Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ዞራስተር.pdf


  • word cloud

ዞራስተር.pdf
  • Extraction Summary

ወደ ሁሉምና ወደ ማንም በፍሬድሪች ዊልሄልም ኒሺ የተደረሰ የፍልስፍና ልቦለድ ነው።መ ኒሺ የዞራስተር ፍካሬ ብሎ የሰየመውን መጽሃፍ ስርዓት አልባጥራዝ ነጠቅን በሆነ ዘዴ ስለጻፈው ለተመራማሪወች እጅግ አስቸጋሪ ነው። ይህ ሃይል በዞራስተር አስተያየት ለመኖር ከመፍቀድ ሁሉ በላይ የሆነው ለአደጋና ከባድ ፈተና እንዲሁ ፈቀቅ ይላል ለኅይል ሲልም ህይወቱን አደጋ ላይ ይጥላል። የሁሉ ታላቅ ፈቀቅ ማለት ለህይወት አስጊ ለሆነ አደጋና በሞትና በህይወት ቁማር ለመጫወት ነው። ይሄ ከኔ በላይ ነው ድምጽ የሌለው ሹክሽክታም መለሰ አለም አንተ ማን ነህ ዞራስተር። ሁሉም ወደ ላይ የተወረወረ ነገር ወደ መሬት መልሶ ይወድቃል ስለሆነም ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው። በአለም ላይ ያለው የቁስ ብዛት የተወሰነ ሲሆን ጊዜ ግን የማያልቅ ጅረት ነው። ሁሉም ኅልው ነገር ካሁን በፊት ኅልው ነበር ስለዚህ መጭው ዘመን ምንም ዋጋ የላቸውም ህይወትን መኖር በአሁኗ ቅጽበት የሚካሄድ ነው። ዞራስተር አስተማሪ በነበረበት ጊዜ የተሰማው ጎደሎነት ከዚህ አንጻር ነው። ክፍሉ ከተዘበራረቀው የባህል ፍርክስካሽ የተስተካከለ ስልጣኔን ለመገንባት የሚጥር ነው። ማታው እንዳውም ከቀኑ በጣም ሃይለኛ ነው። የዞራስተር አላማ እንግዲህ ምንም እንኳ ህይወት ብዙ ጊዜ ሽብር ቢኖረውም መጥፎውም ቢበዛም ህይወት መኖር ያለበትና መደገፍ ያለበት እንደሆነ ማሳየት ነው። ከቶ መቼ ይሆን የኔስ ጊዜ። ዞራስተር ከትልልቅ ሰወች ጋር በመገናኘት እራሱን በኒህ ሰወች ይከባል ምግብንም ከነሱ ጋር ይካፈላል እነዚህ ታላላቅ ሰወች የግራና የቀኙ ንጉሶች የአረጀው ምትሃተኛ የሮማው ፓፓ ፈቃደኛው ለማኝና ጥላው ንጹህ አዕምሮ በጣም ፉንጋው ሰው ናቸው።

  • Cosine Similarity

ይሁንና ተመራማሪወች አንድ አንድ ቋሚ የሆኑ የመጽሃፉን ይዘቶች ማስተዋላቸው አልቀረም የበላይ ሰው ለኒሺ የበላይ ሰው ማለት በራሱ ላይ ሙሉ ቁጥጥር ያለው ግለሰብ እምቅ ኃይሉን ወደ ስራ የተርጎመ ሰው ማለት ነው። አሁን ያለው የሰው ልጅ በኒሺ አሰተያየትን በእንስሳ እና በዚህ በበላይ ሰው መካከል ያለ ፍጡር ነው። ማውጫ ጻ ገ መጽሐፉ ባጭሩ ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ከፍካሬ ዞራስተር የተወሰዱ ጥቅሶች ማጣቀሻ መጽሐፉ ባጭሩ በመጽሃፉ መግቢያ ላይ ዞራስተር ዐ አመት ሲሞላው ወደ ተራራ እንደወጣና በዚያ ከሰወች ተለይቶ ብዙ ጥበቦችን እንደሰበሰብ እናነባለን። የበላይ ሰው በዞራስተር አስተሳሰብ ከሰው በላይ የሆነ ፍጡር ማለት ነው ልክ የሰው ልጅ ከጦጣወች በላይ የሆነ ፍጡር እንደሆነ። በዞራስተር አስተያየት አንድ አለም ብቻ አለ እርሱም ተጨባጩ አለም ነው። በተለምዶ ሰው አካል አለው ብንልም በዞራስተር አስተያየት ሰው እራሱ አካል ነው። ይህ ግን በዞራስተር አይን ምንም አይደለም ምክንያቱም ሁሉም ህይወት ያለው ነገር ኃይልን ይፈቅዳል ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እራሱን ያረጋግጣል ለመኖሩም ምልክት ትግል ያካሂዳል። አንድ የሰው ልጅ በሂደት ላይ ያለ እንጂ ቆሞ ያለ የሆነ ነገር አይደለም። ከዚህ የግመል አለም ወደ አንበሳነት የሰው መንፈስ ለሁለተኛ ጊዜ ይሻገራል። በዚህ የዘላለም ድግግሞሽ የሰው ልጅ እራሱን በማሽነፍ ከነበሩበት ድክመቶች ሁሉ ነጻ በመውጣት አዲስ አይነት ሰው የራሱ ህግዋጋ ያለው የበላይ ሰው ይፈጥራል። በዞራስተር አስተያየት ኃይልን መፍቀድ ህይወት ያለው ነገርን ሁሉ የሚገፋፋ መሰረታዊ ጉልበት ነው። ግቡም የበላይ ሰውን ማስተማር አቁሞ እራሱ የበላይ ሰው ለመሆን ነበር። የበላይ ሰው ማለት የሰው ልጅ በትግል የወጣው ተራራና ከዚህም ተራራ ተነስቶ ወደ የበለጠ ከፍታ የሚወጣጣበት ሳይሆን በአዙሪት ውስጥ ያለ አንድ አልባሌ ነጥብ ሆነ። በዚህ ክፍል መጨረሻ ዞራስተር ያወከውን ወደታች የሚጎትተውን መንፈስ ሲያሸንፍ እናነባለን። ዞራስተር አስተማሪ በነበረበት ጊዜ የተሰማው ጎደሎነት ከዚህ አንጻር ነው። ክፍል የመጀመሪያወቹ ሶስት ክፍሎች ያለምንም ችግር በራሳቸው አንድ የተሟላ ጽሁፍ ይወጣቸዋል ከዚህ አንጻር አራተኛው ክፍል የኒህ የሶስቱ አካል ይሁን እራሱን የቻለ ክፍል ይሁን የሚለው በተመራማሪወች ዘንድ ክርክር አለ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact