Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የመጽሐፍ ቅድስ ጂኦግራፈና.pdf


  • የቃላት ደመና

የመጽሐፍ ቅድስ ጂኦግራፈና.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ኛ በብሉይ ኪዳን ዘመን ጥቂት እስራኤላውያን ብቻ ይገኙበት ነበር ። አብዛኛዎቹም ደጋ ደጋውን ይዘው ይኖሩበት ነበር ። ለ ሣሮን። በዚሁም ተራራ ሸንተረር ላይ የእስራኤል ሕዝቦች ዋናው መኖሪያቸው ነበር። የዮርዳኖስ ወንዝ ራቅ ያለች ከተማ ተማ ነበር። አክጳውሎስ በፍልስጥኤም ጠረፍ አድርጎ ወደ አካ በመርከብ ተጓዘ የሐዋ ። ኢየሩሳሌም የሐዋ ጳውሎስ ክርስቲያን ከሆነ ወዲህ ወደ ኢየ ሩላሌም ሲመለስ ይህ አምስተኛውና የመጨረሻው ጊዜ ነበር። የሐዋ ቸ ሮሜ የተመሠረተችው በጣይበር ወንዝ ዳርቻ ሷሆን የተከተመችው ግን በኦ ሥር ኮረብታዎች ላይ ነበር። ጳውሎስ ታስሮ በነበረበት ጊዜ የሚከተሉትን መልእክቶች ጽፎአል ወደ ኤፌሶን ሰዎች ወደ ቁላስያስ ሰዎች ፋ ወደ ፊልሞና ለሁለት ዓመታት ከታሰረ በኋላ ጳውሎስ ለጊዜው ተለቆ ነበር። ይህም የመጨ ት ከምዕራፍ እስከ የ ስም የታወቀ ነበር። መጽሐፍ በጻፈ ጊዜ ታወቀች ስትሆን ቤተ ን ራቅ ብሎ በኤጂያን ነሜን ምሥራቅ ከኤ ስተ ደቡብ ምሥራቅ ነበር። ሉዶቅያ የፈርግያ ዋና ከተማ ሲሆን ከፈልድልፍያ ኪሎሜትር ያህል ራቅ ይል ነበር። ኤ ፉ ሠ ሔቀርጡስ ፍ ን ።

  • Cosine ማጠቃለያ

የፍልስጥኤም የፓለስቲን ክፍለ ሐገሮች ኢየሩሳሌም የክርስቶስ ሕይወት የተዘጋጀበት ክፍለ ጊዜ ተግባሩን የጀመረበት ክፍለ ጊዜ የመጀመሪያውን የገሊላ ስብከት ያደረገበት ክፍለ ጊዜ ሁለተኛውን የገሊላ ስብከት ያደረገበት ክፍለ ጊዜ በአሕዛብ ወገኖች ዘንድ በይሁዳ የሰበከበት ክፍለ ጊዜ የዮርዳኖስ ማዶ ፌርያ ስብከት ክፍለ ጊዜ የሥቃይ ክፍለ ጊዜ የትንሣኤ ክፍለ ጊዜ ወወኋ ወ ወጅይቄ ሠ ኮ ከሐዋርያት ሥራ እስከ የዮሐንስ ራእይ ክፍል የወንጌል መስፋፋት የጳውሎስ ጉዞዎች የትንሹ እስያ አውራጃዎች የመጀመሪያው የጳውሎስ የስብከት ጉዞ ሁለተኛው የጳውሎስ የስብከት ጉዞ ሦስተኛው የጳውሎስ የስብከት ጉዞ የጳውሎስ በእስረኛነት ወደ ሮም መሄድ ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት የብሉይ ኪዳን ክፍል። ይህም አገር በካስፒየን ባሕር በስተ ምዕራብ ይገኛል። ዓረብ የዓረብ በረሃ በብሉይ ኪዳን ዘመን ከታወቀው የዓለም ካርታ ውስጥ ሰፊውን ክፍል ይዞ የሚገኝ ነው እርሱም ከፋርስ ባሕር እስከ ኤርትራ ባሕር አቋርጦ ከዚያም በስተ ሰሜን በኩል እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይደርሳል ። ለ ሶርያ ይህ በስተ ሰሜን የሚገኝ አገር በብሉይ ኪዳን ዘመን ዋና ከተማው ደማስቆ ነበር ነገር ግን በኋላ አንጾኪያ የታወቀና የበለጠ ከተማ ሆነ ። ምድረ ግብፅ ይህ ምድር በአፍሪቃ በስተ ሰሜን ምሥራቅ ከኢትዮጵያ በስተ ሰሜን ምዕራብ በኩል ይገኛል ። ከዚህ ተራራ በስተ ሰሜን የሚገ ኘው መሬት በጠባብ ነው ነገር ግን ከተራራው በስተ ደቡብ የሚገኘው ስፋቱ ኪሎሜትር ሲሆን በመጩ ረሻውም በደቡባዊው ጠረፍ ላይ ያለው ስፋት እስከ ኪሎሜትር ይደርሳል ። ይህ ከቀርሜሎስ ተራራ በስተ ሰሜን የሚገኝ አገር ነው ። ይህም የሚገኘው ከቀርሜሎስ ተራራ በስተ ደቡብ ነው ። ዘፍ ቋ ኡር የተባለው ከተማ በከለዳውያን አገር በኤፍራጥስ ወንዝ በስተ ደቡብ ሲሆ ንካራን በሜሶፖታሚያ አገር የሚገኝ ነበር ። ከአርሞንዔም ተራራ በስተ ሰሜን እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ አንድ ግዛት ሆነ ። ይህ አገር ከጨው ባሕር በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ነበር ። ይህም የሚገኘው ከጨው ባሕር በስተ ደቡብ ነበረ ። የሐዋ ቿ ዘ ። በዚህ ክፍል የተጠቀሱ ስሞች ቤተ ልሔም ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ ምዕራብ ሆኖ ኪሎሜትር ፎቀት ያለው ከተማ ነበ ነካር። ኛ ካርታ የመጀመሪያውን የገሊላ ስብከት ያደረገበት ክፍለ ጊዜ ቅፍርናሆም ቃናሬ ኢኪ የገሊላ ባሕር ሎን ቆሌ ናዝሬት ሰማር ጫሜ የዮርዳኖስ ወንዝ ኢየሩሳሌም ሪ ይ ሁ ዳ የጨው ባሕር ሁለተኛውን የገሊላ ስብከት ያደረገበት ክፍለ ጊዜ ሰድስተኛውን ካርታ ተመልከት በዚሀ ጊዜ የኢየሱስ ክፍለ ዕድሜ ለአሥር ወራት ያህል ነበር። ዮሑ ተራራ ላይ የምት ቅፍርናሆም ኢየሩሳሌም ፅ ዳ የጨው ባሕር መለኪያ የከክክጠጠእጻ ዳዕ ዐ በኪሎሜትር ፄ የዮርዳኖስ ማዶ ፌርያ ስብከት ክፍለ ጊዜ ዘጠነኛውን ከርታ ተመልከት ይህ ሰባተኛው የክርስቶስ ክፍለ ዕድሜ የአራት ወራት ጊዜ ነበር ። ዮሑ ጵ ከዚህ በፊት ያልተጠቀሰ ቦታ ኢያሪኮ ኢየሱስ በዚሀ ዓለም በኖረበት ጊዜ በዮርዳኖስ ሸለቆ ከሚገኙት ከተሞች ሁሉ ይበልጥ የነበረው ከኢየሩሳሌም ኪሎሜትር ወደ ምዕራብ የሚገኘው ከተማ ንበር። ከሚገኙት ከተሞች የሚገኘው ከተማ ዘነኛ ካርታ የዮርዳኖስ ማዶ ስብከት ክፍለ ጊዜ የዮርዳኖስ ወንዝ ኢየሩሳሌም በኪሎሜትር የሥቃይ ክፍለ ጊዜ ይሀም ስምንተኛው ክፍለ ጊዜ ብዛቱ አንድ ሳምንት ብቻ ነው። የሐዋ ዘ ስም ሰ ሰማርያ ሰማርያ ከተማ ሲከር ሲዶና ቀ ቃና ቅፍርናሆም በ ቢታንያ ቤተ ልሔም ቤተ መቅደስ ቤተ ራባ ቤተ ሳይዳ ቤቴል ተ ታላቁ ባሕር ነ ናዝሬት ናይን ኦ አሥር ከተማ ኢየሩሳሌም ኢያቢስ ገለዓድ ኢያሪኮ ኢዮጴ ኤማሁስ ኬብሮን የካርታ ቀጥር ። የስሞች ማውጫ ሠንጠረዥ ስም የ የሄሮድስ ግቢ የሄኖም ልጅ ሸለቆ የሊበኖስ ተራራዎች የቀርሜሎስ ተራራ የቄድሮን ሸለቆ የአርሞንዔም ተራራ የአርኖን ወንዝ የክፉ ጉባዔ ተራራ የዓረብ በረሃ የዮርዳኖስ ማዶ ፌርያ የዮርዳኖስ ወንዝ የገሊላ በሕር የጌርጌሴኖን አገር የጨው ባሕር የጺን ምድረ በዳ ይሁዳ ደ ደማስቆ ደብረ ሞሪያ ደብረ ዘይት ደብረ ጽዮን ዳልማኑታ ገ ገሊላ ጋዛ ጌቴሴማኒ ጌንሴሬጥ ግብፅ ጠ ጢሮስ ፈ ፊልይስ ቂሣርያ ፊንቄ ፌርያ የዮርዳኖስ ማይ የክርታ ቀጥር ይህ መጸ ክፍል ነው። የሐዋ ። የሐዋ ቋ በዚህ ክፍለ ጊዜ የተፈጸሙት ዋና ዋና ክንውኖች እንደሚከተለው ነበሩ ሀ የፊሊልስ ጉዞ የሐዋ ድጓ። የሐዋ ቀጥሎ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ የሐዋ ። የሐዋ ኤፌሶን የሐዋ ይህች ከተማ ከኤጂያን ባሕር አንድ ኪሎሜትር ተኩል ራቅ የምትል ነበረች። ጥቁር ባሕር ና ወደ ምዕራብ ንፈት በዚሁ ከተማ በቆሮንቶስ ከተማ ጓዘ በኋላ ወደ ኤፌ ፍ አድርጎ ወደ ቂሣ እዚያም ለነበሩት ምዕ መረበት ወደ ሶሪያው ኮዞ ጊዜ ውስጥ ጳውሎስ ሁሉ የጀመረው ከዚህ ፁ ጉዞ ያቋቋማቸውን ው ጉዞው ላይ እንደ ከኤጂያን ባሕር አንድ ነመታት ያሀል ቁይቶ ይሰብክ ነበር። ለ የመልስ ጉዞ የሐዋ ኛ ፊልጵስዩስ ወደ እዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ወደ ጐበኘው ከተማ ሄደ የሐዋ የ። የሐዋ ሚሊጢን የሐዋ ከኤፌሶን በስተ ደቡብ ትገኝ ነበር። የሐዋ ደቡብ ትገኝ ነበር። የሐዋ ቋ ሐ ቂሣርያ የሐዋ እዚሀ ጳውሎስ ሁለት ዓመታት ታሰረ። ሉዶቅያ የ የፈርግያ ዋና ከተማ ሲሆን ከፊልድልፍያ ኪሎሜትር ያህል ራቅ ይል ነበር ፍጥሞ ከኤፌሶን በስተ ደቡብ ምዕራብ በኤጂያን ባሕር ትገኝ ነበረች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት