Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ 2.pdf


  • የቃላት ደመና

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ 2.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ከዳግማዊ ምኒልክ በኋላ ከሌሎቹ ዘውዱን ለመረከብ ከተሰለፉት መኳንንቶች ይልቅ ልጅ ታየ ጉልላቴ ድረውላቸው የሠርጉ ሥነ ሥርዓት በቤተ መንግሥት ተከበረ። አቶ ግርማ የሦስት ሴት ልጆችና የአንድ ወንድ ልጅ እንዲወልድ በሕይወት እያሉ በጣም ይመኙ ነበር። የኢያሱ አባት ራሰ ሚካኤል ወይም ክርስትና ከመነሳታቸው በፊት መሐመድ ዓሊ የተወለዱት ከኢማም ዓሊ አባቡላና ከግንደበረት ከተወሰደችው አገልጋይ ከወይዘሮ ጌቴ ነው። ግንደ በረት በምዕራብ ሸዋ ውስጥ የሚገኝ በባርያ ፍንገላ የታወቀ ወረዳ ነበር። ለተጠራጠረ ወሌን የልጅ ልጅ ናቸው ስለሆነም ልጅ ኢያሱ ንጉ። ሠ ትን ተቀቅዳማኝነኝት ተመለከቱት ራስ ካሣ ንሆይ ለትምሀርት የሰጡትን ተቀዳጫነት የ ራ ይኸንን የድሃ ልጅ አስተምረህ። ሕዝቡ ለመጀመሪያ ጊዜ በንጉሠ ነገሥቱ የዘውድ በዓል ጊዜ በደንብ ልብስ የተሸቆጠቆጠ የወታደር ሠልፍ በማየቱ ተደሰተ ወታደሮቹ ቁጥራቸው ይነስ እንጂ በማይጨው ጦርነት ባሳዩት ተሳትፎ ተመስግነዋል የሚለብሱት የደንብ ልብስ ዩኒፎርም ክራስ ቆብ አንስቶ የእግር ገምባለ ላይ ያልቃል ስሰኾነም አንዳንድ ጫማ ያላቸው ይጫሙ እንጂ አብዛኛው ባዶ እግር ነበር ጣሊያን የማይጨው ምሽጉን ካጠረበት ዘዴ አንዱ የወይን ጠጅ ጠርሙስ ሰባብሮ የኢትዮጵያኖችን እግር ጃንሆይ እስክ ማይጨው ጦርነት ድረስ ለመቆራረጥና ለማስቀረት ብሉም ምሽጉን ለመከላከል ነበር ታዲያ መደበኛውም ኾነ ወዶዘማቹ ወታደር ጫማ ባይኖረውም ያሳየውን ጥንካሬ የተመለከተ ጣሊያን የአበሻ እግር ከትሬንታ ኳትሮ ጎማ ይጠነክራል አለ ይባላል ከ ዓመት በኋላ በወሬ የሰሙትን የአበሻን እግር ጥንካሬ የጣሊያን ሰዎች ሮም ከተማ ላይ አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ ማራቶን ሲያሸንፍ ተመልክተዋል ተፈሪ ታትሞት ታለች በሕይወት አገሯን ወሰደው የጦር ሠራዊት ሼህ ሁሴን ጅብሪል ሕግና ደንብ ራስ ተፈሪ ቤተ ሳይዳ ሆስፒታልን አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ባንክ ሲያቋቁሙ ካላጡት ስም አቢሲኒያ ባንከ ያሉት ባልታሰበና ባልተጠበቀ መንገድ ማንኳሰሳቸው ነበር።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሠቤጐጭ ኢአድሱ ምኒልክ ኢያሱ እናት ሸዋረጋ ከእናትዋ ከወይዘሮ ደስታና ከዳግማዊ ደጃዝማች ደስታ ደጃዝማች ዓሊ መንግሥት ለ ከራብቅ ተወለደት ወይዘሮ ደስታ ቤተ ደጃዝማች ኃይለ ማርያም ወይዘሮ ስሂን ጠጅ ክፍል ስትሠራ የኖረች ቀይ ወፍራምና ራስ ገብረ ሕይወት ወይዘሮ ተዋበች ናቸው። ወታደር ሾም ሊሸለም አህ ድ ምስጠሩን አስረ ድቶ ይሰጣቸዋል እቴ ን ወሰዶ ለእቴጌ ጣይቱ ዳግማዊ ምኒልክ ታመው በነበረበት ጊዜ ወንድ ልጅ ስላልነበራቸው በድብቅ ወደ ቤተ መንግሥት አስዝ ቴጌ ጣይቱ ልጅቷን ይቀበሌና ራ የልጅ ልጃቸውን ልጅ ኢያሱን አልጋ ወራሻቸው መሆኑን አስታወቁ ከሌሎች ሴቶች ጋር አሰባጥ ረ ነገቧት ከዚያም ልብስ አለባብሰው ዕድሜው ገና ዓመት ስለነበረ በልጅ ኢያሱ ስም ራስ ቢትወደድ አሰልፈው አቀረቧቸው። ስለ ልጅ ኢያሱ አሟሟት ሕዝቡ በይፋ ሊገለጽለት ስላልቻለ እንዲህ ዓይነት ብዙ ሃሜት ቢነገር አይደንቅም ሥልጣን ከልጅ ኢያሱ ወደ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ቀጥሎም ወደ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሲዞር የነበረው ሁኔታ እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አልነበረም በመሠረቱ የመንግሥት ግልበጣ ነው ለማለት ይቻላል አንድ የመንግሥት አመራር ላይ ያለን ሰው በኃይል አውርዶ በምትኩ ሌላ ካስቀመጡ የመንግሥት ግልበጣ መባሉ ተገቢ ነው። አቤቶ ኢያሱ በእስር ቤት ይሁንና ልጅ ኢያሱ ከአንደኛ የዓለም ጦርነት በፊት የወገነው ከጀርመንና ከቱርክ ጋር ስለነበረ እነሱ በተሸነፉ ጊዜ የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ ምን ይሆን ነበር ብሎ ለገመተ ሰው እንኳን በጊዜው ልጅ መጻ በበበዝቄንቫካመቋቋላዲቶም ። በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ወላጆች ለልጆቻቸው በመሳሳት የአቤቶ ኢያሱ ልጅነታቸው ተደብቆ የቀሩም ልጆች እንደሚኖሩ ይገመታል ይሁንና ከዚሀ በታች ልጅነታቸው የተደረሰበትን ሰዎች ስምና ታሪካቸውን ለመዘርዘር ተሞክሯል ልጅ ግርማ ኢያሱ ልጅ ግርማ ኢያሱ በጣሊያን ወረራ ጊዜ በስደት ኬኒያ ይኖር ነበር በዚያ ቆይታው ወቅት የኬንያ የበላይ አስተዳዳሪ የነበሩት እንግሊዞቸ ለቁጥጥር ሲሉ በቀን ሁለት ጊዜ በአቅራቢያው ፖሊስ ጣቢያ እንዲፈርም አደረጉት በዚሀም ቁጥጥር ማብዛት የተነሳ በመሰላቸትና ግንግረሥሳው አኣቤጭጐጉ ኢዷሮርሮሱ በሰዎች ማበረታታት ምክንያት ጣሊያኖች ኢትዮጵያ ውስጥ መፍረክረክ ሲጀምሩ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሲሸሸ እዚያው ኬኒያ ውስጥ ተይዞ እስር ቤት ገባ መጨረሻ ላይ ታቤት በሚባል እስር ቤት እያለ ታሞ ሆስፒታል ከገባ በኋላ በህክምና ላይ እያለ ሞቷል ሆኖም ከሞተ በኋላ ሰው መርዝ ተደርጎበት እንደተገደለ ያወራል ሚናስ ኢያሱ ወልዱ ልጅ ሚናስ ኢያሱን ጎጃሜዋ እናቱ ለአንድ ባሕታዊ አደራ ብላ ሰጥታ ወደ ወሎ አብረው ሲጓዙ ዓባይ ሞልቶ ነበርኖ ሲያቋርጡ እርሷን ውኃ ወስዷት ስትሞት ልጁና መነኩሴው ዳኑ ሚናስም ወሎ ግሼን ማርያም አጠገብ በምትገኘው ሙፋ ኪዳነ ምሕረት እየተማረ ባህታዊ መስሎ አደገ ጣሊያን በገባ ጊዜ ዝናውን ሰምቶ ያስረውና ቢመረምረው በጣም ሠላማዊና ዝንባሌው መንፈሳዊ መሆኑን ትረድቶ ፈታውና ቤትም ሰጥቶት አስቀመጠው። ከልጆቻቸው መካከል ጀርመን አገር ነዋሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ግርማ ዮሐንስ በየጊዜው አስተያየታቸውን በተደጋጋሚ ይገልጻሉ ቴዎድሮስ ኢያሱ ስለ ቴዎድሮስ ኢያሱ ለማወቅ የቻልኩት ጋምቤላ ውስጥ ሸፍቶ ሲዋጋ ኖሮ በኋላ ናዝሬት ውስጥ ታስሮ እንደነበረ ነው ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ምኒልክ ኢያሱ አዳል ውስጥ ተወልደው ፖለቲካ ውስጥ ሳይገቡ ከኢያሱ በመወለዳቸው ብቻ አፍንጮ በር እስር ቤት ከ ዓመት በላይ ታስረው በነጻ የተለቀቁ ናቸው እሳቸውም የኢሳ ተወላጅ የኾኑትን ወይዘሮ መሪማ አብዱርሃማንን አግብተው ድሬዳዋ በሶማሌ መንደር ሲኖሩ ቆይተው ልጅ ሳይወልዱ ሞቱ ልጅ ምኒልክ ኢያሱ በጣም የሚቆረቆርላቸው ነበሩ። በደርግ ላይ ግን የግል ቂም ስላልነበረው ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ጎረምሳው አቤት አኢ ሮሱ ዘተቻላቸው የጅቡቲን መሪዎች ለማግባባት ጠቅመዋል ልጅ መስፍን ኢያሱ የልጅ ኢያሱ ልጅ ነኝ ዋልድባ ገዳም ውስጥ ተደብቄ ነው የኖርኩት የሚሉት ልጅ መስፍን ኢያሱ በአንድ ወቅት በአዲስ አበባ ታዋቂ ሆነው ነበር ልጅ መስፍን ቀደም ብሎ ስማቸው መኮንን እንዳልካቸው የነበረ ስሆን በ ዓም በጋዜጣ ስማቸው መስፍን ኢያሱ መባሉን ማስታወቂያ ካወጡ በኋላ በሕዝብ መካከል በይፋ ይጠሩበት ጀመር ልጅ መስፍን የቤተክህነት ሰው በመሆናቸው ከፓትርያርኩ አቡነ ተከለ ሃይማኖት እርዳታ ተደርጎላቸው ከብቶች በማርባት ይኖሩ ነበር በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት አዲስ አበባ ውስጥ ክብረ በዓል ሲኖር አባ ምርጥዋ ከሚባሉ ቀልደኛ አዝማሪ ጋር በመሆን ጎራዴያቸውን ይዘው አብረው ይንጎራደዱ ነበር ኢሕአዴግ ሲገባ ደርግ ዘግቶት የነበረውንና ወደ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ ያስከፈቱና ከማዘጋጃ ቤቱ ፈቃድ ውጭ የአፄ ምኒልክን ሓውልት ብርማ ቀለም ያስዯቀተቡ ናቸው። የዘወዲቱን እናት ወይዘሮ አብችው በያንን አፄ ምኒልክ ከወሎ ግዛት ከወረኢሉ አውራጃ ዶሉ ከሚባል አካባቢ ያመጧቸው ሴት ናቸው የሂሁ ሴትዮ ወንድሞች ደጃች ሺበሺ ራስ ሃብተ ማርያምና ደጃች ቡስሪ በያን ናቸው ዘውዲቱ ምኒልክ በስድስት ዓመት ከመንፈቅ ዕድሜዋ የአሥራ ሁለት ዓመት ዕድሜ ላለው ለአፄ ዮሐንስ ልጅ ለራስ አርአያ ሥላሴ ተዳረች ይኽም የሆነበት ምክንያት በጽዮኑ መንበር በተቀመጡት አፄ ዮሐንስና በይሁዳ አንበሳ ሥርወ መንግሥት መንበር ላይ ለመቀመጥ በሚጠባበቁት ዳግማዊ ምኒልክ መካከል መግባባትን ለመፍጠር ተብሎ ነው ራስ አርአያ ሥላሴም ሲሞት የአዲስ አበባውን ፊታውራሪ ውቤ አጥናፍ ሰገድን አግብታ አራዳ ባለው አሁን ደጃች ውቤ ቤት ወይም የአዲስ አበባ የባህል ምግብ ቤት የሚባለው ውስጥ ትኖር ነበር። ባለመታደል ወይዘሮ ዘውዲቱ ከሦስቱም ባሎችዋ ልጅ አልወለደችም አባትዋ አፄ ምኒልክ እንደታመሙ እርሳቸውን ለማስታመም ቤተ መንግሥት መጥታ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር ትኖር ነበር አፄ ምኒልክ ታሀሣሥ ቀን ቢሞቱም የመሞታቸው ዙኔታ ይፋ ስላልኾነ ቤተ መንግሥት ቆይታ በጥር ወር ዓም አቤቶ ኢያሱ እቴጌ ይቱን ከቤተ መንግሥት በግዞት ወደ እንጦጦ ሲልካቸው እሷንም ርስቷ ወደ አለበት ወደ ሸዋ ፋሌ ላዛት። ዘዲቱ ምሥስኪንዋ ንግሥዙ ሃገግዝት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ከነገሠ በኋላ የከፋ አገረ ገዥ የነበሩትን ራስ ወልደ ጊዮርጊስን የጎንደር ንጉሥ ብለው ዘውድ ደፉላቸው ንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ የአክስታቸው የወይዘሮ አያህሉሸም ሣህለ ሥላሴ ልጅ ሲሆኑ ስብለቤታቸው ወይዘሮ የሺ እመቤት ተሰማ የእቴጌ ጣይቱ አከስት ልጅ ያጎበሩ። እነሴሦ ላይ ተፈሪና ከበደ ናቸው የሺ እመቤት ደግሞ ለራስ መኮንን ተዳረች የራስ መኮንን ባለቤት ወይዘሮ የሸ እመቤት እንደ እናትዋ ቀይ ጠጉርዋ ሉጫና መልክ ቀና ነበረችኦ የሺ እመቤት ዓሊ ከራስ መኮንን በተደጋጋሚ ልጅ እየወለደች ሲሞትባትና ስትሰቃይ ቆይታ መጨረሻ ላይ ጥፈሪን ወለደች« ተጥሎም ለስምንተኛ ጊዜ ነፍሰጡር ሆና በወሊድ ምከንያት ሞተች ወይዘሮ ወለተ ጊዮርጊስ ቀደም ብለው ከራስ ዳር ጌ ወይዘሮ ትሰሜን በመጨረሻም ከ ወርቅንና ደጃዝማች አስፋውን ወልደው ነበር መጨረሻም ከመንዜው ፊታውራሪ ገብሩ ደግሞ የመ ሻዋን ሴት ልጅ ማሚትን ወልደዋል። ዓሊ የምትለውን ስም ጃንሆይ ለመጥቀሰ ያልደፈሩበት ምክንያት ልጅ ኢያሱን የወነጀሉበት ጉዳይ ራሳቸውንም እንዳይመለከታቸው በመፍራት ይኾናል እንዲያውም ጃንሆይን ይኸ ሁኔታ ከልጅ ኢያሱ በላይ የከበባቸው ይመሰሳል ይኸውም የሴት አያታቸው አባት ሰም ሁሴን የእናታቸው አባት ስም ዓሊ የባለቤታቸው አያት ሰም ዓሊ ሲሆን እንዲሁም በአባታቸው እናትም በኩል ወይዘሮ ይመኙሻል ቡንኝ የአፋር ተወላጅ በመኾናቸው ነው ተፈሪ መኮንን ገጽታቸው እናታቸውን ይመስላል የሚሉ ሰዎች ነበሩ ከጣሊያን ወረራ በኋላ ጃንሆይ የእናታቸውን ፎቶግራፍ ከየዘመዶቻቸው ያፈላልጉ እንደነበረና ለሚያቀርብላቸውም ሰው የገንዘብ ወሮታ ለማድረግ ሞክረው ነበር ይባላል። አገሩን ፊታውራሪ ቆለጭ ተመድበው ሲያስተዳደሩት ተፈሪ ግን የደጃዝማችነት ማዕረግን ይዘው ሸመቱን እየተለማመዱ እንዲቆዩ ኾነ ወዲያውም ራስ መኮንን ስላረፉ አፄ ምኒልከ የራስ መኮንን አርባ የሚወጣው አዲስ አበባ እኔ ዘንድ ስለኾነ ልጄን ተፈሪን ይዛችሁ በቶሎ እንድትመጡ ብለው አዘዙ ተፈሪም ራስ መኮንን ለአፄ ምኒልክ ያስቀመጡትን ስጦታ ይዘው ከነሠራዊታቸው አዲስ አበባ ደርሰው የአርባ ቀን መታሰቢያው ሚያዝያ ቀን ዓሥ በታላቅ ሥነ ሥርዓት ተዘከረ ተፈሪ የአባታቸውን ግዛት ሐረርጌን ለመሾም ሲጠባበቁ አፄ ምኒልክ በእቴጌ ጣይቱ ግፊት የራስ መኮንን ትልቁ ልጅ ደጃዝማች ይልማን ሐረርጌ ላይ ሾሙና ሰላሌን ደግሞ ለትንሹ ልጅ ለደጃዝማች ተፈሪ ሰጥቻለሁ ብለው አወጁ ተፈሪ በልጅነት ዕድሜያቸው የሰላሌ አገረ ገዥ ኾነው በነበሩበት ጊዜ አገሩን በእንደራሴ እያስተዳደሩ አዲስ አበባ ደጅ እየጠኑና በዳግማዊ ምኒልክ ትምሕርት ቤት መማር እንደሚፈልጉ አፄ ምኒልክን አስፈቅደው ትምሕርት ጀመሩ ነገር ግን ተማሪዎቹ ገና ጀማሪ ስለነበሩና ቀደም ብለው ተፈሪ የተማሩትን ሌሎቹ ያልደረሱበት ተፈሪ በደጃዝሃችንነት ስለኾነ ለብቻቸው እየተማሩ ቆዩ የደጃች ተፈሪ ትልቅ ወንድም ደጃዝማች ይልማ ሐረር ላይ በተሾሙ በዓመት ከአምስት ወራቸው ሞቱ ከወንድማቸው ከደጃዝማች ይልማ ሞት በኋላ ሐረርን ደጃች ተፈሪ ይሾማሉ ተብሎ ሲጠበቅ ሹመቱ ለደጃዝማች ባልቻ ተሰጠ ደጃች ተፈሪም እንደገና ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛትን ተሾመው ሄዱ በዘመኑ አንድ አገረ ገዥ ከግዛቱ የሚያገኘው ጥቅም ሁሉ በፊናው ለንጉሥ ዓገሥቱ ከሚገብረው ሊላ የራሱ ጥቅም ስለኾነ ከአንዱ ግዛት ሌላው ስለሚሻል እንደ ሐረርጌ ያሉ ግዛቶች በጣም ይመረጣሌ በተለይ ሐረርጌ የውጭ ዕቃዎች በጅቡቲ በኩል የሚገቡበት በር ሰለነበረ ጥቅሙ ቀላል ስላልኾነ ሐረርጌን መሾም ማለት መታደል ነበር ተፈሪ ሲዳሞ ለአንድ ዓመት ያህል ከቆዩ በኋላ እዚያው እንዳሉ አፄ ምኒልክ መታመማቸውን ለሰሙ ወደ አዲስ አበባ አስፈቅደው መጡ አዲስ አበባ ሲመጡም ቤተ መንግሥት ውስጥ የሥልጣን ውዝግብ ስለነበረ ደጃች ተፈሪ ድምጻቸውን አጥፍተው ተቀመጡ እቴጌ ጣይቱ በሚኒስትሮቹና በመኳንንቶቹ ውዝግብ ውስጥ ደጃች ተፈሪ አልገቡም ብለው በማመን ሕሐረርጌን ሾመዋቸው ወደ አዲሱ ግዛታቸው በደስታ ሄደው ያስተዳድሩ ጀመር«። ልጅ ኢያሱ የመንግሥቱን ሥልጣን ከተረከቡ ከአምስት ዓመት በኋላ ደጃች ተፈሪ ሐረርን ደጃዝማች ተፈሪ መኮንን በማስተዳደር ላይ እያሉ ወደ አዲስ አበባ ጠርተው ራሳቸው ልጅ ኢያሱ ድንገት ተነስተው በባቡር ወደ ሐረር ሄዱ ሐረር ላይም ኾነው ተፈሪን ከሐረር ገዥነታቸው አንሰተው ከፋ ላይ ሾሙዋቸው። በዚህን ጊዜ ደጃች ተፈሪና ልጅ ኢያሱ በቃለ መሃላ ሲተሳሰሩ ልጅ ኢያሱ ተፈሪን ከአባታቸው ግዛት ሐረርጌ እንዳይሽሯቸው ደጃቸ ተፈሪም የልጅ ኢያሱን ሥልጣን እንዳይቀናቀኑ የተሰማሙትን ልጅ ዝ። ደጃች ተፈሪን ወደ አዲሱ ሹመት አገራቸው እንዲሄዱ ልጅ ኢያሱ ቢወተውትም ተፈሪ ከአዲስ አበባ ሳይነቃነቁ ልጅ ኢያሱ ተሻሩና ደጃች ተፈሪ ራስ ቴብለው አልጋ ወራሽ ሆኑ መሳፍንቶችና መኳንንቶች ልጅ ኢያሱን ከመንግሥት ሥልጣን አውርደው ተፈሪን ለመሾም ሲዘጋጁ ደጃች ተፈሪ ደግሞ ጧት ጧት በየመኳንንቱ ቤት ደጅ እየጠኑ ውስጥ ውሰጡን ይገፋፉ ነበር ከፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ጋር እንዲያማልዷቸው ነጋድራስ ተሰማ እሸቴን ደጅ በሚጠኑበት ጊዜ ተኝቷል እያሰኙ አጉላልተዋቸዋል ምክንያቱም ነጋድራስ ተሰማ የልጅ ኢያሱ ወጣት ምሁር አማካሪ ከመኾናቸውም በላይ ልጅ ኢያሱን በጣም የሚወዱ ሰው ሰለነበሩ ነው። ባሽከክሮቹ ክፋት ደግሞ ባጋፋሪ ዘውዱ ቲዞር ዓየን ወደ ልጅ ተፈሪ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ድንፐዮኛው የፐዙፈሪ ጋብቻ መ ይል ፎፍ ጀቿፎ ዘው ብውጣጺ ሙመዜቅ ጉብ ኖፍ ዴሩ ዮኖፍጡጡራዶራሬ ጠብቻሯቻ ደጃዝማች ተፈሪ መኮንን ከወሮ መነን አስፋው ጋር ሐምሌ ቀን ዓም ተጋቡ ወይዘሮ መነን የወሎው ራስ ሚካኤል የልጅ ልጅ ናቸው ስለሆነም ልጅ ኢያሱ አጎታቸው ነው። በዚህም የተነሳ ጥቂት መኳንንቶች ሹመቱን ባለመቀበል የተገረፉና የታሰሩ ነበሩ ራስ ተፈሪ አስተዋይ ስለነበሩ ችግር እንዳይፈጠር አንዳንድ ትልቅ ጉዳይ ሲኖር ንግሥቲቱን አስፈቅደውና አስረድተው ሥራቸውን ይሠሩ ነበር ይሁንና እንዳንድ መኳንንቶች ንግሥቲቱን እየመከሩና ልባቸውን እያሸፈቱ በአንዳንድ ሃሳብ ላይ ችግር እየተፈጠረ ራስ ተፈሪ የማስረዳትና የማሳመን ተጨማሪ ሥራ ነበረባቸው በአልጋ ወራሽነታቸው ጊዜ የልጅ ኢያሱን መሻር አልቀበልም ብለው የተቃወሟቸው የንጉሥ ሚካኤል ጦር መስበቅ በሸዋ ሲሰማ ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ በፍጥነት እቴጌ ጣይቱን ለማማከር ወደ እንጦጦ ሄዱ« አቴጌ ጣይቱም ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስን ሲመክሩ ሚካኤል ችኩል ነው እዚሁ ይመጣል ጠብቂት ወታደሩን መንገድ አታስመቱት ብለው መከሯቸውና እንደተባሌት አደረጉ በራስ ልዑል ሰገድ የሚመራ ቀዳሚ ጦር ንጉሥ ሚካኤልን ለመከላከል ተልኮ በወሎ ጦር ተደመሰሰ በመሃሉ ሙሉ ዝግጅት ተደርጎ ሲጠበቁ ንጉሥ ሚካኤል እንደተባለው ወደ ሸዋ ሰለገፉ ሰገሌ ላይ በፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ዘዴኛነት ተሸንፈው አንኮበር እስር ላይ እንዳሉ በዓመቱ አረፉ ይሁንና ብዙ ወጣት ምሁሮች የልጅ ኢያሱን መሻር ባለመቀበላቸው የተገረፉም ወደ ዳር የተገፉም ነበሩ ከመኳንንቶችም መካከል ያኮረፉ ቢኖሩም ምንም ለማድረግ አልተቻለም። ቀጥሎም ልጅ ኢያሱን ፈልጎ ማሰር የልጅ ኢያሱን ባለሟሎች ቅስም መሰበርና ከሥልጣን ማባረር ሲሆን በእነሱም ምትክ አዳዲስ ሰዎች መተካት ቀዳሚ ሥራቸው ነበር አቤቶ ኢያሱን ከሹመት አውርዶ ወይዘሮ ዘውዲቱንና ደጃዝማች ተፈሪን ለማሾም በተደረገው ሽኩቻ ለመኳንንቶቹ መሣሪያ ኾነው የነበሩት መሃል ሰፋሪ ወይም የመንግሥት ጦር በ ዓም ሌላ አድማ መቱ ይኸውም በ ዓም በአፄ ምኒልክ የተሰየሙትንና በአቤቶ ኢያሱ ጊዜ በተጨማሪ የተሾሙትን ወይም የተዛወሩትን ሚኒስትሮች ከጦር ሚኒስትሩ ከፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ በስተቀር ወንጅለው ይሻሩልን አሉ ራስ ተፈሪ ይህንን ሜራ ቢጠሌትም በፊት የተሠራውን ሥራ ስለሚያውቁ ሟኒስትሮቹን ሻሩና ለጥቁት ጊዜ ሹሞች መድበው ራሳቸውም በሥራ ተጠመዱ በመጨረሻ ሕግና ደንብ አውጥተው ሰእያንዳንዱም ሚኒስትር ቢሮና ማካሪ አድርገው አዳዲስ ሚኒስትሮች ሾሙ። በመጨረሻ ተፈሪን ለማንገሥ ሲስማሙ ዘውድ የምጭነለት እኔ ንግሥቲቱ ነኝ እንጂ እኔ እያለሁ ሌላ ንጉሥ በቤተ ክርሰቲያን አይነግሥም ደንቡም ሥርዓቱም አይፈቅድም ብለው አሻፈረኝ አሉ ተጨማሪ ችግር ሆኖ ያገኙት ደግሞ ራሳቸው ንግሥተ ነገሥት ቢሆኑም ያው የሸዋ ንግሥት ስለሆኑ ራስ ተፈሪን የሸዋ ንጉሥ ብለው ለመሾም የማይቻል ስለኾነና የሌላ ግዛት ንጉሥ ብለው ቢሾሙዋቸው ተፈሪ ሥራችውን ትተው የሚሄዱ ስለመሰላቸው ነበር በኋላ ግን የሌላ ግዛት ንጉሥ ብለው ቢሾሙዋቸውም አዲስ አበባን ጥለው ለመሄድ እንደማይገደዱ ታወቀ ራስ ተፈሪ ንጉሥ ተብለው ለመሾም የሥልጣን መረባቸውን ዘርግተውና ኃይል ተሰምቷቸው ስለነበረ በንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ላይ አድማ አስነስተው በማስጨነቅ ራስ ተፈሪ አነጋ እንዲሾሶሟቸው ለማስገደድ ችለዋል። ንጉሥ ተፈሪ መኮንን ተፈሪ ንጉሥ ተብለው ዘውድ ሲደፉ የአባታቸውን የራስ መኮንንን ግቢ ልቤተ መንግሥትነት ስለመረጡ የምሂልክ ቤተ መንግሥት የታች ግቢ የራስ ተፈሪ አነጋግገሥ ወይም ትልቁ ግቢ ሲባል የንጉሥ ተፈሪ ቤተ መንግሥት ደግሞ የሳይ ግቢ ወይም ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት ተብሎ ተጠራ። በመሠረቱ ይፀ ግቢ ንጉሥ ተፈሪ ከአባታቸው የወረሱት እንደመሆኑ መጠን የግል ሃብት እንጂ የመንግሥቱ ርፅሰ ብሔር መቀመጫ ቤተ መንግሥት አልነበረም ሰለኾነም ምንም ንጉሥ ቢሆኑም መቀመጫችውን የግላቸው ቤት ውስጥ አድርገው የመንግሥቱን ሥራ ትልቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ ማድረግ ይችሉ ነበር ዋናው ቤተ መንግሥት ውስጥ ርዕሰ ብሔርዋ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ሰለሚኖሩ ሁለተኛ ቤተ መንግሥት በአንድ ከተማ ውስጥ ተመሠረተኦ በተለይ ደግሞ ንጉሥ ተፈሪ ንጉሥ ነገሥት ከተባሉ በኋላ የአባታቸውን ቤት ቤተ መንግሥት አድርገው ቢቀሩም ዋናውን የምኒልክ ቤተ መንግሥት እንደ ጽሕፈት ቤትና የዙፋን ችሎት አድርገው እንደቀጠሉበት የታወቀ ነው። በንግሥቲቱ አሟሟት ዙሪያ የተሰጡት አስተያየቶች የተለያዩ ቢሆኑም ንግሥቲቱ የስኳር በሸታ እንደነበረባቸው የታወቀ ነው ከዚህም በላይ በጊዜው የነበሩበት ሁኔታ ጭንቀት ወሰጥ ሊጥላቸው የቻለ እንደነበረ ግልጽ ነው በንግሥቲቱ ሞት ማግሥት መጋቢት ቀን ዓም ንጉሥ ተፈሪ ንጉሠ ነገሥት መባላቸው ታወጀ የሴቲቱ ንጉሥ ጓዚን ትታነሳ ይማዘሩባታል ተፈሪና ካሣ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ሐኪም አነር ሼይይይፎፎ ተዳመማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሥ ነግዝሙሥት ፀበአፐዮጵያ ሙሥመወጭ ጃም መውጫ ያፍጅ ጮመል ሥላጣየሆነኩ ማግመመግ ቅሚማሥግጣግ ዮኮ ሙጭም ንጉሥ ተፈሪ በአዋጅ ንጉሠ ነገሥት የተባሉት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ በሞቱ ማግሥት መጋቢት ቀን ዓም ነው የንጉሠ ነገሥትነቱ ክብረ በዓል የተከናወነው ግን ጥቅምት ቀን ዓም ሲሆን የኸወም የውጭ አገርና የአገር ውስጥ እንግዶች በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው በመናገሻ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ንግሣቸው ተከብሮ ነው አፄ ምኒልክም ሊሞቱ ሲሌ መኳንንቱን በመሃላ አስረው ሥልጣኑን ለልጅ ልጃቸው ቢያወርሱም ተፈሪ እንደሚወስድበት ጥርጣሬ ነበራቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት