Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

በሙት መንፈስ አገር ሲታመስ_2.PDF


  • የቃላት ደመና

በሙት መንፈስ አገር ሲታመስ_2.PDF
  • የማውጣት አጠሬራ

የኢሕአዴግ መንግሥት ልማታዊ መንግሥት ነኝ ሲል ወይንም በሌላ ምክንያትም ቢሆን ራሱን የሚያነፃፅረው ወደ ኋላ ብዙ ዓመታት ተመልሶ ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴና ከደርግ አገዛዝ ጋር በማነፃፀር ነው ካምና ዘንድሮ የተሻለ መሆን እንዳለበት እንኳን የሚገነዘብ መንግሥት አይደለም የመልኳ ጥቁረትና የስሟ ብጫነት ዓይነት ነው ሜናንት ከቅኝ ግዛት የተላቀቀቸው ጎረቤታችን ኬንያ ዛሬ የትና የት ጥላን ሄዳለች ሌላው ቀርቶ የምንበላው ማጣታችን ብቻ ሣይሆን ብሶታችንና መራባችንን እንኳን እንዳንተነፍስ በመታፈናችን የኢትዮጵያ ስደተኞች ኬንያን ሲያጣብቡ የኬንያ ስደተኞች ግን ከኛ አገር ስለመኖራቸው አናውቅም መንግሥት ልማታዊ ከሆነ ሕዝብ ጠግቧል አገር ለምታለች ማለት ነው የምናየው ግን የተገላቢጦሹን ነው ወጣቱ ጎልማሳው አዛውንቱ ሴት ወንዱ ሥራና ቁራሸ ፍለጋ ወደ ባዕዳን አገራት የሚጎርፈው ለምንድ ነው። ያንድ መንግሥትስ ኃላፊነቱና ተግባሩ ምን ሊሆን ነው። ብፅ ሠጠ ማሰሳፇ ስሰረሃዕ ያፍቃም ዖቦዖ ነው። ለ ዓመት ውል እየገቡ እጅግ በተጣደፈና በሽሚያ ዜጎችን ከመኗሪያ ቀያቸው እያፈናቀሉ ባዕዳንን ማስፈር ምን ዓይነት የከፋት ልክ ማጣት ነው። የባሩድ ጨሰ ፈጸነቅቶ የኖረ ፉኖ ፀጎም ለፀር ለንደ በርበሪ ይጎታፖሰዎ ረይክያአዎሷ ብሔራዊ ርቅ ስንልስ ምን ማለታችን ነው። አስከ መቼስ የራሱ የሆነ ራዕይ በሌለው መሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይመራል።

  • Cosine ማጠቃለያ

የድኩላና የነብር ኑሮ ለምን እንደሚታወቀው ሕወሓት ሥልጣን ላይ የወጣው መጠነ ሠፊ ደም አፍስሶና ያገር ንብረትን አውድሞ እንጂ በሕዝብ ይሁንታ በምርጫ ሥልጣን ላይ የተቀመጠ በመሆኑ አይደለም በጉልበትና በማምታታት ሥልጣን የጨበጠ ፓርቲ ደግሞ የሰላም እንቅልፍ አይተኛም ዜጎችንም አያስተኛም አሱ በበረገገ ቁጥር ዜጎችንም እያስበረገገ በበረት ውስጥ መንጋውን እንደሚያምስ ከፉ ኮርማ ሕዝብን እያመሰ ለመብታቸው የሚሟገቱትን ንቂ ወጣቶች ወንጀል እየፈበረከ ያግታል የበረገጉት ደግሞ አገር ጥለው እንዲሰደዱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ያመቻቻል ቀሪዎቹ በፍርሃት ተሸማቀው የድኩላና የነብር ኑሮ እየኖሩ ኖርን ይላሉ ከነዚህ ጠንከር ያሱቱ ደግሞ ምከንያት ተፈልጎ ወይንም በዚያው መከረኛ ሽብርተኝነት ተሳቦ ወደ እስር ቤት ይወረወራሉ ሕወሓት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየፈፀመ ያለው ግፍ እንቅልፍ አያስተኛውም ሊተኛም አይቸልም ፈንጅ ላይ የተቀመጠ ድርጅት ነው ሕዝብን በጎሳ ከፋፍሎ ትውልድን አገራዊ ራእይ አሣጥቶ የኢትዮጵያን መሠረት አናግቷል ኤርትራን ተዋግቶ አሥገንጥሷል ያሰብን የባሕር በር አዘግቷል በዚህ ከፉና እኩይ ተግባሩ ከሕዝብ ጋር ሊያስማማው የሚችል አንዳቾም በጎ ሥንቅ የለውም ታዋቂው ምሁር ዶር ኃይሉ አርአያ ኢሕአዴግ የሚያወጣቸው ሕጎች ለዜጎች ማጥቂያነትና ሕዝቦች በባርነት እንዲማቅቁ ሆነው መቀረጻቸውን እንዲህ ሲሉ ይተቻሉ ሕግ ይሄቻ ስሳ ይሄዕቻ ለሐኝታ በመሆን ደንታ በሥማመመ መጋድ ዳይፉፖረያመ ይሄም ማጥቋዊያ መሣሪያ ዳይግ በደሀ ሥሷት ቻን ይታፆ ቷወቷዕታፓ ፈታሠፉፍያ ጳሮሆ ጥሰው ፈፅፊደቆ ለወንቶ ይፇቻን የማታወጋዕት ጳዳይፖታ ሰታሄድ ጴጥ ም ማሜቅ ይመንግሥቻ ባሪያ መሆን ሺው ሲሉ ምሁሩ ነቅፈዋል ፍምፉ ጎያቶ ቁሪ ቋጥሮ ማከሰኞ ሟማያ ዎን ዐዐፈ ዓም በመሠረቱ መንግሥት ሕግ ሲቀርጽም ሆነ ሲያወጣ ዜጎቹን የከፋ አደጋ አንዳይገጥማቸው የመከላከያና የመጠበቂያ ሕግ ያወጣል እንጂ ገና ለገና ለሥልጥኔ ያሠጉኛል ይቀናቀኑኛል ብሎ የፍርሃት ሕግ አያወጣም መስሉት እንጂ ሕጎች ሁሉ የወንጀሎች ምንጮች ናቸው አፈናው እየከፋና እየጠበቀ በሄደ ቁጥር ካፋናው ለመላቀቅ የመውጫ ቀዳዳን መፈለግ የግድ ይሆናል ነፃነትን በመሥጠት ወይንም በመልቀቅ እንጂ የማፈኛ ሕግ በማውጣት በጭራሸ ሕዝብን መግዛት አይቻልም በተለይም ስለመብታቸው የሚሟገቱትን በዚሁ የማፈኛ ሕግ ወንጀል እየፈበረኩ የእድሜ ልከ እሥራት መጫን ይሰቀጥጣል ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑን አንዱዓለም አራጌ ጋዜጠኛ እስከንድር ነጋ ናትናኤል መኮንን «ሽብርተኞች» ተብለው ሲያዙ በተቀናበረና በተጠና ስልት የተያዙ ለመሆናቸው ሁለት ማስረጃዎችን ማስቀመጥ ይቻላል አንደኛው እንደተያዙ ታላቁ መሪያቾን በተወካዮች ምቤት ባደረጉት ንግግር ርግጠኛ ሆነው በማስረጃ እንደተያዙ ነበር የተናገሩት ይሁን እንጂ ዘግይቶም ቢሆን የፍርድ ሂደቱ ሲጀመር አቃቢ ሕግ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ እየጠየቀ ምስከርና ማስረጃ ፍለጋ ነበር የገባው ጳንዱለም ለራጌ ዘክባሐቤቱና አሁሠለት ሀፃናት ልጆቹ ጋረ ያዕድሟ ል እሥራት ክመሸከሙ ዕፊት ሁለተኛው ማስረጃ ሦስቱም ሲያዙ በያሉበት በተመሣሣይ ሰዓት በዘመቻ ነበር አነዚህን የሰላም ታጋዮች በጭፍኑ ሽብርተኞች ናቸው ብለን ፍርድ ከመሥጠታችን በፊት ወይንም ንፁሆች ናቸው ብለን አስቀድመን ከመቆርቆር ትንሽ ስለ ሽብርተኞች ምንነት ወይንም በገሀዱ ዓለም ስላላቸው ሕይወት ማወቅ ተገቢ ይሆናል አንደሚታወቀው ሸብርተኞች የራሳቸው የሆነ ኑሮ የላቸውም ሌላው ቀርቶ የት እንደሚኖሩ እንኳን በቅጡ አይታወቁም አንዳንድ ጊዜም በውኑ ዓለም ስለመኖራቸው የምንጠራጠር ጥቂቶች ዓይደለንም ከሚወስዷቸው ዘግናኝና አሸማቃቂ የጭካኔ ርምጃዎች አንፃር እነሱነታቸውን በሰብዓዊ ሚዛን አስቀምጦ በቃላት ለመግለፅ እጅግ ከባድ ነው እነሱን አድኖ ለመያዝና ማንነታቸውን ለይቶ ለማወቅ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሰው ኃይል በራሱ ያንዲትን አገር ኢኮኖሚ የሚፈታተንና የሚያደቅ ነው አሜሪካን አሳማ ቢንላድንን አድና ለመያዝ ወይንም ለማጥፋት ምን ያህል ጊዜ እንደ ደከመች ዓለም ያወቀው ሀቅ ነው ያ ዓመቶ ፈርደኛ ናትናዔል መኦንን ይሆናል ነፃነትን በመሥጠት ወይንም በመልቀቅ አንጂ የማፈኛ ሕግ በማውጣት በጭራሽ ሕዝብን መግዛት አይቻልም በተለይም ስለመብታቸው የሚሟገቱትን በዚሁ የማፈኛ ሕግ ወንጀል እየፈበረኩ የአድሜ ልክ አሥራት መጫን ይሰቀጥጣል ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑን አንዱዓለም አራጌ ጋዜጠኛ እስከንድር ነጋ ናትናኤል መኮንን «ሽብርተኞች ተብለው ሲያዙ በተቀናበረና በተጠና ስልት የተያዙ ለመሆናቸው ሁለት ማስረጃዎችን ማስቀመጥ ይቻላል አንደኛው እንደተያዙ ታላቁ መሪያችን በተወካዮች ምቤት ባደረጉት ንግግር ርግጠኛ ሆነው በማስረጃ እንደተያዙ ነበር የተናገሩት ይሁን አንጂ ዘግይቶም ቢሆን የፍርድ ሂደቱ ሲጀመር አቃቢ ሕግ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ እየጠየቀ ምስክርና ማስረጃ ፍለጋ ነበር የገባው አጋዱንለሐም ልራጌ አክባለቤቱናኖ አክሁለት ሀፃናት ልጆቹ ሠሮ ዖልድሟ ልጽ አሥራት አክመሸክሙ በፊት ሁለተኛው ማስረጃ ሦስቱም ሲያዙ በያሉበት ዬጃ በተመሣሣይ ሰዓት በዘመቻ ነበር እነዚህን የሰላም ታጋዮች በጭፍኑ ሽብርተኞች ናቸው ብለን ር ው ማው ንፁሆች ናቸው ብለን አስቀድመን ር ለ ሽብርተኞች ምንነት ወይንም በህሀሀዱ ዓ ቸው ሕይወት ማወቅ ተገቢ ይሆናል ሲቡ ይመጉ እንደሚታወቀው ሽብርተኞች የራሳቸው የሆነ ኑሮ የላቸውም ። ጠይቁ መ መንግሥትነት ተጉዘው እንኳን ከኮጐሣ አምላኪነት አለመላቀቃቸው በራሱ ከፉ የዘር ህመም እንደተጣባቸው በቂ ማረጋገጫ ነው የሕወሓት አባላት ገና ከመነሻቸው «የብሔር ብሔረሰቦች ጭቆና» ይዘው በረሃ ሲገቡ መፍትሔው እስከ መገንጠል ድረስ እውን ማድረግ ነው ብለው አምነዋል ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ሕገመንግሥጋ ዊ ይዩ ሠጥተዋል ኢሕአዴግ «እስከ መገንጠል ድረስ» መብት የሚ ጠውን አንቀጽ ኝን ሲያፀድቅ አንድ አዛውንት ሙስሊም ከመደሰታቸው ዮ ሃዛ አየዘለሉ ባዳራሹ ውስጥ ሲቧርቁ የራሳቸው ቆብ ኩፍያ ወልቆ በር ዛሬ እኒያ አዛውንት ሙስሊም ምን ያህል እንደ ተሣካላቸውና ምን አናውቅም ምናልባትም ሳያልፍላቸው አልፈው ይሆናል ለሕዝቡ ግን ጠብ ያለለት ነገር የለም ኢሕአዴግ «አስከ መገንጠል» መብት የሚሰጠውን አንቀጽ ኝን ሕገመንግሥታዊ እውቅና ሲሠጥ አምኖበትና የዘለቄታ መፍትሄ ይሆናል ብሎ አስቦ ሣይሆን ሕዝቦች በጥርጣሬና በጥላቻ አስበሳቸው የጎሪጥ እየተያዩ ሲፋጠጡ የሥልጣን ዕድሜው እንደሚረዝም በማመኑ ነው በመሆኑም ዛሬ አንቀጽ ኝን ለሥልጣኑ ማቆያ እንደ ዋሥትና እየተጠቀመበት ነው «እኔ ካልገዛኋችሁ ኢትዮጵያ ትፈራርሳለች አያለም ያስፈራራል የሥልጣን ተቀናቃኞቹ እንኳን እሱ በቀደደው መስኖ እየፈሰሱ አንድ ሆነው ስለአገር ማሰብ ተስኗቸው ግን ደግሞ እሱን «ጎሠኛ እያሱ ሲያወግዙ ትንሽ እንኳን ሀፍረት አይሠማቸውም በመሠረቱ እንደ ኢትዮጵያ ያለችን የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አገር ለመምራትና ለማሥተዳደር ጥበብንና ብልሃትን ይጠይቃል የመጀመሪያው ምንም አይነት ጎሣዊ አድልኦ ሣያደርጉ በእኩልነት መምራት ሲቻል ነው የሕወሓት «ልሂቃን ደግሞ እንዲህ ዓይነቱ መርህ አይዋጥላቸውም አያውቁትም በመሆኑም አንዱ ብሔር የሌላው ብሔር ጠላት እንደሆነ በመቀስቀስና በማራገብ «እስከ መገንጠል» የሚል መርህ በመቅረጽ ሕገ መንግሥታዊ እውቅና በመሥጠት የገዛ ዜጎቹን አቧድኖ ለማፋለም የሚያፋጥጥ መንግሥት በዓለም ላይ አለ ከተባለ የኢሕአዴግ መንግሥት የመጀመሪያ ነው በኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ ይካሄዱ የነበሩት ደም አፋሳሽ የአስበስ ጦርነቶች «ገብር አልገብርም በሚል እንጂ አገነጠላለሁ አትገነጠልም» በሚል አልነበረም ሕወሓት በኋላ ባምሳሉ የፈለፈላቸውን ኃላፊነት የመሸከም አቅምና ችሎታ የሌላቸውን ከጎኑ በማሰለፍ ኢትዮጵያውያንን በጎሳ ለማስተናነቅ ሲነሣ ቀደምት ነገሥታት የሠሯቸውን መልካም ተግባራት አሻራቸውን ከታሪክ ማኅደራት ለመፋቅ እንዲያመቸው ስንት በጎ ነገሮች እያሉ ለማሣመንና ተቀባይነት እንዲያገኝ ከፉ ከፉ ነገሮችን እየነቀሰ በማውጣት ባብዛኛውም አንደ ብሥራት አማራ የፈጠራ ድርሳናትን በቅጥፈት በማጨቅ አንዳንድ ጊዜም ዶክሜንተሪ ፊልሞች ሣይቀር በማቅረብ አንዱን ብሔር ገዥና ረጋጭ ሌላውን ብሔር ተገዥና ተረጋጭ በማስመሰል መስበክና በሕዝቦች ሕሊና ውስጥ ጥላቻና ከፋትን ማስረፅ ነው የዚህ እኩይ ተግባር ሰለባ የሆኑት ቀደም ሲል እንዳየነው በብሥራት አማረ ሣይቀር የተንበሳቆሉት የመጀመሪያው አፄ ምኒልክ ናቸው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴም ቢሆኑ የሕይወት ዋጋ ቢከፍሉም የጎሳ በሽታ ነውና አፅማቸው ከመወቀስ መለጠም ዘመኑ ርቆ ሌላ ዘመን ውስጥ ያለን ብንሆንም አፄ ቴዎድርስም ከመወቀስና ከመዘለፍ ይባስ ተብለውም በሚያስገርም ሁኔታ ባሪያ ፈንጋይም ነበሩ ተብለዋል ይህንን ሀቅ ለመረዳት በቅንጭብጫቢም ቢሆን ነገሥታቱ የነበሩበትን ዘመንና የተጓዙበትን አስቸጋሪና የፈተና ት አንዴት እንዳለፉትና እንዴት እንደተጋፈጡት ለመዳሰስ ይሞክራል አግረመንገዳችንም የዘመናችን የቅጥፈት ሥንከሳር ማጋለጥ የግድ እየሆ መጥቷል ዴ ሯመሮሂንን እንደሚታወቀው አፄ ቴዎድሮስ በተነሱበት ወቅት የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ የተለየ መልከና ቅርፅ ነበረው ባገር ውስጥ ማዕከላዊ መንግሥት ተዳከሞ በጎጥ መሣፍንት ኢትዮጵያ እየታመሠች ነበር አንዱ ራስ ወይንም ደጃዝማች ሌላውን ራስ ወይንም ደጃዝማች ገብር አልገብርም» በሚል በየቀኑ ፍልሚያ የሚገጥሙበት ወቅት ነበር በዚያ ዘመን ገበሬው አርሶ ማምራት ወልዶ መሣም አሣድጎ መዳር ነጋዴው ነግዶ ማትረፍ የሚቻልበት አልነበረም ከሠቆቃውና ከምሬቱ ብዛት የተነሣ ኢትዮጵያኖች ሰው ሆነው የተፈጠሩበትን እለት ይረግሙ ነበር ይባላል በውጭ የነበረው የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ቅኝ ገዥዎቹ አፍሪካን ኤዥያን ላቲን አሜሪካን እንደ ቅርጫ ሥጋ አየተቀራመቱ ደ ብንሮም ጺ ውም በሚያስገርም ሁኔታ ነመረዳት በቅንጭብጫቢም ኣስቸጋሪና የፈተና ወቅት ለመዳሰስ ይሞከራል ማጋለሴጥ የግድ እኳዩሆነ ፍመሮረንን አንደሚታወቀው አፄ ቴዎድሮስ በተነሰብት ወቅት የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ የተለየ መልክና ቅርፅ ነበረው ባገር ውስጥ ማዕከላዊ መንግሥት ተዳክሞ በጎጥ መሣፍንት ኢትዮጵያ እየታመሠች ነበር አንዱ ራስ ወይንም ደጃዝማች ሌላውን ራስ ወይንም ደጃዝማች ገብር አልገብርም በሚል በየቀኑ ፍልሚያ የሚገጥሙበት ወቅት ነበር በዚያ ዘመን ገበሬው አርሶ ማምራት ወልዶ መሣም አሣድጎ መዳር ነጋዴው ነግዶ ማትረፍ የሚቻልበት አልነበረም ከሠቆቃውና ከምሬቱ ብዛት የተነሣ ኢትዮጵያኖች ሰው ሆነው የተፈጠሩበትን አለት ይረግሙ ነበር ይባላል በውጭ የነበረው የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ቅኝ ገዥዎች አፍሪካን ኤዥያን ላቲን አሜሪካን እንደ ቅርጫ ሥጋ አየተቀራመቱ የነበሩበት ወቅት ነበር ኢትዮጵያ ግን ነፃና ሉዓላዊት ሀገር የነበረች ቢሆንም ከቅኝ ገዥዎች በከፋ መልኩ በመሣፍንት እየታመሰች ነበር እንግዲህ ካሣ አፄ ቴዎድሮስ በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ወቅት ነበር የሕዝብ እንባና ሰቆቃ አምጦ የወለዳቸው በመሆኑም በዚያን ዘመን የገነኑ የጎጥ መሣፍንትን እስከነ ሥርዓታቸው መንግሎ ለመጣል ቴዎድሮስ ጨከን ያለ ርምጃ ከመውሰድ ውጭ ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም የሆነውም ይኸው ነበር ይሁን እንጂ የዘመነ መሣፍንትን አስከፊነትበቅጪ ያልተረዱ ወገኖች አፄ ቴዎድሮስን ከልከ ያለፉ ጨካኝና አረመኔ አድርገው ይሥሏቸዋል ሀቁ ግን አፄ ቴዎድሮስ ሩኅሩኅም አዛኝም ምህረትን የሚያውቁ እንደነበሩ የሣቸው እሥረኛ የነበረው ዶር ሄኔሪ ብላንከ ሣይቀር መሥከሮላቸዋል ባንድ ወቅት አንዲት ምንትዋብ የምትባኢልሴት ሥጋም ጳንዲያምረኝ ቋን ፅይዳጎራሥ ፈሻኝ ክወንድሜ ካባ ለበባሰሥ። ኗ የጄኔራል ሮበርት ናፒየር ጦር ወደ ኢትዮጵያ እስከ መጣበት ጊዜ ድረስ ባፄ ቴዎድሮስ ላይ ውስጥ ለውስጥ ከማሴር ያለፈ የትግራይን ሕዝብ ግብር እንዳይገብር አሣምፀው ለጦርነት የተሰለፉበት ጊዜ የለም ቴዎድሮስም ለካሣ ሽፍትነት ከብደት ሠጥተው ወደ ትግራይ ጦር አላዘመቱባቸውም በሌሎች ከባድ ካባድ ችግሮች ተጠምደው ስለነበር የካሣ ሽፍትነት ይህንን ያህል ከብደት እንዳልሰጡት መረጃዎች ይጠቁማሉ ምን ብጠላው በወንድሜ ላይ ደም አልይበት እንደሚታወቀው አፄ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነትጊዒ ለዘመናዊ ሥልጣኔ በነበራቸው ጉጉትና ቀናዒነት የተነሣ ከአንግሊዝ ጋር በገቡት የከፋ ውዝግብ ምከንያት እንግሊዝ ቴዎድሮስ በመያዣነት አግተው የያዚቸውን ዜጎቻቸውን ለማስለቀቅ በጄኔራል ናፒየር የሚመራ ጦር በ ዓም መጥቶ ዘይለ ወደብ መሥፈሩ ተረጋገጠ ይኸኔ ከትግራይ መንንት መሀከል በግንባር ቀደምትነት ከጄነራል ናፒየር ጋር ተላልከው ለመንገድ መሪነት ለሥንቅና ለመረጃ አቅርቦት የተገኙትና ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑት ካሣ ምርጫ ነበሩ በመሆኑም የጄኔራል ናፒየር ጦር ከዘይላወደብ ተነስቶ በሠናፌ ባጋሜዳዋርላ ደላንታ አድርጎ መቅደላ አምባ አስከሚደርስ ድረስ በመንገድ አንዳችም እንቅፋት አልገጠመውም ነበር የዚህ ምከንያቱ ያገር ተወላጅ መንገድ መሪና መረጃ አቀባይ በማግኘቱ ነበር አፄ ቴዎድሮስ በዚያች በመጨረሻዋ ፈታኝ ወቅት ሰው ሲፈልጉ ሰው ማጣታቸውና የገዛ ወገናቸው ጠላትን መንገድ እየመራና የሥንቅ አቅርቦት እያቀረበ ማየት ካሣዛኙ ታሪካቸው መሀከል እጅግ የከፋው ነበር ማለት ይቻላል ኢትዮጵያ ብዙ ጎልታ ከምትታወቅባቸው በጎ ምግባራት መሀከል አንዱና ዋናው በሥልጣን ሽኩቻ ምከንያት የከፋ ደም መፋሰስ ቢደርስም አንኳን መኳንንቱ የውጭ ጠላት ሲመጣ በጭራሸ ቀዳዳ አይከፍቱም ነበር ምን ብጠላው በወንድሜ ላይ ደም አልይበት በማለት አንድ ሆነው ወራሪውን ጠላት ረግጠው ያስወጡ ነበር ይህንን የቆየና የዳበረ ወግ ካሣ ምርጫ የጄኔራል ናፒየርን ጦር ሥንቅ በማቀበልና መንገድ በመምራት ሠበሩት አላፊውን ቴዎድሮስን መጥላትና የማያልፈውን የኢትዮጵያን ሕዝብ ክብር ማዋረድና ያገርን አንጡራ ሀብት ማዘረፍ ታሪከ ይቅር የማይለው ወራዳ ተግባር ነበር ካሣ ምርጫ የፈፀሙት ምንም ያህል የሥልጣን ጉጉት ቢኖርባቸውም የጠላትን ጦር መንገድ ሊመሩ ባልተገባቸው ነበር ግን ተገባቸውና እየመሩ መቅደላ አምባ አደረሱት እንደ እውነቱ ከሆነ ታሪከም አንደሚጠቁመን ካሣ ምርጫ የናፒየርን ጦር በደጋው አገር እየመሩ መቅደላ ባያደርሱት ኖሮ ሊመጣ አስቦ የነበረው ታቹን ባፋር በረሃ ነበር በዚያ በኩል ቢመጣ ኖሮ ወታደሮቹ ውሃ ጥሙንና የበረሃውን ነዲድ ችለው ወደ ደጋው አዢ የመዝለቃቸው ሁኔታ አጠራጣሪ ነበር በረሃውን ይወጡታል ቢባል እንኳን በረሃብና በውሃ ጥም እንዲሁም በበረሃ ነዲድ በጣም የተጎዱ ስለሚሆኑ የጦርነቱ ሁኔታ ሌላ መልከ ሊኖረው በቻለ ነበር ለጠላት በር መከፈትንና ስለ መንገድ መምራት ስናወሳ ሌላም ሣንጠቅሰው የማናልፈው ቁስል እለ ያ ቁስልም የማይጨው ጦርነት ከመፈንዳቱ ቀደም ብሎ የቀደማዊ ኃይለሥላሴ አማች የልዕልት ዘነበወርቅ ባል የምሥራቅ ትግራይ ገዥ የነበረው ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ አገሩንና ንጉሠ ነገሥቱን በዚያች ፈታኝ ቀውጢ ወቅት ከድቶ ኤርትራ በመግባት ልከ ካሣ ምርጫ የናፒየርን ጦር እየመሩ መቅደላ እንዳደረሱት ሁሉ ደጃዝማች ኃይለሥላሴ ጉግሣም ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በምትፈልግበት ወቅት የኢጣሊያንን ጦር እየመራ መጣ ጄኔራል ናፒየር አፄ ቴዎድሮስ ራሳቸውን በራሳቸው አጥፍተው የጦርነቱ ፍፃሜ ከሆነ በኋላ የዘረፈውን ዘርፎ የሚያወድመውን አውድሞ ለጉዞ ከመንቀሣቀሱ በፊት ለካሣ ምርጫ ለዋሉለት ውለታና ላበረከቱት ሁለንተናዊ አገልግሎት ዘመናዊ መድፎች ሲናድር ጠመንጃዎች ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ ሽጉጦችና ከውትድርና ሙያ ጋር ሊሄዱ የሚችሉ በርካታ ቁሳቁሶችን እንደ ባይሮከለር መነፅር የመሳሰሉትን በገፍ ካሥታጠቃቸው በኋላ እነዚህን ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎችን የሚያስተምሩና ጦራቸውንም ዘመናዊ ውትድርናን የሚያሠለጥኑላቸው ሁለት የእንግሊዝ ወታደሮችን ኪርከሃምና ሉዊ የተባሉ ካሥቀረላቸው በኋላ በመጨረሻ አንዳመጣጡ ወደ ሀገሩ ሲመለስም በከብር አጅበው አሸኛኘት አድርገውለታል ጄኔራል ናፒየር ጓዙን ጠቅልሎ ካገር እንደወጣ በዚያን ወቅት በሠራዊት ብዛትም ሆነ ባደረጃጀት ከነበሩት መኳንንት መሀከል የላስታው ዋግ ሹም ጎበዜ የተሻሉ ስለነበሩ ጊዜ ሳይሰጡ ተሻምተው ወዲያውኑ አፄ ተከለ ጊዮርጊስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሠ ካሣ ምርጫ ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ጄኔራል ናፒየር አሰታጥቋቸው ቢሄድም የዋግ ሹም ጎበዜን ያህል ሰው ስላልነበራቸው ያፄ ተከለ ጊዮርጊስን ሠ ነገሥትነት ተቀብለው ራሳቸውን ሲያደራጁ ቆይተው በመጨረሻ አወጣዋለሁ ባሉበት ወቅት «አልገብርም» በማለት ማመፃቸውን በይፋ አስታወቁ በዚህ ወቅት አፄ ተክለ ጊዮርጊስ አትችለኝም ሠራዊቴ አንደዚህ ጤፍ ብዙ ነው» ብለው አንድ አቅማዳ ጤፍ ባህያ አስጭነው ላኩባቸው በዝብዝ ካሣ በበኩላቸው «ሠራዊትዎ እንደ ላኩት ጤፍ ብዙ ቢሆንም በታጠቁት ዘመናዊ የጦር መሣሪያ አቆላለዎታለሁኩ በማለት ጤፉን ቆልተው መልሰው ላኩላቸው ሁኔታ የዛቻና የማስፈራራት መልዕከት ከተለዋመጡ በኋላ ሁለቱም ሊለዝቡ ባለመቻላቸው አፄ ተከለጊዮርጊስ ከላስታ ተነስተው ወደ ትግራይ በመዝመት ዓድዋ አሰም ወንዝ አጠገብ ፍልሚያ ገጠም አውነትም ካሣ ጤፉን ቆልተው እንደላኩት ሁሉ ያፄ ተከለጊዮርጊስን ሠራዊት ናፒየር ባሥታጠቃቸው ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ልተው ንጉሠ ነገሥቱም በፍልሚያው ላይ ተገደሉ በዚሁ የጦርነቱ ፍፃሜ ሆነ በነገራችን ላይ ያፄ ተከለ ጊዮርጊስ ሚስት የካሣ ምርጫ እህት ስለነበሩ አልቃሽ ፃጾይ ወንድምሸ የምፇው ሳሰሸ ጩሸ ቆጥ ለጣ ልፅ ምጋ ሷሰበሳ ብሏቸዋል ካሣ ምርጫ አፄ ከሆኑ በኋላ የወሰዷቸው ርምጃዎች አፄ ተከለ ጊዮርጊስን ከገደሉ በኋላ «አፄ ዮሐንስ ኛ ንጉሠ ነሥሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሠ በዚህ ወቅት ደግሞ የሸዊው ንጉሥ ምኒልከ አፄ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ» ተብለው ነገሠ ሁለት አፄዎች ባንድ ጊዜ ላንዲት አገር የሚቻልም የሚታሰብም የሚሆንም አይደለምና አንዱ ባጥቂነት መውጣት ስለነበረበት ለጦርነት ተሰላለፋፉ ዮሐንስ «ምታ ነጋሪት ከተት ሠራዊት» ብለው ምኒልክን ለመውጋት ከትግራይ ተንቀሳቅሰው ወሎ ምድር ገቡ ይሁን እንጂ የዚያን ዘመን የሃይማኖት አባቶች አንደዛሬዎቹ ጭልጥ ያሱ ጥቅም አሳዳጆችና በጎሣ የተመረዙ አልነበሩምና ለሃይማኖታቸው ለእምነታቸው የበረቱ የተከበሩ የተፈሩና አንቱ የተባሉ ስለነበሩ ተደማጭነት ነበራቸው በመሆኑም ሁለቱ ወንድማማቾች ሥልጣን ለኔ ይገባኛል ምክንያት ደም በከንቱ መፋሰስ እንደ ማይገባቸው ግራ ቀኙን በያሉበት ከወቀሱና ከተቆጡ በኋላ ቀጠሮ ተይዞ ምኒልክ ወደ ወሎ እንዲጓዙ ተደርጎ ወሎ ውስጥ ረሲሊጨ ወይንም ሊቸ ከተባለች ቦታ ሁለቱ አፄዎች ለዚሁ ተግባር ተብሎ ከተዘጋጀ ድንኳን ውስጥ ከታላላቅ የሃይማኖት አባቶች ጋር ገብተው ከብዙ ቆይታ በኋላ እንደገና ከድንኳኗ በመውጣት የርቁ ሁኔታ በምን ዓይነት መንገድ ይቋጭ ይሆን እያለ በጉጉት ለሚጠብቃቸው ሕዝብ ባዋጅ መልከ የሚከተለውን አስነገሩ አፄ ዮሐንስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሲባሉ ምኒልከ ደግሞ አንድ ደረጃ ዝቅ ብለው ንጉሠ ሸዋ መባላቸውን በተነገረና በተገለፀ ጊዜ ሕዝቡ ታላቅ ደስታና እልልታ አቅልጦ እንደነበር የእድሜ ባለጸጎች ይተርካሱ ከዚህ ውጭ ሁለቱ መሪዎች በሌሎች ጉዳዮች ላይ ምን እንደተነጋገሩ የሚታወቅ ነገር የለም እንግዲህ ከፍ ብሎ እንደ ተመለከትነው እስበስ በሥልጣን ንጥቂያ ምከንያት የሚያፋጥጥ ዘመን ሲከሠት የሃይማኖት አባቶች የማስታረቅ የማቻቻልና የመምከር የመገሠፅ ተግባር ያከናውኑ ነበር የሞራል ብቃትም ነበራቸው ሰዎች የሆኑ ሁሉ ሌሎችን እንደራሳቸው አንዲወዱና እንዲያከብሩ የሐዋርያነት ተግባር ይፈፅሙ ነበር በዚህ ዘመን ግን ይህ መልካም ሃይማኖታዊ ሥነምግባር ተገልብጦ ሰዎች የሆናችሁ ሁሉ እንደ አውሬ እስበሳችሁ ተናከሱ በሚል ቃል የተተካ መስሏል ዛሬ የሃይማኖት አባቶች እንኳንስ የተጣሉን ሊያስታርቁ ይቅርና አነሱ ራሳቸው ጠብ አቀጣጣይ ቤንዚን ሆነዋል ሣይሞቱ የሞቱትና ዛሬ ሲሞቱ የሚያሠሩትን ሐውልት በቁማቸው ያስቆሙ እለት ነበር የዘመኑ ካህናትና ዳቆናት ኢሕአዴግ በሚያዘጋጃቸው የድጋፍ ሰልፎች ላይ በመገኘት ልብሶ ተክህኖ ለብሰው ከበሮ እየደለቁ ከፊት ከፊት ሰልፉን የሚመሩ ናቸው እንደነዚህ ያሉትን የሃይማኖት ሰዎች ጆን ሐዘወይ ስፔንሰር በመታዘብ እንዲህ ይሏቸዋል የዲጳገምጵያ ቤፖክርሰቷኗያን በርካታ ዳብይፉ ክረሰጄያፍቶና ፇናማቻ ያሟሦባቅ ምቶቅስ ቦሟይኝምውን ድርናቅና ንዋ ቆዬቶም ስመጠሰቀ ዐሰፉረ ማንሰጋራዊ ግሮቻን ጳሳዖ። ጳረካ ጴዲደፃባይ ሷ ሥጋይጣፍጣሟሲሷ ዉይ ሲል ምሬቱን ገልፆዋል ወደ ሱዳን መሰደድ ያልሆነላቸው ሙስሊሞች ደግሞ ወደ ሸዋ እየመጡ ለምኒልክ የጌታ በማደር የምኒልክን ጎራ አጠናከሩት በተለይም የወረዒሉ ሙስሊሞች ከመንዝ ጋር ኩታ ገጠሞች በመሆናቸው እምነታቸውን እንደያዙ ወደ መንዝ በመሻገር የምኒልክን ስምና ዝና ከርቀት አገነኑት ባንፃሩ አ ዮሐንስ ቋሚ የሆነውን አገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው የሚለውን መርህ በመፃረራቸው የሕዝብን ፍቅርና አክብሮት በማጣት ኃይላቸው እየሳሳ ሲመጣ እናስተውላለን ስህተት ሁለት በቤጌምድር ሕዝብ ላይ የፈፀሙት ነውረኛ ተግባር ያጹ ዮሐንስ ሁለተኛው ስህተት በቤጌምድር ሕዝብ ዘንድ ዛሬም ድረስ የሚያስወቅሳቸው በፍርደ ገምድልነታቸው ነበር የትግራይን ሠራዊት አግተልትለው በማምጣት ከሰኔ እስከ ህዳር ወር መጨረሻ ድረስ ለ ወራት ደብረታቦር በመቀመጥ ሠራዊታቸውን በድፍን ቤጌምድር በተሠሪነት በማሠማራት ተዘፍዝፎ ሲያምስ ይከርማል በልማዱ አንድሕዝፏሥራዊት በተሠሪነት በየቤቱ እንዲሸከም የሚበየንበት ባንድ ደጃዝማች ወይንም ፊታውራሪ አማካኝነት ወይንም በራሱ አነሳሽነት አልገብርም ብሎ ያመፀ አንደሆነ ነበር ይህም ቢሆን መሸነፉን አውቆ ምሕረት ከጠየቀና ከገበረ የተመራበት ተሠሪ ሠራዊት ይነሳለታል እንጂ ለረጅም ጊኔ እንዲሸከም አይበየንበትም አፄ ዮሐንስ ግን በተፃራሪው በሰላም ቀጠና ወይንም በሰላማዊ ሕዝብ ላይ የቸጋር ወቅቶች እየተጠበቁ ለረጅም ወራት ሠራዊታቸውን በያመቱ የቤጌምድር ሕዝብ እንዲቀልብ ማድረጋቸው ስህተት ብቻ ሳይሆን ጭካኔም ነበር በዚያን ጊዜ የቤጌምድር ሕዝብ በፄ ዮሐንስ ሠራዊት ከመዋረዱ የተነሣ ዘመነ መሣፍንትን እንደገና የናፈቀበት ጊዜ እንደነበርም በእድሜ አንጋፋዎች ይተርካሉ ልከ ዛሬ አንዳንዶች አፋኙ የደርግ ሥርዓት በስንት ጣዕሙ እንደሙሉት ዓይነት ማለት ነው መቸም ቢሆን አንበጣና ሠራዊት የሠፈረበት ሕዝብ በሁለንተናዊ መልኩ መቅኖ የለውም የቤጌምድር ሕዝብም በዚያን ጊዜ መቅኖ አጣ ሥራ ውሎ ሲመጣ ሚስቱን ተገዳ ከወታደር ጋር ተኝታ ያገኛታል ይህ ለወንድ ልጅ የከፋ ውርደት ነበር አንዳንዶች ሥራ ትተው ሚስቶቻቸውን እየጠበቁ ከቤት መዋል ጀመሩ ይህም ለገበሬው የከፋ ስቃይ ነበር በገርና በሚስት የለም ዋዛ ያሉ እየገደሉ ዱር ቤቴ አሉ ይህ ደግሞ የከፋ ጥፋትን በሕዝብ ላይ አስከተለ አንድ ወይንም ሁለት ግለሰቦች በሚፈፅሙት ጥፋት የንጉሥ ነገሥቱ ሠራዊት ያችን መንደር ያወድማታል ወንድ ልጅ የተባለ ሁሉ የፊጥኝ አየታሠረ አርባ ጅራፍ ይገረፋል ሕዝቡ ተዋረደ ተናቀ ከያቅጣጫው የቁጭት ድምፆች መሠማት ጀመሩ በዚህ ምክንያትም አስቴ ወረዳ አቶ ካሣ ገብረየስ በተባሉ ቀንደኛ አዛውንት መሪነት ሰባት ጎልማሶች በሕዝብ ተወከለው ለንጉሠ ነገሥቱ አቤቱታ ለማሰማት ወደ ደብረታቦር ሄዱ እነ አቶ ካሣ ገብረየስ ካፄ ዮሐንስ አደባባይ እንደ ደረሱ አቤት አቤት ሲሉ አቤቱታቸውን አቀረቡ በዚህ ጊዜ ሲጋባዎች የንጉሥ አጋፋሪዎች ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ፊት አቀረቧቸው አፄ ዮሐንስም ምን ሆናችሁ ነው ሲሉ ጠየቋቸው ጃንሆይ ሠራዊትዎን ተሠሪነቱን ተቀብለን አከብረን ጥሩ እያበላንና ጥሩ እያጠጣን ምንም ሣናጓድል ሚስቶቻችን ተነጠቅን። ጠይቁ ም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ ቃሏን አከብራ በታሪከ የኩፊት ጦርነት በመባል የሚታወቀውን በራስ አሉላ የጦር መሪነት አዝምታ ከባቢዎቹን ድርቡሾቹን ደምስሳ የተከበቡትን ነፃ አውጥታ በስምምነቱ መሠረት በምፅዋ በኩል አስወጥታ ወደየ አገራቸው አንዲሄዱ ስታደርግ በመልሱ ግን እንግሊዝ ጣሊያንን አምጥታ ምፅዋ ወደብ ላይ በማሥፈር ለኢትዮጵያ ጠላት ተከለችላት ስህተት አራት ራስ አሉላን ማጋዛቸው እንደሚታወቀው የራስ አሉላ አባ ነጋ ቋሚ መፈከርና መርህ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ቀይ ባሕር ነው የሚል ነበር በመሆኑም ራስ አሉላ አንደ እሳት አለሎ እየተወረወሩ ቀደም ሲል ግብፆችን ድባቅ እየመቱ እንደመለሷቸው ሁሉ በኋላም የንእግሊዝን የጡት ልጅ ኢጣሊያንን ሰዐጢ ላይ ድባቅ በመምታት አሣፍረው ቢመልሷትም የሩቅ ጊዜ ግቧ ኢትዮጵያን ጠቅላል መያዝ በመሆኑ አመች ጊዜና ወቅት እየጠበቀች መተንኮሷን አላቆመቸም ነበር በመሆኑም በጥር ወር ዓም ምፅዋ በሰፈረች በሁለተኛው ዓመት ከምፅዋ በመንቀሳቀስ ዶጋሊ ላይ ጦርነት ከፈተች በዚህ ወቅት አፄ ዮሐንስ መሀል አገር ነበሩ እንዳሁኑ ስልከም ሆነ ሬዲዮ ባለመኖሩ የእዝ ሠንሠለትን ለመጠበቅ የሚቻል አልነበረም በመሆኑም ራስ አሉላ ባላቸው ኃይል ከመመከት ውጭ ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም ስለዚህ አፍጥጦ የመጣውን የጠላት ጦር ድባቅ በመምታት ካድዋ ድል ቀደምት የሆነውን የዶጋሊን ድል በታሪክ አስመዘገቡ ዳሩ ግን ይህ አኩሪ ድል ሊያሸልማቸው ሲገባ ተወቅሰውና ተነቅፈው ከሥልጣናቸውና ከግዛታቸው ለመሻርና ለመጋዝ ምከንያት ሆነ ጣሊያኖች የንጉሠ ነገሥቱን ደካማ ጎን ስለሚያውቁ ራስ አሉላ ምንም ሣንነካው ወረረን በማለት ገልብጠው በመጮሀቸው አፄ ዮሐንስ ከመሀል አገር ገሥግሠው ባሕረ ነጋሽ በመግባት እኔ ሣላዝህ ጣሊያኖችን ወግተሃልፐ በሚል አግዘው ለቦታው የማይመጥኑ የወንድማቸውን ልጅ ራስ ኃይለማርያምን የባሕረነጋሸሽ እንደራሴ አድርገው በመሾም ጣሊያኖችን አስፈነደቋቸው በዚህ ወቅት ደግሞ ድርቡሾች የንጉሠ ነገሥቱን እግር ጠብቀው ጎንደር ከተማ ድረስ በመዝለቅ ከቱ አድባራት መሀከል ዎቹን አቃጥለው መጠነ ሠፊ ዘረፋም አካሄዱ በድርቡሾቹ ወረራ የተበሳጨ አንድ የጎንደር ደብተራ አላህ እነሱን ቢወዳቸው ነው ለድል ያበቃቸው ብሎ ማተቡን በጥሶ በመጣል በፈቃዱ ሰልሞ ከድርቡሾቹ ጋር ተቀላቅሎ መሄዱ ይነገራል አፄ ዮሐንስ የጎንደርን መቃጠል ሰዐጢ ላይ ከጣሊያኖች ጋር ተፋጠው እንዳሉ በሰሙ ጊዜ ንጉሥ ተክለሃይማኖትን ወርደው ድርቡሾችን እንዲበቀሏቸው አዘዚቸው ንጉሠ ተከለሃይማኖት የንጉሠ ነገሥቱን ትእዛዝ ተቀብለው እንዴት እንደዘመቱ ሂደቱን አለቃ ተከለ ሥላሴ ዋቅጅራ የተባሉ ሊቅ በጊዜው አብረው የነበሩ የጻፉትን ተከለ ጻድቅ መኩሪያ ዋቢ ጠቅሰው ያሠፈሩት ጥጃም ሰው ያንፊ መድ ጦረኑይ ፈጆፍድ ዳሐቅጥ ጠግሶ ጳደ ጳንቦ ሃሐሐ ቦኑኙምስሀቶ ቃሰ ይና አገር ይሉና ፉከራውን እንዲህ በማለት አስቀምጠውታል አይታሰስም ምጣድ በግምጃ ዘንድሮ ድርቡሽ መትረፉን እንጃ አያለ ነበር ወደ ፍልሚያው የሄደው ተከለፃድቅ መኩሪያ ድ ፉ ፍልሚያው የተካሄደው ጥር ቀን ዓም ሲሆን ቦታው ደንቢያ ሣር ውሃ ላይ ነበር የንጉሥ ተከለሃይማኖት ጦር ሊቁ እንደ ጠቀሱት በንቀት እየፎከረና እየተሳደበ ወርዶ ቢገጥምም ባንድ ዙር ፍልሚያ ብትንትኑ ወጥቶ በያቅጣጫው ሸሸት ሆነ ንጉሥ ተከለሃይማኖትና አቤጁሄ ሱቃስም ቀድመው ሸሹ ይህነኑ የጦርነቱን ፍፃሜ አለቃ ተክለሥላሴ ዋቅጅራ እንዲ አስቀምጠውታል « ያንጮሥ ፇክሰቋጀይማኖ ም ወድ ልሯ በው ፖክሰሐጀይማኖቅ ዳሰው በባው ፈረቻው ዎ«ኗኦዞ ሰምርኦ ሆነሀው ዘክግንባር ፈመብት ለባታቻውና ዳቋጳራ ው ሰላቻው ሄደው ሐኔ ጳንመሰ ሳይታ ሐምቶቻ ዳረሃውኝ ራሰ በብሀን ይሃው ፕሐውኝ ሄዶ በማሰቅት ብ ሦኳረፉ በዚሁ በሣር ውሃው ፍልሚያ የሴት ልጃቸው ባል ደጃዝማች ጀንበሬ ጥሩ ሙያ ሠርተው ሲሰው ሚስታቸው ምንትዋብ ተከለሃይማኖት ከባላቸው ጋርነበሩና ተማርከው መወሰዳቸውንና በእስላም እጅ አልበላም ብለው በርሃብ ተሠቃይተው እንደሞቱ ሊቁ ተርከዋል በተማረኩ ጊዜም የሚከተለውን ስንኝ መቋጠራቸውን አለቃ ተክለሥላሴ ጽፈዋል ም የምሥያታጀፉ ለንደኔ ማትፇሩ ረኩሰ በኋሷታ ምዖቻ ብጎፇራ ንሩፖ አፄ ዮሐንስ ንጉሥ ተከለሃይማኖት ድል መሆናቸውን በሰሙ ጊዜ ቀደም ሲል ፎከረው መውረዳቸውን ሰምተው ነበርና ፎከረህ ወርደህ ተሸንፈህ ሰውን አስፈጅተህ ተመለሰህ ብለው ከወቀሷቸው በኋላ ንጉሥምኒልከን ለኔ ብለህ ሣይሆን ለሃይማኖትህና ለማተብህ ስትል ሂድና ከድርቡሾች ጋር ተዋጋ በማለት እንዳዘዚቸው ተከለፃድቅ መኩሪያ አለቃ ተከለሥላሴን ዋቢ ጠቅሰው በገጽ አስፍረዋል በዚህ አጋጣሚ ለዚህ ዘመን ወጣት ልጃገረዶች ወይንም ቆንጆዎች አራት ሞገደኛ ሞግሽ ምንትዋቦችን አስተዋውቆ ማለፉ ጠቃሚ ይመስለኛል የመጀመሪያዋ ምንትዋብ ቋረኛዋ ያፄ በካፋ ባለቤት እቴጌ ምንትዋብ ሲሆኑ በፖለቲካው መስክ ከፍተኛ ተፅእኖ ፈጣሪ እንደነበሩ ይነገርሳቸዋል ሁለተኛዋ ምንትዋብ ያፄ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ባለቤታቸው አ ገ ቴጌ ተዋበች ዓሊ የልጅነት ስማቸው ምንትዋብ ነበር ለባላቸው እንደነበሩ ይተረከላቸዋል ከክብ አማካሪ ሦስተኛዋ ሞገደኛ ምንትዋብ አፄ ቴዎድሮስ አባቷን የገደሉባት ስትሆን ን በልን ወንድሟን ፈረሰ ፅኋው ጸ«ረሸጃ አክሬሄ ይሀ ላሥይዕ ምፖፇ ሶሶ ሻጭ ልናይ ብላ በድፍረት ስንኝ በመቋጠር እልኋን የተወጣቸው ናት አራተኛዋ ሞገደኛ ምንትዋብ ካባታቸውና ከባላቸው ጋር ደንቢያ ሣር ውሃ ዘምተው ቢማረኩም ሃይማኖታቸውን ለመቀየር ቀርቶ በእስላም እጅ አልበላም ብለው በሃብ ተሰቃይተው መሞታቸው ፅናታቸውን የሚያሣይ ንጉሥ ምኒልከ ያፄ ዮሐንስን ትእዛዝ ተቀብለው የሸዋንና የወሎን ጦር አስከትለው በሚያዝያ ወር ደብረታቦር በመግባት ሠፈሩ የቤጌምድር ጦር ተጠቃሎ እስከሚገባላቸው ድረስም ቀናት ያህል ከተቀመጡ በኋላ በመጨረሻ ጎንደር በመግባት አዘዞ ላይ ሠፈሩ ንጉሥ ምኒልክ አዘዞ ሠፍረው በቆዩባቸው ቀናት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወታደራዊ ሠልፍ አድርገዋል የጦሩ ብዛትም ሆነ የታጠቀው መሣሪያ ከበቂ በላይ በመሆኑ ሣር ውሃ ላይ መሸጎ የነበረው የድርቡሽ ሠራዊት ገና ሣይዋጋ መቋቋም እንደማይችል አውቆ መተማ ወርዶ መመሸጉን ታሪከ ጸሐፊዎች ጽፈዋል ንጉሥ ምኒልከ ንጉሠ ነገሥቱ ባዘዚቸው መሠረት ወርደው መግጠም ሲቸሉ በራስ ተላ አባነጋ የደረሰው የመጋዝ እጣ በኔም ላይ ሊደርስ ይቸላል ሜል ሥጋት ይመሥላል የንጉሠ ነገሥቱን የመጨረሻ ትእ መልእከተኞችን ላኩ ሻ ለመቀባበል መልእክተኞች በቅንነት ንጉሠ ነገሥቱን ደስ ያሰኙ መስሏቸው ይዘውት የተሠለፉ የሠራዊት ብዛትና የታጠቀው የጦር መያ ምራት እንኳንስ የድርቡሽ ጦር የአንግሊዞችም ጦር አይመከተው እያሉ በማጋነን ሲተርኩላቸው በዙሪያቸው የከበቧቸው መኳንንትም ቀድሞውንም ቢሆን ለምኒልክ ቀናነት አልነበራቸውምና ተጨማሪና የመጨረሻ ውድቀታቸውን ቸው ቡሾችን የሚያፋጥን ሥህተት እንዲሠሩ ገፋፏቸው እንዲህ ከሆነማ ድር ድል አድርጎ በማረከው የጦር መሣሪያ መልሶ ሊወጋን አይደል በሚል ሥጋት በመጣህበት አድርገህ አገርህን ሸዋ ግባ የሚል መልእከት አስተላለፉላቸው ከ ባፄ ዮሐንስ ያልተጠበቀ መልስ በጣም ተገርመው በመጡበት ባይሆን ወደ ጎጃም በመሻገር ከንጉሥ ተከለሃይማኖት ጋር በመገናኘት አፄ ዮሐንስ ከሁለት አንዳቸውን ወይንም ሁለቱንም ሊወጓቸው ከመጡ ካንድ ላይ ሆነው ሊወጓቸው ተማምለው መለያየታቸሙ አውነት ነው እንዲያውም ንጉሥ ምኒልከ ንጉሥ ተከለሃይማኖት ሣርውሃ ላይ በተማረከባቸው የጦር መሣሪያ ምትክ ወይንም ከዚያም በላይ ሁለት ዘመናዊ መድፎችና ሲናድር ጠመንጃዎችን ከበቂ ጥይቶች ጋር ሠጥተዋቸው መሄዳቸውን አለቃ ተከለሥላሴ ዋቅጅራ ጽፈዋል አፄ ዮሐንስ ንጉሥ ምኒልከ ከንጉሥ ተከለሃይማኖት ጋር በመገናኘት ይልተውባቸው ሸዋ መግባታቸውን ባወቁ ጊዜ ባሕረ ነጋሽን አዲስ ለሾሟቸው ለራስ ኃይለማርያም ትተው ራስ አሉላን ካጋዙበት አስመጥተው እሳቸውን በመያዝ ገሥግሠው መቀሌ ገቡ ግፅ ዛ ለው ሌላው አሣዛኝ ነገር ንጉሠ ነገሥቱ መቀሌ ከመድረሳቸው ቀደም ብለወ ታመው ነበርና ልጃቸው ራስ አርአያ ዮሐንስ የዘውዲቱ ምኒልክ ባል በሞተ በመለየታቸው ሐዘናቸው መሪር እንደነበር ይነገራል በርግጥም በዚያች የወከባ ወቅት የልጃቸው በሞት መለየት ከባድ ፈተና እንደሚሆንባቸው ምንም ጥርጥር የለውም ጫ ዳይ ንጉሥ ነገሥቱ ምንም እንኳን ከባድ ሐዘን ቢወድቅባቸውም ያገር ጉ ደግሞ ከምንም በላይ ነውና ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ዘውዲቱ ምኒልከን ጭምር ይዘው ቁጥሩ እጅግ ብዙ የሆነ ሠራዊት መርተው ደብረታበር ገቡ ስህተት አምስት በጎጃም ሕዝብ ላይ የወሰዱት ያልተገባ ርምጃ። ማዊ አዳ ሥኒልያ አፄ ምኒልከ ወደ ሥልጣን በወጡበት ወቅት ባገር ውስጥ ካፄ ቴዎድሮስና ካፄ ዮሐንስ ጋር ሲነፃፀር ሰላም ነበር ማለት ይቻላል ይህ ማለት ግን ግዛትን ለማስፋፋት ሲሉ በምሥራቅ በደቡብና በምእራብ ኢትዮጵያ የስበስ ፍልሚያ አላካሄዱም ማለት አይደለም ኃይለኛ የሥልጣን ተፎካካሪ አልገጠማቸውም ለማለት እንጅ ባገር ውስጥ ከላይ የተገለፀውን ሲመስል በውጭ ያለው የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ማለት ይቻላል ቅኝ ገዥዎች አፍሪካን ከኢትዮጵያና ከላይቤሪያ በስተቀር ሙሉ በሙሉ በቁጥጥራቸው ሥር አድርገዋቸዋል የኢትዮጵያ አጎራባቾ አገራት ሱዳን ኬንያና ኡጋንዳ በእንግሊዝ ቁጥጥር ሥር ሲውሉ ከፊል ሶማሊያ በእንግሊዝ ይዞታ ስር ቀሪው ደግሞ በኢጣሊያን ተይዚል ጅቡቲ በፈረንሳይ ነው በላያችን ሪስናቸው ሮ የመገንጠል ጥያቄ አይኖርም ሕወሐት የሚባል የትግራይ ነፃ የዚህ ድርጅት መፈጠር ግን ባይባልም ለጊዜወ ላይ አዘግቶብናል አዳዎች አንዳሉብን ዳግማዊ እሄ ምኗል አፄ ምኒልክ ወደ ሥልጣን በወጠበት ወቅት ባገር ውስጥ ካፄ ቴዎድሮስና ካፄ ዮሐንስ ጋር ሲነፃፀር ሰላም ነበር ማለት ይቻላልለ ይህ ማለት ግን ግዛትን ለማስፋፋት ሲሉ በምሥራቅ በደቡብና በምእራብ ኢትዮጵያ የስበስ ፍልሚያ አላካሄዱም ማለት አይደለም ኃይለኛ የሥልጣን ተፎካካሪ አልገጠማቸውም ለማለት እንጅ ባገር ውስጥ ከላይ የተገለፀውን ሲመስል በውጭ ያለው የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ማለት ይቻላል ቅኝ ገዥዎች አፍሪካን ከኢትዮጵያና ከላይቤሪያ በስተቀር ሙሉ በሙሉ በቁጥጥራቸው ሥር አድርገዋቸዋል የኢትዮጵያ አጎራባች አገራት ሱዳን ኬንያና ኡጋንዳ በእንግሊዝ ቁጥጥር ሥር ሲውሉ ከፊል ሶማሊያ በእንግሊዝ ይዞታ ስር ቀሪው ደግሞ በኢጣሊያን ተይዚል ጅቡቲ በፈረንሳይ ለዋል ተይዛለች ኢትዮጵያንም ለመቀራመት የሦስትዮሽ ውል ተዋው ባሕረነጋሸም ካናት አገሯ በኢጣሊያን ተገንጥላ «ኤርትራ» ተብላ በቅኝ ግዛት ሥር ወድቃለኾች ህ የውጭው ሁኔታ ይህንን ሲመስል ንጉሠ ነገሥቱ ያድዋ ጦርነት አስከ ተይመረበት ድረስ ከውጭ ወራሪዎች ጋር በዲፕሎማሲያዊ መስከ እየተፋለሙ ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ለዘመኑ ሥልጣኔ በራቸውን በመከፈት የሚቾቸሉትን ሁሉ አድርገዋል ይህንንም ሲያደርጉ ከወግ አጥባቂ መኳንንት ጋር እየተጋጩ እንደነበር ታሪከ ያወሳል በመሆኑም በዘመናቸው ካከናወኗቸው መሀከል ዳግማዊ ምጳሳክ ያዕፒታሰሷ ሶዐ ዓም ዳግማዊ ምኔሰጵ ቤቶ ዉ ዓም ፖሸክከርካሪዎቻን ወደ ጳገር ውሰጥ ማሰሃባም አጂቡ ለዲሰ ለሰባ የባቡር ጋዲድ ማዘርኃት ዑዐ ዓም ድረፅ ተርን መመፍመን መጩ ፊታ ፈክከፅቶ ይፇሰ ዝብቋው ሰማኅገ በሃመናቸቻው ኣርሃኗን ክውፅሰሃራፈቷያ ሰማሰመጣት ማነፉሥክተቸውና ማራባታቻውያ ይሥለክ መሥመር ማዘርታቻው ሊጠቀሱ ከሚገባቸው ጥቂቶች ናቸው ኬሽን ወዳገራችን የገባው በ ዓም ያድዋ ጦርነት ከመከፈቱ ሁለት ዓመት ቀደም ብሎ ሲሆን በዓለም ደረጃ ገና አዲስ ግኝት ነበር በአልከሳንደር ግርሃም ቤል በተፈለሰፈ በኛው ዓመት ነበር ወዳገራችን የገባው ይህም እጅግ ፈጥኖ ነበር ማለት ይቻላል ፈጥኖ የመግባቱን ያህል ግን መቶ ሃያ ዓመት ተጉዞ ዛሬ አለማደጉ የሚያስገርም ነው ያም ሆነ ይህ አፄ ምኒልከ በዘመናቸው ወቅቱ ያፈራቸውን የቴከኖሎጂ ውጤቶች ወዳገራቸው ለማስገባት ጥረት አድርገዋል የመጀመሪያው የሥልክ መሥመር ዝርጋታ የተካሄደው ካዲስ እበባ ወረዒሉ ከወረዒሉ ቤጌምድር ጋይንት አኔ እትብቴ ከተቀበረባት አጋጥ መናመስሰክ ነበር ከዚያ ደግሞ ደብረታቦር ነበር የገባውጋጥ መናመስከ ደብረታቦርንና ወረዒሉን በማዞሪያነት ማገናኛ ነበረችፁ የስልከ ቤቱ ፍራሽ ዛሬም ድረስ አለ አገልግሎቱ የተቋረጠው ግን በጠላት ወረራ ጊዜ ነበር ዬቱሦሠከ ኣኗ በመሠረቱ አፄ ምኒልከ ያከናወኗቸው ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ውጤቶች የተጠቀሱት ብቻ ነበሩ ማለት አይደለም እጅግ በርካታዎች ነበሩ አነዚያን ሁሉ ከዚህ ላይ መዘርዘሩ አስፈላጊ ሆኖ አላገኘሁትም ጥቂት ምሳሌዎችን ብቻ ጠቀሼ ልለፍ ከዚህ ይልቅ ሰፋ አድርጌ ለማየት የሞከርኩት የሚወቀሰበትንና የሚወገዙበትን ነው አፄ ምኒልከን አጥብቀው የሚወቅሷቸውና የሚያወግዚቸው ያሁኖቹ የኤርትራ ልጆች ሻዕቢያ እና የትግራይ ፋኖዎች ሕወሓቶች ናቸው ቀደም ብለን ያፄ ዮሐንስን ስህተቶች ባየንበት ወቅት ኢጣሊያኖች ባሕረ ነጋሸን ከመረብ ምላሽ «ኤርትራ» ብለው በመሰየም የያዚት አፄ ዮሐንስ ራስ አሉላን ይዘው ወይንም አግዘው ወደ መተማ በዘመቱበት ወቅት አጋጣሚውን በመጠቀም ነበር ከዚያ በኋላም ባፄ ዮሐንስ ዙፋን ወራሾችና በንጉሥ ምኒልከ መሀከል በተፈጠረው የሥልጣን ሽኩቻ ምከንያት ሁኔታዎች ስላገዚቸው ተደላድለው ለመቀመጥ ችለዋል በኋላም ንጉሥ ምኒልከ አፄ ቢሆኑም ቀሪዋን ኢትዮጵያ ይዘው አመቾ ጊዜን ከመጠበቅ ውጭ ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም እንዲያውም ለቀሪዋ ኢትዮጵያ በመስጋት ኢጣሲያኖች የመረብን ወንዝ ተሻግረው እንዳይወሯቸው የውጫሴን ውል መዋዋላቸው እውነት ነው እንግዲህ ሻዕቢያ የሚወነጅላቸው ከመረብ ወዲያ ያለውን አገር አገራቸው እንዳልሆነ ሁሉ በውል ፈርመው ለቀዋል በማለት ነው ሻዕቢያና ሕወሓት የወቅቱን የዓለምን ተጨባጭ ሁኔታና የምኒልከን አቅም በቅጡ ያጤኑት አይመስሉም ለነገሩ ቢያጤኑትም የመገንጠል መርህ ያነገቡ ስለሆነ ምኒልከን ለማውገዝ ምከንያት ሆኗቸዋል እውነታው ግን ዙሪያውን በቅኝ ገዥዎች ተከበው እያሉ ኤርትራን ለማስለቀቅ ቢተነኩሱ ኖሮ መዘዙ ምን ሊሆን እንደሚችል ሕሊና ያለው ሰው ሊገነዘበው ይቸላል በዚያን ጊዜ የነበራቸው አማራጭ ቀሪዋን ኢትዮጵያ ይዘው መቆየት ነበር የዚህ ሀቅም ኢጣሊያ ኤርትራ ላይ ተወስና መቅረት አለመሆኑ በውጫሌ ውል አንቀጽ ምከንያት አይቀሬውን ያድዋን ጦርነት ማስከተሉ ነበር ሌላውና ዋናው መወቀሻቸው ደግሞ ያድዋን ድል እንደተቀዳጁ ወደ ፊት ቢገፉ ኖሮ ኢጣሊያኖችን ከኤርትራ ምድር ጠራርገው ማባረር ይችሉ ነበር የሜል ነው እነዚህ ወገኖች አሁንም ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር ድል ማድረግ እንዳለ ሁሱ መልሶ ድል መሆን እንዳለም ነው ኢጣሊያኖች ቢያንስ ከኢትዮጵያኖች የተሻለ የጦር መሣሪያ ነበራቸው ሠ ቸውም የሠለጠነ ዘመናዊ ወታደር ነው የሥንቅ ዝግጅታቸውም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ደረቅ ሥንቅ ነው ለቁስለኞችና ለቀላል በሽተኞች የሚሆን መድኅኒትና የሕከምና ሙያተኞችም ነበሯቸው ባንፃሩ ያፄ ምኒልከ ሠራዊት የታጠቀው መሣሪያ አንድ ጎረሰ ሲሆን በዚህ ላይ በዘመናዊ ውትድርና የሠለጠነ ሣይሆን በፈቃዱ የዘመተ የከተቴ ጦር ነበር ያ የከተቴ ጦር ደግሞ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የመበታተን እጣው ሰፊ ነው በሽታ ገብቶም እየጠረገው ነበር የሥንቅ አቅርቦቱም ባህያና ባጋሰስ የተጫነ ነው ዝቅ ሰጨፏም በሰው ትከሻ የተንጠለጠለ ነበር በዚህ ላይ ከዚያው ግንባር ተበስሎ የሚበላ ነበር ከዚህ ውጭ ያለው ደግሞ በየመንደሩ እየተመራ የሕዝብ ቀለብተኛ ሠራዊት ነበር እንግዲህ ይህንን ሁሉ ቸግር ተቋቁመው ኤርትራን ለማስለቀቅ ቢሞከሩ ኖሮ ያለ ጥርጥር ኤጣሊያ መልሶ የማጥቃት እድሏ ሰፊ ነበር ይህ ከሆነ ደግሞ ኢትዮጵያን ጠቅልላ የሟያዝ አጋጣሚው ከሰማይ የወረደ መና ነበር የሚሆንላት ይህም ሆኖ ዳግማዊ ምኒልክ ወደፊት ለመግፋት ቆርጠው ተነሥተው ነበር የጐግራይ መኳንንት በመሟገታቸውና በመቃወማቸው ወደ ፊት ከመግፋት መታቀባቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ የሻዕቢያና የሕወሓት ልሂቃን ግን ይህንን ሀቅ ሸምጥጥ አድርገው ክደው ምኒልከን ባገር ሻጭነት በመወንጀል ገልብጠው ያነቡልናል ሻዕቢያና ሕወሓት በዚህ ሥልጡን ዘመን ገንጣይ አሥገንጣይ በመሆን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የተቀላቀለችን አገር እንደ ገና በትጥቅ ትግል በኃይል መገንጠላቸውና ማስገንጠላቸው ለዛሬዋ ኢትዮጵያ አንድነት መናጋትም ሆነ ለወደፊቱ ኤርትራ ሕልውና አስጊና የተዳፈነ ረመጥ ነው ዛሬ ያንዱን ተቃዋሚ ኃይል ሌላው እየተቀበለ በማሰልጠንና መጠጊያ በመሥጠት የሚያደርጉት መሯሯጥና መወነጃጀል ለቁርሾው መከፋት በቂ ማረጋገጫ ነው እነሱ ይህን የመሰለ ወራዳ ተግባር እየፈፀሙ አፄ ምኒልከን ፈርመው አገር ሸጡ እያሉ የመወንጀል ምን የሞራል ብቃትና ሀገራዊ ኃላፊነት አላቸው። የሴለ ታሪከ ፈጥሮ ጥላሸት መቀባቱስ ማንን ይጠቅማል ጠይቁ በመሠረቱ ጥፋትና ጉዳት አልደረሰም ብሎ የሚከራከርም የለም የብሔር ጭቆናም አልነበረም ብሎ መካድም አይቻልም ግን ደግሞ ጉዳቱም ጭቆናውም ያንዲት አገር ሕዝብ እንጂ አንድን ብሔረሰብ ብቻ ነጥሎ ከፋት ተሸካሚ ለማድረግ የሚደረገው የቅጥፈት ሩጫ በጎ ሥንቅ አይኖረውም አውነትነት ስለሌለው የጉም ሥር እንደ መጨበጥ ይቆጠራል ይህም ሆኖ አስተማሪና ችግር የሚቀርፍ ቢሆን ኖሮ ወቀሣውን ለመቀበል ወይንም ለመሸከም ባልከበደ ነበር ከፋቱ በበቀልተኝነት ስሜት ነጥሎ ጥላሸት ከመቀባቱ ላይ ነው እንዲህ አይነቱ ስንኩል አስተሳሰብም ሴላ የከፋ በቀልንና ጥላቻን ያስቋጥር አንደ ሆነ እንጂ የአእምሮ ቆሻሻን በፍፁም አያፀዳም በተጨባጭ የዚህ የዚያ ብሔረሰብ ሣይባል አጥፊን በጥፋቱ ማጋለጥ ሲቻል ብቻ ነው በፀፀት አንገት መድፋት የሚቻለው ከዚህ ውጭ ግን አንድን ሕዝብ በጅምላ መጥላትና ማውገዝ ክፉ የደም በሸታ ነው ሌላው ስላፄ ምኒልክ ሠራዊት ሲነሳ ፈጥኖ ወደ አእምሯቸውን ውስጥ የሚመጣው ነፍጠኛ» የሚለው ምስል ነው «ነፍጠኛ» ማለት ባጭሩ ጠመንጃ አንጋቾ ማለት ነው ይህነኑ ቃል አለቃ ደስታ ተክለወልድ «አዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት» በተባለው መጽሐፋቸው ፍጥ በያይነቱ ጠመንጃ ጠላትን የሚያሸብር የሚያሸሸ ብለውታል እንግዲህ ስለፍቸው ይህን ያህል ካልን ታሪካዊ አመጣጡን ደግሞ ቀጥለን እንመልከት ነፍጥ» የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተደመጠው ከዛሬ ዓመታት በፊት በግራኝ አሕመድ ወረራ ወቅት እንደነበር አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ በዚያን ወቅት ቱርኮች ለግራኝ በድምፁ ብቻ እየተተኮሰ የባላንጣን ጦር የሚያሸብር ሞርተር መሠል መሣሪያ አስታጥቀውት እንደነበር ይነገራል የዚህ መሣሪያ ተግባር እየተተኮሰ በድምፁ ብቻ ማሸበር እንጂ ርሳስ ኖሮት ተወርውሮ ዒላማ የሚመታ አልነበረም ሁኔታውን የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ያህል ባሩድ ብቻ ተሞልቶ ዛሬ በባዕላት ቀናት እንደሚተኮሰው መድፍ ማለት ነው እንግዲህ ያፄ ምኒልከ ሠራዊት ነፍጠኛ ተብሎ የተሰየመው የጦር መሣሪያ የታጠቆ ያነገተ የተሸከመ ለማለት ይመስላል የወቅቱ የጦር መሣሪያም ሲናድር ናስማስር ውጅግራ ሲሆኑ አንድ ጎረስ ነበሩ ያም ሆኖ ምንም ዓይነት የጦር መሣሪያ የሴለው ሕዝብ «ነፍጥ የታጠቀ ሠራዊት ወረረን ቢል አያስገርምም የሚያስገርመው የሚኒልከ ሠራዊት አንድ ባንድ ተኳሽ ጠመንጃ ያነገተው «ነፍጠኛ» ከተባለና ይህንንም ተከትሎ አማራ ብቻ የታሪከ እዳ እንዲከፍልና እንዲሸከም ከተጠየቀ ዛሬ ከሰላሳ ጎራሽ ከላሽንኮቭ ጀምሮ እጅግ የተራቀቁ ዘመናዊ የጦር ጀቶች ድረስ እስከ አፍንጫው የታጠቀውንና ከመቶ ያላነሱ ጄኔራሎች ባንድ ጎሣ ብቻ የሚመራውን የኢሕአዴግን ሠራት ቀጣይ ትውልድ ምን ብሎ ሊጠራው ነው። ብለን ብንጠይቅ መልሳችን አስፈሪ ነው ምናልባትም ላንዳንዶቻችን ከረመጥ ላይ ጭድ ጎዝጉዘን የተቀመጥን ያህል ሊሰማን ይችል ይሆናል ወይንም ደግሞ ከቤንዚን ላይ ከብሪት ጭረን የለኮስን ያህል ሊሰቀጥጠን ይችቾላል ይህ እውነት ነው ዞሮ ዞሮ ግን የዚህ ሁሉ መዘዙ ጎሰኝነት መሆኑን ልብ ልንል ይገባናል ስቦች የጎሰኝነት ከፋቱ የኔ ከሚላቸው ውጭ ያሉትን የማኅበረሰብ ስብ በጅምላ መጥላቱ ነው ይህ ደግሞ ከፉ የጭንቅላት ካንሠር ነው ወይ ራስን ወዶ በራስ ላይ እንዳይደረግ የማይፈለግን ከፉ ነገር በሌሎች ላይ እንዳይደረግ አለመፍቀድ ጨዋነት ነበር ይህ ግን የመሪዎቻችን መርህም የመዳረሻ ግብም አይደለም ምናልባትም በዚህ ሁኔታ የምንቀጥል ከሆነ ኑሯችን እንደ ፍልፈል ከመሬት ውስጥ አፈር ወደ ላይ እየገፋን ይሆናል ወይንም እንደ ኤሊት ወፎች በጨለማ ውስጥ የምንከንፍ ፍጡሮች እንሆናልን የጎሰኝነት የጥላቻ መንስዔው የበታችነት ስሜት የሚፈጥረው የስነ ልቦና ቀውስ ስለመሆኑ የመስኩ ባለሙያዎች ይናገራሉ በዚህ ምከንያትም ጎሰኞች ጀግኖችን ፈርተው ይጠላሉ ሙተው እንኳን ባፅማቸውና በሙት መንፈሳቸው ይሸበራሱ ከነተረቱ እንኳን «እባከህ ጌታየ ሙት ውቃሽ አታድርገኝ» ነበር በዚህ ዘመን ግን ተገልብጦ ሙት ቀስቃሽ ሆኗል ለዚህም ነው ጎሰኞች የጀግኖችን ገድል ከታሪከ ማህደር እስከ መፋቅ ድረስ የሚራመዱት የደጃዝማች አፈወርቅ ወሰማዕትን ሐውልትም እስከ ማፍረስ ድረስ የተጓዙት ከዚህ እንፃር ነው ኢጣሊያ በ ዓም ዳግም አገራችንን ወራ በድል አድራጊነት ላምስት ዓመታት ተቆጣጥራን በነበረበት ወቅት ከወሰደቻቸው አስከፊ ርምጃዎች መሀከል ባድዋው ዘመቻ ጊዜ የተፋለሙትንና ያፋለሙትን ጀግኖች ልጆችና የልጅ ልጆችን እንዲሁም የነዚህን ዘሮች አስከ ሰባት ትውልድ ድረስ እንደ ዱር አውሬ እያደነች አጥፍታቸዋለች ይህንን አስከፊ ርምጃ ስትወስድም በውስጥ አወቅ ባንዳዎችና ብልቁባሾች ጠቋሚነት ነበር ዛሬም ሕወሓት እየሠራ ያለው ሥራ ሲጤን ከኢጣሊያን ቀጥታ የተቀዳ ይመሰላለ የስመጥር አርበኞችን ልጆችንና የልጅ ልጆችን የተለያዩ አሸማቃቂ ስሞችን በመለጠፍ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ወደ ባዕዳን አገራት እንዲሰደዱ ማድረግ ነው ከዚህ ሲከፋም ቁርሾን ለትውልድ የሚያቆዩ ሐውልቶችን ማቆምና የሾቀ ትውልድ እንዲፈለፈል ምቹ ሁኔታን መፍጠር ነው ሕወሓትኢሕአዴግ በየቦታው ያቆመልን ወይንም የተከለልን ሐውልቶችም ዛሬን ብቻ ሣይሆን ቀደም ሲል እንደ ገለፅኩት ቀጣይ ትውልድ ቂምና በቀልን አርግዞ እንዲኖርና አንዱ ብሔር የሌላው ደመኛና ጠላት እንደሆነ በማስመሰል በቀልን እየተከለልን ነው ለምሳሴ ኦሮሚያ ከልል አዳማ ከተማ ምእራብ ዳርቻ ከፈፋው ላይ የቆመውን ሐውልት አትኩረን ስንመለከተው ከንጣቱና ከቅርፁ አንፃር የሰው ቅልጥም አምሳያ ነው ማለት ይቻላል ይህንን ቅልጥምም ያፈሰሱት ያፄ ምኒልከ ነፍጠኞች ናቸው እንደሚባል አይጠረጠርም ይህነን ነው እንግዲህ ኦሕዴድ ኢሕአዴግ ለቀጣይ የኦሮሞ ልጆች የሚያቆያቸው የጥበብ ቅርስ ይህም ሆኖ የኦሮሞ ልጆች በዘመነ ኢሕአዴግ መብታቸውን ተጎናፅፈው ከሆነና ካልተንገላቱ ካልታሠሩ ካልተገረፉና ካልተሰደዱ «የነፍጠኛውን ሥርዓት» የሚባለውን በረጋጭነቱ የሚያስታውሱበት አንድ ነጭ ሐውልት ብቻ ሣይሆን አሥር ቢሠራላቸው አግባብ ነው ማለት በተቻለ ነበር አሁንም የመብት ረገጣው ከዚያ ኋላቀር ሥርዓት የባሰ ከሆነና ግፉ ከቀጠለ ግን ቀጣይ ትውልድ ነጩን ሐውልት ነቅሎ ጨለማ ሕይወት ነበር የገፋነው» ብሎ በምትኩ ጥቁር ሐውልት ሊሠራ እንደሚችል መገንዘብ ተገቢ ነው ይህ ከሆነ ደግሞ ለዘመኑ ቴከኖሎጂ ሣንታደል የበቀል ሣከውልቶችን ሥንሠራና ስናፈርስ ልንኖር ነው ወይንም መበቃቀልን አንደ መልካም ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ ልናሸጋግረው ነው ፓፓ ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ላይ የቆመው ሐውልት ሐውልት እንሥራ ካልን ደግሞ አሶሳ ላይ ቤት ተሸግቶባቸው ለተቃጠሉት በደኖ ላይ ለተጨፈጨፉቱ አርባ ጉጉ ላለቁት አስቦት ገዳም ጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ለተገደሱት ባርሲና በሐረር እስከነ ሕይወታቸው በገመድ እየታሠሩ ለተጣሉቱ በጋምቤላ በሲዳማ ላሰቁት ሁሉ እጅግ ስቅቅ የሚያደርጉ ሐውልቶችን መሥራት ሊኖርብን ነው ሰኔ ቀን ዓም እና ጥቅምት ቀን ዓም ባዲስ አበባ ጎዳናዎች የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው «የህዝብ ድምጽ ይከበር» ብለው በተሰለፉ ወጣቶች ላይ ባነጣጥሮ ተኳሾች ጭንቅላታቸውን እየተበረቀሱ የተገደሉት ሁሉ ጊዜው ሲፈቅድ ሐውልት ሊቆምላቸው ነው። ጠይቁ በሕይወት ያሉት የኢሕአፓ አባላት በዓለም ዙሪያ እንደጨው ተዘርተው እየባዘኑ ወዳገራቸው ገብተው በሰላማዊ መንገድ እንዳይታገሉ በጦረኛነት ወንጅሎ በማገድ ለተሰውቱ ሙዚየም መሥራቱ ቅቤ ማንጎት ነው እነዚህ ሐውልቶችና ሙዚየም ሁሱንም በደልተኞች ያሣተፉ ባለመሆናቸው የብሔራዊ ምስልነት የላቸውም በመሆኑም ዘመን ተሻጋሪዎች ሊሆኑ አይቸሉም ይህ ከሆነ ደግሞ ያንድ ወቅት መፈከር ሆነው ከነበረው ሥርአትና መንግሥት ጋር ይወድቃሉ ለዚህ ምሳሌ ዚዚ ተ ን ን አዜ እ አ ተ ተ አንዳርጌ መፍ ሺ ኢኢ የሚሆነን ፒያሣ የሕንድ ኮሚኒቲዎች ማኅበረሰቦች ለግርማዊነታቸው ያላቸውን ፍቅርና አከብሮት ለመግለጽ ሲሉ በኛው የብር እዩበልዩ የዘውድ በዓላቸው መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ያቆሙላቸውን ደርግ ሥልጣን እንደያዘ አፍርሶታል ጊዮርጊስ ያለውን ያድዋን ድል የመታሰቢያ ሐውልትና ሌሎቹን ሐውልቶች ግን አልነካቸውም ለምን ቢባል የሕዝብ ሀብቶች ናቸውና ኢሕአዴግ በተራው ሥልጣን እንደያዘ ደርግ የሠራውን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለውን ግዙፍ ሐውልት ነቅሎ ባይጥለውጪአስታዋሽ አጥቶ የውሃ ማስተላለፊያ አሸንዳዎቹ ወላልቀው ዳዋ ውጦት እያየነው ነው ሌላ ምሳሌም እንጨምር ደርግ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን አሻራዎች ሁሉ አጥፍቶ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሸን ፊት ለፊት የሌኒንን ሐውልት አቁም ነበር ይህ ሐውልት በቆመበት ወቅት የሕዝብ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ እንደነበር እናስታውሰለን የተሰጠው መልስ ግን «የፀረ አብዮተኞች ተግባር ነው የሚል ነበር እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ቀኋሖሥ ሐውልት ሊሠራላቸው ይገባ ነበር ብለን ባንከራከርም ለሀገራቸው እድገት ግን ብዙ መድከማቸው አውነት ነው ሌኒን ግን ኢትዮጵያን ምናልባትም በዓለም ካርታ ላይ ካልሆነ በስተቀር ጨርሶ አያውቃትም ታዲያ በምን ውለታ ነው ደርግ የነሐስ ሐውልት ያቆመለት። ኣ»» በሌላ በኩል ግን እንደ ቅጠል ረግፎ የቀረው ዋናው ባለታሪክ የኢትዮጵያ የቀድሞው ሠራዊትና አገሬ ትበልጥብኛለች ብሎ ሞፈር ቀንበሩን ሠቅሎ ቤተሠቦቹን በትኖ የዘመተው ሚሊሻ ሠራዊት አስታዋሽ አጥቶ እንደ ዉሻ ሬሣ ኦጋዴን አሸዋ ወድቆ መቅረቱ ሕወሓትኢሕአዴግ ምን ያህል በቀልተኛና ጎሰኛ መንግሥት መሆኑን ከበቂ በላይ ማረጋገጫ ነው እሱን አጅበው ለመጡት በየቦታው ለነገ ቁርሾ የሚሆኑ ሐውልቶችን ሲያቆምላቸው ከባዕዳን ወራሪ ጋር ተናንቀው ለወደቁት ግን እንኳንስ የታሪከ ምስከር የሚሆን የሐውልት ምልከት ሊያቆምላቸው ቀርቶ በሕይወት ያሉትን «የደርግ ሠራዊት» በማለት ጦር ኃይሎች ሆስፒታል የህከምሞኻካርዳቸውን ሣይቀር ሜዳ ላይ በመጣል በስብሶ እንዲቀር አድርጓል የቀድሞው የኢትዮጵያ መደበኛው ሠራዊት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ይገመታል እያንዳንዱ ሠራዊትም ባማካይ ባምስት ቤተሰብ ቢወከል ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ቤተሰብ ወይንም ትውልድ የትም ተጥሏል ማለት ነው የሥግነት ሐረግ ሲመዘዝ ደግሞ እያንዳንዱ ሠራዊት አባት እናት እህት ወንድም አክስትና አጎት ይኖረዋል ይህ ሁሉ ሲታሰብ ደግሞ ከ ሚሊዮን የበለጠ ተቆርቋሪ አለው ማለት ነው ሓቁ ሕወሓት የጎሳ ጥላቻን ሥንቁፍ አድርጎ ሲነሳ ወይንም በረሃ ሲገባ በመጀመሪያ ዒላማ ያደረገው «አፄ ምኒልከ ጠፍጥፈው ሠሯት የሚላትን ኢትዮጵያ» ማፈራረስና እሱ በፈንታው «ሕወሓት ሠራሽ አዲሲቷ ኢትዮጵያ» የሚላትን የባሕር በር አልባ ጉራጅ አገር መፍጠር ነው ለዚህም ነው ያንድነት ተጠሪና መሠረት እሱ ነው በሚል ከመነሻው ጀምሮ አማራን ቀንደኛ ባላንጣው አድርጎ በየደረሰበት የሚመታውና የሚያስመታው ከ ዓመታት በላይ ልምድና የዳበረ እውቀት ያለውን የቀድሞውን ሠራዊት እንዳለ የበተነውም ያንድነቱ ምሰሶና ጠባቂ ነው በሚል ነው ባሕር ኃይሏን በትኖ የባሕር በር አሣጣት ለዝነኛነቱ የልጅ ገፀበረከት ሣይቀር የተበረከተለትን አየር ኃይሏን አፍርሶ አብራሪዎቹ ኤርትራን ጨምሮ የባዕዳን ሀገራት አሠልጣኞች ሆኑ የምድር ኃይሏም የትም ተበትኖ ለቆሰለላትና ለደማላት አገሩ የበይ ተመልካች ሆኖ የመከራ ኑሮ እየገፋ ይገኛል ታዲያ ትልቁ ጥያቄ ይህ ሁሉ ሠራዊትና የሠራዊት ቤተሠብ ቂምና በቀል አልቋጠረም ማለት አንቸልም አዝኗል ቆዝሟል ባይሞትም ሞት የተፈረደበት በመሆኑ ጥላቻውን የሚያሸርለት እባጩን የሚያፈርጥለት መፍትሄ ይፈልጋል አለበለዚያ ትውልድ ጅረት ነውና ዛሬን በንቀት ብናልፍ ነገና ከነገ ወዲያ የሱን በቀል መወጣት አለብን የሚል ትውልድ ብቅ አይልም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው እነዚህ ሁሉ ውስብስብ ችግሮች ተንቀውና ቸል ተብለው መታለፍ የሌለባቸው ቁምነገሮች ናቸው ሕወሓት በኢሕአዴግነቱ ዓመታት ተጉዞ ይህንን እንደ ሀምሌ ደመና እየከበደ የመጣን ችግር ማስተዋልና መገንዘብ ከተነሣው ውጤቱ ቁናውን በቁና የመሠፈር እድሉ ሠፊ ነው የዚህ ውጤት ደግሞ ለዚች አዝርና ለዚህ በኑሮ ውድነት ለተንበሳቆለ ሕዝብ የሚበጅ አይደለም የሚበጀው ጩኸት ቀንሰን ስንወያይና ስንመካከር ነው ከእንግዲህ ለኢሕአዴግ የሚያዋጣው ምንም ይሁን ምን ከጀብደኝነትና ከትምከህት ተላቆ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ሲችል ብቻ ነው የቆሰጥም ላምያአውኋ በፊት ኢሕዴን በኋላ ሁን ያሉትን ለሆነው ብአዴን ታጋዮች አፈ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ይህ ከሆነ ደግሞ ያማራው ር በኦሮሚያ ከልል አዳማ ከተማ የቆመው «ቅልጥም ሠባሪሁ ተብሎ ቁጥ ተሠርቶበት እያለ ባሕር ዳር ላይ ደግሞ ሬለነፃነት ለዴና ከወ ክ ለብሔረሰቦች እኩልነት ለፍትሕ ሲዋደቹ ለተሠውጐኩ ትዛየሹ የ የቆመላቸው የትኞቹ አማራዎች ናቸው። ያስብላል ሠ ሕወሓት አንዱን ገዥ ሌላውን ተገዥ አድርጎየሣለላቸውን የሰብቅና የከፋት ሥዕል ፖለቲከኞቻችንም አምነው በመቀበል ትናንትን በመውቀስና በማውገዝ ለዛሬው ችግራችን አንዳች መፍትሄ ሳይፈልጉ ነገ እነሱ የሚወቀሱበትን ጥቁር ነጥብ አያስቀመጡ ይገኛሉ አንዳንድ ጊዜ በሚያሣፍር መልኩ ተግጦ በተጣለ አጥንት አስበሳቸው አንደሚቧጨቁ ዉሾቾ በመናከስ የመከራውን ዘመን እንዲራዘም የድርሻቸውን እየተጫወቱ ይፐዥሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በኢሕአዴግ ብቻ ሣይሆን ኑሮዬና ማደሪያዬ ተብለው በተቋቋሙ የፓርቲዎች ጋጋታ እየታመሰ በስሙ ብቻ ዴድ ነፃነት ግንባር እየተቀጠሉ በየማግሥቱ በሚፈበረኩ ፓርቲዎች መሣለቂያ መሆኑ ያሣዝናል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሦስት እየሆኑ የፖለቲካ ፓርቲ መመሥረት ወይንም ማቋቋም ወጭን የማይጠይቅ የፈጠራ ሥራ ሆኗል የቀልድ ጨዋታም እየመሠለ መጥቷል ሴላው ቀርቶ አንዱን ብሔረሰብ እኛ ነን የምንወከለው» በሚል አንዱን ብሄረሰብ እንደ ድፎ ዳቦ ሲቆራርሱት ማየት በራሱ ታምር ያሰኛል ለማንኛውም የፓለቲካውን የቁማር ጨዋታ በተመለከተ ለመፍረድ አንዲያስችለን እነሆ ኦሮሞ የኦሮሞ ሕዝብ በቁጥር ካገሪቱ ሕዝብ ያንደኛ ደረጃን ይዞ ይገኛል ዳሩ ግን ይህ ሕዝብ በገዛ ልጆቹ ሣይቀር መቀለጃ ወይንም የፖለቲካ ድርጅቶች ቤተ ሙከራ መሆኑ ደግሞ ያሣዝናል የመገንጠል ዓላማ ይዞ ለረጅም ጊዜ የኦሮሞን ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሲያናከስ የኖረውን ኦነግን ሣይጨምር አሥር የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱን የኦሮሞ ሕዝብ እንደ ቅርጫ ሥጋ ለመቀራመት ሲያስፈስፉ ማየት መታደል ወይንስ መታገል። ያሃነረኝንቶ ሷምድ ሐመቃረም ክሆጎቱ ብቻ ነው ፈጠቆም የሟፇውታ የማል ነበር እንደተባለው ደበብ አፍሪካ ፓርቲዎች ሊኖሯት ይችትላሉ ለምንና ለማን ማፈኛዎች እንደተቋቋሙ ግን ፕሮፌሰር መርጊያ አላብራሩም እንጂ ዓላማና ግባቸው ያነኑ ዘረኛ ፖሊሲ በሕይወት ለማቆየትና የጥቁሮችን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ለማኮላሸት መሆኑ ማንም አይስተውም ይህም ሆኖ ግን አይቀሬውን ለውጥ ለማስቀረት ደቡብ አፍሪካ አልቻለችም በተወሰነ መልኩም ቢሆን ዛሬ ደቡብ አፍሪካ አፓርታይድን ጨርሳ አጥፍታለች ባትባልም ባንፃራዊ መልኩ ስትታይ ሰላምና መረጋጋት የሚታይባት አገር ሆናለች እያስመዘገበች ያለችው አድገትም የሚያመረቃን ነው እኛም ኢሕአዴግ በሚቀድልን ቦይ መፍሰሳችንን አቁመን የግል ዝናንና ጥቅምን ወደ ጎን ትተን አገራዊ ራኣይ አንግበን ቢያንስ ባንድና በሁለት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ታቅፈን ኢሕአዴግን መፎካከር ከቻልን በመልካም ስም የምንጠራበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ለውጥ አናምጣ እድገት እናስመዘግብ ከምር እንታገል ካልንም ለዚች አገር ኢሕአዴግን ጨምሮ ሦስት አገር አቀፍ ፓርቲዎች ከበቂ በላይ ናቸው ከነዚህ በላይ የፓርቲ ጋጋታ ማብዛት ለማደናገሪያና በሕዝብ ስም ድርጎ ለመቀበል ነው ሕዝብም ከርቀት ሆኖ ተመልካች ከመሆን ወይንም የጉዳዩ ባለቤት መሆኑን አውቆ ለውጥ ለማምጣት የሜታገሉትንና ቀለብተኛ የፖለቲካ ድርጅቶችን ለይቶ በማወቅ ከኢህአዴግ የበለጠ ሊታገላቸውና ሊጠላቸው ይገባል በስሙ ሲነግዱበት ዝም ብሎ ሊመለከታቸው አይገባም በየእለቱ በሚፈለፈሉ የጎሳ ፖለቲካ ድርጅቶች በኩል ለውጥ ይመጣል ብሎ የሚያስብ ዜጋ ካለ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነው እውነት እንነጋገር ከተባለም የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ ከገዥው መደብ ሥልጣን የመረከብ ጉዳይ አይደለም ወይንም ያይዲአኦሎጂ የርእዮት ዓለም ልዩነትም አይደለም አገርን ከከፋ አደጋ የመታደግ ጉዳይ ነው ልብ ብለን አጢነን ከሆነ ብሔራዊ አንድነታችን አደጋ ላይ ወድቋል በቂምና በበቀል ተቋጥሯል ይህንን የከፋት ቋጠሮ በጥሶ ለመጣል አንድ ከንድ አንድ አመለካከትን ይጠይቃል አገር የምትናድበት የመሠረት ድንጋድ እየተነጠፈ ብሔራዊ አንድነታችን አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን እያየንና እያወቅን የየጎሳዎቻችን ፃ አውጭዎች ነን እያልን መቀለዳችን ከዚህ ላይ መቆም አለበት በተለይም ምሁሮቻቸን ከጎሳ ኩሬ ውስጥ መንቦጫረቃቸውን ማቆም አለባቸው ዓመታት አየናቸው ታዘብናቸው በፍፁም አላማረባቸውም ቢያንስ እንደ ምሁርነታቸው አመለካከታቸው መስፋት አለበት የምሁር ጠባብና ጎሰኛ መሆን እጅግ አድርጎ ያሣፍራል ከጎሣቸው ውጭ ያለውን ሕዝብ እንደ ከፉ ጠላት ሊመለከቱት አይገባም የገዥዎች እንጂ የሕዝብ ከፉና ጨካኝ የአለውም ሕዝብ ጨካኞችና ከፉዎች ካልበጠበጡት በስተቀር የረጋ እውቅያኖስ ነው ስለዚህ ይህ ወቅት የምሁሮቻችን የመፈተኛ ወቅት ነውና ፈተናውን በጥሩ ውጤት ያልፉ ዘንድ ለብሔራዊ መግባባት አአምሮአቸውን ከፍች ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ለማንኛውም ከኔወዲያ ላሳር ከሚልየተጠናወተ አስተሳሰብ በመጀመሪያ መላቀቅ አለባቸው ከኔ ወዲያ ላሣር ከዚህ ቀደም ባለው ምኣራፍ ፓርቲዎች ማደሪያዎች ወይንስ ማደናገሪያዎች። » በሚለው ርእስ ሥር ዓመታት ተጉዘን ምንም ዓይነት ለውጥ አለማምጣታችንና ወደፊትም ገዥውን ፓርቲ ከማጀብ ያለፈ ፋይዳ እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ በቂ የሆነ ግንዛቤ አግኝቷል በ ዓም አብዮቱ እንደፈነዳ አንዲህ እንዳሁኑ የፖለቲካ ድርጅቶች አንደ እንጉዳይ ፈንድተው ነበር አንዳቸውም ግን ለውጤት ሣይበቁ ይችን አገር የወላድ መሀን አድርገዋት ቀርተዋል ለዚህም ነው ብቃት እንጂ የፓርቲዎች ጋጋታ ፋይዳ የለውም የምንለው በዚያን ጊዜ የነበሩት የፖለቲካ ድርጅቶችም መላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ መኢሶን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ ወዛደር ሊግ ወዝ ሊግ አብዮታዊ ሰደድ ሰደድ ማርክሲስት ሌኒንስት ሬሾሲሽን ድርጅት ማሌሬድ የኢትዮጵያ ጭቁኖች አብዮታዊ ትግል ኢጭአት የኢትዮጵያ ኮሚኒስቶች ፓርቲ ኢኮፓ ይህ ድርጅት አንድ ሰሞን ብቅ ብሎ የጠፋ ነው በሕዝብ ዘንዳ አይታወቅም በወቅቱም አንዳንዶች የኮሚኮች ፓርቲ ይሉት ነበር ከተጠቀሱት ሌላም የኢትዮጵያ ዴሞከራት ሕብረት ኢዴሕ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ወያኔ ሕዝብ ሀርነት ትግራይ ሕወሓት እና ሻዕቢያ ነበሩ እንግዲህ እነዚህ ሁሉ የተለያዩ ዓላማዎችንና ተልዕኮዎችን ይዘው ኢትዮጵያን ለመቀራመት ሽሚያ የገጠሙበት ወቅት ነበር ሻዕቢያ ሕወሓትና ኦነግ የመገንጠል መርህ ያነገቡ ሲሆን ኢዴሕ በበኩሉ መሬት ለባለርስት ቤት ለባለቤት የሚል መርህ ነድፎ ጉልታዊውን ሥርዓት መልሶ ለማቆም ነበር ይታገል የነበረው የቀሩት ግን ደርግን ጨምሮ ዓላማቸውና መርሃቸው አንድ ሆኖ ሶሻሊዝምን አውን ለማድረግ መታገል ነበር ዳሩ ግን በዓላማና በመርህ ሣይለያዩ ሥርዓተ ሶሻሊዝምን እኔ ነኝ የምተረጉመው በሚል በተለይም መኢሶንና ኢሕአፓ ከኔ ወዲያ ላሣር በማለታቸው እስበሳቸው እጅግ በሚያሣዝንና በሚያሣፍር መልኩ ተራርደው ውጤቱ ዜሮ ሆነ አገሪቱንም ዛሬ በተጨባጭ እንደምናያት ልትወጣው ወደ ማትችለው ቀውስ ውስጥ ገብታለች ከሞት የተረፉት የመኢሶንና የኢሕአፓ አባላትም በዓለም ዙሪያ ተበትነው የከፋ ሕይወት ይገፋሉ ሚዲ ህእ ህህ ህከ አንዳርጌ መሥፍን ዓኀኀኀኀኀኀኀኀሓኀህጋፕ » ለመሆኑ «አሣር» ማለት ምን ማለት ነወ። እነዚህን ጥያቄዎች ከጠየቃችሁ በኋላ እድሜ ለ ዓም ምርጫ ብላችሁ በድጋሚ አመስግኑ በመሠረቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዓላማው ቀናዒ ነው ቀናዒ ከመሆኑ የተነሣም በባንዲራው ላይ የመጣን ጠላት ከመተናነቅ ወደ ኋላ ብሎ አያውቀም ይሁን እንጂ ኢሕአዴግ ከ ዓም ወዲህ መፈከሩን ነጥቆ ወይንም ገልብጦ ፕባንዲራ ቀን እያለ ለማክበር ሞከሯል ያከባበር ደንብም አውጥቷል ኢሕአዴግ የ ዓም ምርጫ ሕዝባዊ ማዕበል ከፉኛ ሲንጠው የሕዝብ ልጅ መስሎ ለመታየትና ሕዝብ የወደደውን የወደደ ያከበረውን ያከበረ ለመምሰል ከወሰዳቸው ርምጃዎች መሀከል አንዱ ለባንዲራ ከብር መስጠት ነበር ይህንንም ሲያደርግ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፎችን አንዲሱ ጥቅሙንም ባለመርሳት ነው በመሆኑም ሦስት መሠረታዊ ዓላማዎችን ሠንቆ ነው አንደኛውና ዋናው ግቡ ከፍ ብዬ ለመግለፅ እንደሞከርኩት በ ዓም ሕዝቡ ከፉ አሳሳት ስለሳተው በሱ አገላለገፅ በጫ ካርድ አሣይቶኛል ቀይ ካርድ ሣያሣየኝ ወደ ሕዝቡ መሸጎጥ አለብኝ የሚል ነው ወደ ሕዝብ ለመሸጎጥ ደግሞ ሕወሓት ፋኖ በነበረበት ጊዜ ስኳርና ጨው ይቋጥርባት ነበር የተባለችውን ባንዲራ ከጣለበት አንስቶ የሕዝብ ልጆች አሲዞ ከሕዝብ ፊት አስቁሞ እያውለበለበ ማዘመር ነው ሁለተኛው ግቡ ከባንዲራው ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ ታሳቢ ያደረገ ነው የዚህ ገቢ ደግሞ በቀላሉ የሚገመት አይደለም ለነገሩ ትንሽም ብትሆን ኢሕአዴግ ገንዘብና ነገርን አይንቅም በመሆኑም ጪጩሚንስትር መለስ ጨርቅ እንዳሏት ኢሕአዴግ እንደጨርቅ ባይነት እየቀደደና እየቆራረጠ በያመቱ ይቸበችባል የታከሲ ሹፌሮችና ባለሎንቺናዎች ሁሉ ቅጥባጣ መልኩ መሪ ጨብጠው ልክ እንደ ሀገር መሪ እያውለበለቡ ሲከንፉ ማየት የተለመደ ሆኗል በልማዱ መሪዎች ብቻ ነበሩ ባንዲራ እያውለበለቡ የሚሄዱት አምባሳደሮችም በተመደቡበት አገር ከመኪናቸው ፊት ለፊት ሰቅለው ከቦታ ወደ ቦታ ሲዘዋወሩ ባንዲራ እያውለበለቡ እንዲሄዱ የፕሮቶኮሉ ሕግ ይፈቅድላቸዋል የባንዲራ ቀን መከበር ከተጀመረ ወዲህ ግን ሹፌሩ ሁሉ ያገር መሪ ሆኗል በመሠረቱ መቸገር ሆኖ እንጂ ሕወሓትኢሕአዴግ በምንም መመዘኛ የኢችዮጵያን ሕዝብ ስለባንዲራ ፍቅርና ከብር ሊያስተምር አይችልም የሞራል ብቃትም የለውም ካንጀቱ ከሆነም በመጀመሪያ በስህተቱ ተፀፅቶ ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ይህ በሌለበት ሁኔታ ግን በደፈናው የባንዲራ ቀን ላከብር ማለት የድብብቆሽ ጨዋታ ነው የሚሆነው የኢሕአዴግ ሦስተኛው ግቡ ከባንዲራው ላይ ያለውን በሰማያዊ መደብ ብጫ ቀለም ያለበትን የኮከብ ምልክት አርማውን በሕዝቡ አእምሮ ውስጥ ለማስረፅ ነው ይህ ከምሩ የሚታገልለት ነው ያለመታደል ጉዳይ ሆኖ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቋሚ የሆነ ብሔራዊ አርማና መዝሙር የለውም የዚህ ምክንያቱ በሕዝብ ያልተመረጡና ውክልና የሌላቸው አምባገነን መሪዎች በጉልበታቸው ከላዩ ላይ ስለሚቀመጡበትና ከሕዝብ ስሜትና ፍላጎት ውጭ የራሳቸውን አምባገነንነት የሚያንፀባርቅ በዘፈቀደ ስለሚያስቀምጡ ነው በመሆኑም አርማዎቻቸውም ሆኑ መዝሙሮቻቸው ዘመን ተሻጋሪዎች አይደሉምኑ ከነሱ ውድቀት ጋር አብረው ይወድቃሉ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴና የደርግን አስታውሶ ማለፉ በቂ ነው የኢሕአዴግ አርማና መዝሙር ነገ ስላለመፍረሱ ምንም ዓይነት ዋስትና የለም የሚገርመው ግን ከቡር ጠሚንስትር መለስ ዜናዊ ጨርቅ እንዳሏት በሷው ተጠቅልለው ወደ መቃብር መውረዳቸው ነው ይህ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ ነው ልማታዊ መንግሥት ከ ዓም ወዲህ የኢሕአዴግ አንዱ ሽመንሙን ቋንቋ ልማታዊ መንግሥት ነኝ በማለት ራሱን በራሱ ማንቆላጳሱ ነው በመሠረቱ አንዲት አገር ለማች ወይንም አደገች የምትባለው በቃላት ሽንገላ ወይንም ኩሸት ሣይሆን ተጨባጩ አውነታ ወደ አገር ውስጥ የምታስገባቸው ሸቀጦች ወደ ውጭ ከምታስወጣቸው ከእጥፍ በታች ያነሱ አንደሆነ ነው ከዚህ ሀቅ ስንነሳ ኢትዮጵያ የዚህ ግልባጩን ነች ወደ ውስጥ የምታስገባቸው ሸቀጦች ቢያንስ ዘጠና ፐርሰንት ናቸው ማለት ይቻላል ወደ ውጭ የምትልካቸው ሸቀጦች የቆዳ ውጤቶች ቡና የቅባት እህሎች እንዲሁም ጥራጥሬ የመሣሰሉት ዋንኞቹ ሲሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሚዛን ባይደፋም በከፍተኛ ደረጃ የሚጮህለት ያበባ ምርት ነው ይህንን ያበባ ምርት ሕዝቡ የኢሕአዴግ ኢንዱስትሪ። ሴላ ጥያቄ ሆኖ ልናተኩርበት የሚገባን ቁምነገር ግን በውጭ አገር ወይንም ባበዳሪ አገራት ተጽዕኖ ሥር የወደቅን መሆናችንን ነው አንግዲህ ኢህአዴግ ልማታዊ መንግስት ነኝ የሚለን ትሪሊዮን ብር ዕዳ ተሸከሞ ነው በሌላ በኩልም በግብር አሰባሰብ ስንሄድ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴም ሆነ በደርግ ያገዛዝ ዘመን ዜጎች የሚጠበቅባቸውን ግብር ከመከፈል ውጭ ሌላ አዳ እንዲከፍሉ አይገደዱም ነበር ይህንን በተመለከተ ባንድ ወቅት ያዲስ አበባ ነጋዴዎች «ግብር በዛብን ይቀነስልን በሚል ሱቆቻቸውንና ሆቴሎቻቸውን ላንድ ቀን ዘግተው ሰላማዊ ጩኸት ባሰሙበት ወቅት ስለዚሁ ጉዳይ ጠሚንስትር መለስ ተጠይቀው ሲመልሱ ያዲስ አበባ ሕዝብ እስከ ዛሬ ድረስ ግብር ከፍሎ አያውቅም» ሲሉ ስላቅ ዓይነት መልስ ሰጥተው ነበር በዚህ ውጤት አራት ኪሎ ሸረጋ ሮ ሌሎች በርካታ የንግድ ተቋማት ከንግዱ ዓለም እንደ ተሰናበቱ ሚርተዋል ይህም የኢሕአዴግ መንግሥት የዜጎችን አቤቱታና ጥያቄ ባግባቡ አዳምጦ የመመለስ ወይንም የማስተናገድ ብቃት የሌለው መሆኑን ያሳያል ኢሕአዴግ ሁልጊዜ ችግሮችን የሚፈታው በጉልበት ነው ዛሬም ከሙስሲሙ ማኅበረሰብ ጋር ለረጅም ጊዜ ያፋጠጠው ይኸው በጉልበቱ የማምለክ ባህሪው ነው አንግዲህ ከፍ ብዬ ለመግለጽ እንደሞከርኩት በንጉሥም ሆኒ በደርግ ጊዜ ዜጎች ግብር በሚከፍሉበት ጉዳይ ብቻ ይከፍሉ ነበር እንጂ በተረፈ ነፃ ነበሩ ባንፃሩ «በዴሞክራቱ መንግሥት የግብሩ ዓይነትና ያሰባሰቡ ስልት ተዘርዝሮ አያልቅም ዛሬ በንጉሥ ጊዜ ማዘጋጃ ቤት ያሠራቸው የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶች በነፃ ሽንትን ከፍሎ መውጣት አይቻልም በቅድሚያ ካርኒ መቁረጥ የግድ ነው በዚህ ላይ ተሰልፎ ወረፋ መጠበቁ እፍኛን ያፈነዳል በያካባቢው አዳዲስ መፀዳጃ ቤቶች ባለመሠራታቸውም ዜጎች ከብራቸውን ጥለው በየጥጋጥጉ በመፀዳዳታቸው ከተማዋ እንደ ዋና መዲናነቷ ልታገኝ የሚገባትን ፅዳትና ውበት ማጣቷ ልንደብቀው የማንችለው ሀቅ ነው አንድ ሰሞን አበራ ሞላ ስለሺ መኩሪያ ሠርቶ ማሳያዎችን በመሥራት ብዙ ዥረቶችን አድርጎ ነበር ከ ዓም ወዲህ ግን የት እንደገባ በግሌ አላውቅም ያም ሆነ ይህ መንግሥታችን በፕሮፓጋንዳ ጽዱ አዲስ አበባነ እያለ ይኳሸናል ጽዳቷንና ውበቷን ግን በያካባቢያችን እያየን መፍረድ እንትላለን በዘመነ ኢሕአዴግ የነ ሣንቲም ሻሂ በብርና በሁለት ብር ጠጥቶ መውጣት አይቻልም ካሽ ሬጅስትር አጥምዶ ወይንም አስቀምጦ የሻሂውን ዋጋ ከመቶ ቫት ጨምሮ መከፈል የግድ ነው ሻሂ ቅጠልና ስኳር በገፍ የምታመርት አገር ካንድ ብርጭቆ ወይንም ስኒ ላይ የካሽ ሬጅስተር አጥምዶ ቫት የሚቆርጥን መንግስት በቃላት ለመግለጽ ቃል ያጥራል የኢሕአዴግን የግብር አሰባሰብ ስግብግብነት በተመለከተ አንዳንድ አዛውንቶች በምፀት ሲገልፁ ኢሕአዴግ ወደፊት ባልና ሚስት ግብረሥጋ በፈፅሙ ቁጥር ቫት ለመቅረጥ እንዲያመቸው መዝግቦ የሚያቆየው ካሸ ሬጅስተር ከራስጌያቸው ማስቀመጥ አንዲችል ለተወካዮች ምቤት አቅርቦ ሕግ ሳያስረቅቅ አይቀርም ሲሉ ሥጋታቸውን በቁም ነገር ይገልፃሉ አዛውንቶቹ ይህንን ሥጋታቸውን ሲገልፁም ከባዶ ተነስተው አይደለም ተጨባጭ መረጃዎችን ይዘው ወይንም ጨብጠው ነው እንዲህ ነው በ ዓም ድንገቴ የግብር አሰባሰብ ደንብ በማውጣት እግረኞች በዜብራ መንገድ ማቋረጥ ካልቻሉ በሌላ አነጋገር እግረኞቾ ተንደርድረው ወይንም ተሸከርከረው መኪናን ገጭተው ከጠረመሱ ወይንም በሹፌሩ ላይ ጉዳት ካደረሱ ብር እንዲቀጡ የሚል በተወካዮች ምከር ቤት ባንድ አርፋጃ አስቀርቦ በማፀደቅ ሥራ ላይ በማዋል ዜጎችን በምክንያት የሚቀርጥ መንግስት ነው ኢሕአዴግ እኔ ራሴ የዚህ ቅጣት ሰለባ ነኝ የዜብራ መንገድ አላቋረጥከም ተብዬ ካሣንቺስ ፖሊስ ጣቢያ ተወስጄ ስልከ ደውዬ ብሩ እስከሚመጣልኝ ድረስ ለ ሰዓት ያህል የትራፊክ ደንብ ከጣሱ ሚኒባሶች ጋር ታግቼ ቆይቼ ብሩን ከፍዬ ልለቀቅ ችያለሁ እንደኔው ታግተው ይንጫጩ የነበሩ ዜጎችን እይቻለሁ ይህ የእግረኞች ቅጣት ዛሬ የቆመ የመሰለው ማዞሪያ ያለው የትራፊከ ፖሊስ ሕንፃ ተሠርቶ በማለቁ ይመሰለኛል እንግዲህ የኢሕአዴግ መንግሥት ከውጭ በብድርና በርዳታ ከሚያገኘው ሴላ ከፍ ብዬ ለመግለፅ እንደሞከርኩት በመጠንም ሆነ ባይነት ከገጠር እስከ ከተማ እጅግ ግዙፍ የሆነ ግብር አሰባሰብ ስልት ቀይሶ ከመንገድ ዳር ተቀምጣ በፀሐይ እየተቃጠለች ቲማቲምና ሽንኩርት ከምትቸረችረዋ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የንግድ ተቋማት ድረስ ታክስ እያግበሰበሰ አንዳንድ የማስመሰያ ፈሰስ ወይንም በትርፍራው መንገዶችንና በዓመቱ መጨረሻ የሚሰነጣጠቁ ሕንፃዎችን ቢሠራ ምንድን ነው ሊያስፎከረው የሚቸለው። የሥርዓቱ ኒአላስፖቻለው ነው ነባታዎችን በመገንባቱ ልማታዊ በሩም እንዲሞካሽ ፍላጎቱ ከሆነ ምሳ ተውልድ ሊገነባው ቀርቶ ከዚህ አዲስ አበባ በቅርብ በመብሳተ የውስጥ ለውስጥ ተንም በዋና ዋና ከተሞት ተብላ ስትገዛን መኖር ተው ማባረራቸው ስህተት የሥራ አስፈፃሚ አባልና ሲል ሀቁን አስቀምጦታል ኖሮ ዲማሟሒያዖያ ኢሊ ፇዖጵዖፆ ኃ ዌጥር ማስሰም ሠዩርረ ሠ ኔ ዳዶ ፇስሔ ሰዖ ያሬድን ፖፒጀሯ ይሥራ ለሰፈሃሟሜ ለባሷና የዖፉይናሰ ሦዳይ ኃፊ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ቁሣዊ ልማትና መንፈሣዊ ልማት የማይነጣጠሉ መሆናቸውን በቅጡ የተገነዘቡት አይመስሉም ቁሣዊ ልማት ብቻውን ልማት ሊሆን አይትልም በሌላ አባባል ፎቅ ቢገተር መንገድ ቢሠራ ያለ አአምሮ ነፃነት ወይንም መንፈሳዊ ልማት ፋይዳ የለወም ዋናውና ወሳኙ ኃይል የአእምሮ ነፃነት ነወ ሕዝብ እንዳይናገር ስለመብቱ እንዳይጠይቅ ስግብግብና ጋላፊነት የጎደላቸው ባለሥልጣናት ካንድም ሁለት ሦስት ፎቆችን አየገነቡ ባንፃሩ የድሃ ጎጆዎችን ባፍራሽ ግብረ ኃይል አያፈረሱና ዜጎችን አያሰደዱ ፎቅ እየሠራሁላችሁ ነኝ ኮንዶሚኒየም አየገነባሁላችሁ ነኝ ዓባይን አየገደብኩላችሁ ነኝማለት በጭራሽ የትም አያደርስም በመጀመሪያ መቅደም ያለበት ወይንም አብሮ መሄድ ያለበት ዋነኛውና ፈጣሪው ኃይል አአምሮ ስለሆነ አአምሮ ነፃ መሆን አለበት አእምሮ ነፃ እስካልሆነ ድረስ ግን የተገነባው ሁሉ ይፈርሳል ይናዳል የጥንት ባሪያኮ ጌታው የሚያሠራው ሆዱን እየሞላ ነው ነፃነት ግን የለውም ምናልባትም በቤት ውስጥ ካሉት እንስሳት መሀከል እንደ አንዱ ነው የሚቆጠረውወ ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብም በገመድ ተቆራኝተው ለሽያጭ ወደ ገበያ አንደሚነዱ በጎች ወይንም ፍየሎች አንድ ላምስት ተጠርንፎ ነፃነቱን ተገፎ አምጣ ሳትን ከልጆቹ አፍ እየመነጨቀ እየሰጠ ሁን ያሉትን ሀ አየሆነ ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን አስበሳቸው የሚመራረጁበት ከፉ ሥርዓት ውስጥ ገብተን እየዛቀጥን ባለንበት ወቅት ኢሕአዴግ ልማታዊ መንግሥት ነኝ ዴሞክራት ነኝ ሲል ዐይኑን በናጫ አሸ ወደ ከተማ ስንመጣ ደግሞ ስቪል ሠረባንቱን »ኢሕአዴግ ያይኑ ቀለም አላማረኝም ባለ ጊዜ ጥፋት ፈልጎ ወይንም ፈጥሮ ከሥራው ያባርረዋል ወይንም ደግሞ የመሥራት ሞራሉን በሚገል መልኩ ከደረጃ ዝቅ ያደርገዋል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ጡረታን አሥከብሮ ጡረታ መውጣት እንደ መታደል የሚቆጠርባት አገር ሆናለች በመሠረቱ ያረጁ መንገዶችን መጠገንና አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ቀለበት መንገድ መሥራትና ትላልቅ ፎቆችን መገንባት ከሌሎቹ አገራት ጋር ስናነፃፅረው በመንግሥት ደረጃ ሲያመፃድቅና ሊያኩራራ ባልተገባ ነበር ለዚያውምኮ የሚገነቡት ፎቆች የነማናቸው። አገር አቀፍ ሰላም ይስፈን ማለታችን ነው ከፍ ብዬ ለመጠቆም እንደሞከርኩት ርቅ ያወቃቅሳል ያበጡ ቄስሎችን ያፈርጣል ወይንም ያፈነዳል ብጉንጂ ከፉ የጉያ ወይንም የብብት እባጭ ነው ፈርጦ መግሉ ካልወጣ በስተቀር የሰላም እንቅልፍ አያስቷኛም ስቃዩ ከፉ ነው የማህበረሰብ ቁስል ደግሞ ከዚህ የከፋ ነው እንዱ ጎሳ ወይንም ብሔረሰብ በሌላው ብሔረሰብ አኩርፏል ከዚህም በከፋ መልኩ አመርቅዚል ይህ በየጉያው ያበጠብጉንጅ ፈርጦ ሊሸር የሚቸለው ብሔራዊ መግባባት በመጀመሪያ ተፈጥሮ በመጨረሻ ተወቃቅሶ ብሔራዊ ርቅ ማውረድ ሲቻል ብቻ ነው ብሔራዊ ርቅ ያስፈልጋል ስንልም ከባዶ ተነስተን አይደለም በነዚህ ዓመታት ውስጥ ብቻ ዜጎች እስበሳቸው ተጋለዋል ተዳምተዋል ተቆሳስለዋል በዘመነ ደርግም በነጭ ሽብርና በቀይ ሸብር ከወዲህም ሆነ ከወዲያ ያለቀው ወጣት ያንዲት እናት ልጆች በመሆናቸው የወገኖቻቸው ቁስል ፈርጦ ሊሽር የሚችለው ላንዱ ወገን የሰማዕታት ሙዚየም በመሥራት ሣይሆን ተቀራርቦ በመወቃቀስ ቁስልን ማፍረጥ ሲቻል ብቻ ነው ደርግ ካገር መከላከሉ ሴላ በተለያዩ ምክንያቶች ወይንም በፀረ አብዮተኞቾ ስም መጠነ ሠፊ ደም አፍስሷል የሕዝብ ያልሆነ የባዕድ ሥርዓት አምጥቶ በመጫን ንብረት በመውረስ ከሕዝብ ጋር ተቋስሷል የብዙዎቹን ተስፋ አጨልሟል የሕወሓት ፋኖዎች ኢሕአፓን ከትግራይ ተራሮች ጨፍጭፈው አባረዋል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ልክ እንደ ደርግ ሁሱ አብረዋቸው የተሰለፉትንም በልተዋል አማራ ገዳይ እያሉ ፋኖ ነበሩበት ብቻ ሣይሆን መንግሥት ከሆኑ በኋላ እንኳን ያማራ ዜጎችን ነጥለው ባልተቋረጠ መልኩ መኗሪያ በማሳጣት አጥቅተዋል እያጠቁም ናቸው እንደ ብሥራት አማረ የተጠናወታቸው ደግሞ ወደ ኋላ እጅግ ርቀው ነገሥታቱን በተለይም አፄ ምኒልክን አያንቋሸሹ አፅማቸውን ዘልፈዋል እነዚህ ሁሉ ክፉ የብብት እባጮች ናቸው ተወቃቅሰን ካልፈረጡ በስተቀር የትውልድ ጠንቆች ናቸው አንዱ ዘር ወርቅ ሌላው ዘር ጨርቅና ልፍስፍስ እየተባለ አንዴት አብሮ መኖር ይቻላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት