Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሰሜኑ ክፍል የአኗኗር ዘዴ ደግሞ በጥጥ አምራች ባሪያዎች ጉልበት የሚለማ እርሻና የትሳንቱን ውብ ሕይወት እያሰፉ ነ ሉና እየናፈቁ መኖር ነው ። ቡ ግን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መሠረቱ ይኸው ነበር ። በ የተመረጠው ፕሬዚደንት አብርኛም ሲንክን ስመመረጥ የበቃው አንድ አገር በዓማሽ ነፃነትና በግማሽ ባርነት ሥር መኖር ደግሞ በጣም አስቀያሚ ነገር አትናገሪ። ሜላኒ ከሷ የበለዉ ሁኔታዎችን መረዳት መቻሏ የሚያበሽቅ ነገር ነው ። ማሙ አሽፅይ የኔ ፍቅር ወዳንቺ ጋ ወደቤት እየመጣሁ ነው እስካርሌት ቃል ሳትናገር ዞር አለች ። እያንዳ ዳንዱ የታመመ ወታደር አንድ ተጨማሪ አፍ ነው። ሴቶቹ አልጋ ጳይ ኦንዳስበተትኙት እንደፊተኛው ልጅ መቃብር ነው የሚጠብቀው ብለው ነበር ። አንደ ኛው እግሩ ከጉልበቱ በታች ቆራጣ ነው። ከጥቂት ጊዜ በፊት የቀበሩት ልጅ የአትክልተኛ ልጅ እንደነበረ ሁሉ ይሄኛው ደግሞ እንጨት ፈላጭ ነው። ስው አንድ ዘመድ ሲኖረው ይገባል የተባሉትን ወጎች ከነጭራሹም የማያውቅ ተራ ሰው ነበር ።የሷ ደስታ ዊል ለንግድ ወይ ጆንስቦሮ ወይም ፌትቪል ሲሄድ አብራ መዞሩ ነበር። ሜላኒ የአሽሌይ ደብዳቤ ከደረሳት ወዲህ ጊዜዋን የምፓሳሷልፈው በመፈንዴቅ በደስታ በመዝፈንና በጉ ጉት በመጠበቅ ነው። ሁልጊዜ ኃጅ ክሲቻታ ነው። እንደውም ማሚ ብርድ ስላስቸገረኝ የግድግዳውን ቀዳዳ በሱ ሸፍኝልኝ እያለች እየወተወተችኝ ነው ። እኔ እማስበው ግን አሁን ወሮ ሜላኒ ስለዋድ የተናገርሺውን ነው ። ወድቋል ዋጋም የለው ዛሬ ፋይዳ ቢስ ነው። ተረቱ ይሄውልሆ ከጀግኖች ህልም አብራክ ነፃነት ሲፈጠር በአውሎ ንፋስ ታዝሳ እረገፈች አገር ዉጪ እንዴት ቆንጆ ነው። እንዴት ልብ ነው። ይሄ እኮ እንዲያው ተራ ወረቀት እንዳይመስልሽ ከወረቀት በላይ ነው። ወረቀት ወረቀት ነው። ጳእኔኾ እነዚህ ወታደሮች መጥተው መጥተው አልቀው ተገ ላግስናል ብዬ ነበር ። ዲልሷን ተጨማሪ ገበታ አዘጋጂ ብላት ይሻላል አለች። ፍሽ « እቅጩን አሳወቃት መንንደኖ ሰው ከቆሻሻ ቡናማ ጤም የተሸ ፈነ ፊቱን ቀና ሲያደርግ እስካርሌት ወደኋላዋ ተሽከርክራ ከበረ ንዳው ምሰሶ ጋር ተለተመች።ልቀቀኝ እኽሌይ እኮ ነው ።ሯ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ማው ራሱንየሃያኛው ምዕተ ዓመት ዝነኛ ልብ ወለድ አሰኝቶ ለወዓ ማዕረግ የበቃ መጽሐፍ ነው ።
እንዴ በደንብ እንጂ አለች እስካርሌት ከመቅጽበት ። አንድ የእነሱኑ ያህል ፅድሜ ያለው ጥቁር ልጅ ቤቱን ዞሮ ፈረሶቹ በረ ዥሙ ወደታሠሩበት ቦታ መጣ። ወጣም ወረደ ግን በሳምንት አንድ ጊዜ ታራ መጥቶ ሳይጠይቃት የቀረበት ጊዜ የለም ። በጣም አጭር ሰው በመሆኑ ከሩቅ ሲታይ ትልቅ ፈረስ ሳይ የተቀመጠ ትንሽ ልጅ ይመስላል። ጄራልድ ከአምስት ፊት ምንም ያህል የማይበልጥ ቁመት ያለው ሰው ነው ። እንዴት ያለች ጥሩ ልጅ እኮ ናት። ምንም የለም። እስካርሌት አንድ ጩኺጩኺ የሚል ሸረኛ ስሜት ተሰሣማት። ግን ገና ልጅ ነሽ ። ልጅ። የሥራ ሰው ናት። የለም ይሄ በጭራሽ ሊሆን አይችልም እማማ ሁልጊዜም አንድ ዓይነት ሴት ናትየጥንካሬ ምሰሶ የጥበብ ምንጭና ለማኛውም ጥያቄ መልስ ለመስጠት ዕውተቱን የታደለች ። ይሄ ትንሽ ፍጥረት ይሄ ግትር ድንክዬ ይሄ ቁጡ ጉረኛና ጫሂ ጄራልድ የሚባል ሰው ይሄን ሁሉ ወብ ነገር ይሄን ሁሉ ድንቅ ነገር ሠራ ። ባገሩ ሰው ባህል መሠረት ማንም ሴት ልጁን የሚድርስት ሰው በደቡብ ግዛት ከሀያ ሁስት ዓመት በላይ የኖረ መሬት ያለውና ብዙ ባሪያዎች የሚያዝ እንዲሁም ጊዜው የሚፈቅደው የጨዋ ልጅ ሥነ ምግባር ያለው መሆን አለበት ። ማሚአስካርሌት እንደ ሴት ልጅ ሁሂ እፆለች ያልተትቆጣችበት ጊዜ የለም ። አንድ ቀን አሽሌይን ካገባች ወዲያ ትልቅ ሆና ስታረጅና ጊዜ ሲኖራት እንደ እናቷ መሆን ትችል እንደሆን ነው እንጄ አሁን በጭራሽ አትችልም ። የሱ ድምጽ ከፍ ሲል ስትሰማ እስካርሌት ባንድ ጊዜ ሀሳቧ ብትን አለባት ። ውይ ሥ አለች እስካርሌት ። በዛ ሳይ አንድ ቄስ ። ለአንድ ሙሉ ሰው ለሚባል ወንድ ይሄ አቋም ይበዛበታል መቼም ። ወዲያው አንድ ሰው ሬት። እስካርሴት በጭራሽ መጥፎ የባለጌ ሰው ሥራ ነው የሠራውስ ። አስች እስካርሌት በልቧ ። በጣም ድንቅ ሰው ነው ደሞም ያባቴ ጥሩ ጓደኛ ነበር « እስካርሌት ታዲያ ምን ይጠበስ። እስካርሌት አንድ ነገር ልነግርሽ እፈልጋለሁ ። እሷ ምንም የሆነ ችው ነገር የለም። አሁን ይሄ ለወንድ ልጅ የሚነገር ነገር ነው በእግዚሃር አለች እስካርሌት በልቧ ። ምንም የማይ ጥም ፈገግታ ነው ያለው አለች እስካርሌት በሀሳብዋ ። ነዝዢ ግን ልክ እፊቱ ሳይ ድንገት በጥፊ ተመትቶ ምንም ግድ ያልሰጠው ሰው ይመስላል ። እስካርሌት። ያንድ ሰው ቤት ተቃጥሏል ማለት ነው አለች እስካርሌት በልቧ ። ባሁሏ ደቂቃ ለሷ አሽሌይ ማለት ያ ሎጋው ስግሳጋው የምታፈቅረው ሸጋ ልጅ ሳይ ሆን ከዊክስ ቤተሰብ ውስጥ ያስ ማንም ተራ ሰው ነው ። ይሄ ራፆምጽ እስካርሌት ጳይ የሚፈጥር ባት አንድ ሀሳብ አለእዚህ ቧት ሕፃን ባይኖር ናሮ ምን ነበረ በት ትንሽ ቆይታ የራሷ ልጅ መሆኑን አስታወሰች ። እስካርሌት የአሥራ ሁለቱን ዋርካዎች መናፈሻ ቦታ አንድ ጊዜ ተወደው ነበር ። ወይዘሮ ፒቲፓትና ሜላኒ ሰብቻቸው አንድ ትልቅ ቤት ውስጥ ይኖራጵ ። እስካርሌትም ወደ አትላንታ ስትመጣ አንግዲህ ለምን ያህል ጊዜ እንደምትቆይ ምንም አታውቅም ። የለም የለም ይሄ ነርስነት ብሎ ነገር በጭራሽ አይጥማትም ። መቼም እሣ መሄድ የሚችል የሆስፒታሉ ሰው አንድ አልቀረም ። እናም እሷ በልቧ ምን እንዳስ አንድ ሰው እንኳ ቢጠረጥር የለም የለም ማንም ጣወቅ የለበትም ። ኗ በመሆኗ እግዜርን አመሰገነች « አ ከኘዴ ይሄ ይሄ እ አቶ ሬት በትለር ነው አይዷ ፅም እንዴ እንዴ። አንድ ክፉ ሀሳብ ወደ አዕምሮዋ እየተሳበ ገባ ሰው ሚስጥሬን ለሴላ ሰው ይነግርብኝ ይሆን። እስካርሌት ይ ። አለች እስካርሌት ። ይሄ ነገር ትንሽ ትንሽ የባሪያ ጫረታ አይመስልሽም ኮ» አለች ሜላኒ በሹክሹክታ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ እንከን አይወጣ ለትም ትለው የነበረውን ዶክተር በጥርዕባሬ ዓይን እያየች « እስካርሌት ምንም አልተናገረችም ። ወይዘሮ እስካርሌት በጭራሽ አስካርሌት በመጀመሪያ የራሷ መሆኑን ያልተገነዘበችወ። መቼም ምንም የማይወጣለት ጨዋ ሰው ይመስሳል ። እስካርሌት ለራሷ ፍርሃት የሚባል እልቧ ውስጥ የለም ። ብላ ጮኸች እስካርሌት ። ምነው እስካርሌት ም። አንድ ሰው አብሮት አለ። እስካርሌት ሠራተኞቹ ቁርስ መሥራት ሳይጀምሩ በፊት ጠዋት በአሥራ አንድ ተኩል ተነስታ ድምጽ ሳታሰማ ወደ ምድር ቤት ወረደች ። ይሄ ማለት። እና ምንም ቢሆን ማ ። ሙ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ ሜላኒ በኩራት ስለአሽሌይና ስላገኘውም ሹመት በረዥጮ ስታ ወራለት ሬት የሜላኒን የስፌት ጨርቅ እንደያዘ ለአንድ ሰዓት ያህል ፊቱ ላይ ምንም ሳይነበብበት መቀመጡን እስካርሌት ልብ ብላለች ። በዛ ሳይ የማወቅ ዕድል አግኝቼ ካወቅኋቸው በጣም ጥፍት ታላላቅ ሴቶች ማህል ምንም ገና ወጣት ብትሆን አንዴ እሷ ናት ። ጆርጂያ ወስጥ በሚገኝ በማንኛውም ቤተሰብ ውስጥ ቢያንስ አንድ ወንድ ልጅ ወይም ዘመድ የሆነ ሰው ገንዘብ ቤት መሬትና ባሪያ በቁማር እያስያዘ የማይበሳ የለም ። የለም የለም እስካርሌት የውጪ እርዳታ ነገር የሞተ ጉዳይ ነው። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አንድ ቀን በበጋ ብራ ንጋት አንድ ልክ ይሄን ሲላት ክፉኛ ስሜቷን ነካትና በእርግጥ የአሥራ የተጠቀለለ ነገር በእጁ ይዞ ሲመጣ እስካርሌት ብቻዋን ነበረች ገና የተጠቀለለውን ነገር ሲገልጠው ውይ እንዴት ያምራል። መቼም ጦርነት በሚካሔድበት አገር ስለጦርነቱ ምንም ካለማወቅ የበለጠ መጥፎ ነገር የለም ። እኔ እንደሆን ዛሬ አንድ ወሬ ስሰ አንድ ወሬ ሳልሰማ አልሄድም ። ወይኔ እስካርሌት እንዲህ ያለ ወንድ ልጅ ቢኖርሽ እኮ ገነት መግባት ማለት ነው። እኔ ግን ወይ እስካርሌት ልጅ መውለድ እንዴት እን ደዶምፈልግ መቼም ልነግርሽ አልችልም። ሜላኒ ከአሽኾ ሌይ ልጅ ብትወልድ እኮ እስካርሌት አንድ የራሷ የሆነ ነገር ተነ ጥቆ የተወሰደባትን ያሀል ይሰማታል ። ልጅ ። ሆኖም ወይዘሮ ፒቲ ምንም እንኳ ዶክተሩና ወሮ ሚድ እን ዴት እንደሚጠሉትና ሩኒም ዩኒፎርም ያሰበሰ ወንድ እንዴት አም ርራ እንዶምትጠምድ ቢያው ምንም ነገር ለማድረግ ባለመቻላቸው ገብቶ እንዲጋበዝ አደረጉት መቼም መንገድ ሳይ ቢያገኙት የሚድ ቤተሰቦችም ሆኑ የኤልሲንግ ቤተሰቦች አያነጋግሩትም ። የሚያርስ ሰው የለም ። ዳ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ ከጋሪው ዱብ ሲል ስታየው ከመቅጽበት ወይ አንድ አይን ወይ አንድ እጅ ወይ አንድ እግር አጥቶ አካለ ስንኩል ያልሆነ በበ ሽታ ፊቱ አሸቦ ያልመሰለና ያልነጣ ያልገረጣ በወባ ያልጦየበ ሙሉ ሰው በመሆኑ ይስስ አላት ። ወሮ እስካርሌት ነሽ እንዴ ። እኔ በጭራኸ እስካርሌት ጥሩ ልጅ አይደለሽም። አንድ ቀ። ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን የጦርነቱን ሁኔታ የሚያውቅ ማንም ሰው አልነበረም ። ይሄ ሁሉ ሰው አለፈ ። ሜሳኒ ግን ምንም ያየችው ነገር የለም። አንድ ቦታ አሽሌይ ሞቶ ተጋድሞ ይሆናል ። ምነው ዛሬ ከንድ ስው ማንም ይሁን ማ ብቻ አንድ ሰው ወሮ ሜሪዌዘር እንኳ ብትሆን አጠነቧ በኖረች እንዴት ደስ ባላት ዳሩ ምን ያደርጋል ወሮ ሜሪ የሆስ ፒታል የለሊት ተረኛ ናቸው ። ዛሬ ጊዜ ደግሞ ምንም ደስ የሚል የሚታሰብ ነገር የለም ። ይሄ ነው። በጣም ግሩም ሰው ነው እኮ ። እስካርሌት አንድ ጊዜ እንደነብሷ ትወዳት የነበረችውን ይቾ። እስካርሌት ወደ ሜላኒ ክፍል ሄዳ በሩን ጥቂት ከፈት አድርጋ በፀሐይ ብርሃን የሚንቦገቦገውን መኝታ ቤት አሾልቃ ተመለከች ። እስካርሌት ቆይ ገና ነው እሱን መጥሪያው ሰዓት አሁን አይ ደለም። ዝም ብለሽ ዛሬ አንድ ጊዜ ልናስጠራጡ እንደምንችል ብቻ ንገሪው። ያንኪዎቹ ታራ ናቸው እንዴ። እትዬ እስካርሌት። እስካርሌት ይሄን የፊቷን ዝምታ ስታይ ጳትንሽ ጊዜ ፀጥ ብሳ ቆመች። በጭራሽ አላየሁትም እትዬ እስካርሌት ። ሙ ዳ ሜላኒ እኮ ናት ። ምንም ባቡር የለም ። እስካርሌት እሳት ሆነች። ለትንሽ ጊዜ እስካርሌት ቀና « አየች ። አሁን ግን ይህን ሁሱ ለማሰብ ጊዜ የለም ። አንድ ቦታ ብቻ ነው። ይሄ ሰው ባሏ እኮ ነው። እና ምንም እንኳን ባለፈው ወር ያንለት ማታ በረንዳው ሳይ ኛተናገርኩት ሴላ ቢሆንም እስካርሌት አፈቅርሻ ለሁ ድምፁ ደስስ ሚል እርጋታ አለው ። ቆይ እትዬ እስካርሌት ወይዘሮ ደር ፈለ ዶሞ ምንም አይኖራቸውም ሜላኒ ምንም ወተት የላቸውም በምን አወቅሽ። ሳይ ናት ። ኾ እስካርሌት ። ላኣትዬ እስካርሌት ለረጅም ጊዜ ስኳር ታራ ውስጥ አልነበረም። አለች እስካርሌት በልቧ። ደህና ሰው ነው ። ደግ በጣም ደግ ሰው ነው እስካርሌት ። ዛሬ ማታ ግን አባባ እኔ ሴት ልጅ አይደለሁም ደሞም ብዙ የሚሠራ ሥራ አለ ። ወይዘሮ ሜላኒ በጣም ደህና ናቸው ። ከዚያ አንድ ዓመትም ነ አንድ ሰኮንድም ሲሆን በሚችል ጊዜ ውስጥ ብቻዋን ቀረች ። አንድ እዚህ ቦታ ደንሳለች ። አንድ ጊዜ ያለፈው አለፈ ። የኔ ልጅ ሁልጊዜ ያም ነው እንዴ የምናበላው። ምንም እንኳን ያንኪዎቹ ከተማወን አጋይተው ድምጥማጡን አኮጥፍተውሙት ቢሆን ምግብ ያለበትን ቦታ የሚመራት አንድ ሰው አታጣም የቸኛድ በፍንጥጫ የዶቢነ ፊት አይኑዋ ላይ ድቅን አለ። እስካርሌት አለች በሹኩሹክታ ከዚህ ቦታ ወስደን መቅ በር አሰብን ይሄን ሰው። ጊዜ የለንም እስካርሌት ቶሎ በይ እንጂ ሜላኒ ይሄ ገንዘብ ማሰት መብላት እንችላሰን ማለት መሆኑኝ ተገንዝበሻል ። ያን ዲት ሴት ድምጽ በጮክታ እስካርሌት። ምነው አምላኬ አንድ የሚያግዘኝ ሰው ባገኝ ኖሮ። እሱ እንዴ እስካርሌት ምንድነው መጠቅለያ ውስጥ ያለው ። አንድ ሰው እስር ዜት ከገባ በኋላ ስለሱ ወሬ ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን አታሀፖ እንዴ ። በቃ ዛሬ ማታ እጠይቃታሌሁ አለ ፍራንክ ጉንጩ ሁሉ እየተንቀጠቀጠ የእስካርሌትን እጅ ጭምቅ አ ነቀ በጣም ደግ ሴት ነሽ ወሮ እስካርሌት ። እንዴ በጭራሽ ። ከአሽሌይ በኩል የመጣ ምንም ወሬ የለም። አሁን በሷ ቦታ ካንድ ከተረገመች በቅሎ መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ «ዩ በቀር ምንም የለም ። በዛ ላይ ላግባ እንኳ ብትል የምትፈልገው አንድ ሰው አሽሌይ ብቻ ነው። አንድ ሰው ይፈልግሽ እንደነበር ማንም ያውቃል ። እስካርሌት ወይኔ ። ሜላኒ ምንም አልተናገረችም። መቼም አንድ ቦታ መተኛት አለባቸው። እስካርሌት ያን ጊዜ ሳራቶጋ ላይ ያገኘናት ግሩም የያንኪ ሴት ትዝ አትልሽም ። ሸጋ ልጅ ነው ኩሩ ሰው። እትዬ እስካርሌት በጣም ጥሩ ሰወ ሆነሽልኛልማ አለ እኔ ካንቺ ጋር ምንም ዝምድና የሌለኝ ለሰሰዉ ባዳ ሳገሩ እንግዳ ሰው ነኝ ። አለች እስካርሌት ባጭሩ ። እስካርሌት ሜላኒ እጅ ሳይ ያለው ደም ሥር ትር ትር ሲል ይታያታል።