Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ። ስለዚህ አንተነትህ በዚህ ምድራዊ ተስፋ የታጠረ ነው። መንፈስህም ከስጋ ፍላጎቶች መራቅን ትመኛለች ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ አሁንም አካሉ ማለት አይደለም ስጦታውን ለማለት ነው ። የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ኢሣያስ እንዲህ ሲል ይዘረዝረዋል የእግዚአብሔር መንፈስ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ የምክር የኃይል መንፈስ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ኢሳ ል የጸጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው ። ምክንያቱም ባለጸጋው ብር ስላለው በብዙ ሐሳብ የተያዘ ነው ሀብታም ነኝ ብሎ ስለሚያስብ ትዕቢተኛ ነው ሕይወቱን የሚመራው በቸልተኝነት ነው በስንፍና ስለሚያዝ መድኃኒት የኾነውን ቃሉን ለማድመጥ ፈጣን ነው ቸልተኝነት አይጠጋውወም የተባለውን ለማድመጥ ልቡናው ዘወትር ዝግጁ ነው። የሚከፍለው ክፍያ ብዙ ነው በድኽነታችሁ አመካኝታችሁ እግዚአብሔርን የምታማርሩ ከኾነ ግን ድኽነታችሁ ክፉ ነው። አስቀድሞ የታካሚውን ቁስል ሳያይ የቁስል ፋሻን ማድረግ አይችልም በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም አንደኛ በአንድ ጊዜ ብዙ ሕሙማን ይታያለሌ ኹለተኛ ሕክምናው የሚሰጠው በምሥጢር ነው። ተወው በራስህ ላይ አተኩር ያለህ ነገር በቂ ነው ። ከየአገሩ ያሉ ሰዎች ይሰበሰባሉ ድንኳን ተክለው ሰቀላ ሰርተው አጎበር ጥለው ይከትማሉ ድንግልም ከግንቦት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሳታቋርጥ ትገለጽላቸው ነበር ህዝቡ የተለያየ ጥያቄ ኮ« ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ሺል ሂልኸል ል ል ሯታዲያ ወዳጄ ይህ ላንተም ነው ። በዚህ ጊዜ ጸሎቱ ያልተመለሰለት ምእመን ጌታ ሆይ ሁለታችንም እኩል ጸለይን ለእርሱ ሰጥተኸው ለእኔ የከለከልከኝ ለምንድን ነው።
ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ዳሁን ጄም መደፊታፎኛሮ ፇሪ ዖፖፇናሃሩ ለደ ልደ ሬፓድፖ ዴ ሟጴያ ሃንጎሪፊ ያሪ ሪሪሪ ሄም ያፍጳ ኮ ሪረራፖታጮ ይደድረፌኘሃ ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ የምጽዋት ብዛት የሚመዘነው በሚሰጠው ገንዘብ ቁጥር ሳይኾን ስጦታውን በሚሰጥ የልብ ስፋት ነው አንዲት ድኻ ሴት ያላትን ጥቂት እንጀራ ምንም ከሌላት ከሌላ ሴት ጋር ተካፍላ የምትበላ ከኾነ ወርቅን በሙዳዩ ምጽዋት ከሚጨምር ባለጸጋ ሰው እጅግ ትበልጣለች ነገር ግን ምንም እንኳን ይህ እውነት እንደ ኾነ ብዙ ክርስቲያኖች ቢያውቁም ምስጋና የሚሰጡት ወርቅ ለሰጠው ነው አንድ ባለጸጋ ጠቀም ያለ ገንዘብ ለቤተ ክርስቲያን ቢሰጥ እጅግ ያመሰግኑታል ካለው የሀብት ብዛት የተነሣ ያንን በመስጠቱ ምንም ባይጎድልበትም እንኳ በሰዎች ዘንድ እጅግ ቸር እንደ ኾነ ተደርጎ ይንቆለጳጳሳል። ሩ ብጽዕ ወቅዱስ አቡነ ሸኖዳ ሳልሳዊ ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ከምን ዓይነት ነገር መላቀቅ እንዳለብህ ታዉቃለህ ። ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ችግርም ይኹው ነው። ምንም ይሁን ምን ሰው አትናቅ ። በዚህ ዓለም በምቾት መኖርን የሚሻ « ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ሰው ደግሞ ክርስቲያን መሆን ክርስቲያን ተብሎ መጠራት ክርስቶስን መስሎ መመላለስ ምቾት ሳይሆን እስር ቤት መስሎ ይታየዋል። ሁ ብጹዕነታቸው አቡነ ሺኖዳ « ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ተፅ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ ዘጸ አንዳንድ ሰዎች ይህንን ትዕዛዝ በሚያነቡበት ወይም በሚሰሙበት ጊዜ ይህ ከእኔ ጋር ምን ግንኙነት አለው ። እስከ ሠርክም ወይም ባይቻልህ መጥነህ ተመገብ እስክትጠግብ እንዳትመገብ ተጠበቅ ሩ አቡነ ሺኖዳ ክፉ ሰው ክፋትን ለመስራት ደፍሮ ሲሄድ መልካም ሰው በጎ ነገር ለማድረግ ፈሪ ሆነ ሩ አቡነ ሺኖዳ ሦስተኛ ። ሯብሂለ አበውቐቻቻጃ ሯ እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆፔጄ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ አባ እንጦንስ ሯፓፍጡራንን መርምሮ ማወቅ ካልተቻልን ሁሉን የፈጠረ እርሱን መርምሮ ማወቅ እንደምን ይቻልኖል ቅዱስ አትናቴዎስ ሯ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ የክርስቶስንም ፀጋና ክብር ሳይፈተኑ ማግኘት አይቻልም የዚህ ዓለም ፈተናና እሳት ቶሎ ያልፋል ይጠፋል ኃጢያተኞች የሚገቡበት የገሀነም እሳት ግን ለዘላለም እንደ ነደደ ይኖራል ቅዱስ ሚናስ ሯ«በማንም ላይ ክፋትን አትስሩ አትፍረዱ ይህንን ከጠበቃችሁ ርስቱን ትወርሳላችሁና ታላቁ አባ መቃርስ ኮ ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ፈብዙ ጊዜ ብዙ እናገራለሁ በመናገሬም አዝናልሁ በዝምታዬ ግን ያዘንኩበት ጊዜ የለም ቅዱስ አርሳንዮስ ሯ ቤተክርስትያን መጠጊያችን ነች ቤተክርስትያን የኖኅ መርክብ ነች በውስጧ እንጠለላልን ከውጭዋ ግን ማዕበልና ቀላያት ተከፍተዋል ቅዱስ እንድርያስ ሯ ልባችንን ጠፊና በስባሽ ከኾነው ከምድራዊው ምኞት አርቀን ከበደል በንስሐ ነጹሕ ካደረግነው በጸጋ መንፈስቅዱስ የተሞላን እንሆናለን አባ አብርሃም መፍቀሬ ነዳያን ሯ «ስጋዊ ፍላጎቶችን ማሸነፍ ለአክሊለ ህይወት የሚያበቃ ሰማዕትነት ነው ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የቤተክርስቲያን ህይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል ስለዚህ ከግል ህይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠንክሩ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ «ከመኝታህ በፊት የምታደርገውን ፀሎት ትተህ እንድትተኛ መንፈስህ ሲገፋፋህ እሺ ብለህ አትቀበለው እንዲያውም መዝሙረ ዳዊትን ጨምርና ሌሊቱን በሙሉ ስትፀልይ እደር ቅዱስ ይስሀቅ ሶርያዊ ሯ ኃጥያታችንን እኛ እያሰብን የምንፀፀት ከሆነ እግዚአብሔር ይረሳልናል ኃጥያታችንን እኛ እረስትን የምንፅናና ከሆነ እግዚአብሔር ያስብብናል ቅዱስ እንጦስ የአባቶቻችን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኮ« ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ፖታታፖኖ ሥራ ሐዋርያ ጳውሎስ አብርሃም በእምነት ፀደቀ ሮሜ ሲል ይናገራል በሌላ ቦታ ሐዋርያ ያእቆብ አብርሃም በስራ ፀደቀ ያዕ ሲል ደግሞ ይናገራል። ኮ« ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ቅዱስ ኤፍሬም ሰው በመብላቱ ካላመሰገነ ከእንስሳት አይለይም ይላል። ሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስስታም መኾን አንድ ነገር ነው ባለጸጋ መኾን ደግሞ ሌላ ነገር ነው ስስታም ሰው ባለጸጋ አይደለም ብዙ ነገሮችን በእጁ ለማስገባት የሚፈልግ ነው ብዙ ነገሮችን ስለሚፈልግም መቼም ኮ« ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ መች ባለጸጋ መኾን አይችልም ስስታም ሰው የሀብት አዛዥ ሳይኾን ዘበኛ ነው ጌታ ሳይኾን ባርያ ነው ስስታም ሰው ካስቀመጠው ወርቅ ይልቅ ከሥጋው ቆርሶ ቢሰጥ ይመርጣል። ሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ተ። አንድ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ሌላ ጊዜ መንፈስ እያለ ይጠራዋል ። እንግዲህ ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ አንድ ጊዜ መንፈስ ሌላ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እያለ ይጠራዋል ። ሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተ ክርስቲያን ሃኗ ሆስፒታል በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እግዚአብሔር የሚወዳችሁ አንድም እግዚአብሔርን የምትወዱት ልጆቼ። ነገር ግን ሀብታችሁ በራሱ በጎ ወይም ክፉ እንዳልኾነ ኹሉ ድኽነታችሁም በራሱ ክፉ ወይም በጎ ኾኖ አይደለም በጎ ወይም ክፉ የሚያደርገው የእናንተው አያያዝ ነው እግዚአብሔርን ማመስገን ወይም ማማረር የሚመነጨው ከድኸነቱ ሳይኾን ከእኛ ነው ሀብት መልካም ነው መልካም የሚኾነው ግን ኃጢአት ላልሠራበት ሰው ብቻ ነው ድኸነትም መጥፎ ነው መጥፎ የሚኾነው ግን እምነት ለሌለው ሰው ነው እምነት የሌለው ሰው አይጠግብም ዘወትር እግዚአብሔርን ያማርራል ዘወትር ብስጩ ነው እግዚአብሔር ስለምን ፈጠረኝ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከመጠኑ በላይ የሚመሰገንና የሚከበር ሰው ብዙ ኩነኔ ያገኘዋል ከሰው ዘንድ ከቁም ነገር መልካም ሰርቶ ያለፈ ሰው ግን በሰማይ ታላቅ ክብር ይጠብቀዋል። ሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወደዋል። ሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። ሮሜኛ ቆሮ መለኮታዊ የሆኑት ቃላት የሁሉም አይነት መድኃኒት ግምጃ ቤት ነቸው ትዕቢትን ለማጥፋት ይሁን የእንቅልፍን ፍላጎት ላማስታገስስንፍናን ለማራቅ የገንዘብን ፍቅር ከእግር በታች ለመርገጥ በራስመተማመንን ለማነሳሳት ትግስትን ለማግኘት ከመለኮታዊ ቃላት ከቅዱሳት መጻሕፍት አንድ ሰው የተትረፈረፈ ሀብትን ያገኛል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ትርጓሜ ኮ« ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ሰሳም ለሁላችሁ ። ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ይኸውም በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። አንተም ኃጢያት ሰርተህ እግዚአብሔርን ካላሳዘንኸው በቀር ሽህ ጊዜ ወደ እቶን ብትጣልም እንኳን ምንም አይነካህምና ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔርን አሳዝነህ እንደሆነ ግን በገነት ውስጥም ብትሆን ደኀንነት አይሰማህም አዳምም በገነት ውስጥ ነበር ሆኖም እግዚአብሔርን ባሳዘነ ጊዜ ገነት ለእርሱ ምንም ጥቅምን አልሰጠችውም እነዚህ ታዳጊዎችህ ደግሞ ዳን በእቶን ውስጥ ነበሩ ነገር ግን አልበደሉም ነበርና እቶኑ በፍፁም አልጐዳቸውም አዳም በገነት ውስጥ ነበር ነገር ግን ግድየለሸ በመሆኑ ምክንያት ወድቋል በአንፃሩ ደግሞ ኢዮብ በአመድ ላይ ተቀምጦ ነበር ነገር ግን ሁል ጊዜ ንቁ ስለነበረ ድል አድርጓል ገነት ምን ያህል ከአመድ ይልቅ የተሻለ ቦታ ነው ነገር ግን አንድ ሰው እራሱን እስከ ጐዳ ድረስ የቦታው መልካም መሆን ነዋሪውን መልካም አያደርገውም ልክ እንደዚሁ የቦታው መጥፎነትም በሁሉም እረገድ እራሱን ለሚያበረታ ሰው አይጐዳውም ስለዚህ እኛም በሁሉም እረገድ እራሳችንን እናበርታ የሃብት ማጣትም ቢሆን ሞት እራሱም ቢሆን ሃይማኖታችንን ካልቀማን ከሰዎች ኮ« ወዲን ሜኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ሁሉ ይልቅ ደስተኞቹ እኛ ነን ጌታችን ክርስቶስም ይህንን በማስመልከት እንዲህ ብሎ አዝዞናል እንደ እባብ ልባሞች ሁኑ ማቴ እባብ እራሱን ጭንቅላቱን ለማዳን ሲል ሌላው ሰውነቱን ለአደጋ እንደሚያጋልጥ ሁሉ አንተም እንዲህ አድርግ ። ኮ ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ኃጂቋዶጾምቻ ሐደያታ ኃ ኋረሃፖ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ያረገው እራሱን ስለራሱ ለእግዚአብሔር አብ ለማቅረብ አይደለም እርሱ ሁል ጊዜ በአብ ዘንድ ነበረ አሁንም አለ ለዘላለምም በወለደው በአባቱ እቅፍ ውስጥ ይኖራል ስለዚህ እኛን ወደ ነበርንበት ይመልሰን ዘንድ ቀድሞ እንደነበረው የአብን ፊት እንድናይ እርሱ እንደ ሰው ራሱን ወደ አብ ስለእኛ አቀረበ የእስክንድርያው ቅዱስ ቄርሎስ ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ከእለታት አንድ ቀን አንድ አባት ወደ አባታችን አባ መቃርዮስ በኣት ሄደና አባቴ ሆይ ድኅነትን አገኝ ዘንድ ምን ላድርግ። የምጽዋት ብዛት የሚመዘነው በሚሰጠው ገንዘብ ቁጥር ሳይኾን ስጦታውን በሚሰጥ የልብ ስፋት ነው አንዲት ድኻ ሴት ያላትን ጥቂት እንጀራ ምንም ከሌላት ከሌላ ሴት ጋር ተካፍላ የምትበላ ከኾነ ወርቅን በሙዳዬ ምጽዋት ከሚጨምር ባለጸጋ ሰው እጅግ ትበልጣለች ነገር ግን ምንም እንኳን ይህ እውነት እንደ ኾነ ብዙ ክርስቲያኖች ቢያውቁም ምስጋና የሚሰጡት ወርቅ ለሰጠው ነው አንድ ባለጸጋ ጠቀም ያለ ገንዘብ ለቤተ ክርስቲያን ቢሰጥ እጅግ ያመሰግኑታል ካለው የሀብት ብዛት የተነሣ ያንን በመስጠቱ ምንም ባይጎድልበትም እንኳ በሰዎች ዘንድ እጅግ ቸር እንደ ኾነ ተደርጎ ይንቆለጳጳሳል ድኻው ጥቂት ገንዘብ ቢሰጥ ግን ሰዎች ስለ እርሱ ምንም ትንፍሽ አይሉም ምናልባት ያቺ የሰጣት ገንዘብኾጐኮ በኋላ እርስዋን በማጣቱ ምክንያት ተርቦ እንዲያድር ልታደርገው የምትችል ትኾን ይኾናል ነገር ግን ይህን በማድረጉ የሚያመሰግነው አንድ ሰውስ እንኳ አይገኝም በእውነት ያለ ሐሰት ምንም ሳይጎድልበት የሰጠውን ባለጸጋውን አመስግኖ ያለውን ኹሉ የሰጠውን ድኻ ሳያመሰግኑ ከሚቀሩ ከእነ ጭራሹ ምስጋና ባይኖር ይሻል ነበር ስለዚህ እውነተኛ ምጽዋት የሚባለው የባለጸጋውም ይኹን የድኻው በአግባቡና በሥርዓቱ ልናውቀው ይገባናል ማመስገን የሚገባንም ከዚያ በኋላ ነው በሌላ አነጋገር የምስጋናችን ስጦታም ሰዎች ከልባቸው ከሚሰጡት ገንዘብ ብዛት አንጻር ሊኾን ይገባል። ሩ አቡነ ሸኖዳ ሳልሳዊ ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ የዲያብሎስ ውጊያዎች ኛ መጽሐፍ ሌቦች ባዶ ቤትን ለመበርበር አይመጡም ወርቅና ብር ወዳለበት ቤት እንጂ ዲያብሎስም ልክ እንደዚህ ነው ሊፈትናቸው የሚመጣው መንፈሳዊ ሀብታትን ወዳከማቹት ነው ሩሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጾምህና ምጽዋትህ ሁለት ዋጋ አላቸው ከሰው ክብርን ሽተህ የምትጦም ከሆነ ኃጢአት በአንተ ላይ እንድትበረታ ደንቁርናህም እጅግ ጽኑ እንዲሆን እወቅ ነገር ግን እጆችህን ለተቸገረ ሰው የምትዘረጋ ሕሊናህን ግን ወደ አምላክ የምታነሣ ከሆነ እንዲሁም ስትጦም ጦምህን በእግዚአብሔር ፊት ያደረግህ እንደሆነ ከፈጣሪህ ዘንድ መልካምን ዋጋ ትቀበላለህ ይህ ኃይለ ቃል ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልናማቴ ብሎ ጌታችን ካስተማረው ትምህርት ጋር አንድ ዓይነት ትርጉም ያለው ነው ጦምና ምጽዋታችን በከንቱ ፈቃዳችን ምክንያት ለኃጢአት አሳልፎ እንዳይሰጠንና በደላችንንም እጥፍ ድርብ እንዳያደርግብን አምላካችን ይህን ማስተዋል ዘወትር ይሰጠን ዘንድ በዚህ የጦም ወር እንለምነው ለወደደንና በእኛ ጥቂት ድካም ዘለዓለማዊ ዋጋን ለሚሰጠን ለእርሱ ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ቅዱስ ኤፍሬም አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚወመራ ነዉ። ወዲን ሚኪ ገ አቡነ ሺኖዳ ድ ይ ደያኗዳሯሌኔረ ቃሳ መያራ ውያታፖ ይመማሳ አንድ ሰው መፍትሔ የሌለው የሚመስል መከራ ሊገጥመው ይችላል ።