Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የሽግግር_መንግሥት_መቋቋም_አስፈላጊነት.pdf


  • የቃላት ደመና

የሽግግር_መንግሥት_መቋቋም_አስፈላጊነት.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ልደቱ አያሌው ማዘጋጀት አስካሁን በግጭት ውስጥ ላለፉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የኅብረተሰብ ከፍሎች የውይይትና ይቅር የመባባያ መድረኮችን መፍጠርና እነዚህን ተግባራት ሕዝቡን በሰፊው አሳታፊ በሆነ ሒደት በማከናወን በሀገሪቱ አዲስ የሰላም የፍቅርና የመተባበር መንፈስ እንዲፈጠር ማስቻል ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

በእኛ እምነት ይህ ስጋት ከተጨባጭ ምከንያት የመነጨ ተገቢ ስጋት ነው ስኬታማ ሽግግር ባላካሄድንበት ሁኔታ ወደ ሀገራዊ ምርጫ ለመግባት መሞከር ወደ ቅድመ ዓም ሁኔታ እንድንመለስ ወይም ወደ ባሰ የሀገርን ህልውና የሚፈታተን የፖለቲካ ቀውስ አንድንገባ ከማድረግ ባለፈ ወደ ዘላቂ መዋቅራዊ ዴሞከራሲ ሊያሸጋግረን አይችልም የወቅቱ ውስብስብ የፖለቲካ ቸግራችን በሕዝብ የተሰጠውን ዳግም ዕድል በአግባቡ መጠቀም ሳይችል በቀረውና አሁን በሥልጣን ላይ በሚገኘው የለውጥ ኀይልም ሆነ የከሸፈ ሽግግርን ተከትሎ በሚመጣ የይስሙላ ምርጫ ሊፈታ አይችልም ከእንግዲህ ችግራችን ሊፈታ የሚችለው በአንድ የሸግግር ሒደት ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ሀገራዊ ጉዳዮች በአግባቡ ለመፈጸም የሚችል አንድ ሁሉን አቀፍ የእርቅና የአንድነት የሸግግር መንግሥት በማቋቋም ነው ነገር ግን የሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት የሚል አቋም ስንይዝ በቅድሚያ ለምን የወቅቱ የሀገራችን የፖለቲካ ችግር በመደበኛ የምርጫ ሒደት ሊፈታ እንደማይችል አሳማኝ ምከንያት ማቅረብ አለብን ስለሆነም ምን ዓይነት የሽግግር መንግሥት ያስፈልገናል በማንና እንዴትስ ሊቋቋም ይችላል። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ከምርጫ በፊት ጠንካራ ሀገራዊ እርቅና ብሔራዊ መግባባት መፍጠር አለብን በዚህ የለውጥ ሒደት ቁልፍ በሚባሉና ለወቅቱ ሀገራዊ ቀውስ በዳረጉን የፖለቲካ ቅራኔዎቻችን ዙሪያ አንጻራዊ ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር የሚያስችለን ምንም ዓይነት ድርድር አልተካሄደም በዚህ ሁኔታ ምርጫ ወደ ማካሄድ ውስጥ የምንገባ ከሆነ የምርጫ ሒደቱ በራሱ እነዚህን ቅራኔዎቻችንን የበለጠ ለማባባስ የሚያገለግል መሣሪያ ይሆናል እንጂ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ለማካሄድም ሆነ የሕዝብ መንግሥት ለማቋቋም አያስችለንም የጽንፍና የብሔርተኝነት ፖለቲካ ከፍተኛ ጡዘት ላይ በሚገኝበትና ማኅበራዊ ሚዲያውም ሆነ አብዛኞቹ መደበኛ መገናኛ ብዙኀኖች የእነዚህ ጽንፈኛና ብሔርተኛ ሃይላት ዐላማ ማራመጃ መሣሪያ በሆኑበት በአሁኑ ወቅት ሊካሄድ የሚችል የምርጫ ዘመቻም ሆነ የምርጫ ሒደት ሀገሪቱን ወደ ባሰ ብጥብጥና ትርምስ እንጂ ወደ ሰላማዊ ሁኔታ ሊያሸጋግራት አይችልም። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ከምርጫ በፊት በሀገሪቱ ሰላምና የሕግ የበላይነት መስፈን አለበት በአሁኑ ወቅት በሥልጣን ላይ የሚገኘው መንግሥት በተወሰነ ደረጃ ከአዲስ አበባና ከከልል ከተሞች ውጪ ሕግና ሥርዓትን በብቃት ለማስከበር የሚያስችል ቁጥጥር በአብዛኛው የሀገሪቱ ከፍል የለውም እንዲያውም መንግሥት ራሱ በአንዲህ ዓይነት የሸግግር ወቅት የግጭት መከሰት የተለመደ ነው ግጭቱ መቼ አንደሚቆምም ማናችንም አናውቅም ከማለት በስተቀር መንግሥት በሀገሪቱ ሕግና ሥርዓትን የማስፈን ቀዳሚ ኀላፊነቱን የመወጣት ዝግጁነት እያሳየ አይደለም በዚህም ምከንያት በአሁኑ ወቅት በሀገራችን እንኳንስ ለፖለቲካ ሥልጣን የሚያበቃ ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ይቅርና ሰላማዊ የዕለት ተፅለት ሕይወትን መኖር የማይቻልበት ሁኔታ ተፈጥሮል። ለወቅቱ የፖለቲካ ቀውስ የዳረገን ሕገ መንግሥት የውቅቱን ቀውስ ለመፍታት ስንፈልግ እንቅፋት ሆኖ ሊቀጥል አይችልም ከጅምሩም አንድ ሕግ እንዲወጣና እንዲያገለግል የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው የሚደረገው የሀገርና የሕዝብን ደኅንነትና ጥቅም ለማስጠበቅ ነው አንጂ አሱ አንዳይጣስ ተብሎ ሀገርና ሕዝብን ወደ ብጥብጥ ማስገባት ከአጠቃላይ የሕግ ዐላማና መንፈስ ጋር የሚፃረር አስተሳሰብ ነው ሁለተኛ አየተባለ ያለው በሀገሪቱ ሕጋዊ የሚባል መንግሥት እንዲኖር ነጻና ፍትሐዊ ባይሆንም የግድ ምርጫውን ማካሄድ አለብን ከሆነ ይህም ብዙም ፋይዳ ያለው መከራከሪያ አይመስልም ምርጫው ሰላማዊ ነጻና ፍትሐዊ እንደማይሆን ልባችን እያወቀ እንዲሁ ሕግ አከብረናል ለማለት ወይም ምዕራባውያኑን ለማስደሰት ብለን የምናካሂደው የታይታ ምርጫ ገንዘብና ጊዜን ከማባከን ከዚያም በላይ ሀገሪቱን ወደ ባሰ ብጥብጥ ከማስገባት ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም ጽንፈኝነትና ብሔርተኝነት በገነገነበት ሀገር የሚካሄድ ምርጫ ራሱ ጥሩ የጥላቻና የግጭት ማካሄጃ መድረክ ከመሆን አልፎ የመብት ማስከበሪያ ሒደት ሊሆን አይችልም በዚህ ዓይነቱ ሒደት መጨረሻ ላይ ሊገኝ የሚቸለው ውጤትም የፖለቲካ ቀውስን የበለጠ ከማባባስና ከማወሳሰብ አልፎ ሀገርን ወደ መዋቅራዊ ዴሞከራሲ ሲያሸጋግር አይችልም ከሁሉም በላይ እየመረረንም ቢሆን ልንጋተው የሚገባን አንድ አውነታ በአሁኑ ወቅት በሥልጣን ላይ የሚገኘው ፓርቲ በአንድ በኩል የሐሳብ የበላይነት ኖሮት በትክክለኛ ምርጫ ለማሸነፍ የሚችል ወይም በሰላማዊ መንገድ ምርጫ ተወዳድሮ ቢሸነፍ ሥልጣኑን በጸጋ ለመልቀቅ ፍላጎት ያለው ፓርቲ አይደለም ይህንንም ለማለት የሚያስደፍሩ ምልከቶች በበቂ ሁኔታ በአሁኑ ወቅት እየታዩ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ችግሩን የበለጠ አሳሳቢ የሚያደርገው ይህ ገዥ ፓርቲ ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በሀገራችን በሥልጣን ላይ እንደነበረው ህወሓት መራሹ ኢሕአዴግ ምርጫን አጭበርብሮ በሥልጣን ላይ ለመቀጠል የሚያስችል አቅምና ዝግጅት የሌለው መሆኑ ነው አፈና ሲፈጽምብን የኖረው በሚሊዮን የሚቆጠረው የኢሕአዴግ ካድሬ ላለፉት ወራት ከዋናው አመራር ተነጥሎ የለውጥ ሒደቱ ባይተዋር እንዲሆን ተደርጎ ቆይቶል። ሌላው ቀርቶ በድርጅቱ በኢሕአዴግ መፍረስና በብልጽግና ፓርቲ መመሥረት ዙሪያ በአግባቡ ምከሩንና አስተያየቱን አልተጠየቀም በዚህም ምከንያት ይህ በሚሊዮኖች የሚቆጠር የኢሕአዴግ የካድሬ ሠራዊት በአሁኑ ወቅት የብልጽግና ፓርቲ የአፈና መዋቅር ሆኖ ለማገልገል የሥነ ልቦናም ሆነ የመዋቅር ዝግጅት አለው ማለት አይቻልም ቀድሞ የነበረው የኢሕአዴግ ማዕከላዊ የእዝ ሰንሰለትም ዛሬ እንዳለ የሚቆጠርበት ሁኔታ ላይ አይደለም በምርጫ አስፈጻሚነት ስምም የገዥውን ፓርቲ ካድሬዎች በምርጫ ቦርድ መዋቅር እንደ በፊቱ እንደ ልብ መሰግሰግ የሚቻልበት ዕድል አይኖርም በአጠቃላይ ምርጫውን እንደ ድሮው የሞት የሽረት ጥያቄ አድርጎ የመሟሟት ፍላጎት በካድሬው ውስጥ በአሁኑ ጊዜ አለ ማለት አይቻልም ከሁሉም በላይ ግን ቄሮና ፋኖን የመሳሰሱት ተጋፋጭ ኀይሎች እንዲህ በቀላሉ እንደ ቀድሞው ሁኔታ ለካድሬዎች ማጭበርበርና አፈና እጃቸውን የሚሰጡ አይሆኑም አንዲያውም በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ከብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች በላይ የተሻለ የአሸናፊነት ሥነ ልቦና ይዘው የሚገኙት እነዚህ ከመንግሥት መዋቅር ውጭ ያሉ የወጣት አደረጃጀቶች ናቸው ስለሆነም እንዲህ ዓይነት አቅጣጫ የጠፋበትና በሐቅም ሆነ በማጭበርበር ምርጫን ለማሸነፍም ሆነ ለመሸነፍ ዝግጁ ያልሆነ ነገር ግን በማንኛውም መንገድ በሥልጣን ላይ መቀጠል አለብኝ ብሎ የወሰነ ፓርቲ በሥልጣን ላይ በሚገኝበት ሁኔታ ወደ ምርጫ መግባት ሀገራዊ ቀውስን የመምረጥ አንጂ ሕጋዊ መንግሥትን ለመምረጥ የሚያበቃ ምርጫ አይሆንም ስለዚህ የተጀመረውን የለውጥ ሒደት ከከሸፈት አደጋ አውጥቶ ወደ ስኬት ለማሸጋገር እንዲቻል ከተፈለገ በአስቸኳይ ሁሉን አቀፍ የእርቅና የአንድነት የሸግግር መንግሥት አቋቁመን ምርጫውን ሁለት ዓመታት ለሚሆን ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ነው ከዚህ ውጭ የምንፈልገውን ውጤት አንደሚያስገኝልን ርግጠኛ ወዳልሆንበት ምርጫ ተጣድፈን መግባት ዕድለኛ ሆነን በሆነ ተዐምር ወደ ባሰ ትርምስ ሳያስገባን ቢቀር እንኳን የሚያስገኘው ዐዲስ ፋይዳ አይኖርም ደግሞስ ለሺ ዘመናት በአምባገነን ሥርዓት ሲገዛ የኖረ ሕዝብና ሀገር ለበጎ ውጤት ሲባል በስምምነት በተቋቋመ የሸግግር መንግሥት ለሌላ ሁለት ዓመታት ቢተዳደር ምን ተዐምር ይፈጠራል። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ግምት ምርጫው ተካሂዶ በአንጻራዊነት ሰላማዊ ሆኖ ይጠናቀቃል። የለውጥ አመራሩ ሀገሪቱን በሒደት ወደ ተሻለ አቅጣጫ ሳይሆን ወደ ባሰ ውስብስብ ችግር እያስገባት መሆኑ በገሃድ እየታየ ነው ከአንግዲህ ከዚህ አመራር የባሰና ምናልባትም ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ሀገራዊ አደጋ እንጂ የተሻለ መፍትሔ መጠበቅ አይቻልም ስለሆነም ከአሁን በኋላ የለውጥ ሒደቱን ስኬታማ ለማድረግ የሚቻለው በአዋጅ ሊቋቋም በሚችል በአንድ ሁሉን አቀፍ የእርቅና የአንድነት የሸግግር መንግሥት ነው የሸግግር መንግሥት ይቋቋም ሲባልም የሽግግር መንግሥት ማቋቋም በኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ እንዲህ ቀላል ሥራ ነው ወይ። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው በእኛ በኩል የሀገራቸንን የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት ከሸግግር መንግሥት በታች የሆነ ሌላ አማራጭ አለን ብለን ባመንበት ወቅት በግልጽ የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ተቃዋሚ የሆነ አቋም ስናራምድ ቆይተናል። አጉል ተስፈኞች ብቻ ሳይሆን ቂሎች ካልሆንን በስተቀር ከእንግዲህ የኢሕአዴግ ቅሪት አካል በሆነው በብልጽግና ፓርቲ ተመርተን የሚጠብቀን ዕድል ለይቶልን መፈራረስ ካልሆነ በስተቀር ወደ በጎ አቅጣጫ መሸጋገር ሊሆን አይችልም የሸግግር መንግሥት ማቋቋም ከባድ ሥራ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በእኛ እምነት ከሌሎች ተመሳሳይ ችግር ከገጠማቸው ሀገራትም ሆነ ካለፉት የሀገራችን የሸግግር ወቅቶች ጋር ሲነጻጸር ግን የሸግግር መንግሥት ለማቋቋም የሚያስችል የተሻለ ሁኔታ ዛሬ በሀገራችን በሚከተሉት ሁለት ምክንያቶች አለ ብለን እናምናለን የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው አንደኛ ምንም አንኳ የወቅቱ የሀገራችን ፖለቲካ ጽንፈኝነትና ብሔርተኝነት አብዝቶ ያጠላበት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በጎላ ሁኔታ የታጠቀ ሠራዊት ያለው ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት አለመኖሩ አንድ ምቹ ሁኔታ ነው ቢያንስ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በአሁኑ ወቅት በአንድ አዳራሽ ውስጥ ፊት ለፊት ተገናኝተው ለመነጋገር የሚያቀርቡት ቅድመ ሁኔታ የለም። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው የሚቋቋመው የሸግግር መንግሥት ስያሜ ምን ይሁን። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው እዚህ ላይ ሊነሳ የሚገባው ጥያቄ ከመቶ በላይ የሆኑት የሀገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዴት ሥርዓት ባለው ሁኔታ ተደራድረው አዋጁን ሊያረቁ ይችላሉ። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ገዢው ፓርቲ ከራሱ ሥልጣን በላይ የሀገሪቱን ጥቅም አስቀድሞ የሸግግር መንግሥት የማቋቋሙን ጥያቄ ለመቀበል ከወሰነ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም በበኩላቸው ይህንን አደረጃጀት ተቀብለው ለመደራደር መወሰን ይጠበቅባቸዋል። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሸግግር መንግሥት መዋቅር ህዳሴ ሸንጎ ሥራ አስፈጻሚ ካውንስል የሚኒስትሮች ካቢኔ የብሔራዊ ደኅንነት የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚሽን አስከባሪ ኮሚሸን ሐሳብ አርቃቂ ኮሚሽን የከልሎች የሸግግር የአርቀ ሰላምና የሸግግር ጊዜ ፍትሕ አስተባባሪ ኮሚሽን አስፈጻሚ ኮሚሽን የከልሎች የሸግግር ሥራ አስፈጻሚ ካውንስል የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው የህዳሴ ሸንጎ ከላይ ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው ይህ ሀገር አቀፍ የህዳሴ ሸንጎ በአሁኑ ወቅት በሥራ ላይ ባለው ፓርላማ በአዋጅ የሚቋቋም ሲሆን ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ፓርላማውን ተከቶና ትልቁ የሀገሪቱ የሥልጣን አካል ሆኖ ሀገሪቱን የሚመራ ሸንጎ ይሆናል። የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው የሥራ አስፈጻሚ ካውንስል የሽግግር መንግሥቱ የሥራ አስፈጻሚ ካውንስል በሸንጎው የሚቋቋምና ተጠሪነቱም ለሸንጎው የሆነ የሽግግር መንግሥቱ ሥራ አስፈጻሚ ነው። አነሱም የሚኒስትሮች ካቢኔ የከልሎች የሸግግር አስተባባሪ ኮሚሸን የብሔራዊ ደኅንነት አስከባሪ ኮሚሽን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ረቂቅ ሐሳብ አቅራቢ ኮሚሽን የእርቀ ሰላምና የሸግግር ጊዜ ፍትሕ አስፈጻሚ ኮሚሽን የነጻና ፍትሐዊ ምርጫ አመቻች ኮሚሽን ናቸው እነዚህ ኅላፊነቶች በተቀመጡበት ቅደም ተከተል የመጀመሪያዎቹ ሦስት ኀኅላፊነቶች በፖለቲካ ፓርቲ አባላት በሥስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ቀሪዎቹ ሦስት ኀላፊነቶች ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ባልሆኑ ሌሎች የሥራ አስፈጻሚ ካውንስሉ አባላት ከግለሰቦች ስብስብ የሚመሩ ይሆናል። የዚህ ኮሚሽን ዋና የኢትዮጵያ ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት መቋቋም አስፈላጊነት ልደቱ አያሌው ኀላፊነትም የሽግግር መንግሥቱ አስፈጻሚ አካል የሸግግሩን ሒደት በከልሎች ለማስፈጸም የሚያስቸሉትን መዋቅሮች ማደራጀትና የሽግግር መንግሥቱን ኀላፊነቶች አፈጻጸም መከታተል ይሆናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት