Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርብ በ ከ በርዩ ሀ ከ ኢዩክ የ ርበርዉ ከ። የደካማ ተቋማዊ ባህል ን ሀገር በቀል የአመራር ጥበብ ረ መደምደሚያ ግርጌ ማስታወሻ መግቢያ ከች ስ ኖር ከጅ የሰው ልጆች በዚች ምድር ላይ ዜ። የምግብ ፍላጎታቸውን ለሟሟላት በሚል ዱታ በመልቀም የዱር እንሰሳትን በማደን የተወ ይ እየታዩ የሚገኙ ችግሮችን በበቂ በመረዳት ለመሪነት ራሳቸውን ለማዘጋጀት እጅግ ያግዛል።
የአከመጩሬር ከሀኩነ ስከዘበዕ ምገነት ስከ ተቋማዊ ባሀክ የመዕፅነት ክሀኩቶች ከና ብቃቶች በ ብዥ ን የአመራር ክህሎት ስለመሪ ምንነት ስለ ተቋማዊ ባህል የመሪነት ክህሎቶች እና ብቃቶች በሀገራችን ያሉ የአመራር ችግሮች እና መፍትሄዎች ርከክ ዓም በተስፋዬ ንዋይ ተስፋዬ ንዋይ እንግዳሸት ፌዴራል ፍርድ ቤት ል ፕሬዝዳንት እና የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይ ርፍእፍ ኣቢኩ በከዩ ሀ በ ኣ ሩር ኮፍኣክየ ። ተስፋዬ ንዋይ አዲስ አበባ ዓም ተበረከተ ለውዷ ባለቤቱ ኩሪ ጥላሁን ገቢሳ ለልጆቼ ሶና ተስፋዬ ንዋይ ማቲ ተስፋዬ ንዋይ ሞቲ ተስፋዬ ንዋይ ማውጫ ክፍል አንድ ምዕራፍ አንድ የአመራርጽንሰ ሐሳብ ፆ የመሪነት እና መሪ ትርጉም የመሪዎች አስፈላጊነት እና ጠቀሜታ እንደየዘመኑ እና ስልጣኔው አመራር የተመለከቱ አስተሳሰቦች ምዕራፍ ሁለት አመራር እና አስተዳደር ልዩነት እና አንድነት ስለ አስተደደር ምንነት አመራርነት የሚያስፈልግባቸው ደረጃዎች የአመራር ፍልስፍናዎች ዘይቤዎች ደረጃዎች እና ብ ቃቶች ምዕራፍ ሶስት ውጤታማ የመሪዎች ባህሪያት እና ብቃቶች የመሪ ባህሪያት ራስን ገላጭ ውጤታማ የመሪነት ባህሪያት የመሪነት ብቃቶች መሪነት ከሚመሩ ድርጅቶች ልዩ ባህሪያት አንጻር ምዕራፍ አራት መሪ እና ተቋማዊ ባህል ስለ ተቋማዊ ባህል ምንነት ይዘት ተቋማዊ ባህል እንዴት ይፈጠራል። የደካማ ተቋማዊ ባህል መገለጫዎች ውጤታማ የተቋማዊ ባህል መገለጫዎች መዬ ዳዮች አወንታዊ ተቋማዊ ባህል እንዳይገነባ ት ክፍል ሁለ ምዕራፍ አንድ ኢትዮጵያዊ የአመራር ልምምዶች እና እሴቶች ጥንታዊት ኢትዮጵያ የኦሮሞ ህዝብ ዘመናዊት ኢትዮጵያን በመመስረት ሂደት የአመራር ከፍታ የታየባቸው ጉዳዮች በቅርብ የተሰሩ እየተሰሩ የሚገኙ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ምዕራፍ ሁለት በሀገራችን ስኬታማ የአመራር ክህሎች የታየባቸው ድርጆጅቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት ምዕራፍ ሦስት በኢትዮጵያ ከመሪነትአመራር ጋር በ ያያዘ የሚታዩ ችግሮች ት በበቂ አለመኖር ስለመሪነት የተሟላ ግንዛቤ አለመኖርአለመተግበር ስርዓት አለመኖር ተያይዞ ያሉ ችግሮች ዒራጴዱ። ያፔ « ሮንችዎችቨዎችሙአችሽ ፕምፒ ድርጅቶችን እንዲመሩ የሚመደቡ ሰዎች ተፈላጊ ዝግጅት የሌላቸው መሆንራሳቸውን ለማብቃት አለመቻልአለመፈለግ አደረጃጃት አወቃቀር ዝርጋታ ተቋም ተኮር እና ሰው ተኮር አለማድረግ የግዜ አጠቃቀም ችግር የተቋማት የርስ በርስ ግንኙነት ደካማ መሆን አንዳንዴም ትብብር ሳይሆን አፍራሽ ፉክክር የሚታይበት መሆን ለሰው ሀብት ልማት በቂ ትኩረት አለመስጠት ለውጥ የማስተዳደር ችግሮች የአመራር ውህደት አለመኖር ወይም ሁሉን ነገር እሺ ብሎ የሚቀበል የአመራር ኃይል መኖር በቂ የሆነ የተግባቦት ክህሎት አለመኖርአለመስራት የስሜት ልቀት አለመኖርደካማ መሆን ውጤታማ የግምገማ ክትትል ስርዓት አለመኖር ውጤታማ ተቋማዊ ባህል አለመገንባት ምዕራፍ አራት በሀገራችን ውጤታማ የሆነ የአመራር ክህሎት መተግበሪያ ስልቶች ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች መምራት ክህሎት ማዳበር ሰው ተኮር የአመራር ዘይቤ መከተል የስሜት ልቀት ክህሎትን ማዳበር የጊዜ አጠቃቀም ክህሎትን ማዳበር መሪ የማፍራት ስልት መከተል ራስን መሪ ማድረግ የመሪ አፈጻጸም መለኪያ ሥርዓት የስብሰባን ውጤታማነት ማረጋገጥ ውጤታማ ተቋማዊ ባህል ን ሀገር በቀል የአመራር ጥበብ ረ መደምደሚያ ግርጌ ማስታወሻ መግቢያ ከች ስ ኖር ከጅ የሰው ልጆች በዚች ምድር ላይ ዜ። በሁለተኛው ክፍል በሀገራችን አመራር በተመለከት የነበሩ ታሪካዊ ሁኔታዎች ስኬታማ የአመራር ከፍታ የታየባቸው ድርጅቶች እና ሁነቶች የሚታዩ የአመራር ችግሮች እና ውጤታማ አመራር እንዲኖር ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚገቡ ስልቶችን የያዘ ነው። ይህን መጽሐፍ ሳዘጋጅ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በምክትል ፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃለ ዓቀባይነት እያገለገልኩኝ ነው። ኣላቧነክፒር ቢልኩ ምስጋናዬ የበዛ ነሃው የት አቶ ተስፋዬ ንዋይ በ ዓም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ ሁለተኛ ድግሪያቸውን ደግሞ በ ዓም በፕሮጀከት ማኔጅመንት እ አየርን በስራው መስክ በሕግ መምህርነት በኢፌድሪ ንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ የዳኝነት ችሎት በሰብሳበ ዳኝነት አንዲሁም ነግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በሚኒስትር አማካሪነት አፃልግለዋል ከዚህ ቀደም ሦስት መጸሕፍትን አሳትመዋል አንዲሁም የሕግ ጽሑፎችን በሕግ ጆርናሎች ላይ አሳትመዋል በአሁኑ ወቅትም በፈደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንትነት አንዲሁም በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይነት ሀገራቸውን በማገልገል ላይ ይገኛሉ ዩራሲው ተስፋዬ ንዋይ ድንቅ የሆነ የአመራርና የመሪነት አስፈላጊነትና ተግባር የያዘ ትምህርታዊ መጸሐፍ ለንባብ አቅርቦልናል መሪነት ጥበብ እና ሳይንስ ነው የመሪነት ከህሎት በሙሉዕነት መያዝ አና መተግበር በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተቋም ሀገርና ህዝብን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያሻግር ጉዳይ ነው በዚህ መጻሐፍ ውስጥ የተመላከቱ የመሪነት ከህሎቶች መሪነት ተቋማዊ ባህል ከመገንባት ንጻር ያለው አንድምታ ዘመኑ ላይ ካሉ ዓለም አቀፍ ዕውቀቶች ንጻር በቂ ትንታኔ ተደርጎባቸዋል ከምንም በላይ በመጽሐፉ ውስጥ የተቀመጡ በሀገራችን በተለያየ ደረጃ የሚንጸባረቁ የአመራር ችግሮች በበቂ ደረጃ ተተንትነዋልአንዲሁም ከእነዚህ ችግሮች የሚወጣባቸው ስልቶችን መጽሃፉ በዝርዝር ያስቀምጣል እኔ መጽሐፉን በማንበቤ ብዙ አትርፈበታለሁ ስለሆነም መሪዎች እና ወደ ፊትመሪ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ይህን ወርቃማ እና ዘመን የማይሽረውን መጸሐፍ ን።