Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ተምህርት የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ።
ምሁራን መማክርት ጉባዔ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት በፍጥነት ከቦታ ቦታ አቅጣጫን እየቀያየሩ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች የተቀናጀ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች የተቀናጀ በቦታ ላይ በመሆን የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ህ ከወገብ በታች ከመሳሪያ ጋር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ምዕራፍ ሪትሟካዊ የምት የእንቅስቃሴ ክህሎት ቀላል ተከታታይ ወይም የተለያዩ ሪትሚካዊ ምት ክህሎት ወሰብሰብ ያሉ ተከታታይነት እና ቀጣይነት ያላቸዉ ሪትሚካዊ ምት ክህሎት ምዕራፍ ማህበራዊ መስተጋብርና ስሜታዊነት በሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርት ራስን የማወቅና የመቆጣጠር ክህሎትን የሚያዳብሩ ጨዋታዎች ማህበራዊ መስተጋብርን የሚያዳብሩ ጨዋታዎች ር ዉሳኔ ሰጭነትን የሚያዳብሩ ጨዋታዎች ህ ቱዜ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የልብና የስርዓተ ትንፈሳ ብርታት ሣሻ የጡንቻ ብርታት የሚያዳብሩ እንቃስቃሴዎች ህህ ከ መሳሳብና መተጣጠፍ የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ጌኢ« ምዕራፍ ጅምናስቲክስ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ አንቅስቃሴዎች « የተቀናጁ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች »» ከወገብ በታች የሚሰሩ የካለስተኒቲክስ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች በምንኖርበት አካባቢ የሚዘወተሩ ባህላዊ ጭፈራዎች በምንኖርበት አካባቢ የሚዘወተሩ ባህላዊ ጨዋታዎች ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ስዕልሀ አንድ እግርን በቀለበት ዉስጥ በማድረግ በአንድ እጅ መጓተት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ስዕል ሐ ኳስ በሁለት እግር መካከል ወደ ኋላ እየተቀባበሉ ማሳለፍና ከኋላ መሰለፍ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ክህሎት ስዕል መ በአጫጭር ማዳበሪያዎች ጆንያ ዉስጥ ገብቶ መዝለል እና ወጥቶ መሮጥ ስዕል ሠ በቀለበት ዉስጥ ያሉትን ጨርቆች ወርዉሮ ቀጣዩ ቀለበት ላይ እየጣሉ መዞር ተግባር ሀ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን አቀናጅቶ በአንድ ላይ መስራት ለምን ይጠቅማችኋል። ስዕል ሀ በጥንድ ተያይዞ መራመድ ስዕል ለ እጅ ለእጅ በመያያዝ እና በቡድን ሆኖ ተያይዞ መሮጥ ስዕል ሐ ኳስ ይዘዉ በቡድን መሮጥ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሠ ኳስ ወደ ፊት እየወረወሩ ሮጦ መያዝ ስዕል ረ በጥንድ ገመድ መዝለል ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሰ እግርና እጅን ወደ ፊትና ወደ ኃላ ማፈራረቅ ስዕል ቀ በቦታ ላይ ሩጫ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል በ እግርን ወደ ፊትና ኋላ እያፈራረቁ እጅን ወደ ደረት በየተራ ማጠፍ የጡንቻ ብርታት የሚያዳብሩ እንቃስቃሴዎች የጡንቻ ብርታት ማለት የአንገት የእጅ የእግር የሆድ የመቀመጫ እና ሌሎች በሰዉነታችን የሚገኙ ጡንቻዎች ከዉጫዊ አካል የሚገጥማቸዉን ጫና ተቋቁመዉ ለረጅም ጊዜ መስራት መቻል ነዉ። ሃሦመ ጩበነ ጋመ መመ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሀ ኳስ ቅርጫት ዉስጥ በአንድ እጅ ወርዉሮ ማስገባት ስዕል ለ ኳስ ቅርጫ ዉስጥ በሁለት እጅ ወርዉሮ ማስገባት ስዕል ሐ ኳስ በመረብ በተወጠረ ገመድ ላይ መቀባበል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ውሸ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል መ እግርን እያፈራረቁ ወደ ላይ አጥፎ በማንሳት በእጅ ጉልበትን መንካት ስዕል ሠ እጅን ዘርግቶ ትንሽ ሸብረክ ማለት ስዕል ረ አንድ እግርን ወደ ኋላ አድርጎና በእጅ ይዞ ወደ ፊት መሮጥ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሰ እጅ ለእጅ በመያያዝ ኳስ በጀርባ ይዞ ሸብረክና ብድግ ማለት ስዕል ሸ እግርን በጎን በኩል ፊትና ኋላ አድርጎ በሁለት እጅ የፊት እግርን መንካት ስዕል ቀ በጥንድ ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ እጅ ለእጅ መያያዝና እግርን ወደ ላይ አድርጎ አነካክቶ ማቆየት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አ ስዕል በ እግርን ወደ ጎን ከፍቶ በተዘረጋ አንድ እጅ ጎንበስ ብሎ በእጅ እግርን መንካት ስዕል ተ ዝቅ ብሎ በመነሳት ወደ ሳይና ወደ ፊት አቅጣጫ ዘሎ ማረፍ ስዕል ቸ ከፃቀዋመበት ጎንበስ ብሎ ሁለት እግርን እንደተዘረጋ የእግር ጣት መያዝ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ገ ኳስ ይዞ ሸብረክ በማለት ወደ ላይ ዘሎ መወርወር ስዕል ነ በአንድ እግር በመቆም እግር እና እጅን ሰያፍ ወደ ጎን ማንሳት ስዕል ኘ እጅን ወደ ላይ በማንሳት አንድ እግርን ወደ ላይ ከፍ ማድረግ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ውሸ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የ» » ኑ ከ ፍ ኢ ፆ ዮ። ስዕል ሀ ቁጭ ብሎ እግርንና እጅን ወደ ጎን መዘርጋትና መግጠም ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ለ ቁጭ ብሎ እጅ ወደ ላይ ማንሳትና መመለስ ስዕል ሐ ቁጭ ብሎ በእጅ የእግር ጣቶችን እየነኩ መመለስ ስዕል መ መሬት ቁጭ ብሎ እግርን መዘርጋትና በእጅ የእግር ጣትን ይዞ መቆየት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሠ ፊት ወደ ዉጪ አድርጎ በክብ በእጅ ተያይዞ ማጎንበስና ቀጥ ማለት ስዕል ረ በሆድ ተኝቶ የላይኛዉን የሰዉነት ክፍል ቀና ማድረግ ስዕል ሰ እግርን በየተራ ፊትና ኋላ አድርጎ ማሳሳብ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስዕል ሸ በመቀመጥ ጀርባን በማደጋገፍ እግርን ወደ ላይ ማንሳት ትግ ስዕል ቀ ኳስ ወደ ኋላ ከወገብ ዞሮ ማቀበል ስዕል በ ወደ ላይ በተወጠረ እጅ ኳስ ይዞ ወደ ኋላ ለጓደኛ ማቀበል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ጤናና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ « ስዕል ተ በሁለት እጅ ወደ ኋላ ኳስ ወርዉሮ ማቀበል ሐዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጅምናስቲክስ ፆ ይረርረሸሼቐ ቃሪ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ስተማሩ በኃኋጓኋሩ መሰረታዊ ደጅምናሰቲክሰ እንቅሰቃሴዎችን ትረዳቸችሁ። ስዕል ሸ ትንሽ ከፍ ካለ ደረጃ ላይ መዉጣትና መዉረድ ስዕል ቀ ትንሽ ከፍታ ካለዉ ጠረጴዛ ላይ ቀጥ ብሎ ዘሉ መዉረድ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጅምናስቲክስ ስዕል በ በሁለት ትንንሽ ደረጃ ባለቸዉ ሳጥኖች ላይ ወጥቶ ስዕል ተ እግርን ከፍቶ በእጅ ጣት እያቀያየሩ መሬት መንካት ስዕል ቸ እግርን ከፍቶ በአንድ እጅ በመዳፍ እየቀያየሩ መሬት መንካት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጅምናስቲክስ ስዕል ኀ ተንበርክኮ አንድ እግርን ወደ ኋላ ማጠፍና መዘርጋት ስዕል ነ በእጅ በመደገፍ አንድን እግርን ወደ ኋላ መዘርጋት ስዕል ኘ እግርን ፊትና ኋላ በማድረግ አንድ እጅን ወደ ላይ በማድረግ መጠማዘዝ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ጅምናስቲክስ ስዕል አ አንድ እጅን ወደ ላይ በማንሳት ተመሳሳይ እግርና እጅ ማስነካት የተቀናጁ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች የተቀናጁ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ማለት አንዱን የሰዉነት ክፍል ከሌሎች የሰዉነት ክፍሎች ጋር በማቀናጀት የመገጣጠሚያ አንጓዎችን ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች ማንቀሳቀስና ጡንቻዎቻችንን ማሳሳብ ነዉ። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች በምንኖርበት አካባቢ የሚዘወተሩ የሴቶች ባህላዊ ጭፈራዎች በአካባቢያችን የሴቶች ባህላዊ ጭፈራ ማለት በሴቶች የሚተገበሩ ባህላዊ ጭፈራዎችን ነዉ። ስዕል ሐ ሴት ልጆች ባህላዊ ጭፈራ ሲጨፍሩ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ስዕል ረ ሴት ልጆች ባህላዊ ጭፈራ ሲጨፍሩ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ውሸ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ስዕልሸ ሴት ልጆች ባህላዊ ጭፈራ ሲጨፍሩ ተግባር ሀ ከላይ ከተመለከታችሁት ባህላዊ ጭፈራዎች ዉስጥ በምትኖሩበት አካባቢ የሚዘወተረዉ የትኛዉ ነዉ። ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች በምንኖርበት አካባቢ የሚዘወተሩ የወንዶች ባህላዊ ጭፈራዎች በአካባቢያችን የወንዶች ባህላዊ ጭፈራ ማለት በወንዶች የሚተገበሩ ባህላዊ ጭፈራዎችን ነዉ። ወ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሹሸተሥሙሙመጭ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ስዕል ሀ ሴቶችና ወንዶች በጋራ ባህላዊ ጭፈራዎችን ሲጫወቱ ተግባር ሀ በምንኖርበት አካባቢ የምታዉቋቸዉን ሴቶችና ወንዶች በጋራ የሚጫወቷቸዉን ባህላዊ ጭፈራዎች በማምጣት ከጓደኞቻችሁ ጋር በጋራ ተጫወቷቸዉ። ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ተግባር ሀ በምንኖርበት አካባቢ የምታዉቋቸዉን የሴቶች ባህላዊ ጨዋታዎን በማምጣት ከጓደኞቻችሁ ጋር በጋራ ተጫወቷቸዉ። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ብሥሙመሙጭጠ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ ርን የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ስዕል ለ እንጫወት ዛሬ ዉናና ሰውነት ማጎልመሻ ጅ ኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ ምዕራፍ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ብሥሙመሙጭጠ ረኛ ክፍልየተማሪው መጽሐፍ።