Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የጠቅላይ_ሚኒስትር_አክሊሉ_ሃብተወልድ_ዜና_መዋዕል.pdf


  • word cloud

የጠቅላይ_ሚኒስትር_አክሊሉ_ሃብተወልድ_ዜና_መዋዕል.pdf
  • Extraction Summary

ኮማች ጉጋጋሓሁ ዓዓ ኣፉ ለዓ የስክሲሱ ፃጠልድ ተቅመባ መ መሙሙ። ከጊዜ በኋላ አዕግቸው ተለይቶ እንዳይታወቅ ናራ አርከፍክፈው በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ጣሉዋቸው። ሲሉ የነበረውን የፅለቱ ሁኑታ ገልጸውታል አበራ ጀምበሬል አዲስ አበባ ሀ ከ ርዌ ሃ ዌቴከኋጴ ልከለበ የኢተዮጵያና የአንግሊዝ ሶማሊ ወሰን ክልል ፕሮሲ በርባል ከ ገጽ የአጅ ጽሑፍ ከ ከ ከ።

  • Cosine Similarity

አክሊሉ በዓለም መንግሥታት ድርጅት በዋና ፀሐፊነት በሌላ በኩል በወቅቱ ኢጣልያ ከ ዓም ጀምሮ ኢትዮጵያን ወርራ ስለነበረ አክሊሉም ቀኃሥ ጀኔብ በሚገኘው የዓለም መንግስታት ማህበር በመገኘት አብዮቱታ የያሰመብበት ጊዜ ነበር። በ ባሽሽኞቸችችች የአፍሪካ ፃገሮች በሚያደርጉት ማንኛውም ስብሰባ ላይ ከ አኤአ በማንኛውም ስብሰባ ላይ ይገኙ ነበር ከ እስከ ዓሥ የኢትዮጵያ መንግሥት ባንክ የዲራክተርች ቦርድ አባል ሆነው ሰርተዋል ይህ ከቪህ በላይ የተጠቀሰው አክሊሉ ከተማሪነታቸው ጊዜ ጀምረው እስክ ዓም ያበረከትዋቸውጡ ሥራዎች ጭማቁውን ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀወልድ በኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ ንጉሠ ነገሥቱ ጠላትን አስለቅቀው ሚያዝያ ዓም ወደ መናገሻ ከተማቸው አዲስ አበባ ይገባሉ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እየተስፋፋ በመጣበት ጊዜ ይህ የሂትለር ወረራ በፈረንሣይ ላይም በማረፉ አክሊሉ ወደ ፃዛገራቸው ለመመለስ ይወስናሉ ከፋሽስቶችና ከናዚስቶች እጅ አምልጠው በ ዓም ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ቻሉ አዲስ አበባ እንደገቡም በ ዓም የፅፈት ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር በመሆን ሥራቸውን ጀመሩ ከዚህ በመቀጠል በ ዓም የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ሆነው ተሾመጮ ሥራቸውን እንደደመሩ መጀመርያ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ በመገምገም ለወደፊቱም ምን እንደሚያስፈልጋት በማጥናት የወደፊት ፕሮግራም አወጡ የውጭ አገር መንግሥታት ለአብነት እንደነ እንግሊዝ የመሳሰሉት ኢትዮጵያ በኢጣልያ አንደተያዘች በመቁጠር የ ዓም ውል አእኤአ እንደፈረሰ በመቁጠር ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም ብለው ኦጋዴንን ይዘው ነበር የባቡር ሄዲዱንም ይዘዋል የኢትዮጵያን አርማም ይዘዋል ኢትዮጵያ ያለ አንግሊዝ ሌላ አማካሪ ለማድረግ እንደማትችል ሌላ አማካሪ ለመቅጠር የእንግሊዞች ፈቃድ ። በነዚህ ምክንያቶች የኢርትራ ወደ ኢትዮጵያ የማስመለሱ ጉዳይ ቱ ኃያላን መንግሥታት ከየራሳቸው ጥቅም በመመልከት ውሳኔ ሳያገኝ ለብዙ ዓመታት ይቆያል በዚህ ምክንያት አክሊሉ ኤርትራን ለማስመለስ ያደረጉት ዲፕሉማሲያዊ ጥረት ብዙ ውጣ ውረድና ደካም የገጠሙዋውጡ መሆነን ከተፃፉት አንዳንድ ድርሳናት እንገነዘባለን እንደ ደራሲ ዘውዴ ረታ አገላለጽ የኤርትራን በሃይማኖት ምክንያት ጨጨ ቁጨ ጩጩ ው መዴ ከወ ሕጨክህክቹ ቦይጠቅቂሪ ሟኔዕትረሮ ለዕፈሖ ሃሇታወሳድ ፊና መዎሪዕጳ መ መ ፍም በሁለት የመከፈል ጉዳይ የነበረውን የኃያላን መንግሥታት አመለካከት አስመልክተው ሲዕፉ የኤርትራ ህዝብም ሆነ ኢትዮጵያውያን አልደገፉትም። በተለያዩ መድረኮች ስለ ኤርትራ ስለ ሊብያና ሶማሊያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ከኮሎኒሇለስጉት አገሮችና ኃያላን መንግስታት ለሟሚተርብላቸው የዱብ ዕዳ ጥያቄዎች ወዲያውኑ አፋቸውን የሚያስይዙ መልሶችን ይሰጣለ ቅድመ ሁለተኛው የዓለም ጦርነትና ድህረ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የኃያላን መንግሥታቱ ተፅእኖና አድልዎ በግልፅ የሜታይበት ጊዜ ነበር ስለሆነም በ የፈረንሳይ መንግስት ለጣልያ መንግስት በተለይም በኢትዮኤርትራና በሶማሊያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ እየገባች ድጋና በመስጠት ታስቸግር ስለነበር ከዚህ አድራጎትዋ እንድትታቀብ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እንደሚያስፈልግ አክሊሉ ለቀኃሥ ደብዳቤ ይዕፉላቸዋል በዚህ ጉዳይ ላይ ጃንሆይም መልሰው ለአክሊሉ ሃብተወልድ ደብዳቤ ሲዕፉ ጣልያን እንደገና ወደ ሶማሊያ እንዳትመለስ የረዛለው አቋም የኢትዮጵያ መንግስት አቋም መሆኑ ስለ ኤርትራና ሶማሊያ ጉዳይ ከጃንሆይ የተሰጣቸውን ዋና መመሪያ ተከትለው የኤርትራን ህዝብ በሃይማኖት ምክንያት በሁለት መከፈል እንደሌለበት ኢጣልያ ደግሞ ወደ ሶማሊያ እንዳትመለስ የሚለውን መሰረተ ሃሳብ እንደያዙ ዝርዝር አፈፃፀሙ ግን ራሳቸው እንዲወስኑ ሙሉ ስልጣን የተሰጣቸው መሆኑ ያስታውቁዋቸዋል። ሆኖም ግን የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ችሉታ ባላቸው በውጭ ጉዳይ ሜኒስትርዋ በአክሊሉና በተከታዮቻቸው በኩል በቱ ሃያላን መንግስታት ላይ የነበረውን ስሜት በመለወጥ ኢትዮጵያ በፓሪሱ የሰላም ጉባኤ ላይ እንድትካፈል መደረጉን ከዚህ በላይ ተገልጂል። ይህም ኢትዮጵያ ከተከለከለችበት የፓፐረሱ የሰላም ጉባኤ ላይ እንድትገኝ በመፈቀዱ ምክንያት ኢትዮጵያን ትልቅ የፖለቲካ ድል እንድታገኝበት አስችሏታል ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ኢትዮጵያ ያላትን ቅሬታ ለቱ ኃያላን መንግስታት ሲያስረዱ የቀኃሕሥን የዲፕሎማሲ መሪ ቃል በመከተል በቱ ሃያሊያን አገሮች እየተዘዋወሩ ከውጭ ጉዳይ ማሮች ጋር በመነጋገር በኢትዮጵያ ላይ ሊወሰድ የታቀደውን ተንኮል አዘል ርምጃ ምን የህል አሳዛኝና ፍርድ የጎደለው እንደነበር በሰፊው ለማስረዳት ተለዋል። በሌላ በኩል ክቡር ጠቅላይ ኒስትር አክሊሉ ሃወልድ ሰለ ፈረንሳይ አቋም ሲገልፁ የፈረንሳይ ሥንግስት ለኢትዮጵያ የማትተኛ ጠላት በፋሸሸት ዘመን የሙሶሉኒ ወዳጅ ሆና በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰች አገር መሆኑዋን ዛሬም ኤርትራ ወደ እናት ሃገርዋ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ ሲባል በመቃወም እንዲሁም በ ዓም የቱ ሃያሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ስብሰባው ላይ እንድትገኝ ፍላጎት ሲያሳዩ ፈረንሣይ ግን ኤርትራም ወደ ኢትዮጵያ መቀላቀል የለባትም ለኢጣሊያ መመለስ አለባት ስትል ሽንጥዋን ገትራ የተሟገተች አገር ስለሆነች ከፈረንሳይ ጋር ያለንን ግንኙነት አንዴ ቢፈነዳ ይለይልን ነበር። ብ ዘነድ ቀርቦ ከአንግሊዝ መንግሥት የተላከውን የብዳቤ ባተረበበት ሰዓተ ኘርማዊነትዎ ሲመኘጡ የነበረውን የግዛት ጥያቄ ይመለስልዎታል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ሲላቸው ንጉሠ ነገሥቱም የራሴን የባህር በር መልሼ ብወስደ ትርና አላገኘሁም ከሰላንም ሆነ ሥጥዋን በግብጾች አጆ ቢገባም መልሼ አወዐስዳዋለሁ ይሉታል ቱጣ በተላበሰ አንደበት ጣሞ ጡድነህ አሉላ አባነጋ ገጽ ዐ ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ በተቀዘ መንግሥት የኤርትራ ጉዳይ በሜለው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ቱ ኃያላን መንግሥታት በተለይም አሜሪና አንግሊዝ የኤትራን በሁለት የመከፈሉ ጉዳይ አስመልክተውጡ የአሥመራና የምፅዋ ከተሞች በኦቶኖሚ አንዲተዳደሩ ሲወሰን ኢትዮጵያንም ለመካስ የምሥራቁና የደጋው የኤርትራ ክፍል ለኢትዮጵያ አንዲሰጥ የተመድ ለመወሰን በቃጣበት ጊዜ አክሊሉ በባህል በዘር በሐይማኖት ከኢትየጵያ ጋር አንድ ሆና የቁየውን ሕዝብ አሁን ኢትዮጵያን ለመካስ በሚል ሽፋን የቀረበው ሀሳብ ኢትዮጵያ ፈጽማ አትቀበለውም የኢትዮጵያ ጥያቄ በካሣ ላይ ያለመ ሳይሆን በታሪክ አጋጣሚ ለዐ ዓመታት ተለያይቶ የኖረውን የኤርትራና የኢትዮጵያን ሕዝብ ማገናኘት ነው ሲሉ ውሳኔውን በግልጽ ይቃወሙታል አፄ ቴዎድሮስ አና አፄ ዮሐንስ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ተመሣሣይ አቋም እንደነበራቸው ሁሉ አፄ ዮሐንስ ራስ አሉላና አክሊሉ ሃወልድም በኢትየጵያ ሉአላዊነት ላይ ተመሣሣይ አቋም ነበራቸው ለአብነት አፄ ዮሐንስ አና ራስ አሉላ ቦጐስንና ምጽዋን ለማስመለስ የአድዋ ስምምነት ተብሉ በሚታወቀው የሒወት ስምምነት ዕለት በኢትዮጵያ በኩል አፄ ዮሐንስ ራስ አሉላ ራስ አርአያ ስላሴና ራስ ሚካኤል በጀነራል ሒወት በኩል ደግሞ ጀነራል አድሚራል ሒዐወትና ማሰንበይ የተባሉ በተገኙበት ስለ ሀገር ሉአላዊነት የሚመለከቱ ነጥቦችን የያዘ ውል በ አአአ በ ተዋውለዋል በዚህ ውል ዮፃሣንስና ኀፀቅፋቂሪ ሟኒሰታረ ለፈሖ ሇታወድ ፊና መፖፇሪ መ መሥ አ ዓመ ነ ዘወ መወ አሉላ በገስንና ሦዕፅዋን ለማስመለስ በመቻላቸው የኢተዮጵያን ሉአላዊነት ሊያስከብሩ ትለዋል በተመሳሳይ ሥልኩ አክሊሉ ሃሣወልድም በምኒልክ ዘመነ ሠንሃሥጉት ተስራርፈዘኑ ተመስደጡ የነበሩ ማለተም አምፋቦን ከፈረንሣያ ቀደዱማን ከኪንያ ጋምቤላን ከሱዳን ለማስመለስ በመፓላፐፀሁ ተመሳሳይነትና አንድነት አላቸው ለማለ ያስትላል ሞኝ የተከለው ልባመ አይነትለውም አንዲሉ ግብዕ ከኮለኒያሊስቶች ር በመሻረክ ግብዕ እንግሊዝና ኢጣልያ በወረራ ይዘዋቸው የነበሩትን የበሦጐስንና የምዕዋ ተበሌዎችን ምክንያት በማድረግ በኤርትራ የእነዚህን ቀበሌዎች የይዞታ ጥያቄ ይዛ ለፓሪሱ የላም ጉባኤ ቀረበች ስለሆነም በፓሪሱ የሰላም ጉባኤ ላይ አስገራሟ ጥያቄ ሆኖ ቀርቦ የነበረው አጀንዳ ይህ የግብፅ መንግስት ከኤርትራ ግዛት ውስጥ የምፅዋ የባህር በር ይዞታየ ስለነበረ ይመለስልኝ ስትል ለቱ ኃያላን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ማመልከቻ በማቅረብዋ ይህ ማመልከቻም በፓሪሱ የሰላሙ ጉባኤ ላይ እንዲነበብ በመደረጉ ነበር። ኢጣልያ ፋሽሽትነትዋን በዓለም ህዝብ ፊት ለማጋለጥ አክሊሉ አሁን እፊታችን የቀረበው የደጋስፓሪ መንግስት ፀረ ፋሸሸት ይሁን ራዲካል ወይም ሶቫሻሊስት ጣልያን የዓለም ጠላትና ብዙ ግፍ የፈፀመች ወንጀለኛ አገር መሆንዋ አይለውጠውም እያሉ ሲያስተጋቡና ሲያጋልጡ ጉባኤው ዝም ብሎ በማዳመጡ ለፋሽሸት ጣልያን ከፍተኛ የሞራል ውድቀት እንዳስከተለባት ይነገራል በሌላ በኩል አክሊሉ ካላቸው ዲፕሎማስያዊ አቀራረብ በተጨማሪ የቋንቋ ችሎታና ልበ መነትም የተነሳ ርዐበቨፀፀበርፀ ኢትዮጵያ በፓሪሱ የሰላም ጉባኤ ላይ እየተገኘች የኤርትራና የሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ የመመለሱ ጉዳይ አስመልክቶ በዝርዝር መግለጫ ለማስረዳት በመቻላቸው ለኢትዮጵያ ያሰገኘው ጥቅም ኢትዮጵያ ጣልያንን ወግታ ድል ካደረጉት አገሮች ጎን ተሰልፋ የእርቁን ውል ለመፈረም በመቻልዋ በክብር መዝገብ ውስጥ ያስቀመጣት መሆኑ ። ኮምት ካርሉ ስፎርሳ በኒውዮርክ የተመድ ስብሰባ ሳይ ባደረገው ዲስኩር ኤርትራ ለጣልያን እንድትመለስላት ሲጠይቅ ኤርትራን ካለችበት ችግር ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ጥቅም ጭምር በማሰብ ነው ማለቱ አክሊሱ ሲሥወሙት ሀ የኢትዮጵያ ህዝብ መቶ በመቶ ከጣልያን ህዝብ አንዳችም የሚፈልገው ጥቅም አለመኖሩን ለ የኢትዮጵያ ህዝብ የራሱን ህይወት ለመወሰን የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ለይቶ ለመወሰን የሚችል ህዝብ እንደሆነ ሐ የኢጣልያ መንግስት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ አሳቢነቱን አንዲያቆም መ እኛ ኢትዮጵያውያን በስልጣኔ ወደፊትም እንግፋ ወደኋላ እንቅር ጉዳቱም ጥቅሙም የራሳችን ስለሆነ ኢጣልያ ይህንኑ አውቃ ከአድራጎትዋ እንድትቆጠብ ይዘቅቂይ ሟኒሰታረ ለይፈሖ ያሇታወጳሳድ ሄና መፇፅዕ ሠ የነፃነታችን ገፋፊና የታሪካችን ደምሳሽ የሆነችው የፋሸት ኢጣልያ ድጋባ የማንፈልግ መሥሠሆናችንን ኢጣልያ እንድታውቀቅ ረ ጥንትም ለነፃነታችን ስንሰጥ የቅየን ህዝብ ስንሆን አሁንም ለነፃነታችን ለመሞት ወደኋላ እንደማንል ኢጣልያ ልታውቅ ይገባታል ሲሱ አብጠርጥረው ተዛፁሞአቸውን አሰሥ በኒውዮርክ የተመድ አዳራሽ ሁሰስሰጥ የነበረውን የኢትዮጵያና የኢጣልያ ክርክር ምን ይመስል እንደነበር ከዚህ በታች አእንመልከት። አክሊሉ ። የፈረንሳይ መንግስትም በወቅቱ ለፋሽሸሽትዋ ኢጣልያ ከናተኛ ወገንተኝነት እያሳየች እንደነበር አክሊሉ ገልፀዋል እንዲህ በማለት ሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ ሳይሆን ለ ዓመታት በፋሸሸትዋ በኢጣልያ ሞግዚትነት እንድትቆይ ስለ ኤርትራ ጉዳይ በታላቅዋ ብሪታንያ የቀረበው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ችግሩን ካለመፍታቱም በላይ በኤርትራ ውስጥ በተወለዱት የኢጣልያ ዜጎች የመኖርያ ዋስትና መስጠት የሚለውን በቂ ባለመሆኑ በዚሁ ላይ እንደገና የኤርትራ ህዝብ ሊጠየቅ ይገባል ብሳ ፈረንሳይ ተቃውሞዋን አቀርባለች አክሊሉም የፈረንሳይን አቋም ሲቃቃወሙ ኤርትራ በምንም ዓይነት ለሁለት አትከፈለም የኮሎኒያሊስት ኢጣሊያ የቅኝ አገዛዝም በምንም ዓይነት መልኩ ቱ የቀድሞዎቹ ኮሎኒዎች ኤርትራ ሶማሊያ ሊቢያ ወደ ኢጣልያ እንዳይመለሱ በማለት ጠንካራ አቋም ይዘዋል። በዚህ ስብሰባ ላይ ላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክሊሉ ሃብተወልድ የኢትዮጵያ መልእክተኞች መሪ ሆነው በስብሰባው ላይ ተገኝተዋል። ቀደም ብሎ እንደተገለፀው የቤቨን ስፎርሳ ፎርሙላ ከጣልያኑ ካርሎ ስፎርሳ ጋር በሎንደን ውስጥ ያደረጉት ስምምነት በተለይም ስለ ኤርትራ ጉዳይን የሚመለከት ሲሆን የኤርትራው ቆላማው ምድር ተቆርሶ ለሱዳን እንዲሰጥ ሌሎቹ ደግሞ በሙሉ ከኢትዮጵያ ጋር ይዋሃዱ የሟለውን ንድፈ ሀሳብ እንደቀረበ አክሊሉ ሙሉ በሙሉ ባያምኑበትም ግማሹን በእጃችን ይዘን ሌላውን ወደፊት መከራከር ይሻላል የሟል ደረጃ ድረስ ደርሰው እንደነበረ ይነገራል ይህንኑም ለጃንሆይ ውሳኔ አቅርበውላቸው ጃነሆይም ስለዚሁ ጉዳይ ለአክሊሉ ሲመልሱ ቅደ ሟኔቂዕትረ ለዳፈሖ ፆታወድ ፊና መምፅቃ ከግርማዊ ጃንሆይ ለአክሊሉ ሃብተወልድ ስለ ኤርትራ ዋና ጉዳያችን ይኸ የበቭን ስፎርሳ መሥስሃማት በተባለው ነገር ልባችን ሙሉ በሙሉ አለመደሰቱን ታለህ። እንዲሉ አሦፖባሳደር ላሲል በዚህ ደብዳቢ ቢገረምም ለንጉሠ ነገስቱ ወስዶ መስቱ ሃን አልተረለተም ራሱ የአቶ አክሊሉን ሥራ በነቀፈበት አንደበቱ እንተሠነገስቱ ዙፋን ፊተ ተርዩ ስለ አክሊሉ መልካም አስተያየት የያነ የበዳቤ አንዳቀረበ የቨውዶ ረ መሰፅሕሐፃዓ ያረጋግጣል በዚህ መሃከል አክሊሉ ወደ አዲስ አበባ መጥተቡ በኛው የተመድ ጉባኤ ውስጥ የነበረጡን ሁኔታ በዝርዝር ለንጉሠ ነገሥቱ ካስረዱ በላ በገነተ ልዑል ቤተ መንግስት በግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ሰብሳቢነት ስለ ኤርትራ ጉዳይ ያቀረቡት ሪፖርት አጥጋቢ ሆና አግኝተውታል በመሆኑም አክሊሉ በመስከረም ወር ሊደረግ የታቀደውን የፊኛው የተመድ ጉባኤ ላይ የሚያቀርቡትን ፃሳብ ይዘው የተነደፈውን ኝሳብ በሥራ ላይ እንዲውል ጃንሆይ የፈተዱላቸው መሆኑነ መገንዘብ ይቻላል ይህም ለልዑካን ቡድኑ ጥሩ ሞራል የሰጣቸው መሆኑን ያስገነዝባል በዚህ መልኩ አክሊሉ በተለያዩ የዓለም መድረኮች ከኃያላን መንግሥታት ጋር አሜሪካ አንግሊዝ ፈረንሣይ ሩስያ ፓኪስታንገና ሌሉች ከ በላይ የላቲንና የሩሲያ ሳታላይቶች ኤምባሲዎችን መገናኛ ባልነበረበት ዘመን ከተለያዩ ያገር መልአክተኞች ጋር ማለተም ከነ ኮምፕት ስፎርሳ ከነ ሄክቶር ሚክኒል ከነ አርሴ ከነ ኩብ ደ ሙርቢል ጋር ዲፕሉማሲያዊ ግብግብ በመግጠም በተሰለፉበት ዲፕሉማሲያዊ መስኮች ሁሉ አመርቲ ውጤት በማግኘታቸው ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ከሐምሌ ቀን ዓም ጀምር ሙሉ የውጭ ጉዳይ ሜኒስተር አድርገው ቦመዋቸዋል። መወ አያንዳንዱ ተጠቃሚ ለመሆን የሚፈልግ አገር በከባተኛ ደረጃ ለመ ተ ስፉን አሞጥሙጦ ተዘጋጅቶ ይጠብቃል ብዙ ገንዘብም ፈሷል አክሊሉና የላቲን አሜሪካን አገሮች አክሊሉ ስለ ላቲን አሜሪካን አገሮች ሲገልጹ የላቲን አሜሪካን አገሮች ስለ ቅኝ አገዝ ምሬት ጠንቅቀው ያውቃሉ በኮሎኒያለሰት ጣልያን ቀንበር ሥር ሆነጡ አሁንም ኮሉሎኒያሊዝምን ይደግፋለ ይህም ሆኖ ኮሉኒዎች ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነፃ እንዲወጡ መደገፍ ሲገባቸው እነዚህ አገሮች ተመልሰው የጣልያን ኮሎኒዎች እንዲሆኑ ይመርጣሉ ለምሣሊ ይላሉ አክሊሉ የላቲን አሜሪካን አገሮች ከፈረንሣይ ጋር በመተባበር ለጣልያን መንግሥት በብዙ ፈርጁ ተዋግተውላቸዋል ሲሉ የላቲን አሜሪካን አገሮች የፋሺዝም ደጋፊዎች በመሆናቸው በምሬት ይገልፁታል ቀደም ብሎ እንደተገለጸው የኃያላን መንግስታት ቅኝ ግዛቶቹ የወደፊት ዕድል ለመወሰን የሚመለከቱት ከራሳቸው ጥቅም አንጻር ብቻ እንደሆነ ነውጡ ብለው ይገለጹታል ለአብነት ቀደም ብሎ እንደተገለጸው እንግሊዝ ኤርትራን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍላ ቆላማው የኤርትራ ምድር ቆርሳ ከሱዳን ጋር አካትታ እንደትይዝ ከጅላለች ሩሲያም እንደዚሁ ሊብያን ይዛ ለመቆየት ፍላጎቱ ነበራተ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንዲሉ ኃያላኑ መንግሥታት የራሳቸው ፍላጎትም ስላለበት እከከኝ ልከክልህ ዓይነቱ ጨዋታ ይጫወታሉ ፋሽስትዋ ኢጣልያ ደግሞ ሶማሊያንና ትሪፖሊታንያን እንዲመለሱላት በመጠየቅዋ ነሃበር ይህ ሁኔታ በዚህ እንዳለ አሁንም አክሊሉ ስለ ኤርትራ ሶማሊያና ሊብያ የያዙት ተልእኮ እንዴት እንደሚሳካ ሌት ተቀን እያሳሰባቸው ፃው። ሃኢጣልያ መንግሥትም ምን ዓይነት ተንኮል እንደሚያትቅድብን በቀድሚያ ማወቅ ይጠቀም እንደነበር በመገንዝብ ነገር ግን የገንቨክብና የሰው ፃይልም ስለሚያጥረን የጠላታችንን ተንኮልም የምንሰማው ዝግጀቱ ሥር ከሰደደ በኋላ አንደሆነ ይህም በመሆነ በተከላካይ ቦታ ላይ ብቻ እንድንሆን አንደሚያደርገን ሩ አሁንም የተቻለውን ያህል መፍጨርጨር አንደሚያስፈልግ ገልጸው ወደ ላቲን አሜሪካን አገሮች አንድ ኮሚስዮን ተልኮ የኢትዮጵያ ተልአኮ ምን አንደሆነ ማስረዳት ጠተሜታ እንደሚኖረው ስለአመነብት አንድ ኮሚሜስዮን ወደ ላቲን አሜሪካን አገሮች እንዲላክ አንድ የመልአክተኛኞች ቡድን እንዲፈቀድ የንጉሠ ነገሥቱን ፈቃድ ጠየቁ ንጉሠ ነገሥቱም በቀረበላቸው ጥያቄ መሠረት አንድ የበጎ ፈቃድ መልአክተኞች ቡድን ወደ ላቲን አሜሪካን አገሮች እንዲሄድ ፈቀዱ ዙድኑም አክሊሉ ሃወልድ የውጭ ጉዳይ ማር አቶ ተስፋየ ተገኝ በፓሪስ የግርማዊነታቸው ባለ ሙሉ ስልጣን ሚር ልጅ እምሩ ዘለቀ የውጭ ጉዳይ ማር ጽቤት ሹም የያዘ ነበር ከዚህ በላይ የተጠቀሰው የመልክተኞች ቡድን ላቲን አሜሪካን አገሮች እንደደረሰ አንዳንድ ችግሮች እንደገጠሟቸው የልዑካኑ ቡድኑ መሪ ያጠቅፋደ ሟኒዕሦረ ዳቂሖ ሃሇወልሳድ ፊና መፇዎዕ ። ል ከበበ በቡስበ ክበበ በዓለም ሰንጎ ላይ ዳኝነገና ናርድ ማጣተን ምን ያህል እንደሚያሳዝንም አንረዳለን ኤርትራን ለማግኘት ስንል በየጊዜው አሳት አያዳፈነ ለማጥቃት የሚያዘጋጀላተ ጠላ ጋር ሶማሊያ ላይ ተመልሳ አንድትነግስ ድጋፍ መስጠት ፈዕሞ የማይታሰብ ጉዳይ ነው በዚህም አገራ ፀፀተ አያድርባተትም በኮሊኒያሊስፐ ኢጣልያ ተወጠስዶብን የነበረውን የአገራችን ክፋይ መሬት ማለትምጁ ኤርትራን አንዲመልሱልን የታላቋ ብሪታንያ መንግስት ድጋዓ በውለታ አንመዘኀግበዋለን ኢትዮጵያ ምን ጊዜም ለማይተኛላት ጠላቷ ተመልሳ ሶማሊያ ላይ እንድትሰፍር የታቀደውን ሐሳብ አገራ አጥብቃ ትቃወማለች በዚህም የታላቋ ብሪታንያ መንግስት ቅር ይሰኛል ብየ አላስብም ሲሉ ይመልሱለታል ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሁኔታ በኛው ጉባኤ ላይ የኤርትራ ገዳይ ከናተኛ ድጋፍ አግኝቶ ነገር ግን በዚሁ ሰብሰባ ላይ ሳይወሰን ሳይዐድቅ ለመስከረም ወር የተላለፈበት ዋናው ምክንያት በሌሎች ዓበይት ምክንያቶች እንደነበር አክሊሉ ይገልፃሉ ይህ ወደ መስከረም ወር የተላለፈው ጉዳይና ጣልያንን ለማጥቃት ሲባል የተወሰደው እርምጃ ሻንሆይ አምብዛም አልተደሰቱበትም ነበር ይህም ሆኖ ግን አክሊሉ ለመስከረም ወር የተላለፈው ስብሰባን በሚመለከት የሚያደርጉት ዝግጅት የያዘ ሪፖርት ለጃንሆይ አስተላለፉ ጃንሆይም ለአክሊሉ ከላኩት የመልስ ይዘት ብዙ አንዳልተደሰቱ ለአክሊሉ ከጻጳፉላቸው ደብዳቤ ለመገንዘብ ተችሉአል ቀኑ ባልተጠቀሰ አለት ጃንሆይ ለአክሊሉ የጻፉላቸውን ደብዳቤ አንደሚከተለው ይነበባል ዖጠቅፋይ ሟኔሰታረሮ ዳፏሖ ያወሳድ ፊና መፇሪሳ ። ለፖ በፈፀመችው ፀበነደል የተጣለባትን ቅጣት ያልጨረሰች የድርጀቱ የአባልነ መሥብተ ያልተሰጣት ኢጣልያ አስተያየቷን አንድታቀርብ ሲፈተድላፐት ከዚህ አልፋ ሌላ ምርጫ የላችሁም አያለች ልትፎክር አይገባተም ነበር ለኤርተሪ ነዛነተ ስንል ከኢትዮጵያ ጋር ለማዋሃድ ፍላጎቱን ያሳየው የኤርትሪ ህዝብ አስከድተን ወደ ጣልያን መልሰን የኢጣልያ ዜጎች የሚቋቋመውን አዲስ መንግስት እንዲመሩት እናደርጋለን በሚል አጉል ተስፋ በመመራት ነበር በሶማሊያ ጉዳይ በምንም ዓይነት የጠላታችን የጣልያን ደጋፊ ሆኘ በአገራ ስም ድምዕ ለመስጠት ጨርሶ አልሞክረውም ሲሉ አክሊሉ ሙሉ በጦሙራሉ ይቃወሙታል ይወቅቂይ ሟዕዕፖረሮ ለዳይፏፈሖ ሇታወድ ይና መፇዎፅኃ ሥመሽፎ ዝቦ ፕሙ መጣው ምዕፅራና ዮ አክሊሉ ኤርትራን ከኢጣሊያ የቅኝ ግዛት መንጋጋ ነፃዛ አውጥተው ከኢትዮጵያ ጋር ለማዋሃድ ያደረጉት ጥረት ከጥቅምት እስከ ህዳር ቀን ድረስ የተሰበሰበው ንዑስ ኮሚቴ ለሊብያ ቱ አውራጃዎችዋ ሲሪናይካ ትሪፖሊታንያና ፈዘን በአንድነት ተዋህደው ከጥር ቀን ዓም ሁለት ዓመተ በፊት ነፃነት አንዲሰጥ ሶማሊያ ለ ዓመት በጣልያን ሞግዚትነት ስር አንድትቆይ ስለኤርትራ ጉዳይ የተባበሩት መንግስታት አባል አገርች ያሉበት ወደ ኤርትራ እንደገና ተልኮ የህዝቡን ፍላጎት ካጠና በጊላ በኛው የተመድ ጉባኤ ውሳኔ እንዲሰጥበት የሚል ውሳኔ ለዋናው ኮሚስዮን አስተላለፉ ይህ ንዑስ ኮሚቴ አክሊሉ የጣልያን ኮሚቴ ብለው ሰይመውታል ለዚህም ምክንያታቸውን ሲገልፁ የተመረጡት የኮሚስዮነ አባላት ከቱ ቱ ጣልያንን የሚደግፉ መሆናቸውን በቅድሚያ እየታወጠቀ የተመድ ጉባኤ ግን ለኮሚቴነት ሰይመዋቸዋል ከ ድምፅ ሰጪ አገርች በ ድምዕ ተደግፎ የተላለፈው ውሳኔ አንደገና ተሸሮ ሌላ ንዑስ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሌላ የውሳኔ ሐሳብ ይዞ ይቅረብ ሲባል አክሊሉና የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በሙሉ ሲቃወሙት ታላቋ ብሪታንያና አሜሪካም ያለቀለት ስለሆነ ለኛ ጊዜ ኮሚቴ መላክ አያስፈልግም ብለው ተቃውመውት ነበር ነገር ግን ውሳኒው አልተጓረም ፀቀፋቂሪ ሟኔቂዕታረ ሪዕፈሖ ፆያወልሳድ ይና መዎዕሷ ጸሙ ሙከ መኞ ጻዋ ብግ ከ ባጻ ብ ዱስ ኣጋ ሃሃ ኣር ወር ጻው ዱአ ና ውፍ መት የቱ የኮሚቴ አባላት የተመረጡት አገሮች ፓኪስታን ጓቴማላ ኖርወይ ደቡብ አፍሪካ በርማ ናቸው የሶቭየት ህብረትም የኤርትራ ህዝብ መጀመሪያ ነፃነቱን ተሰጥቶት ከዚያም ህዝቡ ከኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል ይፈልግ እንደሆንኗ ይጠየቅ አለች። ይህ የተላለፈው የተመድ ውሳኔ ሬዞልሽን አክሊሉ ሙሉ በሙሉ ተቃውመውታል የአክሊሉ ተቃውሞም በኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተጠንቶ ያለቀለትን የኤርትራ ጉዳይ በ ወራት ውስጥ ምን አዲስ ነገር ቢገኝ ነው እንደገና ይመርመር የተባለበት ምክንያት ሲሉ ቀደም ብሎ የተወሰነውን የተመድ ውሳኔ እንዲገለፅላቸው አንድ ሰዓት በወሰደው ንግግራቸው ላይ የተመድን ጠይቀዋል። ቂዩዳ መ ሳይሀዮፍኮ የጣልያን ወጠገኖች ስለኤርትራ ነፃነት የተባለውን ጉዳይ አንደገና ተስቅሰው ቢያቀርቡለት ጉባኤውን ሊያዩደፈርሱተ ይችላሉ የማል ስዐተም አደረሰባቸጡ በተለይም እንግሊዞች መርማሪ ኮሚሽን ጠሂ ኤርተሪ ቢላክ የኢትዮጵያን ፅድል አያበላሰውም ወደ ሱማሌም ጣልያን የምትመለሰው ለተወሰነ ጊዜ ስለሆነ እኛ አያለን በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘር አደጋ አይናርም እያሉ አተ አክሊሉን ለማዕናናት አንደሞከሩ ይነገራል የኢተዮጵያን አቋም ከልባቸው ሲደግፉ የኖሩት የላይቤሪያ የዩጐዝላቢያና የፊሊፒንስ መልአክተኛችም የቀረበውን ሪዞሉሽን ከመቀበል በስተቀር ሌላ አማራጭ አጡ ኢትዮጵያም ከተመድ ምንም ዓይነት ተአምር ይፈጠራል ብላ አንደማትጠብቅ ተስፋ የሚያስቀርጥ ድባብ አየተፈጠረ ይመጣል አንደ አክሊሉ አገላለፅ የተመድ ጉባኤ የኤርትራን ህዝብ ስሜት ለሁለተኛ ጊዜ አንዲያጠኑ ከሰየማቸው ከቱ አገርትች መካከል ቱ የፋሸስትዋ ኢጣልያ ደጋፊዎች የነበሩ ናቸው በተለይም የኢትዮጵያ ዋና ተቃዋሚ የነበረችው የፓኪስታነ ወኪል መመረጥ የለበትም ሲሉ አክሊሉ ተቃውሞአቸውን ያሰማሉ የኢትዮጵያ መልእክተኞችም በጠቀላላ ይቃወሙ ታል የሚያደምጣቸው ግን አላገኙም ይህም በመሆኑ በጣልያን በኩል ተዘጋጅቶ የቀረበውን ረቂት ውሳኔ ሲዐድቅ የኢትዮጵያ መልአክተኛችን ያሳዘነ መሆነን በመግለዕ አክሊሉ በድጋሜ ለመንግስታቱ አንደራሴዎች ንግግር ያደርጋሉ ረጠቀፈሪ ሟኒዕታቀረ ዳዳፈሖ ፆያታወልድ ፊና መዎዕሳ መመመ መ ር ጅጅ ወጂ ንክ ዚማ ክአ ዱዴ ጻጹከ ሠ መ የአክሊሉ ንግግር ዋና ዋና ነጥቦች ዳቦ ለሰጠህ ድንጋይ በሚል መክፈቻ ዘይቤ ንግግራቸውን አንዲህ በማለተ ይደምራለ በግድ ተገንጥለው የተወሰዱት የኤርትራና የሶማሊያ ህዝቦች ወደ እናት ሀገራቸው ኢትዮጵያ እንዲመለሱ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ዓለምን ባርድ አየጠየቀ ነው አገሬ ኢትዮጵያ በዓለም ሸንጐ ላይ ፍርድ ተነፍጓት ስታዝን ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም በ ዓም ፋሽስት ጣልያን የኢትዮጵያን ነፃነት ስትደፍርና ህዝቧንም በመርዝ ጋዝ ስትጨርስ የዝፔኔኩ የመንግስታት ማህበር የሪይለኛውንና የግፈኛውን ጥቅም ለመጠበቅ ሲል ፍርድ ነፍጓት ነበረ ይህም በመሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘለዓለሙ ሲያስታውሰው ይኖራል ዛሬም ከአስራ ሦስት ዓመታት በንኋላ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የታናናሽ አገሮችን መብት በመጣስና ለኮሎኒያሊስቶች ጥቅም በመቁቅቆም ያፀደቀው የተሳሳተ ውሳኔ በነገው ታሪኩ በሰፊው የሚሜተችበትና ትዝብትም የሚጣልበት አንደሚሆን የኮሉኒያሊዝም ዘመን ተፈፅሟል በተባለበት ዘመን ጣልያን ዓይነ ደረቅ ሆና ቅኝ ግዛቶቼ ካልተመለሱልኝ ብላ ያቀረበችውን የግፍ ጥያቂ የሚደግና ከሆነ አቅም ያላቸው አገሮች ደጋፊዎቻቸውን አያስፋፉ ጉዳያቸውን በፈለጉት መልክ የሚያስፈፅመሙበት ሸሽንጐ አንደሚሆን አርቀን አልተመለከትንም ነበር ዕድሜ ለአርጀንቲና መንግስትና ለላቲን አሜሪካን አገሮች ኮሎኒያሊስት ጣልያን በተባበሩት መንግስታት ባንዲራ ታጅባ ሱማሌ ላይ ተመልሳ አንድትነግስ ተበይኖላታል ጠቅቂይ ሟኔሰትረ ለቆፈራሖ ያወድ ሄና መፇሪቃሳ ሥ ለ ጮ የሱማሌ ህዝብ ግን የኮሉሎኒያሊስት ጣልያንን አስተዳደር አልተዘክልፖ ሲል ያሰማውን አቤቱታ ማዳመጥ አያስፈልግም ተብሎ መብቱ ተነባጎታል ፅድሜ ለአርጀንቲናና ለፓኪስታን መንግስታት አብዛኛው የኤርተራ ህዝብ ከእናት አገሩ ከኢትዮጵያ ጋር እንዲቀላቀል የገለፀውን ስተ በቂ አይደለም ተብሉ የጣልያን ወዳጆች የተሰየመብት የዳኛ ነለብ አንዲመረምሩት ተወስናበታል የኤርትራ ህዝብ ባዓላጉት ምን አንደሆነ በድጋሚ መመርመር አለበት ተብሉ ሲወሰን የሱማሌ ህዝብ ኮሉኒያሊስት ጣልያንን መቀበል አለመቀበሉን ለምን አልተጠየቀምግ ይህ ሁኔታ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚሜካሄደው ባርድ የተዛባና የተሳሳተ ለመሆነ በቲ ማስረጃ አይሆንም ወይ። መ ር ሙጄእዲዲሏኢሏክ ር ዛራ አንድዩነታፒውን አጠንክረው ከጣልያን ጋር ተሰልፈው በድምፃትው ኃይል ያጠቁን ሀገሮች ናቸውጡ አሁን በጣልያን መንግስታት ፍላጎትና ብርቱ ጥረት በአርይቦንቲናና በፓኪስታን ደራሲነት ኢጣልያ መርማሪ ኮሜስዮን ተዘጋጅቶላት ተቀምሞ የተረበላችሁን ውሳኔ አፅድቃችንል ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ መርማሪ ኮሜስዮን አንዲላክ የተወሰነው ውሳኔ የሚያሰጋት ሆኖ አይደለም ኢትዮጵያ ልጆቿ የሆኑት ኤርትራውያን ዛሬም ሆነ ነገ የኢትዮጵያዊነት ስሜታቸውንና የአንድነት ፍላጎታቸውን የበለጠ አንደሚያረጋግጡ አትጠራጠርም ነገር ግን የአገሬ ሀዘኗና ቅሬታዋ የዛሬ አራት ዓመት ለሁላችንም ሚዛኑ እኩል የሆነ ዳኛ ተመሰረተልን ብለን ተስፋችንን የጣልንበት ይህ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንደአለፈው የገርዩኔኩ የመንግስታት ማህበር የጣልያን መሳሪያ ሆና በተባበሩት መንግስታተ ስም የኤርትራን ህዝብ ፍላጎት አንዲመረምሩ የተሰየሙት የኮሚሲዮኑ አባሎሉች ኢትዮጵያን ሲዘልፉና ሲቃወሙ ከሰነበቱት መካከል እንደ ፓኪስታን የመሳሰሉ የመርማሪ ኮሚስዮን አባላት ተብለው በመመረጣቸው የሚያሳዝን ሆኖ አግኝተነዋል ከሁለት ባለጋራዎች መካከል አንዱን መርጦ ለመርዳት የተሰለፈውንና የተሟገተውን ጠቅላላ ፍርድ ቤት ዳኛ አድርጎ ሲሶቦመው የታየው በክፍለ ዘመናችን ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብየ ብናገር ተሳስተሀል የሚለኝ አንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅታችን አሰራሩ አሁን በተነገረው መልክ ትክክል ነው ከተባለ ኢትዮጵያ አንድ ነገር ጎድሎ በጉልህ የሚታያት ለኤርትራ ጉዳይ ጣልያን የመርማሪው ኮሚሽን አባል ሆና አለመመረጧ ያስገርማል የኮሚሽነ አባል ሆና መመደብ ብቻ ሳይሆን የመልእክተኞቹችም መሪ መሆን የሚገባት ጣልያን ነበረች ዕጠቀቂሪ ሟኔዕቃታረ ዳፈሖ ፆሇያወድ ይና መፇዕሳ ብ ጻጸ ዓዊ ባጻ ከቹ። ዓም የፋሽስተ ተገን ሆኖ በአገፊ ላይ የተፈፀመውን የሃዓ በደል ከኢትዮጵያ መልዕክተኞች አንዱ ሆፔ ከፍተኛ ሣዘን በዋጠው ስጫት የተመለከተኩ ነነ ወ ከዚያም ዐዲህ በ ዓም አኤአ ይህ የተባበሩት መንግስታት ሲመሰረት የአገራ መልዕክተኛ ሆፄ ለድርጅቱ አቋም በልዩ ልዩ ኮሚቴዎች በስራ የተካፈልኩና በመጨረሻም በኢተዮጵያ ስም ቻርተሩን የፈረምኩ ነኝ ሲሉ ሰፋ ያለ ንግግራቸውን ካሰመ በኋላ ንግግራቸውን በመቀጠል በ ዓም አንደዚህ ብዙ ተስፋ ያደረግንበተና የለፋንበት ድርጅታችን ከአራት ዓመታት በጋላ ዛሬ በአሰራሩና በዳኝነቱ የተሳሳተ አቅጣጫን ይዞ ስመለክት አገሬን ከና ያለ ቅሬታና ሀዘን ላይ ይጥላታል ብዬ አላሰብኩም ነበር ሲሉ አሁንም በመቀጠል ጠቃፈሪደ ዕኔዕረ ዳዕፈሖ ያሇታወድ ይኖ መዎዕ አከሊሉ የተባበሩቶ መንግሥታት ድርጅት ሲቋቋም ሲፈርሙ በዚህ በአራተኛው ዓመት ጉባኤያችን ላይ ፍርድ እንዳይጓደልና በኢትዮጵያ ላይ በደል እንዳይደርስ ያለማቋረጥ የታገሉትን የመንግስታቱ እንደራሴዎች በተለይም የላይቤሪያን የዩጎዝላቪያንና የፊሊፒንስ መልዕክተኞች ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም የኤርትራ ጉዳይ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ጥያቄ ተገቢነቱን በማመን ከፍተኛ ድጋፍ የሰጡንን የታላቋ ብሪታንያን መልዕክተኞች ላመሰግን እወዳለሁ ኢትዮጵያ በጣልያን ፋሽስት በተጠቃችበት ጊዜ ከታላቋ ብሪታንያ መንግስትና ህዝብ ነፃነቷን ለማስመለስ የተሰጣትን ከፍተኛ አርዳታ መቼውንም አትዘነጋውም ኢትዮጵያ ውሳኔያችሁን የምትቀበለው እጅግ ከፍ ባለ ቅሬታና ሀዘን መሆኑን አንድትረዱት ብቻ ነው ሊሉ ሰፋ ያለ ንግግር አደረጉ ዖጠቅቂደ ፓኔዕምትረ ለፈሖ ሃሇታወሳድ ፊኖ መዎዕ ከዚህ ቀተጥሉ የተመድ ኛጡ ጉባኤ ንዑስ ኮሚቴ ያተረበውን ህሳብ ተመርኩዞ የኤርትራ ህዝብ ስሜትና ናባላጎት አንደገና ከተመድ በሚላከቡ ንዑስ ኮሚቴ ለሁለተኛ ጊዜ እንዲጠና አንድ ንዑስ መርማሪ ኮሚ የያ። ይህ አባላት የያዘው የልዑኩ ኮሚቴ በኤርትራ ውስጥ የሚያደርገውን ተልእኮ ካጠናቀቀ በኋላ የኢትዮጵያን አስተያየት ለመስማት ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ መጣ ኮሚስዮነ ዐደ አዲስ አበባ እንደመጣ አክሊሉ ሃብተወልድ ንግግር በማድረግ ተቀብለውታል ኮሚስዮነ አዲስ አበባ በደረሰ ጊዜ አክሊሉ ሃብተወልድ ሲናገሩ ኮሎኒያሊስት ጣልያን ኤርትራን ከአናት አገርዋ ከኢትዮጵያ ገንጥላ ለብዙ ዓመታት ስታሰቃየው የናረውን የኤርትራን ህዝብ የወደፊት ፅድል ለመወሰን በተመድ የተመረጣችሁ ዳኞች አገሬ አንኳን ደህና መጣችሁ ብላ አክብርትዋንና ደስታዋን ትገልጥላችኋለች በማለት ሃበር በመተጠልም በኤርትራ ውስጥ በልዩ ልዩ ስፍራዎች በተጓዛትችሁበት ጊዜ ለብዙ ሲህ ዓመታት ኢትዮጵያ በሚለው መጠሪያ ስማችን በጥንታዊው ታሪክ ያወቃችሁትን አገር በውን ለማየትና ህዝቡንም ለማነጋገር ዕድል አግኝታትንል መውው «መቸው ዖጠቅቷቂፅ ሟኔዕሦረ ሓፈሖ ፆሆታወሳድ ፊኖ መዎፅዕሳ መ ን ዱፍ ም ት ዓ ዖ ዘመወ ሻሄየጺምጻ ዘ ቭ በመመ ሙዴ ጅፍር መመመቸቹ ጅጅ ቹቹ በቹ ይ ክበ ከ ዘ አዲርስና በአዲ ሳቅጦስ በዘመነ ሳባ የነበረውን የኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚመሰክሩትን ሐወልቶችና ከምዕዋ አቅራቢያ በሚገኘው በአዶሊስ ከተማ ገናናው የአክሱምን ንጉሠ ነገስታዊ ግዛት የሚያመለክቱትን ጥንታዊ ቅርሶች ተመልክታችንል በምዕዋ አቅራቢያም በነበራችሁበት ጊዜም በ ዓም ዛሬ ኤርትራ ተብሎ በኮሉኒያሊስት የተሰየመውን ቀድሞ መረብ ምላሽ የተባለው አውራጃ ገዥ የነበሩት ራስ አሉላ አገሩን ለመውረር የመጣውን የጣልያንን ጦር ድል የመቱበትን ሰሐጢንና ዶጋሊን ጎብኝታችል ጣልያን ለሃምሳ ዓመታት ቢለያየንም ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በዘርም ሆነ በባህል በቋንቋም ሆነ በንሮ ጠባይ ምን ያህል የተሳሰሩና ተመሳሳይ ህዝቦች መሆናቸውን ተገንዝባችል የአብዛኛው የኤርትራ ህዝብ እንደራሴዎች የሆኑትን እጅግ የተከበሩትን የራስ ኪዳነ ማርያም ገብረመስቀልን የደጃዝማች በየነ ባራኪንና በምዕራቡ ቀላ ህዝብ ዘንድ እጅግ የታወቁትን የከንቲባ ኦስማንን አስተያየት አዳምጣችኋል ታላቁ አርበኛ ራስ ኪዳነማርያምበዶጋሊና በዓድዋ ጦር ሜዳዎች ላይ ከግፈኛው ጣልያን ጋር የተደረጉትን ውጊያዎች በመተንተን የተሰጧችሁን ትክክለኛ የምስክርነት ቃል ሰምታችኋል የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ ሰው ሰራሽ የሆነውን የመረብን ወሰን እያቋረጠ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ለመኖር አንዳችም አገዳ አይደረግበትም ነበር በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ በእርሻና በንግድ ስራ የሚተዳደሩ ኤርተራውያን ቁጥራቸው ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ነው አንደዚሁም አንድ ሺህ ስድስት መቶ የሚሆነት ኤርትራውያን ያጠቅቂሪ ሟኔዕታተረ ለፈፏሖ ሃታወድ ፊና መዎሪዕሳ ብ ቡዕዕዕማሻሽ በንጉሠ ነገስቱ። መንግስት ጡውጡስጥ ከፍተኛ ኃላፊነተ ይቨቭቤ በኢትዮጵያዊነት ያገለግላሉ የኢጣልያ መንግሥት ኤርትራ ነፃ መንግስት ሆና ራሷ ገላ መተዳደር ትችላለች የሚለው ዓላማ ለማሳካት ህዝቡን በዚህ ላማ ለማሰለና ብዙ ሚሊዮን ሊሬ እየረጨ ነው የአገሪቱ ኢኮናሚ አቅም እጅግ የጠበበ መሆኑነንና ጠዘቡም ከኢትዮጵያ ተለይቶ ለመኖር አለመቻሉን ደህና አድርጎ ያውታል ከአንድ ዓመት ጊዜ በፊት ይኸው የጣልያን መንግስት በሦስተኛው የተባበሩት መንግስታት ጉባኤ ላይ በሰጠው መግለጫ ኤርተሪ በድህነት የተቀራመደችና ድንቁርና ያጠቃት አገር ናት ያሰ ጣልያን አርዳታ መፐር አትችልም ፉሩ የሮማ መንግስት ተረክቦ ሕይወት ሊሰጣት ያስፈልጋል አያለ ይነዛው የነበረውን የቅጥፈት ፕሮፖጋንዳ ሁላትሁም ታስታውሱታላችሁ ብየ አገምታለሁሀ ፋ ያለ ጣልያን አርዳታ እና ያለ ጣልያን የኤኮኖሚ ድጎማ ሕይወቷ ሊንቀሳቀስ አይችልምል ብላ ከፍ ያለ ዲስኩር ትነዛበት የነበረችውን አገር ከአራት ወራት በኋላ ይኸው የሮማ መንግስት ኤርትራ ነፃነቷን ለመቀበል ያላት የኤኮኖሚ አቅም በቂ ነው ሲል በትዝብት አዳምጣትጋል ፉ ዛሬም በኤርትራ መሬት ውስጥ እየተዘዋወራችሁ የህዝቡን ናዓናላጎትና የአገሩንም ሁኔታ አጥንታችኋቷል የነፃነት ግንባር ተብሎ በጣልያን ገንዘብ የተቋቋመውን ፓርቲና የህዝብ ድጋፍ የሌላቸው መሪዎችም ይህንኑ የጣልያን ሀሳብ ገላጮች ሆነው የሚያደርጉትን ጥረት ተመልክታችንል አሁን የፖለቲካውን ጉዳይ ትተን በኤርትራ የኤኮኖሚ ህይወት ላይ በመጠኑ ለማተኮር ብንሞክር ወደ ኤርትራ ለሟገቡት የምግብና የንግድ ዕቃዎች ዋና ዋናዎቹ ብቸኛዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆንዋን በግልፅ ታዩታላችሁ። ሆኖም ግን በኤርትራ ጉዳይ የኢትዮጵያን አስተያየት መስማት አለብን ብላችሁ ስለመጣችሁ ነው ጊዜ ስለወሰድኩባችሁም ይቅርታን አጠይቃለሁ ኢትዮጵያ ምን ጊዜም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትክክለኛ ዳኛ እንዲሆን ስትሟገት የኖረች ስለሆነ የእናንተን አስተያየትና ውሳኔ ለመስማት የምትጠብቀው እጅግ ከፍ ባለ ናፍቆት ነው ሲሉ ንግግራቸውን ደመደሙ ሀ የኢትዮጵያ አቋም በአምስተኛው ጉባኤ ላይ መስከረም ቀን ዓም የአምስተኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በተከፈተ ጊዜ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለመላው የአባል መንግስታት እንደራሴዎች ያደረጉት ንግግር በዘመኑ በነበረው ዓለምን በሚያሰጋው ፕሮብሌም ላይ ያተኮረና ለመሰረታዊው የኤርትራ ጉዳይ ለመጨረሻ ጊዜ ትክክለኛውን ፍርድ የሚጠይቅ ነበር ቄፏፍኤ መመ ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኒስትር አክሊሉ ሃብተወልድ ጉባኤው ሥራውን ከመጀመሩ በፊት ለውሳኔ በቀረበው ጉዳይ ላይ የንጉሥ ነገሥቱ። ልዩ ልዩ ዘገባዎች እንደሚያስረዱት የኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ በፌዴሬሽን የመመለሱ ጉዳይ ለአክሊሉ ከፍተኛ እፎይታ እንደፈጠረላቸው ይነገራል ከብዙ ወጣ ውረድ በኋላ ብዙ ዓመታት የወሰደውን የኤርትራ ጉዳይ በፈደሬሽን መልክ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ መደረጉ አክሊሉ ደስ ብሎዋቸዋል በአንድ በኩል ንጉሥ ነገሥቱ ከሚሰጡዋቸው መመሪያ ላለመውጣተ በሌሳ በኩል ደግሞ በወገንና በጥቅም እየተደለሉ ፍትሃዊ ናናርድን የሚያዛቡ አገሮችና ግለሰቦችን ለመቃወም ወደ ኋላ ሳይሌሉ የኤርትራ በፈደራሸን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ጉዳይ ደስታቸውን የሚገልጹበት ቃላት እንዳላገኙ በራሳቸው አንደበት ገልጸውታል ሊብያ ከኢጣልያ ተላቅቃ ነፃነትዋን እንድታገኝ ኤርትራና ሶማሊያ ደግሞ ከእናት ሃገራቸው ጋር እንዲዋሃዱ ለማድረግ አክሊሌ ያለምንም ዕረፍት በተለያዩ ስብሰባዎች ለመገኘትና ከተለያዩ የአዢ መሪዎች ጋር ለመነጋገር ስለነዚህ የኢጣሊያ የቅኝ ግዛት አገሮች ነፃ የመውጣቱ ጉዳይ ለመነጋገር ከ ሰዓታት በላይ የአየር በረራ አድርገዋል በመጨረሻም የዚህ ሁሉ ውጤት ታህሳስ ቀን ዓ በተደረገው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትዋሀድ በድምዕ ብልጫ ተወሰነ ይህ ያለምንም ዕረፍት ያደረጉት የአየር በረራ ከታላላቅ መንግሥታት እንደራሴዎች ተቃዋሚዎችና ግለሰቦች የፈፀሙት ጠቅቷቂሪ ሟዕያሰፉሮ ዳይቂፈሖሐ ፆሇያዖወሳድ ይኖ መዎኃዕሳ መዱ ት ሙ ሮሞ መመመ ዛው። አክሊሉ እአአ ቅዳሜ ታህሳስ ቀን ለጃንሆይ ያስተላለፉት መልእክት ፍሬ ሀሳብና ዋና ዋና ነጥቦች የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ኤርትራ በፌደረሽን ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ በአብዛኛው ድምፅ መወሰኑን በግርማዊራታቸው መሪነት ይህ ለብዙ ዓመታት የተደከመበትን የተቀደሰ የኤርትራ ጉዳይ ወሳኔ በማግኘቱ የሚገልጹት በልዩ የደስታ ስጫት መሆኑን በድምፅ አሰጣጥ ላይ ከዎቹ አባል አገሮች ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሰጠው ተቃውሞ ድምፀ ተአቅቦ መሆናቸውን ከዚህ በመተጠልም በተመድ ውሳኔ መሠረት አዲሱ የኤርትራ የፌደራሲዮን ጉዳይን በሚመለከት በተመድ ኮሚሽነር ተዘጋጅቶ በመጨረሻም ግርማዊነታቸው የሚያፀድቁት የኤርትራ ህገ መንግሥትና ከታላቋ ብሪታንያ ጋር የሚያደርገውን የሥልጣን ርክክብ እንደሚኖር ገልፀው አክሊሉ ለጃንሆይ መልእክቱን በቴሌግራም አስተላለፉላቸው። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትቀላቀል በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በመሀሰኑ ምክንያት ታህሳስ ቀን ዓም በመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ በዓል ሆና እንዲከበርና በገነተ ልዑል ቤተ መንግስትም ንጉሠ ነገሥቱ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ንግግር እንዲያሰሙ ተደረገ ። አክሊሉ ለኢትዮጽያ ያደረጉት አስተዳደራዌ አስተዋጽኦ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት መልከአ ምድር በኛው ክዘመን ነጉሥ ነገሥቱ የሀገራቸውን ነፃነት አስመልሰው በ ዓም ወደ ዛገራቸው ከተመለሱ በኋላ አክሊሉም ከናዚስቶችና ፋሸስቶች እንደምንም በማምለጥ በ ዓም ወደ ሃገራቸው ተመልሰው የፅፈት ምክትል ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው ይሾማሉ ምክትል የፅፈት ሂኒስትር ሆነው በሰሩበት ጊዜ ብዙ ስራ ባይኖርም እንደ አክሊሉ አገላለጽ ኾ በጽፈት ሚኒቴር ውስጥ አንዳንድ ጉዳዮችን ይፈፅሙ እንደነበር የጃንሆይ የህግ አማካሪ በመሆን ለየመሪዎቹ የሚላኩትን መልእክቶችንና የሚደረጉ ዲስኩሮችን ሁሉ ያጣሩ እንደነበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ገንዘብና ባንክ እንዲቋቋም የባንክ የቦርድ አባላት ኢትዮጵያውያን እንዲሆኑ ለንጉሥ ነገሥቱ በማሳሰብ ከአንድ ሌላ የውጭ አገር ባለሞያ ጋር በመሆን የመጀመሪያው የሚኒስትሮች ስልጣንና ተግባር ያካተተ አዋጅ ነጋሪት ጋዜጣ ላይ እንዲወጣ አድርገዋል ባለፉት ገጸች እንደተገለጸው አክሊሉ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው የጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ሥልጣን እንደያዙ ይዘውት የተነሱ ብሔራዊ ራዕይ አጠር አጠር ባለ መልኩ መግለጻችንና በሚቀጥሉት ገጾችም በዝርዝር እንደሚቀርብ ጠቋቁሜ እንደ ነበር ይታወሳል። አክሊሉ የውጭ ጉዳይ ሂኒስትር በሆኑበት ጊዜ ለኢትዮጵያ ለወደፊት መደረግ ያለበትን ዕቅድ አወጥተዋል በዕቅዱ መሰረትም ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኑታ መገምገምና ለወደፊቱ መደረግ ያለባቸውን አጥንቶ ፕርፃራም ማውጡጣት ጣልያን ከኢትዮጵያ ተሸንፋ ብትወጣም ከሷ ጋር የሰላም ስምምነት ስላልተፈረመ ጦርነት ላይ እንዳለች ታስቦ በዓለም ፊት ኢትዮጵያ ሳትፈራረም መቆየቱ ለኢትዮጵያ ጠቀሜታ እንዳለው ኢትዮጵያን የጣልያን ቅኝ ግዛት አድርገው የሚያይዋቶ አገሮች ስለ ነበሩ ለአብነት እንግሊዝ ኢትዮጵያን የኢጣልያ ቅኝ ግዛት አድርጋ ስለምትቆጥራት እኤአ በ ዓም ከኢትዮጵያ ጋር ባደረገችው የውል ስምምነት መሠረት ኦጋዴንን ይዛለች። ኣፎጩፎዘዘዘገት ሪችችችችችችችሪችችችችሪችችችችዊ ችዓጅችኤ ንዓ ዱፍጅ ዓፍ ቸቸቸ ሽሼ ዓዱ ዔ ጠቅቂይ ሟኒሰትረ ለፈሖ ፆወልሷድ ሄና መሃሀሠሳ ርክ ኢመሱሲሲጢ ስ አክሊሉ በተለያየ ጊዜ የተመድ ስለኤርትራና ሶማልያ ወደ ኢትዮጵያ የሣስመለሱ ጉዳይ ጥረት ሲያደርጉ በጥንት ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እስክ ተይ ባህር የመንና ህንድ ውቅያኖስ ድረስ ስለነበረ እነዚህ አገሮች የኢትዮጵያ አካላት ናቸው ስለሆነም ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለባ የለውን ታሪክ መሠረት በማድረግ በተለያየ ምክንያት አተዮጵያ የተወሰዱባትን መሬቶች ለማስመለስ ይዘውት የተነሱትን ዕቅድ ለተግባረዊነቱ ከ እስከ ሣመታት ወስዶባቸፐል የታሪክ መፃሕፍት እንደሚያስገነዝቡት የኢትዮጵያ ህዝብ በውስጡ ቢከፋፈልም በአንድ ንጉሠ ነገሥት ስር ሆኖ ኢትዮጵያ ከሰሜን ምዕዋ ቀይ ባሕር በደቡብ ህንድ ውቅያኖስ በምስራት የአውሳ ጫፍ ድረስ በምዕራብ እስከ ሱዳን ጠረፍ ድረስ ግንደዘሩ አንድ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነቱን በማስጠበቅ ከትውልድ ሀወደ ትውልድ ሲተላለፍ እንደቆየ ሰርፀ ድንግል የተባለው መጽሐፍ ይገልጸዋል። ስለዚህ እነዚህ ከዚህ በላይ የተጠቀሱ ውሎች በአፄ ምኒሊክ ጊዜ ከቅኝ ገዥዎች ጋር የተደረጉ በአገር ሉአላዊነት ላይ ያተኮሩ ስለነበሩ ውሉቹን ለመቀየር ብዙ ጥረቶች አድርገዋል ይህም በመሆኑ ውጡሉቹ የኢትዮጵያን ጂኦፖሊቲካል ካርታ መልክ ሙሉ በሙሉ ለውጦታል ብለው አክሊለ አስበዋል ስለሆነም የኢትዮጵያን መልከአ ምድር የጥንቱን መልክ ለማስያዝ አክሊሉ ከውጭ ጉዳይ ሚሜኒስትርነት እስከ ያገር ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በስልጣን ላይ እስከ ቆዩበት ጊዜ ድረስ ከውጭ አገር ጨጨ ጨፎጹኤመሙጭሙመልሓበካ« ዩም ቹጮ ይቅቂይ ሟኒዕታረሮ ዳፈሖ ፆፇወድ ሄና መዎዕ መ መ ተ መ መንግስታት ጋር በመደራደር እነዚህ በቅኝ ገዥዎች የተነጠቂ የኢትዮጵያ መሬቶችን ለማስመለስና ለማስተካከል ከጥዋቱ ቆርጠው ተነስተዋል። ከእስር ቤቱ ማስታወሻ ከክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ አንደበት ስለ ጋምቤላው ጉዳይ የተገኘው ዘገባ እንደሚያመለክተው አክሊሉ ጋምቤላ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ ከሱዳንና ከእንግሊዝ መንግስታት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የጀመሩት በ እና ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ነበር። ይህን በተመለከተ አክሊሉ ለሱዳን መንግስት አንድ ቴሌግራም ያስተላልፋሉ የቴሌግራሙም ይዘት ለነፃነታችሁ መልካሙን ሁሉ እንመኝላችኋቷሏለን ወደፊትም እንደ ወንድማማቾች አብረን እንድንሰራ ጋምቤላን ግን በቅኝ ገዥዎች በኃይል ተይዞብን ስለነበረ ከሰኞ ጀምሮ መያዛችን ነውጺ የሚል መልእክት ነበርነ ይህ እርምጃ ወዳጅነታችንን የማይነካና የሱዳንም ቆንስልና ሌላም ቢኖር ለጊዜው ይወቅቂይ ሟኒዕታረ ዳፈሖ ፆሃሇታወድ ይና መፇዕሳ አም መቀየት የሚቻል መሆኑን የሚያስረዳ ቴሌግራም አንደነበር ይነገሪለ አክሊሉ ይህን ሁኑታ ሲገልሁ ሱዳኖች ለጊዜው በደስታ የተጥለቀለ« ስለነበሩ ከምስጋና ጋር ኢትዮጵያ በምትወስደው አርሦ መስማማታቸውን ያረግጣሉ በስምምነቱ መሰረተም አክሊሉ ሰነ ባቅራቢያው የሚገኘጡ የፖሊስ ኃይልን ጋምቤሳ ውስጥ ገብ የኢትዮጵያን ባንዴረ አንዲያውለበልብ አድርገው ስስተዳደሩሃ በኢትዮጵያ እንደተያዘ ይገልጻሉ በዚህ በተወሰደው አርምጃ ይላሉ አክሊሉ ምንም ያጋጠመ ግጭትም አልነበረም ከ ወር በኋላ ግን አንድ በምውጭ ጉዳይ ሚር የሚመራ የሱዳነ ልዑክ በጋምቤላ ውስጥ ስለነበረው ንብረት ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ይመጣል አክሊሉም የነበረውን ሁኔታ ሲገልፁት ልዑካኑ በቁጣ መልክ ለእንግሊዞች የፈቀዳችሁትን ጋምቤላን ለኛ ለአፍሪካናች ለምን ትነፍጉናላችሁ ጋምቤላን መልሱልን አያሉ ወደ ስረነገሩ መግባት ይጀምራሉ አክሊሉምነ እንግሊዝ ከሌሎች የቅኝ ገዥዎች ጋር አፍሪካን በሚከፋፈሌሉበት ጊዜ ጋምቤላን በሃይል የወሰዱት ግዛታችን ነው አሁን ቅኝ ግዛት ሁሉ ነዓ ይውጣ ሲባል እናንተ ይህን አንዴት ተጠይቃላችሁ። ይልቅስ በወንድማማችነት መንፈስ ስለምትወስዱት ዕቃ ዝርዝር ብንነጋገር ይሻላል የመጣችሁትም ለዚሁ ብቻ መሆነን የተለዋወጥነው ማስታወሻ ያስረዳል ከዚህ ውጭ ለመነጋገር የተስማማንበት ስርዓትም አይፈቅድምዉ ሲሉዋቸው ተቀጥተው ስብሰባውን ረግጠው እንደወጡ አክሊሉ ይገልጻሉ ከቀይታ በኋላ ግን የሱዳኑ ልዑካን ተመልሰው ይመጡና ስለንብረታችው አወሳሰድ አስፈላጊው ስምምነት ተደርጎ አንደፄዱ ገልፀው ከዚያ በኋላ ግን ስለ ጋምቤላ ጉዳይ እንደገና ተነስቶ እንደማያውቅ ከክቡር ፀሐፌ ትእዛዝ ዖጠቅቶይ ሟረፅዕሰሥረ ለሐኋሖ ሃሇታወጳዮሁ ፊኖ መዎፅዳ አዘሊሉ አንደበት የተገኘጡ ያስረዳል ጦቢያ ቅ ቁ ገፅ አክሊሉ ቀደዱማ አሁንም በአሄ ሦኒልክ ዘመነ መንግስት በተደረጉ ውሎች መሠረት ለእንግሊዝ የተሰጠ የኢትዮጵያ ክፋይ መሬት ነበር በምኒሊክ ጊዜ ከለሎት አገሮች ጋር የተደረጉ ውሎች ግልፅነት አልነበራቸውም ይላሌ ክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ። በወቅቱ በቅኝ ገዥዎች የተከለሉ በመሆናቸው የተነሳ ይኸም ከጎረቤት አገሮች በየጊዜው ኢትዮጵያን ከቅኝ ገዥዎች ጋር ለግጭት ሲዳርጋት የቆየ ሲሆንዷ ይህም በመሆኑ ይላሉ ክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ የውጭ ጉዳይ ሚሜኒስትር ሆነው እንደተሾሙ ኢትዮጵያ ከለሊለትች አጎራባች አገሮች ጋር ያላትን ፀሰን በኢንተርናሽናል ውል መሰረት በትክክል እንዲከለል ቀዳሚና ዋና ጉዳያቸውን አድርገው እንደያዙት ይገልፃሉ ከዚህ በመነሳት ክቡር ዐፀሐሕፈ ተዕዛዝ አክሊሉ ፃወልድ ይህን በተመለከተ ከጃንሆይ ጋር በመመካከር ስለወሰን መካለል ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ለመነጋገር በ ዓም ወደ ሎንደን ይሄፄዳሉ ስለዚህ ጉዳይ በሎንደን ከተነጋገሩ በኋላ የፕሮቶኮል ስምምነት ለመፈራረም አንድ መልእክተኛ ወደ አዲስ አበባ እንደሚልኩ የእንግሊዝ መንግስት ቃል ይገባላችዋል በስምምነቱ መሰረትም ይህን ተልእኮ የሚያስፈፅሙ መልአክተኛችት ከእንግሊዝ መጡ። ሁለቱ ፀናች በተገኙበተ የካርታው ስራም ተሰራ በመጨረሻም ይህ የካርታ ስራ በመሬትም ላይ ወሰነ ተከለለ አንደ አክሊሉ ሃብተወልድ አገላለፅ ሥራው አድካሚ ከመሆነም በላይ ብዙ ዓመትና ብዙ ገንዘብ አንደ ፈጀ አክሊሉ ይናገራሉ የአክሊሉ ሃብተወልድ ሹመቶች እና ሸልማቶች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መቤት ያለው የክቡር ሀሕፌ ትአዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ የግል ማህደር እንደ የመለክተው የውጭ ጉዳይ ምሚኒስትር ሆነው የተሾሙትና ኃላፊነቱንም የተረከቡት ጥቅምት ቀን ዓም በቁ እንደሆነ ሰነዱ ያረጋግጣል። የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መንግሥት ቁጥር የዕፈተ ሚኗ ቀን ህዳር ተን ለክቡር ብላቴን ጌታ አክሊሉ ሃብተወልድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርጺ በግርማዊነታቸው መልካም ፈቃድና ትዕዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን እንደያዙ ምክትል ጠቅላይ ኒስትር ሆነው መሾምዎን ዘሣክበር አስታውታለሁ። በመቀጠልም ክቡር ፀሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ ሀገራቸው ማገልገል የጀመሩት ከመቸ ጀምሮ እንደሆነ ሲገልፁ ገና ተማሪ ሳሉ በካይሮና በፓሪስ ከተማዎች ውስጥ እንደነበር ኢትዮጵያ በፋሽስቱ የኢጣሊያ ጦር ሰራዊት ለአምስት ዓመታት በተያዘችበት ጊዜም በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዋና ፀሐፊና በኋላም ጉዳይ ፈፃሚ ሆነው ወራሪውን የኢጣልያ ጦር ከአገሪቱ ለማስወጣትና እንደገናም የኢትዮጵያን መንግስት ለማቋቋም በኢንተርናሽናል መድረኮች ላይ የተጫወቱትን ሚና በፅሑፋቸው ላይ ገልፀውታል። አቶ ተሾመ ገብረማርያም እኤአ ሜይ ዓም የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ሲካሄድ የመስራች ጉባኤው ሕግ አማካሪ በመሆን በቦታው ላይ እንደነበሩ ገልጸው የሶማሊያ ሪፖብሊክ መንግስት ፕሬዝዳንት የነበሩት ሚስተር አደን አብደሳ ኦስማን ላነሱት ጥያቄ ከክቡር ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ አንደበት በቀጥታ ያገኙትን ማስታወሻ አክሊሉ ወዲያውኑ ተነስተው የሰጡትን መልስና በአዳራሹም ውስጥ የነበረውን ሁኔታ በማውሳት በከተለው ሁኔታ ይገልጹታል። አስኳል ጋዜጣ ጥቅምት ተቀን ዓም በተለያዩ ጊዚያት ዐክ አየፄድኩ ሻይን መጠጣትና ከአንዳንድ ምሁራን ጋርም ስለአንዳንድ ነገሮች በማንሳት ውይይት አናደርጋለን በዚህ አካባቢ ብዙ የሚዘቁ ምሁራን አሉ ስለሆነም ከዚህ ውይይት ብዙ ትምህርት ስለምገበይበት ውይይታቸው ይማርከኛል እንደተለመደው አንድ ቀን ከዚህ የምሁሪነ ቡድን ጋር ተገናኝተን ስለ አንዳንድ አርእስተ ጉዳዮች እያነሳን ስንዐፆያይ ከቆየን በኋላ ሆን ብየ ስለ አክሊሉ ምንነትና ባህሪይ የሚገልጹ አንዳንድ ጥያቄዎች አነሳሁ አዚሁ ቡድን ውስጥ ከነበሩ አራት ሰዎች መካከል አክሊሉን በአስተዳደር በደል በሃብት አካባሂነት በለዘብተኝነታቸው አንስቶ የአክሊሉን መልካም ስምና ዝናን የሚያጎድና አንድም አስተያየት አላገኘሁም የአብዛኛው አስተያየት አክሊሉ የተወላጅነት ስሜት እንደሌላቸው የግል ሃብትን ለማካበት በመንፈሳቸው ውስጥ አንዳልነበረ ይኸ ነው የሚባል የሚታይ ሀብት ተተው አንዳላለፉ አሉባልታን የማይወዱ ከአንደበታቸው መጥፎ ቃል አንደማይወጣቸው ንጉሠ ነገሥቱ ሲሳሳቱ ማንም ደፍሮ ጃንሆይ ተሳስተዋል የሚላቸው ባይናርም አክሊሉ ግን ጃንሆይን ምንም ሳይፈሩ ትክክል ካልሆነ ትክክል አይደሉም ብለው የሚመልሱዋቸው አክሊሉ ብቻ አንደነበሩ በአመዛኙ የውይይታችን አርእስት ሆነ በአጠቃላይ የነበረው ውይይት አክሊሉ ከልድነታቸው ጀምረው ያደጉት በውጭ አገር ስለሆነ ባለቤታቸውም የውጭ አገር ስለሆነ የነበራቸው ባህሪ ልማድ የውጭ አገር ባህሪ የተላበሰ ዓይነት ነበር አሉ የሚያተኩሩት በዕለታዊ ሥራዎቻቸው ላይ አንጂ አገሌ ወገኔ ነው ስለሆነም የተለየ ነገር ላድርግለት የሚል የወገንተኝነት መንፈስ ፈጽሞ አልነበራቸውም መ መ የመበሸሼገሼ ጆ ሽሹ በክር አ ኣሃቹ«ከኸ ከከ ብክ ሠ ከከከ ጠቅፋሪይ ኒሰቱረ ላዕፈሖ ፆሇያሠሳሮ ሄና መሃቃሳ ። ጎፅክክክካክክስክከከከመ ዋቢ ማጣቀሻ መጻሕፍት በተኃሥ ዘመነ መንግሥት የኤርትራ ጉዳይ ዘውዴ ረታ አዲስ አበባ ሯ የኮሎነል መንግሥቴ ኃይለማርያም ትዝታዎች በጋዜጠኛ ገነት አየለ ጦቢያ ኛ ዓመት ቅጽ ቁ ቁ በሙሉጌታ ላለሊ አዲስ አበባ ጦቢያ ኛ ዓመት ት ቁ ሙሉጌታ ሎሌ አዲስ አበባ ጦቢያ ቁ በተሾመ ጥማርያም ሐምሌ አዲስ አበባ አልወለድም በአቤ ጎበኛ አዲስ አበባ ንዋይ ወብዕል የሚለኒየም የኤኮኖሚና ልማት ሚር ለመቶኛ ዓመት በዓል የተዘጋጀ ገጽ አዲስ አበባ ስለ መንግሥቱ ኃይለማርያም የህይወት ታሪክ ከአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም በከኪፀ ዐ ሯዘዝሀአ ከሾዖ ክምችት ክፍል የተወሰደ የእሥር በቤቱ አበሳ አበራ ጀምበሬል አዲስ አበባ ሀ ከ ርዌ ሃ ዌቴከኋጴ ልከለበ የኢተዮጵያና የአንግሊዝ ሶማሊ ወሰን ክልል ፕሮሲ በርባል ኛ ዋና ስብሰባ እኤአ ጥር ከመርስኤ ሀዘን መጣጥፍ ከብሔጤራዊ ቤተመዛግብትና የመጻሕፍት ኤጀንሲ የተገኘ የሦስቱ መንግሥታት ስምምነት ኢትዮጵያ አንግሊዝና ፈረንሣይ ፐከፀ ፐበፀሀበፀ ፐመጸቨ ፕሮሲ በርባል ከ ገጽ የአጅ ጽሑፍ ከ ከ ከ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact