Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ባለፉት ክፍሎች ውስጥ ስለ ነጠላ ዘንግ ጥንድ አግዳሚ ዘንግና የፈረስ ጀርባ የሚመስል ለመጀመሪያ ጊዜ ለውድድር የቀረበው ሀ በውስጥ አግር ለ በአግር ቅልጥም ሐ በውጪ አግር መርገጥ ይጠበቃል ትንሹ ማንጌ ጫወታው ይፈፀማል የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የዚህ ምዕራፍ መልመጃ ጥያቄዎች ቹ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የመጨዋቻ መሳሪያዎች ውስጥ የገና ጨዋታ መሣሪያ ያልሆነው የቱ ነው።
የጅምናስቲክ ታሪክኒ «ፊ«ፊ«ፊ« የነፃ ጅምናስቲክ እንቅስቃሴ መግቢያ መሠረታዊ ነፃ ጅምናስቲክ ህ« የመሣሪያ ጅምናስቲእክ ፀ ምፅራፍ ስድስት ኒ « ህእ እ ን ን አን ሄን ን ን ን ዘ ሄሄ ን ን ዘ ዘ ሄሄ «ፊፊ ኳስ ወደ ግብ የመምታት የመወርወርና ኳስን ወደ ታች የመምታት መሠረታዊ ችሎታዎች ሣሻጀሇሠሠ ሠ ከ እ እ ከ እ እ እ እ ሄእ ን ን እ አ እ ለ ለ ለ አ እ አ አቴ ፈቴ የ አፊ ቪቴ አፊ ህ የተለያዩ የእግር ክፍሎችን ተጠቅሞ ኳስን ወደ ግብ መምታት በውስን ተማሪዎች ቡድን መስርቶ አግር ኳስን መጫወት በቅርጫት ኳስ ጨዋታ ወቅት ኳስን ወደ ቅርጫት መወርወር ቆሞ ኳስን ወደ ቅርጫት መወርወርን በመጠቀም ጨዋታ መጫወት በእጅ ኳስ ጨዋታ ወቅት በመዝለል ኳስን ወደ ግብ መወርወር ውስን ሰዎችን የያዘ የተለያየ ቡድን በመመስረት የእጅ ኳስ መጫወት በመረብ ኳስ ጨዋታ ውስጥ ኳስን ወደ ታች መምታት ሀ« የመዝናኛ ጨዋታ ኒፊፊ«««««ዜ« ምፅራፍ ሰባት ከ ከ ከ ከ ከ ንን ን ዓን ን ን አን እዘ ዘ ዘ ን ን እ ሄሄ ሄን ን ን አ ዘ ሄሄ «ፊፊ ፊፊ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜና ባህላዊ ጨዋታ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋቬ ህፊ የኢትዮጵያ የባህል ጨዋታዎች እኒ ሀ««ኢ « የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል ሯቻሙ መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የመጽሐፉ አጠቃላይ መግቢያ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ አንደ አንድ የትምህርት ዓይነት እየተሰጠ ያለ ነው ይህ ትምህርት ከሰውነት አንቅስቃሴ ጋር ተቀናጅቶ ስለሚሰጥ ተማሪዎች አካላቸውን አዕምሮአቸውን ውስጣዊ ስሜታቸውን ማህበረሰባዊነታቸውንና የመሳሰሉትን እያዳበሩ እንዲያድጉ ከፍተኛ ጥቅም ያለው ነው እንደ ኦሮሚያ ክልል ከዚህ በፊት በነበሩት የአንደኛ ደረጃ ስርዓተትምህርት ውስጥ የመምህራን መምሪያ ብቻ ላይ በመመርኮዝ መምህራን የመሰላቸውን ሲያስተምሩ ቆይተዋል ይህም የመምህሩ መምሪያ በዓም ከተፃፈ ወዲህ በድጋሜ ያልተሻሻለ ስለሆነ አለም የደረሰችበትን ስልጣኔና ሀገራችን አሁን ያለችበት ደረጃ ጋር የሚመጣጠን አይደለም የአሁኑን ሥረዓተትምህርት ለውጥ ልዩ የሚያደርገው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የተማሪዎች መፀሐፍና የመምህራን መምሪያ በማጣጣም በዚህ ትምህርት ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲፃፍ መደረጉ ነው ይህ የሰባተኛ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መፀሐፍ በሰባት ምዕራፍ ያለው ሆኖ በአንድ አመት ውስጥ ተምረው የሚያጠናቅቁት ነው በዚህ መፀሐፍ ውስጥ የሚትማሩት የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አና የስፖርት ፅንሰዛሳብ የማህበራዊና ውስጣዊ ስሜት ዕድገት የአካል ብቃት የአትሌትክስ አንቅስቃሴዎች የጅምናስቲክ አንቅስቃሴዎች ኳስ ወደ ጎል የመምታት መወርወርና ወደ ታች የመምታት መሠረታዊ ችሎታዎች እና የኢትዮጵያ በህላዊ ውዝዋዜና ባህላዊ ጫወታዎች ናቸው መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምዕራፍ አንድ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እና የስፖርት ፅንሰሃሳብ ከዚህ ምፅራፍ የሚጠበቅ ውጤት የምዕራፉን ትምህርት ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በላ « የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና የዘመናዊ ስፖርት ፅንሱሃፃሳብን ትረዳላችሁ በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ስፖርት ላይ ጥሩ አመለካከት ይኖራችል « የግል ንጽህናና ስፖርት ያላቸውን ግንኙነት ወይም ቁርኝት በማወቅ ትተገብራላችሁ ታዋቂ የኢትዮጵያ ስፖርተኞችን እንቅስቃሴ ታደንቃላችሁ ለቀላል የስፖርት ጉዳት የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ በተግባር ታሳያላችሁ በስፖርት ኃይል ሰጪ መድሃኒቶችን መውሰድ የሚያመጣውን ችግር ትረዳላችሁ መግቢያ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከሰው ልጅ ኑሮ ጋር የተቆራኘ ነው ይህ ትምህርት በንድፈ ሃሳብ በክፍል ውስጥ አንደ መመሪያ የሚሰጥ አና ከክፍል ውጪ ሜዳ ላይ ደግሞ ለስፖርት እንዲሆን ተደርጎ በተግባር ታግዞ የሚሰጥ ትምህርት ነው ስለዚህ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለስፖርት አንቅስቃሴዎች ሁሉ መሰረት ነው ይህ ምዕራፍ የሚያተኩረው የስፖርትና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መካከል ያለዉን ልዩነት በስፖርት አንቅስቃሴ ውስጥ የግል ንጽህናን መጠበቅ የኢትዮጵያ ስፖርት አፈታርክ የታላቁን የኦሎምፕክ ጨዋታ ደንብ የስፖርት ጉዳትን ለመቆጣጠርና ለቀላል መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የስፖርት ጉዳት የመጀመሪያ የሕክምና አርዳታ ማድረግ እንዲሁም በስፖርት ውድድር ጊዜ ተጨማሪ ኃይል ሰጪ መደሀኒቶችን መውሰድ ያለውን ጉዳት የምትማሩ ይሆናል በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እና በስፖርት መካከል ያለው ልዩነት ተማሪዎች ብያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርዕስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ » በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እና በስፖርት መካከል ያለውን ልዩነት ትገልፃላችሁ « የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለስፖርት እንቅስቃሴ ያለውን አስተዋጽኦ ታደንቃላችሁ ለጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጥሩ አመለካከት ይኖራችንል ተግባር የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መማር ለምን ይጠቅማል ብላችሁ ታስባላችሁ። ባለፉት ክፍሎች የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምንነትን እና ጥቅምን የተወሰነ ያህል መማራችሁ ይታወሳል በዚህ ርዕስ ስር ደግሞ በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እና በስፖርት መካከል ያለውን ልዩነት በጥልቀት ትማራላችሁ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይ የተመሠረተ ሆኖየአዕምሮ አድገት እንድጠነክርለአካል እድገት አና የተማሪዎች እርስ በርስ ግንኙነት በጥሩ ሁኔታ እንድኖራቸው የሚያደርግ የትምህርት ዓይነት ነዉ ስፖርት ደግሞ የተቀናጄ እንቅስቃሴ ታቅዶበት በተወሰኔ ቦታ እና ጊዜ ውስጥ የሚካሄድ ሆኖ የተለያዩ ውድድሮች ተደርገው አሸናፊ እና ተሸናፊ ከተለዬ በኃላ ሽልማት ያለው ነዉ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከዚህ ውጭም የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የአካል ብቃት አንቅስቃሴ መመሪያዎችን ወይም የአሰራር ሂዴት እና በምን ዓይነት ቅደም ተከተል የአካል ብቃት አንቅስቃሴዎች እንደሚሰሩ አቅጣጫ የሚሰጥ ነው በተለይ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ለስፖርት እንቅስቃሴ ትልቅ መሰረት የሚጥል የትምህርት ዓይነት ነው ሰፖርት ደግሞ የውድድር መመሪያዎችን መሰረት በማድረግ ውድድሮች ከግብ እንድደርሱ አቅጣጫ የሚሰጥ ነው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ዋና አለማ ተሳታፊዎችን ብዙ ጊዜ ለውድድር ተሳትፎ የሚያዘጋጅ አይደለም ነገር ግን ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ የተሰጡ መመሪያዎች የአካል ብቃት ማሻሻልን ጨምሮ ወደ ስፖርት ግብ ልወስዱን ይችላሉ ስፖርት ደግሞ ለውድድር ግብ ተሳታፍዎችን ወይም ተወዳዳሪዎችን የሚያዘጋጅ ነው በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እና በስፖርት መካከል ልዩነት ብኖርም በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ የሚማሩትን የአሰራር መመሪያዎችን ወይም ህደቶችን ተማሪዎች ወይም ግለሰቦች በትክክል ሁል ጊዜ በተደጋጋሚ ከተለማመዱት ጥሩ የአካል ብቃት በመጎናፀፍ በጣም ጥሩ የስፖርት ተወዳዳሪ መሆን ይችላሉ ስለዝህ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለስፖርት አንቅስቃሴ መሠረት የሚያስቀምጥ ነው የግል ንጽህናና ስፖርት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ « በልምምድ ጊዜ የግል ንጽህናን መጠበቅ አስፈላጊነትን ትገልጻላችሁ « ከስፖርታዊ አንቅስቃሴ በፊትም ሆነ በኋላ መጽዳት የሚገባቸውን ነገሮች ትለያላችሁ የየግላችሁን ንጽህና ትጠብቃላችሁ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር የግል ንጽህናን መጠበቅ ማለት ምን ማለት ነው። ተጨማሪ ኃይል ሰጪ መድሃኒቶች የሚወሰዱበትን መንገድ ዘርዝር የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል ር መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምፅራፍ ሁለት የማህበራዊና ውስጣዊ ስሜት ዕድገት የሚጠበቅ ውጤት ተማሪዎች ከዚህ ምአራፍ ትምህርት በላ « ከሌሎች ሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠር አዲስ አውቀትና ግንዛቤን ታዳብራላችሁ « የሰውነት አንቅስቃሴ በመስራት ሂደት ውስጥ በራስ መተማመን ትጎናጸፋላሁ ለማህበራዊና ለውስጣዊ ስሜት ዕድገት ጥንካሬ የሚረዱ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን በመስራት ታሳያላችሁ ያላችሁን መልካም ስነምግባርና ለሰዎች ማዘን ለሌሎች ሰዎች ታሳያላችሁ መግቢያ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ውስጣዊ ስሜትና ማህበራዊነትን ከሚያጎለብቱባቸው ቦታዎች መካከል ላቅ ያለውን ስፍራ ይይዛሉ መልካም ስብዕና የተላበሱ ተማሪዎችን በማፍራት ሂደት ውስጥም ትምህርት ቤቶች ከፍተኛውን ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ በትምህርት ቤቶች ከሚሰጡት የትምህርት አይነቶች መካከልም ጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አንዱ ነው ከዚህም በተጨማሪ በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ ውስጣዊ ስሜትንና ማህበራዊነትን በመማር ተማሪዎች ችሉታን አመለካከትንና መልካም ባህሪን በማጣመር የየአለት ተግባሮቻቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲያከውኑ ያስችላቸዋል በዚሁ መሰረት በምዕራፉ ስር በጤናና ሰዉነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ ራስን ማወቅ እና ራስን መቆጣጠር ብቃት ማህበረሰባዊ ግንዛቤ አና ማህበራዊ ግንኙነት የራስ ግንዛቤ መቆጣጠር እና ውሳኔ የመስጠትን በጥልቀት የሚትማሩ ይሆናል መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ ራስን ማወቅና መቆጣጠር ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ የሚገባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ይዘት ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ በሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ ራስን የማወቅና የመቆጣጠር ዘዴዎች በመገልገል ያላቸውን ጠቃሜታ ትገመግማላችሁ በችግር ጊዜ አንድን ነገር በጥሩ ሁኔታ የመቆጣጠር ችሉታ ይኖራችል በራስ መተማመንን የሚያዳብሩ አና ራስን መቆጣጠርን የሚያዳብሩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በመስራት ታሳያላችሁ ተግባር ራስን ማወቅ ማለት ምን ማለት ነው። የ እና ሜትር ርቀት የመሰናክል አቀማመጥ የመሰናክሎች ከፍታ በጾታበአድሜና በሚሮጠው ርቀት ልየነት አለው ልዩነቱም በሚከተለው ሰንጠረዥ ውስጥ አንደሚከተለው ቀርቧል የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ን ሦ ዴ ከፍታ ው ሜ ሴሜ ሜ ጋሴሜ የመሮጫው ርቀትና የመሰናክሉ ከፍታ በጾታና በእድሜ የመሰናክል ሩጫ የልምምድ ሁኔታ በመሰናክሉ ላይ በማለፍ በመሮጥ ሂደት ውስጥ የሩጫው አነሳስእግር በምን አይነት ሁኔታ መሰናክሉ ላይ እንደሚያልፍቀጥሉ የሚመጣው የኋለኛው አግር እግርና እጅ ተስማምቶ በአንድ መሰናክል ላይ ካለፉ በጊላ በትክክል መሬት ላይ ካረፉ በላ በአንዲህ አይነት ልምምድ አራስን ለሚቀጥለው ሩጫ ማዘጋጀት ይሆናል በመሰናክል ላይ በማለፍ መሮጥን መለማመድ ከመጀመር በፊት ለአጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚረዱ የተለያዩ የአካል እንቅስቃሴዎችን በመስራት ሰውነትን በጥሩ ሁኔታ ማሟሟት ያስፈልጋል ሀ አነሳስ የመሰናክል ሩጫ አነሳስ አንደ አጭር ርቀት ሩጫ በመንበርከክ ይጀመራል የአንብርክኩ አነሳስ በቦታተዘጋጅጂ እና ሂድጅ በሚል ትእዛዝ ነው የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል ሯቻሙ መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የእንብርክክ አነሳስ ለ የቀዳሚው እግር ሁኔታ የሚቀድመው አግር ጉልበት ሳይታጠፍ ቀጥ ብሎ ወደፊት መዘርጋት አለበት ከወገብ በላይ ያለው አካል ከሚቀድመው እግር ጋር ወደፊት ይሳባል በዚህን ጊዜ ያለው ጉልበት በአጠቃላይ ወደ ፊትለፊት ማለፍ አለበት የፊተኛው እግር በመሰናክል ላይ ሲያልፍ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጠ የሕላ አግር ሁኔታ ከመሰናክሉ በላይ ከኋላ የሚመጣው አግር ወደጉልበት ታጥፎ ጣቶቹ ወደ ውጪ ይዞራሉየውስጠኛው የአግር ጎን ደግሞ ወደ መሬት ወይም ወደ ታች ማየት አለበት ሙ የኋለኛው አግር መሰናክል ላይ ሲያልፍ መ የአጅ ሁኔታ ሁለቱ አጆች ሳይጠነክሩ ከእግር በተቃራኒ አንቅስቃሴ ያደርጋሉ ይህ ማለት የቀኝ አጅ ከግራ አግር ጋር ወደፊት የሚሄድ ሲሆን የግራ እጅና የቀኝ አግር ወደኋላ ይቀራል ማለት ነው የአጅ እንቅስቃሴ ሁኔታ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል ርመው የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሠ የአግር አስተራረፍና ለሚቀጥለው ሩጫ መዘጋጀት መሰናክሉ ላይ ከታለፈ በኋላ ቀዳሚ እግርን መሬት ላይ በማሳረፍ ከላ በሚመጣው እግር ደግሞ ትክክለኛ አርምጃ በመውሰድ የሚቀጥለውን ሩጫ ለመቀጠል አንዲያመች የአካልን ሚዛን መጠበቅ ያስፈልጋል የቀዳሚው እግር አስተራረፍ የከፍታ ዝላይ ለከፍታ መዝለል ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ የከፍታ ዝላይ ምንነትን ትገልፃዓላችሁ የከፍታ ዝላይ አይነቶችን ትናገራላችሁ አግር በማፈራረቅ ዘዴ የከፍታ ዝላይን ዘላችሁ በተግባር ታሳያላችሁ በከፍታ ዝላይ ውድድር ለመሳተፍ ፍላጎት ይኖራችጋል የከፍታ ዝላይ ቅደም ተከተሉችን ትዘረዝራላችሁ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር በአትሌቲክስ ውስጥ የዝላይ እንቅስቃሴዎች ምን በመባል ይታወቃሉ። ሀ ለ ሐ መ ዘ አጭር መልስ ስጡ የከፍታ ዝላይ ሲዘለል ማለፍ ያለብንን ደረጃዎች በቅደም ተከተል ጻፉ ሶስቱን የአትሌቲክስ አንቅስቃሴዎችን ጻፉ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምዕራፍ አምስት ጅምናስቲክ የሚጠበቅ ውጤት ተማሪዎች ከዚህ ምአራናፍ ትምህርት በላ የጅምናስቲክ ታሪክን በአጭሩ ትረዳላችሁ የነፃ ጅምናስቲክ ምንነትን ትረዳላችሁ « የነፃ ጅምናስቲክና የመሳሪያ ጅምናስቲክ በተግባር ታሳያላችሁ በጅምናስቲክ እንቅሰቃሴ የመሳተፍ ፍላጎት ታገኛላችሁ በጅምናስቲክ እንቅሰቃሴ መሣሪያ አጠቃቅም ላይ መሰረታዊ ዕውቀት ታገኛላችሁ መግቢያ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴ በመገጣጠሚያና መተጣጠፊያ አካል ክፍሎች ቅንጅት የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው የጅምናስቲክ እንቅስቃሴ ከክርስቶስ ልደት በፊት በቻይና አገር እንደተጀመረ ታሪክ ይናገራል ባለፉት ክፍሎች ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ እና አፍርካ የጅምናስቲክ ታሪክ በጥቂቱ ተምራችኃል በዚህ ክፍል ደግሞ አጭር የጅምናስቲክ እንቅስቃሴ ታሪክ የነፃ ጅምናስቲክ ምንነት የመሠረታዊ የጅምናስቲክ አንቅስቃሴዎችን ማለትም መገለባበጥ በጭንቅላት መቆም እና በግንባር መሬት በመንካት መገልበጥን ትማራላችሁ እንዲሁም በመሳሪያ ጅምናስቲክ ውስጥ ስለ ነጠላ ዘንግ አያያዝ በነጠላ ዘንግ ላይ ወደ ላይ መሳብ እና በነጠላ ዘንግ ላይ መገለባበጥ እንቅስቃሴ ዕንስ ሀሳብ በክፍል ውስጥ ከተማራችሁ በኃላ በተግባር በሜዳ ላይ በመሳሪያው ትለማመዳላችሁ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የጅምናስቲክ ታሪክ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያላባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ የዓለም የጅምናስቲክ አንቅስቃሴ ታሪክን ትገልጻላችሁ ከጅምናስቲክ አቅስቃሴ ጋር የተያያዙ ክስተቶችን ትዘረዝራላችሁ በጅምናስቲክ አንቅስቃሴ ዕድገት ውስጥ ታላቅ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ምሁራን በማወቅ ታደንቃላችሁ ተግባር ጅምናስቲክ ማለት ምን ማለት ነው። የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ነፃ ጅምናስቲክ የመሬት ላይ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴ ሲሆን ያለምንም መሳሪያ የሚሰራ ነው ይህም በወንዶችም ሆነ በሴቶች የሚሠራ ሲሆን በተስተካከለ መሬት ላይ ይሠራል ይሁን እንጂ የልብስና የፀጉራችንን ንፅሕና ለመጠበቅ ሲባል ምንጣፍ ሠሌን መጠቀም አንችላለንይህ ምንጣፍ ንፅሕና ለመጠበቅ አንጂ የጂምናስቲክ መሣሪያ አይደለም ነፃ ጅምናስቲክ በብቃት ለመሥራት የአካል የመተጣጠፍ ችሎታ የጡንቻ ጥንካሬ የሰውነት ሚዛን መጠበቅ ፍጥነት አና የመሳሳሉትን የሚፈልግ ስለሆነ በቅድሚያ አካላችንን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው በነፃ ጅምናስቲክ ውስጥ የሚካታቱ አንቅስቃሴዎች የሚከተሉት ናቸው መገለባባጥ በግንባር መቆም በአጅ መቆም በአጅ መሬት በመንካት ወደፊት መገልበጥ በአጅ መሬት በመንካት ወደ ጎን መገልበጥ በግንባር መሬት በመንካት ተስፈንጥሮ መገልበጥ ያለ መሳሪያ የሚሠሩ የጅምናስቲክ አንቅስቃሴዎችን ሁሉ ያጠቃልላል መሠረታዊ ነፃ ጅምናስቲክ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ የመሠረታዊ የጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን ትዘረዝራላችሁ በግንባር በትክክል በመቆም በተግባር ተሳያላችሁ የነባ ጅምናስቲክ ልምምድ ለመሥራት ፍላጎት ይኖራችንል በግንባር መቆምና የመገለባበጥ አንቅስቀሴን በትክክል ሰርታችሁ ታሳያላችሁ « በግንባር መሬት ነክቶ ወደ ፊት በመስፈንጠር የመገልበጥ ብቃት በተግባር ሠርታችሁ ታሳያላችሁ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር መሠረታዊ ጅምናስቲክ ምንድን ነው። አነዚህም የኳስ ጨዋታዎች የአእግር የመረብ የቅርጫትና የእጅ ኳስ ናቸው የእነዚህን የኳስ ጨዋታዎች መሰረታዊ ችሎታዎችን በብቃት ለመጫወት በተኛ እአና ተኛ ክፍሎች የተወሰኑትን ልምምድ ስታደርጉ ነበር በዚህ ምዕራፍ መሰረታዊ የኳስ ችሎታዎችን የተለያዩ የአግር ክፍሎችን ተጠቅሞ ወደ ግብ መምታት በቅርጫት ኳስ ጨዋታ ውስጥ ካስን ቆሞ ወደ ቅርጫት መወርወር በአጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ በመዝለል ካስን ወደ ግብ መወርወር በመረብ ኳስ ጨዋታ ውስጥ ደግሞ ኳስን ወደ ታች መምታትና የተለያዩ ቡድኖችን በመፍጠር መጫወት አንዲሁም አዝናኝ የሆኑ የተወሰኑ ጨዋታዎች መጫወትን ትለማመዳላችሁ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የተለያዩ የእግር ክፍሎችን ተጠቅሞ ኳስን ወደ ግብ መምታት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ ካስን ወደ ግብ የመምታት አስፈላጊነትን ትገልጻላችሁ ኳስን ለመምታት የሚያገለግሉ የእግር ክፍሎችን በመለየት ትዘረዝራላችሁ። ኳስን ለመምታት የሚያገለግሉ የእግር ክፍሎችን ለመምህራችሁ ተናገሩ የአግር ኳስ ጨዋታ በቡድን በመሆን ከሚጫወቱት የኳስ ጨዋታዎች መካከል አንዱ ነው የእግር ኳስ ጨዋታ በአብዛኛው በአግር የሚጫወቱት ጨዋታ ነው ይሁንና ከአጅ ሰውነት ክፍላችን ውጪ በሁሉም የሰውነት ክፍሎቻችን በመጠቀም መጫወት ይቻላል ግብ ጠባቂው ግን በተፈቀደለት የግብ ክልል ውስጥ ከሌሎቹ የሰውነት ክፍሎቹ በተጨማሪ አጁን መጠቀም ይችላል በአግር ኳስ ጨዋታ ውስጥ ካሉ በርካታ መሰረታዊ ችሎታዎች መካከል በዚህ ደረጃ ኳስን ወደ ግብ የመምታት ክህሎትን የምትለማመዱ ይሆናል በተጨማሪም ኳስን ወደ ግብ ለመምታት የሚረዱ የእግራችን ክፍሎች ውስጥ ከዚህ በታች ያሉትን ሦስቱን ትለማመዳላችው በተለያዩ የእግር ክፍሎች ኳስን ወደ ግብ መምታት መለማመድ ከመጀመር በፊት የተለያዩ የአጠቃላይና ውስን የአካል እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ሰውነትን በጥሩ ሁኔታ ማሟሟቅ ያስፈልጋል የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በአግራችን ክፍሎች ኳስን ወደ ግብ የመምታት ስሊቶች ኳስን በውስጥ አግር ወደ ጎለ መምታት ኳስን በፊት ለፊት አግር ወደ ጎል መምታት ኳስን በውጨኛው እግር ጎን በኩል ወደ ጎል መምታት ሀ በውስጥ አግር ኳስን ወደ ጎለ መምታት የውስጥ እግር የሚባለው በእግር መዳፍ በውስጥ በኩል በእግራችን አውራ ጣት ባለው መነሻ እስከ ተረከዝ ያለው የሰውነት ክፍል ነው ይህ የእግር ክፍል ኳስን ወደተፈለገበት አቅጠጫ በመምታት ግብ ለማስገባት የምንገለገልበት ነው ካስን በውስጥ እግር ለመምታት የምንከተላቸው ቅደም ተከተሎች ኳስ የማይመታውን እግር ወደ ጎን ከኳስ አንድ ጫማ አርቆ ማቆም ስን የሚመታ እግር ደግሞ ወደ ጊላ በመውሰድ ወደ ጎን በማንሳት ወደ ፊት ለፊት ማምጣት በዚህ ሰዓት በሚመታውና በማይመታው አግር መካከል ዲግሪ ማዕዘን መፈጠር አለበት ካስ ወደ ሚመታበት የግብ አቅጣጫ መመልከት ኣካሷን መሀል ላይ መምታት ካስ የመታውን አግር ኳሷን ማስከተል ወድ ፊት መውሰድ በውስጥ እግር ኳስን ወደ ግብ መምታት መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለ ኳስን በላይ በኩልበአግር ፊት ለፊት ወደ ግብ መምታት የእግራችን የላይኛው ክፍል የሚባለው ከጫማችን ማሰሪያ እስከ ጣቶቻችን መሰረት ድረስ ያለው የሰውነት ክፍላችን ነውፅ ይህ ዘዴ ኃይል ያለውን ኳስ ወደ ግብ ለመምታት ያገለግላል ኳስን በእግር የላይ ክፍልበእግር ፊት ለፊት ወደ ግብ ለመምታት የምንከተላቸው ቅደምተከተሎች ካስ የማይመታ እግርን ከኳስ አንድ አርምጃ በማራቅ ማቆም ካስ ወደ ሚመታበት ግብ አቅጣጫ መመልከት ካስን የሚመታ አግር ወደ ጊላ አንስቶ ወደፊት በማምጣት ካኣስን መምታት የተመታችው ኳስ አየር ላይ አንድትሄፄድ ከተፈለገ ከወገባችን በላይ ያለው የሰውነታችንን ክፍል ወደላ በማድረግ ኳሷን ከስር መምታት የተመታችው ኳስ መሬት ለመሬት እንድትሄድ ከተፈለገ በመጠኑ ዝቅ በማለት ኳስ የሚመታ የአግራችንን ጉልበት ዲግሪ በመፍጠር የውጪኛውን የኳስ ክፍል መምታት ካስን ወደ ግብ የመታ አግር ከኳስ ጋር አንድ ላይ በማስኬድ ኳስን መምታት በውጨኛው የእግራችን ክፍል ኳስ ወደ ግብ ሲመታ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሐ ኳስ በአግራችን የውጭኛው የጎን አግር በኩል ወደ ግብ መምታት ውጭኛው የጎን አግር የሚባለው በውጪ በኩል ካለው የእግራችን መዳፍ እስከ መጨረሻው የትንጂ ጣት ጫፍ ያለው ነውፅ በዚህም የእግራችን ክፍል ግብ ጠባቂውም ሆነ የተቀራኒ ተከላካዮች በቀላሉ ወደ ግብ የተመታችውን ኳስ አእንዳይቀለብሱ ኳስ የሚሄድበትን አቅጣጫ ቀይሮ ግብ ለማግባት ያገለግላል ከዚህም ባሻገር ኳስ በራሷ ላይ እየተሽከረከረች ደጋን ቅርጽ ፈጥራ ግብ ጠባቂውን አደናግራ ወደግብ አንድታመራ ለማድረግ ያገለግላል በአግራችን የውጨኛው የጎን አግር በኩል ኳስን ወደ ግብ ለመምታት በመጠኑ ወደ ግራቀኝ በመጠጋት ከኳስ ኋላ መቆም ካስ የሚመታ እግርን ወደኋላና ወደላይ ማንሳት በዚህ ጊዜ ጣቶች ወደ ውስጥ እግር ማቀርቀር አለባቸው ካስ ወደሚመታበት አቅጣጫ መመልከት ካስ የሚመታ እግርን ወደ ጊላ አምጥቶ ኳስን የሚያሣልፍ በማስመሰል በውጪ የእግራችን ክፍል በትንሷ ጣትና በውጭኛው የጎን የአግራችን ክፍል መካከል መምታት የተመታችው ኳስም በራሷ እየተሸከረከረች መሄድ አለባት በውጨኛው የጎን እግራችን በኩል ኳስን ወደ ግብ መምታት መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በውስን ተማሪዎች ቡድን መስርቶ እግር ኳስን መጫወት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርዕስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ በእግር ኳስ ጨዋታ ውስጥ መግባባትና የመተጋጋዝ ክህሎትን ታዳብራላችሁ « በጨዋታ ውስጥ የተሰጣችሁን ኃላፊነት በመለየት ትቀበላላችሁ በአግር ኳስ ጨዋታ መጫወት ውስጥ መልካም ስነምግባር ታሣያላችሁ የተማራችሁትን ኳስ የመምታት ክህሎቶችን ተረድታችሁ በቡድን ጨዋታ ውስጥ ተግባር ላይ በማዋል ታሣያላችሁ በትናንሽ ቡድን ውስጥ የአግር ኳስ ለመጫወት ከመጀመራችሁ በፊት የተለያዩ አጠቃላይና የተወሰኑ አንቅስቃሴዎችን በማድረግ ሰውነታችሁን አፍታቱ አሟሙቁ አድሜ የሰውነት ብቃት ጾታ ማዕከል በማድረግ በተለያየ ቡድን በመከፋፈል አንድ ላይ በመጫወት በተለያዩ እግር ክፍሎች ኳስ መምታትና ሌሎች ችሎታዎችን አንድታዳብሩ ልምምድ አድርጉ። ትክክለኛ አቋቋም በመቆም ኳስን ወደ ቅርጫት በመወርወር ግብ አስቆጠራችሁ ታሳያላችሁ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር ስለመሰረታዊ የቅርጫት ኳስ ችሎታዎች የምታውቁትን ለመምህራችሁ ተናገሩ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ በቡድን ከሚከናወኑት ጨዋታዎች መካከል አንዱ ነው በርካታ የቅርጫት ኳስ መሰረታዊ ክህሎቶች አንዳሉ ባለፉችሁት ክፍል ተምራችቷል በቢህ የትምህርት ይዘት ደግሞ ከቅርጫት ኳስ ጨዋታ ችሎታዎች መካከል ኳስን ወደ ቅርጫት መወርወርን ትማራላችሁ ኳስን ወደ ቅርጫት ለመወርወር ከታወቁ ስልቶች መካከል ሶስቱ የሚከተሉት ናቸው። በአንፃሩ በማጥቃት ውስጥ የነበረው ቡድን ደግሞ ወደ መከላከሉ በመመለስ ይጫወታል በዚህ የቡድን ጨዋታ ወቅት በመቆም ብቻ ኳስን ወርውሮ ቅርጫት ውስጥ እንዲገባ ካልተደረገ በቀር ነጥብ አይቆጠርም ስለዚህ ኳስን ወደ ቅርጫት የምትወረውሩት ቆማችሁ ብቻ መሆን አለበት በአጅ ካስ ጨዋታ ወቅት በመዝለል ኳስን ወደ ግብ መወርወር ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ ካስን ወደ ግብ ለመወርወር የእርምጃ አወሳሰድ ቅደም ተከተልን ጠቀሜታን ትናገራላችሁ መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት « ለአጅ ኳስ ጨዋታ መልካም ስሜት ይኖራችል በመዝለል ኳስን ወደ ግብ በመወርወር ግብ ማግባትን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ተግባር በእጅ ኳስ ጨዋታ ውስጥ ኳስን ወደግብ ለመወርወር የምንጠቀምባቸው ስልቶች እነማን ናቸው። ከኳስ ጨዋታዎች ውስጥ የመረብ ኳስ አንዱ ሲሆን ብዙ መሰረታዊ ችሎታዎች አለው ካሉት ብዙ መሰረታዊ ችሎታዎች መካከል ኳስን ወደታች መምታት አንዱ ነውፅ ይህ መሠረታዊ ችሎታ በመረብ ኳስ ጨዋታ ውስጥ ወሳኝና አስፈላጊ ነው አንድ ቡድን ኳስ በተቃራኒው ቡድን ሜዳ ላይ መሬት በማስነካት ነጥብ ማምጣት ከፈለገ ኳስ ወደ ታች የመምታት መሠረታዊ ችሎታ በመጠቀም የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በተቃራኒው ቡድን ላይ ጫና ይፈጥራሉየመረብ ኳስ ጨዋታ የቡድን ጨዋታ ስለሆነ ማናቸውም የቡድኑ አባላት ኳስ ወደታች የመምታት ችሉታ ካላቸው ኳስ በተቃራኒው ሜዳ ላይ ማሳረፍ ይችላሉይሁን አንጂ ብዙውን ጊዜ የተሣካ ኳስ መምታት የሚችሉት ከፊት ለፊት ያሉ ተጨዋቾች ናቸው ካስን በተቃራኒ ቡድን ሜዳ ላይ ካላሳረፉ ነጥብ አግኝቶ ማሸነፍ አይቻልም ስለዚህ በከፍተኛ ብቃት ከተለያዩ ቦታዎች ላይ ዘልሉ ኳስን በመምታትበደፈቃ በተቃራኒ ቡድን ሜዳ ላይ ማሳረፍ አስፈላጊ የሆነና በልምምድ መዳበር ያለበት ነው ካስ ወደ ላይ በሚነሣበት ቦታ ላይ በመመርኮዝ ከሦስት ቦታ ላይ በመነሣት ኳስ መምታት ይቻላል በአጭሩ ወደ ላይ የተነሳውን ኳስ መምታት የሚመታው ተጫዋች ወደ መረቡ ጠጋ ብሎ በመቆም ወደ ላይ በመነሣት ላይ ያለውን ኳስ በፍጥነት በመዝለል ይመታል በተወሰነ ደረጃ ወደ ላይ የተነሳችውን ኳስ መምታት ካሱ የሚመታው ተጫዋች ከሶስት ሜትር መስመር በመንደርደር ኳሱን ይመታል በርዝመት ወደ ላይ የተነሳችውን ኳስ መምታት ካስ የሚመታ ሰው ከኋላ መስመር ውስጥ በመዝለል በርዝመት ወደ ላይ የተነሳችውን ኳስ ይመታል ይህን ዘዴ ብዙውን ጊዜ ኳስ በመምታት ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ረጃጅም የሆኑትን ተጫዋቾች መጠቀም ነው የመረብ ኳስን ወደታች መምታት መለማመድ ከመጀመር በፊት የተለያዩ የአጠቃላይና ውስን የአካል እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ሰውነትን በጥሩ ሁኔታ ማሟሟቅ ያስፈልጋል መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ሁኔታ ሰውነታችሁን በትክክል ማሟሚሟቅ ከመረቡ ከአምስት እስከ ስድሰት እርምጃ ወደ ጊላ ራቅ ብሎ መቆም ኳሱን ሌላ ሰው ወደ ላይ እንዲያነሳ ማድረግ የተነሳችው ኳስ በተፈለገው ከፍታ ላይ ሲትደርስ እየተንደረደሩ ወደ ካሷ መጠጋት ወደ ኳሷ አስከሚንጠጋ ድረስ መዝለል ወደ ታች አየመጣች ያለችውን ኳስ በቅፅበት አጅን ከኋላ ወደ ፊት በማምጣት ወደ ተቃራኒ ሜዳ ላይ ወደ መሬት መምታት ከመቱ ቦለ ወደ ቦታ በመመለስ ለሚቀጥለው አንቅስቃሴ መዘጋጀት ተረ በተራ አየደጋገሙ መለማመድ ቻ ባጭሩ የተነሳችሁን ኳስ የመምታት ዛሄደትን የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በርዝመት ወደ ላይ የተነሳችውን ኳስ ከኋለ መስመር ውስጥ በመዝለል መምታት የመዝናኛ ጨዋታ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህንን የትምህርት ርፅስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ በተለያደ ጨዋታዎች ውስጥ መከባበር ያለበት የመግባባት ችሎታ ታሳያላችሁ የመዝናኛ ጨዋታዎችን ማራኪነት ታደንቃላችሁ። ቅርጫት ኳስን ለመወርወር ከሚያገለግሉ ስልቶች መካከል በመቆም ካስን ወደ ቅርጫት መወርወር አንዱ ነው ካስን ወደ ግብ ለመወርወር ከሚያገለግሉ ስልቶች መካከል ኳስን በመዝለል ወደ ቅርጫት መወርወር ተመራጭና ውጤታማ የሆነ ነው የመረብ ኳስ ውስጥ ካሉት ብዙ መሰረታዊ ችሎታዎች መካከል ኳስን ወደታች መምታት ወሳኝና አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ኳስን በተቃራኒ ቡድን ሜዳ ካላሳረፉ ነጥብ አግኝቶ ማሸነፍ ስለማይቻል ነው የመልማመጃ ጥያቀዎች ከዚህ በታች ያሉ ሀሳቦቸ ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ ጉልበት ያለው ኳስ ወደ ግብ ለመምታት በላይኛው የአግር ክፍል መመታት አለበት የቅርጫት ኳስን የምንጫወተው በእግር ነው የእጅና የመረብ ኳስ ጨዋታዎች ልዩነት የላቸውም ዘ ኳስን ወደታች ከመምታት ጋር ቴያይዞ በለ ስር ከሚገኙት በመምርጥ ሀ ስር ካሉት ካሉ ጋር አዛምድ ሀ ለ በአጭሩ ወደ ላይ የተነሳችሁን ኳስ ሀ ከ ሜትር መስመር ውስጥ መምታት በአማካኝ ደረጃ ወደ ላይ ለ በራሳችን ሜዳ ውስጥ የተነሳችሁን ኳስ መምታት የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በርዝመት ወደ ላይ የተነሳችሁን ኳስ ሐ ከኋላ መስመር ውስጥ በመዝለል መምታት መ ከኳስ ጋር በፍጥነት በመኔሳት መምታት ጠብ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የሆኑትን በመምረጥ መልሱ ከዚህ በታች ካሉት መካከል መሰረታዊ የአግር ኳስ ጨዋታ ክህሎት የሆነው የትኛው ነው። የኢትዮጵያ የባህል ጨዋታዎችን የምታውቋቸውን ሐሳብ ከተለዋወጣችሁ በኋላ ለክፍላችሁ ተማሪዎች ግለፁ የኢትዮጵያ የባህል ጨዋታዎች ማለት የአንድ አከባቢ ማህበረሰብ ባህሉን እና እሴቱን የአዕምሮ አና አካል ብቃቱን ለማጠንከርለማብቃት ብዙ ጊዜ የሚጫወቱት ነው አንዳንድ የባህል ጨዋታዎች በበአላት ጊዜ የሚጫወቱት ሲሆን ሌሉች የባህል ጫወታዎች ደግሞ የአከባቢውን ማህበረሰብ ማንነት ባህል ለመግለፅ የሚጫወቱት ናቸው የባህል ጨዋታዎች ለተለያዩ ብዙ ጥቅሞች የምንጫወታቸው ናቸው ከነዚህም ጥቅሞች መካከል ለመዝናኛነት ባህላቸውን አና ማንነታቸውን ለማሳወቅ የአካል ብቃትን ለማሳደገ በአላትን ለማክበር ማህበራዊ ግንኙነትን ለማጠንከር አና ለመሳሰሉት ናቸው በአኛ አገር ውስጥ የሉት የባህል ጨዋታዎች ብዙ ይሁኑ እንጂ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እየተጫወቱ ያሉት በማህበረሰቡ ዘንድ ተወዳጅ ከሆኑት መካከል የገና ጨዋታ ኮርቦ የሻህ ሰኞ ማክሰኞ ትግል አና የመሳሰሉትን ትማራላችሁ መኳኤ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኢትዮጵያ የባህል ጨዋታዎችን ከመጫወታችሁ ወይም ከመለማመዳችሁ በፊት በጥቅል አና በተወሰኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በመጠቀም ሰውነታችሁን በደንብ አሟሙቁ ሀ የገና ጨዋታ የገና ጨዋታ ካሉት የባህለ ጫወታዎች መካከል በጣም ታዋቂ እና ተወዳጅ ነወ ይህ ጨዋታ የተለያዩ የበአል ቀናትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሀገርቱ ክፍሎች ውስጥ የሚጫወቱት ነው የጫዋታው ዓላማ በገና መጫወቻ ዱላ ከእንጨት የተሰራች ኳስ ሩር ወደ ታቃራኒ ጎል በመምታት ጎል ማስቆጠር ነው ለገና ጨዋታ የሚያስፍልጉ መሣሪያዎች የመጫወቻ ዱላና ሩር ናቸው የገና መጫወቻ ዱላ ርዝመቱ አንድ ሜትር ሆኖ የታችኛው ጫፍ ቆልማማ ነው ሩር ደግሞ ከጠንካራ አንጨት ወይም ከፕላስቲክ የምትሰራየተሰራች ናት የገና ጨዋታ ሕግ በገና ጨዋታ ውስጥ ማንኛውም ሰው ለመከላከልም ሆነ ለማጥቃት በራሱ ቡድን ጎል በኩል ወይም በስተቀኝ በኩል ካልቆመ በስተቀር ሩሯን መምታት አይችልም በገና ጨዋታ ወቅት የአቋቋም ሁኔታ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መሙ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የገና ጨዋታ በሁለት ቡድኖች መካከል የሚካሄድ ሆኖ አንድ ቡድን ግብ ጠባቂን ጨምሮ አስር ተጫዋቾችን አሰልፎ ማስገባት ይችላል በአጠቃላይ ከሁለቱም ቡድን በአንድ ጊዜ ተጫዋቾችን አስልፎ ወደ ሜዳ ገብተው ይጫወታሉ የገና ጨዋታ ለስልሳ ደቂቃ የሚጫወቱት ሆኖ ለሰላሳ ደቂቃ ከተጫወቱ በኋላ ለአስራ አምስት ደቂቃ አረፍት በመውሰድ ከእረፍት በኋላ ለሰላሳ ደቂቃ በድጋሜ የሚጫወቱት ይሆናል ለ የኮርቦ ጨዋታ ኮርቦ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ታዋቅ የሆነ የባህል ጨዋታ ሆኖ የራሱ የሆነ የጨዋታ ሕግና ደንብ ያለው ነው ኮርቦን የሚጫወቱት ከእንጨት ከፕላስቲክ ወይም ከብረት በተሰራ ክብ ሆኖ የክቡ ዙሪያ ሰላሳ ሳንቲ ሜትር ሲሆን ጦር በሚመስል ዱላ ዘንግ ርዝመቱ ሁለት ሜትር የሆነ ሆኖ የመጨረሻ ጫፍ በአንድ በኩል ሹል ሾጠጥ ያለ ነው የኮርቦ ጨዋታ የሚካሄድበት ቦታ አራት ማዕዘን ሆኖ ኮርቦዋ የምትንከባለልበት ባለ አንድ ሜትር ስፋት ባለው ነው የኮርቦ ጨዋታ አላማ እየተንቀሳቀሰች ያለችዋን ኮርቦ ከቀሙበት ቦታ መፃሏን በመውጋት ማቆም ወይም መፃዛሏ በማሳለፍ ማቆም ነው የኮርቦ ጨዋታ በሦስት ዙር የሚጫወቱት ነው አንድ ቡድን በአንደኛ ዙር ሁለት ጊዜ ዱላ እንዲወረውር ይፈቀድለታል ሁለቱ ቡድኞች በሦስት ዙር መሸናነፍ ካቃታቸው አንድ ዙር በመጨመር እንዲሸናነፉ ይደረጋል በተጨመረውም ዙር መሸናነፍ ካቃታቸው እጣ በመጣል አሸናፍ እንዲለይ ይደረጋል መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የኮርቦ መጨዋቻ መሣሪያዎችና ሜዳ የኮርቦ ጨዋታ አንዴት አንደሚጫወቱት በኮርቦ ጨዋታ ውስጥ ተማሪዎች በሁለት ቡድን ይከፈላሉ አንደኛው ቡድን ኮርቦዋን በተሰጣት ቦታ ላይ ያንከባልሉ ሁለተኛው ቡድን ደግሞ ዱላውን የሚወረውሩት ሆነው ቦታ ይይዛሉ አንድ ተማሪ በተሰጣትው መስመር ውስጥ ኮርቦዋን ስያንከባልል ወይ ስታንከባልል ዱላ የሚወረውሩት ቡድን ደግሞ ከተሰጣቸው ቦታ ላይ ዱላውን በመወርወር የምትንከባለለዋን ኮርቦ መሃሏን በዱላው ጫፍ መሬት በመውጋት ማቆም አለባቸው በመቀጠል ተራ በተራ በመቀያየር ኮርቦ ማንከባለል አና ዱላ መወርወሩን መለማመድ አለባቸው ሐ የሻህ ጨዋታ ከባህል ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው በሀገር አቀፍ ደረጃ አውቅና ያለው እና በሁለት ሰዎች መካከል የሚጫወቱት ነው የሻህ ባህላዊ ጨዋታ ዋና ዓላማው ጠጠሮቹ ከተቀመጡበት ቦታ ተራ በታራ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በማንቀሳቀስ በሦስት ጠጠሮች መስመር መፍጠር ነው በጠጠር የሚፈጠረውም መስመር ቀጥታ መስመር ወይም ወደ ላይ እና ወደ ታች መሆን ይችላል በራስ ጠጠሮች በማሳረፍ መስመር መፍጠር ብቻ ሳይሆን ተቃራኒ ተጫዋችም በሦስት ተመሳሳይ ጠጠሮች በአንድ ላይ ማሳረፍ እንዳይችል ማድረግ ነው የሻህ ጨዋታ ለመጫወት የሚያስፈልጉ መሣሪዎች የመጫወቻ ቦርድና ጠጠሮች ናቸው የሻህ ጨዋታ ለመጫወት ቦርዱ ባለ አራት ማዕዘን ሆኖ አራቱም ማዕዘን በላ አርባ ሳንቲ ሜትር አኩል ናቸው ይህ የመጫወቻ ቦርድ ከፕላስቲክ ከአንጨት እና ከጠንካራ ወረቀት የሚሰራ ሆኖ ጥቁር ቀለም ቀይ ቀለም እና ነጭ ቀለም መቀባት አለበት አነዚህ ቀለማትም በሚቀቡበት ጊዜ ከውጭ ወደ ውስጥ ጥቁር ቀይና ነጭ መሆን አለበት በቦርዱ ላይም ፃያ አራት ጠጠሮች የሚቀመጡበት የሚያርፉበት ቦታዎች ወይም መደብ ልኖረው ይገባል ይህ ጠጠሮች የሚያርፉበት ቦታ ነጭ ቀለም በመቀባት ከዚህ በታች ባለው ስዕል መሰረት ይዘጋጃል ይህ ጨዋታ ቦርዱ ከተቀባበት ቀለማት ውጭ በሁለት በተለያዩ ቀለማት በተዘጋጁ ፃያ አራት ጠጠሮች ይጫወቱታል ለአንድ ሰው አስራ ሁለት ጠጠሮች ቀለማቸው አንድ አይነት የሆኑ እና አብሮ ለሚጫወተው ሰው አስራ ሁለት ጠጠሮች ከመጀመሪያው ቀለም የተለየ ቀለም ማዘጋጀት ያስፈልጋል የሻህ ባህላዊ ጨዋታ በሁለት ሰዎች መካከል የሚካፄድ ጨዋታ ነው ጨዋታው በሦስት ዙር የሚካፄድ ሆኖ አንድ ተጫዋች ጫወታውን ለማሸነፍ ሁለት ዙር ማሸነፍ አለበት የአንድ ተጫዋች መጫወቻ ጠጠሮች ተበልተው ከሦስት በታች ከሆኑ ጫወታው ይጠናቀቃል መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የሻህ መጨዋቻ ቦርድ የሻህ ጨዋታ አጨዋወት ዘዴ ጨዋታ ለማስጀመር ተጫዋቾች ዕጣ እንዲያወጡ ከተደረገ በኋላ ፅጣ የወጣለት ተጫዋች ጠጠር የፈለገበት ቦታ በማሳረፍ እንድጀምሩ ይደረጋል በመቀጠል ሁለቱም ተጫዋቾች ያላቸውን አስራ ሁለት ጠጠሮቻቸውን ተራ በተራ የፈለገበት ቦታ ላይ ያሳረፋሉ ወይም ያስቀምጣሉ ጠጠሮቻቸውን አስቀምጠው ከጨረሱ በላ አስቀድሞ በሦስት ጠጠሮች አከታትሉ በማስቀመጥ ቀጥታ መስመር ወይም ከላይ ወደ ታች ከሰራ ከተቃራኒው ተጫዋች አንድ ጠጠር በማንሳት ጫወታውን ይጀምራል በቢህ ጨዋታ ውስጥ ጠጠሮች የሚንቀሳቀሱት በተቀመጡበት መስመር ሆኖ አንድ ሰው ጠጠር ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ሰላሳ ሰኮንድ ብቻ ይሰጠዋል ጠጠሮች በምንቀሳቀሱበት ጊዜ ቀጥሎ ካለው ጠጠር ማስቀመጫ አልፎ ወደ ሌላ ቀጥሎ ባለው ጠጠር ማስቀመጫ ማለፍ አይቻልም የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል ርመው የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በሻህ ጨዋታ ውስጥ የተቃራኒ ተጫዋችን ጠጠር እንዴት እንደሚነሳ የሚያሳይ በሻህ ጨዋታ ውስጥ ጠጠሮች የሚንቀሳቀሱበት መስመር መ የሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ የሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ ልጆች መሬት ላይ አራት ማዕዘን በማስመር የሚጫወቱት ነው እነዚህ አራት ማዕዘናትም የቤት ብዛት የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሲሆን በዚህ ክፍል የሚትማሩት ባለ አስር አራት ማዕዘን ያለው ቤት ላይ ትለማመዳላችሁ ወይም የሚትለማመዱ ይሆናል አነዚህ ቤቶች ስሰየሙ ማኔ ትንሹ ማንጌ ጭንቄ እና ትልቁ ማንጌ ተብለው የሚታወቁ ናቸው የዚህ ጫወታ ዓላማ አስሩን አራት ማፅዘን ውስጥ ጠፍጣፋ ድንጋይ ተራ በተራ በመወርወር በአንድ እግር ብቻ እየዘለሉ ከአንድ ማእዘን ወደ ሌላ አያለፉ ከጨረሱ በላ አንድ ቤት መግዛት ነው የሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ በሁለት አቅጣጫ የሚጫወቱት ሆኖ መጀመሪያ ከማኔ አንድ ጀምረን አስከ ትልቁ ማንጌ መጫወት ነው መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሁለተኛ ደግሞ የመጀመሪያው ዙር እንዳለቀ ወደ ኃላ በተቃራኒው ከትልቁ ማንጌ ወደ ማኔ አንድ የሚጫወቱት ነው ትልቁ ማንጌ ቴሀኋ ቲሀህኋጩሠ ቲሀጳመሠ ትልቁ ማንጌ የሰኞ ማክሰኞ መጫወቻ ሜዳ የሰኞ ማከሰኞ ጫወታ የሚጫወቱበት ድንጋይ ጠፍጣፋ ሆኖ በእናንተ አከባቢ የምትጫወቱበት ከዚህ በታች በስፅል ከሚትመለከቷቸው አንዱን በማዘጋጀት ልትጫወቱበት ትችላላችሁ ወ የሰኞ ማክሰኞ ጫወታ የሚጫወቱበት ጠፍጣፋ ድንጋይ የሰኞ ማክሰኞ ጫወታ ውስጥ ተጫዋቾች ጠፍጣፋ ድንጋይ ያረፈበትን ሳጥን መርገጥ ስለማይቻል በመዝለል ይታለፈል ከማኔ ያሉትን እና ጭንቄ ውስጥ አንድ እግር በማጠፍ በአንድ እግር ብቻ ይዘለላል ማንጌ ውስጥ ደግሞ በሁለቱም አግር መርገጥ ይጠበቃል ትንሹ ማንጌ ሁለት ቦታ ተከፍሎ ስላለ አያንዳንዱ ውስጥ ጠፍጣፋ ድንጋይ ተራ በተራ ይወረወራልትልቁ ማንግ ውስጥም በተመሳሳይ አንዴ ትንሹ ማንጌ ጫወታው ይፈፀማል የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መም የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የማንጌ አንዱ ሳጥን ውስጥ ጠፍጣፋ ድንጋይ በሚያርፍበት ጊዜ ቀሪውን የማንጌ ሳጥን ውስጥ በሁለት አግር በመርገጥ ይታለፋል ጠፍጣፋ ድንጋይ የተሰመረውን መስመር ሳይነካ በሳጥን ውስጥ ማረፍ አለበት ማንኛውም ተጫዋች የተሰመረውን መስመር በእግር መርገጥ አይችልም ተጫዋች ጠፍጣፋ ድንጋይ በሚወረውርበት ጊዜ የተሰመረው መስመር ላይ ካሳረፈ ወይም ልያሳርፍበት ካሰበው ሰጥን ውጭ ካሳረፈ በመቃጠል ለሚቀጥለው ተጫዋች ተራውን ያሳልፍል ሳጥን ወይም ማኔ ቤት የሚገዛው በአንድ ጨዋታ በሁለቱም አቅጣጫ አንድ ተጫዋች ሳይፎርሽ ወይም ሳይሳሳት ተጫውቶ ከጨረሰ ነው ሳጥን ወይም ማኔ ቤት ከተገዛ ጨዋታ አንደ አድስ ይጀመራል የተገዛውን ሳጥን ቤት ከገዛው ተጫዋች ውጭ ለሎች ተጫዋቾች መርገጥም ሆነ ጠፍጣፋ ድንጋይ ወርውረው ውስጥ ማሳረፍ አይችሉም የገዛው ተጫዋች ግን እንደፈለገ በሁለት አግር ረግጦ ማለፍና ይችላል ጨዋታው ሶስት ሳጥን በተከታታይ እስከሚገዛ ይቀጥላል የተጠናቀቀ የሰኞ ማክስኞ ጫወታ ሠ የትግል ጨዋታ የትግል ጨዋታ በሁለት ሰዎች መካከል የሚካሄድ ነው ይህ ጨዋታ በእኛ ሀገር ውስጥ በብዛት የሚዘወተር እአና በብዙ አከባቢዎች የሚወደድ ጨዋታ ነው መኳኤ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የትግል ጨዋታ ዋና ዓላማው በሁለት እጅ በመያያዝ ተቃራኒ ታጫዋችን አግር በመጠቀም መሬት ላይ መጣል መቻል ነው በትግል ጨዋታ ውስጥ ተወዳደሪዎች ሰውነታችውን የሚያሟልጭ ምንም ዓይነት ቅባት መቀባት አይችሉም የእጅ እና የአግር ጥፍሮቻቸውን መቆረጥ አለባቸው ምንም ዓይነት ጌጣ ጌጦችን ማድረግ አይቻልም ፀጉርልብስ እና በቀላሉ ልጎዱ የሚችሉትን የሰውነት ክፍሎች መያዝ የተከለከለ ነው በእጅ መያያዝ በእግር መጠላለፍ መጠማዘዝ አና መጣጣል ይችላሉ ነገር ግን መመታታት እና መረጋገጥ አይፈቀድም የትግል ጨዋታ ልምምደ ዘዴ ቁመት እድሜ ፆታ የአካል ብቃት እና የመሳሰሉትን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ሁለት ሁለት ሆነው ፊት ለፊት እንድቆሙ ማድረግ በመምህር ትዕዛዝ አማካይነት ከዚህ በታች ባለው ስዕል መሰረት በሁለት አጅ መያያዝ ከዚያ በኋላ በእግር በመጠላለፍ እና በመጠማዘዝ ለመጣጣል መሞከር ነገር ግን መመታታትመረጋጋጥ እና አርስ በርስ መበሰጫጨት የመሳሰሉት የተከለከሉ ሰለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ የተሻለ ጉልበት እና የተሻለ ዘዴ በመጠቀም መሬት ላይ የጣለ አሸናፍ ይሆናል በትግል ጨዋታ ወቅት የአያያዝ ዘዴ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል መ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የምዕራፉ ማጠቃለያ ባህላዊ ውዝዋዜዎች ሰዎች የራሳቸውን ባህልን አሴቱን እና ማንነትን ከሚገልጹባቸው መንገዶች ናቸው ይህም ባህላዊ ውዝዋዜዎች በተለያዩ ቀናት ማለትም በሠርግ በበዓል ቀናት ድል በተገኘበት ቀን በደስታ ቀን ወዘተ የሰዎችን ስሜት ለመግለፅ ይጠቅማሉ ሁሉም ክልሎች የየራሳቸው ባህላዊ ውዝዋዜ አላቸው ይህ የባህል ውዝውዜ የተለያዬ የሰውነት ውዝዋዜ የምትና የአለባበስ ልዩነት አለው የኢትዮጵያ የባህል ጨዋታዎች ማህበረሰቡ ባህሉን እአና አሴቱን ልያሳይበት ወይም ልገልፅበት የሚጠቀሙበት ነው በእኛ ሀገር ውስጥ ካሉት የባህል ጫወታዎች መካከል የገና ጨዋታ የኮርቦ የሻህ የሰኞ ማክሰኞ የትግል ጨዋታ እና የመሳሰሉት በማህበረሰቡ ዘንድ የተወደዱ ናቸው የገና ጨዋታ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የሚጫወቱት ነው በገና ጨዋታ ወቅት ማንኛውም ተጫዋች ከራሱ የጎል ክልል በስተቀኝ በኩል ካልቆመ ሩራን መምታት አይችልም በገና ጨዋታ ውስጥ አንድ ቡድን አስር ተጫዋቾችን ማሰለፍ ይችላል የኮርቦ ጨዋታ በሦስት ዙር የሚጫወቱት ሆኖ አንድ ቡድን በአንድ ዙር ዱላን ሁለት ጊዜ መወርወር ይችላል በሻህ ጨዋታ ውስጥ ዋና አላማው ጠጠሮች ተቀምጠው ካሉበት ቦታ ተራ በተራ በማንቀሳቀስ በሦስት ጠጠሮች መስመር መፍጠር ነው ይሁን እንጅ በራስ መስመር መፍጠር ብቻ ሳይሆን ተቃራኒ ቡድንም በሦስት ጠጠሮች መስመር እንዳይፈጥር መከላከል ጭምር ነው ወይም መንገድ ልንዘጋበት ይገባል ሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ የልጆች ጫወታ ሆኖ መሬት ላይ ሳጥናችን ቤት ከ ያለውን በማስመር የሚጫወቱት ነው መኳ የተማሪ መጽሐፍ ኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የዚህ ምዕራፍ መልመጃ ጥያቄዎች ቹ ከዚህ በታች ያሉት ዓረፍተነገሮች ትክክል ከሆኑ እውነት ስህተት ከሆኑ ደግሞ ውሸት በማለት መልስ ሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ የሚጠናቀቀው ሦስት ቤቶች በተከታታይ ከተገዙ ነው የሻህ ጨዋታ የሚጠናቀቀው የአንድ ቡድን ጠጠሮች ከሦስት በታች ከሆኑ ነው በገና ጨዋታ ውስጥ አንድ ተጫዋች ሩራን መምታት የሚችለው ከራሱ ግብ ክልል በስተ ግራ በኩል ከቆመ ብቻ ነው በሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ ቤት ከተገዛ ጫዋታው ተጠናቆ በአድስ መልክ ይጀመራል በትግል ጨዋታ ወቅት አርግጫ መማታትም ሆነ መረጋገጥ ይቻላል ዘ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፍደል ምረጡ የአንድ አከባቢ ማህበረሰብ ባህሉን እና አሴቱን ልያሳይበት ወይም ልገልፅበት ከሚጠቀምባቸው መካከል የሆነው የትኛው ነው።