Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሕይወት ትዝታ ከሌጄኔራል ወልደ ሥላሴ በረካና የድርጅቱ አባሎች ከአዲስ አበባ ወደ አምድብር እንዳይሄዱ በመቃወም በድርጅቱ የተሠራው መንገድ ክወልቂጤ መታጠፊያው ላይ በእድገት በኅብረት ዘማቾች የተዘጋ መሆኑን ስለ ገስጸ ሚያዝያ ሊደረግ የነበረው ስብሰባ በዚሁ ምክንያት ተሰረዘ። የባህል ቤቶች የመንገዶች ሥራ ድርጅት በወልቂጤ የትራንስፖርት ሥራ አስኪያጅ የነበረውን አቶ በየነ በን ቲን በማይረቱበት ጉዳይ በድርጅቱ ጽቤት ክስ መሥርተውበት ነበር።
በዘመኑ አዲስ አበባ ክተማ በሥራ ላይ የነበረ የጥምቀት አባቴ አቶ ጐመሮ ነግዳ በየዓመቱ ቤተሰቡን ለመጐብኘት አገር ቤት ይሄድ ስለነበረ ከተጠመቅሁበት ጊዜ ጀምሮ አድሜዬ ለትምህርት መድረሱን ይከታተል ኖሮ በ ዓም አዲስ አበባ አምጥቶ አንዲያስተምረኝ የአባቴን ፈቃድ ጠየቀ። ክዚያም ለዕረፍት የተዘጋው ትምህርት ቤት መክፈቻው ጊዜ በመቃረቡ ከውሾች መነክስ ክአዳነኝ ጋደኛዬ ጋር አብረን ወደ አዲስ አበባ ስንመጣ ጉዞአችን በእግር ስለነበረ በቶሌ አድርገን አዋሽን ተሻግረን ምሳችን ን ስንበላ የክርስትና አባቴ በአጋጣሚ ከአዲስ አበባ ወደ አገር ቤት ለመሄድ ሲጓዝ እዚያው ስለደረሰ ተገናኝን። በ ዓም ትምህርት ቤት ሲዘጋ ለዕረፍት አገር ቤት ሄድን። ጄኔራል ሙሉጌታ መሪ ያደረግነው ጂቡቲ በነበርን ጊዜ ሳይሆን በርበራ ከደረስንበት ጊዜ ጀምሮ ስለሆነ እንግሊዞች በአልደረሱበት ጉዳይ የወሰዱት የተሳሳተ ርምጃ ነው። ከተመረጥነው ሰዎች መካከል ከጠላት ዘመን በፊት በገነት የጦር ትምህርት ቤት በመኩንንነት የተመረቁትና በክብር ዘበኛ ጦር ውስጥ በመኩንንነት ሲያገለግሎ የነበሩት ጓደኞቻችን ሶባ ላይ በጊዜያዊነት በተቋቋመው የቅዱስ ጊዮርጊስ የጦር ትምህርት ቤት ገብተው እንዲማሩ ተደረገ። የኢጣሊያን መንግሥት ድል በመሆን ከተባረረ በኋላ የገነት ጦር ትምህርት ቤት በአዲስ ሥርዓት የጀመረው በሱዳን አገር ሶባ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሰም በተቋቋመው የጦር ትምህርት ቤት በሁለተኛ ጊዜ የዕጩ መኩንኖች ቡድን ሣለትም እኔ የነበርኩበት ቡድን ነበር። የገነት ጦር ትምህርት ቤት ንብረት የነበሩት ቤቶች አብዛኛዎቹ ክጠላት ወረራ በፊት ትምህርት ቤቱ ሲቋቋም የተሰሩ ነበሩ። በ ዓም በገነት ጦር ትምህርት ቤት በትምህርት ቤቱ አዛዥ ተቆጣጣሪነት የመድፍ ክፍል ተቋቋመ። ሌ ኩሌኔል አትሄል የተባለው የገነት ጦር ትምህርት ቤት አዛዥ የነበረው እንግሊዛዊው መኩንን ለፀጥታ ማስከበሩ ተግባር የተላከው መደበኛ ጦር አስተባባሪ ስለነበረ ክጦር ሚኒስቴር የተላክው ከአርበኝነት የተመለሰው ጦር ፀጥታ አናጊዎችን ሲያድን መደበኛው ጦር ከሠፈር አንዳይወጣ አደረገ። በገነት ጦር ትምህርት ቤት አዛዥ በነበረ ጊዜ አሳቻ ጊዜ እየጠበቀ ብር በበቅሎ አእያስጫነ ከጦር ትምህርት ቤት በስተደቡብ ዋታ ዳለቻ በተሰኘው ኮረብታ አካባቢ ለሰዎች ያድልና ይቀብርም እንደ ነበረ ከሚያስክትላቸው ሰዎች እናገኝ ነበር። ከሱዳን ከተነሳንበት ጊዜ አንስቶ በመንገድና ገነት የጦር ትምህርት ቤት ከገባንም በኋላ ለማናቸውም ሥራ ጉዳይ ክመካከክ ላችን ሰው በሚፈለግበት ጊዜ ሁሉ በቅርብ በሚያውቁኝ አንግሊ ዛውያን መኩንኖች በኩል በቅድሚያ እመረጥ ነበር። በውድድሩ ተካፋይ ከነበርን መኩን ኖች እስከዚህ ጊዜ ድረስ በዚህ የጦር ትምህርት ቤት ክተመረቁት መኩንኖች የተሻለ መኩንን ሆኖ ስለአገኙት በትምህርት ቤቱ የኢትዮጵያውያን አስተማሪ መኩንኖች የበላይ ተቆጣጣሪ ተደርጎ የቆየ መኩንን ስለ ነበረ በመጨረሻ ጊዜ የሁለታችንም የትምህርት ፈተና ውጤት እኩል ሆነ። በዚህ ጊዜ የመድፍ ክፍል አዛዥ በነበረው እንግሊዛዊ መኩንንና በጦር ትምህርት ቤቱ አዛዥ መካከል የሐሳብ ልዩነት ተፈጠረ። መንገድ እንዳልሰጠውም ተጠነቀ ሀ በሺህ መካክል ስመድፍ ክፍል መኩንኖች ስድስት ወር ጊዜ የሚወስድ የመድፍ ትምህርት ፕሮግራም ወጣ። በዚህ ጊዜ የምድር ጦር ምክትል ብዥ ስለነበርኩና የኛ ክፍለጦር አዛዥ የነበሩት ጄኔራል በድንገ ባልታወቀ ምክንያት ክፍለ ጦሩን የሚመራ መኩንን እንዲደረግበት በቴሌግራም ስላሳሰቡ የምድር ጦር ምክትል አዛዥነቱን ሳልተው ሐረርጌ ተገኝቼ ዘመቻውን እንድመራ ታዘዝኩ። በአገልግሎትም ሆነ በማዕረግ ጓደኛዬ የነበሩት ሁለታችንም ከጦሩ ውስጥ አብረን የበቀልን በሠራዊቱ አገነባብ እድገትና ጥሩ ርምጃ አንድ ዓይነት አስተሳሰብና ምክር የነበረን ጄኔራል መኩንን በዚያን ጊዜ የኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ነበሩ። በ ዓም በኦጋዴን የተነሳውን ዘመቻ አንድመራ ታዝዢ ሐረርጌ እንደሄድኩ በዘመኑ የምድር ጦር አዛዥ የነበሩት ክፍተኛ ጄኔራል መኩንን በአዲስ አበባ ጠቅላይ መምሪያ ተገኝተው ስዘመቻው የሚያስፈልገውን እንዲቀርብልን በሣድረግ ፋንታ የምድር ጦር ጠቅላይ ሠፈር ምድብ የሻምበል ጦርና የድርጅት ክፍል አዛሦችን ይዘው ተከትለውኝ ሐረርጌ ተገኙ። የጀርመን መንግሥት ጦርነት ሲያውጅ በመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ጊዜ በቤርሳይ በጦር ያለመፈላለግ ስምምነት ስምን እንደ ተጣሰ ሂትለር ቢጠየቅ አስፈላጊነቱ ከታመነበት ስምምነቱ በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቅርጫት እንደሚጣል ወረቀት ይቆጠራል ሲል መመለሱን አንድ መቶ ሚሊዮን የሕዝብ ብዛት ያላቸው ዓረቦችም ዝግጅት ባደረገው ሶስት ሚሊዮን የሕዝብ ብዛት ባለው የእስራኤል መንግስት መሸነፋቸው በ ዓም በምድረ ግብፅ ኤልአላሚን የጀርመን ጦር አዛዥ የነበረው ታላቁ ጄኔራል ሮሜል በጥቂት ቀናቶች ውስጥ በቅድሚያ ተጨማሪ ድርጅት የደረሰው የድሉ ባለቤት ይሆናል የ መ ፅሣለት ላደረገው ቴሌግራም ሂትለር ሲመልስ ካልፈራህ በአለህ ድርጅት ማሸነፍ ትችላለህ ሲል የሰጠውን መልስ የአእንገሊዝ መንግሥት ቴሌግራሞቹን ጠልፎ ኮዱን ለመፍታት ስለቻለ አስፈላጊውን ሁሉ በአጣዳፊ ስጦሩ አንዲደርስ በማድረግ ፊልድ ማርሻል ሞንት ጉመሪ ዓለም ያደነቀውን ጄነራል ሮሜልን ድል ማድረጉን ሶማሌን በንቀት ዓይን አይተን አሳፋሪ ዕድል እንዳይገጥመን የሶማሌ መንግሥት የጦር ኃይል በዘመናዊ መሣሪያ ድንበራችንን ለመድፈር ቀርቶ ለመቋቋም አንኳን ቢችል በብዙ ሺህ ዘመን የነፃነት ታሪካችን ጉድፍ እንዳይነሰንስበት መጠንቀቅ አንደሚገባን በአሁኑ ሁኔታችን ግን ጠላት እንደሌለብን ሆነን መታየታችንን በማስገንዘብ በ ዓም የነበረው የመስኮብ አታሼ ሚሊቴር የኢትዮጵያን ወዳጅነት ለሣግኘት ዓረቦችን ሁሉ አንተው ነበር ማለቱ ቆ ኃያላን መንግሥታትም የሚያደርጉት የጥሩ መሣሪያ ክምችት ላለመበለጥና ላለመናቅ መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት መሣሪያና ድርጅት አሰጣጥና አፈጻጸጸም እንዳያማህ ጥራው አንዳይበላ ግፋው አንደተባለው የአባቶቻችን ምሳሌ እንዳንሸሸ እያስጨበጠ ፍላጐታችንን እንዳናረካ እያደረገ በሰንካላ ጉዞ ለአስራ አንድ ዓመት በሣይሻሻል ድለላ ሸፍኖ ሲያወዛውዘን መቆየቱን ለውስጥ ፀጥታ መጠበቁያ የሚበቃንን ያህል ብቻ መስጠቱንና የአጥቂነት ኃይል ያለው ጠላት አለመኖሩን በማመካኘት የሚሰጠንም መሣሪያ ለውስጥ ፀጥታ መጠበቂያ እንጂ ለመውረሪያ አንዳይደል መግለፁን ለ የአሜሪካ መንግሥት እንደገመተው ወራሪ መሆናችን ቀርቶ ተወራሪ ሆነን መገኘታችንን ቢያረጋግጥም እንዳንዘጋጅ የሚያ ስደርግ ሐሳቡን አለስመለወጡን የሚሰጠን ጥይት ለተኩስ ልምምድ ያህል እንጂ በትርፍነት በግምጃ ቤት እንዳይቀመጥ ይከላክል ስለነበረ በ ዓም ኮጋዴን በውጊያው ላይ ከነበረው ጦር መካክል በጥይት እጥረት የተነሳ አንድ የሻለቃ ጦር በጠላት እጅ ለመውደቅ ተቃርቦ ከወዳጅ አገር ጥይት በአይሮፕላን ስለደረሰልን ጦሩ ከመማረኩም ሆነ የሠራዊቱን ነባር ታሪክ ከመጉደፍ ማምለጡን የአሜሪካኖች ግፊት በሥራ ላይ ውሎ ቢሆን ኖሮ ኦጋዴን በድንገት የተፈጸመብንን ወረራ ለመግታት አዳጋች እንደነበረና በአገራችን የነበሩት የአሜሪካን መንግሥት የጦር ሚሲዮን አባሎች ያለ በቂ ጥናት ለመንግሥታቸው በአቀረብዋቸው የተሳሳቱ ሐሳቦች ምክንያት የተፈጸሙብን የበደል ድርጊቶች መሆናቸውን የአሜሪካ መንግሥት አገልግሎታቸው ያበቃ መሣሪያ ዎችና ዕቃዎች በእርዳታ ሰጠሁ ቢልም የኢትዮጵያ መንግሥት በልዩ ልዩ መንገድ ለእነሱ ክሚሰጠው ጋር ቢመዛዘን እርዳታው የሚያኮራው አንዳልነበረ ለምሳሌ በአሥመራ ከተማ የተቋቋመው የቃኘው ጣቢያ ግምት በትንሹ ብር እንደሚሆንና ለዚህም ጣቢያ አገልግሎት የሚመጡት ዕቃዎች ሁሉ ክቀረጥ ነፃ ስለሆኑ የየዓመቱ ቢተመን ቁጥራቸው ክአንድ መቶ በላይ የሚሆን ወታደራዊ አባሎችም ሲገቡና ሲወጡ የሚይዙትና የሚላክላቸው ዕቃዎች ክቀረጥ ነፃ መሆኑንና ለቤት ኪራይና ለውሎ አበል እየተባለ በዓመት ብር ሁለት ሚሊዮን መክፈላችንን በማስታወስ ያቀረብኩት ሰላሳ ስምንት ገጽ የያዘው ሪፖርት በቸልታ ስለታለፈ በ ዓም የሶማሌ መንግሥት አስቦበት በጥንቃቄ ባዘጋጀውና ዘመናው መሣሪያ በታጠቀ የጦር ኃይል ድንገተኛ ወረራ ፈፀመብን። መው ዳመ ብሎ ሁቃ የሥ ው በ ዓም በሐረርጌና በባሌ ጠቅላይ ግዛቶች የሚገኙት ሶማሌዎች ጠላት በአእምሮአቸው የቀረጸውን ጥላቻ በመከተል ከአገሬው ሕዝብ መካክል ደጋፊ የሆኑትን በመጨመር በባሌ የዋቤ እውራጃ ከተማ ጊኒርን ለመውረር ባደረጉት ሙከራ የብዙ ሕዝብ ሕይወት መጥፋቱን በ ዓም በሐረርጌ ግዛት በጉርስምና በግሪቆጨር በጣሉት ድንገተኛ አደጋ የብዙ ኢትዮጵያኖች ሕይወት መጥፋቱን በ ዓም ከኦጋዴን ፈልሰው ባሌ በሠፈሩት ሶማሌዎች አነሳሸነት ሕዝቡን በማሳሳት የዶሎ አውራጃ ግዛት ፀጥታ ተበላሸቶ የሰው ሕይወት መጥፋቱን በ ዓም ዘዋቤ አውራጃ ክለብ በሚል ስያሜ ተቋቁሞ የነበረው ማኅበር በ ዓም በባሌ ለተፈጠረው የውንብድና ተግባር ጥርጊያ መንገድ መክፈቱ በ ዓም የኦጋዴንን ግዛት ከእንግሊዞች በምን ረክብበት ጊዜ በተንኮለኞች የተጠነሰሰውን ሕገ ወጥነት በመክተል ርክክቡ ከሸፎ በኦጋዴን ግጭት እንዲፈጠር የታቀደው ተንኮል ባልጠበቁት መንገድ በተወሰደው ርምጃ መክሸሩን በ ዓም በኦጋዴን በኤልከሬና በቦረና አውራጃዎች የተለኮሰው አሳት በኤኮኖሚ በሰው ሕይወትና በሕዝብ ንብረት ላይ ክባድ ጉዳት ማድረሱን የሶማሌ መንግሥት ለሚያደርገው ወታደራዊ ዝግጅት ከሕዝቡ ብዛትና ኤኮኖሚ ጋር ሲመዛዘን አሁንም ያለው ጦር ከአቅሙ በላይ መሆኑ እየታወቀ አጥፍ ለሣድረግኀ በእቅድ ላይ አንደሚገኝ መሰማቱን የኢጣሊያን መንግሥት ሊቢያን በወረራ ለመያዝ የቻለው ክኢትዮጵያ በመለመላቸው ወዶ ዘማች ወታደሮች ነው በሚል ስሜት ለኢጣሊያን መንግሥት በወታደርነት ያገለግሉ ተፍ ሊቢያውያን በነበራቸው የጥላቻ መንፈስ በጠላት ዘመን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በደል በማድረስ መበቀላቸው አሁንም በየጊዜው ከሶማሌ መንግሥት ጋር ት ንርእን ግንኙነት በከንቱ እንዳልሆነና በኡጋንዳና በታንዛኒያ መንግ መ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ኡጋንዳን ለመርዳት የሊቢያ መን ግሥት የወሰደው ርምጃ በኢትዮጵያም ላይ ተመሳሳይ ድርጊት መፈፀሙ እንደማይቀር በመጠቆም በአሁኑ ጊዜ በኦጋዴን የሰፈረው የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሌ ጦር ጋር ሲመዛዘን የሶማሌ ጦር ብልጫ እንዳለውና በመሣሪያም በኩል ከነፍስ ወከፍ እስክ ቡድንና ክባድ መሣሪያዎችና ታንኮች በጥራትና በብዛት ብልጫ እንዳለው በመግለፅ የኢጣሊያን መንግሥት በ ዓም በአድዋ ጦርነት በደረሰበት የድል በትር ያጣውን ክብር ለመመለስና ለመበቀል ከአርባ ዓመት ዝግጅት በኋላ ኢትዮጵያን በጦር ኃይል ለመውረር መቻሉን ብናስታውስ የሶማሌ መንግሥት አይጠቀምበትም ለማለት አለመቻሉን በአፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት ቱርክና ግብጾች በሰጫን ኢትዮጵያ ዳርቻ ያደረጉት ሠርጐ ገገብነት አጋጣሚ ጊዜ መሆኑን በመመልክት ደርቡሾች ክክርስቲያን ገዢዎች ጭቆና ልናላቅቃች ሁና መንግሥቱንም ልናሰረክባችሁ መጥተናል በክርስቲያኑ ሕዝብ ላይ ክንዳችሁን አንሱ በማለታቸው መተማ ላይ የተደረገው ጦርነት መታሰብ እንዳስበት የባሌን ፀጥታ በሣድፍረስ ላይ የነበሩት ወንበዴዎችም ከ ዓ ም ጀምሮ የጠፋውን ታሪካችንን የጐደፈው ስሣችንን የተወሰደው መሬታችንን ለሣስመለስ ታጥቀን ስለተነሳን በአሣራ ር ሙሩ በዜጡቅዕጣሥቁቁው ቁ ወ ወ አ ሃዕየፍ ያ ቁፍ ሙም ቀ ኣ መው ሠቻጳነ። በየካቲት ወር በአዲስ አበባ ከተማ ጦሩ በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣን የለቀቁትንና የካቢኔ አባል የነበሩትን ሚኒስትሮች በአራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በማረፊያ ቤት እንዲቆዩ ማድረግ ጀመረ። እኔም ክምሠራበት የመከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በሰባት ሰዓት ወደ ቤት ለመሄድ በአራተኛ ክፍለ ጦር መንገድ ሳልፍ በዚያ ክተሰለፈው ጦር መካክል አንድ ወጣት መኩንን እንድያዝ አደረገ። እንድታሰር አቅዱን ያቀነባበሩት የክፍለ ጦሩ አዣዥ መሆናቸውንና የዚሁ ምክንያት የተደረገው ጄኔራል አማን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ የኤታ ማር ሹም ከሆኑ ጄኔራል ወልደ ሥላሴ ቀደምታቸው ስለሆኑ በምድር ጦር አዣዥነት ስለማይቀመጡ ከቤተ መንግሥት በኩል ድጋፍ ስለማላጣ የሦስተኛ ክፍለ ጦር ሠራዊትም ድጋፍ ታክሎበት የምድር ጦር አዣዥ አሆናለሁ በሚል ግምት አንደ ሆነ አንድ ክፍተኛ መኩንን ገለጹልን። የለውጡ ንቅናቄ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በቤተ መንግሥት አካባቢና በሌላም በኩል ጄኔራል አሰፋ አየነ የአየር ኃይልና የአካዳሚ መኩንኖችን ይዘው ሰላም እንዳይገነ ያደርጋሉና ይታሠሩ በአምባሳደርነት ተሹመው ወደ ውጭ አፒ ይላኩ እየተባለ ሳይቋረጥ ቀጥሎ በመጋቢት ዓም የአየር ኃይልና የምድር ጦር አየር ክፍል ሆነው የሕዝብን መንፈስ የሚቀሰቅስ ጽሁፍ በአይሮፕላን ሊበትኑ ተዘጋጅተዋል በማለት የአየር ወለድ ጦር የአየር ኃይል መሥሪያ ቤትን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ ሐሜቱ እየገፋ መጥቶ በመካከሉ ጄኔራል አሰፋ አየነ ተይዘው እንዲታሠሩ በኤርትራ ምድር የሠፈረው የኛ ክፍስ ጦር ሰአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ በቴሌግራም አሳሰበው። የምድር ጦር ለሰባት ዓመት አገልግሎት በሚቀጥራቸው ወታደሮች ምክንያት አንድ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል ባቀረቡት ሐሳብ መሠረት የሁለቱም ምክር ቤት አባሎች የወል ስብሰባ አድርገው ለስጥያቄ ተጠራሁ። ጄኔራሉም የጦር ኃይሎች ኤታ ማር ሹም የመከላኪያ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ የለውጡ ንቅናቄ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ጄኔራል አብደና አነኒ እንድንታሰር አንዳንድ የኮሚቴ አባሎችን ከማሳሰብ የተቆጠቡበት ጊዜ አልነበረም። ይኸው የጉራጌ ክፍስ ሀገር የመንገዶች ሥራ ድርጅት ከተመሠረተ ጀምሮ ለፖለቲካና ለባለሥልጣኖች ተጽእኖ የተጋፈጥኩበት ሕዝቡን ለማስተባበርና ሥራውን ለመምራት ጊዜና ሰዓት ሳልወስን የደክምኩበት የገንዘብና ጉልበት መስዋዕት የከፈልኩበት ቅዳሜና አሁድ በሌሊቱም ሰዓት ሳይቀር አገር ቤትና አዲስ አበባ በመመላለስ ቤተሰቦቼ በድንጋጤ የተሰቃዩበት ሕዝብን በንጹህ መንፈስ ለመርዳትና ለማገልገል እንዲሁም ለጥሩ ዓላሣ የታለመ ዕቅድ በመሆኑ ክብዙ አደጋዎች የዳንኩበት የመንገዶቹ ሥራ በጥናቱና በአቅዱ መሠረት ሳይሠራ ተሰናክሎ ቢቋረጥ ኖሮ የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ተስፋ አድርጉበት የነበረውን አምነት ክማጣቱም በላይ የመንገዶች ሥራ በአስተባባሪና በአመራር ድክመት እንደተሰናክለ በመገመት አቅሙን ሳይመጥን በበቂ ጥናትና አቅድ ያልተጀመረ በመሆኑ መክሸፉን በነገር እያጋነኑ የጉራጌን ሕዝብ የሕብረት ስም አንዲጐድፍ ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ይሆን ላቸው ስለነበረ ከዚህ ሁሉ ኃላፊነት ክመጋስጥ የዳንኩበት በብዙ ዓይነት ፈተናዎችን አልፎ ለጥሩ ታሪክ የበቃ ድርጅት በመሆኑ ነው። በአዲስ አበባ ክተማ የሚኖሩት የሰባት ቤት ጉራጌ ተወላጆች ሁኔታውን ለማጥናት በኅዳር ወር ዓም በአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስብሰባ አደረጉ። የመንገዶች ሥራ መጀመር ዜና የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ከ። የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ከጐረቤቶችና ከመላው ነገደ ጉራጌ ጋር ያለውን መልካም ግንኙነትና ወዳጅነት ለማሳጣትና ክዚህም የተነሳ የመንገድ ድርጅት አቋምና ሥራ እንዲዳክም ማድረጊያ መንገድ ማውጠንጠን ዋና ሥራቸው አድርገው የያዙት ጥቂት ተንኩለኞች የጉራጌ ክፍለ ሀገር መንገዶች ሥራ ድርጅት ደጋፊ የሆነውን ሕዝብና በሰባት ቤት ወረዳ ጐረቤት አገሮች መን ያ ዓ የሾ መዋባወቸዲቬቸመሻ ቅ። በጉራጌ ባህል መሠረት ጉዳዩ በሸማግሌ አንዲታይ በተደረገው ጥረት መሠረት መላው የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ተወካዮችና የመንገዶች ሥራ ድርጅት አባሎች በተገኙበት ቸሀ ውድማ አጣጥ ቀበሌ ስብሰባ ተደረገ። ሆኖም በቀበሌዎች ነዋሪ ክሆኑት ተቀዳሚ ሹማግሌዎች አንዳ ንዶቹ አዲስ አበባ ክሚገኙት የእነዚህ ቀበሌዎች ተወላጆች ጋር በመሆን ክወልቂጤ ሆሳዕና የመንገዶች ሥራ ድርጅትና በዓለምገና የመንገዶች ሥራ ድርጅት መካክል አለመግባባት እንዲፈጠር ለማድረግ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ባለሥልጣኖች ድጋፍ በማግኘት ያደረጉት የነበረው ሙከራ በቀላሉ የሚገመት አልነበረም። ጉዳዩ ለድርጅቱ ሥራ አሰኪያጅ ኮሚቴ በቀረበ ጊዜ የባህል ቤቶች መሥሪያ ሥፍራ ሞጨ እንዲሆን ያጠናው ቡድን አባሎች አስተያየታቸው አቀረቡ። ይህም በመሆኑ በሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብና በመንገዶች ሥራ ድርጅት አባሎች በተመረጠው ሥፍራ የተሠሩት የባህል ቤቶች በእኔ ሥልጣን ለእኔ ጥቅም እንደ ተሠራ አድርገው በተሳሳተ መንገድ ባልተጣራ ሁነታ ጉዳዩን ባልተከታተሉ ሰዎች ዘንድ በከንቱ እንድወቀስ አደረጉ። ትምህርት ሁለት ሺህ ቤተሰብ ባለበት አካባቢ አንድ ትምህርት ቤት እንዲሠራ ማስፈስጉን በትምህርት ሚኒስቴር ስለ ትምህርት ቤቶች አሠራር የወጣውን ደንብ መሠረት በማድረግ የስባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ለትምህርት በነበረው መንፈሳዊ ቅናት ተነሳስቶ በመዋጮ ትምህርት ቤቶችን እያሠራ ለትምህርት ሚኒስቴር ማስረክብ ጀመረ። በአሁኑ ጊዜ ሰባት ቤት ጉራጌ አንድ የኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጨምሮ ብዙ ትምሀርት ቤቶችና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች የሚገኙበት አገር ሆኗል። በ ዓም ጥቂት የሰባት ቤት ጉራጌ ተወላጅ የሆኑ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ማኅበር ውስጥ እዩልን ስሙልን በማለት በማናቸውም ጉዳይ መታየትና መጋስጥ ስለጀመሩ የትምህርት ሚኒስቴር ቀደም ሲል ባልተለመደ መንገድ በትምህርት ቤቶች አሠራር ረገድ በሰባት ቤት ጉራጌ የአክባቢው ሁኔታ ተጠንቶ ሳይፈቀድ ትምሀርት ቤቶች እንደይሠሩ የሚል እገዳ አደረገ። በዚሁ ጊዜ በጥናት ከተመረጡት መካከል አንዱ የእምድብር ትምህርት ቤት ስለ ነበረ በሰባት ቤት ጉራጌ ያሉት የመጋቢ ትምህርት ቤቶችና የተማሪዎች ብዛት በመመልክት ግማሸ ሚሊዮን ብር በአምድብር ትምህርት ቤት ስም ተያዘ። ክባሌ እየተመላለስኩ ሚኒስትሩን ክሣማሳሰብ አላቋረጥሁም ነበርና አቶ ኃይለ ኢየሱስ አበጀ በትምህርት ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ረዳት ሚኒስቴር ስለ ነበረ በአሱ ጥረት ሙሉ ድርጅት ያለው ትምህርት ቤት በዕቅዱ መሠረት ተሠራ። የትምህርት ሚነስቴር ባለሥልጣኖች በአውጠነጠኑት እቅድ መነሻነት በ ዓም በትምህርት ቤቱ ዲሬክተርና በተማሪዎች መካክል በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት የእምድብር ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጋ። ትምህርት ቤቱ የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ተማሪዎችም የሕዝብ ልጆች በመሆናቸው የመንገዶች ሥራ ድርጅትም የሰባት ቤት ጉራጌ ሕዝብ ስለሆነ ሕዝቡን በማስክፈል ፋንታ ገቢ አደረግን።