Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ብርሃነ ሕሊና.pdf


  • የቃላት ደመና

ብርሃነ ሕሊና.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

አዲስአበባ ሐምሌ ቀን ጀዓም በኢ ንጉ ነገ መንግ መርሐ ጥበብ ማተሚያ ቤት ታተመ። ይህ ገጸ በረክት ያቀረብኩልዎ ይመልከተው ስል ነው ልሁልነትዎ። በብዙ ዓይነት አንጻር የታነጸው መልኳ አብዝቶ ይታያል ጌጥን ያለ ልኳ። ገና በልጅነቴ ከትምህርት ቤት ሳለሁ መጽሐፍ ል ጽፍ በብዙ እመኝ ነበረ ። በላይኛው መስመር እንደተናገርኩት መቸም አልች ለው ብሎ ከመተው የማይችሉትን ነገር ለመሥራት መ ጣጣር ይገባል ሰው ልጅ ኩራቱ በዶ ሜዳ ቀረ ሁሉን አቃጥሎት መፋቀር ከሌለ ብዙ ነው ጉዳቱ። አያልቅም ይ ባላል ቢቀዳ ቢቀ አለቅም አለና ልጆቹን ያዛቸው ብትንቁት እንኳን ቂሙን ባትፈሩ ስዎች በማንም ላይ ክፉ ሥራ አትሥሩ። ነፍሱን ለመነጠል ሥጋውን ለመቅበር ብቻ ቢሆን ኖሮ እንዴት መልካም ነበር ። ምን ሥራ ለመሥራት እንደሚገባው መርምረው ተረድተው በውነት አስበው የሚደክሙ ሰዎች አምላክ የቀባቸው እንደ አልማዝ እንደ ፅንቁ በጣም ጥቂት ናቸው ኒቿ ኤዱ ሕይወት አንቅልፍ ነች ። የችግረኛ ቸር የሀብታም ንፉግ የወዳጅ ከሐዲ የባላንጣ ደግ ። ነገሩማ ከጥንት እንደሚነገር ዳኝነት ዩቆመው ለዶሆች ነበር ። አንዱ ደሀ ሆኖ አንዱ በሽተኛ። አንደኛው ሷታደል አንዱ ያልታደለ ያምን መልካም ሠርቶ ይኸስ ምን በደለ። ይህን ሁሉ ካየን ባለም ላይ መልክም አመልና አንድ ክፉ ጠባይ የሁለቱም ሥልጣን እያደር ይስፋፋል በውም ባንዱ ለምቶ ባንደኛው ይጠፋል ጁ ያለውን ማጥፋፋት ገብታ በማይሆነው ሁሉን ቅጥ ማሳጣት ለሷ ቁም ነገር ነው ። እየተላናቸው መለስ ብሎ ማየት ማለዳ ሲነ የወጡበትን ቤት ። ይስታና ኃዘን ውርጭና ፀሐይ ሆነው ይመጣሉ በሰውነት ላይ ። ተገዢ ነውና ሰው ሁሉ ሳመሉ ሰክራም ሲሰማኝ ይለኛል ወይ ጅሉ። ሕይወት እንደ አራስ ልጅ ዕድሜዋን ስትገፋ ከ። ሐሳቡን ሰመመን ወስዶ እየመለሰው ቆይቶ ይነቃል የተ ተታለለ ሰው። በናን የዘራ ችጋርን ዓጨደ እጅግ ቢሸመግል ዓለም ምን ቢያረጅ ይመላል ጨዋታ አንደ ሕፃን ልጅ። የለፋበት ሥራ ። በሆኑበት ቀን ። የማይመረመር ምሥጢር ልታፈራ። ልቤን ብዙ ዘመን ። ተስማሙበት ወይ። ዓለም በዚህ መንገድ። አምራ አንደ ሠርገኛ ምን አገኘሽ ብሎ። በሠራችው ሥራ። ዐአዘከ ይዉጸ አገላበጠና ቢመለከት ፈጥኖ ፅቃውን አገኘው ማበጠሪያ ሆኖ።« ከመጣላት በፊት ከመቀያየም የኔገሩን ፍሬ መረዳት መልካም ። ለእመቤታችን ምስጋና ሰላሳም ጳንቺ ይሁን ድንግል ማርያም ኞ ሞልቶብሸልና ጸጋ በፍጹም እግዜር ክንቺቿ ጋራ አለ ዘለዓለም ። ማፅበል ተነሥቶ ። ሰውሪያት አደራ ። የዓለም መድኃኒት ጠላት በመጣ ቀን ። አንድ አምላክ የሰው ሐሳብ ዓለምና ጊዜ የሰው ፅድል የፅው ጠባይ የግፈኞች ፍርድ አባት ልጅ አህያ ደግነትና ክፋት ምሥጢርና ወሬ በዓመጽ የመጣ ገንዘብ የሀብት ትፅቢት የክፋት ተጋብኦነት ሁለት ወንድማማቾች ጥበብ ሰውና ታሪክ ሕይወት እንቅልፍ ነች በልና ሚስት አንበሳና ጦጣ ርው መ ሎ። ሦጐ መ ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ነገር ግን ጨርሼም እ ንዳልተወው በሕይወቴ ውስጥ ክሥራ ሰዓት የተረፈኝን ጊዜ በማይረባ ጨዋታና በመፀዘን ከማሳለፍ ይል ጽሐፍ የሚሆን አንዳንድ ቃል እየጻፍኩ የ ቧሆን ይቀመጣል ባይሆን ደግሞ ይቀራል በከንቱ ጊዜ ከ ማሳለፍ የማይችሉትን ሥራ መሞከር ይሸላል የሚል ሐ ሳብ አያነሳሳኝ ጥቂት በጥቂት ስጽፍ በኋላም ጥቁቱ ነገ ር ከመጠራቀሙ የተነሣ ብዙ መሆኑ አይቀርምና አንድ መጽሐፍ ሊሞላ ትንሽ ሲቀረው ባየሁ ጊዜ ሐሳቤ እየ ተበረታታ ተጣጥሬ ሞላሁት ። እኔ ነኝ አንድ አምላክ ጥበቤ የበዛ በፍጹም ሥልጣኔ ሁሉን የምገዛ « ለሰማይ ለመሬት እኔ ነኝ ንጉሥ ዓለምን ፈጥሬ መልሼ አማፈርስ ክፋትና ተንኩል ዓመጽና ሸር አይችልም ምን ቢሆን ከኔ ሊሰወር ። ጌትነት ድህነት ጤንነት በሽታ ተድላና መጉላላት መከራ ደስታ ሰው ቢያጣ ቢጨነቅ ቢቸገር ቢያገኝ ሰበብ ምክንያቱ ለሁሉ እኔ ነኝ ። የሰው ሐሳብ። አንድ ቀን ሐሳቤን ተከትዬ ስጌድ ብዙ ጓዶኞቼን አገኘሁ እመንገድ ። ብዙ ትውልድ አልፎ ለትውልድ ደርሼ ደግሞ በዚያው መንገድ መጣሁ ተመልሼ ከዚያ ከጥር ግቢ ከዚያ ሁሉ ቤት ከቁመቱ መርዘም ከጐኑ ስፋት አንድ ድንጋይ እንኳን ጠፍቶ ምልክት ። እሱም በጣም አዝኖ አየተመረረ እንዲህ ሲል አንድ ቀን ቀርቦ ተናገረ። ስንመለከተው ተመልሶ ለኛ እጅግ ያለመጠን ያስቃል ክፉኛ ደግ ሰው ጨዋ ሰው የሚሉ አማርኛ ። ቶግሣጽ የማይቀጣው ሰው የሚሉ ጉድ ። ዕጣ በመጣጣል ወይም በኑዛዜ ዓመጽ የሠራው ሰው በተገኘ ጊዜ። ስለዚህ አሁንም በኛ ላይ መቅሠፍት እግዜር አላመጣም ያላንዳች ብልሐት ከመክከላችን ክፉ ዓመጽ የሠራ አይጠፋም እንፈ ልግ እናድርግ ምርመራ ክፉ ሥራችንን አንድ አንኳን ሳይቀር ከራሴ ጀምሬ ሁሉን ልናገር ። « አንድ የባላገር ሰው ገንዘብ ቸግሮት አህያውን ሊሸጥ ተነሥቶ በጧት አሀያውም ሲሔድ አእገባያ ድረስ ደክሞት እንዳይከሳ ዋጋ እንዳይቀንስ ። ገና መጀመሪያ አንድ ሰው ሲያያቸው ስለተገረመ በዚህ በሥራቸው ። ሰው በሳቀ ቀጥር እውነት መስሎን ጉድ ይህ ሁሉ ጐዳና ይህ ሁሉ መንገድ። ከእንግዲህ ወዲያ ግን ይጥላም ይቀበል የሰው ነገር ሰምቶ መከተል አነሆ እንደዚህ ነው የዚህ ዓለም ጣጣ ማናቸውም ነገር ተቃንቶ ቢዋጣ ሰዉ በሰው ነገር የሚለው ላያጣ ሁሉን ቃል ሰምቶ እንዴት ይዘለቃል ሰው ለራሱ ጥቅም ያሰበው ይበቃል ። አንድ ሰው ነበረ ቅንነትን ወዳድ ስልሁሉ ማዘንን አድርጐ እንደልማድ ይኖር የነበረ ነቅቶ እንደ ዘበኛ ደግ ሥራ ለመሥራት ልቡናው ባይተኛ አንድ ቀን ማለዳ ተነሥቶ ሲሒድ አባብ ወድቆ አገኘ ከማሀል መንገድ « አመዳይ ጥሎበት ውርጭ አቆራምይት አሥራ አምስት ደቂቃ የቀረው ሊሞት ሰውየውም አዝኖ ይህን በማየት ከመሬት አንሥቶ በጁ ጨብጦት ። ስለዚህ የሰው ልጅ ሞትን ለማሸነፍ መታሰቢያ እሚሆን ጥቂት ነገር ሊያተርፍ ። አንዳንዱ ሰው ደግሞ ገንዘብ አለኝ ብሎ በበታቾቹ ላይ ግፍ ሲሠራ ውሎ ። ሰው ስለተማረ ስላለው እውቀት ሊታገድ አይችልም ክፉ ከመሥራት ። ሥራ። ፍዩከ በቲከዐ« ለሁሉ ጊዜ አለው ይላል ሰሎሞን እጠይቀው ነበር በተገናኘን ሞት የሚሞትበት ካድ መች ይሆን « የበረዶ ፍሬ ናት የኛ ሕይወት ደመና ከሰማይ የወረወራት « ሥጋ ከለበሰ ሰው ዓለም ላይ መጥቶ በረዶም ከሔደ ከደመና ወጥቶ ወደ አፈር መግባቱ አይዛባም ከቶ። « ሊያገኛት አይችልም ከቶ ምን ቢሆን መርሶ ካልጣለ የነፍሱን ወገን ሦሄ ሁለት ነዢ አለው ሰው ሲኖር ባለም ላይ መልክም አመልና አንድ ክፉ ጠባይ የሁለቱም ሥልጣን እያደር ይስፋፋል በውም ባንዱ ለምቶ ባንደኛው ይጠፋል ጁ ያለውን ማጥፋፋት ገብታ በማይሆነው ሁሉን ቅጥ ማሳጣት ለሷ ቁም ነገር ነው ። ጢስ ጳይኖረው እሳት ብቻውን አይነድም ሕንዲያው ያሰ ጥቅም ሰው ልይዋደድም ፅውን ሰው ሲወደው አንድ ጥቅም አለው መሠረት አድርጐ የሚከታተለው ሬ ዴስታና ኀዘን ተስፋና ፍራት የሰውን ልጅ ዕድሜ ይዘው ያላባት እየቆራረጡ ተከፋፈሏት ኒ ገና ነው እያሉ ካልሸፋፈኑት እንደምን ያዩታል ሞትን ፊት ስፊት። ዓለም በዚህ መንገድ። ክፉ ቀን ሲመጣ ። አንድ አምላክ የሰው ሐሳብ ዓለምና ጊዜ የሰው ፅድል የፅው ጠባይ የግፈኞች ፍርድ አባት ልጅ አህያ ደግነትና ክፋት ምሥጢርና ወሬ በዓመጽ የመጣ ገንዘብ የሀብት ትፅቢት የክፋት ተጋብኦነት ሁለት ወንድማማቾች ጥበብ ሰውና ታሪክ ሕይወት እንቅልፍ ነች በልና ሚስት አንበሳና ጦጣ ርው መ ሎ። ሆ መ ኮ አውቀትና ክፋት አይጥና ድመት ሥራ ንግሥት አግሪፒና አንቲስቴኔ ሊቅና በቢልተኛ አሪስቶት ከፈላስፎች የተቀዱ ቃላት የደስታና የሀዘን ቅልቅልነት ሁለት መላጦች ለጸሐፊዎችና ለፈላስፎች ምሥጋና ለእመቤታችን ምሥጋና።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት