Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የመጽሃፍት ትርጓሜ.pdf


  • የቃላት ደመና

የመጽሃፍት ትርጓሜ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የኪትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒከ ሮርተሼልአ ሕጄክሯ ጩይከበር ርከህቪርክ ሸርክ ልስሆ ርሑ ቴሇህሆኒ ወ ክነ እቶክክርን የመጻሕፍት ትርጓሜ ። ቅዱሳት መጸሕፍት ወደ ቋንቋችን የተተረጐሙበት ጊዜ አይታወቅም እልን እንጂ የዮሐንስ አፈወ ርቅ የቅዱስ ባስልዮስ የቅዱስ ኤፍሬም የአቡ ፈረጅ እንዲሁም የሌሎች ሊቃውንት ትርጓሜዎች ወደ አገራችን ተተርጐመው እንደገቡ እስከ አሁንም እንደሚገኙ የታወቀ ነው ። ቱምኛ ትምህርቱ በአጭር እንዲ ሰን ከማለች ጾቀ መዝ ቤት ይሆን ዝንድ መምህራኑ አእይፈቅዱለትምእርሱም ዕውቀትን ምትም አማርኛውን ብቻ በመጠበቅ የሚተረጉሙት ዓይነት ነው ለምሳሌም«በልዋ ለዛቲቁንጽል» ሲል ሄሮድስን እንዲህ በሏት «አንተ ኤኩኩሐ» ሲል አንተመሠረት ነህየሚል ነው። በዕድሜ ሽማግሌ በሐሳብም እንደዚያው የሆኑ ሁሉ የምሥጢሩንትርጓሜ ብቻ ይወዳሉ ምክንያቱም ምሥጢሩን በአንድም ትርገ ም ቀደም ብለወ ስለሚያውቁት ያ መሆ ኑን ስለሚረዱት ነው ። ሌላ ቋንቋ ያጠኑየሌላውን የሕርጉም ስልት የተከታ ተሉ ግን የቀጥተኛውን ዘይቤ ትርጐም ይመርጣሉ ምክንያቱም ነጠላ ቀጥተኛ ትርጐም ከሆነ ያኑ የተነበበውን መተርጐምስለአለባቸው ነው። ምዕራፍ የመጸሕፍት ትርጉም በአሁኑ ጊዜ ። ኛ ፍትሕነገሥት።

  • Cosine ማጠቃለያ

ይኸም ከሆነ ኦሪታውያን መጸሕፍት ቀደምብለው ሲነበቡ በአንድም ትርጐም ስልት ሲተረጐሙ ኑረዋል በኋላም በዚያው መልክ ቀጥለዋል በክርስትና ጊዜ ደግሞ እንደገና መጸሕፍተ ብሉያትና መጻሕፍተ ሐዲሳት ከጽርእ ወደ ግዕዝ በቀጥታ በተተረጐሙ ጊዜ የአንድም ትርጓሜ ስልት አብሮ ወይ አገራችን እንደገባ እንድም የትርጓሜውንም መጽሐፍ እንደ አብነት አድርገው እብረው እንዶ እስገ ቡት ይገመታል ። ከዚያም እያይዞ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውሉ ብዙ መጸሕፍተ ሊቃውንት ሲትረጐሙ የትርጓሜ ስልት የሆኑ መጻሕፍት ሁሉ ሳይ ተረጐሙ አልቀሩም የሚል አስተያየት ይሰጣል ይኸንም ለመረዳት ስንፈልግ ቅዱስ ያሬድ ጥበባት ሁሉ በመንፈስ ከእግዚአብሔር ከተገለጡለት ወዲህ የመጻ ሕፍትን ትርጓሜ ሁሉ ዐወቀ ይባላል ይኸም ማለት እንደሌላው ድርሰቱ ሁሉ አዲስ ድርስት ደረሰ ማለት ሳይሆን የጥንቱን መጽሐፍ በጥንቱ ትርጓሜ ስልት አጠና ዐወቀመረመረም ማለት ነው ገድሉን ተመልከት ። መምህር ሰይፈ ሥላሴ ደግሞ ጉጐባኤአስፍተው በማስተማራቸው ከዚህ በቻችስማቸው የተጠቀሱ ትን ደቀ መዛጭርች አመንዋል መምህር እንዲሁም በሞት የትለዩት አለቃ መዘምር አለቃ ወልደ ዳዊት አባ ተክለ ሐዲስ አባ ገብረ ማርያም ናቸው ። ና ለሽ ና መጻሕፍተ ብሉያት በመላ እንደ አንድ ፅጥረው ይጠራሉይኸ ንም አጠናቆ ያወቀ የብሉይ መምህር ወይም መጋቤ ብሉይ እየተባለ ይጠራል ጊዛኒሆህያ ቲ ቲክ ር ርሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተኖሕዶ ቤት ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒሕይ ፎዖረብክርልበ ርካዕፉ ሂከበ ርከርጪርከ ርከ እከፅ ር ጋዜርፎዉ ኣሎኋ ቶጌተነ ር ኛ መጻሕፍተ ሐዲሳት ። መጸሕፍተ ሐዲሳት በመላ አንድ ጉባኤ ተብለው ይጠራሉ በጉባኤው መልክ ግን በ ይከፈላሉ እነርሱም ወንጌል የጳውሎስ መልእክት ሌሎች በመላ ኛ ክፍል ይሆናሉ ። እነርሱም በመላ አንድ ጉባኤ ተብለው ይጠራሉ ይኸውም ኛ ጉባኤ ይሆናል ማለትነው። ስለዚህም የ ጉባኤ መምህር እገሌ ወይም ዓይናው እየተባሉ ሊቃውንት ይጠራሉ። አንድ ጊዜ ግን የሩጥር ትምህርት ኛ ጉባኤ እንደ ነበር ይነገራል አንዳንዶች ሊቃውንት ደግሞ ከሊቃውንት ጉባኤ ጋር በመጨ መር ብቻ እንደሆነ ያጸናሉ። መጻሕፍተ ሊቃውን ትም እንዲሁንባቡን ከነትርጉሙ ከነምሥጢሩ አስፋፍቶ ስለሚያውቅ ከፍ ያለ ክብር አግኝቶ ይዋርእንይነበር የቻመነ ነው እንዲሁም መጻሕፍተ መነኩሳትን በዚሁ መልክ ይዞ ሲያስተምር ይከ በር ነበር በተለይ ቱን ሁሉ አንድ አድርጎ ስለያዘ በማድነቅ ብቻ ዓይና ይባል በዚህም ስም ይጠሩ የነበሩ ብዙዎች ናቸው ለምሳሌ ከላይ ከቆጠርና ቸው ሌላ እነ ዐቃቤሰዓት ከብቴ አራት ዓይና ጐሹ አራት ዓይና ሙተሬ ገብረ ማርያም እነርሱንም የመሰሉሌሎች ነበሩ ዛሬም በኛ ጊዜ ዓይና የሚባሉ ጊዙነላጽህህ ወቲክ ፒክ ር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ሂሬ ፎርከክዌጩጩልከ ክዜፒከዕዐሯ ይቨልከ ከክቪርክ ሯከ እከ ሩጋቪዕፎጢ ኒሇዝሆህህእርንአእርንተ ከ ርንርርንንር። ኛ የቅዳሴ መጻሕፍትን ማ ብፁዕ አቡ ሚካ ል ኛ የዮሐንስ አፈወርቅን ድርሳኑንና ተግሣፁን ሊቄ ገብረ ክርስያ ኛ መጽሐፈመነኮሳትንትረጋዊ መንፈሳዊን መምሀርደስታብፁዕአቡነ አብ ርሃም ማርይስሐቅን አለቃ ደስታ እሼቴ ፊልክስዩስን አባ ገብረክርስቶስ ዕባወግሪስ ኛ መጽሐፈ ሲራክን ደቂቀ ነቢያትን አለቃ ኃይለ ሥላሴና መርስዔ ኀን ወልደ ቂርቆስ ክቡር ብላታ ፄኛ መጽሐፈ ሰሎሞንን አምስቱን ክፍል መልኦከ ገነት ክፍሌ ኛ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሕዝቅኤልን ኛ መምህር ወልደ ጊዮርጊስ ዘራጉኤል ቅዳሴ ማርያምን ኛ መምህር ገሪማ በቅዳሴውትሕርጉም የወጣ ቅዳሴ ማርያምን ኛ የተአምረ ማርያምን ነጠላ ትርጉም አባ ተስፋ ጊዮርጊስ ኛ አባ ተስፋ ጊዮርጊስ መዝሙረ ዳዊትን በነጠላ ትርጉም ኛ ኪዳንንና ትምህርተ ኅቡአትን አባ ኪዳነ ማርያም ። ኛ መልኦከ ገነት ክፍሌ ኛ መልአከ ብርሃን ጽጌ ሾኛ መምህር ተክሌ ዘመናገሻ ኛ አለቃ ብሉይ ተክሌ ዘጐንደር ኛ አለቃ ታመነ ዘአማራ ባይንት ህህግለጊላጩቶ ቶክ ር ፈር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተኖሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ፒሬ ርተክርጩልካ ርርከዕ ይህከክር ርከኗዉርክ ከ ልበር ሩ ዒሊ ክቪከር ኛ ሐዲስ ኪዳንን የተረጐሙ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት