Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መሀል ያለውያለችው ተማሪ የተማሪዎች አጅ በማላቀቅ ወጥቶ መሮኅጥ ሁሉም ተማሪዎች እያባረሩ ለመያዝ መሞከር ይሠ ምስል በዚህ ልውጣ አናስወጣም ጨዋታ የምዕራፉ ማጠቃለያ ባህላዊ ውዝዋዜ ጥቅም የሆነው የቱ ነው።
ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሀ ወደ ኃላ መራመድ ወደ ኋላ መራመድ ማለት ከመሰረታዊ የአንቅስቃሴ ችሎታ ውስጥ አንዱ ሆኖ ወደፊት ከመራመድ ጋር ተቀራኒ አንቅስቃሴ የሚፈልግ ሲሆን ቀደም ብለን በእግር ጣት መሬት መንካትና ቀጥሎም በተረከዝ መሬት በመንካት የሚሠራ የእንቅስቃሴ ችሉታ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ መስመር ይዞ መቆም መጫወቻ ሜዳን አደጋ ከሚያደርሱ ነጻ ማድረግ የመምህሩን መምህርቷን ትአዛዝ በመጠበቅ ሁለት ሁለት አርምጃ ወደላ መራመድ ደጋግሞ መለማመድ ምስል ወደ ሕላ መራመድ በይከበየከ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ለ ወደ ጎን መሸራተት ይህንን አንቅስቃሴ ለመሥራት መጀመሪያ ትክክለኛ አቋቋም ከያዝን በኋላ ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ በመንሸራተት ወይም በመፄድ የሚሠራ የአንቅስቃሴ ችሎታ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ አጃችን ወደ ቀኝና ወደ ግራ በመዘርጋት በትክክል መቆም ላ በአግር ወደ ግራና ወደ ቀኝ በመንሸራተት ወይም በመሄድ ልምምድ መሥራት ፍጥነት በመጨመር በሁለቱም ጎን በተደጋጋሚ መሥራተት ምስል ወደ ጎን የመንሸራተት እነቅስቃሴ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጠ በአርምጃ እየዘለሉ መፄድ በአርምጃ አየዘለሉ መሄድ አርምጃና በአንድ አግር አየዘለሉ መሄድን ያጣመረ ነው በመቀጠል የተቃራኒ አግር አርምጃና ዝላይ ይቀጥላል ይህም ጉልበት ወደ ላይ በማንሳት ጉልበት አየር ላይ ሲሆን በሌላኛው አግር ደግሞ ወደ ላይ መዝለል ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክለ ማሟሟቅና ማሳሳብ ቀጥ ብሎ መቆም ወይም ትክክለኛ አቋቋም መያዝ ላ አንድ አግር ወደ ፊት መውሰድ የቀረውን እግር ወደ ፊት አስተካክለን ማረፍ ጉልበት በማንሳትና አየር ላይ በማድረግ በቀሪው አግር መዝለልን መለማመድ ላ ዘለን ስናርፍ በፊተኛው የእግር መዳፍ ማረፍ « ለዝላይ ስንዘጋጅ ጉልበታችንን በትክክል ማጠፍ ላ በፊተኛው እግር ማረፍና አጅን በተቀራኒ በማንቀሳቀስ በተደጋጋሚ መለማመድድ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ምስል በክአርምጃ የመዝለል እንቅስቃሴን መ መሰናክል በመጠቀም በፍጥነት መሮጥ ይህ ሩጫ ሰውነታችን ከወገብ በላይ ወደ ፊት ዘንበል በማድረግ እጆችን በደረት ልክ በመያዝ አግራችን ከመሬት በማንሳት መሰናክል ላይ በማለፍ መሮጥ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ ከመሰናክል በስተላ አስፈላጊውን መስመርን ጠብቆ መቀቆም ከመስመር ኋላ በአንድ አግር በመንበርከክ በአንዱ የአግር ጣት መሬት መንካት ሁለቱንም እጅ በትከሻ ስፋት ልክ መሬት በመያዝ መዘጋጀት የሚሰጠውን ትአዛዝ በማዳመጥ ከ ሜትር ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ያለውን ርቀት መሰናክል ላይ በማለፍ መሮጥ በመደጋገም መለማመድ ምስል የመሰናክል ሩጫ ሠ የጥምር እንቅስቃሴ ብቃት ይህ እንቅስቃሴ በአንድ ጊዜ ሁለትና ከዛ በላይ እንቅስቃሴዎችን ከመሳሪያ ጋር በማቀናጀት የሚሰራ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ በቡድን መቀቆም አግርን ከጉልበት በማጠፍ አና በመዝለል መስመር ውስጥ መቀመጥ በመስመር ውስጥ አግር ሲከፈት ሁለቱን አጆች አንድ ላይ መሰብሰብ የአጅና የእግር እንቅስቃሴ በተቀራኒ በማድረግ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል እንቅስቃሴውን መቀጠል « የአንቅስቃሴ ድግግሞሽ በአንድ ዙር ከ መብለጥ የለበትም በመደጋገም መለማመድ አንድ ቦታ በመቆም የሚሠሩ እንቅስቃሴዎች ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ተማሪዎች ከዚህ ትምህርት ክፍለ ጊዜ በኋላ አንድ ቦታ በመቆም የሚሠሩ የእንቅስቃሴ ችሎታ ምንነትን ትገልጻላችሁ አንድ ቦታ በመቆም የሚሠሩ የእንቅስቃሴ ችሎታ ሰርታችሁ ታሳያላችሁ አንድ ቦታ በመቆም የሚሠሩ የእንቅስቃሴ ችሎታን ታደንቃላችሁ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር አንድ ቦታ በመቆም የሚሰራ እንቅስቃሴ ምን ምን ነው። ሀ ገመድ ላይ በመቀመጥ ሰውነት ወደፊትና ወደ ኃላ ማወዛወዝ ገመድ ላይ በመቀመጥ ወደ ፊትና ወደ ጋላ ሰውነትን የማወዛወዝ እንቅስቃሴን መስራት ዓዕምሮአችንን በማዝናናትና እርስ በአርስ መተሳሰብ አንዲዳብር የምናዳብርበት ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ አግዳሚ አንጨት ላይ የታሰረ ገመድ አጠገብ በሰልፍ መቆም « ሁለት ሁለት በመሆን አንድ ተማሪ ሌላውን በመግፋት ተራ በተራ እንዲጫወቱ ማድረግ የመምህሩመምህርቷ ትዕዛዝ በመጠበቅ ተራ በተራ ገምድ ላይ መቀመገጥኅ አንድ ተማሪ ሲገፈትር ሌላኛው ገመዱ ላይ በመቀመጥ መለማመድ በመደጋገም መስራት ይየ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምስል ገመድ ላይ በመቀመጥ ሰውነትን ወደ ፊትና ወደ ኋላ መግፈት ለ አግርን ከጉልበት በማጠፍ ወደ ደረት ከፍ ማድረግ አግርን ከጉልበት በማጠፍ አንድ ቦታ በመቆም ተራ በተራ ጉልበትን ከተቃራኒ እጅ ጋር በማንሳት የሚሰራ የእንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳላብ አንድ ቦታ በመቆም ቀኝ አግር ከጉልበት በማጠጠፍ ወደ ግራ እጅ ክንድ ወደ ላይ ማንሳት ግራ እግርን ወደ ቀኝ እጅ ክንድ ማንሳት » ከ በመደጋገም መስራት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምስል እግር በማጠፍ ወደ ደረት የማንሳት ሐ በአንድ አግር መቆም በአንድ እግር መቆም አንድ አግርን ከመሬት በማንሳት በቀረው አግር ደግሞ የሰውነትን ሚዛን በመጠበቅ የመቆም ብቃት ነው የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ « በትክክለኛ አቋቋም በመቆም እጅ ወደ ጎን ዘርግቶ አንድ እግርን ወደ ጉልበት ማምጣት አጅ በትከሻ ልክ ወደ ጎን በመዘርጋት አንድ እግርን በማጠፍ ጉልበት ላይ ማሳረፍ « በቆሙበት ቦታ የሰውነትን ሚዛን በመጠበቅ ከ ሴኮንድ መቆቀየት በመደጋገም መስራት የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ምስል በአንድ አግር መቆም መ ወደ ግራና ቀኝ ሰውነትን መጠምዘዝ ይህንን የእንቅስቃሴ ችሎታን ለመስራት ቅድሚያ አንድ ቦታ በመቆም ከወገብ በላይ ያለውን ሰውነት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ በማጠማዘዝ የሚሰራ የእንቅስቃሴ ችሉታ ነው ምስል ሰውነትን ማጠማዘዝ እንቅስቃሴ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሠ የሰውነት ሚዛን በመጠበቅ አግዳሚ አንጨት ላይ መራመድ ምስል አግዳሚ እንጨት ላይ ሚዛንን በመጠበቅ መራመድ መሳሪያን በመጠቀም የሚሠሩ የእንቅስቃሴ ችሎታዎች ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ተማሪዎች ከዚህ ትምህርት ክፍለ ጊዜ በላ መሳሪያን በመጠቀም አንዴት የአካል ብቃት አንቅስቃሴ እንደሚሰራ ትገልጻላችሁ መሳሪያን በመጠቀም የሚስራ የአንቅስቃሴ ልምምድ ዘዴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ መሳሪያን በመጠቀም የሚስራ የአንቅስቃሴ ችሎታን ታደንቃላችሁ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር መሳርያን በመጠቀም በአካባብያችሁ የሚጫወቱ ጨዋታን ተናገሩ በመሳሪያ የሚሰሩ የአንቅስቃሴዎች በመሳሪያ የሚሰራ አንቅስቃሴዎች ማለት የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም የሚሰሩ የእንቅስቃሴ ማለት ነው አነሱም ሀ ካስ መወርወርና የመያዝ ችሎታ ኳስ መወርወርና የመያዝ ችሉታ በአንድ ጊዜ የሚካሄድ አንቅስቃሴ ሆኖ ኳስ ወደ ተለያየ አቅጣጫ በመወርወርና በመያዝ የሚተገበር እንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴዎች ላ ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ « ከመነሻ ቦታ ላይ ኳስ በአጅ መያዝ « በተለያየ አቅጣጫ ከጭንቅላት በላይ በሁለት እጅ መወርወርና መያዝኽኸ በመቀጠል ኳስ በአንድ አጅ መወርወርና መያዝን መለማመድ በመደጋገም መለማመድ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምስል ለ ኳስ መወርወርና መያዝ ለ ኳስ እያነጠሩ መሄድ የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳላብ በተርታ ወይም በሰልፍ መቆም ከወገብ ዝቅ በማለት ጉልበታችንን በማጠፍ ኳስ በማንጠር ወደ ፊት መሄድ አይታችንን ካስ ላይ ሳናደርግ ካስን አየተቆጣጠርን አያነጠርን መራመድ በመደጋገም መለማመድ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ምስል ኳስ በማንጠር መፄድን ሐ ኳስ በአግር ማንከባለልና ማሳለፍ ካስ በአግር ማንከባለልና የማሳለፍ ችሎታ ማለት ኳስን በአግር ወደ ተለያዩ አቅጣጫ ማንከባለልና በማሳለፍ የሚተገበር የእንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ መነሻ ቦታ ላይ ኳስ በመያዝ ተዘጋጅቶ መቀም « ከቆምንበት ኳስ በአግር በማንከባል መቀባበል » በተደረደረው መሳሪያ ኮን መኃል ኳስን በአንድ አግር ማንከባለል « በቀጣይ ባልሰራው አግር ደግሞ መስራት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሄ ፍኢመመሙመጩ ሙመሙ ገን ን መ ር ን ር ረመ ጫ ሃዘሸበ ዓ ኀዜ ኣ። ሆ ቃሪ ምስል ኳስ በማንከባለል ማሳለፍ መ ኳስ መለጋት ኳስ መለጋት ኳሷን መሬት ላይ በማንከባለል ወደ ተፈለገበት አቅጣጫ ለጓደኛ ማቀበል ነው የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ በሰልፍ መቆም « ከወገብ ዝቅ ብሎ ጉልበትን አጠፍ በማድረግ በአግር ክስ ወደ ፊት ማንከባለል በዓይን ኳሷን በመቆጣጠር ደጋግሞ መለማመድ ምስል ኳስ መሬት ላይ መለጋት ጥምር እንቅስቃሴ የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሚሟሟቅና ማሳሳብ ካስ በመያዝ መቆም « ከቀምንበት በኳሷ አንቅስቃሴ ማድረግ ካስ አየወረወሩ መሄድ በመደጋገም መስራት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምስል ጥምር እንቅስቃሴ የምዕራፉ ማጠቃለያ መሠረታዊ የአንቅስቃሴ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች በመጠቀም የሚተገበር ሆኖ ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ አንድ ቦታ በመቆም በመሳሪያ እና የለመሳርያ የሚሰራ የእንቅስቃሴ ነው ለምሳሌ ሩጫ አርምጃ ዝላይ ኳስ መቀባበል እና የመሳሰሉት ናቸው የምዕራፉ መልመጃ ቹፒ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስ መራመድ ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰራችሎ ነው የተማሪ መጽሐፍ ክፍል በአንድ አግር በመቆም መንቀሳቀስ እና የሰውነት ሚዛን መጠበቅ አስፈላጊ አይደለም ዘ የሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ አንድ ቦታ በመቆም የሚሰራው አንቅስቃሴ የትኛው ነው። የተጣመረ መሰረታዊ የቅደም ተከተል እንቅስቃሴ የተለያዩ ድምፅምት በመጠቀም ይሰራል ሀ መደበኛ ቅደም ተከተል የአካል እንቅስቃሴ መደበኛ ቅደም ተከተል አንቅስቃሴ ቅደም ተከተል በመጠበቅ በየቀኑ የሚሰራ የአካል አንቅስቃሴ ነው ለምትንሪትም በመከተል የሚሰራ የአካል እንቅስቃሴ የሙዚቃ ድምጽ ምት በመከተል የሚሰራ የተለያየ የአካል እንቅስቃሴ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሟሚቅና ማሳሳብ ተማሪዎች በቡድን በቡድን በመከፋፈል ማቀም በቆማበት እግርን በማንቀሳቀስ በተመሳሳይ ሁኔታ ማጨብጨጩብ የአጅና አግር እንቅስቃሴ ፍጥነት አየጨመሩ መለማመድ በመደጋገም መለማመድ ሐ የስፖርት ስፖርትመዝሙር መዝሙር ስፖርት ሰፖርት ስፖርት ስፖርት ለሠላም ስፖርት ለፍቅር ስፖርት ለአንድነት አዝማች ስፖርት ሰፖርት ስፖርት ስፖርት ለአድገት ስፖርት ለጤንነት ላ ስፖርት ለሀብት መወደ ላይ በመዝለል በእጅን ጭብጨባ ፍሰት መንቀሳቀስ ይህ አንቅስቃሴ አንድ ቦታ በመቆም ወደ ላይ በመዝለል ከእጆቻችን ምት ጋር የአካል እንቅስቃሴዎችን በማጣጣም የሚተገበር ነው የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የልምምድ ዘዴዎችዘ ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ ጉክክለኛ አቋቋም መቆም አንድ ሲባል እግርን መክፈት እጆችን ወደ ጎን መዘርጋት ሁለት ሲባል በመዝለል በሁለት እጅ ከራስ በላይ ማጨብጨብ ሦስት ሲባል ወደ ፍት በመዝለል በሁለት እጅ ከራስ በላይ ማጨብጨብ አራት ሲባል ወደ ላ በመዞር እጅ ከራስ በላይ ማጨብጨብ ቀስ በቀስ ፍጥነትን በመጨመር መለማመድ በመደጋገም መለማመድ ምስል ወደላይ በመዝለል እጆችን ማጨብጨብ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሠ ወደ ቀኝ አና ወደ ግራ መዝለል ወደ ቀኝ አና ወደ ግራ መዝለል እግራችን አንድ ላይ ከመሬት በማንሳት ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ ቀስ በቀስ እየጨመረ በመሄድ የሚተገበር ነው የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሟሚቅና ማሳሳብ በተክክል መቆም አግር በመክፈት አጆችን ወደ ደረት ማምጣት ቀስ በቀስ ፍጥነትን በመጨመር ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ መዝለል በመደጋገም መለማመድ ምስል ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ መዝለል የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከምት ጋር እየተቀያየረ የሚፄድ የእንቅስቃሴ ብቃት አጅን በማጨብጨብ ወይም የተለያዩ መሳሪያዎችን በመምታት ከአጅ ምት ወይም የመሳሪያ ድምጽ ጋር አንቅስቃሴን በማቀናጀት የሚሰራ የአካል አንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴዎች ሰውነትን በትክክል ማሟሟቅና ማሳሳብ ጉክክለኛ አቋቋም መቆም አንድ የሚታወቅ አንቅስቃሴ መምረጥ « ምት በመጠበቅ አግር ማንቀሳቀስ ሁለቱም አጆች ወደ ጎን በመዘርጋት አንድላይ ማንቀሳቀስ ቀስ በቀስ ፍጥነት በመጨመር መለማመደድደ ምስል ከእጅ ምት ጋር የሚሠሩ እንቅስቃሴዎች ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የምዕራፉ ማጠቃለያ « መደበኛ የቅደም ተከተል እንቅስቃሴ ማለት የተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን ከሙዚቃ ድምፅምት ጋር በማስማማት የሰውነትን እንቅስቃሴ በተለያየ ደረጃ ውስጥ አቀያየሩ በመሄድ መሰራት መቻል ነው ቀስ በቀሰ እየተቀያየረ የሚሄድ የምት እንቅስቃሴ ደግሞ የሰውነት ክፍል ከተለ ያየ ምትሪትም ጋር በማቀነጀት የሚሰራ እና ቀስ በቀስ አየጨመረ የሚሄድ ነው መልመጃ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሐሰት በማለት መልሱ የአካል እንቅስቃሴን ከሙዚቃ ምት ጋር መስራት ትልቅ መነቃቃት ይሰጣል የአካል እንቅስቃሴ ከተለያዩ ምት ሪትም ጋር ከተቀነጀ አዕምሮን ያዝናናል የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ዘ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ ከሚከተሉት የአካል አንቅስቃሴዎች ውስጥ ከሙዚቃ ምት ጋር የምሄድ የቱ ነው ሀ መቆም ለ እጅ ማጨብጨብ ሐ መቀመጥ መ መወርወር ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ከሙዚቃምት ጋር የሚሠራ እንቅስቃሴ ነው ሀ ወደ ለይ በመዝለል አጅን ማጨብጨብ ለ ወደቀኝና ግራ የመዝለል እንቅሰቃሴ ጠ ወደጎን የመዝለል አንቅስቃሴ መ ሁሉም ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምህራፍ ሶስት ማህበራዊነትንና ውስጣዊ ስሜትን መማር ይህን ምፅራፍ ከተማራችሁ በኃላ የሰውን ችግር ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ለተሰጠው መፍትሔ ጥሩ እይታ ይኖራችል በሚሰራው የሰውነት አንቅስቃሴ ውስጥ ስሜታችሁን በመቆጣጠር ታሳያላችሁ « በተለያዩ የአካል አንቅስቃሴ ውስጥ በመልካም ግንኙነትን ትሳተፋላችሁ መግቢያ ማህበራዊ አድገት አና ውስጣዊ ስሜትን መቆጣጠር በአካል አንቅስቃሴ የሚገኙ ናቸው በቡድን የሚሰሩ ጨዋታዎች በተማሪዎች መካከል ጥሩ ግንኙነትን ለመፍጠርና ውስጣዊ ስሜትን የሚያሳድጉ ስለሆኑ በእንደነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ መሳተፍ አስፈላጊ ነው በዚህ ምህራፍ ውስጥ ማህበራዊ አድገትና የውስጥ ስሜትን መማር ራስን የማወቅ ችሎታን የሚያሳድጉ አእንቅስቃሴዎች የማህበረሰቡን የግንዛቤ እና የግንኙነት ችሎታን የሚያዳብሩ አንዲሁም የተለያዩ የባህል ግንኙነትን የሚያዳብሩ የአካል አንቅስቃሴዎችን የሚትማሩ ይሆናል የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ራስን ማወቅና የመቆጣጠር ችሎታን የሚያሳድጉ ጨዋታዎች እና አንቅስቃሴዎች ተማሪዎች ቢያንስ መጎናፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህን ርዕስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ ራስን የማወቅና አርስ በእርስ የመረዳዳት ችሎታን የሚያሳድጉ የአካል እንቅስቃሴዎችን ትገልጻላችሁ ራስን የማወቅና አርስ በእርስ የመረዳዳት ችሎታን የሚያሳድጉ የአካል አንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ራስን የማወቅና አርስ በእርስ የመረዳዳት ችሎታን የሚያሳድጉ የአካል እንቅስቃሴዎችን ታደንቃላችው ተግባር ራስን የማወቅ ችሎታ ምንድነው። ል ስለዝህ ከልጆች ጀምሮ የተለያየ የሰውነት አንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍ ትልቅ ውጤት አለው በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የምትማሩት የሰውነት ብርታት የልብና የሳምባ ስራየጡንቻ ጥንካሬ መተጣጠፍ እና ብቃትን ትማራላችሁ ይበ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልብና የሳምባን አንቅስቃሴዎች ተማሪዎች ቢያንስ መጎነፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህን ርዕስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ የልብና የሳምባ ስራ ምንነት ትናገራላችሁ የልብና የሳምባ ስራ ብርታት የሚያጎለብቱ አንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ በአካል አንቅስቃሴ የተጎናፀፋችሁትን የልብና ሳምባ ብርታት ችሉታን ታደንቃላችሁ ተግባር የልብና ሳምባ ብርታትን የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን ጥቀሱ ሀ በግል ገመድ መዝለል ገመድ ዝላይ በሚዞር ገመድ ላይ አንድ ቦታ በመሆን ወይም ከቦተ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰራ አንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት ገመድ በመያዝ ትክክለኛ አቋቋም መቆም በሁለት አግር በመዝለል ገመዱን ከራስ በላይ በማዞር በሁለቱ እግር ስር ማሳለፍ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከ ድግግሞሽ መስራት በስተመጨረሻ ሰውነትን ማቀዝቀዝ ምስል ገመድ መዝለል ለ ከቆምንበት ጉልበት ወደ ላይ ማንሳት ከቆሙበት እግርን ጉልበት ላይ በመጠፍ ወደ ደረት በማንሳት የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሚሟቅና ማፍታታት አጅ ወደ ታች በማውረድ ትክክለኛ አቋቋም መቆም ሁለት አግር አኩል በማስተካከል መቆም አና አንደኛዉን አግር ከመሬት ወደ ላይ ማንሳት ተራውን በመጠበቅ ሁለተኛውን እግር አንድሁ ማነሳት ፍጥነት በመጨመር ደጋግሞ መስራት ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ምስል ጉልበትን ወደ ላይ ማንሳት ሐ ተረከዝ ወደ ላይ በማንሳት መቆም በቆሙበት ቦታ ላይ ተረከዝን ወደ ላይ በማንሳትና በመመለስ የሚሰራ ነው የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት ትክክለኛ አቋቋም መቆም ሁለቱን አግር ከተረከዝ ወደ ላይ ማንሳትና መመለስ አንዱን አግር ከተረከዝ ወደ ላይ ማንሳትና መመለስ ወደቀኝ አና ወደግራ ለመሄድ ደጋግሞ መለማመድ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ፍጥነት በመጨመር ደጋግሞ መለማመድ ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ምስል ተረከዝን ወደ ላይ ማንሳት የጡንቻ ብርታት ተማሪዎች ቢያንስ መጎነፀፍ ያለባቸው የመማር ብቃት ይህን ርዕስ ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በላ ሰለ ጡንቻ ብርታት ምንነት ትናገራላችሁ። ምስል ፍራሽ ላይ መገልበጥ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ለ ወደላይ በመዝለል በሁለት እግር ማረፍ ይህ እንቅስቃሴ ሁለት እግርን አንድ ላይ ወደላይ በማንሳት ወደፊት በመዝለል የምሰራ እንቅስቃሴ ነው የልምምድ ዜደ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት። ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ ላ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት በቆምንበት ቦታ ቁጢጥ በማለት ሁለት እጃችንን በሁለት እግራችን መሀከል በማድረግ መሬት መያዝ የሰውነት ሚዛናችንን ጠብቀን በእጃችን መሬት ሳንለቅ እግራችንን በማንሳት መዝለል በጥንቃቄ እየደጋገሙ መለማመድ ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ። ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት። የይየዩ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት። ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሕጠ በሙሉ አካል ምንጣፍ ላይ መገልበጥ የልምምድ ዘዴ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅና ማፍታታት።