Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G4.pdf


  • የቃላት ደመና

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G4.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ድውመኤእፎዕ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ የአካል እንቅስቃሴ ልምምድ የልብና የሳምባን ብርታት ከሚያጠናክሩ አንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚመደበው የትኛው ነው። ይሄም ተማሪዎች የተቀናጀ አንቅስቃሴዎች ሲሰሩ የሰውነት ሚዛንን በእጅ ላይ ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች ሰውነት ላይ እንደ ቅባት አይነት ነገር መቀባት አይቻልም የአጅና አግር ጥፍሮችን አንድሁም ፅም አሳድጎ መጫወት አይቻልም ውድድር እየተካሄደ ባለበት ጊዜ የተወዳዳሪ ፀጉርና ልብስ መያዝ ያስቀጣል ከአንድ ተጫዋች የሚጠበቅ ስነ ምግባር በማሟላት ጨዋታ ውስጥ መሳተፍ ትግል ጨዋታን የሚያጫውቱ ዳኞች ብዛታቸው ስሆኑ በዉድደሩ ላይ የየራሳቸው ሚናና ግዴታ አላቸው እነዝህም ኛ አጫዋች ኛ ነጥብ መዝጋቢ ኛ ጊዜን የሚቆጣጠርና ኛ የጤና ባለሙያ ናቸው ማሳሰብያ ተማሪዎች ሲወዳደሩ በተመሳሳይ ዖፆታ በአካል ወይም ሰውነት ብቃት በርዝመትና ክብደት ማወዳደር እንችላለን የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በ ክፍል።

  • Cosine ማጠቃለያ

መ መግቢያ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እውቀትንና ጥበብን በውስጡ የሚያካትት ሆኖ እንደ ሌላ የትምህርት አይነቶች ክፍል ውስጥ የሚማሩት ሳይንስ እንድሁም ለየት የሚያደርገዉ ደግሞ በአካል ሜዳ ላይ የሚሰራና የሚለማመዱት ነው አሱም የተማሪዎችን ስነ አእምሮ አመለካከትና አካልን ማሳደግና ማዳበር ውስጥ ከፍተኛ ቦታ አለው በዚህ ውስጥ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ያላቸውን ችሎታና ጥበብ ከቤተሰብና አካባቢያቸው የተማሩትን በተጨማሪ በዚህ ትምህርት ክፍል ይዘቶች የተፃፉትን በመማርና በመለማመድ በእጅጉ በሁሉም ሙሉ ሆኖ ለመገኘት ማለትም በአካል በአእምሮ በማህበራዊ በመንፈሳዊና በውስጣዊ ስሜት ሀየሚወዱና የሚሰሩለት ዜጋ ሆኖ ችሎታን በመጎናፀፍ አስፈላጊ የሆነውን ግልጋሎት ይሰጣሉ በአጠቃላይ ተማሪዎች በዚህ መፃህፍት ውስጥ የምትማሩት መሰረታዊ አንቅስቃሴዎች የተቀናጀ የአካል እንቅስቃሴ ከሙዚቃ ምት ጋር በጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ ማህበራዊና ውስጣዊ ስሜትን መማር ጤናና የአካል ብቃት ጀምናስቲክስና በአካባቢ ደረጃ ታዋቂ ባህላዊ ውዝዋዜና ባህላዊ ጨዋታዎችን የምትማሩት ይሆናል የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል ምፅራፍ አንድ ሀ ህህ እ ከ ከ ሲን ን ን ደ ን ን ሄን ን ንዘ ን ን ቴለ ቴቴ ሄሄ ቴቴ ቴ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ችሎታ ኢ« ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታዊ እአንቅስቃሴዎች አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ አንቅስቃሴዎች በተተለያዩ መሳርያዎች ጋር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ምዕራፍ ሁለትፌ እ ሄሄንሄ ሄ ሄ ለ ለ ዘህህ ከሙዚቃ ድምፅ ምትሪትምጋር የሚሰሩ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ከሙዚቃ ድምጽ ምት ጋር መሳሪያ ኳስ በመጠቀም የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ፊ««ኢ««««« ምዕራፍ ሶስት ኒኢ ሀ«ኢ««« ማህበራዊና ውስጣዊ ስሜትን መማር ጨዋታና እንቅስቃሴ ውስጥ ራስን መቆጣጠር መለማመድ ጨዋታና እንቅስቃሴ ውስጥ ውሳኔ መስጠትን መለማመድ ጨዋታና እንቅስቃሴ ዉስጥ ትኩረትን መቆጣጠርን መለማመድ አ ል ብቸ የአካል ብቃት ን ን ዘ ን ሄሄ ን ሄሄ « ፊ የልብና የሳንባ ብርታትን የሚያዳብሩ የአካል እንቅስቃሴዎች የጡንቻ ብርታት እንቅስቃሴ ልምምድ መተጣጠፍ ከከ ከ ከ ከ ከ ክክ አ አ አ አ ደ አአአ አ ከ ይአ ህአ አአአ አዚ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ዯድመመፎኗሽ ቅልጥፍና ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ አ ከ አ ዘ ከ አ አ ዘ ዘክ ። ምዕራፍ አምስተጎ ን እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አን አ አ አ አ ሄን አ አ ሄክ ቴን ጂምናስቲክስ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ አ ከ አ አ ከ እ አ አቴ ቀላል መሰረታዊ የጂምናስቲክስ ችሎታ መሬት ላይና በመሳሪያ የሚሰሩ መሰረታዊ ጅምናስቲክስ ነ » ምዕራፍ ስድስትኢ«ኢ ን ን ሄን ን ሄሄ በአካባቢ ደረጃ ያሉ ባህላዊ ውዝዋዜና ጨዋታዎች ተማሪዎች የሚኖሩበት አካባቢ ያሉ ታዋቂ ባህላዊ ውዝዋዜዎች ተማሪዎች በሚኖሩበት አካባቢ ያሉት ታዋቂ ባህላዊ ጨዋታዎች የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምዕራፍ አንድ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ችሉታ ከዚህ ምዕራፍ የሚጠበቁ ውጤቶች ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በላ በአካል እንቅስቃሴ ውስጥ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታን በትክክል ስራ ላይ በማዋል ሰርታችሁ ታሳያላችሁ በጨዋታ ውስጥ በመሳተፍ ምርጥ የሆነውን መሠረታዊ እንቅስቃሴ ትለያላችሁ የተለያዩ መሠረታዊ እንቅስቃሴ ችሎታዎችን በመቀላቀል ጨዋታ ላይ የተመሰረተ የአካል እንቅስቃሴ ስትሰሩ ቀስበቀስ ለውጡን ስራ ላይ ታውላላችሁ በተለያዩ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በምትሳተፉበት ጊዜ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ በሚሰሩና አንድ ቦታ በመቆም በሚሰሩ እንቅስቃሴዎች መካከል ያለዉን ልዩነት ትለያላችሁ ጥሩ የሆኑ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታዎችን ትለያላችሁ ከጓደኛና ከቡድናችሁ ጋር በሕብረት ትሰራላችሁ መግቢያ የዳበረና የተቀናጀ መሠረታዊ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ችሎታ መኖር ለሰው ልጅ ጤናማ ህይወትና ቅልጥፍና ከፍተኛ ጥቅም አንዳለዉ የተለያዩ የስፖርት ሳይንስ አጥኝዎች በጥናቶቻቸዉ ግኝት አስረድተዋል በተጨማሪም የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የተለያዩ ውጣ ውረዶች የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል ሙጋ በ ውስጥ አልፎ አዚህ መድረሱን የታሪክ ዳራዎች ያስረዳሉ በዚህ መሠረት ተማሪዎች የተቀናጁ አካል ብቃት አንቅስቃሴ ውስጥ በስፋት ከተሳተፉ የሚከተሉትን ጥቅሞችን ያገኛሉ እነዝህም የአካል ጥንካሬ እርስበእርስ ግንኙነት ጤናማ አስተሳሰብ በተጨማሪም ውጤታማ ኑሮ ለመኖር ከፍተኛ ጥቅም ያገኛሉ ተብሎ ይታመናል ስለዝህ በዚህ ምዕራፍ ይማራሉ ተብሎ የተቀመጡ ነጥቦች ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ አንቅስቃሴዎች አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች እና ከተለያዩ መሳሪያዎች ከኳስ ጋር የሚሰሩ አንቅስቃሴዎችን ያካትታል ስለሆነም ከላይ የተዘረዘሩት የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ጠቀሜታ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በንቃት እንድትሳተፉ ከተማሪዎች የሚጠበቅ ይሆናል መሠረታዊ አንቅስቃሴዎች ችሎታ መሠረታዊ የእንቅስቃሴዎች ችሎታ በሶስት ቦታ ይከፈላሉአነሱም ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታው እንቅስቃሴዎች አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ መሠረታዊ አንቅስቃሴዎች እና ከተለያዩ መሳሪያዎች ከኳስ ጋር የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ናቸው ከቦፆሥሶቻ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታዊ አንቅስቃሴዎች ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ የአካል አንቅስቃሴዎችን ትገልጻላችሁ ከሠሀቦታ በመንቀሳቀስ እንቅስቃሴ መስራት ያለውን ጥቅም ትዘረዝራላችሁ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል መኤፎ ተግባር ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ አንቅስቃሴ መስራት ማለት ምን ማለት ነው። ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ እንቅስቃሴ መስራት ያለዉን ጥቅም ግለፅዕ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታው እንቅስቃሴዎች አይነት ግለፅ ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታ ማለት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ የእንቅስቃሴ አይነት ነው ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታዎች ለተማሪዎች ከፍተኛ ፋይዳ አላቸው ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ እንቅስቃሴ ችሎታዎች ካሉት ፋይዳዎች መካከል የተወሰኑ ከዚህ በታች የተቀመጡ ናቸው እነዝህም የሰውነት ጡንቻ ጥንካሬና ቅልጥፍና መጨመር የአዕምሮ አድገትና የማሰብ ችሎታን ለመጨመር » የአካል እና የአዕምሮ ቅንጅት ችሉታን ለማዳበር የአካል ብርታትን ለማሳድግ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው « የግንዛቤ ችሎታን ለመጨመር እና የመሳሰሉት ናቸው የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል መር ምጉ ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ መሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ከዚህ በታች በስፋት ተዘርዝረዋል እነሱም ሀ ከሙዚቃ ድምፅ ምት ጋር የተቀናጀ በአንድ አግር የመዝለል አንቅስቃሴ ይህ የእንቅስቃሴ አይነት በቅድሚያ በአንድ እግር በመቆም ተቃራኒውን አግር ደግሞ በማጠፍ አና እጅን ወደ ክርን በማጠፍ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሙዚቃ ድምፅ ምት ወይንም የተለያዩ ምቶችን በመጠቀም በመዝለል የሚሰራ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነታችን በደንብ ማሟሟቅና ማሳሳብ በአንድ እግር በመቆም ሌላውን ደግሞ ከመሬት በማንሳት አጥፎ መዘጋጀት አጅን ወደ ክርን በማጠፍ መቆም የሰውነትን ክብደት የተሸከመውንና ታጠፎ የነበረውን አግር ወደ ላይ በመዘርጋት መዝለል አጅና አግርን በሃይል በመወርወር መዝለል ከላይ የተዘረዘሩትን በመደጋገም መለማመድ ከሙዚቃ ድምፅ ምት ጋር በአንድ አግር የመዝለል እንቅስቃሴ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ሏን። አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ አንቅስቃሴዎች ጥቅም ዘርዝሩ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ረ ክፍል ነፓጨመኗኒ ይህ አንቅስቃሴ ከመሠረታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ሲሆንዘ ከቦታ ወደ ቦታ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ አንድ ቦታ በመቆም የሚሰራ የአካል እንቅስቃሴ ነው አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ የአካል አንቅስቃሴን ለተማሪዎች አካል እና አዕምሮ አድገት ከፍተኛ ጠቃሜታ ይኖራቸዋል እነሱም የሰውነት ሚዛን ለመቆጣጠር « የአካልና የጡንቻ ጥንካሬን ያሳድጋል የራስ ስሜትን የመቆጣጠር ችሉታን ያዳብራል አንድን ስራ ለረጅም ሰዓት በትኩረት እንድትሰሩ ያደርጋል በራስ የመተማመን ችሉታን ያዳብራል የመተጣጠፍ ችሉታ ማሳደግና የመሳሰሉት ጥቅሞች ናቸው አንድ ቦታ በመቆም የሚሰሩ የአካል እንቅስቃሴ ችሎታዎች የሚከተሉት እንቅስቃሴዎች ናቸው እነሱም ሀ ሰውነትን የመቀልበስና የማጠፍ እንቅስቃሴ ሰውነትን የመቀልበስና የማጠፍ እንቅስቃሴ ከመተጣጠፍና መዘርጋት እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ በመቆም ወይም በመቀመጥ ከግራ ወደ ቀኝ ወይንም የላይኛዉን አካል ወደ ታችኛዉ አካል በማጠፍ ወይም በማሳሳብ የሚሰራ አንቅስቃሴ ነው ለምሳሌ በመቆም ወይም በመቀመጥ የአግርን ጣት መንካትወደ ጎን ሰውነትን ማጠፍ እና የመሳሰሉት እንቅስቃሴዎች ናቸው የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በደንብ ማሟሟቅና ማሳሳብ አንቅስቃሴ የሚሰራበትን ቦታ መምረጥ የሰውነት አቋቋምና አቀማመጥ በትክክል ማስተካከል በመቆም ወይም በመቀመጥ ከወገብ በላይ ያለውን አካል ማጠፍና የእግርን ጣቶችን መያዝ ቀስ በቀስ የመተጣጠፍ አንቅስቃሴ መጠን አየጨመርን በመሄድ የህመም ስሜት ሲሰማን ማቆም ከላይ በተዘረዘሩት መሰረት በተደጋጋሚ መለማመድ ሰውነትን የመቀልበስ ወይንም የማጠፍ እንቅስቃሴ ለ አግርን ወደላይ የማንሳት አንቅስቃሴ ወደ ፊትለፊትና ወደጎን ይህ አንቅስቃሴ ጠንካራ የሰውነት ጡንቻ እንድኖረን የሚረዳን ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነታችን በደንብ ማሟሟቅና ማሳሳብ ጉልበትን በማጠፍ ተራ በተራ ወደ ደረት በማንሳት መለማመድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል መኤ የሰውነትን ሚዛን በመጠበቅ እግርን ተራ በተራ ወደ ጎን ወደ ላይና ወደታች በማንሳት በተደጋጋሚ መለማመድ አግርን ወደ ተለያዩ አቅጣጫ ማንሳት ጠ ሰውነትን የማሳሳብ የማፍታታት አንቅስቃሴ ከባድ እንቅስቃሴን ከመስራታችን በፊት መጀመሪያ ሰውነታችንን በማሳሳብ በማፍታታት ለቀጣዩ እንቅስቃሴ አራሳችንን ለማዘጋጀት ሁልጊዜ የሚንጠቀምበት እንቅስቃሴ ነው ጥቅሙም በአካል እንቅስቃሴ ውስጥ ሊደርሱ የሚችሉትን ጉዳቶች ለመቀነስ ይረዳል የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በደንብ ማሟሟቅና ማሳሳብ በትከሻ ስፋት ልክ አግርን በማራራቅ መቆም። ሀ በርቀት ኳስ መወርወር ለ በቡድን ኳስ መወርወርና መያዝ ሐ በእንቅስቃሴ ላይ ያለውን እቃ ኳስ መምታት መ ሁሉም መልስ ናቸው ለሚከተሉት ጥያቄዎች አጭር መልስ በአጭር መልሱ ሦስቱን መሠረታዊ እንቅስቃሴዎችን በመለየት ፃዓፍና በመሳሪያዎች ከሚሰሩ መሠረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታዎች ምሳሌ የሚሆኑ ሦስት ነጥቦች ግልፅ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ጡ ክፍል የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምፅራፍ ሁለት ከሙዚቃ ድምፅ ምትሪትምጋር የሚሰሩ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ከምፅራፉ የሚጠበቅ የመማር ውጤቶች ከዚህ ምዕራፍ በጊላ ተማሪዎች የሙዚቃ ድምጽ ምት በመጠቀም ከአንድ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ወደ ሌላ እንቅስቃሴ በመቀየር ታሳያላችሁ ትክክለኛውን የሙዚቃ ድምጽ ምት እንቅስቃሴ ችሎታ በመፍጠር ትሰራላችሁ ከጓደኛሦ ቡድን ጋር የውዝዋዜ ሙዚቃ ምት ከቋሚ አንቅስቃሴ ምት ጋር ማስማማትን ታዳብራላችሁ በተለያዩ የተቀናጀ አካል አንቅስቃሴ ውስጥ የእንቅስቃሴ ክብደት ደረጃዉን ትረዳላችሁ አጠቃላይ የሰውነት ብቃት ትጎናጸፋላችሁ የተቀናጀ የሙዚቃ ድምጽ ምት አንቅስቃሴ በመጠቀም ማህበራዊና ውስጣዊ ስሜታችሁን ትጎናጸፋላችሁ ተማሪዎች በግላችሁ ከሙዚቃ ድምጽ ምት ጋር እንቅስቃሴ በመፍጠር ታሳያላችሁ ከሙዚቃ ድምጽምት ጋር የሚሰሩ የተቀናጀ እንቅስቃሴዎችን ታደንቃላችሁ ትክክለኛና ትክክለኛ ያልሆኑት ውዝዋዜና የተቀናጀ እንቅስቃሴ ላይ ሀሳብ ትሰጣላችሁ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል ውው ሁጅ መግቢያ ከሙዚቃ መሳሪያ ሚትሪትም ጋር የአካል እንቅስቃሴ በማቀናጀት መስራት ለተማሪዎች ችሎታቸዉን ለማዳበር መሠረታዊ ከሆኑት እንቅስቃሴዎች ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነው በዚህ ምፅራፍ ውስጥ የተቀናጀ እንቅስቃሴ ችሎታን መፍጠርን ትኩረት በማድረግ የምትማሩ ይሆናል ከሙዚቃ ድምጽ ምት ጋር መሳሪያ ኳስ በመጠቀም የሚሰሩ አንቅስቃሴዎች ተግባር ከኳስ ጋር ወይንም መሳሪያ በመጠቀም የሚሰሩ የተቀናጁ አንቅስቃሴዎችን ጻፉዘርዝሩ ከኳስ ጋር ወይንም መሳሪያ በመጠቀም ከሙዚቃ ምት ጋር የአካል እንቅስቃሴን የመስራት ጥቅም ምንድን ነው። የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ት። መሟኗኒ የሙዝቃ ምትሪትም ማለት አንድ አንቅስቃሴ የሚሰራበት የጊዜ ቆይታ ማለት ነው በዚህ መሠረት የቆይታ ጊዜ በፍጥነት በቀስታ እና መካከለኛ በመሆን የሚበላለጥ ይሆናል ተማሪዎች ከኳስ ጋር ወይንም መሳሪያ በመጠቀም የሚሰራ የተቀናጁ አንቅስቃሴዎችን በሚሰሩበት ጊዜ የሙዚቃ መሳሪያ ሪትም ወይም ምቱን በመከተል የተለያዩ የተቀናጁ እንቅስቃሴዎችን ኳስ ወይንም መሳሪያ በመጠቀም መንቀሳቀስ ይችላሉ ከሙዚቃ መሳሪያ ጋር የተቀናጁ የአካል አንቅስቃሴ ችሎታ ጥቅሞች ለመዝናናት እአና ለመደሰት የሚያስፈልጉ ችሉታዎችን ለማዳበር የአካል ብቃት እና ትክክለኛ የሰውነት አቋም እንዲኖር ለማድረግ ነባ የሆነ ውስጣዊ ስሜት እንዲኖረን ይረዳል የሰውነት ሚዛንና ቅንጅት ለማዳበር የኳስ ጨዋታ ብቃት እና ችሉታን ለማዳበር የሙዚቃ ድምፅ አና ምትን በመረዳት ወደ አንቅስቃሴ የመቀየር ችሉታን ያዳብራሉ የውዝዋዜ እንቅስቃሴ ችሎታን ለማዳበርና የመሳሰሉት ናቸው ሀ ከሙዚቃ ድምፅ ምት ጋር የእንቅስቃሴ ክብደትጫና አየጨመሩ መሄድ ከሙዚቃ ድምፅ ምት ጋር የእንቅስቃሴ ክብደትጫና አየጨመሩ መፄድ ማለት ከሙዚቃ ድምፅ ምት ጋር ቀስበቀስ የተቀናጀ እንቅስቃሴ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ራሙ ለ መጨመር ወይንም ከአንድ እንቅስቃሴ ወደ ሌላ እንቅስቃሴ እየቀየሩ በመሄድ የሚሰራ ነው ኳስ በመጠቀም በአጅ የሚሰሩ የተቀናጁ አንቅስቃሴዎች የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በደንብ ማሟሚቅና ማሳሳብ አንድ ቡድን ስያጨበጭቡ ሌላ ቡድን ደግሞ በመቆም የምቱን ድምፅ በመከተል ተራ በተራ በሁለት እጅ ኳስን ወደ ላይ በመወርወር መያዝኽ አጅ ስመታ አየቆጠሩ አርምጃ በመውሰድ ኳስ ወርውሮ መያዝ የሙዚቃ ምትሪትም በመከተል በመቀመጥና በመነሳት በሁለት አጅ ኳስ ወደ ላይ በመወርወር መያዝ የሙዚቃ ምትሪትም በመከተል የመስራት ችሎታ አየጨመረ ስፄድ በአንድ አጅ ተራ በተራ ኳስ ወደ ላይ መወርወርና መያዝን በመደጋገም መለማመድ በመቆም ኳስ በሁለት አጅ መወርወርና መያዝ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ፐፓዯሥሙሇሙመፎ ተቀምጦ በሁለት እጅ ኳስ ወደ ላይ በመወርወር መያዝ በአንድ አጅ ኳስ ወደ ላይ በመወርወር መያዝ ኳስ በመጠቀም በአግር የሚሰሩ የተቀናጁ አንቅስቃሴዎች የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በደንብ ማሟሟቅና ማሳሳብ የሙዚቃ ምትን በመከተል ቆሞ ኳስን በአጭር ርቀት መለጋትና ማቆም በተከታታይ መለማመድ የሙዚቃ ድምፅ በመከተል እርምጃ በመውሰድ ወደፊት ኳስ ማንከባለልና ማቆም ከተከታታይ መለማመድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ብ። ኤሽ በአነዚህ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በተከታታይ በመሳተፍ የሰውነት ጤንነት እነዲኖረንና ጠንካራ የሰውነት ጡንቻ በማጎልበት የዕለት ተፅለት ስራን በቀላሉ ለመስራት ይረዱናል የልብና ሳምባ ስራ ብርታት ለብዙ ነገር ይጠቅማሉ አነሱም ለረጅም ጊዜ ሰውነት ጤንነት ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ነፃ ለመሆን የተስተካከለ የልብ ምት አእንዲኖረን ጠንካራ የልብና ሳምባ ጡንቻዎች እንዲኖረን በቂ ደም በሰውነታችን ውስጥ እንዲዘዋወር ለማድረግና ቀይ የደም ህዋሳችን በቂ የሆነ ኦክስጂን እንዲኖረዉ ለማድረግ የመሳሰሉት ናቸው የልብና ሳምባ ብርታት የሚያሳድጉ የአካል ልምምድ ውስጥ የሚከተሉት አንዲትለማመዱ ይሆናል ሀ በግልና በቡድን ገመድ ላይ መዝለል ገመድ ዝላይ የልብና ሳምባ ብርታት ለማጠንከር ከሚችሉ አካል አንቅስቃሴ ልምምዶች አንዱ ሆኖ በሁሉም ቦታ በቀላሉ ለመሥራት ምቹ የሆነ የአካል እንቅስቃሴ ነዉ ምክንያቱም ይህ እንቅስቃሴ ገመድና ሊዘል የሚችል ሰው ብቻ የሚፈልግ መሆኑና የሚሰራበት መሳሪያ በቀላሉ በአካባቢ ከሚገኙ ነገሮች የምናገኛቸው መሆኑ ነው የገመድ ዝላይ የሚከተሉት ጥቅሞች አሉት እነሱም በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝ ስብ ለማቃጠልና የሰውነት ክብደት አንዲቀንስ ለማድረግ ሰውነታችን የሚይዘዉ የስብና ስብ ያልሆኑ የሰውነት ይዘቶች እንዲመጣጠኑ ማድረግ የልብና ሳምባ ጡንቻዎች ጥንካሬን ለመጨመር የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ምጅ የሰውነት ጡንቻ ብርታትን ለመጨመር የአካል እንቅስቃሴና የምት እንቅስቃሴ ችሎታን ቅንጅት ለማጠናከር የተማሪዎችን የሰውነት ቅልጥፍናና የእንቅስቃሴ ችሉታ ለማጠናከር የልምምድ ዘዴ ሰውነት በአግባቡ ማሚሟሟቅና ማሳሳብ በትክክለኛ አቋቋም መቆም « ተከሻን ማሳሳብና ነጻ በማድረግ መቆምና ማንቀሳቀስ በአጃችን ገመድ በመያዝ ከራስ በላይ ማሳለፍ እና ከአግር ሥር መሬት በማስነካት ማዞር ገመድ ላይ ከዘለልን በላ ቀስ ብለን ማረፍ ጉልበታችን ቀለል ባለ መልክ ማንቀሳቀስ እና የአግራችንና የጉልበታችን እንቅስቃሴ አቅጣጫ ማጣጣም በመጀመር በመካከለኛ ፍጥነት መዝለል በተከታታይ ገመዱን ከራስ በላይ ማሳለፍና መሬት በማስነካት የቻልነውን ያህል መዝለል በዚሁ መሰረት በሁለት አግር መዝለልን በቡድን መለማመድ ችሎታችን አየጨመረ ሲመጣ በአንድ አግር መዝለልን በቡድን መለማመድ በሙዚቪቃ ምት ቅደም ተከተል በመጠበቅ አንቅስቃሴዉን በቡድን መስራት የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ጫጫጭጩች ክፍል በግልና በቡድን የሚሰራ የገመድ ዝላይ ለ እጅና አግር ወደ ጎን በመዘርጋት ከዘለሉ በጊላ መልሶ መሰብሰብ እጅና አግር ወደ ጎን በመዘርጋት ከዘለሉ በኋላ መልሶ መሰብሰብ በተደጋጋሚ የሚሰራ አንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ አግርን በመሰብሰብ ሁለቱንም አጅ ወደታች ዘርግቶ መቆም ወደ ላይ በመዝለል በትከሻችን ልክ አግር በመክፈትና እጅ ወደ ጎን በመዘርጋት ወደ ጭንቅላታችን ወደላይ ማንሳት አጅና አግር ወደ ጎን በመዘርጋትና በመሰብሰብ መዝለል በዚሁ መሠረት በተደጋጋሚ መለማመድ የተማሪ መሣሪ ሠጸሐ ቪ የ ሁም ሷ አጅና እግር ወደ ጎን በመዘርጋትና በመሰብሰብ መዝለል የጡንቻ ብርታት እንቅስቃሴ ልምምድ ተማሪዎች ቢያንስ መጎናጸፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ተማሪዎች ከዚህ ትምህርት በላ የጡንቻ ብርታት የሚያሳድጉ አንቅስቃሴ ልምምድ ትርጉም ትናገራላችሁ የጡንቻ ብርታት ለማጠንከር የሚረዱ አንቅስቃሴ ልምምዶችን ታደንቃላችሁ የጡንቻ ብርታት ለማጠንከር የሚረዱ እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ተግባር የጡንቻ ብርታት ማለት ምን ማለት ነው። ኗኒሜ የጡንቻ ብርታት ማለት ጡንቻችን በተለያዩ ሥራዎች ውስጥ ለረጅም ጊዜ ያለምንም ድካም ሥራ ላይ የመቆየት ችሉታ ማለት ነው የጡንቻ ብርታት ለማዳበር ከሚረዱ የአካል አንቅስቃሴዎች ውስጥ የተወሰኑት እንቅስቃሴዎች ሀ አጅ ወደ ጎን መዘርጋት የጡንቻ ብርታት ችሎታ ከሚያሳድጉት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ትንሽ ክብደት ያለዉ ነገር በመሸከም እጅ ወደ ጎን በመዘርጋት ለረጅም ጊዜ ማቆየት ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ በትክክለኛ የሰውነት አቋቋም መቀም በሁለቱም እጅ ክብደት በመያዝ ወደ ጎን በመዘርጋትና መመለለስ » ለትንሽ ጊዜ አጅ እንደዘረጉ ማቆየት የብርታት ችሎታ ከጨመረ በኋላ እጅ ተዘርግቶ እንዳለ ወደ ፊለትፊት መዘርጋት የስራ ጊዜና ድግግሞሸ በመጨመር ተራ በተራ መለማመደድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል ክብደት በመያዝ እጅ ወደ ጎን መዘርጋት ለ አጅ ማጣመር ይህም አንቅስቀሴ የአጅ ጡንቻ ብርታት ማሳደግ ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ « አግር በትከሻ ልክ በመክፈት ትክክለኛ አቋቋም መቆም ሁለቱን አጅ ወደ ጎን መክፈት « ሁለቱንም እጅ ወደ ጎን ተዘርግቶ ያለውን ወደ ፊትለፊት በማምጣትና በማጣመር በ ቅርፅ መስራት አጅ ወደ መጀመሪያ ቦታ በመመለስ ደጋግሞ ለረጅም ጊዜ መለማመድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ን ክፍል አጅ የማጣመር እንቅስቃሴ ሐ በአጅ መሬት ገፍቶ መነሳት ጥሽ አፕ በአጅ መሬት ገፍቶ መነሳት የኾሽ አፕ አንቅስቃሴ የጡንቻን ብርታት ከሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከወገብ በላይ ያሉትን የክንድ የደረት የትከሻና የአንገት ጡንቻዎችን ብርታትና ጥንካሬ ከፍተኛ ጥቅም አለው ኾሽ አፕ ለሰውነታችን ያለዉ ጥቅም ብዙ ነው ከነዚህም ውስጥ ጥቁቂቶቹ የራስ መተማመንን ያሳድጋል የሰውነት ጡንቻዎች ጥንካሬን ይጨምራል የሰውነት ክብደት እንዲቀንስ ይረዳል » የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅና አቋም አንዲኖረን ያደርጋል የልምምድ ዘዴ ሰውነታችንን በአግባቡ ማሚሟቅና ማሳሳብ ተረከዛችን ላይ ቁጭ ብለን መሬት በመያዝ አግር ወደ ላ መዘርጋት የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ጭጩጠች ክፍል የ መቪዜዶጢሙው እጃችን በትከሻ ስፋት ልክ መክፈት አለበት ሰውነታችንን በአግባቡ በመዘርጋት ሚዛን ጠብቆ ወደ መሬት መውረድና መመለስ የአጅ ክንዳችን ከመሬት ጋር ዲግሪ በማድረግ የሰውነት ክብደትን በአጅ ላይ በማዋል መስራት ሶስት ዙርና ከዛ በላይ ደጋግሞ በመስራት የጡንቻ ብርታትን ማጠንከር የወንዶች ኾሽ አፕ የሴቶች ሽ አፕ መ ቁጢጥ በማለት መዝለል ቁጢጥ በማለት መዝለል የአካል እንቅስቃሴ ልምምድ የሰውነታችን ጡንቻ ብርታት ለማሳደግ ከፍተኛ ድርሻ አለው ይህ የአንቅስቃሴ ልምምድ አብዛኛውን ጊዜ የሰውነታችንን ጡንቻዎች በማሳተፍ ከፍተኛ የሆነ ጉልበት እንድናወጣ ለማድረግ የላቀ ድርሻ አለው በሌላ መንገድ ደግሞ ቁጢጥ በማለት የሚዘለል እንቅስቃሴ ልምምድን ተማሪዎች በተደጋጋሚ ከተለማመዱ በቀላሉ የጡንቻ ብርታታቸውን ማዳበር ይችላሉ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል »ሙ። የጂምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች ጥቅም ለሰውነት ጥንካሬንና ሀይልን ይጨምራል ጥሩ የመተጣጠፍ ብቃት አእንዲኖር የሰውነት ቅንጅት ለመጨመር የሰውነታችንን የእንቅስቃሴ መጠን ለማወጎት የማመዛዘንና የማስተዋል ችሉታን ለማዳበር በራስ መተማመንን ለማዳበር የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ር ምሁጉ የሌሎችን ስፖርቶች ብቃትን ለማሻካል ማህበራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር « አዕምሮአችንንና ሰውነታችንን ለማዝናናት የሰውነት ሚዛንን ለማዳበርና የመሳሰሉትን ለማዳበር ያግዛል በድጋፍ ምንጣፍ ላይ በራስ መቆም በራስ መቆም መሰረታዊ ችሎታ ሆኖ ተማሪዎች ሲገለባበጡ የሰውነት ሚዛናቸዉን እንዲጠብቁ የሚረዳ ነው በዚህ አንቅስቃሴ ውስጥ ድጋፍ የሚሰጡ ሰዎች ተማሪዎች በፍጥነት ሳይገለባበጡ ሰውነታቸዉን ክርን ላይ በማድረግ ቀስ ብለው አግራቸዉን እንዲያነሱ ማድረግ ነው የልምምድ ዘዴ በቅድሚያ ሰውነትን በደንብ ማሟሚቅና ማፍታታት በምንሰራበት ቦታ ላይ መቆም መሬት ላይ በመቀመጥ ጉልበትን መሬት በማስነካት በክርን መሬት በመያዝ የሶስት ማእዘን ቅርፅ መስራት « ጉልበታችንን በክርናችን ላይ ዘጠና ዲግሪ በመስራት ማስቀመጥ ራሳችንን ሶስት ማዕዘን ቅርፅ የተሰራበት ቦታ ላይ በማስቀመጥ ወይም መሬት በማስነካት ከወገብና ከእግራችን ላይ መቀመጫችንን ማንሳት ድጋፍ የሚሰጡ ሰዎች የተማሪዎቹን ሁለት አግር ይዘዉ ወደላይ በማንሳት አስፈላጊዉን ድጋፍ መስጠት በአጅ መሬትን በደንብ በመያዝ ሰውነታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ መቆምና ደጋግማችሁ መለማመድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል በራስ መቆም ጂምናስቲክ ሂደት በድጋፍ በዕጅ መሬትን በመያዝ ወደጎን መገልበጥ በፅጅ መሬትን በመያዝ ወደጎን መገልበጥ ከመሰረታዊ ጂምናስቲክስ አይነቶች አንዱ ሆኖ ራሱን የቻለ ህግ ያለዉ ነው ከዚህ በታች ያሉት ነጥቦች የአሰራር ሂደትን የሚያሳዩ ስለሆነ ስርዓትን በመከተል መለማመድ ያስፈልጋል የልምምድ ዘዴ በቅድሚያ ሰውነትን በደንብ ማሟሚሟቅና ማፍታታት ፊታችንን ወደፊት በመመልከት በደንብ መቀም ሁለት አጃቸንን ከጭንቅላታችን በላይ በመዘርጋትና አንድ አግራችንን በጎን በኩል ወደ ላይ ማንሳት ጉልበት በማጠፍ አንድ አርምጃ ወደ ፊት መራመድ የሰውነት ክብደታችንን የፊተኛ አግራችን ላይ ማድረግ ከሁለት አጃችሁ መሀከል በአንዱ መሬት መያዝገ የግራ ወይም የቀኝ አግራችንን ወደላይ በማንሳት በፍጥነት የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ብቆ ክፍል መ ምጉ ን የሰውነት ክብደታችንን የቀረዉ እግራችን ላይ በማድረግ መሬቱን ወደታች መግፋት ይህን አንቅስቃሴ ስንሰራ አግራችን ኮርቻ በሚመስል ሁኔታ ወይም ላ በሚመስል ቅርጽ ይከፈታል በአጅ መሬትን በመያዝ ወደጎን መገልበጥ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ በአንድ አግር መቆምና በ ቅርፅ መቀመጥ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ በአንድ እግር መቆምና በ ቅርፅ መቀመጥ ከመሰረታዊ ጂምናስቲክስ እንቅስቃሴ መሬት ላይና በመሳሪያ የሚሰሩ ውስጥ አንድ ሆኖ ከወገብ በላይና ከወገብ በታች የሰውነታችን ጥንካሬ እንዲሁም የሰውነታችን ሚዛን ከሚያዳብር እንቅስቀሴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው ሀ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ በአንድ አግር መቆም የልምምድ ዘዴ » በቅድሚያ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት » የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ መውጣት የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ቫ መኗ የሰውነታችን ሚዛን በትክክል በመጠበቅ አንድ አግር ከፍ በማድረግ መቆም መሞከር በትክክል የሰውነታችን ሚዛን እንዲንጠብቅ አንድ አጅ ወደ ጎን መዘርጋት በአንድ አጅ ደግሞ ከፍ ያለዉን አግር በመያዝ ደጋግሞ መለማመድ ለ መሬት ላይ ወይንም የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ በ ላ ቅርፅ መቀመጥ የልምምድ ዘዴ በቅድሚያ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት መሬት ላይ በመቀመጥ ሁለቱንም አግር ወደ ላይ ማንሳት ሁለቱም አግር ወደ ተነሳዉ ከወገብ በላይ ካለዉ ሰውነታችን ጋር ወደ አንድ ማምጣት ሁለቱንም እጅ ልክ አግራችን ወደተነሳዉ በትክክል ማንሳት መቀመጫችን ከመሬት ሳናነሳ እስከ ድግር በ ቅርፅ በመስራት ደጋግሞ መለማመደድ ችሎታ አየጨመረ ስፄድ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ በተመሳሳይ መልኩ መለማመድ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ በአንድ አግር መቆም እና መሬት ላይ በ ቅርዕ መቀመጥ ቀላል እንቅስቃሴዎች የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ የሚሰሩ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ የሚሰሩ አንቅስቃሴዎች ከጅምናስቲክስ እንቅስቀሴ በመሳሪያ ላይ ከሚሰሩ አንዱ ሆኖ የሰውነታችን ጡንቻና ሚዛን በትክክል ለመጠበቅ ሁለት እጃችን ወደ ጎን በመዘርጋት ቀስ ተብሎ የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴ በቅድሚያ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ መውጣት ሁለቱንም እጃችን ወደ ጎን በትክክል መዘርጋት የሰውነታችን ሚዛን በትክክል በመጠበቅ አግራችን ተራ በተራ በማንሳት የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ ቀስ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ውመነ ብሎ መሄደ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ በትኩረት አስከ መጨረሻ በመሄድ ዞረዉ ወደ መጀመሪያ ቦታ መፄድና ቀላል የሆኑትን እንቅስቃሴዎችን ደጋግሞ መስራት የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ ቀላል እንቅስቃሴ መስራት የታክ እንቅስቃሴ የፓይክ እንቅስቃሴና የስትራይድ አንቅስቃሴ ሀ የታክ እንቅስቃሴ የታክ እንቅስቃሴ ማለት በመቀመጥ ወይንም በመዝለል እጅ ወደ ፊትለፊት መዘርጋትና ሁለቱንም እግር ወደ አንድ መሰብሰብ ማለት ነው ይህ አንቅስቃሴ በመሬት ወይንም የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን አንጨት ላይ መስራት የሚቻል ነው እሱም ለጅምናስቲክስ ትክክለኛ አቋቋም ቅርፅ የሚያስፈልግ ነው የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ገ ክፍል ው ጅጉ የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማፍታታት አጅ በትክክል ወደ ፊትለፊት መዘርጋትና ሁለቱንም እግር ወደ አንድ በመሰብሰብ ቁጢጥ በማለት ደጋግሞ መስራትና መለማመድ ችሎታ አየጨመረ ስፄድ መሬት ላይ በዝላይ መልክ አጅ በትክክል ወደ ፊትለፊት መዘርጋትና ሁለቱንም አግር ወደ አንድ በመሰብሰብ መለማመድ አንደ ትምህርት ቤት ተጨባጭ ሁኔታ ላይ በመመስረት ምቹ በሆነ የሰውነት ሚዛን የሚጠበቅበት የጎን እንጨት ላይ መለማመድ ረ ኑ ትክክለኛ የታክ አቋቋም በመቀመጥና በመዝለል ለ የፓይክ እንቅስቃሴ የፓይክ አንቅስቃሴ ማለት በመሬትና መሳሪያ ላይ በመሆን ወይንም በመዝለል አየር ላይ እጅና አግር ማስነካት ማለት ነው ይህም እንቅስቃሴ ከጅምናስቲክስ አቋቋም ቅርጽ ውስጥ አንዱ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት