Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

በዓሉ ግርማ ሕይወቱና_ሥራዎቹ.pdf


  • የቃላት ደመና

በዓሉ ግርማ ሕይወቱና_ሥራዎቹ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ደግሞስ ይህንን ስም ያወጡለት ስሙ ምን እንዲነግርላቸው ፈልገው ነው። ይህንን ጥያቄ አልተቀበለውም ምንህ ነው። የሚል ጥያቄ ማንሳቱን ይህንንም እንዲያስተካክል ለራሱ መናገሩን የቦርዱ አባላትም ይህንን ካላስተካከለ በስተቀር መጽሐፉን ለኅትመት እንዳይልኩት ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ እንደነበር እራሱ ነግሮኛል ብሎኛል እርግጥ ነው ግጥምን በብዙ መንገድ መፍታትና ማፍታታት ይቻላል ከላይ ተቀንጭቦ የቀረበው ግጥም በእኔ አረዳድ የተፀፀተና ሀዘን የገባው ሰው የሚዘምረው መዝሙር ነው መዝሙሩ ሊወለድ የቻለው በመጢቅ ሰዓት ልቡ ለሁለት በተከፈለበት ልብ ውስጥ ነው። ለሁለት የተከፈለ ልብ እንዲኖረው ያደረገውም በዚያች ቅንጣት አበባ ተምሳሌነትም ምን እንደሆነ ለመግለጽ እንዲህ ያለም መሰለኝ ግምት ነው እንግዲህ ለካስ አይደለችም ቅንጣቱ አበባ ጠፊና ረጋፊ የቅጠል ወለባ የዛሬ ውበት ድምቀት ግን የከርሞ ትቢያ የነገ ገለባ ይልቅስ ሕያው ናት አንዳች የፍቅር ዐዋይ የተግባር ጥሪትሽ ከቶ እማትሟሽሽ በልቤ የፀደቀች ቋሚ ሐውልትሽ ለወገኔ ፍሬ ላንች መታሰቢያሽሸ ከሮማይ በልባችን የተተከለ የድርሰት ሐውልት ለበዓሉም መታሰቢያ ኖታል በነገራችን ላይ ከኮሎኔል ተፈራ ጋር ስንጨዋወት አበራ ለማ በስንድ ዘለግ ባለ መጣጥፉ ላይ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ስለገለጸውና በዓሉ ስለተቀረበረበት ቦታ የሚያወሳውን ክፍል አንስቼበት መረጃውን ክፉኛ ተቃውሞታል በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዋቢ መረጃዎች ሀ በአማርኛ ቋንቋ የተጻፉ ሀብታሙ አለባቸው ያቋሳረ ኋ ፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃላየተየግ ማተሚያ ቤት መጋቢት ዓም ተክለሃይማኖት ወልደጸዲቅ ሳንሱር በደራሲውና በየቀይ ኮከብ ጥሪ ልብወለዶች የኢትዮጵያ ቋንቋ ሥነ ጽሑፍ ክፍል ያልታተመ ዓም።ቻ ኃሪሷሳና ጋዜጣ የካቲት ዓም። ጋዜጣ ዓም ዳዕ ይና ጋዜጣ ኅዳር ዓም ታኅሣሥ ዓም።

  • Cosine ማጠቃለያ

ጂምናዳስ የመጣው ቀጥታ ከሕንድ አይመስለኝም ከአሥመራ ወይም ከሐረር ወይም ከኤደን እንጂ በዘመኑ አዲስ አበባን የያዚት ሕንዳውያን ባንያውያን አመጣጣቸውም ከእነዚህ ሥፍራዎች እንደነበር ነው በቃልም በጽሑፍም ያገኘኋቸው መረጃዎች የጠቆሙኝ በዓሉ አዲስ አበባ በመጣ ጊዜ መጥቶም ጉለሌ ግርማ ወልዴ ቤት መኖር ከጀመረ በቷላ ከአባቱ ከጂምናዳስ ጋር የነበረው ግንኙነት የሻከረ ነበር አልፎ አልፎ ካልሆነ በቀር ከአባቱ የሞራልም ሆነ የገንዘብ ድጋፍ አያገኝም ነበር ጉለሌ እንደ ሱጴ ባትሆንም አየርዋ ቀዝቃዛ ነበር በዓሉ ከዚያ ወደአዲስ ከበባ ሲመጣ በአየር ለውጥ የተነሳ ብዙ የተቸገረ አይመስለኝም ጉለሌ ወፎች ያፏጩባታል ነፍሳት ያንሳርሩባታል አራዊት ይጮሁባታል ጉለሌ እንደ ሱጴ ተፈጥሮኣዊ ናት ድንግልናዋ አልተገረሰሰም በዓሉ ከሱጴ ጓደኞቹ ጋር ያደርግ እንደነበረው ጉለሌ ገብቶም የዋና አምሮቱን ከመወጣት አልተቆጠበም ያልተለመደ ነገርም አየ ከጓደኞቹ ጋር ሆኖ ከሲኒማ ጋር ተዋወቀ የሚያውቁት እንደነገሩኝ ታርዛንን አይቶ አይጠግብም ደጋግሞ ተመልክቶታል ፊልሙን ለምን በቀላሉ ሊወደው እንደቻለ አላውቅም በየትኛውም የልጅነት አዕምሮ ሲታይ በቀላሉ በልቦና ሊቀረጽ የሚችል ስለሆነ ይሆናል ጥዋት ተነስቶ ጓደኞቹን አስከትሎ ወደ ጉለሌ ጫካዎች ያመራል እንደ ታርዛን እንሁን እያለ ዛፍ ላይ ይወጣል ታርዛን የሆነውን ሁሉ ሆኖ ሊያሳያቸው ይቸኩላልኝ ታርዛን ቤተሰቦቹ የተለዩት በአካልም ታርዛን በበዓሉ ሕይወት ብቻ ሳይሆን በዘመነ በነበሩ በሌሎች የአዲስ አበባ ልጆች ላይም ተጽፅኖ ማሳደር የቻለ ፊልም ነበር ፍቅሩ ኪዳኔ የፒያሳ ልጅ በሚለው መጽሐፉ ላይ እንደጠቀሰው አንደታርዛን ጫካ ውስጥ ለመኖር የወሰነ ሁለት የሊሴ ገብረማርያም ተማሪዎች ግርማና ፊናቶ አቃቂ ሄደው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በመንፈስም የማይዛመዳቸው ዝንጀሮዎች አግኝተው ያሳደጉት ሰው ቢሆንም እንደ ዝንጀሮዎች አድጎ ከዛፍ ዛፍ እየተንጠለጠለ የሚኖር ከተለየ ዘር በመወለዱ ስሜቱ የሚዋዥቅበት ታዳጊ ነው ስለጠፉ በፖሊስ ፍለጋ ከተያዙ በኋላ ወደ ትምህርት ቤት ተመልሰዋል ገጽ እንደመታደል ሆኖ ታርዛን የሚለውን ፊልም ካዩ ልጆች መካከል አንዱ የሆነው ፍቅሩ ኪዳኔ ታርዛንን ሆኖ የሠራውን ጆኒ ወይስ ሙሰር የተባለውን ተዋናይና የውዛህ ዋና ተወዳዳሪ አግኝቶት አድናቆቱን ገልፆለታል በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ተማሪው በዓሉ ግርማ ከቄስ ትምህርት ቤት እስከ ሚችገን ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጡት የጣልኩት በኦሮምኛ ቋንቋ ነው በግምት አስር ዓመት እስኪሆነኝ ድረስ እዚያው ሱጴ መምሬ መሀሪ ዳዊት አስደግመውኛል ዘወትር ትዝ ይለኛል አንዳንድ ነገሮችን በቃሌ በመያዜ መምህሩ ያደንቁኝ ነበር ፊደል ልቁጠር ዳዊት ልድገም እንጂ አማርኛ መናገር አልችልም የትምህርት አሰጣጡ በቃል ስለነበር ያንኑ በቃል መመላለስ ነበር የሚለው በዓሉ መምሬ መሀሪ የሚላቸውን የኔታንምዴዳ አድርጎ በኋለኛው ዘመን በየህሊና ደወል ውስጥ እንዲህ ገልዷቸዋል መምሬ መሀሪ ቄስ ይሁኑ አይሁኑ በአርግጥ የሚያውቅ የለም እርሳቸው ከጎጃም ነው ይላሉ እንጂ ከየት እንደመጡ አይታወቅም ለማንኛውም ነገር ከብዙ ዘመን በፊት ሱጴ ቦሮ ሲደርሱ ክብሳታቸውን አሳምረውና መስቀላቸውን ደቅነው ስለነበር የመጡት መምሬ ተብለው ቀሩ ፊታውራሪ ከአልቄ ወንዝ ባሻገር ካለው ጉብታ ላይ በግቢያቸው ትይዩ አድርገው የእልቄ ማርያምን ቤተክርስቲያን ካሳነፁ በኋላ ነበር በቅርቡ ቄሰገበዝ የተባሉት ከዚያ በፊት የሚኖሩት የየመንደሩን የገባር ልጆች ሀሁ እያስቆጠሩ ነበር በዓሉ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ይከታተል ዘንድ ልዕልት ዘነበወርቅ ትምህርት ቤት ገባ ትምህርት ቤቷ ከካዛንችስ በሲግናል በኩል ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ የምትገኝ ሲሆን አድዋ ድልድይም ሳይደረስ የምትገኝ ትምህርት ቤት ናት በአሁኑ ጊዜ እዚሁ አካባቢ በመለስ ዜናዊና በከበደ ሚካኤል ስም የተሰየሙ ሁለት ፉውዱዴናች አሉ ትምህርት ቤቷን ተጎራብተዋታል ማደግ ያቆመች ናት ደንዝዛ ቆማለች ልዕልት ዘነበወርቅ በዘመኑ እጅግ ተደናቂ የነበረችና ከቀደምት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች አንዷ ናት ሴት ተማሪዎችን አብዝታ በመቀበል ትታወቃለች ወዉንድሙ ነጋሽ ደስታ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ድርሰት መነሻው ሕይወት ነው ግንቦት ዓም የህሊና ደወል ማንኩሣ አሣታሚ ፅትም ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ፋንታሁን እንግዳታሪካዊ መዝገቡሰበብ በተሰኘው መጽሐፉ ላይ እንደጠቀሰው ልዕልቲቱ የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ አራተኛ ልጅ ነበረች በለጋ ዕድሜዋ ለአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ለደጃዝማች ኃይለሥላሴ ጉግሣ ተዳረች ኑሮዋም ትግራይ ሆነ ይህ ፖለቲካዊ ጋብቻ በተፈፀመ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ልዕልቲቱ በጠና ታመመች የሰባት ወር ነፍሰጡር ነበረች ከያዛት ብርቱ ደዌ እንድትፈወስም አንድ ጣሊያናዊ የሕክምና ባለሙያ ያለችበት ድረስ ዘለቀ ጤንነቷን መርምሮ የምትውጠውን መድሃኒት ቢያዝላትም የንስፃ አባቷ ግን መድሃኒቱን እንዳትወስድ በብዙ ተከሳከለ ምንም እንኳን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በሀኪሙና በሃይማኖት ሊቁ መሃል የተፈጠረው አለመግባባት ልጃቸውን እየጎዳ መሆኑን ቢያስታውቁም የዘገየ ውሳኔ ሆነና የልዕልቲቱ ሕይወት ተቋረጠ የበረታ ኃዘንም በመላ ኢትዮጵያ ተደረገ ለዚህች በፃያ አራት ዓመቷ ለተቀጨችው ወይዘሮ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ በስሟ የተለያዩ ተቋማት ተሰይመውላታል ልዕልት ከነበ ወርቅ የአካል ጉዳተኞች ሆስፒታል ልዕልት ዘነበወርቅ ትምህርት ቤት በዓሉ ደርግ ሚስስ ፎርድ ብሎ በቀየረው ቀደም ሲል ግን ልዕልት ዘነበወርቅ ተብሎ ይጠራ በነበረ ትምህርት ቤት ገብቶ ተማረ ከዜሮ ክፍል ተነስቶ ስምንተኛ ደረሰ ስምንተኛ ክፍል ሲደርስ ግን ይህን ክፍል ደግሞ መማር እንዳለበት ተነገረው ወድቋል በዓሉም በልጅነት ጨዋታና ዝላይ በጣም እወድ ስለነበር ለጥናቱ ትኩረት አልሰጠውም ነበር ብሏል ምክንያቱን ሲገልጽ በሚቀጥለው ዓመት ፈተና ሲደርስ ታመምኩ በመሆኑም እንደገና አለፈኝ ቢሆንም ስምንተኛ የደረስኩት በስድስት ዓመታት ውስጥ ስለነበር የጠፋው ጊዜ ተካክሷል ማለት እችላለሁ በማለት ትዝታውን ተናግሯል። ከዚያ የተገኘው ልምድ ዖፅቆብ ወልደማርያም በዚህ ወቅት የጋዜጣው አዘጋጅ ስለነበር የተጠቀሰው ነገር አውነት መሆነን በዓሉም ዜና እየጻፈ ለጋዜጣው ያቀብል እንደነበር ገልጾልኛል በጌዲዮን ወልደ አማሃነኤል አማካኝነት የተሰናዳውና ርዐላእ ርቨላአርጀ ዐ እገገባኛ ርኗ ከክ ዩዞቨዚ የሚል ስያሜ የተሰጠው መጽሐፍ በዓሉ ግርማ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከ ጀ ባሉት ዓመታት ዝዘልክ ፐህዐእበ ርዐየርል እንደነበር ገልጂል ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ የሥነጽሑፍና የፖለቲካ ጽንሠ ሐሳቦች የለውጥ ፍቅር አሳድሮብኛል የማኅበሩ ተወካይ ሆነን ሌኒንግራድ ሄድን ሌኒንግራድ የሄድነው ከኢትዮጵያ ጄሃ ማግኘት ስለማይቻል አምስተርዳም እንሄዳለን ብለን ነው አምስተርዳም ስንደርስ በነጭ ወረቀት ሌኒንግራድ ለመግባት ቻልን የፊውዳሉ መንግሥት ይከታተለን ነበር በጉባዔው ያደረግሁት ተሳትፎ በጊዜው ንቃት ሰጥቶኛል ለሠፊው ሕዝብ መታገልና ለነፃነቷ መታገል የገባኝና ሁኔታው የተከሰተልኝ በዚያን ጊዜ ነበር ለውጥ ቢባልም ከዚያ በፊት ሳይንሣዊ ይዘት አይገባኝም ነበር ሐሳባውያን ነበርን ለማለት ይቻላል በዓሉ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪ በነበረበት ጊዜ በግቢው ውስጥ የሚደረጉት እንቅስቃሴዎች ድራማው የፃሳብ ሙግቱና አመፁ እጅጉን ተደማጭና የሚተኮርባቸው ነበሩ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ሰለሞን ደሬሣ ተስፋዬ ገሠሠና ሌሎች ተማሪዎች ነበሩ ንቁ ተሣታፊዎች በታኅሣሥ ግርግር ሰሞን በዓሉ የንቅናቂው ንቁ ተሳታፊ ከሆኑት ተማሪዎች መፃል ዋነኛው ባይሆንም በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ከተቀላቀሉ ተማሪዎች መካከል ግን አንዱ ሆኖ ነበር አብሮት የተማረውና በኋላም በጓደኝነት ከአሱ ጋር ለረዥም ጊዜ የቀጠለው ሞገስ ተክለሚካኤል እንዳጫወተኝ ሰልፉን ከማካሄዳቸው በፊት ስለ ንቅናቄው ምንም ግልፅ የሆነ አውቀት አልነበራቸውም ስለ ግርግሩ ማብራሪያ ለመስጠት ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ብቅ ያሉትም ተወካይ ተማሪዎቹን በንግግር ማሳመን አልቻሉም ተማሪዎቹ ግን በሁለት ነገር ላይ ስምምነት ላይ ደረሱ የመጀመሪያው ለውጡ ለውጥ ያመጣል ብሎ ማመን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አፄ ኃይለሥላሴን ለማውረድ ተብሎ ምንም ደም ማፍሰስ አይጠበቅብንም ሰላማዊ ህዝብ ላይ አደጋ እንዳንጥል እንጠንቀቅ የሚል ነበር ሰልፉን እየመራ እያስተባበረ የነበረው ወዉንድመ ነጋሽ ደስታ ዓም አሁን የዓለም አቀፍ የሰላምና የእርቅ ጴዕድፖይሦኑ ምክትል ኃላፊ በአፄው ዘመን ውጭ ሀገር ሄዶ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነትን ተምሮ የመጣ ለአስር ዓመታት ያህል በማስታወቂያ ሚኒስቴር ባልደረባነት ሲያገለግል ቆይቶ ከፕሬስ ድርጅት ወጥቶ በሌሎች መሥሪያ ቤቶች ያገለገለና እያገለገለ ያለ ብርፃነ አስረስም ማን ይናገር የነበረ የታህሣሥጮ ግርግርና መዘዙ በሚለው መጽሐፉ ላይ ይህ ጥያቄ በተማሪዎች ዘንድ ተነስቶ እንደነበር ጽፏል ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ግለሰብ እዚያ ክቡር ዘበኛ ወሰደን እዚያ እስክንደርስ እየዘመርን ነበር ግጥም ተጽፎ ተበትኗል እሱን ነው የምንዘምረው ታሪክ ያለህ የሀገሬ ሰው ታሪክ ያለህ የሀገሬ ሰው ተነሳ። የሕይወት መንገዳችን የተለያየ ነበር ፍልስፍናችንም ጭምር በዓሉ ከአማርኛ ድርሰት ይልቅ ማህበራዊ ብሶቶችና የተለያዩ ፖለቲካዊ አቋሞች በሚንፀባረቁበት የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ጋዜጣ ላይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ግጥሞችን ወደ መጻፍና ግሉ ክለብ ተብሎ በሚጠራው የዘማርያን ቡድንም ወደ መሳተፍ ያበዘነብል ነበር አብዛኞቹ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግሉ ክለብ በመሣተፍ ራሳቸውን ያስደስቱ ችሎታቸውን ያበለፅጉ የነበረ ቢሆንም በክለቡ ውስጥ በዓሉ የተሻለ ዕውቅና አፍርቶ ነበር መዝሙሮቹ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚቀርቡ ነበሩ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዮሐንስ ክፍሌ በዓሉን የሚያውቀው ጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤት ውስጥ ነው ዮሐንስ በጋዜጠኛነት ሰርቷል አየርመንገድ ውስጥ አገልግሏል ደርግ ፀረአብዮተኛ ነህ ብሎ ለዓመታት አስሮታል ከበዓሉ ጋር የ ክፍል ተማሪዎች ሳሉ ነው የዕውቂያ ድንኳናቸው የተተከለው በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በዓሉ ቁጥብነት የሚታይበት ጊዜውን በዋዛ ፈዛዛ የማያሳልፍና ወዳጅነቱን ከጥቂቶች ብቻ የመሰረተ ሰው እንደነበር ያስታውሳል የልጅነት ጭፈራ የማያባብለው ከልክ ያለፈ ተግባር ሲፈፅም የማይታይና ሕይወቱ ከዓለማዊነት ይልቅ ወደ መንፈሣዊነት ያዝነበለ እንደነበርም ይታወሰዋል ዮሐንስ ምንም እንኳን በዓሉን የሚያውቀውና የሚተዋወቀው ዊንጌት ትምህርት ቤት ቢሆንም እንደ ጓደኛ አብሮ መዋል መጨዋወትና መቀራረብ የጀመሩት ሁለቱም በጥሩ ውጤት ወደ ቀኃሥ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አራት ኪሎ ከገቡ በኋላ ነው እነሱ ኮሌጅ ሲገቡ የተማሪዎቹ ጠቅላላ ቁጥር ነበር ወደ ኮሌጁ ሲገቡ ፖለቲካዊ ዕውቀታቸው ዝቅ ያለ ነበር ይህን ዝቅ ያለ ፖለቲካዊ አመለካከታቸው ተመንጥቆ ከፍ ሊል የቻለው ዩኒቨርሲቲው ነፃ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ ከአፍሪካ ሀገራት ባስመጣቸው ተማሪዎች አማካይነት ነው ከኬንያ ከታንዛኒያ ከናይጄሪያ እነዚህ ተማሪዎች ከቅኝ ግዛት ለመላቀቅ ብርቱ ጥረት ካደረጉ ሀገራት የመጡ ናቸው ፖለቲካን ለምደውታል ተለማምደውታል ያኔ በዎቹ መጀመሪያ እነበዓሉ ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ቁርስ ምሳና እራት ብቻ ሳይሆን የሻይ እረፍትም ነበራቸው በሻይ እረፍት ሰዓትም ዳቦና ሻይ ወይም ዳቦና ወተት ይቀርብላቸዋል ጥቂቶች ናቸው ከሁለተኛ ሴሚስተር በኋላ እያንዳንዳቸው የየራሳቸው የሆነ መኝታ ይኖራቸዋል ዩኒፎርም ለብሰው ግቢ ውስጥ የሚንቀሳቀሱት እነዚህ የነጻ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚዎች አንድ ቀን በሻይ ሰዓት በማስታወቂያ ሰሌዳው ላይ አንድ ሥዕል ለጠፉ ሥዕሉ አንድ የሮማ ጳጳስ የጣልያን ወታደሮችን ባርኮ ኢትዮጵያን ይወሩ ዘንድ ሲልካቸው የሚያሳይ ነው የዚህ ሥፅል መለጠፍ የዩኒቨርሲቲ ግቢው ማኅበረሰብን አነጋገረ ሹክሹክታው በረታ ለምን ቢባል የሥዕሱ መለጠፍ እጅጉን የሚያስቆጣው መምህራኑን ነው መምህራኑ ዳፅዕጅቿጅዖቻ ናቸው የዚህ ሥዕል መለጠፍ እነ በዓሉን አነቃቃቸው መጋረጃውን ገለጠላቸው ሀዲስ የተባለው ሀዲስ ውስጥ የምናገኘው የበዓሉ ግርማ ገፀባህርይ ይህንን ነገር አፅንዖት ሰጥቶ ይመሰክራል አይናችንን የከፈቱልን በኃይለሥላሴ ስኮላርቪፕ የመጡት የአፍሪቃ ተማሪዎች ነበሩ ጊዜው ተለወጠ አኛም ተለወጥን ከሕይወት የምታገኘው ልምድ ብዙ ነገር ያስተምርፃል ይሳል ሀዲስ ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሙ ስድስት ሰባት ሆኑና ከአነዚህ መዛሃል ዮሐንስ ሞገስና በዓሉ ይገኙበታል በሳምንት አንድ ቀን ፐፀ ርዕጸ በሚል ስያሜ የጻፉትን ቦርድ ላይ መለጠፍ ጀመሩኔኹ የቡና ጊዜ ውይይት መሆኑ ነው አንድ ርዕሰጉዳይ ይመርጣሉ ይወያዩበታል ይጽፉታል ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ይለጥፉታል በአንድ ርዕሰጉዳይ ላይ ብቻ አንዲት ገጽ ብቻ በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ለፅይታ የምትበቃ ይህ ልማድ እየተወደደ ሄደ ዛሬ ደግሞ ምንድነው የያዘችው እየተባለ ተሻምቶ የሚያነባት በረከተ የተማሪዎችን መንፈስ መቀስቀስ ቻለች ሳምንታዊ ጋዜጣ መሰለች ከመምህሮቻቸው መካከል አንዱ እናንተ እንዲህ ጋዜጣ ላይ የመጻፍና የማስነበብ ጉጉትና ተሰጥዖ ካላችሁ ለምን ስለጋዜጠኛነት የሚያስተምር መምህር አናስመጣላችሁም። አዲስ ዘመን ከቤተ መንግሥት የተገኘ ወሬ ነሐሴ ገጽ እና ቫ ኗ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዙፎጾጹጺ ክፍል ቀትር ከማኅበራዊ ሕይወቱ እስከ ሙያዊ አስበርክቶቱ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ጫ አበባዬ አፍርቶ አሸቱ ካማረህ እንደባዕድ ቆመህ ለምን ታየኛለህ። በዕድሜ ሀገር ውስጥ ካሉና በሕይወት ከሚንቀሳቀሱ ጋዜጦች የሚቀድማት የለም በዓሉ የአራት ወይም የአምስት ዓመት ሕፃን ሳለ ከኦሮምኛ ቋንቋ ውጪ ሌላ ቋንቋ ያለ በማይመስለው ዘመን አዲስ ዘመን በአማርኛ ራሷን ማስተዋወቅ ተሳክቶላት ነበር ከኢሉ አባቦራ ከሱጴ መንደር ውጪ ሌላ ዓለም መኖሩን ለማወቅ ነፍሱ በማትፈቅድበት ዘመን ጋዜጣዋ በሳምንት አንድ ቀን በመላው ኢትዮጵያ ትሰራጭ ነበር በተወለደች በ ዓመቷ በዓሉ ግርማ በዋና አዘጋጅነት ይመራት ዘንድ ሁኔታው አስገደደ በርግጥ ይህ ዘመን ለአሱ የተለየ ነው አልማዝ አበራን አግብቶ መስከረምና ዘላለምን ወልዶ የአባትነት ማዕረግ አግኝቷል ከአድማስ ባሻገር የምትል ልብወለድ አስነብቦ ደራሲነቱን አስመስክሯል በመጽሐፏ ምክንያትም «ነፍሳችን ለኪነጥበብ ታጭታለች የሚሉና እውነታችንም ሕይወታችንም የምንገልጠው በሥነጽሑፍ ነው የሚሉ ልቦች ወደ በዓሉ ግርማ የበኩር ልብወለድ ልባቸውን ጥለዋል ወዳጅነትም መስርተዋል ምን ይል ምን ይፅፍ ምን ያስከትል ይሆን ባዩ በዝቷል አዲስ ዜመን ጋዜጣ ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በየጊዜው ለሚያነሱት ጥያቄ መልስ በመስጠት የንጉሠ ነገሥቱን አፍ ተውሳ መቆጣትና መቆጣጠር ሥራዋ ሆኖ ነበር ፊታውራሪዋ በዓሉ እንዲሆን ተሹሟልና በዓሉ በተለመደው ወንዝ ፈሰሰ በዚህች በተለመደች ወንዝ መፍሰሱ የተማሪዎች ቅሬታ ተገቢ መሆኑን ባለመግለፁ የአፄውን ሥርዓት ከሚነቅፉ ለውጥ ናፋቂ ጎበዛዝትና ወይዛዝርት ጋር እርምጃውን እኩል ባለማድረጉ በአንዳንድ ፀረፊውዳል ሃይላት ዘንድ ነቀፌታ እንዲሰነዘርበት ሆነ አንዳንዶች ደግሞ ጋዜጣው መንግሥት ፈረስ ሆኖ እንደ ልብ የሚጋልብበት ሜዳ እንጂ አዘጋጅ ተብዬው ልባዊ ምኞቱን በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ተከትሎ ከመንግሥት ጋር ፍልሚያ ለመግጠም የሚመርጠው ጦር ሜዳ አይደለም አሉ በዚያ ዘመን በዎቹ መጀመርያ አጋማሽና መጨረሻ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በሚጽፈው ጽሑፉ ምክንያት ብዙ መዘዝና ጓዙን አስከትሎበት መጥቷል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ስሙ በሚጠራባቸው መድረኮች ሳይም ተቃውሞአቸውን የሚያስደምጡ ቅሬታቸውን ሳይሸሽጉ የሚናገሩም ነበሩ አሉም እኔ በበኩሌ በእነዚህ ዘመናት በዓሉ በልቡ ምን ያስብ እንደነበር መረጃው ባይኖረኝም የአንድ ጋዜጣ ርፅሰአንቀፅ ግን ሁልጊዜ በዋና አዘጋጁ ብቻ እንደማይጻፍ የታወቀ ነው አልፎ አልፎ ሌሎች አዘጋጆች ተሳታፊ ይሆኑበታል ዋና አዘጋጁ ሳያየውና ይሁንታው ሳይታከልበት ግን ለንባብ አይበቃ እንደነበር የዚያን ዘመን ስመጥር የጋዜጣ አዘጋጆች አጫውተውኛል በዚህ ዘመን የነበሩ ጋዜጦች በመንግሥት ድጎማ የሚተዳደሩና አካሄዳቸውን ከመንግሥት ያልለዩ ነበረና የልባቸውን ሃሣብ ተከትለው አልነበረም የሚጽፉት መንግሥት እንዲባልለት የሚፈልገውን መልዕክት እንጂ። ደነቁ የሀገር ፍቅር ኖሯቸው አንዲያድጉ መደረግ አለበት ፊልም እና ሥዕል ለዚህ ዓቢይ ሜና መጫወት ይኖርባቸዋል የተለያዩ የኢትዮጵያ ሌምዓሷዎሥቻ በያሉባቸው የውጪ ሀገር ከተሞች ስለሀገራቸው የሚገልጽ የፊልም ክምችት ቢኖራቸውና እና በዚህ ዓይነት ኢትዮጵያን በዓለም ዙሪያ ቢያስተዋውቋት መልካም ነው ሀገራችንን በተመለከተ እኛው ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ ፀደይ መጽሔት የበዓሉ ግርማ ህይወትና አመለካከት የካቲት ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ካልሠራን ማንም ስለ እኛ ሆኖ የሚሠራልን የለም የውጪ ሰዎች ስለ እኛ አይቆረቆሩም ተጨንቀው አይጽፉም አይስሉም እንስራ ቢሉም እንኳን እንደ እኛ የኢትዮጵያን ጓዳ ጎድጓዳ የሚያውቀው የለም እያለ ይነግረኝ ነበር ዘወትር ለአሁኑ የፊልም ማዕከል መቋቋም በዓሉ ዓቢይ ድርሻ አለው ምክንያቱም ጽንሠ ሃሣቡን አፍላቂው እሱ ነውና በዓሉ በሹመት ላይ ሌላ የሹመት ካባ መደረቡ ልቡን አያስደስተው እንደነበር ግን ባለቤቱ አልማዝ አበራ ብቻ ሳትሆን የሙያው ባልደረባ የነበረው ሙሉጌታ ሉሌም እማኝነቱን ሰጥቷል ብዙ ሰዎች የማስታወቂያ ሚኒስቴር ሹም መሆን ከመሪዎች ጋር ግንኙነት መፍጠሪያ ዕድል አድርገው ያዩታል ዶክተር ጌታቸው መካሻ እውነተኛው ሹመት የመጣልኝ አሁን ነው የማስታወቂያ ሚኒስትር መሆን ማለት የገና ዳቦ መሆን ነው ከላይ እሳት ከታች እሳት ነበር ያሉት ከታች እናንተ ትጠብሱኛላችሁ ከላይ ደግሞ ከንጉሥሠ ከቤተክህነቱ ከመሳፍንቱ ከፓርላማው የሚመጣው የቁጣ እሳት አይቻልም ማለታቸው ነበር ታዲያ ሱሪ ባንገት የሚባል አገላለጥ በተፈጠረበት በዚያ ዘመን ምንም ዓይነት ጥረት የተሞላበት ሥራ ቢሰራ ሳቦታጅ አሻጥር ሻጥር ነበር የሚባለው በቀን ቢያንስ ከፃምሳ የማያንሱ ሹሞች የግልገል ሹሞችና የካድሬዎች ቁጣ ይመጣል በቅርብ እንደማውቀው ለምሳሌ በዓሉ ግርማ ማስታወቂያ ሚኒስቴርን በበላይነት ሲመራ በነበረበት ወቅት መላው የደርግ ቢሮክራሲ ሲንጫጫበት ነበር ይኽ የየቀኑ ምስ ሲሆን አሻጥር ልማዳችሁ ነው የሚል በሥራችን ላይ እምነት የማጣት ሁኔታም ነበር በነገራችን ላይ በሁሉም የማስታወቂያ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ላይ የነበረው ጫናና ጭንቀት ቀላል አልነበረም ለማንኛውም በአንድ በኩል ዘወትር በመጠርጠር መሥራት ያውም ኃላፊነት ወስዶ በሌላ በኩል ደግሞ ማስታወቂያ ሚኒስቴር የመጣው ሁሉ የሚጋልበው በቅሎ መምሰሉ ደስ የሚል ጉዳይ አይደለም ለጋዜጠኛ ደግሞ ቢሮክራትነት አያስደስተውም ያንን ሥፍራ በተመለከተም በዓሉም አይወድደውም ነበር በዓሉ ግርማ በዚህ ሹመት መቀመጡ ከላይ እንደተጠቀሰው በሁለት አቅጣጫ ነበር ይወገር ይወገዝ ይመረቅና ይረገም የነበረው አንዳንድ አሁን ግን የፊልም ማፅከሉ አለ እንዴ። ከነዚያ ሰዎች መካከል ብላታ ግርማቸው ተክለሃዋርያት አንዱ ነው ግርማቸው በአዔው ዘመን የነበሩ እድፎችንና ጉድፎችን ለቅሞ እንዲወጣ በማድረጉ በዚህም ግብሩ በንጉሁ ዘንድ ባለመወደዱ ንጉሥን የሚያጋልጡና ሥርዓቱን የሚያሰድቡ ዘገባዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በሌሎች የመንግሥት ሚዲያዎች እንዲነበቡ በመፍቀዱ ወደ ኢሉአባቦራ በግዞት መልክ እንደተላከ በመናገሩ ከሞት አመለጠ ለሰባት ዓመታትም ታሰረ ዶር ተስፋዬ ገብረእግዚእም ከተሾመ ጊዜ ጀምሮ ቦታው በየዕለቱ ንትርክና ክስ እንደሚያስተናግድ ቦታው ተወዳጅ አንዳልነበር የንጉሠ ነገሥቱን አገዛዝ ላለማስቀየም በሚደረገው ጥረት ብዙ ስህተቶች ለመስራት እንደተገደደ ተናዞ ነበር ግና ይህን በተናዘዘ በጥቂት ቀናት ውስጥ ነው ደርግ ከስልሣዎቹ ባለሥልጣናት ተርታ አሰልፎ የሞት እርምጃ የወሰደበት በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሙጨጫሙ የታወቀ ነው ደርግ ስልጣን ላይ እንደወጣ በጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ አንዳንድ ጋዜጠኞች ተረሽነዋል ከስልጣናቸው ተነስተዋል ቤቱ እርጋታ አልነበረውም በየዕለቱ ሞት ከደጃቸው ያልፋል አስደንግጦኣቸው ብቻ አከይመለስም ሥርዓቱ አንዱን ለሞት ሌላውን ለቅጣት ሌላውን ለስደት ሌላውን ለእስር ሲዳርግ ታይቷል የበዓሉ ግርማ የምክትል ሚኒስትርነት ማዕረግም በውስጡ ሺህ ሞት ነበረው ከእሱ በፊት ቋሚ ተጠሪ የነበረው ተስፋዬ ታደሰ የሚባል ነበረ ይህ ሰው በጄኔራል ተፈሪ በንቲ ላይ አብዮታዊ እርምጁ ሲወሰድ ለምሳ ሲያስቡን ለቁርስ አደረስናቸው» የሚል መግለጫ በተነገረ ሰሞን ወዲያውኑ ታሰረ በዓሉ ነበር በቋሚ ተጠሪነት ቦታ የተቀመጠው ወንበሩ ደም ለምዶ ነበረ ከተስፋዬ ታደስ በፊት የነበረው አስራት ደስታም ብመንግስት ላይ ሲያሴርና ከፀረሕዝቦች ጋር ሲዶልት ተደርሶበታል ተብሎ ተገደለ ከአስራት በፊት የነበረው ዶክተር ተስፋዬም እረ ይሄ ቦታ አልሆነኝም እንዳለ ከበታቾች ጋር አንገት ለአንገት እንደተናነቀ ከበላዮቹ የግሣፄ ዶፍ እየዘነበበት ቆይቶ በመጨረሻም የአብዮቱ ጅብ በላው ወንበሩ ደም የለመደ ይመስላል እናም በዓሉ በወንበሩ ተሰየመ የተለመደ ሀሜታም መጣ አንዳንዶች ከጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጋር የተለየ ዕውቂያ ስላለው ነው የተሾመው ሲሉ በሌላ ወገን ያሉት ደግሞ የለም ደርግ ለምሁራንና ለልሂቃን ያለውን መልካም ስሜት ለማሣየትና የወታደር ስብስብ ብቻ አይደለንም ለማለት ነው የሾመው ይላል አሁንም ሌላ ወገን የለም እሱ ራሱ ከወታደሩ ጎን በመቆም ፃገሪቷን ካላገዝን አንድነታችን ይላላል ብትንትናችን ይወጣል የሚል አቋም እንዳለው በጽሑፎቹ ስላንፀባረቀ ነው የተሾመው ያሉም ነበሩ የደርግ ሥርዓት ከወደቀ ከ ዓመታት በላ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም የበዓሉን ሹመትና የተሾመበትን ቦታ አስመልክተው ለገነት አየለ አንበሴ እንደተናገሩት ቦታው አስቸጋሪ ጋዜጠኞቹ ሞገደኞች ነበሩ ብለዋል መችም ማስታወቂያ ሚኒስቴር ውስጥ ሰው ማግኘት አስቸጋሪ ነበር በሏላም ቢሆን ማስታወቂያ ሚኒስቴር ሁሌ ችግር ነው ተጀምሮ አእስኪጨረስ መንግሥት እንደሚሰጠው በጀት በአመራሩ ጥንካሬ በመሣሪያም በሰው ዓይነትም በውነቱ የተሟላ ሆኖ አያውቅም ከሚኒስትሮቹ ጀምሮ ታች ድረስ ችግር አለ እና በመጀመርያዎቹ ወራት ሰው ለማግኘት ተቸግረን ነበር የቴሌቪዥን ኃላፊ ማን ይሁን። ገነት አየለ አንበሴ የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች ክፍል አንድ ሜጋ አሣታሚ ድርጅት ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ማኅበራዊ ሕይወቱ በዓሉ ግርማ ቀይ ነበር ቁመቱ መካከለኛ። ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ ፀደይ መጽሔት የበዓሉ ግርማ ሕይወትና አመለካከት ክፍል ሁለት ታህሳስ ዓም ገጽ ከላይ እንደተጠቀሰው ክፍል ሦስት የካቲት ዓም ገጽ ከላይ እንደተጠቀሰው ፍቃዱ በርታ ፍቱን መጽሔት በዓሉ ግርማ ሊቀመንበር መንግሥቱን በጣም ያምናቸው ነበር ቅጽ ቁ ነሐሴ ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ፌዴ ዴዴ » አምደሚካዔል ሀብቴም በሌላ ቋንቋ ይህንኑ ነው የሚደግመው በዓሉ የተለየና አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ውስብስብ ሰው ነው ከውጭ ሆነው ሲያዩት ቁጥብና ነገሮችን አምቆ ወደ ውስጡ የሜይዝ ዓይነት ሲሆን አልፎአልኗፎም ከፍተኛ የሆነ በራስ የመተማመን ስሜት ይስተዋልበታል ይህንንም ከብዙ ጓደኞቹ ለማረጋገጥ ችያለሁ። በዓሉ ግርማን በተለያየ አጋጣሚ ያገኙት ሰዎች እንደሚመሰክሩት በዓሉ ሕይወትንና ውበትን የሚወድ ቀልድ የሚገባው የሆነ የተለየ ነገር ያለው ድርሰት ዳንስና ሙዚቃ ነፍሱ የሆነ ሰው ነው ሰለሞን በቀለ አሁን ጋዜጠኛ የቴኒስ ተጫዋች ሆኖ ኢትዮጵያን ከወከሉ ስፖርተኞች አንዱ ሆኖ የቻይናን ምድር በረገጠ ጊዜ በዓሉ ግርማና ሰለሞን ተሰማ የቡድኑን እንቅስቃሴ ለመዘገብ የቻይናን ምድር ጎብኝተው ነበርና በዓሉ ግርማን እንዲህ አይቶት ነበር ጨው ኣዬ ጀሚ መሬ ስብፃት ገብረእግዚአብሔር ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በዓሉ በቻይና ቆይታው አንድም ቀን የስፖርት ቱታ ወይም የስፖርት ጫማ አድርጎ አያውቅም ሹል ጫማ ሰክቶ ሱፍ ሱሪና ነጭ የተገተረ ሸሚዝ አድርጎ ይምናዚዖም ይሄፄዳል ቡድኑ ለቁርስ ለምሳና ራት በአንድ ላይ በአንድ ጠረጴዛ ላይ ስለሚቀመጥ በአመዛኙ ከሚጠየቀው ሰዓት አምስት ደቂቃ በፊት ይገኛል እጅግ በጣም የሚገርመው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ዕለት ድረስ አንድ ሥፍራ ላይ መቀመጡ ነው ማታ እራት ያለ ጊዜያት ሙሉ ልብስ ከክራቫት ጋር ያስራል ሸሚዞቹ ብዙ ጊዜያት ነጫጭ ናቸው የተወሰኑ ጊዜያት ከተጫዋቾቹ ጋር ያወራል ይጫወታል በተጨዋወተ ጊዜ ቀልዶቹና ቁምነገሮቹ የሚጥሙ ናቸው ይህን ነገር አንስተን ከአንድ የረጅም ዘመን ጋዜጠኛ ከሆነ የቅርብ ወዳጄ ጋር ስንወያይ አንድ ተጨማሪ ነገር አገኘሁ ይህም ተመሳሳይ ጠባዩን ስለሚያሳይ በዚህ ጽሑፍ መካተቱ ለአንባቢው አንድ ግልጽ የበዓሉን ምስል ያሳያል በሚል እንዲገባ አድርገናል ስፍራው አሥመራ ነው በቀይ ኮከብ ዘመቻ ጊዜ በዓሉ በኃላፊነት ስፍራ ላይ ነበር። በዓሉ ራሱኮ ይህን ጽሑፍ አንብቦታል አልኩት እሱ ቢያነበውም አንባቢ አቃቂር በማውጣት ጠጪ ነው የመንግሥት ሹመኛ ሆኖ እሱ ራሱ ለጠጪዎች ምሳሌ ሆነ ሊሉን ይችላሉ እሱ ቢናገርም ሌጴዲሦሮ ለምን አያለዝቡትም እያሉ እኛንም ይወራርፉናል ለካ ጠጪ ነው ሰካራም ነው ብለው መዘባበቻ ያደርጉታል አለኝ አመንኩት ያቺን ዓረፍተነገር በጣም አለዘብናት አንዳንዴ መዝናናት ስፈልግ አንድ ሁለት መለኪያ ፉት እላለሁ እንዲል አደረግነው ድምጸቱ ከመጠጣት ወደ መቅመስ ዝቅ ያለ መሰለን ቅዳሜ ቀን ጋዜጣው ወጣ በዓሉ ስለራሱ ማንነትና ችሎታ አጋኖ የተናገረውና በኩራት የተኮፈሰበት ቃለ መጠይቅ አልነበረም ትሁት ጨዋ ሰው መሆኑን የገለፀበት እንጂ የጥበብን ምንነት የደራሲን ተግባር ሕይወትና አካባቢ ለድርሰት ምን ያህል ከፍተኛ ድርሻ እንደአላቸው የተናገረበት እንጂ በርካታ መጻሕፍት ማንበብ ለድርሰት ሥራ አስተዋፅኦ እንዳለውም የሚያመለክት እንጂ የተመፃደቀበት ቃለመጠይቅ አልነበረም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ አንድ የዩኒቨርሲቲ መምህር አሁን ዶር ሆኗል ዶር ታዬ አሰፋ የበዓሉን ቃለ መጠይቅ አንብቦ በጣም ካደነቀልኝ በኋላ ከደራሲነቱ በላይ የሥነ ጽሑፍ መምህርነቱ እውቀቱ የጥበብ ሰውነቱ ጎልቶ ወጥቷል ድንቅ ነው ብሎኛል ትዝ ይለኛል በሦስት ተከታታይ ጽሑፍ ሊወጣ የሚገባውን እኔ ግን በሁለት ዕትም አጠቃለልኩት ሳልቀንስ ሳልጨምር አለቃው የነበረውና ከዎቹ መጨረሻ እስከ ዎቹ አጋማሽ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ሚኒስትር የነበረው ሻለቃ ግርማ ይልማም አሁን አሜሪካ ነው በዓሉ ባህርይው ለስላሣ ድምፁ ጎልቶ የማይሰማ ጓደኛ ሊያደርጉት የሚገባ ዓይነት ሰው እንደነበር ነግሮኛል በእሱና በእኔ መሀል አለቃና ምንዝር የሚባል ነገር የለም የሥራ ባልደረቦች ብቻ አልነበርንም ወንድሜ ነበር በዓሉ የምታዝንለት የሆነ የሚያሳሳህ ዓይነት ሰው ነው ጉዳት የለውም ጨዋታ አያበዛ። ከሰፋ ጫቦ ለዚህ መጽሐፍ ግብዓት ይሆን ዘንድ አንዳንድ ትዝታዎቹን እንዲያካፍለኝ ጠይቄው በዓሉ ግርማን በጨረፍታ የሚል ስያሜ ሰጥቶ ከላከልኝ ጽሑፍ ላይ የቀነጨብኩትን ትረካ ላካፍላችሁ ቫለፉ በኋላ የሚቆጩኝ ጥቂት ሰዎች አሉኝ በዚህ ብቸኛው ነኝ ማለት የምችል አይመስለኝም ፀፀት ሰው ከመሆን ጋር ተቆራኝቶ የተሰጠን ይመስለኛል አንዱ ፀፀት በዓሉ ግርማን ከማውቀው በላይ ለማወቅና ለመተዋወቅ እድሉ እያለኝ ያንን አለመጠቀሜ ነበር ከበዓሉ ጋር በአካል የተገናኘነው መቼ እንደነበር ዘመኑን እርግጠኛ አይደለሁም ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት እያለሁና ከመጻሕፍቱ አንድ ሁለቱን ካነበብኩ በኋላ መሆኑን አስታውሳለሁ የአዲስ ዘመን ዋና አዘጋጅ ከሆነ በኋላ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ ቢሮ መሆኑንም እርግጠኛ ነኝ በዓሉ ዋና አዘጋጅ የሆነው ወዳጄ አለቃዬም ከዲስ ዘመን ላይ ሳምንታዊ አምድ ስለነበረኝና እጻጽፍም ስለነበር ብርሃኑ ሸሽቶ ስሰፋ ጫኮ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዘርይሁንን በአንድ በጻፈው ርዕሰአንቀፅ ምክንያት አንስተውት ዋናው መሥሪያ ቤት ጋራዥ ስላስገቡት ነበር በዚህ ምክንያት ለበዓሉ የነበረኝ አመለካከት የተመሳጠረ ይመስለኛል በዓሉን እዚያ ቢሮ ውስጥ ለመጨረሻ ጊዜ ያገኘሁት በየካቲት ወር ዓም ነበር አንድ ቅርጫው ይቁም የሚል ጋሞጎፋ ባለርስቱ እየተነቀለ ለአዲስ ሰፋሪና ሰፋፊ እርሻ ለሚያርሱ ቅርጫ ገብቶ የነበረውን የሚያስታውስ ነበር አሁን ሳስበው በዚያን ወራት በተለይም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የነበረው የመጻፍ ነዓነት በኢትዮጵያ ዳግም የሚታይም አይመስለኝም ቅርጫው ይቁም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ የእኔ ሃሳብም አልነበረም የፓርላማ አባል የነበረው የጨንቻው ጋሽ ይልማ ይርጉ አሴ። በዕድሜ በብስለትና በችሎታ ፈቅ ን ዘመን እያስተዋሉ ለአኛ ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ ደራሲ ናቸው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ከዘመናዊ ደራስያን መሀል እጅግ በጣም የማደንቀው የአደፍርስ ደራሲ ዳኛቸው ወርቁን ነው በቴዕኒዕና በአጻጻፍ ባህሪያት በመሳል በጣም አደንቀዋለሁ በማንኛውም ደረጃ ታላቅ ድርሰት ነው ተብሎ የሚገመት ነው ዳሩ ግን እንደ ሌሎች መጻሕፍት መጽሐፉ ታታ ሴራ እምብዛም የለውም ቃላቱ ለተራ አንባቢ አስቸጋሪ ነው ይህም በመሆኑ መጽሐፉ ሊታወቅ የሚገባውን ያህል አልታወቀም ብርሃኑ ዘሪሁን በተለይ በቅርቡ ያወጣው ማዕበል ይበል የሚያሰኝ ነው የአጻጻፍ ስልቱ ዓረፍተ ነገሮቹ ዘመናዊ በመሆኑ አደንቀዋለሁ ሌሎችም አያሌ ደራስያን ወንድሙ ነጋሽ ደስታ የዛሬይቱ ኢትየጵያ ጋዜጣ ድርሰት ምሷ መስዋዕትነት ነው ግንቦት ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ከበዓለ ግር ልብወለዶቹ በዓሉ ግርማ ዕውቅናን ያተረፉለት ስድስት ረጃጅም ልብወለዶችን የጻፈ ሲሆን እነሱም ከአድማስ ባሻገር የህሊና ደወል የቀይ ኮከብ ጥሪ ደራሲው ሀዲስ እና ኦሮማይ ናቸው በዓሉከአድማስ ባሻገርን ለንባብ ከማብቃቱ በፊት በልብወለድ ደራሲነት ስሙን ያስመዘገበ ደራሲ አልነበረም በቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ዘመን ይታተሙ የነበሩ ጋዜጦችና መጽሔቶች ማራኪና ተነባቢ እንዲሆን ይህ መጽሐፍ ወደ ራሽያኛ ቋንቋ ተተርጉሟል ተርጓሚውም ካሳ ገብረሕይወት ነው ካሳ ከሪራሽያኛ ቋንቋ ወደ አማርኛ በመመለስ እነ ዶስቶቭስኪይን እነ ማክሲም ጎርኪይን ለአማርኛ አንባብያን ያስተዋወቀ የሥነጽሑፍ ሰው ነው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በማስቻሉ የቅጂ መጠናቸው ከፍ እንዲል በማድረጉ ስሙን በአንባብያን ልቦና ማስጻፍ የቻለ ጋዜጠኛ እንጂ በልብወለድ ደራሲነት እየመጣ ነው። የሚለውን ስመለከት በዓሉ የሚስላቸው ሰዎች እውነት የሚመስሉ ናቸው በነገራችን ላይ ከአድማስ ባሻገር ውስጥ የምናገኘው አበራ ወርቁ ብቻ ሳይሆን ኃይለማርያምም በብዙ መልኩ በዓሉ ግርማን ይመስሰለዋል በተለይ ስለእራሱ ብዙ አለማውራቱ ተቀጥሮ በሚሠራው ሥራ ደስተኛ ኻጥበቡ በለጠ አዲስ ዜና በበዓሉ ግርማ ዙሪያ ታህሳስ ዓም ሠመስፍን እንድርያስ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውይይት ስለደራሲ በዓሉ ግርማ ሥነጽሑፋዊ ሥሪዎች ነሐሴ ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ስላለመሆኑ የታፈነ ተሰጥዖውን ለማውጣት መትጋቱ የሚመሳሰሉ አድርጓቸዋል በዓሉ ያለፈ ታሪኩን የመናገር ፍላጎት እንደሌለው ብዙዎች ይመሰክራሉ ኃይለማርያምም እንዲሁ ነው ኃይለማርያም ከአበራ ጋር የጠነነ ወዳጅነት አላቸው ኃይለማርያም የአበራን የጨለመ መንፈስ ለማስወገድ የሚተጋ ቅን ወዳጁ ነው ከሃያ ዓመታት በላይ አብረው አሳልፈዋል መጽሐፉም እንዲህ ይላል አንዱ ያመጣትን ወዳጅ ሌላው ሲወስድ አንተ ሌባ ከመባባል በስተቀር መቀያየምና ቂም መያዝ በመካከላቸው ተፈጥሮ አያውቅም የሚገርመው ግን ወዳጅነታቸው ይህን ያህል የጠበቀ ቢሆንም ኃይለማርያም ሙሉ ለሙሉ ለአበራ እራሱን አልገለጠለትም የልጅነት ሕይወቱንና የቤተሰቡን አኗኗር ከፃያ ዓመታት በላይ ደብቆት ኖሯል በልጅነቱ ረሃብና ስቃይ እንደገረፈው አባቱ የመንደር እድርተኞች ለፋፊ እንደነበር እናቱም ቅጠል ጠርጋና በየሰዉ ቤት እንጀራ እየጋገረች መኖሯን እርቧት እህል በዓይኗ እየዞረ መሞቷን ለአበራ ሲነግረው ልቡ ክፉኛ ተነክቶ ነበር በሌላ በኩል ደግሞ ይህን ዘመን ሁሉ አብረን ስንኖር ለምን እስካሁን ድረስ ስለ ልጅነት ሕይወቱ ሳይነግረኝ ቀረ የሚል ሃሳብ ተጭሮበታል በዓሉም ለአንዳንዶቹ እንደዚህ ነበረ ለነስብፃት ገብረእግዚአብሔርም ጭምር በጋራ ስለሚከውኑት ሙያና ሥራ ይወያያሉ በአብሮነት የሚቃትቱበት ህመም ወይም የሚፈነጥዙበት ፃዛሴት ግን የለም ለዚህም ነው ለዚህ መጽሐፍ ግብዓት ይሆኑኛል ብዬ ካነጋገርኳቸው ነባር የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጓደኞቹ መካከል አንዱ እንዲህ ያለኝ ። እጨር የሚለውንም ልብወለድ አይለውም ዐቢይ ወግ እንጂ ይህ አጠራር ግን ከአስፋው ውጪ ሌላ ሙያተኛ ሲጠቀምበት አልሰማሁም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ጫመ አድርጓታልሽ በዓሉ ከላይ ከተዘረዘሩት ስድስት ልብወለዶች በተጨማሪ ሌላ ሰባተኛ ልብወለድ ጀምሮ ነበር ሳይጨርሰው በስድስተኛ መጽሐፉ ሰበብ ደብዛው ጠፋ ይህንን ጅምር ልብወለዱን ለማንበብ ከታደሉ ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው አስፋው ዳምጤ እንደተረከልኝ በዓሉ የዚህን መጽሐፍ አራት ምዕራፎች ጽፎ በታይም አስመትቶት ነበረ ልብወለዱ በአንዲት ተራኪ አማካኝነት የቀረበ ሲሆን ተራኪዋ አንድ ወንድ አፍቅራ ስላፈቀረችው ሰው ማንነትና ስለእነሱ ግንኙነት የምትተርክ ናት ተፈቃሪው ሰው ባለትዳር ሲሆን ተራኪዋ ከሚስቱ እኔ እበልጥበታለሁ እያለች ነው ስላላት የፍቅር ሕይወት የምትተርከው አልማዝ አበራ በዓሉ ከሥራ ከተባረረ በጊላ አንድ አዲስ ሥራ ጀምሮ አንደነበር የገለፀች ሲሆን አሁንም ትጽፋለህ። በዓሉ ግርማ ኦሮማይ መአሮማይጄ ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዴዴ ዴፌ የቀይ ኮከብ ዘመቻ ስለ ደርግ ሥርዓት ሲወሳ ጉልህ ቦታ መያዝ ከሚገባቸው ምዕራፎች መሀል አንዱ የቀይ ኮከብ አብዮታዊ ዘመቻ መሆን ይገባዋል ከሚሉት ወገን ነኝ። ይህ ማለት ግን በዓሉም ቦርዱም እርማት የተደረገበትን የልብወለዱን ረቂቅ እንዳለ ተቀብለውታል ማለት አልነበረም በዓሉ ራሱ በረቂቁ ላይ ያደረገው እርማት በርካታ በመሆኑ ልብወለዱ ተነባቢነት የሐሳብ ተያያዥነትና የታሪክ ወጥነት ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ ድርጅቱ ረቂቁን እንደገና ካስተየበው በኋላ ለማየት እንደሚፈልን ስለገለጸ ቦርዱም ደራሲው ተተይቦ በሚቀርብለት ላይ የመጨረሻ ማስተካከያውን አድርጎ የተከለሰውን ረቂቅ ሲያመጣ የተደረጉት ለውጦች ሁሉ በተሰጡት አስተያየቶች መሠረት መሆኑን ለማረጋገጥና የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት በኅዳር ቀን ዓም ባደረገው ስብሰባ ወሰነ ነገር ግን ቦርዱ የመጨረሻው ረቂቅ ቀርቦለት ለመመርመርና ስለኅትመቱ ለመወሰን ሲጠባበቅ ከተወሰኑ ወራት በኋላ ያለ አሱ እውቅናና ይሁንታ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅም ባልነበሩበት ወቅት ለማተሚያ ቤት ተላልፎ መጽሐፉ ታተመ እንዲህም እንዲያም ሆነ ዶር ታዬ አንደገለጸው የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ በወቅቱ መጽሐፉ ወደ ማተሚያ ቤት ሲላክ በቦታው አልነበረም ምክትል ሥራ አስኪያጁን ስለሺ አንዳርጌን ወክሎ ለሥራ ጉዳይከሀገር ውጪ ፄዶ ነበር የሥራ አስኪያጁ በቦታውና በጊዜው አለመኖር የፈጠረው ክፍተትም በቀላሉ የሚዘነጋ አልነበረም ዋናው ሹመኛ ከቦርዱ አባላት ጋር በቅርበት መታዬ አሰፋ ዶርታኅሣሥ ገጽ ከላይ አንደተጠቀሰውገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ የመነጋገር የመወያየትና በስርዓቱ የመመራት አካሄድን ስለሚከተል በዓሉ ወስዶና አርሞ ያመጣውን ረቂቅ ድርሰት በተባለው መሰረት መቃናት አለመቃናቱን እንዲታይ ቦርዱ ሳያረጋግጠው ወደ ማተሚያ ቤት አይልከውም ይባላል ስለሺ አንዳርጌ በዓሉ ያረመውን ረቂቅ ድርሰት ተቀብሎ መልሶ ለእነ ዳኛቸው ወርቁ እንደመስጠት ከዚህ ተቃራኒ የሆነውን ድርጊት ፈፀመ የአለቃውን መንገድ ሳይከተል ቀረ ከቦርዱ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖረው እንደሚገባ ሳይነገረው ቀርቶ ይሁን የተነገረውን ዘንግቶ ወይም ቸኩሎ ወይም በሌላ በማናውቀው ምክንያት ረቂቁን ለርዕዮተዓለም መምሪያ ላክከ የወቅቱ ርዕዮተዓለም መምሪያ ኃላፊው ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ የተላከውን ረቂቅ ድርሰት ይታተም ዘንድ ፈቃድ ሰጠ ሻለቃ ጌታቸው የሮም ግን ከዚህ የወጣ እና እውነትነቱን አምኖ ለመቀበል የሚያስቸግር ሃሣብ አስፍሯል ሻለቃው ፍረጅ ኢትዮጵያ በሚለው መጽሐፉ ኦሮማይ እንደምን ለኅትመት ሊበቃ እንደቻለ በገለፀበት ገጽ የተሳሳተ መረጃ አስቀምጧል በዓሉ ግርማ በውጊያው የተመለከቱትን አሳዛኝ ሁኔታዎች ኦሮማይ በተሰኘው ታሪካዊ ልብወለድ መጽሐፋቸው ለማሣተም እንደሚፈልጉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለነበረው ለሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ አመልክተው ፈቅዶላቸዋል በጎን ግን የተዘጋጀው መጽሐፍ በርዕዮተዓለም ክፍል በኩል ለግምገማ ቀርቦ እንዳይታተም ይወስናል ይህ በዚህ አንዳለ አቶ በዓሉ ግርማ ድርሰታቸውን ለማተሚያ ቤት ሰጥተው ኖሮ መጽሐፉ ታትሞ ወጣና በአስቸኳይ መሸጥ እንደጀመረ ባለሥልጣኑ ሰምተው በፍጥነት መሸጡ ታገደ። ብሎ ጠየቀው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ እኔ አይደለሁም ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ናቸው የጻፉት። አሉና ቀነሱት እነዚያን አገላለፆች የቀነሱት ለዋናው ታሪክ እገዛ ስለሌለው ብቻ ሳይሆን በዓሉ በአንባቢያን ዘንድ ግምት እንዳይወሰድበት በማሰብም ጭምር ነው የሆነው ሆኖ ስለሺ አንዳርጌከጓንድ መንግሥቱ ቢሮ ሲወጣ በዓሉ በጠባቂ ወታደሮች ታጅቦ ሲመጣ አይቷል አልማዝ አበራ ግን በዓሉ ብቻውን አልሄደም ወደ ደርግ ጽሕፈት ቤት ሲያመራ ጌታቸው ኃይለማርያምና ሸዋረር የተባለ ሕንዳዊ የፊልም ሰው ተከትለውት ነበር ትላለች ይህ ለእኔ አዲስ መረጃ ነው ሌላ ቦታ አላነበብኩትም ቃለመጠይቅ ያደረግሁላቸው የደርግ ሹማምንትም አልነገሩኝም አልማዝ የሆነ ሰው የተሳሳተ መረጃ ካልሰጣት ወይም መረጃው በዝንጋዔ ብዛት ካልተለወጠባት በቀር በዓሉ ወደ ደርግ ጽሕፈት ቤት ሲጠራ ሁለቱን ሰዎች አስከትሏል ማለቱ አሳማኝ አይደለም ጓድ መንግሥቱ ሩና ብለውታል እንጂ ይዘሃቸው ና። » ብሎ ይመልሳል ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ ታህሣሥ ዓም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዴዴ ዴ አስፋው ዳምጤ በዓሉ ጓድ መንግሥቱ ቢሮ የቆየው ለአንድ ሰዓት ያህል መሆኑንና ጓድ መንግሥቱ የጠየቁት መሰረታዊ ጥያቄዎችና በዓሉ ምላሽም ምን እንደነበረ በተጠየቀ ጊዜ እንዲህ መለሰ ዓድ በዓሉ ምን ብለህ ነው የጻፍክብን። ብሎ ይመልሳል በዓሉ ፎሯፎጨዴፄዜውፍ ና ሞጌታቸው የሮም ሻለቃ ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ አንተ። የካቲት ረቡዕ እለት የዋለ ሲሆን የካቲት ደግሞ ቅዳሜ እለት ነው ካላንደር ላይ እንዳነበብኩት እንደ እኔ ግምት በዓሉ ግርማ ከቤቱ ወጥቶ በቀረ ጊዜ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም የሶቪየት ኅብረት የበላይ ምክር ቤት ፕሬዚድየም ፕሬዚዳንት የነበሩት ዩሪ አንድሮ ፓቭ ከዚህ ዓለም በሞት በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ተለይተው ለቀብር ወደ ሶቭየት ሄደው ስለነበር እሳቸው ደግሞ እዚያ ዱላ ሐሙስ ስለነበር በዚሁ ቀን መያዝ የተሻለ እንደሆነ አልማዝም ሆነች ወዳጆቹ ደግመው ደጋግመው እንደሚመሰክሩት በዓሉ ምንም እንኳን ከፍ ካለ የሹመት ወንበር ተገፍትሮ ቢወድቅም ምንም እንኳን የኢሠፓአኮ አባል መሆኑን የሚገልጽ መታወቂያ ደብተር እንዲመልስ ቢገደድም ምንም እንኳን በየሄደበት የደህንነት ሰዎች እንደ ጥላ ቢከተሉትም ቤት ውስጥ ራሱን አስሮ የሚቀመጥ አልነበረም በወቅቱ ከመንግሥት ሥራ የመውጪያ ሰዓት ሰዓት ነበርና ሰዓት ሲሆን ከቤቱ ይወጣል ጓደኞቹን አግኝቶ ሻይ ቡና ተባብሎ የሚያመሽበት አምሽቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል ይህ የተዘወተረ ተግባሩ ነበር ያ ቀን ግን ጠፋ። ደርግ ከመጣ በኋቷላ በዓሉ በብዙ አጋጣሚዎች ሞትን ለማምለጥ ችሎ ነበር በምቹ መጨረሻ ላይ በግርማ ከበደ አመራር ሰጪነት በርካታ የብርሃንና ሰላም ሠራተኞች የጥይት እራት ሆነው ነበር ዳሮ ነጋሽ የተባለች ሠራተኛውን ትመራ የነበረች የደረሰች ነፍሰጡርም ስትገደል በዓሉ አሰቃቂውን ዜና በቅርብ ሰምቷል ኋላ ግርማ በደርግ ሽፋን የራሱን ተልዕኮ የሚያስፈፅም የመኢሶን ሎሌ ነው ተብሎ ከግብረአበሮቹ ጋር አብዮታዊ እርምጃ ተወሰደበት እንጂ ባይወሰድበት ኖሮ በዓሉ ከተረኛ ሟቾች አንዱ ነበር ይባላል እነ ዳሮን በገደለ ማግስት ከሚረሽናቸው ተረኞች መካከል በዓሉ አብርፃ ገዳሙና እኔ ነበርንበት በማስታወሻው ከተገኘው መረጃ ይህን አረጋግጧል ይባላል በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ይላል ሙሉጌታ ሉሌ በሌላ ጊዜ ደግሞ በአዲስ አበባ የአንድ ከፍተኛ የከተማ ነዋሪዎች ማኅበር ሊቀመንበር እቢሮዬ ድረስ መጥቶ በዓሉን ረሽፄ እግዜር ያውቅልኛል ሲለኝ ነበር ብሏል ግና በዓሉ እንገድለዋለን ከሚሉት ጠላቶቹ መዳፍ አምልጦ ለተወሰኑ ዓመታትም ቢሆን ኑሮውን ቀጠለ አንድ ቀን የመርዕድ በቀለ ባለቤት ወለደችና እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት በዓሉ ወደ ሥራ ባልደረባው ቤት አመራ። አወጣና ለአንድ አከፋፋይ ሰጠው አከፋፋዩ ከበዓሉ ጋር በምን ቋንቋና አኳኋን እንደተግባባ አላውቅም እንኳንስ እንደ በዓሉ ያለ ድንቅ ደራሲ ይቅርና እኛ መጽሐፍ ነጋዴዎች እንኳን አከፋፋዩን በቅጡ አናውቀውም ልብስ ሰፊ ነበር ወደ እኛ ሙያ እንደተዛወረ ነው በዓሉን አግኝቶ የሥራው ዋና አከፋፋይ የሆነው መጽሐፉን ሸጦ ቢጨርስም ለበዓሉ ግን ቤሳ ቤስቲን አልሰጠውም እንኳንስ የበዓሉ ግርማ ሥራ ይቅርና ያኔ የማንም ተራ ደራሲ ሥራ ቶሎ ቶሎ ነበር የሚሸጠው እና በዓሉ አከፋፋዩን ገንዘቤን ስጠኝ ብሎ ጠየቀው አስጠየቀው ለመነው አስለመነው ሰውየው ግን ምክንያት እየፈጠረና ቀጠሮ እያስረዘመ በዓሉን አጉላላው ከዓይኑ ይሰወርበት ያዘ ጭራሽ ሰውየው የአከፋፋይነት ሥራውን አቆመ ጵትቁን ዘጋ ዘጋና ወደ ልብስ ሰፊነት ሙያው አዘነበለ በዓሉ ደግሞ ጨነቀው ማተሚያ ቤቱ ዕዳህን ክፈል ብሎ አጨናንቆታል ቢቸግረው መጥሪያ ይዞ መጣ አከፋፋዩን ከሰሰው ፍርድ ቤት አቆመው ፍርድ ቤቱ ለበዓሉ ፈረደለት ሰውየው ያለውን ቤትና ንብረት በሐራጅ እንዲሸጥ ተበየነበት ሐራጁ ጋዜጣ ላይ ወጣ አንድ ቀን በዓሉ የሰውየውን ቤት ለመግዛት ዝግጁና ፍቁድ ከሆኑ የመርካቶ ነጋዴዎች ጋር ሆኖ ወደ ሰውየው ቤት ሄደ ቤቱ ጥሩ መሠረት ያለውና በደህና ሁኔታ ላይ ነው ያለው አስፋልት ዳር ነው ሠፊ ግቢ ገዢዎቹ ቋምጠውበታል በሐራጁ ለመሣተፍ ሁሉም አቆብቁቧል እና ግቢውን ተዘዋውረው ጐብኝተው ሲጨርሱ ወደ ቤቱ ተገባ ባለብዙ ክፍል ነው ሰውየው ቀን በቀናለት ጊዜ የገዛው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በዓሉ አንድ ክፍል ሲገባ የሰውየው ልጆች አሉ ልጆቹ ቁርሣቸውን እየበሉ ነው አራት ናቸው ላይ በላይ የተወለዱ በዓሉ የተከሣሹን ልጆች አየ እየበሉ ያሉትን ምግብ ደረጃ መዘነ እነሱን ለማስተናገድ እየኳተነች ያለች እናታቸውን አየ ልቡ ውስጥ ሀዘን ገባ ወዲያው ወደ ሐራጅ ተሣታፊዎቹ እና ተጫራቾች አምርቶ ይቅርታ አድርጉልኝ ስላጉላላሏችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይህ ቤት ተሸጦ በፍርድ ቤት እንዲከፈለኝ የታዘዘውን ነገር ትቼዋለሁ እነዚህ ለእህል ያላነሱ ለትምህርት ያልደረሱ ልጆች ላይ መጨከን አልሆንልህ አለኝ ሰውየው በራሱ ድክመት ልጆቹን ዕዳ ላይ ከትቶ ያሳነሳቸው ሳይበቃ እኒም ተባባሪ ሆሜ በማይመለከታቸው ነገር እንዲቀጡ አልፈርድም ትቼዋለሁ የማተሚያ ቤት ዕዳዬንም እኔው ራሴ እከፍላለሁ ብሎ ፃያ አምስት ሺህ ብሩን ይቅር ብሎት ወጣ ይህ ታሪክ ብዙ ሰው አያውቀውም በቦታው የነበሩ ሰዎች ካልሆኑ በቀር። እለው ነበር እዚህም እዚያም ተሯሩጩ ሥራ መሥራት እንደምችል ያውቃል በፊት ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ ታህሳስ ዓምሥ ታምራት ኃይሉ መስክረም ዓም አንዱዓለም ጌታቸው የጳውሎስ ድምፅ ግንቦት ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ሰርቻለሁ ቴሌቪዥን ውስጥም ሰርቻለሁ እኔ ባልኖር ልጆቼን ልታሳድጋቸው ትችላለች ብሎ ይተማመንብኝ እንደነበር ነው የምረዳው እንደምታስታውሱት ታደሰ ገብረማርያም በዓሉ ግርማ ወደ የቀይ ኮከብ ዘመቻ በዘመተ ጊዜ ከመለመላቸው ትጉሃን ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ነበር ናቅፋ ተራራ ነጥብ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ስለተፈፀሙ ጉዳዮች ሪፖርት አደርግለት ነበር ብሎ የሚናገር ሰው እንደነበር ከዚህ ቀደም ገልጫለሁ ታደሰ በዓሉ በተሰወረ ጊዜ ናዝሬት ነበር የዜና አገልግሎት አደረጃጀት ሲደረግ የመሃል ኢትዮጵያ ቀጠና ኃላፊ ሆኖ ያስተባብር ነበር አንድ ቀን በዓሉ ግርማን በህልሜ አየሁት አለኝ ። አሉ ከፍተኛ መኮንኖች እጅ ሰጥተው ስልጠና ገቡ በአዲስ ርዕዮት አንዲጠመቁና አቅማቸውን አውቀው እንዲቀመጡ መመሪያና ተግሣፅ ተሰጣቸው ተበተኑ ታሰሩ ተፈቱ ይህን ያጫወተኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የትምህርት ዕድል ተሰጥቶት አአዩ ሁለተኛ ዲግሪውን ይማር የነበረ አንድ ኤርትራዊ ናስር አሕመድ ሙስጠፋ የተባለ ወዳጄ ነው በየቀይ ኮከብ ዘመቻ ጊዜ ኣሥመራ ውስጥ ከበዓሉ ጋር ይሰራ የነበረ የአንድ ጋዜጠኛን ስም ጠዋሶ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዴዴ ጨጨ ክፍል ውድቅት በሰማዕፅታቱ መሃል ስመ የሌለው ሰማዕት በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል ግን እንባ የታባቱ ደርቋል ከረጢቱ ሳቅ ሳቅም ይለኛል ስቆ ላይስቅ ጥርሴ ስቃ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሴ በዓሉ ግርማ ኦሮማይ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ኦሮማይ ምሳሌነቱ ለምን እና ለማን። እናም በዓሉ የአብዮቱ ፍቅረኛው ገደለችው በበዓሉ ቅድመአብዮት ምኃታቻ ላይ የሰራውን ጥናትኞ ለኅትመት ያበቃው ኤልያስ አያልነህ ግን በዓሉን በተለየ መንገድ ይረዳዋል ኤልያስ የከአድማስ ባሻገር ኃይለማርያም ካሳንና የህሊና ደወሉን ሀዲስ ሣህሌን ከገፀክርስቶስ አንጻር ገምግሟቸዋል ጥናቱ እንደሚለው ገፀክርስቶስ ማለት ክርስቶስ የሚገለጽባቸውን ዘጠኙን ባህርያት መርምሮ አውጥቶ ከባህርያቱ አንጻር በልብወለዶቹ ውስጥ ያሉትንና የተመረጡትን ገፀባህርያት መመዘን ነው ዘጠኙ ባህርያት ሲባልም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ክርስቶስን ይገልጣሉ ተብለው የሚታመኑ መገለጫዎች ለማለት ጻው ፎር ፒ ተምሳሌት በፍትረኛው እጅ የተገደለው ደራሊሲ ቁጥር ዓም ገጽ ኤልያስ አያልነህ ገጸ ክርስቶስ በበዓሉ ግርማ ቅድመ አብዮት ኖቭሎች አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅትች ዓም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሙሙ ነው እነሱም ለቁሳዊ ነገሮች ሚዛናዊ አመለካከት ያለው ልበ ሙሉ ነጻ አውጪ እጆግ አዛኝና ሩህሩህ ድንቅ መካር ታላቅ መምህር መሪና አዛዥ ብቁ ለጋስና እውነተኛ ፈራጅ ወደርየለሽ ነብይ እንከንየለሽ የፍቅር ምሳሌ ናቸው በመጽሐፉ ኃይለማርያም ከበዓሱ ጋር ስላለው የመንፈስ ዝምድና አሳይቶበታል የመንፈስ ዝምድናቸው ብቻ ሳይሆን በዓሉ በኃይለማርያም ነፍስ ውስጥ ሰርጎ ገብቶ እንዴት ሳያውቀው የሕይወቱን ፍፃሜ እንደተነበየበትም አሳይቷል ኃይለማርያም ካሳ እና በዓሉ ግርማ በበርካታ የሕይወት ገፅታዎቻቸው በተለይ ደግሞ በህሊናዊ መልኮቻቸው እጅግ ተመሳሳይ ናቸው ኃይለማርያም የራሱን ህሊናዊ ሁኔታ በተምሳሌታዊና አሊጎሪያዊ ዘይቤዎች ተጠቅሞ በልቦሰዳዊ ገፀባህርይ መልክ እንደቀረፀው ሁሉ በዓሉ ግርማም የራሱን የየዘመናት ህሊናዊ መልኮች በየደረጃቸው በጻፋቸው ልቦለዶቹ ውስጥ በቀረጻቸው ገፀደራሲ ገፀባህርያት አማካኝነት ሲቀርፅ ኖሮአል የከአድማስ ባሻገሩ ገፀደራሲ ሃይለማርያም ድርለትን አፍቅሮ ስለ ድርሰት ሲሰቃይ ኖሮ ተልዕኮውን ሊረዱለት ባልቻሉ ሰው እጅ በጥይት ተመትቶ ተገደለ በተመሳሳይ ስለድርስት ሲያስብ ሲፈላሰፍና ሲጠበብ የኖረው በዓሉ ግርማ ስለ ድርሰት ተሰቃየ ስለ ድርሰትም ሲል በአንድ አምባገነን አገዛዝ ሕይወቱ አለፈ በዓሉ ለአብዮቱ ብሎ ሳይሆን ለድርሰት ባለው ፍቅር የተነሳ ነው ሕይወቱ ያለፈችው የሚሰው ኤልያስ አያልነህ ብቻ አይደለም ለበዓሉ ግርማ መታወሻ ይሆኑ ዝንድ ግጥም ከጻፉ ገጣምያን መካከል አንዱ የሆነው ታደለ ገድሌ ጸጋዬ ኦሮማይ ዳንም በመታተሙና በዓሉም መጽሐፉም መቃብር ፈንቅለው የሚወጡበት ዘመን መቃረቡን ለመግለፅ በቋጠረው ስንኝ ውስጥም በዓሉ ገፀ ክርስቶሳዊ ሆኖ ተስሏል ጥቂት ስንኞችን እንምዘዝ ከአድማስ ባሻገር ከፍ ካለው ሥፍራ ክብሩ ከታየበት ከታቦር ተራራ በአሥመራ ማኒፌስቶ በሮማይ ቅኝቱ እየተገለጠ ምስጢረ ድርጊቱ ቢያስደነግጣቸው ግርማ መለኮቱ ሙሴና ኤልያስ ባለሥልጣናቱ ክላይ እንደተጠቀሰው ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ወደቁ ከኋላው ወደቁ ከፊቱ እሳት ሆነባቸው የማይጨብጡቱ ተጠራጣሪዎች እንደልማዳቸው በዓሉ የማርያም ልጅ ቢሰወርባቸው ተደስተው ነበር የሞተ መስሏቸው ድንገት ተነሳና አስደነገጣቸውም ሕይወቱን ለሚያውቁ ሥራዎቹን ለሚያነቡ በዓሉ ማለት ልባቸው ላይ የተተከለ ሰንደቅ ነው የእውነት የውበት የፍቅር ባንዲራ የሚውሰበሰለብበት የሱጴ ነዋሪዎችም ለእሱ ያላቸው ግምት ከፍ ያለ ነው ግርማ ኃይሌ ነጋዴ ነው ተወልዶ ያደገው ሱሌ ቦሮ ነው ሱጴ ቦሮ ነው ተወልጄ ያደግሁት። ብለውኛል ታደለ ገድሌ ፀጋዬ ትንቅንቅ በዓሉ ግርማ ዓም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በአንድ ወቅት አልማዝ አበራ ለቁምነገር መጽሔት በዓሉ በተወሰደበት ስይፍ ትምህርት ቤት በስሙ መመስረቱን ተናግራ ነበርኞ የተባለውን አደ ቤት ለማየትም ጉጉቴ ከፍ ያለ ነበር የጠበቅሁትን ግን ትምህርት ቤቱ እንዲሰራ ሲያስተባብሩ ከቆዩ ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው ዑልጅራ ቀንዓ እንደነገረኝ ትምህርት ቤቱ ተሰርቶ እንደተጠናቀቀ ሕዝቡ ተሰበሰበ በማን እንሰይመው ምን እንበለው ተባለ የበዓሉ ግርማ ስም ተነሣ ሕዝቡ ሌላ አማራጭ ለማቅረብ ፈቃደኛ ሣይሆን ቀረ ፀደቀ የሚቃወምና የተሻለ ፃሣብ የሚያመነጭ ጠፋ ይህ የሚሆነው ግን የበዓሉ ቤተሰቦች ፈቃደኛ የሆኑ እንደሆነ ነው ተባለ ደብዳቤ ተጻፈ ተወካይ ተመረጠ ሦስት ሆነው ወደ አዲስ አበባ መጡ አልማዝን ግን ሊያገጂት አልቻሉም ብዙ ጊዜ ብንመሳለስም ልናገኛት አልቻልንም ሶስት አራት ጊዜ በቀጠሮ ሄድን ግን ለምን እንደሆነ እንጃ በምንሄድባቸውና እሷ ቀጠሮ በሰጠችን ቀናት ወይ ሃኪም ቤት ናት ወይ ሌላ ጉዳይ አላት እኛ ለዚህ ጉዳይ ነው አዲስ አበባ የተላክነው እዚህ ያለው ሕዝብ መልስ ይጠብቃል ከዚያ የደረስንበትን ለሕዝቡ ነገርን እነሱ ሳይፈቅዱ በስሙ ትምህርት ቤት ብንከፍት መዘዙ ክስ የሚያስከትልብን መስሎን ነው ለማስፈቀድ መነሳሳታችን። አለኝ ይህ ሁሉ የሆነው ማንም ሰው በዓሉ ግርማን ቀርቶ ቤተሰቡን እንኳ ለመጠየቅና ለማነጋገር በፈራበት ዘመን ነው አቶ አስፋው ግን እንደ ልብ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ከበዓሉ ጋርም ይገናኝ ነበር በዓሉ ከተያዘ በኋላ ግን ቤታችን ድርሽ ሳይል ቀረ አለች አልማዝ አበራ እኔ እንዳጣራሁትም በተባለው ቀንና ቦታ ሁለቱ ጓደኛሞች ተገናኝተዋል እውነት ነው ጊዮርጊስ አካባቢ በሚገኝ አንድ ግሮሰሪ ደጅ ላይ አጠር ያለ ቆይታ አድርገው ነበር እፎይታ ጋዜጣ አስፋው ዳምጤ ይጠየቅልኝ ሚያዝያ ዓም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ያኔ መንግሥት የአዲስ አበባን የአሥር ዓመት የአብዮት ታሪክ የሚያዘጋጅ ኮሚቴ አቋቁሞ አስፋው ዳምጤም ተሳታፊ ሆኖ ነበር ሥራው ውጥረት የበዛበት እያንዳንዱ ቀበሌ ቀጣና ከፍተኛ እና ተቋማት በዚህ በአስር ዓመት ውስጥ አብዮት በመምጣቱና አብዮቱ ከጨቋኙ የፊውዳል አገዛዝ ስላላቀቀው ምን ምን ትሩፋት እንዳገኘ ተዘግቦ እንዲቆይ የሚያደርግ ሥራ ነበር አስፋውም በፅለቱ ሥራ ቦታው አምሽቶ ሲመጣ በዓሉን እንዴት እንዳገኘው አጫውቶኛል ለሟዲዖወም በሚሰጠው ቃለመጠይቅ ውስጥ ይፄ ሃሳብ ተንፀባርቆ አይተናል ስት ስስፋወ ዳምጤ ጠዎቹ ስጋማሽ በዚያች ምሽት ስድስት ኪሎ በሚገኘው በአዲስ አበባ ኢሠፓአኮ የስብሰባ ቢሮ ሌሎቹ ከሄዱም በኋላ አመሻሽቼ ወደ ቤቴ ስጓዝ ማምሻ ቦታችን አካባቢ ስደርስ ለመንገድ» ለማለት ከተለመደችው ቦታችን መኪናዬን አዙሬ አቆምኩ አንድ ወጥ ጽሑፍ ለማቀናበር እንድንችል በቀረቡልን የየቀበሌ ከፍተኛ ቀጣና እና የተቋማት የ ዓመታት የታሪክ ዘገባ መረጃዎች ጭንቅላቴ ተሞልቶ ስቆዝም ቆየሁ ወደ ሶስት ሰዓት አካባቢ ይመስለኛል የበዓሉን የመኪና ክላክስ ሰምቼ ዞር ስል መኪናው ውስጥ አየሁት የመጣበት አቅጣጫ ግን የቤቱ ስላልነበር የት እንዳመሸ ገመትኩ መኪናዋን ባለችበት ትቶ በእግሩ መንገዱን ረጋ ብሎ አቋርጦ መጣና እኔ መኪና ውስጥ ገባ ብዙም የረባ ነገር የምናወራው ስላልነበር ይሆናል ትዝ የሚለኝ የለም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ እንደኔው ድክም ያለው መሰለኝ ካሰብኩት በላይ በመቆየቴና እሱም የሚሄደው ወደ ቤቱ ስለነበር ብዙ አልቆየንም ሃያ ቢበዛ ስላሳ ደቂቃ ቢሆን ነው መኪናዬን አዙፊ መኪናው ጎን አቁሜለት ሲወርድ እኔ ወደ ፊቴ ቀጠልኩ ሁሌም ቢሆን እየተጠባበቅን አልነበረም የምንፄደው በማግስቱ አልማዝ ደወለችልኝ በዓሉኮ ትላንትና ማታ አልገባም። የሚል ጥያቄ በማንሳት ይጀምራል የተምታታ ነገር መኖሩን አልማዝ በተለያዩ ጊዜ የምትሰጣቸው መረጃዎች እርስበርስ የሚጣረሱ መሆናቸውን ግን አንድም ቀን በዚህ ጉዳይ እውነተኛውን መረጃ ሰጥታ እንደማታውቅ ለመግለፅ ያብራራል የሆነው ሆኖ ግን የዚያን ዕለት ወደ ቤቱ አልፄድኩም ስልክ ደውዬም እፈልገዋለሁ ብዬ እሷ ዘንድ መልዕክት አላስቀመጥኩም በ ይሁን በወጣው የኢትዮጵያ ሪቪው ወሮ አልማዝ የሰጡትን ቃለመጠይቅ እስካየሁበት ጊዜ ድረስ ባላቸው የረጅም ዘመን ፍቅረኛ እንደነበረው ማወቃቸውን አላውቅም ነበር በመሆኑም ቀኑን ሙሉ አፓርታማ መቆየት ከደበረው ወደ አስፋው ዘንድ ነው የምሄደው አያለ ከቀትር በኋላ በመውጣቱ ተነጋግረንበታል ኋላ ታጣላኛለህ ብዬው ነበር በሌላ በኩል ደግሞ የርሱም ችግር ይታየኝ ነበር ይላል የአስፋው ግምት በዓሉ ያ ቀን ሁሌም እንደሚያደርገው አስፋው ጋ ቀጠሮ አለኝ ብሎ ወደ ረጅም ዘመን ፍቅረኛው ወዳጁ ዘንድ ሄዷል ነው ቀደም ሲል የመጣበት አቅጣጫ ግን የቤቱ ስላልነበር የት እንዳመሸ ገመትኩ ያለውም በዕለቱ እሷ ጋ ቆይቶ ነበር ብዬ እገምታለሁ ለማለት ነው የአዲስ አበባ ኢሠፓአኮ ጽሕፈት ቤት ሊቀመንበር ጋ ደውዬ በዓሉ እቤት አልገባም ስለው «እሷ ጋ አድሮ ይሆናል የትም አይሄድም አለኝ የሚለውም የሊቀመንበሩ የለማ ጉተማ ግምትም እዚችህ ሴት ቤት አድሮ ይሆናል ለማለት ነው በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በዓሉ ከተሰወረ ከመንፈቅ ቆይታ በኋላ በኢትዮጵያ መጻሕፍት አሣታሚ ድርጅት ውስጥ በአርታዒነት ይሠራ የነበረው አስፋው ሹመት አገኘ። ተነስ መቅጣት የማይችላቸውን ጭዳ ማድረግ የሕመሙ ተልዕፅኮ ነው ለዚህ በጥቂት መጥቀስ የምችለው አብዮቱን አብዮት ያሰኙ አውቅ የነበሩ የተማሩ የገጠር መሬት አዋጅ የመማክርት ሸንጎ የኢኮኖሚ ፕላን የእድገት በኅብረት ዘመቻ ሃሳብ አመንጭ ደርግ ሊታወቅ የቻለበትን መግለጫዎች አዘጋጅ የነበሩትን ሻለቃ ሞገስ ወልደሚካኤልን ሻምበል ሲሳይ ሀብቴን ሻለቃ ኪሮስ አለማየሁን የመቶ አለቃ አለማየሁ ኃይሌንና የመቶ አለቃ ገበያው ተመስገንን መጥቀስ ይቻላል በዓሉ ግርማ ከእነዚህ የሚጋራቸው ባህርያት የተማረ የሚሰራውን የሚያውቅ በራሱ የሚተማመን መሆኑ ነበር ብሏል ግልጽ ሊሆን ይገባዋል ብዬ የማምነው ነገር አበራ ሙሉጌታን ለመወንጀል መነሻ ፃሳብ ያገኘው በሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች መጽሐፍ ላይ የተጠቀሰው መረጃ ነው መረጃው አበራ ለማ አልፈጠረውም አበራ ሙሉጌታ ቃታ ስቦ በዓሉን ተኩሶ ገደለው ሳይሆን በዓሉ ለመወንጀል በተደረገው ርብርብ ላይ ዓድ መንግሥቱ ለበዓሉ የነበራቸው አክብሮት ላቅ ያለ እንደነበር ይነገራልና ሹመት ላይ የነበሩና ጓድ መንግሥቱ ለበዓሉ ርኅራዔ ሊያሳድሩ አንደሚችሉ የገመቱ በመጽሐፉ ተሰድበናል ብለው የሚያምኑ ባለሥልኮት ነገ ለመዶለት መሳሪያ ካደረዓቸው ሰዎች አንዱ ሙሉጌታን በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ነው ነው የሚለው ሙሉጌታ ደግሞ የበዓሉን የቋሚ ተጠሪነት ቦታ ይሰጡኛል ብሉ በማመን ለሴራው ተባባሪ ሆኗል ይላል በእርግጥ ጓድ ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ ጓድ መንግሥቱና ተስፋዬ ወልደሥላሴ በበዓሉ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ከሥራውም ከስልጣኑም እንዲነሳ የሥራ ባልደረቦቹና ወዳጆቹም ጭምር ተባባሪ መሆናቸውን ገልፀዋል ይህንንም መነሻ በማድረግ ይመስለኛል ፎጺሂዲዖያ ከበዓሉ መግደል ጋር በተያያዘ የሙሉጌታ እጅ እንዳለበት ይጠቅሳል ጉዳዩ ብዙ አወዛግቧል ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው በዓሉ ከሙያ ባልደረቦቹ ጋር እየተላተመ እየተቧጨቀ እየተቆራቆዘ ነው የስልጣን እርከኑን ያሳደገው እነዚህ በጠላትነት የተፈረጁት የሙያ ባልደረቦች የተባሉትን ሰዎች ስም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኩት በሞልቬር መጽሐፍ ነው። አለኝ ስለታም ቆንጆ ፊቱ የባሰውን ተስሏል ቀጠለና የጦሩ ሞራል ማለቴ ነው አለኝ ጥሩ ነው አልኩት ተአምረኛ ሠራዊት እያበበ ነው ለዓለም ጭቁኖች ትግል ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ታላቅ ቀይ ሠራዊት ይሆናል ናቅፋ ምንም አይደለችም ትግላችን ከናቅፋ ባሻገር ነው ሺ ናቅፋዎች ወደፊት ይጠብቁናል እና የምናካሂደው ፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ መቀየስ ያሰበት ከዚያ አኳያ ነው በማለት ነገረኝ ጓድ እኔ አንድ ናቅፋ ከአሁኑ በቅቶኛል አልኩት ያየሁትን አይቻለሁ ይበቃል ዳግመኛ የጦርነትን አሰቃቂና አስቀያሚ ገፆች ላለማየት ቆርጫለሁ ከላይ የተጠቀሰው ምልልስ ሱስሎቭ በመባል በሚታወቀው የሺጥላ ማስረሻና በፀጋዬ ኃይለማርያም እንደተደረገ ተገልፆ ኦሮማይ ሳይ ቢሰፍርም ይህ የፀጋዬ አመለካከት የበዓሉም ጭምር እንደነበር ያነበቡት ይናገራሉ አሮማይ ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ተሾመ ብርሃኑ በዓሉ ኦሮማይን ከመጻፉ በፊት የሶሻሊዝምንም ሥርዓት የሚያብጠለጥሉ መጻሕፍትን ማንበቡን እንደሚያውቅና እሱ ከኖረውና ካሳለፈው ሕይወት የተገናዘበ መስሎ እንደሚሰማው ነግሮኛል እሀ እወዕ «የሚል መጽሐፍም አስነብቦኛል መጽሐፉዎ ጂላስ በተባለ እውቅ ገጣሚና አብዮተኛ የተደረሰ ሲሆን ደራሲው ቀደም ሲል በአፍቃሬ ሶሻሊስትነቱ ተወዳጅ የነበረ በሞንቴኔግሮ የተወለደ በዚህ ፖለቲካዊ አቋሙ የተንገላታ በየጊዜው እየታሰረ የተፈታ የቲቶ የቅርብ ወዳጅ ሆኖ የሠራ በዩጎዝላቪያ ውስጥ እስከ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሹመት የዘለቀ በኮሙኒዝም ውስጥ ያሉ ርዕዮቶችንና አተገባበሮችን በጥልቀት የዳሰሰ በታሰረለት በተገረፈለትና በተወነጀለበት ፓርቲ ውስጥ ያሉ ጉድለቶችን በማወቁ በራስ ተነሳሽነት ከማዕከላዊ አባልነት አፈንግጦ የወጣ ስልጣኑንም የለቀቀ ሥርዓቱንም በድፍረት የተቸ በዚህ ውሳኔው ቤተሰቡ በሶሻሊስቶች በትር የተመቱ ከቤታቸው የተፈናቀሉ በየሄደበት ደህንነቶች እየተከታተሉ ያስቸገሩት በእሱ ሰበብ ሚስቱ ፆታዊ ጥቃት የደረሰባት ይህ ሁሉ ሆኖ ግን እሱ ከከቋም ማፈግፈግ ያልታየበት ሥርዓቱን ተቃውሞ አሜሪካ ሀገር ለሚታተም አንድ መጽሔት አንድ መጣጥፉን በማስነበቡ ሶስት ዓመት የታሰረ በኋላም ኦፀ እይ ር» ጽፎ የኮሙኒዝም ስርዓት በማብቃት ፍ መሆኑን የተናዘዘና በዚህም መጽሐፉ ሰበብ ሰባት ዓመት የተፈረደበት ው በዓሉ ግርማምይህንን ደራሲ ጠንቅቆ ያውቀዋል አንብቦታልም ስሙንም ኦሮማይ ላይ አንስቶታል ሀገር ታውቀኛለህ አውቅፃለሁ ጀርባዬን እከክልኝ አክልፃለሁ በሚል መርህ ተጠራርተው በተሰበሰቡ ሰዎች አትመራም እንደዚህ ዓይነት ሰዎች በሥልጣን አካባቢ እየበሉ ከሄዱ አድህሮት መከተሉ አይቀርም ሚላን ጂላስ እንዳለው አዲስ መደብ እንዳይፈጠር ያሰጋል ይላል አንድ ገፀባሕርይ የሶሻሊዝም ሥርዓት ሀገሪቱን ወደተሻለ ደረጃ ማሸጋገር እንዳልቻለ የተረዳው ይመስላል ሽንጡን ገትሮ የተከራከረለት አብዮት እፀድቅ ብሎ ቢያዝለው ተንጠልጥሎ ያስቸገረው ይመስላል እንደ ቋሚ ተጠሪነቱ የሥርዓቱን ሰዎች በቅርብ መመልከት መቻሉ አብዮቱ የታለመለት ግብ እንዳይመታ የተዘጋጀ መንፈስ በጥቂቶች ላይ እንደሚስተዋል የተገነዘበና ይህም ተስፋ ያስቆረጠው ይመስላል ያየሁትን አይቻለሁ ይበቃል ሲልም ተደምጧል እብሃክ ከር ክርነሃ ፎዐርር »የዚፎደፎዩር ሀሀኩቨጳከር እርሜ ኙዐኢ ኦሮማይ ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ኦሮማይ በዓሉ ከሶሻሊዝም ጋር ከሥርዓቱ ሰዎች ጋር ከደርገ አመለካከት ጋር ፍቺ ለመፈፀም የወሰነበት ደብዳቤ መሆኑን ከሥርዓቱ ጋር ሊቀደው ያዘጋጀው ሰማንያ መሆኑን ለማስረገጥ ከመጽሐፉ ብዙ ገጾች ተጠቅሰውበታል እንደ እኔ እምነት ደበበ በኦሮማይ ላይ የከፋ አስተያየት የሰነዘረው አንድም ራሱን ነፃ ለማውጣት አንተ በምትመራው ቦርድ ውስጥ እንዴት ይሄ ሊከሰት ቻለ እንዳይባል አንድም በኋለኛው ጊዜ በበዓሉ ላይ የደረሰው በደል ይፈፀማል ብሎ ባለመገመቱ ከሥራ የሚታገድና እሱ ላይ የበረታ እርምጃ የሚወሰድ ስላልመሰለው አንድም ርዕዮተዓለሙን የታደገ መስሎት በደርግ ሥርዓት ፓርቲውን በማንቆለጳጳስ ፓርቲው ለጭቁን ሕዝቦች የመጣ እንደሆነ በመግለፅ እንደፀጋዬ ገብረመድኅንንና እንደ አያልነህ ሙላቱ ደበበ ሰይፉም በርካታ ኪናዊ ለዛቸው ያልተሟጠጠ አይረሴ ግጥሞችን ይጽፍ ስለነበረ ይመስለኛል ምክንያቱም ኦሮማይ ታትሞ በመውጣቱ መንግሥት በቦርዱ አባላት ላይ ዓይኑን አጉረጥርጧል ከቦታቸውም አንስቷቸዋል ይህንን ሃሳብ ያዝኩና ምናልባት ይህን የስሜት ውጥረቱን በግጥም ተንፍሶት ይሆናል አልኩና የብርፃን ፍቅርን መበርበር ጀመርኩ በዓሉ ተሰወረ ተገደለ ጠፋ በተባለበት ዓመት የጻፈው ግጥም ይኖር እንደሆነ ብዬ ግጥሞቹ የተጻፉበት ዓመት ላይ ሳተኩር አንድ ግጥም አገኘሁ ፍቅርና ተግባር አንድ ቅንጣት አበባ በሚል ርዕስ የተጻፈ ልቤ ኦሮማይን ማሰብ ከጀመረ ስለሰነበተ ነው መሰለኝ ግጥሙ የሚጠቅሳት ቅንጣት አበባኦሮማይን ለማለት መስሎ ተሰማኝ የግጥሙ ተናጋሪ ገፀባህርይ ደግሞ ራሱ ደበበ ሰይፉ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም አውቀው በድፍረት ሳያውቁ በስህተት የወነጀሉት ሳሩን እንጂ ገደሉን እንዳላዩ በሬዎች የሆኑበት ግጥሙ የሚያናግራትና በሴት የተመሰለችዋ ደግሞ የበዓሉ ነፍስ አንድ ነገር ብቻ አለ አንድ ነገር ከኔ ዘንድ የቀረ ባይኖቼ ማዕዘን ዕንባ እያስቋጠረ በሩቅ ዘመን ልቤ ዛሬን እየዋለ ዛሬን እያደረ በዚያች መጢቅ ሰዓት ስሜታችን ባብቶ በፍቅር እምቢልታ በተግባሬም ጥሬ መለከት ግምግምታ አንቺና ግዳጁ ግዳጁና አንቺ ከፍላችሁት ልቤን ሁለት ሁለት ቦታ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በዚያ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደቆምሁ ሳስብ ሳመነታ ቀጥፈሽ የሰጠሽኝ በለጋ ጣቶችሽ ያች ቅንጣት አበባ በተግባሬ አለኝታ በግዳጄ ተስፋ ፍሬ እንድገነባ ከቶ አትረሳኝም በክረምት በበጋ በነጋ በጠባ እርግጥ ነው ግጥምን በብዙ መንገድ መፍታትና ማፍታታት ይቻላል ከላይ ተቀንጭቦ የቀረበው ግጥም በእኔ አረዳድ የተፀፀተና ሀዘን የገባው ሰው የሚዘምረው መዝሙር ነው መዝሙሩ ሊወለድ የቻለው በመጢቅ ሰዓት ልቡ ለሁለት በተከፈለበት ልብ ውስጥ ነው። መጽሐፉን መገሳለጥ ቀጠልኩ የሆነ ቦታ ላይ ከበዓሉ ጋር በተያያዘ አንድ የማውቀው ስም አገኘሁኔፅ ዶር መንገሻ ገብረሕይወት ልቤ መምታት ጀመረ ዶር መንገሻ በዓሉ ከሥራ ከታገደ ከጥቂት ወራት በቷላ የኢትዮጵያ መጻሕፍት አሳታሚ ድርጅት ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ የሆነው ተስፋዬ ዳባ በዓሉን ሰርግ ጠራው ተስፋዬ የመጀመሪያ ባለቤቱ ሞታበት ይሁን ተለያይተው አላውቅም ይህቺ ሁለተኛ ሚስቱ ናት ከተስፋዬ ጋር ያላቸው ወዳጅነት ጥብቅ ነውና ከጓደኞቹ አስፋው ዳምጤ ፈቃደ አዘዘና ደበበ ገነት አየለ አንበሴ ዓም ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሰይፉ ጋር ሆኖ ለሰርጉ ለመታደም ቀጠሮ ተጣጣሉ በዚህ ዘመን በዓሉ ሥራ የለውም ተባሯል ከተባረረም አምስት ወር ሆናታል ኦሮማይ በስውር በእጅ እየተገለበጠ ፎቶኮፒ እየተደረገ በየሰዉ እጅጾ እየገባ ነው በምስጢር። አሉት ከተግሳጽ ጋር በዓሉ አልሰማቸውም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ያ ሌላ። በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ተቃጠሉ። ያለመታደል ነገር ሆነና ኮለኔል ግርማ ወልደማርያምን ማግኘት ሳይሆንልኝ ቀረ በነገራችን ላይ ከኮሎኔል ተፈራ ጋር ስንጨዋወት አበራ ለማ በስንድ ዘለግ ባለ መጣጥፉ ላይ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ስለገለጸውና በዓሉ ስለተቀረበረበት ቦታ የሚያወሳውን ክፍል አንስቼበት መረጃውን ክፉኛ ተቃውሞታል በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ አበራ እንዲህ ብሎ ነበር የጻፈው ወያኔኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ በኋላ በራስ አስራተካሣ ግቢ ውስጥ የደርግ ስኳዶች በገመድ እያነቁ የገደሏቸውን ሰዎች አጽም በጅምላ የተቀበሩበትን ጉድጓድ እያስቆፈረ አስወጥቶ በቴሌቪዥን ያሳየን ነበር ታዲያ አንድ ቅዳሜ ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መስኮት ላይ የቀረበ በፊልም የተደገፈ ዘገባ አንድ አዲስ ዜና ይዞ ብቅ ብሉ ነበር ከዚሁ ራስ አስራተካሳ ግቢ ውስጥ ከተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ የዕውቁ ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ አጽም መገኘቱን አረዳን በዚሁ የቴሌቪዥን ዘገባ ላይ ሁኔታውን በኢሕአዴግ በኩል ሆኖ ያስረዳ የነበረው የቀድሞ በዘመነ ደርግ የአንደኛ አብዮታዊ ሠራዊት ወታደራዊ ደህንነት ኃላፊ የነበረውና በኋላ በትግራይ ውጊያ ላይ የወያኔ ወዶ ገብ ታጋይ የነበረው ሌተናል ኮሎኔል አሥራት አየለ ነበር ሌተናል ኮሎኔል አሥራት ከዘመነ ኢሕአዴግ የሕዝብ ደህንነት ሚኒስቴር የአስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ሆኖ ከጥቂት ዓመታት በመሥራትም ይታወቃል ስለ በዓሉ ግርማ ዕጣ ፈንታና ፍጻሜ ሊያረጋግጥልን ድሉ የነበረው የመጨረሻ ዜና ይህ እሱ የነገረን እንደነበር ትዝ ይለኛል ይህንን መረጃ ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ ያነበብኩት በዚህ መጣጥፍ ነው ይህ መጣጥፍ ለኅትመት ከበቃ በኋላም ባለቤቱ አልማዝ ይህንን ጉዳይ እንደማታውቀውና አምናም እንደማትቀበለው ለቁምነገር መጽሔት ተናግራ ነበር ኮሎኔል ተፈራ ከላይ የተጠቀሰውን መረጃ አምኖ እንዳይቀበል ያደረገው ራስአስራተ ካሣ ግቢ የተወገዱ ሰዎች መቀበሪያ የነበረበት ዘመንና በዓሉ ግርማ ተገደለ የተባለበት ዘመን የተለያየ መሆኑ ነው። ይህን ተልዕኮ በተሣካ ሁናቴ ለማጠናቀቅ ግን ማዕከላዊ የሚገኙ ፋይሎች እንዲያነባቸውና ማስታወሻ እንዲወስድ ጠየቀ ተፈቀደለት ፋይሎቹን ሲያገላብጥ ብዙ ነገር አነበበ አንድ ቦታ ላይ አንድ የሚያውቀው ሰው ስም አገኘ ይህ ሰው አሥመራ በነበረበት ጊዜ በዘመቻው ያልተደሰተ የሚመስል ገጽታ ይነበብበት እንደነበር ያስታውሳል አለቃው ሆኖ አስርቶታል እዚህ መዝገብ ላይ የእሱ ስም አለ በዓሉ ግርማ ይላል አንድ ገጽ ላይ በመጀመርያው መስመር ላይ ከስሙ በታች ሌላ ዝርዝር የለም እንደሌሎቹ እስረኞች ወይም ተመርማሪዎች ዝርዝር ዘገባ አልተካተተበትም ተስፋዬ አበበ ይህንን አይቷል አይቼያለሁ ብሎ ነግሮኛል የበዓሉ ግርማ ስም ማዕከላዊ ተገኝቷል ማለት ትርጉሙ ቀላልና ብዙ ነው ማዕከላዊ ከመንግሥት ጋር ጠብ ውስጥ የገባ ፖለቲከኛ የሚታሰርበት ነው በዓሉ ማዕከላዊ ስሙ ተመዝግቦ ተገኘ ማለት እነ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴና ኮሎኔል አርጋው እሸቴ ያውቃሉ ማለት ነው እነ ጓድ መንግሥቱ አላየነውም በዓሉን አላሰርነውም የሚሉትን ነገር የሚንድ እውነት ነው አንድ ቀን ከሀዲስ እንግዳ ጋር ስለዚህ ተረፈ ዘመድአገኘሁ ስለተባለ መስካሪ ሳወራለት ዓይኑን አጥብቦ የቀኝ እጁን ሌባ ጣት አፉ ላይ አኑሮ ይህንን ነገር ሰምቻለሁ ልበል። አልኩ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ይህ በተባልኩበት ጊዜ ደግሞ በዓሉ አልሞተም ዳጋ እስጢፋኖስ መንኖ መንኩሶ እየኖረ ነው ድርሰት መጻፉንም አላቋረጠም በይስማዕከ ወርቁ ስም የሚታተሙ እነ ዴርቶጋዳ በዓሉ የጻፋቸውና በይስማዕከ ስም የሚነበቡ ልብወለዶች ናቸው» የሚል ወሬ በየድረገጹ ተለቀቀ ማኅበራዊ ሚዲያውን አጨናነቀ ወደ ባህርዳር ወደ ዳጋ እስጢፋኖስ የሚሄድ በካ ተዓምር ለማየት ይህንን ዜና የሰማች በዓልዬ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ የምትለው ባለቤቱ አልማዝ በዜናው መንፈሷ ታወከ ልጂ መስከረም በዓሉም ዜናው መሰረት የሌለው በሬ ወለደ ስትል አጣጣለችው በእርግጥም ወሬው እንቶ ፈንቶ ነበር ለፖሪ ሆ ፉል ይህንን ይዞ ይመስላል አሌክሳንደር ራጁ የተባለ አንድ የሕንድ ደራሲ ኢትዮጵያውያን በዓሉን እጅግ ከመውደዳቸው የተነሳ እንደ ሞተ አያምኑም አንድ ገዳም ውስጥ ተቀምጦ የመናኝነት ሕይወት እየገፋ ነው ብለው ያምናሉ ብሎ ጻፈ በሕወሓት ውስጥ የአመራርነት ቦታ የነበራቸው አንዳንድ ሰዎች ደግሞ በዓሉን እንደሰማዕት የገባበት እንደማይታወቅ የብዕር አርበኛና እንደ አንድ የደርግ ሰለባ እንጂ በክፉ ሲወነጅሉት አልሰማም ገብሩ አሥራት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ አረጋዊ በርሄ ደግሞ ልሏ ር ሠ« ያ ከር ገ ጅርሀ ከመ በሚለውመጽሐፋቸውናጥናታቸውበዓሉንሲከሱትአይስተዋልምምስ ጢራዊ በሆነ መንገድ ሕይወቱን እንዳጣና በየቀይ ኮከብ ዘመቻ ሰበብ ኢትዮጵያ ምርጥ ደራሲዋን እንዳጣች ሲጽፉ እንጂ ሲከሱት ሲያንኳስሱት አይስተዋልም ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው የተቃዋመላቸውንና በብዕሩ ደርግን የተፋለመላቸውን በዓሉን የሚያጠፉት እላለሁ በሌላ በኩል ሆኖም ግን ሕዝብ ጆሮ እንዳይደርሱ የተደረጉ በመንግሥት ሚዲያ ያልተገለጡ የአንዳንድ ተወንጃዮች የምስክርነት ቃሎችም በእጄ ገብተው ይሄ ነገር ምንድነው ብዬ መጠየቄ አልቀረም በዓሉ ከቤቱ አስራ አንድ ሰዓት አካባቢ ወጥቶ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ውቤ በረፃ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ታይቶ ከአስፋው ተ አለካ ርከ ከፎፎኳር። ነበር በዓሉ ስለመታሰሩ ምንም የሰማው ነገር እንደሌለ ነገረኝ ለመረጃዬ እንግዳ ሆነና አፅንዖት ሰጥቶ የሚከተለውን አከሰልኝ አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ሳያውቁ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ነገር እንደማይደረግ ያለእሳቸው ትዕዛዝ ምንም ነገር አይሆንም አንደኛ ነገር በዓሉን በጣም ነው የሚወዱት ሰውየውም በዓሉ ለእሳቸው ያለው አክብሮት እንዲህ ቀላል አልነበረም እና ብዙ ጊዜ ያገኙታል ያማክሩታል ስንት ነገር የኤርትራን ችግር በቀላሉ በጦር ኃይል እንፈታለን ብለን ያ ሁሉ እንቅስቃሴ አድርገን ያው ወደቀ የኛ የጦር አዛች በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ በፈፀሙት ደባ ከሻዕቢያና ከሌላ ሌላው ጋር ያደረጉት ግንኙነት ሠራዊቱን መቱት ሰውየው ጓድ መንግሥቱ በጣም ነው የተነኩት ጓድ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም በጣም ነው ያዘኑት በጣም ተበሳጩ ይሄ ብስጭትና ንዴት በአእምሮኣቸው ውስጥ እያለ እንደገና በዓሉ ምስጢሩን እንዲህ አደረገ ሲባሉ አዘኑ እርምጃው የተወሰደበት በደርግ በኩል ከሆነ ያለመንግሥቱ እውቀት የሚሆን አይመስለኝም ይፄ ደግሞ የበለጠ የሚያውቀው ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ነው አንተ ደብቀህ ያቆየኸው የተሸነፍክበት የተዋረድክበት የተመታህበት ዘመቻ አጠገብህ ያለ የእኔ ነው የምትለው ወዳጅህ አስፍቶ አስፋፍቶ ቢነግርህ የበለጠ አያምህም። ጓድ መንግሥቱ ጉዳዩን መርሳት ወይም መፅናናት ነው አንጂ ቁስላቸው ላይ የሚነሰንስ አይፈልጉም በዓሉ ያረገው ይህን ነው ክፉኛ ተቀየሙት አለኝ የደህንነት ሹሙ በተለያየ ጊዜ የሚሰጠው እንዲህ ያለው መግለጫ እጅጉን ያበሳጫትና ያስቆጫት የበዓሉ የበኩር ልጅ መስከረም በዓሉ ግርማ በአንድ ወቅት ለአበራ ለማ እንዲህ የሚል መልዕክት ሰድዳለት ነበር እሱም መልዕክቷን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መልሶ ነጻ ትርጉም እንዲህ አቅርቦት ነበር ጋሽ አበራ መልካም ፈቃድህ ከሆነ የጸጥታ ሰዎች በዓሉን እንዴት በየፄደበት ቦታ ሁሉ ይከታተሉት እንደነበረ በጽሑፍህ ላይ ማከል በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሙሙሙ ትችላለህ እስከምንኖርበት ሕንጻ ቅጥር ግቢ ድረስ ይከታተሉት እንደነበር ልክ ከመኪናው ላይ ሲወርድ አይተው መኪናቸውን አዙረው ይሄዱ ነበር ይህ ድርጊት በየዕለቱ ይፈፀም ስለነበር በአካባቢው የነበረ አንድ ልጅ የጸጥታ ሠራተኞቹን የመኪና ታርጋ ቁጥር መዝግቦ ለበዓሉና ለአልማዝ ሰጥቷቸው ነበር ድርጊቱ ከተፈፀመ ሠላሳ ዓመታት ቢያልፍም ያ ልጅ ዛሬ የአነስተኛ ንግድ ባለቤት ሆኖ በዚያው አካባቢ ይኖራልና ቢጠየቅ ታሪኩን በራሱ አንደበት ሊተርከው የሚችለው ነው በዓሉ ለአቤቱታ እሱ ቢሮ መጥቶ እንደነበር ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሲናገር ዋሽቷል እውነቱ ግን በተገላቢጦሹ ነው ተስፋዬ ጸሐፊውን ወደ መኖሪያ ቤታችን ልኳት ነበር በዓሉ የተስፋዬን ጸሐፊ እንዲህ ሲል ጠየቃት አለቃቋሽን ምን አድርጌው ነው እንደዚህ የተበሳጨብኝና የተማረረብኝ። ነበር ያለው እንደ አለመታደል ሆኖ ግን የኮሎኔሱ መጽሐፍ አልወጣም እዚያው እከረመበት እስር ቤት ውስጥ መጽሐፉ ብቻ ሳይሆን እሱም አልወጣም በድንገተኛ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ተባለሁሉም ነገር ድፍን ጨለማ ፀጥእንደመቃብር የተባለው መጽሐፍ ሳይወጣ ኮሎኔል ተስፋዬ የታማበትና የተወነጀለበት ጉዳይ ገሃድ ሳይወጣ የእስር ዘመኑ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ሲቀረው ይህችን ዓለም ተሰናበታት በሞት መሞቱ ከተሰማ በኋላም ቢሆን የመጽሐፉ ነገር የውፃ ሽታ ሆነ ኮሎኔሉ እስር ቤት ሞተ በኦሮማይ መጽሐፍ እና በበዓሉ አጠፋፍ ዙሪያ አንዳች የሚያውቁት ነገር እንዳለ የሚጠረጠሩት በልዩ ልዩ መንገድ ስማቸው እንደተነሱት እንደነ ሻለቃ መንግሥቱ ገመቹ ኮሎኔል አርጋው እሸቴ ኮሎኔል ተካ ቱሉና ኮሎኔል ለማ ጉተማ እሱም ሞተ ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ሞተ እነዚህ ሰዎች በዓሉን ያውቁታል አኗኗሩ ብቻ ሳይሆን አሟሟቱም ጭምር ከእነዚህ ሰዎች የተሰወረ አይመስለኝም ቢያንስ እሱን የሚያጠፋ እሳት ሲጫር ወይም የተጫረው ሲጠፋ ከርቀት ሆነው ጭሱን ያዩ ይመስለኛል ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምምከጠያቂያቸው እኩል የበዓሱ አጠፋፍ አገዳደል ያሳሰባቸው መስሰው ቀርበው ነበር እኔን እንደውም አመሰገነኝ እንጂ አልነቀፈኝም ሌሎች ብዙ የተበሳጩ ሰዎች ነበሩ ምክንያታቸው ይለያያል የሚገርመው ነገር የሚበልጡት የተበሳጩት በይዘቱ ሳይሆን በመጽሐፉ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች ያሰባሰባቸው አሱ አይደለም በሚል ነው ብዙ ጋዜጠኞች በጦር ሜዳ ጥይት እየዘነበባቸው የቃረሙት መረጃ ነው ከሲቪሉ ከወታደሩ ከፓርቲው ከያለበት ተውጣጥቶ የቀረበ ነው ይሄንን በሥራው አጋጣሚ በእጁ የገባውን ነገር አቀናብሮ መጽሐፍ አድርጎ እንደራሱ ፈጠራ ሊያቀርብ አይችልም ብለው ነው የከሰሱት ሌሎችን በመልካቸው በቁመናቸው በባህርያቸው ተሳልቆባቸዋል እንግዲህ ደራሲዎች ጽሑፋቸው ተነባቢ እንዲሆን ወዝ ለመስጠት የሚሰጡት ቅባት የሚቀቡት ቀለም የተለያየ ነው እንደ ሰዎቹ አመለካከት እሱ እንደቅባት የተጠቀመባቸው ሰዎች የሚያሳድሩትን ስሜት አላጤነውም ወይም ስቀው የሚያልፉት መስሉት እንደሆነ እንጃ ከሰዎቹ ጋር በነበረው ቅርበትና ከጓደኝነት አንፃር ለቀልድ ያደረገው ሊሆን ይችላል የኛ ሰው ይሄን ለመሰለ ቀልድ የተዘጋጀ ስይደለም ባለጉዳዮቹ ችላ ቢሉት እንኳን ሌላው ሰው ተረቡን ሁሉ የምር አድርጎ መውሰዱ አይቀርም በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ዴዴ ሥሥ እነ አማኑኤል እነ ፈለቀ እነ ፍስፃ ገዳ እነ ፍስፃዛ ደስታ ማን ቀረ እነዚህን ሁሉ ወርፏል ተስፋዬ ወልደሥላሴንም ደህና አድርጎ ጠራርቦታል እየሳቁ እኔን ምንድነው ያለኝ። ብሎት ነው ለሰው የተገለጠ ማንነቱንና ለሰው የተሰወረ ልማዱን መነሻ በማድረግ ከራሥ ባህርይ ጋርም በማጋባት ሲራክ የተባለውን ገፀባህርይው የፈጠረው በዓሉ እንዲህ ዓይነቱን የገፀባህርይ አቀራረጽ ዘዴ ምንነት ቢነግራቸው ይመስለኛል የኛ ሰው ይሄን ለመሰሰ ቀልድ የተዘጋጀ አይደለም ባለጉዳዮቹ ችላ ቢሉት እንኳን ሌላው ሰው ተረቡን ሁሉ የምር አድርጎ መውሰዱ አይቀርም ያሉት ምንም እንኳን ጓድ ቁጥር በወቅቱ የማስታወቂያ መርሐ ብሄር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶር ፈለቀ ገድለጊዮርጊስ ነበር ተብሎ በሚወራው ገነት አየለ አንበሴ ገጽ ከላይ እንደተጠቀሰው ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ እስማማለሁ በሚል የኮድ ስም የተቀመጠው የቀድሞው ሹም ተስፋዬ ወልደሥላሴና መንግሥቱ ኃይለማርያም አንዱ ትዕዛዝ ሰጪ ሴላው ትዕዛዝ ፈፃሚ በመሆን በዓሉን አጥፍተውታል ብሎ ቢያምንም ጓድ መንግሥቱ ይሄፄን አያደርጉም የሚል እምነት ያላቸውም አጋጥመውኛል ከእነዚህ ሰዎች አንዱ ስብፃት ገብረእግዚአብሔር ነው ስብሃት በዓሉ ከጓድ መንግሥቱ ጋር የነበረውን ወዳጅነት አስታውሶ ከደርግ ጽሕፈት ቤት እየተደወለለት ከሥራ ሰዓት ውጪ ሁሉ በጓድ መንግሥቱ ይጋበዝ እንደነበር ልብ ብሎ እንዴት ያምኑበት እሱም ይተማመንባቸው እንደነበር ይዘረዝርና እኳ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዓሉን አስገድለውታል ብዬ አላምንም። አንድ ቀን ባለቤቴ ለሆነ ማኅበራዊ ጉዳይ ወጣ ስትል ሰው ተረባርቦ አንድ መጽሐፍ ሲገዛ ታያለች ሰው ይሻማበታል ይራኮትበታል ቀረብ ብላ ስታየው ከበዓሉ ግርማ ይላል የታወቀ ደራሲ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ እንደሆነ ታውቃለች ገዛችልኝ አየሁት አታምነኝም። አገኘኋት ሁለቱን ቅጾች ካሳተመች በኋላ በዓሉን በሚመለከት የደረሰችበት አዲስ እውነት ወይም እውነት የሚመስል ነገር አገኝ እንደሆነ ብዬ አንድ ሁለት ጥያቂ ሰነዘርኩላት እሷ እንደነገረችኝ አሥመራ የነበሩ የጦር መኮንኖችና የደህንነት ሰዎች በተለይ እነ ሻምበል ፋንታሁን ይህደጎ ጦሩ ስላለበት ችግርና ስለመሳሰሉት ጉዳዮች ሪፖርት ለማድረግ ጓድ መንግሥቱ ቢሮ በገቡበት ጊዜ በበዓሉ ግርማ ኦሮማይ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ሰበብ ስለተፈጠረው የመመሰቃቀል ስሜትም በቁጭት ነግረዋቸዋል ይህንን የነገሯት ደግሞ እራሳቸው ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ናቸው ከገነት አየለ ባገኘሁት በዚህ መረጃ ሰበብ ከአንድ ጓደኛዋ ከሆነ የቀድሞ ጋዜጠኛ ጋር ስንወያይ እንዲህ አለኝ አየህ ፈርታፃለች ማለት ነው ወይም የተጠራጠረችው ነገር አለ እንደዛ ባይሆን ኖሮ ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን እነ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጋ ቀርቦ በዓሉ እርስዎን ስላንቆለጳጳስ ነው ወይ በጦር መኮንኖች ላይ የሚዘባበት ልብወለድ ሲጽፍ በቸልታ ያለፉት። የሚሉ ቀላል ጥያቄዎች ለሞት የሚያበቁበትም ጊዜ ነበር ልዩ ልዩ ተልዕኮ ኖሯቸው ከበረፃ በወዶ ገብነት የሚመለሱት አንዳንድ ሰዎች ሆነ ብለው የሚሰጡትን መረጃ እንዳለ አሜን ብሎ የመቀበል ሁኔታ ስለነበረ ተገንጣዮች ለግድያ የሚፈልጓቸውን ሰዎች በዚሁ የውስጥ ጥበቃ ድርጅት በተዘዋዋሪ መንገድ ያስመቱ ነበር የሞተ አይናገርም ፀጥ ብሎ ቀርቷል በዓሉ በዚህ ልብወለዱ ውስጥ በኮሎኔል በትሩ ተሰማ አማካይነት የዘረዘራቸው ግፎችና ጭቆናዎች የፈጠራ ውጤቶች አልነበሩም የኖሩት ሁሉ መስክረዋል ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስም ለጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም በጻፋቸው ደብዳቤዎችና ባሳተማቸው ታሪካዊና ግለታሪካዊ መጻሕፍት ላይ ጉዳዩን ተንትኖ አቅርቦታል የደርግ መኮንኖችን ኮንኗል እነ ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን ላይ ጣቱን ቀስሯል ፍረጅ ኢትዮጵያ የሚለው መጽሐፍ ደግሞ እነዚህ በኦሮማይ ሰበብ ክብራቸው የተነካ ከፍተኛ የጦር አለቆች በዓሉን ለመወንጀል ግንባር ቀደም ተሰላፊ ሆነው መቅረባቸውን መስክሯል ሻዕቢያም ኦሮማይን መጫወቻ ሜዳ አደረገችው አንዱን ከአንዱ ጋር የምታላጋበት ድንጋይ አደረገችው ጉዳዩን አጦዘችው በኋለኛው ዘመን ደርግ ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ በሠራዊቱ ፊት እንዲረሸን ሲፈርድበት በጣቢያዋ ደርግ ቀኝ እጁን በግራ እጁ በላው ብላ ለጄኔራሉ ያዘነች መስላ የሠራዊቱን ሆድ እንዳስባሰችው ሁሉ ኦሮማይ ላይ የተጠቀሱ አንዳንድ ነገሮችም በሚመቻት መንገድ አቀነባብራ ሠራዊቱ ከጦር መኳንንቱ ጋር በጥርጣሬ እንዲተያይ ተጠቀመችበት አውቃም ይሁን ሳታውቅ በዓሉ ግርማ ላይ ነገር አስጎነጎነችበት የበዓሉ የህማማት ጊዜም መጣ ተሰቃየ ተጨነቀም እንዲል ወንንጌሉ ተያዘ ታሰረ ተገረፈ ተገደለ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምም ልክ እንደ ጴላጦስ እጄ ከበዓሉ ደም ንፁህ ነው አሉ ስቀሉት ግረፉት ኦሮማይ ገጽ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ባዮች ሌሎች እንደነበሩ ሊነግሩን ፈለጉ የሰጡት ምስክርነትም ብዙዎችን ግራ አጋባ አንዳንዶች አምነው ተቀበሉት እኛም እንደ ስብፃት ገብረእግዚአብሔር ነፍሳችን ትነግረናለች መንግሥቱ ከበዓሉ ጋር ካላቸው ወዳጅነት አንጻር በዓሉ ላይ ጣታቸው አያነሱም አልን አንዳንዶች ተጠራጠሩት እንኳን ሰው ትንኝ አልገደልኩም። አንድ ሰው። በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ አይሉም ምንድነው። በምን በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ምክንያት። መልስ የለም ማንም እውነቱን አልነገራትም ለባለቤቱም ለልጆቹም ምስጢር ነበር ሰባት ስምንት ዓመታት አለፉ ቀናቱ ነጎዱ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ እርጅና ሰውነቷን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮታል አንድ ቀን ደርግ ወድቆ ኢሕአዴግ በገባ በሶስተኛው ወር በኢትዮጵያ ሬዲዮ ስለ በዓሉ ግርማ በሕይወት አለመኖር ሲነገር የሰሙ የሱጴ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ በዓሉ ግርማ እናት ቤት ሰተት ብለው ገቡ እነዚህ ሠራተኞች ዓይናቸው እያየ የበዓሉ ቤተሰቦች ሕይወት ወደ ምንምነት ሲለወጥ አይተዋል በአካባቢው ቁጥር አንድ ሀብታም የነበረ ይህ ቤተሰብ በደርግ ሥርዓት ምክንያት ሁሉም ነገር እንዳልነበር ሆኗል ነጣቂና ሰራቂ አኮዞባቸዋል ወፍጮ ቤቶቻቸው የእህል ሚዛኖቻቸው የስፌት መኪናዎቻቸው አሁን አንዳቸውም የሉ በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ ወሮ ያደኔ ቲባ የቀሯት ጥቂት ነገሮች ነበሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት