Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

በአማን ነጸረ ስለ ጥንተ አብሶ.pdf


  • የቃላት ደመና

በአማን ነጸረ ስለ ጥንተ አብሶ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ከሚለው የሊቃውንት ከርከር ጋር። የአንጽሐ ቡድን ታላቅ ቡራኬ ተደርጎ ተወሰደ አባ ሠረቀብርሃንገ ዘግየት አሉና ቀሲስ አስተርአዬ ፅጌ በአቡነ ማትያስ የተላለፈባቸውን ውግዘት በነፍሰ ዔር አቡነ ይስሐቅ አስፈትተው ከኤርትራም እንደ እሳቸው አንጽሐ አያሉ በይፋ ከሚያስተምሩት አቡነ መቃርዮስ ግንባር ፈጥረው በጽሑፍበአዲዮና በቪዲዮ የአንጽሐን ብሂል ለማስረጽ ከሚሊኒየሙ መባቻ ጀምሮ ይደክሙ ጀመርከግራ ቀኝ የሚመጣባቸው ነቀፌታ በመበርከቱ የተነሳ ወደ ጽርፈቱ ቢያጋድሉም ለሐሳባቸው አስረጅ ለመጥቅስ አልቦዘኑምለምሳሌ ቡርከት አንቲ እምአንስትከሴቶች መካከል የተባረከሽ ነሸ ሉቃ ጳጓ ከሶስቱም የመነጩትን ምስከሮች አባቶች የሚተረጉሙት ልማደ አንስት ማለትም ሴቶች ጸንሶ ለመወልድ ከሚያስፈልጋቸው የተፈጥሮ ሕግ ውጭ በመሆኗ ገብርኤልም ኤልሳቤጥም ከሴቶች የተለየሸ ነሽ እያሉ ተናገሩ እንጅ ከሰው የተለየሽ ነሽ አላሉም ሲሉ በኢነትርኔት በለቀቁት ጽርፈት በርከት ብሎ የታየበት ጽሑፋቸው ተከራከረዋል ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በሀህሃፀርቓዖሃከርክበ ታህሳስ ዓምየሰይጣን መፈከር በዋሸንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ መቅደስአከለውም ከላይ ለአንጽሐ ወግነው የጻፉ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንትንና አኃት አብያተ ክርስቲያናትን ከነ መከራከሪያዎቻቸው ምስክር ቆጥረዋልእሳቸው እንደሚሉት እመቤታችን ከኛ የምትለየው ያለጥንተ አብሶ በመወለዷ ሳይሆን የኀልዮየነቢብና እና የገቢር ኃጢአት ምልዐተኃጢአት ስለሌባትበእሄር በመመረጧ በዘለዓለማዊ ድንግልናዋ እና የአምላከ እናት በመሆኗ ነው ወደ ሀገር ውስጥ ስንመለስ የአሜሪካው ማኅበረ ካሕናት አባልና የአንጽሐ ብሂል ደጋፊ የነበሩት አባ ሠረቀብርሃን ወልደሳሙኤልእውነትና ንጋት ዓምሜጋ ማተሚያ ቤት መምህር ኃይለማርያም ላቀውሐውልተ ስምዕ ዓምአሳታሚ ማኅበረቅዱሳን ዲያቆን እሸቱ ታደሰና ዲያቆን ደጀኔ ሽፈራውወላዲተ አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ዓም ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ዓምሠርግን ከዐርባ ጋር ያዛመደው ምንድን ነው።ከ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ጥንተ አብሶ ከነጓዙአንጽሐ ወይስ ዐቀባ። የአንጽሐ ቡድን አመቤታችን ጥንተ አብሶ ነበረባትየጠፋላት በበስራቷ ጊዜ በግብረ መንፈስቅዱስ ነው። በመቅድመትርጓሜወንጌል ገጽ ስለነፍስ ባሕርይና አፈጣጠር ዛ ይእቲ አርአያ ገጹ ለአግዚአብሔር ወአምሳሊሁይህቺውም የእግዚአብሔር መታወቂያ ናት ምሳሌውም ናትግብር እምግብር ያልተፈጠረች ናትሀላዊትነባሪት ናትየሚገዛት የሚያዝዛት ሳይኖር የወደደቸውን አንደወደደች ታደርግ ዘንድ አእምሮ ጠባይዕን ሳለባትበጎነቷም ከፋቷም በፈቃዷ ይሆን ዘንድ ይላልይሕን ንባብ አለቃ ኪዳነወልድ ነፍስ ፍጹም ሆና ከፈጣሪዋ እፍታ ስለተገኘች በየጊዜው ማደግ የለባትም ለማለት ጠቅሰውታልይሑን እንጂ የነፍሳት ባሕርያት ተብለው ከተጠቀሱት ነባቢነትቃልለባዊነትልብ አና ሕያውነት ውስጥ የአእምሮ ስራ የሆኑት ነባቢነትና ለባዊነትየንግግና የማገናዘብ ችሎታ ከግዘፈሥጋ ጋራ አብረው እያደጉና አየጎለመሱ ሲሄዱ ስለምናይ ከአለቃ ይልቅ ሥጋው ተቀርጾ አካል ለይቶ ሰው ሆኖ ሲገኝ ነፍሱም አብራ ታድጋለች ማለት አውቀቱ ይዳብራልአእምሮው ይሰፋል የሚለው የአባ መልከጹዴቅ አተያይ የተሻለ አሳማኝ የሚሆን ይመስለኛልየአቡነ ጎርጎርዮስ አቋምም እያንዳንዱ ሰው በሚወለድበት ጊዜ እያደገ በሄደ ቁጥር ነፍስም አብራ ታድጋለች የሚል ነው አባ ጎርጎርዮስየቤተከርስቲያን ታሪከ በዓለም መድረከገስለሆነም የመቅድመ ወንጌሉ ሐሳብ ስለመጀመሪያው ሰው ስለአዳም ነፍስ አፈጣጠር እንጂ አለቃ አንዳሉት ስለእያንዳንዳችን ነፍስ አፈጣጠር የሚናገር አይደለምነፍስ የአግዚአብሔር አፍታ ናት የሚለውንም አቡነ መልከጹዴቅ እግዚአብሔር ጥበበኛ ፈጣሪ እንደመሆኑ ነፍስን ፈጥሮ በሰው ሥጋ ውስጥ አሳደራት እንጂ ከአምላከነቱ ጋር ምንም ግንኙነት የእግዚአብሔር አካልነት የሌላት ፍጥረት ናት በማለት ነፍስን የመለኩት አካል አድርገን እንዳንወስዳት ያስጠነቅቁናል አባ መልከጴጹዴቅገ አቡነ ጎርጎርዮስ የሰው ነፍስ አንደ አሳት ክፋይ ከመለኮት ባሕርይ እየተከፈለች የምትመጣ ናት የሚለው አነጋገር ግኖስቲካዊ ኑፋቄ እንደሆነ ይጠቁመናል አባ ጎርጎርዮስገአንድ የሐዲስ ኪዳን ሊቅ በዚህ ርአስ ዙሪያ ጠይቄ በቅዳሴ ሠለስቱ ምዕት ቁ ወአምአሀቲ መዝገብ ዘእምስትንፋሰ አፉሁ ይሰርጻ ወያሕመለምላ ነፍሳት አለ ይትወለዳ ውስተ ዓለምበዓለም የሚወለዱ ነፍሳት ከአፉ አስትንፋስ ከተገኘች ከአንዲት መዝገብ ይወጣሉይለመልማሉም እንደሚል በመጥቀስ ነፍስ የፈጣሪ አስትንፋስ ክፋይ ናት ብለውኝ ነበርየቅዳሴው አንድምታ ትርጓሜ ግን ይሕን ንባብ ካንድ ከአዳም ብዝጉ ወተባዝጐ ባለው በባሕርዩ ሥልጣን በዚህ ዓለም የሚፈጠሩ ነፍሳት ይከፈላሉ በማለት ነፍሳት በሰው የመዋለድ ሂደት በተከፍሎ የሚበዙና የሚባዙ መሆናቸውን በማረጋገጥ የሊቁን አባባል ውድቅ አድርጎ አቃንቶ ተርጉሞታል መጽሐፈ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜውገለተፀነሰው ጽንስ ሁሉ ከእናትና አባቱ የምትከፈል ግብር አምግብር የሆነች ነፍስ አንጂ አምኀበ አልቦ አዲስ ነፍስ አትፈጠርምሕያዊት ነፍስ አንደጧፍ ብርሃን በወንድና ሴት ተራከቦ አእየተለኩሰች ከወላጅ ሳትጎል በተከፍሎ ለልጅ ታልፋለችትበዛለች ወደ አለቃ ኪዳነወልድ ስንመለስ አሳቸው ስለነፍስ ከላይ የሰፈረውን ሐተታ የሚያቀርቡት ነፍስ ከወላጅ ወደ ልጅ ስለማትተላለፍ አመቤታችንና ጌታ ብቻ ሳይሆኑ አዳምን መስለው በፈጣሪያቸው ላይ በደል ያልሰሩ ሁሉ አዳማዊ መርገም ጥንተ አብሶ አይመለከታቸውም ለማለት ነውለጊዜው ስለነፍስ አፈጣጠር ከሊቃውንት የሚቀርበውን የተለያየ አመለካከት ከገለጽን ይሕን በዋናነት ትንቢተ ሕዝቅያስ ምዕራፍ ቁ አና ላይ የተመረኮዘ የአለቃ አባባል ወረድ ብለን አንመለስበትብቻ አንድ ጭብጥ አንያዝበአለቃ ኪዳነወልድ ነፍስ ከወላጅ ሳትከፈል አምኀበ አልቦ ትፈጠራለች የሚል አቋም ከተራመድን ጥንተ አብሶ የሚባል ነገር አይኖርምምከንያቱም ነፍስ ከወላጅ ስለማትከፈል የአዳም መርገም ለልጆቹ በነፍስ የመከፈል ሂደት በዘር አይወረስምአይተላለፍምስለዚህ በአለቃ ኪዳነወልድ ሐሳብ ከተመራን ርእሱ እዚሁ ይቆማልአንደ አባ መልከጹዴቅ ነፍስ ከወላጅ ወደ ልጅ በዘር የመከፈል ሂደት ትራባለች ካልን ብቻ ነው ስለጥንተ አብሶ መነጋገር የምንቸለውበእኔ በኩል የአባ መልከጹዴቅን የነፍስ አፈጣጠር ትንታኔ ስለተቀበልኩ ወደ ቀጣዩ ርእስ እሸጋገራለሁቆይ ጥንተነፍስን ከመቋጨቴ በፊት ስለ ነፍስ መገኛ ጥቂት ልበልነፍስ በሰው የሰውነት ሕዋሳት ውስጥ የት ቦታ አንደምትገኝ የተለያዩ አመለካከቶች አሉበሕግ ትቤት ስንማር አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተተኮሱ ጥይቶች ልቡ እና ጭንቅላቱ ቢመታ ቀድማ የገደለቸው ጥይት የትኛዋ ናትገዳዩስ ልቡን የመታው ሰው ወይስ ጭንቅላቱንየሚል ከርከር አንደነበር አስታውሳለሁልቡን የመታው ነው ቀድሞ የገደለው ካልን ነፍስ ያለቸው ልብ ላይ ነው ማለት ነውጭንቅላቱን የመታው ነው ካልን ጭንቅላት የነፍስ መኖሪያ ነው ማለት ነውተኳሾቹ ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ ብንስማማም ገዳዩን ጥይት ሳንለይ ከርከሩ በእንጥልጥል መቅረቱን አስታውሳለሁወደ መጻሕፍቶቻችን ስንመለስ ዘሌ ቁ የሥጋ ሁሉ ሕይወት ደሙ ነውና የሥጋውን ሁሉ ደም አትብሉ የሚበላውም ሁሉ ተለይቶ ይጥፋ አልኋቸው በማለት ሕይወትንና ደምን ያቆራኘዋል። ጥንተ አብሶ ከነጓዙአንጽሐ ወይስ ዐቀባ። ወግ ሲበዛ ከነጥባቸችን እንዳያናጥበን ወደ መጻሕፍቶቻችን እንመለስአበው የጌታን ኹለንተናዊ የማዳን ጉዞ ሲገልጹት አምላከ ነውና በዚህ ዓለም ኃጢአትን አጠፋ ማቴ ቁ በመስቀልም ተሰቅሎ ፍዳንቅጣትን አጠፋ ጴጥ ቁ ሯበመቃብርም ፈርሶ በስብሶ መቅረትን አጠፋ ሮሜ ቁ እና ቆሮ ቁ ሥራ በሠራበት ሁሉ ድኅነት አደረገልን ይላሉ ሃይማኖተ አበው ዘብንያሚገስለጥንተ አብሶ በየደረጃው መደምሰስም ቤዛችን በሚሆን በልጁ ሕማም ሞት ጠፋዲያብሎስም ድል ተነሣሲኦል ታወከበኃጢአት የተፈረደውም ፍርድ ተፋቀሰይጣን ያመጣው ስሕተት ጠፋአንዳልነበረም ሆነገነት ተከፈተትንሣኤ ተገለጠ ይሉናል ሃይማኖተ አበው ዘሳዊሮስገእርሱ ሞት የማይገባው ክርስቶስ በሞተ ጊዜ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በቀደመች ትአዛዝ ማፍረስ የመጣች ኃጢአትን አጠፋ በማለት ኃጢአቱንምመርገሙንምፍዳውንምቅጣቱንም እንዲሁም ጥንተ አብሶንና ምልዐተ ኃጢአትን አንድ ላይ ጠቅልለው በከርስቶስ ደም መደምሰሳቸውን ይተርኩልናልሃይማኖተ አበው ዘቄርሎስገእዚህ ላይ ኃጢአት የሚባለው የቀደመቸውን ትእዛዝ ማፍረስ ሆኖ ሳለ በቀደመው ትእዛዝ ማፍረስ ምክንያት የመጣው መርገምና ፍዳም ኃጢአት ተብሎ መቅረቡ በእኔ ለመታረም ዝግጁ የሆነ ትሑት አተያይ ሊቃውንት ከቃላትና ድርጊት ትንተና ይልቅ ሙሉ ትኩረታቸው የከርስቶስን ሥጋ ለብሶ ማዳን ማጉላት ላይ መሆኑን ይነግረናል የሀገራቸንን ኦርቶዶከሳውያን ሊቃውንት ስንቃኝ ፃዕረ ዘሞት ፈትሐየሞት ፃዕፅሩንፃዕረኛነቱን አሰናበተው የሚለውን የትምኅርተ ኅቡዐት ደረቅ ንባብ በትርጓሜ ሲያፍታቱት ጌታ ያለዘርዕ እና ያለሩካቤ ተፀንሶ በመወለድበገዳመ ቆሮንቶስ በጾምና በጸሎት በሦስቱ አርእስተ ኃጥውዕ ትዕቢትስስትፍቅረ ነዋይ ድል በመንሳትበሞቱ ጊዜ ነፍሱን በፃዕረ ሞት ሳይሆን በገዛ መለኮታዊ ሥልጣኑ ከሥጋው በመለየት መንገዱን ሁሉ ለውጦ ጠላት ዲያብሎስን አንዳሸነፈውእኛም ከጎኑ በፈሰሰ ማየ ገቦ ተጠምቀን ከፍዳ አንደነጻንከቁራኝነት እንደተላቀቅን ይተርካሉ መልአከ ገነት ዘለዓለም እሰይየጸሎተ ሃይማኖት ትርጓሜገመልአከ ብርሃን አድማሱኩኩሐ ሃይማኖትገከቅርብ ጊዜ ጸሐፍያንም መምህር ኃይለማርያም ላቀው ከርስቶስ የተሰቀለው በጥንተ አብሶ በመጣው በደል ብቻ ሳይሆን በምልዐተ ኃጢአት እያንዳንዳችን በሠራነው ኃጢአት ጭምር ነው ሲሉ የቀደምት አበውን ቃል አጽንተዋል መር ኃይለማርያም ላቀውሐውልተ ስምዕገየውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጉምገኛ ንዑስ ርእሳችን የጥንተ አብሶ ድምሳሴ ነውና ከኤርትራውያኑ ኦርቶዶክሳውያን የጥንተ አብሶን በጌታ ደረጃ በደረጃ የመደምሰስ ትረካ አንዋስወንድሞቻቸን ድምሳሴውን ሲተርኩ በጽንሰቱ ተስፋ ሰጠንበልደቱ የዲያብሎስን ልብ አራደበጥምቀቱ የአዳምንና የሔዋንን የዕዳ ደብዳቤ ፋቀበጾሙ አርአስተ ኃጣውዕን አደከመበተአምራቱ ኃይለ ሰይጣናትን አደከመበስቃዩ ስቃያችንን አራቀበሞቱ ሞትን ደመሰሰበትንሣኤው ትንሣኤ ነፍስን አበሰረበዕርገቱ ወደ ቀደመ ከብራችንን መመለሳችንን አበሰረ በማለት ከላይ በተጠቀሰው ዌብሳይታቸው ቁልጭ አድርገው አስቀምጠውታልቅዱስ ጳውሎስ በበኩሉ ጠቅለል አድርጎ የጥንተ አብሶን ድምሳሴ ሲገልጸው በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኩነኔ ወደ ሰው ሁሉ መጣእንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣበአንዱ አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደሆኑ አንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉይላልሮሜ ቁ የአንምድታው ባለቤቶች አባቶቻችንም ድምሳሴውን በአንድ በአዳም በደል ብዙ ሰዎች አንደተፈረደባቸው ባንድ በከርስቶስ ትሩፋት ብዙ ሰዎች ይከብራሉቆሮ ቁ ባንድ በአዳም ትአዛዝ ማፍረስ ብዙ ሰዎች አንደተጎዱ ባንድ በከርስቶስ ትአዛዝ መፈጸም ብዙ ሰዎች ይከብራሉኢሳ ቁ ፊልጵ ቁ ሲሉ ውብ ትርጓሜ አኑረውልናልየቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡና ትርጓሜውገሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬምም ወነሰተ ምከሮ ለጸላኢወሰጠጠ መጽሐፈ ዕዳሆሙ ለአዳም ወለሔዋንወሠዐረ እምኔነ መርገመወገብረ ሰላመ ማዕከሌነአግብኦ ለብአሲ ዳግመ ውስተ ገነት በመሳሰሉ ምንባባት የጌታን ጥንተ አብሶንና ምልአተ ኃጢአት መደምሰስ አስተባብሮ በውዳሴ ማርያም አስፍሮታልሊቁ ቅዱስ ያሬድ ይሕን ሁሉ የጥቅስ ጓዝ እና ርግምተ ትኩን ምድር በተግባርከ ተብሎ የመጣ ፍዳ በከርስቶስ ደም መደምሰስ ወምድኒ ትገብር ፋሲካ ተሀጺባ በደመ ከርስቶስ ሲል በአንድ ኅብራዊ ዐረፍተ ነገር ይቋጨዋል ጥንተ አብሶ ከተደመሰሰ ለምን እንሞታለንየሚል ጥያቄ ይነሳልመልሱ በዳግም ምጽአት ትንሣኤ ዘጉባኤ በቀኝ አና ግራ ቆመን ሰማይና ምድር እንደ ብራና ሲጠቀለሉ ነው ሞተሥጋ የሚቆመው የሜል ነውሐዋርያው ጳውሎስ ይናገርቆሮ ቁ የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው በመበስበስ ይዘራል ባለመበስበስ ይነሣልበውርደት ይዘራል በከብር ይነሣል በድካም ይዘራል በኃይል ይነሣልፍጥረታዊ አካል ይዘራል መንፈሳዊ አካል ይነሣል። አንደ ፍትሐ ነገሥቱ አንቀጽ ድንጋጌ ሕጻን ልጅን በወቅቱ ከርስትና አለማስነሳት ካሕን ከሆነ ከአገልግሎትምዕመን ከሆነ ከቁርባን የሚያሳግድ ጥፋት ነውበወላጅና በልጅ መካከል ስላለው የጥምቀት ግንኙነት ፍትሐ ነገሥቱ የፀነሱ ሴቶችን ጥምቀት ባብራራበት አንቀጽ ሲገልጽ የፀነሱትን ሴቶች በወደዱት በማናቸውም ጊዜ ከመጠመቅ አይከልከሏቸውበእናትና በልጁዋ መካከል በጥምቀተ ከርስትና አንድነት የለምሰው ሁሉ በየራሱ እምነቱን ሊገልጽ ይገባዋል እንጂ ይላል ፍትሐ ነገሥትአንቀጽ ዐርባሰማንያ ቀን ሳይቆይ ቀድሞ ይሞታል ተብሎ የሚያሰጋ ሕጻን በሞግዚት ቤከ ገብቶ ሊጠመቅ አንደሚገባ ተደንግጓልፍትሐ ነገሥትእንደ ፍትሐ ነገሥቱ የጥምቀት ዐላማ ሰው በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ተዘፍቆ በመውጣት በሚደረግ የጌታን ሞትና ትንሣኤ የሚያዘከር ታላቅ ምስጢር ከውሃና ከመንፈስ ዳግም ልደት አግኝቶ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዲወርስ ማስቻል ነው ዮሐ ቁ ማቴ ቁ ሮሜ ፍትሐ ነገሥትአንቀጽ ሃ በትምኅርተ ኅቡዐት ትርጓሜ ጻዕረ ዘሞት ፈትሐ ላይ እኛም ከጎኑ በፈሰሰ ማየ ገቦ ተጠምቀን ከፍዳ ነጽተናልከቁራኝነት ተላቀናል የሚል ንባብ አለመገነት ዘለዓለም እሰይገይሑን አንጂ ፍትሐ ነገሥቱ የሕጻናትን ጥምቀት ከውሃና መንፈስ ከሚገኘው ዳግም ልደት ጋር አንጂ ከአዳማዊው በደልና ቁራኝነት ጋር አላያያዘውምበኢትዮጵያዊው ትውፊት የሕጻናት ጥምቀት ማንጸሪያ ሆኖ በተደጋጋሚ የሚቀርበው በተፈጠረባት ምድር ለአዳም አርባ ቀን ከተፈጸመለት በኋላ ይገዛትም ይጠብቃትም ዘንድ ወደ ገነት አስገባነውሚስቱንም በሰማኒያ ቀን አስገባናት የሚለው የኩፋሌ ቁ ቃል ነውይሕ ትውፊት ደግሞ ገና የአዳምና ሔዋን ባሕርይ በጥንተ አብሶ ሳያድፍ የነበረውን አኗኗር ስለሚያጣቅስ የሕጻናትን ጥምቀት ከጥንተ አብሶ ጋር ከሚያያይዘው ትረካ ጋር አይገጥምምሌላው ትውፊት በዘፍጥረት ቁ ስለአዳም ነፍስ አፈጣጠር ሲተረከ ወነፍሐ ላዕሌሁ መንፈሰ ሕይወት የሚለው ቃል በሊቃውንት የሚሰጠው ኛ ትርጓሜ ነውይሕ ሐረግ በአንድ በኩል ነባቢት ነፍስን ማሳደር ተብሎ የተተረጎመ ሲሆን በአንድምታ እንደገና በ ቀን የመንፈስ ልጅነትን በጸጋ ማሳደር ተብሎም ይተረጎማል መጻሕፍተ ብሉያት ቱገየመጽሐፈ ቅዳሴ ትርጓሜገከዚህ አንጻር ትውፊታችን ጥምቀትን ከጥንተ አብሶ ይልቅ በጥምቀተክርስትና ከሚገኝ ዳግም ልደት ጋር ማያያዝን ነው የሚያተኩረውየትምኅርተ ኅቡዐቱ ትርጓሜም አንድ ጊዜ በቀራንዮ ስለተደረገው ከፍዳና መርገም በደመከርስቶስ የመንጻት ብሂል ተሰጥቶ ቢተረጎም የቀና የሚሆን ይመስለኛል ከከርስቶስ ስቅለት ወዲህ ለመዳንና ላለመዳን የተቀመጠው መስፈርት ማመን ወይም አለማመንማርመጠመቅ ወይም አለመጠመቅዮሐሥጋና ደሙን መቀበል ወይም አለመቀበልዮሐየጽድቅን ሥራ ሠርቶ በቀኙ ለመቆም መዘጋጀት ወይም አለመዘጋጀትማቴ እንጂ ጥንተ አብሶ መፈራረጃ የመሆን አድሉ ዛሬ ሕልው አይመስልምከከርስቶስ ስቅለትሞትና ትንሣኤ ወዲህ ሰዎች በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ባለማመናቸው ይጠየቃሉ እንጂ በጥንተ አብሶ አይጠየቁምጥንተ አብሶ በከርስቶስ ስቅለትሞትና ትንሣኤ ተደምስሷል የሚለው የመምህር ኃይለማርያም ላቀው ጽሑፍ ለንዑስ ርእሳችን ሐሳብ ሸጋ ማሰሪያ ነው መር ኃይለማርያምገወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለስርየተ ኃጢአት በሚለው ንባብ ውስጥ ያለችው ስርየተ ኃጢአት የምትል «ነባር ኃጢአትን አመላካች ሐረግ የምታመለከተው ካደጉና ከጎለመሱ በኋላ ተምረውአምነውአመከሮየፈተና ጊዜ አልፈው ለጥምቀተ ከርስትና የበቁ ንዑሰ ክርስቲያኖችን አንጂ ሕጻናትን ወይም ጥንተ አብሶን አያመለከትም ብለን ብንከራከር ተገቢ ይመስለኛልበበኩሌ ከአኃት አብያተ ከርስቲያናት ጋር ሕጻናትን ከማጥመቅ አስከ ዳግም ልደት ባለው ጥምቀት አፈጻጸም ዶግማና ቀኖና ስለምንስማማ በጥንተ አብሶ ዙሪያ ያለችውን ልዩነት አግዝፎ ማየት እንድማይገባ በማመን የራሳችንን ትውፊት ብንወግን እመኛለሁአሁን ወደሌላኛው ኮፕት መራሽ ሐሳብ አንራመድአንጽሐ። ከፍል የአንጽሐ ቡድን አመቤታችን ጥንተ አብሶ ነበረባትየጠፋላት በበስራቷ ጊዜ በግብረ መንፈስቅዱስ ነው። ልሀ ይላል ለአንጽሐ ወግኖ የዐቀባ ቡድኖችን ሲቃወምአንደ ቶማስ አኩዊናስ በወንድና ሴት ዘር የሆነው የሥጋ ጽንሰት ሥጋ ከነፍስ ጋር ተዋሕዶ ከሚኖረው ሕላዊሕይወት በጠኋከበ ይቀድማልበጽንስ ጊዜ ሥጋ ከነፍስ ቀድሞ ነው የሚፈጠረውበፀሀቪሸዐበ ከፀ ሃ ዐፀ ሸ በዘጠጴከርበቱ ሥጋና ነፍስ በሚዋሐዱበት ጊዜ ከፍትወተ ሥጋ ዐበህፀፀበርፀ በሚመነጭ ተራከቦ የተገኘው ግዘፈሥጋ መጀመሪያ ራሱ በተራከቦ ስለተገኘ የኃጢአት ቁራኛ ይሆናልበመቀጠል ነፍስ እንደ አዲስ ተፈጥራ ስትዋሐደው በቁራኝነቱ በጥንተ አብሶ ነፍስን ያረከሳታል ይሕን መርህ ይዘን ወደ አመቤታችን ተፈጥሮ ስንሄድ ይላል ቶማስ አኩዊናስእመቤታችን የተፀነሰችው በወላጆቿ ተራክቦ ነውስለዚህ ገና ጽንስ ሆና በአናቷ ማኅፀን ሥጋና ነፍሷ ከመዋሐዳቸው በህበ በፊት እመቤታችን ከጥንተ አብሶ አልነጻችምነፍስ ያልተዋሐደው ግዑዝ ግዘፈሥጋ ብቻ ከኃጢአት ሀህ ሊነጻ አይችልምምከንያቱም ማሰብና ማገናዘብ የሚችል ፍጥረት ብቻ ነው ኃጢአት ሊሠራ የሚችልሀፀ ዐበሃ ከፀ የጪበ ዕርኪ ህሀቨከ ሀ እመቤታችን በማኅፀነሐና ሳለች ገና ሥጋዋ ከነፍሷ ሳይዋሐድ ነጻች ካልን የከርስቶስን ሰውን የማዳን ሥራዎች ሐሳዊ እናደርጋለንአሷም በአሱ ቤዛነት አልዳነችም ያሰኝብናልማቴ ቁ አና ጢሞ እዚህ ላይ የቶማስ ጭንቀት ገና በጽንስ ደረጃ የነበረው የመቤታችን ሥጋ ነፍስ ስላልተዋሐደው ነፍስ ተዋሕዳው ሰው ስላልሆነ ለድኅነት ዝግጁ አልሆነም ነውአሱ እንደሚለው ወትሮውንም ኃጢአት ያለነፍስ ተሳትፎ ስለማይስሠራ ገና ስትፀነስ ነጻ ነበረች ቢባል አያስኬድም የሚያስኬደው እመቤታችን ከጥንተ አብሶ የነጻች ገና ሥጋዋ ሲፀነስ ሳይሆን ሥጋን ሕያው የምታደርግ ነፍስ በማኅፀነሐና ስትዋሐዳት ነው ይላል ካቶሊካዊው መነኮስ ቶማስ አኩዊናስከፀ በርክቨርከዐበ ከገፀ ሀፅሬፍፀዐ ነፀዌበ ፀቋርፀ ቋቪፀ ከፀ ጳበዘጠጪዐበ ፐከዐበጠጪኗ ልባሀበፍኗ ርቨፀዐ ከሃ ልጪ ዮሀዐፍ። ስለ እመቤታችን ቅድስናአማላጅነትከብርምስጋናወላዲተ አምላከነትከምልዐተኃጢአትኃልዮነቢብ እና ገቢር ንጽሕት መሆን ደጋግመው በመጻፍና በመናገር የሚታወቁት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ጥንተ አብሶን በሚመለከት ያላቸው አቋም ግን አንጽሐ ከሚሉት ወገኖች የሚደመር ነውበጽሑፎቻቸው ቤተክርስቲያናቸው አመቤታችን ከጥንተ አብሶ የነጻች በግብረ መንፈስቅዱስ መሆኑንይኸውም መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መንፈስቅዱስ ይመጽእ ላእሌኪ ባላት ጊዜ አንደሆነበእሷ አስቀድሞ መንጻት ከእሷ የሚወለደው ጌታ ያለጥንተ አብሶ አንደተፀነሰየእሷ የግሏ ከሐና እና ኢያቄም የሆነው ጽንሰቷ ግን በጥንተ አብሶ አንደሆነከዚህም በመነሳት መድኃኒት ሽታ በሉቃ ቁ ወትትሐሰይ መንፈስየ በአምላኪየ ወመድኃንየ ማለቷን በመጥቀስ ቤተከርስቲያናቸው የካቶሊካውያኑን የዐቀባ ዶግማ እንደማትቀበል ገልጸዋልየአቡኑን ቃል እንደወረደ አናቅርበው ፐከፀ ዕከሀርከ ፀቨፀህፅጨ ከ ከፀ ዛዕዘሃ ፍፀበ። ፀ ከ ከፀ ኣወርጩበ ኣጪፍ ርዐበዕፍዉፀ ህህቨከዕሀ ከፀ ዘሞዐሀበሃ ዐ ሂከፀ ርንበፀከጪ ፍባጪፍ ዐሀ ከዐከፀጨ ዘካፀ ርኃልካዐርፍ ከፀፀህፀ ዐሀፀ ከፀበሀ ፀበፀጴከፀ ዘሃ ነፀዌበ እባ ኮፕቶች ስለ ጥንተ አብሶ ያላቸውን አመለካከት አንዲገልጹ አንጽሐ የሚለውን ብሂል ከሚደግፉት ኢትዮጵያውያን ቀሳውስተ ቤተከርስቲያን እነ ቀሲስ አስተርአየ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ ጽንሰቱ ያለጥንተ አብሶ የተከናወነ የጌታ ብቻ እንደሆነና አመቤታችን ግን በብስራተመልአክ ጊዜ በግብረመንፈቅዱስ ከጥንተ አብሶ እንደነጻች እመቤታችንን ጨምሮ ሁሉም የአዳም ልጆች በጥንተ አብሶ አንደተጸነሱ አመቤታችን በራሷ አንደበት መንፈሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች አያለች መድኃኒት ፈላጊ መሆኗ ጥንተ አብሶ የነበረባት መሆኑን እንደሚያመለከት እመቤታችን ያለጥንተ አብሶ ተፀነሰች የሚለው ብሂል የጌታን በደሙ የተፈጸም የማዳን ስራ ከቡርነት ዝቅ እንደሚያደርግና ያለደም በሆነ መቤዥት ጥንተ አብሶን ደምስሶ ማዳን ቢኖር ኖሮ ጌታ ጸጋውን ለሁላችን ተፈጻሚ ያደርገው እንደነበር አመቤታችን ለአምላክ እናትነት ወላዲተ አምላከ ለመሆን የበቃች ያለጥንተ አብሶ ከሐና አና ኢያቄም በመወለዷ ሳይሆን በእምነቷበታዥነቷ እና ለአግዚአብሄር ባላት ፍቅር መሆኑን በማብራራት እመቤታችን በአዳም መርገም ጥላ በጥንተ አብሶ መጸነሷን አንደሚያምኑ በዓደባባይ ገልጸዋል አባ ሠረቀብርን ወልደሳሙኤልእውነትና ንጋትገግብጻውያን አበው ደጋግመው የሚገልጹት ከላይ የቀረቡትን ነጥቦች ስለሆነ ከዚህ በላይ አብረናቸው ብንቆይ ሐሳቡን ለማብራራት ካልሆነ በቀር የተለየ ነገር ስለማይነግሩን በዚሁ እንሰናበታቸው አንጽሐ በግሪከምስራቅ ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ከርስቲያናት። ዘጠጠጪርሀልፎ ዐ ከፀ ዕጠ ርንበዐበጪ ፍበሃፀ ዛጪፍ ከዐከክኦፀሀፀ ቋበቋ ርከዐፌፀ ልርዘሃወሃ ዐቋጠርሀል በ ከፀ ፄጪነበዐ ነዐዘአ ዐቨ ርዐዐከ በርጪበባጪሟዐበ ይላሱ ልኩጪ ኮልሀርፍዮፍፀልሀጋኃዐፀን ከላይ ያለው ጥቅስ ጠቅለል ብሎ በግርድፉ ሲተረጎም አንደ ኢትዮጵያ አርቶዶክስ ቤከ ድንግል ማርያም ለእግዚአብሔር የመታዘዝና የማዕምንትነት አማኝነት አርአያ ወአምሳል ናትእመቤታችን በሁለት ወገን ድንግል ናትበሥጋም በነፍስምጽንሰቷ እአንበለ አበሳአዳም ነው ወይም ከጥንተ አብሶ ነጻ ናት ባንልም ቅሉ ቅድስተቅዱሳንንጽሕት በእግዚአብሔር የማዳን ሥራና በሥጋዊው ሱታፌ ያላት ናት ይሉናልእዚህ ላይ አባታችን እንደ ጸሐፊ ሯ ቅር የሚያሰኙ ነገሮችን ፈጽመዋል ብዬ አምናለሁ እዚህ መደምደሚያ ላይ ሲደርሱ በምንጭነት የተጠቀሟቸውን የቤተከርስቲያናት መጻሕፍት መጥቀስ ነበረባቸውአልጠቀሱም ስለጉዳዩ ምንም አይነት ሲኖዶሳዊ አቋም ወይም አዝማሚያ ባልነበረበት ጊዜ እኤአ ዓም በገዛ ሥልጣናቸው ዮዐ ከፀ ሯከፀበ ርበከ ኀከሀርከ ከፀ ነፀዐከ እጪሃ አያሉ እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት የሚለው የአንጽሐ ብሂል የቤተክርስቲያኗ ኦፊሴላዊ አቋም እንደሆነ አድርገው መጻፋቸው ቅር ያሰኛልደግነቱ ርእሱን በመንበረ ፓትርያርኩ ከተቀመጡ ወዲህ በቤተክርስቲያኗ ላይ ለመጫን ከመሞከር ይልቅ ውሳኔውን ለሊቃውንት ትተውታልይሄን ዝቅ ብለን አእንመለስበት ሌላኛው በአንጽሐ ብሂል መስመር ተሰልፈው የጻፉ ሊቅ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት መጋቤ ብሉይ ሰይፈሥላሴ ዮሐንስ ናቸውመጋቤ ብሉይ የእመቤታችንን ቅድሙጸኒስና ድኅረጸኒስ በሁለት ወገን ማለትም በሥጋም በነፍስም ድንግል መሆንበሐልዮበነቢብና በገቢር ከኃጢአት የነጻች ፍጽምት መሆንከብርና ምስጋና አንደሚገባትመልአልተፍጡራንመትህተፈጣሪ መሆኗንወላዲተ አምላከነቷንአማላጅነቷንትንሣኤዋና ዕርገቷን በሰፊው ያትታሉጥንተ አብሶን በሚመሰከት ግን አንዳንዶች አመቤታችን አድፎ የነበረው የአዳም ጠባይ ወይም ጥንተ አብሶ አንደሌለባት ያስተምራሉነገር ግን ይህ ትምህርት በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን ተቀባይነት የለውምምክንያቱም አመቤታችን ከኢያቄምና ከሐና በሩካቤዘበሕግ የተገኘች ናትካሣ የማያስፈልጋትም ሳትሆን ከርስቶስ በደሙ ከዋጃቸው ካሣም ከተከፈለላቸው ወገን ናትሆኖም አንደ አዳምና ሔዋን የምኞት የመናገርና የገቢር ኃጢአት ፈጽሞ የለባትም ይላሉ መብ ሰይፈሥላሴ ዮሐንስመሰረተ ሃይማኖትና የካሕናት ተልእኮገአንደ አቡነ ጳውሎስ ሁሉ መጋቤ ብሉይም ምንጭና እንደ ኢኦተቤከ በጉዳዩ ላይ ለመናገር የሚያስችል መነሻ ሳይጠቁሙን አቋማቸውን የተቋሟ አቋም አድርገው ማቅረባቸው ቅር ያሰኛልበዎቹ በመጋቤ ብሉይ ሰይፈ የአጭር ጊዜ ኮርስ የመውሰድ አድል ገጥሞኝ ጥያቄው ተነስቶላቸው መልስ ሳይሰጠበት አልፈዋልኋላ ወደ ዐቀባ ቡድን ስንሄድ አንደምናየው ግን መጋቤ ብሉይ ይሄን ጽሑፍ ካወጠበት ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ ዐቀባ የሚለውን ወገን ወግነው የተሰለፉበት አጋጣሚም አለ ግብፅ አና ግሪከ የተማሩ የሀገራችን የሥነ መለኩት ሊቃውንት በጥንተ አብሶ ጉዳይ የተማሩበትን ሀገር ብሂል ወርሰው አንደሚመለሱ በንዑስ ርአሱ መግቢያ ገልጫለሁዓሥራት ገብረማርያም ከዚህ ብሂል ደጋፊዎች መካከል መሆናቸውን በ ዓም ባሳተሙት ትምህርተ መለኩት መረዳት ይቻላልሆኖም የ ዓም አቋማቸውን በ ዓም እትም ከመጽሐፋቸው ፍቀው ከአንጽሐ ቡድን ገሸሽ ብለዋልሞኝና ወረቀት እንዲሉ የመጀመሪያዋ ሐሳባቸው ለታሪክም ቢሆን ተሰንዳለችእናቅርባት። በቤተከርስቲያን አምነት መሰረት በሉቃስ ቁ ላይ አመቤታችን የመልአኩን ብሥራት ተቀብላ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደቃልህ ይሁንልኝ ብላ እምነተዋን በአግዚአብሔር ላይ ባሳረፈች ጊዜ ጌታን ከመውለድዋ በፊት መንፈስ ቅዱስ አመቤታችንን ቀድሶና አንጽቶ የጥንቱን የአዳምን ኃጢአት አስወግዶላታልበሌላ በኩል ደግሞ የቀድሞው የአዳም ኃጢአት የሚወረሰው በወንድ ዘር አማካይነት ልጅ በሚወለድበት ጊዜ ከአባት ወደ ልጅ በመኾኑና ጌታ ግን የተወለደው መንፈስ ቅዱስ የጥንቱን ኃጢአት ካስወገደላት ከእናት ብቻ ስለሆነ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የጥንቱን የአዳም ኃጢአት አልወረሰምዓሥራት ገብረማርያምትምህርተ መለኩት ዓምገአጽንኦቱ የኔ ነውይሕ ጥቅስ ያለበትን ግብጻዊ ቃና ጽሑፉን ከላይ አቡነ ሺኖዳ ካቀረቡት ትንታኔ ጋር በማነጻጸር በቀላሉ መረዳት ይቻላልሐሳቡ ፍጹም ተወራራሽ ነው ሌላኛው የግሪከ ተማሪ የኔታ ዓለማየሁ ሞገስ በ ዓም በታተመ ሁሉም ሁሉን ይወቅ የተሰኘ መጽሐፋቸው ጥንተ አብሶ አለባት የሚለውን ሐሳብ አንጸባርቀዋልእንደ እውነቱ ይሄ መጽሐፍ ጥንተ አብሶውን ትተን ባነሳቸው ሌሎች የቀኖና አና የዶግማ ጽንሰ ሐሳቦቸም ብዙ ህፀጾች የነበሩበት ነውለእሱ መር ኪዳነ ማርያም ምላሽ ስለሰጡ መነካካት አያስፈልግምስለጥንተ አብሶ የጻፉትን ብቻ አጠቅሳለሁየኔታ አልማየሁ ጥንተ አብሶ አልነካትም የሚሉ ወገኖችን መከራከሪያ ወረፍ ካደረጉ በኋላ ዘለዓለማዊ ድንግልናዋ በነቢያት ሲነገር ከጥንተ አብሶ ግን ነጻ ናት ያለ አንድም ነቢይ ስለሌለ መልአኩም መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል ብሎ አንደሚያነጻት ተናገረ እንጂ እኔ ወንድ አላውቅም አንዴት ይሆንልኛል። ከሃይማኖተ አበው መንፈስ ቅዱስ አንጽሐ ሥጋሃ ለማርያም ወረሰያ ድሉተ ለተወከፎቃለአብመንፈስ ቅዱስ የማርያምን ሥጋ አነጻቀደሰየአብ አካላዊ ቃልንም ለመፅነስ የበቃች አደረጋትማቴ ቁ ሉቃ ቁ ሃይማኖተ አበው ዘጎርጎርዮስገ ከቅዳሴ ገሊላዊት ሐቀፈተከነፍሳ ቀደስከ ወሥጋሃ አንጻሕከገሊላዊት አቀፈችህነፍስዋን አከበርህ ሥጋዋንም አነጻሕ ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ ቁ በድጓ በተለይም በነሐሴ ኪዳነ ምሕረት ድጓ ከገጽ ብቻ አንጺሖ ሥጋሃቀዲሶ ኪያሃኃደረ ላዕሌሃወተወልደ አምኔሃ የሚሉ ሐረጋት በብዛት አሉ የግብረ ሕማማት የሐሙስ ሰዓት ምንባብ ላይ አንዲሁ በኢሳይያስ ስለ ቅብዕ የተነገረ ቃል ይተረም በእንተቅብዐት ካዕበ በመንፈስ ቅዱስ ዘወረደ ላዕለማርያም ወአንጽሐ ሥጋዚአሃ ለተወከፎ አምላክከቀብቶ ላከኝ የሚለውአካላዊ ቃል አምላክን በድንግና ለመፅነስ እንድትችል በድንግል ማርያም ላይ በወረደው ከሦስቱ ግብራትም በከለከላት መንፈስ ቅዱስ ስለ ሆነው ተዋሕዶ ይተረጐማል ይላልግብረ ሕማማት ዓምገስለ አንጽሐ ብሂል የሚከራከሩ የአሜሪካ ኗሪ ኢትዮጵያውያን ቀሳውስት ከላይ ያሉትን ምንባባት በመጥቀስ ተቺዎቻቸውን ሞገቱዛሬም የተወሰኑት ይሞግታሉ በዚሕ ሂደት የአሁኑ ፓትርያርከ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ዐቀባ ለሚለው ብሂል በመቅናት የአንጽሐን ብሂል በድፍረት ሰብከዋል ያሏቸውን ቀሲስ አስተርዐዬ ሥልጣነከሕነት ያዙውዝግቡ ናረየቱም ብሂል ደጋፊዎች አለን የሚሉትን ሁሉ ወረወሩየሚገርመው በ ዓም እመቤታችን ጥንተ አብሶ የለባትም የሚለው መግለጫ በሲኖዶስ ትእዛዝ በተቋቋመው ኮሚቴ ቀርቦ ሲጸድቅ አባል የነበሩት አባታችን ብፁዕ አቡነ ገብርኤል በዚህ አሰጥ አገባ ወቅት በተሳትፎ ያጸደቁትን መግለጫ ትተው አመቤታችን ጥንተ አብሶ አንደሌለባት ነቢያትና ሐዋርያት ስላልተናገሩ ሲኖዶሳችን ስላልወሰነ የአኃት አብያተ ከርስቲያናት በተለይ ግብፅ «ነበረባትግን አነጻት ስለምትል የዶግማ አንድነታችን እንዳይፋለስ አንጽሐ ብንል ይሻላል የሚል አንድምታ ያለው ጽሑፍ ከአቡነ ጳውሎስ ባለመስማማት በሄዱባት አሜሪካ በ ዓም አስነበቡበራሺያ ፒኤችዲ የሠሩትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን የሠርክ ስብከተ ወንጌል ጉባኤ አባት ሊሰኙ የሚችሉት የአቡነ ገብርኤል ትንታኔ ለአሜሪካው የአንጽሐ ቡድን ታላቅ ቡራኬ ተደርጎ ተወሰደ አባ ሠረቀብርሃንገ ዘግየት አሉና ቀሲስ አስተርአዬ ፅጌ በአቡነ ማትያስ የተላለፈባቸውን ውግዘት በነፍሰ ዔር አቡነ ይስሐቅ አስፈትተው ከኤርትራም እንደ እሳቸው አንጽሐ አያሉ በይፋ ከሚያስተምሩት አቡነ መቃርዮስ ግንባር ፈጥረው በጽሑፍበአዲዮና በቪዲዮ የአንጽሐን ብሂል ለማስረጽ ከሚሊኒየሙ መባቻ ጀምሮ ይደክሙ ጀመርከግራ ቀኝ የሚመጣባቸው ነቀፌታ በመበርከቱ የተነሳ ወደ ጽርፈቱ ቢያጋድሉም ለሐሳባቸው አስረጅ ለመጥቅስ አልቦዘኑምለምሳሌ ቡርከት አንቲ እምአንስትከሴቶች መካከል የተባረከሽ ነሽ የሚለውን የመልአኩ ቃል አመቤታችን ከእርሷ በፊትና ከአርሷ በኋላ ካሉት ሴቶች የተለየችው ከዚህ በታች በሰፈሩት ምስከሮች እንጅ ያለጥንተ አብሶ ተጸንሳ በመወለዷ አይደለም ሀ ገብርኤል አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሸ ሉቃስ ጾቿ ለ እራሷ አመቤታችን ወንድ ሳላውቅ አንዴት ይሆናል ሐ ኤልሳቤጥ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረከሽ ነሸ ሉቃ ጳጓ ከሶስቱም የመነጩትን ምስከሮች አባቶች የሚተረጉሙት ልማደ አንስት ማለትም ሴቶች ጸንሶ ለመወልድ ከሚያስፈልጋቸው የተፈጥሮ ሕግ ውጭ በመሆኗ ገብርኤልም ኤልሳቤጥም ከሴቶች የተለየሸ ነሽ እያሉ ተናገሩ እንጅ ከሰው የተለየሽ ነሽ አላሉም ሲሉ በኢነትርኔት በለቀቁት ጽርፈት በርከት ብሎ የታየበት ጽሑፋቸው ተከራከረዋል ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በሀህሃፀርቓዖሃከርክበ ታህሳስ ዓምየሰይጣን መፈከር በዋሸንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ መቅደስአከለውም ከላይ ለአንጽሐ ወግነው የጻፉ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንትንና አኃት አብያተ ክርስቲያናትን ከነ መከራከሪያዎቻቸው ምስክር ቆጥረዋልእሳቸው እንደሚሉት እመቤታችን ከኛ የምትለየው ያለጥንተ አብሶ በመወለዷ ሳይሆን የኀልዮየነቢብና እና የገቢር ኃጢአት ምልዐተኃጢአት ስለሌባትበእሄር በመመረጧ በዘለዓለማዊ ድንግልናዋ እና የአምላከ እናት በመሆኗ ነው ወደ ሀገር ውስጥ ስንመለስ የአሜሪካው ማኅበረ ካሕናት አባልና የአንጽሐ ብሂል ደጋፊ የነበሩት አባ ሠረቀብርሃ ወልደሳሙኤል ኢትዮጵያ ገብተው የጠቅላይ ቤተከሕነት ሰትቤቶች ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ሆኑከማኅበረቅዱሳን ጋር ተጋጩአሳቸው ግጭቱ የማኅበሩ ኢሕጋዊና ኢመዋቅራዊ አካሄድ የወለደው ነው አሉማኅበሩ በበኩሉ ግጭቱ ከሥራ ግንኙነትም ባለፈ ሃይማኖታዊ ነው አለማኅበሩ የአባ ሠረቀን በአሜሪካ የአንጽሐ አራማጅነት በመጥቀስ የጀርባ ታሪካቸው ህፀፀሃይማኖት አለበት ሲል ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ከሰሰአባ ሠረቀም ጥንተ አብሶን ደግፈውም ሆነ ተቃውመው ስላለመስበካቸው የገለጹበትንና የቅሲኖዶስን ውሳኔ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ለሊቃውንት ጉባኤ ያብራሩበትን ባለ ገጽ የክስ መልስ አስገቡ ከቪሯፀገከፎዬረኢአከኔረከ«ከበየከስ መልሱ ሚያዚያ ቀን ዓም ገብቶ ሰኔ ቀን ዓም አባ ሠረቀ ላይ የቀረበውን ክስ ያየው ኮሚቴ ነጻ ስላደረጋቸው በአቡነ ጳውሎስ መመሪያ ሰጭነትና በወቅቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ በብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ፊርማ ከከሱ ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤደረሳቸውከቪፀር ፀዐበሩቪከአዕአሬህከፀርከሀ እዚህ ላይ የአጣሪ ኮሚቴው ክሱን እንደ ከስ መቀበሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን በቅዱስ ሲኖዶስ ደረጃ በግልጽ በምልዐተጉባኤ ተደንግጎ እመቤታችንን ጥንተ አብሶ አለባት የሚል ውጉዝ ይኹን ባይባልም በገቢር ግን አስተምሕሮው ለከስ እንደሚያበቃ መረዳት ይቻላል ብንል መላ ምታችን ምከንያታዊ ነው ከመባል አይታገድምፍንጭ ያለው መላ ምት ነው። የዐቀባ ቡድን ስትፀነስ ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ከጥንተ አብሶ ጠብቋታልአበሳው አልነካትም። ከ ከፀ። ጊዜ አዘንኩየመጀመሪያው ኃዘኔ ያን የመሰለ ጽሑፍ በዚህች አሳቸው ነገሬ ብለው ባላብራሯት ሐሳብ የተነሳ ሙሉ ለሙሉ አብዳይነበብ ሆኖ መቅረቱ ነውእመቤታችን ጥንተ አብሶ አንዳለባት የሚገልጹ የአቡነ ሺኖዳ መጻሕፍት እየታረሙ ኢትዮጵያዊውን ትውፊት እንዳይጋፉ ተደርገው በስፋት ሲነበቡ አንዳላየን ያን የመሰለ እመቤታችን በኢአተቤከ ማኅበረሰብ ትውፊትና መንፈሳዊ ጽሑፎች ያላትን ስፍራ በጥልቀት የዳሰሰ ጥናት በዚህች ስርዋጽ ጽሑፋቸው ተጥላልቶ መቅረቱ ያሳዝናልኛው ኀዘኔ ራሳቸው አቡነ ጳውሎስ ጥንተ አብሶ የለባትም የሚል ኢትዮጵያዊ ምንጭ አስነብበውን ሲያበቁ ተመልሰው ምንም ማጣቀሻ ሳያቀርቡ ጥንተ አብሶ አለባት የሚለው ብሂል የኢአኦተቤከ አቋም እንደሆነ አድርገው ማቅረባቸው ነውከመጽሐፈ ብርሃን ወስደው በጥናታቸው ያስቀመጡት ኢትዮጵያዊ ብሂል ከክጠ ከፀ ሄዐበበከ በበዐካፀ ብቋበከጪካፀ ዕፀ ዐ ዲልወቋጠ ርፀልጪዐፀሀቨቨፀበ ልበ ፄጪበዕቨቨፀበ እጪበከ በ ዐሀፀ ከ ብፅ ጠዐከ ዛፀሟ ነፅ ቨፀሬከ ፍ ዝሬ ዐህሃበ አምላከአዳም ገና ከእናቷ ሐና ማኅፀን ጀምሮ ሥጋዋን ሥጋው አድርጎ ይነሳው ይለብሰው ዘንድ ማርያምን አንጽቶቀድሶ ፈጠራት የሚል ነበርል ሀይሕን ጥቅስ ሳይተቹ ነው አንዳለ አስቀምጠውት አመቤታችን ከጥንተ አብሶ ነጻ ነች ብለው አንደማያምኑ በተደጋጋሚ በጥናታቸው ያመላከቱትደግነቱ ኋላ በመንበሩ ከተሰየሙ ወዲህ ጉዳዩ በሊቃውንትደረጃ አንዲመከርበት አድርገው ነባሩን ትውፊት ያፀና ውሳኔ ተላልፏልእንጂ በጥናታቸው ያሳፈሯት ይጥንተ አብሶ ንባብስ አታስማማንም በእኔ እምነት ከኢትዮጵያውያን የአንጽሐ ብሂል ደጋፊዎች መከራከሪያቸውን ባልቀበለውም በሁሉም ሁሉን ይወቅ መጽሐፋቸው ከገጽ ጀምሮ የተሻለ ማስረጃ በብዛት ጠቅሶ በማቅረብ የኔታ ዓለማየሁ ሞገስ ቀዳሚ ናቸውየማልቀበላቸው ማጣቀሻዎቻቸው በስሱ ይዳሰሱ የኔታ ቅገብርኤል መንፈስ ይጸልልሻል ብሎ እንደሚያነጻት ተናገረ አንጂ ያለጥንተ አብሶ ትወልጃለሽ አላላትም ይላሉለዚህ ሐሳብ ከላይ አቡነ ማትያስ በተራ ቁጥር የሰጡት ትርጓሜ በቂ ምላሽ ይመስለኛልይጹልለኪይጸልልሻል የሚለውን ቃል ትርጉም ወረድ ብለን ለብቻ እናየዋለን የቅያሬድ አንጺሖ ሥጋሃቀዲሶ ኪያሃኃደረ ላዕሌሃ ተደጋግሞ ይጠቀሳልሆኖም ቅያሬድ አንጽሐ የሚለውን ቃል በዐቀባ ምስጢራዊ ትርጓሜ ስልት ነው የተናገረው ብለን መናገር ይቻላልያም ቢሆን ደግሞ ቅያሬድ አንጺሖ ሥጋሃ የሚለውን ቃል የጌታ ሰው መሆን በሜዘከርበት የትስብአት ጾመድጓ መጋቢት ቀን አይደለም የሠራውአእንዲያውም በትስብእት ጾመድጓ ለልየ በአዴየ ለሐኩዋ ለድንግል ድንግልን አኔው ራሴ በገዛ አጄ አበጀኋት ማለትም በማኅፀነሐና አዘጋጀኋት ነው የሚለውስለዚህ አንጺሖ ማለት በጊዜጽንሰቷ ስላለመሆኑ ማስረጃ የለምቃሉ የግድ ለብስራቷ ጊዜ ተወስኖ እንዲነገር አልተባለም ከግብረ ሕማማት የጠቀሱት መንፈስ ቅዱስ ዘወረደ ላዕለ ማርያም አንጽሐ ሥጋዚአሃ ለተወከፎአምላክ የሚል ንባብ ትርጉም አሳቸው አንዳሉት አይደለም በሊቃውንት ጉባኤ ታይቶ በ ዓም በታተመው ግብረ ሕማማት አንጽሐ የተተረጎመው ከሦስቱም ግብራት ከለከላት ተብሎ ነውሦስቱ ግብራት ዘር መቀበልሩካቤ አና ሰስሎተ ድንግልና ድንግልናን ማጣት ናቸውአንጽሐ ማለት ከነዚህ ግብራት ከለከላት ማለት ነው ከቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ የጠቀሱት ገሊላዊት ሐቀፈተከ ነፍሳ ቀደስከ ወሥጋሃ አንጻሕከ ትርጓሜው ዓለማየሁ ሞገስ በሚሉት መንገድ አይደለምአባቶች ይሕን ንባብ ሲተረጉሙት ገሊላዊት እመቤታችን በከንዷ ታቅፋ ያዘችህ በነፍስ በስጋ አነጻሐትሐተታጥንቱን ንጽሕት አይደለችምን። ሳዶቅወብእሲቱ አመወለዱሕጻነአስመአልቦሙውሉድ ለሕጻንሐቀፋሱራፊበአድ ወኢሐቀፋዳዊትዘመደሥጋሃዋሕድ አኮኑይጌይስቅሩብባአድ አምርጉቅዘሥጋዘመድ ትርጓሜውን እንለፈውምስጢሩ ግን በቤት ውስጥ ሌሎች ልጆች ወይም ረዳት የሌላቸው ወላጆች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ አናትዮዋ ሥራ ስትይዝ ባዕድ ቢሆንም የጎረቤት ሰው ሕጻንዋን ሊታቀፋት ይችላልአንደዚሁም ሳዶቅ የተባለው ኢያቄም ሳዶቅ የኢያቄም ሌላ ስም ነው አና ሐና ልጅ የሆነቸው ቅድስት ማርያም ሱራፊ የተባለው መልአከ ታቀፋትማለት ቅድስት ማርያም እንደ መልአከ ንጽሕት ናትዳዊት ግን አልታቀፋትምሲባል ቅድስት ማርያም ከዳዊት ዘር ብትወለድም የዳዊት በደል የለባትም እንደሆነ ሊቅዋ አመስጥረዋል ሊቀኅሩያን በላይ መኩንነንየቅኔዋ ንግሥት ዓም ከኢትዮጵያውያን የአንጽሐ ብሂል አራማጆች በተደጋጋሚ የሚሰነዘረው አመቤታችን ጥንተ አብሶ የለባትም የሜል አነጋገር ካቶሊካዊ ነውየቢላግዮስ አስተሳሰብ ነውአለቃ ታዬ በጣሊያን ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት አዲስ ብሂል ነው የሚል ነው ሊብ አስተርአየከላይ በ የተጠቀሰው እና አባ ሠረቀገቢላግዮስ በመሰረቱ የጥንተ አብሶን ብሂል ሙሉ ለሙሉ የማይቀበል ሰው በመሆኑ በሁሉም አብያተ ከርስቲያናት በ ዓም የተወገዘ መሆኑ ተገልጹዋልኢትዮጵያውያን የዐቀባ ብሂል ደጋፊዎች ከጌታና ከአመቤታችን በቀር በሌላው ሰው ላይ ጥንተ አብሶ አልነበረም አይሉምስለዚህ እነሱን ቢላግዮስ ማለት ቅንነት ማጣት ነውአለቃ ታዬ በካቶሊካዊነት አይታሙምባይሆን የፕሮቴስታንት ሚሽነሪዎች ተከታይ የነበሩ መሆናቸው በአደባባይ የተነገረ ነው መርስዔኀዘን ወልደቂርቆስትዝታዬስለራሴ የማስታውሰውጋዐዐሯ ዓምገስለሆነም አለቃ ታዬ በካቶሊካዊ መንፈስ በኦርቶዶክሳዊት ቤከ ላይ ተጽአኖ የሚያሳርፉበት እድል አልነበረም መንፈስ ቅዱስ ዐቀባ አምከርሠ አማ ካቶሊካዊ ብሂል ነው የሚለውን በሚመለከት አቡነ ማትያስ ለነ ሊብ አስተርዐየ በተቃውሞ የጻፉትን ምላሽ እንደወረደ ላቅርበው «የ ከከበበርሀህ። የእመቤታችን ጽንሰት አና የጌታ ከሰማይ ወርዶ በተዋሕዶ ሰው መሆን በሃይማኖተ አበው በተደጋጋሚ ፈጠረ በሚል ግስ ይገለጻልምሳሌዎች አሉንእንያቸው ከንፁሕ ዘር የተፈጠረች ድንግል ይላታል ቅዱስ ኤራቅሊስ ሃይማኖተ አበው ዘኤራቅሊስ ምዕ ቁ ገ በሥጋ ከመጀመሪያው ሰው ከአዳም ከአብርሃም ከዳዊት ከተገኘ ባሕርይዋም ኃጢአት የሴለበትበነፍስ በሥጋ ፍጹም የሆነ አካልን ሊዋሐደው ፈጠረሃይማኖተ አበው ዘቄርሎስ ምዕ ቁ ገ ጌታ የዚህችን ድንግል ንጹሕ ሥጋዋንና ንጹሕ ነፍስዋን ባገኘ ጊዜ ነፍስ ያለቸውን ሥጋ ሊዋሐደው ፈጠረ ሃይማኖተ አበው ዘዮሐንስ አፈወርቅ ምዕ ቁ ገ ከፈጠራት ጀምሮ በምንም በምን ከድንግልናዋ አልተለወጠችም ሃይማኖተ አበው ዘቴዎዶጦስ ምዕ ቁ ገከላይ የተገለጹት ምንባባት ቁልፍ ቃል የሆነው ፈጠረ ትልቁ መልእከት ወይም ምስጢራዊ ፍቺ ጽንሰት ነውእመቤታችን ተፈጠረች ስንል ተጸነሰች ማለት ነውየሰው ሕልዌ ተጀመረ የሚባለው ሲጸነስ መሆኑን ደጋግመን ተናግረናልነቢዩ ኢሳይያስ የፈጠረኸ ከማኅፀንም የሠራህ የሚረዳህም እግዚአብሔር ማለቱ ጽንሰት እንደ ፍጥረት ስለሚታይ ነውኢሳ ቁ ኢሳይያስ አከሎ በምዕራፍ ቁ ከማኅፀን ጀምሮ የሠራኝ ሲል ከአባቴ ዘርከእናቴ ደም አዋሕዶ በሥጋና ነፍስ የወላጅ ከፋይ ሰው አደረገኝ ማለቱ ነው የፈጠረ ትርጓሜ ፈጠራ እንዳይመስልብን አለቃ ኪዳነወልድ ከፍሌን ጠርተን ቃሉን ያፍረጥርጡትፈጢር መፍጠርማስገኘትካለመኖር ወደመኖር ማምጣትግብር አምግብር መሥራትማድረግማበጀትማዘጋጀትዐዲስ ነገር ማውጣትመውለድ ይሉናል አለቃ ኪዳነወልድ ከፍሌገየሰው ሥጋና ነፍስ አዳምን በመፍጠርሔዋንን በመሥራት ከተከናወነ በኋላ በቀጠለው ሂደት ሌላው ትውልድ የተገኘው በመራባት በመዋለድ ግብር እምግብር በዘር እየተባዛ እንጂ ከ ቀናት የሥነፍጥረት ክንውን ውጭ ፈጣሪያችን ዐዲስ ፍጥረት አለመፍጠሩን በመግቢያችን ስለጥንተነፍስ ስናወጋ ተነጋግረናልይሕ ሕገተፈጥሮ ለእመቤታችንም ይሠራልተፈጠረች ስንል ከኢያቄም ዘርከሐና ደም ተከፍሎ በተከናወነው ጽንሰት ነፍሷም አንደ ሥጋዋ አብራ በተከፍሎ ተገኝታ ተጸነሰች ማለት ነውስለዚህ ሥጋዋን ሊዋሐደው ፈጠረከፈጠራት ጀምሮ ድንግልናዋ አልተለወጠምድንግል ፈጣሪዋን ወለደቸውእርሱም እናቱን ፈጠረ ሲባል ከጽንሰቷ ጀምሮ በቅድስና በንጽሕና አንደ ተጠበቀች ያሳያልሆኖም አፈጣጠሯ ከሰው በተለየ ሁኔታ ያለእናት እና አባት የተከናወነ ነው አንልምበሩካቤ ዘበሕግ አምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ አንላታለን አንጂ ቅዳሴ ማርያም ቁ ተሐድሶዎች ባመጡት ፈሊጥ ጌታ ከአመቤታችን የነሣውን ሥጋ ብቻ አንጽቶ እሷን ግን በጥንተ አብሶ ትኖር ዘንድ እንደተዋት ይተርካሉይህቸችን ቅሰጣ አስቀድሞ የተረዳ የሚመስለው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ግን ጌታችን የዚህችን ድንግል ቅዱስ ሥጋዋንና ንጽሕት ነፍሷን ባገኘ ጊዜ ነፍስ ያለውን ሥጋ በመንፈስ ቅዱስ ፈጠረላት ብሎ ንጽሕናዋና ቅድስናዋ ከጌታ ሰው መሆን በፊትም የነበረ እንጂ ከጌታ ሰው መሆን ወዲህ ሆኖ እሱም ደግሞ ለራሱ አንጽቶ አንደ ጎኅዳሪና ማኅደር በማኅፀኗ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ከርሞ ወጣ አይልምየፈጠረውን ሥጋ ተዋሐደ ማለት ከነፍሷ ነፍስከሥጋዋ ሥጋ የነሳውን ባሕርየሰብአ ከመለኮቱ በገዛ ሥልጣኑ አዋሐደው ማለት ነውለዚህ ነው ቅዱስ ያሬድ በጥር ማርያም ድጓ መለኩቱ ወልድ ውስተሥጋሃ ደመረ የሚለውሥጋና ነፍሱ ከሰማይ የወረደ አይደለምከእርሷ የነሳው ነው ዕብ ቁ እና ገላ ቁ ፈጠረ ቃሉ ለትስብእት ሲነገር በማኅፀነማርያም መለኩት ከሥጋ በተዋሐደ ጊዜ ተፀነሰ ተዋሐደ ማለት ነው ይሕን ታላቅ የተዋሕዶ ምስጢር የተከናወነበትና ጌታን ያሕል ጽንስ ከእትብት በሆነ መግቦት የተሸከመ ማኅፀን ዘበናይዎች የውርስ ኃጢአት አለበት ይላሉቅዱሱ ጌታ ባልተቀደሰ ማኅፀን ተፀነሰ ብለው ደፍረው ይጽፋሉቢችሉማ አትብቱን ቆርጠው እናትና ልጁን ቢነጥሉ ደስታቸው ነውአእንተዋቸውኤራቅሊስ ይናገርታላቁ አባት ለሰው ሁሉ ከመገዛት የነጻነት መጽሐፍ የተጻፈባት ማኅፀን ወዮ እንደምን ያለች ናት ይላታል ሃይአበ ዘኤራቅሊስ ምዕ ቁ ገየአብ ቀዳማዊ ቃል የአዳም አበሳ ባልተጻፈባት ድንግል መጽሐፍ መቀረጹን እናምናለንእንደ መስኖ ውሃ ሽው ብሎ አለፈ አንልምሥጋና ነፍሱን ከሥጋና ነፍሷ ነሳቅዱስ ሲራኮስ አንዳለው እንደ መስኖ ውሃ በድንግል ማኅፀን ገብቶ የወጣ አይደለምነፍስን ሥጋን ነስቶ በአውነት ሰው ሆነ እንጂሕያው ቃል አርሱ የማይመረመር አካል ያለው አንድ ባሕርይ በመሆን የምትናገር የምታውቅ ነፍስ ያለችው ሥጋን በድንግል ማኅፀን ነስቶ ሰው ሆነሃይአበ ዘሲራኮስ ምዕ ቁ ቅድስት ኤልሳቤጥ እናትና ልጁን አስተባብራ እናቱን የተባረከሽየማኅፀኗን ፍሬ ቡሩክ አንዳለቸው ሁሉ የምንኮራበት ኢትዮጵያዊ የሥነመለኩት ሊቅ እናትና አልጁ አስተባብሮየፈጣሪና ፍጡር ግንኙነታቸውን ሳይስት ያወድሳቸዋልበእሱ ቃል አናሳርግ ንጽሕት ድንግል ሆይይሁቸ ዕለትበሉቃ ሯ ቁ ሯ የተነገረው የመንጻት ቀንስምዖን እንዴት የንጽሕናሽ ዕለት ሆነች። ካቶሊካውያን አመቤታችን የሰው ልጅ ሳትሆን አርአያማዊት ናት ይላሉ ስንባል አድገናልየተሳሳተ አባባል ነውየዐቀባን ብሂል ደጋፊ ወገኖች ይሄን አባባል የሚናገሩት ከአንጽሐ ወገን የሚሰነዘርባቸውን ካቶሊክ የሚል ታርጋ ለመሸሽ ነውሆኖም ሽሽቱ አላስፈላጊ ንግግር ለመናገር ምከንያት መሆን የለበትምካቶሊኮችን ስለነፍስ አፈጣጠር ባላቸው አስተምህሮ እና ያልተጠመቀ ሕጻን ነፍስ በመንጽሄ ነፍሳት ትነጻለች ብሂላቸው አንመስላቸውምልዩነታችን እሱ ነውበተረፈ እነሱም አንደኛ አመቤታችን በሥጋ የኢያቄምና የሐና ልጅ መሆኗን ነው የሚያምኑትነፍስ ትፈጠራለች አንጂ ከወላጅ አትከፈልም እንደሚሉ ግልጽ ነውይሄን የሚሉት አመቤታችንን ብቻ ለይተው አይደለምለሁሉም ሰው ሲፀነስ አዲስ ነፍስ ወዲያውኑ ትፈጠርለታለች የእነሱ አስተምህሮ ነውእኛ እንደ ኢኦተቤከ ነፍስ ከወላጅ ትከፈላለች እንላለን እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት የሚሉ የሀገራችን ሊቃውንት ከምልዐተኃጢአት ኀልዮነቢብገቢር ንጽሕት አንደሆነችቅድስናዋንምስጋናዋንወላዲተ አምላከነቷንከልማደአንስት ንጽሕት መሆኗንአማላጅነቷንፍልሰቷንአርገቷንያምናሉያስተምራሉይሄ ሁሉ አየታወቀ እነዚህ ሰዎች ላይ ብዙ ጊዜ በዐቀባ ቡድኖች ተሸቀዳድሞ ፕሮቴስታንትመናፍቅተሐድሶአርዮስንስጥሮስ በማለት ገፍቶ የመጣል ዘመቻ ይካሄዳልነገሩን ከባድ የሚያደርገው ይሕን ዘመቻ የራሳችን ሊቃውንት ላይ የሚያደርጉ ወገኖች ብሂሉን በአደባባይ ለሚሰብኩት አቡነ ሺኖዳ ሲሆን ጎንበስ ቀና በማለት ጉራማይሌ አቋም ያንጸባርቃሉከዚያም አልፈው ያከፋልናል የሚሉትን ስም ሁሉ ለመጠቀም ሲሉ ጥንተ አብሶ አለባት የሚሉትን የኛዎቹን ሰዎች ጥንተ አብሶ የለባትም የሚሉትን የካቶሊኮች ስያሜ በግድ ያሸከሟቸዋልመቼም አመቤታችን ጥንተ አብሶ የለባትም በማለት የሚታወቁት ካቶሊካውያን አለባት ብለው በመጻፋቸው ያሰለአገባቡ ካርዲናል ጳውሎስካርዲናል ሠረቀ ሲባሉ የኖሩ መነኩስና ፓትርያርክ መኖራቸውን ቢሰሙ ይሳለቁብናልይህቺ አካሄድ የአቡነ ጳውሎስና የአባ ሠረቀ የቀደመ ጽሑፍ የነአቡነ ሺኖዳ ብሂል ነው ከተባለ ሰው አቡነ ሺኖዳን ስለሚወድ ሰዎቹን ለማጥላላት አይመቸንም ከማለት የመነጨች መሆኗ ነውስህተት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት