Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G8.pdf


  • word cloud

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G8.pdf
  • Extraction Summary

ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ከዚህ በታች ላሉ ጥያቄዎች ትክክለኛ የሆነውን መልስ በመምረጥ መልስ ስጥ ከፍተኛ ጉልበት የሚጠይቀው ውድድር የትኛው ነው።

  • Cosine Similarity

የተማሪ መጽሐፍ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ አዘጋጆች ብርሀኑ ተሰማ ለሀ አብዲሳ ገመቹ ለል አርታኢ ግርማ ጥላሁን ከ አብዮት ሞርካ በለል ገምጋሚዎች ብርሀነ ደበላ በ ኢሳያስ ተፈራ በ ሙላቱ ጉዲሳ ለ ተርጓሚዎች ለታ ታደሰ በ አብዲሳ ገመቹ እል ይታገሱ ደመቀ በ እንዳለ አየለ ለ ግራፊክስ ታደሰ ድንቁ ምስል ገለፃ ብዙአየሁ ግርማ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ወኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኛ ክፍል ይህ መጽሐፍ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮና በነቀምቴ መምህራን ትምህር ኮሌጅ የጋራ ስምምነት በ ዓም ተዘጋጅቶ ታተመ የዚህ መጽሐፍ የባለቤትነት መብት በህግ የተጠበቀ ነው ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ፈቃድ ውጪ በሙሉም ሆነ በከፊል ማሳተምም ሆነ አባዝቶ ማከፋፈል በሕግ ያስጠይቃል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ የመፅሐፉ አጠቃላይ መግቢያ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል ሆኖ በክፍል ውስጥና በሜዳ ላይ የሚሰጥና ተማሪዎች ሰውነታቸውን አፅምሮአቸውን ማህበራዊ ግንኙነትንና ውስጣዊ ስሜትን የምያሳድጉበት ነው ይህንን አላማ ለማሳካት ብቃትና ጥራት ያለው የትምህርት ስርአትን ለሁሉም ዜጋ በማዳረስ በሚያገኙት ዕውቀትና ልምድ ማህበራዊ ችግርን መፍታት የኢኮኖሚ እድገትን ማፋጠን የግለሰብንና የማህበረሰብን መብት ማክበር በአድሜ ዘመናቸው ጤናማና የአካል ብቃት ያለው ትውልድን ማፍራት ይሆናል ከዚህ ጋር ተያይዞ በአጭር በመካከለኛና በረጅም ጊዜ የባህርይ ለውጥ የአስተሳሰብና ግንዛበ ለውጥን የሚያሳይ በተግባር የተገደበና በደንብ የተቀናጀ የመማር ማስተማር ሂደት ይዞ የማህበረሰብን ችግር መፍታትና የተለያየ ነገሮችን መፍጠር የሚችሉ ተማሪዎችን ለማፍራት በትምህርት ቤቶች ውስጥ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር የትምህርት ስርአት ከፍተኛ ሚና አለው የስምንተኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ሰባት ምፅራፎች የያዘ ሲሆን አነሱም የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት አስፈላጊነት በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ አብሮነትንና ውስጣዊ ስሜትን መማር ጤናና የአካል ብቃት አትሌትክስ ጂምናስቲክስ የኳስ ጨዋታዎችና የኢትዮጵያና የአለም ባህላዊ ጨዋታዎችን አካቶ የተዘጋጀ ነው ኛ ክፍል መጽሐፍ ምዕራፍ አን እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ አ አ ተ አ አ ተ አሄ ተ ተቱ የጤናና ሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት የጤናና ሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት አስፈላጊነት የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እንደ ሙያ የስፖርት አፈታሪክ በኢትዮጵያ እህ » ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ ጨዋታ ያላት ተሳትፎ የአበረታች ታጨማሪ ኃይል ሰጪ መድኃኒቶችን መከላከል ምዕራፍ ሁለ እ እ ከ እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ ነ አ አ ን ን አ አሄ ለ ቴቱ በጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ዉስጥ አብሮነትንና ዉስጣዊ ስሜትን መማር እ ከ ከ ተ ተ ተ ተ አ አ ን ን አሄ አሄ ለ ንቴ ራስን የማወቅና የመቆጣጠር ችሉታን የሚያሳድጉ የሰዉነት እንቅስቃሴዎች ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ አ አ አ አሄ አሄ ተ የማህበረሰብ ግንዛበና ግንኙነት ችሉታን የሚያዳብሩ የአካል እንቅስቃሴዎች ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ አ አ አ አሄ አሄ ተ በሀላፊነት ውሳጌ መስጠትን የሚያዳብሩ የአካል እንቅስቃሴዎች በጥልቀት የማሰብ ችሉታን የሚያዳብር የአካል እንቅስቃሴዎች የተግባቦትና የመደጋገፍ ችሎታን የሚያዳብሩ የአካል እንቅሰቃሴዎች ምዕራፍ ሦስት እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ ነ አ አ አ ን አሄ አሄ ለ ቴቱ ጤናና የአካል ብቃጎ እ ከ ከእ ከ ከ ከእ ንዓ ከ ን አ አ ለ ን ን ሄለ ለፊቴ የአካል ብቃት ማሳደጊያ መንገዶች ሻ እእ ኬ የልብና የሳንባ ብርታት ብቃት ልምምድ «»»» የጡንቻዎች ብርታት ልምምድ እህህህ ህእ እእ ከ » የሰውነት መተጣጠፍ ብቃት ልምምድ ፍጥነት ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ ተ አ አ ተ ከ አሄ ለ ምእራፍ አራት ህ ሀሀፊሀፊህ« አትሌቲክስ ሀ ኢ ህእ ን እ አ አ አ አ ሄሄ ሄሄ ቀፊ ፊፊ ። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ውርወሪ እ ንንን ንን ንንን « ምፅራፍ አምስት ጋ ከ እ ከ ከ እ ከእ ከ ከ እን እ ን እዘ ከ ን ዘ ዘ ዘ አ ን አቴ ፊቴ እቴቱ ጂምናስቲክስሥሒሣሣሣ ሠ ከ ን ንን ዓን እ እህን ንአ ን ዘን ዘን ፊ የመሰረታዊ ጂምናስቲክስ ህጎች « »»»»» የተቀናጀ መሰረታዊ ጂምናስቲክስ«»»» የጅምናስትክስ እንቅስቃሴ ጥቅሞች የመሳሪያ ጂምናስቲክስ ምዕራፍ ስድስገ ር ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አን አ ከ ከ አ አ ዘ አሄ ለ ሄእ » ኳስ የመቆጣጠር የመወርወርና የመከላከል መሰረታዊ ችሎታዎች ኳስን በውስጥ አግር መቆጣጠር »»»»»»»»»» ኳስን በውጪ አግር መቆጣጠር »»»»»»»»»»»»»» ኳስን በታፋጭን መቆጣጠር « « በቡድን ጨዋታ ውስጥ ኳስን በታፋ መቆጣጠር የቅርጫት ኳስን በመዝለል ወደ ቅርጫት መወርወር በመውደቅ የአጅ ኳስን ወደጎል መወርወር በአጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ መሰረታዊ የመከላከል ዘዴ የእጅ ኳስ ጨዋታን በቡድን መጫወት » ምዕራፍ ሰባት ከ ከ ከ ከ ከ ከክ ዓን ንን አ ከ አ አ ዘ አሄ አ ሄኦ የኢትዮጵያ እና የዓለም ባህላዊ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜ »»» የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች ህእ ከ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ አንድ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት ከዚህ ምዕራፍ የሚጠበቁ ውጤቶች ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በላ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት የዕለት ከዕለት ኑሮአችሁ ላይ ያለውን ፋይዳ ትረዳላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት ምንነት ትገልፃላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አንድ የሙያ ዘርፍ መሆኑን ትረዳላችሁ ኢትዮጴያ ካሏት የስፖርት አፈታሪክ ውስጥ ቢያንስ ሦስት ትዘረዝራላችሁ ኢትዮሏኢያ በኦሎምፕክ ውድድር ውስጥ ያላትን ተሳትፎ ትገነዘባላችሁ መግቢያ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት በሳይንሳዊ መንገድ የተደራጀ የአካል እንቅስቃሴ ሆኖ የግለሰብንና የማህበረሰብን የዕድሜ ልክ አኗኗርን የሚያሻሸል በራስ መተማመን ያለው በሐገርና በአለም ደረጃ የሚሳተፍና ጠንካራ ተወዳዳሪን ለማፍራት በክፍል ውስጥና ከክፍል ውጪ የሚማሩ የትምህርት ይዘትን አካቶ የሚዘጋጅ ነው በዚህ መሰረት የምፅራፉ ዋና ዋና ርዕሶች የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አስፈላጊነት የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሙያ የኢትዮኢያ የስፖርት አፈታሪክና ኢትዮሏያ በኦሎምፕክ ውድድር ውስጥ ያላትን ተሳትፎ በጥልቀት የምትማሩበት ይሆናል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት አስፈላጊነት ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት የዕለት ከዕለት ኑሮአችሁ ውስጥ ያለውን አስፈላጊነት ትገልፃላችሁ « የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት አስፈላጊነትን ትዘረዝራላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት በህይወት ዘመን ውስጥ ያለውን ሚና ታደንቃላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርትን የመማር ማስተማር ሄደት ላይ ጫና የሚያደርጉ ነገሮችን ትለያላችሁ ተግባር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ማለት ምን ማለት ነው። የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት የመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ጫና ልያመጡ የሚችሉ ነገሮችን ዘርዝሩ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት ባለው ከፍተኛ ብቃትና ጥራት ተማሪዎች በህይወት ዘመናችሁ ጤንነትንና ጥሩ ስኬትን አእንድታገኙ የአካል ብቃትን ከመሰረቱ እንድታሳድጉ የስኬታማ ውድድር ዘዴና ስልትን እንድትጎናጸፉ ይረዳቸችንል ተማሪዎች ስለ ሰውነት ብቃት አንዲያስቡ እንዴት እንደሚሰሩ የድርጊት አካሄድን በማሰላሰል እንዴት ውሳኔ አንደሚሰጡ ራሳቸውንና ጓደኛቸውን አንዴት እንደሚገልጹና የእርስ በእርሳቸውን የችሎታ መሻሻል ተረድተው በተለያዩ የአካል እንቅስቃሴ ውስጥ በራስ መተማመንን እንዲያሳድጉና የዕድሜ ልክ ኑሮአቸውን ለማዳበር ይረዳቸዋል በተጨማሪም ተማሪዎች መስራት የሚፈልጉ ድርጊቶችን እንዲፈጥሩ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በተፈጥሮ ያላቸዉን ችሎታ ትምህርት ቤት ውስጥ እአእንዲለዩ የሰውነት አንቅስቃሴ ውስጥ እንዴትና የት መሳተፍ እንዳለባቸው የሚማሩበት ይሆናል አእንዲሁም ለረጅም ጊዜ ሊያገለግላቸው የሚችል መረጃ መርጦ በግልና በቡድን የግለሰብንና የማህበረሰብን ፍቅርና ክብርን ልያሳድጉ የሚችሉበት መንገድ የሚማሩበት ይሆናል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት የመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ተማሪዎች የአስተዳደር የአሰልጣኝና የዳኛ ተጠያቂነትንና ሚናን በመረዳት ውድድር ውስጥ የሚያጋጥማቸውን ችግር መፍታት አንደሚያስችላቸው የተለያዩ ምሁራን ገልፀዋል በአጠቃላይ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ጥቅሞች ይኖረዋል እነርሱም በመረዳትና በትኩረት ማጥናትን ያጠናክራል በራስ መተማመንን ያሳድጋል አላስፈላጊ ውፍረትን ይቀንሳል ጥሩ እንቅልፍ ያስገኛል ጥሩ ፀባይና ስነምግባር ያስገኛል የሰውነት ብቃትን ያዳብራል ጥሩ የሰውነት ቅርፅ ያስገኛል የአድሜ ልክ የአኗኗር ዘዴንና ጤናን ያዳብራል በተፈጥሮ ያላቸውን ችሉታ በትምህርት ቤት ውስጥ እንዲለዩ ማድረግና በቡድን ስራ ውስጥ የአስተዳደር ዘዴን ማጎናጸፍና የመሳሰሉት ናቸው ወመሽመወመዉመጳስውም ምሠዕጩ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ዘመናዊ ስፖርት ጥቅም አንዳለ ሆኖ በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያመጡ የሚችሉ ነገሮች መካከል ትኩረት ማግኘት ያለባቸው የተማሪዎች አድሜ የትምህርት ደረጃ የሰውነት ብቃት የአኗኗር ሁኔታ የነበራቸውያላቸው የአካል ጤና የአከባቢ የአየር ሁኔታ የሰውነት ቅርፅ የተመጣጠነ ምግብ ከቤተሰብ የሚወረስ ዘረመልና የተማሪዎች ስነ ልቦና ናቸው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እንደ አንድ ሙያ ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሙያን ትገልፃላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሙያን ታደንቃላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሙያን ታውቃላችሁ መጽሐፍ ተግባር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እንደ አንድ ሙያ ማለት ምን ማለት ነው። አንድን አላማ ከግብ ለማድረስ የሚሳተፉበት የአካል እንቅስቃሴ ውስጥ ፈጣን ጥንቃቄ አድርጎ የመፈጸም የተማሪዎች ችሉታ ነው ይህም የቡድን ተመሳሳይ አላማ ውስጥ የሚደረግ መረጃን የመለዋወጥ ሂደት ነው ከዚህ ውጪም የቡድን የግንኙነት ችሉታን የእውቀትና የልምድ ልዉዉጥን ችሉታን የሚያዳብር ነው ለምሳሌ የኳስ ጨዋታዎች የቡድን ጠረጴዛ ቴኒስ የገና ጨዋታና የተቀናጀ የአካል እንቅስቃሴን መጥቀስ ይቻላል የተግባቦትና የመደጋገፍ ችሎታን የሚያዳብሩ የአካል እንቅሰቃሴዎች ከውስጥ ተነሳሽነት የሚመነጩ ናቸው አነርሱም በቃል ንግግር የሚደረገውን የተግባቦት ምንነት መረዳት ትርጉም መስጠት በሚችል መልኩ በጽሁፍ መግባባት ከቃል ንግግር ውጪ ያሉትን የመግባቢያ ዘዴን መረዳት በመተባበር መስራት ሰፊ ትርጉም አለው ስለዚህ በትብብር መማር ከዚህ በታች የተገለጹ ጥቅሞች አሉት እነርሱም ላ በቡድን አብሮ መስራትን ያሳያል በቡድን ስራ መካከል ያለውን ልዩነት ያሳያል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በቡድን አባላት መካከል መተማመንና ግልጽ የሆነ ግንኙነትን ያስተዋውቃል ላ በቡድን መስራት ያለውን ሚና ያሳያል ላ በቡድን መካከል ጥብቅ ግንኙነትና ጥሩ ዘዴ እንዲፈጸም ያደርጋል ችግር መፍታት ላይ ያተኩራል ላ የፆታ ልዩነትን ያመዛዝናል ክፍል ውስጥ መልካም ግንኙነት እንዲፈጠር ማድረግ ነው የምዕፅራፉ ማጠቃለያ በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ አብሮነትንና ውስጣዊ ስሜትን መማር ራስን ማወቅና መቆጣጠር የማህበረሰብ ግንዛቤና የግንኙነት ችሉታን ማዳበር ተጠያቂነትን መቀበል በጥልቀት ማሰብና ጤናማ መግባባት በማድረግ በመተባበር መስራትን ያጠናክራል በአጠቃላይ በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ አብሮነትንና ውስጣዊ ስሜትን መማር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የጀርባ አጥንት ነው የምዕራፉ መልመጃ ከዚህ በታች ላሉ ጥያቄዎች ትክክል ካልሆነ ሐሰት ትክክል ከሆነ ደግሞ አዉነት በማለት መልሱ ጥራትና ብቃት ያለው ልምምድ ለመጎናጸፍ በትብብር መስራት አስፈላጊ ነው በጓደኞች መሀከል መተማመንና ግልፅ ግንኙነትን መፍጠር በቀላሉ ችግርን ለመፍታት ያግዛል ለጓደኛ አውቀትና ልምድን ማካፈል የተሳካ ድል ለመጎናጸፍ ይጠቅማል በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ አብሮነትንና ውስጣዊ ስሜትን መማር ለተማሪዎች አጠቃላይ እድገት ጥቅም የለውም በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ በቃላት መማር በውድድር ውስጥ ጠንካራ ግንኙነትን ይፈጥራል የተለያዩ ከባድ ሁነታዎች ውስጥ የራስን ስሜትና ባህርይን በትክክል መቆጣጠር መቻል ራስን ማስተዳደር ይባላል በአካል እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍ ጥሩ ባህርይና ስነ ምግባር እንዲኖረን አያግዝም ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በአካል አንቅስቃሴ ውስጥ የጓደኛ ግንዛቤ እንጂ የማህበረሰብ ግንዛቤ መያዝ ፋይዳ የለውም ከግለሰብ ጋር ጤናማ ግንኙነት መፍጠር የማህበረሰብን ግንኙነት ለማጠናከር ሚና የለውም በአካል እንቅስቃሴ ውስጥ የጓደኛን ስነ ልቦና አየነኩ መወዳደር አኩሪ ድል ለማስመዝገብ ይረዳል ዘ በ ለ ረድፍ ስር ያሉትን ከ ሀ ረድፍ ስር ካሉት ጋር የሚስማማውን አዛምድ ሆ ሉ የመነጋገር ችሎታ ሀ ህግን ጠብቆ መጫወት ራስን ማወቅ ለ መረጋጋት ሀላፊነት መውሰድ ጠ የቼዝ ጨዋታ ራስን መቆጣጠር መ ውጤታማ መሆንን ማወቅ በጥልቀት ማሰብ ሠ አንድ መሆን አንድነት የማህበረሰብ ግንዛቤ ረ መረጃ መለዋወጥ ሰ ስነ ምግባር ማጣት ባዶ ቦታ መሙላ የአካል እንቅስቃሴን በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ሰርተው ስኬትን ለማግኘት መደረግ አለበት የአካል እንቅስቃሴ ውስጥ ያሉ ህግና መመርያን ወደ ስራ መቀየር መተርጎም ን ይገልፃል እነ ከዚህ በታች ላሉ ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጥ ራስን ማወቅ ማለት ምን ማለት ነው። የአካል ብቃት በሁለት ትላልቅ ክፍሉች ይከፈላል እነሱም ከጤና ጋር የሚያያዙ የአካል ብቃትና ከችሎታ ጋር የሚያያዙ የአካል ብቃትን ባለፉት የትምሀርት ክፍሎች ተምራችል ከጤና ጋር የተያያዙ የሰውነት ብቃቶች የሚባሉት የልብ ሳምባና የደም ስር ብርታት ጥንካሬ የመተጣጠፍ ችሎታና የሰውነት ይዘት ሲሆኑ ችሎታ ጋር የሚያያዙት ደግሞ ቅልጥፍና ዛሃይል ፍጥነት ፈጣን ምላሽ ሚዛንና የሰውነት ክፍሎች ቅንጅትን ባለፉት የትምህርት ክፍሎች ተምራችል የአካል ብቃትን በማጎልበት የተሳካ ሕይወት ለመኖር የሰውነት ብቃትን ለማዳበር የሚያስችሉ ስልቶችን ማወቅ አስፈላጊ ነው ከዚህ ጋር በተያያዘ የሰውነት ብቃት ግንዛቤ መመሪያዎችን እንደ አንቅስቃሴዎች ክብደት ግላዊነት ተገላቢጦሽ መደበኛና ውስንነት የመሳሰሉ መመሪያዎችን መረዳት ያስፈልጋል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል የአንቅስቃሴዎች ክብደት መመሪያ የእንቅስቃሴዎች ክብደት መጠን አንቅስቀሴው የሚወስደው ጊዜ የእንቅስቃሴ አይነትና ድግግሞሽ በውስጡ ይይዛል መጽሐፍ ውስን መመሪያ ማለት አንድ ግለሰብ የሚፈልገውን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚያስችሉ የሰውነት ብቃት ልምምድ መርጦ በውሰጡ መሳተፍ ማለት ነው የግላዊነት መመሪያ ሁሉም ሰው የየራሱ ብቃትና ችሎታ ስላለው በአንድ ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ቢሳተፍም ተመሳሳይ የሆነ ለውጥ ማምጣት አይቻልም ማለት ነው መደበኛ መመሪያ የአካል ብቃትን ለማሻሻል የሰውነት ብቃት ልምምዶችን በሳምንት ከ እስከ ቀናት በማድረግ ቀስ በቀስ የእንቅስቃሴውን ክብደት እንቅስቃሴው የሚወስደውን ጊዜና ድግግሞሹን እያሻሻሉ ልምምድ ማድረግ ማለት ነው የተገላቢጦሽ መመሪያ በአካል አንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ ተሻሽሎ የተገኘ የአካል ብቃት የአካል እንቅስቃሴ ሲቋረጥ የተገኘ የሰውነት ብቃት ከጠፋ የተገላቢጦሽ በመመሪያ ይባላል የማገገምመታደስ መመሪያ በአካል እንቅስቃሴ ወቅት በየመዛሉ እረፍት ማድረግ ወይም በየቀነ በሚሰሩ እንቅስቃሴዎች መካከል በቂ ዕረፍት ማድረግ ማለት ነው ስለዚህ ዕድሜያቸው ከ የሆኑ ተማሪዎች በሳምንት ቢያንስ ለ ቀን ደቂቃ እና ከዚያ በላይ የእንቅስቃሴ ክብደት ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ክብደት ልምምድ መስራት አለባቸውበመሆኑም የአካል ብቃትን በሁለት መንገድ ማሳደግ ይቻላል እነሱም አየርን በመጠቀምና ባለመጠቀም የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች በመባል ይታወቃሉ ሀ አየር በመጠቀም የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአድካሚና አሰልቺ የአካል እንቅስቃሴ ወቅት አየር ኦክስጅን ወደ ውስጥ ማስገባትና የተቃጠለ አየር ካርበንዳይ ኦክሳይድ ወደ ውጪ በማስወጣት የሚሰሩ ማለት ነው አየር ወደ ውስጥ በማስገባት የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች መካከል ገመድ ዝላይ የቡድን ጨዋታ በአግር መጓዝ ከመሬት ከ ሴሜ ከፍ በሚል ነገር ላይ መውጣትና መውረድ በዝግታ መሮጥ ረዥም ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ሩጫ ሳይክል መንዳትና የመሳሰሉት ናቸው ለ አየር ባለመጠቀም የሚሰሩ የአካል ብቃት አንቅስቃሴ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በአካል እንቅስቃሴ ወቅት አየር ወደ ውስጥ በማስገባት የተወሰደው ምግብ ሳይቃጠል በሂደት ውስጥ በነበረው ሀይል የተጀመረውን እንቅስቃሴ ማጠናቀቅ ማለት ነው በዚህ ሂደት በጡንቻዎች ውስጥ በሚጠራቀም ላክቲክ አሲድ የተነሳ የጡንቻ መዛል ይፈጠራልለምሳሌ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚሰሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች እንደ ና ሜ ሩጫ ናቸው የልብና የሳንባ ብርታት ብቃት ልምምድ ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋቷላ የልብና የሳንባ ብርታት ልምምዶች ለማሻሻል የተመረጡ አንቅስቃሴዎችን ቢያንስ ስድስቱን ትዘረዝራላችሁ አየር በመጠቀም የሚሰሩ የልብና የሳንባ ብርታት ልምምዶችን ለ ደቂቃ ሰርታችሁ ታሳያላችሁ አየር በመጠቀም የልብና የሳንባ ብርታት ልምምዶችን ያለውን ጠቀሜታ ታደንቃላችሁ የልብና የሳንባ ብርታት ችሎታ ማለት አድካሚና አሰልቺ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን ያለ ድካም ለረጅም ጊዜ መስራት ማለት ነው አካል ብቃት እንቅስቃሴ በሳንባና ልብ ብርታት ላይ ያለው ጠቀሜታዎች በቀይ የደም ሕዋስ ውስጥ የኦክስጅንን መጠን ይጨምራል የማይቶኮንዲሪያን ሕዋስ ይጨምራል የልብንና የሳንባን መጠን ይጨምራል « የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል ከበሽታ ይከሳከላል ውፍረት ይቀንሳል የአስም በሽታን ይቀንሳል የአጥንት መሳሳትን ይከላከላል የደም ግፊትን ይቀንሳል የስኳርና የካንሰር በሽታን ይቀንሳል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ለምሳሌ የአግር ኳስ ጨዋታ ገመድ መዝለልዋና መዋኘት ሳይክል መንዳት በአግር መጓዝየሶምሶማ ሩጫ ረጅም ሩጫ መሮጥ ናቸው ይሁን እንጂ በዚህ ርዕስ ስር የምንማራቸው የእግር ኳስ ጨዋታ ገመድ መዝለልና በሙዚቃ ምት አንድ ቦታ መሮጥ ናቸው ልምምድ አንድ ሀከአግር ተረከዝ ከፍ በማለት ገመድ መዝለልን መለማመድ ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዝ ሲሰጡ ተማሪዎች በግል ገመድ የመዝለል ልምምድ ታደርጋላችሁ ይህንን በመደጋገም መለማመድ የአካል እንቅስቃሴ ሰውነትን በማቀዝቀዝ ይጠቃለላል ስዕል በግል ገመድ መዝለል ለ ተራ በተራ ጉልበት በማጠፍ ገመድ መዝለል የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ሁለት ተማሪዎች ፊት ለፊት ሆነው ገመድ ይዘው ይቆማሉ ተማሪዎች ተራችሁን ጠብቃችሁ ገመድ መዝለል ትለማመዳላችሁ ልምምዱን ሰውነታችሁን በማቀዝቀዝ የምታጠቃልሉ ይሆናል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል ተራ በተራ ገመድ መዝለል ጠ በቡድን ገመድ መዝለል የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ሁለት ተማሪዎች ፊት ለፊት ሆነው ገመድ ይዘው ይቆማሉ ተማሪዎች ተራችሁን ጠብቃችሁ ገመድ መዝለል ትለማመዳላችሁ ተማሪዎች ተመሳሳይ ተግባራትን አየተቀያየራችሁ ትለማመዳላችሁ ልምምዱን ሰውነታችሁን በማቀዝቀዝ የምታጠቃልሉ ይሆናል ስዕል በቡድን ገመድ መዝለል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መ አጅን በማጠላለፍ ገመድ መዝለል የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ሁለት ተማሪዎች ፊት ለፊት ሆነው ገመድ ይዘው ይቆማሉ ተማሪዎች ተራችሁን ጠብቃችሁ ገመድ መዝለል ትለማመዳላችሁ ልምምዳችሁን ሰውነታችሁን በማቀዝቀዝ የምታጠቃልሉ ይሆናል መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል አጅን በማጠላለፍ ገመድ መዝለል ልምምድ ሁለት ሠ በአንድ ቦታ መሮጥ የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩጸርቷ ተመሳሳይ ትፅዛዝ ሲሰጡ ተማሪዎች በቆማችሁበት ከሙዚቃው ምት ጋር የሚሄድ ሩጫ ትሮጣላችሁ እንደ እንቅስቃሴው ክብደትና አየር ሁኔታ ላይ በመመስረት የእንቅስቃሴው ጊዜ እና በአንቅስቃሴ መሃል ያለው ዕረፍት በመምህሩሯ የሚወሰን ይሆናል ልምምዱን ሰውነታችሁን በማቀዝቀዝ የምታጠቃልሉ ይሆናል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል አንድ ቦታ ሆኖ መሮጥ ረ በሙዚቃ ድምጽ ደረጃ ላይ መውጣትና መውረድ ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዝ በመስጠት ተማሪዎችን ልምምድ ያስጀምራሉ ተማሪዎች ከመሬት ከ ሴሜ ከፍ የሚል ነገር ላይ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ ጊዜ ወጥታችሁ ትወርዳላችሁ በድግግሞሽና ጊዜው መሃል ለ ሰኮንድ ዕረፍት መኖር አለበት ልምምዱን ሰውነታችሁን በማቀዝቀዝ የምታጠቃልሉ ይሆናል ። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል መተጣጠፍ የመገጣጠሚያ የመንቀሳቀስ ችሉታ ሆኖ አካልችን ለቀጣይ መሰረታዊ እንቅስቃሴዎች ለማዘጋጀት ወይም አንድ የአካል እንቅስቃሴ ለመፈጸም የሚያግዝ ነው ልምምድ አንድ ሀ የአካል መተጣጠፍ ወይም መሳሳብ ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ « ተማሪዎች በተሰጣችሁ ቦታ ላይ ተቀምጣችሁ እጃችሁን እና እግራችሁን ወደፊት ትዘረጋላችሁ ስዕል ሀ መምህሩጸርቷቲ ተመሳሳይ ትዕዛዝ ሲሰጡ አግራችሁን ዘርግታችሁ በመንጠራራት አጃችሁን ከአግራችሁ ማሳለፍ « አጃችሁን እንደዘረጋችሁ ከ ሰኮንድ መቆየት ስዕል ለ በሁለት እግር ሳጥኑን በመግፋት እጅን ማሳለፍ የተዘረጋው እጅ ምን ያህል ከሳጥኑ አንዳለፈ መስመር ማስመር እጃችሁን እንደዘረጋችሁ ከ ሰኮንድ መቀቆየት ተማሪዎች ልምምዱን እንዳጠናቀቃችሁ ሰውነታችሁን ታቀዘቅትዛላችሁ ስዕል ሀ ስዕል ለ ስዕል መተጣጠፍ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል ለ እግርን በመክፈት የአካል መተጣጠፍ ወይም መሳሳብ ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ በተሰጣችሁ ቦታ ላይ አጃችሁን ዘርግታችሁ እግራችሁን በመክፈት ትቀመጣላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ አግራችሁን በመዘርጋት ተንጠራርታችሁ እጃችሁን መስመሩን ታሳልፋላችሁ ተማሪዎች ተንጠራርተው ባሉበት ከ ሰኮንድ ይቀቆያሉ ልምምዱ በተደጋጋሚ ማካሄድ « ልምምዱ ሰውነት በማቀዝቀዝ ይጠናቀቀል መጽሐፍ ስዕል መተጣጠፍ ፍጥነት ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ « የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ከፍጥነት ሩጫ ጋር በደንብ ትሰራላችሁ አንድን እንቅስቃሴ በአጭር ጊዜ ውስጥ የመፈጸም ብቃት ታጎለብታላችሁ ሜ ሩጫን በ ሰኮንድ ውስጥ ታጠናቅቃላችሁ የፍጥነት ችሎታ የሰውነት ክፍሎቻችን እንደ ጡንቻ አጥንት የመተንፈሻ አካል ነርቭ የደም ዝውውር አጢ የመሳሰሉት ተቀናጅተው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተግባራቸውን ማከናወን ማለት ነው ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ሀ የ ሜትር እሽቅድድም ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተማሪዎችን በሁለት በመክፈል የተሰጣችሁን ቦታ ትይዛላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ በደንብ አድምጣችሁ የተሰጠውን ትዕዛዝ ስራ ላይ ታውላላችሁ ሩጫውን ካጠናቀቃችሁ በላ ቀስ ብላችሁ በመጓዝ ከቀሩት ተማሪዎች ኋላ ትሰለፋላችሁ በልምምዱ መካከል ለ ሰኮንድ ዕረፍት ትወስዳላችሁ ልምምዱን አንዳጠናቀቃችሁ ሰውነታችሁን ታቀዘቅዛላችሁ ስዕል በፍጥነት መሮጥ ለ የ ሜትር ርቀት ውስጥ አባሮ መያዝ ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ በሁለት ቡድን ተከፍላችሁ ለቡድኑ ስም በመሰየም ፊት ለፊት ሜዳ መዛል ትቆማላችሁ መምህርርቷ አንደኛውን ቡድን ሲጠሩ የተጠራው ቡድን ወደ ጊላ ዞሮ ጢጳ ቱዛታያ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ቫ አ ይሸሻል ስሙ ያልተጠራው ቡድን በ ሜ ርቀት ውስጥ የተቃራኒ ቡድን ተማሪን አባሮ ይይዛል የተማረከው ተማሪ ከማረከው ተማሪ ጋር አንድ ላይ ይቀመጣል ይህ ልምምድ መጨረሻ እስከሚያገኝ በዚሁ ሁኔታ ስም እየቀያየሩ በመጥራት ይቀጥላል ልምምዱ ስውነትን በማቀዝቀዝ የሚጠናቀቅ ይሆናል ሕ ስዕል አባሮ መያዝ የአጭር ሩጫ ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ ካላችሁበት ወደ ፊት ሜትር ሮጣችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በሶምሶማ ተመልሳችሁ ወደ ነበራችሁበት ቦታ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ ካላችሁበት ወደ ፊት ሜትር ሮጣችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በሶምሶማ ተመልሳችሁ ወደ ነበራችሁበት ቦታ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ ካላችሁበት ወደ ፊት ሜትር ሮጣችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በሶምሶማ ተመልሳችሁ ወደ ነበራችሁበት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ቦታ ትቆማላችሁ « መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዘ ሲሰጡ ካላችሁበት ወደ ፊት ሜትር ሮጣችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በሶምሶማ ተመልሳችሁ ወደ ነበራችሁበት ቦታ ትቆማላችሁ ልምምዱ ስውነትን በማቀዝቀዝ ይጠናቀቃል ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል አጭር ርቀት ሩጫ በተለያየ ርቀት የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የምዕራፉ ማጠቃለያ የሰውነት ብቃት አድካሚ ልምምድ ውስጥ በማለፍ ከፍተኛ ውጤት የማምጣት ችሎታ ወይም መሰረታዊ የሰውነት ብቃት ማሻሻል ማለት ነው የሰውነት ብቃትን ከጤና እና ችሉታ ጋር በማያያዝ በሁለት ይከፈላሉ አየር በመጠቀምና ያለ አየር የሚሰሩ ናቸው አየር ተጠቅመንም ሆነ አየር ሳንጠቀም የሰውነት አንቅስቃሴዎችን በመስራት የሰውነት ብቃታችንን ማሳደግ እንችላለን የልብና የሳንባ ብርታት የጡንቻ ብርታት መተጣጠፍና ፍጥነትን ለማሳደግ እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ እንቅስቃሴዎች በእግር መጓዝ የሶምሶማ ሩጫ የኳስ ጨዋታዎች ሳይክል መንዳት ዋና መዋኘት ደረጃ መውጣትና መውረድ ገመድ መዝለል ክብደት ማንሳት አግዳሚ ዘንግ ላይ መንጠራራት ሜትር ሩጫን በፍጥነት መሮጥ እና የመሳሰሉት ናቸው የምዕራፉ መልመጃ ከሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ አውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ በሃይል ወይም በፍጥነት አንድን የተጀመረ አንቅስቃሴ መጨረስ ያለአየር አንቅስቃሴ መስራት ይባላል ሰውነትን ማሚሟቅ ከሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻን ወደውጭ የምናስወጣበት ሄደት ነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከመጠን በላይና ከመጠን በታች መስራት ለተለዩ የውስጥ አካላችን ከፍተኛ ጥቅም አለው ክብደት ያለው እንቅስቃሴ ለረጅም ጊዜ መለማመድ የጡንቻችንን ጥንካሬ ያመለክታል አንድ ሰው በሽተኛ ነው የሚባለው በአልጋ ላይ ተኝቶ ሲገኝ ብቻ ነው በ ለ ረድፍ ስር ያሉትን ከ ሀ ረድፍ ስር ካሉት ከሚስማማው ጋር አዛምድ ሆ የልብና የሳንባ ብርታት ሀ መላልሶ ክብደትን ማንሳት የጡንቻ ብርታት ለ የመገጣጠሚያ የመንቀሳቀስ ችሎታ ፍጥነት ሐ የቡድን ጨዋታ መተጣጠፍ መ ሜትር ሩጫ ሠ በረዶ ላይ መንሸራተት ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጠ ያለ አየር እንቅስቃሴ ውስጥ ምን ይፈጠራል። ዘርዝሩ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ሩጫ ከአትሌቲክስ አይነቶች አንዱ ሆኖ አጭር ርቀት ሩጫ መካከለኛና ረጅም ርቀት ተብሎ በሶስት ይመደባል አጭር ርቀት ሩጫ ሜትር ሜትር ሜትር እና ሜትር ርቀት ናቸው « የመካከለኛ ርቀት ሩጫ ሜ አና ሜ ርቀት ናቸው የረጅም ርቀት ሩጫ ሜ ሜ ሜ ግማሽ ማራቶን ኪሎሜትር እና ማራቶን ኪሎ ሜትር ናቸው በተጨማሪ የመሰናክል ሩጫ ሜ ሜ እና ሜ እንድሁም የዱላ ቅብብል ሜ እ ሜ በአጭር ርቀት ሩጫ ስር ይመደባሉ በፍጥነት መሮጥ አጭር ርቀት ሩጫ ከተንበረከኩበት ቦታ በመነሳት በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያበቃ ነው አጭር ርቀት ሩጫ በሚሮጥበት ጊዜ ሀይል ለማግኘት ተንበርክከው ባሉበት የመነሻ ጣውላውን በመጠቀም መፍጠን ይቻላል በ ሜ ሩጫ ውስጥ አንድ አትሌት የመነሻ ጣውላውን ተጠቅሞ ከተንበረከከበት ተነስቶ ሲሮጥ በመነሻው ጣውላ ግፊት ምክንያት ከ እስከ ሜትር ጎንበስ አንዳለ ይሮጣል ዐ ሜትር ወደላይ ቀና በማለትና ወደፊት በቀጥታ መስመሩን በመያዝ ስሮጥ የመጨረሻው መስመር ላይ ሲደረስ ከወገብ በታች ወይም በላይ ያለው የሰውነትን ክፍል የመጨረሻውን መስመር ማሳለፍ አለበት ስዕል በቦታተዘጋጅ አና ሂድ የሚል ትእዛዝ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በቦታ ተዘጋጅ ሩጥሂድ ለአነሳስ ምቹ በሆነ ከመቀመጫ ትንሽ ለመሮጥ በቀደመው እግር ከመስመሩ ወደላይ ቀና ማለት አግር የመነሻ ኋላ መቆም ተረከዝን ከፍ ጣውላውን አጠንክሮ ሁለተኛውን እግር ማድረግ መግፋት በኋጊለኛው ከአንደኛው አግር ሁለቱም አግሮች አግር ቀስ ብሎ ተረከዝ በኋላ ጉልበት ላይ ሰበር መቀመጥ ማቆም ማለታቸውን የኋለኛውን እግር የቀደመውን እግር ማረጋገጥ ወደፊት በማሳለፍ ኋላ መውሰድ መቀመጫ ቀስ ብሎ በተረከዝ ሙሉ የኋለኛውን አግር ከወገብ በላይ ይሆናል ነበሙሉ መሬት ጉልበት የፊተኛው ፊት ለፊት ያለው መንካት አግር ተረከዝ ጎን አግር ከኋላ መላውን አካል ማስቀመጥ ያለው እግር ደግሞ ወደፊት በመገፍተር እጅ በትክሻ ስፋት እስከ ወድያውኑ እጅን ልክ ከመስመር ኋላ መካከል መሆን በፍጥነት በማወዛወዝ መያዝ አለበት መሮጥ ከአንገት ዝቅ ብሎ መሬትን ማየት ልምምደ የአጭር ሩጫ አነሳስ ልምምድ የልምምዱ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ « ተማሪዎች ስምንት አባላት ባለው ቡድን ትደራጃላችሁ መምህራችሁ በቦታ ተዘጋጅ ሂድ የሚለውን ትእዛዝ ሲያስተላልፉ መሮጥ አንደጨረሳችሁ ወደቦታችሁ ትመለሳላችሁዑ ተማሪዎች በየተራችሁ ልምምዱን ትቀጥላላችሁ ሰውነትን በማቀዝቀዝ ልምምዱ ይጠናቀቃል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ ኛ ክፍል ምቹ ቦታ መምረጥ የመጨረሻውን ትእዛዝ ጠብቆ መነሳት የሰውነት ሚዛንን መጠበቅ አክሮባት ውርወራ ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ « እርምጃን በመውሰድ በበቂ ጉልበት ጦርን ርቀት ላይ በመወርወር ታሳያላችሁ በጦር ውርወራ ልምምድ ውስጥ በተጠቀማችሁ ዘዴ የተገኘውን ውጤት ታደንቃላችሁ ለውርወራ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ችሎታዎችን በመለየት ትዘረዝራላችሁ ውርወራ ከአትሌትክስ ምድብ አንዱ ሆኖ የተለያዩ ዓያነቶች አሉት አነሱም የመዶሻ የአሎሎ ዲስከስ እና ጦር ውርወራ ናቸው የመጀመሪያዎቹ ሶስቱ አትሌቲክስ የሜዳ ላይ ተግባር ከክብ ሜዳ ውስጥ ሲወረወሩ የመጨረሻው ደጋን በሚመስል ጎንና ጎን በተሰመረ ውስጥ ይወረወራል የሜዳ ላይ አንቅስቃሴ ተግባር በተለይ ውርወራ የተለያዩ የአካል ብቃት እንደ ፍጥነት የአጅ ጡንቻ ጥንካሬ የጡንቻ ብርታትና የሰውነት ሚዛንን ይፈልጋል ውርወራ የተለያየ ደረጃ ያለው መሳሪያዎችን የሚፈልግ ሆኖ የተወሰነ የውርወራ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል አድሎችን ትክክለኛ አፈጻጸምንና ቋሚ የሆነ ልኬት ያለው ነው ስለዚህ የሜዳ ልኬት የመሳሪያ ክብደት የመሳሪያ ርዝመትና ስፋት በትክክል የሚታወቅ መሆን አለበት የውርወራ ተግባር ሲከናወን አደጋ ሊያስከትል ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል መጽሐፍ የጦር ውርወራ ጦር ከእንጨት ወይም ከብረት ልዘጋጅ ይችላል ይህ ማለት በአከባቢያችን ከሚገኙ ነገሮች ይሰራል ማለት ነው ጦር ሁለቱ ጫፎች ሹል ሆኖ መሀሉ ለመያዝ አንዲመች ወፍራም መሆን አለበት የጦር ውርወራ መሰረታዊ ችሎታዎች መያዝ ጦር የሚያዘው ገመድ በተጠመጠመበት መካከሉ ላይ ነው ጦሩ በመዳፍ ላይ ተቀምጦ በአመልካች ጣት የሚደገፊ ይሆናል መሸከም በመጀመሪያ ደረጃ ጦርን የሚንሸከመው በቀኝ ወይም በግራ እጅ በጆሮ ትይዩ ነው ጦሩን የሚሸከመው እጅ ክንዱ ሰበር ብሎ ወደ ጆሮ ከፍ በማለት ቀጥ ያለ መስመር ፈጥሮ መያዝ አለበት ጦርን ስንሸከም ሰርቶ ከፊት ቀና ማለት አለበት መሮጥ በሁለተኛው ተራ ቁጥር የተገለጸውን በመጠበቅ መሮጥ ነው መወርወር ሁለተኛና ሶስተኛ ተራ ቁጥር ላይ የተገለጹ ተግባራት እንደተከናወኑ የሜዳውን ማዕዘን በመጠበቅ መወርወር ልምምድ ሀ የአወራወር ልምምድ ቅድመ ዝግጅት የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ተማሪዎች በሁለት ቡድን ትከፈላላችሁ ሁለት ቡድን ከጨርቅ የተዘጋጀ አስር አስር ኳስ ታዘጋጃላችሁ መምህሩርቷ በከፊል አየር የተሞላ የአግር ኳስ ሜ በሆነ የልምምድ ሜዳ አጋማሽ ላይ ያስቀምጡላችንል መምህሩርቷ ትአዛዝ በሚያስተላልፉበት ጊዜ ተማሪዎች የሚመቻቸውን ዘዴ በመጠቀም ኳሱን በመምታት በተቃራኒ ቡድን ሜዳ ላይ ዘልቆ አንዲያልፍ ማድረግ ተቃራኒ ቡድንም ኳሱ ወደ ራሳቸው ሜዳ አንዳይመጣ በመወርወር መትተው ወደ ተቃራኒ ሜዳ እንዲመለስ ወይም ኳሷን በመምታት በተቃራኒ ሜዳ የመጨረሻ መስመር ላይ እንዲያልፍ ማድረግ ይህንኑ ደጋግሞ መለማመድ የተወረወረው ኳስ በኋለኛው መስመር ወደ ውጭ ሲወጣ የቡድኑ አባል ሮጦ በማንሳት ለቡድኑ በመስጠት ጨዋታው እንዲቀጥል ማድረግ ካሱ በጎን በኩል ወደ ውጪ ከወጣ መምህራችሁ ጨዋታውን በማስቆም ካሱን ያልያዘው ቡድን ኳሱን እንድይዝ ማድረግ ካሱ መሀል ሜዳ ላይ ከቀረ ተማሪዎች ሜዳ ውስጥ በመግባት ኣሷን አንዲወስዱ ማድረግ ኣሷን በአግር ወደ ሜዳ መመለስ አይቻልም በዚህ መሰረት በተቃራኒ ቡድን ሜዳ የኋላ መስመር ያወጣ ቡድን እንዳሸነፈ ይቆቐጠራል ። ምስል በእጅ መቆምና መገልበጥ ለ ከእርምጃ በኋላ በአጅ መቆምና መገልበጥ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጡ ከቀማችሁበት ሁለት አርምጃ ወደ ፊት ትራመዳላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል « የሁለት አጃችን መዳፎችን በአንድ ጊዜ መሬት ላይ ማሳረፍ የአጅ መዳፍ መሬት እንደነካ አንዱን አግር ወደ ላይ ማንሳት መሬት ላይ ያለውን እግር በፍጥነት ወደ ላይ በማንሳት አየር ላይ ካለው አግር ጋር ማስተካከል « ሁለቱም አግር አየር ላይ እንዳለ ወደ ላይ ይሳባል ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል አእ ኣኤፉ መስል ከእአርምጃ በኋላ በአጅ መቆምና መገልበጥ መጽሐፍ ሐ በድጋፍ በአጅ የመቆም ልምምድ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃታላችሁ « ሁለት ሁለት በመሆን ትይዩ ለትይዩ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትእዛዝ ሲሰጡ አንድ እግር በማንሳት በእጅ መዳፋችሁ መሬትን ትይዛላችሁ መሬት ላይ ያለውን እግር ወደ ላይ በማንሳት አየር ላይ ካለዉ እግር ጋር አስተካክላችሁ ግርግዳ ታስደግፋላችሁ ወይም ድጋፍ የሚሰጠው ተማሪ ወደ ላይ ያሉትን ሁለት አግሮች በእጅ በመያዝ ወደ ታች እንዳይመለሱ ያግዛል « ከአንገት ቀና በማለት እስከሚችሉ ድረስ በእጅ መቀቆም ደጋግመው መለማመደድደ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል በደንብ መለማመድ የማይችሉ ተማሪዎች ካሉ እርስ በርስ እየተደጋገፉ መለማመድ አለባቸው ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ምስል በድጋፍ በአጅ መቆም በአጅ መሬት በመንካት መገልበጥ ይህ ልምምድ የተወሰነ ርቀት በመሮጥ በአጅ መዳፍ መሬትን በመንካት መገልበጥና ሁለት እግርን አኩል መሬት ላይ በማሳረፍ የሚሰራ ነው ይህን ልምምድ በብቃት ለመስራት የመተጣጠፍ ብቃት የሰውነትና የአእምሮ ቅንጅት የአጅ ጡንቻዎች ጥንካሬና ብርታት ያስፈልጋል ሀ በአጅ መሬትን በመንካት መገልበጥ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጥ ተማሪዎች ከቆማችሁበት ቦታ ላይ ሶስት አርምጃ ወደ ፊት ትራመዳላችሁ በእጅ መዳፋችሁ መሬት አንደነካችሁ እጃችሁን ከክንዳችሁ አጠፍ ታደርጋላችሁ የሰውነት ክብደታቸሁን በእጃችሁ ላይ በማድርግ ትስፈነጠራላችሁ በሁለት እግር አኩል መሬት ማረፍ የሰውነት ሚዛንን በትክክል በመጠበቅ ትቆማላችሁ ደጋግማችሁ መለማመድ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቅ የሚያበቃ ይሆናል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ፈኒነ ምስል በእጅ መሬትን በመንካት መገልበጥ የጅምናስትክስ እንቅስቃሴ ጥቅሞች ተማሪዎች ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በቷላ የጀጅምናስትክስ አንቅስቃሴ ያለውን ጥቅም ትዘረዝራላችሁ የጀጅምናስትክስ እንቅስቃሴ ለግለሰብና ለማህበረሰብ ያለውን ፋይዳ ታደንቃላችሁ ጅምናስትክስ የሚያስገኘውን ጥቅም ለማግኘት በጂምናስትክስ እንቅስቃሴ ውስጥ ትሳተፋላችሁ ተማሪዎች ቅልጥፍና ያለው አኗኗርን በተለያዩ ስፖርት ውስጥ በመሳተፍ ማግኘትና መጠቀም ይችላሉ ጅምናስቲክስ በየትኛውም የፅድሜ ደረጃ ላሉ ሰዎች ከፍተኛ ጥቅም አለው ስለዚህ በጅምናስትክስ እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍ የሚከተሉትን ፋይዳ አለው እነሱም ለአጠቃላይ ጤንነት « ለማህበራዊ ህይወት ሰአካል ብቃትን ለማግኘት ለጥሩ ስነ ምግባር ትክክለኛ የሰውነት ቅርፅ ወይም አቐም ለማግኘት የገቢ ምንጭ ለመፍጠር « ጥንካሬን ለማግኘት ለሰውነት መተጣጠፍ ሯ ቴእ እ ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል በራስ መተማመንን ለማዳበር « ጤናማ አጥንት ጠንካራ ጡንቻና የመሳሰሉትን ጥቅሞችለማግኘት ይረዳል የመሳሪያ ጂምናስቲክስ ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የባለ ሁለት ትይዩ ዘንግ አያያዝ መሰረታዊ ችሎታን ለይታችሁ ትናገራላችሁ ሁለት ትይዩ ዘንግ በሁለት አጅ በመያዝ መወዛወዝን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ « የተለያዩ የጂምናስቲክስ መሳሪዎችን በጥሩ ሁኔታ ትይዛላችሁ የመሳሪያ ጂምናስቲክስ ልምምድ ማድረግ የሚያስገኘዉን ጥቅም አውቃችሁ ታደንቃላችሁ አብዛኞቹ የጂምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች መሳሪያን በመጠቀም የሚሰሩ ናቸው እነሱም በአንድ ዘንግና በሁለት ትይዩ ዘንግ ላይ የሚሰራ ጂምናስቲክስ ቀለበት የፈረስ ጀርባ ፖሜል ሆርስ ባላንስድ ቢም ሳጥን የመሳሰሉት ናቸው የዚህ ርዕስ ትኩረት የባለ ሁለት ትይዩ ዘንግ የመሳሪያ ጂምናስቲክስን በሁለት አጅ ይዞ መወዛወዝን ይመሰለከታል የሁለት ትይዩ ዘንግ አያያዝ ዘዴ ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ በአጅ መዳፍ ሁለት ትይዩ ዘንጎችን ትይዛላችሁ የሰውነት ክብደታችሁን አንዳለ በአጃችሁ ላይ ማዋል እጅና አግራችሁ በስርዐት ታንቀሳቅሳላችሁ ከጠመመ ፒ ሴሲሴ መጽሐፍ ኛ ክፍል ምስል የሁለት ትይዩ ዘንግ አያያዝ ዘዴ ሁለት ትይዩ ዘንጎችን በሁለት አጅ በመያዝ መወዛወዝ የባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ርዝመትና ስፋት እንደ ተማሪዎቹ አድሜ የተለያየ ነዉ በቢሁ መሰረት በሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ በግራ ወይም በቀኝ አግዳሚ ዘንጉን አያቋረጡ ማለፍ በእጅና በትከሻ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ መቆም በመወዛወዝ ወደፊትና ወደላ በአግድም ዘንጉ ላይ ዘሎ ማለፍ ልምምድ ሀ ባለሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ እየተወዛወዙ ወደ ፊት ማለፍ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ጎን በሰልፍ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትእዛዝ ሲሰጡ ሁለት ትይዩ ዘንጎችን ይዛችሁ በመወዛወዝ በአንድ ጎን ወደ ፊት በአግድም ዘንጉ ላይ ታልፋላችሁ አቅጣጫ በመቀየር በዚሁ መሰረት ልምምድ ታካዚዳላችሁ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቅ የሚያበቃ ይሆናል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ምስል ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ ወደ ፊት ማለፍ ለ ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ በመሽቀዳደም አቋርጠዉ ማለፍ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች መሀከል ሁለት ሁለት ሆናችሁ ማዶና ማዶ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጡ ሁለት ትይዩ ዘንጎቹን በአጃችሁ ትይዛላችሁ ወደ ፊትና ወደ ጌላ በመወዛወዝ አግዳም ዘንጉ ላይ ወደ ፊት ታልፋላችሁ ተራ በተራ ልምምድ ታደርጋላችሁ በመደጋገም ልምምድ ታካሂዳላችሁ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል ምስል ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ እየተሸቀዳደሙ ማለፍ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል ሐ ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ ወደ ጌላ ማለፍ የልምምድ ቅደም ተከተል ሰውነታችሁን ታሟሙቃላችሁ ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ጎን በሰልፍ ትቆማላችሁ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጡ ሁለት ትይዩ ዘንጎቹን በእጃችሁ በመያዝ ወደ ፊትና ወደ ላ በመወዛወዝ በአንድ ጎን አግድም ዘንጉ ላይ ወደ ኋላ ታልፋላችሁ ደጋግማችሁ ልምምድ ታደርጋላችሁ አቅጣጫ በመቀየር በዚሁ መሰረት ልምምድ ታካሂዳላችሁ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል መጽሐፍ መስል ባለ ሁለት ትይዩ ዘንጎች ላይ በመወዛወዝ ወደ ጊላ ማለፍ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የምዕፅራፉ ማጠቃለያ ጂምናስቲክስ በሁለት ትልልቅ ቦታ ይከፈላል አነሱም ነፃ ጂምናስቲክስና የመሳሪያ ጂምናስቲክስ ይባላሉ መሰረታዊ ጂምናስቲክስ ከመሳሪያ ጂምናስቲክስ ውጪ ነባ እንቅስቃሴ እንደ በእጅ መቆም መገልበጥ ዘለዉ በአየር ላይ መገልበጥና በሁለት አጅ መሬት በመንካት ወደጎን መገልበጥ ናቸው እንደዚሁም የተለያዩ የመሳሪያ ጂምናስቲክስ በጾታ ተከፍለው የሚሰሩ የጂምናስቲክስ አይነቶች ናቸው የምዕራፉ መልመጃ ሥፒ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን አውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማለት መልስ ስጡ ጂምናስቲክስ በስድስት ትልልቅ ቦታዎች ይከፈላል በአጅ መቆም በነፃ ጂምናስቲክስ ውስጥ ይመደባል ከጂምናስቲክስ ምድቦች ውስጥ ሴቶች ብቻ ተሳትፎ የሚያደረጉበት የምት ጂምናስቲክስ ይባላል ለመጀመሪያ ጊዜ ጂምናስቲክስ የተጀመረው ሮም አገር ነው ዘ ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ መርጣችሁ መልስሱ ወደ ፊት የመገልበጥ ልምምድ ጊዜ የትኛዉ የሰውነት ክፍል ቀድሞ መሬት ይነካል። ምስል ወደላይ በመዝለል ኳስን ወደ ቅርጫት መወርወር ለ የቅርጫት ኳስን በጎን ወደ ቅርጫት መወርወር የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ ተማሪዎች ኳስ በመያዝ ከቅርጫት ሜትር ርቀው ይቆማሉ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጡ ኳስ እያነጠሩ ወደ ቦርዱ ቅርጫት ይሄዳሉ « ሁለት አርምጃ ሲቀራቸው ወደላይ በመዝለል የያዙትን ኳስ ወደ ቅርጫት ይወረውራሉ ኳስን የወረወረው ተማሪ ኳሷን መልሶ ይዞ መጥቶ ሰልፍ መጨረሻ ይገባልይህንኑ ደጋግመዉ ይለማመዳሉ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ሂዶ ምስል የቅርጫት ኳስን በጎን ወደ ቅርጫት መወርወር በቡድን ጨዋታ ውስጥ በመዝለል ኳስን ወደቅርጫት መወርወር የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ ጨዋታውን በግማሽ ሜዳ ላይ ይካሄዳል መምህሩርቷ ኳስን ወደላይ በመወርወር ጨዋታ ያስጀምራሉ ካስ የያዘው ቡድን ኳሱን በማንጠር እየተቀባበሉ ከዚያም ወደላይ በመዝለል ወደ ቅርጫት መወርወር ይህንኑ በመደጋገም ልምምድ ያደርጋሉ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል ሀ በቡድን ጨዋታ ውስጥ በመዝለል ኳስን ወደ ቅርጫት መወርወር የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች በቡድን በመከፋፈል ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ « አንዱ ቡድን ሶስት አባላት ይይዛል መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትአዛዝ ሲሰጡ ተማሪዎች ጨዋታ ይጀምራሉ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል መጽሐፍ ኛ ክፍል ምስል በቡድን ጨዋታ በመዝለል ኳስን ወደቅርጫት መወርወር በመውደቅ የአጅ ኳስን ወደጎል መወርወር ካስ ከቡድን ጨዋታዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ኳስ የመያዝ የመወርወር የማንጠርና በመውደቅ ወደጎል በመወርወር ጎል የማስቆጠር መሰረታዊ ችሎታዎችን በውስጡ ይይባካል ልምምድ ሀ በመውደቅ የአጅ ኳስን ወደጎል መወርወር የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ በቡድን ተከፋፍለው ፊት ለፊት ይቆማሉ አንዱ ቡድን ያለ ኳስ ሌላኛው ቡድን ደግሞ ኳስ በመያዝ ይቆማሉ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ጀምሩ ሲባሉ ኳስ የያቡ ተማሪዎች በመውደቅ ወደ ጓኛቸው ኳሱን ይወረውራሉ በመደጋገም ልምምድ ያደርጋሉ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል ምስል በመውደቅ የእጅ ኳስን ወደጎል መወርወር ለበአእጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ በቡድን መጫወት የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ በቡድን ከፋፈላሉ በጨዋታ ውስጥ ተማሪዎች በመውደቅ ኳስን ወደ ግብ ይወረውራሉ ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ ይጠናቀቃል ው ቆ ምስል በእጅ ኳስ በመውደቅ ኳስን ወደ ግብ መወርወር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል በአጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ መሰረታዊ የመከላከል ዘዴ ይህንን ርዕስ መ የ በኃላ በአጅ ካስ ጨዋታ ውስጥ መሰረታዊ የመከላከል ችሎታን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ በአጅ ኳስ የቡድን ጨዋታ ውስጥ ያገኛችሁትን መሰረታዊ የመከላከል ክህሎት ታደንቃላችሁ በአጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ መሰረታዊ የመከላከል ቅደም ተከተልን ትዘረዝራላችሁ መጽሐፍ በአጅ ኳስ ጨዋታ ዉስጥ ኳስ ያልያዙ ቡድን ተከላካይ ይባላሉ ስለዝህ ግብ እንዳይገባባቸዉ መከላከል ላይ ያሉ ተጫዋጮቾች የመከላከል ግደታ አለባቸዉ ይህም የሚፈፀመዉ በጎል አካባቢ ሜትር ርቀት ላይ በመሰለፍ ኳስ በሚወረወርበትን መንገድ ሁሉን በመዝጋት ይሆናል ማንኛዉም ቡድን ሁለት የመከላከል ዘዴ ልጠቀሙ ይችትላሉ እነሱም በቦታ መከላከል እና አንድ ለአንድ መከላከል በቦታ መከላከል በቦታ መከላከል የተቃራኒን የአጥቅ ቡድን ለማስቀረት ወይም ለማዘግየት ይረዳል በቦታ መከላከል ጊዜ ተጫዋቾች በግብ አካባቢ ብቻ ይከላከላሉ ይህም የተቃራኒን ተጫዋቾች ወደ ግብ አከባብ ቀርበው በቀላሉ ወደግብ እንዳይወረዉሩ ለማድረግ ይረዳል ምስል በቦታ የመከላከል ዘዴ ሮ ቴእ ፓ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ሰው ለሰው አንድ ለአንደ መከላከል ይሄ የመከላከል ዘዴ አንድን ሰዉ ለአንድ ሰዉ በመመደብ የሚፈጸም የመካከል ዘዴ ነዉ ይሄዉም አንድን ሰዉ ለተቃራኒ ተጫዋች በመመደብ ይህ ተጫዋች የምያደርገዉን አንቅስቃሴ ሁሉ በመከታተልና ኳስ እንዳይደርሰው በማድረግ የሚከናወን ነዉ የእጅ ኳስ ጨዋታን በቡድን መጫወት በአጅ ኳስ ጨዋታ ዉስጥ በትንሽ ቡድን ተከፋፊለው መጫወት ተማሪዎች ወይም ተጫዋቾች ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ አና የጨዋታዉን ሁኔታ እንዲያዉቁ ይረዳል የልምምድ ቅደም ተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውንያሟሙታሉ ከ አባላት ያለውን ቡድን መስራት የምሰጠውን ትዕዛዝ በመጠበቅ ጨዋታ መጀመር ልምምዱ ሰውነትን በማቀዝቀዝ የሚያበቃ ይሆናል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የምዕፅራፉ ማጠቃለያ መጽሐፍ ኛ ክፍል የኳስ ጨዋታዎች በተለያዩ አድሜ ደረጃ ባሉ ሰዎች የሚከናወን ነው የኳስ ጨዋታዎች በኦሎምፒክ በአለም ዋንጫና በተለያዩ ሻምፒዮናዎች የሚካፄዱ ጨዋታዎች ናቸው የኳስ ጨዋታዎች የራሳቸው የሆነ መሰረታዊ ችሎታ አሏቸው የምዕራፉ መልመጃ ቹፒ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማለት መልስ ስጡጠ የቅርጫት እና የእጅ ኳስ መሰረታዊ ችሎታዎች የተለያዩ አይደሉም በአየር ላይ የመጣን ኳስ በውስጥና በውጭ አግር የመቆጣጠር ችሎታ በቡድን ጨዋታ ጊዜ አስፈላጊ ነው የእግር ኳስ ጨዋታ አንድ መሰረታዊ ችሉታ ብቻ አለው የድድን ጨዋታዎች ተመሳሳይ ህግ የተጫዋቾች ብዛትና ተመሳሳይ ሜዳ አላቸው የቅርጫት እና የአጅ ኳስ የቡድን ጨዋታዎች ውስጥ የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች መሳተፍ ይትላሉ ዘ ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ መርጣችሁ መልሰሱ ኳስን በመለጋት የምንጫወተው የትኛውን ነው። ሀ እጅ ኳስ ለ ጠረፔዛ ቴኒስ ሐ እግር ኳስ ሰ መረብ ኳስ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ ሰባት የኢትዮጵያ እና የዓለም ባህላዊ ጨዋታዎች የምዕራፉ የመማር ውጤቶች መግቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ የባህል ስፖርት ጨዋታ መች እንደተጀመረ የሚገልጽ የጽሁፍ መረጃ የለምነገር ግን ሪቻርድ ፓንክረስ አንደሚለው በኛው ክፍለ ዘመን በአየሱስ ክርስቶስ ልደት አከባቢ መጫወት አንደ ተጀመረ ይነገራል ኢትዮጵያ የባህላዊ ስፖርት ጨወታን በመጫወት ትታወቃለችየተለያዩ አካባቢ ምሁራን አንድ ላይ መጥተው ባህላዊ ስፖርት የሚያስገኘውን ጥቅም ከማስገንዘብ የተነሳ በ ዓም አምስት ባህላዊ ስፖርቶችን በመምረጥ ሥራ ላይ እንዲውሉ ተደረገ እነሱም ገና ቡብ ሻህ ኮርቦ ትግል ናችው ባህላዊ ስፖርት ይወለዳልያድጋል ይሞታል እንደዚሁም በሌላ ባህላዊ ስፖርት ይተካል ባህላዊ ስፖርቶችን ለማስቀጠል ደግሞ በትምህርት ቤቶች አርሶ አደሮች አርብቶ አደሮች ላይ መስራት ወሳኝ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ የባህላዊ ስፖርት ውድድርና ፌስትቫሉችን በማካፄድ ባህላችን ለመጪው ትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግና ለማውረስ ትልቅ ጥረት እያደረገች ነውአንደ ፃሃገራችን የተለያዩ ፃገራትም የየራሳቸው ባህላዊ ስፖርት አሏቸው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜ ን ከኢትዮጵያን ባህላዊ ዉዝዋዜዎች ውስጥ ቢያንስ ስድስቱን ትዘረዝራላችሁ በኢትዮጵያ ባህላዊ ዉዝዋዜዎች ውሰጥ ለመሳተፍ ፍላጎት ይኖራችል ሶስት የኢትዮጵያን ባህላዊ ውዝዋዜዎችን ተወዛውዛችሁ ታሳያላችሁ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ እና ወደ ሚ የምገመት ህዝብ ያላት ናት አንዲሁም ቢያንስ ከ የምበልጡ ብፄር ብሔረሰቦች የምገኝባት ሀገር ናት ሁሉም ብሔረሰቦች የራሳቸው ውዝዋዜ እና ባህል አላቸው ከነዚህ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎች የተወሰኑትን እንደምከተለው እናየዋለን እነሱም « የኦሮሞ ባህላዊ ዘፈን ረገዳ ጋድ ቱሜ ሻጎዬና የመሳሰሉት የወላይታ ባህላዊ ዘፈን ግፋታና የአማራ ባህላዊ ዘፈን አስክስታና የመሳሰሉት የሐመር ባህላዊ ዘፈን አእቫንጋዲና የመሳሰሉት የአገው የትግራይየጉራጌ አና በኢትዮጽያ ውስጥ ያሉ ብሄር በሔረሰቦች በሙሉ የራሳቸው ባህላዊ ውዝዋዜ አላቸው ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች ከዚህ ትምህርት በኋላ ከኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች ቢያንስ ስድስቱን ትዘረዝራላችሁ በኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች ውሰጥ ለመሳተፍ ፍላጎት ይኖራችኋቷል ሶስት የኢትዮጵያን ባህላዊ ጨዋታዎች በመጫወት ታሳያላችሁ ባህላዊ ጨዋታ ማለት አንድ ማህበረሰብ ባህል ና ዕሴቱን አንዲሁም የግል ማንነቱን የሚገልጽበት የተቀናጀ የጨዋታ እንቅስቃሴ ነው ማንኛውም ጨዋታ የራሱ የአጨዋወት ባህሪ ያለው ሆኖ ወጣቶችሸማግሌዎች ወንድና ሴት ልጆች በአረፍት ጊዜና በበዓል ቀናት የሚጫወቱት ነው በአጠቃላይ ባህላዊ ጨዋታ የፃገራችን መ ማህበረሰብ በጋራ ያለውን የመተሳሰብና መከባበር በተጨማሪ የተለያዩ እንደ ባህልዕሴት ማንነት የሳይንስ አድገት ቴክኖሎጂ አና አምነት ለዓለም ሁሉ የሚያሳውቁበት ሙያዊ መንገድ ነው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኛ ክፍል ከኢትዮጵያ ባህላዊ ጨወታዎች ውስጥ ጥቂቶቹ መጽሐፍ ኢትዮጵያ ብዙ ባህላዊ ጨዋታዎች አሏት ተዋቂ ከሆኑት ውስጥ የገናኮርቦትግልሰኞ መክሰኞእቺ ምንድናት እና ሻህ ጢቅቶቹ ናቸው ሀ የገና ባህላዊ ጨዋታ የገና ባህላዊ ጨዋታ መጀመሪያ በኛው ክፍለ ዘመን ውሰጥ እንደተጀመረ በአፈታሪክ ይነገራል ይህ ባህላዊ ጨዋታ በሩር እና ጫፉ ቆልማማ በሆነ ዱላ የሚጫወቱት ነውይህ ጨዋታ በዱላ ሩር ወደ ተቃራኒ ግብ በመንዳት ና መትቶ ግብ በማስቆጠር የሚጫወቱት ነው የገና ባህላዊ ጨዋታ መሰረታዊ ችሎታ ዱላ መያዝ ሩር መንዳት ሩር መቆጣጠር ሩር ወደግብ መምታት ሩር ማታለል የአካል ብቃት የሰውነት ቅልጥፍናቅንጅትጥንካሬብርታት ፍጥነትና የመሳሰሉት ያስፈልጋል ግብ የመጠበቅ መሰረታዊ ቴክኒክ ናቸው የገና በህላዊ ጨዋታ ህጎች አንድ ቡድን ተጫዋቾች የሚኖሩት ሲሆን ከነዚህ ውሰጥ ሜዳ ገብተው የሚጫወቱት ተጨዋቾች ናቸውየቀሩት ተጨዋቾች ደግሞ ተጠባባቂ ናቸው ከ ተጨዋቾች አንዱ ግብ ጠባቂ ነው « የገና ጨወታ ዳኞች አሉት ለገና ጨወታ ውድድር የተሰጠው ጊዜ አንድ ሠአት ሲሆን በመፃል ደቂቃ ፅረፍት አለው ሩር ቀለሙ ሊታይ ከሚችል ቆዳ ወይም ፕላሰቲክ ይሰራል የሩር ክብደት ግራም ሲሆን ዙሪያው ደግሞ ከ ሣንቲ ሜትር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ይሆናል « የገና ጨወታ ዱላ ርዝመት ሜትር ከ ሣንቲሜትር ሲሆን ክብዳቱ ከ ግራም መሆን አለበት በጨወታ ሜዳ ውስጥ ጥፋት ለሚፈጽሙ ተጨዋቾች ዳኛው ብጫ ና ቀይ ካርድ ያሳያል ግብ ጠባቂው አራሱን ከአደጋ ለመከላከል በጨወታው ህግ የተፈቀደለትን ልብስ በመልበስ ሜዳ መግባት አለበት የሜዳ ተጨዋቾች ሩራን በሚነዱበት በሚመቱበት ወቅት ዱላቸውን ወደላይ ማንሳት የለባቸውም ተግባር አንድ የገና ጨዋታ የጨዋታ ሂደት የልምምድ ቅደምተከተል ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ « በሁለት ቡድን በመከፈል ሜዳ ይይዛሉ በዕጣ ጨዋታ ይጀምራሉ ዕጣ ያገኘው ቡድን ጨዋታ ይጀመራል ልምምዱ ሰውነት በማቀዝቀዝ የሚጠናቀቅ ይሆናል ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል የገና ጨዋታ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለ የኮርቦ ባህላዊ ጨዋታ መጽሐፍ ኛ ክፍል ይህንን ጨዋታ ለማካፄድ ዙሪያው ሳንቲ ሜትር የሆነ ኮረቦ ከፒላሲቲክ ወይም ከብረት የተሰራ መሆን አለበት ዱላው በአንድ በኩል የሾለ መሆን አለበትጸየዱላው ርዝመት ሜትር የሜዳው ርዝመት ሜትር የጎን መስመር ኮርቦ የሚንከባለልበት ሜትር ሰፋት ደግሞ ሜትር ላይ የተሰራ መሆን አለበትየኮርቦ ጨወታ ሶስት አይነት አለውሶስቱም ግባቸው ዱላን ወርውሮ በሚንከባለል ኮርቦ ውሰጥ በማሳለፍ ወግቶ ማቆም ነው የኮርቦ ባህላዊ ጨወታ መሰረታዊ ችሎታ የዱላ አያያዝ በትከሻ አካባቢ የዱላ አያያዝ ኮርቦን ማንከባለል « ወደምትንከባለል ኮርቦ የዱላ አወራወር ኮርቦ ማቆም የኮርቦ ባህላዊ ጨዋታ የጨዋታ ህጎች የህንን ጨወታ የሚጫወቱት በምትንከባለል ኮርቦ ውሰጥ ዱላውን ወርውሮ በማሳለፍ ማቆም ይሆናል « አንድ ቡድን ሁለት ተጨዋቾች አሉትአንዱ ኮርቦን ወደተባለው አቅጣጫ ሲያንከባልል የቀረው ደግሞ ዱላ ወርውሮ በኮርቦ ውስጥ በማሳለፍ ኮርቦን ማቆም ነው « ዱላ ወርውሮ በኮርቦ ውሰጥ አሾልኮ መሬት ወግቶ ኮርቦ ያቆመ ቡድን ነጥብ ያገኛል የተወረወረው ዱላ ሹሉ በኮርቦ ውስጥ አልፎ መሬት ወግቶ ኮርቦውን ያላቆመ ከሆነ ነጥብ ያገኛል « ለአንድ ቡድን የሚፈቀደው ሶስት ዙር ጨዋታ ነው « ለአንድ ዙር ሁለት ጊዜ ውርወራ ይሰጣል በሶስት ዙር ውስጥ ሁለቱም ቡድኖች የማይሸናነፉ ከሆነ አንድ ዙር ይጨመራል በተጨመረ ዙር የማይሸናነፉ ከሆነ አሸናፊው ቡድን በዕጣ ይለያል ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ህፎ ጀየከ ስዕል ኮርቦ እና ዱላው የኮርቦ የጨዋታ ሁኔታ የልምምድ ቅደምተከተል ሕ ተማሪዎች ሰውነታቸውን ያሟሙቃሉ ጥንድ ጥንድ ሆነው ቦታቸውን ይይዛሉ መምህሩርቷ ተመሳሳይ ትዕዛዝ ሲሰጡ ተማሪዎች ጨዋታ ይጀመራሉ ዱላ በኮርቦ ውስጥ አሸልኮ ካነ መሬት የወጋች ተማሪ ነጥብ ያገኛልታገኛለኹ ዱላ ወርውሮ በኮርቦ ውስጥ አሸልኮ ካ መሬት ያልወጋሹች ተማሪ ነጥብ ያገኛል ታገኛለች ዱላ ወርውሮ በኮርቦ ውስጥ ማሾለክ ያልቻለ ቻለች ተማሪ ነጥብ አያገኝም አታገኝም ይህንን በመደጋገም ይለማመዳሉ ልምምዱ ሰውነት በማቀዝቀዝ የሚጠናቀቅ ይሆናል የሻህ ባህላዊ ጨዋታ የሻህ ጨዋታ ከፃገራችን ባህላዊ የስፖርት ጨወታ ውሰጥ አንዱ ሆኖ በሁለት ተጨዋቾች መካከል የሚካሄድ ነውየሻህ ጨዋታ ዋና ዓላማ ተራን በመጠበቅ በጨዋታ ቦርድ ላይ በሚገኝ የጠጠር ማሳረፍያ ቦታ ላይ ጠጠሮች አስከሚያልቁ ማሳረፍ ነው በታጨማሪም የተቃራኒን ቡድን ጠጠር ለማንሳት ወደታች ወይንም አግድም መስመር ሶስት ተመሳሳይ ጠጠሮችን በተከታታይ በማሳረፍ የተቃራኒ ቡድን ተጨዋች ሶስት ተመሳሳይ ጠጠር ማሳረፍ አንዳይችል በማድረግ የሚጫወቱት ጨዋታ ነው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መጽሐፍ ኛ ክፍል ስዕል የሻህ ባህላዊ ጨዋታ ሰሌዳ ተግባር አንድ የሻህ ባህላዊ ጨዋታ በስንትተጨዋች መካከል ይካሄዳል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact