Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G6.pdf


  • word cloud

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G6.pdf
  • Extraction Summary

ሐ ማህበራዊ ግኑኙነትን ማዳበር ማጠናክር ሌላው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ « ሰውነትን በሚገባ ማሟሟትቅ « የሚያስፈልገውን ያክል ኮን ማዘጋጀት ከ ሰው ያለውን ትናንሽ ቡድኖች መመስራት ትንሸ ሜዳ ሜትር ደ ሜትር የሚሆን በኮን ወይም በሚታይ ምልክት መከለል ተጫዋቾች ኳስ በመያዝ እርስበርስ አየተቀያየሩ በውጭ የእግር ጎን ከተ ከለለ ሜዳ ሳይወጡ ኳስን መንዳትን ሠርታችሁ ታሳያላችሁ በካፍተኛ ፍትነትኳስን የመንዳት ችሎታን ሠርተህ ታሳያለህ ተግባር ኳስን በካፍተኛ ፍጥነት መንዳት ማለት ምን ማለት ነው ። ባህል ማለት ደግሞ አንድ ማህበረሰብ ማንነቱንሥራውንና ኑሮውን የሚገልፅበት ነው ። ሀ ለ ሐ መ እና ከዚያ በላይ የገበጣን ጉድጓድ በምን ላይ ማዘጋጀት አንችላለን ሀ በአንጨት ለ ከድንጋይ ሐ ከመሬት መ ሁሉም መልስ ነው በኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜ ውስጥ በተለይ የሰውነት እንቅስቃሴ በወገብ አከባቢ የሆነዉ የ ብሔረሰብ ነው ሀ ትግሬ ለ የደቡብ ብሔርብሐረሰቦችና ሕዝቦች ሕ የኦሮሞ መ የአማራ ለሚከተሉት ጥያቄዎች አጭር መልስ ስጡ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች ሁለቱን ዓፉ የገበጣ ጨዋታ አይነቶችን ፃፉ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ።

  • Cosine Similarity

ዐ ጂምናስቲክስኒ ን እቴ አ ን አ ን ን ን ን አ አ ሄን አ ኀ ጩህ ፊፊ የመሠረታዊ ጂምናስቲክስ ዓይነቶች » የመሣሪያ ጂምናስቲክስ ዓይነቶች « የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ጥቅም ምፅራፍ ስድስት ከ ከ ከ እ ከ ን ን ን ን ን እዘ ሄሄ ን ን ን ዘ ዘ ሄሄ ከ ሄሄ ኳስ የመንዳትና የመለጋት መሠረታዊ ችሉታ » በውጭ የአግር ጎን ኳስ መንዳት ፊፊ « በቡድን ጨዋታ ዉስጥ በውጭ የእግር ጎን ኳስን አሳጥሮ መንዳት በቡድን ጨዋታ ዉስጥ ኳስን በከፍተኛ በፍጥነት መንዳት በቡድን ጨዋታ ዉስጥ የተለያዩ የኳስ አነዳድ ዓይነቶችን መጠቀም ኳስን ከታች ወደ ላይ መለጋትሦዜ«ዜ«« ኳስን ከላይ ወደ ታች መለጋት ክእ እ ከ እ ከ ከ እእ ን ሄእ ዘ ፊክ ፉ የምያዝናኑ ጨዋታዎችሣሣሣሠ ከ ከ ከ ን ከ ን ን ን ን ዘ ሄሄ ን ን «««ፊ ምፅራፍ ሰባት ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ን ን ን ን አ ን ሄሄ ሄን ን ን ዘ ዘ ሄሄ ን ቴቴ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜና ባህላዊ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ታዋቂ ባሕላዊ ውዝዋዜዎች የኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ ታዋቂ ባህለዊ ጨዋታዎች ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ሎ መግቢያ ትምህርት በሰው ልጆች የኑሮ ሂደትና እድገት ውስጥ የተሻለ ኑሮ ለመኖር በህይወት ዘመናቸው ለሚገጠማቸው የተለያዩ ችግሮች እንደ ዋና የችግር መፍቻነት ያገለግላል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከአነዚህ የችግር መፍቻ ቁልፎች ውስጥ አንዱ ሲሆን የሰው ልጅ በተለየዩ የአካል እቅስቃሴ በመሳተፍ በአአምሮ በአካል አንዲጎሎሉምስ እና እንዲበለዕግ አንዲሁም በማህበረሰቡ ኑሮ ዉስጥ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ከዚህም ውስጥ ጥቂቶችን ለመጥቀስ ቢያስፈልግ ሙሉ የተሟላ የጤና አቋም አካላዊ ብቃትን ለማጎልበት ከተለያዩ ችግሮች ራስን ለመከላከል ካልተፈለጉ አጉል ሱሶች ራስን ለመጠበቅ ለመዝናናት አንዲሁም የፈጠራ ችሉታን ለማዳበርና ለመሳሰሉት ይጠቅማል ይህ የኛ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መፅሐፍ በተፈለገው ዓላማ ላይ ተመርኩዞ የተዘጋጀ ሲሆን ከዚህ በፊት በመምህሩ መምሪያ ብቻ ይሰጥ ስለነበር የተማሪው መማሪያ ባለመዘጋጀቱ የነበረውን ችግር የሚቀርፍ ይሆናል ። አነዚህም ምፅራፎች ከተመደበላችው ክፍለ ጊዜያት ጋር የሚከተሉት ናቸው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አና ዘመናዊ ስፖርቶች የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የማህበረሰባዊ ስሜትን መረዳት ጤናና የአካል ብቃት አትሌትክስ ጂምናስቲክስ በአግር ኳስ ጨዋታ መሠረታዊ የመንዳት ዘዴዎች መረብ ኳስ ጨዋታ ከታች ወደላይ መለጋት የሙዚቃና የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨዋታዎች የሚሉ ናቸው ካ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ምዕራፍ ስንድ የጤናና ሰውነት መጎልመሻ ትምህርት አና ስፖርት ፅንሰ ሐሳብ የዚህ ምዕራፍ አጠቃላይ አላማ ከዚህ ትምርት በላ ተማሪዎችፁ ተገነዘባለህሽ « በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ፅንሰ ሐሳብ በዘመናዊ ስፖርት ላይ ጥሩ አመለካከት ይኖራሀልሻል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርትና ስፖርትን ፅንሰሐሳብ መግቢያ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ከሚሠጡ የትምህርት አይነቶች አንዱ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሲሆን ተማሪዎች በእንቅስቃሴ በሚያደርጉት ተሳትፎ በአካል ብቃት በአአምሮ ብስለትና በሕበረተሰብ ንቃተ ህሊና መዳበር የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ ነው በዚህ ምዕራፍ ስር ተማሪዎች አንዲማሩት የተዘረዘሩት ይዘቶች የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አላማ የስፖርት ትምህርት ትርጉም የስፖርት አንቅስቃሴ ጉዳቶችና የመከላከያ ዘዴየኢትዮጵያ ስፖርት ልማታዊ ባህላዊ አፋዊ አባባልና የእቅስቃሴ መሰረቶች በፖለቲካና በማህበረሰብ ዘንድ ያለው አስተዋዖና የኦሎምፒክ አርማና መፈክርን ያካተተ ይሆናል የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የጤናና ሰውነት መጎልመሻ ትምህርት አላማ ንንየምሳጥዯተ ኦፓጳጎ ጣጣ ጣሑአክገብ ጸግ ብ ግዝ ግጣዣ ኘ ከዚህ ትምህርት በኋላ ተማሪዎች የሚገነዘቡት በጥቂቱ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ለአካል ዕድገት የሚሰጠው ጥቅም ትገልዛለህ ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ያለውን ጥቅም ትገልጻለህሽ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለአካለዊ ብቃት የሚሰጠውን ጥቅም ታደንቃለ ርብሬምርር። ጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አንደማንኛውም የትምህርት ዓይነት የራሱ የሆነ ዓላማ ያለው ሲሆን አእነርሱም ሀ የአካል ብቃት ለ የአአምሮ ብቃት ሐ ማህበራዊ ግንኙነትን ማጠንከር እና መ የውስጣዊ ስሜት ብቃት ማጠናከር ናቸው ሀ የአካል ብቃት የጤናና ሰውነት መጎልመሻ ትምህርት ዋናው ዓላማ የአካል ብቃት ዕድገትን ማዳበር ነው ምክንያቱም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲሰራ የአካል ጡንቻዎችን የውስጥ አካሎች የአተነፋፈስ ስርዓትና የደም ዝውውር ስርአቶችን የአጥንት አና የጡንቻ ብርታት እንዲጠነክሩ ማድረግ ነው ይህ ደግሞ አካል በደንብ እንዲገነባና የተሰጠውን ስራ በብቃት እንዲፈፅምና ያለድካም ተግባሩን እንዲያከናውን ስለሚያግዝ ነው የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ያሳድጋል ስለሆነም ተማሪዎች ይህን ትምህርት እንዲማሩ ተደርጓል በአካል ብቃት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ አንቅስቃሴ ውስጥ የብቃት መኖር በተለየዩ የስፖርት ውድድር ውስጥ ጠንካራ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲገኙ ጤናማ እንዲሆኑና አንድን ስራ ሲያከናውኑ ያለድካም አስዲሰሩ ይረዳል አንድ ተጨዋች በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ውስጥ ችሎታና ብቃቱ ጥሩ መሆን በተለየዩ የኳስ ጨዋታዎችና እንቅስቃሴዎች ውስጥ ብቁ እንዲሆን ይረዳዋል ለ የአእምሮ ብቃት የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ዕውቀትና ችግር ፈቺ መሆንን በውስጡ ይይዛል ይህም በአካል ብቃት አንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የተለያዩ አንቅስቃሴዎችን ስንሰራ በኦክስጂን የበለፀገ ደም ወደ አእምርአችን በፍጥነት በመዘዋዋር የአእምሮን ተግባር ያጎለብታል በፍጥነት ወደ አእምሮ የሚመላለሰው የሚዘዋወረው ደም በቂ ኦክስጂንና የተጣራ ምግብ ስለሚያመላልስ የማገናዘብና የትምህርት ችሎታን በመጨመር አእምሮን ያዳብራል ። በአጠቃላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደ አጭር ሩጫ የተለያዩ ዝላዮች የገመድ ዝላይ አና የመሳሰሉት ናቸው ምስል ሀ የቼዝ ጨዋታ ምስል ለ የዳማ ጨዋታ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በአካል ብቃት እንቅስቃሴ አና ጨዋታ ዉስጥ ጽንሰሀሳብን ማሳደግ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ከዚህ የትምርት ክፍለ ጊዜ በኃላ ተማሪዎች የጽንሰሀሳብ ዕድገትን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ውስጥ እንዴት አንደሚጎለብት ትገልፃላችቦ በስፖርት ወስጥ ይጽንሰሀሳብ ትኩረት አስፈላጊ መሆኑን ተገንዝባችሁ ታደንቃላችሁ ተግባር ጥሩ የፅንስ ሀሳብ መኖር ጥቅሙ ምንድንነዉ። በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ትኩረት ግንኙነት ግለፅ የፅንሰሀሳብ ማለት በአንድ ነገር ላይ ትኩረት በመስጠት ሀሳብን ሰብስቦ መከታተል ማለት ነዉ ሰዉ ሁልጊዜ በሚሠራዉ ሥራ ሁሉ ላይ ሀሳቡን ሰብስቦ በትኩረት ከሰራ ዉጤታማ ይሆናል ይሄ ማለት በቀላሉ የሚያገኝ ሳይሆን ልምምድ የስፈልጋል ይሄንን ለማዳበር በየትኛዉም ዕድሜ ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጣም አስፈላጊ ነዉየፅንሰሀሳብን የሚያሳድጉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች መፄድ መሮጥ በህብረት መጫወት እና የመሳሰሉት ትኩረትን ለማሳደግ ይረዳሉ እንደዚሁም የአካል ብቃት ያለው ሰው ትኩረቱ ጥሩ ይሆናል አትሌቶች በልምምድ ጊዜም ሆነ በውድድር ጊዜ ዓላማቸዉን ለማሳካት በትኩረት መስራት አለባቸዉ ለምሳሌ አንድ ሯጭ ከየት ተነስቶ የት አንደሚደርስ አውቆ በትኩረት መሮጥ አለበት ስለዚህ የፅንሰሀሳብ በስፖርት ውስጥ በጣም ይጠቅማል እንደዚሁም በስፖርት ውድድር ጊዜ የተቃራኒ ቡድን ለይቶ ለማወቅ በትኩረት መከታተል አስፈላጊ ነዉ የፅንሰሀሳብ የማሳደግ ችሎታ የፅንሰሀሳብን ማሳደግ ማለት ለሚሰሩት ነገር ትኩረት መስጠት ማለት ነዉ አንድን ስራ ስናከናውን በትኩረት የምንሰራ ከሆነ በጥሩ ማከናወን እንችላለን ስለዚህ የፅንሰሀሳብን ለማሳደግ ይረዱናል የምንለውን የተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይ በመሳተፍና ማሳደግ ያስፈልጋል ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የምፅራፉ ማጠቃለያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ችሎታ ራስን የመምራትና የራስን ግንዛቤ በማሳደግ ሂደት ውስጥ ከፍተኛ ሚና አለውየአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ማህበራዊ ግንዘቤንና የመቀራራብ ችሎታ ዛላፊነት ያለበት ውሳኔ መስጠት አርቆ የማሰብ ማህበራዊ ግንኙነትና የመረዳዳት ችሉታን ያዳብራል የምዕራፉ መልመጃ ከሚከተሉት ዐረፍተነገሮች ዉስጥ ትክክል ከሆነ አውነት ስህተት ከሆነ ሐሰት በማለት መልስ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ችግርን ለመፍታት አይጠቅምም በተፈጥሮ ያለንን የአስተሳሰብ ችሎታ ወደ አርቆ ማሰብ ማሳደግ አይቻልም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ራስን የመምራት ችሎታን ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና አለው ዘ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከተሠጡት አማራጮች ትክክለኛውን መልስ ምረጥ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ውስጥ ራስን መምራት ለምን አስፈለገ። ኳስ መንዳት ማለት ኳስን በሜዳ ውስጥ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መሬት ላይ በእግር እያንከባለሉ ይዞ መሄድ ነው ኳስን ስንነዳ ከእግራችን ብዙ ሳናርቅ በቁጥጥራችን ስር ማዋል አለብን ኳስን ስንነዳ ለረዥም ጊዜ ጎንበስ ብለን በአይናችን ወደ ኳሱ ማየት አስፈላጊ አይደለም ስለዚህ በየመሀሉ ቀና በማለት የተቃራኒ ቡድን ተጫዋችን የቡድናችንን ተጫዋቾችና ሜዳውን መቆጣጠር አስፈላጊ ነው ካስ በሚነዳ ጊዜ ትኩረት የሚሹ ነጥቦች ካሱን ከአግራችን ማራቅ መተው ፊትለፊት እያዩ ኳስን መንዳት ተቃራኒ ቡድን ዘንድ ስትደርስ የአቋቋም ሁኔታን በማየት ልታልፍ የምት ችልበትን አቅጣጫ መለየት አማራጭ ካጣህ በስተቀር ለረዥም ጊዜ ኳስ ከራስ ዘንድ ማቆየትን መተው ለቡድንህ ተጨዋቾች ኳስን በፍጥንትና በተመቻቸ ቦታ መስጠትና ይህን የ መሳሳሰሉት ናቸው ምስል በዉጭ የእግር ጎን ኳስ መንዳት የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟትቅ ሁሉም ተማሪዎች ኳስ ቢኖራቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ቢያንስ በቡድን አንድ ኳስ ሊኖር ይገባል « ከሦስት እስከ አምስት የሚሆኑ ኮኖችን ማዘጋጀት ኮኖችን ሜትር አራርቆ ማስቀመጥ ተማሪዎች ተራቸውን ጠብቀው በኮኖች መካከል ኳስን እየነዱ መወጣት በመጨረሻ ሰውነትን ማቀዝቀዝና ማጠናቀቅ ምስል በኮኖች መካከል መውጣት ምስል በኮኖች መካከል በውጭ የእግር ጎን ኳስ መንዳት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ በቡድን ጨዋታ ዉስጥ በውጭ የአግር ጎን ኳስን አሳጥሮ መንዳት መጣ ገ ኘ ዮሙር ሙኤኤርኤኡኤጨኤሙኤጨርሁኤኡ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ክፍለጊዜ በኋላ » በትንንሽ ቡድኖች ጨዋታ ውስጥ በውጭ የአግር ጎን ኳስን አሳጥሮ መ ንዳትን ትገልጻላችሁ በትንንሸ ቡድኖች ጨዋታ ውስጥ በውጭ የእግር ጎን ኳስ አሳጥሮ በመንዳት ታሳያላችሁ ተግባር ኤሙፌዴጤሙሒሥሚርኤኡ ጩጨ በውጭ የአግር ጎን ኳስ የመንዳት ዘዴን ግለጽ በውጭ የእግር ጎን ኳስ መንዳትን በምን ግዘ ትጠቀማለህ። ኳስ በዉጭ የእግር ጎን በማሳጠር የሚነዳው አግርን በቁርጭምጭሚት ላይ ወደ ውስጥ በማጠፍ ነውብዙ ጊዜ የሚንጠቀመው የኳሷን አቅጣጫ በወገብ ላይ በ ድግሪ ለመቀየር ይረዳናልእንደዚሁም ኳስ በተለያየ አቅጣጫ አእንድትንከባለል ይጠቅመናል የልምምድ ዘዴ ሰዉነትን በሚገባ መሟሟቅ « ተማሪዎች ለሁለት አንድ ኳስ ይኑራቸው ፊትለፊት ያሉ ተማሪዎች ኳስ መንዳት ካስ ያልያዙ ተማሪዎች ኳስ የያዙትን መከታተል « ተማሪዎች የተፈለገውን ርቀት ሲደርሱ ኳስ ላልያዘዉ መስጠት ትማሪዎች ከታች ባለው ስዕል መሠረት በመደጋገም ይሰራሉ በመጨረሻ ሰውነትን በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ዴጩ ጸሙ ዴ ሠ ምስል ቀዳሚዉን በመመልከት መሥራት የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ « ሰውነትን በሚገባ ማሟሟትቅ « የሚያስፈልገውን ያክል ኮን ማዘጋጀት ከ ሰው ያለውን ትናንሽ ቡድኖች መመስራት ትንሸ ሜዳ ሜትር ደ ሜትር የሚሆን በኮን ወይም በሚታይ ምልክት መከለል ተጫዋቾች ኳስ በመያዝ እርስበርስ አየተቀያየሩ በውጭ የእግር ጎን ከተ ከለለ ሜዳ ሳይወጡ ኳስን መንዳት አለባቸው በመጨረሻ ሰውነት ማቀዝቀዝና ማጠናቀቅ ጻጻ ጨ ራ ፎሬፎጤ ዉ ረኣ መ ጩ ምስል በአራት ማዕዘን ውስጥ ኳስ መንዳት ረኣ በቡድን ጨዋታ ዉስጥ ካሲስን በከፍተኛ በፍጥነት መንዳት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብህቃት ከዚህ ትምህርት ክፈለጊዜ በኃላ በከፍተኛ ፍጥነት ኳስን መንዳትን ሠርታችሁ ታሳያላችሁ በካፍተኛ ፍትነትኳስን የመንዳትን ጥቅም ትናገራለህ በካፍተኛ ፍትነትኳስን የመንዳት ችሎታን ሠርተህ ታሳያለህ ተግባር ኳስን በካፍተኛ ፍጥነት መንዳት ማለት ምን ማለት ነው ። ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ኳስን በካፍተኛ ፍትነት መንዳት ማለት በቁጥጥር ሥር የዋለችን ኳስ በፍጥነት ወደ ተቀራኒ ሜዳ መንዳት ማለት ነውኳስን በከፍተኛ ፍትነት መንዳት ወደ ተቃራን ሜዳ ለመጠጋትና ክፍት ወደሆነው የተቀራኒ ቡድን ሜዳ ኳስ ይዞ ወደ ግብ ለመጠጋት ይጠቅማል በአግር ኳስ መልሶ ማጥቃት ወስጥ በፍጥነት የተቃራኒ ቡድንን አባብሎ ለማለፍ ኳስን በከፍተኛ ፍጥነት መንዳት የሚረዳ ዘዴ ነዉ የልምምድ ዘዴ ሰዉነትን በሚገባ ማሟሟቅ ርዝመቱ ሜትር አእ ሜትር የሆነዉን ሜዳ በኮን ወይም መታየት በሚችል ምልክት መለየት ኳስ የያዙት ተማሪዎች ኳስ ካልያዙ ተማሪዎች ሜትር ርቀው መቆም ኳስ ይዘው ያሉት ተማሪዎች ኳስ አንዲነዱ ምልክት መስጠት ምልክት እንደተሠጠ ተማሪዎች ኳስ መንዳት ይጀምራሉ ኣስ ያልያዙት ተማሪዎች ኳስ ለመቀማት ከኋላቸዉ ይሮጣሉ ተማሪዎች ልምምዱን እርስበርስ በመቀያር ይቀጥላሉ በመጨረሻ ሰዉነትን በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ምስል ኳስ በካፍተኛ ፍጥነት የመንዳት ልምምድ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በቡድን በጨዋታ ዉስጥ የተለያዩ የኳስ አነዳድ ዓይነቶችን መጠቀም ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸ የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ክፈለ ግዜ በኋላ የተለያዩ ኳስ የመንዳት ዓይነቶችን ትዘረዝራላችሁ የተለያዩ ኳስ የመንዳት ዓይነቶችን በመስራት ታሳያላችሁ የተለማመዳችውትን የተለያዩ ኪስ መንዳት ዓይነቶችን ደንቃላችሁ ተግባር ኳስ የመንዳት ዓይነቶች ምን ምን ናቸዉ። ኳስ የመንዳት ዓይነቶች የተለያዩ ዓይነቶች ናቸዉ አነሱም በዉስጥ የአግር ጎን መንዳት በውጭ የአግር ጎን መንዳት በላይኛው አግር ፊት መንዳትና በሦስቱ ቅልቅል መንዳት ናቸዉ በአግር ኳስ ጨዋታ ወስጥ የኳስ አመጣጥ የተለያየ ስለሆነ የሰውነታችንን ክፍሎች በማቀናጀት በመቆጣጠር በተለያየ የመንዳት ዘዴዎች ወደ ግብ መጠጋትበክፍት ሜዳ ውስጥ መግባትና ወደ ራስ ቡድን ተጠግቶ ለመጫወት የተመቻቸ ሁኔታን ለመፍጠር ይረዳል የልምምድ ዘዴ ሰዉነትን በደንብ ማሟሟትቅ ከ አስከ አባል ያለወን ቡድን መመሥረት በዚህ ልምምድ ውስጥ ሁሉንም የኳስ አነዳድ ዓይነቶችን መጠቀም « የተለያየ የኳስ አነዳድ ዓይነቶችን በቀስታ በመንዳት መጀመር ፍጥነት አየጨመሩ በመሄድ ኳስን በተለያየ የአግር ክፍሉች መንዳት በከፍተኛ ፍጥነት በመካከለኛ ፍጥነትና በዝግታ ፍጥነት በመቀያየር መለማመድ በዚሁ መሠረት ልምምዱ የሚቀጥል ይሆናል በመጨረሻ ሰውነትን ማቀዝቀዝና ማጠናቀቅ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ በቡድን ጨዋታዎች ውስጥ ኳስን ከታች ወደ ላይ መለጋት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት ክፈለ ጌዜ በላ ኳስን ከታች ወደ ላይ የመለጋት ቅደም ተከተልን ትዘረዝራላችሁ ኳስ ከታች ወደ ላይ መለጋትን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ካስን ከታች ወደ ላይ የመለጋት ጥቅምን ትናገራላችሁ ተግባር ከታች ወደ ላይ መለጋት ጥቅም ምን ምን ናቸው ። ከታች ወደ ላይ የመለጋት ቅደም ተከተል ተናገር ከመረብ ኳስ ጨዋታመሰረታዊ ክህሎቶች ውስጥ አንዱ ኳስ መለጋት ነው በመረብ ኳስ ጨዋታ ውስጥ መለጋት ጨዋታዉ የሚጀመርበት ነዉ ኳስ የመለጋት ጥቅሞች ጨዋታ ለማስጀመር ከጨዋታ ውጪ የሆነውን ኳስ ወደ ጨዋታ ለመመለስና በመድፈቅ ነጥብ ለማግኘት ይሆናልል የመረብ ኳስን ከታች ወደ ላይ መለጋት ከመረብ ኳስ መለጋት ዓይነቶች ውስጥ ቀላሉ ነው የሚለጋበትም ሂደት አንድን አግር ወደ ፊት በማስቀደም ወይም ሁለቱንም አግር በትከሻ ስፋት ልክ ወይም አኩል በመክፈት በአንድ እጅ ኳሱን ትንሽ ወደ ላይ በመወርወር ኳስ ባልያዘው አጅ ከታች ወደ ላይ በመለጋት ይከናወናል የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በሚገባ ማሟሟቅ ላ ፊትን ወደ መረብ አዙሮ መቆም አንድን አግር ወደ ፊት በማስቀደም ወይም ሁለቱንም አግር በትከሻ ስፋት ልክ ወይም አኩል በመክፈት መቆም ካስ በማይለጋበት እጅ ላይ ወደፊት ኳስን መያዝ ካስ የሚለጋበትን አጅ ማዘጋጀት የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ካስ የምትለጋበት አቅጣጫ ማየት ካስን ትንሽ ወደ ላይ በመወርወር ከኋላኛው በሚመጣ እጅ መለጋት ካስ የለጋው እጅ ኳስን ወደፊት መሸኘት በዚህ መልኩ በድግግሞሽ መለማመድ ኢብ ጽጳያያኖ ምስል ከታች ወደ ላይ ኳስ መለጋት ካስን ከታች ወደ ላይ መለጋት በጨዋታ መልክ መለማመድ በጨዋታ ውስጥ ለመጠቀም ይረዳልስለዚህ ሁለት ሁለት ሰው ወይም ከዚያ በላይ በመሆን ካስን ከታች ወደ ላይ በመለጋት በመሠጣጣት ልምምድ ማድረግ ያስፈልጋል ኳስን ከላይ ወደ ታች መለጋት ተማሪዎች ቢያንስ መጎናጸፍ ያለበቸው የመማር ብቃት ከዚህ ትምህርት በኋላ ኳስን ከላይ ወደ ታች መለጋት ምን እንደ ሆነ ትገልጻላችሁ ኳስን ከላይ ወደ ታች የመለጋት ቅደም ተከተል ትዘረዝራላችሁ ካስ ከላይ ወደ ታች መለጋት ሠርታችሁ ታሳያላችሁ ነ ክስን ከላይ ወደ ታች የመለጋት ጥቅምን ትናገራላችሁ ኳስ ከላይ ወደ ታች መለጋትን በጫወታ ዉስጥ ሠርታችሁታ ሳያላችሁ። ርሮረርኤርኢኢፌርርፌ ፌዴ ፌር ተግባር የመዝናኛ ጨዋታዎችን ትርጉም ተናገር የመዝናኛ ጨዋታዎችን ጥቅም ዘርዝር የመዝናኛ ጨዋታዎች ለተሳትፎ የሚከናወኑ ጨዋታዎች ሆነዉ የአካል ብቃትን ማዳበርለደስታና ማሕበራዊ ግንኙነትን ለማጠንከር የሚውል ነውየአዝናኝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጨዋታዎች አንቅስቃሰ በግልም ሆነ በቡድን በመሠራት ራስንም ሆነ ሌላውን ሰው የሚያዝናኑ ናቸዉ አንዳንድ ጊዜ በውድድር መልክ የሚከናወኑ ሲሆኑ በጥቂት ሕጎች ይካሄዳሉ አዝናኝ ጨዋታዎች የአእምሮ ጭንቀት ችግሮችን የሚቀንሱ ናቸዉ እንደዚሁም በትንሽ ሃይል ሰዎችን ለማዝናናት የሚያገለግል ይሆናል አነዚህ አዝናኝ ጨዋታዎች የተለያየ ዓይነት ናቸዉአነሱም የባሕል ጨዋታዎችታዋቂ ጨዋታዎችና እንቆቅልሽ ጨዋታዎች ናቸዉ የባሕል ጨዋታዎች የፈረስ ጉግስና ገበጣ ጨዋታ ናቸውታዋቂ ጨዋታዎች እንደ ኳስ ጨዋታና የውኃ ዋና ናቸውአንቆቅልሽ ጨዋታዎች እንደ አንቆቅልሽ ተሬቶችሽለላና ቀረርቶ ናቸው የምፅራፉ ማጠቃለያ የአግር ኳስን በውጭ የእግራችን ጎን ከቦታ ወደ ቦታ ይዞ መሄድ በትናንሽ የቡድን ጨዋታዎች ውስጥ አታሎ ለማለፍ አደሚጠቅም ተምራችልኳስን ተቆጣጥሮ የመንዳት ችሉታ ከራስ ቡድን የተሰጠ ኳስ ወይም በስህተት ከተቃራኒ ቡድን የመጣን በመቆጣጠር ወደ ፊት ለመግፋት ይረዳል መረብ ኳስ ውስጥ ከታች ወደ ላይ መለጋት ጨዋታን ለማስጀመር ከጨዋታ ውጭ የሆነውን ኳስ ወደ ጨዋታ ለመመለስና ለመድፈቅ ይጠቅማልስለዚህ በግልም ሆነ አነስተኛ ቡድን ውስጥ በስራ ላይ ማዋል አስፈላጊ ነው የምዕራፉ መልመጃ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል ከሆነ እውነት ስህተት ከሆነ ሐስት በማለት መልሱ የመረብ ኳስ በመለጋት ይጀምራል ኳስን ከታች ወደ ላይ መለጋት ከኳስ መለጋት ችሎታዎች ውስጥ በጣም ቀላሉ ነው ኳስ መንዳት ውስጥ ዝም ብለን ኳስን ብቻ በአይናችን እያየን መንዳት አስፈላጊ ነው ክፍል የተማሪ መጽሐፍ አግር ኳስን በውስጥ የአግር ጎን መንዳት ለራስ ቡድን አባለት ምቹ ሁኔታ አይፈጥርም ዘ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆነውን መልስ ምረጡ በውጭ የአግር ጎን አግር ኳስን የመንዳት ጥቅም ያልሆነው የቱ ነዉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact