Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

በምስራቅ አፍሪካ ዳርቻ ሰማይ ላይ.pdf


  • የቃላት ደመና

በምስራቅ አፍሪካ ዳርቻ ሰማይ ላይ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በምስራቅ አፍሪካ ዳርቻ ሰማይ ላይ ሲያበሩ ለነበሩ ከዋክብት የስልጣኔአቸው ምንጭ የሆነውን በሰው ልጅ ጫንቃ ላይ ለተገነቡ ሁሉም ዓይነት ጭቆናዎች የሚቀርቡ መደለያ ምከንያቶች ናቸው አብዘኛው የታሪክ አሰቃቂ ኩነቶች የተፈፀመው ለሌላቅድሚያ በሚል መርህ ስም ነው። በታሪክ የራስወዳድነት ድርጊት ከ በየሌላ ቅድሚያነት ሃዋርያት የደረሰው አልቂት ጋር ሲነፃፀር የሚወዳደር ነው። ሰዎች አርስበርሳቸው ሊያደርጉት የሚቸሉ ብቸኛው በጎ ነገር እና የዝምድናቸው ትክከለኛ መገለጫ መሆን ያለበት እጅህን ከኔ ላይ አንሳ። ነው። ይቺ አገር በራስአልባ አገልግሎት በመስዋእት አሳልፎ በመስጠት ወይም ደግሞ ራሱን መስዋእት አድርጎ ለሌላ አካል ማለትም ለፈጣሪ ወይም ለጎረቤቱ እንዲያቀርብ የሚነግረው ሰውየው በውስጡ የተቀበለው ሞራሊቲ ነው። ሞራሊቲን ለማህበራዊ ጥያቄዎች መልስ የሚጠቀመው የፍልስፍና ቅርንጫፍ ደግሞ ኤስቴቲክከስ ይባላል ኤስቴቲከስ ኪነጥበብ አርትል ምንድን ነው። ብሎ ጠይቆ የጀርመን እና የእንግሊዝ ተሞከሮ እንደሚያሳየን ወደሚል መዝለል ምን አይነት ወራዳነት ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

አእጉዋለ ጥንታዊው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ደርሶበት የነበረውን ከፍታ ሲገልፅ አንዲህ በሚል ቁጭት ነው በአፍሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ የታወቀውን ስልጣኔ ለማስገኘት ብዙ ሊቃውንት ጥረዋል ሰማዩ ወይም ጠፈሩ ልሙጥ ነበር የነዚህ ሰዎች ጥረት የሚያበሩ ከዋክብት በዚህ ጠፈር ላይ አስገኝቶአል ምን ይሆናል ብዙ ደመና ሸፍኖአቸዋል እነሱን ለመረዳት ከንፍ ብርቱ ከንፍ ያሻል እኔ ደግሞ አላለሁ በአጭሩ ሲገለፅ የቀደምት ኢትዮያውያን ስልጣኔአቸው ምንጭ በፍልስፍና መነፅር ሲታይ በሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ የነበራቸው ጥልቅ እይታ ነው የሸፈናቸው ደመና ደግሞ በዋናነት በአራተኛው ከፍለ ዘመን ላይ ወደ ኢትዮጵያ የገባው እና ቤተ መንግስቱን የተቆጣጠረው አትናትዮሳዊ ክርስትና ሲሆን ብሩህ አለምነህ የብህትውና አና የተአምራታዊነት ክርስትና ብሎታልን በሌላ በኩል ደግሞ በቤተ መንግስትና በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የተሰባሰቡ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ ሀሳብ የያዙ የካህናተ ደብተራ ምሁራን እይታዎች ብዛት ነው ለዚህም በጥልቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ እይታ የያዙትን በቅድመ ክርስትና አክሱም የነበሩትን ቀደምት ኢትዮያውያን አባቶችን እና የአነርሱን ፈለግ እና መንፈስ እየተከተሉ በዘመናት መካከል የተነሱ ሌሎች አባቶችን ሊቃውንት ሀርከ የሚለውን ስያሜ ስጠብቅላቸው ይሄን ታላቅ ስልጣኔ እንዲዳከም ብሎም ተመናምኖ እንዲጠፋ በአትናትዮሳዊ ከርስትና ጦር የወጉትን እና በየዘመናቱ የስልጣኔውን መንፈስ ይዘው ለተነሱ ግለሰበች እንግልት ስደትና ሞት ምክንያት የሆኑትን ደመናዎቹን ደግሞ ምሁራን ብያቸዋለሁ ደመና ከመሬት ከፍ ብሎ መሬት ላይ ሆኖ ለሚመለከተው ሰው ሩቅ ሊባል በሚችል ከፍታ ላይ ያለ ሲሆን ከፀሀይ ደግሞ እጅግ እጅግ በጣ ም ዝቅ ብሎ እንዲያውም ከፀሀይ አንፃር ሲታይ ከመሬት ጋር እኩል ሊባል በሚችል ርቀት ላይ ነው ቦታው በየዘመኑ ያሉ እና የነበሩ የደመና ምሁራኖችም እውቀታቸው ከተራው ሰው አንፃር ሲታይ ከፍታ ላይ ያለ ቢመስልም ከፀሀዮቹ ከዋከብት ሊቃውንት አንፃር ሲታይ ግን አፈር ለብሶአል ጥቅጥቅ ያለ ደመና ለጊዜው የፀሀይ ብርሀንን እንደሚጋርድ ሁሉ የነዚህ ምሁራን መብዛትም የሊቃውንቱን ብርሃን ለጊዜው ሸፍኖታል ሆኖም ብርቱ ሞተር ያለው የአውሮፕላን ከንፍ ጥቅጥቁን ደመና ሰንጥቆት እንደሚያልፍ ሁሉ ብርቱ የህሊና ከንፍ የሆነውን ፍልስፍና የያዘ ሰውም ጥቅጥቁን የምሁራን ደመና ሰንጥቆ ከሊቃውንቱ የአውቀት ጨረር ጥበብ ሊቁዋደስ ይችላል በተዋህዶ ከበረ ፕሮጀከት ላይ የማቀርበውን ሂሳዊ ምልከታ በደንብ ለመረዳት ይረዳን ዘንድ መጀመሪያ እነዚህ በልሙጡ የምስራቅ አፍሪካ ሰማይ ላይ ሲያበሩ ለነበሩ ከዋክብት የስልጣኔአቸው ምንጭ የሆነውን በሰው ልጅ ተፈጥሮ ላይ የነበራቸውን ምልከታ መገለጫዎች አቀርብና ቀጥሎ አሁን ላይ ስልጣኔውን የሸፈነው የ አዳፍኔ ደመና ምን እንደሆነ አንመለከታለን ሰው ምንድን ነው። የሚል ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው ስልጣኔ ማለት ይላል ሊቁ መጀመሪያ ሰው በህሊናው ውስጥ ያሉትን ሀብታት መርምሮ ተረድቶ መሪነቱን ካወቀ በሁዋላ ዝቅተኛውን የስሜት ወይም የፍትወት ዓለም አርቆ ገርቶ ለህሊናው ያስገበረ እንደሆን ስልጣን ያለው እንደሆን የሚሰጠው ቅፅል ነው ሁለተኛ በዙሪያው ያሉትን ስነ ፍጥረቶች ለራሱ አንዲያገለግሉ ለማስገበር የሚያደርገው ጥረትና ከዚያም የሚገኘው ውጤት ስልጣኔ ይባላል አትናትዮሳዊው ክርስትና ደግሞ ሰው ነፃ ፈቃድ ብሎ ነገር የሌለው ጎስቁዋላ ፍጥረት ሲሆን እጣፈንታው የሚወሰነውም በፈጣሪው ፀጋና ቸርነት እንጂ ምግባር በራሱ ወሳኝ ሚና የለውም በሚለው አስተምህሮቱ የመጀመሪያውን ከፍል የስልጣኔ ትርጉም የባርነት ትርጉም አንዲይዝ አድርጎታል። የሚል ጥያቄ ያስነሳል አይደለም የእግዚአብሔር ፍንጣቂ የትንሽየዋ አተም የኒኩለስ ፍንጠቂ እንኩዋን ሃይሉ እጅግ የበዛ ነው ምናልባት ፕሌቶ እንደሚለው የሰው ነፍስ በስጋው እስርቤት ውስጥ ስላለች በሚል እንኩዋ ክርከር ቢነሳ ከርስቶስ ራሱ ተፈትኖ የሰጋን ፈቃድ ለነፍስ ማስገዛት እንደምንቸል በተግባር አሳይቶናል ብለው የሚከራከሩ ሊቃውንት ናቸው ተአምር እና ምስጢር ተመሳሳይነት ስላላቸው እነዚህ ታላላቅ ሊቃውንት ምስጢር የሚያጉዋጉዋቸው ሊፈለቅቁት ሲፈልጉ ብቻ ነው ብየ አልፈዋለሁ ሌላው ስልጣን ነው ልዕለ ሰብእና በ ያለው ሰው ሌላ ሰው እንዲንበረከከለትም አይፈቅድም አሱም ለሌላ መንበርከክን አይቀበልም ስልጣን አንዲኖረው የሚፈልገው በራሱ ላይ ብቻ ነው ማለትም እጉዋለ አንዳለው በህሊናው ውስጥ ያሉትን ሃብታት መርምሮ ተረድቶ መሪነቱን ካወቀ በሁዋላ ዝቅተኛውን የስሜት ወይም የፍትወት ዓለም አርቆ ገርቶ ለህሊናው ያስገበረ እንደሆን በራሱ ላይ ስልጣን ያለው እንደሆን ነው ስለዚህ የስልጣኔ ቁልፍ መንገድ በራስ ላይ መሰልጠን ነው ማለት ነው አሁን ሦስቱ ፍልስፍናዊ ቅኔዎች እንዴት ከጥንታዊው ስልጣኔ ጀርባ ያለውን ሀሳብ እንደሚገልፁ በአጭሩ ላብራራ አንድ ሰው ትላልቅ ፈጠራዎችን ለዓለም ማበርከት የሚቸለው በመጀመሪያ ሦስት ደረጃዎችን ማለፍ ከቻለ ነው አላለሁ ቅኔዎቹ እነዚህን ደረጃዎች የሚያሳዩ ስለሆኑ በያንዳንዱ ደረጃ ውስጥ በምሳሌነት አሰቀምጩአቸዋለሁ ብዥታ ማስወገድ ሰው በሀሊናው ውስጥ ያለውን የእውቀት ከምችት በእጉዋለ አባባል እንደ የድሮ ቆሎ ተማሪ አኮፋዳ ውስጥ ያለ አህል የተደበላለቀ ከሆነ የተስተካከለ ሀሳብ ሊኖረው አይችልም የተስተካከለ ሀሳብ ከሌለው ደግሞ ሊደናገር ከሆነ እንጂ ሊፈጥር አይችልም ስለዚህ የተዘበራረቁ ሀሳቦችን በስርዓት አስተካከሎ አቀናጅቶ በማስቀመጥ የራስ ሊባል የሚችል መደምደምያ ላይ መድረስ በፈጠራ ሂደት ውስጥ ተቀዳሚ ስራ መሆን አለበት ቀደምት ሊቃውንት አባቶቻችን መጀመሪያ ራሳቸውን ከብዥታ ማፅዳት ተቀዳሚ ስራቸው እንደነበረ የሚያሳየን ኛው ቅኔ ነው እኔ ሳስበው ይህ ባለ ቅኔ በሙሴ መፃህፍት ደስተኛ መሆን አልቻለም አንዳንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪከ አዋቂዎች እንደሚሉትም እኔም እንደማምነው በሙሴ መፃህፍት ውስጥ ሴሎች ሰዎች የራሳቸው ሃሳብ ሁሉ ጨምረውበታል ስለዚህ ባለ ቅኔው ባጠቃላይ በሙሴ መፅሀፍ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ስዕል ስላልተቀበለው ይሄ አንተ የፈጠርከው አግዚአብሔር ነው ሲል ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ አለ በሙሴ መፅሀፍ ውስጥ እግዚአብሔር ሰውን እንደፈጠረ ስለሚናገር ደግሞ ሙሴም ሰው ስለሆነ ወፈጣሪ ፈጠረ ኪያሁ አለ ከብዥታ ወጥቶ የተስተካከለ ሀሳብ ይዞ የራስ መደምደምያ ላይ ሲደርሱ እንዲህ ያለ ያማረ ቅኔ ይወጣዋል የቆየ የነበረን እውቀት በድፍረት መተቸት መቻል የተስተካከለ ሀሳብ ይዘን የራሳችን መደምደምያ ላይ ከደረስን በሁዋላ ያለ የነበረ እውቀትን መተቸት ስንትል ያለውን ከፍተት ወይም ደግሞ ስህተት አይተን መፍትሔ ሀሳብ እንድንፈልግ ይረዳናል ሊቃውንቱ ስህተት ካዩ ከመተቸት ወደሁዋላ አንደማይሱ ከቤተ ክርስቲያን ጭምር እንኩዋን የሚያጣላቸው ቢሆን የሚያሳየን ደግሞ ኛው ቅኔ ነው ይህ ባለ ቅኔ ደግሞ ሀጢአት ብንሰራ ምናለበት ለማለት ፈልጎ ሳይሆን ሰው ስራውን እንዳይሰራ እና በህሊናው እንዳይመራ በትኮነናታለህ ገሀነም ትገባታለህ። ክርስቶስ ግን እንዲህ አይነት ነገር አያስፈልገውም ብሎ ቤተ ከርስቲያንን አና አትናቲዮሳዊው ከርስትናን ሲተች ነው ፈጠራ እንግዲህ አንድ ሰው የተስተካከለ ሀሳብ ካለው ስህተትን ለይቶ አውጥቶ በቅን ህሊና መተቸት የሚችልበት ደረጃ ላይ የደረሰ ከሆነ ነፃ ሰው ነው በነፃ ፈቃዱ ነው የሚመራው የሚቀረው አዲስ ነገር መፍጠር መፈልሰፍ ነው አዲስ ነገር ለመፍጠር የሚተጋ ሰው ግን ሀሳቡን የሚጋራው ሰው ለማግኘት ከባድ ስለሆነ ብዙውን ጊዜ ብቸኛ ነው ፈጠራው አካላዊ ቅርፅ ይዞ እስኪወጣ ድረስም በሀሳብ ምጥ አረፍት የለውም በአንድ ወቅት ሊቁ ዶክተር ዕጉዋለ ፈጠራ እና ፈጣሪ የሚሉ ሀሳቦች ቢያያዙ ደስ ይለኛል ብሎ ነበር ኛው ቅኔ የሚገልጠው ይኹንን ነው ባህቲቶ ነቢረ እግዚአብሔር ፈርሀ እም ኢሀልዎ ነዋም እስመ ዝ ዓለም አንቀሀ የነዚህ ሦስት ቅኔዎች ሀሳብ ጥንታዊ ስልጣኔአችን የተገነባበት መሰረት ዲንጋይ ሆኖ ነበር ምን ይታወቃል አማን በአማን አማን በአማን ይመጣ ይሆናል የተሻለ ቀን እንዳለው እጉዋለ ገብረዮሀንስ የተሻለ ቀን እንዲመጣ ተስፋ በማድረግ በሚቀጥለው ከፍል ደግሞ የበተዋህዶ ከበረን ፕሮጀከት ሂሳዊ ምልከታ አቀርባለሁ። የ በተዋህዶ ከበረ ምንነት የበተወህዶ ከበረ ፕሮጀከት ሀሳብ ሰው አምላክ ሆነ አምላከ ሰው ሆነ የሚለውን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት አዙሮ ሰውን ማዕከል ለክከፐዐዐዐርፀበክር ያደረገውን ምዕራባዊው ስልጣኔ እና አምላክን ማዕከል ፐከፀዐርፀክ። የሚል ጥያቄ መነሳት አለበት መልሱም እንዴታ በሚገባ ነው እንዲያውም ፈላስፋው አጉዋለ የበተዋህዶ ከበረ ሃሳብ እንዲያፈልቅ ገፊ ምክንያት የሆነው የስልጣኔ ሀብታት ከሰው ህሊና ጥረት የሚገኙ ስለሆኑ በየትም ቢወለዱ ዘመዳሞች ናቸው የሚል ታላቅ ድንቅ ሃሳብ በመያዙ ነው እላለሁ በሚቀጥለው ከፍል የኔ የቤት ስራ አድርጌ የምወስደው ጋዜጠኛውን እና ቄሱን አጉዋለ ከበተዋህዶ ከበረ መንፈስ ሙሉ በሙሉ በማስወገድ የፈላስፋውን እጉዋለ ፍለጋ ተከትዬ በተዋህዶ ከበረ ፕሮጀከት ምሉእነትን እንዲጎናጸፍ የእጉዋለን ሀሳቦች ማቃናትን ይሆናል። ይልቅ በምስራቃውያን ዘንድ ምዕራቡ የሚጠላበት ዋናው ምክንያት መንፈሳዊነትን በማዳከም ዓለማዊነትን ያለማምዳል ከሚል አሳቤ ነው ምንም እንኩዋ የምዕራብ ሳይንስን እና ቴክኖሎጂን በኑሮአቸው የሚመኙት ነገር ቢሆንም ከዚህ ጋር አብሮ የምዕራቡን የኑሮ ዘይቤ ወደ ምስራቅ አንዳይሻገር በሀይለኛው የሚሰጉበት ጉዳይ ነው ስጋታቸው የሃይማኖቶቻቸው እዚህ ላይ እስልምና ከርስትና እና ኮሞዩኒዝምን ያጠቃልላል ዶግማዎች እና ቀኖናዎችን አፈራርሶ ልቅ የሆነና እንዳሻው ባሰኘው መንገድ የሚጎርፍ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያደርጋል የሚል ነው ከዚህ የተነሳ ደግሞ ሁሉም ሰው በሃይማኖትርፓርቲ ተቁዋማትድርጅት ውስጥ ተሰባስቦ በህብረትዐርቪሂ የሚያመልከበትንኢንዶክትርኔት የሚደረግበትን ለዘመናት የቆየውን ባህላዊና ትውፊታዊ ሥርዓት አፈራርሶ ሰው በግለሰባዊነት በከል መንፈስ የራሱ የሆነ የግል መንፈሳዊነት እንዲለማመድ በር ይከፍትለታል የሚል ስጋት ነው ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተ ከር የፕሮቴስታንት እምነትን የምትከስበት አንዱ ጉዳይ የምዕራብ መጤ ሃይማኖት ስለሆነ የግል መንፈሳዊነትን ማለማመድ እና ማስፋፋት ነው አላማው የሚል ይገኝበታል። ምናልባትም እንደ ከበደ ሚካኤል ያሱ ሰዎች በዎቹ ወቅት የስልጣኔ ዘይቤአችንን የጃፓን መንገድ እንዲከተል ደጋግመው ሲሰብኩ የነበሩት ከዚህ የተነሳ ነው ጃፓኖቹ ምሁራን የተስማሙበት ፍሬሀሳብ እንዲህ የሚል ነበር ትውፊታዊው ጃፓናዊ ባህል ጥልቅ መንፈሳዊነት ያለው ሲሆን ዘመናዊው ምእራባዊ ስልጣኔ ግን ጥልቀት የሌለው ግልብ መሰረተአልባ የፈጠራ ሀይል የሚገድል ነው በተለይም ደግሞ አሜሪካ መሰረተአልባነትዋ ቅይጥነትዋ ማተሪያሊስትነትዋፋሽን አፍቃሪነትዋ ወዘተ ተደማምረው ነፍስ የሌለው ስሜትአልባ ማህበረሰብ የተሸከመቸነች ይሄም ሆኖ ምንም እንኩዋ ምንጩ ምእራባዊ ቢሆንም ዘመናዊነት በራሱ ግን ከፉ አይደለም በጎነት ያለው ነው በጎነቱም ለምእራባውያን ብቻ አይደለም በጎነቱ ለመላው የሰው ዘር የሚሆን ነው ስለ ዓለማችን ያለንን እውቀት እጀግ እንዲሰፋ አድርጎአል ሀብት ምቾት ደህንነት እና ጤና በእጅጉ እንዲጨምሩ አድርጎአል ሰዎች በብልፅግና መንገድ እንዲራመዱ የሚያስችሉ ተቁዋማትን ፈጥሮአል ችግር የሆነብን ወጣቱ ትውልድ ምእራባዊውን ስልጣኔ ሳያላምጥ እየዋጠው ስለሆነ ሳያላምጡ የዋጡት ምግብ ያለመፈጨት ችግር እንደሚያጋጥመው ሁሉ ወጣቱ ትውልድም የእውቀት አለመፈጨት ችግር እያጋጠመው ነፁው ስለዚህ አሉ ተሰብሳቢዎቹ ምሁራን መፍትሄ መሆን ያለበት ወጣቱ ትውልድ የምእራቡን ኢመንፈሳዊነት አስወግዶ ዘመናዊነቱን ግን ሳይጥል ቀድሞ ወደ ነበርንበት ልእልና ያለው መንፈሳዊነት የሚመልስ መሆን አለበት ይሄ ሃሰብ መግቢያዬ ላይ ከጠቀስኩት የኦሳማ ቢንላደን ሃሳብ ጋር ጥልቅ የሆነ ዝምድና አለው በጣም የሚገርመው ደግሞ ምሁራኖቹ ይሄን ምክረ ሃሳብ ያመጡት ጃፓን የአሜሪካ ፒርል ሀርቦር የጦር ካምፕን ከደበደበች በሁዋላ መሆኑ ነው ልከ ቢንላደን አሜሪካ ላይ የሸብር ጥቃት ካደረሰ በሁዋላ እንዳደረገው ንግግር ከአሜሪካ ጥቃት በሁዋላ የተሰነዘሩ ሃሳቦች። በዚሁ መንገድ አልፈን ዋናው ግባችን ወደሆነው የእጉዋለን በተዋህዶ ከበረ ፕሮጀከት ሃሳቡን የምናቃናበት አውድ እንደርሳለን አንድን ሰው መንገድ ላይ አስቁማችሁ ሞራሊቲ ማለት ምን ማለት ነው ብላችሁ ብተጠይቁት ሞራሊቲ ማለት አማ ራስን ለሌሎች አሳልፎ ወይም መስዋዕት አድርጎ ማቅረብ ማለት ነው ብሎ እንደሚመልስ አያጠራጥርም ይሄ የሞራሊቲ ፍቺ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ ያሉ አብዛኞቹ ሰዎች ይቀበሉታል ተብሎ የሚወሰድ ሃቅ ነው ሰዎች የሌላቅድሚያነትላሀ አስተምህሮዎችን አውነት ናቸው በሚል ብቻ ሳይሆን የሚቀበሉዋቸው እውነትነታቸው ምንም አይነት ማስረጃ የማይጠየቅባቸው በራሳቸው በቂ ማስረጃ የሆኑ ርነ ናቸው በሚል እሳቤ ነው። አንድን ምግብ ብዙ ሰዎች አንዲካፈሉት ማድረግ አንትላለን ነገር ግን በጋርዮሽ ጨጉዋራ መፍጨት የሚባል ነገር አይኖርም ማንም ሰው በሌላ ሰው ሳንባ አይተነፍስም ማንም ሰውም በሌላ ሰው አእምሮ አያስብም ሁሉም የመንፈስም የአካልም ተግባራት ግላዊ ናቸው ለሌላ ማጋራትም ሆነ ማስተላለፍ አይቻልም ከሌሎች ሰዎች የሃሳባቸው ፈጠራ ውጤቶችን ግን እንወርሳለን ተሽከርካሪን ወርሰናል። ለባለፈጠራ ሰው ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረው ግኑኝነት ተቀዳሚ ጉዳይ አይደለም። እንግዲህ የሌሎችቅድሚያነት ትከክለኛ ባህርይ ይሄ ነው ባለፈጠራ ሰው ጉዳዩ ከበሽታ ጋር ሳይሆን ከህይወት ጋር ነው አሁንም ግን የባለፈጠራ ሰዎች ስራ ነው ለሌላኖዋሪዎች ሊያስቡት ከሚችሉት በላይ የተለያዩ አካላዊም ሆነ የመንፈስ በሽታዎችን አንድ በአንድ አያጠፋ የሰውን ልጅ ስቃይ ይበልጥ እንዲቃለል ያደረገው ሰዎች ለዘመናት የተሰበኩት ሌሎች ሰዎች በሚሉት ሁሉ ተስማምቶ መኖርን ምግባረአሴት እንደሆነ ነው ባለ ፈጠራ ሰው ግን አልስማማም ማለትን የሚችል ነው ሰዎች የተሰበኩት የማዕበሉን አካሄድ አያዩ መዋኘትን ጥሩ ነገር እንደሆነ ነው ባለፈጠራ ሰው ግን ከማዕበሉ በተቃራኒ የሚጉዋዝ ነው ሰዎች የተሰበኩት በህብረት መቆም ምግባረእሴት እንደሆነ ነው። አማራጭ ሆነው የቀረቡለት ሰው ለሌሎች ጥቅም ሲባል የሚሸከመው ሰቃይ ወይም ደግሞ ሌሎች ለሱ ሲሉ የሚቀበሉት ስቃይ ሆኑ ሰው ደስታን ማግኘት ያለበት ራሱን በማዋረድ ነው የሚል ስብከት ሲታከልበት ደግሞ የአማራጭ በሩ እንዲዘጋ ሆነ የቀረው ብቸኛ አማራጭ ሌሎችን በመቅጣት መኖር ነው የሚል ማስፈራሪያ ሲቀርብለትም ሰው ራሱን መቅጣትን እንደ ድንቅ ተምሳሌት ሊወስደው ግድ ሆነበት ይሄ የሰው ዘርን ያታለለ ከፍተኛው ማጭበርበር ነው ይሄ ጥገኝነት እና ስቃይ የህይወት መሰረታዊ በህሪያት ሆነው ለዘመናት ተጠብቀው እንዲቆዩ ያደረገ ዘዴ ነው ምርጫው ግን ራስን መስዋእት ማድረግ ወይም በሌሎች ላይ መንገስን አይደለም መሆን ያለበት ምርጫው ግለ ነፃነትን ወይም ደግሞ ጥገኝነትን ነው የባለፈጠራ ህግ ወይም ደግሞ የበሌላእጅኖዋሪ ህግ። በዚህኛው ከፍል የእጉዋለን የፍልስፍና መንገድ በመመልከት በምስራቅ አፍሪካ ዳርቻ ሰማይ ላይ የሚለውንም ጭብጥ አንቁዋጨዋለን መግቢያ አጉዋለ የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ ሀሳብ እንዲያመጣ እና የ በተዋህዶ ከበረ መፍትሄ እንዲያፈልቅ መግፍኤ ምከንያቱ ምን ነበር። ዘመናዊውን የምዕራብ ሥልጣኔ እና ጥንታዊውን የኢትዮጵያ የኑሮ ሥርዓት ማስታረቅ ይቻል እንደሆነ ለማወቅ ከፈለግን ምርመራችንን መጀመር ያለብን ቅርንጫፎች ወይም ግንዶች ከሆኑት ፖለቲካዊ እና ባህላዊ እሳቤዎች ላይ ሳይሆን ጠለቅ ብለን ከስረ መሰረታቸው ፍልስፍናዊ መነሻዎቻቸው ላይ መሆን ይኖርበታል የሚል አማራጭ ሃሳብ ነበር ይዞ የመጣው ይህ ሰው ሊቁ ፈላስፋ አጉዋለ ገብረዮሐንስ ነው አጉዋለን ከወግ አጥባቂዎቹ እና ከስርነቀልተኞቹ ለየት የሚያደርገው በተወህዶ ከበረ ብሎ ባመጣው መፍትሄ ሃሳብ ሳይሆን የመፍትሄ ሃሳቡ ላይ ለመድረስ የተከተለው የፍልስፍና መንገድ ነው በዚህም ሁለት አበይት ሀሳቦችን ማስተዋወቅ ችሎ ነበር። አንድ ሰው የሚከተለውን መከራከሪያ ሃሳብ አቀረበ ብለን እናስብ ሰው አራት አይኖች አሉት ሶቅራጥስ ሰው ነው። ከላይ ከፍ ብዬ እንደጠቀስኩት እጉዋለ የታሪከፍልስፍና ምንነት እና ጥቅም በግልፅ ሳያብራራልን ነው ወደ መፅሃፉ ጭብጦች የገባው ነገር ግን የእጉዋለ አበርከቶዎች ግልፅ መሆን የሚችሉት ይሄ የታሪከፍልስፍና ምንነት እና ጥቅም በትከከል ከተረዳነው በሁዋላ ስለሆነ አሁን እኔ ከኦብጀከቲቪዝም ፍልስፍና የሀሳብ ትምህርት ቤትርከ ዐ ከከህ ተውሼ አብራራዋለሁየከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ መፅሀፍ መቅድም ውስጥ መካተት የነበረበት ሀሳብ ተደርጎ መውሰድ ይቻላል በዚህ መቅድምነት መፅሀፉ ቢነበብ የመፅሀፉን ጭብጦች በትክከል ለመረዳት አስተዋፅኦ ይኖረዋል የሚል ተስፋ አለኝ የአኦብጀከቲቪዝም ፍልስፍናን የመረጥኩበት ምክንያት ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ፍልስፍናን ፈላስፎች ወይም የፍልስፍና መምህራን ለግል ደስታቸው ብለው ትርጉም በሌላቸው ሀሳቦች እየተራቀቁ የሚዝናኑበት መስከ እና ከእለት ተእለት ኑሮ ጋር ደግሞ ፍፁም ግኑኝነት የሌለው ተደርጎ እንደሚሰበከው ሳይሆን በግለሰብ ውስጥም ይሁን በማህበረሰባዊ ህይወት ውስጥ ወሳኝ ሚና ያለው እና ከእለት ተእለት ኑሮ ጋርም ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው የሚያስተምር በዓለም ላይ ያለው ብቸኛው የፍልስፍና ትምህርት ቤት በመሆኑ ነው ብዙ ሰዎች ፍልስፍናን በትክክለኛ መገለጫው አያውቁትም ፍልስፍና ህላዌንክር እና ህይወትን የምንመለከትበት ሰፊ የእይታ አውድ ነው ፍልስፍና የህላዌን የእውቀትን እና የእሴቶችን ባህሪያት የሚያጠና ነው ከዚህ የተነሳም ፍልስፍና ቅርንጫፎች አሉት ስለ ህላዌ የሚያጠናው የፍልስፍና ቅርንጫፍ ዲበአካላዊነትወይም ሜታፊዚክስ ይባላል። ማንም ይህንን ዘዴ ያስተዋለ ያለ አይመስልም በአሁኑ ሰዓት የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው የፍልስፍና መምህር ብሩህ አለምነህ አልፎ አልፎ በሚጽፋቸው መጣጥፎች ይህን መንገድ ሲከተል አስተውላለሁ የሔዋን አመጽ የሚል አዲስ አድማስ ላይ የወጣው ጽሑፉ ልብ ይለዋል ምንም እንኩዋ በሌሎች ጽሁፎቹ ላይ ከታሪከ ፍልስፍና ይልቅ ወደ ታሪካዊ ኩነቶች ይበልጥ የሚያመዝን ቢሆንም የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ ሁለተኛው የእጉዋለ የፍልስፍና መንገድ አበርከቶ ራሱ የመጽሐፉ አርዕስት ያደረገውን የትምህርት ዘይቤን ነው ትምህርት ማለት ኛ ኛ እያሉ ኛ ከፍልን ከጨረሱ በሁዋላ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ተመርቆ መውጣት አይደለም ትምህርት ማለት የትምህርት ደረጃዎችን መቁጠር ሳይሆን ሰው በሕይወት ሲኖር በዙሪያው ያሉትን ቁሳዊም ይሁን መንፈሳዊ ግብዓቶችን ወደ ራሱ ጥቅም ለማዋል የሚያስችለውን አቅም የሚገነባበት መሰላል ነው ትምህርት ማለት ኮሌጅ በጥሻለሁ ዶክትሬት ይዢአለሁ ለኑሮ የሚያስፈልጉኝን ዕውቀት እና ከህሎት ሰብስቤ ጨርሻለሁ ተብሎ የሆነ ጊዜ ላይ የምናቆመው ነገር አይደለም እንደዚህ አይነት የትምህርት አሳቤ ለአንስሳት ብቻ ነው የሚሰራው ወፎችን ተመልከቱ የሚለው ብሂል የትምህርት ዘይቤ ላልተረዱ ብቻ ነው የሚያገለግለው አንዲት ወፍ ከዕንቁላል ከተፈለፈለች በሁዋላ ለጥቂት ሳምንታት ወይም ወራት በእናቷ እርዳታ ነው የምትኖረው ከዚያ በሁዋላ እናትየዋ ልጄን ራስዋ የምትችልበትን መንገድ አብራ እየወደቀች እየተነሳች በመብረር ታስተምራታለች ዋናውን በሕይወት ለመኖር የሚረዳትን ክንፍዋን እንዴት እንደምትጠቀምበት ካስተማረቻት በሁዋላ ከጠላት ደግሞ ራሷን እንዴት እንደምትጠብቅ ታስተምራታለች በዋናነት የወፊቱ የትምህርት ሕይወት እዚህ ላይ ያበቃል ትምህርት ጨረሰች ከጥንት ከአያት ቅድመ አያቶችዋ ጀምሮ ሲጠቀሙበት የነበረውን ተመሳሳይ አይነት ዕውቀት አጠናቅቃለች አዲስ አይነት ትምህርት ይሁን ዘዴ አያስፈልጋትም ምክንያቱም ከስዋ በፊት ከነበሩ ወፎች የተለየ ሂዖት አትኖርም አትዘራም አታጭድም አትወቃም የተዘራ የታጨደ የተወቃ የት እንደሚገኝ ግን ታውቃለች ወይም ለማግኘት እየበረረች ትፈልጋለች ህይወት ይቀጥላል የማያቁዋርጥ የድግግሞሽ ህይወት የሰው ሕይወት ግን ፍፁም የተለየ ነው ወይም ደግሞ የተለየ መሆን ይችላል ምክንያቱም ሕይወቱን ባሻው አቅጣጫ ሊመራት ነፃ ፈቃድ አለውና።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት