Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የመንፈሳዊ መጽሐፍ ንባብ ክሂሎት.pdf


  • የቃላት ደመና

የመንፈሳዊ መጽሐፍ ንባብ ክሂሎት.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የመኻዷላዌ መጽሑፍ ነባብ ባብዢጊሎች ፍ»ዕለኻበት ገዮሐኻአ ለመኻዷሓላዌ መጽሐፍት ኻባብ ቤተለብ የተለጠ ሥልጠና መንፈሳዊ መጽሐፍ ንባብ ለምን።

  • Cosine ማጠቃለያ

የመኻዷላዌ መጽሑፍ ነባብ ባብዢጊሎች ፍ»ዕለኻበት ገዮሐኻአ ለመኻዷሓላዌ መጽሐፍት ኻባብ ቤተለብ የተለጠ ሥልጠና መንፈሳዊ መጽሐፍ ንባብ ለምን። ከፎ ማለት ዓለምን የምናይበት የምናያቸውን ነገሮችንም የምንገነዘብበት እና አጠቃላይ ርዕዮተዓለም ሲላዐቦነዬነ የምንቀርጽበት ሁነኛ መንገድ ነው ይህንን ማድረግ ከምንቸልባቸው መንገዶች አንዱና ዋነኛው መጽሐፍ ማንበብ ነው መጽሐፍ ማንበብ በዚህ ደረጃ ጠቃሚ ከሆነ ጥሩ በሆነ መንገድ ማንበብ መቻላችን ወሳኝ ነው የመጻሕፍት ንባብ ዓላማ ለመዝናናት ለመረጃ ለመረዳት ሰዎች ለመዝናናት ካሉበት ጭንቀት ለመላቀቅእና ከመዝናናት ባሻገር አዳዲስ ይህ የንባብ አይነት ጥሬ በአጠቃላይ አዳዲስ ነገሮች ነገሮችን ወይም ሐቆችን ሐቆችን ከማወቅ ባሻገር ውስጥ ክን ለማግገት ር ለማወቅ ሰዎች ዓለምን የምናይበትን ሊጠቀሙይተላሉ መጻሕፍትንሊያነቡ መነጽር ለመለወጥ ወይም ይችላሉ ለማሻሻል የሚጠቅም ነው መንፈሳዊ ንባብን ስንመለከት በዋናነት ለመረጃ እና ለመረዳት የሚነበብ ነው ከመረጃ ባሻገር ደግሞ በዋናነት መንፈሳዊ የሆነውን መረዳት ለማምጣት የምንሠራበት ነው ይህም አርቶዶክሳዊ እሳቤ ርቪከዐዐኦ ዞከየዐበፍክባ ለማምጣት ይረዳናል እንዴተ እናንብብ ር መንፈሳዊ መጻሕፍትን ስናነብብ አንዳንድ እሳቤዎችን መያዝ ጠቃሚ ነው የመጀመሪያው ንባብ ከጸሐፊው ጋር የሚደረግ ውይይት መሆኑ ነው ሁለተኛው ደግሞ ንባብ አካባቢን ያማከለ መሆኑን ነው የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ሒደት የንባብ ትግበራ ሥልት መንፈሳዊ መጻሕፍትን ስናነብብ አንዳንድ እሳቤዎችን መያዝ ጠቃሚ ነው የመጀመሪያው ንባብ ከጸሐፊው ጋር የሚደረግ ውይይት መሆኑ ነው ሁለተኛው ደግሞ ንባብ አካባቢን ያማከለ መሆኑን ነው በመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ሒደት የመጀመሪያው ጸሎትነው ከመንፈሳዊ መጻሕፍት ላይ የምናገኛቸውን አይታዎች ወደ ሕይወት አውርደን እንድንተገብረው የእግዚአብሔር ምሪት ያስፈልገናል በመሆኑም አስቀድመን ጸሎት በማድረግ መጀመር ይኖርብናል ድ ይሰሬ ፇድሮሥቻና ዓይምቻ ሪፇች ከጸሎት ቀጥሎ እጅግ ወሳኙ ነገር የንባብ ሥልታችንን ማዳበር ነው የንባብ ፍላጎት ቢኖርም ስንኳ ከንባብ ሥልት ማጣት ልንጎዳ እንትላለን የንባብ ሥልቱን በተመለከተ ሥልታዊ ዳሰሳ ሃበበር «ጀበበበ እና ትንተናዊ ንባብ ልከኋከክርኋ ዩበ መጠቀም ይቻላል የንባብ ሥልት ሥልታዊ ዳሰሳ ሃክገኋር ዩበበበበበደ እና ትንተናዊ ንባብ ልበብር ፎበ የንባብ ጥልቀታችን እንደ ንባብ ልምዳችን የሚወሰን ነው ሆኖም ግን ሁሉም ሊተገብራቸው የሚችሉ ሁለት አይነት ተመጋጋቢ ሥልቶችአሉ እነዚህም ሥልታዊ ዳሰሳ ሃክበልር ዩበበከበ እና ትንተናዊ ንባብ ልበከኋነብር ክበዩ ናቸው ሥልታዊ ዳሰሳ ማለት የመጽሐፉ ዓይነት መጽሐፉ ስለ ምን እንደሆነ እና ልናነባው የሚገባ ስለመሆኑ እንድንወስን የሚረዳን መንገድ ነው ይህ የዳሰሳ ዓይነት መጽሐፉን በጥልቀት ለማንበብ የሚረዳን ነው ይህ ዳሰሳ ከአሥር ደቂቃ እስከ አንድ ሰዓት የሚወስድ ነው በዚህ ውስጥ የተለያዩ ነገሮች ይካተታሉ ርዕስ ዝርዝር የአሳታሚ ማስታወሻ መግቢያ በዋናነት ርፅሶቹንና ንዑስ ርዕሶቹን ማጤን ምስሎችና ሰንጠረፐች ካሉ መመልከት የተወሰኑ አንቀጾችን ማንበብ እና ዋና ዋና ምዕራፎችን ማየትን ያጠቃልላል ተንተናዊ ንባብ በባህርይው ጠለቅ ያለ እና መጽሐፉን በጥልቅ አስተውሎት መመልከት ያስፈልጋል የንባብ ስለቱ መጽሐፉን በሚገባ መረዳት ላይ ትኩረትንያደረገ ነው በዚህም በአንባቢ እና በጸሐፊው መካከል ያለውን የመረዳት ልዩነት ማጥበብ ይቻላል ትንተናዊ ንባብ የተለያዩ ነገሮችን በውስጥ የያዘ ነው በዋናነት የመጽሐፉን መዋቀር የምዕራፎቹን መሰናሰል ዋና አሳቡን እውነተኛነቱን የሚተነትን ነው እነዚህ አራቱን በአንድነት በማድረግ ትንተናዊ ንባብን መተግበር ይቻላል መልካም ንባብ ኻ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት