Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የሥነዜጋና ሥነምግባር Gr5.pdf


  • word cloud

የሥነዜጋና ሥነምግባር Gr5.pdf
  • Extraction Summary

የምሰራፉ ዓሳማጣዎች ፀሃንን ምሪሪ« ሃምሪሀ ፇምሪያ ዕፖናቅቀያሃናቅቋያ የዴሞክራሲና የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምገነትን ትገነዘባስህትገነዘቢፀስሽ በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ጡስጥ ሲከበሩ የሚገባቸውን ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ታውቃስህታጡቁያስሸ ዐስርነትገ ምገነትና ስዐነትንኘ ሽገዲት ስቻችሱ መናር ከገደሟቻፀ ትረጻስህትረጃስቨ የፌደራስና የከፅፅ መንግሥታትን ምንነት ታጡውቃስህታውቁያስሽ የውጭ ገነችነት ምንነት ትረጻስህትረጻስሽ ሥሪዕ ፈፊ ዖሥምኀሄ ቶኑ ፊቱ ሥሥርፃቶ መመሪያ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ሪውትን መያቶ መገናኛ ብዙኃንን በመከታተል አንዲሁም በጉብ ኝት የምናገኘው ቁምነገር ዕውቀት ይባላል ስለ ዚህ ከላይ የተጠቀሱት አራቱም ተማሪዎች የዕውቀትን ምንነት በትክክል ገልፀዋል ማለት ይቻላል እውቀት ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ነጻ እንድንሆን የሚያግዘን መሣሪያ ነው ለምሳሌ ጥራት ያለው ቤት ሠርተን በመኖር ብርድ ዝናብና ፀሐይ የመሳሰሉ የተፈጥሮ ጉዳቶችን እንከላ ከላለን ይህ ታዲያ የቤት አሠራር ዕውቀትን ይጠይቃል በሽታ አንዲያጠቃን የሚያደርጉ ነገሮችንም በዕ ውቀት እንደርስባቸዋለን ስናውቃቸውም እንዳ ያጠቁን የሚያስችል የመከላከያ ዘዴ አእንቀይ ሳለን ካጠቁንም ለመዳን የሚያስችል መድኃኒት እንድናገኝ ፅውቀት በጣም ያስፈልገናል ስለዚህ ዕውቀት እየተሻሻለ በፄደ ቁጥር ኑሮም በጣም ይሻሻላል እናንተም በትምህርት ቤት የተሻለ ዕውቀት በገበያችሁ ቁጥር የበለጠ ጎበዝና ተመራማሪ ተማሪዎች ትሆናላችሁ ይህም በተራው የላቀ ዕውቀት እንዲኖራችሁ ያግዛችኋል ያሟዕታራቅት ምያዖቋዎቻ ሪ ቀተዉ ው ስውቀት ስገዲ የምገጣረውጡ ነገር ሽንጂ ከየተሻሻስና ክየዳበረ የሚሔድ ስይደደስም ረ ቢባስ ትክክስ ነው ትሳሳችሁ። የተሻስ መጠስያ ሰመገንባት ከሰውቀትና ከገገዘብ ቀደሞ የሚያስፈስገን የትሻው ነው። ከኗ ያስ ሰውቀት ካስውጡዛ ዝቅ ደስ ሰው ቀት ካስው ሰው ዘገሩገ የበስጠ የሚጠቅ መው የትኛው ነው።

  • Cosine Similarity

ምሰራፍ ከገደፎ የሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ምገነት የሰብዓዊ መብቶች ምንነት ሰብዓዊ መብት ማለት ምን ማለት እን ደሆነ ትርጉሙን በራሳችሁ አባባል በወ ረቀት ላይ በፅሑፍ አስፍሩ የጻፋችሁትን ትርጉም አጠገባችሁ ካሉት ጓደኞቻችሁ ጋር ተነጋገሩበት ሰብዓዊ መብት ማለት ሰዎች ሰው በመሆናቸው ብቻ ያላቸው መብት ነው ለምሳሌ የሕይወት አና የአካል ደህንነት መብቶች ማንኛውም ሰው ሰው በመሆኑ ያሉት ሰብዓዊ መብቶች ናቸው ማንኛውም ሰው በሕግ በተደነገገ ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር በሕይወት የመኖር መብቱ አይደፈርም የአካል ደህንነት መብት ሲባል ማን ኛውም ሰው በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ መብት አለው ማለት ነው የዴሞክራሲያዊ መብቶች ምንነት ብብ ሥዕዕፅ ያነያ ምሥሪታ ኤ ሥዕሉ ውስጥ የሚንፀባረቀው ዴሞክራ ሲያዊ መብት ምን እንደሆነ ተናገሩ ከሥዕሉ በመነሳት ዴሞክራሲያዊ መብት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግለፁ ዴሞክራሲያዊ መብት ማለት በዴሞክራሲ ሥር ዓት ውስጥ የሚኖሩ ግለሰቦችም ሆኑ ሕዝቦች የሥርዓቱ አባል በመሆናቸው የሚኖራቸው በሕግ የሚደነገጉ መብቶች ናቸው በዴሞክራሲ ሥር ዓት ውስጥ ሊከበሩ የሚገባቸው ዴሞክራሲያዊ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ዴምስሪፈያቿ ሥያፃቶ መብቶች በርካታ ናቸው ለምሳሌ በማኅበር የመደራጀት መብት አንዱ የዴሞክራሲ መብት ማረጋገጫ ነው ማንኛውም ሰው ሕጋዊ ለሆነ ለማንኛውም ዓላማ በማኅበር የመደራጀት መብት አለው ከዚህ አንፃር ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸው ውስጥ የተለያዩ ክበባትን የመመሥረትና በተ ለያዩ ክበባት ውስጥ የመሳተፍ መብት አላ ቸው ተማሪዎቹ በነዚህ መብቶቻቸው ለመ ጠቀም ክበባቱን በሚመሠርቱበት ጊዜ የትም ህርት ቤቱን ደንብና መመሪያ ማክበር ይጠበቅ ባቸዋል በክበባቱ ውስጥ በሚሳተፉበትም ጊዜ የትምህርት ቤቱን ማሕበረሰብና የሌሎችን ተማሪዎች ክብርና ደህንነታቸውን የመጠበቅ ግዴታ አለባቸው መብት የሚለው ቃል በውስጡ ግዴታንም ያመ ለክታል መብት ብቻውን ሙሉ አይደለም መብት ባለበት ሁሉ ግዴታም አለ መብት ሲባል ሰዎች ያለባቸውን ግዴታና ኃላፊ ነት አቅፎ መያዙን ማወቅ አግባብ ይሆናል ስለዚህ ማንኛውም ሰው መብቱን ለመጠቀም ሲፈ ልግ የሌሎችን ሰዎች መብት በማይጥስ ሁኔታ መጠቀምና መብታቸውን የማክበር ግዴታ እን ዳለበት መዘንጋት አይኖርበትም ዖሟጎታታፖጋ ምጭዎሥቻ መጳታ የሰብዓዊ መብቶችን ምንነት በምሳሴ ገስፁ የዲሞክራሲያዊ መብተችን ምኘነት በምሳስሴ ገበዙ ምሰራፍ ከገደፎ ስዩነት ዴምስሪፈያቿ ሥያፃቶ በክኗስና በትምህርት ቤት ውስጥ በተማረዎች መካከስ የሟታዩ ልፅየነቶች ሥሪዕዕ ፇሃማሪዎቻ ያፅሪዩቶፉ ፉ « ሥዕል ን በደንብ ተመልከቱፅ ከጐና ችሁ ካለው ተማሪ ጋር በመሆን በትምህ ርት ቤታችሁ ውስጥ በተማሪዎች መካ ከል የሚታዩ ልዩነቶችን ዘርዝሩ » አንዳችሁ ከሌላችሁ ጋር የምትመሳሰሉ ባቸውንና የምትለያዩባቸውን አምስት አምስት ልዩነቶች ዘርዝሩ ልዩነት ማለት በቆዳ ቀለም በዛይማኖናት በፅ ድሜ በዖፆታ በመልክ በቁመት በችሎታ እና በመሳሰሉት አንዱ ከሌላው ጋር አለመመሳሰል ማለት ነው አንዳችን ከሌላችን ጋር የምንመሳ ሰልባቸው በርካታ ነገሮች ሲኖሩ የምንለያይባቸ ውም ብዙ ነገሮች አሉ ዋናው ቁምነገር ከምን ለያይባቸው ነገሮች ይልቅ የምንመሳሰልባቸው ነገ ሮች የበለጡ መሆናቸውን ማወቅ ነው ሌላው ትልቁ ነገር ልዩነት መኖሩ የማይቀርና አስፈላጊ መሆኑን መረዳት ነው ልዩነት መኖሩ ኑሮአች ንን አና ሕይወታችንን የበለጠ አስደሳችና ውብ የሚያደርግ መሆኑንም መገንዘብ ይኖርብናል የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ዖያታሐሥፖ ምያዖቋዎቻ መጳራሖታ። ምሰራፍ ከስገደፎ ይምስሪፈያዊቿ ሥናረዓቶ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ምሰራፍ ከገደፎ ይምስሪፈያዊቿ ሥናረዓቶ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ርበጡጡ ምሰራፍ ከገደፎ ዴምጳጵሪፈያቿ ሥሂዓቅ የምሰራፉ የከበሳ ጥ። ሀ ልዩነትን እንደ ጠቃሚ ሀብት በመቁጠር ማድነቅ ለ ሁሉም ዓይነት የሰው ልጅ ባህል ዛይማኖት ዘር ወዘተ በጐና ጠቃሚ አስተዋፅኦም አንዳለው ማመን ሐ አንዱ ባህል ዛይማኖት ዘር ወዘተ ከሌላው የተሻለ እንደሆነ ማመን መ ሀ አና ለ ነ የሚከተሱትኘኝ ቫጾ ቦታዎች በትክክስኝ ቃስ ወይም ዘረገ ሙስ ልዩነትን አቻችሎ ከሌሎች ጋር በሠላም ለመኖር የሚያስፈልገን ነገር ነው የተለያዩ ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩ መንግሥታት በሕብረት የሚኖሩበት የመንግሥት ሥርዓት ይባላል ለሰው ልጅ በሕግ ጥበቃ ሊደረግለት የሚገባውን ማናቸውንም ጥቅሙንና ፍላጎቱን ለመግለፅ የምንጠቀምበት ቃል በመባል ይታወቃል ነ የሚከተሱትንኘ ጥያቄዎች በስፕሩ መበሰሱ የዴሞክራሲን ምንነት ግለፁ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ መከበር ያለባቸውን መብቶች ዘርዝሩ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ በበ ምስሴፍ ኩበት የሕገ የበሳደነት ሕገ መንግሥት የአንድ ሀገር ፖለቲካዊ ኢኮኖ የምስራሩ ዓሳማዎች ይህንን ምፅሪሄ ሃምረዘ ለለለ ለዛ ተኩ በሌ ች ተደንግገው የሚ ምሪያ ሰያናቀቆአታጠናቀቂ ገለጹበት ሰነድ ነው በሌላ አገላለጽ ሕገመን ግሥት የዜጐች መሠረታዊ ነፃነቶችና መብቶች » የሕገ መገገሥትና የሴሱች ሕገችን ምገነትና የሠፈሩበት ሰነድ ነው ጠቀሜታ ትገነዘባስህ ትገነዘቢያስሽ » የሕገ የበሳደነት ሰምን ከገደሚያስፈስገ በተጨማሪም ሕገ መንግሥት የአንድን ሀገር ትረዳስህ ትረዲ። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ከገደ ሀገር ሕገ መገገሥት ስምን ያስፈስገዋልስ። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ይኔ ይሃሏፀቅ ሙስና አንድ ሰው ያልደከመበትንና የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት ሲባል የሚፈፀም ድርጊት ነው ሙስና ሥልጣንን መከታ በማድረግ በሕገወጥ መንገድ የግል ጥቅምን ለማግኘት የሚፈፀም ድርጊት ነው ሙስና ሥፍራ ሣያግደው በየትም ቦታ ሊፈፀም በትምህርት ቤትም የሚችል ሕገወጥ ድርጊት ነው ሙስና ሊፈፀም ይችላል ሙስና በትምህርት ቤት አካባቢ በተለያዩ አካላት ሊፈፀም ይችላል በተማሪዎች የሚፈፀሙ የሙስና ዓይነቶች በተማሪዎች ከሚፈፀሙ የሙስና መገለጫዎች መካከል የሚከተሉት ሊጠቀሱ ይችላሉ የቤት ሥራን ወይም ፈተናን በራስ ከመ ሥራት ይልቅ ከሌሎች መኮረጅ ወይም መገልበጥ የሌላ ተማሪን ንብረት ሰርቆ መውሰድ የትምህርት ቤትን ንብረት በጥንቃቄ አለ መያዝ ማበላሸት ወይም መውሰድ ትምህርት ቤት ዘግይቶ መምጣት ወይም ከሰዓቱ በፊት ቀድሞ መውጣት ወዘተ በመምህራን ከሚፈፀሙ የሙስና ዓይነቶች በመምህራን ከሚፈፀሙ የሙስና መገለጫዎች መካከል ጥቁቶቹ ተማሪዎችን በአኩል ዓይን አለማየት ወይም አድሎ ማድረግ ፍትሐዊ ባልሆነ መንገድ ለተማሪ ማርክ መጨመር ወይም መቀነስ የትምህርት ክፍለ ጊዜን በተገቢው መንገድ አለመጠቀም የትምህርት ቤቱን ንብረት በጥንቃቄ አለመያዝና ማባከን ለትምህርት ቤቱ ደንብና ሥርዓት ተገዥ አለመሆን ወዘተ ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው ዖሟያታሖፖሦ ምያዖቋሄሥዎሥቻ መሳሷቃሖ የሙስና መገሰጫዎችን ዘርዝሩረ በትምህርት ቤት ደረጃ የሚፈዘሙ የሙስና ዓይነቶችን ጥቀሱ ምሰራፍ ሁስት የሙስና ከድጣስ መምህርት ዐይናለም ሰዓት አክባሪና የሚያስተ ምሩትን ትምህርት በሚገባ እያዘጋጁ የሚመጡ ነበሩ ከጊዜ በኋላ ግን ይህንን ትጋታቸውን እየቀነሱ መጥተዋል አርፍዶ ወደ ክፍል መግ ባትና ፈጥኖ ከክፍል መውጣት ማዘውተር ጀም ረዋል ትምህርታቸውን በሚገባ ማስተማር ትተዋል ፈተናቸው እንደሌሎች መምህራን ፈተና ግልጽ አይደለም ሌሎች መምህራን የጥያቄ ወረቀት ሲመልሱ አሳቸው አይመልሱም ለሁሉም ተማሪ ከሰማንያ በላይ ውጤት በመስጠት ይታ ወቃሉ ባጠቃላይ መምህርቷ የሙስና መገለጫ ባህሪያት ይታይባቸዋል ያ ዖፇረሀው ምያ መሠረሦ ያማሜድረፇ ዖሟታታታ ምሞማሜዎሥቻ መሳታ የመምህርት በደናስም ችገርች ምገ ረ ምገ ከገደሆኑ በዝርዝር ስስቀም ጧቸው። ምፅራፍ ሁስት ቦ ፀያቆፀ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ምሰራፍ ሁስት ሕገ መገገሥት ሕገ ሥነምገዛር ምስጢር ሰነድ መደገገገ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ቦይ ቦያፀኦ የምስራፉ ቁስፍ ቃሳት ስገድ መገገሥትና ሕዝብ ሲከተሰው የሚገባው የተደነገገ መሠረታዊ የሆነ የሕገ ሰነድ ነጡ ሕገ መገገሥትን መሠረት ያደረገ ስስገዳጅነት ያሰው የደገቦችና የመመሪያዎች ስብስብ ዩሰዎችገ ባህሪ የሚቀጣጠር ጠደም በሰዎች ባህሪይ ሳይ ተጽክና የሟይደርገ ስገደ ሕብረተሰብ የተቀበስው የትክክስና ከና ትክክስና ያስሆነ ባህሪዩ መስኪያ በሸገድ ሰው ብቻ ጠይም በጥቂት ሰዎች መካከስ ተጠብቅ ከሴሱች ተሰጡር የሚያዝ ጉጻደይ ጡሳኔ ይረፈበት መዝገብ መበሰገ ማጠድ ምሰራፍ ሁስት ቦይ ቦያፀኦ የምስራፉ የከበባ ፕጀቂፍምዎፕ ፇዎታ ያረቦታ ያነዘሐጎ ቄሜምጭዎሥቻ ፅይደድፖራቸቻሥ ዲይ ኋጣቻሥ ሥፍ። ማንኛውም ሰው ባለው ዕውቀትና ሙያ እኩል የሥራ ዕድል የማግኘት መብት አለው የሥራ ዕድል ለማግኘት በፆታ በብሔርና በብሔረሰብ በሃይማኖት ልዩነት አይደረግም አንድ ሰው ከሌሎች ጋር እኩል ችሎታና ልምድ ካለው በእ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ኃጎቻዕያ ኩልነት ተወዳድሮ ለሥራ መቀጠርና መሥራት ይችላል ሥራ የመቀጠርና የመሥራት መብት በአድልዎ በዝምድና በመተዋወቅና በጥቅማ ጥቅም ወዘተ ምክንያት መሰናከል የለበትም ዖሟያታፉታ ምዖሥቋዎቻ መጳቃ። ወሮ ጣይቱ አብዛኛውን የቤት ውስጥ ሥራ ማለትም ልጆች መንከባከብ ቤት ማጽዳት ምግብ ማዘጋጀትና የመሳሰሉትን አከናውናለሁ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ሶስና ይህንን ሥራ በሚያከናውኑበት ወቅት የሚገጥምዎት ችግር ካለ ቢነግሩን። ሴትና ወንድ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ በሁሉም መብቶች እኩል ናቸው ለምሳሌ በተጓ ዳኝ ክበባት ውስጥ የመሳተፍ በተማሪዎች ምክር ቤት አመራር እኩል ውክልና የማግኘት እና የመ ሳሰሉት መብቶች ሊከበሩላቸው ይገባል በትምህርት ቤት ውስጥ የሴትና የወንድ ተማ ሪዎች የእኩልነት መብት በተግባር እንዲውል ተማሪዎች መምህራን የትምህርት ቤት አመራር አካላት ወላጆችና መንግሥት የጋራ ኃላፊነት አለባቸው ምሰራፍ ሦስት ዖሟያታራሖሦ ምዊዖቋዎቻ መልሷቃ ሸፍ በክኗሳችሁ ውስጥ ስገት ሴት ተማሪ ላ ዎች ስሱ። ዊት ሺሲትዮጵይያችገ የተረጋገጠ የዜጎች መብት ነጠ ስስሆነም ስገዱ የሴሳውጡገ ዛይማናት በማክበር በሰሳም ስብር መናር የሚገባ ሲሆገ ስሀገር ከደገትም ከኗተኝ ጠቀሟታ ስሰው የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ርበበሮ ምስራፍ ሦስት ኃጎቻዕያ የምሰራፉ ቁስፍ ቃሳት መብት ስገድ ሰው ሲያገኘው የሚገባ ማገናቫውም ጥቅም ስገስገሱትና ሙሱ ክብር ጠዘተ ባህስ የሸሽገደገ ሕዝብ ቁገቁው ዛደማናቱ ስፍዒኳሩ ስምዱ ጠዘተ ብሔር ብሔረሰብና ሕዝብ የጋራ ባህስ ቁገዋ ታረክ ያስውና በስገደ ከካባቢ የሚናር ሕዝብ ማህበረሰብ ብረስ ማየት የተሳናቸው ወገናች ክገደ ወረቀት ስመዛጻፌያና ስማኀበቢያ የሚገስገስበት ስድስዎ ሆን ብስ ስገዱገ ወገን በመጉዳት ሴሳውንገ ጠገገ የመጥቀም ዝገባሴ ይርጊገት ሽኩስነት ሳይበሳስጡ ትክክስናውገኘ ጠይም ተገቢውን ደረጻደርዛ ማጣገኘት ጠገፈስ በገጠር ስካባቢ በየተራ የሚደረገ የመረዳጻት ሥራ ደቦ ብዙ ሰዎችን ክያበሱ ከያጠጡ ጠይም በሸገድነት ክየሆኑ በመረዳዳት መሥራት የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍስ ምፅራፍ ሦስት ኃጎቻዕያ የምሰራፉ የከበባ ጥቂዎ ፇፖታ ያፇረዑታ ይቆ ሜምሜጭዎሥቻ ፅደችፖራቻራሥ ይ ሳዝጣማቻሥ ሥፍ የሚከተሱት ዓረፍት ነገርች ትክክስ ክሆኑ «ሽውነት» ስህተት ከሆኑ «ሀሰት» በማስት መስሱ ባህል የሰው ልጆችን ከፊል የአኗኗር ሁኔታ የሚገልጽ ነው ሥራን ተጋግዞ መሥራት በሀገራችን የተለመደ ጠቃሚ ባህል ነው ያለዕድሜ ጋብቻ ጠቃሚ ከሆኑ ድርጊቶች መካከል ልንመድበው እንችላለን ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የዕኩልነት መገለጫ ነው የፆታን እኩልነት በወንድና በሴት መካከል ልዩነትና አድሎ እንዲፈጠር የሚያደርግ ነው ሎዶሠሠህ ዘ በ ለ ሥር የተዘረዘሩትን በዝ ሥር ካሉት ጋር ስዛምዳጻ ሀ ስ የሴት እና ወንድ እኩል መሆን ሀ ታላላቆችን ማክበር። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ «ተቆቋፉ የፍትሕ ሸካሳት በቤተሰብ በትምህርት ቤት በመኖሪያ አካባቢና በመማሪያ ክፍል ፍትሕን የሚሰጡ አካላትን ጥቀሱ አናንተ በቤታችሁ በትምህርት ቤታ ችሁ ወይም መማሪያ ክፍላችሁ የፍትሕ አሰጣጥ ሂደቶች ውስጥ ምን ዓይነት ኃላፊነት ተወጥታችሁ ታውቃላችሁ። ተወያዩበት ፍትሕን የጣሱ ድርጊቶች ናቸው የምትሏቸውን ዘርዝሩ ፍትሕ እንዲጣስ ከሚያደርጉ ጉዳዮች መካ ከል አንዱ ሕግን አለማክበር ነው ሕግ ማለት ሁሉም ማክበር ያለበት ሥነ ሥርዓት አንደማለት ነው በየትም ቦታ የሚገኝ ሕግ በዜጎች ሊከበር ይገባል ሕግ በሁሉ ቦታና የሕ ይወት አንቅስቃሴ ውስጥ ይገኛል በቤተሰብ በትምህርት ቤት በክፍል ውስጥ በጨዋታ ቦታ በሥራ ቦታ ወዘተ ሕግ አለ የትምህ ርት ቤት ሕግ ወይም ሥርዓት በአግባቡ ካልተ ከበረ የትምህርት ሥራው ውጤታማ ሊሆን አይችልም በዚህ የተነሳ ተማሪዎች ትምህርታ ቸውን በተገቢ ደረጃ መከታተል ስለማይችሉ የወደፊት ሕይወታቸው ይበላሻል እንዲሁም አያንዳንዱ ጨዋታ የራሱ የሆነ ሕግ አለው ሕጉ በአግባቡ መከበር ይኖርበታል ሕጉ በአግባቡ ካልተከበረ ጨዋታው መቋረጥ ብቻ ሳይሆን ሌላም የከፋ ችግር ሊከሰት ይችላል በቤተሰብ ደረጃም መልካም ቤተሰባዊ አስተ ዳደርን የማይከተል ቤተሰብ ችግር ውስጥ መው ደቁ የማይቀር ይሆናል ቀደም ሲል ያነበ ባችሁት የቻነር መንደሮች ታሪክ የዚህ ምሳሌ ነው በሀገር ደረጃ የወጡ ሕጎች በዜጎች ሊከ በሩ ይገባቸዋል ይህ ካልሆነ ፍትሐዊ አሠ ራር ሊኖር አይችልም ሕግ ሲጓደል ሀገር ይበደል የሚለው አባባል በቀላሉ ይገልፀዋል ሕግን ባለማክበር በግለሰብ በሕብረተሰብና በሀገር ላይ ከፍተኛ የሆነ በደልና ጉዳት ይደ ርሳል ስለዚህ ሰዎች ለራሳቸው ለቤተሰባ ቸው ለሀገራቸው ሰላምና አድገት ሲሉ ሕግን የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ «ገሪዌታ ሊያከብሩ ይገባል በተለያዩ ሁኔታዎች የሚፈ ጠሩ የፍትሕ ችግሮች የሚከሰቱት ሰዎች ሕግ ንና ደንብን ባለማክበራቸው ነው ቋሟዕታራምፇ ምያሥዎቻ ለጫጩጭረ መሳሪ ፅዕጡ ና በሚከተሱት ተቁማት ስፍትሕ መጣስ ገማ ምክገያደት ይሆናሱ የምትሏቸውን ነጥቦች ዘርዝረ ሀ በቤተሰብ ውስፕጥ በ በትምህርት ቬቤት ሕከ በክዜስ ጡስጥ ሕገን ስስማክበር በትምህርት ቤት ከና በቀበሴ ደረጃ የሚፀያስከትሳቸውን ጉዳቶች ዘርዝሩ ስደሷዊ ስሠራርችን መፈፀም በሚከተሉት አካባቢዎች ይታያሉ የምትሏቸውን አድሏዊ አሠራሮች ዘርዝሩ። ምዕራፍ ስራት «ገሪዌታ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ምስራፍ ስራት «ቀተቆቋዕ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ምዕራፍ ስራት «ገሪዌታ የምዕራፉ ኮየከሰሳ ጥ። ኳ የሚከተሱትን ባጾ ቦታዎች በትክክስናኝ ቃፅ ወይም ሀረግ ሙስ ሦስቱ ዋና ዋናዎቹ ዘመናዊ የፍትሕ ተቋማት ጁእና ናቸው ለዜጎች እውቀትን የሚያስፋፋ ማሕበራዊ ተቋም ነው ዜጎች እንደ ገቢያቸው መጠን ለመንግሥት የሚከፍሉት ገንዘብ ይባላል ነ የሚከተሱትንኘ ጥያቄዎች በስፕሩ መስሰሱ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ በትምህርት ቤት ውስጥ ፍትሐዊ አሠራር እንዲሰፍን ምን መደረግ አለበት። ምሰራፍ ስምስት ቦሃጀ ኗቀረ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ይ ምፅራፍ ስምስት ቦፓ ዩሠ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ሽ ምሰራፍ ስምስት ቦሃጀ ኗቀረ የምዕራፉ የከበባ ጥቂቁምዎ ፇፖታ ያፇረሁታ ይነጎፅ ሜምጭዎሥቻ ፅደችፖራቻራሥ ይ ሳዝጣማቻሥ ሥፍ የሚከተሱት ዓረፍት ነገርች ትክክስ ከሆኑ «ከውነት» ስህተት ከሆኑ «ሀሰት» በማስት መሱ የብሔሮች የብሔረሰቦችና የሕዝቦች ባህል ሳይበላለጥ ሁሉም በእኩልነት መታየት አለበት። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ። ኃላፊነትን የመውሰድ ግዴታ ማለት አንድን ጉዳይ በራስ ተነሳሽነት ወይም በሚሰጥ መመሪያ በአግባቡ ለመፈጸም ኃላፊነትን መቀበልና መወ ጣት ነው ሁሉም ሰው በተሰማራበት ሙያና ሥራ ጠቃሚ ውጤት የማሳየት ኃላፊነት ይጠ በቅበታል ኃላፊነት እንደሙያው ዓይነትና ደረጃ ዎች ይለያያል ለምሳሌ ወላጆች ልጅ ወልደው ማሳደጋቸው ሀኪሞች ማከማቸው መምህራን ማስተማራቸው ሠራዊቱ ሀገር መጠበቁ ገበሬው ማረሱና ማም ረቱ ተማሪዎች መማራቸው በተለያዩ የኃላ ፊነት ሥራዎች መሠማራታቸውን ያመለክታል በዚሁ መሠረት ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ በልዩ ልዩ ኮሚቴዎች በመሳተፍ ኃላፊ ነትን ወስደው ለማከናወን ችግሮችን በመፍ ታት አስተዋጽኦ የማድረግ ልምድ መውሰድ አለባቸው የኃላፊነት ደረጃ ከፍና ዝቅ ሊል ይችላል ሆኖም ማንኛውም ሰው በተሠማራበት ሥራ አጥጋቢ ውጤት ለማምጣት ኃላፊነትን የመው ሰድ ግዴታ አለበት የእያንዳንዱ ሰው ሥራ ጥሩ ውጤት ለራሱ ለኀብረተሰቡ ቀጥሉም ለሀ ገር አድገት ጠቃሚ ነው ስለዚህ በተማሪነ ታችሁ ጊዜ ሥራችሁ ትምህርት በመሆኑ በጥሩ ውጤት ለማጠናቀቅ ዓላማ ሊኖራችሁ ይገባል የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ደኃረሪንቶ ፅሜቅ ከዚህም በተጨማሪ በቤት ውስጥ በአቅማችሁ ኃላፊነትን በመውሰድ ለቤተሰቦቻችሁ የሥራ አገዛ ማድረግ አለባችሁ ወላጆቻችሁ ጊዜ ጉልበትና ሀብታቸውን ሁሉ ለእናንተ በጐ ዕድገት መስዋዕት ማድረጋቸው ጥሩ ዜጋ ለማፍራት መሆኑን መገንዘብ አለባ ችሁ ስለዚህ በአቅምና በችሎታችሁ ኃላፊነትን መውሰድና ጥሩ ውጤት ማሳየት ወላጆችን ማስ ደሰትና የዜግነት ግዴታን የመወጣት ምልክት ነው ኃላፊነትን መውሰድ በትምህርት ቤትም መደረግ ያለበት ተግባር ነው የጋራ መገልገያ የሆኑትን የትምህርት ቤት ንብረቶች ከጉዳት መጠበቅ የእያ ንዳንዱ ተማሪ ኃላፊነት በመሆኑ በባለቤትነት መንፈስ አንክብካቤ ማድረግ ከሁሉም ይጠበቃል በተጨማሪም የህፃናትና የሴቶችን ጥቃት መቃ ወምና መከላከል ከትምህርት ቤት ሕይወት ጀምሮ ሊዳብር የሚገባው የኃላፊነት ግዴታ ነው ዖሟያታራሖሦ ምዊዖቋዎቻ መልሷቃ ኃሳፊነትገ መወጣት ማስት ምን ማስት ነው። የሰው ልጅ የራሱን ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻ ሻለና እየለወጠ የመጣው በሥራ አማካይነት ነው ሰው ሥራን ጠንክሮ በመሥራቱ ጥንት ከነበረበት ኋላቀር የአኗኗር ዘዴ ወደተሻለና ወደ ዘመናዊ የኑሮ ደረጃ ሊደርስ ችሷል ዛሬ የምናያቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሁሉ የሰው ልጅ የሥራ ውጤቶች ናቸው የአንድ ሕዝብ ጠንካራ የሥራ ባህል ሲዳብር ሀገሩንና ወገኑን ወደ እድገት ደረጃ ሊያሸጋግርና በዚህም ራሱንና ቤተሰቡን ሊረዳ ይችላል ሥራን ትንሽ ወይም ትልቅ ብሉ መምረጥ ተገቢ አይደለምፁ ይህ ከሆነ ልማትና ዕድገት የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ንዛሪ ቦሥሪ ያሃዕ ሊመጣ አይችልም የሥራ ትንሽ ወይም ትልቅ የሚባል ምርጫ መኖር የለበትም ማንኛውም ሥራ ክቡር ነው ለምሳሌ እናንተ ሥራ ለመ ፍጠር ታስቡ ይሆናል ይህ ታላቅ ነገር ነው ማሰቡ ብቻ ሳይሆን ለመፍጠር የምታስቡትን ሥራ ሳትዘገዩ ወደተግባር መለወጥ ይገባችኋል ዖሟያታሖሦ ምዊዖችቋዎቻ መልቃራ ስመሆኑ ሥራን ፈጥር እየሰሩ ስመናር ሸፍ በሽናገተ በኩስ ምገ ምገ ያስፈስጋ ላ ችኋስ። ሳይሠሩ መብሳት የሚያስከትሳቸው ችገርች በእናንተ አቅም መሠራት አለባቸው የምት ሏቸውን ሥራዎች ዘርዝሩ ሥራ የሰው ልጆች የመኖር ዋስትና ነው አንድ ሰው ካልሥራ ጤናማና የተሟላ ኑሮ ለመኖር አይችልም ሰው ለመኖር ቢያንስ ምግብ ልብስና መጠለያ ያስፈልገዋል እነዚህን መሠረታዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ደግሞ ሥራ መሥራት ይኖርበታል ሥራ መሥራት እየቻለ የማይሠራ ሰው በማ ንም ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም ይሁን እንጂ አንዳንድ ሰዎች ሥራ ሣይሠሩና ሳይደ ክሙ መኖር ይፈልጋሉ እንዲህ ዓይነት ሰዎች እነሱ ሳይሠሩና ሳይደክሙ ሌሎች የሠሩትን የሚበሉ ናቸው ይህ ተገቢ አይደለም አነሱ ሳይሠሩ ሌሎች የሠሩትን የድካም ፍሬ ስለ ሚሜሚካፈሉ የሠራተኞች ድርሻ ትንሽ ይሆናል በዚህ ምክንያት ሁሉም ሰው በአቅምና በችሎ ታው ለመሥራት ካልተጣጣረ የሰዎች የኑሮ ሁኔታ ሊሻሻል አይችልም የሀገር ዕድገትም አይኖርም ሰዎች ሥራ ሳይሠሩ መኖር የሚፈ ልጉ ከሆነ ጥገኝነት ይስፋፋል ጥገኝነት ማለት የሌሎችን አጅ በመጠበቅ ባልደከሙበት ሀብት መኖር ማለት ነው ስለዚህ ሌሎች በለፉበት ተቀ ምጦ የመብላት ልምድ መቅረት ይኖርበታል የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ዛሪ ቦሥሪ ያሃዕ ዖሟዕቋታራሦ ምዖቋዎቻ መሳሷታ። ለሁሉም ዜጐች የተፈቀደውና በሕገ መንግሥቱ የተቀመጠው የመሥራት መብት ሕገ መንግ ሥታዊ የመሥራት መብት በመባል ይታወቃል እነዚህ ሕገ መንግሥታዊ የመሥራት መብቶች የሚከተሉት ናቸው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፈለገውንና የመ ረጠውን ዓይነት ሥራ የመሥራት መብት አለው ሁሉም ሰው ተመሳሳይ የሥራ ፍላ ጎት አይኖረውም አንዱ ገበሬ ሌላው መም ህር አንዱ ሐኪም ወዘተ በሚል የሙያ መጠሪያ የተሰማራበት የሥራ መስክ እንደየ ፍላጎቱ ይለያያል ይሁን እንጂ ማንም ሰው በዜግነቱ በመረጠው የሥራ ዓይነት መሠማ ራት በሕግ የተሰጠው መብት ነው ማንኛውም ሰው ሙያውን የመምረጥና ወደ ፈለገው ቦታ ሔዶ የመሥራት መብት አለው ይህ ማለት ማንኛውም ዜጋ የመ ረጠውን የሙያ መስክ ወደየትኛውም የሀገሪ ቱ ክልሎች ፄዶ የመሥራት መብቱ በሕግ ተ ረጋግጦለታል ማለት ነው አንዳንድ የሙያ ዓይነቶችን ለማከናወንና ለማምረት ከቦታ ቦታ ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ ለምሳሌ አንድ ሸክላ ሠሪ ከነበረበት ቦታ የሸክላ አፈር በብዛት ወደሚገኝበት ቦታ በመዛወር ሥራ ውን ሊቀጥል ይችላል ማንኛውም ሰው የግል ንብረት የማፍራትና የባለቤትነት መብት አለው ይህም አንድ ዜጋ በመረጠው ሙያና በፈለገው አካባቢ ተሠ ማርቶ የመሥራት የግል ንብረት የማፍራ ትና የባለቤትነቱን መብት የማስጠበቅ ሕገ መንግሥታዊ መብት አለው ድ ፎዴ ኳ ይ ሥዕዕ ፖፓ ያሃሰያፀ መያዎቻ ቦሃፅማሪ ዎኦቻ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ሽ ምዕራፍ ሰባት ከላይ የተጠቀሱት እነዚህ የመሥራት ሕገ መን ግሥታዊ መብቶች ለሁሉም ዜጐች በእኩል የተ ሰጡ ነባነቶች በመሆናቸው ሁሉም ዜጋ ሠርቶ እንዲያድር ሙሉ መብት የሚያጉናጽፉ ናቸው ሰው እነዚህን መብቶች ተጠቅሞ ሥራ በሠራ ቁጥር ሕይወቱ ይለወጣል የቤተሰቡ ኑሮ ይሻ ሻላል የቤተሰብ ማደግ ደግሞ የአካባቢና የሀገር እድገትና ልማትን ያመጣል የአንድ ሀገር ዜጐች የመሥራት መብቶቻቸውን ተጠቅመውና ተባብ ረው ከሠሩ ሀገር ትለ ማለች የሕዝብ ኑሮ ደረጃም ይሻሻላል ዖሟዕያታፋምት ምዖሄዎቻ መልጳቃታ ሕገ መገገሥታዊ የሥራ መብት ማስት ምን ማስት ነወ። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ዛሪ ቦሥሪ ያሃዕ ሙያና የሙያ ሥነ ምገባዛር ምገነት ሙያ ሲባል ምን ምንን ያጠቃልላል። የሚከተሱት ዓረፍት ነገርች ትክክስ ከሆኑ «ከውነት» ስህተት ከሆኑ «ሀሰት» በማስት መስሱ ሥራ የሰው ልጅ የሕይወት መሠረት ነው አንድ ሰው እየሠራ ካለው ውጪ ሌላ ሥራ መፍጠር አያስፈልገውም ራስን ችሎ መኖር ጥቅሙ ለራስ ብቻ ነው ሳይሠሩ ሌሎች የደከሙበትን መብላት ነውር አይደለም የፈለጉትን ሥራ መሥራትና የግል ንብረት ማፍራት የዜጎች ሁሉ መብት ነው በ ስለሥር የተዘረዘሩትን በህ ሥር ካሱት ጋር ስዛምዱ ዘ ስ ሙያ ሀ የዜጐች ሠርቶ የመኖር መብት። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ምፅራፍ ሰባት ንዛሪ ቦሥሪ ያሃዕ ሥራ የማይሠራ ሰው በመጨረሻ ምን ይሆናል። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ሪዕን መፖሪ የበታችነት ስሜት » ተማሪዎችን በትምህርት ቤት ውስጥ የበታ ችነት ስሜት እንዲሰማቸው የሚያደርጓቸ ውን ነገሮች ዘርዝሩ። ምሰራፍኗ ስምገት ሪፅን መፖሪ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ምሰራፍ ስምገት ሪፅዕን መፖዕ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ምሰራዬ ስምገት ሪያፅን መፖዕ የምዕራፉ ኮከበሳ ጥኛዌጭዎፒ ፇፖታ ያረያታ ያነዕሐጎ ሜምጭዎሥቻ ዕደታራቻዶ ይ ሳዝጣቻሯሥ ሥፍ የሚከተሱት ዓረፍት ነገርች ትክክስ ከሆኑ «ሽውነት» ስህተት ከሆኑ «ሀሰት» በማስት መፀሱ የራስን አቅም ጠንቅቆ ማወቅ በራስ ለመተማመን ይጠቅማል በውይይት ጊዜ ለሌላ ሰው ሀሳብ ግምት ሳይሰጡ በራስ ፍላጐት ብቻ መከራከር ጠቃሚ ነው የሚረዳን ሰው ካለን ራሳችንን ለመቻል መሥራት ምንም አይጠቅመንም የማናውቀውን ነገር ከሌላ ሰው መጠየቅ የበታችነት ምልክት ነው እየተማማሩ ተረዳድቶ መሥራት ለሀገርና ለራስ ጠቃሚ ነው ሥዶሠህቹሁጮ ዘ ከተራ ቁ «የተከናዉኑ ሥራዎች» በሚስው ርሰስ ሥር የተዘረዘሩ ተገባራት «ጥገኝነት» ወደም «ራስንኘ መቻፅ» መሆናቸውን በማስተዋፅ በተሰጠው ቦታ ሳይ የ » ምስክት በማድ ረገ አዛምዱ ደብተሮቼን የት እንዳስቀመጥኳቸው ጠፉብኝና ወንድሜ ፈልጐ ከቦርሳዬ ውስጥ ከተታቸውና ሰጠኝ ልብቦን ራሴ ለበስኩ ዮድጵቪከአ ኑኑ ቫዯ የተመገብኩባቸውን ዕቃዎች እህቴ እንድትሰበስባቸው ጠረጴዛው ላይ ተውኳቸው ትምህርት ቤት እንዳይረፍድብኝ በጠዋት ከእንቅልፌ ነቃሁ ኮንትሮባንድ ንግድ ጩ ለሚከተሱት ጥያቄዎች ትክክስና የሆነውን መስስ ምሪረጠ ራሱን የቻለ ሰው ሀ ለራሱ ብቻ ማሰብ አለበት ለ ከሌላው ሰው የበላይ ነኝ ብሎ ማሰብ አለበት ሒ በዝቅተኝነት ስሜት ይሸማቀቃል መ ከተረጂነት ነጻ ነው ከሚከተሉት ውስጥ በራሱ የሚተማመን ተማሪ ተግባር የቱ ነው። ኮን ዓ ቁ ቆቄ ቀዊ ቀዊ ቀዊ ቆዓ ቀ ቆቀ ቆ ከስካበሁን በሠራችሁት ሳይ በመመሥረት ስሁገ ደግሞ ሽስኪ ስሰሲቪክ ማህበር ምገነት ስጭር ማብራሪያ በማቅረብ በክኗስ ጠሰፕ ተጠይዩበነ ሸቃ ምሰራዬ ስሥር ን የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ ምሰራፍ ሸሥር ንዋ ዕያቿ ፇፅንድ የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ሻ ክፍኗስ ምሰሬፍ ስሥር ን ሃፅገጽ የምዕራፉ የከበባ ጥቂቁምዎ ፇዎታ የያፇረሁቦታ ያሐ ቄምሬጭዎሥቻ ደፖራቻሥ ይ ሳዝጣማቻሥ ሥፍ የሚከተሱትገ ጥያቄዎች ባጭረ መፀበሱ ንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ ተጨባጭ የሆነ የተግባር እንቅስቃሴ ይሻል ሁለቱ የንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ ዓይነቶች የሲቪክ ማሕበራትና ማሕበራዊ ድርጅቶች ናቸው ከንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ አባላት በግል ሊያገኙ የሚችሉት ጠቀሜታ አይኖርም የንግድ ድርጅት የሲቪክ ማሕበራት አንዱ ምሳሌ ነው ንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ መኖሩን ከሚያረጋግጡት ነገሮች መካከል አንዱ እንቅስቃሴው በጋራ የሚካሄድ መሆኑ ነው ዘ በ ለሥር የተዘረዘሩትገ በዝ ሥር ካስትጋር ስዛምዳ ሀ ስ የፖለቲካ ወገንተኝነት አለመኖር ሀ በትምህርት ቤት የተቋቋመ የሲቪክ ማሕበር። ረ ትምህርት ቤት። የሥነዜጋና ሥነምገባር ትምህርት የተማሪው መጽሐፍ ኛ ክፍስ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact