Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በእርሱም ጸሎተ ንድራ ነህ። መዝሙር አግዚአብሔር ብርፃኔና መድኃኒቴ ነውና የሚያስፈራኝ ምንድን ነው። እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነውና የሚያስደነግጠኝ ምንድር ነው።
አድነኝ ከዓይን ሕመም ጀምሮ የሚጥል በሽታ ርኩሳን መናፍስትና ጸዋጋን አጋንንት ቡዳና እጀ ሰብእ ዓይነ ወግና የሥጋ ደዌ ወደ ሥጋና ነፍሴ እንዳይቀርቡ በአብ ጸሎተ ንድራ አታመናለሁ ጅ በወልድ እጠለላለሁ በመንፈስ ቅዱስ እከለላለሁ ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በእነዚህ በአምስቱ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉ ችንካሮች ከምፈራው ክፉ ነገር ሁሉ እኔን ን አድነኝ ቃል ሥጋ ሆነ በኛ ላይም አደረ የእግዚአብሔር ቃል እንደ እሳት ያቃጥላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ያ ቃል ቀዳማዊ ነው ያ ቃል በእግዚአብሔር ከክንድ ነበረ ያም ቃል አግዚአብሔር ነው እንዲሁም ቀዳማዊ ቃል አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። በእርሱም ጸሎተ ንድራ ዐ ሁሉ ተፈጠረ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ አርሱ ግን ምንም የተፈጠረ የለም አርሱን ለማገልገል የተፈጠረው ሁሉ በአርሱ ስልጣን የተፈጠረ ነው ሕይወትም ነው ሕይወትም የሰው ብርሃን ነው ብርፃንም በጨለማ ውስጥ ያበራል ያሳያል ጨለማም አይቀርበውም አያገኘውም ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዚህ የወንጌልህ ቃል እኔን ባርያህንን ከምፈራው ክፉ ነገር ሁሉ አድነኝ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ስለ ነፍስና ሥጋ በሸታ ጸሎት በሰማይ አንተ ነህ በምድርም አንተ ጸሎተ ንድራ ነህ። የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ ጸሎተ ንደድራ ከታላቁም ኃጢአት እነፃለሁ አቤቱ ረድኤቴ መድኃኒቴም የአፌ አነጋገር የልቤም አሳብ በፊትህ ያማረ የተወደደ ይሁን ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን። እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ ጸሎተ ንድራ ረኝ አድምጠኝም አንተ ፊቴን እሹት ብለኻልና አቤቱ ፊትህ እሻለሁ ልቤም አንተን አንተን ስለ ፊትህን ከእኔ አታዙር ተቆጥተህ ከባርያህ ፈቀቅ አትበል ረዳት ሁነኝ አትጣለኝም የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ አትተወኝ አባቴና እናቴ ጥለውኝ ነበርና እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ አቤቱ መንገድህን አስተምረኝ የሐሰት ምስክሮችና ዓመፀኞች ተነሥተውብኛልና ሰጠሳቶቼ ፈቃድ አሳልፈህ አትስጠኝ የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ጸሎተ ንደራ ፓ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን አይ ዘንድ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ ነው በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና በድንኳኑም መሸሸጊያ ሸሽጎኛልና በአደባባይም ከፍ ከፍ አድርጎኛልና እነሆ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ በድንኳኑም የምስጋና መሥዋዕትን ሠዋሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ እዘምርለትማለሁ አቤቱ ወደ አንተ የጮኩትን ቃሌን ስማኝ ጸሉተ ንድራ ዮር አይ ዘንድ አምናለሁ ኣግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ በርታ ልብህም ይጽና ኣግዚአብሔርን ተስፋ እናድርግ ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ኣስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን መዝሙር አቤቱ ሰው ረግጦኛልና ማረኝ ሁልጊዜም በሰልፍ አስጨንቆኛል የሚዋጉኝ በዝተዋልና ሁልጊዜ ቀኑን ሁሉ ጠላቶቼ ረገጡኝ እኔ ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ በእግዚአብሔር ታምጌ ቃሉን አመሰግናለሁ ዝሄጄሒ ጸሎተ ንድራ በአግዚአብሔር ታምኛለሁና አልፈራም ስው ምን ያደርገኛል ሁል ጊዜ ቃሎቼን ያጸይፉብኛል በአኔ ላይም የሚመክሩት ሁሉ ለክፉ ነው ይሸምቁብኛል ይሸሸጉብኝማል አነርሱም ፍለጋዬን ይከታተሳሉ ሁልጊዜም ነፍሴን ይሸምቁባታል በምንም በምን አታድናቸውም አሕዛብን በቁጣ ትጥላቸዋለህ አምላክ ሆይ ሕይወቴን ነገርሁህ እንባዬን እንደ ትእዛዝህ በፊትህ አኖርህ በጠራሁህ ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላቸው ይመለሳሉ በቪህም አንተ አምላኬ እንደሆንህ እነሆ ቭ ጸሎተ ንደራ እነሆ አወቅሁ እግዚአብሔርን ታምፄ ቃሉን አመስግናለሁ እግዚአብሔርን ታም ሕጉን አከብራለሁ እግዚአብሔርን ታመንሁ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል አቤቱ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው ነፍሴን ከሞት እግሮቼን ከመውደቅ አድነፃልና። በሕያዋን ብርፃን እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው ዘንድ ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን መዝሙር አቤቱ ከክፉ ሰው አድነኝ በልባቸው ክፉ ከአሰቡ ፅ ጸሎተ ንድራ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ ምላሳቸውን እንደ እባብ ምላስ አውሰበለቡ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው አቤቱ ከኃጢአተኛ እጅ ጠብቀኝ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ ትዕቢተኞች ወጥመድ ሰወሩብኝ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ በመንገድ እንቅፋትን አናሩ እግዚአብሔርንም አንተ አምላኬ ነህ የልመናዬን ቃል አቤቱ አድምጥ አልሁት ስቤቱ ጌታዬ የመድኃኒቴ ጉልበት ጸሎተ ንድራ በሰልፍ ቀን ራሴን ሽፈንገህ አቤቱ ለኃጢአተኞች ምኞት አተስጠኝ በላዬ ተማከሩ እንዳይጓደዱ አትተወኝ የሚከቡኝን ራስ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ አንዳይህ»ሥም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ ር ተናጋሪ ሰው በምድር ውስጥ አይጸናም ዓመጅነን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል አግዚአብሔር ለችግረኛ ፍርድን ለድኃም በቀልን እንዲያደርግ አወቅሁ ጻድቃንም በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ ቅኖችም በፊትህ ይኖራሉ ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜገ።