሰፊ ስልጠና ሰጠቻት ቀጣዩን ሁለት ምሽቶች ደግሞ የስነልቦና ባለሙያዎች እንዴት ፍርሃትን መቋቋም እንደምትችል የሞሳድ ተልዕኮ አሰለጠኗት ምስጢራዊ የፅህፈት ስልጠና ደግሞ በቀጣዩ ሁለት ምሽት ተሰጣት ወለው እጅ በእጅ ፍልሚያ ስልቶችን ሰልጥና ስታበቃ ገብርኤል እና ጋራ ሎ ማለ ጸር ሰው አለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ለመከታተል የሚያሰችል የሳራ ስልጠና በቂ ቢመስልም ገብርኤል ግን እርግጠኝነት አልተሰማውም ሰፊው ግቢ ውስጥ እየተዚዚረ ስለ ቀጣዩ እርምጃ በጭንቀት ማሰብ ቀጠለ። በማለት ጠየቀችው የሞሳድ ተልፅኮ ገብርኤል አይኑን ከተሰቀለው ስዕል ላይ ሳይነቅል መለሰላት። የሞሳድ ተልዕኮ ሳራ መሳተፍ የማትፈልጊ ከሆነ አሁንም ግዜ አለሽ። » ሲል ያቆብ ፈገግ ብሎ አየው አም ሲል ገብርኤል መለሰለት። ዚዚ ከታማኙ ቢን ታላል ጋር በመሆን የሞሳድ ተልዕኮ በመጨረሻ ሰፊው ክፍል ውስጥ ገባ የዚዚ አይኖች ክፍሉ ውስጥ የተሰቀሉት ስዕሎች ላይ ሳይሆን ሳራ ላይ ነበር በቀጥታ የተተከሉት። ሳራ ። የሞሳድ ተልዕኮ በከፍተኛ ጥረት ዚዚ ቤት ያስገባትን ልጅ አንድ ቀን ደግሞ መልሶ ማውጣት ይኖርበታልሎ ጉስታቪያ ደሴት ቅዱስ በርቴሌሜዎስ የዚዚ ምስጢራዊ መዳረሻ ጉስታቭያ ነበር ጀልባዋ ምሽት ላይ ነበር መልህቋን የጣለችው። ስትል ጠየቀችው ሁለት ወይም ሶስት ቀን ዚዚ ለመሄድ የቸኮለ ይመስለኛል ሲል መለሰላት። የሞሳድ ተልዕኮ በዚያው እለት ከቪላው አንድ ስልክ ሲደወል ገብርኤል ሰማ። ከምሽቱ አምስት ሰአት ተኩል ላይ ገብርኤል ወደ ቪላው በረንዳ ወጥቶ ከፊት ለፊት ያለውን ቤት ማየት ቀጠለ። « የዚዚ ራት የሚጀምረው ሁለት ሰአት ነው ስለዚህ ሳራን ለማውጣት አንድ ሰአት አለ አዎ ግን ዚዚ ዘግይቶ ቢደርስስ ላሾን ተጠራጠረ። ስለዚህ እዚሁ ቪሳ ውስጥ እንገድላቸዋለን ሁለቱንም ላሾን ጠየቀው ከዚህ ደሴት ለመውጣት ብቸኛው አማራጭ ይሄ ነው» አለና ገብርኤል ወደ ላሾን ተጠግቶ እዎ ሴትየዋም መሞት አለባት አለው ጉስታቪያ ቅዱስ በርቴሌሜዎስ ገብርኤል ውሳኔ ካስተላለፈ በኋላ ያሉት ሁለት ሰአታት ለቡድኑ አባላት አጣዳፊ ነበሩ የዚዚ ጀልባ ላይ ካለው ክፍሏ በረንዳ ላይ የቆመችው ሳራ ከርቀት ነጧ ህፇ ፅረ በዝግታ ጨለማዋን ስታቋርጥ አየቻት ሰአቷን ስታይ ሰአት ሆኗል። የሞሳድ ተልፅኮ መ ገብርኤል የጀልባዋ በረንዳ ላይ ቆሟል። የተጨነቅሽ ትመስያለሽ ጥምሄድበትን ሳላውቅ አውሮፕላን መሳፈር ስለማልወድ ነው አለችውና ከፊቱ ተቀመጠች ወዲያውኑ ሄሊኮፕተሯ ጀልባውን ለቅቃ ተነሳች የሞሳድ ተልፅኮ ገብርኤል ያሄፇ ዳፅሮ አናት ላይ ሆኖ ነበር የዚዚ ሄሊኮፕተር ሲነሳ የተመለከተው ወደ ጀልባው ተረኛ መኮንን ዞረና ቅዱስ ማርቲን ለመድረስ ምን ያህል ደቂቃ ይቀረናል ሲል ጠየቀው ቢያንስ ሰላሳ » የሞተር ጀልባዋ አለች አይደል አዎ ግን በዚህ አየር አትችልም ገብርኤል የቀጥታ ስልኩን ተጠቅሞ ለካርተር ደወለለት ሳራ ወደ ቅዱስ ማርቲን አሁን አልፋለች ብቻዋን ናት ዚዚ እና ጠባቂው አሉ መድረስ ትችላለህ ከሰላሳ ደቂቃ በፊት አልደርስም እንግዲያውስ የእኔን ልጆች ላስጠንቅቃቸው። ሲል ገብርኤል ጠየቀው። የእኔም ምርጫ ሁለተኛው ነው በአሁኑ ሰአት ሳራ ያለችበትን ሁኔታ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ገብርኤል በረጅሙ አየር ስቦ አሁኑኑ በቀጥታ እንገባለን እኔ አንተ ሚካኤል እና ያቆብ አለው ታጋች የማስለቀቅ ብቃት የለኝም ገብርኤል የሞሳድ ተልዕኮ አውቃለሁ ይሄኛው ስራ የኤሊ ሙያ አይደለም የሚያስፈልገኝ አራት ሰው ብቻ ነው። አሁን ደግሞ ገብርኤል ከመጣ በኋላ በጆርጅ ታውኑ ቤት የሆነውን ንገሪኝ» የሞሳድ ተልዕኮ ፍ የግዙፉ ቪላ ቤት አጥር ከቤቱ ሶስት መቶ ሜትር ያህል ይርቃል። አሥ ሁለት ተኩስ ብቻ ሶስት ሁለት አንድ ገብርኤል ሁለት ግዜ ቃታውን ሳበ። ከሌሊቱ ሰአት ለሳራ የተዘጋጀው የግል ጀት ስዊትዘርላንድን ለቆ ወጣ ገብርኤል እና ካርተር ግን አልተሳፈሩም እሺ ገብርኤል ንገረኝ ሲል ካርተር ጠየቀው ሳራ ዙሪክ ውስጥ ሊን ሻፊቅን አይታዋለች በድጋሚ ቫቲካንን እንደሚመታ ነግሯታል የካርተር ትንፋሽ ተቆራረጠ ፕሬዝዳንትህ ዛሬ ሮም ነው ያለ አይደል። ምን ያህል አደገኛ ነው ገብርኤል። በአሁኑ ሰአት ፓሪስ የሚገኘው የዚዚ ቤት ነው ያለው ብፈረንሳይ ያንን ሁሉ ካሳለፍክ በኋላ ስዕል ልትዘርፍ ነው የዚዚን ቤት ሰብረህ ከመግባት ይልቅ የጓደኛህን የአሜሪካ ፕሬዝዳንትን ቤት መስበር ይቀላል ሲል ሻምሮን አስጠነቀቀው ገብርኤል በዝምታ መለሰለት ለመሆኑ ከዛ በኋላስ ምን አስበሃል። ስትል ጠየቀችው ገብርኤል እና ሲያራ ሻምሮን ቤት አደሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት