Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ተድባበ ማርያም.pdf


  • የቃላት ደመና

ተድባበ ማርያም.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ከዚያም በተድባበ ጽዮን አቅራቢያ ያሉ አካባቢዎችኀ አሻግሮ እያየ በሀገሩ በኢያሩሳሌም አቅራቢያ ባሉ ቦታዎች ምሳሌ ደብረ ዘይት ኬብሮን እያሪኮ ኢየሩሳሌም ሎዛ ደብረ ታቦር አያለ በዙሪያዋ ያሉትን ቦታዎች ሁሉ አዲስ ሰያጫ ሰጣቸው እነዚህ ቦታዎች አሁንም ድረስ በቦታቸው በክብር ተቀምጠው ሲገኙ ፕትርክናው ግን አሳማኝ ባልሆን ሁኔታ ከተድባበ ማርያም ተወስዷል አብርሃ ወአጽብሐ የሠሩትን የተድባበ ማርያምን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በቂ አገለግሎት ለመስጠት የሚያስችል እውቀትና ክህሎት በማሳደግ ለቤተ ክርስቲያናችን ብሎም ለአገራችን የበኩሉግዓ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው። በመሠረቱ የአዛዥ ጌራና አዛዥ ራጉኤል ቅዱስ ያሬድ ለደረሰው ዜማ ምልክት ያዘጋጁበት በዕድጫ አንጋፋ የሆነ መንፈሳዊ ተቋም ዓሮሽሽይዐ ሃ ር ቋጠ ርቧበከፎሾ ነው። ፕሮጀክቱ በዋናነት ዓላማ አድርጎ የተነሣው ፐሮጀክቱ በሚተገበርበት አካባቢ ያሉትን የአብነት መምህራንና ተማሪዎችን በተናጠል ተስፋ እያሰቆረጡ ያሉ ችግሮችን ማዕከላዊ በሆነ መልኩ መፍታትና ተስፋ በተሞላበት ሁኔታ የመማር ማስተመሩን ሂደት እንዲቀጥል ማድረግ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ነዋ በግዑ መስቀል ዘሀሎ በተድባበ ማርያም ተድባበ ማርያም ብቻ የሚገኘው ነዋ በግዑ መስቀል አዘጋጅ በእውቀቱ ይልማ ዘተድባበ ማርያም ሥልክ ቁጥር ዓ ም በርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚከበረውን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዐል እና ኛውን የአፄ ገላወዴዎስ የድል በዐል ምክንያት በማድረግ የበተዘጋጀ። ርቋከከፀፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ መቅድም የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርወዉ መሠረት እና ሦስት ሽህ ዘመናትን ያስቆጠረው ዘመን ተሸጋሪው ታሪኳ የሚጀምረው ከገናናዋ ኢትዮጵያዊት ንግሥት ንግሥተ ሳባ ንግሥተ አዜብ ዘመነ መንግሥት ነው ንግሥተ ሳባ በእሥራኤል ገናና ከነበረው ዓጉሥ ሰሎሞን የወለደችውን ቀዳማዊ ምንይልክን ተከትለው የመጡ ሌዋውያገና መሣፍንት ከእሥራኤል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ተከትሎ በ ዓመተ ዓለም ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ነው የተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አሁን ካለችበት ዙሪያውን በገደል ከተከበበ ተራራ ላይ ተድባበ ጽዮን በሚል ኦሪታዊ ስያሜ የተመሠረተችው የህቺ በሦስቱም ሕግጋት ማለትም በሕገ ልቡና በሕገ ኦሪት እና በሕገ ወንጌል እገደ የዘመናቱ ሕግና ሥርዓት አምልኮተ እግዚአብሔር እንደ ተፈጸመባት የሚነገርላት ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርም ከ ዓመታት በፊት አሁን ካለችበት ተራራ ላይ ስትመሰረት ስሟ ገሊላ ተድባበ ጽዮን ይባል እንደ ነበረ አያሌ ጥንታውያን ጸሐፍት ጽፈዋል ክብረ ነገሥትን ጨምሮ በርካታ ጥንታውያት የታሪክ መጻሕፍትም ዘመዓ ተሸጋሪውን እና አነገጸባራቂውንኘ የተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በየዓምዳቸው መዝግበው ይዘዋልለ የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያምን ቤተ ክርስቲየን ታሪክበሦስት ክፍል ምዕራፍ ከፍሎ መመለከት ታሪኩን በወጉ ለማጥናት ይረዳል ስለሆነም በምዕራፍ አንድ ተድባበ ማርያም በብሉይ ኪዳን ዘመን በምዕራፍ ሁለት ተድባበ ማርያም በሐዲስ ኪዳን ዘመን እና ርከከ ሀሃ ር ጸጠፄዓ ርበከፎ ፐ በምዕራፍ ሦስት ተድባበ ማርያም ከአሕመድ ግራኝ ዉረራ በኋላ በሚል በሦስት ክፍል ምዕራፍን ተዘጋጅቷል ሌላው በምዕራፍ አራትና አምስት በገዳሟ ውስጥ ስለሚገኙ ዘዉ ተሸጋሪ ቅረሶች በክፊል እና በቅርቡ የግንባታ ሥራው ስለሚጀመሪቤ ጥንታዊው የአባ ጌራና አዛዥ ራጉኤል የድጓ ምስክር ትቤትየካርናጴ ማሰልጠኛና አጠቃላይ አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት በተመለከ አጠር ያለ ማብራሪያ ለመስጠት ተሞክሯል በመጨረሻም ይህ ማይ የተዛጀው አጠቃላይ የቤተ ክርስቲያኗን ታሪክና በውስጧ የሚገኙኣ። መንፈሳዊና ባህላዊ ቅረሶቿን በተመለከተ የደብሩ ሰበከ ጉባኣ በመጽሐፍ መልክ ለማሳተም ስለ ተዘጋጀ የተድባበ ማርያምን ቢ ክርስቲያን ሙሉ ታሪክ የያዘው መጽሐፍ እሰከሚታተም ለዋናው መጽሐፍ መዳረሻ ይሆን ዘንድ ታሳቢ ተድርጎ መሆኑ ለመግለጽ እገወዳለገ ሽ ጩጨ ም ርፀከበበፎ ሃ ኢፍ ልጳበባጋ ርዉበከፎ ምራፍ አገድ ተድባበ ማርያም በብሉይ ኪዳን በቀደመው ስሟ ገሊላ ተድባበ ጽዮን ተብላ የምትታወቀው ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም የምትገኘው በደቡብ ወሎ በቀድሞው ቤተ አምሐራ ሣይንት ከወረዳው ዋና ከተማ አጅባር ኪሎ ጫትር ርቀት ዙሪያውን በገደል በተከበበና አሥራ ሁለት መውጨና መግቢያ የተፈጥሮ በሮች ባሉት አምባ ላይ ነው አማራ ሣይገትን በተመለከተ አገዳንድ የታሪክ ምሁራን የአማራ ሣይንት ትክክለኛ ስሙ አምሐራ ሣይገት ሳይሆን አምሓራ ሠዬምችት ነው ይላሉ አምሐራ ሠዬምት የሚለው ሥያጫ የግዕዝ ቃል ሲሆን በአማርኛ የአማራ ሹሞች እንደ ማለት ነው አካባቢው ይህን ስያሜ ያገኘው ቀደምት የኢትዮጵያ ነገሥታት ልዑላንና ልዑላችት መሰፍንትና መኳንንት የዘር ኃረጋቸው የሚመዘዘው ከዚህ አካባቢ ስለሆነና አገር ለማቅናትና ጠላት ለማጥፋት መላ ኢትዮጵያን ዙረው አዳርሰው ያመነውን አስገብረው ያላመነውን ቀጥተው ሲመለሱ የዕረፍት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉበት ዙሮ መግቢያ ቤታቸው ስለሆነ አካባቢው በነገሥታቱ በልዑላኑና በልዑላቱ ስም አምሐራራ ሠዬምት ተብሎ ተሠይሟል ይላሉ ቀደምት የታሪክ ምሁራን የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በስመ ኃዳሪ ይፄዋዕ ማኃደር በአዳሪው በባለ ቤቱ ስም ማደሪያው ቤቱ ይጠራል በሚለው ብሂል የተሰጠ ስያሜ ይመስላል እንደ ሊቃውንቱ ገለጻ ከሆነ ሣይንት የተባለው በጊዜ ሂደት የፊደል ተፋልሶ ስላጋጠመው እንጂ ትክክለኛ ስሙ አምሐራ ሠዬምት ነው ከአማራ ሣይገትን አሁን ባለው የአስተዳደር ወሰን በምዕራብ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ወረዳና የደቡብ ጎንደር ስማዳ ወረዳዎች በሰጫንና በምሥራቅ የመቅደላ ወረዳ በደቡብ የደብረ ሲና ወረዳ ዐረና መካነ ሰላም ያዋስኗታል ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም ከአማራ ሣይገት ዉረደ ዋና ከተማ አጅባር በስተ ሰሜን በኩል በቅርብ እርቀት ላይ ትገኛለች ተድባበ ማርያምን ኦሪታዊ ስያጫ ያላቸው የታቦር ተራራደብረ ዘይትና ኮሬብ የተባሉ አካባቢዎችም የሚያዋስኗት ሲሆን የምትገኝበት ቦታ ዙሪያው በጥርብ ዓለት ገደል የታጠረ ሆኖ የተፈጥሮ መግቢያና መወጫ በሮች ብቻ አሏት የተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያ በሥሯ የምታስተዳድራቸው ሌሎች ዘጠኝ አብያተ ክርስቲያናትም በዙሪያዋ አሉ አምባው ገዥ መሬት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ተፈጥሮ የቸረው ከፍተኛ ውበት አለው ወደ ሥርወ ታሪኩ ስንመለስ የርዕሰ አድባራትቲ ወገዳማት ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲየን በኢትዮጵያ መስዋዕተ ኦሪትቲ ከተሰዋባውና መናብርተ ጽዮን በመባል ከሚታወቁት አራትቲጥንታውት አብያተ ክርስቲያናት ማለትም ሀ አክሱም ጽዮን ለ ተድባበ ጽዮን ሐ መርጡለ ማርያምና መ ጣና ቂርቆስ ጽርሐ ጽዮገን መካከል አንዲ እንደ ሆነችና በአመሠራረት ቅደም ተከተልም ከአክሱም ጽዮን ቀጥላ በሁለተኛነትቲየምትገኝ ጥንዊትና ብቸኛ ባለታሪክ ቤተ ክርስቲያን ናት። ሌሎችም ሊባኖስ ደማስቆ አርሞገኤም ደበር ፋራን ተብለው የተሰየሙ ኦሪታዉያን ቦታዎች አሉ በተለይ ሊባኖስ የተባለው አገር ከቦረና ዋና ከተማ መካነ ሰላም በቅርብ ርቀት የሚገኝ ሲሆን ለሊቀ ካሀናት አዛርያስ እርሰተ ጉልት ሁኖ የተሰጠ ስገዴና ገብስ የሚመረትበት ለም ሙሬት ነበር በብሉይ ኪዳን ሕግ መሠረት እ ከ ዓመተ ዓለም ቅድመ ልደ ድረስ ለ ዓመታት ያህ አድባራት ወገዳማት ተድባ ንደ ደብተራ ኦሪት ምኩራብ ሁና ተ ክርስቶስ እስከ ዓመተ ምሕረት ል መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባት ርዕሰ በ ማርያም ጌታችገና መድኃኒታችገ ቆርቋበከከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ዓመት ፍዳ ዓመተ ኩነኔ በዓመተ ምሕረች ብሉይ ክዳን በሓዲስ ኪዳን መስዋዕተ ኦሪት በአማናዊው የኢሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም እስከሚተካ ድረስ ስሟ ገሊላ ተድባበ ጽዮን እየተባለ ዓመታት በኦሪቱ ሕግና ሥርዓት መሠረት በሊቀ ካህናች ነበር ትመራ የነበረው ከ ዓ ም በኋላ ግን በቅዱሳን ነገሥታት አብርሃ ወአጽብሐ እና በአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ ትእዛዝ ተድባበ ጽዮን በመባል ይታወቅ የነበረው ኦሪታዊ ስሟጫ ተቀይሮ አማናዊች ጽዮን በሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ተድባበ ማርያም ተብሎ ተሰይሟል ሊቀ ካህናት ይባል የነበረው የአስተዳዳሪዋ ስመ ማዕረግም በትረ ያርክ ተብሏል ሀገራችን ኢትዮጵያ ሦስቱም ሕግጋት ሕገ ልቡና ሕገ ኦሪትና ሐዲስ ኪዳገ በየተራ የተፈጸሙባት ሀገረ እግዚአብሔር መሆኗን በአገር ቤትም ሆነ በውጪው ዓለም ያሉ የታሪክ ተመራማሪዎች በአንድ ድምፅ የሚመሰክሩት ሐቅ ነው ስለሆነም በህገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባቸው በርካታ አብያተ ክርስቲያናት እንዳሉ ይታወቃል ለምሳሌ በደቡቡ የሀገራችን ክፍል ብርብር ማርያም ገዳም በሰሜኑ እገደ ኃዬላ ሚካኤል ያሉ ጥገታውያን አብያተ ክርስቲያናትና ሌሎችም መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባቸው አብያተ ክርስቲያናት እገዳሉ ይነገራል ነገር ግን መናብርተ ጽዮን የሚባሉት አራቱ ማለትም አክሱም ጽዮን ተድባበ ማርያም መርጡለ ማርያምና ጣና ቂርቆስ ብቻ ናቸው እነዚህ መናብርተ ጽዮን በመባል የሚተወቁት አራቱ ጥንታውያን ኦሪታውያን ገዳማትና አድባራት በኢትዮጵያ ውስጥ በሚደረግ ሥርዓተ ንግሥ የሚገኙና ሥርዓተ ንግውን በቀጥታ የሚፈጽሙና የሚያስፈጽሙ ናቸው ቆርቋበከከፀፀ ሀሃ ር ጸከ ርቧበከፎ በዚህ መሠረት ከቀዳማዊ ምገይልክ ዘምነ መንግሥት ጀምሮ እስከ አጤ ኃይለ ሥላሴ ድረስ እነዚህ አራት መናብረት በአገድ ሁነው መክርው ኢትዮጵያን በገጉሠ ነገሥት የሚውመራ ገጉሠ ነገሥት ቀብተው እያነገሙና ሥርዓተ ገዓገግሥናውን እየመሩ እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ዘልቀዋል በሥርዓተ ኀገግሥ ጊዜ የአራቱ መናብርተ ጽዮን ተግባርና ኃላፊነች የአክሱም ጽዮን ገቡረ ዕድ የአክሱሙ ገቡረ ዕድ ከቀዳማዊ ምገይልክ ጀምሮ ሲወርድ ሲወራረድ በመጠው ሥርአት መሠረት ማናቸውም ንጉሥ ሲነግሥ በሥርዓተ ንግሥ ጊዜ ዘውዱን በንጉሠ ነገሥቱ እራስ ላይ በክብር ያቀዳጃል የተድባበ ማርያም በትረ ያርክ የተድባበ ማርያሙ በትረ ያርክ በሥርዓተ ገግሠ ላይ ቅንት ሰይፈከ ኃያል ውስተ ሐቋከ። ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በዚህ ሁኔታ ነግሰው ዓጮመታት ገዝተው አልፈዋል ታሪካቸው ግን ይቀጥላል ምዕራፍ ሁለት ተድባበ ማርያም በሐዲስ ኪዳን ከ ኛወ መቶ ክፍለ ዘመን ዓመተ ዓለም ቅልል ክ እስከ ዓም ማለትም ከቀዳማዊ ምንይልክ እስከ አብርሃ ወአጽብሐ ዘመነ መንግሥት ለ ዓመታት ደብተራ ኦሪት ሁና መስዋዕተ ኦሪት እየተሰዋባት የቆየችው ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም በ ዓም ቅዱሳን ነገሥታት አብርሃ ወአጽብሐ ሕገፃ ቤተ ክርስቲያኗን በአዲስ መልክ እንፀው ከሕገ ኦሪት ወደ ሕገ ወንጌል ከብሉ ኪዳን ወደ ሐዲስ ኪዳን ሕግ አሸጋግረዋታል ቅዱሳን ነገሥታት አብርፃ ወአጽብሐ ከአክሱም ጽዮን ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ያነፁትን የተደበባበ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን ሠርተው እንዳጠናቀቄ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሰ ቤተ ምኩራብን በቤተ መቅደስ ሕገ ኦሪትን በሕገ በወንጌል ቀይረዋል በቤተ መቅደሷም በመስዋዕተ ኦሪት ፈንታ ሙርቋከበፎፀዐ ሀሃ ር ሕበ ርሕበበፎ በሐዲስ ኪዳገ ሕግ መሠረት አማናዊው የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም እገዲሰዋ አድርገዋል ስሟንም ተድባበ ማርያም ብለው አማናዊት ጽዮን በሆነችው ቅድስት ድገግል ማርያም ስም ሰይመዋታል በመቀጠልም ለ ዓመታት የደብተራ ኦሪቱ መሪ ስመ ማዕረግ ሆኖ የቆየውን ሊቀ ካህናት የሚለውን ስመ ማዕረግ በሐዲስ ኪዳን በመንፈሳዊው ዘርፍ ትልቁና የመጨረሻ ደረጃ በሆነው በትረ ያርክ በሚልው ስመ ማዕረግ ተክተው የቤተ ክርስቲያኗን መሪ ብትረ ያርክ አድርገው ሹመውታል ገድለ አብርሃ ወአጽብሐ ስለ ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሚተርከው ታሪክ መካከል የሚከተለው አንቀጽ በጉልህ ተጽፎ ይገኛል ወአደዉ ፈለገ ተከዚ ወቦኡ ብሔረ አምሐራ ወሐነፁ በህየ መቅደሰ ወሠመይዋ ለይእቲ መቅደስ ተድባበ ማርያም ወጫሙ በውስቴታ በትረ ያርክ ዝ ውእቱ ሊቀ ካሀናት ወዓልዓሉ ክብራ እምኩሎን አድባራት ትርጉም የተከዚን ወገዝ ተሸግረው አማራ አገር ደረሱበዚያም ቤተ መቅደስን ሠሩ ይህቺንም ቤተ ጅሞመቅደስ ተድባበ ማርያም ብለው ሠየሟት በውስጧም በትረ ያርክ ሾሙ በትረ ያርክ ማልት ሊቀ ካሀናት ማልት ነው። ዘመነ መንግሥት ድረስ ብዙ በትረ ያርኮች በተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እየተሸሙ አገልግለው አረፍተ ዘመን እየገታቸው አልፈዋል የመጀመሪያውና በአብርሃ ወአጽብሐ ዘምን ተሸሞ የተድባበ ማርያም በትረ ያርክ የነበረው በትረ ያርክ መርሐ ጽዮን ሲሆን በአፄ ኃይለ ሥላሴ ነበሩትና የመጨረሻው የተድባበ ማርያም በትረ ያርክ በትረ ያርክ ወልደ ገብርኤል በመባል ይታወቃሉ አብርሃ ወአጽብሐ የተድባበ ማርያምን ቤተ ክርስቲያን እጅግ ባማረና ውብ በሆነ ግብረ ሕንፃ አንፀውና ሠርተው ካጠናቀቁ በኋላ ባነፁት ቤተ ወቅደስ እግዚአብሔር እንዲመሰገገበትና መንፈሳዊ አገልግሎቱ ዓመቱን ሙሉ ያለማቋረጥ እንዲደረስ ሥርዓት ሠርተዋል ይሀገግም ሥርዓት የሚፈጽሙና የሚያስፈጽሙ የሚሆኑ ካሀናትን የነግህ የሠለስትየቀትር የተስዓቱ ሰዐትና የሠርክ እንዲሁም የምሴት ብለው መድበዋል። ደራሲው ለምልክት ያህል እስከ ዛሬ በኛ ዘንድ ዘንድ አለ ዓርቋበከከፀፀ ሀሃ ር ጸበ ርቧበከፎ ኤብ ማለታቸው ይህን ድረሰት ሲደርሱ ተድባበ ማርያም አካባቢ እንደነበሩ ፍንጭ ይሰጣል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ንዋያተ ክህነት የሆኑትን ማለትም የቀደሱበትን መጽሐፈ ቅዳሴያቸውን የባረኩበትን የእጅ መስቀላቸውን እና ቤተ መቅደሱን ቀብተው የከበሩበትን ቅብዐ ጫሮን ከፕትርክናው ጋር አንድ ላይ ተድባበ ማርያም ነው ያስቀመጡት ወይም ለድባበ ማርያም ነው የሰጡት መጽሐፈ ቅዳሴያቸው በአረማይክ ቋገቋ የተጻፈ የእጅ መስቀላቸው እና ቅብዐ ሜጫሩኑ እስከ አሁንም ድረስ በቦታቸው በክብር ተቀምጠው ሲገኙ ፕትርክናው ግን አሳማኝ ባልሆን ሁኔታ ከተድባበ ማርያም ተወስዷል አብርሃ ወአጽብሐ ያነፁት የተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲን በመናኙና ደገኛው ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ካሌብ ዘመን እድስት ተደርጎለታል አፄ ካሌብ የናግራንን ክርስቲያኖች ከአይሁድ ጭፍጨፋ ለመታደግ ወደ የመን ሲዘምቱ የተድባበ ማርያሙ በትረ ያርክ ዘሙሴ ከንጉሠ ጋር አብረው ዘምተዋል አፄ ካሌብ ለሰማዕታት ናግራን መታሰቢያ አድርገው በሕይወት ያሉትን ክርስቲያኖች አፅናንተው ሲመለሱ በትረ ያርክ ዘሙሴ ግን በዚያው ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ደርሰው እንደመጡ ታሪካቸው ያስረዳል አፄ ካሌብ ከናግራን መልስ አብርሃ ወአጽብሐ የሠሩትን የተድባበ ማርያምን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አድሰዋል። በተለምዶ የገዛዛ ማርያም በመባል የምትታወቀው ጋዛ ማርያም የገዛዛ ጋዛ ማርያም በአክሱም ዘመነ መንግሥት እንደተመሠረተች ነው የሚነገረው ከእስክንድርያ ለሚመጡ ጳጳሳት መግገበረ ጵጵስና ሁና አገልግላለች የገዛዛ ማርያም የአራት ግብፃውያን ሊቃነ ጳጳሳት መካነ መቃብር መገኛ ናት አቡነ ተክለ ሃይማኖት የፀጋ ዘአብና የእግዚእ ኃረያ ልጅ ዲቁና የተቀበሉት የገዛዛ ማርያም ከአቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ መሆኑን ገድላቸው ይናገራል የአቡነ ቄርሎስ የእጅ መስቀል በአሁኑ ሰዐት በቅርስነት ተመዝገቦ ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በክብር ተቀምቦ የገኛል ው ወገዴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ ጥንታውያን ገዳማት አድባራትና ሌሎችም በጊዜው አማራ ሣይንት ውስጥ የነበሩ በረካታ አብያተ ክርስቲያናት የግራኝ አሕመድ ጥፍት አልደረሰባቸውም ምክንያቱም ግራኝ አሕመድ አማራ ሣይገት ውስጥ አልገባምና ነው በዚህ ምክንያት ጥንት መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባት በኋላም ከአራቱ መናብርተ ጽዮን መካከል ሁለተኛዋና መገበረ በትረ ያርክ የሁሉም ገዳማትና አድባራት እናት የሆነችው ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያምን አፄ ገላውዴዎስ አምባ መጠጊያ ቤተ ጸሎት ትሆናቸው ዓርቋበከከፀፀ ሀሃ ር ጸቋከ ርቧበከፎ ዘንድ መርጠዋታል በትረ ያርክ አፈወ ድንግልም ከግራኝ ጦር አምልጠው በመሸሽ ከየአቅጣቻው ወደ ተድባበ ጣርያም የሚመጦትን ሊቃውትና ካህናት እየተቀበሉና አፄ ገላውዴዎስንም በጸሎትና በሱባዔ እንዲሁም በምክር ያግዙ ነበር ከሞትና ከምርኮ የተረፉ መሣፍንትና መኮንንነቱም ግራኝን ድል እሰከሚያደርጉ ድረስ ማዕከላቸውን ተድባበ ማርያም ላይ አድርገው በጦርነትና በስደት የተዳከመ ኃይላቸውን እንደገና ማስባሰብ የቻሉት ከአፄ ገላውዴዎስ ጋር ተድባበ ማርያምን እንደ ዋና ከተማቸው አድርገው ነው በመጨረሻም አፄ ገላውዴዎስ እግዚአብሔር አምላክ ግራኝ አሕመድን ድል እንዲያደርግላቸው በጾምና በጸሎት ተወስነው እግዚአብሔርን እየተማፀኑ ቆይተው ከሞትና ከምርኮ የተረፈ ጦራቸውን አስባስበውና የጦር ዝግጅት ድርገው አሕመድ ግራኝ ይገኝበታል ወደተባለበት አካባቢ ዘመቻ አድረገዋል ሲዘምቱም በዐፄ ዳዊት ቀዳማዊ ዘመነ መንግሥት ከቅድስት ሀገር ኢየሩሣሌም እንደመጣች የሚነገርላት ታቦተ ልደታ አፄ ዘርዐ ያዕቆብ ተድባበ ማርያም አስቀምጠዋት ትኖር ስለነበረ በአማላጅነቷ እንደምትረዳቸው በመተማመን አብራቸው እገድትዘምት አድረገዋል በዘመቻ ወቅት እንደ መንብር አድርገው ታቦተ ልደታን ያሰርፉበት የነበረው መገበር እስከ አሁን ድረስ የዘመቻ መንበር እየተባለ ቤተ መቅደስ ውሰጥ ይገኛል በየዓመቱ ጥምቀተ ባሕር ሲወረድ እንደ መንበረ ሁኖ የሚያገለግለው ይሀው ታሪካዊ መገበር ነው በአማላጅነቷ አምነው ታቦተ ልደታን ይዘው የዘመቱት አፄ ገላውዴዎስ ግራኝን ገጥመው ደንቢያ ፎገራ ውስጥ ልዩ ስሙ ዘንተራ ከተባለ ቦታ ላይ በእመቤታችን ኃይል የካቲት ኔ ቀን ዓ ም ድል አድርገውታል። በመቀጠልም ተድባበ ማርያም ንግሥች ሠይፈ ገላውዴዎስ የግራኝ እመቤት አፈወ ድንግል በትረ ያርክ ብለው በአዋጅ አፅንተዋል እዚህ ላይ ነጉጮ በዓዋጅ ካፀኑዋቸው ውሣኔዎች መካከል ሀ ተድባበ ማርያም ንግሥት ሠይፈ ገላውዴዎስ ለ የግራኝ እመቤት እና ሐ አፈወ ድንግል በተረ ያርክ የሚሉት የገጉሁ አዋጆች በየራሳቸው ለዩ ልዩ ትርጓሜ አላቸው ሀ ተድባበ ማርያም ገግሥች ሠይፈ ገላውዴዎስ አፄ ገላውዴዎስ ተድባበ ማርያም ንግሥት ብለው በአዋጅ ማወጅ ብቻ ሳይሆን ለተድባበ ማርያም ቤተ ክረስቲያን ሚሶ መንግሥታቸውን ሰጥተው በቤተ መንግሥታቸው ሁሉ ልዩ ክብር እንዲኖራት አድረገዋል የህንን የንጉሠሁን አዋጅ የሚያጠናክረው ከአማራ ሣይንት በቅርብ እርቀት የሚገኘው የዳውንትና የጋይንት ሕዝብ ነው የዳውንትና የጋይንት ሕዝቦች ተድባበ ማርያምን ዓግሥች ገብተው በተድባበ ማርያም ቤ ሠርተውት የነበረው ሥርዓት ተ ዓርቋከከፀፀ ሀሃ ር ጸጠ ርቋበከፎ ቅት ያ ላከ ና ናቸ ው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት