Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ብልጭታ - ህሊና ማህደር.pdf


  • የቃላት ደመና

ብልጭታ - ህሊና ማህደር.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ቶማስ ማኩሊ ስለ አዘጋሯኖራ መግቢያ « ክፍል አንድ ዴስታና እርዛታ ሙጨ ፎ ጆን ባሮውስ «የደስታ ምንጩ ሥራ የሚጥም ሥራ ነው ። ሙሥ «በሙሉ ልብ ተመስጦቦ ያለ የሌለ ኃይሌን ሊያሟጥጥብኝ የቃጣው ዱብዳ ነበር ። በካንሰር በሽታ ኦፕራሲዮን መሆንን እንደ ቀላል ነገር ማየት እውነትን መሸፋፈን ነው ። ታዲያ ዋነኛ መፍትሔው አእ ምሮን መግዛትና መንፈስን መቆጣጠር ነው ። ካፒቴን ስኮት ከተዋቸው ወኔን ከሚቀሰቅሱት መልዕክቶች ሁሉ ለጓደኛው ለሰር ጀምስ ባሪ የጸፈው ደብዳቤ ይበልጥ ልብ የሚነካና የማይዘነጋ ነው ። ራሳችንን ለመግደል አስበን ነበር ።» በ ሙሚ መሙ ሮበርት ፋልከን ስኮት የሞተው ዓላማውን አሟ ልቶ ነው ። ግን ከሁሉም የሚበልጠውና ዘለቄታነት ያለው ገጸ በረከቱ በከፍ ተኛ የሥቃዩ ወቅት ከሞት ጋር ከሚደረገው ፍጥጫ አኳያ የሰው ልጅ ታላቁ ችሎታ ስሕተቱን እያረመ ሳያሠልስ ራሱን አዲስ ሰው ማድ ረግ መቻሉ ነው ። ከፕሌቶ እስከ ዊሊያም ጀምስ ያሉ ምሁራን እንደሚያስረዱን ራስን ማሸነፍ ከድሎች ሁሉ የሚልቅ ድል ነው። ማርክስ ኦሪሊየስ ጁ ኘዥ ፓጽጁ የትምህርት ሁሉ ዓላማና ግብ ሰብዕናን ማዳበር ነው። ዊሊያም ሼክስፒር ሯ መሙ ሙ ክፍል አምስት ፍቅርና ማኅበራዊ ኑሮ «በቤት ውስጥ ደስታን መሻት የምኞት ሁሉ ቁንጮ ነው ። ፍቅርና ጋብቻ ወልዶ መሳምና በቤተሰብ መታቀፍ የሕይወት ጣፋጭ ፍሬዎች ሁሉ መሠረት ከፍተ ኛው የደስታ ምንጭ ነው ። እንደ ማንኛውም ማኅበራዊ ግንኙነት ለልብ ወዳጅነትም ዋናው መመሪያ «ለመወደድ ከፈለግህ ሰው ወዳድ ሁን» የሚለው ነው ። «ስለራሱ ብቻ የሚያስብ ሰው ራሱን በራሱ የጠቀለለ ኢምንት ቋጠሮ ነው» ያለው ሃሪ ፎስዲክም ይህንኑ እውነታ ከልብ በማጤን ነው ። በብርዳማውና ጭጋጋማውጦ የለንደን ከተማ በጠና ታምማ ሽባ ሆና ማለቱ ይቀላል ትኖር ነበር ። ሰዎች ለመብታቸው እንደሚታገሉ አፈቅርሃለሁኝ ባለኝ አቅም ሁሉ ። አፈቅርሃለሁኝ እስኪጠፋኝ ውሉ በዕድሜዬ ፈገግታ በእስትንፋሴ ሁሉ ። «የጸፍኳቸው ለማንም አይደለም ሮበርት ለአንተ እንጂላንተው ብቻ። ሄንሪ ዎድስዎርዝ ሎንግፌሎ «እናንተ ለቀስተኞች እባካችሁ ተዉኝ ሕይወትን ባዶ ሕልም አርጋችሁ አታውጉኝቓ» ወቅቱ ማለዳ ነው ። ሯ ድፎ ሎንግፌሎ ይህን ግጥሙን ለማንም ሳያሳይ ለረጅም ጊዜ ደብቆት ነበር ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ቶማስ ማኩሊ ስለ አዘጋሯኖራ መግቢያ « ክፍል አንድ ዴስታና እርዛታ ሙጨ ፎ ጆን ባሮውስ ን በሚ ቤራን ዎልፍ ል ዊሊያም ላዮን ፊሊፕስ ፍሬድሪክ ሎሜስ ክፍል ሁለት ወኔና ጀብዱ ፖል ሃሚልተን ሄይን ዊልያም አርነስት ሄንሊ ሐሮልድ ራስል ሠ ዴቪድ ግሬይሰን ሜሪ ሮበርትስ ራይንሃርት ሮበርት ፋልክን ስኮት ክፍል ሦስት ጥረትና ውጤታማነት ጆውኩይን ሚለር አርኖልድ ቤነት ኤድዋርድ ሮውላንድ ሲል ፃ። «አንድ ሰው አንድ ጥሩ መጽሐፍ ለማበርከት በአንድ ቤተ መጻሕፍት ውስጥ ከተካበቱለት ጽሑ ፎች ከፊሉን እንኳ ማገላበጥ ይኖርበታል» ሲል ሳሙኤል ጆንሰን እንደ ጠቆመው ሁሉ «ብልጭታ ከሕሊና ማኅኀደር»ን ለማቀናበርም አያሌ ቤተ መጸ ሕፍትን መጐብኘትና በሺህ የሚቆጠሩ መጻሕፍ ትን ማንበብ አስፈልጓል ። «ሥራ ያጣ ሰው ለሥቃይ የተዳረገ ነው» ሲል ባሮውስ ማሰላሰል ያዘ ። «ከማንኛውም ሁሉ በላቀ ሁኔታ ደስታን የሚ ለግሥ አንድ ነገር አለ ምን ይሆን። ሙሥ «በሙሉ ልብ ተመስጦቦ ያለ የሌለ ኃይሉን በሚጥመው ሥራ ላይ የሚያውል ሰው ምንኛ የታ ደለ ነው። ደስታ የምተሰፍነው ፍሬያማ ሕይወት በሚ መሩ ሰዎች ልብ ውስጥ ነው ። «እውነተኛው ደስተኛ ሰው ለሌሎችም ደስታን እያመነጨ በተስፋ የሚራመድ ሰው ነው ። ከራሱ ፍሬያማ ሕይወት የመነጨ በማን ኛውም ሁናቴ ላይ ለሚገኝ ሰው በመርሕነቱ ደስታ ንና ርካታን የሚለግስ አንድ መልዕክት እንዲያስተ ላልፍ በአንድ ወቅት ተጠየቀ ። ለሒሐያ አንድ ዓመታት ያጋጠሙትን ነገሮች በሚያሰላስል በት ወቅት የሕክምና መሣሪያዎቹን በድንገት አስ ጥሎ ብዕር የሚያስጨብጠው አንድ ሁኔታ ገጠ መው ። ታዲያ አንድ ቀን እኛም በተራችን ያን ሰው በጐልፍ ጨዋታ ልናዝናናው በማሰብ ብንጋብዘው «አዬ ወንድሞቼ። እርስዎ ራስዎ እንዳሉት አንድ ያልተጠበቀ ሰው የሌላን ሰው የሕይወት አትጣጫ በድንገት መለወጡ እንግዳ ነገር ነው አይደል። ጠቢባኑ ለረጅም ጊዜ ጉዳዩን ሲያወጡና ሲያ ወርዱ ከቆዩ በኋላ ጥልቅ የሆነ ለፍሥሐም ሆነ ለመከራ ጊዜ የሚያገለግል እውነትን የሚያንጸባ ርቅና ጊዜ የማይሽረው ማንም ሰው የዕድሜ ልክ መመሪያው ሊያደርገው የሚችል ጥቅስ ይዘው ንጉሥ ዘንድ ቀረቡ ። አንድ ቀን አንድ ጋዜጠኛ ከላይ የተጠቀሰውን ታሪክ አንብቦ ስለ ተመሰጠ በአንዲት አጭር ድር ሰቱ ውስጥ አካትቶ ለሕዝብ አቀረበው ። ምን ቢያብከነክንህ አንድ ነጥብ ልብ አርግእርሱም ያልፋል ጥሉህ ። «ሰው ጤሩ። የለም አትንሰቅሰቅ መጭው አዲስ ሕይወት ገና ያልተነኩት የፍሥሐ ዓመታት ቡቡ ሰው ነህ ብለው እንዳይታዘቡህ ላፈሰሱት ዕንባም እንዳያፍሩ ዐይኖችህ ። ከጨለመ የግል ሕይወቱ ማኅደር የመነጨ ብርሃን እንደ መሆኑ መግቢያ ለጨነቃቸውና ተስፋ ቸው ለመነመነ ብዙ ሰዎች ተስፋን እየፈነጠቀላቸው አዲስ ሕይወት እንዲጐናጸፉ አበረታትቷቸዋል ። «ሰው ያለ እጆቹ ምን ማድረግ ይችላል። ከዕለታት አንድ ቀን ቻርሊ መኩንጋል የተባለ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሁለቱ እጆቹን ያጣ ሰው ሐሮልድን ሊጐበኝ ከሆስፒታሉ ከተፍ አለ። «ሽባነት አንድ ሰው አካሱ ሙሉ በሙለ ደንዝዞ አንድን ተግባር ለማከናወን ከሚሳነው ደረጃ ሳይ መድረሱን» የሚጠቁም ሲሆን «አካለ ስንኩልነት ግን አንድ ሰው በአካል ጉድለት ፎ ጃቪ ምክንያት አንድን ተግባር ለማቀላጠፍ ባይችልዖቻ ከፍጻሜ ለማድረስ የማይታገድ» መሆኑን ተገነ ዘባ ። ዓለማችን አንድን ሰው የምታስተናግደውያ ሰው ለራሱ በሚሰጠው የክብር ደረጃ መጠን መሆኑንም ደርሼበታለሁ ። ማርከስ ኦሪሊየስ ከዘመናት በፊት እንደ ጠቆመው ዓይነት በመንፈስ ብርታት ላይ የሚያተ ኩርና እፎይታን የሚለግስ አንድ ዘዴ መኖር አለበት የሚል እምነት አደረበት ። «ማንም ሰው ከአ ቅሙ በላይ የሚመጣበት ምንም ነገር የለም የሚደ ርስበትን ጣጣ እንዲቋቋም አድርጋ ተፈጥሮ ገንብታ ዋለችና» የሚለውን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት የተሰራጨውን የማርክስ ኦሪሊየስ ቀስቃሽ መልእ ክት እንደገና በሚገባ አስተጋብቷል ። ሁለት እግሮቹን አንድ እጁንና ሁለት ዐይኖቹን ቢያጣም ብሩህ ገጽታና የጋለ መንፈስ ሳይለየው በተሽከርካሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ የሚንሸራሸር አንድ ሰው በአንድ ሆስፒ ታል ውስጥ በድንገት አጋጠመው ። ከጊዜ በኋላ ቤከር በዚያው ሆስፒታል የነበረ አንድ ሌላ ሰው አገኘና «ለመሆኑ ያ የአካል ጉዳ ተኛ በሕይወት አለ። አም ያው ሰው ሆነ። ሁለት እግሮቹን አንድ እጁ መ ንና ሁለት ዐይኖቹን ያጣው ያ ሰው ለካስ የዓለማች ንን ችግር ከሚያባብሱት ሳይሆን ከሚያሻሽሉት መሐል አንዱ ለመሆን በቅቷል ። በልቦናህ ማኅደር ዛሬን ቀን አኑራት ምኑን ሕይወት ብቻየሕይወት ሕይወት ናት ። በዚህ ነጥብ ላይ ቢጽፍ እንደሚበጅ አርኖልድ ቤነት አንድ ቀን ወሰነ ። ደስታ ያች ልትጨብጧት የምትጣጣሩት የሕይወት ፍሬ መሠረቷ ጊዜ ነው ። ጊዜ ለማንም እንደማተሰወር የየዕለቱ ወርቃማ ሰዓታት በሁሉም ሰው እጅ እንዳሉ ያረጋ ግጣል ። » ጀምስ ሌን አለን «ሰው ያሰበውን ይሆናል ። «ሰው ያሰበውን ይሆናል» የሚል እምነቱን ይህን ቀላልና ግልጽ እውነታ ሰዎች እንዴት እንደ ሙ ማይገነዘቡ ለሚደርስባቸው በጐም ይሁን ክፉ ገጠመኝ ክራሳቸው ውጭ የሆነን ኃይል ማወደሳቸው ወይም መኮነናቸው ይከነክነው ነበርና አእምሮን እንደ አትክልት ሥፍራ በመቁጠር እያንዳንዱ ሰው ለገዛ ሕይወቱ የሚበጀውን መትከልና መኮትኮት እንደሚገባው ለማሳሰብ ሲል የሚከተለውን ቁም ነገር አሰፈረ። » «ሰው ሰው የሚባለው በአሸናፊነት ተወጥቶ የጥረቱን ስኬታማነት ሲያስተውል ነው ። ሁሉም ሰው የሚሔድበት የሚሠራው ተግባር አለው ። እንደ ደራሽ ውሃ ጊዜ እየጐረፈ ጭራሽ ሳንተያይ አንድ ዓመት ዐለፈ ። ሆኖም ብዙ ሰዎች የሚስማሙበት አንድ ነጥብ አለ ። «ታዲያ አንድ ቀን ባለቤቴ ወደዚህች ደሴት ተዛወረና ይዞኝ መጣ ። ታዲያ እንዲያ ያለ ሰው ምን ያህል ቢያዝን ሰቀቀኑ ምን ያህል ቢሰቅዘው ከኦርሱ የበለጠ አይዞህ ባይ የሚሻና ከእርሱ የበለጠ የአለኝታነትን ጋሻ የሚፈልግ አንድ ሌላ ሰው ያጣል ማሰት ዘበት ነው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት