Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የመንግስት ሰራተኞች የጡረታ አዋጅ.pdf


  • የቃላት ደመና

የመንግስት ሰራተኞች የጡረታ አዋጅ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንዶች በዚሀ አዋጅ መሠረት የሚሰጥ አበል ጊ ለመገግሥት ገቢ የሚሆን መቀጮ ግብር ወይም ቀረጥ ለመክፈል ወይም አግበብ ባለው ሕግ መሠረት ቀለብ የመስጠት ግዱታን ለመወጣት በፍርድ ቤት ካልታዘዘ በስተቀር በሌላ ዕዳ ምክንያት አይከበርም የማሕበራዊ ጤና መድሀን መዋጮ የሚቀነሰው በራሱ ከሚያገኘው የጡረታ አበል ብቻ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር ስለ መገግሥት ሠራተኞች ጡረታ ለመደንገግ የወጣ አዋጅ የማሕበራዊ መድን ሥርዓትን በማስፋፋት ደረጃ በደረጃ ለዜጎች እንዲዳረስ ማድረግ ከአገሪቷ ማሕበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ አገዱ አካል በመሆኑ የሥርዓቱ ተጠናክሮ መቀጠል ለማሀበራዊ ፍትሕ ለኢንዱስትሪ ሰላም ለድሀነት ቅነሳ ለምርታማነትና ለልማት ጉልህ አስተዋጽኦ ስለሚኖረው በሥራ ላይ ያለውን የመንግሥት አገልግሎት የጡረታ ዐቅድ አቅም በፈቀደ መጠን ማጠናከር አዋጆቹን በማሻሻል ማጠቃለልና ለሥራው አፈጻጸም ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የመገግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈገድን ቀጣይነትና አስተማማኝነት ማረጋገጥ ፈንዱን በኢንቨስትመንት ማዳበርና ግልጽ የሆነ የአስተዳደር ሥርዓት እንዲኖረው ማድረግ በማስፈለጉ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አገቀጽ ምሰረት የሚከተለው ታውጄጂል ክፍል አገድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ የመገግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ የመንግሥት ሠራተኛ ማለት በመገግሥት መስሪያ ቤት በመገግስት የልማት ድርጅት ወይም በመንግሥት በሚካሄድ ፕሮጀክት ወይም ፕሮግራም በቋሚነት ወይም ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ሥራ በመቀጠር በየወሩ ደመወዝ እየተከፈለው የሚሠራ ሰው ሲሆን የመንግስት ተጪኳሚዎችንየምክር ቤት አባላትንየመከላከያ ሠራዊትን እና የፖሊስ አባላትን ይጨምራል የመንግሥት አገልግሎትማለት በመንግሥት ሠራተኛው በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ በተመለከቱ የመገግሥት መሥሪያ ቤቶች የተፈጸመው አገልግሎት ነው ከፍተኛ የመገግሥት ኃላፊፌ ማለት ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታምክትል ሚኒስትር ወይም ተመሳሳይ ደረጃ ያለው የመገግስት ኃላፊ ነው የምክር ቤት አባልን ማለት አፈጉባኤ ምክትል አፈጉባኤ እና ማንኛውንም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልን ያጠቃልላል አፈጉባዔ ወይም ምክትል አፈጉባዔ ማለት የሀዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ወይም ምክትል አፈጉባዔ ነው የመገግሥት መሥሪያ ቤትማለት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፌል በመንግስት በጀት የሚተዳደር መሥሪያ ቤት ተቋም ወይም አካል ሲሆን በራሳቸው ገቢ የሚተዳደሩ መንግስታዊ ተቋማትና የልማት ድርጅቶችን ይጨምራል መገግሥት ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል መንግሥት እና የክልል መገግሥታትንገ ያጠቃልላል ክልል ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አገቀጽ ኃ ንኡስ አገቀፅ የተመለከተው ማንኛውም ክልል ሲሆን በንኡስ አንቀፅ የተቋቋሙትን ሌሎች ክልሎች አገዲሁም የአዲስ አበባና የድሬደዋ ከተሞቸ አስተዳደሮችን ይጨምራል የመከላከያ ሠራዊት አባልን ማለት በአገር መካላከያ ሠራዊት ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት መተዳደሪያ ሕጎች መሠረት ተቀጥሮ ወታደራዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማናኛውም ሰው ነው የፖሊስ አባል ማለት በፌዴራል ወይም በክልል መንግሥት በፖሊስ መተዳደሪያ ሕጎች መሠረት ተቀጥሮ አገልግሎት የሚሰጥ ማንኛውም ሰው ሲሆን የወሀኒ የማረሚያ ቤት ፖሊስን ይጨምራል ጊጊ ርሲቪል መንግሥታዊ አገልግሎትን ማለት ከመከላከያ ሠራዊት እና ከፖሊስ አባልነት ውጪ በሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች የሚፈጸም አገልግሎት ነው ወታደራዊ አገልግሎችማለት በአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የሚፈጸም አገልግሎት ነው የፖሊስ አገልግሎች ማለት በፖሊስ አባላት የሚፈጸም አገልግሎት ሲሆን የማረሚያ ቤት ፖሊስ አገልግሎትንም ይጨምራል ጊየለማት ድርጅትንን ማለት የመገግሥት የልማት ድርጅቶችንና ከዐ በመቶ ያላነሰ የካፒታል ድርሻ የመንግሥት የሆነባቸውን ድርጅቶችን ያጠቃልላል አበልን ማለት የአገልግሎት ጡረታ አበል የጤና ጉድለት ጡረታ አበል የጉዳት ጡረታ አበል ወይም የተተኪዎች ጡረታ አበል ሲሆን የዳረጎት አበልን ይጨምራል ደመወዝ ማለት ለሥራ ግብርና ለማንኛውም ሌላ ጉዳይ ተቀናሽ የሚሆነው ሂሳብ ሳይነሳለት አገድ ሠራተኛ በመደበኛ የሥራ ሰዓት ለሚሰጠው አገልግሎት የሚከፈለው ሙሉ የወር ደመወዝ ነው ርበለመብትንን ማለት በዚሀ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት አበል የሚያገኝ ወይም አበል ለማግኘት የሚያስፈልጉትን ሁኔታዎች የሚያሟላ ሠራተኛ ወይም ተተኪ ነው ተተኪንን ማለት በዚሀ አዋጅ አን ቀጽ ዐ የተዘረዘሩትን ያጠቃልላል የመገግሥት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ማለት በዚሀ አዋጅ ለሚሸፈኑ የመግግሥት ሠራተኞች የጡረታ አበል ክፍያ ለመስጠት የተቋቋመ ስርዓት ነው የጡረታ ፈገዶች ማለት በዚሀ አዋጅ መሠረት የሚሰበሰብ የጡረታ መዋጮና ለሚፈጸም የአበል ክፍያ ተግባር የተቋቋሙ የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ፈገዶች ናቸው ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ሥራንን ማለት በመንግሥት መሥሪያ ቤት በመንግሥት የልማት ድርጅት ወይም በመንግሥት በሚካሄድ ፕሮጀክት ወይም ፕሮግራም ውስጥ በጊዜያዊነት ወይም ለቁርጥ ሥራ ከፀዐ ቀናት ላላነሰ ጊዜ በመቀጠር በየወሩ ደመወዝ እየተከፈለበት የሚከናወን ሥራ ሲሆን በቀገ ሥራ በጥጥ ለቀማበሸንኮራ አገዳ ቆረጣ እና ሌሎች መሰል በየዓመቱ እየተደጋገሙ የሚከናወኑ ሥራዎችን አይጨምርም አግባብነት ያለው የመንግሥት አካል ማለት በሕግ ብሔራዊ መለያ ቁጥር ለመስጠት ሥልጣን የተሰጠው አከል ነው። የጡረታ መዋጮ ክፍያ እያገዳንዱ የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሠራተኞቹን የጡረታ መዋጮ ከደመወዛቸው ቀገሶና የራሱን መዋጮ ጨምሮ ለጡረታ ፈገዱ በየወሩ የመክፈል ግዱዴታ አለበት በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አገቀጽ የተገለጸው የጡረታ መዋጮ ለሠራተኞች የወር ደመወዝ ከተከፈለበት ወር ጮሙጨረሻ ቀን አንስቶ በ ቀናት ውስጥ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ መደረግ አለበት ከሠራተኞቹ ደመወዝ ሊቀነስ የሚገባውን መዋጮ ሳይቀንስ የቀረ የመገግሥት መሥሪያ ቤት ክፍያውን ራሱ ለመፈጸም ኃላፊ ይሆናል በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በመንግሥት በጀት የሚተዳደሩ የፌደራልና የክልል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የመገግሥት ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ እገደአግባቡ በገንዘብ ሚኒስቴርና በክልሎች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፋይናንስ ቢሮ ተሰብስቦ በዚህ አገቀጽ ንዑስ አገቀጽ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለጡረታ ፈገዱ ገቢ ማድረግ አለባቸው በራሳቸው ገቢ የሚተዳደሩ ባለበጀት ያልሆኑ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የመንግሥት ሠራተኞች ወርሃዊ የጡረታ መዋጮ በአስተዳደሩ ወይንም አስተዳደሩ በሚወክላቸው አካላት አማካኝነት ተሰብስቦ በዚህ አገቀጽ ገዑስ አንቀጽ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለጡረታ ፈገዱ ገቢ ይደረጋል ፀ አስተዳደሩ በዚሀ አገቀጽ የሚሰበሰበውን የጡረታ መዋጮ በትክክልና በወቅቱ ለጡረታ ፈንዱ ገቢ ስለመደረጉ በገንዘብ ሚኒስቴርየክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፋይናገስ ቢሮዎች አንዲሁም በየደረጃው ያሉ በውክልና የጡረታ መዋጮ በሚሰበስቡ አካላት እና አሰሪ መሥሪያ ቤቶቸ በመገኘት የመቆጣጠርና ምርጮራ ዲት በማድረግ የማጣራት እንዲሁም በተገቢው ጊዜ ገቢ በማያደርጉት ላይ ሕጋዊ እርምጃ የመውሰድ ሥልጣን ይኖረዋል የክልል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚፈለግባቸውን የጡረታ መዋጮ በወቅቱ ገቢ አለማድረጋቸውገና የገንዘቡ መጠን በአስተዳደሩ ሲገለጽለት የገንዘብ ሚኒስቴር የፌዴራሉ መንግሥት ድጎማ ከሚያደርግላቸው በጀት ላይ የመዋጮ ገገዘቡን ቀገሶ ለጡረታ ፈገዱ ገቢ ያደርጋል አስተዳደሩ ወይም ውክልና የተሰጠው አካል ተገቢውን የጡረታ መዋጮ ለጡረታ ፈገዱ ገቢ ሳያደርግ ከ ወር በላይ የቆየ የመንግሥት መሥሪያ ቤት መንግሥት ከሚመድብሰለት በጀት ወይም በባንክ ካለው ሂሳብ ላይ ተቀገሶ ገቢ እንዲሆን የማስደረግ ሥልጣን ይኖረዋል ፅ የዚሀን አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ ተግባራዊ ለማድረግ ማንኛውም ባንክ ወይም የፋይናገስ ተቋም በአስተዳደሩ ወይም በአስተዳደሩ ውክልና በተሰጠው አካል ሲጠየቅ በዚሀ አገቀጽ ገዑስአገቀፅ መሠረት የሚሰበሰበውን የጡረታ መዋጮ ያለምገም ቅድመ ሁኔታ ከመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሂሳብ ላይ ቀገሶ ለአስተዳደሩ ወይም በአስተዳደሩ ውክልና ለተሰጠው አካል ገቢ የማድረግ ግዱታ አለበት በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አገቀጽ መሠረት ማንኛውም ባንክ ወይም የፋይናንስ ተቋም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሂሳብ ላይ ቀንሶ በአስተዳደሩ ወይም ውክልና በተሰጠው አካል ገቢ እንዲያደርግ ትዕዛዝ በጽሁፍ ከደረሰው በኋላ ከመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሂሳብ ላይ ገንዘብ ወጪ አድርጎ ቢገኝ ባንኩ ወይም የፋይናንስ ተቋሙ ወጪ እንዲደረግ በፈቀደው የገንዘብ መጠን ልክ ተጠያቂ እና ኃላፊ ይሆናል በጡረታ ዐቅዱ ለተሸፈኑ ሠራተኞች ደመወዝ የሚከፍል የመግግሥት መሥሪያ ቤት የባገክ ሂሳቡ የሚገኝበትን የበንክ ቅርግጨፍ የፋይናንስ ተቋምና የሂሳብ ቁጥሩን ለአስተዳደሩ በጽሁፍ የማሳወቅ የባንኩ የፋይናገስ ተቋሙ አድራሻና የሂሳብ ቁጥሩ ሲለወጥም ለውጡ ከተከሰተበት ቀን አንስቶ በጊ ቀናት ውስጥ ለአስተዳደሩ በጽሁፍ የመማለጽ ግዱታ አለበት አስተዳደሩ ወይም ውክልና የተሰጠው አካል በዚሀ አገቀጽ ገዑስ አንቀጽ መሰረት ሊሰበሰብ ያልተቻለውን ውዝፍ የጡረታ መዋጮ አስተዳደሩየ ሚያወጣውን መመሪያ በማከተል በቀጥታ የመገግሥት መሥሪያ ቤቱን ንብረት በጨረታ በመሸጥ ገቢ የማስደረግ ሥልጣን ይኖረዋል በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ገዑስ አንቀጽ ሆ መሠረት የሚወሰነው የጡረታ አበል በጡረታ ፈገድ ላይ ለሚያስከትለው ተጽዕኖ የመገግሥት ሠራተኛው በሕጉ መሠረት ጡረታ ለመውጣት ለሚቀረው ጊዜ የመጨረሻ ደመወዙን መሰረት በማድረግ በየወሩ ሊከፈል የሚገባው የጡረታ መዋጮ ታስቦ በቅድሚያ በጮመገግሥት መሥሪያ ቤቱ ገቢ መደረግ አለበት ጊ ከኃላፊነት ለተነሱ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችና የምክር ቤት አባላት የሚከፈለው የጡረታ አበል በጡረታ ፈንድ ላይ ለሚያስከትለው ተጽዕኖ የጡረታ ሙመውጫ ዕድሜ ለመድረስ ለሚቀረው ጊዜ በየወሩ ሊከፈል የሚገባው የጡረታ መዋጮ ታስቦ በገንዘብ ሚኒስቴር ለጡረታ ፈገዱ በቅድሚያ ገቢ መደረግ አለበት በዚሀ አገቀጽ ንዑስ አንቀጽ ምሰረት የሚፈለግበትን የጡረታ መዋጮ በ ቀን ውስጥ ገቢ ያላደረገ የመገግሥት የልማት ድርጅት ወይም በራሱ ገቢ የሚተዳደር የመንግሥት መሥሪያ ቤት ገቢ ባልተደረገው የጡረታ መዋጮ ላይ ደመወዝ ከተከፈለበት ቀጥሎ ካለው ወር የመጀምሪያ ቀን አንስቶ በባንክ ማስቀሙጨ ወለድ መጠን መሠረት ከሚታሰብ ወለድ እና አምስት በመቶ ቅጠት ጨምሮ የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል ከጡረታ መዋጮ ገንዘብ ላይ ቀንሶ ለአገልግሎት ክፍያ ለገንዘብ ማስተላለፌያ ለዕዳ መክፈያ ወይም ለማንኛውም አገልግሎት መጠቀም የተከለከለ ነው አስተዳደሩ የጡረታ መዋጮ ገቢን ከመሰብሰብና ከማስፈጸም ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ሥራዎች ለሌሎች አካላት ውክልና በመስጠት ማሠራት ይቸላል የጡረታ መዋጮ ክፍያ ከማንኛውም ዕዳ ክፍያ ቅድሚያ ይኖረዋል የጡረታ ፈንዶች አስተዳደር በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ፀፀየተቋቋሙትን የጡረታ ፈንዶች የሚያስተዳድረው የመንግሥት ሠራተኞች ማሀበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር ይሆናል። የአገልግሎት ዘመን አቆጣጠር የአገለግሎት ዘመን የሚቆጠረው በሙሉ ዓሙታት በወራትና በቀናት ታስቦ ነው በዚሀ አዋጅ አንቀጽ ጊ ንዑስ አንቀጽ ጋ እና የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ለማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ሽፋገ ባለው ድርጅት የፈፀመው የአገልግሎት ዘመን በሙሉ ተዳምሮ ይታሰባል ለማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ የሚከተለው አገልግሎቱ ይታሰብለታል ሀ ከጡረታ መውጫ ዕድሜ በኋላ አገልግሎቱ በሕግ መሰረት ተራዝሞለት በሥራ ላይ እገዲቆይ የተደረገበት ጊዜ ለ የረታ መውጫ ዕድጫው በመድረሱ አበል ከተወሰነለት በኋላ በመገግሥት ውሳኔ ወደ ሥራ ተመልሶ አገልግሎት የሰጠበት ጊዜ ሐ የደመወዝ ክፍያ ሳይቋረጥ በማናቸውም ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየበት ጊዜ መ በየወሩ ደመወዝ እየተከፈለው ሙሉ ጊዜውን በማናቸውም የመንግሥት አካል ወይም በሠራተኛ ማሀበር በተመራጭነት አገልግሎትች የሰጠበት ጊዜ ሠ በመገግሥት መሥሪያ ቤት በጊዜያዊነት አገልግሎት የሰጠበት ጊዜ ረ በመንግሥት ትዕዛዝ መንግሥት ከ በመቶ በታች የካፒታል ድርሻ በያዘበት ድርጅት በማገልገል ያሳለፈው ጊዜ ሰ በመንግሥት ውሳኔ በዓለም አቀፍ ድርጅት በማገልገል ያሳለፈው ጊዜ ሸ በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ የተደነገገው ቢኖርም ከጡረታ መውጫ ዕድሜ በኋላ በምክር ቤት አባልነት አገለግሎት የሰጠበት ጊዜዚ ለማገኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ አንቀጽ መሰረት ለሚያዝለት የአገልግሎት ዘመን የሚከተለው አይታሰብለትም ሀ አገለግሎቱ በሕጉ መሠረት ካልተራዘም በስተቀር የጡረታ መውጫ ዕድጫው ከደረሰበት ከሚቀጥለው ወር አገስቶ የሚሰጠው አገልግሎት ለ ኢትዮጵያ ተዋዋይ ወገን የሆነችበት ማናቸውም ዓለም አቀፍ ስምምነትና የዚህ አንቀጽ ንዑስ አገቀጽ ሥ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ በሕጋዊ ፈቃድ የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ የመንግስት ሠራተኛ የኢትዮጵያን ዜግነት ከማግኘቱ በፊት በመንግሥት መስሪያ ቤት ወይም በጡረታ ዐቅድ በተሸፈነ የግል ድርጅት የሰጠው አገልግሎጉ። የጡረታ መውጨ ዕድጫ የጡረታ መውጫ ዕድሜ የመንግሥት ሠራተኛው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቀጠር በቅድሚያ የመዘገበውን የልደት ዘመን መሰረት በማድረግ እንደሚከተለው ይሆናል ሀን ለመከላከያ ሠራዊት አባላት በሠራዊቱ መተዳደሪያ ሕግ በሚወሰን ዕድሜ ለ ለፖሊስ አባላት በፖሊስ መተዳደሪያ ሕግ በሚወሰን ዕድሜ ሐ ለሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች ዓመት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስተዳደሩ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በልዩ ሁኔታ ለሚታዩ የሙያ ምስኮች በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ በ ከተመለከተው በላይ የሆነ የጡረታ መውጫ ዕድሜ ሊወስን ይችላል የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስተዳደሩ በሚያቀርብለት ጥናት መሠረት በከባድ ወይም ለጤንነትና ለሀይወት አስጊ በሆኑ የሥራ መስኮች ላይ ለተሰማሩ የመንግሥት ሠራተኞቸ በዚሀ አገቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከተመለከተው ያነሰ የጡረታ መውጫ ዕድሜ ሊወዉስን ይችላል ክፍል አምስት ስለአገልግሎት ጡረታ አበልና ዳረጎት የአገለግሎች ጡረታ አበል ቢያንስ ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል ቢያንስ ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ ከሐምሌ ዐ ቀን ዓም ጀምሮ በራሱ ፈቃድ ወይም በዚህ አዋጅ ከተጠቀሱት ውጪ በሆነ ምክንያት አገልግሎት ካቋረጠ በዚሀ አዋጅ በአገቀጽ ገዑስ አገቀጽ በተደነገገው መሰረት የጡረታ መውጫ ዕድጫው ሲደርስ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድጫ ልኩ ይከፈለዋል ቢያንስ ዓመት ያገለገለ የመገግሥት ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ወይም በዚሀ አዋጅ ከተጠቀሱት ውጭ በሆነ ምክንያት አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ ዕድጫው ሊደርስ አምስት ዓመት ከሚቀረው ጊዜ ጀምሮ እስከ ዕድሜ ልኩ የአገልግሎት ጡረታ አበል ይከፈለዋል ዕድጫው ለጡረታ ሲደርስ የጡረታ ምመብት መከበሩ እንደተጠበቀ ሆኖ የዚሀ አገቀጽ ገዑስ አገቀጽ ድንጋጌ በዲስፕሊን ጉድለት ምክንያት አገልግሎቱ ለተቋረጠ የመንግሥት ሠራተኛ ተፈፃሚ አይሆንም በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም ቢያንስ አገድ ሙሉ የምርጫ ዘመን ያገለገለ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል ከኃላፊነት ሲነሳ ዕድጫው ዐ ዓመት የሞላው ከሆነ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድጫ ልኩ ይከፈለዋል ፀ በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወይም ወይም መሠረት አገልግሎቱ የተቋረጠ የመገግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድጫው ሳይደርስ በጤና ጉድለት ምክንያት ለሥራ ብቁ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ይኸው ከተረጋገጠበት ጊዜ ቀጥሎ ካለው ወር ጀምሮ የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል የሞተ አንደሆነም ከሞተበት ጊዜ ቀጥሎ ካለው ወር ጀምሮ ለተተኪዎች አበል ይከፈላል በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ የተደነገገው ቢኖርም የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ሀልውና በማክተሙ የሰው ኃይል ብዛቱ ከሚፈልገው በላይ በመሆኑ ወይም ከፕራይቬታይዜሽን ጋር በተያያዘ ከሥራ እገዲሰናበት ከተደረገና አገልግሎቱ ከ ዓመት ያላነሰና ዕድሜው ከዓዐዓመት ያላነሰ ከሆነ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲወሰን የአገልግሎት ጡረታ አበል እስከ ዕድጫ ልክ ይከፈለዋል የአገልግሎት ጡረታ አበል መጠገ ለማንኛውም ዓመት ላገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ የሚከፈለው የአገልግሎት ጡረታ አበል መጨረሻ በገለገለባበቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ይከፈለው የነበረው አማካይ ደመወዝ ዐ በመቶ ሆኖ ከጊዐ ዓመት በላይ ለፈጸመው ለእያገዳገዱ ዓመት አገልግሎች ሀ የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል ላልሆነ የመንግሥት ሠራተኛ በመቶ ለን ለመከላከያ ሠራዊት ወይም ለፖሊስ አባል ጊ በመቶ ተጨምሮ ይታሰባል ቢያንስ አገድ ሙሉ የምርጫ ዘማን ላገለገለ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል መጨረሻ ባገለገለባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ይከፈለው የነበረው አማካይ ደመወዝ በመቶ ከአምስት ዓመት በላይ ለተፈጸመ ለእያገዳገዱ አገልግሎት ዘማን በመቶ ተጨምሮ ይታሰባል በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወይም ሠ መሠረት የሚወሰነው የአበል መጠን የመገግሥት ሠራተኛው ከፍተኛ የመገግሥት ኃላፊው ወይም የምክር ቤት አባሉ መጨረሻ ባገለገለባቸው ሦስት ዓመታት ውስጥ ይከፈለው ከነበረው አማካይ ደመወዝ በመቶ ሊበልጥ አይቸልም በዚህ አንቀፅ ገኡስ አገቀፅ የተጠቀሰው ጠቅላላ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ አስተዳደሩ ወቅታዊ የኑሮ ሁኔታን መሰረት አድርጎ ዝቅተኛ ወርሀዊ የጡረታ አበል መጠገና የጡረታ አበል ማስተካከያ ሲያደርግ ከተጠቀሰው መጠን ሊያልፍ ይችላል በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በግል ድርጅቶች ጡረታ አዋጅ በጡረታ ከሚገለልበት ሦስት ዓመት አስቀድሞ ባለው ወር ሲያገኝ ከነበረው መደበኛ የወር ደመወዝ በ ከጮቶ የሚበልጥ ዓመታዊ አማካይ ክፍያ ስለሚከፈለው የግል ድርጅት ሠራተኛ የአማካይ የደመወዝ አያያዝ የተደነገገው በተመሳሳይ ተፈጻሚ ይሆናል። የአገልግሎት ዳረጎት ጊ ከአሥር ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የምንግሥት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት የአገልግሎት ዳረጎት ይከፈለዋል ከአንድ ሙሉ የምርጫ ዘማን ያነሰ አገለግሎት ያለው ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፌ ወይም የምክር ቤት አባል ከኃላፊነት ሲነሣ ዕድጫው ዐ ዓመት ወይም በላይ ከሆነ የአገልግሎት ዳረጎት ይከፈለዋል የአገልግሎት ዳረጎች መጠገ በዚሀ አዋጅ አንቀጽጋጊ መሰረት የሚከፈለው ዳረጎት ጊ የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል ላልሆነ የመንግሥት ሠራተኛ ከሥራ ከተሰናበተበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የ በመቶ የወር ደመወዝ በአገለገለበት ዓመት ቁጥር ተባዝቶ ይታሰባል ለመከላከያ ሠራዊት ወይም ለፖሊስ አባል ከሥራ ከተሰናበተበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የ በመቶ የወር ደመወዙ በአገለገለበት ዓመት ቁጥር ተባዝቶ ይታሰባል ለከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል ከኃላፊነት ከተነሳበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የ በመቶ የወር ደመወዝ በአገለገለበት ዓመት ቁጥር ተባዝቶ ይታሰባል ክፍል ስድስት ስለጤና ጉድለት ጡረታ አበልና ዳረጎት የጤና ጉድለት ጡረታ አበል ቢያንስ ዓመት ያገለገለ የመንግሥት ሠራተኛ በጤና ጉድለት ምክገያት ደመወዝ የሚያስገኝ ማናቸውንም ሥራ መሥራት የማይችል በመሆኑ ከሥራ ሲሰናበት የጤና ጉድለት ጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል ቢያንስ አገድ ሙሉ የምርጫ ዘማን ያገለገለ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል በጤና ጉድለት ምክንያት ከኃላፊነት ከተነሣ የጤና ጉድለት የጡረታ አበል እስከ ዕድሜ ልኩ ይከፈለዋል የጤና ጉድለት ጡረታ አበል መጠን በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሰረት የሚከፈለው የጤና ጉድለት ጡረታ አበል በአንቀጽ መሰረት ይታሰባል የጤና ጉድለት ዳረጎት ጊ ከጊዐ ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የመንግሥት ሠራተኛ በጤና ጉድለት ምክንያት ለሥራ ብቁ ባለመሆኑ ከሥራ ሲሰናበት የጤና ጉድለት ዳረጎት ይከፈለዋል ከአንድ ሙሉ የምርጫ ዘማን ያነሰ አገለግሎት ያለው ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል በጤና ጉድለት ምክንያት ከኃላፊነት ከተነሣ የጤና ጉድለት ዳረጎት ይከፈለዋል የጤና ጉድለት ዳረጎት መጠን በዚሀ አዋጅ አንቀጽ መሰረት የሚከፈለው ዳረጎት በአንቀጽ መሠረት ይታሰባል የጡረታ መዋጮ ተጅመላሽ ስላለምመደረጉ የመንግሥት ሠራተኛው አገልግሎት በማናቸውም ምክንያት ቢቋረጥ የጡረታ መዋጮ ተመላሽ አይደረግም ክፍል ሰባት ስለጉዳት ጡረታ አበልና ዳረጎት ትርጓጫ በሥራ ላይ የሚደርስ ጉዳትንን ማለት በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋ ወይም በሥራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋንንማለት የመገግሥት ሠራተኛው መደበኛ ሥራውን በማከናወን ላይ እገዳለ ወይም ከሥራ ጋር በተያያዘ ምክንያት በአካሉ ወይም በአካሉ የተፈጥሮ ተግባር ላይ በድንገት የሚደርስ ጉዳት ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል ሀ የመንግሥት ሠራተኛው ከመደበኛ ሥራው ወይም መደበኛ የሥራ ቦታው ወይም ሰዓት ውጪ ስልጣኑ በሚፈቅድለት የሥራ ኃላፌ የተሰጠውን ትዕዛዝ በመፈጸም ላይ እያለ የደረሰገ ጉዳት ለ ሥልጣኑ በሚፈቅድለት የሥራ ኃላፊ የተሰጠ ትዕዛዝ ባይኖርም የምንግሥት ሠራተኛው በመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ውስጥ የደረሰን ድገገተኛ አደጋ ወይም ጥፋት ለመከላከል በሥራ ሰዓት ወይም ከሥራ ሰዓት ውጪ በሚፈጽመው ተግባር ምክንያት የደረሰን ጉዳት ሐ የመንግሥት ሠራተኛው ወደ ሥራ ቦታው ወይም ከሥራ ቦታው የመንግሥት ሞሥሪያ ቤቱ ለመገግሥት ሠራተኞች አገልግሎት እገዲሰጥ በመደበው የመጓጓዣ አገልግሎት ወይም የመገግሥት ሞሥሪያ ቤቱ ለዚሀ ተግባር በተከራየውና በግልጽ በመደበው የሙጓጓዣ አገልግሎት በመጓዝ ላይ በነበረት ጊዜ የደረሰን ጉዳት መ የመንግሥት ሠራተኛው ከሥራው ጋር በተያያዘ ግዴታ የተነሳ ከስራው በፊት ወይም በኋላ ወይም ስራው ለጊዜው ተቋርጦ በነበረበት ጊዜ በሠራው ቦታ ወይም መሥሪያ ቤቱ ግቢ ውስጥ በመገኘት የደረሰበትን ማገኛውንም ጉዳት ሠ የመንግሥት ሠራተኛው ሥራውን በማከናወን ላይ ባለበት ጊዜ በመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ወይም በሦስተኛ ወገን ድርጊት ምክንያት የደረሰበትን ጉዳት። የጉዳት ጡረታ አበል መጠን ጊ በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ፅመሠረት የሚከፈለው የጉዳት ጡረታ አበል መጠን የመንግሥት ሠራተኛው ጉዳቱ ከደረሰበት ወር በፊት ያገኝ የነበረው የወር ደመወዝ በመቶ ይሆናል በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ መሠረት አበል ሊከፈለው የሚችል የመንግሥት ሠራተኛ በአገልግሎቱ ሊያገኝ የሚችለው አበል በጉዳት ሊያገኝ ከሚችለው የበለጠ ከሆነ የአገልግሎት ጡረታ አበል ይከፈለዋል የጉዳት ዳረጎት ጊ አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ከጊዐበጮቶ ያላነሰ ከስራ የመጣ ጉዳት ደርሶበት ሥራ ለመስራት የሚቸል ከሆነ የጉዳት ዳረጎት ለአንድ ጊዜ ይከፈለዋል የመገግሥት ሠራተኛው አግባብ ባለው ሕግ ወይም ኅብረት ስምምነት መሠረት በአሰሪው የጉዳት ካሣ ወይም የመድን ክፍያ የሚከፈለው ከሆነ በዚሀ አንቀጽ ገዑስ አንቀጽ የተጠቀሰ የጉዳት ዳረጎት አይከፈለውም የጉዳት ዳረጎት መጠን በዚሀ አዋጅ አንቀጽ መሠረት የሚከፈለው የጉዳት ዳረጎት መጠን የመንግሥት ሠራተኛው ጉዳት ከደረሰበት ወር በፊት ይከፈለው የነበረው የወር ደመወዙ በ በመቶ በፀዐ ተባዝቶ የተገኘው ሂሳብ በመንግሥት ሠራተኛው ላይ በደረሰው ጉዳት መቶኛ ተባዝቶ ነው። የጡረታ አበል አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ ጊ የጡረታ አበል የሚከፈለው በየወሩ ይሆናል የአገለግሎት ጡረታ አበል መታሰብ የሚጀምረው የመንግሥት ሠራተኛው በዕድጫ ለጡረታ ብቁ ከሆነበት ቀጥሎ ከለው ወር መጀመሪያ ቀን አንስቶ ነው የጤና ጉድለት ጡረታ አበል መታሰብየሚጀምረው የመንግሥት ሠራተኛው በጤና ጉድለት ምክንያት መሥራት የማይችል መሆኑ በሕክምና ቦርድ ከተረጋገጠበት ቀጥሎ ካለው ወር የመጀመሪያ ቀን አገስቶ ነው የጉዳት ጡረታ አበል መታሰብ የሚጀምረው የመገግሥት ሠራተኛው በጉዳት ምክንያት መስራት የማይችል መሆኑ በሕክምና ቦርድ ከተረጋገጠበት ቀጥሎ ካለው ወር የመጀመሪያ ቀን አገስቶ ነው የተተኪዎች ጡረታ አበል መታሰብ የሚጀምረው ባለመብቱ ሕይወቱ ካለፈበት ቀጥሎ ካለው ወር መጀመሪያ ቀን አንስቶ ነው በዚሀ አዋጅ ከተደነገገው የጡረታ መውጫ ዕድሜ በላይ በመንግሥት ሥራ ላይ ቆይቶ የሚቀርብ የጡረታ አበል ጥያቄ የጡረታ አበል ክፍያ መነሻ የሚታሰበው የመንግሥት ሠራተኛው ከመንግሥት ሥራ አቋርጦ የጡረታ አበል ክፍያ ጥያቄ ለአስተዳደሩ ካቀረበበት ቀጥሎ ካለው ወር የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ይሆናል። የዚህ አገቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ እንደገና የታሰበው አበል ከቀድሞው አበል ያነሰ ከሆነ የቀድሞውን አበል የማግኘት መብት ይኖረዋል ሆኖም ወደ ሥራ በመመለስ ለተፈጸም አገልግሎት የሚከፈል አበል ወይም የጡረታ መዋጮ ተመላሽ አይኖርም በዚሀ አዋጅ ክፍል ስምገት የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ ባለመብት በዚሀ አዋጅ መሠረት ከአንድ በላይ የጡረታ አበል የሚያገኝበት ሁኔታ ሲያጋጥም ሊከፈል የሚገባው የአበል መጠን አስተዳደሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ይወሰናል በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ገዑስ አንቀጽ የተደነገገው እገደተጠበቀ ሆኖ ከግል ወደ መንግሥት ይዞታ በተዛወረ ድርጅት ድርጅቱ ከመዛወሩ በፊት ሲከፈል የነበረ ወርሃዊ የጡረታ አበል በዚሀ አዋጅ መሰረት ተስተካክሎ ይከፈላል ከዐ ዓመት ያላነሰ አገልግሎት ላላቸው ወይም ከአምስት ዓመት ያነሰ አገልግሎት ኖሯቸው አገልግሎታቸው ሲቋረጥ የጡረታ መውጫ ዕድጫ ላይ ለደረሱ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችና የምክር ቤት አባላት አበል አወሳሰን የመከላከያ ሠራዊት ወይም የፖሊስ አባል ያልሆኑ የመገግሥት ሠራተኞችን የሚመለከቱ የዚሀ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደአግባቡ ተፈጻሚ ይሆናሉ ፀ የዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ በአዋጅ ቁጥር አገቀጽ መሰረት መብቶችና ጥቅሞቹ እንዲቋረጡ የተወሰነበት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊ ወይም የምክር ቤት አባል በዚሀ አዋጅ አገቀጽ ወይም አገጉቀፅ መሰረት የሚከፈለው የጡረታ አበል ይቋረጣጠል ፖ ይሀ አዋጅ ከሚጸናበት ቀን አንስቶ ወደ ፊት ዕድሜው ዐ ዓመት ከጮሙላቱ በፌት በራስ ፍቃድ የአገልግሎት የጡረታ አበል መቀበል የጀመረ የመንግሥት ሠራተኛ በዚያው የመንግስት መሥሪያ ቤት ድርጅት ከተቀጠረ ይከፈል የነበረው የጡረታ አበል ይቋረጣል መረጃ የመስጠትና የመተባበር ግዴታ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት በዚህ አዋጅ ክፍል ሁለት ድገጋጌዎች መሠረት ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም የሚያስፈልጉ እያንዳንዱን የመንግሥት ሠራተኛ የሚመለከቱ መረጃዎችና ማስረጃዎች ማሰባሰብ ማጠናቀር ማደራጀትና በአስተዳደሩ በሚወሰነው ጊዜና ቅጽ መሰረት ለአስተዳደሩ የማስተላለፍ ግዴታ አለበት ይሀን አዋጅ በሥራ ላይ ለማዋል እንዲቻል ማንኛውም ሰው የጽሁፍ ማስረጃ እንዲልክ ወይም ቀርቦ አስተያየትና መረጃ እንዲሰጥ በአስተዳደሩ ሲጠየቅ የመስጠት ግዱታ አለበት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት