Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማውጫ አርእስት ገጽ በኦሳማ ቢን ላደን የመነጨ አይመስልም የዘጠኝ አስራ አንዱን ጉዳይ ካሲድ ሼህ መሐመድ ማደራጀቱ እኔን የሚያስደንቀኝ አይደለም ሲል ያመለክታል ፋርዳ ሞኛ ዓነጠብው ሠ ስውዬው ማን ነው። ንን ን ፒ ር ፋይሉ ዓልቃይዳ ተብሎ ይጠራል በአፍጋኒስታን እና ቢፓኪስታን ፔሻዋር ውስጥ ነው ዋና መሥሪያ ቤቱን ያደረገው ከ በኋላ ግን አሜሪካውያን ቢን ላደንን አደን ከወጡት የአሜሪካ ፄሊኮፕተሮች አንደኛዋ በዚህ መልኩ ተበላሸታ ወድቃ ነበር ሰውዬው ማን ነው።
ሙመ ምዕራፍ ሁለት ኦሳማ ቢን ላደን ስለዓለም ያለው አመለካከትሁ ምዕራፍ ሶስት ኦሳማ በአፍጋኒስታን ምዕራፍ አራት አል ቃኢዳ ሥሥ ው ምዕራፍ አምስት ታላቋን ሰይጣን መፋለም ከ ምዕራፍ ስድስት ቢን ላደን እና አል ቃኢዳ ከ በኋላ ቅጥያ አወዛጋቢው ቢን ላደንን የመግደል ዘመቻ ኦሳማ ቢን ላደንን በፎቶ ውው ነ በኦሳማ ቢን ላደን ሕይወት ውስጥ የኾኑ ዐብይ ክስተቶች አብዱል አዚዝ ኢብን ሳሁድ አብዛኛውን የአረብ ባህረ ገብ መሬት አሰባስቦ የሳውዲ አረቢያን ግዛት መሰረተ ነፃነቷን ያወጀችው እስራኤል አምስት የአረብ አገራትን በጦርነት አሸነፈች በሁለተኛው የአረብ እስራኤል ጦርነት እንግሊዝ ፈረንሳይና እስራኤል ትብብር ፈጠሩ እንግሊዝ የስዊዝ ካናልን በድጋሚ ስተቆጣጠር እስራኤል ደግሞ የሲናን ሰላጤ ያዝች በዩናይትድ ስቴትስ የተመራ ዓለም አቀፍ ጫና ሁለቱ አገራት ይዞታቸውን እንዲያስረክቡ አደረገ በቀጣዩ ዓመትም የተባበሩት መንግሥታት የመጀመሪያውን ሰላም አስከባሪ ወደ ሲና ላከ ኦሳማ ቢን ላደን በሳዑዲ አረቢየያዋ ሪያድ ተወለደ ሰይድ ቁጥብ በኘሬዚዳንት ጋማል አብዱል ናስር ግብፅ ውስጥ በሞት ተቀጣ የእስላማዊ እንቅስቃሴውም መስዋዓት ሆነ የኦሳማ ቢን ላደን አባት ሞሃመድ ቢን ላደን ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ባለው አንደኛው የሥራ ቦታው የግል አውሮኘላኑ ተከስክሳ ሞተ ቢን ላደን በሊባኖስ ቤይሩት ውስጥ ከነበረበት አዳሪ ትምህርት ቤት ተመልሶ ትምህርቱን ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ አጠናቀቀ በስድስቱ ቀን ጦርነት እስራኤል የግብፅ ሶሪያ ጆርዳን እና ኢራቅ ጦርን አሸነፈች የጐላን ተራሮችን ጋዛን የሲና ሰርጥን ዌስት ባንክን እንዲሁም የእስላም ሶስተኛው ቅዱስ ቦታ ዶም ኦፍሮክ የሚገኝበትን ምስራቃዊ እየሩሳሌምን ተቆጣጠረች እስራኤል በዩም ኪር ጦርነት ግብፅና ሶሪያን አሸነፈች ለእስራኤል ማሸነፍ ዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ እገዛ አድርጋለች በኢራን የአያቶላህ ኮህሚኒ እስላማዊ አብዮት ተሳካ። ቢሮው አማፅያኑን ለመቀላቀል ወደአፍጋን የሚገቡ የውጭ ሙጀዛሃዲኖችን የሚረዳ ነበር ኦሳማ ቢን ላደን የራሱን አረብ አፍጋን ተዋጊ ቡድን መስርቶ በአፍጋን ፓኪስታን ድንበር የአናብስት ጐሬ የተሰኘ ማስልጠኛ ከፈተ ኦሳማ ቢን ላደን በአፍጋኗ ኮስት ከተማ አሰቃቂ ዘመቻ መራ ኦሳማ ቢን ላደን አብዱላህ አዛምና ሌሎች አልቃኢዳን የጦር ሰፈሩን መሰረቱ ቀዝቃዛው ጦርነት በምስራቅ ጀርመኖች የበርሊንን ግንብ መክፈት ተጠናቀቀ የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ኩዌትን በመውረር ሳዑዲ አረቢያንን አስፈራራ ኦሳማ ቢን ላደን ወራሪዎችን የሚያስወጣ የአረብ ሙጀዛፃዲን ጦር ለማቋቋም ጥሪ አቀረበ ዩናይትድ ስቴትስ መራሹ ጦር ኢራቅን ከኩዌት አስወጣ ከጦርነቱ በኋላ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ መቆየት ኦሳማ ቢን ላደንን አስቆጣ ሶቭየት ህብረት ፈራረሰች። ኣ ሰውዬው ማን ነው። ምዕራፍ አንድ ሰውዬው ኦሳማ ቢን ላደን ኦሳማ ቢን ላደን የማይጨበጥ ሰው ነው። ሰውዬው ማን ነው። የሕይወት ጉዞ የማያጨቃጭቁት የኦሳማ ቢን ላደን የሕይወት ክፍሎች ጥቂት ናቸው ትክክለኛው ወር ባይታወቅም የተወለደው በ በሪያድ ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ነው ከ በጂዳው አል ታግር ሁለተኛ ደረጃ ትቤት ገባ የመጀመሪያ ሚስቱን ያገባው በ ሲሆን በዚያው ዓመትም የኪንግ አብዱል አዚዝ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅሏል በዚያም የኢኮኖሚክስ ትምህርቱን ቀጥሉ የነበረ ቢሆንም ዲግሪውን ግን አላገኘም የቢን ላደን እናት አሊያ ማፃነም ከደፃ ሶሪያዊ ቤተሰብ የተወሰዱ ሲሆነ መሐመድ ቢን ላደን በዎቹ ዕድሜው እያለ በ ዓመታቸው ነበር በ የተጋቡት ከዓመት በኋላ ቢን ላደንን ወለዱ ሌላ የጋራ ልጅ ስለሌላቸው ምናልባትም ልጁን እንደወለዱ ከቢን ላደን ሳይፋቱ አልቀረም በኋላ ሌላ አግብተው ከአዲሱ ባለቤታቸው በርካታ ልጆችን ወልደዋል ቢን ላደን የመሐመድ ኛ ወይም ኛ ልጅ መሆኑና በአናቱ ሌላ ማግባት የተነሳ ከቤተሰቡ ቅጥር ርቆ የሚኖር ቢሆንም የጐደለበት አንዳች ነገር የለም ይሁንና ቢን ላደን ካደገ በኋላ በመግለጫዎቹ ላይ አንድም ጊዜ ጠቅሶት አያውቅም ቢን ላደንን በልጅነቱና በእድገቱ የሚያውቁትም ሰዎች ስለቢን ላደን የእንጀራ አባት ምንም ብለው አያውቁም በልጁ አድገት ላይ የነበረው ተፅዕኖ በጣም ትንሸ ወይም ምንም ሳይሆን አይቀርም ሰውዬው ማን ነው። ብ ሰውሁዩውማን ውጦ ኺሒኺጧዎጠጨሩፌ ለሐይማኖቱ በጣም ጥብቅ ትርጉም ነው ያለው አያጨስም ከሴቶች ጋር አይጨባበጥም ከቴሌቭዥን የሚከታተለው ዜና ብቻ ነው ስዕል እስላማዊ አይደለም ብሉ ስለማያምን በግድግዳዎቹ ላይ ምንም ዐይነት ምስሎች አይሰቅልም የፃብታም ልጀ ቢሆንም ቀላል ኑሮ መኖር ይፈልጋል አጥፊነት ያልተወደደ ነው ብሉ ያምናል ሲል ይገልፀዋል ጋዜጠኛው ኦሳማ ቢን ላደን ያስፋፋው አመለካከት ጂሃዲስት ሳላፊዝም እንደኾነ በበርካቶች ዘንድ ይወሰዳል ቢን ላደን ጂሃድን እንደግዴታ የሚወስድ ነው በሸሪያ ሕግ በሚያስተዳድሩ የእስላም መሪዎች ላይ ጂሃድ መታወጅ አለበት ይላል እነዚህን ጠንካራ አመለካከቶቹን በሙሉ ኃይል ማውጣት የጀመረው ግን ከሳዑዲ አረቢያ ከወጣ በኋላ ነው ወደ ሽብርተኝነት በሚያመራው ሕይወቱ ውስጥ አረቢያ ከወጣ በጊላ ነው ወደ ሽብርተኝነት በሚያመራው ሕይወቱ ውስጥ ቀጣዩ ወሳኝ ምዕራና በአፍጋኒስታን ከሶቭየቶች ጋር የተካሄደው ጦርነት ነው ሰውዬው ማን ነው ምዕራፍ ሶስት ኦሳማ በአፍጋኒስታን አጋጣሚዎች ኦሳማ ቢን ላደንን ከተራ ሰውነት ወደ ዓለማቀና የፖለቲካ ማዕከልነት ያስፈነጠሩት በአስር ዓመታት ውስጥ ነው ቁልፉ ዓመት ደግሞ ነው አስቀድመን እንደጠቀስነው የኢራኑ አብዮትና የታላቁ መስጊድ ግጭቶች በሙስሊመ ዓለም ዘንድ ንቅናቂን ፈጥረዋል በወቅቱ ቢን ላደን በሁለቱ ክስተቶች ላይ ያለው ነገር ባይኖርም ቆየት ብሎ የሳዑዲ ባለስልጣናት ታላቁን መስጊድ ለመቆጣጠር ያልተገባ ኃይል ተጠቅመዋል ሲል ኮንኗል እነዚሁ ኹነቶች በጊላ ላይ ላካሄፄዳቸው ጂፃሃዶች መነሳሳትን ሳይፈጥሩለት እንዳልቀረ ይገመታል የአፍጋኑ ጦርነት ኦሳማ ቢን ላደን በአፍጋኒስታን ከሶቭየቶች ጋር ያካፄደው ጦርነት በአመለካከቱ ላይ ያመጣውን ተፅፅኖ ማጋነን የሚከብድ ይመስላል በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከትውልድ ስፍራው ርቆ ለበርካታ ዓመታት የቆየውም ያኔ ነው። ዘመቻው ጡውጤታማ አልሆነም ተዋጊ አረቦቹ ደካማ ዝግጀት በማድረጋቸው ለጦታደሮቹ የሚሆን በቂ ምግብ አልተያዘም ነበር በመጨረሻው ደቂቃ ደግሞ ሮኬቶችን ከማስጦንጨፊያቸው የሚያገናኙ ኤለክትሪካል ገመዶችን የያዘ አንድም ወታደር አለመኖሩን ተገነበዘቡ በመጨረሻ የወታደሮችን ጐታታ እንቅስቃሴ የተመለከተ የአፍጋን ወታደር በአንድ ማሽን ገን አስደነበራቸው ዘመቻው ቢን ላደንና ተከታዮቹ በአፍጋን አማጽያን ዘንድ የነበራቸውን አመኔታ አሳጣቸው ከወር በኋላ ቢን ላደን ሌላ የተሻለ ስኬት ያስመዘገበ ዘመቻ ቢያካሂድም በአፀፋው ሶቭየቶች የአንበሶች ምሽግን ለበርካታ ሳምንታት በመደብደባቸው የብዙ የአረብ ተዋጊዎች ሲገደሉ ቢን ላደንም ለጊዜውም ቢሆን ምሽጉን ለቆ እንዲሸሸ ተገዶ ነበር በአንድ የግብፅ መጽሔት ላይ ሰፍሮ የነበረ ጽሑፍ አንደሚያስረዳው የአማፅያኑ የጦር አዛዥ አህመድ ሻህ ማሱድ ቢን ላደንና ተከታዮቹን በቁጥጥር ስር አውሎ ጦራቸው የተደራጀ ስለሆነ በውጊያው መሳተፍ እንዳይችሉ ከልክሏቸው ነበር ለዚህ ልምድ ላካበተ የጦር አዛዥ የቢን ላደን ወታደሮች ሶቨየቶችን ከሚያጠቃ ኃይል ይልቅ ራሳቸውን በመስዋዕትነት ለማቅረብ የቋመጡ ግለሰቦች ሆነውበታል ለዚህም ይመስላል ከ ጥቃት ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ቢን ላደን የማሱድን ግድያ ያፀደቀው ከቬትናም ጦርነት አፍጋኖች ጋር ያደረጉት ጦርነት እንዲሁም ዩናይትድ ስቴትስ በሶማሊያ ስኬት ማጣት በቢን ላደን አስተሳሰብ ላይ ያመጡት ለውጥ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ላወጀው ጦርነት መነሻ የኾኑት ይመስላል ከሶስቱ ጦርነቶች ውጤት ተነስቶ ልዕለ ኃያላኑ የቱንም የህል ብ ሰዑውማንነው ፖሊዜኤሥ የማይበገር ጉልበት ቢኖራቸው የተበታተኑ ጦርነቶችን መቋቋም እንደማይችሉ ደምድሟል ሶቭየቶች በአፍጋኒስታን ያፈሰሱት ነጭ ዶም ለሙጅፃዲኖች ትልቅ ትምህርት ሰጥቷቸዋል የአፍጋኒስታኑን ጦርነጥ ካሸነፍንና በሚሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን የገደሉት አምባገነናኝ ከተሸነፉ በኋላ ልዕለ ኃያላት አይሸነፉም የሚለው አፈታሪክ መክኗል ብሏል ቢን ላደን በ በሰጠው መግለጫ ቬትናም ዩናይትድ ስቴትስ በአመፅ ውጊያ መሸነፍ እንደምትችል ያሳየች ሲሆን ሶማሊያ ደግሞ ከሶቭየቶችም የቀለለች ተቀናቃኝ መሆኗን አሳብቃለች እስኪ አሁንም ቢን ላደንን እንስማ «ታ ሙዳያሂዲኖቻ። ሲሰላ ከሌላው ተዋጊ አንፃር እጅግ የወረደ እና ግምት የማይሰጠው ሆኖ እናገኘዋለን እርግጥ የአሜሪካ ወታደሮች ጄኔራል ፋራ አይዲዲን አድና ለመያዝ ከከፈቱት ጦርነት በሞቃዲሾ የነበራቸውን ሁሉ ትተው ወጥተዋል ነገር ግን አሜሪካውያኑ ከዚያ ውጊያ የሸሹት ቢን ላደን እንደማለው ለመዋጋት የሚሆን ሞራል አጥተው ሳይሆን ራሱ የፕት ክሊንተን አስተዳደር ቁርጠኝነት በማጣቱ ነው የክሊንተን አስተዳደር ተሳስቷል እንድንል የሚያደርገን ሌላም ነገር ደግሞ አለን ያም የአሜሪካ ሕዝብ በወቅቱ ይኹ ነው የሚባል አንድም የአሜሪካ ጥቅም በሌለበት አገር ውስጥ እንዲያ በተንቦራቀቀ ሁኔታ ጦርነት ውስጥ ሠራዊቱ መዘፈቁን ቢቃወምም እንኳን በሶማልያውያኑ ላይ የክሊንተን አስተዳደር ጠንከርና ፈርጠም ያለ እርምጃ ቢወስድ ኖሮ ግን በትዕግስት ይመለከተው ነበረ ቢን ላደን አሜሪካን ውስጧ ገብቶ በገዛ መሬቷ ላይ ሲያጠቃት ግን የቀጣዩ አስተዳደር ምላሽ ከእሳት የፈጠነ የማይደራደርና አረመኔያዊ መሆኑን ያያል የአፍጋን የእርስ በርስ ጦርነት በአፍጋኒስታን ከጦርነቱ በኋላ የሩሲያው ጦር ጠቅልሎ መውጣቱ ለአገሪቱ መረጋጋትና ሰላምን አላመጣም የሞስኮው መንግሥት ከአፍጋኒስታን ሲለቅ ትቶት የወጣው የአሻንጉሊት መንግሥት ሲሆን የዚህ መንግሥት የጦር አማካሪዎች ደግሞ ዓማያኑን የሚዋጉት እጅግ ረጋ ባለ ስልት ብቻ ነበረ አማዊያኑ ምንም እንኳን ጠላት የሩሲያን ጦር ለመፋለም በሚገርም ብቃት ቢተባበሩም ሩሲያ ከወጣች በኋላ ግን እርስ በርሳቸው ልክ በሩሲያ ላይ እንደሚያካሂዱት ዐይነት መራራ ትግል ነበረ የሚያካሂዱት በአንድ በኩል በመዲናዋ ካቡል ውስጥ የተቀመጠውን አሻንጉሊታዊ የማርክሲስት መንግሥት ለመጣል በሌላ በኩል ደግሞ እርስ በርስ ይፋለማሉ እናም ፍው ከፍ ኣንተተተን ኤፌ ሰውዬው ማን ነው ፍቂጭጭዝዘጭጭጭጭጭጉጭጉጭጉጭጨጭጭሠጭጠጩበናለቹዳዝጅኻ ዱአ ው መ ማቸቸቸፍ ቸቸቸቸቸቸቸችችቸችች ባክ በ ተሳክቶላቸው ያንን የማርክሲስት መንግሥት በመገርሰስ ካቡል በድል አድራጊነት ገቡ ነገር ግን ወዲያውኑ ካቡልን የነሱ የጦርነት አውድማ አደረጓት ይህ የእርስ በርስ ጦርነትም ከፓሽቱን ጎሣ ከመጣው የታሊባን ቡድን በ ስልጣን እስከሚፈናጠጥበት ጊዜ ድሬስ ቀጠለ ግን ይህም ሆኖ ታሊባኖች በስልጣን ላይ እያሉ በግላቸው እና ገለልተኛ ሆነው ሲንቀሳቀሱ የቆዩት የሰሜን ታጂቅ ኃይሉች ቅንጅት እና ሌሉች አሜሪካ በ አፍጋኒስታንን ስትወር ታሊባንን ለመጣል ተባብራዋል ኦሳማ ቢን ላደን የአፍጋኒስታን መዲና የሆነችዋን ካቡልን ለመቆጣጠርም ሆነ ማርክሲስታዊውን መንግሥት ለመጣል በተደረገው ፍልሚያ ውስጥ የረባ ሚና አልነበረውም በ እሱ እና ዓረብ አፍጋን ተዋጊዎቹ ጥፋትን ባስከተለው የጃላላባድ ውጊያ ላይ ተሳተፉ የመንግሥት ኃይሎች ጥቃቱን የመከቱ ሲሆን በሙጃሂዲኖቹ ላይ እጅግ የከፋ ጉዳት አድርሰዋል ቢን ላደን እና የቀሩት ተዋጊዎቹም ለበርካታ ቀናት ምሽጋቸው በአየር ድብደባ እየተቀጠቀጠ ታግሰው ከዚያ እግሬ አውጪኝ ብለው ለጊዜው ሸሽተዋል ቢን ላደን ብዙም ሳይቆይ ወዲያው ወደ ሳውዲ ሄደ። ምዕራፍ አራት አል ቃኢዳ በ ዎቹ ወደ አፍጋኒስታን ተጉዘው የነበሩት የውጭ አገር ተዋጊዎች ብቸኛ ተልዕኮ የሶቭየቶችን ወረራ መቀልበስና የካቡሉን ኮምዩኒስታዊ አገዛዝ ማስወገድ ነበር ጦርነቱ ሲያበቃ ወደ የአገራቸው ተመልሰዋል የአፍጋን አማፅያን በበኩላቸው አገራቸውን ነፃ ለማውጣት የተዋጉትን ያህል በስተመጨረሻ ለስልጣን ከመፋተግ በዘለለ ጦርነት ለደቆሳት አገራቸው ሊሲያስቡላት አልቻሉም ለኦሳማ ቢን ላደን ደግሞ የአፍጋነ ጦርነት እንደመነሻ ነው የኾነው ውጊያው አቅም ፈጥሮለት ስለሌሎች ሙስሊም አገራት ነፃነት ጉዳይ እንዲያስብ መንገድ ከፈተለት ከመሰሎቹ ጋር በመተባበርም የአፍጋን አረብ ተዋጊ ወታደሮቹን ከሽምቅ ተዋጊነት ወደ ድርጀትነት ንቅናቄ ለወጣቸው አዛምና ቢን ላደን ወደ ጦርነቱ መገባደጃ አካባቢ አዛምና ቢን ላደን መላውን የሙስሊም ዓለም በፍጥነት ነፃ የማውጣት ፍላጉት አደረባቸው በተለይ ቢን ላደን የእስልምና ጠላቶች ናቸው የሚላቸውን ሁሉ በተገኙበት ጂሃድ ሊያውጅባቸው ቆረጠ ከሌሎች ተመሳሳይ አመለካክት ከነበራቸው ሰዎች ጋር ኾነው ቢን ላደንና አዛም በ አልቃኢዳን መሰረቱ ምንም እንኳን በሰፊው የአልቃኢዳ ግብ ቢስማሙም መስራቾቹ በአንድ ወሳኝ ነጥብ ላይ ግን ልዩነት ነበራቸው አዛም በጂሃድ የመሳተፍ የሁሉም ሙስሊሞች ግዴታ የሚሰራው በተወረሩ የሙስሊም መሬቶች ነው ሲል የተወሰኑት ሰውዬው ማን ነው። አዛም እነዚህን ሰዎች አያምናቸውም ቢን ላደን ለራሱ ዓላማ የሚያጠፋው ገንዘብም ያሳስበዋል በነዚህ ምክንያቶች አልቃኢዳ ውስጥ የሚኖራቸውን ሚና ለመገደብ ፈለገ አዛም አባልነት በምርጫ መሆን አለበት ሲል ቢን ላደን ግን በሃሣቡ አልተስማማም የአዛም ስጋት መነሻ ነበረው ቢን ላደን ከሙስሲም ወንድማማቾቹ ለተገነጠለው ግብፃዊያኑ ቡድን አልጂሃድ የካምፕ መስሪያ አንድ መቶ ሺ ዶላር ሰጠ ደራሲ ሪቻርድ ራይት ይህ የቢን ላደን ችሮታ ወደ ግብጻውያኑ ማዘንበሉን ያሳያል ቢልም ቢን ላደን ግን የራሱን ወጥመድ እየዘረጋ ነበር የሚለው የበለጠ ያስማማል የአልጂፃድ ካምፕ ቢን ላደን ከሰራቸው በርካታ ካምፖች መካከል አንደኛው ነው ከአዛም ጋር አንድ የአረብ ካምፕም አቋቁመው ነበር ሰውዬው ማን ነው። በዚህ ወቅት ስለ ቢን ላደን ከተነገሩት ነገሮች አንዱን ብናይ በአፍጋኒስታን ጦርነት የተነሳ ተፈናቃይ የሆኑ ወገኖችን ለመርዳት ወደ ፓኪስታን መሄድ ይችል ዘንድ ፓስፖርት እና የመውጫ ቪዛ እንዲሰጠው ጠየቀ ይላል ሌላኛውን እንዲሁ የቀረበ ነገር ብንመለከት ደግሞ በአፍጋኒስታኑ የእርስ በርስ ጦርነት የማስማማትና የመሸምገል ሚና ለመጫወት ይችል ዘንድ እንዲሄድ ፈቃድ ጠየቀ ይላል አሁንም ሌሳ ስለ ቢን ሳደን የተወራ የወቅቱ ነገር ደግሞ ወደ ፓኪስታን ሄዶ በዚያ የነበሩትን ሀብቶች በሙሉ ሰረዘ ይላል እንግዲህ ከእነዚህ ሁሉ እርስ በርሳቸው ከሚቃረኑት ታሪኮች መረዳት የሚቻለው የቅርብ ጊዜው የቢን ላደን ታሪክ እንኳን የቱን ያህል አወዛጋቢና እንቆቅልሽ የበዛበት መሆኑን ነው የሆነው ሆኖ ግን የማያከራክረው ነገር የሳውዲ መንግሥት ቢን ላደን ምንም ሰበብ ፈጥሮ ሆነ ምንም «ፓስፖርቴን እና የመውጫ ቪዛ ስጡኝ» ብሎ ሲጠይቀው በደቡብ የመን የነበረው ስጋት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመወገዱ ትምክህተኛው የሳዳም ጦርም ዕድሜ ለአሜሪካ ከኩዌት በመልቀቁ ኦሳማ ምንም ሲያመጣ የሚችለው ጉዳት ስላልታየው ጥያቄውን መቀበሉን ነው ቢን ላደን ፈቃዱን አግኝቶ ከአገሩ ወጥቶ ወደ ፓኪስታን ተጉዞ ፔሽዋር ሲደርስ ግን በዚያ ሰውዬው ማን ነው። ይህ ሰው በደረሰበት ስቃይና እንግልት የተነሳ ለመገላገል ሲል ጠቃሚ መረጃ ሰጥቶ ሊሆን ቢችልም ምጋ ይሁቅ መረጃ ሰጠፇ ወይንም ዖሥጋ ያህለ ጠቃሟ ዕረ የሚሉት ግን ልናውቃቸውም ሆነ ልናረጋግጣቸው የምንችላቸው አይደሉም በየካቲት ወር ዓም አሜሪካ መሐመድን በተለያዩ የግድያ እርከን ወንጀሎች ከሰሰች ባለፈው በኒው ዮርክ ለፍርድ ቀርቦ የነበረ መሆኑም ይታወቃል እጅግ እየተሻሻለ የመጣ የደህንነት ጥበቃ የተሻለ የስለላ ስራ እና የዓልቃይዳ ቀንደኛ አባላትን በተለያዩ ጊዜያት በቁጥጥር ሥር ለማዋል መቻልን የመሳሰሉት ነገሮች ግን በራሳቸው ለምን አሜሪካ ለረጅም ጊዜ ከመስከረም ዱ መሰል ጥቃት ነፃ ሆና ልትቆይ እንደቻለች አይገልፁም ቢን ላደን እና ጓደኞቹ ያንን ጥቃት ሲፈፅሙ ዋንኛው ያነሳሳቸው ነገር አሜሪካን ሆነ ብለው አፍጋኒስታንን እንድትወር ለማድረግ ነው አሜሪካ ኢራቅንም ጨምራ ልትወር እንደምትችል ፈጽሞ ባይገምቱም ወረራውን ስትፈጽም ግን በደስታ ተቀበሉት ዓልቃይዳ እና ተጠርጣሪዎቹ በነዚህ በተወረሩ አገራት ውስጥ ያሉ አሜሪካውያን ላይ አዲስ ጥቃት ሊከፍቱ ጨመ ባክስ ይችላሉ ግን በሌላ በኩል ደግሞ አሜሪካ ለስምንት ዓመታት ያህል ከመስከረም ዱ ጥቃት በኋላ ሽብር ባይቀነባበርባትም ያ ወደ ሌሉች የምዕራብ አውሮፓ አገሮች ሄዶ ሲፈፀም ተመልክተናል ይህንን መሰሉን ነገር ስንመለከት አንድ ማሰብ ያለብን ነዝ ላለፉት ስምንት ዓመታት የዓልቃይዳዓ ስትራቴጂ መቀየሩን ነው ኦሳማ ቢን ላደን በአሜሪካ መሰል ጥቃቶችን ቢፈጽም ወይንም ሊያቅድ ቢችል ዶስ ባለው ነበረ ነገር ግን ከዚያ ይልቅ ቀለል ያለውና አመቺው በኢራቅና አፍጋኒስታን ላይ እንዲሁም አውሮፓዊ በሆኑ የፀረሽብር የአሜሪካ ሸሪኮች ሳይ ማተኮሩ በመሆኑ ነው ኦሳማ ቢን ላደን የኢራቁን ጦርነት አስመልክቶ በርካታ መግለጫዎችን ሰጥቶ ያውቃል። «መ ጨ መመ ጨጨጨጩጩበውጨ»ጩጩ ሓመ የተግባር ሰው ነው ሌሎችን ከደጀን ላይ ሆኖ በመምራትና በማዋጋት ብቻ የማይረካ ራሱ ገብቶ ዋናውን ሥራ በመከወን ለውጥ እንደሚመጣ የሚያምን ሰው ነው ግን ቢን ላደን በወቅቱ በአፍጋኒስታን ሙጃሂዲኖች ይመሩ በነበሩት የውጊያ አዛሦችና መሪዎች ተፈላጊው ሥልጠናና ችሎታ ስለሌለው ተቀባይነት ማግኘት ባለመቻሉ የራሱን ሙጃሂዲኖች አሰልጥኖ ወደ ጦርነቱ ላካቸው እርግጥ እነዚህ ተዋጊዎች ያን ያህል ሊጠቀስ የሚችል አስተዋፆ ካለማድረጋቸውም በላይ በውጊያውም ችሉታ ያነሳቸው ነበሩ ቢሆንም ለወደፊቱ የሽብርተኛ ቡድን መመስረት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል በሌላ በኩልም በተዋጊዎች ዘንድ ቢን ላደንን ስሙን ከፍ አድርገዋል የአፍጋን ዓረቦች ወደ ዓልቃይዳነት የተቀየሩ ሲሆን ቢንሳደን ደግሞ ወደ አገሩ ተመልሶ ሳውዲዎች የጀግንነት ታሪኩን በእጅጉ መስማትና ለራሳቸው ለመጠቀም ፈልገው ነበረና እነሱ እየረዱት ይበልጥ የጀግንነትን ካባ አለበሱት ስለ ዓለም በእስልምናው ያለውን አመለካከት ለመለወጥ እጅግ ከፍተኛ አስተዋፆ ቢያደርግም የአፍጋኒስታኑ ጦርነት ግን ቢን ሳደን ወደፊት አሸባሪ ይሆናል ብሎ ለመገመት አንዳችም ፍንጭና ማረጋገጫ አልሰጠም ሁኔታዎች ለየት ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ይህ ሰው የሳውዲ ነጋዴ ሆኖ በቀረ ነበረ ነገር ግን ያ እንዳይሆን ያደረገው የባሕረ ሰሳጤው ጦርነት መከሰት ነው በዚህ ወቅት ቢን ላደን ለሳውዲ ዓረቢያ መሪዎች ግዛቲቱን ለማስከበርና ሳዳም ሁሜንን ለማባረር ይቻል ዘንድ የሙጃሂዲን ጦር ላዋጣላችሁ ብሎ ይጠይቃቸውና እነሱ ግን ጥያቄውን ውድቅ ያደርጉበታል ይህን ጊዜ ቢን ላደን በሳውዲ መሪዎች ላይ ከፍተኛ ቂምና ቅሬታ ይይዛል እናም በራሱ ፈቃድ ወደ ሱዳን ስደት ሲገባ እጅግ አክራሪና ዋንኛ ዓላማቸውም ጂሀድ ማወጅ ከሆኑ የእስልምና ቡድኖች ዘንድ ይቀሳቀላል እንግዲህ እዚያ ነው የአክራሪነት ስልጠናውን ያጠ ሰውዬው ማን ነው። ካሉ በኋላ ብዙ ቢጨፈርም አማቂነትን እና አክራሪነትን ግን በሳዳም ሞት አንድም ስንዝር ለመቀነስ አለመቻሉን ማስታወስ ይገባዋል በሌላ በኩል ደግሞ ቢን ሳደንን ማስወገዱ ሽብርተኝነትን በጥቂቱ ብቻ ነው የሚነካው የምንልበት ሌላ ምክንያት አለ ኦሳማ ቢን ላደን ፈንድ በማፈላለግ እና በቃል አቀባይነት ለዓልቃይዳ እጅግ ወሳኝ ሰው እንደነበረ ማንም ይስማማል ነገር ግን አሜሪካ እንቅልፍ አጥታ ስሙን በመጥራት ልታጎድፈው ሁሌ በመሞከሯ በተለይም ደግሞ ከምስራቅ አፍሪካው የቦምብ አደጋ በኋላ ነገሩ ሁሉ ተባብሶ ይኸው እንደ ጀግና እየተቆጠረ ነው ዛሬ በዓረቡ ዓለም አብዛኞቹ ቦታዎች እንሂድ ይህን ሰው «ጀግና» የማይል አይገኝም ወዳጆቹና ደጋፊዎቹ ደግሞ «ድንቅ መሪ ይሉታል እናም ዋናው የሚነሳው ጥያቄ ቢን ላደን እስከአሁን በዓልቃይዳ የነበረው ሚና ነው በሕዝብ ግንኙነት በሶቪየቱ የአፍጋን ወረራ ጊዜ ያበረከተው አስተዋፆ ስለ ድርጅታዊ ችሎታና ጥንካሬው ብዙም የሚነግረን ነገር የለም ከአፍጋኖቹ አገልግሎት ድርጅት በስተጀርባ አልነበረም ቀደም ሲል እንዳልነው በአፍጋን ራሱን ችሎ የሚዋጋና አመራሩም ከአፍጋኖቹ ጋር ግንኙነት የሌለው የሙጃሂዲን ክንፍ ፈጥሯል ግን ያ ክንፍ በውጊያው ብቃት አንሶትና ተንደፋድፎ ሚናውም ሳይጎላ ነው የወጣው እንዲያውም ከዚህ አንፃር ማለት የምንችለው ነገር ቢኖር የአፍጋን ሌሎቹ ሙጃሂዲኖች እጅግ ቆራጥ ልፍስፍስ የሚጠሉ ቢሆኑም የዚህ ሰው በራሱ ዘይቤ የተፈጠረ ሙጃሂዲን ከር ልክ ርዐክክበኗፎበ እንደዚያ ሲውተረተር በትዕግስት ለማየት የደፈሩት ቢን ላደን ገንዘብ ያመጣላቸው ስለነበረ ነው ቢን ላደን የዓልቓቃይዳ መስራች አባል ቢሆንም በድርጅቱ መዋቅር እና እንቅስቃሴ አመራር ውስጥ ግን ሙሉ በሙሉ የበላይነት ነበረው ለማለት አይቻልም እንዲያውም እሱ ይሁን ምክትሉ ዛዋሒሪ ጂሀድን ዓለም ዓቀፍ ያደረጉት ያጠራጥራል ኦሳማ ቢን ላደን ሰውዬው ማን ነው። ይህንን ድርጅት በተለይም በ ዎቹ አጋማሽ የነበረውን በሕዝብ ዘንድ የነበረ ከፍተኛ ስም እና ዝና አጎናጽፎታል አሁን አሁን ግን ጂሀድ ዓለም ዓቀፋዊ ከሆነ በኋላ ያ የ ዎቹ በተወሰነ ቦታ ላይ ያነጣጠረውና ቢን ላደንን ያሳወቀው ውጊያ ብዙም ዋጋ የለውም እናም ስናጠቃልለው ዓልቃይዳ ኦሳማ ቢን ላደንን ማጣት ባይፈልግም ያለ አሱ ግን በሚገባ ራሱን ችሎ መንቀሳቀስ ይችላል ኦሳማ ቢን ላደን ለዚህ ድርጅት በሥራውና በአመራሩ ሳይሆን በተሰጠው የገዘፈ ስም እና በሚፈጥረው ስሜት ሊጠቅመው ቢችልም አሁን አሁን ግን ያ ስም ቀስ በቀስ ቀተዝቀዝ እያለ መጥቷል የአሸባሪው መልክ እስከ አሁን ካነሳነው የምታገኙት ዋንኛ ነገር የድርጅቱ መስራች አባል የነበረው የኦሳማ ቢን ላደን ድርጅት ግለሰባዊ ማንነት የኖረው ሕይወት እንዲሁም ይህ ሰው የነበረበት ትልቅ ርዕዮተዓለማዊ እንቅስቃሴ ነው የኦሳማ ቢን ላደንን ሙሉ የሕይወት ታሪክ ዘርዝሮ ማስቀመጡ አስቸጋሪ ይሆናል። ኦሳማ ገና የዘጠኝ ዓመት ልጅ ሳለ የመሐመድ ቢን ላደን መሞት የዚህን ልጅ ስነልቦና እንደነካው ይታመናል አባትየው መሐመድ እጅግ ተወዳጅና ልጁ ኦሳማም የሚቀርበው ሰው ነበረ የአባት መሞት ለልጁ የማይሞላ አስቸጋሪ ክፍተትን ፈጠረሱ ቢን ላደን ካደገ በኋላ ተቀባይነትን በእጅጉ የሚፈልግ ሰው መሆኑ ከዚህ የኋላ ታሪኩና በአባት ሞት ከተፈጠረው ትልቅ ክፍተት ጋር ይያያዛል በሁለተኛ ደረጃ ሳለ የጂም መምህሩ የነበረው መሐመድ ቁትብ አብዱላ አዛም እና አይማን አልዛዋሒሪ እያንዳንዳቸው በሰዎች ለመማረክና የሚወዳቸውን ለማግኘት ባለው ተነሳሽነት በሚገባ ተጠቅመዋል በሌላ በኩል ደግሞ መሐመድ ልጁን ብዙም አብሮት ሳይሆን ብዙ ጊዜም አብረው ሳያጠፉ ነው የሞተው በእርግጥ ኦሳማ ቢን ላደን በልጅነቱ የነበረበት እጅግ ትልቅ የሚባል ቤተሰብ በመሆኑ የአባቱን ጥሩ ሞዴልነት ሊተካ የሚችል ሌሳ ሰው ማግኘት አልቸገረውም ቢሆንም የዓልቃይዳው መሪ ወደ ሥነልቦና ሕክምና ሄዶ የማያውቅ በመሆኑ ስለ ሥነልቦናው መናገር አይቻልም የሆነው ሆኖ ግን ይህ ጥናት በዓለማችን ላይ ቁጥር አንድ ታዳኝ እና ተፈላጊ ስለሆነው ሰው የተወሰኑ ጊዜያዊ ማጠቃለያዎች ሳይ ለመድረስ ይረዳናል ኦሳማ ቢን ላደን የትም የተፃፉትን እስከ አሁንም ስለ አሱ የተባሉትን ነገሮች ብንወስድ በጣም ዓይን አፋር እና ትሁት ነው የቀድሞ ሰውዬው ማን ነው። ናቸው የተቀየሩት እርግጥ ሰውየው የተለያዩ ቡድኖችን ግለሰቦችን እና ተቋማትን አብረው እንዲሰሩ ማስተባበር ችሏል ቢሆንም ይህንን ድርጅት በማደራጀቱም ሆነ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴውን በመከታተሉ ረገድ የነበረው ሚና እጅግ አናሳ ነበረ ዓልቃይዳ በታሪኩ ያካሄዳቸው እጅግ የተሳኩ የሚባሉ ጥቃቶች ምንም እንኳን ቢን ላደን ከመካሄዳቸው በፊት አጽድቋቸው የነበሩ ሊሆኑ ቢችሉም አንዳቸውንም ራሱ እንዳሳቀደ ግን ግልጽ ነው ከዚያ ሌላ ቢን ላደን በቅርብ የሚያውቁት ሁሉ እንደሚመሰክሩት ከሆነ ሀሳብ አፍላቂ ወይንም የፈጠራ ችሉታ አለው የሚባል ዓይነት ሰው አይደለም ብዙውን ጊዜ መግለጫ ሲሰጥ ሕዝብ ምን ሊል እንደሚችል ቀድሞ የሚያውቅበትም በዚህ የተነሳ ነው ይህ ሰው ብዙውን ጊዜ በደምብ ላስተዋለው ሰው በየመግለጫው አሰልቺ ብዙ የተባለላቸው እና አንዳንዴም ጊዜ ያለፈባቸው በሌሎች የተፈጠሩ የእስልምና አክራሪነት ጽንሰ ሀሳቦችን ነው ሲያንፀባርቅ የሚታየው እስኪ ኦሳማ ቢን ላደን ከየትኞቹ አክራሪዎች ጋር ነው ትስስርና ግንኙነት የነበረው። ንን ን ፒ ር ፋይሉ ዓልቃይዳ ተብሎ ይጠራል በአፍጋኒስታን እና ቢፓኪስታን ፔሻዋር ውስጥ ነው ዋና መሥሪያ ቤቱን ያደረገው ከ በኋላ ግን የዓልቃይዳ አመራር አባላት ኤሚሩን ጨምሮ ወይንም ልዑሉ ልንለው እንችላለን ኡሣማ ቢን ላደን መቀመጫውን ወደ ሱዳን ቀየረ ዓልቃኢዳ ከ እስከ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ዋና መስሪያ ቤቱ በሱዳን ይገን እንጂ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ውስጥ ቢሮዎች ነበሩት በ ዓም ተከሳሾች ዑሣማ ቢን ላደን እና መሐመድ አጤፍ ከሌሎች የዓልቃይዳ አመራር አባላት ጋር በመሆን ዋና መቀመጫቸውን ወደ አፍጋኒስታን ቀየሩ ዓልቃኢዳ በክስ ፋይሉ በሚጠቀሱት በማናቸውም ጊዜያት የተመራው በተከሳሽ ኦሳማ ቢን ላደን ነው የዚህ ቡድን አባላት ለመሪውና ለተከሳሽ ኦሳማ ቢን ላደን እና ለዓልቃኢዳ ቃል የገቡ ሲሆን ይህ የመተማመኛ ቃላቸውም «ባያት» ተብሉ ይጠራልጹ በዓልቃይዳ ሳይ ይተባበራሉ ተብለው የሚጠረጠሩት ሁሉ ታድነው ይገደሉ ዘንድ ትዕዛዝ ተላለፈ ዓልቃይዳ አሜሪካን የሚቃወምባቸው የተለያዩ ምክንያቶች አሉት በመጀመሪያ ደረጃ ቡድኑ ከያዘውና ከሚያራምደው እጅግ የከረረ የእስልምና አተረጓጎም ጋር በማይሄድ መንግሥት ስለምትመራ «እምነቷን የካደችመናፍቅ» ተብላ በመፈረጂ ነው በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ አሜሪካ ለሌሎች ልክ እንደሷው «እምነታቸውን የካዱመናፍቃን በመባል ለተፈረጁት እንዲሁም የቡድኑም ጠላት በመባል ለሚታወቁት ለሌሎች መንግሥታት እና ተቋማት በተለይም እንደ ግብጽ እስራኤል ሳውዲ ዓረቢያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ትልቅ ትርጉም ያለውና መሠረታዊ እርዳታ ታደርጋለች በሚል ነው በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ ዓልቃይዳ «የእስልምና አራማጅ አገራትን ለመያዝ የተደረጉ የሰበብ አስባብ ጮ ሰውዬው ማን ነው። እንደዚህ ያሉ በሚፈጽሙት ጥቃት ወቅት በራሳቸው ሕይወት ላይም ጭምር አደጋ በማድረስና መስዕዋት እስከመሆን ለመድረስ ፈቃደኛ የሆኑትን ግለሰቦች አስተሳሰብና ስነልቦና ካልተረዳን በቀር በመላው ዓለም መጋረጃ ያስቀደደውን የመስከረም አስራ አንዱን ሐዘን እንዲያውም በባሰ ሁኔታ ተደግሞ ብናየው ላያስገርም ይችላል እናም በዚህ የተነሣ እንደ ዓልቃይዳ ያሉ ቡድኖች እንዴት ሊፋፉና ሊያንሰራሩ እንደቻሉ መረዳት ያስፈልጋል አገራችን አሜሪካ ለዓለም ሰላም መከበርና ደህንነት ባላት ቁርጠኛና ከቶም የማይጠረጠር አቋም በመታገዝ በመካከለኛው ምሥራቅ እየፈጠረችው ያለውን ታላቅ ተጽዕኖ አጥብቆ የሚቃወመው ዑሣማ ቢን መሐመድ ቢን ላደን በ በተካሄደው የኤደን ባሕረ ሰላጤው ጦርነት ወቅት በርካታ የአሜሪካ እና የሌሎች ምዕራባውያን አገራት ወታደሮች በሳውዲ አረቢያ ገብተው የነበረ በመሆኑ ነው ቅያሜና ጥላቻ አድሮበት ጮጮ ሙ መ መ እንዲህ ለመሆን የበሖቃው ቢን ላደን በአሁኑ ወቅት በተከበሩት የዓልሳፁዲ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የምትመራውን ሳውዲ ዓረቢያን እንደ እስልምና ቅዱስ ቦታ መገኛ አድርጎ ነው የሚቆቁጥራት ለነገሩ ባሁን ሰዓት በዚያች አገር ስልጣን ይዘው የሚገኙት እና የዘውዳዊው ሥርዓት መስራች የሆኑት ንጉሥ አብዱልአዚዝ ዓልሳዑድም ቢሆኑ አክራሪ በነበረው በዋሐቢ ቡድን ድጋፍ ይደረግላቸው እንደነበረ ይታወቃል እናም የዘውዳዊው ሥርዓትና የዓልሳዑድ ቤተሰብ በዋሀቢ ድጋፍ ነው ለዚህ በቅቶ የዛሬዋን ሳውዲ ዓረቢያ የሚመራው ይህ ውለታ ግን በነፃ አይደለም የተደረገለት ይህንን ውለታ ዛሬ በእስልምና ሃይማኖት እጅግ ከፍተኛ ክብር የሚሰጣቸውን መካ እና መዲናን ደህንነታቸውን በማረጋገጥ ነው የሚመልሰው ዑሣማ ቢን ላደን እንደሚያምነው ከሆነ የእስልምና ሃይማኖትን ኦፊሴሳዊ በሆነ መንገድ በማራመድ የተቀደሱትን ሥፍራዎች ደህንነት ለማረጋገጥ እጅግ የከበደ ኃላፊነት እና የክብር ጠባቂነት አደራ ተሰጥቷት የነበረችው ሳውዲ ዓረቢያ ውስጥ የክርስትያን ምዕራባዊ ወታደሮች በባሕረ ሰላጤው ጦርነት ጊዜ መርመስመሳቸው ነው እንደ ውጉዝ የተቆጠረው ቢን ላደን በዚህ የተነሣ ዘውዳዊውን ሥርዓት አጥብቆ በመኮነኑ በተፈጠረው አለመግባባት ከአገር እንዲወጣ ታዘዘ ቢን ላደን ግን ውስጡ አምርሯልና ከተባረረም በኋላ በሱዳን እያለ የራሱን የተለያዩ የሀብት ምንጮች እንዲሁም በሳውዲ እና በባሕረ ሰላጤው የሚያውቃቸውን ነጋዴዎች ከፍተኛ ድጋፍ በማስተባበር ወደተለያዩ እስላማዊ አገሮች የሚዘረጋ መዋቅር መፍጠርን ተያያዘ ይህን መሰሉቹ ድጋፎች በቢን ላደን ዋርሣ የሚመራው የዓለም ዓቀፍ የእስልምና የእርዳታ ድርጅት እንዲሁም ከሌሉች የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶችና ግንባሮች እና ሌሎችም ጭምር ናቸው ዛሬ ቡድኑን የሚያንቀሳቅሱት ላ መ መ ው ው ጅው ማን ነጡ። ን አእ ን እከ ምንም እንኳ አብዛኞቹ «ሙጃሂዲን» በመባል የሚታወቁት የውጊያ ልምድ ያላቸው «የዓረብ አፍጋኖች» ሩሲያውያኑ እስከወጡበት እስከ ድረስ በአፍጋኒስታን ባይገኙም ቢን ላደን ዛሬ በመላው ዓለም ያሰማራቸው ካድሬዎቹ እና ኔትዎርኮቹ ግን በእነዚህ ሰዎች ነው ስልጠና ያገኙት የቢን ላደን ዋንኛ ዓላማም እነዚህን የሰለጠኑ ተዋጊዎች ዓለማዊና ሕጋዊ ሀሀ መንግሥት መስርተው የሚገኙትን የአረብ መንግስታት ገብተው እንዲያስወግዷቸው እና በቦታቸውም በሶሪያ ብቻ የሚተዳደሩ የሃይማኖት መንግሥታትን ሣስፈን ነው በዚህ ጥቃትም ዒላማ የተደረጉት እንደ ግብጽ እና አልጄሪያ እንዲሁም በሩሲያ ውስጥ የሚገኙት ሙስሊም ቁጥር የሚያመዝንባቸው አገራት ለምሳሌም ቺቺኒያ እና ዳጌስታን ቦዝኒያ እና ኮሶሾ ናቸው ከዚህም በተጨማሪ በሊቢያ እና በቱኒዥያ ፀረመንግስት እንቅስቃሴዎች እንዲደረጉ ግፊት ሲካሄድ ቆይቷል በእርግጥ የቢን ላደን ዋንኛ ፍላጎት እና ዓላማ የተደመውን እና በታሪክ የሚታወቀውን የኦቶማን ቱርክን «እስላማዊ ካሊፌት» ዓይነት መንግሥት በእያንዳንዱ ሙስሊም አገር ውስጥ በታሊባኑ በሙላ ኦማር መሪነት መልሶ ለመጫን ነው አሜሪካ እና ምዕራባዊ ሸሪኮቿ ደግሞ በኦሣማ ዓይን ለዚህ ዋንኛ ዓላማው እንቅፋቶች ናቸው እንግዲህ ከዚህ በኋላም አሜሪካ እና ሳውዲ ዓረቢያ በሱዳን መንግሥት ላይ በጋራ በፈጠሩት ጫና የተነሳ ቢን ላደን የግድ ወደ አፍጋኒስታን መቀመጫውን ለመቀየር ተገደደ በፓኪስታን ይገኙ በነበሩ የእስልምና ሃይማኖት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከፍተኛ ስኬትን ባገኙት ተሣሪዎች የተመሠረተው ታሊባን በፓኪስታን የወታደራዊ ሰለሳ አገልግሉት እንዲሁም በ በ ቦሰር ዘርዌር አማካይነት ባገኙት ድጋፍ በአብዛኛው አፍጋኒስታን ላይ ቁጥጥር ማድረግ ቻሉ በዚህ ወቅት ፓኪስታን አውቃና ሆነ ብላ ታሊባኖችን በአፍጋኒስታን ላይ ሰውዬው ማን ነው። ጧኢኢኳ መ የ ጋ ቢያቅፍም የሚመራው ግን በብሔር የታጂክ ተወላጅ በሆነው አህመድ ሻህ ማሱድ ነው ከሶስት ሳምንታት በፊትም ማሱድ ከቢን ላደን ቡድን ጋር ቁርኝት እንዳለው በተደረሰበት አንድ ቡድን ነው ሆነ ተብሎ በተጠመደ ቦምብ እንዲገደል የተደረገው በመሠረቱ በሙላ ኦማር እና በዑሣማ መሐመድ ኢብን ቢን ላደን መሀከል ያለው ግንኙነት የሥጋ ዝምድና ነው በዚህ እጅግ የጠነከረ ዝምድናም ቢን ላደን የሙላ ኦማርን አመራር ፍላጎት እና ዓላማዎች ልክ እንደ ራሱ አድርጎ ሊተገብር እና ሊያስፈጽም ቃል ገብቷል ቢን ላደን በቅርቡ በታሊባኖች የምትተዳደረውን አፍጋኒስታን «አዲሷ መካ» ብሎ ሲሰይም ሙላ ኦማርን ደግሞ «አዲሱ ካሊፍ» በማለት አወድሷል እናም በዚህ የተነሣ የአሜሪካ መንግሥት ብዙ ጊዜ ሲለው እንደቆየው ሙላ ኦማር ቢን ላደንን አሳልፎ ለአሜሪካ እንዲሰጥ ማሰብ ማለት ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው እላለሁጸ እንዴ ሌላው ቢቀር እኮ ቢን ላደን ያሰማራቸው እና በቁጥር ከ እስከ እንደሚደርሱ የሚገመቱት ተዋጊዎቹ ከታሊባን ጦር ጋር ፍፁም የጠበቀ ቁርኝት አላቸው ሙላ ኦማርም ቢን ላደንን እንደ ቀኝ እጁ አድርጎ ይቆጥረዋል። ኦሳማ ቢን ላደንን በፎቶ ኦሳማ ቢን ላደን ተተኪው ይሆናል ተብሎ ከሚታሰበው አይማን አልዛዋፃሪ ጋር ሰውዬው ማን ነው። ሌሜኤ ኦሳማ ቢን ላደን በ ዓመቱ ሰውዬው ማን ነው። ኦሳማ ቢን ላደን በስድስት ዓመቱ ሰውዬው ማን ነው። የኦሳማ ቢን ላደን አባት መሀመድ ቢን ላደን በ ሰውዬው ማን ነው።