Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ተአምረኛው አእምሮህ @Bemnet_Library.pdf


  • የቃላት ደመና

ተአምረኛው አእምሮህ @Bemnet_Library.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ተአእአሞረጽው ፎር ማ ኸቸሺህ ኘዕህ ፀዮፀ ከፀ ፀው ረሮህ አብ ተአምረኛው አእምሮኒ ትአ አእምሮህ በሕይወትህ ተአምራትን ለማድረግ በተጠንቀቅ ላይ የሚጠብቀው ያንተን ትእዛዝ ብቻ ነው አርኪሜድስ ተዘፍቆበት ከነበረው ገንዳ ወጣ ኢዮኃ ኢዮሪካየ አገኘሁት አገኘሁት እያለም እርቃኑን በግሪክ ጎዳናዎች ላይ ሮጠ። ቀጣይ ምን ልንካ። ሃብትም መኪናን እንደመንዳት ጥበበን ይጠይቃል እናም ልክ ሹፌር እንደምትሆነው ሁሉ ሀብታምነትም በልምምድ ውስጥ የሚመጣ ጥበብ ነው። ከንቃተ ህሊናው ወደ ህቡዕ ህሊናው ነውቀትን ሊያሰርጽ ይገባል የማስረጫውም መንገድ እምነት ነው። መራመድ መቻሉን የሚጠራጠር ህጻን አይራመድም መኪናን መንዳት የግይቻል የሚመስለው ሹፌር ሹፌር አይሆንም ሀብታም መሆን እንደሚችል ያላመነ ሰው ሀብታም አይሆንም የሀብታም አእምሮን ስትገነባ ሀብታምነት ተከትሎህ ይመጣል ውፃን ያፈልቃል አበቦችንም ያጸድቃል ዶክተ በርሃው ዝወስትራ ባዋ መርራ በመጽሐፉ ላይ እንዲህ ይለናል ኑ ይህ ዐጣ ጥ ከአንድ ወጣት ጋር እሰራ ነበር ከአመታት ወም የሁለተና የቀዶ ጥገና ፃኪም መሆን ይፈልግ ነበር። እንዲህ የሚያወራ ስው የገንዘብ እክል ያለበት ነው ከእርሱ ጋር አብሮ የተማሚ ወዳጁ ከሁን ላይ ብዙ የስኬት ደረጃዎችን ወደ ላይ ወጥቷልና ይቀናበታል ሆኖም ይህ የቅናት ጠባዩ ለእርሱ ውድቀት መነሻ ነው። ከብሮት በተማረው ወዳጁ ባገኘው ሀብት ወይም ስኬት መመቅገቱ አእምሮውን ይመርክዋል ይህ ስው ሁለት ሉቶች አየጸለየ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ክፍል ተአምረኛው አእምሮህ እገዴት ነው የሚያስበው። ተአምረኛው አእምሮህ ስድስት ክፍሎች የተከፋፈለ መጽሐፍ ነው ክፍልፅ ፕላሲቦ ኢፌክትና ተአምረኛው አእምሮህ ይህ ክፍል ሲጀምር ማንነት ላይ ያተኩራል አንተ ማን ነህ። በዚህ ክፍል የለውጥን ወንዝ አብረን በጋራ እንሻገራለን ክፍል ተአምረኛው አእምርህ ህቡዕ ህሊናህ ስለ ህቡዕ ህሊናህ እና የስክነት ሁነት ውስጥ በመግባት እንዴት አዲስ ሕይወት መጀመር እንደምትችል ይነግርሀል በዚህ ክፍል ላይ የማይታየውን እና ድብቁን የአእምሮ ክፍል ህቡዕ ህሲናህን እንበረብረዋለን። እናም አንድ ነገር ግልጽ ይሆንልፃል ዘመንህን ሙሉ ራስህን አገተ ማገ ነህ። ርኢ ተአምረኛው አእምሮህ አታስብም ግን እያሰብክ እንዳልሆነ ይታወቅሃል ልክ ጽሙዓህን ስትጨርስ ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜ ከፃሳቦቼ ነጻ ነበርኩኝ ምንም አላስብም ነበር ሰላም ስምምነት እና ጸጥታ ያለበት ስፍራ ውስጥ ነበርኩኝ ትላለህ እናም ፃሳቦችህን ጸጥ ማስኘት የምትችል ከሆነ ያንተ መኖር ከማሰብህ ጋር የሚገናኝ አይደለም ማሰት ነው ፃሳቦች ጸጥ ሊሉ ወይም ከመጠን በላይ ሲጮኹ ይችላሉ። ጄኒስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምርመራ ተቋሙ ስታቀና የአእምር ሁኔታዋን ለማወቅ ሰአርባ አምስት ደቂቃ ያህል የኢኢጂ ፎርከበርፀሀከጪዐሀከ ምርመራ ካካሄዱላት በኋላ መድኃኒቶችን የያዘ ብልቃጥ ሰጧት ይህን አዲስ መድኃኒት ከሚወስዱት በጎ ፍቃደኞች መካከል ከፊሎቹ የተሰጣቸው ፕሳላሲቦ ነበር ጄኒስንም የመረመሯት ዶክተሮች የትኛው ፕሳሲቦ የትኛው መድኃኒት እንደሆነ አያውቁም ነበር እንዲያውም ምርምሩ እስኪያልቅ ድረስ ማንም የምርመራው አካል የሆነ ሰው እውነታውን አያውቅም ነበር ሆኖም ለጄኒስ መድኃኒቱ የመጨረሻ መፍትፄዋ ነበር አመታትንም ያስቆጠረውን ድባቴዋንም ሰአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበተው ተስፋ አድርጋለች በሰበብ አስባቡ ለማያነፋርቃት አና በህክምና ሰተረጋገጠው ድባቴዋ ምናልባትም አሁን መፍትፄ ታገኝ ይሆናል ጅኒስ በየሳምንቱ በተከታታይ ለስምንት ሳምንታት እየመጣቾ ምርመራ ለማድረግ ተስማምታለች በየሳምንቱም የሚቀርቡላትን ጥያቄዎች ትመልሳለች ምን እንደሚሰማት ትናገራለች የኢኢጂም ምርመራ ይደረግላታል መድኃኒቱን መውሰድ በጀመረች በጥቂት ቀናቶች ውስጥም በጤናዋ ላይ እጅገ አስገራሚ ለውጥ ታየ ሆኖም ጥቂት የማጥወልወል ስሜት ይሰማት ነበር። ብዙውን ጊዜ በፊተኛው የአእምሮ ክፍላችን ውስጥ ሀከርበሯ ርዕቪኣ ላይ የሚካፄዱ እንቅስቃሴዎች ድባቴ ውስጥ ስንገባ ቁጥራቸው ይቀንሳል የኢኢጂ ምርመራው ውጤትም እንደሚያሳየው ፕላሲቦው ለውጥ ያመጣላቸው በጎ ጨጨ ር ሚሚ ተአምረኛው አእምሮህ አ ፍቃደኞች በፊተኛው የአአምር ክፍለ ላይ ያሉ እንትስታሲዕ በአስገራሚ ሁነታ ጨምሯል ች የፕላሲቦ ተጽዕኖ በጄኒስ አስተሳሰብ ላይ ብቻ ሳይሆገ በሚዳሰሰው የጭንትቅላቷ ክፍል ላይም ትልቅ ለውጥ አከምጥተላታልኒ ጤነኛ መሆን ብቻ አልነበረም የሚሰማት የእውነትም ጤናማ ሆናለሼ ምንም አይነት መድኃኒት ሳትወስድ ድናለች አስተሳሰቧ ብቻውን አካላዊ ሁኔታዋን ቀይርታል። እምነትህ ምን ያህል ኃይል እንዳለው የሰው ልጅ ሴሎቹን ሳይቀር እንዴት እንደፈለገ በማዘዝ ተአምራዊ ለውጥ እንደሚያመጣ የሚያሳዩ ነገሮችን በቀጣዮቹ ምዕራፎች በጥልቀት ከማየታችን በፊት ለአሁኑ የፕላሲቦ ወጋችን ላይ አንድ ታሪክ እንጨምር ፕላሲቦ ሊገድልም ይችላል መልካም ማሰባችን አንደሚያድነን ሁሉ መጥፎ ማሰባችንም ያሳምመናል ሲገድለንም ይችላል የዛያ ስድስት አመቱ የኮሌጅ ተመራቂ ፍሬድ ሜሰን ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር በመለያየቱ ጥልቅ ድባቴ ውስጥ ገባ ሕይወት መረረችው አዲስ እና ፍቱን ስለሆነ የድብርት መድኃኒትም ማስታወቂያ ላይ ሰማ አናም ሊገቫዛ አሰበ ከዚህ ቀደም በሃኪም የታዘለትን የጾረ ድባቴ መድኃኒት ፎይ ለአራት አመታት ወስጳል ሆናም ሜዕን እነዚህ የድባቴ መድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳታቸው ሲሆጀሸት መውዕዱን ጨመጨ ዴመጨመጨሙ ው ሙተአምረኛው አእምሮህ ዴ ዴዴ አቆመ። ቢሆንም ድምጹ እየደከመ እና ሰውነቱ እየዛለ መጣ ጉልኮስም ተተከሰለት ሊያረጋጉትም የሚቻላቸውን ሁሉ አደረጉ ግን ሊሻለው ስልቻለም ሜሰን ምን አይነት መድኃኒት እንደወሰደ ጠየቁት እሱም የመድኃኒቱን ስም እንደማያስታውሰው ነግሮ በእጁ የያዘውን ባዶ ብልቃጥ አሳያቸው ዴሬ ሚመመመንትተአምረኛው አእምሮህ ዶክተሮቹ የመድኃኒቱ ብልቃጥ ላይ የተለጠፈውን ኮድ ሲያነቡት ብሙከራ ሳይ ያለ መድኃኒት ይላል ሜሰን ሊሻለው አልቻለም ጭርሱኑ ባሰበት አዲሱ ጸረድባቴ መድኃኒት ላይ ምርምሩን ለሚሰራውም ላብራቶር ተደወለ ከአራት ሰዓታትም በኋላም ከላብራቶሪው አንድ ተወካይ ወደ ሆስፒታሉ መጣ የመድኃኒቱ ብልቃጥ ላይ የተጻፉትን ኮዶች ካነበበ በኋላም መድኃኒቱ ፕላሲቦ እንደሆነ እና የዋጠውም ኪኒን የምንም አይነት ህመም መድኃኒት እንዳልሆነ አሳወቀ ሜስን ይህንን ዜና ሲሰማ የልብ ምቱ እና የደም ግፊቱ በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ኖርማል ሁኔታቸው ተመለሱ ይሄ ምንም አይነት ጥቅምም ሆነ ጉዳት የሌለው ኪኒን የሜሰንን ሕይወት ሲያሳጣው ነበር የመድኃኒቱ የመግደል ኃይልም ሙሉ ለሙሉ በጭንቅላቱ የተወሰነ ነበር አእምሮ ድንቅ ነው ካመነ በእውነተኛ መድኃኒት እና በከረሜላ መፃል ያለውን ልዩነት አያስተውለውም ሜሰንን ሊገድለው የነበረው የራሱ አእምሮ ነው ራይትንም የገደለው አለማመኑ ብቻ ነው ጄኒስን ከድባቴዋ ያላቀቃት የአእምሮዋ የማመን ኃይል ነው። መጥፎ ነገሮች ሲከሰቱብህ ከመጥፎ ሜልኪዎች ጋር ታገናኛቸዋለህ ብዙ ቀናት በመንገድህ ጥቁር ተአምረኛው አእምሮሀ በሚልኪ ዙሪያ ኮኢቺ ኦኖ የተባለ ጃፓናዊ ተመራማሪ የስራው አንድ አስገራሚ ጥናት ነበር በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችን አንድ ክፍል ውስጥ አስገባቸው እዛም ሳሉ አንድ ጨዋታን እንደሚጫወቱ ነገራቸው። ሀቡዕ አእምሯችን የአውነታውን ዓለም ከፃሳብ ዓለም መለየት አይችልም እናም ሰውነታችን ነገው ያማረ እንደሆነ ካመነ ዛሬ ላይ ጉልበት ያገኛል ዛሬ ላይ ይደሰታል ሰውነትህን በማመንህ ልክ መግሻት እና መምራት ትችላለህ ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ እንደምትሆን ማመን አለብህ አንደማትወድቅ ስታምን መውደቅ ታቆማለህ ደፋር መሆንህን ስታምን ፍርፃትህ ይተናል አውነታውን ዓለም መምራት ኣለብህ ከውስጥህ ከህቡዕ ህሲና መጀመር አለብህ ህቡዕ ህሊናህ ነባራዊውን ዓለምህን እና አእምሮህን ይቆጣጠረዋል አባቺውን ትዕቹችንም ከአርሱ ትቀበላለሁ በኣፍህ አልፈራም ማለትህ ብ። አዳዲስ ኤነተኒስቦችም አእምሮህ እና ሰውነትህን ከትናንት ህመሞች አላቀው ወደ ነገ ድልህ ይመሩሃል እድል እና እጣ ፈንታ ሕይወትህን በዘፈቀደ እንዲዳይመሩትም ሃሳቦችህ ልክ እንደ ፕላሲቦ ነገ ጥሩ እንደሚሆን ሊነግሩህ ይገባል አሮጌውን ትናንትህን ሳይሆን አዲሱን ነገህን መኖር መጀመር አሰህ አእምሮን እንደፈለጉት እንዲያስብ ማሰልጠን ይቻላል በቀላሉ አይንህን ጨፍነህ ነገህን በኣይነህሲናሀ ሳለው የትናንቱንም አሮጌ ማኘንትህን እንደጣልክው አስብ አዲስ ሰው ነህ ሁሌም ቢሆን ይህንን ጉጾ ስጨርስ ምን አንደምትሆን ምን ሲሰማህ እንደሚችል ለራስህ ንረው ፍላጎቶችህን እና አትኩሮትህን ወደ አንድ መስመር እም። ኬሪ ልክ እንዳሰበው የአስር ሚልዮን ዶላር ቼክ ተቀበለ በሃሳቡ የሳለውን ዓለም እውን አደረገው እነዚህ ሰዎች አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ውጫዊው አካባቢ አነሱ ላይ የሚያደርስባቸውን ጩኸት ጸጥ አሰኝተውታል ሰውነታቸውንም ከተገደበበት ድንበር በላይ ገፍተው ኃያል አድርገውታል የአእምሮ ሁናቴያቸውንም በሚፈልጉት ቅርጽ እና አስተሳሰብ ጠርበውታል ራሳቸውን ለዓለም ሲያስተዋውቁ አእምሮ እና አካላቸውን በአንድ ያሰሩታል እናም ቁሳዊውን ዓለም ቀድመው ባለሙት እና ለአእምሯቸው በነገሩት መንገድ ይመሩታል ይህንን ፃሳብ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶቹ ይደግፉታል ፃሳቦችህ አእምሮህ ውስጥ ያሉ እና ሰውነትህን የሚያዙትን ክፍሎች ያነቃቃሉ አንድ ብርጭቆን ከማንሳትህ በፊት ብርጭቆውን ስለማንሳትህ ታስባለህ እጅህን የሚያዘውንም የአእምሮህን ክፍል ታነቃቃዋለህ በፃሳብህ የምትስላቸው እና የምትገነባቸውም እጣ ፈንታዎችህ ጠንካራ እና ያሰበውን ተግባር ላይ ለማዋል የሚዳክር የአእምሮ ስርዓትን እንድትገነባ ያደርጉሃል ለዚህ ማሳያ እንዲሆነን አንድ አስገራሚ የፃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ጥናትን እንመልከት በጥናቱ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎች በየእለቱ ለሁለት ሰዓታት በማሰብ ብቻ ፒያኖ መጫወትን እንዲለማመዱ ተደረጉ ልምምዱም ቀላል እና መሰረታዊ የሆነው ሸህፁበበፀ። ወያጵት ው በአእምሯችን ውስጥ ያለው ዓለም እና የእውኑ ዓለም አንድ አይነት ናቸው። መልሱ የቲማቲሙ ቀለም ጥቁር ይሆናል ነው ቲማቲሙ አረንጓዴውን ብርሃን መጦ ያስቀረዋል ነገር ግን መልሶ ወደ ከባቢ የሚያንጸባርቀው ምንም እይነት ቀይ ብርነን አላገኘም ከዚህ ቀደም እንዳየነው ቀለማት በፍሪኪዮንሲ ለሚሰያዩ ብርፃናት አእምሯችን ትርጉም የሚሰጥበት መንገድ እንጂ ምድር ላይ ምንም ስይነት ቀለም የለም ለምሳሌ አንድ ሰው ተራራ ጫፍ ላይ ብልፍ ድርግም የሚል መብራት ይዞ ቢወጣ እና ሶስት ጊዜ ብልጭ ድርግም ሳደርግ ቀይ ማለት ነው ቢልህ መብራቱ ሶስት ጊዜ ብልጭ ድርግም ሲል ሰውየው ቀይ እያለህ እንደሆነ ይገባፃል አእምሮህም ላይ ተመሳሳይ ነገር ነው ያለው ቀይ በሰከንድ ትሪሊየን ጊዜ በላይ ይርገበገባል የቀይ ብርፃን ቅንጣቶች ወደ አይንህ ሲደርሱ አይንህ ቀይ የሚል መልዕክት ለአእምሮህ ይልክለታል መልዕክቱም የደረሰው አእምሮህ ቀይ የሚል ምስልን ይፈጥርልፃል። ዓለም ላይ የምናያቸው እና እውነት የሚመስሉን አብዛኛቹ ነገሮች እውነትነታቸው ለራሳችን ብቻ ነው ቲማቲም ቀይ እንደሆነ እናስባለን ሆኖም ቀይነታቸው አእምሯችን ውስጥ ብቻ ነው ያለው የአይናችን አሰራር የተለየ ቢሆን ኖሮ ምናልባትም ቲማቲሙ ሳይ ነጥረው የሚመለሱት የብርሃን ቅንጣቶች ሌላ የተለየ ቀለም እንድናይ ያደርጉን ነበር አሁን ላይም ቢሆን ሁሉም ሰው ተመሳሳይ አይነት ቀይ እንደሚመለከት እርግጠኛ መሆን አንቸልም ተ ሔሙ ተአምረኛው አእምሮህ ክሶስቱ የብርሃን ተቀባዮች ቀይ ሰማያዊ እና አረንጓዴ መፃል አንዱ ባይስራ የቀለም አይነስውርነት ርከፀበ ያጋጥመናል በተፈጥሮ ቀይ ብርፃን ተቀባይ ባይኖርህ በአረንጓዴ እና በቀይ መሃከል ያለውን ልዩነት አታውቅም አረንጓዴ ብርን ተቀባይ ባይኖርህ በቀይ እና በአረንጓዴ መዛከል ያለውን ልዩነት አታውቀውም » ሰማያዊ ብርፃዛን ተቀባይ ባይኖርህ በቢጫ እና በሰማያዊ መፃል ያለውን ልዩነት አታውቅም። እናም አዲስ ነገር ባለመማርህ ምክንያት ተመሳሳይ ሃሳቦችን ስታስብ ተመሳሳይ ስሜቶች ሲሰሙሀ አእምሮህ ተመሳሳይ የነውር ግንኙነቶችን መስተጋብሮችንና ንድፎችን እየተጠቀመ ነው ማለት ነው ሳታስበውም ሀቡዕ ህሊናህ ውሉህን ይደግምብዛሃል ተመሳሳይ ድርጊቶችን እንድትፈጽም የሚያደርጉ የነኒውርናች ግንኙነት አእምርህ ውስጥ ተገንብቷል ተመሳሳይ ቋንቋ ትናገራለህ ተመሳሳይ የይ ጽሁፍ ትጠቀማለህ ተመሳሳይ ፊርማ አለሀ ለሆነ ሰው ትናንት የነበረሀን አይነት ተመሳሳይ አመለካከቶች ዛሬም ላይ አሉህ ስራሀ። ተአምረኛው አእምሮህ ፌፌፌርጌሬፌሬ ሙጮጫሎሌኺጳየገገ መሳሳይ መልኩ ትጠላዋለህ ዛሬም ፈሪ እንደሆንክ ታስባለህ እንደሆንክ ይሰማዛፃል ዛሬም አልችልም ብለህ ታስባለህ ላህም አዙሪት ውስጥ ነህ ዛሬም ዘሬም ዶ ወደድክም ጦ ትናንትህን ዛሬ ሳይ ትደግመዋለህ እንጂ አዲስ ዛሬን እየጻፍክ ደለም ከዛሬ ጆምረህ አዲስ ሰው መሆን ትችላለህ አእምሮህን አን ማንነትህን በማለማመድ ማደስ መቀየር ትችላለህ በአጭሩ የት እንደሞከርነው የአእምሮህ አስተሳሰብ የድግግሞሽ ውጤት ነው ለንተ ደጋግመህ ያሰብካቸው ፃሃሳቦች ውጤት ነህ ደጋግመህ አንድን በር ስታደርግ ድርጊቱን ለመፈጸም ማሰብ አይጠበቅብህም ስትራመድ ቀኝ እግሬን ወይም ግራ እግሬን ላስቀድም አትልም የስልክሀህን ፓስወርድ ስታስገባ ቆም ብለህ ለማስታወስ አትጥርም ደጋግመህ የሰማኸከውን ሙዚቃ ግጥም ሳታስታውሰው አፍህ ላይ ይመጣል ብስክሌት እየነዳህ ፔዳሉን እንዴት ልምታ ሚዛኔን እንዴት ልጠብቅ እያልክ አትጨነቅምፎ ያለምንም ጥረት ታካሂዳቸዋለህ ፃሳቦችን ደጋግመህ ስታስባቸው የአእምሮህ ኒውሮኖች ግንኙነት ልክ እንደፊርማ ተመሳሳይ ይሆናል። ከባቢህ ላይ ያሉት ነገሮችን ማድመጥ ስታቆም ምን ማሰብ ወይም ማቀድ እንዳለብህ ግል ይሆንልፃል ስለወደፊትህ ስታስብ መልካም እና አዲስ የሆነ እድሉችን አስብ እናም ራስህን መጠየቅ ጀምር ምንም አይነት ተግዳርቶች ባይኖሩብኝ የት እደርሳለሁ። ጨፌ ተአምረኛው አእምሮህ ሙ። ብ ላይ ካደረግነው የምንድንባቸው ቀናቶች አይደርሱም ኃይል ያውጣ በታችንንም ንዴት ላይ እና መጥፎ ፃሳቦች ላይ እንጨርሰዋለን ደ የመፈጠር ወይም የመጎልበት ጊዜ ላይ ሳይሆን የአደጋ ጊዜ ላይ እንሆናለን እናም የፕላሲቦ ተጽእኖ ሲሰራ እና በራስህ ፍቃድ ሰውነትህን ማዘዝ ስትጀምር ስሜቶችህ ይስተካከላሉሱ ጉልበትህ ይጨምራል ትበረታለህ ልክ የሆነ መልዕክትም ሴሎች ውስጥ ላለው ዲኤንኤ ይደርስለታል ይሄ መልዕክት ጤናማ ፕሮቲን እንዲመረት ብቻ አይደለም የሚያደርገው ይልቁኑ በላከው ትክክለኛ መልዕክት መሰረት አዲስ ጤናማ ሴሎችን ከባዶ እና ልሙጥ ስቲም ሴሎች እንድትሰራ ያደርግሃል ምንድን ነው የምትፈልገው ጠንካራ ጡገንቻ ጤናማ ሰውነት ወይንስ ደስተኛ ሕይወት። ተመሳሳይ ሃሳቦችን ማሰባችን ተመሳሳይ ድርጊቶችን ተአምረኛው አእምሮህ ኤሙ ን ችን አንድንመርጥ አድ ንፈጽም ተመሳሳይ ምርጫዎችን ርጎናሷኒ እ ሰው ምርጫዎች ተመሳሳይ ጠባይ እንዲኖረን ያደርጉናል ተመሳሳይ ጠባዮች ተመሳሳይ ስሜቶች እንዲፈጠሩብን ምክዝሃት ይሆኑናል። ይህም መውጣትን የማንቸልበት አዙሪት ውስጥ ይጥሰናል ተመሳሳይ ሃሳቦች ተመሳሳይ ምርጫዎች ተመሳሳይ ተግባራት እና ጠባዮች ዱ ተመሳሳይ ስሜቶች ምስል ድግግምሮዋኋደወ ፌፌፌ ተአምረኛው አእምሮሀ ጮዱሙኡሙኢቨገ ም ይሁን ሳታስበው የልማድ እስረኛ ትሆና ሆነ አስተሳሰብህ ላይ ለውጥ አይመጣም ከመጣም መ ሠነ ም በውስጥህ ምንም ያህልም ለውጥ እንዲኖር ብትመኝ ዘሁ ። ሕይወጎህ ሰመር የምርም ሌሳ ሰው መሆን አሰብዝህ የለሙጥን ወንዝ መሻገር አዲስ ሃሳብ ግቃዕፖ ቦቭ ሃረሃን ምጋም ፊይፉያም ማያ አገጄሎ አዲስ ምርጫ ለውጥ ውስጥ አጆግ ከባዱ ነገር ትናንት የመረጥነውን ምርጫ ዛሬ ር ላይ አለመድገም ነው ይህም ሆነበት ምክንያት ተመሳሳይ ምርጫዎችን እንድንመርጥ የሚያደርጉ ተመሳሳይ ፃሳቦችን ማሰብ አዲስ ተግባር አና ጠባይ ሰናዖዮ ከልማዳችን አንወጣለን የለመድናቸው ስሜቶች አሁን ላይ አቦይለሙንም እናም አዳዲስ ፍርሃቶች ጭንተቶች እና አለማመናች ይፈጠርብናል ተረጋግተን እንዳንቀመጥ ያደርገናል እንፈራሰን ይሄ ቆቆ ወት ነው ኖርማል እደሆነ አይሰማንም ራሳችንን የሆንን አይመስለንም ራሳችንንም አዲስ ስሜት አለንም ሁሉም ነገር ላይ እርግጠኛ ስላልሆንን ስለነገም ሆነ ስለዛሬ ጦገመት አንችልም ከ ምንም ያህል ምችት ቢነሳንም የለውጥን ወንዝ መሻገር ማሃቱ ላላ ራሳችንን በድሮው እና በአዲሱ ማንነታችን መሃል እናገኘዋለን ይፄ ክፍት ቦታ ዋነኛ ለውጥን የመፍራታችን ምህንያት ነሁ። ጭጭ ጨመ ተአምረኛው አእምሮሀ ዴዴ በስዲስ ንጋትም አዲስ ሰው ሆነህ ከእንቅልፍህ ትነቃለህ አንደ ፌኒክስ ከአመድ ሳይ የተነሳ አዲስ ሰው ትሆናለህ አዲስ ላ በራስህ ፈጥረሃልና ዛሬ የትናንቱ አንተ አይደለህቻም ። ውሻው የደውሱን ድምጽ ብቻ እንዲሰማ ተደረገ ሆኖም ለደውሉ ምንም አይነት የምራቅ ማምረት ምላሽ አልሰጠም ደውል እየጮኸ ምግብ ቀረበለት መመዘ የደውሉ ድምጽ ብቻ ሲሰማ ምራቁን አዝረከረከ ም ሁኔታ ከፓቭሉቭ ውሻ ጋር ተመሳሳይነት አለው ኑ ወስታዎቻችን ከከባቢያችን ጋር የተዛመዱ ናቸው በእያንዳንዱ ሰበባ መዓ ዳምር ዛ ውስጥ ትዝታችን ታትሟል እንዲያውም አእምርህ የከባቢ ው ጤት ነው ምናልባትም ሴላ አገር በሌላ ከተማ ተወልደህ ሚመ ተአምረኛው አእምሮህ ዜ ቢሆን ሰው አንተ አይደለህም ሌላ ሰው ነው ከከባቢህ ጋር ያሱህ ግንኙነቶች ዛሬህን ወስነውልሃል። ሃሳብ እና ስሜቶቻቸቾን ሃሳቦች ናሻው የምታዘበው ር ሰማቶዎችን የአካላችን ና የሚሰማህ ስሜት የአንተ ከፊል ማንነት ነ ኤፌ ግ ዛሬ ያሱሀ ሃሳቦች በሌሳ ሃሳቦች ቀይረፃቸው ሊሆን ይቸላል ነ ተአምረኛው አእምሮሀ ህ ነው አንተ አንተ እንድትሆን ስውነትህ እና አእምሮህ እውነታ አብረው ይሰራሉ ንዳንዱን ፃሳቦችህን ስታስብ አእምሮህ ከመልዕክተኛ ኬሚካሎች በተጨማሪ ሌላ ከበፅሀፎፀሀፀሂሪፀ የተባለ ፕሮቲን ጠ ዘሀ ንን ያመርታል እናም ይህንን ፕርቲን ወደ ስውነትህ ። ለምሳሌ አንተ ህዝብ በተሰበሰበበት ስፍራ የመናገር ፍርፃት አለብህ እንበል አዚህ ላይ የራስህን ፍርሃት እንደ ምሳሌ መጠቀም ትችላለህ በዚህም ምክንያት በሰዎች ፊት መናገርን ትፈራለህ አትረጋጋም ያልብሃል ያርበተብትፃል እናም በራስ መተማመን አይሰማህም ስዎች አንኳ በተሰበሰቡበት ቦታ ላይ ልትናገር አፍህን ስትከፍት የልብስህ ኮሌታ አንገትህን ያንቅሃል ልብህ በፍጥነት ይመታል ፊትህ ይቀሳል ሆድህ በፍርፃት ይገላበጣል እናም አእምሮህ ማሰብ ያቆማል እነዚህ ሁሉ ነገሮች የተፈጠሩት በህቡዕ ህሊናህ ትዕዛዝ ነው ይፄ ያንተ ነርቨስ ሲስተም ለሁኔታዎች የሚስጠው ምላሽ ነው። በአንድ ጊዜ አሁን ካለህበት የቤታ ሁነት ወደ ቴታ ሁነት ገባት ቀላል አይደለም ሆኖም አእምሮህ ውስጥ ያሉ ሁነቶችን ግስታወስህ ዛደቱን ያቀልልፃል። ሰው። ተአምረኛው አእምሮህ ጮሩ አ ። ሙሙሙመመመሙሙ ተአምረኛው አእምሮህ መ ላንተ ከሁለቱ የተመቸህን ጊዜ ምረጥና ወደ ህ አሥ ባቸ ቢደረግም የተሻለ ለውጥን ያመጣልሃል ቡዕ ህሊናህ የት የጽሙና ወይም የስክነት ቦታህ በተቻለ መጠን ከምንም ረብ ፈጣሪ ነገሮች ነጻ መሆን አለበት ይህም የሆነው ከውጪኛው ዓሎሎ የግድ መለያየት ስሰሚኖርብህ ነው። ምን ያሀል ጽሙና ወይም የስክነት ፃደት ከአርባ አምስት ደቂቃ እስከ አንድ ፅዓት ያህል ጊዜን ይፈጃል በተቻለህ አቅም የስክነት ቴታ ሁነት ውስጥ ከመግባቱ በፊት አእምሮህ እንዲሰክን ጊዜ ስጠው። ርጫየን ስላለፈው ትናንት እና ስለማይታወቀው ነገ ባሰብክ ትጽበት ከዛሬ በ ስሜቶች ትወጣለሀ አሁን ላይ አትሆንም ሙሉሱ ኃይልህን ለመጠቀም የሚታወቁትን ነገሮችንህን በሙሉ እርሳ ሰውነትህን ገጽታህ ጾታህን ሩጫህን ስራህን አንተነትህን በማታውቀው ዓለም ውስየ ሁን እዚሀ አንተ ማንም ምንም ነህ ጊዜም የለም ቦታም የለም አሁን ህቡፅ ህሊናህ ውስጥ ገብተህ የፈለግከውን ሣድረፃ እና መቀያር ትቸላለሀ አሁን ላይ የሌለ አሁን ላይ የሌለ ተመሳሳይ ትናንት ተመሳሳይ ነገ ሰውነትህ ካለህበት ሰመመን ሊያስወጣህ ይካክራል ሆናም ከውጪኛው ዓለም ያለህን ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ለማቋረጥ ሞዝር። ያቆማሉ ሰውነታችን የተይሞ ስሜቶቻችን ይፈጥራል የዞ ዜሚዛሉሎችንም ፆጋግሞ ያመርታል ያ ፅማዶቸህ ያንተን ውሳኔ ህወስነኀልሃል ሰውነትህ ለ የራሳቸውን አቫራ ያሰናራለዝ አዲስ ለማያ ዐፉ ሕይፀትህ አ ብው ዘቀጹሞዑ ሃዝፊ አና ኃይል ያለሁ ሥዘን አለዘ ቦዳያወዕጎን ሃይወዞ አደት ተተየሪው ዘዛሣ ጨሙ መሥ ተአምረኛው አእምሮህ ርች ኃይል ነበር ይፄ አዲስ ስቃይ ቀድሞ ከነበሩበት የሕይወት ገፍቶ አስወጥቷቸዋል ከሌሎች ልማዶቻቸውም በተለየ ኃይል ሠቃ አንተም አሁን ካለህበት የሕይወት መስመር ገፍቶ የሚያስወጣ እና ስዲስ ሰው የሚያደርግህ አዲስ ልማድ ያስፈልግሃፃል በቀጣይ ከልማዶችህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን ለመቀየር አነሞክራለን ድክመቶቼ ናቸው ብለህ የምታስባቸው ምን ምን አዖነቶች አሱህ። ዘንተ ለራስህ ልክ እንደፕላሲቦ ነህ አዋዋልህገም ዛይዐትህን የሚወስነው እምነትህ ነውዘክ የራስህን ፕላሲቦ መደኃኒት ለመፍጠር የሚረዱ ሶስት ግብዓቶች ያስፈልተሃል አነሶ ላማፉ ተስፋ እና ትርትም ናቸውክ ሆነ ጨጨ መመመ መመ ተአምረኛው አእምሮህ ፌፌፌርፌርሔ የመጀመሪያው ልክ እንደ እንስሳት አሰልጣኝ ሰውነትህን እና ዘሳሰቦችህን በማሰልጠን ሁለቱንም አንድ ማድረግ ነው። አንተ ነህ ገንዘብ ላይ ያለህ አስተሳሰብ መቀየር ያለብህ መልካም ዜና ልንገርህ ማድረግ ቶች ኖች ተአምረኛው አእምሮሀ ሎሙ ስለገንዘብ ያለህ እምነት ወይንም ዘጎዞቦ አከ ብ አስተሳሰብ ወጪህን ወይም ገንዞ ያነተ የ ህም አመሰካከትህ ቁጠባህን ከት ነው ቃ አያያዝህን ይወስነዋል ጤናማ የሆነ የገንዘብ አስተሳስብ ያላቸው ሰዎች እንዲህ ያምናሉ ለያደፈያሰፇት ማጥፉቶቅ ሉቸያ ሆኖም ፅሰራፊ ይሀጋ መፇሃቅ ቦጎብህሀም ዝይ መፇ ሕቻጎፅሥ ጾፇር ውሰዕፖ ያታ ሰዎሥቻ መረዳታ ኋወጎታያ ራፅን ሰፊታቻ ሰዎቻ ጋረ ያፇድ ማህዳዳር ለይጠያቅፇኝም ዖሃጋሃብ ለይደዶሯሃ ማጎነትታ ሕቻፅቋታ ገንዘብ ላይ ያለህ አስተሳሰብ ስለብድር ያለህ አመለካከት ላይ ካገተተ ያነስ ወይም የበዛ ገንዘብ ያላቸውን ሰዎች የምታይበት መንገድ ላይ ምን ያህል በቀላሉ ተስፋ እንደምትቆርጥና አዲስ ነገር የመሞከር ያፍረትሀ ላይ ተጽዕና ያሳድራል የገገዘብ አስተሳሰብህ እገዴት ይገነባል። በጥልቀት እንመልከተው አሉታዊ የገገዘብ አስተሳሰብ ምናልባትም መጥፎ የሆነ የገንዘብ አስተሳሰብ ይኖርፃል ይህም መጥፎ ስሜቶችን በውስጥህ እንዲፈጠር ያደርጋል ትፈራለህ ተስፋ ትፋርጣለህ ገንዘብ ያጥርዛል ወይንም ትጨነቃለህ ሳንተ ማድረግ የሚቀልህ ይህን ነውና አንዳንዴም የገንዘብ ጣጣዎችህን በደፈናው ተተዋቸዋለህ ብዙ ሰዎች ላይ ያሉ ጎታች አምነቶችን እንመልከት ተአምረኛው አእምሮህ ገንዘብ ከዛፍ ላይ አይሸሙጠትዱምጅ። የምትጎለባና አስራሁለት ልጆች አሉህ ስራህን ትጠላዋለህ እናም ጫማ ላጨ ቤት ውስጥ ትናራለህ አሁን ላይ ያለህበት ሁነታ አንተ ላይ ጢ ነገሮች ይፈጥርብሃል ለ ሕይወትህ እንደሚያስጠላ ታምናለህ ተስፋ ቢስ ፃሳቦችን ታስባለህ የፍርሃት እና የዛዘን ስሜቶችን ይፈጥርብፃል እናም እንድትደክም እና አንድትሰላች ትሆናለህ እና አሁን ትኩረትህን ከአርግማናችህ ላይ አገስተሀ ዉ ምርቃቶችህ አዙረው ሳቸፇግረኝ መ ዝረ ያሚያበድረኝ ሰው ለ በደጋ ሇፇሃረርም ን ዖሜዕጠኝ ለጠምያ ሰራይ ዝዘብ ይጎኝዖያ ሳዕፈያኝም ወደ የዖቶጓ ሰሪ መፅጸጽ ቻያ ያሚወቶኝ ይጌቱዕዝ ለባቅ ቱስብቤያሁያ ዎ ቅንናውዝቭ ይቶ ውዕጥ ኖራሁታ ዳንዴቅሪሰ ይ እናም አዲሱ እይታህ አዲስ ነገሮችን ይፈጥርልፃል ሕይወትህ መልካም ነገሮች እንዳሉት ታምናለህ አመስጋኝ ሃሳቦችን ታስባለህ ሬ ሙ ኞች ተአምረኛው አእምሮሀ የደስታ እና የተስፋ ስሜቶች ይወሩዛል ሰክዳዱስ ዛሳቦች ተነቃቃለህ ትኩረትህን ወደ አወንታዊ እና ወደምን ር ገዕ በባይህን ይቀይረዋል እናም ኃይልን ኃገኛሰህ። ትልቅ ህልም ለማለም አንሞክርም ምክንያቱም ፃሳቡ የእሇት ይመስለናል ያው ቀኑን ሙሉ ሚልዮን ገንዘቦችን ባገኝ ይህ አደርጋለሁ ይህን እገዛለሁ እያሉ መዋል ቀላል ነው ሆኖም የእውነት የምር ስለ አንድ ሚልዮን ብር ማለም ይከብዳል ከንድ ሚልዮን ብር ባገኝ ስትል ፃሳብህ ውስጥ ከላገኝም እንጂ የሚል ድምጸት ከ ራስህን ልክ አንደ አንድ ሚልዮን ብር እንዳለው ሰው አስበህ ማዘ ይጠበቅብፃል ህልምህ ውስጥ ቢሆን የሚል ቃል መኖር የለበትም በቃ ሆኗል ሰዎች ሀብታም መሆን የሚጀምሩት ከህልማቸው የከበቧቸው ነገርች ሁሉ እንኳ በፍጹም ሀብታም አማ ሔ ጢሸ ተአምረኛው እእምሮሀ ፌዴሙሙመጸቨዛዘፀቨፀብፅብ ቸውም ህልማቸውን ያምትታል ሕይወትህንም ልትቀይረው ሃቃ አሁን ካለህበት ዓለም ውጣ የማይታለመውንም አልም ከ ኢኤአ ከ እስከ በምድር ላይ የኖረው ታላቁ በበቴክት እና የፈጠራ ባለሞያ በክሚንስተር ፉለር ሲወለድ በከፊል የት ችግር ነበረበት በዙሪያው ያሉ ነገሮች ሁሉ ብዥ ይሉበታል አናም ዓለምን ከአይኖቹ ይልቅ የሚያውቃት በዳበሳ እና በማሽተት ነበር ዘሦስት አመት ሲሞላው የእይታ ችግሩን የሚያስተካክልለት መነጽር ቢዝለትም እርሱ ግን ዓለምን ከአይኖቹ ባሻገር መረዳቱን ቀጠሰ ፉለር ባለ ብሩህ አእምሮ ብላቴና ነበር በክረምት ወቅት ደብዳቤ ለማድረስ ስራው ይረዳው ዘንድ በራሱ መንገድ ፃይቅን የሚያቋርጥበት ልባ አዘጋጀ የዚህን ጀልባ ስሪትም የኮረጀው በባህሩ ውስጥ ሲቀዝፉ ከተመለከታቸው አሳዎች ነው። አእምርህ የማሳመን ስራ ያንተ ነው ይህን ቃል ደጋግመህ አነብንበው ግንዘብ ፆቶም ለያ ባልይወሄም ውሰጥ ንዳሻኝ ታታያ ማሟኒ ፅነ ደጋግመህ የዛሃብትን ዛሳብ ባሰብክ ቁጥር ፃብትን ወ ህቡዕ ሀሊናህ ታስገባዋለህ ድግግሞሻዊ ፃሳቦች አእምርህን ይገነበታለየ ሀብታምነት ያንተ ማንነት ይሆናል ህቡዕ ህሊናህ ውስጥ የተተዚን ማንኛውም ፃሳብ ልክ አንደ እውነት አድርገህ ተተበለዋለህ አሁን ካለህበት ተነስተህ ለራስህ ሀብታም ነኝ ስኬታማ ነሻ ማለት እንዲሁ ቀላል አይደለም አንዲያውም አንዳንዴ እንደዚህ አይነ። የአንተም አእምሮ እንደዚህ ነው የሚሰራው ደጋግመህ ፃሳቦችን ትመግበዋለህ ድንገትም ከመል ህቡዕ ህሊናህ መልስን ይሰጥሃል አንድ ሰው ለህቡዕ ህሊናው እኔ ሀብታም ነኝ እኔ ስኬታማ ነኛ እያለ ስለነገረው ብቻ እንዴት ሀብታም ይሆናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት