Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አሰፋ ጃቴ ምስጋና በአሜሪካ አገር በዳላስ ከተማ ባለች ቤተ ክርስቲያን ትልቅ እድል ነው። ወደ ጌታ ና የክርስቶስን ጸጋ በእምነት ተቀበል ልብህን ለጌታ ስጠው ሮሜ ለነፍስህ እረፍት ታገኛለህ ማቴ ሥሥ በተጥማሪ የምትመለከታቸው ጥቅሶች ስለ መንግሥተ ሰማያት ወይም የእረፍት ሥፍራ ማቴ ማር ራእይ መዝ ዘኑ ኢሳ ኢዮብ ጴጥ ማቴ ራእይ ዕብ ዕብ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ የክርስቶስ ዳግም መመለስ ቁጥር ይህ ምዕራፍ ሲጀምር «ከዚህ በኋላ» ብሎ ይጀምራል ምን ማለት ነው። በዙፋን ላይ የተቀመጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ነበረዮሐ ይህ ነጭ ዙፋን የምህረት መሆኑ ቀርቶ የፍርድ ዙፋን ይሆናልዮሐ ዳን ያለው ትንቢትይፈጸማል ቁ ስለሞቲ ስለ ሞቱ ሙታን ይናገራሉ ሦስት ዓይንት ሞት እንዳለ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ኛ ሞት በኃጢአት ውስጥ መግባት የእግዚአባሔር ትእዛዝ መተላለፍ አንደኛው ሞት ነው።
የዮሐንስ ራእይ ጥናት ጸሐፊና አሳታሚ አሰፋ ጃቴ እርማት ደረጀ በላይነህ ማውጫ የዮሐንስ ራእይ ትርጉም ክርስቶስ የመጨረሻ ውሳኔ አለው የክርስቶስ ቃል የፍርድ ቃል ነው ከአምላክ የተሰጠ የመጽሐፉ አከፋፈል በባቱ ቤተ ክርስቲያናት ሀ የኒቆላውያን ትምህርት ለ የኤልዛቤል ትምህርት ሐ የዘመናችን ለብተኝነት የዙፋን ክፍል ሀ ዙፋን በሰማይ ለ አራቱ እንስሶች በሰባት ማሀተም የተዘጋ መጽሐፍ የማሀተም መከፈት ወይም መፈታት ፕሮግራም የመንፈስ ቅዱስ ዘመን ለጥበቃ የተደረገ ምልክት በበጉ ደም መንጻት ነጭ ልብስ መልበስ የማይቆጠር ብዙ ሕዝብ የሰባቱ መላእክት ማስተዋወቅ ሌላ መልአክ የመለከት መነፋት ሦስት ወዮዎች ጥልቅ ጉድጓድ ኤፍራጥስና አካባቢው ታናሽ መጽሐፍ ባህርና ምድር የእግዚብሔር ነው ውሰድና ብላት ጣፋጭና መራራ ሁለቱ የእግዚአብሔር ምስክሮች ሦስተኛ ወዮ የእግዚአብሔር መቅደስ በሰማይ ምጥ የያዛት ሴት ቀይ ዘንዶ የሰይጣን አወዳደቅ ወንድ ልጅ ከሳሹ ተጥሏል የእርኩስ ሥላሴ አሠራር እግዚአብሔርን መሳደብ ትልቅ ልዩነት ከበጉ ጋር በጽዮን ተራራ የዘለዓለም ወንጌል ይሰበካል ሦስት ትልልቅ ትእዛዛት እንደተሰጠ የባቢሎን መውደቅ ሁለት ትልልቅ ማስጠንቀቂያዎች አዋጅ ነጋሪ ድምጽ ሰባቱ የእግዚአብሔረ ቁጣ ጽዋዎች ስለ ባቢሎን የሦስት ሴቶች ምሳሌ የፖለቲካና የንግድ ባቢሎን ፍርድ የክርስቶስ ዳግም መመለስና ፍርድ የበጉ ሠርግ በሰይጣን ላይ የመጨረሻ ውሳኔ የክርስቶስ ቪህ ዓመት መንገሥ ለዘለዓለም መኖር ተገለጸ የመጨረሻ ቃል ማረጋገጫና ጥሪ ተጨማሪ ጥቅሶች መግቢያ የዮሐንስ ራእይ ትርጉም እንዴት ተጀመረ። በምድር ነው ይህ አንደኛ ክፍል ከምዕራፍ ያለው ነው ይህ ክፍል የቤተ ክርስቲያን ዘመን በዚህ ዓለም ላይ ያሳያል ከሐዋርያት ዘመን አንስቶ እስከ ክርስቲያኖች መነጠቅ ወይም የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ወይም ወደ ጌታ መወሰድ ጊዜ ድረስ ያለውን ሁኔታ ያሳያል ቤተ ክርስቲያን አሁንም በምድር አለች ማለት ነው ሁለተኛ ክፍል በምዕራፍ ላይ ያለውን ተመልከት «ከዚህ በኋላ ይሆን ዘንድ ያለውን» ይላል በሰማይ ማለት ነው ይህም ሁለተኛው ክፍል ሲሆን ከምዕራፍ ያለውን ክፍል ያጠቃልሳልፅ «ከዚህ በኋላ ይሆን ዘንድ ያለውን» ይላል። ራእዩን የገለጠው ወይም ያሳየው ጌታችን ገልጠዋል ወይም አሳይተዋል ለምሳሌ ራእይ ተመልከት አንደኛው ክፍል ከምዕራፍ ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ ሲሆን ሁለተኛው ክፍልም ከምዕራፍ ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ የለችም ትእዛዝ ሰጭ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ኢየሱስ ነው ሰባቱ መናፍስት በዮሐንስ ራእይ መናፍስት የሚለው በመጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ ተጽፏል ራእይ ቁ ሌሎችም ዘካ ፉ ዘጺ በተለይ ኢሳ ላይ ሰባቱን መናፍስት ተመልከት ለክርስቶስ የተሰጡት ሦስት ስሞች ቁጥር ተመልከቱ ሀ የታመነው ምስክር ለ ከሙታን በኩር ሐ የምድር ነገሥታት ገዢ ሀ ኢየሱስ ክርስቶስ የታመነ ምስክር ነው አዎን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ሞት ድረስ የታመነ ምስክር ነው። ክርስቶስ ብቻ ነው ሞትን ድሌ አድርጐ የተነሳኛ ቆሮ ሉቃስ ዛሬ በሞት ፍርሃት የሚዝ ትን ነጻ ሊያወጣ ይችላል ዕብ ሞት በሰይጣን በኩል መጣ ክርስቶስ ግን የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ ተገለጠ ኛ ዮሐ ዛሬ በክርስቶስ የሚያምኑ ሞትን መፍራት የለባቸውም ዮሐ ከሞት በኋላ ትንሣኤ አላቸው ኛ ተሰሎ ኛ ጢሞ ሐ የምድር ነገሥታት ገዢ ነው ክርስቶስ ዛሬ የሚነግስባቸው ሥፍራዎች ዛሬ በክርስቲያኖች ልብ ይነግሣል ራእይ ዮሐ« በአብ ቀኝ በዙፋኑ ይነግሣል ራእይ ማር የሐዋሥራ በዓለም ነገሥታት ላይ ገዢ ነው መዝ ፈ ክርስቶስ ወደፊት በዓለም ሁሉ ለሺህ ዓመት ይነግሣል ራእይ ዐ ኛ ጴጥ ዳን አንብብ ያ ድንጋይ ክርስቶስ ነው። ቆላፉ ክርስቶስ ፈጣሪ መሆኑን ይናገራል ዮሐ ክርስቶስ እግዚአብሔር አንደሆነ ይናገራል ግን ክርስቶስ ራሱን አዋርዶ በሰው ምሳሌ ሆኖ እስከ ሞት ድረስ ለመታዘዝ ራሱን ባዶ አደረገ እግዚአብሔር ወይም አምላክ መሆን ተወ ፊልጵ ክርስቶስ ሥጋ ለብሶ በአኛ አደረ ዮሐ ርቱ ራበው ተጠማ አዘነ አለቀሰ አንቀላፋ ደካማ ሆኖም ሞተ የሰውን ባህርይ ሁሉ ወሰደ ስለዚህ አምላክ መባልን ተወ የሰው ልጅ ተባለ ሉቃስ ብ ቁ ክርስቶስ ዳግም ተመልሶ ይመጣል እንደሚመጣ ራሱ ተናገረ ዮሐ ፉቱ መሳእክት ተናገሩ የሐዋሥራ ሙሸራይቱ ቤተ ክርስቲያን ና ትላለች ራእይ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ትናገራለች « መንፈስ ቅዱስ ና ይላል ራእይ ፍጥረት ሁሉ ይጠባበቃሉ ሮሜ ሲመጣ ለሚያምኑት ደስታ ለሚክዱት ዋይታ ይሆናል ኛ ተሰሎ ቁ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ ስሙን ተመልከት ቁጥር እሥር ቤት የሥራ ቤት ነው ያውም ትምህርት ቤት የገለጻ ቤት ነው ከጌታ ጋር የምንገናኝበት በበለጠ የምንቀራረብበት ቦታ ነው ዮሐንስ በእሥር ቤት በፍጥሞ ደሴት ነበረ። በራእይ መስማትና ማየት ነበር ገለጸም ነበረ ማለት ነው ቁ ስለ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ቤተ ክርስቲያን ስማቸው ትርጉማቸው አሬጋ ሠደ ወም የመ ትሙ ኢየሱስ ለዮሐንስ ያስተላለፈው መልእክት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መልአክ ጻፍ ብሎት ነው ቁጥር ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የነበሩ ቤተ ክርስቲያናት ሲሆኑ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ጌታ ተመልሶ እስኪመጣና ቤተ ክርስቲያነን እስኪወስዳት ድረስ ያው የቤተ ክርስቲያን ዘመንን የወክላል ይህንንም በሚቀጥለው ጥናት ታገኛላችሁ ቁ የሰው ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነበረ ሳባት መቅረዝ ቤተ ክርስቲያን ነው እውነተኛ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ይባላል ማቴ እውነተኛው ቤተ ክርስቲያን መቅረዝ ነው ያበራል ዘይት በመቅረዝ ዘይት ነበረ ዘይት መንፈስ ቅዱስን ይወክሳል ዘይት የዥ ዘይትን መንፈስ ቅዱስን የሚይዙ አማኞች ወይም ቤተ ክርስቲያን ነው መብራት ክርስቶስ ነው እርሱ የዓለም ብርሃን ነው ዮሐ ቃሉ ብርሃን ነው መዝ አማኞችም ማቴ ቤተ ክርስቲያን ብቻዋን ብርሃን ልታበራ አትችልም ክርስቶስ ብርሃን ስለሆነ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብርሃን የሚሰጥ እርሱ ነው ቤተ ክርስቲያን አማኞች ለብርሃኑ ዓይነተኛ ዕቃ ሆነው ለአገልግሎቱ ብቁ መሣሪያ መሆን አለባቸው ቤተ ክርስቲያን በረከት ወይም መርገም መሆን ትችላለች ለዚህ ጨለማ ለበዛበት ዓለም ብርሃን የሚያበራ ማን ነው። ቀኝ እጅ ሙሉ የእረፍት ሥራ ነው ሙሉ ኃይልሙሉ ጥበቃ ሙሉ ሰላምና ፍቅር ያለበት ቦታ ነው ዮሐ መዝ ቁ በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ይህ ሰይፍ የብረት ሰይፍ ሳይሆን የክርስቶስ የቃሉ ሰይፍ ነው ዕብ « ክርስቶስ የሚናገረው ቃል እውነትን ሲያጸድቅ ውሸትን ያፈርሳል የክርስቶስ ቃል የፍርድ ቃል ነው የክርስቶስ ቃል ለአማኞች የፍርድ ቃል ሳይሆን የመዳን ቃል ነው ዮሐ ፉ የአማኞች ፍርድ በጌታ በቀዩ ወንበር ፊት ስለ ሥራቸው ነው ኛ ቆሮ ስለ ሕይወታቸው ፍርድ የለባቸውም ሮሜ ስለ ሥራቸው ፍርድ አለ ኛ ቆሮ ይህም ለሽልማት ነው በጌታ ስላላመኑት የፍርድ ቃል በነጩ ዙፋን ፊት መቆም ሲሆን ስለ አለማመናቸው በሕይወታቸው ሲፈረድ ነው ራእይ ስለ ክርስቶስ የተነገረ የፍርድ ትንቢት ተመልከት ኢሳ ሐሳዊ መሲህን በቃሉ ሰይፍ ሲመታ ኛ ተሰሎ ምንም ፍጥረትና ሰው ክርስቶስ ከተናገራቸው ቃላት ሊያመልጥ አይችልም ዮሐ የክርስቶስ አፍ የእግዚአብሔርን ቃል ሲናገር የሌላ ሰው አፍ ግን ሐሰትን ያወራል ሮሜ ሥጋዊ ሰው ውጭን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ኛ ሳሙ የሰውን ሁኔታ በመዝሙር ተመልከት ቁ የፊቱ ሁኔታ ፊቱ እንደ ፀሐይ በኃይል ያበራ ነበር። ዛሬም ሞት ለአማኞች ከሥጋ ተለይቶ ወደ ጌታ መሂድ ማለት ነው ዮሐ ቱ ዮሐንስ ራእይን እንዲጽፍ ከጌታ የተሰጠ ትእዛዝ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ ብዙውን ጊዜ በጌታ ትእዛዝ እንጂ በሰው ሃሳብ ያልተጻፈ መሆኑን በዚህ ክፍል ልብ እናድርግ በኛ ጴጥሮስ ያለውን በሚገባ ማወቅ አለብን ከአምላክ የተሰጡ የመጽሐፉ ክፍሉች ቁ የመጽሐፉ ዋና ዋና ፍሬ ነገሮች ሃሳቦች መጽሐፉ በሦስት ዋና ዋና ክፍል ይከፈላል ተብሏል ያየኸውን ጻፍ ምዕራፍ አሁን ያለውን ጻፍ ምዕራፍ እና ከዚህ በኋላ የሚሆነው ጻፍ ከምዕራፍ እስከ ኛ ምዕራፍ ሕያው ጌታን በዘለዓለማዊ ክብሩ ዮሐንስ እንደ አየው ኛ በምዕራፍ ዮሐንስ በነበረበት ጊዜ የነበረውን ቤተ ክርስቲያንና ዘመኑዋን ዮሐንስ እንደ አየው ኛ በምዕራፍ ወደ ፊት ከቤተ ክርስቲያን ዘመን በኋላ የሚሆነውን መጨረሻ ያለውን ነገሮች ዮሐንስ እንደ አየው ነው ለምሳሌ የመከራ ዘመን የጌታ ወደ ምድር መመለስ የምድራዊ መንግሥቱን ማቋቋም ስለ ፍርድ ስለ አዲስ ሰማይና ምድር ወዘተ ነው ብ በዮሐንስ ራእይ የተገለጠው ኢየሱስ ምን ዓይነት ነው። ሰምርኒስ በቤተ ክርስቲያን ብዙ ሰማዕታት የሆኑባት የሮም መንግሥት የእግዚአብሔርን ሰዎች ያሰቃዩበትና የገደሉበትን ዘመን ይወክላል ጴርጋሞን የቤተ ክርስቲያን ሕብረትና ነጻነት የነበረውን የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ዘመን ይወክላል ትያጥሮን በቤተ ክርስቲያን በጣም ከባድ ጨለማ የሆነበትን ዘመንና ከባድ ስህተት የገባበትን ይህ ጨለማ ጌታ እስኪመለስ ድረስ በቤተ ክርስቲያን ስም እንደሚቀጥል ያመለክታል ሰርዴስ ተሐድሶ የሚያመጡትን የወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ንቅናቄን ያመለክታል የቀሩት ሁለቱ ቤተ ክርስቲያናት እስከ ጌታ ዳግም መምጣት ድረስ እውነትና ውሸት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጉን ለጉን እንደሚጓዙ ያመለክታል ፊላደልፊያ እውነትን ሲወክል ሎዶቅያ ውሸትን ይወክላል በእነዚህ በሁለቱ ቤተ ክርስቲያናት ዘመን እውነትም ውሸትም አብረው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይኖራሉ ስንዴና እንክርዳድ የመከሩ ጌታ መጥቶ እስኪለያቸው ድረስ አብረው እንደሚኖሩ ማቴፋ ተመልከት ቁ ሐሰተኞችን የመለየት መንገድ ሐሰተኞች አስተማሪዎችን መርምረን ለይተን የምናውቅበት መንገድ ኃጢአት የሚያደርጉ ከሆነ ኛ ዮሐ ኃጢአት የለብንም የሚሉ ከሆነ ውሸተኞች ሲሆኑ እግዚአብሔርንም ውሸተኛ ያደርጉታል ኛ ዮሐ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ወይም አብን የሚክዱ ከሆነ ኛ ዮሐ ጠላትነት ወይም ሰውን መጥላት ኛ ዮሐ ቁ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን አለማመን ዮሐ ወይም አብ ያለውን አለማመን ማቴ ወልድ ያለውን አለማመን ዮሐ መንፈስ ቅዱስ ያለውን ዕብ መካድ ነው ቁ የመጀመሪያውን ፍቅር መተው ከክርስቶስ ጋር ያለውን የቃሉን የጸሎትን የምስክርነትን የማገልገሉን ሕይወት መተው ሉቃስ እንደ ማርታ መሆን የለብንም እንደ ማርያም እንጂ ደግሞ እንደ ኤፌሶን « ከሰዎች ጋር ያለውን ሀክርስቲያኖችን ትወዳለህ። እነዚህ ክርስቲያኖች በራሳቸው ምንም ጊዜ አልተመኩም በክርስቶስ ጽድቅ ብቻ ይመኩ ነበር በክርስቶስ ጽድቅ ተስፋ አደረጉ ስለዚህ ከእርሱ ጋር ሄዱ ስለዚህ ለእነርሱ የተደበቀ ተስፋና ሙሉ ዋስትና ይሰጣቸዋል ቁ እና ፅ ተመልከት ነጭ ልብስ ትጐናጸፋላችሁ ይላል ስሙን ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስሰውም ይላል በአባቴና በመላዕክት ፊት ስለ ስሙ እመሰክርለታለሁ ጆሮ ያለው ይስማ ይሳላል ቁ ስለ ፊላደልፍያ ቤተ ክርስተየን ቁ ፊላደልፍያ ማለት የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው የምስጋና ከተማ ለዚህች ቤተ ክርስቲያን ጌታ ራሱን ቅዱስና እውነተኛ አድርጐ ያቀርባል ቅዱስ ማለት የተለየ እርሱን የሚመስል የሌሊለ ማንም በቀልድ ወይም በቀላሉ ሊደርስበት የማይችል ማለት ነው ኛ ጢሞ እውነተኛ ማለት ጌታ ራሱ እውነት ነው ቃሉም እውነት ነው ያለው ቃል ይፈጸማል ውሸት ወይም ማታለል የለበትም ዘጉ ዮሐ ተመልከት የዳዊት መክፈቻ ያለው ቁልፍ ደግሞ ሥልጣንን ያሳያል ኢሳ አንድ ዓይነት ነው ኢየሱስ ባለሥልጣን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የበላይ ጠባቂ ነው ቁ በፊላደልፍያ ያለው ቤተ ክርስቲያን ከጌታ የምስጋና ቃል ይቀበላል። ቤተ ክርስቲያን ነው ቤተ ክርስቲያን አሁን በምድር የለም አሁን በምዕራፍ አይገኝም። እርሱም በሰማይ ነው ስለዚህ በምዕራፍ እና በምዕራፍ መካከል ባለው ጊዜ ውስጥ እውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጌታ ተወስዳለች ማለት ነው ከዚህ ሃሳብ በስተቀር ቤተ ክርስቲያን በዮሐንስ ራእይ መቼ እንደ ተወሰደች እንዴት እንደሄደች አይነግረንም በሌላ ቦታዎች ግን በብዙ ተጽፎ እናገኛለን ምናልባት ዮሐንስን በምዕራፍ ከሰማይ ድምጽ ወደዚህ ውጣ ባለው ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ወጥታ ይሆናል ተሰሎ ቆሮ ዮሐ የዙፋን ክፍል ምዕራፍ አንብብ በቁጥር ዮሐንስ ከምድር ወደ ሰማይ መወሰዱን እናያለን ከዚያም በኋላ የሚለውን ልብ አድርግ ከምን በኋላ። በዮሐንስ ራእይ ብቻ ሰማይ ሦስት ጊዜ ተከፍቶ እናያለን በዮሐንስ ራእይ ከምድር መከራ እውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ስትሄድ በዮሐንስ ራእይ በሚያስፈራ በእግዚአብሔር ፍርድ ጊዜ የእግዚአብሔር ኪዳን ለልጆቹ የማዳኑን ደጅ ወይም በር ይከፍታል በዮሐንስ ራእይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰይጣንና ባላመኑት ላይ ሊፈርድ ሲመጣ ያሉት ደጆች ናቸው። ስለዚህም ዮሐንስ ያየውን ነገር ለዛሬ ቤተ ክርስቲያን በራእይ መጽሐፍ ያረጋግጥልናል ደግሞ ስለ ዙፋኑ በአዲስ ኪዳን ወደ ጊዜ ተጠቅሷል በብሉይ ኪዳን ስንት ጊዜ እንደተጠቀሰ ባላውቅም እነዚህን ጥቅሶች ተመልከት መዝ ኢሳ ዳን ሕዝ እንዲሁም በብዙ ቦታዎች እናገኛለን የእግዚአብሔር ዙፋን ለሚታዩ ነገሮችና ለማይታዩ ነገሮች ሕይወት ላላቸው ነገሮችና ለሌላቸው ለሁሉም ፍጥረት መሃከለኛ ቦታ ሆኖ ይገኛል የሁሉም መሰብሰቢያ እና መሳቢያ የሆነ የኃይል ሥፍራ ነው ዮሐ ቆላ ዕብ ሮሜ ዮሐንስ ያየው ዙፋን የፍጥረታት ሁሉ ገዢ ዘለዓለማዊ ኃይል የሆነ እግዚአብሔርን ያመለክታል መዝ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ጸንቶ በቆመ ዙፋን ላይ በመሆን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ራሱ እግዚአብሔር በአብ ቀኝ መቀመጡን በማሰብ ክርስቲያን በእምነትና በተስፋ እንዲጸና ያደርጋል ራእይ የሚገልጸው እግዚአብሔር ዙፋኑን ከፍ ባለው ሥፍራ በኢሳ መሠረት የርኩሳት ኃይል በማይደርሱበት ቦታ ያደረገ ስለሆነ እግዚአብሔር ታላቅና ኃያል ከሁሉም በላይ ነው ጢሞ አዝማች ታላቅ ነው ጌታ እጅግ ታላቅ ነው ክብር ስጡ ክብር ክብር እንስጠው ኢሳ ፔማቴ ቁ በዙፋኑ ላይ ተቀማጭ ነበር ይላል ዮሐንስ ዙፋኑን ሲመለከት በዙፋኑ ላይ የተቀመጠ መኖሩን ይገልጽልናል ዮሐንስ በዙፋኑ ላይ ስለተቀመጠው ፎርምና ቅርጽ ምን እንደሚመስል መግለጽ አልቻለም ለምን። መልሱ እንደሚቀጥለው ነው በዮሐንስ ራእይ መሠረት ልብሳቸው ነጭ የሆነ ቤተ ክርስቲያን ነው እንዲሁም ምዕራፍ መሠረት ሚስቱ ሙሽራይቱ ናትፎ ልብሳቸውን በበጉ ደም አጥበዋል ሲል ልብሱ ድቅን ያሳያል ገላ ቆላ ሮሜ ሮሜ ቆሮ በዙፋን ላይ መቀመጥ ለመላእክት ሳይሆን ለቤተ ክርስቲያን መሆኑን በራእይ ተመልከት የወርቅ አክሊል መድፋትም ለመላእክት ሳይሆን ለቤተ ክርስቲያን መሆኑን በግልጥ ተጽፏል ራእይ ጢሞ ፋ ያዕ ጴጥ ተመልከት ቁ የእግዚአብሔር ዙፋን በመሃል ሆኖ ዙፋኖችና ሽማግሌዎችም የተቀመጡባቸው ዙሪያ ከበው መላእክትና ሠራዊትም በዙሪያው ሆነው የእግዚአብሔርን ዙፋን ስንመለከት እንዴት ያስፈራል። በሁሉ ዘመናት ያለው የነበረውና የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክን እናመልካለን ኢሳ ፊልጵ ቁ ፀ ክብር ለሚገባው እግዚአብሔር ክብርን ስጡት ምስጋናም ስጡት መዝ ቁ ስግደት ለሚገባው ለእግዚአብሔር ስገዱለት አምልኩትም የሁሉ ፈጣሪ ሁሉን ፈጥሯልና አወድሱት ዘምሩለትም ፌ መ ቆላ ር መዝዐ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ በሰባት ማህተም የተዘጋ መጽሐፍ በምዕራፍ ጠቅላላ ራእዩ በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ያተኩራል በምዕራፍ ደግሞ ጠቅላላ ራእዩ በማህተም በተዘጋ በአንድ መጽሐፍ ላይ ያተኩራል በምዕራፍ እግዚአብሔርን በዙፋን ላይ ሆኖ ስናይ በምዕራፍ ደግሞ በጉን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በዙፋን ሳይ በግና አንበሳ ሆኖ እናያለን አንበሣ ከሁሉ በላይ ታላቅና ንጉሥ ሲሆን በግ ደግሞ ለማዳን የሞተልን መድኃኒት መሆኑን እንመለከታን በምዕራፍ መጀመሪያ ላይ ኢየሱስ ታላቅና ከሁሉ በላይ ሆኖ ቦታ የወሰደ ስለሆነ እርሱ ብቻ ዋና ሆኖ ይታያል ከምዕራፍ እስከ የእግዚአብሔርን ቅድስና ሲያሳይ ከምዕራፍ እስከ ድረስ በምድር የሚመጣውን መከራና ፍርድ ያሳያል በምዕራፍ እግዚአብሔር አብን በሰማይ በዙፋኑ በዙፋኖ ች ተከቦ እናያለን በምዕራፍ ኢየሱስን በሰማይ በዙፋኑ የዓለም በግ የነበረ አሁን የይሁዳ አንበሣ ሆኖ እንመለከታለን ሐዋርያው ዮሐንስ በምዕራፍ ላይ የእግዚአብሔር ዙፋን በ ዙፋኖችና በ እንስሶች ተከቦ እንደነበረ ሲያሳይ በምዕራፍ ቁጥር ደግሞ በዙፋን ላይ ከተቀመጠው በቀኝ እጁ ላይ በ ማህተም ታትሞ የተዘጋ መጽሐፍ አየሁ ይሳል ቁ በማሀተም ታትሞ የተዘጋ መጽሐፍ በቀኝ እጁ ይዞ በዙፋን የተቀመጠ እግዚአብሔር አብ ነው ይህ በ ማኅተም ታትሞ የተዘጋ መጽሐፍ ምንድን ነው። ለምሳሌ ያሀል ለሥራ ሲፈልግ በኃይል ይወርዳል ሌላ ጊዜ ይሄዳል ማለት ነው በሳምሶን ላይ መሳፍንት ስለ ሳዖል ሳሙ ቱ ህኀ ዳዊትም ሳሙ ሕዝ መንፈስ ቅዱስ በአዲስ ኪዳን ዘመን በቤተ ክርስቲያን ዘመን ዛሬ የሚሠራው በበዓለ ሃምሳ ቀን ወደ ምድር በኃይል በሐዋርያቶች ላይ እንደ ወረደ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሙሉ ይናገራል ዛሬ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ውስጥ ያድራል ይኖራል ቆሮጋ ዮሐ አንድ ቀን ግን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ይወሰዳል ተሰሎ ተሰሎ መንፈስ ቅዱስ እንደፈለገ ይሠራል ባንድ ጊዜ በዙፋን ላይ እንዲሁም በሁሉ ቦታ ይገኛል መዝ ስለዚህ በዮሐንስ ራእይ በዚያ ቀን እንኳን መንፈስ ቅዱስ በሰዎች እንደሚሠራና በከባድ መከራና በእግዚአብሔር ፍርድ መካከልም የእግዚአብሔር መንፈስ ሰዎችን ማዳን እንደሚችል እናያለን ቁ የእግዚአብሔርን ባሪያዎች እስክናትማቸው ድረስ ታገሉ ተባሉ አቤት የእግዚአብሔር ምሕረትና ትዕግሥት ሰዎችን መውደዱና ፍቅሩ። እነማን እንደሆኑ በቁጥር እና ላይ እናገኛለን ቁ መልሱ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው ተባለ ትልቅ መከራ በምዕራፍ ያለው ሲሆን ኛው ማኅተም በተከፈተ ጊዜ በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሞ የነበረ ብዙ ሕዝብ እንዲሁም በግምባራቸው የታተሙ ሺህ እስራኤላውያንና ሌሎችም ጭምር ናቸው እንዲሁም ስለ እምነታቸው የሚገደሉ ሁሉ ማለት ነው ው አሁንም ላለችው ቤተ ክርስቲያን እንዳልሆነ በራእይ ኃና ተመልከት ቤተ ክርስቲያንና በመከራ ዘመን ያመኑትን እናወዳድራቸዋለን ቤተ ክርስቲያን ከመከራ ይጠበቃል ራእይ ቤተ ክርስቲያን በቱ ሽማግሌዎች ተወክሏሷል በ ዙፋን ሆኖ ትልቁን ዙፋን ዙሪያውን ከበዋል ራእይ ፉቁ ቤተ ክርስቲያን በራሳቸው የወርቅ አክሊል ደፍተዋል ራእቱቁ ቤተ ክርስቲያን በበጉ ፊት በገናና ዕጣን የሞላበት የወርቅ ዕጣን ይዘዋል ራእይ « በቤተ ክርስቲያን አዲስ ቅኔ ይዘመራል ራእይ መንግሥትና ካህናት ሆነው ይነግሣሉ እ የመከራ ዘመን ታላቅ መከራ ሲሆን ከዘ የመጡት ከታላቁ መከራ የመጡት ናቸው ራእይ ቁ በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆመዋል በእጃቸው የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘዋል ራእይ መዝሙር አላቸው ራእይ በቀንና በለሊት በመቅደስ ያመልኩታል ልዩ ገለጻ ካስፈለገ ራእይ ምዕራፍ ተመልከት ቁ ለእነርሱ እግዚአብሔር አምላክ የሚያደርግላቸውን እንክብካቤና መጽናናት አንድ በአንድ ቁጠራቸው ከዚያም ሌላ በዙፋን ፊት የክብር አገልግሎት አላቸው ቁ የበረከትን በረከት የተባረኩ ናቸው ቁጥር የልዑልን ጥበቃና እረኝነትን ያገኛሉ ቁጥር ና መመ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ የኛ ማኅተም መከፈት በጉ መክፈቱንንነ ተኛው ማኅተም ሲከፈት መለከትና መላእክት ሊነፉ የተዘጋጁትን እናያለን ቁጥር ተመልከት ኛ ማኅተም ሲከፈት የእግዚአብሔር ፍርድ በፍጥረት ላይ አይተን ነበር። ያለው ወይም በምዕራፍ በመሠዊያው አጠገብ ዕጣን ይዞ ይናገር የነበረው ሳይሆን አይቀርም ለምሳሌ በዘፍጥረት ላይ ያለው ዘፍጥረት ዘጸአት ላይ ያለው ኢያሱ ያለውን የሚመስል ክርስቶስ ሥጋ ሳይለብስ ለሕዝብ ይገለጽ እንደነበረ የታወቀ ቢሆንም በዮሐንስ ራእይ ያለው ኢየሱስ አለመሆኑን እናውቃለን ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ወደ ምድር መጥቶ በመስቀል ላይ ሞቶ ከተነሣ በኋላ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧሟል የሐሥራ እንዲሁም ለሳውልም የሐዋርያት ሥራ በክብር ቦታ ተቀምጦ ታየው እንጂ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን እንደ መልአክ የሚታይበትን አናገኝም በዮሐንስ ራእይ ከዚያም በኋላ በምድር የሚታይበት ጊዜ እስኪደርስ ድረስ ብርቱ የሆኑ የእርሱ መልአኮች መልእክቱን ይፈጽሙታል እንጂ ክርስቶስን መልአክ ነው ለማለት አንችልም በዮሐንስ ራእይ ያለው ብርቱ መልእክ ሲናገር ማነው የሚገባው። በእነዚህ ሰዎች ዘንድ የሠሩት መቅደሶች የሰማያዊው መቅደስ ምሳሌ ነበር በምድር የተሠሩ በሰማያዊው ምሳሌ ነው ዕብ በተለይ ለሙሴ በመጀመሪያውኑ የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ በተራራ ላይ ተመልከት ዘጸ በዮሐንስ ዘመን በራእይ ሰማያዊው መቅደስና የኪዳኑ ታቦት የታየበት የእግዚአብሔርን ቅድስና ያሳያል ዘሌ ጴጥ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን በደም ያለውን ያሳስበናል ያውም በክርስቶስ ደም ዕብ እግዚአብሔር ከአማኞች ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ኢየሱስ ይሀ አዲስ ኪዳን ነው ብሎ አሳስቧል ሉቃስ ኛ ቁሮ የክርስቶስን መሥዋዕትነት ያሳስበናል ዮሐ ኢሳ እኛ አማኞች መሥዋዕት መሆን እንደሚገባን ያሳየናል ቆላ ሮሜ ር ለጌታ ማቅረብ የሚባንን መሥዋዕት ያሳስበናል ሮሜ ዕብ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስና የታቦቱ ሥርዓት በብሉይ ኪዳን ዘመን የሚያሳየው የእግዚአብሔርን ምሕረት በሰዎች ላይ እንደሆነ ነው ምሕረት እንዴት ይገኛል። በክርስቶስ መሥዋዕትነት በኩል ዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ሊታረቅ ችሏል የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ሐዋርያው ዮሐንስ በሰማይ አስደናቂ ነገር እንደ ተመለከተ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ በደንብ ካልገባን ወይም ካላወቅን ራእይ መጽሐፍን በሙሉ ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በሞላ ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ማለት ይቻላል የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ የሚገልጸው እውነትን ከእኛ ዘመን ጀምሮ ወደ ኋላ ወደ እነ አብርሃም ተመልሶ ከእኛ ዘመን ወደ ፊት እስከ ክርስቶስ ዳግም መመለስና የዓለም ፍርድ መጨረሻ ደርሶ ሁሉን በክርስቶስ ይጠቀልላሳል የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ማወቅ ሙሉ ራእይ ከዚያም አልፎ መጽሐፍ ቅዱስን በውስጡም ያለውን ታሪክ በሞላ ማወቅ ማለት ነው በዚህ ምዕራፍ ጦርነትና ጥል በሰይጣንና በክርስቶስ መካከል ተቃውሞ እንዲሁም በእሥራኤል ልጆች መካከል ያለውን ነገር ይገልጻል በተጨማሪም ከዚህ በፊት የነበረውንና ወደ ፊት የሚኖረውን ጠላትነትንና ጦርነት በሴቲቱና በዘንዶው መካከል ያለውን በግልጽ ያሳያል ቁ ና ምጥ የያዛት ሴት እዚህ ቁጥር ላይ ምጥ የያዛት ሴት ማን ናት። ፍጥረት ሁሉ ይቃትታል ሮሜ እኛ የጌታ ልጆች እንቃትታለን ሮሜ መንፈስ ቅዱስ ራሱ ይቃትታል ሮሜ ፈ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ተመልሶ በመምጣት ፍጥረትን ሁሉ ጸጥ እስከሚያደርግ ድረስ ቤተ ክርስቲያን በዓለም ውስጥ በጭንቀትና በምጥ ትኖራለች ማቴ ኛ ተሰሎ « ሉቃስ መክብብ በዛሬ ዘመን የጌታ ልጆች ሁሉ ይሰደዳሉ ኛ ጢሞ ዮሐ ዐ የሐዋ ሥራ ኛ ቆሮ « ቁ ና ታላቅ ቀይ ዘንዶ በዚህ ቦታ ሐዋርያው ዮሐንስ እንደገና በጣም አስደናቂ ነገር በሰማይ እንደተመለከተ ያሳያል። ከሴቲቱ የተወለደው ልጅ ግን በመስቀል ላይ በመሞት የሰይጣንን ራስ ቀጥቅሟል ዕብ ኛ ዮሐ ሮሜ በመጨረሻ ደግሞ እንዲህ ይሆናል ራእይ ተመልከት ቁ ተመልከት ወንድ ልጅ በዚህ ቁጥር እንደምንመለከተው እግዚአብሔር በዮሐንስ በኩል ለቤተ ክርስቲያን ስለ ልጁ ጠቅላላ የሕይወቱን ታሪክ በአንድ ቁጥር አጠቃሎ ያሳያል ያውም ስለ እግዚአብሔር ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከመወለዱ አንስቶ እስከ ትንሳኤው ያለውን ታሪክ ነው የሚያወራው ልጁ ከሴቲቱ ተወልዶ ወደ ሰማይ እስኪነጠቅ ድረስና በእግዚአብሔር ዙፋን በቀኙ እስኪቀመጥ ድረስ ያለውጊ ቁጥር አንብብ። ራእይ እንዲሁም ዐ ተመልከት። አየር የክፉ መናፍስት ግዛትና የዲያብሎስ ዙፋኑም ስለሆነ ኤፌ ዮሐፍርዱ በአየር ላይ ሆኗል ድምጽ ከእግዚአብሔር ዙፋን ከመቅደሱ ሲሆን ወደዚያ ማንም ሊገባ አይችልም ነበረ ምዕ ስለዚህ ጌታ ራሱ ነበረ ተፈጸመ ያለው ከዚህ በፊትም ጌታ በመስቀል ላይ በነበረ ጊዜ ተፈጸመ የሚል ቃል ደህንነታችንን ሲፈጽም ተናግሯል ዮሐ አሁን ግን በዮሐንስ ራእይ ፍርድ ሲፈጸም ማምለጫ አይገኝም ክርስቶስ ክ ራሱ ፈራጅ ነው ዕብ ቁጥር በዚሁ በሰባተኛው የቁጣ ጽዋ መፍሰስ ታላቅና ከባድ የምድር መናወጥ ሆነ ታላቂቱ ከተማ በሦስት ቦታ ተከፈለች ዘካ ቱቁ ታላቂቱ ባቢሎንም በእግዚአብሔር ዘንድ ታሰበች ቁጥር ስለ ታላቂቱ ባቢሎን ምዕራፍ እና ስንደርስ እናጠናለን ቁጥር ከምድር መናወጥ ክብደት የተነሳ በባህር ያሉት ደሴቶችና ተራሮች እንደጠፉ እንመለከታለን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምድር መናወጥ የእግዚአብሔር ፍርድ አንዱ መንገድ እንደሆነ እናያለን ሕዝ እንዲሁም በኢሳያስ ቱ ደግሞ ተጽፏል። ሐዋርያው ዮሐንስ ሌላ ሥልጣን ያለው መልአክ ሲወርድ በታላቅ ድምጽ ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች ሲል ይሰማል ያያል በምዕራፍ የፖለቲካ የኢኩኖማሚና የንግድ ሐሰተኛው ባቢሎን መፈረድ እንዳለበት ይገልጻል ይህም ፍርድ በክርስቶስ ሁለተኛ ወደ ምድር መመለስ ጊዜ የሚሆን እንደሆነ ያስረዳል የምዕራፍ ባቢሎን የሐሰተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ፍርድ በዓለም በታላቁ መከራ መካከል ወይም ከ ዓመት ተኩል በኋላ ሲሆን የምዕራፍ ባቢሎን ማለት ግን የአስተዳደርና የንግድ የኢኩኖሚ ባቢሎን ብልግና ወይም ኃጢአቷ በክርስቶስ መመለስ ላይ ሆኖ ከዓለም መከራ መጨረሻ ላይ መሆኑንና ሰባቱ ዓመት እንደተፈጸመ ይሆናል ፈራጁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ይሆናል ራእይ ዋናው ነገር ራእይ እና ስለ ባቢሎን መውደቅ ቢያወሩም ሁለቱም ልዩነት አላቸው አንዱ የኃይማኖት ባቢሎን ሁለተኛው የአስተዳደር ባቢሎን ሆኖ ጌታ የሚፈርድበት ጊዜ ይሆናል ምዕራፍ ተመልከት። ምክንያቱም የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢትና የዓለም ዓይን ወደዚያ ስለሆነ ነው የመጨረሻው የክርስቶስ መምጫ ትንቢቶች የሚፈጸሙት በዚያ ነው የባቢሎን መውደቅ ጉዳይ በኢሳያስ እና በኤርምያስ ላይ ያለው ትንቢት መፈጸሚያ ይሆናል ቁ መልአኩ ለዮሐንስ የገለጸለት የባቢሎን መውደቅ ዋና ምክንያት አሕዛብን በክፋት የተሞላ ነገር በማስለመሷ ነበር ቁ ያመለየት ጥሬ እግዚአብሔር ለሕዝቡ በየዘመናቱ ጥሪውን እንደሚያስተላልፍ ሁሉ በዚሁ ጥቅስም ጥሪውን ያስተላልፋል እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር ሕብረት ስለሌለው እኛንም ከኃጢአት ጋር አትተባበሩ ይለናል በሙሴ ዘመን ለእሥራኤላውያን በፍርድ መካከል ጥሪ አስተላለፈ ዘዳ ዛሬም የእግዚአብሔር ሕዝብ ከሰይጣናዊ ሥራዎችና ሥርዓት እንድንለይ በጥብቅ እየገለጸ ከእነርሱ መካከል ውጡ ይለናል ኛ ቆሮ ለክርስቲያን የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ዮሐ እንዲሁም ያዕ ከዓለም ተለዩ ይለናል ክርስቲያን ራሱን እንዲመረምርና ንስሐ እንዲገባ ዮሐ ቁ በዚሀ ቁጥር የኃጢአት ደረጃ ምን ያህል ከፍ ብሎ እንደሚሄድ በግልጽ ያሳያል የኃጢአት ሁሉ ደረጃ በተለይም በታላቁ በሰባቱ ዓመት የመከራ ዘመን ኃጢኣት ወደ ሰማይ እንደሚደርስ ነው በእግዚአብሔርም ዘንድ ይታሰባል በሎጥ ዘመንም የሰዶምና የጎሞራ ኃጢአት ጩኸት በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ሆኖ ነበር ዘፍጥ እግዚአብሔር የባቢሎንን ኃጢኣት ለብዙ ዘመናት እየመዘገበ እንደ ቆየና በመጨረሻም የፍርድ ጊዜ እንደ ቀረበ ይገልጻል እንዲሁም ሰው በክርስቶስ ስም አምኖ ኃጢአቱ በክርስቶስ ደም ካልተደመሰሰ በስተቀር ዮሐ የሁሉ ሰው ኃጢአት ወደ እግዚአብሔር ፍርድ ይመጣል እግዚአብሔርም ስለሚታገስ ኛ ጴጥ ኃጢአትን የረሳ መስሎት ሰው ይዝናና ይሆናል። እስከዚያ ድረስ ሲዖል ላላመኑትና ለክፉዎች ማረፊያ ነው ሉቃስ በዚያን ጊዜ በመዝ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል ክርስቶስ ድል አድራጊ ይሆናል ቁ የቀሩት ሰዎች መጦ ረሻቸው በፈረስ ላይ ከተቀመጠው አፍ ከሚወጣ ሰይፍ የተገደሉትን በቁጥር አይተን ነበር እንዲሁም በምዕራፍ ፍርዳቸውን ተመልክተናል ከዚህ ከአርማጌዶን ጦርነት ቀጥለን የታላቁ መከራ ዘመን ማለቁንና ማብቃቱን እንድንገነዘብ ያስፈልጋል ከዚህ በኋላ በጥናታችን ከታላቁ መከራ በኋላ ምን እንደሚሆን እንመለከታለን የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ እግዚብሔር በሰይጣን ላይ ያለው የመጨረሻ ውሳኒ የማለውን እንመርምር ቁ እንዲሁም ቁ አሁን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት ዓቢይ ወቅትና ምዕራፍ ደርሰናል የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ይህ ምዕራፍ እንደሚያመለክተው ክርስቶስ ለሺህ ዓመት በምድር ላይ የሚነግሥበት ጊዜ መጣ ሰይጣን ለሺህ ዓመት በጥልቅ ታስሮ ተዙግቶበት እናያለን ይህ የሰይጣን የመጨረሻው ውጤት ነው እንዲሀም የመከራ ዘመን ቅዱሳንና ትንሣኤያቸውን የምድርን ሁኔታ እንዲሁም ትልቅ ነጭ ዙፋንን እንመለከታለን ክርስቶስ ለሺህ ዓመት በምድር ላይ ይነግሣል ያውም ጌታ በጸሎቱ ያስተማረን መንግሥት ወደ ምድር መምጣቱ ነው ማቴ «መንግሥትህ ትምጣ» የሚለው እንዲሁም መንግሥትህን ለእሥራኤል መቼ ትመልሳለህ። በዮሐንስ ራእይም በምድር ላይ በሰፊው ጦርነት እንደሚሆን ያወራል ስለዚህ ጎግና ማጎግ ጦርነት አንድ ጊዜ ሳይሆን በዚያ ቦታ ሁለት እና ሦስት ጦርነቶች የሚሆን ይመስላል ለምሳሌ ኛው ወይም ኛው የዓለም ጦርነት እንደሚባል የመጨረሻ የጎገና ማጎግ ጦርነት በራእይ ይሆናል የዓለምን ሕዝብ ሰይጣን ለጦርነት ያስከትታቸዋል ከጌታና ከተከታዮቹ ጋር ሲዋጋ ግን እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጠፋቸዋል የመጨረሻ ጦርነት ቦታ ነው እነዚህ ሙታን እንኳን በመጨረሻ በነጭ ዙፋን ፊት ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም ቁ እና ይሁን እንጂ እንደ ሰዶምና ጎሞራ ይሆናሉ ከምድርም ይጠፋሉ ከጌቶች ጌታና ከነገሥታት ንጉሥ አፍ በወጣ ስለታም ሰይፍ ይመታሉ ከሰማይ በሚወርድ እሳት ይጠፋሉ ቁ የቅዱሳንን ከተማ ሊዋጉ ከበቡ ለሰዎች የመጨረሻ የንስሐ ጊዜ እንኳን ቢሰጣቸውም መመለስ አልፈለጉም በአመጽ ላይ አመጽን በኃጢአት ላይ ኃጢአትን መጨመር ይፈልጋሉ እንጂ ከዚህ ቦታ ሰዎች ከሰይጣን ጋር ሲሆኑ የመመለስና የንስሐ ልብ ሳይሆን የእምቢተኝነትና የወንጀለኛነት ልብና አእምሮ እንደሚሞላባቸው እናያለን ሮሜ ስለዚሀ መጨረሻቸው እንደ ሰዶምና ገሞራ ይሆናል ቁ የሰይጣን መጨረሻ ሰይጣን ለእርሱና ለተከታዮቹ ወደ ተዘጋጀላቸው ወደ እሳት ባህር ተጣሉ ማቴ ሥ ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል የዚህ ዓለም ገዥ ተፈረደበት ያለው ጊዜ ደረሰ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ሰይጣን ተፈርዶበታል መንፈስ ቅዱስም መጥቶ ዓለምን ስለ ኃጢአት ሲወቅስ ሰይጣን ተፈረዶበት ነበር ዮሐ አሁን ግን በራእይ ላይ የመጨረሻውን ውሳኔ ሰይጣን አገኙ እግዚአብሔር እስከዚያ ድረስ ሰይጣንንና ክፉ መልአኩችን ያቆያቸው የእግዚአብሔር ዓላማና እቅድ እስኪፈጸም ድረስ ነበር ሰይጣን ወደ እሳት ባህር ሲጣል ከዚያ ቀደም ብሎ የተጣሉት ሐሳዊ መሲህና ሐሰተኛ ነቢይ ተጥለው ነበር ኃያሉ እግዚአብሔር የርኩሳን ሥላሴን ዘንዶ አውሬውን ሐሰተኛ ነቢይን ሦስቱንም በኋላም በጌታ አምነው ያልዳኑት ሁሉ ወደዚያ ይገባሉ ከዘላለም አስከ ዘሳለም ይቃጠላሉ ራእይ ፉዩ የእግዚአብሔር መንግሥት ከክርስቶስና ከቅዱሳን ጋር ከዚህ ምዕራፍ በቁጥሮች ከደረስንበት ወደ ኋላ ተመልሰን እንመለከታለን ዮሐንስ የሰይጣንን ለሺህ ዓመት መታሰር ቫየ በኋላ ዙፋኖችን አየሁ ይላል በእነዚህ ቁጥሮች የክርስቶስን ሺህ ዓመት በምድር መንገሥ ይገልጻል ይህም የሚሆነው ክርስቶስ ወደ ምድር ሲመለስ ነው ክርስቶስ ከቅዱሳኖቹ ጋር በምድር ሊነግሥ ስለሚመጣ ነው የእግዚብሔር መንግሥት ከቅዱሳን ጋር የተባለው በዚህ በሺህ ዓመት መንግሥት በምድር ላይ ከክርስቶስ ጋር ምን ምን ነገሮች እንደሚሆን አንድ በአንድ ተዘርዝሮ ባይገለጽም እንኳ የጸጋ ዘመን መጨረሻ እንደሆነ እናያለን ከዚህ ምዕራፍ በኋላ ባለው በሁለቱ ምዕራፎች እና የዘላለም መንግሥት እንደሚሆን ይናገራል በዚህ መንግሥት ክርስቶስ ለሺህ ዓመት በምድር ሳላይ ይነግሣል ከዚህ መንግሥት ቀጥሎ የዘላለም መንግሥት ለእርሱ ይሆናል መንግሥትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የጸለይነው ጸሎት መልስ ይሆናል ማቴ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ለዘላለም የሰማይና የምድር ግዛት በሙሉ የሰውና የሰይጣን መሆኑ ቀርቶ የእግዚአብሔር ይሆናል እግዚአብሔር የምድርን አዝዛዝ ከዘፍጥረት ጀምሮ ያለውን ዓይነት ግዛ ንገሥ ሁሉን ሰጥቼሃለሁ ያለውን በብሉይ ኪዳን በሰፊው ማጥናት ይቻላል ሰው ግን በተሰጠው ሥልጣን ሲወድቅና ሲያበሳሽ እግዚብሔርንም ሲያሳዝን እንደ ነበረ ታሪክ ይመሰክራል ዘፍጥ ነገር ግን እግዚአብሔር ለመልካም አገዝቫዝ የሚበቃ ሰውና አምላክ የሆነ ልጁ እንዲሆን ስለ ወሰነ በኢሳ ወዕ በተጸፈው መሠረት መምጣት አስፈለገው ስለዚህ ነቢያት ሁሉ ስለዚህ ስለሚመጣው ፍጹም መንግሥት እንዲሀ እያሉ በብዙ ከጻፉት በጥቂቱ እንጥቀስ ኢሳ ከዳዊት ቅርንጫፍ ቁጥቋጦ ተነስቶ በሰሳም እንደሚገዛ ኤር ተመልከት ከ። በሌሎች ላይ የምንፈርድ እንሆናለን ቆሮ እንዲሁም ጢሞ ከእርሱ ጋር መከራ ብንቀበል ከአርሱ ጋር እንነግሣለን ይላል ያኔ የተስፋ ቃሉ ይፈጸማል በመከራ ዘመን ስለ ክርስቶስ ስም የአውሬውን ምልክት በእጃቸውና በግምባራቸው አንቀበልም ብለው የሚታረዱ ቅዱስ ይሆናሉ በመከራ ዘመን ወደ ጌታ የተመለሱት አይሁዶች ፈ በመከራ ዘመን ወደ ጌታ የተመለሱት ከአሀዛብ ወገን የብሉይ ኪዳን ዘመን ቅዱሳን በመንግሥቱ ተካፋዮች ይሆናሉ ቁ የእግዚአብሔር መጨረሻ ፍርድ ባላመኑት ላይ በዕብራውያን ላይ ለሰው እንደ ተመደበ ይሞቱ ዘንድ ከሞት በኋላ ፍርድ ተመድቦባቸዋል ይላል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ሰባት ዓይነት ፍርድ ይናገራል በኃጢአት ምክንያት በአዳም ላይ የተላለፈው ፍርድ ዘፍጥ ሪ ክርስቶስ ለዓለም በመስቀል ላይ የወሰደው ፍርድ ነው ቆሮ ሽ ክርስቲያኖች በየዕለቱ በራሳቸው ላይ የሚፈርዱት ፍርድ ቆሮ ከዚያም ንስሐ ሲገቡ ይነጻሉ ዮሐ « በእሥሪኤል ልጆች ላይ የሚሆን ፍርድ በራእይ ስለ ፍርድ ስናጠና እንመለከታለን የክርስቲያኖች የሥራቸው ፍርድ ጊዜ ይሆናል ቆሮ ዘ ። እስጢፋኖስ ሲሞት ወደ ሰማይ ሄደ የሐዋ ሥራ ከዚያን ጊዜ አንስቶ የቅዱሳን ነፍስ ወደ ሰማይ ወደ ጌታ ይሄዳል ያላመኑት ሰዎች ነፍስ ግን እስከ ነጩ ዙፋን ፍርድ ጊዜ ወይም እስከ ሙታን ትንሣኤ በሲዖል ይቆያል ለመጨረሻው ፍርድ ከዚያ ይወጣል ወይም ይነሳል ከነጩ ዙፋን ፍርድ በኋላ ወደ እሳት ባህር ገሃነመ እሳት ይገባሉ ይጣላሉ ቁ የፍርድ መጻሕፍት መከፈት እነዚህ መጻሕፍት አንዱ የሕይወት መጽሐፍ ሲሆን ሌላው በሕይወት ዘመናቸው ያደረጉትን የሥራ መጠን የሚገልጽ ነው ማንም በክርስቶስ ቢሆን ኩነኔ የለበትም ሮሜ ኢየሱስም እንዲህ አለ በእኔ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል ዮሐ ኢየሱስ እኔ አልፈርድባችሁም ነገር ግን ከእኔ የሰማችሁት ቃል እርሱ ይፈርድባችኋል በእኔ ማመን እምቢ ስላላችሁ ዮሐ አንድ ሰው ወደ እዚህ ምድር በሚወለድበት ጊዜ ስሙ በሕይወት መጽሐፍ እንደሚጻፍና በምድር በሚኖርበት ዘመን ሁሉ ጌታን ሳይቀበል እምቢ ሲል በመጨረሻው ስሙ ከሕይወት መጽሐፍ የሚፋቅ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምር ይመስለኛል ዘዳ በሞት ጊዜ የእርሱ ስም በሕይወት መጽሐፍ ሳይኖር ሲቀር ይታያል በዚህ ምክንያት ፍርድ ይደርስበታል። እንደገና የሰማይ መስኩቶች ተደፈኑ ዘፍ ራ ለኛ ለመሬታችን ቅርብ ዙሪያ የሆነ ጠፈርን ሰማይ ሲል አንደኛ ሰማይ መሆኑን እናስብበት ኛው ሰማይ በዘፍጥ በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁን አለ እግዚአብሔር አብርሃምን ወደ ሰማይ ተመልከት ከዋክብትንም ልትቆጥራቸው ትችል እንደሆነ ቁጠር አለው ዘፍጥ መዝ ቺ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን ይላል ከዋክብትና ጨረቃ ፀሐይ ያለው ሁለተኛው ሰማይ መሆኑን እንድናስታውስ ይገባል ኛው ሰማይ መጽሐፍ ገነት ይላል ጳውሎስ ስለዚህ ኛሰማይ ወይም ገነት ያለውን ተመልከት ቆሮ ፋ ንጉሥ ሰለሞን በጸለየ ጊዜ ሦስቱን ሰማይ ጠቅሷል እንዲህ እያለ እነሆ ሰማይ ከሰማይም በላይ ያለው ሰማይ አለ ዜና ተመልከት ይህ ሦስተኛው ሰማይ የልዑል እግዚአብሔር ዙፋን መሆኑ ነውኢየሱስም ስትጸልዩ የሰማይ አባታችን ብላችሁ ኋ ጸልዩ አለ ማቴ ሦስተኛው ሰማይ የእግዚብሔር ከተማ መንግሥተ ሰማያት ነው ስለዚህ ራእይ ስለ ሦስተኛው ሰማይ ሳይሆን ሰማይና ምድር አልፈዋል ያለው ሌሎች እንደሆኑ ከራእይ ምዕራፍ እስከ ምዕራፍ ያለውን በጥናታችን ማስተዋል እንችላለን ጴጥሮስም ጴጥ ስለዚሁ በእሳት እንደሚያልፉ ተናግሯል ዳዊት በመዝሙር ላይ ስለ ሁለቱ ሰማይ ሲናገር «ሰማያት የእጅህ ሥራ ናቸው እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለሁህ ይላል ራእይ ዐ ኢሳ እግዚአብሔር የሚለውን ስሙ እግዚአብሔር አንደኛውን ሰማይ የሚያጠፋው የሰይጣን ዙፋን ያለበት ስለሆነ ነው ኤፌ ዮሐ ስለዚህ በእሳት ያልፋል ኛ ጴጥ ዙ ስለዚህ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሰማይ ያልፋል ስላለ ሰማያት ያልፋሉ የምንለው ቁ አዲስ ምድር ዮሐንስ አዲስ ምድርን አየሁ ይላል። ለዘለዓለም እንደ ተፈረደበት ይቀጥላል እየባሰ ይሄዳል እንጂ የሚቀንስ ፍርድ ወይም አስተያየት ምህረት አይኖርም ነው በአመጽና በእርኩሰት ያሉት ለዘለዓለም በዚያው ይቀጥላሉ ማለት ነው በክርስቶስ መምጫና ወይም ከሞት በኋላ ወደ ሕይወት መንገድ ወደ ጌታ መመለስ አይቻልምና ዛሬውኑ ወደ ጌታ ና ከሞት በኋላ መንፈስ ቅዱስ ሊረዳህ አይችልም የመጽሐፍ ቅዱስንም ቃል ለመስማት እድል አይኖርህም ኢየሱስ ያለውን አስብ ማቴ ስለዚህ ከፍርድ ለመዳን ጊዜው አሁን ነው የዳኑት ሰዎች ሁኒታ ቁ «ጻድቁ ወደፊት ይጽደቅ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ» ይህ የጌታ ትእዛዝ ነው በጽድቅና በቅድስና ማደግ አለበት ማለት ነው ወደ ፊት የሚል ቃል ከዳኑ በኋላ ወደ አዲሲቱ ሰማይና ምድር ከደረሱ በኋላ ወደ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከገቡ በኋላም መንፈሳዊ እድገት ይቀጥላል ማለት ነው በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም መጽደቅ ክርስቲያኖችወደ አዲሱ ሰማይና ምድር ወደ አዲሲቱ ኢየሩሳሊም ሲደርሱ እያደጉ መንፈሳዊነት ይቀጥላል እንጂ በምድር ከሞት በፊት በነበሩበት ሁኒታ እንዲቆዩ አይደረጉም ሁልጊዜ በመንፈስ መጽደቅና መቀደስ ይቀጥላል በጌታ የሆናችሁ ስለዚህ አደራረግና ሥራ ጌታን ሁልጊዜ አመስግኑ ዋጋዬ ከእኒ ጋር አላ ቁ ክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ለመገናኘት እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ይላል ኛ ቆሮ ዋጋዬም ከእኔ ጋር ነው ይላል ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ሥራው ይከፍል ዘንድ ነው ይህየክርስቲያኖች የሥራቸው ወይም የአገልግሎታቸውን ዋጋ መከፈያ ቦታ እንጂ የዮሐንስ ራእይ ታላቁ ነጭ ዙፋን ፍርድ ቦታ አይደለም የነጩ ዙፋን ፍርድ ላላመኑት ሲሆን ላመኑት ግን በፍርድ ወንበር ፊት ነው የክርስቲያን ዋጋ የሚከፈልበት ቦታ ክርስቶስ በአየር ሲመጣ ክርስቲያኖች በአየር ከተገናኙኛተሰሎ መሠረት ቤተ ክርስቲያን ስትነጠቅ ጌታ በሰማይ ዋጋ ለክርስቲያን የሚከፍልበት ጊዜ ነው ዝ ስለዚህ ሐዋርያው ጳውሎስ ምን እንዳለ በኛ ቆሮ ተመልከት ደግሞ ፀኛ ቆሮ ክርስቲያን ዋጋው ውጤታማ የሚሆነው በእሳት ተፈትኖ ሲወጣ ነው። ወደ ጌታ ና የክርስቶስን ጸጋ በእምነት ተቀበል ልብህን ለጌታ ስጠው ሮሜ ለነፍስህ እረፍት ታገኛለህ ማቴ ሥሥ በተጥማሪ የምትመለከታቸው ጥቅሶች ስለ መንግሥተ ሰማያት ወይም የእረፍት ሥፍራ ማቴ ራእይ ዕብ ቆሮ ዮሐ ቱ ዕብ ራእይ ማር ራእይ ምዕራፍ ና በሙሉ ኢሳ ማቴ ቆሮ ቆላ ፊልጵ ስለ እሳት ባህር ወይም የቅጣት ሥፍራ ማቴ ማር ራእይ መዝ ዘኑ ኢሳ ኢዮብ ጴጥ ማቴ ራእይ ዕብ ራእይ « ማቴ ዮሐ ዳን ሮሜ ራእይ ዕብ ዕብ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ የክርስቶስ ዳግም መመለስ ቁጥር ይህ ምዕራፍ ሲጀምር «ከዚህ በኋላ» ብሎ ይጀምራል ምን ማለት ነው። ወደ ጌታ ና የክርስቶስን ጸጋ በእምነት ተቀበል ልብህን ለጌታ ስጠው ሮሜ ለነፍስህ እረፍት ታገኛለህ ማቴ ሥሥ በተጥማሪ የምትመለከታቸው ጥቅሶች ስለ መንግሥተ ሰማያት ወይም የእረፍት ሥፍራ ማቴ ራእይ ዕብ ቆሮ ዮሐ ቱ ዕብ ራእይ ማር ራእይ ምዕራፍ ና በሙሉ ኢሳ ማቴ ቆሮ ቆላ ፊልጵ ስለ እሳት ባህር ወይም የቅጣት ሥፍራ ማቴ ማር ራእይ መዝ ዘኑ ኢሳ ኢዮብ ጴጥ ማቴ ራእይ ዕብ ራእይ « ማቴ ዮሐ ዳን ሮሜ ራእይ ዕብ ዕብ።