Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የእግዚአብሄርን ተስፋዎች መጨበጥ.PDF


  • የቃላት ደመና

የእግዚአብሄርን ተስፋዎች መጨበጥ.PDF
  • የማውጣት አጠሬራ

ከዶክተር ዓለሙ ቢፍቱ ይህንን መጽሐፍ ያለ ደራሲው ፈቃድ ማባዛት ወይም ማሳተም በሕግ የተከለከለ ነው። ልርበህ እሸዱቬ ል ደከ ፎ ፐፎፎፎዐ ዝየ ማም ኀ ቨኛ ርክ አ ብ መቅድም የዚህ መጽሐፍ ተልዕኮ ግን አንባቢው ከእግዚአብሔር አፍ በወጣው ቃል ኪዳን ላይ ተመሥርቶ ሕይወቱን እንዲገነባ ለማበረታት ስለሆነ ተገቢው ቕድሚያ ለመለኮታዊ ተስፋዎች ተሰጥቶአል። ኒ ኔ ፉ ዮ ኔ ኔ ኑ ቱ ዞሁፃኖዋ ሠ ቀ ጉቱሄቁ ቆሩ ቀቆ ሠ ሃዋ መግቢያ እግዚአብሔር አምላካችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነትና በንስሐ ከመጡ የዘላለምን ሕይወት ተቀብለው ሰላምና ትርጉም ያለውን ኑሮ መኖር እንደሚችሉ ነው። ጌታውንም አንድ ቀን በክብር ያየዋል የውይይት መነሻ ጥያቄዎች ጌታ ዛሬ ቢመለስ አንተን የሚያገኝህ የት ነው። የደኅንነት ምሥጢር የክርስትና ሕይወት ዕድገት በመዳንና ለዘላለም ከጌታ ጋር ለዘላለም ኑሩ ነው። ቆ ቀ ቀ።

  • Cosine ማጠቃለያ

የውይይት መነሻ ጥያቄዎች የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ማወቅ ለምን ይጠቅማል ትላለህ። ገላ የእግዚአብሔር ተስፋዎች የማያሳፍሩ ከመሆናቸውም በላይ መልካም ናቸው በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። የደህንነትም ጥሪ ሆነ ጌታን በተቀበልን ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ የሚፈጸሙ ተስፋዎች በክርስቸና ሕይወታችንም ውስጥ ጌታ ዕለት በዕለት የሚያደርገውና ከዚህ ሕይወት በኋላ ለተዘጋጀልን ታላቅ መዳን መሠረቱ የክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነው ያለ ክርስቶስ መስቀል ሕይወትንም ሆነ መንፈሳዊ በረከትን መቀበል አይቻልም። የደህንነት ፍጻሜ ተስፋ የደህንነት ውጤት የተስፋዎች ሁሉ የደህንነት ፍሬዎች ተስፋ ለሕይወት ምስክርነት መስረት ለአገልግሎት ፍሬ የሚያበቁ ተስፋዎች ነው የሚያበቁ ተስፋዎች የደህንነት ጥሪ ተስፋ መስቀሉ ሥራ በኩል ለሁሉም የተሰጠ ተስፋ እነዚህን ተስፋዎች በግልጥ ማወቅ በእግዚአብሔር ለሚያምኑት ሁሌ ታላቅ ዋጋ ስላለውና ከመረዳትም በላይ ስለሆነ ስለ ተሰጣቸው ደኅንነት ጌታን ከልባቸው እንዲያመሰግኑት እንዲያመልኩትና እንዲያገለግሉት ያደርጋቸዋል በተጨማሪም የተፈጸሙ ተስፋዎችን ማወቃቸው በተሰጣቸው ተስፋ ተጠቅመው የድልንና ፍሬያማን ኑሮ እንዲኖሩ ያስችላቸዋል« በመጨረሻም የሚጠብቃቸውን ተስፋ መረዳታቸው የጌታን መገለጥ በናፍቆት ሲጠባበቁ በጊዜያዊ የፈተና ማዕበል ውስጥ ጸንተው ለመቆም ድፍረትን ጭ ይሰጣቸዋል። ሮሜ ለመጠቃቀስ የተሞከሩትን የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ዘርዘር መለከታቸው የሚከተሉትን ይመስላሉ ሳልዳኑት የተሰጠ ተስፋ የደህንነት ጥሪ ተስፋ ጌታን ለሚቀበሉ የተሰጡ ተስፋዎች የእግዚኣብሔር ልጅ ሆነሃል የዘላለም ሕይወት ተሰጥቶሃል። ተቀድሰሃል ቅዱስ ሆነሃል ክርስቶስን እንድትመስል ወስኖሃል የክርስቶስ ክብር ማንጸባረቂያ ሆነሃል እግዚአብሔር በአንተ ደስ ብሎታል ለክርስቲያን ሁሉ የተሰጡ ተስፋዎች የዓለም ጨው ሆነሃል። ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጡ ተስፋዎች በመንፈስ ቅዱስ ሕይወት ተሰጥቶሃል። የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ተሰጥቶሃል። የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተሰጥቶሃል የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ተሰጥቶሃል። የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ተሰጥተውሃል የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ተሰጥተውሃል ከመንፈስ ቅዱስ የሚገኘው ቅድስና ተሰጥቶሃል የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ተሰጥቶሃል። ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን አሜን ጴጥ በ መሸ ክፍልአንድ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ የእግዚአብሔር ተስፋ ቀዳሚው የእግዚአብሔር ተስፋ የደህንነት ጥሪ ነው ይህ ተስፋ የተሰጠው በመልኩና እንደ አምሳሉ ለፈጠራቸው ለአዳምና ለሔዋን ልጆች ሁሉ ነው። ቀ ለእነዚህ ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ የደህንነት ጥሪ ነው የደህነት ጥሪ ምንድነው። ደህንነትም እንዲሁ ነው ትች ሜካ ማቹ ህ ላጨ የደህንነት ደረጃዎች ከጌታ ጋራ መሆን ኃጢኣት በሌለበት በመሆን የከበረ ሥጋ ለብሶ መኖር ጹጥ መቀደስ ከኃጢአት ኃይል መዳን ፊል መጽደቅ ከኃጢአት ውጤት መዳን ፊል ከኃጢአት ውጤት መዳን መጽደቅ የውይይት መነሻ ጥያቄዎች ሰው እንዴትና ከምን ይድናል። ሰው ከኃጢአት ውጤት ድኖ የዘላለም ሕይወት የሚቀበለው መቼ ነው። ከኃጢአት ኃይል መዳን የደህንነታችን ሁለተኛው ክፍል ከኃጢአት ኃይል መዳን ነው። ከኃጢአት ውጤት መዳን አንድ ጊዜ የሚፈጸም ሲሆን ከኃጢአት ኃይል መዳን ግን በየዕለቴ የሚሆን ነገር ነው ከኃጢአት ኃይል የምንድነው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስለሆነ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት መኖር ያስፈልገናል። ስለዚህ የደህንነት ሁለተኛው ገጽ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ኃጢአትን አሸንፎ ዕለት በዕለት በቅድስና ሕይወት በመኖር የክርስቶስን ክብር ማንጸባረቅ ነው። ከኃጢአት ውጤት ለመዳን የጌታን ጸጋ በእምነት እንደ ተተበልን ሁሉ ከኃጢአትም ኃይል ለመዳን የመንፈስ ቅዱስን ሙላት በእምነት ተቀብለን በእርሱ ቁጥጥር ሥር መኖር አስፈሳጊ ነው መንፈስ ቅዱስ የመጣው ለዚሁ አገልግሎት ነው። ኤፌ ይህ የደህንነት ደረጃ ቅድስና ወይም መቀደስ ይባላል የውይይት መነሻ ጥያቄዎች የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምንድነው። የደኅንነት ምሥጢር የክርስትና ሕይወት ፍጻሜ የሥዕሉ መግለጫ ቁልፍ ቀደም ሲል እንደ ተጠቀሰው ቁጥር አንድ የሚያሳየው ከኃጢአት ውጤት በመዳን የምናገኘው የክርስትና ሕይወት ጅምር ነው የክርስትና ሕይወት ውጤት ከኃጢአት ኃይል በመዳን በኣሸናፊ ሕይወት ዕለት በዕለት ከጌታ ጋር መጓዝ ነው። ከኃጢአት ኃይል የክርስትና ሕይወት ዕድገት በመዳንና ለዘላለም ከጌታ ጋር በመኖር የዘላለም ሕይወት ፍፃሜ መካከል ያለው የጌታ ክብር ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት