Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መቶኛን እንደ ክፍልፋይ በዚህ ርዕስ ሥር ደግሞ የተለያዩ ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች የመደመርና የመቀነስ ክለሳ ትግበራ የሚከተሉትን አስላዬ ሀን ለ መ ። ሀ ኤ ፎጭ እና። ፍትሄ ሀ ። ስለዚህ ጭ ሆናል ይ ለ ትጋብ እ ኢ ሙሙጅጅ መመመሙሙሙሙ ሙ ስለዚህ ተጭኙ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሳሜ ሳሜ እና ሳሜ የጎኖች ርዝመት ያለውን ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ሊሞላ የሚችለው ስንት ሳንት ሜትር ክዩብ ወተት ነው። የስፋት ምድብ መስፈሪያ ምንድን ነው ። አዎ ካልክሽ ሖ የትኛው ነጥብ ላይ ይቋረጣሉ። ሰት እስኩዌር እና ማስመሪያን በመጠቀም በ ሐ ውስጥ በማለፍ ለ ቀጤ ነክ የሚሆን መስመር መሰርትቺ ፐ እና ቀ በመስመር ተ ውስጥ ስመትሪ የሆኑ ሁለት ነጥቦች ናቸው የ ፖ ቁመት ሳሜ ከሆነ ሀ ከፐቀ ነጥቦች ውስጥ ተ የሚያልፈው በየትኛው ውስጥ ነው።
መቶኛን እንደ ክፍልፋይ ኒኒ « ክፍልፋዮችን ማወዳደር እና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ክፍልፋዮችን ማስላት ««ኢ««« አሥርዮሾችን ማስላት ፊፊፊ« አብይ ቃላቶች እና ሐረጎች ነ ቴ የምዕራፉ ማጠቃለያህ ተን ተ ን ንን ተተተ ቴቴቄሄሄሄዓቴንን ተ ተ ን ቴቴ ሄሄ ዓን የክለሣ መልመጂጃ ፊህ ሀ እከ እ እን ን ንን ደ ንቄ ንቄ ን ሄሄ ቴቴ ቴቴ ቴቴ ፔን ቴሄሄን» ምዕራፍ የመረጃዎች አያያዝህ ቁም ግራፎችን መስራትና መግለፅ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የመረጃ አማካኝ እ ህህ እደ ን እዘ ንደ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ቴቴ» አብይ ቃላቶች ህ ህህህ ተን ተ ክ ተ ን ንን ሄሄ ንንን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ቴሄሄ ን ንን ንዓ» የምዕራፉ ማጠቃለያ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ተ ንዘ ዘ ንቴ ሄሄ ንቴ ቴቴ የክለሣ መልመጃ ሊህ አአአ ህዕቴ ቴቴ ተተ ቴቴቴቴቴ ቴቴ ተ ተተ ቴዢሄ ተተ ምዕራፍ የጂኦሜትሪ ምስሎች እና ስፍራቸው መስመሮነ እሺ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ እዘ እ ን ዘ ቴቴ ቴቴ ቴሩ ዘዌዎች እና የዘዌዎች ስፍር ፊ« » የጎነ ሦስት አይነቶች የስመትሪ ፈርጆች መለኪያዎች ከ ከ ን እ ን ንቴ ዘ ን ንቴ ዘ ሄሄ ቴቴ ሄ ቴቴ ዢ አብይ ቃላቶች እና ሐረጎችሥ ቱ የምዕራፉ ማጠቃለያ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ተ ንዘ ዘ ንቴ ሄሄ ንቴ ቴቴ የክለሳ መልመጃዎች እህ ተተ ንክ ንን ንንን ሃን ሄን ሄሄ ንቴ ቴቴ ንቴ ንንኅ ንን» የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ዓላማ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ ሙሉ ቁጥሮችን በማስመልከት ጠለቅ ያለ ዕውቀት ይኖርሃልሻል አራቱን ስሌቶች በሙሉ ቁጥሮች ላይ ሥራ ላይ ታውላለህሽ በሙሉ ቁጥሮች ላይ ያገኘኸሁንሸውን ዕውቀት በመጠቀም ከአካባቢህሀሸ ጋር ተያያዥነት ላላቸው ፕሮብሌሞች መፍትሄ ትፈልጋለህሽ ለተሰጡት ሙሉ ቁጥሮች አካፋዮች ብዜት ትጋብ እና ትጋአ ታወጣለህሽ የተሰጡትን የአብዥዎች ብዜት በርቢ መልክ በመግለፅ ርቢዎችን ታሰላለህሸ አብይ ይዘቶች ከ በላይ የሆኑ ሙሉ ቁጥሮች በሙሉ ቁጥሮች ማስላት አብይ ቃላቶች እና ሐረጎች የምዕራፉ ማጠቃለያ የክለሣ መልመጃ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ በዚህ ዛሬ ባለንበት ዓለም ውስጥ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ትልቅ ደረጃ ላይ በደረሱበት ወቅት በአካባቢያችን የሚገኙትን በጣም ትንሽና ትልቅ የሆኑትን ነገሮች ለመግለፅ እንፈልጋለን በዚህ ምክንያት ስለቁጥሮች መመራመር አስፈላጊ ሆኖ እናገኛለን ባለፉት ክፍል የሒሣብ ትምህርት ከ እስከ ያሉትን ሙሉ ቁጥሮች በዕለት ኑሮአችን ውስጥ እንዴት እንደምንገለገልባቸው አይተን ነበር በዚህ ክፍል ደግሞ ከ በላይ የሆኑትን ሙሉ ቁጥሮች መግለፅና እንዴት ልንሠራባቸው እንደምንችል በማየት በጣም ትልቅ የሆነ ቁጥርን እንዴት መግለፅ እንደምንችል እንማራለን በተጨማሪም በተኛ ክፍል ትምህርት በጣም የሚረዱን ዕውቀትና ፀባይ አይተናል እነዚህም ዕውቀቶችና ፀባዮች ከ በላይ ለሆኑት ሙሉ ቁጥሮች ማገልገል እንደሚችሉ ትመለከታለህሽ ስለዚህ ወደ ሌላ አርእስት ከመተላለፋችን በፊት በተኛ ክፍል የሂሣብ መፅሐፍ ውስጥ የተማርከውንሸውን መከለስ ይጠበቅብሃልሻል ይህ ሂደት ለተኛ ክፍል ሂሣብ ትምህርትህሸ በጥሩ ሁኔታ ያዘጋጅሃልሻል ከ በላይ የሆኑ ሙሉ ቁጥሮች እስከ ያሉት ሙሉ ቁጥሮች ክለሣ ትግበራ የሚከተሉትን ቁጥሮች በቃላት ጻፍፊ ሀ ሐ ሠ ሰ ለ መ ቧ ረ ሺ ከታች በቃላት የተሰጡትን ቁጥሮች በሆሄ ጻፍፊ ሀ አንድ መቶ አንድ ለ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሐ ሦስት መቶ ሺህ አምስት መቶ ሠላሣ ስድስት መ አሥር ሺህ ሰባት የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚከተሉትን ቁጥሮች ከትንሹ ወደ ትልቅ ጻፍፊ ሀ ለ የጓደኞችህንሸሽን ዕድሜ መዝግብቢ እና ከታላቅ በመጀመር ወደ ታናሽ ስማቸውን ፃፍፊ የተዛምዶ ምልክት ወይም በመጠቀም የተሰጡትን ዐረፍተ ነገሮች እውነት የሚያደርጉትን በባዶ ቦታ ላይ ሙላዩ ሀ ለ ሐ ማንኛውም ሙሉ ቁጥር አንድ ዲጂት ወይም ከአንድ ዲጂት በላይ ይኖረዋል በአንድ በታወቀ ሙሉ ቁጥር ውስጥ ሁሉም ዲጂቶች የተለየ ዋጋ በቦታቸው ላይ አላቸው በያዙት ቦታ ዋጋ ላይ በመመስረት ቁጥሮችን እናነባለን አስተውልዬ በአንድ በታወቀ መልክ በተፃፈ ቁጥር ውስጥ እያንዳንዱ ዲጂት በቦታው ያለው ዋጋ የቁጥር ቤት ይባላል ምሳሌ ሲነበብ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ስድስት ተብሎ ነው ይህም ማለት በ ውስጥ ሺህዎች መቶዎች አሥሮች ና አንዶች አሉ ስለዚህ የ ቦታ ዋጋ ሺህ የ ቦታ ዋጋ መቶ የ ቦታ ዋጋ አሥር እና የ ቦታ ዋጋ አንድ ነው ከታች ያለው ሠንጠረዥ ስድስት ዲጂት ያለው ቁጥር የቁጥር ቤት ያሳያል ከዲጂቶቹ ውስጥ ትልቅ የቁጥር ቤት ያለው ዲጂት በስተግራ የሚገኘው ዲጂት ነው ትንሽ የቁጥር ቤት ያለው ደግሞ በስተቀኝ ያለው ዲጂት ነው ሠንጠረዥ የቁጥር ቤት ሠንጠረዥ መቶ ሺህ አሥር ሺህ አንድ ሺህ መቶ አሥር አንድ ተ ተ ተ ተ ተ ተ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ ቀጥለው ያሉትን በቃላት ግለጽጪ ሀ ለ ሐ መፍትሄሀ ሲነበብ ሃምሣ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ስድስት ለ ሲነበብ አንድ መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ሁለት ሐ ሲነበብ ሦስት መቶ አርባ አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ምሳሌ ከዚህ ቀጥለው በቃላት የተሰጡትን ቁጥሮች በዲጂት ጻፍፊ ሀ አሥር ሺህ ሰባት ለ ሁለት መቶ አርባ አምስት ሺህ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት ሕ ሰባት መቶ ሰማንያ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ስድሳ ስድስት መፍትሄ ሀ ለ ሕ ሙሉ ቁጥሮችን ማመዛዘንና ቅደም ተከተላቸው ማንኛውንም ሁለት ሙሉ ቁጥር ለማመዛዘን የቁጥሮች የዝምድና ምልክት እንጠቀማለን እነዚህ የዝምድና ምልክቶች ያንሳል ይበልጣል እና እኩል ይሆናል ናቸው ሁለት ሙሉ ቁጥሮች እኩል የዲጂቶች ብዛት ቢኖራቸው ወደግራ ያሉትን ዲጂቶች በማመዛዘን ትልቅ ዲጂት ያለውን ይበልጣል እና ትንሽ ዲጂት ያለውን ያንሳል ብላችሁ ውሰዱ ሁለቱ በግራ ያሉት ዲጂቶች እኩል ከሆኑ የሚቀጥሉትን ዲጂቶች በመውሰድ በተመሳሳይ መንገድ ወስንሂ ምሳሌ የቪኑስ ዲያሜትር ኪሜ ነው የመሬት ዲያሜትር ኪሜ ነው ከሁለቱ ፕላኔቶች ትልቁ የትኛው ነው። ሀ እና ሐ እና ለ እና የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ከሚከተሉት ጥንድ ቁጥሮች ትንሹ የቱ ነው። የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ማንኛውም ተጋማሽ ቁጥር ሆኖ ከአንድ ዲጂት በላይ የሆነ ሙሉ ቁጥር የአንድ ቤት ዲጂት ተመልከትቺ ቁጥሩ ተጋማሽ ነው ወይስ ኢተጋማሽ ነው። ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ረ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሚከተሉትን ቁጥሮች ለሁለት ሳታካፍልዩ በማየት ብቻ ተጋማሽ እና ኢተጋማሽ በማለት ለይዩ ሀ ለ ሐ መ ሀ ስንት ተጋማሽ ቁጥሮች በ እና መካከል እና ን ጨምሮ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ ሱዳን ሱማሊያ ኬኒያ መፍትሄ የአራቱ አገሮች ህዝብ ብዛት ድምር የሚገኘው የሁሉንም አገር የህዝብ ብዛት በመደመር ነው ለመደመር እንዲመቸን ወደታች ከትልቅ ወደ ትንሽ በመፃፍ እንደምራለን ስለዚህ ሕዝቦች በአራቱ አገራት ውስጥ ይኖራሉ በሙሉ ቁጥሮች መደመር ላይ የሚከተሉትን ጠባይ ይኖርሃልሻል የዝግ ፀባይ የዝግ ጠባይ ማለት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ሙሉ ቁጥሮች ሲደመሩ የድምራቸው ውጤት ሙሉ ቁጥር ይሆናል ማለት ነው ይሀ ጠባይ በአጭሩ እንደሚከተለው ይገለፃል የሁለት ሙሉ ቁጥሮች ድምር ሁልጊዜ ሙሉ ቁጥር ነው ይህም ሀ እና ለ ሙሉ ቁጥሮች ከሆኑ ሀለ ሙሉ ቁጥር ይሆናል የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ በዚህ ውስጥ እና ሙሉ ቁጥሮች ናቸው ም ሙሉ ቁጥር ነው የመደመር የቦታ ቅይይር ፀባይ ሀ እና ለ ሁለት ሙሉ ቁጥሮች ቢሆኑ ሀለ ለሀ ይሆናል ምሳሌ ሁለቱም ቁጥሮች ቦታ ቀያይረን ብንደምራቸው ድምራቸው እኩል ነውይህም ነው የመደመር የተጣማጅ ፀባይ ሀለ እና ሐ ሶስት ሙሉ ቁጥሮች ቢሆኑ ሀ ለ ሐ ሀ ለሐ ይሆናሉ ምሳሌ ሀ ይሆናል በቅድሚያ በቅንፍ ውስጥ ያሉትን ከደመርን በኃላ ውጪ ያለውን እንደምርበታለን በሁለቱም ጎን እናገኛለን ለ የዜሮ ፀባይ ሇ ማንኛውም ሙሉ ቁጥር ቢሆን ሀ ሀ ሀ ይሆናል ይህም ማለት በማንኛውም ሙሉ ቁጥር ላይ ብንደምር ድምሩ ቁጥሩ ራሱ ይሆናል ማለት ነው ምሳሌ መልመጃ የአንድ ትምህርት ቤት አስተዳደር አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች መገንባት ይፈልጋል እንበል አንዳንድ ቤቱን ለመሥራት የሚያስፈልጉት ዕቃዎች በግምት ለሲሚንቶ ብር ለብረት ብር ለሰው ጉልበት ብር እና ለተለያዩ ወጪዎች ብር ቢሆኑ አዲሶቹን የመማሪያ ክፍሎች ለመገንባት የሚያስፈልጉት ዕቃዎች ድምር ስንት ብር ይሆናል። ቸ ሙሉ ቁጥር ቢሆን እና በ ቸ መልክ በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ ቸ ን ዋጋ ፈልግጊ እና ን በ ቸ መልክ በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ ቸን ዋጋ ፈልግጊ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አስተውልዬ የሙሉ ቁጥር ሀ ብዜቶች በ ሀ እ ለ ሀለ መልክ ልገለጹ የምችሉት ሙሉ ቁጥሮች ናቸው ሀ ሦ እና ለ ከሆኑ ሀ ለ እና ሐ ዜሮ ያልሆኑ ሙሉ ቁጥሮች ከሆነኑ ሐ ሀ እ ለ ቢሆን ሐ የሀ እና ለ ብዜት ሲባል ሀ እና ለ ደግሞ የ ሐ አብዥዎች አካፋዮች ይባላሉ ምሳሌ የ ሮሥ የመጀመሪያዎቹን ብዜቶች ጻፍፊ መፍትሄ » » ስለዚህ የመጀመሪያዎቹ የ ብዜቶች እና ናቸው ምሳሌ የአንድ ብዕር ዋጋ ብር ነው ብዕሮች መግዛት ከፈለግክሸ ስንት ብር ያስፈልግሃልሻል። ኤ ኡ ስለዚህ ይሆናል የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ ። አብይ ቃላቶች እና ሐረጎች የሙሉ ቁጥር ቀዳማይና የሙሉ ቁጥሮችን ማባዛት ተከታይ በቅርብ ማባዛት ቴረም የቁጥር ቤትና የሙሉ የሙሉ ቁጥሮች ማካፈል ቁጥሮች ቅደም ተከተል ብዙ ስሌት ያሳቸው ሙሉ ቁጥሮችን መተንተን ፕሮብሌሞች የቁጥር ጨረር ብዜትና አብዢ ሁ ተጋማሽ እና ኢተጋማሽ የሙሉ ቁጥሮች ትጋብ እና ቁጥሮች ትጋአ የሙሉ ቁጥሮች መደመርና የሙሉ ቁጥሮች ርቢ መቀነስ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ ማንኛውም ሙሉ ቁጥር አንድ ዲጂት ወይም ከአንድ ዲጂት በላይ ይኖረዋል በመደበኛ ቁጥር ውስጥ እያንዳንዱ ዲጂት ልዩ የሆነ የቦታ ዋጋ ይኖረዋል የእያንዳንዱ ቁጥሮች ዲጂቶች ቦታ ዋጋ የቁጥር ቤት ይባላል የቁጥር ቤቶችን በመጠቀም ቁጥሮች እናነባለን ምሳሌ ሲነበብ ሃምሳ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ሁለት ተብሎ ነው በዚህ ቁጥር ውስጥ አሥር ሺህ አንድ ሺህ ስድስት መቶ አሥር። እና አንድ ናቸው በሂሣብ ውስጥ አንድ ቁጥር ከሌሳ ቁጥር ጋር ስናወዳድር ዝምድናቸውን የምናሳይበት ምልክቶች አሉን እነሱም ይበልጣል ያንሳልና እኩል ይሆናል ናቸው ማንኛውንም ሁለት ሙሉ ቁጥሮችን ለማወዳደር ፒ ሁሉቱም ሙሉ ቁጥሮች እኩል የዲጂቶች ብዛት ካላቸው በግራ በኩል ያሉትን ዲጂቶች ማወዳደርና ትልቅ ዲጂት ያለው ትልቁ ሙሉ ቁጥር እና ትንሽ ዲጂት ያለው ትንሹ ቁጥር ይሆናሉ ሁለቱ የግራ ዲጂቶች እኩል ከሆኑ ቀጣዩን ዲጂት በመውሰድ በተመሳሳይ መንገድ መወሰን ነው ሁለት ሙሉ ቁጥሮች የተለያዩ ዲጂቶች ብዛት ካላቸው ብዙ ዲጂት ያለው ቁጥር ትልቁ ቁጥር ይሆናል አንድ ሙሉ ቁጥር ከአንድ ቁጥር በአንድ የሚያንስ ከሆነ የቁጥሩ ቀዳማይ ይባላል በተመሳሳይ መንገድ በአንድ የሚበልጥ ከሆነ ደግሞ ተከታይ ይባላል ለማንኛውም ሙሉ ቁጥር በ ተከታዩ በ አለው ለማንኛውም ሙሉ ቁጥር በ ቀዳማይ በ አለው ሃሦ ከሁሉም የሚበልጥ ሙሉ ቁጥር የለም ምክንያቱም ሁሉም ሙሉ ቁጥሮች ተከታይ በ ስላላቸው ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሃ ዜሮ ትንሹ ሙሉ ቁጥር ነው በመሆኑም ቀዳማይ ሙሉ ቁጥር የለም ሃሦ አንድን ቁጥር በዲጅቱ ቁጥር ቤት ብዜት ድምር መግለፅ መተንተን ይባላል ምሳሌ በመተንተን ስንገልጸው » » ይሆናል በቁጥር ጨረር ላይ ያሉ ቁጥሮች ሁልጊዜ ከበስተቀኙ ከሚገኘው ቁጥር ያንሳል ማኛውም ዜሮ ያልሆነ ሙሉ ቁጥር በበስተግራው ከሜገኘው ቁጥር ይበልጣል ችኹሹ መች ሽኹኹ ለሁለት መካፈል የሚችልና ቀሪው ዜሮ የሆነ ሙሉ ቁጥር ተጋማሽ ቁጥር ይባላል ተጋማሽ ያልሆነ ሙሉ ቁጥር ኢተጋማሽ ቁጥር ይባላል የሁለት ተጋማሽ ቁጥሮች ድምር ተጋማሽ ቁጥር ነው ይህም ተጋማሽ ተጋማሽ ተጋማሽ ሃሦ የሁለት ኢተጋማሽ ቁጥሮች ድምር ተጋማሽ ነው ይህም ኢተጋማሽ ኢተጋማሽ ተጋማሽ ሃ የተጋማሽ እና ኢተጋማሽ ሙሉ ቁጥሮች ድምር ኢተጋማሽ ነው ይህም ተጋማሽ ኢተጋማሽ ኢተጋማሽ ሙሉ ቁጥሮች የሆኑትን ሀለ እና ሐ መደመር የሚከተሉትን ፀባዮች ይኖረናል ሃ የዝግ ጠባይ ሀ ለ ሙሉ ቁጥር ይሆናል ሃ የቦታ ቅይይር ፀባይ ሀለ ለሀ ሃ የተጣማጅ ፀባይ ሀለሐ ሀለሐ ሃ የዜሮ ፀባይ ሀ ሀ ሀ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መቀነስ ማለት አንድ የተወሰነ መጠን ማሳጣት ማጥፋት ወይም ማጣት ነው ሀለ እና መ ሙሉ ቁጥር ቢሆኑና ሀለ ቢሆን ሀለ መ ዐረፍተነገር ውስጥ ሀ ተቀናሽ ለ ቀናሽ መ ልዩነት ይባላሉ በሌላ አባባል ሀለ መ ቢሆን ሀ ለመ ይሆናል ማባዛት ማለት ደጋግሞ መደመር ማለት ነው በ እና ዘ ሙሉ ቁጥሮች ቢሆኑ በ። የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሠ በ ሃ ውስጥ ያለውን ጠ በ ብትተካኪ የተገኘው የያለእኩልነት ዐረፍተ ነገር እውነት ይሆናል። አንድ ቁጥር ከ ይበልጣል ግን ከ ያንሳል ይህን የሚገልጽ የያለእኩልነት ዐረፍተነገር ጻፍፊ ቀጥሎ በምስሉ ካሉት ቁጥሮች ውስጥ እውነት የሚያደርጉትን ፈልግጊ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የሁለት ተከታታይ ቁጥሮች ድምር ነው ከላይ ካለው ምስል ካሉት ቁጥሮች ውስጥ እነዚህን ቁጥሮች ፈልግጊ በተሰጠው ቁጥር ላይ ስንደምር የቁጥሩን እጥፍ ይሆናል ይህን ቁጥር ከምስሉ ላይ ፈልግጊ የአባቴ ዕድሜ የኔን ዕድሜ ሦስት እጥፍ ነው የዕድሜያችን ድምር ከሆነ የኔ እድሜ ስንት ነው። እላይ ካለው ምስል ቁጥሩን ፈልግጊ ቀጥሎ ያሉትን የቃላት ፕሮብሌሞች ወደ ያለእኩልነት ዐረፍተ ነገር ለውጥጭ ሀ የአንድ ቁጥር እጥፍ ከ ይበልጣል ለ የአንድ ቁጥር እጥፍ ሲቀነስ ያንሳል ከ እላይ በምስሉ ካሉት ሙሉ ቁጥሮች ውስጥ ዐረፍተ ነገሩን እውነት የሚያደርጉትን ቁጥሮች ፈልግጊ ሐ አንድ ቁጥር ከሁለተኛው አራት እጥፍ ስቀነስ ይበልጣል እላይ ካሉት ቁጥሮች ውስጥ መፍትሄ ምረጥጭ በዚህ ጊዜ መፍትሄው ከሁለት ቁጥሮች ላይ ይሰራል ሚክንያቱም የማይታወቁ ቁጥሮች ሁለት ስለሆኑ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ፊ ዊን አጠቃላይ የምዕራፉ ዓላማ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኃላ የክፍልፋዮች ዓይነት ትረዳለህሽ የፐርስንትን ጽንሰ ሃሣብና ፐርሰንትን ወደ ክፍልፋይና አሥርዮሽ የመቀየር ሕግን ታስተውላለህሽ ክፍልፋዮችን የማወዳደር ዘዴ ታስተውሳላለህሽ አራቱን መሠረታዊ ስሌቶች በመጠቀም ክፍልፋዮችንና አሥርዮሽን ታስላለህሸ አብይ ይዘቶች የክፍልፋዮች ዓይነት ፐርሰንትን እንደ ክፍልፋይ ክፍልፋዮችን ማወዳደር እና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ክፍልፋዮችን ማስላት አሥርዮሽን ማስላት አብይ ቃላቶች የምዕራፉ ማጠቃለያ የክለሳ መልመጃ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ በአራተኛ ክፍል የሂሣብ ትምህርት ስለ ክፍልፋዮች የክፍልፋዮች ዓይነት እና አሥርዮሽን እስከ ሁለት አሥርዮሽ ቤት እስከ መቶኛ ቤት ያላቸውን አይተሃልሻል በዚህም ምዕራፍ ትምህርት ውስጥ የክፍልፋዮችን ዓይነት ፐርሰንቶችንና ክፍልፋዮችን ማወዳደር አሥርዮሾችን እስከ ሦስት አሥርዮሽ ቦታ እስከ ሺህኛ ቤት ያላቸውን እና እንዴት ፐርሰንቶችን ወደ ክፍልፋዮችና አሥርዮሽ መለወጥ እንደሚቻል ትማራለህሸበተጨማሪም ሌሎች ክፍልፋዮችንና አሥርዮኙሽ ለመመሥረት እንዴት አንድ ላይ እንደምታመጣውጪው ትማራለህሸ የክፍልፋዮች ዓይነት በአራተኛ ክፍል ውስጥ ስለ ክፍልፋዮች ተምረሃልሻል በዚህ ርዕስ ውስጥ እነዚህን ክፍልፋዮች መከለስና ደጋግመህሸ በማየት ዓይነታቸውን በጥልቀት የምትመለከትበትቺበት ይሆናል ትግበራ አንድን ብርቱኳን ከጓደኛህሸ ጋር እኩል ብትካፈሉ ድርሻህሸ ምን ያህል ነው። የአንድ ተማሪ ድርሻ በምስል አሳይዬ በትግበራ ውስጥ ክፍልፋይ ምን እንደሆነና ላዕልና ታህት እንዴት ማወቅ እንደምትችልይ ተረድተሃልሻል በዚህ ርዕስ ውስጥ ይህንኑ በመከለስ የክፍልፋዮች ዓይነትና ትርጉማቸውን ትማራለህሸ አንድን ነገር በተወሰኑ እኩል ቦታ ላይ ብንከፍላቸው እያንዳንዱ ገምስ ክፍልፋይ ይባላል ሳዕል ታህት ምሳሌ ከበስተቀኝ ያለው ምስል እኩል በሆኑት ገምሶች ተከፋፍሏል የጠቆረውን ጎን በክፍልፋይ ግለጽጪ ጩ መፍትሄ በምስሉ ላይ እንደተመለከተው እኩል ቦታ ላይ ተከፍሏል ከዚህ ውስጥ የተቀቡት ሁለት ገምሶች ናቸው ስለዚህ የተቀባው ስለዚህ ክፍልፋይ ክፍል ይሆናል ሲነበብ ሁለት ሦስተኛ ተብሎ ነው ላዕል ታህት ናቸው ምሳሌ ለሚከተሉት ክፍልፋዮች ላዕልና ታህት ግለጽጪ መፍትሄ ክፍልፋይ ላዕል ታህት ሀ ለ ሖ አስተውልቢበላዕላቸው እና ታህታቸው ላይ በመመስረት ክፍልፋዮች የሚከተሉትን ዓይነቶች ይኖራቸዋል በአንድ ክፍልፋይ ውስጥ ላዕል ያንሳል ታህት ከሆነ ሕገኛ ክፍልፋይ ይባላል የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ በአንድ ክፍልፋይ ውስጥ ላዕል ይበልጣል ወይም እኩል ይሆናል ታህት ከሆነ ሕገኛ ያልሆነ ክፍልፋይ ይባላል ምሳሌ በተሰጠው ክብ ውስጥ ያሉትን ክፍልፋዮችን ተመልከትቺ ሀ ሕገኛ ክፍልፋይ የሆኑትን ዘርዝርሪ ለ ሕገኛ ያልሆኑ ክፍልፋይ የሆኑትን ዘርዝርሪ መፍትሄሀ እና ሕገኛ ክፍልፋይ ናቸው ምክንያቱም እያንዳንዳቸው ላዕላቸው ከታህታቸው የሚያንስ ስለሆነ ነው ለ ቫእኖጭ ሕገኛ ያልሆኑ ክፍልፋይ ናቸው ምክንያቱም በእያንዳንዳቸው ውስጥ ላዕላሳቸው ከታህታቸው ይበልጣል ወይም እኩል ስለሚሆን ነው አስተውልዬአንድ ክፍልፋይ የመቁጠሪያ ቁጥርና ሕገኛ ክፍልፋይ በውስጡ ከያዘ ድብልቅ ክፍልፋይ ይባላል ይህም ማለት ሀለ እና ሐ መቁጠሪያ ቁጥሮች ቢሆኑ በ ሁኗ መልክ የተፃፈ ክፍልፋይ ድብልቅ ክፍልፋይ ይባላል ሲነበብ ህ ሙሉ ለ ሐ ኛ ተብሎ ነው ወይም ሀ እና ለ ሐኛ ይባላል ምሳሌ ከታቸ ከተሰጡት ክፍልፋዮች ውስጥ ድብልቅ ክፍልፋይ የሆኑት የትኞቹ ናቸው። ሀ እና ለ ዌእና መፍትሄ ታሀታቸው አንድ ስለሆኑ ላዕላቸውን ብቻ ማወዳደር ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሀ ይሆናል ምክንያቱም ስለሆነ ነው ስለዚህ ይበልጣል ለ ሚጭ ይሆናልምክንያቱም ስለሆነ ነውስለዚህ ይበልጣል አስተውልዬ እኩል ታህት ላላቸው ክፍልፋዮች ትልቅ ላዕል ያለው ይበልጣል ይህም ማለት ሀለ እና ሐ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ቢሆኑ የሚሆነው ሀ ለ ከሆነ ብቻ ነው ወይም የሚሆነው ሀ ለ ከሆነ ብቻ ነው የተለያዩ ታህት ያላቸውን ክፍልፋዮች ለማወዳደር ከላይ ከተሰጠው ፅንሰ ሀሣብ እንነሳለን ምሳሌ የሚከተሉትን ክፍልፋዮች አወዳድርሪ የትኛው ያንሳል። መ ይሆናሉ » የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሁለቱም አንድ ዓይነት ታህት ወዳላቸው ክፍልፋዮች ተለውጠዋል ። ሐ እና መ መቁጠሪያ ቁጥሮች ናቸው አስተውልዬ የሁለት ክፍልፋዮች ብዜት ከሆነ አንደኛው ክፍልፋይ ለሁለተኛው ክፍልፋይ ግልብጦሽ ይባላል ከዜሮ በስተቀር ሁሉም ቁጥሮች ግልብጦሽ አላቸው ምሳሌ ለሚከተሉት ክፍልፋዮች ግልብጦሻቸውን ፈልግጊ ሀ ለን ሐ መ ሠ ሀ እና ለ መቁጠሪያ ቁጥሮች ከሆኑ መፍትሄ ሀ የ ግልብጦሽ ነው ምክንያቱም ፐኣ ስለሆነ ነው ለ የ ግልብጦሽ ነው ምክንያቱም ስለሆነ ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሐ ስለሆነ የ ግልብጦሺ ነው ምክንያቱም ። መፍትሄ ሀ የ ኪግ ስኳር ዋጋ የ ኪግ ፓስታ ዋጋ የ ሣሙና ዋጋ የዋጋ ድምር ስለዚህኪፃ ባይሣ አጠቃላይ ለዕቃዎቹ ያወጣው ዋጋ ብር ይሆናል ለ የስኳር ዋጋ እና የፓስታ ዋጋ ልዩነት ብር ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ምሳሌ ጠ እና በ ከሆኑ የሚከተሉትን አስሳላይ ሀጠበ ሊጠበ መፍትሄ ሀ ጠ በ ለጠ በ አስተውልዬ የአሥርዮሽ መደመርና መቀነስ የሚሠራው አሥርዮሾቹን ወደ ክፍልፋዮች ለውጠህሸ መደመር ወይም መቀነስ እና ቀጥለህምሽም ወደ አሥርዮቫሽ በመለወጥ ነው ወይም አሥርዮሹን ወደ ቁልቁል በመመለስ የአሥርዮሽ ነጥብ ትይዩ እንዲሆኑ በማድረግ ቁጥሮቹን በየቁጥር ቤታቸው ጽፈህሸ ማስላት ነው የአሥርዮሽ የቁጥር ቤቶችን የሚያሳይ ሠንጠረዥ ምሳሌ የሚከተሉትን አሥርዮሾች በቁጥር ቤት ሠንጠረዥ ግለጽጪ ሀ ለ መፍትሄ መቶ አሥር አንድ የአሥርዮሽ አሥረኛ መቶኛ ሺህኛ ተዙ ዝመጩመ ተ ከ ኮኑ ሽ ከ ጆፒ የቱ ዎኾዎ ዎ ጆር ምሳሌ ወደ ክፍልፋይ በመመለስ የሚከተሉትን አስላይ ሀ ለ ሐ መ መፍትሄ ሀ እና ወደ ክፍልፋይ ለውጥጨጪ ዝቄ ና ዝ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ እና ወደ ክፍልፋይ ለውጥጪ እና ስለዚህ ሐ አሥርዮሾቹን እያዳንዳቸውን ወደ ክፍልፋይ ለውጥጪ እና ስለዚህ ጮ ፒጽ ኛ ፒ ። መፍትሄ የአንድ ደብተር ዋጋ ብር የዘጠኝ ደብተሮች ዋጋ ብር » ብር ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መልመጃ የ ድምር በማብዛት ጻፍፊ አንድ እንስራ ሊትር ውሃ ይይዛል የዚህ ዓይነት እንስራዎች ምን ያህል ውሃ መያዝ ይችላሉ የሚከተሉትን አሥርዮሽ ብዜት ፈልግጊ ሀ ለ ሐ። ሕገኛ ክፍልፋይ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ ክፍልፋይ የአንድ ሙሉ ነገር ገምስ የሚገልፅ ነው ላዕል ከታህቱ የሚያንስ ከፍልፋይ ሕገኛ ክፍልፋይ ይባላል ላዕሉ ከታህቱ የሚበልጥ ወይም እኩል የማሆን ክፍልፋይ ሕገኛ ያልሆነ ክፍልፋይ ይባላል ድብልቅ ክፍልፋይ በውስጡ መቁጠሪያ ቁጥርና ሕገኛ ክፍልፋይ የያዘ ክፍልፋይ ነው የክፍልፋይ የላይኛው ቁጥር ላዕል እና የታችኛው ቁጥር ታህት ይባላል ላዕልና ታህቱ ተቀያይሮ የተሰጠ ክፍልፋይ ግልብጦሽ ክፍልፋይ ይባላል የአንድ ክፍልፋይ ላዕልና ታህት በእኩል መቁጠሪያ ቁጥር ተባዝቶ የሚገኘው ዋጋ ከበፊቱ ዋጋ ጋር እኩል ነው የዚህ ዓይነቱ ክፍልፋዮች አቻ ክፍልፋዮች ይባላሉ ሀ ለ እና ሐ መቁጠሪያ ቁጥር ከሆኑና ለ ሐ ከሆነ ሀዴ ሐ ለ ይሆናል አንድ ሙሉ ነገር በመቶ እኩል ቦታ ክፍል ስከፋፈል መቶኛ ፐርስንት ነው ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ክፍልፋዮችን ለማመዛዘን ከፈለግክሽ እያንዳንዳቸውን እኩል ታህት ወዳላቸው አቻ ክፍልፋይ መቀየር ነው ከዚህ በኃላ ትልቅ ላዕል ያለው ቁጥር ይበልጣል ዜሮ ያልሆነ ክፍልፋይ ከሆነ የ ግልብጦሽና የ ግልብጦሽ ይሆናሉ ለሁሉም መቁጠሪያ ቁጥሮች ሀ ለ ሐ እና መ የሚከተሉት እውነት ናቸው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሦቅ ጉጥ ተቁ ለ ለ ለ ቅ ሀ ሐ ሀሆሐ ሀሐ ለ ለ ለ ደጉ ቁ ያመለሐ ለ መ ለመ ሂ መመ መ ሀመ ለሐ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ለ መ ለመ ለሁሉም መቁጠሪያ ቁጥሮች ሀ ለ ሐ እና መ የሚከተሉት እውነት ናቸው ሦ ሀ ሐ ሀሐ ለ መ ለመ ሦ ሀ ሐ ሀ መ ሀመ ለ መ ለ ሐ ለሐ ሁ የአሥርዮሽ መደመር እና መቀነስ መሥራት የሚቻለው ሦ አሥርዮሾችን ወደ ቁልቁል በመመለስና እና የአሥርዮሽ ነጥቦች በትይዮ በማስቀመጥ መደመር ወይም መቀነስ ነው እያንዳንዱን አሥርዮሽ ወደ ክፍልፋዮች በመለወጥ መደመር ወይም መቀነስና የተገኘውን መልስ ወደ አሥርዮሽ መመለስ ነው የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የክለሣ መልመጃ ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ሕገኛ ክፍልፋይ ነው። ለሦኞ ሒ መ ሠ ረ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ጥንድ ቁጥሮቹን ወደ ድምር ልዩነት ብዜት እና ድርሻ ለውጥጪ የሚከተሉትን አቃልልዬ ሀ ለ ሐ መ መ ረ ሰ » ሸ ቀ በ ተ ቸ የአንድ እንቁላል ዋጋ ብር ነው የ እንቁላሎች ዋጋ ስንት ነው። የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ለ ዕድሜያቸው እስከ ዓመት የሆኑት ተማሪዎች ብዛት ስንት ናቸው። ከዚህ በታች ለተሰጡት የመረጃ ስብስብ አማካኝ ፈልግጊ ሀ ሃ ሐ ፀ ለ ከዚህ በታች ያለው ግራፍ በአንድ ክፍል ውስጥ ያሉትን የተማሪዎችን ቁመት በሳሜ ያሳያል ግራፉን በማንበብ የተማሪዎቹን አማካኝ ቁመት ፈልግጊ ወመወ ት » ተማሪዎች የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ አብይ ዓላማ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኃላ የፈርጅ ስመትር አብይ አላማዎችን ትገነዘባለህሸ በምስሎች አመሰራረት ላይም ይህንን ግንዛቤ ትጠቀማለህሽ ውስን መስመሮችንና ዘዌን እኩል ትከፍላለህሽ የዲግሪ ምድብን ትለያለህሸ በመጠቀምም የተሰጠውን ዘዌ ስፍር ትገልፃለህሽሸ የካሬ እና የሬክታንግል ስፋት ቀመር ታስተውላለህያለሽቀመሩንም በመጠቀም የነዚህን ምስሎች ስፋት ትፈልጋለህጊያለሽ የሬክታንግላዊ ፕርዝሞችን እና ክዩቦችን በክዩብ ምድብ በመሙላት ይዘታቸውን ታሰላለህሸ አብይ ይዘቶች መስመሮች ዘዌዎችና የዘዌዎች ስፍር የጎነ ሦስቶች ክፍፍል የስመትሪ ፈርጆች መለኪያዎች አብይ ቃላቶች የምዕራፉ ማጠቃለያ የክለሳ መልመጃ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ መግቢያ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ሰት እስኩዌርን ማስመሪያዎችንና ኮምፓስን በመጠቀም ትይዩ መስመሮችንና ተቆራራጭ መስመሮችን እንደዚሁም ቀላል መስመሮችን መመሥረት ትማራለህሸ ዘዌዎችንና ጎነ ሦስቶችን የምትሰፍርሪበት እና የምትለይበትዬበት ይሆናል የስመትሪ ትርጉም ትሰጣለህሸፀባያቸውንም ታጠናለህሸ በክለሳ መልክ የካሬንና የሬክታንግልን ዙሪያና ስፋት ታጠናለህሸ የሬክታንግላዊ ፕሪዝሞች እና ክዩቦች መረቦች እንዴት እንደሚሠሩና የእነዚህን ፕሪዝሞች ይዘት ለመፈለግ በአንድ ምድብ ክዩቦች በመሙላት እንዴት እንደሜፈለጉ ትማራለህሽ መስመሮች ትይዩ መስመሮች እና የሚቋረጡ መስመሮችን መመስረት አንድ ቀጥታ መስመር ስፋት የለውም ርዝመቱ ግን በሁለቱም በኩል መጨረሻ የለውም ቀጥታ መስመር ካለው ነጥቦች ውስጥ በሁለቱ መሰየም እንችላለን ሀ እና ለ መስመሩ ላይ የሚገኙ ሁለት ነጥቦች ከሆኑ መስመሩን ሀለ መስመር ወይም ሀለ ብለን መሰየም እንችላለን ትይዩ ወይም ተቋራጭ ሁለት መስመሮችን በአንድ ጠለል ላይ እንዴት እንደሚመሰረቱ ትማራለህሸ ትግበራ በደብተርህ ላይ ቀጥታ መስመር እና በመስመሩ ላይ ያልሆነ ነጥብ ፐ ሥራሪ ማስመሪያን በመጠቀም በነጥብ ፐ ውስጥ በማለፍ የተሰጠን መስመር የሚያቋርጡትን መስመሮች የቻልከውንሸውን ያህል መስርትቺ ስንት መስመሮች መሰርተሀልሻል። ሦስት ጎኖች ያለው የጂኦሜትሪ ምስል ጎነ ሦስት ይባላል አንድ ጎነ ሦስት ሦስት ጎኖች ሦስት ዘዌዎች እና ሦስት ነቁጦች አለው ጎነ ሦስቶች በነቁጣቸው ላይ ባሉ ፊደሎች ይሰየማሉ ለምሳሌ ሀ ለ እና ሐ በጎነሦስቱ ነቁጦች ላይ የሚገኙ ፊደሎች ከሆኑ ለሀለሐ በማለት የተሰጠውን ጎነ ሦስት መሰየም እንችላለን ስነበብ ጎነ ሦስት ሀለሐ ተብሎ ነው የቡድን ስራ ፐቀ እና ረ የአንድ የተሰጠ የጎነ ሦስት ነቁጦች ከሆኑ እነዚህን ፊደሎች በመጠቀም በተለያየ መንገድ ጎነ ሦስቱን ሰይምሚ በጎናቸው ርዝመት ወይም በዘዌያቸው ስፍር ላይ በመመስረት ጎነ ሦስቶች በተለያዩ ዓይነቶች ልከፋፈል ይችላል የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ጊ ጎነ ሦስቶችን በጎናቸው ርዝመት ስንከፋፍላቸው የጎነ ሦስት ኣይነት ጎኖች ምሳሌ እስከለን ሶስቱም ጎኖቹ ኢግጥምጥም ጎነ ሦስት የሆኑ ጎነ ሦስት መ ገዱ ሁለት ጎነ እኩል ቢያንስ ሁለት ጎኖቹ ጎነ ሦስት ግጥምጥም የሆኑ ጎነ ፖኣ ሦስት ግጥምጥም የሆኑ ጎኖች አክናዶች ይባላሉ ሦስተኛው ጎን ደግሞ መሠረት ይባላል ጎነ እኩል ጎነ ሦስቱም ጎኖቹ ግጥምጥም ሦስት የሆኑ ጎነ ሦስት በዘዌያቸው ስፍር በመመስረት ጎነ ሦስቶች በሦስት ዓይነት ይከፈሳሉ የጎነሦስት ዘዊዎች ምስል ዓይነት ሹል ዘዌ ሦስቱም ዘዌዎች ሹል ረር ማዕዘናዊ ዘዌ ከሦስቱ ዘዌዎች ውስጥ ጎነ ሦስት አንዱ ቀጤ ዘዌ ነው ተ ዝርጥ ዘዌ ከሶስቱ ዘዌዎች ውስጥ ሠ ጎነ ሦስት አንዱ ዝርጥ ዘዌ ነው መ በ ኢ ሪ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የቡድን ሥራ ከተቆራረጡ ወረቀቶች የተለያየ ጎነሦስቶችን በመምስረት እያንዳንዳቸውን ዘዌዎች በመስፈር ደምርሪ የአንድ ጎነ ሦስት ዘዌዎች ድምር ስንት ነው። አስተውልዬየአንድ ጎነ ሦስት የሦስቱ ዘዌዎች ድምር ነው መልመጃ የጎነ ሦስት ሦስቱ ጎኖች ርዝመት እንደሚከተለው ተሰጥተዋል በዚህ ላይ በመመሰረት ጎነ ሦስቶቹ እስከለን ሁለት ጎነ እኩል ጎነ ሦስት ወይም ጎነ እኩል ጎነ ሦስት በማለት ለይዩ ሀ ለ ሕጠ መ ሠ ረ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የጎነ ሦስት ዘዌዎች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተሰቶዋል በዚህ ላይ በመመስረት ጎነ ሦስቱን ሹል ዘዌ ጎነ ሦስት ቀጤዘዌ እና ዝርጥ ዘዌ ጎነ ሦስት በማለት ለያቸውዩአቸው ሀ ለ ሐ መ ሠ የጎነ ሦስት ምስሎች እና የጎናቸው ስፍር እንደሚከተለው ተሰቶዋል በዚህ ላይ በመመስረት ጎነ ሦስቱን ሁለት ጎነ እኩል ጎነ ሦስት እስከለን ወይም ጎነ እኩል ጎነ ሦስት በማለት ለይዩ ሀ ሊ ሔ ሙ ጀ ተ ነ ረ ገ ፐ የአንድ ጎነ ሦስት ሁለቱ ዘዌዎች እና ከሆኑ ሦስተኛው ዘዌ ስንት ይሆናል። የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ካሬ ምን አይነት ምስል ነው። ጦጤሜ ወርድ እና ሜ ቁመት ላለው ወለል ምንጣፍ ስፋቱን ፈልግጊ ርዝመቱ ሜ የሆነ ካሬ መልክ ለሆነ መሬት ስፋቱን ፈልግጊ ቀጥሎ ባለው ምስል ላይ የተቀባውን ክፍል ስፋት ፈልግጊ ሜ ሜ ሳሜ ሳሜ የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ አንድ ካሬ ርዝመቱ ሳሜ ወርድ ሳሜ ከሆነ ሬክታንግል ጋር እኩል ስፋት አለው የዚህን ካሬ ዙሪያ ፈልግጊ የአንድ ሬክታንግል ዙሪያ ሳሜ እና ወርዱ ሳሜ ቢሆን ርዝመቱን ፈልግጊ የአንድ ካሬ ዙሪያ ሳሜ ከሆነ ስፋቱ ስንት ይሆናል። የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ሳሜ ሳሜ እና ሳሜ የጎኖች ርዝመት ያለውን ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ሊሞላ የሚችለው ስንት ሳንት ሜትር ክዩብ ወተት ነው። የይዘትስ አብይ ቃላቶች እና ሐረጎች የሚቋረጡ መስመሮች ላ ትይዩ መስመሮች « ቀጤነክ መስመሮች ቀጤነክ እኩል ሰንጣቂ ኮምፓሶች ሰት እስኩዌር ማስመሪያ የውስን መስመር እኩል ሰንጣቂ ዘዌ የዘዌዎች ጨረር የዘዌ ነቁጥ ላ ፕሮትራክተር ድግሪ ጻ ሹል ዘዌቄ ዝርጥ ዘዌ ማዕዘናዊ ዘዌ ዝርግ ዘዌ ጥምዝ ዘዌ የዘዌ አጋማሽ ላ ጎነ ሦስት ላ ሹል ዘዌ ጎነ ሦስት ማዕዘናዊ ጎነ ሦስት ዝርጥ ዘዌ ጎነ ሦስት እስከለን ጎነ ሦስት ሁለት ጎነ እኩል ጎነ ሦስት ጎነ እኩል ጎነ ሦስት ስመትሪ ፈርጅ የአንድ ጎን አራት ዙሪያ የአንድ ጎን አራት ስፋት የክዩብ መረቦች የሬክታንግላዊ ፕሪዝም መረቦች ክዩብ እና ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ካሬ ምድብ ክዩብ ምድብ የክዩብ እና ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ይዘት ካሬ ሳንት ሜትር እና ክዮብ ሳንት ሜትር የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ በአንድ ጠለል ላይ ያሉት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ መስመሮች ተቆራራጭ ወይም ትይዩ ናቸው ፔዢቨሣሮኛዣሮሃህህዝህህዝህ ሦኙ ጭኞ ሣጭ በአንድ ጠለል ላይ የሚገኙ ትይዩ መስመሮች አይቋረጡም በአንድ ጠለል ላይ ሁለት ነጥቦች ውስጥ አንድ እና አንድ መስመር ብቻ የልፋል ከመስመር ውጭ በተሰጠ ነጥብ ውስጥ በማለፍ የተሰጠውን መስመር የሚያቋርጡ መስመሮች ተቆጥረው አያልቁም ከመስመር ውጭ በተሰጠ ነጥብ ውስጥ በማለፍ ለተሰጠው መሰመር ትይዩ የሚሆን አንድ መስመር ብቻ ነው ፐ እና ቀ በመስመር ተ ውስጥ ስመትሪ የሆኑ ሁለት ነጥቦች ቢሆኑ ተ የፐ እና ቀ ስሜትሪ ፈርጅ ነው ይህ ስመትሪ ፈርጅ የፐቀ ቀጤነክ አጋማሽ ነው ዘዌ አንድ ነጥብ ያላቸው ጨረሮች መካከል ያለው ክፍተት ነው ዘዌ የሚፈጥሩ ሁለት ጨረሮች የዘዌው ጎኖች ይባላሌ የመነሻ ነጥቡ ደግሞ የዘዌው ነቁጥ ይባላል ዘዌ ብዙውን ጊዜ በፕሮትራክተር ይለካል ድግሪ የዘዌ መለኪያ ምድብ ነው ምልክቱም ቦ ነው ዘዌዎች በብዙ መንገድ ይሰየማሉ ዘዌዎች በስፍራቸው ላይ በመመሰረት በተለያዩ ዓይነቶች ይካፈላሉ ሥፍሩ በ እና መካከል የሆነ ዘዌ ስፍር ሹል ዘዌ ይባላል ሥፍሩ የሆነ ዘዌ ማዕዘናዊ ይባላል ሥፍሩ በ እና መካከል የሆነ ዘዌ ዝርጥ ዘዌ ይባላል ሥፍሩ ያሆነ ዘዌ ዝርግ ዘዌ ይባላል ሥፍሩ በ እና መካከል የሆነ ዘዌ ጥምዝ ዘዌ ይባላል ሥፍሩ የሆነ ዘዌ ክብ ዘዌ ይባላል የአምስተኛ ክፍል የሒሳብ ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ው» የዘዌ ገማሽ የተሰጠን ዘዌ ሁለት እኩል ቦታ የሚያካፍል ጨረር ነው ጎነ ሦስት ሦስት ጎን ያለው የጂኦሜትር ምስል ነው ዘዌዎች ነቁጦች እና ስፋት አለው ጎነ ሦስቶች በጎናቸው ርዝመት ወይም በዘዌያቸው ሥፍር ላይ ተመስርተው በተለያየ ዓይነቶች ይካፈላሉ ው ሹል ዘዌ ጎነ ሦሰት ሦስቱም ዘዌዎቹ ሹል የሆነ ጎነሦሰት ነው ው ማዕዘናዊ ጎነ ሦስት አንዱ ዘዌ ማዕዘናዊ የሆነ ጎነ ሦስት ነው ዝርጥ ዘዌ ጎነ ሦስት አንዱ ዘዌ ዝርጥ የሆነ ጎነሦስት ነው እስከለን ጎነ ሦስት ሦስቱ ጎኖች የተለያየ ርዝመት ያላቸው ጎነሦስት ነው ሁለት ጎነእኩል ጎነ ሦስት ቢያንስ ሁለቱ ጎኖቹ እኩል የሆኑ ጎነ ሦስት ነው ጎነ እኩል ጎነ ሦስት ሦስቱም ጎኖቹ እኩል የሆኑ ጎነ ሦስት ነው ው» የአንድ ጎነ ሦሰት ሦስቱ ዘዌዎች ሥፍር ድምር ነው ሁ የካሬ እና ሬክታንግል ዙሪያ የጎኖቻቸው ርዝመት ድምር ይሆናል ሁ የካሬ እና የሬክታንግል ስፋት በካሬው ወይም በሬክታንግሉ የተያዘ ቦታ ነው ስፋት በካሬ ምድብ ይገለፃል የጎን ርዝመት ር ያለው ካሬ ዙረያው ር ይሆናል ሁ የጎን ርዝመት ር ያለው ካሬ ስፋት ረ።