Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በብዙ ጉስቁልና ውስጥ ያለች ምድር አንባ በእግዚአብሔር ዘንድ ደረሰ ኢትዮጵያን የምሥራቸ ማለት የሚቸለው ማን ነው ይህች ምድር እርግማን አለባት የብዙ ንፁሀን ደም ፈሷል ስለዚህ ምድሪቱ ሀዘንተኛ ነች ተመልከት ሀዘንና እርግማንዋ ሲነሳ እይ አለኝ በአራት ገፅ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ እንዲሁም ከሰሜን እስከ ደቡብ አራት ሰዎች ቆመው አየሁ አራቱም ሰዎች ትልልቅ መቀስ ይዘዋል መላአከት ይሁኑ ሰዎች በግልጥ ባልረዳውም ሰው ስለሚመስሉ ሰዎች እያልኩ ልቀጥል አራቱም ሰዎቹ በያዙት መቀስ እየቀደዱ ወደ መሀል ይራመዳሉ መሀል ላይ ሲደርሱ የመሀሉን ጫፍ ይይዙና ይጠቀልላሉ ጠቅልለው ወዴት እንደሄደ ሳላውቅ ይጥሉታል የሀዘን ልብቡ እንደተገፈፈ ሳር ቅጠሉ ቀና ቀና እያለ ሲንቀሳቀስ አየሁ በምድሪቱ ላይ ዛፎች በነፃነት ሲንቀሳቀሱ ሰዎች ሲነቁ በደስታ ሲንቀሳቀሱ እንሰሳት ነፃ ሲወጡ ተመለከትኩ ከዚያ እግዚአብሔር የምድሪቱን ከፋት አንስቼያለሁን የሚል መልዕከት አመጣ እርግማን ከምድሪቱ ይቀራል የመሬቱ ከርስ ተከፍቶ ማዕድናቱን ያሳያል የሰማይ በረከትም በሕዝቡ መታዘዝ ለመውረድ ይዘጋጃል በምድሪቱም እፎይታ ይጀምራል ሩፍ ሁለተኛው አሥርተ ዓመት ከእንቅልፍ የመንቂያ ዓመት ይሆናል በዚህ ወቅት በአገር ደረጃ አና በቤተከርስቲያን ውስጥ ተኃድሶ ይሆናል ኢትዮጵያ ላይ ለዘመናት ውስብስብ ሆኖ የቆየው ችግር ይነሣል ብዙ የልማት አንቅስቃሴዎች ይፋጠናሉ ያልታሰቡ ግኝቶቸ ብቅ ይላሉ የአርሻ ትራክተሮች በማሳዎች ላይ በሥራ ተጠምደው የሚታዩበት ጊዜ ይሆናል ባህላዊውና ኃላቀር የሆነው አስተራረስ ቀርቶ ብዙ የሥራ ማሽኖች በተግባር ሥራ ላይ የሚውሉበት አመታት እንደሆኑ አየሁ በሁለተኛው አሥርት ዓመት ወንዞቻችንና ጅረቶቻችን በመስኖ ልማት ይጎለብታሱ የመስኩና የአበባው ልምላሜ አይንን ይስባል ሕዝቡ ሲነቃቃ ከእንቅልፍ እንደነቃ ሰው ሆኖ አየሁት ቀድሞ ምን ነከቶን ነው። ኦርቶዶክስ ከፕሮቴስንታንት ጋር። ካቶሊክ ከፕሮቴስታንታ ጋር። ፕሮቴስታንት ከካቶሊከና ከኦርቶዶክስ ጋር። ከካቶሲከና ከአርቶዶከስ ጋር።ን ብዬ የጥያቄ ጐተራ እንደከፈትኩ አስታውሳለሁ የአንባቢው እይታ ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር ያያል ስል ህዌ ይርኢ ማለቴንም እንዲሁ ይህንን የሚያውን እግዚአብሔርን እግዚአብሔር ሆይ ምን ትላለህ።ን አልኳቸው እርሳቸውም አንባቢው ራዕዩን አንዲከታተል እንዲህ እንዲህ እንዲያደርግ እምከራለሁንን በማለት መልሰውልኛል እንዲህ እንዲያነ በሚሉት ቃላት ውስጥ ያለውን ምከር ወደ በኃላ እንደምመለስበት ቃል እየገባሁ በቅድሚያ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰብቅታኒ እያለች የምታነባውን ትንሸዋ ልቤን ላሳያችሁ ተ ተ ተ መሪዎቿና ሕዝቦች መፍትሄ ፈልገውላት ግን መፍትሄ ያጡላት ኢትየጵያ ብዙ ተብላለች የአንዳንዶች ብዕር አሸማቆ አንገት አስደፍቷታል ለዘመናት በልመና ውስጥ ማለፏን የተመለከቱ በብዙ ልመና ውስጥ በትንሽ እንዳልሞላላት ያስተዋሉ የማትሞላ ሸለቆ ማለታቸው አግባብ ነው ትላላችሁ። ኢትዮጵያዊያን የማትጠግቡ ርሃብተኞች አና አትዮጵያውያን የአፍሪከ ማፈሪይ ያሉትን ምን አንበላቸው። ዝምተኛዋ ምድር ዝምታውን ሰብራ የጠጣቸውን ደም እንድታይላት ብላ እይ ስትልህ በእርግጥ እያየህ ነበር። የጥይት ድምፅ እየሰማህ ምድሪቱ ደም በዛብኝ ግፍ በረከተ እያለች በየጓዳው ያለውን ግፍ በነገረችን ጊዜ ምን አደረከ። እያለ ይጮህ የነበረውን ጌታቾን ኢየሱስ ክርስቶስን የመለከቱ ኤልያስን እየተጣራ ነው። እያልን በፊቱ ባነባነው ኤልሻዳይ አምላከ እንወራረዳሰን ኢትዮጵያ ትፈወሳለች። የኢየሱስን አማሟት ሉቃስ ሲተርክ አባት ሆይ መንፈሴን በእጅህ እሰጣለሁ አለ ይህንንም ብሎ ሞተ በማለት ይተርካል ዛሬም ሕልውናችንን በእግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እጅ ልናስቀምጥ ይገባል የአሁን መሞታችን ትንሳኤ የሚያገኘው ህልውናችን በኤልሻዳዩ ጌታ እጅ ላይ የተቀመጠ እንደሆነ ብቻ ነው ሐዋርያው ዩሐንስ የኢየሱስን አሟሟት ሲተርከ ከዚያም ኢየሱስ ሁሉ ነገር አንደተፈጸመ አውቆ የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ተጠማሁ አሰ በዚያም የሆመጠጠ ወይም የሞላበት አቃ ተቀምጦ ነበር እነርሱም ሰፍነግ በወይን ጠጅ ነከረው በሂሶጵ ዘንግ ወደ አፉ አቀረቡለት ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ ተፈጸመ አለ ራሱን አዘንብሎ መንፈሱን አሳልፎ ሰጠ ይላል ዛሬም ደጋግማ መጠማቷን የገለፀችው ኢትዮጵያ ለጥያቄዋ ያገኘቸው መልስ ምንድን ነው።
ተባረኩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንዲህ ይላል ሕዝቤ ሆይ አዘጋጆች ላ የራዕዩ ተቀባይ ቄስ በሊና ሣርካ የመጽሐፉ ዝግጅት ሐብበሙ ኪታባ የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የኮፒ መብት ቄስ በሊና ሣርካ መብታቸው በሕግ የተጠበቅ ነው አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መጀመያ ዕርም ህዳር ዓም ሁለተኛ ዕትም ግንቦት ዓም ሦስተኛ ፅትም መጋቢት ዓም አራተኛ ዕትም ጥር ዐ ዓም መጽሐፉን ለማዘዝ ወይም ለማንኛውም አስተያየት ቄስ በሊና ሣርካ ሞባይል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ምሥጋና የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ» በማለት ወደ ባለራዕዩ የመጣው እግዚአብሔር ከሁሉ በፊት ይመስገን ጸሐፊውንና ባለራዕዩን በማገናኘቱ ተግባር ላይ ላገለገልከው ወንድም መላኩ ሀጋዬ ተባረክ። ቄስ በሊና ሣርካ ሐብታሙ ኪታባ ሠ ርዕስ ገፅ መንደርደሪያ የምሥራቹ ጽሕፈት ለኢትዮጵያ የባለራዕዩ ጉዞ ምዕራፍ አንድ ሰው ሆይ ምን ታያለህ። ዐ ፕሮግራም ላይ የጋበዝናቸው ይህ የተማሪዎች ህብረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስር ያሉትን የአራት ኪሎ የአምስት ኪሎ የስድስት ኪሎ እንዲሁም የዮርህቪሃ ዐ ህከ ከ ሯዕዐበዐበዝር ዩፎ ከርስቲያን ተማሪዎችን የያዘ ህብረት ነው በአንድ ስብሰባ ላይ ከሦስት መቶ እስከ አራት መቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ይህንን ፕሮግራም ይከታተሉታል በዚህ ስብሰባ ላይ ሲያገለግሉን በመካከላችን የተገኙት ቄስ በሊና እግዚአብሔር ለአገራችን ኢትዮጵያ የሰጣቸውን ራዕይ እንደ ባለ አደራ በመቁጠር አካፈሉን አግዚአብሔር ለሥራው በተነሳ ጊዜ ቅሬታዎች ሆነን እንድንገኝ ተግኝተን እንድንሰራ አደራ ጣሉብን በቅድስናም እንድንመላለስ እንደ እግዚአብሔር አገልጋይና እንደ አባትም መከሩን በአርሳቸው በኩል የመጣውን መልዕከት ከሰማሁ በኋላ ብዕሬን አንስቼ ለአንባቢው ለማድረስ ከቄስ በሊና ጋር ተወያየሁ ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን እርሳቸውም በራዕዩ ተደሰቱ ሠራውም ተጀመረ ነቢዩ ፅንባቆም በሁለተኛው ምዕራፍ ሁለተኛው ቁጥር ላይ እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራዕዩን ጻፍ እግዚአብሔር ለዕፅንባቆም በማስከተል በቁጥር ሦስት ላይ ራዕዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው ወደ ፍጻሜውም ይቸኩላል አርሱም አይዋሸም ቢዘገይም በአርግጥ ይመጣልና ታገሠው እርሱ አይዘገይም እንዳለው እንዲሁ ነው አንባቢ ሆይ። ነቀምቴ መምህር በነበሩበት ዓም መንፈሳዊ ህይወታቸው እንግዳ ከስተትን አስተናገደ ለብዙዎች እንግዳ የሆነው ነገር ከቤተክርስቲያን እንዲገፋ ሲያደርጋቸው ወደ ሚችልበት ደረጃ ግስጋሴውን ተያያዘው በ ዓም ያጋጠማቸውን እንግዳ ከስተት በመንፈስ ቅዱስ ሐይል አዲስ ቋንቋ ልሳን መናገራቸው ነበር እንግዳው ጉዳይ ሴሎች ሁለት ጓደኞቻቸውን ነከቶባቸዋል ከሁለት ጓደኞቻቸው አንዱ የሆኑት ቄስ ተስፋዬ ዲአግዴ በግላቸው ልሳን ተናገሩ ከእዚህች አለም በሞት የተለዩት ሌላው ጓደኛቸው ወንድም መኮንን ነገራ አርሳቸውም እንዲሁ እንግዳው ገዳይ ገጠማቸው በወቅቱ ወጣት የነበሩት በሊና ተስፋዬ እና መኮንንትዳይ የቤተከርስቲያን መሪዎች ያስጨንቃቸው ጀመር ቀኖች በጨመሩ ቁጥር ሁኔታው ወደ መክረር አመራ ሦስቱ ወጣቶች በመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴው ጉልህ ሚና መጫወታቸውን ዋፃጠሰሱ ቤተከርስቲያን ሁኔታውን ተመልከታ በወጣቶቹ ላይ የማባረር እርምጃን ወሰደችራ ወጣት በሊናን ወጣት ተስፋዬን እና ወጣት መኮንንን ተከትለው ሠላሳ የሚያህሱ ወገኖች አብረው ተሰደዱ በ ዓም ቤተከርስትያን በወጣቶች የመጣውን ጉዳይ ተቀብላ እንዲመለሱ አደረገች ሠላሳ ያህል ሆነው የተሰደዱት ሲመለሱ አንድ መቶ ሃምሳ ያህል ሆነው እንደነበር ቄስ በሊና ያስታውሳሉ ከዚያስ ወጣቶቹ ከቤተከርስቲያን ጋር የገጠማቸውን አለመግባባት በድል ከተወጡ በኋላ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በአራቱም አቅጣጫ ተለኮሰ እግዚአሔብር አምላከ ነገን የሚያይበት ብርቱ አይን አለው በቤተክርስቲያን ላይ የተጠነሰሰውን ጥንስስ ተመልከቶ ሳይሆን አይቀርም የመንፈስ ቅዱስን እሳት የለኮሰው የሚያስብል ከስተት ሲከሰት እጅግ እየተቃረበ ነበር በ ዓም አዲስ አበባ መጥተው መካነ ኢየሱስ ቲዮሎጂ ሰከፅዐርሃ ሴሚነሪ ገቡ የቀለም ትምህርታቸውን በእስተማሪነት አጅበው እስከ ዓም የቆዩት ቄስ በሊና ወደ መንፈሳዊ ትምህርት የተማሪነት አለም በ ገቡ የሴሚነሪ ትምህርታቸው በተለያዩ ፈተና ውስጥ አልፎ በ ዓም ተጠናቀቀ የቀለም ትምህርት ተምሬ አስተምሬአለሁ አሁን እስኪ መንፈሳዊውን ትምህርት ጊዜዬን ሰጥቼ ልማር ብለው ሴሚነሪ ትምህርት ሲጀምሩ ስደት የሚለው ቃል መልኩን ቀይሮ መጣ በወጣቱ በሊና ስለ ኢየሱስ መማር ሲሆን በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ውስጥ የሚንተገተገው ደግሞ ሴሌኒንናማርከዚም ነበር ከጌታ እየሱስ የተወለዱት ወንድሞችና እህቶች ሴኒንና ማርከዚም የሚያስተጋቡት ጩኸት አልገባ ቢላቸው ገብቶናል ተቀብለናል ብለው አጅ መስጠት ቢሳናቸው ስደቱ በረታ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስሰበኩ ብሎ ጌታችን ኢየሱስ የሰጣቸውን አደራ ቸላ ብለው ለማርክሲስቱ መንግስት ማጨብጨብ ያልቻሱ ወገኖች የስደቱ ግለት ላይ ለመቀመጥ ለአስራትና ለሞት ቆረጡ የስደቱን ደረጃዎች ሊወጡ ከወሰኑት መካከል የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ ራዕይ ተቀባይ ቄስ በሊና ሣርካ አንዱ ናቸው እየታሰሩ እየተፈቱ እየተለቀቁ የሴሚነሪውን ትምህርት በ ዓም አጠናቀቁ ከሴሚነሪ መልስ ወደ ነቀምት በማቅናት ነቀምት ማዕከላዊ ሲኖዶስ የወንጌል ከፍል ጸሀፊ በመሆን ማገልገል ጀመሩ በመላው አገሪቱ የተስፋፋው ስደት ነቀምቴንም ሲያልፉት አልቻለም ኢየሱስ ለሚለው ስም የተሰጠውን ከብር ለመቀበል አሻፈረኝ ያለው የደርግ መንግሥት ማሳደዱን ዋና ሥራው አድርጎ ተያያዘው ስለ ኢየሱስ ከመናገር የወንጌሉን ቃል ለትውልዱ ከማስተማር ወደ ኃላ ለማላት ፍቃደኛ ያልሆኑት ቄስ በሊና በቤተከርስቲያን ላይ የመጣውን ፈተና ለመጋፈጥ ከቆረጡት መካከል እራሳቸውን መደቡ ልብ ውስጥ የሚጮኸው ወገኖች በፍቅር አይን የሚተያዩበት በዙሪያቸው እየተሸከረከረ ሥጋን ለመግደል ለሚፎከረው አጃቸውን በተሸናፊነት ላለማንሳት የሚመካከሩበት ያ። ሮሜ ምዕራፍ ሁለት እግዚአብሔር ሆይ ምን ትላለህ። ለመሆኑ ለዚህ እንግልት ምክንያቱ ማን እንደሆነ ይላሉን ለሚለው ጥያቄ ቄስ በሊና ሲመልሱ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለው ጫና በሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ የሚሆን አይመስለኝም ነበር ነገር ግን በተለያዩ ጊዜያት ሌሎች የኢትዮጵያ ከፍለ አገሮችን ስንመለከት ችግራችን አገር አቀፍ እንደሆነ አወቅሁ የቸግሩ መንስኤ አገሪቷን ከሚመሩ መሪዎች እንደሆነም ተረዳሁ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን አገዛዝ በመጠኑም ቢሆን አውቀዋለሁ የደርግንም ኮሚኒስት አገዛዝ የከፈልኩትን መስዋዕትነት በመከፈል አይቼዋለሁፁ ዘመኑም በአሥራ ሰባት ዓመት የመዓት አሠራርና አመራር አከተመ የኢህአዴግ አገዛዝ ከማርከሲስቱ የተሻለ ቢሆንም በኦሮሚያ ላይ ያሳደረው ልዩ ተፅእኖው ተደጋግሞ የታየ እውነት ነው ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ አጠቃላይ ጉስቁልና ምከንያት መሪዎቿ እንደሆኑ ተረዳሁ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን አገዛዝ በመጠኑም ቢሆን አውቀዋለሁ የደርግንም ኮሚኒስት አገዛዝ የከፈልኩትን መስዋዕትነት በመከፈል አይቼዋለሁ ዘመኑም በአሥራ ሰባት ዓመት የመዓት አሠራርና አመራር አከተመ የኢህአዴግ አገዛዝ ከማርከሲስቱ የሻለ ቢሆንም በኦሮሚያ ላይ ያሳደረው ልዩ ተፅእኖው ተደጋግሞ የታየ እውነት ነው ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ አጠቃላይ ጉስቁልና ምከንያት መሪዎቿ እንደሆነ ግልፅ ነውን በማለት ውስጣቸው የሚመላለስባቸውን እውነታ የነገርኝ ቄስ በሲና ስለ ኢትዮጵያ አጠቃላይ እንዴት መጸለይ እንደጀመሩ ይናገራሉ ቀደም ብዬ እንደገለፅኩልህ የኦሮሞ ሕዝብን ይዢ ሳምጥ ነበር ከዚያም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሙሉ አንድመለከትና ስለ ኢትዮጵያ አጠቃላይ ሁኔታ እንድጸልይ አደረገኝ ስለ ጐስቋላዋ አገሬ ኢትዮጵያም መጸለይ ጀመርኩ የኢትዮጵያን ከልሎች በሙሉ ዞሬ አየሁ ድህነት ማሃይማነት ረሃብ ሁሉንም ነክቶአል የሁሉም ማነቆ ሆኗል ስለ ኢትዮጵያ አጠቃላይ ሁኔታ እየጸሲሰይኩ እያሰላሰልኩ ዓም ደረስኩ ይህ ህመት አውሮፓንና አሜሪካን በብዛት የጎበኘሁበት ዓመት ነበር የአደጉትን አገሮች ስመለከት ስለ አገሬ የሚሰማኝ ስሜት እየናረ መጣ በአውሮፓውቷ አገር ጀርመን ሄርማንሰበግ ሴሊት ሰዓት አካባቢ ስጸልይ ሳለሁ እግዚአብሔር ልዩ ጊዜ ስጠኝ ስለአገሬ ኢትዮጵያ ጸሎቴ በረታ መቃተቴን ገፋሁ ከዚያ አምላኬን ጥያቄ መጠየቅ ጀመርኩ የጥያቄዬ መነሻው ለምን። ለምን ያ። ለምን። የሚሉትን ጥያቄዎች እያነሳሁ እግዚአብሐርን መጨቅጨቁቄን ገፋሁበት በእንባ የታጀበውን ጥያቄ በተንበረከኩባት የጀርመን ምድር ውስጥ ለኤልሻዳዩ እግዚአብሔር አቀረብኩ አሉ ቄስ በሊና ቁጭት በሚነበብበት የድምጽ ቅላጹ አውሮፓን የተመለከቱት ከዚያም ስለአገራቸው ኢትዮጵያ ወደ አግዚአብሔር የጮኹት ቄስ በሲና ከጥያቄው ጐርፍ በኃላ ምን ተሰማቸው አዲስ አበባ ላይ ሆነው የጀርመንን ምሸት እያስታወሱ መልሱን ቀጠሉ የተሰማኝ ነገር ለአገሬ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ነበር ብመክከር ብዙም አልጠቅም ይሆናል አንድ ሰው ነኝ ባስተምር ከካሪኩለሙ ውጭ ልወጣ አልቸልም ስለዚህ በተከፈተልኝ የወንጌል አገልግሎት ልበረታ እንደሚገባኝ ተገነዘብኩ» ለበርካታ ዓመታት በወንጌል አገልግሎት ውስጥ የቆዩት ቄስ በሊና በርካታ አገሮችን አይተዋል በረገጡት ምድር ሁሉ የምሥራችን ወንጌል ተናግረዋል እግዚአብሔር በፍቃዱ ከፊል የእፍሪካ አገሮችን ከፊል እስያን ከግማሸ እስቴቶች በላይ አውሮፓን ሰሜን አሜሪካን ካናዳን እንዲሁም ከደሴቶች ሐዋይን አይተዋል በርካታ አገሮችን እንደመጎብኘታቸው የተለያዩ አገር ከርስቲያኖችን የሥራ እንቅስቃሴ መመልከታቸው አይቀሬ ነውና ስለ እኛ አገር ከርስቲያኖች የሥራ ባህል ያላቸውን እይታ እንዲህ ይገልፁታል ጥሩ አንድ የገባኝ ነገር በአብዛኛው ከርስቲያኖች ስንባል ሰነፎች መሆናችንን ነው ስንፍናችንን ባሰብኩ ቁጥር ለልጆቻችን ምን እናወርሳለን። አግሮ ኢንዱስትሪው ዐዐ ዘዐሀሃ በእነዚህ ክልሎች እንደሚስፋፋ ባልታሰበም ሁኔታ አንደሚበዛ እግዚአብሔር አሳየኝኑ በአሁን ጊዜ የዶሮ ቆዳ ምን ጥቅም አንዳለው አላውቅም በዚያን ጊዜ ግን የዶሮ ቆዳ ተገፎ ሥራ ላይ እንደሚውል ወደ ውጭ እንደሚላክ ተረዳሁ የሚመረተው ምርት በትላልቅ ዘመናዊ መሳሪያዎች መሆኑን ተመልከትኩ የአሁኑ ገበሬ በበሬ እና ፈረስ እንደሚያርስ አይደለም ትልልቅ ትራከተሮች እዚህም እዚያም በሥራ ተጠምደው ትራከተር ሲያርሰው በግልፅ ተመለከትኩ እርሻው እንደሚሰፋ እግሮ ኢንዱስትሪው ዕልዐቦ በሀህሃ በእነዚህ አራት አገሮች ላይ እንደሚበዛ ንበርከኬ ባለሁበት ጀርመን አገር ተመለከትኩ በመጨረሻ ሐረር ሲዳሞ ጋሞ ጎፋ ከፋ ኢሊባቡርና ወለጋ በእነዚህ አገሮች ደግሞ በተለየ ሁኔታ ቡናና ሻይ ቅመማ ቅመሞች የአበባ ምርት አትከልትና ፍራፍሬ ሲመረት አየሁ ፍራፍሬው ከየት አገር መጥቶ እንደተተከለ አላውቅም ግን አጅግ ብዙ ፍራፍሬ ነው ከፍራፍሬ መብዛት የተነሳ ሦስት የአውሮፕላን ጣቢያዎች ይሰራሉ እነዚህ የአየር ማረፍያዎች ደቡብና ምዕራብ ላይ እንደሚሰሩ ተረዳሁ አነዚህ አትከልትና ፍራፍሬ እንዳይበላሽና እንዳይጠወልግ በፍጥነት ወደ ተፈለገው ቦታ ለማድረስ ያገለግላሉ ለዚሁ አላማ የሚውሉትን አውሮፕላኖች ኢትዮጵያ ትግዛ ወይም ትዋስ የማውቀው ነገር ባይኖርም ለአትከልትና ፍራፍሬ ማጓጓዣ ሲያገለግሉ ግን አየሁ እዚህ ላይ የቄስ በሊናን መልስ ልግታና ለአንባቢው አንዱት የማሳሰቢያ መልዕከት ላስተላልፍ ውድ አንባቢ ከላይ ኢትዮጵያ በሦስት ከፍሎች ተከፍላለች ማለት ወደፊት አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ እራሳቸውን የቻሉ ሦስት አገሮች ትሆናለች ማለት አይደለም ይህ ከፍል ከፍለ አገሮች የያዙትን እምቅ ኃይል የሚያመለክት ነው ቀጣዩን የራዕይ ትንተና ባለራዕዩ እንዲህ ይተርካሉ ኢትዮጵያ ለሦስት ተከፍላ በውስጧ ያሰውን ነገር ከተመለከትኩ በኋላ እግዚአብሔር እጅግ ብዙ ማዕድናትን አሳየኝ የማዕድን ውጤት ወርቅ በትግራይ በሲዳሞና በወለጋ ከፍተኛ የሆነ የወርቅ ከምችቶችን ተመለከትኩ በተጨማሪም በእንዚህ ሦስት ከልሎች አንበረድ ብር ብረታብረት ነስ የድንጋይ ከሰል ኒከኬል አሉሙኒየም አለ አምነበረድ የሚመስሱ የንድጋይ ውጤቶች በእነዚህ ሦስት ከልሎች በተለያየ አይነት ቅርጽ ይመርታለ ድንጋዮች በትግራይ ጊኒ በሲዳሞና በወለጋ ውስጥ ያሉትን ማዕድናት ከተመከትኩ በኋላ ወርቅ ያልሆኑ አሥራ ስምንት አይነት እጅግ በጣም ውድ የሆኑ ድንጋይ ማዕድኖችን ተመለከትኩ እነርሱንም በቦረና በባሌ በሰሜን ሸዋ በሰሜን ወሎና በአፋር ምድር እንደሚመረቱ አየሁ ለሀገርም ታላቅ የገቢ ምንጭ የመሆናቸውን እውነታ ተረዳሁ ው ነዳጅ አገራችን ኢትዮጵያ በውስጧ ያሉትን ማዕድናት ካሳየኝ በኃላ በማስከተል ስለ ነዳጅ ያሳየኝ ጀመር በተለያዩ ጊዜያት ኢትዮጵያ ነዳጅ አላት ሲባል ሰምተናል አግዚአብሔር ግን አሳየኝ በኢትዮጵያ ውስጥ በሦስት ቦታዎች ነዳጅ ይገኛል ተግባር ላይም ይውላል የኢትዮጵያ ሕዝብም ከድህነት ነፃ ይወጣል ነዳጅ ከስምጥ ሸለቆ ሱማሌና ባሮ አኮቦ የእኛ የኢትዮጵያን ወገኖች መሆናቸው አስኪያጠራጥረን ድረስ በኢትዮጵያ ከልል ውስጥ እንዳሉ እንኳን የማንቆጥራቸውን አርብቶ አደሮች እግዚአብሐር የነዳጅ ጉድጓድ ባለቤት ሊያደርራጋቸው ወስኗል በተምዶ ዘላን የምንሳቸው አብርብቶ አደሮች እግዚአብሔር የነዳጅ ጉድጓድ ባለበት ሊያደርጋቸው ወስኗል በተለምዶ ዘላን የምንላቸው አርብቶ አደሮች ኑሯቸው የሚለወጥበት ሌላ መንገድ ዘናዊ የከብት እርባታ እና ከከርሰ ምድራቸው የሚፈልቁት ማዕድናት እንደሆኑ የሠራዊት ጌታ አግዚአብሐር አሳየኝ ከቦታ ቦታ በመዘዋወራቸው ዘላን የሚለውን ስም ያገኙት እነፒሁ ኢትዮጵያዊያን ዘአነድ ቦታ የሚኖሩበት ጊዜ ቅርብ ነው አለኝ በቱሪስቶች ፎቶአ አደጉ በሚባሉት አገሮች ለእይታ ሲቀርብ የቆየው ዘላን ኢትዮጵያውያን እጣፈንታ አግዚአብሔርን በአርግጥ እንደወሰነ ገባኝ በአካባቢያቸው ታላላቅ ዓለም አቀፍ ፓርኮች እንደሚሰሩ ፓርኮቹም ለአገራችን የገቡ ምንጭ እንደሚሆኑ ከፊት ለፊቴ በከፈተው የራዕይ መስኮት ውስጥ አየሁኝ እግዚአብሔር ስለኢትዮጵያ እስከዛሬ የተናገረውን ሲፈፅም እንደወደደ ለዚህም እንደተነሳ አመንኩ ራዕዩንም ተመስጪ ማየቴን ቀጠልኩ ውድ አንባቢ በተለያዩ ጊዜያት የግጭት አውድማ ስለሆነችው አዲስ አበባ ተስፋ ቆርጠህ ይሆን። የአዲስ አበባ ከተማን አግዚአብሔር አይቷል ባለራዕዩ ስለአዲስ አበባ ያዩትን አንዲህ ይገልጹታል አገሬ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ባለቤት እንደምትሆን የተረሱትም ሕዝቦች አንደሚታሰቡ ከነገረኝ በኃላ ሌላ እጅግ በጣም አስገራሚ ነገር ተመለከትኩ ሙሉ ለሙሉ ህንፃ ብቻ የሆነች ውብ ከተማ አሳየኝ አንዴ ይቺ ውብ ከተማ ደግሞ ማነቸገ አልኩ እግዚአብሔርም አዲስ አበባ አንደ ሆነች አሳየኝ መገረሜ አንደቀጠለ ይህቺማ የአፍሪካ ዋናው ከተማ ነች አልሁ እግዚአብሔር ግን የለም ይህቺ አለም አቀፍ ውቧ ከተማ ነች አለኝ ትክከለኛዋ አዲስ አበባ ለኢትዮጵያ የምትበረከት ገፀ በረከት በመሆኗ ደስ አለኝ ትናንሸ ቤት ሆነ ቆሻሻ የሴለባትን ውብ ከተማ አድጋለች በተባለቸው ጀርመን በፀሎት ሆፔ ተመለከትኩ ውብ ከተማ ለዘመናት እራህብተኛ ተብላ በኖረች ምድር የተሰራች አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ሌላ ሌሎችም የአገራችን ከተሞች አስደናቂ በሆነ መንገድ በአድገት ግስጋሴያቸው እንደሚገፋም እግዚአብሔር አምላከ አሳየኝ የአዲስ አበባን ገፅታ ከልማት አንቅስቃሴዎች ጋር አጣምሬ ማየቴን ቀጠልኩ የመንገዶች መዘርጋት የኢትየጵያ ከተሞች ከመገንባታቸው ጋር በተያያዘ መንገዶች ይዘረጋሉ ከአዲስ አበባ የሚወጡ አምስት መንገዶች የአፍሪካ አለም አቀፍ መንገዶች ይሆናሉ እነዚህ መንገዶች ግንባታቸው አስፓልት ሲሆን መነሻቸው አዲስ አበባ መድረሻቸው ደቡብ አፍሪካ ካሜርሮን ግብፅ እንዲሁም ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ይሆናሉ የመንገዶቹ በተግባር ላይ መዋል ከፍተኛ የሥራ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ ይፈጥራል ማንኛውም ሰው የፈለገበት የአፍሪካ አገሮች ውስጥ ገብቶ የመስራት እድሉን ያገኛል አፍሪካም በአንድ ፓስፖርት መጠቀም ትጀምራለች የአፍሪካ ኢኮኖሚ ከማንሠራራቱ በተጨማሪ አፍሪካ አንድነቷ በከፍተኛ ደረጃ ይጎለብታል የአፍሪካ ኢኮኖሚ ደምስር እስከመሆን የሚደርሱት መንገዶች መነሻ የምትሆነው ለዘመናት በደም ስትታጠብ ደም ስትጠጣ የነበረቸው አዲስ አበባ እንደሆነች የተናገረው እርሱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባረከ ሕዝባቸን ሥራ በማማጣት በየመንገዱ ሲንከላወስ ማየቱ ለአሁኒቱ ኢትዮጵያ አስገራሚ ጉዳይ አይደለም የሚያምን እርሱ ይመን ሥራ አጥነት የሚለው ቃል ተግባሩ የሚጠፋበት ጊዜ ቅርብ ነው ጉልበቱን በቀን ሰባት ብር ሸጦ ለመኖር ፅድል ያጣው ይህ ምስኪን ሕዝብ ይታሰባል ማለት ዘበት ሲመስል ቢችልም ግን ይታሰባል ከመንገዶቹ መከፈት ጋር በተያያዘ የሕዝቡ እንቅስቃሴ ስለሚበዛ የሰው ጉልበት እጅግ ውድ ይሆናል እንኳን በሰው አገር ስደት በአገሩም ተፈልጎ አይገኝም ገረድ ና አሸከር እንዲሁም ቁማርተኛ የተባሱት እየተደሰቱበት የሚሰሩት ሥራ ባለቤት ለመሆን ከመታደላቸው የተነሣ የሰው ጉልበት በከንቱ አይባከንም ብዙ የሥራ መሰኮች በአፍሪካ ደረጃ ይከፈታሉ ባለሙያዎችም በብዛት ይፈለጋሉ ይላል እግዚአብሔር ሥራም ወደቤትህ መጥቶ ይጠይቅሀል ድህነትን በቃላቱ እንጁ በተግባራቱ ታጣዋለሁ የባቡር መንገዶች እግዚአብሔር በማስከተል እንዲህ ያሳየኝ የኢትዮጵያ የባቡር መንገዶች ከጅቲ ጋር ብቻ አይሆንም በተጨማሪም አሪቱ በባር ከኬንያ ሱማሊያ ኤርትራና ሱዳን ጋር ትገናኛለሁቾ በዙሪያዋ ያሉትን የባህር በሮች በነፃነት እንድትጠቀም ይሆናል ከጎቤቶችም ጋር ሰላም ይኖራታል ያኔ ኢትዮጵያን የጎረቤቶችዋ የምግብ ማዕድ በዙሪያዋም ላሉ አገሮች የበረከት ምንጭ ትሆናለቹ ጎረቤት አገሮች የባህር በራቸውን ለኢትዮጵያ የመከፈታቸው ዋና ምከንያቱ የሰላም መስፈንና የእህል ምርት መገኘት ነው ኢትዮጵያ የባህር በር ከማግኘቷ ጋር በተያያዘ የብዙ መርከቦች ባለቤት ትሆናለች በአሁን ጊዜ ምን ያሀል መርከቦች እንዳሉን ባላውቅም ራዕዩ በሚፈፀምበት ወቅት ብዙ መርከቦቾ ይኖሩናል ወደ ሞምባሳ የሚሰራው መንገድ ቶሎ እንደማከናወን ተመለከትኩ በማስከተል ኬንያዎች ከኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ጋር ሰላም እና ስምምነት ይሆንላታልእድገቷም ይፋጠናል ከጥቂት ዘመናት በኃላ ከአገር ውጪ ወደ አገር ውስጥ የምናስገባው አንሶ ደ ውጭ የቓንልከው ይበዛል የመኪናና የባቡር ጋጋታ ልዩ ይሆናል የግዙፍ ፋብሪካዎች መገኛ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለቤት እንሆናለን አፍሪካ የባቡር እንቅስቃሴዋ አስገራሚ ይሆናል ተናጋሪው እግዚአብሔር ስለሆነ በአርግጥ አምነዋለሁ እርሱም ይፈፅማል አና የባቡር መንገድ መዘርጋት ለኢትዮጵያ ያላቸውን ጠቀሜታ አንዲሁም ሰላማዊ የሆነውን የአፍሪካ እንቅስቃሴ ካሳየኝ በኃላ ስለ መብራት ኃይል ተመለከትኩ ኤሌከትሪክ ከሦስት ነገሮች ይመነጫል እነርሱም ነፋስ ፀሐይ ውሃ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢትዮጵያ ውስጥ ከመገኘቱ የተነሳ ወደ ዳር አገሮች መሸጥ ሁሉ እንደምንቸል አሳየኝ ከሽያጩ የሚገኘው ገቢ ሌላው ያገራችን ገቢ ይሆናል በአሁን ጊዜ ለመላው ኢትዮጵያ የሚበቃ መብራት እንደሌለን እርግጥ ነው ይህ ራዕይ በሚፈፀምበት ጊዜ እንዲህ ይሆናል እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ቤት ሦስት ሆኖ በአንድ ላይ ቢቆም መብራት ያገኛል ከመብራት ባሻገር በእያንዳንዱ ቤት ስልከ ይገባል የተመለከትኩት ስልከ ባለሽቦ አይደለም አያንዳንዱ ገበሬ ስልኩን አንስቶ ሲሰራ አንደዋለ በሚገልፅ ጭቃ እጁ ወደ ልጆቹ ሲደውል እነርሱ ሲደውሉ ደግሞ ሮጦ ከእርሻ አየመጣ ሲያዳምጥ ሲነጋገር አሳየኝ ለጎረቤት አፍሪካ አገሮች ሊደርስ የሚችል የመብራት ኃይል እንዳለን መረዳቴ አስደሰተኝ ብዙ ኢንዱስትሪዎቻንም ሲንቀሳቀሱ እኛም ወግ ደርሶን ስመለከት አምላኬን አከበርኩት ዛሬ ለኩራዝ የምንቸገር ለእኛ እግዚአብሔር ያሳየኝ ጉዳይ ለሚያምኑ የምስራች ይሁን አይኖቻችንን ያደከሙ የእንጨትና የከብት ጪስ የሚቀሩበት ዘመን ሩቅ አለመሆኑን የገለፀው እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የጥርጊያ መንገዱን እያጣደፈ ያለው ቴሌ መድረሻው በእያንዳንዱ ገበሬ ቤት መሆኑን ያሳየኝ ኤልሻዳዩ ጌታ በእርግጥም ኤልሻዳይ ነው የኢትዮጵያ ተራሮች ለአመታት ስለ አገሬ በአግዚአብጮሔር ፊት ሳለቅስ ለነበርኩ ለእኔ በሊና ሣርካ የተገሰጠልኝ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሚያሳየኝን ማየት የሚናገረኝን መስማት ቀጠልኩ በማዕድናቱ በኢንዱስትሪው በአግሮ ኢንዱስትሪ በሌሎችም ዘርፎች ጠቃሚ ስለሆኑት መብራትና ስልክ ሊያሳየኝ የወደደውን ሊነግረኝ የፈቀደውን ካደረገ በኃላ የኢትዮጵያን ተራሮች አሳየኝ በተንበረከኩበት ከተከፈተው ቴሌቭዥን መሳይ የራዕይ መስኮት በአራቱም የኢትዮጵያ አቅጣጫ ያሉትን ባዶ ተራሮቹ ተመለከትኩ እግዚአብሔርም አለ እነሂህ ባዶ የኢትዮጵያ ተራራዎች ናቸው ባዶ እንደሆኑ አይቆዩም በፍጥነት በደን ይሞላሉ ሃምሳ ዓመት እንኳን በማይሞላ ጊዜ የደን ኢንዱስትሪ ይስፋፋል በጊዜው አግዚአብሔር በደን ሥራ ሕዝቡን ያነቃቃል ሥራ እንደማይወድ የተነገረለት ቅዝብ ሠራቸኛ እንደሆነ ባዶ በሆኑት ተራሮች ላይ በተግባር ያሳያል አግዚአብሔርም ቃሉን ይፈፅማል አረንጓዴዋ ኢትዮጵያም ባለብዙ ወዳጅ ትሆናለች። እኔም ማየቴን ቀጠልኩ ለመብራት ኃይልነት ወይንም ኤሌክትሪከ ለማምረት የሚውሉትን ወንዞች ተመለከትኩ በእነዚሁ ለኤሌክትሪክ በተገደቡ ግድቦች ወይንም ወንዞች ስፍራ እጅግ ብዙ አትከልትና ፍራፍሬ አየሁ ለዘመናት ስንኮራባቸው የነበሩት ወንዞቻችን ያኔ ትከክለኛ ተግባራቸውን እንደሚወጡ ተረዳሁ ወንዞቻችን በሚፈሱበት ሸለቆ ሁሉ የአትክልትና ፍራፍሬ ቦታ ይሆናል ወንዞቻችን ለአትከልትና ፍራፍሬ ያላቸውን ጥቅም ተመልከተው ኢንቨስት በበህ ለማድረግ እጅግ ብዙ ኢንቨስተሮች ወደ ኢትዮጵያ ምድር ይገባሉ ለአበባ አሁን ኢንቨስት ለማድረግ ወደ አገራቸን እየገቡ እንዳሉ ኢቨስተሮች ለአትከልትና ፍራፍሬ ኢንቨስት የሚያደርጉ ይመጣሉ የኢትዮጵያንም እድገት ይፈጥናሉ ሌላው ልዩ የሆነ መንገድ መነሻውን ዝዋይ አድርጎ ይሰራል የመንገዱ መነሻ ዝዋይ መድረሻው ሩዶልፍ ኃይቅ እንደሚሆን አየሁኝ መንገዱም በኃይቅ ላይ በጀልባና በደረቅ መሬት በመኪና የሚገናኝ መንገድ ይሆናል ይህ መንገድ ለቱሪስት መኪና እንዲሁም ለቱሪስት ጀልባ ግልጋሎትን ይሰጣል መንገዱ እስከ ኬንያ ታንዛንያ በመሄድ ኢትዮጵያን ኬንያን ታንዛንያን ያገናኛል የዚህ መንገድ መዘርጋት ለፓርኮች ጥቅም ሲኖረው ለቱሪስቶች ደግሞ ምቹ ነው በአሁን ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ ያሉት ፓርኮች አለም አቀፍ ይሆናሉ በእነዚህ ፓርኮች የተለያዩ አውሬዎች የባህር አሶች እንደዚሁም ሌሎች እንስትን እያዩ የሚዝናኑ ሰዎች ይበረክታሉ ወደ ተራራ እየወጡ በተራራ ያሉትን እንሰሳትን እያዩ የሚዝናኑትም ይበዛሉ የሚሰራው ልዩ መንገድ በዚህ መልከ ለፓርኮች እድገት እና ለቱሪስቶች መጉረፍ አስተዋፅኦ ያደርጋል ማለት ነው በሁለተኛ ደረጃ የሚሰራው ልዩ መንገድ አትከልትና ፍራፍሬን ወደ አፍሪካ ለማስገባት ይጠቅማል ታንዛንያና ኬንያ በዚህ መንገድ ከኢትዮጵያ ጋር ስለተገናኙ በሁለቱ አገሮች አማካኝነት ወደ ሌሎች አገሮችም ምርታችን አልፎ የመሸጥ እድሉን ያገኛል ይህ በጣም ልዩ የሆነ መንገድ እንደሆነ ተመለከትኩ ራዕዩ በተፈፀመ ጊዜ በዚያ መገገድ ላይ የሚመላለሱ ለእግዚአብሔር ክብር መስጠታቸውን እንዳይረሱ ጌታ ይርዳቸው ሌላው መንገድ በኃይቆቻችን ዙሪያ የሚቆፈረው መንገድ ነው ይህ የኃይቆች ዙሪያ መንገድ የስፖርት ሜዳዎችን በዙሪያው ይይዛል የኢትዮጵያ ስፖርተኞቹ እየተዝናኑ ስፖርታቸውን የሚሰሩበት ስፍራ ይሆናል ሁለተኛ የውጭ አገር ሰዎች ለእረፍት ሲመጡ የሚዝናኑበት እንደሆነ አየሁ በኃይቆች ዙሪያ ትልልቅ ሆቴሎች ይሰራሉኞቱሪስት በማስተናገድ ተግባር ደፋ ቀና ዩሚሉ ሆቴሎች ናቸው የሚጎርፈውን ቱሪስት አየሁኞ ቱሪስቶች ከመጠን በላይ ከአውሮፓ ከአሜሪካ ከእስያ ከአረብ አገሮች ይመጣሉ የአገራቸውን አየር መቋቋም ያልቻሉት ቱሪስቶች ንጹህ አየር ወዳላት ኢትዮጵያ ይመጣሉ ከኢትዮጵያ መውጣት እንደማይፈልጉ ተረዳሁ በትንሹ ሦስት ወርና አራት ወር በኢትዮጵያ እየቆዩ ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ አየሁ ያንጊዜ ከቱሪስቱ ብዛት የተነሳ መጋባት ይመጣል ነጩ አረቡ ጥቁር ሌላውም እዚህ ኢትዮጵያ ላይ ይጋባልለ ዛሬ ያለው ይሄ ኦሮሞ ነው ይሄ ትግሬ ነው ይሄ ዶርዜ ነው ይሄ እከሌ ነው የሚያስብለው ዘረኝነት ያኔ ያከትማል ሰዎች በከፍተኛ ሥራ ስለሚሰማሩ ለዚህ ጊዜ አያገኙምኞ ኢትዮጵያ የሥራ ምድር ትሆናለች ከዚህ በፊት ሥራ ለመስራት የሰነፉትን ሰዎች እግዚአብሔር እራሱ ያነሳሳል የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንቅስቃሴ አየሁ የኢትዮጵያ እድገቷ በአየር መንገድም በኩል ከፍተኛ ይሆናል ከእንግዲህ ወዲህ ሦስት የአውሮፕላን ማረፈያዎች ይሰራሉ እነርሱም በደቡብና ምዕራፍ ይሆናሉ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነውና ያለውን ይፈፅማል ከአየር መንገድ ጋር በተያያዙ ካርጎ አውሮፕላኖችም በብዛት ወደ እኛ ይመጣሉ ሰውን ብቻ ሳይሆን የንግድ ሸቀጦችን አትከልትን ፍራፍሬዎችንና ቅመማትን ለመጫን የሚያገለግሉ ካርጐ አውሮፕላኖች ባለቤት መሆናችንን እናየዋለን መላው ኢትዮጵያ የምትሻሻል ቢሆንም ደቡብና ምዕራብ ኢትዮጵያ በተለየ ሁኔታ አትኩሮት የሚደረግባቸው እንደሆነም ተረዳሁ አውሮፕላኖችም ወደ እነዚህ ስፍራዎች ያተኮሩ ይሆናሉ ለኢንቨስተሮችና ለቱሪስቶች ብቻ ሳይሆን ለነጋዴዎቹ አንቅስቃሴ ፍጥነትን የሚጨምሩ ይሆናሉ በተጨማሪም ኢትዮጵያ አይር ባስ ዕልእሸ ሀ የተባሉትን ማጓጓዣዎች ወደ አፍሪካ ለማምጣት ትቀድማለቾ ምከንያቱም በሁሉም አቅጣጫ እንቅስቃሴዋ ያበረታ ይሀሆናል ኢትዮጵያ ያኔ እንደጨው ማጣፈጫ ትሆናለቹ ለአፍሪካም ሞዴል መሆኗ በአደባባይ ይታያል ለሆ ህ ትልቁ አውሮፕላን የሚገርፈውን ቱሪስት ለማስተናገድ ከፍተኛ አገዛ ያደርጋል እስከ አሁን ስለ ቱሪስቶች ያየሁትን የገለፅኩትን ለማጠናከር ያህል ያየሁትን ለእግዚአብሔር ከብር እናገራለሁ በሰሜንና በምዕራብ በምሥራቅ ያሉ ከበርቴዎቸ ወደ ኢትዮጵያ ሲጎርፉ አየሁ ምድራችንም ከቱሪስት የተነሣ ትጨናነቃለች ሆቴሎች መዝናኛዎች እና ፓርኮች በብዙ ቀለማት ሕዝቦች ተሞልተው እየሁ ነጮች ቢጫዎች ጥቁሮች ቡናሞችና ተያዩ ቀለሞች ያሉዋቸው የውጭ ዜጎች ድብልቅልቅ ባለ ሁኔታ በየከተማውና በየገጠሩ ሲንቀሳቀሱ ተመለከትኩ አንስሳት አውሬዎቻ ብርቅዬ አእዋፋት ህብረት ፈጥረው ሲንቀሳቀሱ ሲጫወቱና ሲቦርቁ ቱሪስቶች ፎቶአቸውን ለመውሰድ መንገድ ሲሻሙ አሳየኝ ሆቴሎች ባለመብቃታቸው የተነሳ ድንኳኖችን በሜዳና በየተራራው ጥግ ተከለው ሲዝናኑ በተንበረከኩበት ጀርመን ተመለከትኩ ኩሸ ኢትዮጵስ የኢትዮጵያ መሬት በጊዜ ሲታረስ ሰማዩም ተከፍቶ ዝናብ ከላይ ሲፈስ የሻገተች ምድር ተብላ ለነበረች የምሥራች በለ አጣቢ አገኘት ምድርና ሰማዩ በውል ሲለወጡ ወላድ እልል ትበል ስለቀረ ምጡ ለኩሸ ኢትዮጵስ ያሰቃዩሸ ሁሉ በጊዜ ረገፋ ተገፍተው ወደቁ ወደዋች አለፉ የምሥራቹን ዜና ላገሬ ኢትዮጵስ ላውራ ያየሁትን ለሰሚውም ላድረስ ወገኔ መን አየህ ብለህ ብትጠይቀኝ ሳትሰማ አትቀርም በትኩረት ካደመጥከኝ ተዝቆ የማያልቅ ተርፎ ከጐተራ በምድራችን አየሁ መልካሙን አዝመራ ለጐረቤት ጭምር የምግብ ምንጭ ነን ምጥቀት ገፍቶ መጣ ማንም አይደርስብን ብርሃን ለአፍሪካ ምሳሌ ለዓለም ልንሆን ታጭተናል ከእንግዲህ አንወድቅም ጥሉ ጠቡ ቀርቶ ጦርነት አብቅቶ ሰላም ይታወጃል መነካከስ ቀርቶ ወገኔ ምን አየህ። ብሎ መለሰ አርብ ምሸት በቄስ በሊና በኩል የተነገረውን ራዕይ የሰሙ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከርስቲያን ተማሪዎች በውስጣቸው አንድ እውነት አያቃጨለ ወደ ዶይርም አመሩ በወጣቶች ፊት ደስታ ይነበባል ከፍተኛ የሆነ የሥራ ጉጉት ይታያል ቅዳሜ ሣለዳ የዶርማችን ተማሪዎች ገና በማለዳ ስለ አርብ ምሸቱ መልዕከት በደስታ ይወያያሉ በዶርማችን አማራ ኦሮሞ ትግሬ እንዲሁም ሴሎች አንድ ላይ ይኖራሉ በአጠቃላይ ከሰባት የማናንስ አንድ ዶርም ተማሪዎች በደስታ ተውጠን ስለሰማነው መልዕከት እየተደነቅን ቅዳሜ ሣለዳ ተወያየን ገሚሱ አሁን በኋላ አልሞላም ሲል ገሚሱ ለዚህ ሥራ ቅሬታ ለመሆን በነገር ሁሉ ማደግ አለብኝ ይላል አርብ ምሸት የተጀመረው ውይይት በስፋት ቀጠለ ሁላቸንም በአንድ ነገር ላይ አፅንኦት ሰጠንበት እርሱም ቅጥሩን ለመስራት ስንወጣ የሚገጥመንን ፈተና እግዚአብሔር እንዲረዳን ኃይልን መለመን በልባቸንም የሰማይ አምላከ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሠራለን አልን ብዙ ወገኖቻችንን ከጉዞ ያስቀረው ተስፋ መቁረጥ አኛንም እንዳያገኘን እግዚአብሔር ላይ መታመናችንን መቼም ቢሆን እንገርሳ የተለያየ ፈተና ሲደርስብን እንደ ሙሉ ደስታ መቁጠር እንዳለብን ሐዋርያው ያዕቆብ ለተበተኑት አሥራ ሁለቱ ወገኖች በላከው ደብዳቤ ላይ አስፍሯል ወንድሞቹ ሆይ የአምነታቸሁ መፈተን ትዕግሥት እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባቸሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩ ትዕግስትም ምንም የሚጎድላቸሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሱዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም ያዕቆብ አንባቢ ሆይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሲማሩት ሚቀለው ሲኖሩት ሚከብደውን አስቀድመን ተመልከተናል እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እደገት ላይ ያየውን ለባሪያው ተናግሯል በማስከተል ወደዘመናቱ እናልፋለን እስከአሁን ያነበብነው አንዲሁም ከአሁን በኃላ የምናነበውስ መልዕከት መቼ አና እንዴት ይፈፀማልን ለሚለው ጥያቄ ቄስ በሊና የተመለከቱትን የአመታት ምልከታ ይተርካሱ አንግዲህ ይህንን ራዕይ ከአየሁ በኃላ መቼ የሚሆን ነገር ነውገ ብዬ ሳስብ እግዚአብሔር ሠላሳ ዓመታት በፊቴ አስቀመጠ ሠላሳ ዓመት የሚለውን ቁጥር ተመለከትኩ ው የመጀመሪያው አሥር ዓመታት የመጀመያዎቹ አሥር ዓመታታ የችግር የምጥ እንዲሁም የሸግግሮ ዓመታት ናቸው አለኝ ይህ አሥር ዓመት የጀመረው አንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ ዓም አጋማሽ ላይ ነው በተላላፊ በሸታዎች የምትሰቃይበት ይኸው የመጀመያው አሥር ዓመት ነው መዋከብ አለመተማመን አለመስማማት መለያያት በመሪዎች መካከል ይሆናል የአገር መሪዎች እንዲሁም የቤተከርስቲያን መሪዎች ሲዋከቡ በሕዝብ መካከል ግርግሩ በዝቶ ተለከትኩ በትንሸ ትልቁ መታወክ መፍራት መሸሸ እንዲሁም መስጋት እያየለ ሲበዛ የማይነጋ የሚመስል ጨለማ በኢትዮጵያ ላይ ሰፍኖ ተመለከትኩ የሚታየውና የሚወራው ነገር ስለማይመሳሰል አለመተማመን ይበረክታል ካለመተማመን የተነሣ ስደቱ አሥራቱ እንግልቱ መዋዝቁ እየበዛ ሲሄድ አየሁ ፖለቲካዊና መንፈሳዊ ትግሎች ይፋፋማሱ መጠነኛ የሆነ ጦርነት በሕዝብ መካከል ይሆናል ከመሳሪያ ጦርነቱ በተጨማሪ የቃላት ጦርነቶችን ተመለከትኩ ሥርዓት አልበኝነት የፖለቲካ አለመረጋጋት የድንበር ግጭቶች ይስፋፋሉ ከኢትዮጵያ አልፎ በአፍሪካም መዋከብና አለመረጋጋት ይሆናል ይህንን ለማርገብ መንግሥትና የሃይማኖት መሪዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ባይሳካላቸው አየሁ ነገር ግን የአካባቢ ሽማግሌዎች የሚያደርጉት ጥረት እንደሚሰምር እግዚአብሔር አሳየኝ የመከራ የጭንቅና የምጥ እንደሆነ የተገለፀው የመጀመሪያው አሥር ዓመር ቤተከርስቲያንን የሚፈትን ይሆናል አብያተ ከርስቲያናት ሆኑ ማሕበረ ምዕመናን በመካከላቸው አለመረጋጋትና መለያየት ይሆንባቸዋል መሰረቷ ክርስቶስ የሆነላት ቤተ ከርስቲያን ጨውነቷ ጠፍቶባት ስትንገዳገድ እርስበእርስ ሰትነቃቀፍ አይሁ ጥላቻ ሲበዛ እግዚአብሔርን መፍራት ቀርቶ የልምድ አምልኮ ቤተክርስቲያንን ወርሷት እግዚአብሔር አሳየኝ በዚሁ የመጀመሪያው አሥር ዓመት ጥቅም ቤተሃይማኖትን ያምሳል ሥራአጥ እጅጉን ይበዛል ፖለቲከኞችና የቤተከርስቲያን መሪዎች እርስበርሳቸው ይወዳደሳሉ ስለ እውነት የቆሙ ከአደባባይ ላይ ይጠፋሉ ሕዝቡ በመሀል ይሰቃያል እርስበርሱ ይታመሳል አይሻልም እንዴ። የት ነበርን እያሉ ሰዎች አራሳቸውን ሲጠይቁ አሳየኝ አንቅልፍ ጊዜውን እንደወሰደበት ሰው ሁሉ ባለው ፅውቀት ችሎታና ስጦታ ፎበ ለመጠቀም ሲሯሯጥ አየሁ በዚህ አሥርተ ዓመት የመቶ ዓመት ኃላቀርነትና ድህነት እንደሚወገድ እግዚአብሐር ነገረኝ በአሥር ዓመት የመቶ ዓመት መከራ ይወገዳል ማለት የሚከብድ ቢሆንም ለእግዚአብሔር ቀላል እንደሆነ ልናምን ይገባናል እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ እንደሆነ በመድረክ ላይ ከማወጅ ባለፈ በህይወታችን መልመድ ይኖርብናል የመቶ ዓመት ድህነትና ኋላቀርነት ከመወገዱ ጋር በተያያዘ ትላልቅ ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ጥናትና ምርምር እንደሚሰፋ ሳይንስና ቴከኖሎጂ በፍጥነት እንደሚያድግ የሙያ ማሰልጠኛዎች እንደሚሰፋ አሳየኝ ከኢትዮጵያ ሳይንቲስቶች መፍለቅ ሲጀምሩ የውጭ ሳይንቲስቶችም ከመልካም አየሯ የተነሣ ኢትዮጵያን መርጠው የምርምር ጣቢያዎችን ሲሰሩ አየሁ ለበርካታ አመታት በትርምስና ጦርነት የምትታወቀው ኢትየጵያ ሰላም ሰፍኖባት አግዚአብሔር አሳየኝ ሰላምና መረጋጋት ፍትህና እኩልነት እንደሌላው ዓለም ወደ አፍሪካ ይመጣል በገጠርም በከተማ ልማት ይበዛል አለኝ ክርስቲያኖች ራሳቸውን በቅጡ ማየት የሚጀምሩበት ሁለተኛው አሥር አመት የቤተክርስቲያን ተኃድሶን ያመጣል በሃይማኖት ድርጅቶች ውስጥ ለጥቅምና ለሥልጣን የሚደረገው ሹክቻ መቋጫውን ያገኛል ክፋትም መገፋፋትም ይቀራል ሕዝቡም ሰላምን ያገኛል እግዚአብሔርን የሚፈሩ መሪዎች በተሰጣቸው የፀጋ ሥጦታ የሚያገለግሉ መንፈሳዊ አገልጋዮች ቦታውን ይረከባሉ ጽድቅና ቅድስና በአገራችን በሕዝባችን ላይ ይሆናል ለወንጌል ሥልጭት በአገርና ከአገር ውጭ በስፋት የተሠማሩ አገልጋዮችን አየሁ በታላላቅ ድንቅና ታምራት የሚያገለግሉ አገልጋዮች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲያድጉ ተመለከትኩ ብዙ ወጣቶችም ወደ ምሥራቅ አገራት ለሚሲዮን ሥራ ይሄዳሉ በድንቅና በተአምራት ታጅበው በኃይልና በስልጣን እየተናገሩ ሕዝብን ወደ እኔ ያፋልሳሉ አለኝ ጌታ ኢትዮጵያዊያን በመንፈሳዊ አገልግሎት ለዓለም አንደ መድኃኒት የምንፈለግበት ዘመን እንደሚሆን አየሁ ለዓለምም መንፈሳዊ ተሃድሶን እንደምናመጣ ተረዳሁ ክብር ለመሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁንገ አሜን ሩ ሦስተኛው አሥርተ ዓመት ሦስተኛው አሥርተ ዓመት የከፍታው ዘመን ከፍታ ይሆናል በሺህ በሦስተኛው አሥርተ ዓመት ውስጥ ባሉ አሥር ዓመቶች የአምስት መቶ ዓመታት ኃላቀርነት ድህነትና ሀሃይምነት ይወገዳል በምድሩ በሃያ ዓመት የስድስት መቶ ዓመታት ችግርና መከራ ተወግዶ አገራችን ነፃ ትወጣለች ማለት ነው አግዚአብሔር በማስከተል የጃፓንን ካርታ አሳየኝና የሁሉም ፈተና ርዝራዥ ተወግዶ የዛሬዋ ጃፓን የኑሮ ዕድገት ላይ እንደምትደርስ ገለጸልኝ የዛሬው ጃፓን የሚያመለክተው በ አንደ ኢትየጵያ አቆጣጠር የነበረችውን ጃፓን ነው ስንፍናችን ተወግዶ ስንጠራበት የነበረው ክፉ ስምና ኑሮ ተቀይሮ ቀና የምንልበት ይህ ሦስተኛው አሥርተ ዓመት መታሰባችን በሰፊው የሚወራበት ይሆናል መልካም ስምና ከፍተኛውን ስፍራ ለእኛ ለመስጠት የማይታሰብ በሚመስላቸው ፊት እግዚአብሔር ያደርገዋል ስለችግራችን ዘላለማዊነት አይምሮቸውን ያሳሙኑ በፍጥነት ማደጋችንን ሲያዩ ይደነቃሉ የሰው ጉልበት ረከሶ የታየበት ዘመን ተሸሮ በሁሉም ሠራተኛ በሚሆንበት ሦስተኛው አሥርተ ዓመት በውርደት መቆጠራችን ያከትማል የአገራችን ጥሩ አየር ሰላምና መረጋጋት የሥራ ተሃድሶ ማራኪ የአበቦች መዓዛና የዛፎች ጥላ ሕይወትን ሲያድስ አየሁ ዓለም አቀፍ ቢሮዎች በአዲስ አበባ ይከፈታሉ ልጆቻችን በጥበብና በዕውቀት ያድጋሉ አፍሪካ የኢኮኖሚ ህብረት መስርታ በአንድ ፓስፖርት መጠቀም ትጀምራለች ኢትዮጵያም የአፍሪካ እምብርት የዓለም ዓይን ማረፊያ ትሆናሰቸ መንፈሳዊ እንቅስቃሴውን በተመለከተ አግዝአብሔር እንዲህ አለኝ አርቶዶከስ ካቶሊክ ፕሮቴስታንት በልዩ መለኮታዊ ኃይል ይነካሉ እውነተኛ አንድነትንም ይፈጥራሉ ለወንጌል አገለግሎት ወደ ዓለም ይሰማራሉ ከልዩነታቸው ይልቅ ሕብረታቸው ጎልቶ ይታያል የአገልግሎትና የፍቅር ተሃድሶ በመካከላቸው ይሆናል ለብዙ ዘመናት በትምህርተ መለኮት ልዩነቶች የተገፋፉ ወጣቶች በመካከላቸው ያለው ልዩነት ጠቦ የሚታይበት ሦስተኛው አሥራ ዓመት በእርግጥም የኢትዮጵያ ከፍታ መባሉ ለበጐ ነው የቀድሞ የኃይማኖት ማነቆዎች ይቆረጣሉ ይህም በዓለም በላይ ጥያቄን ይፈጥራል አለኝ እግዚአብሔር በኢትየጵያውያን ክርስቲያን ወጣቶች አንዴት ተቀራረቡ። እንዴት ይቻላልን የሚሉት ጥያቄዎች ጐልተው ይወጣሉ ጥያቄው ቢበረከትም ማንም ምንም ቢያወራም አንድነቱ ይጠብቃል መሪዎች ሲያቆሙት የማይቸሱት ታላቅ እንቅስቃሴ ይሆናል መንፈስ ቅዱስም ታላላቅ ደኖች አንሚያቃጥል የሰደድ እሳት የቀደመውን ያረጀ ሥርዓትና ወግ ያቃጥላል አብያተ ከርስቲያናት ይቀጣጠላሉ ታላላቅ ተአምራትም በእየቦታው ይደረጋል ኢትዮጵያውያን አገልጋዮች በሄድበት ሁሉ እንደጨው ይፈለጋሉ ብርሃንነታቸውም ይገለጣል እንደ መድኃኒት የሚፈለጉ በእምነታቸው በአገልግሎታቸው በትጋታቸውና በንቃተ ህሊናቸው የሚፈለጉ ሕዝቦች ሆነው ይገለጣሉ ተሰርተውም ይወጣሉ ወጥተውም መድኃኒት ይሆናሱ መንፈሳዊ እንቅስቃሴው ወጣቶችንና ሙስሊሞችን እንዲሁም እምነት የለሾችንም ይደርሳል የሰላም መንፈስ ይበዛል ፍቅር ጎልቶ ይወጣል መስዋዕትነቱም አንገት አያስደፋም መንፈሳዊ ዕውቀት ጥበብ መንፈሳዊ መረዳት የፀጋ ሥጦታዎችና የመንፈስ ፍሬዎች በቤተ ከርስቲያን ስለሚበዛ ከፍቅር ጋር የተዋሃደ አገልግሎት አብያተ ከርስቲያናትን ይወርሳል ይላል የሰራዊት ጌታ አግዚአብሔር ዘመኑ እግዚአብሔር አህዛብን የሚጎበኝበት በዘመን ይሆናል እግዚአብሔር ያለውን ብናምን ለጥቅማችን ይሆንልናል ባናምንም እንኳን እግዚአብሔር ከመፈፀም ወደ ኃላ አይልም ለብዙ ዘመናት ስሜ በዚህች ምድር ላይ ተጠርቶአልና ስለስሜ ስል ምድሪቱን እጎበኛለሁ ይላል አግዚአብሔር በራሴ ተነሣሁ ምድሪቱንም እፈውሳለሁ እርግማንዋን አጣፋለሁ የፈሰሰውን ደም እበቀላለሁ ተኩላውንና በጉን አዋድዳለሁ የአንበሳውን ጥፍር እነቅላለሁ ሕዝቤም ከፍርሃት ያርፋል ይላል የሠራዊ ጌታ አግዚአብሔር ሙስሊሞች በሕልምና በራዕይ ያዩኛል ከመካከላቸው አጋንንት የሚስቡትን አጠፋለሁ በምድሪቱ ያሉ መተተኞችና ጠንቋዮች ያፍራሉ ትብታባቸውም ከንቱ ይሆናል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሰው ሁሉ ከእንቅልፍ ይቀሰቀሳል ከቅዝትም ይተርፋል አምላኩንም ያመሰግናል በዚህችም ምድር ላይ አዲስ ሥራን አሠራለሁ ለዚህ እጄን እዘረጋለሁ ይላል እግዚአብሔር እንግዲህ ከዚህ በላይ የተነገረውን የኢትዮጵያን የተሃድሶ ዘመን ተጠባበቁ ጸልዩ አስላስሉ የተፈጸመውን መዝግቡ ያለተፈጸመውን ጠብቁ የድርጊቶቹ ውጤት ካሁኑ ማየት ትጀምራላችሁ ስላሳ ዓመት ከቆያችሁ ሁሉን ታያላቸሁ የዓመታቱ ቁጥር ከዚህ የበዛ ወይም ያነሳ ሊሆን ይቸላል ከጌታ ጋር መሆናችን መጸለያችንና መቀደሳችን ጊዜውን ያፋጥናል ኃጢአትና በደል በአዲስ ኪዳን ዘመንም እግዚአብሔር ሊፈጸመው ያላው ራዕይ ያዘዝል ሆኖም ጌታ የተናገረውን ሳይፈፅም አይቀረም ውድ አንባቢ። የሆነውን ማሳሰብ የሚመጣውን አስቀድሞ ልጆቹ መናገር ልማዱ የሆነው እግዚአብሔር የሚፈጸምን ተስፋ ይሰጣል አንጂ ከእውቀት ፈቀቅ ብሎ መቼም አይገኝም ስለዚህ ስለኢትዮጵያ የታየውን ራዕይ ተከታተሉ አግዚአብሔር አምላከ ታምር መስራት ልማዱ ነውና የሥራውን ውጤት ለማየት መዘጋጀት ይሁንላቸችሁ ስለኢትዮጵያ እግዚአብሔር የተናገረውን እውነት አሁን ኢትዮጵያ ካለቸበት አንጸር ከተመለከታችሁ ፍጹም ጨለማ ይሆንባቹኃል በብዙ ሺህ ዘመናት እንኳን መዳን የማትችል የማትታሰብ ሊመስላችሁ ይችላል ግና ግን ከአሁን ጀምሮ በተስፋና በእምነት ተሞልታቸሁ ብትጠብቁ ይሆናል አይዘገይምም ኢትዮትያን ስለ ስሙ ሲል ማሰብ የፈለገው አግዚአብሔር አራሱ ነው የሚሰራውና ራዕዩን የሚፈጽመው ሰውን በማነሳሳት መሆኑ ሊሰመርበት የሚገባ ነጥብ ነው የሕዝቅኤል ትንቢት ሠላሳ ሰባተኛውን ምዕራፍ ስታነቡ በሸለቆ ተበትኖ የሞላውን እጥንት ለሕዝቅኤል ያሳየው በእጥንቶቹም ላይ ሕዝቅኤል ትንቢት እንዲናገር ያደረገው አጥንቶቹ ተገጣጥመው ሥጋ ጅማት ቆዳ ተሰጥቶአቸው እስትንፋስም አግኝተው ሠራዊት ሆነው እንዲቆሙ ያደረገው አግዚአብሔር እንደሆነ መገንዘብ ትቸላላችሁ ይኸው የታምራት አምላከ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለማሰብ ፈቅዶአል ማመንና መቀበል የእኛ ፈንታ ነው ሊሆን አይችልም ብንል እንኳ መፈጸሙ አይቀርም በምሥጋና እንድንቀበለው ግን መከታተል አለብን ነገሩን በግርድፍና በሥጋ አእፅምሮ ለሚመለከት ሰው በጣም ፈታኝና የማይቻል ነው ለአግዚአብሔር ግን ይቻለዋል ኤልሻዳይነቱም በዚህ ትውልድ ይገለጣል ለተበታተነው መሰብሰብን ለአጥንት ነፍስ መሰጠትን የሚችል እግዚአብሔር ተናግሮአል ምድራችንን ይፈውሳል አገልጋዮቹ አድርጐ በምድር ላይ ካስቀመጠን ለወደፊት የሜሆነውን ሊያሳየን ከፈቀደ ተልዕኮውን መፈጸም ግዴታችን ነው ኤርምያስ ላይ እግዝአብሔር ለኤርምያስ እንዲህ አለው ወደ ምስድድህ ሁሉ ዘንድ ትሄዳለህና የማዝህንም ሁሉ ትናገራለህና ብላቴና ነኝ አትበል እኔ አድገህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ አግዚአብሔር አጅዓ ዘርግቶ አፉን ዳሰሰና እንዲህ አለው እነሆ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ እነሆ ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ ትሠራና ትተከል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለው ኤርምያስም ከእግዚአብሔር የተቀበለውን መልዕከት ለማስተላለፍ በድፍረት ወጣ አኔም ሦስት ዓመት ተኩል ዝምብዬ ቆይቼ በጌታ ኃይልና በብዙ ሰዎች ግፊት መልዕከቱን ለማስተላለፍ ችዬአለሁ ሰው ቢቀበልም ባይቀበልም ነገሩ ከእግዚአብሔር ስለሆነ እውነት ነው እውነቱን ብንከታተል ፍሬውን ለመብላት ደስተኞች እንሆናለን የመጣው ራዕይ ሕልም ቅዥት ወይም የምኞት ስሜት አይደለም በእንቅልፍ ልብም የሆነ ብዥታ አይደልም ስለሆነም ለመከታተል ሞከሩ የሚከተሉትንም በሚገባ አጥኗቸው ሞኙን ጥበበኛ ምናምንቴውን ጠቃሚ አድርጐ አግዚአብሔር ተጠቅሞእል ብዙ ከመተቸት ከማንቋሸሸና ከመቀለድ በጥሞና ተከታተሉ የመልዕከቱን እውነተኝነት ለማረጋገጥ በጸሎት ሆናቸሁ ተከታተሉ ከአገልጋዮች መልፅከት ከጊዜው ሁኔታ ከመገናኛ ብዙሃን በዙሪያችሁ ካሉ የለውጥ ድርጊቶች ጋር አያይዛችሁ እዩ እስከትገረሙ እግዚአብሔር ይገልጥላቹሃል ጊዜንና ዘመናትን አንብቡ ሳትታከቱ አዕምሮአችሁን አስፍታቸሁ ከመማለድ ጋር አጢኑ መልዕከቱን ወይም ራዕዩን ከተመለከትኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ተጨባጭ ነገሮችን አይቻለሁ ወደ ፍፃሜ እየገሠገሠ መሆኑን ብዙ ነገሮችም እየተፈጸሙ መሆናቸውን ተገንዝቢያለሁ ስለዚህ እናንተም ማየት እንድትቸሱ ጌታ ዓይናችሁን ይከፈት የኢትዮጵያ ሕዝብና ምድር የመፈወሻ ዘመን በመምጣት ላይ በመሆኑ ያለፈውን የኋላ ቀርነት ዘመን ከማሰብ የተነሣ ይህ ዕድገት አይታመንም አትበሱ ምድረ በዳችን ተራሮቻችን ሸለቆዎቻችን ሁሉ ይፈወሳሉ የምድራችን ገፅ ዝቅታውና ከፍታው አየሩና አፈሩ ይፈወሳሉ ሸሎቆው ወጣገባው ሁሉ ይለወጣል ይፈወሳል ይሰማል የሕዝባችን የስንፍናና የዳተኝነት የልመና ዘመን ያከትማል ጦርነት መሃይምነት ርሃብ ምቀኝነት ግብዝነት ቅናት ሥፍራውን ይለቃል የተናቁት ይከብራሉ የተጣሉት ይፈለጋሉ በሰው ደም የከበሩ ይዋረዳሉ ጊዜው ሁኔታው ይለወጣል አሽከሩ ጌታ ሆኖ ነገር ሲገለበጥ ይታያል እውነተኛ የአዕምሮ ነፃነት ያብባል ሁሉም ሰው ለሥራ ለፅውቀትና ለጥበብ ይነሳል መንፈሳዊ ሕይወት ወደ መሰከንና ፍሬ ወደ ማፍራት ይመጣል የወንጌል አገልግሎት በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ውጪ በኢትዮጵያውያን ይዘራል ሁለተኛ የመነቃቃት ዘመንም ይሆናል የወንጌሉን መልዕክት ለማድረስ የተቀባችሁ ተዛጋጁ በአጠቃላይ የሥራ ሁኔታ የኑሮ ሁኔታ የትምህርት ሁኔታ የአየር ሁኔታ የእምነት ብስለት ሁሉ ፅዩ ለውጥ ያሻል ስለዚህ በራሳቸሁ ላይ አሁን ንቁ በእምነት ላይ አሁን ንቁ በሥራ ላይ አሁን ንቁ የሚሆነው ለመከታተል መጽሐፉን ስትከታተሉ ለተፈጸሙ ማስታወሻ ያዙ ያልተፈጸሙትን ተጠባበቁ ሳትታከቱ አሰላስሉ ጸሎት አይለያችሁ ፍፃሜውን ማዘግየት ሆነ ማፍጠን የሚቻለው በእኛው እንደሆነ መረዳቱን ይኑረን ሠ ኦሪት ዘጸአትን እንድታነቡ እየጋበዝኩ በከፉ ሥራችን ወይንም በአለመታዘዛቸን ራዕዩ ሊዘገይ አንሚችል ላሳስባችሁ እወዳለሁ በመልካም ዝግጅቶቻችን በጸሎት ለሉ በመታዘዝ በቅድስና ብንመላለስ ጊዜው ሊያጥር ይጎትላል ምንም ይሁን ምን የእኛ ዥንጉርጉርነት ድርጊቱን አያስቀርም ራዕዩንም አያስጨነግፍም ተ ተ ተ ውድ አንባቢ። በአዲሲቱ ኢትዮጵያ ቅሬታ ሆነህ ለመገኘት ከአሁኑ የሚጠበቅብህ ለማድረግ ወስን ይህን መጽሐፍ ማግኘት ያልቻሉ እንዲያገኙ እንድትተባበር ይሁን ጌታ ኢየሱስ ጤንነትህን ቤተሰብህን ኑሮህን ሥራህን አገርህን ይባርከ አሜን ከራዕዩ የተፈጸሙና የመፈጸም ላይ ያሉ መልሶች ኢትዮጵያ ኤይር ባስ ማለት ኢትዮጵያ ትልቅ አውሮፕላን ትገዛለች ለቱሪስትም ምቹ ጊዜን ይፈጥራል የተባለውን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በፊት ድሪም ላይነር አውሮፕላን ገዝታ በሥራ ላይ አውላለቶ ራዕዩ ሲፈጸም ኢትዮጵያ ብዙ መርከቦች ይኖራታል የተባለውን ኢትዮጵያ አሥር መርከቦች ገዝታ የመጀመሪያዋ መርከብ ግቤ ጅቡቲ ከገባች ውሎ ሰነበተ ሥራም ጀመሩ አፍሪካ አቀፍ የተባሱ መንገዶች ተሰርተው እስከ ኢትዮጵያ ድንበር በአራቱም ገጽ ተፈጽመዋል አዲስ አበባ የጀመረው ሰሜን መንገድ በመተማ ፖርት ሱዳን ገብቶአል ሴሎችም እየቀጠሉ ነው የአፍሪካ ሕብረትም ከኮሙኒኬሽን በመንገድ ማገናኘትና በተለያዩ መገናኛዎች ላይ ተባብሮ ለመስራትና ፈጣን ውሳኔ ሰጥተዋል አፍሪካ አቀፍ መገናኛ ለማቋቋም ወሰኑ የአዲስ አበባ ኩሻንኩሽ ቤቶች እየፈረሱ በነርሱ ቦታ ፎቆች እየተሠሩ ነው ትላልጃ የሆኑ የከተማ መንገዶችም ብዙ ቤቶችን ፎቆችን ጭምር እያስፈረሱ ከከተማው ምሥራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ እየተሠራ ወደ ቀለበቱ መንገድ እየወጡ ነው ከቀለበቱም ወዲያ ወደ ጅማ ወደ ወለጋ ወደ ሰሜን የሚወጡ መንገዶች በአዲስ ተሠርተው ሥራ ጀምረዋል ከዚህ የተነሣ ብዙ የንግድ መስኮችና ሱቆች ተከፍተዋል የቀድሞውን አዲስ አበባ የሚያውቁ ካሁኑ ጋር ማገናዘብ ይትላሉ ብዙ የተለያዩ ኮሌጆችም በየፎቆቹ የሆቴል ያህል መክፈታቸው አውቀትን መገብየትም የተከፈተውን መልካም የኑሮ አላማ ያመለከታል የዘመናዊ ሱቆችና የተለያዩ የሥራ እንቅስቃሴዎች ተጣድፈዋል ሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ከውሃ ከነፋስና ከፀሐይ ተጠራቅሞ ወይም ተገናኝቶ ከአፍሪካ ኃይል እንደሚኖረን ጌታ ካሳየኝ ከውኃው ግልግል ግቤ ትንሹ ግቤ በለስና ተከዜ ግንባታ አያለቁ እንደሆነ አየሁ የነፋስ ኃይል ለመጠቀም የፈረንሳይ ኤክስፐርቶችና የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈርራመዋል የሶላሩንም ተፈራርመው በጊዜ ሥራ ላይ እንደሚውል ታምኖበታል በብዙ አካባቢም የሶላር ኃይል ተጀምሮአል የመብራት ዝርጋታ ከሀገር አልፎ ለጐረቤት አገሮች አንደሚደርስ ራዕይ ነበር አሁን ኢትዮጵያ ከጅቢቲና ከሱዳን ጋር ትፈራርማለች ከኬንያም ጋር ትነጋግራለች በዚህ በሌሎች ጐረቤቶችም እንደሚደርስ ታምኖአል ኤርትራም ጭምር ከኃይሉ ይጋራሱ የስልክ ዝርጋታ በየዋና መንገዱ ቀርቶ ገጠርም እየገባ በትናንሸ ከተሞችና በገበሬ መንደሮችም እየተስፋፋ ነው ከትንቢቱ እንደተነገረ ገበሬው ጭቃውን በሱሪው ላይ እየጠረገ ሮጠ የተደወለውን ስልክ አንስቶ ሲነጋገር በዓይኔ አየሁ ሞባይል ስልክ ያላቸውን ከሸለቆ ወደ ጋራ ወደ ተራራ ወጥተው እንደሚደውሉ አየሁ በሃምሳ ዓመት ኢትዮጵያ የደን ኢንዱስትሪ ይኖራታል ለተባለው በሚሲኒየም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሁለት ዛፎች እንዲተከሉ ታውጆ ነበር በሁለት ሺህ አንድም ሦስት ሦስት ዛፎች ተተከለዋል እየሰፋም ይቀጥላሉ አግሮ ኢንዱስትሪ በደብረዘይት መንገድና በአርሴ ከተጀመረ ጥቂት ሰንበት ብሎአል የዶሮ የላም የበግ የአሳማ ርቢ በጣም እየሰፋ ነው የማዕድን ፍለጋ ቀጥሎ በሰሜን ሸዋ እመራልድ የሚባል በባሌም በቦርናም በአፋርም ጀምሮአል ተስፋ ብቻ ሳይሆን እየተገኘ አንደሆነ ከኢንቬስተሮች አካባቢ ሰማሁ የመስኖ ልማት በጣም በመስፋፋት ላይ ነው አዳዲስ የግድቦች ሪያና የትልልቅ ወንዞች ሆነ የምንጮች ጠለፋ በሁሉም ከልል እየሰፋ ሄዶአል በኢትዮጵያ በቀን በ ብር ብቻ በመሥራት ጉልበቱን ሲዘበዝ የነበረ የሥራ ሕዝብ በቀን ሰላሳ ብር ገብቷአል ገረድነትና አሸሽከርነትም ከመቶ እጅ ቀንሷል መንገድ ተዳዳሪዎች እንኳ ከተመከሩና ከተማሩ በኋላ በብዛት በብሎኬት ሥራ በብየዳ ማለት በብረታ ብርት በጥቃቅን የንግድ ሥራ አየተሰማሩ ነው መረጃን ከበጐ አድራጐት ድርጅቶች ማግኘት ይቻላል ዛሬ በቤት የሚቀጠር ሰው ካለ ቢያንስ በ ብር የቤት ሠራተኛም በ ብር በታች አትቀጠርም የአፍሪካ ሕብረት የኢኮኖሚ የመገናኛ ትሥሥርን ለማጠናከር ከሚሸናቸውን ባለሥልጣን ብለው ሰይመዋል የኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂም ባንድ ላይ ሆኖ ለመሥራት ውሳኔ አደረጉ በብዙ መልኩ ሥራቸውን በተቀናጀ ሁኔታ ለመስራት ተስማምተዋል ይህም በጃንዋሪ ስብሰባቸውን ተከናውኗል አርብቶ አደር በየቦታው ትቤቶች አስተዳደር ቢሮ ከተማም አየተከተመላቸው ነው ወደ ቋሚ ግብርና ወደ ድለባ በብዛት ተመልሰዋል አፋርንና ከረዩን ማየት በቂ ነው ነዳጅና ማዕድንም ከነርሱ አካባቢ እየወጣ ነው መንገድም እየተሠራላቸው መንደርም እየተቀየሰላቸው ነው በትግራይ በሲዳሞና በወለጋ ማዕድን በመታሰስ ላይ ነው ከዚህ በፊት ከተገኙት ወርቅና አእመንበረድ ሌሎችም እንደ ብረታ ብረት የሲሚንቶ ማዕድን ሌሎችም መገኘታቸው የምሥራች ነው የነዳጅም ተስፋ እየበራ ነው ለዓለም ወንጌል ሥርጭት ሕፃናት በመንፈስ ቅዱስ እየተሞሉ ካሁኑ የ እና ዓመት ልጆች በትንቢት በወንጌል ምሥከርነት እየመጠቁ ነው የአሥራ አራት ዓመት ወጣቶችም የወንጌል ስብከት የፈውስ አገልግሎት ጀምረዋል ለወንጌል ሥርጭት በአሜሪካ ያሉ ወጣቶችን በፓስተርነት በወንጌል አገልጋይነት በከፍተኛ አብያተ ከርስቲያናት ሥልጣን ቦታ እየተመደቡ ያሉበትን ቤተ ክርስቲያን እያነቁ ነው በቤተ ክርስቲያን መካከል የነበረው መለያየት በእርቅ እያለ አብያት ከርስቲያናት ለወንጌል ሥርጭት ወንጌል ባልደረሰበት ለመድረስ ሚሲዮን ወጣት ወንጌላውያን መላከ ጀምረዋል ለባቡር መንገዶች ኢትዮጵያ የተለያዩ እቃዎችን ማምረት ጀምራለች የመንገዱም ዝርጋታ አዲስ አበባ ጅቡቲ ብቻ አንደማይሆንና ወደ ሌሎች አቅጣጫዎች እንደሚዘረጋ በሀሳብ ደረጃ አልቆአል ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ መዘጋጀት ብቻ ሳይሆን ብዙ ቤቶች በማሕበር የሰሩ ኢንቨስተር ሆነው የመጡ እንዲሁ በበቃኝ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ በጣም ብዙ ናቸው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበት ከተማ ቤት መሥራታቸውን በዓይኔ አይቼ እግዚአብሔርን አመስግፔአለሁ በመጀመያው አሥር ዓመት የምጥ የሸግግርና የቸግር ዓመታት ከኤርትራ ጋር ብቻ ሳይሆን የደቡብ የምዕራብም የጐሳ ጦርነት መከሰት እየረገበ ነው አሥራትና ወከባ አስካሁን አልቆመም የአበያተ ክርስቲያናት ግርግርና ክስ በአርቅ እአየተቋጨ ነው የማይነጋ የሚመስል ጨለማ እየነጋ ነው አለመተማመኑም እያለቀ በቤተከርስቲያን ሆነ በመንግሥት ሥራ ውስጥ የሽግግር ነገር በግልጽ ይታያል ኋ በሁለተኛው አሥር ዓመት የመሰኩና የአበባው ልምላሜ ዓይንን ይስባል የተባለው ራዕይ ቀደም ብሎ የመጀመያ አሥር ዓመት ሳያልቅ ምድሪቲ የአበባ መዓዛ ያወዳት መሆኑ አስገርሞኛልለ የወንዞቹና የጅቶቹ እንዲሁም የግድቦቹ ዙሪያ በአከትልና በፍራፍሬ መዋብ ተጀምሮአል በራዕዩ ሕዝቡ ከአንቅልፍ እንዲነቃ ሲነቃቃ አገዳየሁ ዛሬ ሕዝቡ ራዕዩ ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ መነቅቃት ጀምሮአል ችሎታቸውንና ስጦታቸውን ወጣቶች አንዳንድ ፈጣራ በመሥራት እያሰዩ ነው ጥናትና ምርምር ከነምርምር ቦታው መስፋፋት ጋር በጣም እየተስፋፋ ነው በተለይ በግብርና አንፃር ብዙ እየተሠራ መሆኑን አንድ ሁለት ቦታዎችን በመቱጐብኘት አረጋጋጣለሁ ሳይንስና ቴክኖሎጂም ከምን ጊዜም በተሻለ ሁኔታ ሰፍቶአል እጅግ ብዙ የሙያ ማሠልጠኛዎች በመንግሥት ሆነ በግል ትምህርት ቤቶች አስደናቂ በሆነ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው ሥጋቴ ግን የተማሩት ሰዎቹ ብዛትና የሥራ መስከ ባለመጣጣሙ ብዙዎች ያለ ሥራ ናቸውና በዚህ ላይ አሰልጣኞቹ ብቻ ሳይሆን የሥራ መስኮች መስፋፋት አስፈላጊ ነው ደሆ ያታ ሂጋጩጨሴጨረ ይመሃ ፍዐበበዐ ፍዛዝ ኺዕእ ዜር ጺንመሯ ዞርኣፒዚ ሇጀሇኤክርዚጂ ቪ ር።