Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የማር እሸት @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


  • የቃላት ደመና

የማር እሸት @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ጠፎ የመጡት ተማሪዎች ግጥሞችን በመሰብሰብ ስለ ረዱኝ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ም ለሁሉም እኩል ነው ። ምነው ትለኛለህ ልጅ ገና ገና ዶሮም ትበላለች አጥንቷ ባልወና አረጀህ አረጀህ እሚልብኝ ማነው ዶሮም የሚወደድ ገብስማ ሲሆን ነው ። የነሟም ላም ወተት ሳንቃው ደረትሽ ነው ሽጉጡም ጡትሺ መንቀል አንገትሽ ነው ድንበሩ አገጭሽ ሲደር ከንፈርሽ ነው በረዶው ጥርስሽ ክስኩስቱ አፍንጫሽ ነው ኮከቡም ዓይንሽ ዘንዶው ቅንድብሽ ነው ሜዳው ግንባርሽ ቅሉም ራስሽ ነው ጤዛውም ወዝሽ ሐሩም ጠጐኾርሽ ብሩም ሳዱላሽ ነው ይህንን ፈታሁኝ ደጅሽ ማደሬ ነው ። አቫቅበሽ ምቺው ሰማዩን በእምቧይ አብሮ ያደገ ሰው ባል አይሆንም ወይ ። የኔ አዝመራ ስንዴ ያንተ ዘንጋዳ ነው አንተ ቁርጠህ ስትሄድ እኔ አልሰብረው ምነው። ለበን ተገድግዶ በመውዜር ሲማገር እኔ እከፍለዋለሁ ባንች የመጣን ነገር ወራሪ ነው ቅንድብሽ ደጀን ያጡ ጥርስሽ ማረከኝ እኔን ። በድንጋይ ላይ ድንጋይ ያራርበው ቢተኙ መች ይቁረሞራል የልብን ካገኙ »። እንኳን ደመወዜ አሥራ አምስቱ ጨው ትቀሪያለሽ አንቺ የምወድሽ ሰው ። በበላልኝና አንጀቴን ባራሰው የማይገኝ ሸጋ ለምን ይመኛል ሰው ። ውኃው ተንቄርቋሪ ዓለምም ቀሪ ነው የጨለማ መንገድ የጦር አደጋ ነው ከልብሽ ምክሪ ዘመድ ምቀኛ ነው። ይህ ፍቅር የሚሉት ብዙ ነው ዐመሉ እያቅበጠበጠ ሰው ያስጠላል አሉ ። አንባው ላይ አድሬ ከጉብታው ሥር አሞራው ሲዞረኝ ጅቡ ሲያጻምር የቃልቻ ልጅ ነው አያውትም ፍቅር ። ታዋቂ ሄዳችሁ ምን አሉ ሠላሳ ወረቀት አስጥፉላት አሉ ። ያንቺን የደም ገንቦ ተሸክሜ ባድር ለኔ ይሰጠኛል ደስታና ፍቅር ። ለምለሙ ቅጠልሽ እሾህ መሓል ያለው ንቦች እሱን አዘውትረው ነጩ ቀይ አበባሽ ፈክቶ የሚታየው የኔን ልብ አሩስሎ ሚወጋው ለምን ነው ። ስጋጃው ወላንሳው ለና ምናችን ነው እንዳንዘቀዘቅ መጠጊያው ወዴት ነው ። ይጨነቃል እንጂ የናት ሆድ ላመሉ ልጅሽ እወንዝ ወርዶ ኸያ ሆኗል አሉ። መሙቻ ሆነ አሉ ተነገረ አዋጅ ወንዶችስ አለቁ ሴቱ እንሂድ እንጂ ። ኦ አዳም መሬት አንተ ብሎ ሲያዩራጅ ሞት አይገባንም ማለት ነበር እንጂ ። እንጀራ አባቴ ቤት አልነበርህም ወይ ። እንደ ሾላው ቅጠል እንደ ብሳናው እንደ ሰማይ ኮከብ እርቃኝ እናቴ እርግፍ እርግፍ አለ ጀግና ሰው ምነው ። ምንኛ ክፉ ነው አፍ የነካው ነገር ስሞት ታለቅሻለሽ ብሎ አጐርሶኝ ነበር ። ሞትማ ይሞታል በየሁላው ያጅ እንደ ወጣች ቀረች መባልዋ ነው እንጂ ። ደርሶ ማንጐራጐር ልማዱ ነው ድሃ እየክሪሰሰው እየቀዘቀዘው የሚጠጣው ውኃ «። ባልንጀራው ሞቶ ደገላ ሲያለብሰው ተራምዶ ይሄዳል እንደማያውቀው ሰው ። መያዝ ምንሽር ነው ማስከተል ወንድም ነው። ባይድና ሙታንታ ገበና ገላጭ ነው። ተው በሉት ያንን ሰው መካር የለውም ወይ ምላጩን ተሳቡት እርሳሱ አይደለም ወይ ። እንኳን እበረሃው ብትወጣ ሰማይ ያገሬ ልጅ ጀግና ይለቅሃል ወይ ። እረ ተወኝ ልቤ ደርሶ መደንገጡን ሞት አይቀርም ብዬ ነግሬህ እርግጡን «። ን ት ን አገራችን ሰሜን ወሬ ጠያቂ ነው ቢሉን ምን ሰማን ልንል ነው ። እንተ አትናገር እሱ ይናዢር ጥበበኛ ነው ያመጣል ነገር ። እፍስ እፍስ ነው በሰፊ ድግር አሥራቱ ለሹም የሚያደናግር «። ወንድም የነዚያ ታናሽ የረ ጥሎ በካራ ነስናሽ ትልቅ ሰው ገዳይ ዞርከት ያለውን ልብሉ ለሸክም ያስቸገረውን ተዝካሩ ሳምንት የሚበላውን እትት ትት ብርድ ይሞቃል ወይ የጠሉትም ሰው ይናፍቃል ወይ። አባቱ ነበር የጦር ገበፊ ዶጄ ደረሰ የወይፈን በሬ ። አምቢኝ አለ አይሻኝም እለ ያባቱን አዝር አልለቅም አለ ። ባትን አገር ለቀው ሲሄዱ ጃመ በሬ እፃጐመዲ አልፍኝ ካላራሽ እያነደዱ « ውረድ እንውረድ ድ ካለቴ ምሳ ነካኳታ ከሞላበቱ የሞቀው ሞተ ታልቅስ እናቱ «። በዘመናት ሒደት በ ደ ያፈላልገውና መልሶም የሚያገኘው ከሥ ቅርሱ ነው ። እራስን እንደማወቅና እኔነትን እንደማ ጽደቅ የሚየኩራ ነገር የለምና የአድማሱ ደስታ ጥረት ይበል የሚያሰኝ ነው ።

  • Cosine ማጠቃለያ

የዚህ ዓይነት የግጥም ስሕተቅ አይይለም ሱ ኢድ የ መድ ስለነበር አድማሱ ደስታ ክላል አንድ የፍቀር ግጥሞች እዩት እዚያ ማዶ አንድ እግር ሽንብራ የጌው አያ ዕገሌ አዲሱ ሙሽራ አንሙልኝ አንውሠልኝ አንሥልኝ አደራ እስቲ ላነሣሣ ሁለቱን በተራ ወንድሙን ጨምሬ ከናትዮው ጋራ እምብዛም አልከፋኝ ደስም አላለኝ እንደ ኑጉ ስፍር በድርበቡ ነኝ ወንዝ ተሻግሬ በገላጣው ወጣሁ እህል ያልቀመሰ ጥርስ አይቼ መጣሁ ሁለት ልጆች አሉ ስማቸው ማን ማን አንዱ ሰምቶ መቻል አንዱ ሰው ማመን» ከእንግዲህስ ወዲያ ይቅር ሰው ማመን በፍጥነት ጥሩልኝ ያንን መቻልን ። ብችል እችላለሁ ባልችል አዘግማለሁ ካንቺ ተለይቼ ምን ሰው እሆናለሁ እረ ቄሱ ቂሱ መምሬ መጠኔ ወዶ የሞተ ሰው አለው ወይ ዙነኔ። እንደ አዲስ አበባ እንደ ባቡር መንገድ ልቀመጥ ልነሣ ልቁም ልንጐራደድ ሰው አለ ሰው የለም አያሰኝም መውደድ ። የሚዳቋ ኮበድ ትባላለች ለምሶም የሚያራርቅ እንጂ የሚያቃርብ የለም እረ የኔ አበባ የኔ ሰውነት መሃደሽ ነው አሉ ሳንጨዋወት እረ አበባ አበባ አበባ ሁኝልኝ እነም እንድወድሽ ሰውም እንዲያውቅልኝ ። በይ ተዬው ፐብሌ እንዶ ቀረው ይቅር የሸመት እህል ነው የሰቀቀን ፍቅር አንት ያገሬ ውኃ አረንጓዴ አትልበስ እጠጣልሃለሁ በደህና ብመለስ በዘንድሮው ወራት በወራውሬው አንቺን ይዞ ገደል አይገባም ወይ ሰው በመኪናው መንገድ በተደለደለው አንተን ተከትሎ ይሄዳል ያደለው ። መልክት የላከ ሰው በቅሎ አይልክም ወይ ይች የባላገር ልጅ ተብዬ ነው ወይ ። እረ እንዴት ያለ ነው መውደድ የሚሉት የለውም እጅ እግር እኔስ ያሁት። እረ በሉ በሉ እረ በሉ ዛሬ ነገማ ሥራ ነው ይጠመዳል በሬ ። የሸማኔ ልጅ ናት ጥበብን አልባሽ ጥርሷ ሰው ይገላል ከንፈሯ ሲሸሽ ። ይህ ፍቅር የሚሉት ብዙ ነው ዐመሉ እያቅበጠበጠ ሰው ያስጠላል አሉ ። ገራገሩ ልቤ ደንዳና ልብ ወዶ እንዶ ገደል ዐፈር አለቀ ተንዶ ። እንደ ሾላው ቅጠል እንደ ብሳናው እንደ ሰማይ ኮከብ እርቃኝ እናቴ እርግፍ እርግፍ አለ ጀግና ሰው ምነው ። እዚያ ላይ ያለች ሸክላ ሠሪ ድሃ ናት አሉ ጦም አዳሪ ማን በነገራት ጥበቡን ሰው ዐፈር መሆኑን ። መች ዐፈር ይሄዳል ተጭኖ በፈረስ ሰው ይሄዳል እንጂ እመውደቂየው ድረስ ። ከጠፉ ባድማ ጠለንጅ ከወረሰው እንዴት ተፈልጎ ይገኛል አንድ ሰው ። እኔን ሰው እኔን ሰው እኔን ሰው አያርገኝ አንድዜ ከጠፋ ተፈልጎ አይገኝ ። ሰው የማያውቅ ሰው ክፉ ሰው ተፈጥሮ ። ስሙን ሞት የሚሉት የማይሰጥ ቀጠሮ ሰው ነው ያልነውን ሰው ወሰደው ዘንድሮ። እረ ሰው እረ ሰው እረ ሰው በውነቱ ሞት በሰው ሲጫወት ዝም ብሎ ማየቱ ። እንዴት ተፈልጎ ይገኝል አንድ ሰው ። ከሞት ጋር የዋለ ሞት የመከረው ሰው መቼም ቤት አይሠራ ምን ጊዜም ቤት የለው ። እረ ይትር ጎጆ እረ ይቅር ቤት ይከበር የለም ወይ ሲወጣ ጠላት ። እረ ተው እረ ተው አታመንታ ጐበዝ አይቂርጥም ጎራዴ ገና ሳይመዘዝ ። እረ የሰው ሆዱን አሁን ማን ያውቀዋል ወንዱ ልጅ ወንዱን ልጅ ለምን ይንቀዋል ። በላኝ እንደ ሳማ መረረኝ እንደ እሬት ጀግና ጀግናውን ሰው እየበላው መሬት ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት