Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የፅሁፍ ጥበብ መመሪያ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


  • የቃላት ደመና

የፅሁፍ ጥበብ መመሪያ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ካላቸውስ ቅራኔው የሚመሰረተው ሰዎች ከተፈጥሮ ሀይል ጋር ያለው ተፃራሪነት ነው ። ትረካ በጥንቃቄ ተመርጠው የተቀናጁ የተወሰኑ አባባሎችና እንዲያም ብሎ ትልሙን አንድ እርምጃ ወደፊት የማራመድ ችሎታ ነው። ትልም ከባለታሪኮች ጋር ያለው ዝምድና ነው ። የሚለውን ጥያቄ በመመለሱ ረገድ ነው ። ለ የግርምታ ስልት ግርምታ የልባንጠልጥል ሌላው መልኩ ነው ። ግርምታ የሚመነጨው ድንገተኛና አጋጣሚ የሆነው አስገራሚ ድርጊያ እስኪከሰት ድረስ ነው ። ተራኪ ተራኪዉ ታሪኩን የሚያቀርበው ነው ። ከአእምሮ ልምድ አኳያ ተራኪም ሆነ ገፁባህርይ ኑን ሁነታዎችንና ነገ ሮችን ከአስተዳደጉ ከእውቀቱ ከአስተሳሰቡ ከእምነቱ ከልምዱና በጠቅላላው ከህይወቱ ፍል ስፍና አንፃር እንዲያይ ሆኖ ሲሰፍር ነው ። ለጊዜው ሞቅ ብሎት የነበረው ገፁባህ ርይ መሆኑ ነው ። በስድስተኛዉ አንዳርጌ መስሎን ያገኘዋል ከጌታው ጋር።

  • Cosine ማጠቃለያ

ጅ ጀኳርዩጅዩ ክፍል አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ምእራፍ አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ኣወ ዝይ ይወ ደ ወዳ ሃቐራዶወዶ የፍ «ወአ ልምድ የአሳብና የስሜት ዝርያዎች እሳቤና ስሜት ምእራፍ ሁለት ቃላትና የቃላት አጠቃቀም ዚ ይ ዓጤ ን ከ የቃላት የስያሜ አይነቶች ብቸኛ መጠሪያ ከወውወወው ከቻርጌ ምስል ከሳች መጠሪያ ሸሮ ንአ የተናጠል መጠሪያ አ ደ ቀው ቃጳትና ውክልናቸው ኀኀኀኀዓ ተ ኀኀ ። ማጠቃሰያ ሬ» ክፍል ሁለት አንቀፅና ድርሰት ምእራፍ አራት አንቀፅ ንች ችር የ መ ው ስ ማቀናበሪያ ስልቶች « « « የአንድነት ስልት ሽሬን የዝምድና ስልት የደልዳላነት ስልት የቅርዕልከኛኔትሰልት » የማሳደጊያ ስልት የትረካ አንቀፅ በጊዜ ተከታታይነት ሁለገብ አንቀፆች በስፍራ ወሳኝነት በምክንያታዊ ሎጅካዊ ተዛምዶ « በምሳሌ ወይም በማስረጃ በምስል መከሰቻ በበርካታ ምክንያት በምክንያትና ውጤት ች ዓኙ እንዳለ ወይም ለዋውጦ በመደጋገም በማወዳደር ምርጫን በማጥበብ ከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር ከዝርዝር ወደ አጠቃላይ የርዝሚኔ ስልት ምእራፍ አምስት አበይት የአደራረስ አይነቶች ተራኪ ድርሰት እውናዊ ተራኪ ልቦለዳዊ ተራኪ ስእላዊ ብዓ ተለ ና ክው በበ ገላጭ ድርሰት ፌሬ ትርጓሜ ውሳኔና የገደብ ስልት ህክ » የድልደላ ስልት የአብነት ስልት ብ ተ ተተ አአ አህ አ ን የማመሳሰልና የማነፃፀር ስልት መ ወወወ ወወ ጸወወ ይወ የትንተና ስልት አመዛዛኝ ድርሰት ኅጉኑኅፁ» ክፍል ሶስት ትረካ ጥንታዊ ዘመናዊ ምአራፍ ስድስት ጥንታዊ ትረካ ምእራፍ ሰባት ዘመናዊ ትረካ ትልም ወህይ ወ ይ ሑሪ ወይ ንህ ይነ ይ ን የሽ ዕንጳ። የልባንጠልጥልነትና የግርምታ ስልቶች ሀ ተራኪ የተራኪ አኳያዎች በአይን ከማየት አኳያ ከአእምሮ ልምድ አኳያ ከፍላጎት ሂደት አኳያ የተራኪ አይነቶች የተራኪ ተግባራት የተራኪ ሀተታና ትርጓሜ ማቅረቢያ ዘዴዎች የተራኪ ድምፅ የተራኪ መልእክት ባለታሪኮች ገፀ ባህርያት የባለታሪክ አይነቶች ነጠላ ባለታሪክ ውስብስብ ባለታሪክ ባለታሪክ የማቅረቢያ ዘዴዎች አካላዊ አቀራረብ ድብልቅ አቀራረብ ባህርያዊ አቀራረብ ባለታሪክና አቋሙ የባለታሪክ ጥምርነት የትረካ ሜዳጀን የደጀን አጠቃቀም የደጅን ማቅረቢያ ስል ቶች አዳራሽ ደጀን መነሻ ደጀን ስሜት ፈንጣቂ ደጀን ፌዛዊ ደጀን አእምሯዊና ልቦናዊ ሪን እውነታ ፈንጣቂ ጄን ቅርፅ ን ን ቴ ውጫዊቅርፅ ማደ ንይ ሠ ውስጣዊ ቅርፅ የአፃፃፍ ዘዬ መቅድም የፅሁፍን መባያውን የሚለውንና በመጨረሻ ሰዎ ችን አንባቢዎችን ወይም አድማጮችን የሚያሰኘውን ነጣጥሎ እንዲህ እንዲህ እንዲህ ነው ማለቱ ተገቢ ያለ መሆኑን ብዙ ሊቃውንት ያስተምራሉ ። ክፍል አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ቃላትና አረፍተ ነገሮች ምአራፍ አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ሀሳብ ይዞኛል ብዙ ጊዜ ስንጨዋወት ሳብ ይዞኛል። በዚህን ጊዜ እሱ ደስ የሚል ወይም የሚረ ብሽ ስሜት ወይም የሚያስጨንቅ ስሜት ከማለት ሌላ በእርግጥ ላያውቀው ይችላል ። ነገር ግን የትኛው አይነት ደስ የሚል ስሜት ። ከስነ ጥበባት ስራዎች የሚገኘው ልምድ በእው ናዊው አለም የሚገኘውን በመምሰል ተመሳሳይ ስሜቶች ሊፈጥርለት ማለትም አንድ ግለሰብ ስለ ቀናተኛ ሰው በሚያነብበት ወቅት ከተራኪው ኪናዊ አቀራረብ የተነሳ እስከ ታሪኩ ፍፃሜ ድረስ የቀናተኛውን ህይወት ራሱ አን ባቢውም እንዲኖረው ሊያደርገው ቢችልም ከዚህ መሰ ረተሀሳብ በመነሳትም አንድ ደራሲ አንድ ስሜትን ወይም ጥቂት ስሜቶችን ለድርሰቱ ማሰባሰቢያ አድርጎ በሚፅፍ በት ወቅት ደራሲው በተወሰኑ ገፆች ውስጥ ያን ወይም እነዚያን ስሜቶች እንደሚሰሙ አድርጎ አቀረባቸው እንጂ በእርግጥ እንደዚያ እንዲሰሙ ለማድረግ የቻለው በእውና ዊው ህይወት ራሱ ስለ ደረሱበት እንዳልሆነ ለማጤን አያ ዳግትም ሊደርሱበትም ላይደርሱበትም ያ ላሉ ። አንድ አሳብ ወይም አንድ ስሜት በብቸ ኛነት ና አያሌ አሳቦች ወይም አያሌ ስሜቶች በወል ወይም በውስብስብነት ከሁለት ወይም ከሁለት በላይ ከሆኑ የተለያዩ አሳቦች ወይም ስሜቶች የተገኘ ግንኙ አሳብ ወይም ስሜት እንዲህ አይነቱ አሳብ ወይም ስሜት አንዳንዴ በአለማችን ከታወቁትና ከተ ለመዱት ነገሮች ውጪ ሊሆን ይችላል ከእ ውነታ ውጪ ። እየፈጠነ በመሬት ወደላይ በተለያዩ ነገሮች ውስጥ የሚገኝ ተመሳሳይ አሳብ ወይም ስሜት በወል ወይም በውስብስ ብነት የወል እሳቤ ወይም ስሜት የጋራ የሆነ አሳብ ወይም ስሜት ከያዙ የተለያዩ ነገሮች ወይም ስሜቶች ወይም ባህርያት ወይም ድርጊቶች ወይም ሁኔታዎችና ተዛምዶዎች ውስጥ የሚገኘውን እሳቤና ስሜት የሚገልፅ አእምሯዊ ወካይ ነው ። አንድ ስሜት ሲሰማን ወይም ሀሳብ ስናስብ ምንጊዜም ቢሆን ያንን በዚያ ቅፅበት የተሰማንን ልዩ ስሜት ወይም ያንን በዚያ ቅፅበት የተ ከሰተልንን ልዩ ሀሳብነው የምናጤነው። የቃላት የስያሜ አይነቶች ቃላት በስነ ፅሁፍ ውስጥ ካላቸው ጠቀሜታ አንፃር በአምስት አበይት አይነቶች ይከፈላሉ ረቂቅ መጠሪያ ጥቅል ወል መጠሪያ ብቸኛ መጠሪያ ከቻርጌ ከተፎ መጠሪያ እና የተናጠል እየቅል መጠሪያ ረቂቅ መጠሪያ አያሌ ልዩ ልዩ ነገሮች አንዱ ከሌላው የሚሰዩባ ቸው ባህርያት እንዳሏቸው ሁሉ የሚመሳሰሉባቸው ባህር ያትም አሉ ። ቀላል የሚለውን ቃል ስናስብ አንድ ብቸኛ የሆነ ቀላል ነገር አይታወሰንም ። ይሁንና በተለይ ራሱ የሆነ አንድ ብቸኛ ነገር አያስታውሰኝም ። ወሰነ ሰፊ የሆኑ ስሜታዊ ቃላት ሰላም ፍቅር ቁንጅና ፍርሃት ወዘተ የሚገኙት እነሱ ውስጥ ቢሆንም የእነዚህ አይነቶቹ ባህርያት ስሜት ቀስቃሽነት የሚከሰተው ከብቸኛ መጠሪያዎች ጋር ሲጣመዱ ነው ማለትም የእናት አገር ፍቅርየጣይቱ ቁንጅና ወዘተ ረቂቅ መጠሪያዎች አንድ አይነት ተመሳሳይ ባህርያት አስቀድሞ ከነበሩባቸው እየቅል ከሆኑ የተለ ያዩ ተተኳሪ ነገሮች በምክንያታዊ ተዛምዶ ሎጅክ አማ ካይነት እየተለዩ በመውጣት የጠቅላላ ባህርያት መጠ ሪያ ስለሆኑ በይበልጥ የሳይንስና ፍልስፍና ቃላት ናቸው ። ለ ግላዊ ድርብርብ ትርጉም ውክልና በቃላት ውክልና ስልት አንድ ቃል ለተለያዩ አያሌ ተወካዮች ሊቆም ይችላል። ስለዚህ አንድ ቃል በአንድ ጊዜ ለአንድ ነገር እስከ ቆመ ሌሎች ትርጉሞቹን ሳያጓትት ወይም ሳያሳስብ ከእያንዳንዳቸው ተወካዮች ጋር የሚኖረው ግንኙነት ያው ነጠላ ውክልና ነው። ነገር ግን ይህ ቃል ከብዙ ሰዎች ውስጥ ለማንኛውም አንድ ሰው ነው የሚቆ መውወይምእንዲያውም ሰው ቆሞ አይኖርም በሚለው አነጋገር ውስጥ እንዳለው አይነት ለሰዎች ሀሁ ይቆማል። በዚህ አይነት ሰውየሚለው ቃል ጫልቱ ከሚለው ቃል የበለጠ የትርጉም ስፋት አለው እንላለን የወል ለሆኑ አንድ አይነት ባህርያት ላሏቸው ነገሮች በሙሉ ስለ ቆመ ። ይህ አንድ የግል ትርጉም ውክልና ነው ማለት ነው ። በዚህ አይነት ጭሰኛ የሚለው ቃል ከሚኖረው የግል ትርጉም ውጪእንደየሰዉ ልምድ ቃሉ የሚያሳስበው ወይም የሚያስታውሰሸ ጠቅላላ የት ርጉም አካባቢ የአዛማጅ ትርጉም ውክልና ይባላል ። ለአንድ ሰው አንድ ይበቃዋል ። «ወይ ሰው። መ ስለ አንድ ሀሳብ እና ወይም ስሜት ለመፃፍ ከመነሳታችን በፊት በየፈርጁ የሚገኙትን ቃላት ማጤን ለምሳሌ ስለ ግብርና ወይም ስለ ሽመና እንፅፍ እንደሆነ ዋና ዋና የተግባር ስሞችንና ግሶችን በቅድሚያ ብናጤ ናቸው ይበጃል ። ለምሳሌ ውበትን ማድነቅ የሰው ልጅ እድገት ውጤት ነወ የሚል አጠቃላዩ ሀሳብ የያዘ አረፍተ ነገር ካስፈለገ በዚህ አይነት አባባል መቅረብ ዕኖርበታል። የአረፍተ ነገር ክፍሎች አንድ አረፍተ ነገር ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል በመሰረቱ አንዳንዴ ባይኖረውም ኦንዳትገረሙ ለማለት ያህል ። ለምሳሌ የሚከተለውን አረፍተ ነገር እንመልከት እምብዛም እትምህርት ቤት ገብቶ ሳይማር ብልህና አስተዋይ መሆኑ የሚነገርለት አስፋው አምስት ጊዜ ያህል ደጋግሞ ያነበበውን የኢትዮጵያ አብዮት የሚል በሰማያዊ ጥራዝ ያጌጠ መዕሀፍ በታታሪነቱና በምርታ ማነቱ ለታወቀው ወጣት ሰራተኛ ለገብሬ አይን አይኑን እየተመለከተ ሰጠው በዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ አስራ ሁለት አረፍተ ነገሮች አስፋው እትምህርት ቤት ገብቶ አልተማረም ። በሌላ አነጋገርበአረፍተ ነገሩ ውስጥ ያለው አንድ ዋና አሳብ ሲሆን የቀሩት የዋናዉ ሀሳብ ተገዥዎች ናቸው ። ሀ ነጠላ አረፍተ ነገር አንድ ባለቤትና አንድ ብ ፌዴ ኢጨኢዜጨኤዜኤኤሙሙ ጨመጨጩጩጩጩ አንቀፅ ያለው ጓዝ እንዳስፈላጊነቱ ምሳሌ ታደሰ መጣ። ለ ድርብ አረፍተ ነገር በአብዛኛው ባዛማጅ መስ ተፃምር የተያያዙ ሁለት ወይም ከሁለት በላይ እራሳቸውን የቻሉ አረፍተ ነገሮች ያለው ጓጫዝ እንዳስፈላጊነቱ ምሳሌ ታደሰ መጣና ወደ ቤቱ ሄደ መ ድብልቅ አረፍተ ነገር አንድ ዋና አረፍተ ነገርና በጥገኛ መስተፃምር አማካይነት ተገዥ የሆነ ሀረግ ወይም ሀረጎች ያሉት ጓዝ እንዳስፈ ላጊነቱ ምሳሌ ታደሰ ስለ መጣ እኔ ወደ ቤቴ ሄድሁ ። ምሳሌ ታደሰ ስለመጣ ወደ ቤቴ ሄድሁና ተኛሁ ስለ አረፍተ ነገሮች በምንነጋገርባት ወቅት የዚህ ምእራፍ አላማ በሰዋስው መፃህፍት ውስጥ በሰፊው ተብ ራርተው ስለሚገኙት ሰዋስዋዊ ያሰካክ ህጐች ስሀተት የሌለበት አረፍተ ነገር እንዴት እንደሚፃፍ በማሳየት በተጨማሪ ለማቅረብ ሳይሆን አረፍተ ነገሮች ትክክልና ግልፅ ከመሆንም በላይ ሀሳብ እና ወይም ስሜትን ያዋዋዱ ደማቅና አመርቂ አረፍተ ነገሮች እንዴት ሊሆኑ እንደሚ ችሉ ለመጠቆም ስለሆነ ኪነፅሁፋዊ አረፍተ ነገሮችን ከዚህ በታች እንመለከታለን ። አንድ ሰው ለሌላ ሰው ሀሳቡን በንግግር በሚገልፅበት ወቅት በቃላት ብቻ አይደለም ሀሳብ እናወይም ስሜቱን የሚያስተላልፈው። በዚህ አይነት ታዲያ በፅሁፍ ብቻ በሚወሰንበት ጊዜ ከዚህ በላይ የተመለከቱትን መገናኛዎች አይነቶቹን የሚተኩ ሌሎች ዘዴዎች መኖር ይኖርባቸዋል ። ልጨኛ አረፍተ ነገሮች ለማስተላለፍ ከተፈለገው ሀሳብ እናወይም ስሜት አንፃር እየታዩ ልዩ ልዩ ቅርፅና ኣሰካክ እንዲኖራቸው ሆነው ለመቅረብ የሚችሉ ናቸው ። የማንኛውም አይነት ድርድር ምጥ ኖች ማንኛውንም አይነት የአረፍተ ነገር ቅርፅ ይኑራቸው አንድ የሚመሳሰሉበት አቀራረብ አላቸው። መሰረታዊ በመሆናቸውም እያንዳንዳቸውን አይነት ሌሎች ብዙ የተለያዩ አረፍተ ነገሮች ለመቅረፅ ይቻላል ለተፈለገው ሀሳብ እናወይም ስሜት እንዳመችነታቸው ። ከማንኛውም አይነት አረፍተ ነገር ጋር ይሁን ሀሳቡ እና ወይም ስሜቱ በሚገባ እንዲዋደድ ካስፈለገ አረፍተ ነገሩ ውስጣዊ የሀሳብየስሜት አንድነትና የቃላት አሰካክና ዝምድና ያለው እንዲሆን ያስፈልጋል ። በዚህ አይነት እንግዲህ የተለየ ሀሳብ ወይም ስሜት ለሌለው አንቀፅ የተለየ ብልት። እኛ የምንፈልገው አንድነትቃላት ወይም አረፍተ ነገሮች ተመሳሳይነት ሊኖራቸው ቢችልምልዩ ልዩ ሀሳ ብና ስሜት እንዲሰጡ ሆነው የተቀናጁበት ነው አንድ ነታቸው ከሚገልፁት ሀሳብ ወይም ስሜት ላይ የሆነ ለምሳሌ የሚከተለውን እንመልከት ሰው የሆነ ሁሉ ብዙ ምኞትና ፍላጎት አለው። አንድ አንቀፅ አንድነት ያለው እንዲሆን ያስፈልጋል ስንል እንግዲህ አንቀፁ አንድ አሳብ ወይም አንድ ስሜት ይያዝ ማለታችን ነው ። አንድ አሳብ ወይም ስሜት ስንል ደግሞ ለአንድ ጉዳይ ቁም ነገር የተሰባሰቡ አሳቦች ወይም አንድ አይነት ስሜትን ለመቀስቀስ የተቀናጁ ስሜት ፈንጣቂዎች ማለታችን ነው ። አንቀፅ አረፍተ ነገሮቹን የሚያዛምድባቸው በርካታ ዘዴዎች አሉት ከነሱም ዋና ዋናዎቹን እናብራራለን አንድ አንቀፅ ውስጥ ሊኖሩ የሚገባቸውን ለአ ንድ ሀሳብ እና ወይም ለአንድ ስሜት ወይም ለአንድ ጉዳይ ማብራሪያ የሚሆኑትን ሀሳቦች ስሜቶች ወይም ጉዳዮች መሰብሰብና መምረጥማለትም ከላይ በ ውስጥ እተብራራው አንቀፅ ውስጥ በሚገኘው አይነት በአንድ መንደርደሪያ አረፍተ ነገር ሰው የሆነ ሁሉ ብዙ ምኞትና ፍላጎት አለው ውስጥ የሚሰባሰቡትን ። ለምሳሌ በአንድ አንቀፅ ውስጥ አስር አረፍተ ነገሮች ቢኖሩ ምንም እንኳን በአንድ ልቦለድ ውስጥ የተመለከቱትን አንቀፆች ሁሉ በዚህ አይነት ሂሳብ አቀማመጥ ማስላት የማይመስል ቢሆንም ስድስቱ ወይም ሰባቱ አረፍተ ነገሮች ሰባ ከመቶ ያህሉ የሚውሉት ዋናውን ሃሳብ እና ወይም ስሜት ለማበል ልፀግ ነው ። ወይም አንድ አንቀፅ ራሱን የቻለ አንድ ሀሳብ እና ወይም ስሜት ከነአጫፋሪው ይኖረዋል ። እንደ ማንኛዎቹም ሌሎች የሀሳብ እናወይም ስሜት ማሰባሰቢያ ፅሁፎች የትረካ ዕሁፍም በትንሹ ጀምሮ ነው እያደገ የሚሄደው ቃላት ወደ ሀረግነት ሀረጐች ወደ አረፍተ ነዝር አረፍተ ነገር ወደ አንቀፅ ከዚያም አንቀፆች እየተሰባሰቡ ልዩ ልዩ የድርሰት አይነቶችን በማስገኘት ። ፅ እና ተመልከት» «ር እንዲቀሰቀስ የታሰበው አቢይ ስሜት ስለ አንድ ሰው በምንናገርበት ጊዜአይኗ ቀድሞ ያስርሃል። አይነት አይደለም ። በቀኝም በግራም በፊትም በኋላም ቢአይ ሁሉም ጅብ ሁሉም ነብር ሁሉም አንበሳ መሰለው በጨለማው አሻግሮ አንድ ቁጥቋጦ መሳይ አየና አራት እግር ያለው የውነተኛው አንበሳ መሰለውና ነፍስና ሥጋው ተለያየበት የሚንቀሳቀስ ዘሎም ሊይዘው ልበል ልተው የሚል መሰለው ለዚያ አንበሳ ብዙ ሰው የመጣበት እንዲመስለው ብሎ ድምጡን ባስር ባስራም ስት ዓይነት እያደረገ አንድ ጊዜ ቃሉን ከፍ አንድ ጊዜ ዝቅ አንድ ጊዜ ቀጭንአንድ ጊዜ ጐርናና እያደረገእንዳ ንድ መንጋ ሰው ይጪሟህ ገባ ያው በገዛ ፍርሃቱ የፈጠረው የቀጥቋጦ አንበሳ የሚከተለው መሰለው መብረክረከኩ ባሰ ቀጭን ላብ መጣና በገላውም በፊቱም ተሰራጨበት ኋላ ግን ድምጡም ሰለለበት ጐረሮውም ይብሰውን ተዘጋበት ያው የውሸት አንበሳ ንቆት ዝም ያለው ሠሰለው ። ከ ገፅ ተመልከት ። ከዚህ በፊት ከገፅ እስከ ገፅ ስለ አንቀፅ አንድነትና ዝምድና እና ከገፅ እስከ ስለ አንቀፅ ማሳደጊያ ዘዴዎች እንደ ተመለከትነው ትረካ ሀ እያንዳንዱ ሁነታና ነባር መዳረጊያ እንዳጋ ጠመ አብሮ አብሮ በመሆን የተከማቸበት ሳይሆን አንዱ ከሌላው ጋር ተሳስቦ የተዛመደበት ነው በአንድ መንዴ ርደሪያ ግልፅም ሆነ ውስጠ ታዋቂ ሀሳብ ወይም ጉዳይ ዙሪያ በሌላ አነጋገር በጠጅ ቤት ውስጥ በተወሰነ ወቅት እንደሚሰሙት ልዩ ልዩ ወሬዎች በተለያየ ጊዜና በተለያዩ ሰዎች ላይ ደርሰዋል ተብለው እንደሚወሩት እይነት ሁነታዎቹና ነባር መዳረጊያዎቹ ያልተዋሃዱበት አይዴ ለም በግልፅ የሚታዩ የተለያዩና ልዩ ልዩ ቀለም ያላ ቸው ክሮች ተሰበጣጥረውና ተቀነባብረው በህብረቀለ ማት የሸገኑና ልዩ ልዩ የአጠላለፍ ቅርፅ ያለው ስጋጃ እንደሚያስገኙት እይነት ነው እንጂ ። ከታሪኩ ሂደት ጋር አብሮ የሚራመደው የዚህን አይነት ግምት አሰጣጥ አንዳንዴ በገላጮች ቅዕልን በመሳሰሉት ቃላት ሌላ ጊዜ በስእላዊ ሀረግ ሴላ ጊዜ ደግሞ ሰፋ ባለ ፅሁፍ በአመዛዛኝና በገላጭ ፅሁፍ ውስጥ የተመለከትናቸውን ቴክኒኮች በመጠቀም ይገለፃል ። ስለ ስነ ፅሁፍ መልእክት በተጨማሪ ገፅ ተመልከት። ስለሆነም ከውለኛ ባህርያት ጋር አብሮ ሊከሰትም ላይከሰትም ይችላል እንደ ሁናቴው ማለትም በአብዛኛው ደልዳላ ባህሪ ያለውና ታጋሽ የሆነ ሰው መውጫ ሲያጣ ቱግ እንደሚል አይነት ወይም በመሰረቱ ሀግ አክባሪ የሆነ ሰው ህጉን ራሳቸው ህግ አውጪዎቹ ሲሽ ሩትሲያይ ህግ እንደሚጥስ አይነት ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ ሞተ እስከ ሁለት ዓመት ጊዜ ድረስ ግን ልጁ የትደረሰ ብሎ እንኳን ዞር ብሎም ያላየው ከመሆኑም በስተቀር ፈጽሞ አላነጋገረውምም ነበር ከዚህ በሰፊው ከተጠቀሰ ፅሁፍ እንደምንረዳው የባለታሪኩ ውለኛ ባህርያት ስራ ወዳድነት ሀይለኝነት ቂመኝነት እምብዛም የማያቀርብ ሩህሩህነትና አስፈላጊ ሆኖ ከላይ ከተጠቀሰው ገፅ ። ሆኖም አልፎ አልፎ አንዳንድ ደራሲያን በልቦለዱ ውስጥ ያለውን የታሪክ ጊዜ በማራዘም አንባቢዉ በንባብ የሚወስድበትን ጊዜ በታሪኩ ጊዜ እንዳለፈ ረጅም ዘመን መስሎእንዲታየው ለማ ድረጊያ ይጠቀሙበታል። ቃላትና አገባባቸው በታሪኩ ውስጥ የተመለከቱ ወሳኝ ስሞች የየቅል ብቸኛ እናወይም ከቻርጌ ስሞች አንዳርጌ ኩርንችት ትልቁ መስጊድ መርካቶ አሜሪካን ሰፈር ሶለግ ጥቅል አና ወይም ብቸኛ ስሞች ነባር እከሌ ጣሪያ እሳት ልጅ ቦንዳ እናት ጎረቤት ዘይት ወንድም ፊት ቆርቆሮ ወመኔ አይን ሀብታም ጣት ፀጉር ቤት ቋር በርሜል ሰው ውሻ ጥቅል እናወይም ብቸኛ ስሞች ዘር ልድፍ ሰፈር ቆሻሻ አሰሳ መለያ መኖሪያ መተላለፊያ መቆፈሪያ ልብስ ዝርግ ክምር ቅጥልጥ መጨጨቂያ ግድግዳ ሳቅ ዙረት ውራጅ ረቂቅ ስሞች ተስፋ ተንኮል ውጋጋን ኑሮ ህይወት ስቃይ አጐልማሾች ቅፅልና ተወሳከ ግሶች ትንሽ አፈርቻ ጠበኛ የታጀቡበት ቆርቆሮ ቀርቶ ቀርቶ ሌላው ነባር ግስ የሌለው ከግስ ያልተወለደ ዘር ግስ ያለው ከግስ የተወለደ ልድፍ ከርዳዳ የማይሉት ልጅ የተኮለኮለ ሰፈር የተጣጣፉ ልብሶች ጥቁር ዝርግ የሚኖር ልጅ የማይወጣበት ጭራሽ የሳይታይበት ጊዜ ቡናማ ነዝናዛ የሚመስል ልብስ የተለየ በማጋጨት የሚደሰት ያደረገው ደብዛዛ አቅመደካማ የሚለብሳቸው ልጆች እብዛ አጠገብ ም የማይለይ ማሰሪያ አንቀፅና መሰሎቹ ነበር የነበረ ነበርያ የተቀበለች ነበረች አኗኗር አልነበረም የማይለይ ነበር የተጣጣፉ ነበሩ የማይፀዳው ነበር ይፋጠጣል የሌለው ነበር የተከደነ ነበር የሚደሰት ነነበር የማይባሉ ነበሩ የተማገረ ነበር ብላ የተቀበለች ነበረ ከዚህ በላይ በዝርዝር እንደምንመለከተውአንቀፁ ከተገነባባቸው ቃላት ጥቅልና ብቸኛ መጠሪያዎች ረ ስምንና ግስን አጎላማሾች ወሳኞች ሲሆኑዩ ረ ረቂቅ ሯሄ ጥቅል መጠሪያዎች አንፃራዊ ስለሆኑ ገፅ ተመልከት ከብ ቾኛ መጠሪያዎች እኩል አንዳንዴም ሰፋ አድርጎ በመጠቆም ሀይላቸው ይበልጥ እንደሚያገለግሉ መዘንጋት የለብንም ። በስነ ፅሁፍ ውስጥ ስሞች ምስል ይኩስታሉ ሲባል ስሞች አንድም በትምህርትና በልምድ ለአወቅ ነው ነገር ሰው ሀሳብና ስሜት መጠሪያ በመሆን ያ ነገር ሰው ወይም ሀሳብ በቀጥታ በአእምሯችን እንዲታየን ያደ ርጋሉ ነገሩን ሰዉንዛሀሳቡን እና ስሜቱን ያመለክታሉ ይጠቁማሉ ማለት ሲሆን አንዳርጌ መርካቶ ኩርንችት ውሻ ወዘተአንድም የማናውቀውን ነገርሰውሀሳብ እና ስሜት ከምናውቀው ጋር በማመሳሰልና በማነፃፀር ያልታየንን እንዲታየን ያደርጋሉ ማለት ነው ። አንቀፅ በጊዜ ቅደም ተከተል የተጠቃለሉ የትረካ አንቀፆች አንቀፅ በተለይ ለየብቻቸው ሆ ነው በተደረደሩ አረፍተ ነገሮች የተሰረዘባቸ ውን አ ነገሮች ተመልከት ተያይዘው በተዛ ዘሉ ሀረጎች በሰረዛሰረዝ የተለዩትን ተመልከት እና በመጠይቅ አ ነገሮች አማካይነት ድርጊ ያዎች በባህሪ ላይ የሚያስከትሉትን ለውጥ ለመ ጠቆም የተሞከረበት ። የጊዜ ገደብ የታሪኩ አንቀፆች አጎናጎን አንቀፅ ታሪኩ የተጀመረበት ወቅት ሀላፊ ጊዜ አንቀፅ ታሪኩ ከመጀመሩ በፊት ስለ ነበረው ሁኔታ የሀላፊ ሀላፊ ጊዜ አንቀፅ ከሀላፊሀላፊው ጊዜ እንደገና ታሪኩ ወደ ተጀመረበት በመምጣት መሸጋገ ሪያ አንቀፅ አንቀፅ እንደገና በጊዜ ሂደት ወዶ ኋላ በመ መለስ አንቀፅ እንደገና ደግሞ ወደፊት በመምጣት ባጠቃላይበንኡስ ቁጥር ። ርየክቤ ብቸኛ መጠሪያ ሀር ፍከከ ከቻርጌ መጠሪያ ርዐክርፐር ዩከከ የተናጠል እየቅል መጠሪያ ክ ጥቅል ወል መጠሪያ ዩካየበ ከ ሙሉበከፊል ኸፎርበዐርከዬ ማጠቃለያ ክ ምሳሌ አስረጅ ኣብነት ምስል ምክንያታዊ ተዛምዶ ምጥን አረፍተ ነገር ምፀት አሳዛኝ ምፀት ሰበካ ሰዋዊ ቅርበት ያላቸው የቃላት ሰውኛ ሰፊ አዛማጅ ትርጉም ስልት የድልደላ ምደባ ስልት የምሳሌ ስልት ስሜት ስሜት ቀስቃሽ ኮርኳሪ የስሜት አውታሮች ህዋሶች ስሜት ፈን ጣቂ ደጀን ስብስብ የአወዳዳሪየአነፃፃሪ የአጓዳኝ ፈሊጦችና የመሳሰሉት ስብስብ ስነፅሁፍ ስያሜ መጠሪያ ስለዚህ እንዲህ ምክንያትና ውጤት ዩቴይወ። ክሸ በበ ዩቨፎር ረቂቅ መጠሪያ ረብ ፋይዳ ርእሰ ነገር ቃላትና ውክልናቸው ቅርፅ በሰዋስው ቅርፃቸው በኪነፅሁፍ ቅርፃቸው ቅድመጥቆማ ቅጥንብር ቅጥ ተህብር ባህርይ ውለኛ ባህርይ ባለታሪክ ገፁባህሪ ነጠላ ባለታሪክ ውስብስብ ባለታሪክ ብቸኛ መጠሪያ ተምሳሌት የተምሳሌት ግንኝየተጋነነ ተራኪ የተራኪ አኳያ ተነፃፃሪ የጓነ ተነፃፃሪ ሂበርክፀከ በርፎየክክከየ ሕልል ከጸጸ ወከዚ ዐ የዕፀቹ ተደራጊ ታሪክ የታሪክ ሜዳ ትልም ትረካ ት ድምፅ ትም የለሽ ፀጉር ስንጠቃ ሐም ቸዋ ትርጓሜ ትኩረት ጤነት አስረጅ አብነት ምሳሌ አስተያየትና ግምት አረፍተ ነር ልቅ አረፍተ ነገር ልጨኛ ነጠላ አረፍተ ነገር ድርብ አረፍተ ነገር ድብልቅ ድርብ ድብልቅ አረፍተ ነገር ዝግ አረፍተ ነገር አብነት አስደድ አትኩሮት አነፃፃሪ ፈሊጦች አንስቶ መጣል አንቀፅ አንፃር አእምሯዊና ልቦናዊ ደጀን አገልግሎት ኔጻ»ኮ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት