Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

በኩር ጋዜጣ ጥር 20-05-2011.pdf


  • የቃላት ደመና

በኩር ጋዜጣ ጥር 20-05-2011.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

አብ ጅላፐጅ ኤፍ ኤም ወሎ መሰረት ነው። የአማራ ከልል ሰላም ይረጋገጥ ከተባለ በወንጀል የተጠረጠሩት መያዝ አለባቸው የሚሉት የድርጅቱ ማእከላዊ ኮሜቴ ጽቤት ኃላፊ ሰላም አና የህግ የበላይነት የማይነጣጠል ህልውና ያላቸው በመሆኑ አርሶ አደር ፍቃዴ ፀጋውን ይሄ ምንድን ነው። በጥረት ከገጽ የዞረ በመሆኑም ችግሩን ለመቅረፍ ሁለት ሰራተኞችን ቀጥረው ስራዎቻቸውን በተሻለ ፍጥነትና ጥራት ለማከናወን ጥረት እያደረጉ መሆኑንም ወጣት መልካም ተናግሯል ስራችንን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና ከአኛ አልፈን ለህብረተሰቡ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማበርከት የወረዳው ቴከኒከና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ለአንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት የፅህፈት መሣሪያ እና ሎት ብትን ጨርቅ በድጋሜ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠየቁትን ግዴታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ አና እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር ዐ። በራሪዋ እንቁ ኸሚንግበርድ መገኛዋ በሰሜን ደበብና ማዕከላዊ አሜሪካ ነው። ከዚህ ተፈጥሮዋ በተጨማሪ ከተለመደው ውጪ ቅዝቃዜም ሆነ ሙቀት ሲያጋጥማት የሰውነቷን የሙቀት መጠን መቆጣጠሩ አስቸጋሪ ይሆንባታል በዚህ ችግር ላይ የምግብ አጥረት ከተጨመረበት ደግሞ ህልውናዋን ለማስቀጠል ይበልጥ ፈታኝ ይሆንባታል ስለሆነም ፈተናውን ለመቋቋም በተለይም በጸደይና በልግ ወቅት የተሻለ የአየር ጸባይና ምግብ ያለበት አካባቢ ፍለጋ ትሰደዳለችእ በተለይም መራባት በምትሻበት ጊዜ ከቀዝቃዛ ይልቅ ሞቃታማ አካባቢን ትመርጣለች ተስማሚ አየር ለማግኘት እንዲሁም ምግብ ፍለጋ በዓመት ሁለት ጊዜ ትሰደዳለች። የተመረቀበት የትምህርት ዓይነት ፊዚክስ ሆኖ ሳለ ባደረበት የስፖርት ፍቅር የተነሳ በተለያዩ የአትሌቲክስ ስፖርት ሲሳተፍ የኖረው ያለመደበኛ ስልጠና ነው ራሱም ሆነ ከጐኑ የነበሩ አትሌቶችን ሲያግዝ የነበረው በልምድና በተለያዩ ጊዜያት ከተመለከታቸው የአሠለጣጠን መመሪያ መጽሐፍት መሆኑን አንተሁነኝ ይናገራል የአትሌቲክስ ፍቅር ልዩ ነው። አንተነሀ ፈንታሁን በአሁኑ ወቅት በስሩ የሚሠለጥኑት ወጣቶች ተማሪ በመሆናቸው ከንጋቱ ሰዓት እስከ ጠዋቱ ሰዓት ተኩል ድረስ ስልጠናውን ይከታተላሉከዚህ በኋላ ለትምህርት ወደ ከፍላቸው መግባት ስላለባቸው ሁሉም ሠልጣኞች በየራሳቸው አንዳንድ ሳህን ገብስ አዋጥተው ያዘጋጁትን በሶ በመጠጣት ላባቸውን ለመተካት እየሞከሩ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

የሀገራችን ህዝቦቸም ከጫፍ ጫፍ በመውጣት ለለውጡ ያላቸውን ድጋፍ እና ለውጡ ዳር አንዲደርስ ለማስቻል የሚያበረከቱትን አስተዋጽኦ በተለያየ መንገድ ገልጸዋል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት ጽቤት ለዝ ርርፎክክክ ከነፀርከቪር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የግዥ መጠን ከብር ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የተዘመገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ተጫራቾችየተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከፍት ሆኖ በኛው ቀን ከቀኑ በ ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ በ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በ ይከፈታል አሸናፊዎች አሸናፊነታቸው ከተለየበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በጽቤቱ በመቅረብ በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና ውል በመፈፀም አቃውን ባዳር ከተማ ውሃ አገጽቤት ንብረት ከፍል ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል መቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። የህዳር ዘ ከከልቤኮንጽቤት የባህር ዳር ከተማ ነጋዴ ሴቶች ማህበር በባዳር ከተማ በከፍለ ከተማ ግንቦት በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ከፍት ቦታ በሰሜን አልዋቅ ሆቴል በደቡብ አበበ ዳምጠው ንግድ ህንፃ የሚያዋስነው የሊዝ የይዞታ ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ካርታ ቁጥሩ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የግንቦት ከከኢልከአገጽቤት አቶ ይበልጣል አማረ በባህር ዳር ከተማ በህዳር ዝ ቀበሌ ውስጥ ላላቸው ቤት በካርታ ቁጥር የተመዘገበ ቤትቦታ ብ የሆነ የምሪት ካርኒ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የህዳር ክ ክፍለ ከልቤኮንጽቤት በከሣሽ አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በተከሣሾች ኛ ሃይሉ ባልቻ ኛ አንተነህ ጥላሁን መካከል ስላለው የገንዘብ ከስ ከርከር ጉዳይ መከሰስዎን አውቀው ለጥር ቀን ክ ዓም ለሆነው ቀጠሮ ከጠዋቱ እንድትቀርቡ የማትቀርቡ ከሆነ ግን በሌላችሁበት ክርከሩ የሚቀጥል መሆኑን እንድታውቁት ፍቤቱ አዝዚል የባዳር ከተማ ወፍቤት ምዕራብ ጐጃም አቶ ጋሹ ሐሰን ሃሚድ ሐሰን እና ጓዱ ሐሰን በዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ከፋለ ደምሴ በምዕራብ ደብሪቱ በሪሁን በሰሜን መንገድ በደቡብ የቀበሌ ቤት የሚያዋስነው የድርጅት ቤት ካርታ እና ኘላን ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የዱርቤቴ ከተማ መሪ ማቤት ከሣሸ ወሪት መሣዊት መኮነን ተከሣሽ ቄስ መኮነን ፋንታ መካከል ስላለው የገንዘብ ከስ ከርከር ጉዳይ ተከሣሽ መከሰሣቸውን አውቀው ለጥር ቀን ዝ ዓም ለሆነው ቀጠሮ እንዲቀርቡ ፍቤቱ አዝዚል። የሞጣ ከተማ አገጽቤት አመልካች ወሪት ስለናት ምንውየለት ተጠሪ አቶ ከፋለ ተመስገን የጠፋ ስለሆነ የመጥፋት ውሣኔ ይሰጠኝ ሲሉ አመልከተዋል ስለዚህ ተጠሪ እኔ አለሁ የሚል ከሆነ እና ያለበትን የሚያውቅ ካለ ለጥር ቀን ክ ዓም ለሆነው ቀጠሮ በ እንዲቀርብ ፍቤቱ አዝዚል የማቻከል ወረዳ ፍቤት አዊ አቶ ታደሰ መሉነህ አናጋው በቅላጅ ከተማ ቀበሌ የሚገኘው መኖሪያ ቤት የምሪት ካርኒ ቁጥር እና ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቅላጅ ከተማ መሪ ማቤት አቶ ታምሩ ሽመካሙ ተድላዬ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ እና በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው ቦታ የምሪት ካርኒ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የዳንግላ ከአስአገጽቤት ሰሜን ጐንደር አቶ ሞላ ከበደ ነጋሽ በድልይብዛ ከተማ በምስራቅ ፈፋ በምዕራብ ፀጋው አገዘው በደቡብ መንገድ በሰሜን ቀጭንመንገድ የሚያዋስነው ቤት ካርታ ቁጥር መልማ በቀን ዓም የተሰጣቸው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የድልይብዛ ከተማ መሪ ማቤት ደቡብ ጐንደር ወሮ አንለይ ከብቴ በደከተማ ቀበሌ ላላቸው የመኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥር ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ አስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የደብረ ታቦር ከአስቤልከአገጽቤት አቶ ፍቅሩ አድማስ በደታቦር ከተማ በካርታ ቁጥር በቀን በስማቸዉ ተመዝግቦ የሚገኘው ካርታ ስለጠፋባቸዉ በማንኛውም ምከንያት ይዢዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃዉሞዉን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል። የራያ ቆቦ ወፍቤት አቶ ሞገስ መንገሻ በሮቢት ከተማ ቀበሌ ዐ በሰሜን ሞላ ከበደ በደቡብ እና ምስራቅ መንገድ በምዕራብ ሙሉ ተፈራ የሚያዋስነው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታና ኘላን ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የሮቢት ከተማ መሪ ማቤት ወሮ በላይነሽ ደረስ በቆቦ ከተማ ቀበሌ በምስራቅ ገነት ቸሩ በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ በሰሜን ለምለም አራጌ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቦታ የፀደቀ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የቆቦ ከአስከልቤኮንአገጽቤት አቶ ወርቅየ ብሩ በገረገራ ከተማ ቀበሌ የሚገኘው ቤታቸው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር መልማ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይዥዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የፍላቂትገረገራ መሪ ማቤት ወሮ ፋጡማአደም በወልድያ ከተማ ቀበሌ የሚገኘው ቤታቸው ኘላን አና ካርታ ቁጥር ወከቦአ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይዝዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የወልድያ ከተማ አገጽቤት አቶአበበአማረ በሮቢት ከተማ ቀበሌ በሰሜን ዘውድቱ መኩሪያው በደቡብ ዋና መኪና መንገድ በምስራቅ አበበ አማረ በምዕራብ ዘውድቱ መኩሪያ የሚያዋስነው ቦታ ፋይል ቁጥር የሆነ ካርታ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያት ይዥዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የሮቢት ከተማ መሪ ማቤት ዋግኸምራ ወሮ ኩሕሎ ጎበዜ በኒሯቅ ከተማ በምስራቅ እና በሰሜን መገገድ በምዕራብ ቄስ በለጠ ገሃንስ በደቡብ አቶ ብርሃኑ አጎይታይ የሚያዋስነው ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ኒ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምከንያትይዥዋለሁ ወይምይገባኛል የሚል ካለጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል የኒሯቅ ከተማ መሪ ማቤት ደምሣሸ አሸብር ግርማይ በሰቆጣ ከተማ ቀበሌ ዐ በሰሜን ታከሉ በርሄ በደቡብ ብዙወይ እማእ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ትርፊቱ አስፋው የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ለ ስለጠፋባቸው በማንኛውም ምክንያት ይፐዋለሁ ወይም ይገባኛል የሚል ካለ ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ እስከ ቀን ድረስ ተቃውሞውን ካላቀረበ በምትኩ ሌላ ይሰጣቸዋል። ማአታወቁሪ በኩር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር የበላይ ዘለቀ ከከተማ አስጽቤት በስሩ ላሉ ጽቤቶች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶቸ የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ከገጠር መንገድ አደባባይ እስከ ባዳር ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለአግረኞች መንገድ አገልግሎት የሚውል የባዞላ ግዥ ግልጽ ጨረታ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዘመኑ የታደሰ በስራው የሚመለከተው ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚትሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን ከነ ፊርማቸው እና ሙሉ አድራሻቸው አንዲሁም የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ማድረግ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ በበኩር ጋዜጣ ከታተመበት ዓም ጀምሮ እስከ ክ ዓም ለ ተከታታይ ቀናት በበላይ ዘለቀ ከከተማ ግፋንአስቡድን ቢሮ ቁጥር የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ ሲፒኦ ከፖስታው ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ክ ዓም ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይንም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በበላይ ዘለቀ ከከተማ ግፋንአስቡድን ከፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት እስከ ኛው ቀን ዓም ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ፋንአስተዳደር ቡድን ቢሮ በኛው ቀን ማለትም ክ ዓም ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል ከዚህ በፊት ቅሬታ ያልቀረበበት መሆን አለበት የመጨረሻው የጨረታ ማሸጊያ መክፈቻው ቀን የህዝብ በዓል ካላንደር እለት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተቀመጠው ስዓት ይከናወናል በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግፋንአስቡድን ቢሮ ቁጥር በአካል በመገኘት ወይንም በስልከ በመደወል ማግኘት ይቻላል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የበላይ ዘለቀ ከከተማ አስጽቤት የተገለፀውን አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የእቃው ዓይነት ብዛት የሚቀርብበት ቦታ ባዞላ ሚሜ ሆኖ ባለ ቀበለም ባህር ዳር ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም አቅራቢ ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይትላል በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የተእ ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ቁጥር እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለበት ተጫራቾቸ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ሲፒኦ ወይም ያለ ቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል ባንከ ጋራንቲ የተኢ ታከስን ጨምሮ ብር ሰላሳ አምስት ሽህ ብር ብቻማስያዝ አለባቸው መቤቱአሸናፊውን ተጫራችድርጅት በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን የዕቃ መጠንእንደ አስፈላጊነቱ አስከ በመቶ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይቸላል ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዥ ለተገለፁት እቃዎች አስፈላጊ መረጃዎችን መጥቀስ እና ማያያዝ አለባቸውአሸናፊው ድርጅት ውል ወስዶ በሚያቀርብበት ጊዜ ቴስት ተሰርቶ ተረጋግጦ ሲያልፍ ብቻ ድርጅቱ ይረከባል ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ማለትም የዋጋ መሙያ ሰነዳቸውን ኮፒ እና አርጅናል ሰነድ በማዘጋጀት በፖስታ አድርገው በአንድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ባሕር ዳር ከተማ ከሚገኘው ዋና መቤታችን አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ዋናው መቤት አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ግዥ ኬዝቲም ቢሮ በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በኛው ቀን ጠዋት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ይከፈታል በጨረታው ለተገለፁት እቃዎች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ብር አንድ መቶ ብር ብቻ በመከፈል ከድርጅታችን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር ቀርበው መግዛት ይትላሉ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለጎንደር ደም ባንክ አገጽቤት ለ ዓም በመደበኛ በጀት ግዥ ለመፈፀም በሎት የደንብ ልብስ ሎት የፅህፈት መሳሪያ ሎት ህትመት ሎት የፅዳት አቃዎች ሎት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ሎት የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ሎት የህከምና አላቂ እቃ ሎት የህከምና ቋሚ እቃ ሎት ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች ጥገና እና ሎት ዝ የተሽከርካሪ ነዳጅ እአና ቅባት በዘርፉ ግዥ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ የግዥ መጠኑ ከብር ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከሲ ቫት ከፋይነት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚቀርቡ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር በመክፍል የጨረታ ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት በጎንደር ሪፈራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጎንደር ደም ባንከ አገጽቤት ግዥ ከፍል በስራ ስዓት መውሰድ ይትላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር መጠኑ ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ትፅዛዝ ወይም ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከገያዥ ለማስያዙ የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ኮፒውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆይበት በበኩር ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት በጎንደር ሪሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጎንደር ደም ባንክ አገጽቤት ግዥ ክፍል በመምጣት መግዛት ይችላሉ ጨረታው በቪኛው ቀን ከጥዋቱ ታሽጎ በ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም በራሳቸው ምከንያት ባይገኙ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል አሸናፊው የሚለየው ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረቡ በሎት ጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሠነድ አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ስዓት በጎንደር ሪሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጎንደር ደም ባንክ አገጽቤት ግዥ ክፍል በሚገኘዉ ሳጥን ዉስጥ የጨረታ ማስታወቂያዉ በበኩር ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይቻላሉ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ተጫራቾች ፖስታዉ ላይ ስም ፊርማና ማህተም ማድረግ አለባቸው ተጫራቾች የሚያቀርቡት ቅሬታ ካለ ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ የስራ ቀን ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ከ የስራ ቀናት ውጭ የሚቀርብ ቅሬታ አይስተናገድም የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው ጨረታው በበኩር ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበትቀን ጀምሮ እስከ ኛው ቀን ብቻ ነው የሚሞላው ዋጋ አቃውን ጎንደር ደም ባንክ አገጽቤት ድረስ ለማቅረብ የመጓጓዣ ወጪ እና ታክስ ያካተተ መሆን አለበት ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በጎንደር ሪሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጎንደር ደም ባንከ አገጽቤት ግዥ ከፍል ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይቻላል የመከፈቻው ቀን የበአላት ቀን ከሆነ ስዓቱ አንደተጠበቀ ሁኖ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል ማሳሰቢያ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ አሸናፊው የሚለየው በሎት ዋጋ ቢሆንም በሎት ተናጠል ዋጋ ሲታይ የዋጋ መጋነን ካቀረበና ከገቢያ ጥናት ውጭ ከሆነ ጨረታው ውድቅ ይሆናል የጎንደር ደም ባንከ አገጽቤት በ ኩር ጥር ዐ ቀን ዓም ሱራፌል ስንታየሁ ኢትዮጵያን በተለያየ ጊዜ ያስተዳደሩ በርካታ ነገሥታት ነበሩ ይሁን አንጂ የአብዛኞች ታሪከ ሠፋ ብሎ ተጽፎ አይገኝም ታሪካቸው ሠፋ ብሎ ያልተፃፈላቸውን ነገስታት አመተ ጠፍ ይሏቸዋል ታሪከጠፍ ወይም ታሪከ የሌላቸው ለማለት ነው ታሪክ የሌላቸው ሲባል በዘመናቸው ታሪከ አልሠሩም ለማለት ሳይሆን ለትውልድ የሚተላለፍ በጽሁፍ የሠፈረ መረጃ የሌላቸው ለማለት እንደሆነ ልብ ይሏል። ሻሮን በአስራኤል የቀኝ ዘመም ፓርቲ አባልም ነበሩ ነገር ግን ከሁለት ወር በኋላ በራሳቸው ፈቃድ ከፓርላማ አባልነት በመውጣት የይስሀቅ ራቢን የደህንነትአማካሪ በመሆንአገልግለዋል በ ዓም በድጋሜ ለፓርላማ አባልነት ተመረጡ ከአራት ዓመት በኋላ በ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል ከተለያዩ የአረብ ሀገራት ጋር በተደጋጋሚ ጦርነት ውስጥ ገብተው በድል የሚወጡት አርያን ሻሮን ቡል ዶዘር የሚል መጠሪያ ስም ወጥቶላቸው ነበር በአስራኤል ውስጥ ከፓርላማ አባልነት እና ከመከላከያ ሚኒስቴርነት በተጨማሪ የእርሻ ሚኒስትር የብሔራዊ መሠረተ ልማት ሚኒስትር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የቤቶችና ኮንስትራከሽን ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ ዓም ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው አገልግለዋል በመጨረሻም በአጋጠማቸው የልብ ህመም ምክንያት ለስምንት አመት ያህል ራሳቸውን ሳያውቁ በኮማ ውስጥ ቆይተው ህይወታቸው አልፏል ምገጭ ባዮግራፊዶት ኮም ነው ገጽ ጣአታወቁቂቃ በ ኩር ጥር ዐ ቀን ክ ዓም የመሬት የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጉንደር ዞን ከልቤኮ መምሪያ በሰዴ ሙጃ ወረዳ የሮቢት ከተማ መሪ ማቤት መሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር መሰረት በ በጀት ዓመት ኛ ዙር ጨረታ ለንግድድርጅት አገልግሎት የሚውል ቦታ አዘጋጅቷል በመሆኑም ቦታዎችን በር እና በላይ የግንባታ ደረጃ የሚገነቡ እና ቦታዎችን ደግሞ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ለጨረታ የሚቀርቡ ቦታዎች መሆናቸውን እየገለፀ በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ግለሰብ ድርጅት ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የሮቢት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር በመከፈል መግዛት መመዝገብ ይቻላል የጨረታ ማስገቢያ ቀን ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከጠዋቱ እስከ በመሪ ማቤቱ ጽቤት ይሆናል ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት በኛው ቀን በ ይሆናል ጨረታው የሚከፈተው በተዘጋበት ቀን በ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሮቢት ከተማ መሪ ማቤት ግቢ ይሆናል ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎችን በአካል ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ዘወትር ከ አስከ መሪ ማቤቱ ድረስ በመገኘት ከጨረታ ኮሜቴው ጋር በመገናኘት መጎብኘት ይችላል ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የሮቢት ከተማ መሪ ማቤት የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከልቤቶችና ኮንአገጽቤት የመሬት ልማትና ባንክ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከጥር ክ ዓም ጀምሮ ባለው ተከታታይ የስራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለድርጅት ሆነ ለመኖሪያ ብር በመከፈል ዳንግላ ከተማ አስከልቤኮንአገጽ ቤት ቢሮ ቁጥር ድረስ በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነድ መግዛት አና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አናሣውቃለን የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ እና መሸጫ ጊዜ ከጥር ክ ዓም እስከ የካቲት ክ ዓም ከቀኑ ክዝ ይሆናል ጨረታው የሚዘጋው የካቲት ክ ዓም ከቀኑ በበ ሁሉም የጨረታ አስፈፃሚ ቡድን አባላት እና አግባብ ያለው አካል የሚሰይማቸውን ታዛቢዎች በተገኙበት ይሆናል ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለፀው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል ጨረታው የሚከፈተው የካቲት ክ ዓም ከጠዋቱ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአገው ምድር አዳራሸ ይሆናል ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በዳንግላ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች በሚለጠፋ ማስታወቂያዎች እና ቢሮ ቁጥር ወይም በስልከ ቁጥር ዐ ወይም ዐ ማግኘት ይትላሉ መቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የዳንግላ ከአስከልቤኮንአገጽቤት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደጎንደር አስዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገኢትጽቤት ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴከተር መቤቶች በመደበኛ እና በመደበኛ ካፒታል በጀት ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ሎት ስሜንቶ ሎት ጣውላና ኮፒሳቶ ውጤቶች ሉት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ጫማ ከቆዳ የተዘጋጀ እና የቆዳ ውጤቶች ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ለምታሟሱ ተጫራቾች በሙሉ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ወይም የስራ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ጠአያላቸው ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫትተመዝጋቢ የሆኑ አና ማቅረብ የሚችሉ የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለመከፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ የጨረታ ማስከበሪያ በመቶ በባንከ በተረጋገጠ ር ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በባንከ በተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ በማስቆረጥ ማቅረብ የሚችል ጣማኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ አድርጎ ጉና በጌምድር ወረዳ ገኢልጽቤት የግዥናንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በኛው ቀን ከጠዋቱ ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የዋጋ ዝርዝር መግለጫውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሚሞሉበት ስዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ መነካካት እና ሁለት አይነት ዋጋ ማስቀመጥ ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር ሰላሳ ብር ብቻ በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ አሸናፊው አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት በ ተከታታይ ቀን ውስጥ ያሸነፉበት በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ር ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና እና በጥሬ ገንዘብ በመሂ በማስቆረጥ በማስያዝ ውል መውሰድ ያለበት ሲሆን በወቅቱ ቀርበው ውል መውሰድ ካልቻሉ በግዥ መመሪያው መሰረት አስፈላጊውን አርምጃ የምንወስድ መሆኑን የተጠየቀውን የደንብ ልብስ ሳምፕል ከቀረበለት በሳምፕሉ መሰረት ማቅረብና መሙላት አለበት ትክከለኛ በአስፔስፊኬሽኑ መሰረት ዋጋችሁን በጥንቃቂ ማስቀመጥና ማቅረብ ይኖርባችኋል ማሳሰቢያ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው ለበለጠመረጃ በስቁ ደውለው አስፈላጊውን መረጃ መጠየቅ ይትላሉ የጉና በጌምድር ወረዳ ገኢትጽቤት በ ኩር ጥር ዐ ቀን ክ ዓም ከአተዳጸር ገጽ የወንጀል ተጠርጣሪን የመያዝ ስልጣን የማነው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዋና አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋየ ለህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት የተቋማቸውን የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቅርቡ አቅርበዋል። ዝርዝር ዘገባውን በገጽ ይመልከቱ ከኬንያ ከገጽ የዞረ ነገር እንድንማር ግድ ይለናል በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ዶር ባዩልኝ ዘመድአገኘሁ የሸብር ቡድኖችንም ሆነ ሽብረተኝነትን ለመዋጋት መፍትሄው የሸብርተኝነት አዋጅ ማውጣት ሳይሆን የሀገር ውስጥ ሰላምን ማረጋገጥ ሽብርተኞችን ከሚደግፉ ሀገራት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ቀረቤታ በመፍጠር የሸብርተኞቹን የኢኮኖሚ አቅም ማዳከምና በቀጠናው ሀገራትመካከል ቅርበትመፍጠር የተሻሉ አማራጮች መሆናቸውን ያስረዳሉ የዚህን ሙሉ ዘገባ በገጽ ይመልከቱ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጐጃም ዞን የጐንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ግልጽቤት ለአትፍራ መስኖ ውሃ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሱ የቆላ ፍራፍሬ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል የታደሰ የንግድፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ አለማቅረብ ከጨረታ ውጭያደርጋል የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ሲፒኦ በፖስታ በማሸግ ዋናውን እና ኮፒውን ማስያዝ አለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ በመቶ አለማስያዝ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግዥ መጠን ብር ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ እና የተጨማሪ አሴት ታክስ ክፍያ የሚጠይቅ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታከስ ከፍያ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዛውን የቆላ ፍራፍሬ ዘር አይነትና ዝርዝር መግለጫስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል በሌሎች የጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል ጽቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የጨረታው መክፈቻ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በኛው ቀን ከጠዋቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። የሙያ ብቃት ማርጋገጫ የምስክር ወረቀት ከሚመለከተው ተቋም ማቅረብ ያስፈልጋል የቆላ ፍራፍሬ ዘር በባለሙያ እየተረጋገጠ ርከከብ ይፈፀማል መቤቱ አሸናፊውን በጥቅል ዋጋ ይለያል አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፈባቸውን አቃዎች ወረዳው ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ወጭ ማቅረብ አለበት ከአሸናፊ ድርጅቱ በመቶ የቅድመ ግብር የሚቆረጥ መሆኑን ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ ብር በመክፈል ከገኢልጽቤት ማግኘት ይቸላሉ ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን በታሸገ ፖስታ ግብግብአቅስርጭት ቡድን ቢሮ ቁጥር ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ ዝ ድረስ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል የጨረታ መከፈቻ ቀን በዓላት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን ጽቤቱ ይገልፃል ስለዘሩ ጥራት እና የብቅለት ደረጃ ከሚመለከተው ተቋም የማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የአቅርቦት ዓይነቶች ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቸላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የዓቅርቦት ዓይነት በመቶ በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው ይህም ገንዘብ አሸናፊ ከሆኑ ከውል ማስከበሪያ ጋር ተጨምሮ የሚታሰብ ይሆናል ተሸናፊ ከሆኑ ደግሞ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣብ በአንድ ወጥ በሆኑ ፖስታዎች የድርጅቱ ከብ ማህተም ማድረግና በጥንቃቄ በማሸግ ታጋወገኢልጽቤት ግዥ ንብአስቡድን ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆይ የአቅርቦት የግንባታ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው የአቅርቦት በኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ ላይ ይዘጋል በዚሁ ቀን ላይ ይከፈታል ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሣቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ባይገኙም የጨረታውን መከፈት የማያስተጓጉል ከመሆኑም በተጨማሪ በጨረታ ሂደቱ ለሚተላለፉ ውሣኔዎች ተገዥ ይሆናሉ። በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ግዥው ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ብር በመከፈል ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበትን አቃ ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ ይህ ማስታወቂያ በበኩር ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአየር ላይ ለ ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በኛዉ ቀን ሰዓት ይታሸግና በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የቋወ ገኢትጽቤት የግንብአስቡድን ቢሮ በ ሰዓት ይከፈታል እለቱ ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተባለዉ ሰዓት ይታሸግና ይከፈታል ። ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በታሸገ ፖስታ በአየመደሆ በግፋን አስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኛው ቀን ላይ ይከፈታል ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከክ ዓም እስከ ዓም ነው መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች ከመቤቱ ማድረስ አለበት ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ጨረታው የሚዘጋበት የበአል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን ይከፈታል። ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድና መረጃ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተሰጣቸው ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግዥ መጠኑ ብር ሺህ እና በላይ ከሆነ አቅራቢዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ዋወገኢትጽቤት ባዘጋጀው የጨረታ ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸው ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳዳር ይትላሉ የተዘጋጀውን እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር በመከፈል መግዛት ይኖርባችኋል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ይሆናል ይህ ግልጽ ጨረታ በኛው ቀን ከቀኑ ላይ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በግንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች በጨረታ ሂደቱ በተላለፈው ውሣኔ ተገዥ ይሆናሉ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ማንኛውም ተጫራች በሚሞላው ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም አሻሚ የሆነ ዋጋ ማቅረብ እና ያልተሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። ገ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን ገኢትመምሪያ የወምበርማ ወረዳ ገኢትብጽቤት በዘ በጀት ዓመት ለመንግስት መቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሱ የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት አሸዋ አቅርቦት ሎት ሲሚንቶ ለመግዛት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው የግዥው የብር መጠኑ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾቸ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ለ ተከታታይ ቀን እስከ ክ ድረስ አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ተጫራች ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ በማድረግ በማያያዝ መመለስ ይኖርባቸዋል ተጫራቾቸ ይህ ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት በሎት የማይመለስ ብር በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት አና መጫረት ይችላሉ ተጫራቾች የግዥውን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ ለተወዳደሩበት ሎት በመቶ በባንክ በተረጋገጠበሁኔታ ላይ ያልተመረተ የባንከ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ለመስሪያ ቤታችን ገንዘብ ያዥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ማንኛውም ተጫራች የዋጋ መሙያውን በጥንቃቄ በመሙላት በሞሉት ዋጋ ላይ የድርጅታቸውን ስም ፊርማ እና ማህተም በማድረግ በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅ ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ ጥሬ ገንዘብ ገቢ የተደረገበትን በአንድ ፖስታ በማድረግ እነዚህን ሶስት ፖስታዎች በአንድ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በፖስታው ላይ የመስሪያ ቤቱን እና የአቅራቢውን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የተጫራቹን ማህተም ፊርማ እና አድራሻ በመፃፍ ወይም ወገኢትጽቤት ግዥ ንአስቡድን ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት አለባቸው የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ ተከታታይ ቀናት እስከ ዝ ድረስ በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በኛው ቀን በ የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን ሎት በ ሎት በ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት የማያግደን ከመሆኑም በተጨማሪ ለሚወሰኑ ውሣኔዎች ተገዥ ይሆናል አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በተገለፀ ከ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመቶ በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ትዕዛዝበሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ በማሰራት ውል መያዝ አለበት የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን አቃዎች ወምበርማ ወረዳ ገኢትብጽቤት አምጥቶ በየኙል መቤቶች በራሱ ወጭ በማጓጓዝ የሚያስረክብ ይሆናል በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ወምወገኢትብጽቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ድረስ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች እያንዳንዱን ዋጋ ሲሞሉ ግልጽ እና ተነባቢ አንዲሁም ከፍሉድ ነፃ መሆን አለበት አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች ሙሉ በሙሉ በውሉ መሰረት ካላስረከበ የውል ማስከበሪያው ሙሉ በሙሉ ይወረሣል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የጨረታው መከፈቻ ቀን የመንግስት የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የወምበርማ ወረዳ ገኢትብጽቤት ይከፈታል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የዋይፋይ አከሰስሪ ላይት ቦከስና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚትችሉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሱ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከተራ ቁጥር ። የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ የሚገዙ አቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይትላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ብቻ በመክፈል ቢሮ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በጥንቃቄ በሰም በታሽገ ፖስታ በጽቤቱ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ ዓም እስከ ዓም ከጠዋቱ እስከ በ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በደብረ ማርቆስ ደም ባንክ የግፋ ንብአስደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በቀን ዓም ከጠዋቱ ታሽገ ከጠዋቱ ይከፈታል መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው መስሪያ ቤቱ የጨረታውን በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበ ነው የጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለም ፓራፍ መደረግ አለበት የጨረታ መከፈቻው ቀን የመንግስት በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል የእቃውን ርክክብ በተመለከተ አሸናፊው ድርጅት ደብረ ማርቆስ ደም ባንከ አገልግሎት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል ግዥው ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎችንና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉትን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል ውድድሩ በድምር ወይም በሎት መሆኑን አንገልፃለን በከፊል የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ላይ ዋጋ መሙላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል በጨረታው ለማሣተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይቸችላሉ የደብረ ማርቆስ ደም ባንከ አገልግሎት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገኢልጽቤት የግዥና ንብአስደየስራ ሂደት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴከተር መ ቤቶች በክ በጀት ዓመት ለሚገዙ አቃዎች ማለትም ሎት የምንጭ ማጎልበትና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የእጅ ዋጋ ሎት ሲሚንቶ ሎት አሸዋ ሎት የተለያዩ የውሃ አቃዎች ሎት የህንፃ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል በአዲሱ አዋጅ መሠረት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የግዥመጠንከብር ሺህ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታከስቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚቸሉ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የአሰሪው መስሪያ ቤትና የተጫራቹን ሙሉ ስምና አድራሻ ፊርማና ማህተም በማስቀመጥ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው አሸናፈ ተጫራች ማሸነፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ የሰራ ቀናት በኋላ ባሉት በ ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጨረታ አሸናፊው የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋን በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዘ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በመሂ ማስያዝ አለባቸው የሚገዙ የአቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር የማይመለስ በመክፈል ከማሂደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ማግኘትይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር የአቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒአ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በመሂ ማስያዝ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ሃሣባቸውን ዋናውንና ቅጅውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በቢወገኢልጽ ቤት በግዥ ንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከክዝ ዓም እስከ ክ ዓም ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥ ንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ዐ በኛው ቀን በዝ ዓም ይታሸጋል በዚሁ ቀን ይከፈታል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን መቤቱ በመቶ የመጨመር የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው ከላይ በሎት ከተዘረዘሩት አቃዎች ውስጥ መቤቱ የአቃዎችን ናሙና በሚፈልግ ጊዜ እንዲያቀርቡ የሚጠየቁ መሆኑን እንገልፃለን በሌላ በኩል አሸናፊው ድርጅት አቃዎችን በሙሉ በወረዳው ውስጥ ባሉ ቱም ኾሎች ሊያቀርብና በጥራት ኮሜቴ ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል መቤቱ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ብሄራዊ የበዓላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓትና ቀን ይከፈታል በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈለጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይቸችላሉ የቢቡኝ ወረዳ ገኢልጽቤት ገጽ በላል ምድር ን ሪቃ ከገጽ የዞረ መንገዱ ሲጠናቀቅ ጐብፒዎች ተፈጥሯዊውን ዋሻና ቤተከርስቲያኗን በሚያመቻቸው ጊዜ የሚጐበኙበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ብዬ አስባለሁ እስከዚያው ድረስ የባዕታ ስላሴን የዋሻ ውስጥ ቤተ ከርስቲያን እኔ ላስጐበኛችሁ ነውና አብራችሁኝ ቆዩ ቀጥ ያለውን ዳገትና ጠመዝማዛውን ቁልቁለት ወርደን ባዕታ ስላሴ የዋሻ ዋስጥ ቤተከርስቲያን ደጃፍ ላይ ደርሰናል የዋሻው መግቢያ በር ላይ ልንደርስ አካባቢ የበለስ ቁልቋል ተከል በስተቀኝና በስተግራ አኛን እንግዶችን በመሀል ለማሳለፍ የተደረደረ ሠራዊት ወይም እንግዳ ተቀባይ ህዝብ መስሏል የበለስ ተከሉ ብቻ ሳይሆን ልምላሜያቸው ከዓመት እስከ ዓመት የማይነጥፍ የተለያዩ የአጽዋትና ደንገል መሰል ተከሎችም በንፋስ የሙዚቃ አጀብ ወደ ግራና ወደቀኝ እያሸበሸቡ ለኛ ልዩ አቀባበል አድርገውልናልና ተፈጥሮን አመስግነናል ከባዕታ ስላሴ የዋሻ ውስጥ ቤተከርስቲያን ደጃፍ ላይ በተፈጥሮ ከተደረገልን ልዩ አቀባበል ባልተናነሰ መልኩ አንድ የሚያስገርም ነገር ተመልክተናል ከዋሻው መግቢያ በስተቀኝ በኩል ከተደረደሩት ለምለም ዕፅዋቶች በአምስት ሜትር ርቀት ላይ ቁልቁል ወደ ገደሉ የሚያመራ መንገድ መሰል ከፍተት ሰላየን የአካባቢው ነዋሪ የሆኑት አስጐብፒያችንን አርሶ አደር ፍቃዴ ፀጋውን ይሄ ምንድን ነው። በጥረት ከገጽ የዞረ በመሆኑም ችግሩን ለመቅረፍ ሁለት ሰራተኞችን ቀጥረው ስራዎቻቸውን በተሻለ ፍጥነትና ጥራት ለማከናወን ጥረት እያደረጉ መሆኑንም ወጣት መልካም ተናግሯል ስራችንን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና ከአኛ አልፈን ለህብረተሰቡ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ለማበርከት የወረዳው ቴከኒከና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ለአንጨት ስራ ማስኬጃ የሚሆን ቦታ የሰጠን ሲሆን አኛም በእዛ ቦታ ላይ ስራችንን አስፋፍተን አየሰራን ነው የምንገኘው ሲል የሚገልፀው የማህበሩ ሰብሳቢ መልካሙ በቀጣይም በወረዳው ጽቤቶች በመንግስት በኩል የሚሰሩ የእንጨት ስራዎችን ለአንድ ወገን ከመስጠት ይልቅ አኛም በጨረታው የምንሳተፍበት ሁኔታን ቢመቻችልን ጥሩ ነው ሲልም ይጠይቃል የደብረ ኤልያስ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይ ጽቤት ሀላፊ አቶ መልካሙ አዲስ በበኩላቸው ወጣቶችን ወደ ስራ ለማስገባት በመጀመሪያ ስራ ፈላጊ ወጣቶችን የመለየት ስራ መከናወኑን ገልፀዋል በዚህ የመለየት ስራም በወረዳው በሚገኙ የከተማና የገጠር ቀበሌዎች ሺ ስራፈላጊ ወጣቶችመኖራቸውን በማረጋገጥ እነዚህን ወጣቶች ወደ ስራ ለማስገባት አየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል በመጀመሪያው ሩብ አመትም ለ ወጣቶች የተለያዩ የስራ እድሎችን መፍጠር መቻሱዕን አስረድተዋል የተደራጁ ወጣቶችን የተዘዋዋሪ ብድር ተጠቃሚ ለማድረግ በተሰራውስራም በተለያየዘርፍ ለተደራጁ ሚሊዮን ሺህ ብር መሰራጨቱንና ወጣቶችም በአነስተኛ ወለድ ተጠቃሚ እየሆኑ ስራቸውን ይበልጥ እንዲያሳልጡ እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል አቶ መልካሙ አቶ መልካሙ በመጨረሻም እንደተናገሩትም ወጣቶችን ይበልጥ ለመደገፍ በማሰብም ከሌሎች የህብረተሰብ ከፍሎች አስቀድመን ለወጣቶች የመስሪያ ቦታ አንዲያገኙ መደረጉንና በቀጣይም በመንግስት በኩል የሚወጡ የስራ ጨረታዎች አነርሱን የማሳተፍ ስራ በትኩረት የሚሰራ መሆኑንም አስረድተዋል መአታወቁሪታ በ ኩር ጥር ዐ ቀን ክ ዓም ገ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔአስገኢትብዋና መምሪያ የዳንግላ ወረዳ ገንዘብና ኢልትጽቤት ለ በጀት ዓመት ለመንገድና ትራንስፖርት ጽቤት የተለያዩ ማሽኖችን ማለትም ዶዘር ግሪደርሮሎሻወር ትራክ እና ሲኖትራክ መኪና በኪራይ እና ለሴመቤቶች የተለያዩ የደንብ ልብስ የጽህፈት መሣሪያ እና አሸዋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት አና መግዛት ይፈልጋል በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የሚገዛው የግዥ መጠን በሎት ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸችኋል ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና ማስረጃዎችን ማለትም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ሰርተፊኬትና ቫት ሰርተፊኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ከ ዓም ጀምሮ እስከ ዓም ከጠዋቱ ድረስ የጨረታ ሰነዱን በዳንግላ ወገኢትብጽቤት የግዥ አስቡድን ቢሮ ቁጥር የማይመለስ ብር መግዛት ይችላሉ የማወዳደሪያ ስርዓቱ በአይተም ወይም በየእቃው ዓይነት ነው የሁሉም የአቃ እና የአገልግሎት ዓይነቶች ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በጽቤቱ የገቢ ደረሰኝ መሂ ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዣ አለባቸው ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቃ በፖስታ በማሸግ ዳንወገኢትብ ጽቤት በግንአስቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀን ድረስ የጨረታ ሣጥኑ ከሚታሸግበት የመጨረሻ ሰዓት እና ደቂቃ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዳንግላ ወገኢትብጽቤት ግንአስቡድን ክፍል በቢሮ ቁጥር በኛው ቀን የጨረታ ሣጥኑ ከጠዋቱ ታሽጐ ከጠዋቱ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ካልተገኙ የጨረታ ሰነዱን አንዲከፈት ተደርጎ ያልተገኙ ተጫራቾች ግን በእለቱ ለሚተላለፈው ውሣኔ ተገዥ ይሆናሉ ተጫራቾች ንግድ ፈቃዳቸው በሜጋብዛቸው ብቻ መወዳደር ይችላሉ ይሁን እንጅ የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም የመንግስት ግብር የትራንስፖርት ወጭና ሌሎች ወጭዎች ካሱ ማካተት ይኖርበታል ተጫራቾች የአሸነፉትን እቃ ዳንግላ ወገኢልጽቤት ድረስ በራሣቸው ወጭ በማምጣትና በባለሙያ እና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴዎች በማስፈተሽ ወይም በማስመርመር የማስረከብ ግዴታ አለባቸው ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት የተከለከለ ነው መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ የዳንግላ ወገኢትብጽቤት በትርፍ ሰዓት ከፍያ ቅጥር ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ከፍት የስራ መደብ ሙያተኞችን በትርፍ ሰዓት ከፍያ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል የስራ መደቡ መጠሪያ ጀኔራል ሰርጅን የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት በደቡብጎንደርዞንየፎገራ ወረዳ ገንኢኮልማት ዋና ጽቤት ለፎወሴመስሪያቤቶቸ ለደንብ ልብስ ለባሾች የሚውል የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በድጋሚ የወጣ የመኪና ጎማ እና ፈርኒቸር የግንባታ ቁሳቁስ ብረት ሲሚንቶና ጣውላ መግዛት ስለሚፈልግ መወዳደር የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዴታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ስለሆነም ተጫራቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት በዘመኑ የታደሠ በዘርፋ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው ለግንባታ ግን የ የታደሰ ንግድ ፈቃድ መሆን አለበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርጠእ ካርድ ያላቸው የጨረታ መጠኑ ብር ሺህ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾቸይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት በፎወገኢልዋና ጽቤት ቢሮ ግዥ ከፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሰላሳብር በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆንና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ፊርማና ሙሉ አድራሻ በትክክል በመሙላትና በደንብ ፖስታውን በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከተጠየቁት ማስረጃዎች ጋር በማድረግ ማስገባት ይትላሉ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒአ ወይም በጽቤታችን ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጠቅላላ የዋጋውን በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት ከፍት ሁኖ ይቆይና በኛው ቀን ከጠዋቱ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘጋና በዚሁ አለት ከጥዋቱ በ ላይ ይከፈታል ፆታ አይለይም የስራ ሁኔታ በትርፍ ሰዓት ከፍያ የስራ ቀንና ሰዓት በውስጥ በሚደረግ ስምምነት የሚገለፅ ምዕዕዝ ደረጃ ሆስፒታል ባዳር የትምህርት ዝግጅት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዶከትሬት ዲግሪ የተመረቀና ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም ከ ዓመት በሙያው ስልጠና የወሰደና ዓመት አግባትነት ያለው የስራ ልምድ ወይም ዓመት በሙያው ስልጠና የወሰደና ዓመት የስራ ልምድ ያለውያላት የምዝገባ ቀንይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ዐ ተከታታይ የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ በምዕዕዝ ጠመምሪያ ሰው ሃብት አመራር መምሪያ ቢሮ ወመወመመወሮ። በቆጋ የወንዶች ገዳም ከበዓላትና ከሰንበት ቀናት ውጭ ሁሌም ጾም ነው መነኮሳቱ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ሰዓት ላይ ይመገባሉ ሁሉም በጾምና በፀሎት ሰውነቱን አድካሚ ነው ከፅለተ ትንሳኤ አስከ ጳራቅሊጦስ ድረስ ያሉት ሀምሳ ቀናት በገዳማዊያኑ ዘንድ ቁርስ የሚበላባቸው ቀናት ናቸው በልደት በገና እና በጥምቀት በዓል መነኮሳቱ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ መመገብ አቁመው ሁለቴና ሶስቴ ከምግብ ጋር ለመገናኘት እድል የሚያገኙባቸው ቀናቶች ናቸው ይህ ገዳም የብህትውና ስነ ስርዓት ከሚፈፀምባቸው ገዳማት መካከል ግንባር ቀደሙ ተጠቃሸ ገዳም ነው የብህትውና ስነስርአት የሚፈፀመውም ሁሌም በመጾም ፀሎት ባለማጓደል ሰንበትን በማከበር በመንፈሳዊ መጽሐፍት ያሉትን ትዕዛዛት ሁሉ በመጠበቅ ነው የብህትውና ህጉን ጠብቆ ለሌሎች መማሪያ ሊሆን የሚችል ታላቅ መንፈሳዊ ስፍራ መሆኑንም ከወረዳው ባህልና ቱሪዝም ጽቤት የተገኘው መረጃ ያሳያል ለጋዜጣችን አሰተያየት ካላችሁ በጽሁፍ መልዕክት በማሰቀደም ዐ ላኩል በ ኩር ጥር ዐ ቀን ክ ዓም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጋይንት ማረሚያ ቤት የክ ዓም በጀት ለመቤቱ አገልግሎት የሚውል ሉት የፅህፈት መሣሪያ እአና የፅዳት እቃ ሎት የኤሌክትሪከ አቃዎች ሎት ለአንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ አቃዎች በበጀት ዓመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርቲን ናምበር ማቅረብ የሚችሉ የግዥው መጠን ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚተሉ ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ዋጋው ከነቫቱ ይሞላ ቫት ተመዝጋቢ ካልሆነ ከቫት ውጭ ይሙሉ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን አና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የአቃውን አቀራረብ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጋይንት ማረሚያ ቤት ቢሮ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የአቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጋይንት ማረሚያ ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብአስቢሮ ቁጥር ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ ዓም ጀምሮ እስከ ዝ ዓም ድረስ ማስገባት ይቻላል ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ግፋገብአስደየስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር ጨረታው በወጣበት ኛው ቀን ከጠዋቱ ይከፈታል ጨረታው የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም ጨረታውን የአሸነፈው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መውሰድና የውል ማስከበሪያ በመቶ ማስያዝ አለበት በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ዐዐ በመደወል ምላሸ ማግኘት ይቸላሉ መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማይመለስ ብር በመከፈል የግፋንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ ውድድሩ በሎት ነው የጋይንት ማረሚያ ቤት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይዎት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሎት የሊሾ ስራየኮንክሬት የአትክልት ቦት አጥር ስራ የጠጠር አቅርቦት ስራና የኮርኒስና የግርግዳ ስራ ሎት የተለያዩ የመኪና አቃዎች ሎት የፋይበር ግላስ ስራ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት አና ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ለግንባታ የስራ ፈቃድ ደረጃ በላይ የሆነ የግንባታ የሙያ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው አጠቃላይ የገንዘቡ መጠን ከብር አና በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታከስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዙ የአቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን አና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዚል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመከፈል ቢሮ ቁጥር ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት አቅርቦት የሚሞሉትን ማንኛውንም ግብር ጨምሮ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋሰትና ወይም በሆስፒታሱ የጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ዋናውን ደረሰኝ ከፖስታው ውስጥ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በአማርኛ ቋንቋ ስርዝ ድልዝ ሣይኖር በሆስፒታሉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሰረት የአንዱን ነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ድምር ዋጋ በመሙላት የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሆስፒታሉ የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር በዚሁ እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ሣጥኑም በዚሁ እለት ከቀኑ ይታሸጋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ቢሮ ቁጥር በዚሁ ቀን ከቀኑ በ ይከፈታል ቀኑ በዓል ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው የሚሣተፉ አካላት ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ማብራሪያ ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላሉ የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ መአታወቁሪታ ገ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጐጃም ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለክ ዓም አገልግሎት የሚውሉ የጽመሣሪያዎችንና የፅዳት አቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ለመግዛት የምንፈልገውን የጽመሣሪያዎችና የፅዳት እቃዎችን አይነትና ብዛት ከጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የሚገኝ ሲሆን መወዳደር የሚፈልግ ህጋዊ ተወዳዳሪያ ማሟላት ያለበት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው ከ ሺህ ብር በላይ ሽያጭ ለሚፈፅሙ አቅራቢዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚትሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት የስራ ሰዓት ምስጎም ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ግዥና ፋይንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለጽመሣሪያ ብር ለጽዳት አቃዎች ብር በመከፈል ከመቤቱ ገያዥ ላይ መውሰድ ይትላሉ ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸውን የጨረታ አይነት በፈቃዳቸው መሰረት ለይተው በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግ በመምሪያው ቢሮ ቁጥር ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢይ ሣጥን ውስጥ ከጨረታ መክፈቻው ቀንና ሰዓት በፊት ማስገባት አለባቸው ተጫራቾች ለመወዳደር ባቀረቡባቸው አቃዎች ገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በመቶ በባንከ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ሲሆን አሸናፊው ውል ሲይዝ የውል ማስከበሪያ በጨረታ ማስከበሪያ ላይ ገንዘብ በመጨመር በመቶ የሚያስይዝ ሆኖ ለተሸነፈ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያው የሚመለስ ይሆናል ከ ሺህ ብር በላይ ለሆነ ሽያጭና ከ ሺህ ብር በላይ ለሆነ የአገለግሎት የሽያጭ ታክስ ከሚከፈለው ጠቅላላ ገንዘብ ላይ በመመሪያው መሰረት በመቶ መከፈል ይኖርበታል በሌሎች ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ተጫራቾቾቸ በሚወዳደሩበት ወቅትፖስታ አና ሰነድ ላይ ፊርማና የድርጅታቸውን ማህተም ማሣረፍ አለባቸው የጨረታ አሸናፊዎች ውጤቱ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ በመቶ በማስያዝ ውል ይዘው ያሸነፉባቸውን አቃዎች ደማርቆስ ማረቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል የጨረታው ሣጥን የሚታሸግበት ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር በኛው ቀን ከጠዋቱ ታሽጐ በዚሁ ቀን ከቀኑ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ፖስታው ይከፈታል ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ተጫራቾች አለመገኘታቸው ፖስታውን ከመከፈት አያግደውም መምሪያው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ደውለው ወይም በአካል ምስጎጃም ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ግዥና ፋይንብአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ድረስ በመምጣት መጠየቅ ይትላሉ የምስራቅ ጐጃም ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽቤት በ በጀት አመት እቅድ በያዘው መሰረት ለመቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ሎት ኤሌክትሮኒክስ አቃዎችን እና ሎት የውሃ ቧንቧ ለመግዛት ስለሚፈልግ ማንኛውም በሙያው የተሰማራ ንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውንም በዘርፉ የተሰማራ ነጋዴ መጫረት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚትሉ በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በመግዛት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ካሸነፉበት ዋጋ በመቶ ለመንግስት ግርብር አንደሚቆረጥ ማወቅ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታሰነዱን ኦርጅናል እንዲሁም ሲፒኦ ብሎ በመለየትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል አሸናፊው ማሸነፉ ተገለዖ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ካሉ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ መቶ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርበታል አሸናፊውማሸነፉ ተገልፆ ውል ከተፈፀመ በኋላ የሚገዛውን የመገጣጠሚያ አቃዎችና የኮፒውተር አቃዎችን ውል በገባው የጊዜ ገደብ ማቅረብ ይኖርበታል ጨረታው በአየር ላይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይውላል እቃው በተቀመጠለት ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል ዋጋ ማቅረበያው ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የማናወዳድር መሆኑን እንገልፃለን ጨረታው በኛው ቀን በ ታሽጐ በ ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኙም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ጨረታው ይከፈታል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስራ ሂደቱ ስልከ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይቸላሉ የሞጣ ከተማ ውሃና ፍሳሸ አገልግሎት ጽቤት መአታወቁታ ገጽ ለግንባታ ስራ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላይጋይንት ወረዳ ገኢልጽቤት ግፋንአስደየሥራ ሂደት በ በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለላይጋይንት ወረዳ ትምህርት ጽቤት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ ደረጃ ጅሲ ቢሲ እና በላይ የሆኑ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋያ መለያ ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችሉ አጠቃላይ የገንዘብ መጠኑ ከ ሺህ አና በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታክስቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከ። የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከቴከኒካል ኘሮፖዛል ከኦርጅናል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ስለጨረታው አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን እና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዚል ተጫራቾች ለወጣው የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን መወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ጋራንቲ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን የማይመለስ በር በመክፈል ቢሮ ቁጥር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሣይኖር በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሰረት የአንዱን የነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመሙላት የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ ቴከኒካልና ፋይናሻል ለየብቻ በማሸግ ሁሉቱንም በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላጋወገኢልጽቤት ግፋን አስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በዚያው ቀን ከቀኑ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾችህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ቀኑ በዓልዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል አሸናፊው የሚለየው የቴክኒካል መስፈርቱን ካሟሉ ተጫራቾች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ይሆናል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው በማስታወቂያ ያልተገለፁ ካሉ በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ላጋወገኢልጽቤት ግፋንአስደየሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልከ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይቻላል የላይጋይንት ወረዳ ገንዘብ ኢልጽቤት በ ኩር ጥር ዐ ቀን ዓም ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከአስገአካኢልጽቤት የግፋንአስደየስራ ሂደት ለዳከአስከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽቤት አገልግሎት የሚውል ኛ ሸዶች ኛ የጠጠር መንገድ ጥገና ኛ የመንገድ መብራት ኛ የእጅ ጉድጓድ ውሃከጽ ኛ ገስት ቸር ኛ ማናጀሪያል ቸር ኛ ሞንታርቦ ኛ ኮምፒውተር ቲብል ኛ ጀኔሬተር ኛ ማይክ ዝኛ ፎቶ ኮፒ ማሽን ኛ ኘሮጀከተር ኛ ላቭቶኘ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዴታዎች ማሟላት ይጠበቅባችኋል በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ አሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችትሉ ሁሉም ተወዳዳሪዎች ውድድሩ በአይነት መሆኑን ማወቅ አለባቸው ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የጨረታ ሰነዱን ዋናውን በማሸግ በሁሉም ሰነዶች የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ሙሉ አድራሻ የስልከ ቁጥር በማስፈር በዳከአስገአካኢልጽቤት ግዥ ፋንብአስደየስራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተመሰከረለት ሲፒአኦ ወይም በመቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ብቻ የሞሉትን ዋጋ በመቶ ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾቸ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ወይም ክ ዓም እስከ ዓም ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመከፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን የሚገዙ የጨረታ ሰነድ የሚዘጋጅላቸውን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሸን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ጨረታው ተጫራቾች ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዓም ከጠዋቱ በዳንግላ ከአስገአካኢልጽቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ይከፈታል አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበሪያ በመቶ ማስያዝ አለበት አሸናፊው ድርጅት የሚያሸንፈውን ኘሮጀከት ለመስራት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን በራሱ ወጭ የሚሸፍን መሆን ይጠበቅበታል መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ጽቤቱ እንደ ከተማ አስተዳደሩ በጀት አቅም በመቶ የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ወይም ደውለው መጠየቅ ይችላሉ አንድ ተጫራች ከሁለት ኘሮጀከት በላይ ማሸነፍ አይችልም የዳንግላ ከአስገአካኢልጽቤት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማፅከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳደር ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽቤት ፒክ እና ዳብልጋቤና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል የሚቀየሩት የተሽከርካሪው አካል ። የሚቀየሩ አካሎችን መቀየርና ሌሎችንም የቴክኒካል ስራ መስራት በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ በጨረታው መሣተፍ ይትላሉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ለኤሌክትሮኒክስ አቃ አቅራቢዎች ግን ሁሉም የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ቴቴዉስርሂኗልአቱዴቶሠኮኦ የጨረታ ዋጋው ከ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የሚወዳደሩት ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚያስፈልጋቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመከፈል በክ ዓም እስከ ክ ዓም እስከ ቀኑ ዝ ድረስ ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይቸላሉ በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ የገቢ ደረሰኝ በመቁረጥ ኮፒ በማድረግ ኮፒውን ከኦርጅናሉ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይችላሉ ውኃ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸጉ ፖስታዎች በጽቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ከክ ዓም እስከ ክ ዓም ከጠዋቱ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ እለት የጨረታ ሣጥኑ ከጠዋቱ ታሽጎ ላይ ይከፈታል የመከፈቻ ቀኑ በዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ ስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገለነለን የጨረታ ሣጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ በሌሉበት ሰነዱ ተሟልቶ ከተገኘ ይከፈታል ሆኖም ግን ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ባይገኝ ጨረታውን መከፈት የማያስተጓጉለው መሆኑን በተጨማሪ በጨረታ ሂደቱ ለተላለፈ ውሣኔዎች ተገዥ ይሆናል በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከጽቤቱ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይትላሉ ማሣሰቢያ ከላይ የተዘረዘሩ አቃዎች ሁሉም በኦርጅናል አቃዎች መቀየራቸውን የመካኒክ ባለሙያ የሚያረጋግጥ ይሆናል የሚጠገነው መኪና ያለበት ቦታ አብከመ ውሃ መስኖ ኢነርጅ ልማት ቢሮ መኪናው የሚሜጎበኝበት ጊዜ ከ ዓም አስከ ዓም አብከመ ውሃ መስኖ ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመገኘት የሚቀየሩ አቃዎችንና የሚጠገነውን አካል ማየት ይቻላል ከእያአንዳንዱ የሚጠገኑ የተሸከረካሪ አካል እና የጥገናውን አይነት በከፊል መሙላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማከሰኝት ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽቤት በ ኩር ጥር ዐ ቀን ክ ዓም ጣአታወቁሪታ ገጽ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንኢኮትብቢሮ በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንኢኮትመምሪያ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽቤት ለ በጀት ዓመት ለደምበጫ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ለመንገድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሽን ኪራይ የአገልግሎት ግዥ የስፖርት ቁሳቁስ አቅርቦት ግዥ የደምዙወትምህርት ጽቤት በአልማ በጀት የተለያዩ የግንባታ ቁሳቁሶች ግዥየወንዝ አሽዋና የደም ዙወአስጽቤት የቢሮ ግንባታ ዲዛይንና ኘላን ማዘጋጀት ማለትም ሎት የመንገድ ስራ ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ሎት ስሚንቶ አቅርቦት ሎት ጠጠር አቅርቦት ሎት የስፖርት ቁሳቁስ አቅርቦት ሎት ብሎኬት አቅርቦት ሎት የወንዝ አሽዋ አቅርቦት ሎት የቢሮ ግንባታ ዲዛይንና ኘላን ማዘጋጀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል ኃ ከዉተብተመሠጩኮ ሎጐ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ጠእ ማቅረብ አለባቸው በመንገድ ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሳተፉ ለሚቀርቡ ማሽኖች ለአያንዳንዳቸው የማሽኖች ሊብሬ ማቅረብ አለባቸው በቢሮ ግንባታ ዲዛይንና ኘላን ማጋጀት መወዳደር የሚችሉ በህንፃ ስራ አማካሪነት ፈቃድ ደረጃ እና በላይ መሆን አለባቸው የግዥ መጠኑ ብር ሃምሳ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰእፐ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዙ ዕቃዎችን አና የመንገድ ስራ ማሽን ኪራይ አገልግሎት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ አስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሃያ ብር በመከፈል ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገኢትጽቤት ቢሮ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ሎት አስራ አምስት ሺህ ብር ሎት ሶስት ሺህ ብር ሎት ሁለት ሺህ ብር ሎት አምስት ሺህ ብር ሎት ሁለት ሺህ ብር ሎት አራት ሺህ ብር ሎት ሶስት ሺህ ብር ብቻ በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ ለደምዙሃወገኢትብብር ጽቤት በሚል ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም ፊርማ ስምና አድራሻ በማስቀመጥ ደምዙወረዳ ገንኢትጽቤት ቢሮ ቁጥር ለጨረታ ሳጥን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ ላይ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሳጥኑ አስከሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታው በበኩር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በኛው ቀን ከጥዋቱ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በተራ ቁጥር የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን በመቶ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መፈጸም ይኖርበታል መቤቱ አሸናፊውን በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር አሸናፊ የሚለይ ይሆናል መቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገኢትጽቤት ቢሮ ቁጥር በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ዐ በመደወል ማግኘትይችላሉ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንኢኮትጽቤት በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ሎት የፅህፈት መሣሪያ እና ሎት ብትን ጨርቅ በድጋሜ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠየቁትን ግዴታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለቸው የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥርቲን የተሰጣቸዉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ የግዥ መጠን ብር አምሳ ሺህ ብርእና በላይ ከሆነ አቅራቢዎች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ አና እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ባዘጋጀው የጨረታ መመሪያና አስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚትችሉ ስለዚህ የደንብ ልብሶችን ዓይነት በተመለከተ ናሙና ማያያዝ በጨረታ መከፈቻ ቀን የሞላችሁትን የደንብ ልብስ ዓይነት ናሙና ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋልምከንያቱም የተሞላውን የደንብ ልብስ ዓይነት ናሙና ይዞ ያልቀረበ ተወዳዳሪ ድርጅት ከውድድር ውጭ ይሆናል አሸናፊው ተጫራች የሚመረጠው ባቀረበው ጠቅላላ ዝቅተኛ ሎትጥቅል ዋጋ ይሆናልስለዚህ የሁሉንም እቃዎች ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋልይህ ካልሆነ ግን ሙሉ በሙሉ ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉሱ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምሳ ብር በመከፈል የእቃውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ዝ ዓም ከቀኑ ክ ድረስ መግዛት የሚችሉ ሲሆንየሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀዉ ቅፅ ሞልተው ከተጠየቁት ማስረጀዎች ጋር የጨረታ ሰነዱን እና የጨረታ ማስከበሪያውን ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ዋጋው በመቶ አንድ በመቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ በተመሰከረለት ቼከዩ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ የምታሲዙ ከሆነ በኮሌጁ ገቢ ደረሰኝ ገቢ አድርጋችሁ የደረሰኙን ኮፒ ከሰነዳቸሁ ጋር አያይዛችሁአንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ከቀን ዓም እስከ ዓም ድረስ እንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር ዐ። ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾች ከአሁን በፊት በመንግስት ግዥ ላይ ተሳትፈው በውላችሁ መሰረት ባለመፈፀማቸዉ ምከንያት ስልጣን ባለው አካል እገዳ ያልተደረገባችሁ መሆን አለበት የጨረታ ሣጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን ክ ዓም ከጥዋቱ ታሽጎ በዚሁ ቀን በ ይከፈታልተጫራቾች በመከፈቻዉ ዕለት ባይገኙም ጨረታው በሰዓቱ ይከፈታልሆኖም ግን ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል አሸናፊ የሆነ ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት በ ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መፈፀም ይኖርበታል ግዥ ፈጸሚ አካላት ከአሸናፊው ተጫራች የሚገዛውን የአቃ መጠን ወይም ብዛት መጨመርም ሆነ መቀነስ ይቸላል አንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው አሸናፊው ተጫራች የአሸነፋቸውን አቃዎች ሙሉ ወጭ በራሱ ችሎ እስከ አንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ድረስ አምጥቶ ለንብረት ከፍሉ በሚሰጠው የእቃ ዝርዝር መሰረት ለኮሌጁ ንብረት ከፍል በማስረከብ ደረሰኙንና ኦርጅናል ሞዴል ሲያቀርቡ ከፍያ ይፈፀምላቸዋል ተጨራቾች ሌሎች በዚህ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ጉዳዮች በግዥ አፈፃፀም መመሪያው ቁጥር መሰረት ተገዢ ይሆናሉ ለበለጠ መረጃ ሲስቁ በእንጅባራ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዴት ሆስፒታል የግሸፋንብአስደየስራ ሂደት ለ በጀት ዓመት ለህሙማን አገልግሎት የሚውል መድኃኒትና ሬጀንቶችን ከአለ ሊገኙ በማይችሉ ጊዜ እንዲያቀርቡ ሲጠየቅ ብቻ ከ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሊያቀርቡ የሚችሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የ ወር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉተን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንጋብዛል በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የግዥ መጠን ከብር ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታከስቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የሚገዙ የአቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር በመከፈል ከገንዘብ ያዥ ከፍል ማግኘት ይትላሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የአቃውን ጠቅላላ ዋጋ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአዴት ሆስፒታል በግዥ ፋንአስደየስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ዓም እስከ ዓም ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው በቀን ዓም ከጠዋቱ ላይ ይታሸጋል በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ ይከፈታል መቤቱ ከጨረታው በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው አሸናፊው ድርጅት አቃዎችን አዴት ሆስፒታል ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት አሸናፊው ድርጅት የሚመረጠው በእያንዳንዱ ነጠላ ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ስለመስተካከሱ ፓራፍ መደረግ አለበት ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር በአካል ቀርበው ማናገር ይቻላል የአዴት ሆስፒታል የግዥፋንብአስደየስራ ሂደት ገጽ ሂጉዌን ከገጽ የኮረ ሂጉዌን በብቃቱ ኢኤኢ ከ መጨረሻ ጀምሮ ደግሞ ለዋናው የሪቨር ፕሌት ከለብ እንዲጫወት ተደረገ እስከ ድረስም በ ጨዋታዎች በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካቶ በመጫወት ግቦችን አስቆጥሯል ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታውን ያሳደገው ሂጉዌን ኢኤል በ የስፔኑ ኃያልና ስመጥር ከለብ ሪያል ማድሪድ በ ሚሊዮን ዩሮ አዛውረው ከሪያል ማድሪድ ክለበ ጋር ሆኖ ጠብቶ እንደጠገበ እምቦሳ ሜዳ ሙሉ በመሯሯጥ ተጫወተ ስፔናዊያንም ሂጉዌንን ከብራችን በማለት አወደሱት የሪያል ማድሪድ ከለብ ሦስት ጊዜ የላሊጋውን ዋንጫ ሲወስድ የአንበሳውንድርሻ ሂጉዌን ተረከቧል በ ጨዋታዎች ግቦችን መረብ ላይ አዝንቧልና የፏሪንማይና የአርጀንቲና ዜግነት አለው ሂጉዌን አንዳማሩ አይዘልቁ ነውና የሪያል ማድሪድ ከለብአናብስት የአግር ኳስ ተጫዋቾች መሰባሰቢያ በመሆኑ ኢኤአ በ ሂጉዌን ለጣልያኑ ናፖሊ ከለብ በ ሚሊዮን ዩሮ ተሸጠ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት