Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጳራቅሊጦስ የሚለው ስም ዮሐናን ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ማለት ነው ለሐዋርያነትና ለወን ጌላዊነት ከመጠራቱ በፊት ሌዊ ተብሎ ይጠራ እንደነበር ወንጌላዊው ማርቆስ ስለማቴዎስ የመጀመሪያ ስም በባ ሕር አጠገብ ሲያልፍ በመቅረጫው ተቀምጦ የነበረውን የእልፍዮስን ልጅ ሌዊን አየና ተከተለኝ አለውና ተከትለው ሌዊም በቤቱ ታላቅ ግብዣ አደረገለት ሲል ስሙንና ሥራውን ጨምሮ ይገልጻል ሉቃ በራሱ ወንጌል ግን ስሙን ሁለት ጊዜ ሲጠራ ማቴዎስ በሚል ኔጠራዋል እንጂሄ ሌዊ የሚለውን አያወሳምማቴ «ዊ ለሐዋርያነት ከመመረጡ በፊት የመንግሥት ቀረጥ ሰብሳቢ ነበር በተለይም በዚያን ዘመን ፍልስጥኤም የሮማውያን ቅኝ ግዛት ስለነበረች ከሮማውያን ጋር ግንኘኙ ጎት የነበራቸው ሁሉ እንደ ኃጢአተኛና እንደበደለኛ ይቆ ጠሩ ነበር። ክብረ ቅዱሳን ግጊሱሚ ናጃዷቨት ዘመግየ ፕጃዷዘት ቐኛ ጓላማ ይህ ወንጌል በሐ ዲስ ኪዳን መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ነው የተጻፈውም ጌታ ባረገ ስምንት ተፈ ጽሞ ዘጠነኛው ሲጀመር ቀላውዴዎስ ቴሣር በነገሠ በመጀመሪያው ነው ይላል መቅድመ ወንጌል። ምንጭ ስንክሣር የካቲት ቀን የሚነበበው ገድለ ሐዋርያት ገጽ ። በዐከየሰ ርከየከክ ርከህየርከ ክ ብዕክጸየሃ የለግዚስብሔር ቃል ሰሁሱ ይዳረስ ዘንድ ጸልየል።እኛ በክ ርስቶስ አምሳል እንለምናለን እግዚአብሔርም በእኛ አማላጅ ነት ደስታን ይሰጣችኋል እግዚአብሔርን በክርስቶስ ደስ ታሰኙት ዘንድ እንለምናችኋለን። በዚህ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ቀርበው በኋላችን ትጮሃ ለችና አስናብታት እያሉ ለመኑት እርሷም በትህትናዋ በጽኑ ሃይማኖቷና በትአግስቷ ቅዱሳኑ ተጨነቁላትና ጩኸቷን ወደ ጌታችን አሳሰቡላትአሰናብታት እዘንላት በማለት ስለ አማለዲትም የታመመችው ልጂ ተፈወሰችማቴ ከመጀመሪያም ዝም ብሎአት መሄዱ የሐዋርያት ላጅነት ሊያስተምርባትና የንጉሥ ክርስቶስ ባለሟሎች ግዳጅ ፈጻሚዎች መሆናቸውን ሊገልጽ ፈልጎ እንጂዲ ጆሮን የሰራ አምላክ የማይሰማ ሆኖ አይደለም ልብ ያሰበውን ኩላሊት ያመላለሰውን ሁሉ ያውቃል ስለዚህም አስረጂ ቅዱስ ዳዊት አንተ ተአምር ኩሎ ኅሊና ልብየ እምርሑቅ የልቡናዬን ሐላብ ሁሉ ሳይታሰብ አስቀድሞ አንተ ታውቀዋለህ ወሐዋርያት አምላከ ጻድቃን ወሰማዕታት አምላከ መላእክት በማለት ገልጾታልመዝያወዉ ለነዚህ ሁሉ በገባላቸው ቃል ኪዳን በእመቤታችን በቅድስት በተዘጋ ቤት ውስጥ በር ሳይከፈት ገብቶ ሰላም ለሁላችሁ ድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን አሜን ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የጴጥሮስን ድንጋጤና ፍርሃት አይቶ ስምዖን ሆይ ከእንግዲህ ወዲህ ሰውን እንድታ ጠምድ አደርግሃለሁና ምንም አትፍራ ስለዚህ ሁለታችሁም ተከተሉኝ አለው ጴጥሮስና ወንዱሙም እንድርያስም ታንኳቸውን ወደ መሬት አስጠግ ተው ሁሉንም ትተው ተከትለውት ሄዱ ሉቃ ቅዱስ ጴጥሮስ በባሕር ላይ ስለመሄዱ ጌታችን አምስት እንጀራና ሁለት ዓሣ አበርክቶ ሺህ ሰዎች ባጠገበ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ትልቅ ደስታ አድርገው ነበርና እንደዚህ ያለውን ጌታ ቢያነግሥት ቢራቡ ያበላል ቢታመሙ ይፈውሳል ቢሞቱ ያስነሣል እያሉ እርስበርሳቸው ከተነጋገሩ በኋላ ለመንገሥም ፈቃዱ ባይሆን በግድ ይዘን እናነግሠዋለን ብለው አሳባቸውን ቆርጠው ነበር ጌታችን ግን በግድ ይዘው ለማንገሥ ማሰባቸውን ባወቀ ጊዜ የዚህን ዓለም ሥጋዊ መንግሥት ፈልጎ አልመጣም ነበርና ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ እናንተ በመርከብ ሆናችሁ ወደ ማዶ ተሻግራችሁ ቆዩኝ ብሎ እርሱ ብቻውን ወደ ተራራ ላይ ወጥቶ ይጸልይ ጀመር ደቀ መዛሙርቱም እንደታዘዙ ወደ መርከብ ገብተው ሲሄዱ ብርቱ ነፋስ ስለተነሣ ባሕሩ ይናወጥ ጀመር በአራተኛ ውም ሰዓተ ሌሊት ጌታችን ባሕሩን እየረገጠ መጥቶ ወደ መር ከቡ በቀረበ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ምትሐት ጋኔን መስሏቸው ደነገጡ እርሱም እኔ ነኝና አይዚችሁ አትደንግጡ አላቸው ኛ ዓመት ቁጥር ፄ ነሐሴ ዓ ም ምዮግነ ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ መለክት ክብረ ቅዱሳን ቅዱስ ጴጥሮስም ጌታችን እኒ ነኝና አይሂፈችሁ አትደንግጡ ማለቱን በሰማ ጊዜ አቤቱ አንተስ ከሆንክ ባሕሩን እየረገጥሁ ወደ አንተ እንድመጣ ፍቀድልኝ አለው ጌታችንም ፈቅጄልሃ ለሁ ና አለው ቅዱስ ጴጥሮስም ከመርከብ ወርዶ ባሕሩን እየረገጠ ሲሄድ ከወደ ፊቱ ዓውሎ ነፋስ ሲመጣ ባየ ጊዜ እጅግ ፈራና ብቅ ጥልቅ ይል ጀመር ሁኔታውም ስላስፈራው ጌታ ሆይ አድነኝ ብሎ ጮኸ ጌታ ም እጁን ዘርግቶ ወደ መርከቡ አወጣው ወዲያውም አንተ ሃይማ ኖተ ጎደሎ ለምን ትጠራጠ ራለህ ብሎ ገሰጸው ከዚያም በኋላ በመ ርከብ እንደሆኑ ወደ ማዶ ተሻገሩ ማቴ ቋ ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታ ትንሣኤ በኋላ በመንፈስ ቅዱስ እስኪ ታደስ ድረስ አንዳንድ ጊዜ ከባድ ፈተና ያገኘው ነበር በመጀመሪያ እምነቱን አጽንቶ አንተስ ከሆንክ ባሕሩን እየረገጥሁ እንድ መጣ ፍቀድልኝ ብሎ ከመርከብ ወርዶ ባሕሩን እየረገጠ ሄደ። ጌታችንም ቅዱስ ጴጥሮስ እውነተኛውን ነገር ገልጦ መና ገሩን አይቶ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ይህን ነገር የሰማይ አባቴ ነው እንጂ ሥጋና ደም አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ አንተም ደንጊያ ጴጥሮስ እልሃለሁ በዚህም ደንጊያ ላይ ቤተ ክርስቲ ያኔን እሠ ራለሁ የገሃነምም ደጆች አይበረቱባትም አለው ቅዱስ ጴጥሮስም ብፁዕ መባልንና ደንጊያ መባልን ማግ ኘቱ ብቻ ሳይሆን ይህን ነገር የሰማዩ አባቴ ነው እንጂ ሥጋና ደም አልገለጠልህም ተብሎ በጌታችን አፍ የተነገረው ቃል ትልቅ ክብር የሚሰጠው ነው በመሆኑም የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ ብሎ የተናገረውን ቃል ሥጋዊ የሆነ መምህር ሳያስተምረው እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ስለገለጠለት የክብሩን ትልቅነት ያስረዳናል ጌታችንም በቂሣርያ እኔን የሰውን ልጅ ሰዎች ማን ይሉኛል ብሎ እስከ ጠየቀበት ጊዜ ድረስ የቅዱስ ጴጥሮስ ስሙ ስምዖን ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ መሆኑን በቁሣርያ አገር ከመሠከረ በኋላ ግን ስሙ በዕብራይስጥ ቋንቋ ኬፋ በጽርዕ ቋንቋግን ጴጥሮስ ተባለ ትርጓሜውም በግዕዝ ኮኩሕ በአማርኛም ደንጊያ ጭንጫ አለት ማለት ነው። ነገር ግን በእስራኤል ዘመን የቤታቸው መዝጊያ እንደ ሰንሰለት በተያያዘ ብረት የሚቆለፍ ስለነበር መዝጊያውን ዝጋ ሲሉ እሰ ረው ክፈተው ሲሉ ፍታው ይሉ ነበርና ጌታችን በዚያው ልማድ ተናግሯል ደግሞ ጌታችን በዚህ ደንጊያ ላይ ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ ስለማለቱ መክ ፈቻ እስጥሃለሁ የሚል ቃል ጨመረበት እንጂ የምሥጢሩ ሃሳብ ግን ሕዝብንና አሕዛብን እያስተማርህ ወደ መንግሥተ ሰማያት የምታገ ባበት ሥልጣን እሰጥሃለሁ ሲለው ነው የዚህ ዓለም ንጉሥ ወርቁና ብሩ ሌላውም የመንግሥቱ ዕቃ የሚቀመጥበትን የግምጃ ቤቱን መክፈቻ ፈጽሞ ለሚያምነው ሎሌው ይስጥ እንጂ ለማያምነው ሌሎው አይሰጥምና ጌታችንም የመንግሥተ ሰማይን መክፈቻ እሰጥሃለሁ ማለቱ ቅዱስ ጴጥሮስ በእርሱ ዘንድ እጅግ የታመነ መሆኑን ያስረዳል ከዚህም በኋላ ጌታችን የእግዚአ ብሔር ልጅነቱን ብቻ ሳይሆን የሰውም ልጅነቱን ለደቀ መዛሙርቱ ለመግለጽና ለማስረዳት ፈቃዱ ስለሆነ የሰውም ልጅነቱን የመከራ ውንና የሞቱን ነገር እያነሣ ይነግራቸው ነበር ቀደም ሲል ድውይ የፈወሰ ሙት እያስነሳ ጋኔን እያወ ጣ ደስ የሚያሰኝ ሥራ ያሳያቸው ነበር እንጂ እጅግ የሚያስጨንቅ መከራና ኀዘን ወደፊት እንደሚ ያገኘው አልነገራቸውም ነበር አሁን ይህን በነገራቸው ጊዜ እጅግ አዘኑ ቅዱስ ጴጥሮስም አቤቱ ይህ ሊሆንብህ አይገባምና አያድርስብህ እያለ ይናገር ጀመር ጌታችን ግን ሰው ሆኖ ወደዚህ ዓለም ለመምጣት የደረሰ በት ዋና ሃሳቡ መከራ ተቀብሎና ሞቶ የሚያምኑበትን ሰዎች ሁሉ ለማዳን ስለሆነ ቅዱስ ጴጥሮስ የተናገረው ነገር ደስ አላሰ ኘውምና ፊቱን ወደ ጴጥሮስ አዙሮ አንተ ሰይጣን እንቅፋት ሆነህብኛልና የሰውንም እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብ ምና ከኋላዬ ሂድ ብሎ የቁጣ ቃል ተናገረው በአንፃረ በለስ ረግማ ለኃጢአት እንዳለው አሁንም በጴጥሮስ አንፃር ሰይጣንን ገሰጸው ማለት ነው ለቅዱስ ጴጥሮስ ከላይ የተገለጹትን ማዕረጋ ት የማሰርና መፍታት ሥልጣን እስከ ሰማይ ድረስ እንደሚሆን ከበድ ያለ የተስፋ ቃል ነግሮት ነበርና ወዲያው በዚያው ቀን የመከራውንና የሞቱን ነገር ስለነገረው ቅዱስ ጴጥሮስ የተስፋው ቃል እንዳይቀርበት አስቦ አቤቱ ይህ ባንተ ሊሆን አይገባምና አይድረስብህ ብሎ ተናገረ ጌታችንም የራሱን መከራና ሞት ብቻ ተናግሮ ዝም አላለም ነገር ግን እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ሰውነቱን ይካድና መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ እያለ ደቀ መዛሙርቱ ወደፊት በመከራቸው እንዲበረቱ ገልጦ ነገራቸው ይህም የጌታችን አነጋገር ከዚህ ዓለም ንጉሥ አነጋገር ፈጽሞ የተለየ ነው የዚህ ዓለም ንጉሥ ወደ ጦርነት ለመሄድ በሚነሳበት ጊዜ ለወታደሮቹ የጠላቱን ደካማነት የራሱን ብርታት እየገለጠ ድል አደርጋለሁ እያለ ይናገራል እንጂ ጠላቴ ይገድለ ኛል እናንተም ትሞታላችሁ ብሎ አይናገርም ጌታችን ግን ሥራ ውን ሁሉ በእውነትና በግልጥ እየሠራ ያሳምን ነበር እንጂ በማታለልና በማባበል አልነበረምና ወደፊት የሚደርስ በትንና የሚደርስባቸውን መከራ ገልጦ ነገራቸው ደቀ መዛሙርቱም ይህን እጅግ የከበደ የመከራውን ነገር ቢሰሙም ጌታቸውን እየወደዱና እምነታቸውን እያጸኑ ከመሄዳቸው በቀር ወደ ኢየሩሳሌም ሄዶ መከራ ተቀብሎ የሚሞት ከሆነ በእኛም መከ ራው የሚደርስብን ከሆነ ምን ያደርግልናል ብለው ጌታቸውን ለመክዳትና ተለይተው ለመሄድ አላሰቡም ቅዱስ ጴጥሮስ የሐዋርያት አለቃ ሆኖ ስለተሾመ እየዞረ እንዲያስ ተምሩ አድርጓል የሐ ሥ በተጨማሪም ጌታችን በደብረ ታቦር ምሥጢረ መለኮ ቱን ከገለጸላቸው ደቀ መዛሙርት አንዱ ሲሆን ሁሉን ትተን ተከተ ልንህ ዋጋችንስ ምንድነው። ግማሾቹ ግን ወደ አንጾኪያ ደርሰው አረ ማውያንንም አስተምረው በክርስቶስ አሳመኑ በአንጾኪያም ክርስቲያን ተብለው እስኪጠሩ ድረስ ሐዋርያት አርድዕት ቢጽ ኅሩያንሂ ምዕመናን እየተባሉ ሲጠሩ ይኖሩ ነበር ከዚያ ወዲህ ግን በክርስቶስ ያመኑ ምዕመናን ሁሉ ክርስቲያን ተብለው እንዲጠሩ ሥርዓት ሆነ መሰብሰቢያ ቸውም ቤተክርስቲያን ተባለ የቤተክርስቲያን አዕማድ ሐዋር ያት ከተባሉትና የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስን የቃሉን ትምህርት የእጁን ተአምራት በመደበኛነት ካዩትና ከተማሩት ልዑላነ ቃል ሐዋርያት መካከል አንዱ ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ነው የቢቤተሳይዳው ተወላጅ ቅዱስ እንድርያስ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ዝርዝር ውስጥ ማለትም በማርቆስና በሐዋ ርያት ሥራ አራተኛው ተራ በማቴዎስና በሉቃስ ወንጌል ደግሞ በሁለተኛው ተራ ስሙ ተጠኑሶ የሚገኝ ሲሆን ከሌ ሎች ሐዋርያት መጠራት አስቀድሞ የተጠራ ሐዋርያ ነው በዚህም ምክንያት ፕሮቶክሊቶስ እየተባለ በመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ይጠራ ነበር። ቅዱስ ጴጥሮስንም በመጀመሪያ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀረበው ያስተዋወወቀው እሱ ነው ቅዱስ እንድርያስ ይህን ብቻ ሳይሆን ከግሪክ ሀገር መጥተው የነበሩትን ሰዎች ከፊልጾስ ጋር ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አቅርቧል ዮሐ ኔ በዚህም የሕዝብ ወዳጅ ሐዋርያ ይባላል በመጀመሪያ ግን ቅዱስ እንድርያስ የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀመዝሙር እንደነበር እናነባለን ዮሐ ጓ ወንጌላዊው ማርቆስ ደግሞ ከወንድሙ ከጴጥሮስ ጋር ዓሣ ሲያጠምድ አግኝቶት እንደጠራው ጽፏል ማር ኔ ቅዱስ እንድርያስ ስለ ነገረ ምጽአት ጥያቄ ካቀረቡት ደቀመዛ ሙርት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከጥንቷ ቤተክርስቲያን ውስጥ በጸሎት ከሚተጉት ጋር የተቆጠረ ነው የሐዋ ሐዋርያት ሀገረ ስብከት ሲከፋፈሉ ለቅዱስ እንድርያስ ቢታንያ መቆዶንያና አካያይ እንደደረሰው ታሪኩ ይናገራል። ዮሐ በዚህም ምክንያት የወጣቶች ሐዋርያ እየተባለ ይጠራል የቤተክርሰቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ እንደገ ለጠው ቅዱስ እንድርያስ ጥንት ስኩቴስ ዛሬ ሩሲያ በተባለው ቦታ ወንጌልን ሰብኳል የቁስጥንጥንያ የመጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ መሆኑንም ቅዱስ ማርቆስና የእክክንድርያ ትምህርት ቤት በሚለውና የቅዱሳን መዝገበ ቃላት ውስጥ በእንግሊዝኛው ቋንቋ ተጽፎ ይገኛል ከላይ በታሪኩ እንደገለጽነው ግሪክ ውስጥ በአካያይ አውራጃ ጳጥሪስ በተባለች ቦታ በዚያው ቀበሩት በመጨረሻም በ ዓም ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የዚህን ሐዋርያ አጽም ከተ ቀበረበት ከጳጥሪስ ወደ ቁስጥንጥንያ አስመጣው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ ሬጉሎስ የተባለ መነኩሴ የቀኝ እጽን ጣቶች ወደ ስኮትላንድ ወሰዳቸው የጳጥሪስ ከተማ ነዋሪዎች ደግሞ በዓም ከአስለብ ሕዝቦች ወረራ ሙከራ ጀምሮ ቅዱስ እንድርያስን ተራዳኢ ሐዋርያቸው አድርገው ይማ ጸኑበታል የጥንት ቤዛንታውያን የቁስጥንጥንያን መንበር ሊቀ ጵጵስና ሲያትቱ ሲተርኩ ከቅዱስ እንድርያስ ጋር ያያይዙ ታል እነሱ እንደሚሉት ቅዱስ እንድርያስ የመጀመሪያዎቹን የአኮታሂስ ጳጳሳት ስለሾመ ቁስጥንጥንያ ከሐዋርያት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ባሕል አላት የደቡብ ኢጣሊያ ሰዎች ቁስጥን ጥንያ ውስጥ ይገኝ የነበረው የቅዱስ እንድርያስን አጽም ወደ ሀገራቸው ወስደውት ነበር ጳጥሪስ ይገኝ የነበረው የሐዋር ያው የቅዱስ እንድርያስ ራስ ሺ ዓም በቱርክ ኢስማን ወረራ ጊዜ በመጨረሻው የቤዛንታይን ቄሣር ቶማስ ፓሎንሎ ጉስ ወንድም አማካይነት ወደ ሮም ተልኮ እንዲጠበቅ ተደር ጓል ይኽም ለ ዓም ያህል ሲኖር መስከረም ቀን ዓም በሮምና በግሪክ መካከል ለተደረገው መቀራረብ ምልክት ይሆን ዘንድ ለስፓትራስ ከተማ ተመልሶ ተሰጥቷል ሐዋርያትን በቅድስናው የቀደሰ በመከራቸው ያጸጾና አምላክ እኛንም ከክፉ መከራ ይሰውረን የዚህ ቅዱስ ሐዋርያ በረከት ይደርብን አሜን። በነቢያት ተነግሮ የነበረውን ነገረ ድኅነት ካስተማሩትና እንደ በግ ከታረዱት ሐዋርያት አንዱ ቅዱስ ያፅቆብ ነው በዚህ ስም የሚ ጠሩ ቅዱሳን ብዙዎች ሲሆኑ በመጽ ሐፍ ቅዱስና በቤተክርስቲይን ታሪክ ገድላቸው ከተጻፈላቸው ጥቂቶቹ ሀ የአሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አባት ያዕቆብዘፍ ለ ሐዋርያው ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ ወልደ ቀለዮጳ ሐ የአረጋዊው የዮሴፍ ልጅ የያፅቆብን መልዕክት የጻፈውማቴ መ በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ማተብ ማዕተብ በአንገት ላይ ማድረግን ያስጀመረው የቅዱስ ዲዮስቆሮስ ደቀ መዝሙር የነበረው ያዕቆብ ዘእልበረዳኢ ናቸው ቀ ያዕቆብ ማለት የስሙ ትርጉም ተረከዝን ይይዛል ማለት ነው ይህ ትርጉም ክብረ ቅዱሳን የተሰጠው የአሥራሁለቱ ነገድ አባት ለነበረው የብሉይ ኪዳኑ ያዕቆብ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ያፅቆብ የመጀመሪያ ሥራው ከአባቱ ጋር ዓሣ ማጥመድ ነበር። ከሐዋርያት ሁሉ ይልቅ ረዥም ዕድሜ ወደ ዓመ ታት በምድር ላይ የቆየ ሐዋርያ ነው ከሐዋርያት ቀድሞ ያረፈው ደግሞ ከዚህ በፊት እንደተገለጸው ታላቅ ወንድሙ ቅዱስ ያዕቆብ ሲሆን ከሐዋ ርያት መጨረሻ ከዚህ ምድር የተለ የው የቅዱስ ያፅቆብ ወንድም ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ነው ወንጌሳዊውና ቀማኛው የሽፍቶች ስሰቃ አንድ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ ከኤፌሶን ከተማ ተነስቶ ክርስቲያኖ ችን ለማስተማር ሲዘዋወር ወደ አን ድ ትልቅ ከተማ ገባ በዚያች ከተማ የሚገኙት ምዕመናን ጊልስ የተባለ ውን ወጣት ይወዱት ነበርና እናትና አባቱ በመሞታቸው የሚንከባከበው የሚያስተምረው ካጣ ሊበላሽ ይችላል ብለው ስለፈሩጂ ለቅዱስ ዮሐንስ ታሪኩን አጫወቱት። ብሎ መለሰለት ያን ጊዜም ቅዱስ ዮሐንስ የሥላ ሴን ምሥጢርን ጠልቆ መተንተኑን አቁሞ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ ብሎ ወደ ተከታዩ ጽሑፍ አመራ ሎጎስ ማለትም በግሪክ ቋንቋ ቃል ማለት ሲሆን ይህንን ቃል ለአካላዊ ቃል ለኢየሱስ ክርስቶስ መጠቀም የጀመ ረው ዮሐንስ ወንጌላዊ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በገላትያ ከሐዋርያት ውስጥ ከምሳሌዎቹ አንዱ ይለዋል። ወንጌሉን የጻፈበት ምክንያትሄ እግዚአብሔር ወንጌሉን እንዲጽፉ ሁለ ቱን ከአርድዕት ለክብረ አርድዕት ሁለቱን ከሐዋር ያት ሲመርጥ ከሐዋርያት ከተመረጡት አንዱ ማቴዎ ስ ነው ያስተማራቸው ያሳመናቸውና ያጠመቃቸው ከአይሁድ ወገን የሚሆኑ ብዙ ምዕመናን ተሰብስበው በቃል ያለ ይረሣል በመጽሐፍ ያለ ይወረሳልና ብለው ያስተማራቸውን በዕብራይስጥ ቋንቋ በመጽሐፍ ጽፎ ይሰጣቸው ዘንድ ጻፍልን ባሉት ጊዜ ጻፈላቸው በኢየሩሳሌም የነበሩ አይሁድ እስጢፋኖስን በደን ጊያ ወግረው ከገደሉ በኋላ እስጢፋኖስ ነበር እንጂ ባፍና በመጣፍ የማይቻል የቀሩትንስ ሐዋርያት መበተን አይሳ ነንም እያሉ በክርስቲያኖች ላይ በምቀኝነት ተነሱባቸው በዚህም ምክንያት ከአይሁድ ወገን ክርስትናን የተቀበሉ ካልጻፋችሁልን እንደምን ይሆናል ብለዋቸው ነበርና ወንጌሉን ጽፏል በተጨማሪም ያላመኑት አይሁድ ያመኑትን ክርስ ቶስን የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ ነው ትሉታላችሁ እንጂ የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ መሆኑን እስኪ ሰፍራችሁ ቆጥራችሁ አስረዱን ብለዋቺዋል እነርሱም በእውቀት ፍጽማን አይደሉምና ዝርዝር የዘር ሐረጉን ማስረዳት ቢሳናቸው ለቅዱስ ማቴዎስ ላኩበትኖ ካለበት ቦታ መጥቶ ጻፈላቸው ወንጌሉን የጻፈውም ስለ አምስት ምክንያቶች ነው እነርሱም ሀ ክፍለ ዘመንን ለመናገርና ለ ክርስቶስን በዘር በሩካቤ ተወለደ ብለውት ነበርና ያለዘርዓ ብፅሲ ከቅድስት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ግብር መወለዱን ለማስተማር ማለትምቼ ዘእንበለ ይትቃረቡ ተረክበት ፅንሰት እመንፈስ ቅዱስ ለማለት ሐ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ዮሐንስ መጥምቅ ይበልጠዋል ብለውት ነበርና የጫማውን ማሠሪያ ልሸከም የማይገባኝ ለማለት መ ጌታችንን በብዔል ዜቡል አጋንንትን ያወጣቸዋል ይሉት ነበርናጀ በእግዚአብሔር መንፈስ አጋንንትን ያወጣቸዋል ለማለት ሠ ጌታን ከነቢያት አንዱ ነው ይሉት ነበርና አምላከ ነቢያት የነቢያት ጌታ ፎሠን ለማስተማር አስቦ ነው ኛቭኝጌሱ ቹኛ ቐየ መልሕከቶች ማቴዎስ በሕይወቱ ብዙ ልምድ ያለው ሐዋርያ በመሆኑ ጌታ በምሳሌ ያስተማረውን ትምህርት በሰፊው ኛ ዓመት ቁጥር ሐምሌ ዓም ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ መለከኑ ዴዴ ፋ ጮጹቬጹሙጆቨጆጻኋጴኋጻመጸጻ መመሙ ክብረ ቅዱሳን አትቶ ጽፎታል ይህንም ወንጌል እንደሚከተለው ከፍሎ መናገር ይቻላል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ አመጣጥና ስለ ሕፃንነቱ ማቴ ኩ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ስለመጠመቁ ጽቁሙኤሙ በምድረ በዳ ስለመፈተኑ ፁ ወደ ገሊላ ስለመሄዯዱና በዚያም የመጀመሪያዎቹን ሐዋርያት ስለመጥራቱ ስለ ተራራው ስብከትምዕቋ እና ሐዋርያትን መርጦ ስለመላኩ ፕ ጌታ ኢየሱስ ማስተማር ስለመጀመሩርኳ ስለመንግሥተ ሰማያት ያስተማረው ትምህርትና መቹ ስለማኅበረ ቤተክርስቲያን ትምሀርት በይሁዳና በኢየሩሳሌም ስለአደረገው ሥራ ኔ የጸሐፍት ፈሪሳውያን የሊቀ ካህናቱን የአይሁድ ተቃውሞ እየበረታ ስለመሄዱና ጌታ ኢየሱስም እነርሱን ስለመቃወሙ ስለኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ መፍረሰና ስለሐሳዊ መሲህ መነሳት ስለህልፈተ ዓለም ስለአሥሩ ቆነጃጅትና ስለፍርድ ቀን ማቴ ዬ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸዋትወ መከራን ስለመቀበሉ ማቴ ከሙታን ተለይቶ በድል አድራጊነት ስለ መነሳቱና የማስተማርና የማጥመቅ ሥልጣነ ክህነት ስለመስጠቱ ማቴ ይናገራል በአጠቃላይ የማቴዎስ ወንጌል በሰፊው የተጻፈና የተብራራ መሆኑን የቤተክርስቲያን አባቶች በየጊዜው መስክረዋል በተለይም በሚያምኑና በማያምኑ ዘንድ ተቀባይነት ያለው የተራራው ስብከትሂ ለምግባረ ሠናይና ለማኅበራዊ ነሮ እጅግ ጠቃሚ ነው በዚህም በተራራው ስብከት ወርቃማው ሕግ በመባል የሚታወቀው እንግ ዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው የሚለው ኃይለ ቃል የማቴ ዎስን ወንጌል ታላቅነትና ክርስትና በማኅበራዊ ሕይወት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ያስረዳል ቅጅጁክሕ ማቴቓከ ኛዷትዥዮጵዞሃሙዞግ ካስሙዙስታ ሐዋርያት ዕጣ ሲጣጣሉ ለትዱስ ማቴዎስ ፍልስጥ ኤም ደርሶት ነበርና ወንጌል ማስተማሩን በፍልስጥኤም ጀምሮ በሕንድ ፈጽሞአል የጥንት ቤተክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች አውሳብዮስ ዘቂሣርያናፓ ሩፊኖስና ሶቅራጥስ በኢትዮጵያ እንዳስተማረና ወንጌልን እንደሰበክ የክርስትና እምነትንም እንዳስፋፋ እርግጠኛ ሊያደርገው የሚችለው ለነገደ ሴም ሐዋርያ በመሆኑ ነው እንዲሁም የፍልስጥኤምና የፋርስ ባቢሎንና የኢት ዮጵያ ሕዝቦች የተቀራረበ የታሪክ ግንኙነት እንዳላቸው የታወቀ ሩየው በተለይም በአይሁድ እምነት ለነበሩ ሁሉ የማቴዎስ ትምህርት ወደ ክርስትኖ ሃይማኖት ሊመልሳቸው ችሎአል በማለት ጽፈዋል የቤተክርስቲያን ታሪክም በሰፊው እንደሚገልጸው ሐዋርያው ማቴዎስ ላመታት ሙሉ በኢትዮጵያ አስተ ምሮአል ብዙዎችንም ወደ ክርስትና ሃይማኖት መልሶእ ቸዋል እርሱም ባደረገው ስብከት አጌሏስ የተባለው የኢ ትዮጵያ ንጉሥ ከመላው ቤተሰቡ ጋር ወደ ክርስትና እም ነት ተመልሶአል እጅግ በጣም ቆንጆ የነበረችው ኤፍጊንያ ተብላ የምትጠራው የንጉሠ ልጅ ማቴዎስ ከአባቷ ጋር «በተገናኘ ጊዜ ታማ ሞተኝ ማቴዎስም በክርስቶስ ስም ከ ከሞት እንድትነሣ አደረጋት ከዚህም አስደናቂ ተአምር ክክጭጭጨሥከጸ በረ ከበበ የተነሣ ከላይ እንደተገለጠው መላው የንጉሠ ቤተሰብ አምኖ ተጠምቆአል ሃጸዩኗገሹ ተጋጅጵ ምግጅኒነኹሹ። ተጋድሎ ስንል በገድሉ ላይ የተጻፈለትና ሕገ ወንጌልን በቅንነት እየተንከራተተ ሲያስተምር በከሐዲያን ነቀፋ እንደ ደረሰበትና ጭንቀቱን ስቃዩን መራቡን መሰደ ዱን መታሰሩንና መጋደሉን ማስታወስ ነው መቼም የክርስትና ሕይወት የመከራ ሕይወት ፈተ ና የበዛበት ጠመዝማዛ መንገድ መሆኑ ለሁላችን ግልጽ ነው በመሆኑም የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሁሉ ደስታቸውና ክብራቸው በሰማይ እንጂ በምድር አይደለም ለዚህም ነው እርሱን የሚከተሉ ሁሉ መስቀል መከራየሚፈራረቅባቸው በቅዱሳን ታሪክ ውስጥ አንድም ቅዱስ ቅድስት በተድላ በደስታ እየተቀናጡ ኖሩ የሚል የለም በምድር ላይና በሰይፍ ተሰየፉና ለአራዊት ተሰጡ በእስራት ተሰ ቃዩና በእሳት ተፈተኑ እንጂ የሕይወትና የሰላም ባለቤት ራሱን አዋርዶ በሥጋ ማርያም ሲገለጽና የቤዛነቱን ሥራ ሲሠራ በክብር ያልተቀበለው ዓለም እነርሱንም እንደ ማይቀበላቸው ዓለም ቢጠላችሁ ከናንተ በፊት እኔን እን ደጠላኝ እወቁ ለሚጠፉት የወንጌል ቃል የተከደነ ነው ለእግዚአብሔር ልጆች ግን የተረዳ ነው እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁና እናንተም እሸንፉት እኔም ሁልጊዜ ለዘለ ዓለም ከእናንተ ጋር ነኝ ስላላችውና መንፈስ ቅዱስ ያደረ ባቸው ሥጋዊ ሐሳብ ጠፍቶላቸዋል ቅዱስ ማቴዎስም ገድሉ እንደሚናገረው በግሪክ አጵሎን የተባለ ጣዖት ይመለክበት በነበረ ቦታ በፍልስ ጥኤም ሲያስተምር በአይሁድና በአረማውያን ላይ ያደሩ አጋንንትን ሲያወጣ በማየታቸው የሀገሩ ሰዎች ወደ እስር ቤት ጣሉት በእሥር ቤት ውስጥ እያለ አንድ እሥረኛ አጋጠመው እሥረኛው ዘወትር ሐዘንና ትካዜ ያበዛ ነበርና ሐዋርያው ማቴዎስ ኣንድ ቀን ጠጋ ብሎ አጽናናው ለምን እንደሚያዝንና እንደ ሚተክዝ ጠየቀው ጌታዬ ባለ ጸጋ ነው እኔም በመርከቡ እየተ መላለስኩ እነግድለት ነበርጂ ባለፈው ሰሞን ግን ከንግዴ ስመለስ አልቀናኝም ማዕበል ታነስቶ መርከቤ ከነዕቃዋ ሰጠመች ገንዘቤን ባሕር በላው። ብዙ ሙታንን በማስነሣት ብዙ ተአምራት በማድረግ ጣዖታቸውን በመደምሰስ በህገ ወንጌል ስለአበራና የእግዚአብሔርን ታላቅነት የሐዋርያ ውን ክቡርነትና የጣዖታቱን ከንቱነት ሕዝቡ ስለተረዳ አብያተ ጣዖታት ተዘ ዓተውበምትኩ አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጽ ሕዝቡም ጭምር በመጠ የቁ ቤተክርስቲያን ታነጸላቸው ሐዋርያ ውም በዚያው ቤተመቅደስ በመቀደስ ሕዝቡት ባረካቸው ኤርሚስ የተባለ ውን ካህነ ጣዖትም አስተምሮ አጥምቆ ቅት የሴተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን ኢዲስ ቆኦፅስ ሾመው ሌሎችንም ቀሳ ውስትና ዲያቆናት ሾመላቸው እምነ ታቸው እስኪጸና እና በመንፈሳዊ እውቀት እስከሚጎለምሱ ኤብሮአቸው ተቀመጠ ይህን ሁሉ በጎ ነዢር ማድረጉም በከተማው ሁሉ ተዳረሰ ይህንን የሰሙት መኳንንትም ማቴዎ ስዓ ለንጉሠ ከሰሱት ንጉጮም በመኳ ንንቱ ተመርቶ በማቴዎስ ላይ ሞትን ፈርዶበት ጥቅምት ቀን አንገቱን ተሠይፎ ዐረፈ ባለጸጋውም በድብቅ ወስዶ ቀበረው ከእስር ቤት ያዳነውም በሐዋርያው ሞት እያዘነ በአሥራ አም ስተኛው ቅን አረፈ በአሁኑ ጊዜ የቅዱሱ አጽም ሰሊርኖ በተባለው ቦታ በኒአኙል ውስጥ በኢጣልያ አገር ይገኛል በዚህ ቅዱስ ሐዋርያ ጸሎትና አማላጅነት ፈጣሪያችን ደዌ ሥጋችንን ብተአምራት ደዌ ነፍሳችንን በትምህ ርት ያርቅልን ቀ ወብልት ለእግዚአብሔር አሜን ምንጭ ገድለ ሐርያት ገጽ የቤክ መዝገበ ቃላት ሃክዩ ገጽ ቤክ እወቅ ገጽ ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ አምላከ ቅዱሳን በሕይወት ጠብቆ አክብሮና በቸርነቱ ይቅር ብሎ ከኃጢአት ባርነት ከዲያብ ሎስ ቁራኝነት ነፃ አውጥቶናል የማያንቀላ ፋው ጌር ኖላዊ ቸር ጠባቂያ ችን ልፁል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰውና ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የሚሆን የእልፍዮስ ልጅ የቅዱስ ያዕቆብን ታሪክ በአጭሩ ስንተርክ እናን ተም ከቀረበው ታሪክ በቂ ግንዛቤ እንደምታገኙ ተስፋ አለን በመጀመሪያ ሐዋርያ ማለት የተላከና መልእዕክተኛ የሚ ል ትርጉም ሲኖረው በላኪው በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሚመረጥ ሥልጣንን ተቀብሎ ትእዛዙን የሚፈጽም የአደራውን ቃል በክብር የሚጠ ብቅ ነው እንዲሁም ሃይማኖትን ከምግ ባር አጣምሮ ለምእመናን ሕይወት ጠቃሚ የሆነውን ሕገ ወንጌል በማስተ ማርሂ ጨለማውን ዓለም ብርሃን ሊያጎና ጽፍ የሚችል የቀች የተዋህዶ ሃይማኖት አርበኛ የሆነና የመልካም ሥነ ምግባር አርአያ ነው ለክርስቲያናዊ ትምህርትና ሥነ ምግባር አስፈላጊ የሆኑ መልእክቶች ሁሉ በሐዋርያት ለቤተክርስቲያን ተሰጥቶአል። ይህ ሐዋርያ ትውልዱ ከነገደ ጋድ ሲሆንጂ የአባቱ ስም እልፍዮስ ይባላል ቁጥሩም የጌታ ትንሣኤ የዓይን ምስክሮች ከሆኑት ውስጥ ነው በሐዋር ያት ዝርዝርም ዘጠነኛውን ይዞ ይገ ማቴ ሇ ማር ሉቃ ጄ የሐዋ ሥራ ፅ በዕረፍቱ መታሰቢያ ፅለት የካ ቲት ቀን በሚነበበውስንክሳርና በገድለ ሐዋርያት ታሪኩ ከዚህ እንደሚከተለው ተጽፎ ይገኛል ሽ ይህ ቅዱስ ሐዋርያ በብዙ ሀገሮቸ ቅዱስ ወንጌልን ካስተማረ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ ወደ አይሁድ ምኩ ራብቭም ገብቶ ኢየሱስ ክርስቶስን በማ መን የሃይማኖትን ነገር በግልጽ ሰበከ። እንዲህ ነው የቅዱሳን ሕይወት ስለ ስሙ በጸጋ በአኮቴት ሳያማርር በክብር ጸዋትዎ መከራን ተቀብሎአል ሐምሌ ቀን በሰማዕትነት ያረፈበትን ዕለት በሚያስታውሰው ሙጨ ዙ መት ቁጥር ቀ ወጩ ክብረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያናችን ስንክሣር መጽሐፍ የተጻፈለትን አርኬ ከዚህ እንድሚከተለው ነው ሰሳዖ ለታዲዎስ ምኀዳቢ ሕጎቶት ዘተወክፈፕ አገበይነ ጥሪቱ ወብዕሱ አወባዕሰ ዘለፈ ሰትውልጽ ደኃሪ አስክ ተአምሪ ተጽሕፈፕ ሰቀሰ በፋስ ብአሲተ ዘትዜጮ ዘልፈ በሰቁረተ ወርፍዕ ካዕበ ገጠሰ አጎሰፈ ትርጉም በጠታነቅ ወከራኀ የተቀበሰ ቅዱስ ታዱዎስገ ሰሳም አሳሰሀ ባለጸጋጎ በሐብቱ ምክገያት ሳያፍር ስሰነቀፈ ሰቀሪው ትወልጽ ተአቻረ አስከሟጻፍለት ጽረስ አወኀዝራዋነ ሴት በአየር ላይ አዝጽትሰቀፅ አደረጋት ጻግጦኛም ግወልኀቻ በጦርፈ ቀጻጻ አሳለፈ ማለት ነው እንግዲህ የቅዱስ ታዴዎስ በቤተክርስቲያናችን በክብር ተጽፎ ስለሚገኝ ሥራውና አማላጅነቱ እስከ ዕለተ ምፅአት ሲነገር ይኖራል በብዙ መከራ ቢፈተንምክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር የእውነተኛ የደግ ሰው ረፍቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነውስለሚል በክብር አርፎአልጋታመዢ አንድምታ ጸሎቱና በረከቱ በእኛ በልጆቹ አድሮ ይኑር ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ምንፍ የተዋሕዶ አርበኝነቱ ስንክሣር ሐምሌ ቀን ገድለ ሐዋርያት ገጽ በኢኢተቤተክርስቲያን እምነት የውጭ ግንኙነት ገጽ ቤተ ክርስቲያንህን እወቅ በማኅበረ ቅዱሳን ክፍል የተዘጋጀ ገጽ ፕከዩ ዜብሃ ከ በ ርክህየርከ ሀ ፕከዕ የ ርሸሃ አዩ ክሃ ከኩ ዩዘ ፀ ሥርዓተ አምልኮትና ትምህርት ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ ሐዋርያትን በአፅናፈ ዓለም ያጸና ቸር ጠባቂያችን መድኋኔዓለም ክርስቶስ በሕይ ወት ጠብቆ ለቀጠሮ ስላበቃን ክብር ምሥጋና ይድረሰው ከአ ሥራሁለቱ ሐዋርያ አንዱ የሆነ የጌታ ባለሟል የቅዱስ ናትናኤል ስምዖን ቀነናዊ ገድልና ተአ ምር በአጭሩ ስናቀርብ ለእኛ መግለፅ እንደሚገባን ምሥጢ ሩን ጥበ ቡንትለአንባብያንም ማስተዋሉን ይገልጽልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ይህ ሐዋርያ ብሔረ ሙላዱም ከነገደ ብንያም ሲሆን በገሊላ አውራጃ በቃና ነበር የትውልድ ዘመኑም ጌታ በተወ ለደበት በሔሮድስ ቀታሌ ሕፃናት ዘመን ሲሆን የስሙ ትርጓሜ ናትና ኤል ማለት ውሁብ ሀብተ እግዚ አብሔር ቀነናዊ ማለት የቃና ሰው ቀናኢ ለሕገ አምላኩ የሚቀና ማለት ነው ናትናኤል ሕገ ኦሪትና የነቢ ያትን መጻሕፍት የሚያውቅ የተማረ ነበ ርና ለሕገ ኦሪት ለሕገ ነቢያት ለአምልኮተ እግዚአብሔር የሚቀና ነበርና በዚህ ምክንያት ነው ቀናኢ ቀናተኛ ተብሎ የተሰየመው። ናትናኤልም ከሚገደሉት ሕፃናት አንዱ ሆኖ ሳለ እንዴት እንደተረፈ ማን እንዳዳነው በኋላም ፊልጾስ ሳይጠራው ከበለስ በታች ሆኖ በህሊናው ያወጣ ያወርድ የነበረውን ማንም ሊያውቀው የማይችለውን የልቦናውን ምስጢር የተሰወረውን የተሸሸገውን በማወቁ የእግዚአብሔር የባህርይ ልጅ መሆኑን ተረዳ ስለዚህም መምህር ሆይ በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ለእስራኤልም ንጉሣቸው አንተ ነህ በማለት መሰከረ ከናዝሬት ደግ ሰው ሊወጣ አይችልም የሚል ጥርጣሬውን አስወገደ ዮሐ ጌታችንም ከበለስ ሥር አየሁህ ስለአልኩህ አመንክ ከእንግዲህ ወዲህ ፅውቀቴ ከሌዋውያን ካህናት ጌትነቴ ከምድራውያን ነገስታት የሚበልጥ ልዩ መሆኑን ለማስረዳት ሦስት ዓመት ከመንፈቅ የማስተምረውን ትምህርት የምሠራ ውን ተአምራት ታያለህ ትሰማለህ ሁላችሁም ሰማያተ ሲከፈቱ የእግዚ አብሔር መልእክተኞች ወደ ወልደ እጓለ እምሕያው ክርስቶስ ሲወጡ ሲወርዱ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ እያሉ ርደቱን ፅርገቱን ሲመሰክሩ ታያላችሁ አላቸው በኋላም ጌታችንን ይከተሉት የነበሩትን ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ ከእነ ርሱም አስራ ሁለቱን መርጦ ሐዋርያት ብሎ ሲሾማቸው በማቴዎስና በማርቆስ ወንጌል በኛ ተራ በሉቃሰ ኛውን ተራ ይዞ የሚገኘው ይህ ደቀመዝሙርም የሐዋርያነት ሹመት አግኝቷል በጸሎተ ሐሙስም ከደተመዛሙርቱ ጋር አብሮ ሳለ ጌታችን ከእናንተ አንዳ እኔን አሳልፎ ይሰጠኛል ባላቸወ ጌዜ በሁኔታው ካዘኑትና እኔ እሆንን ብለው ከጠየቁት አንዱ ነበር ከዚያም ወደ ደብረዘይት ወጥተው ጌታችን በዚህች ሌሊት ሁላችሁም ትክዱኛላችሁ ከተነሳሁ በኋላ መታየትን በገሊላ እቀድማችኋለሁ በሚላቸው ጊዚ ቅዱስ ጴጥሮስሞ ሁሉም ሲክዱህ እኔ አልክድህም አለው ይህ ሐዋርያም ከደቀመዛሙሩቱ ጋር እንደ ቅዱስ ጴጥሮሰ ሞትህን ሞት እናደርጋለን ብሎ ነበር ማቴ ጌታችን ሦስቱን ባለሟሎች ቅዱስ ጴጥሮስን ያፅቆብንና ዮሐንስን አስከትሎ ሲመለስ ከሩ ደቀመዛሙርት ጋር ቅዱስ ናትናኤልም በእንቅልፍ ተይዞ ተኝቶ ነበር ጌታችንም ወደ ኃጢአት ወደ ክህደት ወደ መከራ ወደ ገሃነም እንዳትገቡ ተግታችሁ ለምኑ ብሎ መክሯቸዋል ከዚህ በኋላ የሚያሲዘኝ ይሁዳ መጥቷል ተነሠ እንሂድ ብሎ ወደ ይሁዳ ሾተልና ጎመድ ይዘው ይሁዳን ተከትለው ወደመጡትም ሠራዊት በፈ ቃዱ ኒደ እነርሱም ጌታን አጽንተው ያዙት ጌታም ዘወትር በምኩራብ ከእናንተ ጋር ሳስተምር እኖር ነበር ለምን አልያዛችሁኝም። ይህ ሁሉ የተደረገ ነቢያት የተናገሩት ነገር ይደርስ ይፈጸም ዘንድ ነው ብሎ ከተናገረ በኋላ ጥለውት ከሸሹት ሐዋርያት አንዱ ሐዋርያው ናትናኤል ነበር ሐዋርያው ናትናኤልም ሆነ ሌሎቹ ሊሸሹ የቻሉት በማቴ ኔ ላይ ጌታችን እረኛውን እመታለሁ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ የሚል ተጽፎ አልና በዚህች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ ብሎ ነቢዩ በነቢዩ ዘካርያስ ላይ የተናገረውን ትንቢት ጠቅሶ እንደሚፈ ጸምባቸው በመናገሩ ነው በጌታ ትንሣኤ ጊዜ በመጀመሪያ የተገለጸላቸው ማርያም መግደላዊትና ባውፍልያ ሲሆኑ ጌታችን ገሊላ ይሄዱ ዘንድ ለወንድሞቼ ሂዳችሁ ንገሯቸው ብሎ እንዳዘዛቸው ከአሥሩ ደቀመዛሙርት ጋር ይህ ሐዋርያ አብሮ ወደገሊላ በመሄድ ጌታን ባየ ጊዜ ሰግዶለታል ኛ ዓመት ቁጥር ኔጵ ኅዳር ዓ ም ኣህህህሂህህፎከክበዐከዐ አሥራ አንዱም በዝግ ቤት ተሰብስበው ሳሉ ሐዋርያው ናትና ኤል አብሯቸው ነበር ጌታችንም በመካከላቸው ተገልጾ ትንሣኤውን እንዲ ያምኑ በቀኖት የተቸነከሩ እጆቹንና እግሮ ቹን በጦር የተወጋ ጎኑን አሳያቸው ስሙ ሕይወት መድኃኒት እንደሆነ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለህዝብ ሁሉ ያስተምሩ ዘንድ መጻሕፍትን እንዲ ያውቁ አዕምሮአቸውን ከፈተላቸው የመጻሕፍትንም ምሥጢር ገለጠላ ቸው ከሰማይ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እስኪሰጣቸው በኢየሩሳሌም እንዲቀ መጡ አዘዛቸው ከዚያም እስከ ቢታንያ ድረስ አውጥቶ በአንብሮተ እድ ከአፃዌ ናኅት እስከ ፓትርያርክ ነት ያለውን ማፅርግ ሾማቸው ሐዋ ርያው ቅዱስ ናትናኤልም ይህንን ሹመት ከጌታችን ከተቀበሉት አስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ነውየሐዋ በግብረ ሐዋርያትም እንደ ተገለጸው የጌታችንን ፅርገት በደብረ ዘይት ከተመለከቱ በኋላ ወደ ኢየሩሳ ሌም ተመልሰው ወደሚያድሩበት አዳራሽ ገብተው በህብረት ከሚጸል ዩት ሐዋርያት ኣንዱ ይህ ሐዋርያ ነበር በአስቆሮቱ ይሁዳም ምትክ አስራ ሁለተኛ ሆኖ የሚቆጠር ለመ ምረጥ አብሮ ጸሎት አድርጓል ጌታችን ባረገ በአስረኛው ተን ቤተሰብ በጽርሐ ዮን በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ ይህ ሐዋርያም ተገኝቶ ሮ ቋንቋ ተገል። የሐዋርያትን ገድልና ታሪክ በአ ጭሩ በምናቀርብበት በዚህ ዓምድ በሐዋርያት ዝርዝር ውስጥ የመጨ ረሻውን ቦታ ይዞ የሚገኘውን የቅዱስ ማትያስን ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናልናጀ ምሥጢሩን ጥበቡን ለሊቃውንት የገለጸ አምላክ ሰእኛም ይገልጽልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በቅዳሴ ሐዋርያት ክፍል ቁጥር ገጽ ላይ እንደተ ገለጸው ማትያስ ማለት ፀሐይ ማለት ነው አንድም ማትያን ማለት ምትክ ማለት ነው ይኸውም ጌታን አሳልፎ ለቋ ብር በመሸጥ በፍቅረ ነዋይ ክብ ሩን በመለወጥሂ ራሱን ባቃለለውና በመጨረሻም በገዛ እጁ ታንቆ በሞተው በአስቆሮቱ ይሁዳ ምትክ የተሾመ ሐዋርያ ነውሂሐዋ ጸድ አስቀድሞ ቁጥሩ ከሰባ ሁለቱ አርድእተ ክርስቶስ እንደነበር የቤተክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አ ውሳብዮስ መስክሮአል በሐዋርያት ሥራ ላይ እንደተገለጸው ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ጌታችን መድኃኒ ታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በወጣበት በገባበት ሁሉ ከሐዋርያት ጋር አብረው ይከተሉ ከነበሩት ሰዎች አንዱ ማትያስ ነበር። በዚህ ጊዜ ሕዝቡ ማዕበሉ እንዲመለስላቸውና እንዲያጠምቃቸው ለመኑት አር ሱም አስተምሮ በወንጌል አሳምኖ በአ ብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የክርስትናን ጥምቀት አጠመቃቸው ይላል በተመሳሳይ ሁኔታ በገድለ ሐዋርያት እንደተገለጠው የማትያስ ሀገረ ስብከት በላዕተ ሰብእ የሚባሉ ሰዎች ወደሚሩበት ሀገር ነው ይህ ሀገር እስኩቴስርሩስያ ሳይሆን እንደ ማይቀርና አውሳብዮስ በቤተክርስትያን ታሪክ መጽሐፉ ይህ ቦታ በጥንቱ ዓለም አጠራር በርባሮስ ይባል የነበ ረው ቦታ መሆኑን ሲገልጽ ዜና አይሁ ድን የጻፈው ዮሴፍ ወልደኮርዮን ደግሞ የበርባሮስአስኩቴስ ሰዎች በዚያ ዘመን ጨካኞችና ከአራዊት ያልተሻሉ አረመኔዎች እንደነበሩ ገልጦአል ይህ ሐዋርያ በዚህ ሀገር ሲያስተምር እነዚህ ሰዎች ያዙትና ዓይኑን አውጥተው እንደ አንስሳ ሣር ያበሉት ጀመር ምክንያቱም የዚህ ሀገር ሰዎች ሰውን ከመብላታቸው በፊት ዓይኑን አጥፍተው ለጓ ቀናት ያህል ሣር ማብላት ልማዳቸው ስለነበር ነው ቅዱስ ማትያስ ለ ቀናት በእስር ቤት ተቀመጠ። ስለአስተማራቸው በትምህርቱ አምነው ተጠምቀዋል ቅዱሳን ለከዊነ እሳት ማዕርግ ሲደርሱ እንደ ሊቀ ነቢያት ሙሴ ፊታቸው በጸጋ ተሞልቶ እንደ ሐይ ያበራሉና ፀ ቋ በመጨረሻም በይሁዳ ሲያስተምር ከኖረ በኋላ ፊላዎን በተ ባለች ቦታ ሸምግሎ ዕድሜም ጠግቦ ብዙዎችንም ከክህደት ወደ አማኒነት መልሶና አጥምቆ ቤተክርስቲያን አ ሣንጾላቸው በክብር አርፏል ዶር ሥርግው ኃብለሥላሴ ባዘጋጁት የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃ ላት እንደተጻፈውም ማትያስ በሰይፍ ና በሰማዕትነት አርፎአል በዚህም ም ክንያት በአውሮፓ የአናጺዎችና የሥጋ ቤት ሰራተኞች ተራዳኢ ሐዋርያ እን ደሆነ ይታመናል ይህም የነሱን እም ነት ለመግለጽ ያህል እንጂ የቅዱስ ማ ትያስ አማላጅነትና አባትነት ለአናጺ ዎችና ለሥጋ ቤት ሠራተኞች ብቻ ነው ለማለት አይደሰም የጻድቃን ደሴ ትና የቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያም አ ክብራ ትቀበለዋለች በአማሳጅነቱም ታምናለች የላይኛው አባባል ግን ቅዱስ ጳውሎስ የአሕዛብ ሐዋርያ እንደሚባለው ዓይነት ነው የማትያስ አጽም በሮም ከኖረ በኋላ በአራተኛው ክፍለ ዘመን ንግሥት አሌኒ በዚያን ጊዜ የሮም ቄሣሮች መኖሪያ ከተማ ወደነበረው ወደ ትሬር እንዲመጣ አድርጋለች ትሬር በጀርመንና በኢጣሊያ መካከል የሚገኝ ጥንታዊ ከተማ ነው የሐዋርያው ኛ ዓመት ቁጥር ማትያስ አጽም በቤኔዲክት ገዳም በስሙ በታነጸው ቤተክርስቲያን ውስጥ ይገኛል በምዕራብ ጀርመንየሚገኙ ትሬር ጎስላር ፄልድቫይምና ፃኖቨር የተባሉት ከተማዎች የሚራዳቸው ሐዋርያ በማድረግ ይቀበሉታል በዓለ እረፍቱም በቤተክርስቲያናችን ስንክሳር እና በግጻዌው እንደተሠራው መጋ ቢት ቀን ይከበራል እንግዲህ ከዚህ በላይ አንደተ መለከትነው ቅዱስ ማትያስ ጌታውን ለ ብር በሸጠው በይሁዳ ምትክ መን ፈስ ቅዱስ መርጦት የቤተክርስቲያን አ ባቶች ሐዋርያት ሹመውታል ይሁ ዳንም ይሁዳ ወለውሉደ ውሉዱ ይደምስስ እያልን ድምጻችንን እንድናሰማ ቤተክርስቲያን ታዘናለች ዛሬስ በቤተክርስቲያናችን ስንት ይሁዳዎች አሉ። በቤተክርስቲያናችን የበዓላት ቀኖና መሠረትየቅ ዱሳን ሐዋርያት በዓል የሚከበርበት ዕለት እንደሚከተለው ነው ጴጥሮስ ሐምሌ ሐዋርያው እንድርያስ ታኅሣስ ሐዋርያው ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ ሚያዝያ ዮሐንስ ወንጌላዊ መስከረምልደቱ ሐዋርያው ፊልጾፅስ ኅዳር በርተሎሜዎስ መስከረም ሐዋርያው ቶማስ ግንቦት አፄ ሐዋርያው ማቴዎስ ጥቅምት ሐዋርያው ያዕቆብ ወእልፍዮስ የካቲት ስምዖን ቀነናዊዌናትናኤል ግንቦት ሕ ታዴዎስ ሐምሌ ዚ ሐዋርያው ማትያስ መጋቢት ቿ መ ሰስማቸው መታስቢያ ሕንዓቤተክርስቲያን በመሰየም አስቀድሞ እግዚአብሔር በነቢዩ ኢሳይያስ ቃል ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦቼ በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ ቧላ ብሎ ለቅዱሳን ልጆቹ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት ዛሬ በቤተክርስቲያን ጽላት ተቀርጾላቸው በስማቸው ሕንፃ ቤተክርስቲያን ተሠርቶላቸው ይከበራሉ ስዕማደ ሃይማኖት ዓምድ አፅማደ ማለት ትክል ምሰሶ ማለት ሲሆን በአንድ ቤት ውስጥ ተተክለው የቤቱን ጣራ ግድግዳና አጠ ቃላይ የቤቱን አካል በሙሉ ደግፈው ቤቱ ከጊዜ ብዛት እንዳ ይንጋደድና እንዳይወድቅ ቀጥ አድርገው የሚሸከሙ ምሰሶዎች ናቸው።