Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የሴቶች መብት በኢስላም.pdf


  • የቃላት ደመና

የሴቶች መብት በኢስላም.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

እንዲሁም ዝግ ልቦችን በዋህይበአላህ ራእይ ለከፈቱ የታወሩ አይኖችን በእውቀት ላበሩ ደንቆሮ ጆሮችን ጥበብን እንዲሰሙ ላደረጉት ነቢዩ ሙሀመድየአላህ እዝነትና ሰላም ይስፈንባቸው በማከልም የወንዶች አጋር የሆኑት ሴቶች ማዕረጋቸው ሁሌ ጥያቄ ላይ የወደቀ ቢመስልም እስልምና በዚህ አጭር የጥናት ፅሁፍ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ የእስልምናን አቋም በአጭርና እውነትን በመመርኮዝ ማብራሪያ ተስጥቶበታል የእስልምና መመሪያ የሆኑትን ቁርዐንና የነቢዩ ሙሐመድሰዓወ ንግግሮችና ክንውኖች ማለትም «ፃዲስ እና ሱና» መሠረት በማድረግ በትክክልና በማያዳላ ሁኔታና ጥልቅ ጥናት ሳያደርጉ የእስልምና ትምህርቶችን በጥራዝነጠቅ ሲያዩ ተስተውለዋል በዚህም ላይ ሶስት እውነታዎችን መጥቀስ አስፈላጊ ይሆናል ዷ በእስልምና ታሪክ ውስጥ በሁሉም የኑሮ መስክ ሴቶች እስከ ሰባተኛው ክፍል ዘመን መጨረሻ ድረስ ከፍተኛ ክንውኖችን አሳይተዋል ማንም ሰው በእስልምና ህግ ውስጥ ሴትን የሚጨቁን ህግ ተደንግጓል ማለት ወይም ደፍሮ ህግን ማጥፍትና መቀነስ ወይም በእስልምና የደነገገውን ትክክለኛ መብት ማዛባት አይችልም በታሪክም ውስጥ የሙስሊም ሴቶች ዝና ክብርና የእናትነት ድርሻ በማያዳሉ ታዛቢዎች ዘንድ የሚደነቁ ምሳሌዎች ነበሩ እዚህ ላይ በተጨማሪ መጠቀስ ያለበት በአሁን ወቅት ሴቶች የተቀዳጁት መብት የመጣው በወንዶች ርህራፄ ወይም በተራማጅነት ስሜት አይደለም ይህንን መብት የተቀዳጁት በረዥም ጊዜ ትግልና በተለይ ከሁለቱ የአለም ጦርነቶች ወዲህ የታየው የቴክኖሎጂ እድገትና ህብረተሰቡ በስራ እንዲካፈሉ ስለፈለገ ብቻ ነው እስልምናን በተመለከተ እዝነትና ክብርን የሚያጎናፅፍ ህግጋት ተደንግገዋል ይህም የሰባተኛውን ክፍለ ዘመን ሁኔታ ብቻ ሳይሆን የሚያፀባርቀው የህግጋቱን እውነተኛነት ነው ይህም ከሰው ልጆች ፍልስፍናዎችና ርዕዬተ አለሞች ጋር የማይገናኝና ያለፈውም ህብረተሰብ በሰብአዊ መመርያነት የሰራበትና አሁንም ያለው ህብረተሰብ የሚቀጥለውም ህብረተሰብ የሚሰራበት መሆኑን ነው ከሁሉም በበለጠ ይህ መልዕክት የጥበበኛው የአዋቂው ጥበቡና እውቀቱ ከሰው አመለካከትና ፅድገት በጣም የራቀ ከሆነው አላህሱብሃነሁ ወተዓላ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

«ሓሽ ዲፈ ይዚዎእቀፍ ኢስላማዊ መፅሐፍት አሳታሚ ድርጅት የህትመት ባለቤትነት መብት ዊ አለም አቀፍ ኢስላማዊ መፅሐፍት አሳታሚ ድርጅት በንጉሥ ፈሃድ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍት የህትመት መረጃ መዝገብ የሰፈረ በደዊ ጀማል የሴት ማዕረግ በእስልምና ዶር ጀማል በደዊ ሪያድ ገፅ ሳሜ ክቨዐእዛረ ጠንካራ ሽፋን የሴት ማዕረግ በእስልምና ወሂብ አብዱልዋሲዕ ኩርቱተርጓሚ ዘ ርዕስ ዲዋይ ህጋዊ ተቀማጭ ገንዘብ ቁጥር ዐእዛዝ ጠንካራ ሽፋን የአሳታሚው ሙሉ መብት የተጠበቀ ሲሆን ያለ አሳታሚው የፅሁፍ ፈቃድ የዚህን መፅሐፍ አንድም ክፍል በማንኛውም ሁኔታ ማባዛትማስተላለፍ በኤልክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል መንገድ በፎቶ ኮፒ እስካን ማድረግ በቀረፃ ወይም በተለያዩ የኢንነተርኔት መረጃ መለዋመጫ ዘዴዎች ማሰራጨት ወይም በማንኛውም የመረጃ ማከማቻ እና መልሶ ማግኛ ስርዐት ተጠቅሞ ማስተላለፍ ከህግ ውጭና በህግ የሚያስቀጣል ነው ስለዚህ እባኮን በኤሌክትሮኒክ መዝገብ የታተሙትን ይግዙከዚያ ውጭ ባለ ህገወጥ የኤልክትሮኒክ ቅጅ ከመጠቀም አይተባበሩ ለዚህ ምግባሮ ከወዲሁ እናመሰግኖታለን አለም አቀፍ ኢስላማዊ መፅሐፍት አሳታሚ ድርጅትዞዘህ የመሣግቁ ሪያድ ሳዑዲ አረቢያ ሰልክ ዮ ኢሜይልሀኅሯከፀፍከጠጹ ዘፀከ በጠርዐበ ኣላባላባሎሠከርዐጠጴ የአሳታሚው ማስታወሻ መግቢያ ከታሪክ ማህደር ሴቶች በጥንት ሥልጣኔዎች ሴቶች በእስልምና መንፈሳዊ ህይወትን በተመለከተ ማህበራዊ ህይወትን በተመለከተ ሀ ከልጅነት እስከ እውቀት ለየትዳርን ህይወት በተመለከተ መ የእናት ማዕረግ ሴትና የኢኮኖሚ ድርሻዋ የፓለቲካ ተሳትፎን በተመለከተ ማጠቃለያ የአሳታሚው ማስታወሻ ምስጋና ይግባው ለአላህ ሰውን ካንዲት ነፍስ ፈጥሮ ጥንድ ላደረገው። እንዲሁም ዝግ ልቦችን በዋህይበአላህ ራእይ ለከፈቱ የታወሩ አይኖችን በእውቀት ላበሩ ደንቆሮ ጆሮችን ጥበብን እንዲሰሙ ላደረጉት ነቢዩ ሙሀመድየአላህ እዝነትና ሰላም ይስፈንባቸው በማከልም የወንዶች አጋር የሆኑት ሴቶች ማዕረጋቸው ሁሌ ጥያቄ ላይ የወደቀ ቢመስልም እስልምና በዚህ አጭር የጥናት ፅሁፍ ምን ያህል ደረጃዋን እንደጠበቀ ለመቃኘት ተሞክሯልየሃሊፋክሱ ምሁር ዶጃማል በደዊ የእስምናን አቋም ሚዛን ባለው መልኩ ሴት በህብረተሰብ ውስጥ ያላትን መብትና ግዴታ ትናንትና ዛሬ ምን እንደሚመስል ለማስቀመጥ ሞክረዋል በእምነት በማህበራዊ በኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በፖለቲካው የህይወት መስክ የእስልምና መርሃ ህይወት ለጠያቂ የሚገባውን ከቁርአንና ከነቢዩሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም ህይወት ብሎም ከሶሃባ ተግባራዊ ህይወት በመነሳት መልስ ተሰጥቶበታል በእርግጥም ውድ አንባቢ በዚህ አጭር የጥናት ፅሁፍ መጨረሻ የአላህ ሱ ወየተሟላ ፀጋ የሆነው እስልምና ሁሉንም ፍጡር ሴቱንም ወንዱንም የሚያጠቃልል የህይወት መርህ እንደሆነ መረዳት እንዳስቻለህ ተስፋ እናደርጋለን መሐመድ አብዱልሙህሲን አ ቱዌጅሪ አለም አቀፍ የእስላማዊ ህትመት ድርጅትኮህ ሪያድ ሳዉዲ ዐረቢያ ሂጅሪያ እአአ መግቢያ ሴቶች በህብረተሰብ ውስጥ ያላቸው ማዕረግ አዲስም ጉዳይ ያልሆነና መልስ ያላገኘም ነው በዚህም ጉዳይ ላይ ምዕራባያዊያን አንባቢያን የእስልምናን አቋም በስፋትና በጥልቀት ያልተመለከቱትና አላማውን ያልተረዱት ጉዳይ ነው በዚህ የጥናት ፅሁፍ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ የእስልምናን አቋም በአጭርና እውነትን በመመርኮዝ ማብራሪያ ተስጥቶበታል የእስልምና መመሪያ የሆኑትን ቁርዐንና የነቢዩ ሙሐመድሰዓወ ንግግሮችና ክንውኖች ማለትም «ፃዲስ እና ሱና» መሠረት በማድረግ በትክክልና በማያዳላ ሁኔታ የእስልምናን ገፅ በእውነተኛ አቋምና አመለካከት ተገልዷል ይህ የጥናት ወረቀት በመጀመሪያ በቅድመ እስልምና የነበረውን የሴት ሁኔታ በአጭሩ ያብራራል በመቀጠልም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደርጋል በህብረተሰብ ውስጥ ሴት ያላት ማዕረግ ላይ የእስልምና አቋም ምንድ ነው። የሚሉ ይገኘብታል ከታሪክ ማህደር ከላይ እንደተገለፀው የዚህ ፅሁፍ ዋናው አላማ እስልምና የሴትን ክብርና መብት እንደገና ለመጠበቅ ያደረገው አስተዋፅኦ ወይም ማድረግ ያልቻለውን አስተዋፅኦ አድልኦ በሌለበት ሁኔታ ለመገመትና ለመረዳት ነው ይህንንም አላማ ከግብ ለማድረስ ከእስልምና በፊት ምዕተ አመት የነበሩትን የቀድሞ ስልጣኔዎችና ሃይማኖቶች በአጠቃላይ ሴቶችን እንዴት እንደሚመለከቱ በአጭሩ ማገናዘብ ጠቃሚ ይሆናል ሆኖም እዚህ ላይ ስለ ሴት ሁኔታ የሚገልፀው የጥናት ፅሁፍ የሚያወሳው እስከ አስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ማትም ከእስልምና በኋላ አስራ ሁለት ክፍለ ዘመን ነው የዚህ ፅሁፍ የአመት አቆጣጠር የአውሮፓውያን ይሆናል ሴቶች በጥንት ሥልጣኔዎች ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ የህንድ ሴትን ማዕረግ ሲገልፅ « ዋናው የህንድ መመሪያ ሴት በወንድ መቃዘዝ ነው ማኑ እንደሚለው ሴቶች ሌት ተቀን በመከታዎቻቸው ስር በጥገኝነት ይኖራሉ የውርስ ህግ አያውቃቸውም የውርሰ ንብረት ሴቶችን ሳያጠቃልል በወንዶች ብቻ ይከፋፈላል በዜንዱ ፅሁፎች ውስጥ የጥሩ ሚስት መግለጫ እንደሚከተለው ተቀመጧል «አፅምሮዋ ንግግሯና ሰውነቷ በወንዱ የተገዛች የሆነችና በዚህም አለም በሚቀጥለውም አለም ከፍተኛ ዝና ትጎናፀፋለች ከባሏ ጋርም አንድ ቤት ይኖራታል የአቴናውያን ሴቶች ከህንዳዊያን ወይም ከሮማዊያን የተሻሉ አይደሉም ኸሬ ጅበሃኮ በበክር ሃዐ ሾ ከጠ እፀርር ቋበዕ ሃሃ ፎርቪ እሐበፎ ፊ ካሃሂ ከክ ህከ ሃ ር እ ኘ «የአቴናዊያን ሴቶች ሁሌ ዝቅተኛ ለአንዳንድ ወንዶች ማለትም ለአባቶቻቸው ለወንድሞቻቸውና ለሌሎች ወንድ ለሆኑ ዘመዶቻቸው ተገዢ ነበሩ ትዳርን በተመለከተ የርሷ መስማማት በአጠቃላይ አስፈላጊ አልነበረም የቤተሰቧ ፍላጎቶችግዴታ የሚሆንባትናየሚያመጡሳላት ባል የርሷ ጌታ ሲሆን ለርሷም እንግዳ ቢሆንም መቀበል አለባት በታሪክ አዋቂዎች የሮማዊያን ሚስት እንዲህ ተገልፃለች «ምንም የማታወቅ ዝቅተኛ ታዳጊ ልጅ በራሷ ፍላጎት ምንም መስራት ወይም ማቀድ የማትችልና በሏ ሁሌ የርሷ ፃላፊና ጠባቂ ሲሆን በባሏ ስርም የምትኖር ናት በሮማውያን የስልጣኔ ጊዜ የነበረው የሴቶች ህጋዊ ማዕረግ ከኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ እንዲህ ይነበባል በሮማዊያን ህግ በታሪካዊ ጊዜያቶችም ወቅት ሴት በሙሉ ጥገኛ ነበረች ስታገባ እርሷና ንብረቷ ወደ ባሏ ይዛወራልሚስት ባል የሚገዛትንብረት ነበረችማለትም ባርያ ለጥቅም ብቻ እንደሚገዛ ትገዛ ነበር ሴት አንድም ለክ ጄለ ህዉጩፎ ዐሀቨ ነዐ በፈ የመንግስት ወይም የህዝብ ቢሮ ውስጥ መስራት አትችልም ምስክር ዋስ አስተማሪ ወይም የሙዝየምቤተ መዘክር ፃላፊ መሆን አትችልም የሰው ልጅ ማሳደግ ወይም እርሷ ራሷ በጉዲፈቻ ማደግ ወይም ኑዛዜ ማድረግ ወይም ውል መዋዋል አትችልም የእስካንዲኔቪያን ሴቶች ስንመለከት ቢያገቡም ባያገቡም ያለማቋረጥ በፃላፊያቸው ስር ይኖራሉ እስከ አስራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ማለትም የክርስቲያን ህገመንግስት መጨረሻ ይሰራበት የነበረው ህግ አንድ ሴት ያለ ፃላፊዋ ፈቃድ ብታገባ ፃላፊዋ ከፈለገ በህይወት እስካለች ድረሰ ንብረቷን ማስተዳደር ይችላል የእንግሊዛዊያንን ህግ ስንመለከት ፌ በጋብቻ ወቅት ሚስት የነበራት ማንኛ ውም ንብረት የባሏ ይሆናል በጋራ በሚመሩት ኑሯቸው ወቅት መሬትን ፐከፎ ጀከርሃር ር ዐሀ ሃ ዞ ኮ ማከራየትና የእርስት ንብረት ትርፍ ላይ ፃላፊ ባል ነበር ጊዜያቶችም አልፈው የእንግሊዝ ፍርድ ቤቶች ያለ ሚስት ፈቃድ ንብረት ወደ ባል እንዳይዛወር መመሪያ አረቀቁ ሆኖም ባል ንብረትን እንዲቆጣጠር ምርትንትርፍ ገንዘብ እንዲቀበል መብቱ እንደተጠበቀለት ነበር የሚስትን ንብረት በተመለከተ የባል ተፅዕኖ ፍፁም ነበር እንዳስፈለገው ቢያወጣ መብት ነበረው በአስራ አራተኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ ነበር ሁኔታው መቀየር የጀመረው «በተደጋጋሚ የወጡት ህጎች የመጀመሪያው የ ያገቡ ሴቶች ንብረት ህንግ የና የ በማሻሻል የወጡ ህጎች እንደ ሴተላጤዎችያላገቡ ሴቶች ባል የሞተባቸው ፈት ሴቶች ሁሉ ያላገቡ ሴቶችም ውል እንዲያደርጉ የሚል መብት ተቀዳጁ በርነሃ ለክበ የ ክ ሃኮ ። በርነሀ ከከ ነ ኞ እስከ አስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ የጥንታዊ ህግ አዋቂ የነበረው ሰር ሄንሪ ማይን እንዲህ ሲል ፅፏል «የክርስቲያን ድርጅቶችን ማንኛውም ፃሳብ የማይጠብቅ ህብረተሰብ ካለ ያገቡ ሴቶች የግል መብት ያረጋገጠላቸውን የመካከለኛውን የሮማዊያንን ህግ የሚመስል ነው ጆን እስቲዎርት ዘ ሳብጀክሸን ኦፍ ውሜን» በሚለው ፅሁፍ «ስልጣኔና ክርስትና የሴትን ፍትሃዊ መብቷን የመለሱ ተደርገው ነበር ተደጋግሞ የተነገረን ግን ሴት ትክክለኛ የባል አገልጋይ ህጋዊ ግዴታዋ እስካሁን ድረስ በተለምዶ ባሪያዎች ከሚባሉት አትለይም የቁርዐን ትዕዛዞች የሴትን ማዕረግ ወይም ደረጃን በተመለከተ ያሰፈሩትን ከማየታችን በፊት ከመፅሐፍ ቅዱስ ትዕዛዞች በጥቂቱ ብንመለከት ጉዳዩን በበለጠ ግልፅ ያደርገዋል ይህም ለማያዳላ ግምገማ ጥሩ መሠረት ይሰጣል በሙሴ ህግ ስለሚስት የሰፈረውን ኢንሳይክሎፒዲያ ባይብሊካ ሲገልፅ «አንድ ሰው ሚስት ሲያጭ ማለት ርንክዕፎሰ ክ እዉርዬ እጪጠሑል ጸጠበ ፎር ርህ ርቪ ከ ቸ በቀላሉ እርሷን በገንዘብ ክፍያ ማግኘት ማለት ነው ከህግ አንፃር ሲመለከቱት ለትዳሯ ሕጋዊነት የሴቷ መስማማት አስፈላጊ አልነበረም «የሴቷ መስማማት ያለአስፈላጊ ነው የርሷ ለጋብቻ ፍቃደኛ መሆን አለመሆን በህግ ላይ አልተገለፀም እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ሙስሊሙ በሚያምንበት በቀደምት ከተረጋገጡት ሐይማኖቶች እምነቶችና የመጀመሪያው ጽሁፋቸው ጋር አሁን ካሉት ሐይማኖታዊ ድርጅቶች አሰራር ጋር በእርግጥ የማይጣጣም ነው የፍችን መብት በተመለከተ በኢንሳይክሎፒዲያ ባይብሊካ ይህን እናነባለን «ሴቷ የወንዱ ንብረት እንደመሆኗ መጠን እርሱ እርሏን እንደፈለገ የመፍታት መበት አለው ለመፍታት ሙሉ መብት ያለው ባል ብቻ ነበር «ከሙሴ ህግ ፍቺ የወንድ ብቻ ልዩ መብት ነበር የቤተክርስቲያንም አቋም እስከ ቅርብ ክፍለ ዘመን ድረስ በሙሴ ህግና በጊዜው የበላይነት በነበራቸው ባህሎችና የሐሳብ አመለካከት ተፅዕኖ ነበረባት ጀበርሃርዐሀፍ ቨ ነዐ ኮ ከ ፐከዬ ጀከርሃር በ ቪ ዴቪድ ቬራሚክ ሜሬጅ ኢስት ኤንድ ዌስት በሚለው መፅሐፋቸው የሚከተለውን ፅፈዋል «የወረስነው የክርስትና እምነታችን ፍርዶችን ከማጓደል ነፃ ነው ብሎ የሚገምት የለም በቀድሞ የቤተክርስቲያን አባዎች አነስታይ ጾታን በዝቅተኛነት የገለፁ ፅሁፎች ተመሳሳይ ማግኘት አዳጋች ይሆናል የታወቀው የታሪክ ምሁር ሌኪ እንደተናገረው አባዎች ከፃፏቸው በጣም ያልተለመዱ በጣም እንግዳ ችግሮች ሁሉ ሴት የፃዛጢአት ሁሉ እናት እንደሆነች ትቆጠር ነበር ሴት በመሆና ልታፍርበት ይገባታል በዚህ አለም ላይ ባመጣችው እርግማን ያለ ንስሐ በቅጣት ያለማቋረጥ መኖር አለባት በልብሷ ማፈር አለባት ምክንያቱም የእርሷ መውደቅ መታሰቢያ ነው በተለይ በውበቷ ማፈር አለባት ምክንያቱም ዋናው የሰይጣን መሳሪያ ነውና ሌላው በሴት ላይ የተደረገው በጣም ፀያፍ ንግግር የቴርተሊያው ነው እናንተ ሴቶች ታውቃላችሁ እያንዳንዳችሁ ሴት መሆናችሁን። ነፍሶቻችንን በደልን ለኛ ባትምር ባታዝንልንም በእርግጥ ከከሳሪዎቹ እንሆናለን አሉ አላህ ከፊላችሁ ለከፊሉ ጠላት ሲሆን ውረዱ ለናንተም በምድር ላይ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ መርጊያና መጠቀሚያ አላችሁ አላቸው ከዚህም በተጨማሪ በአንድ የቁርዓን ጥቅስ አዳም በተለይ እንደተወቀሰ ይገልፃል ዱ ፋራኑ ረቂ ነ ፆሪ ሶዖኑ ይመ ርጓዶሖ ሓዕው ነ ነን «ከርሷም በሉ ለነርሱም ፃፍረተ ገላቸው ተገለፀች ከገነትም ቅጠል በላያቸው ላይ ይለጥፉ ጀመር አደምም የጌታውን ትዕዛዝ ረስቶ ጣሰ ክፈለገው መዘውተር ተሳሳተም ሃይማኖታዊ ግዴታዎችን ስናወሳ ማለት እንደ ሶላት ጾም ዘካ ወይም የድሐ ምፅዋትን መክፈልና ሐጅ መሄድን በተመለከተ ሴት ከወንድ በምንም አትለይም በአላህ ባለው እዝነት በእርግጥ በአንዳንድ ሁኔታዎች ምክንያት ሴት ያለባትን መንፈሳዊ ግዴታ ክማከናወን ትታቀባለች ለምሳሌ ያህል ሴት በወር አበባዋ ጊዜ ልጅ ከወለደች እስክ አርባ ቀን ድረስ ሶላት ከመስገድና ጾም ከመጾም ነፃ ያደርጋታል በእርግዝናዋ ጊዜ በልጂና በራሷ ላይ አደጋ የሚያመጣ መስሎ ከታያት ከመጾም እንደምትታቀብ ተገልዷል ከላይ በተገለፁት ችግሮች ሳቢያ ሶላት ኪያልፋት ግን ለማሟላት ግዴታ የለባትም። ጆ «ለናንተም ከነፍሶቻችሁ ከጎሶቻችሁ ሚስቶችን ወደ ነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ በመካከላችሁም ፍቅርና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው በዚህ በአንዳንድ እርግጠኛ ፅሁፎች ላይ ወንድንም ሴትንም ይጨምራል ይላል ሆኖም ቃሎ ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረሰ በአጠቃላይ ሰላማዊ ግዴታ በእኩል ወንድንም ሴትንም የሚመለከት ነው ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ታምራቶች አልሉ የእስልምና ሕግ ሴቶችን ያለፈቃዳቸው መዳር እንደማይቻል ያዛል በዚህም መሠረት በኢብን አባስ እንደተወራው ነቢዩ ሙሐመድሰሲዓወ ዘንድ አንዲት ልጃገረድ በመምጣት አባቷ ያለርሷ ፈቃድ ሊድራት እንዳስገደዳት ገለፀች ግን የአላህ መልክተኛ እንደትመርጥ ድል ሰጧትትዳሩን መቀበል ወይም ያለመቀበል ኢብን ሐንበል ቁ በሌላ አገላለፅ ልጅቷም «በእርግጥ ትዳሩን ተቀብያለሁ ግን ሴቶች እንዲያውቁ የፈለግኩት ቤተሰብበሃይል መዳር መብት እንደሌለው ነው» አለች ይባላል ኢብን ማጃህ ቁ በትዳር ወቅት የሚደረግላት ማንኛውም አስተዋፅኦ በተጨማሪ መኸር ማለትም በጋብቻ ውል ላይ የሚሰፍር የጋብቻ ስጦታዋ ሙሉ መብት እንዳላት በተለይ ተዚልይህ የግል ንብረቷ የሆነና ወደ አባቷ ወይም ወደ ባሏ የማይዛወር ነው በእስልምና የምንገነዘበው መኸርጥሎሽ ወይም የጋብቻ ስጦታ በአንዳንድ ባህል እንደሚደረገው ለሴት የሚከፈል የገንዘብ ዋጋ ሳይሆን ፍቅርና ውዴታን የሚገልፅ የስጦታ ምልክት ነው የትዳር ህጎች በእስልምና ግልፅ የሆኑና ከቀጥተኛ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ጋር ተቆራኝተው የሚሄዱ ናቸው የወንድንም የሴትንም አካላዊና ስነልቦናዊ አፈጣጠር ከግምት ውስጥ በማስገባት ከዛፃላፊነት በስተቀር እኩል መበት እንዳላቸው ይገልፃል ይህም በማንኛውም የጋራ ኑሮ የተለመደና በሰው ተፈጥሮ ውስጥም የሚዘልቅ ነው ቁርዓንም ይህን ሲገልፅ ህል ነ ኦዳጂ ዕጅ ሪ ረጀ ፅ ላ ኤጮ ጪጮ ጂኤ ለነርሱም ለሴቶች የዚያ በነርሱ ላይ ያለባቸው ግዳጅ ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር በባሎቻቸው ላይ መበት አላቸው ለወንዶችም ጣጣቸውን ስለሚሸከሙ በነሱ ላይ ብልጫ አላቸው ይህ መበላለጥ የሚገልፀው ቀዋሙን»የሚለውን የቁርዓን ቃል ሲሆን አያያዝንና የህይወት ጥበቃን ያጠቃልላል ይህም የሚያሳየን በተፈጥሮ የፆታ ልዩነት መኖሩንና ደካማዋ ፆታ ጥበቃ እንደሚያስፈልጋት ነው ይሁን እንጂ ወንድ ቤተሰቡን በፃላፊነት ይመራል ማለት ባል በሚስት ላይ አምባገነን ነው ማለት አይደለም እስልምና ቤተሰብን በተመለከተ ለሚደረጉ ውሳኔዎች በጋራ መመካከርንና መስማማትን አበክሮ ይገልፃል ቁርዓንም የሚከተለውን አስፍሯል ። አል ኒሳኢ ኢብን ማጃህ አህመድ የተፃፉ የነቢዩ ፃዲሶች ይገልፃሉ «ለሴቶች ጥሩ የሆነው በፀባዩ ፀጋ ሲሆን ክፉ የሚባለው ደግሞ እነርሉን የሚሰድብ ነው» ሴትና የኢኮኖሚ ድርሻዋ ሴት ከእስልምና በፊትና በኋላ እስክ አለንበት ክፍለ ዘመን የተክለከለችውን የግል ንብረት ባለቤትነት መብት በእስልምና ተረጋጧል በእስልምና ህግ ውስጥ ሴት የራሷ እርስት ወይም የገንዘብ ሃብት ባለቤትነት የተረጋገጠ ነው ይህም መብት ከማግባቷ በፊትም ካገባች በኋላ ለውጥ አያመጣም ንብቷን በከፊል ሆነ በአጠቃላይ ለመግዛት ለመሸጥ ወይም ለማስያዝ ሙሉ መብት አላት ሴት ስለሆነች ብቻ ዝቅተኛ ነች የሚል የሰፈረ ህግ የለም እዚህ ላይ መጠቀሰ ያለበት እንዲህ ያለው መብት ከጋብቻ በፊትና ከዚያም በኋላ የምታገኘውን ንብረት ያጠቃልላል የስራ መቀጠርን መብት በተመለከተ በእስልምና ውስጥ መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር በህብረተሰብ ውስጥ ያላት ለምሳሌ በፈረንሳይ ህግ ውሰጥ ሴቶች ውል እንዲዋዋሉ የሚያዝ ህግ እስከ ድረሰ አልተሻሻለም ነበር አሁንም ቢሆን ያገባች ሴት የግል ንብረቷን እንድትጠቀም የባሏ ሙሎ ፈቃድ ያስፈልጋታል ድረሻ በእናትነትና በሚስትነት ሲሆን ይህም በጣም የተቀደሰና አስፈላጊም ነው ልጆችን ምስቅልቅል ከሆነው ነዓ አዕምሯቸው አላቆ ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ የእናትን የአስተማሪነት ድርሻ የቤት ሰራተኞች ወይም ልጅ አሳዳጊዎች የማይችሉት ዛላፊነት ነው እንዲህ አይነቱ የተከበረና በጣም አስፈላጊ ድረሻ በአመዛኙ የወደፊቱን ትውልድ የሚለውጥና ከስራ ፈትነት» ወይም ታፍኖ የመኖር ያህል አያስቆጥርም ሆኖም በእስልምና ህግ ውስጥ ሴትን አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ማለትም ከርሷ የተፈጥሮ ባህርይ ጋር የሚፄድና በዚያ የስራ መስክ ህብረተሰቡን የምታገለግል ከሆነ ስራ ለመፈለግ የሚያግዳት ድንጋጌ የለም ለምሳሌ የህክምና ሙያዎችን አስታማሚ ነርስ መሆን ማስተማርን በተለይ ልጆችን ይሆናል ከዚህ በተጨማሪ በሴቶች ልዩ ችሎታ በሚንቀሳቀሱ የስራ መስኮች ከመሰማራት የሚያግዳት የለም ምንም እንኳ ሴት ባላት ተፈጥሯዊ ስሜታዊነት ለብቁነቷ ጥርጣሬ ቢኖርም በዳኛነት ሙያ መሰማራ አቡሃኒፋና አጠበሪ ስህተት እንደሌለው ገልፀዋል ከዚህም በማያያዝ በአንዳንድ ባህሎች ራሷ እንደውርስ ፅቃ የምትታየው ሴት በእስልምና የመውረስ መብቷ የተረጋገጠ ነው የእርሷ ድርሻ የጠበቀና የግሏ ሲሆን ማንም ሊወስድባትና አባቷም ቢሆን ባሏ የግላቸው የማድረግ መበት የላቸውም ይነ። ይህንንም በእርሷ ፃብት ወይም በምታገኘው ትርፍ ከኪራይ ገቢና በማንኛውም ህጋዊ መንገድ የምታገኘው ፃብት ፃላፊነቱን ሊለውጠው አይችልም በሌላ አንፃር የገንዘብ ፃላፊነትን በተመለከተ ነፃ ሲያደርጋት በንብረቷ ላይም የወጪ ጫና የለባትም ንብረቷም ወደ ባሏ አይዛወርም ስሟም አይቀየርምእንደ ምዕራባዊያን ሴት በባሏ ቤተሰብ ስም አትጠራም ከጋብቻ በኋላ ለቤተሰቧ ከንብረቷ ወጪ ማድረግ ግዳጅ ለባትም በጋቻም ጊዜ በሚሰጣት «መኽር» ፃላፊዋ እርሏሷ ናት ከተፈታችም ከቀድሞ ባሏ ክፍያ ይደረግላታል እስልምናን የውርስ ህግ መዋቅር በአጠቃላይ ስንገመግመው ፍትህን ብቻ ሳይሆን ግልፅ የሚያደርግልን ለሴት ከፍ ያለ ርህራፄ መኖሩንም ጭምር ነው ፋፈ የፓለቲካ ተሳትፎን በተመለከተ የእስልምናን ትምህርቶች ወይም የእስልምናን ስልጣኔ በቅን መንፈስና አድልኦ በሌለበት ሁኔታ ጥናት ቢደረግ በእርግጥ የሴትን እኩልነት በተመለከተ ዛሬ ከምንጠራው ቂየፓለቲካ መብቶች» በበለጠ ግልፅ ማስረጃ እናገኛለን ይህም የሚያጠቃልለው በፓለቲካ ቢሮ ውስጥ የመመረጥና የመምረጥ መብት ነው ይህም በህዝብ ጉዳዩች ላይ የሴት መብት እንዳለ ነው በቁርዐንና በእስልምና ታሪክ ውስጥ ከነቢዩሰዐወ ጋር ውይይትና ክርክርም አድርገዋል ጋመጮ ። ዱው ዕን ርትዕ ዴሬ ሠዳ ጭሥ ልና ነ «አላህ በዚያች በባሏ ነገር የምትከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን ሴት ቃል በእርግጥ ሰማ አላህም በንግግር መመላለሳችሁን ይሰማል አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና በከሊፋ ዑመር የአስተዳደር ዘመን አንድ ሴት መስጊድ መጥታ ስሞታዋን በስፋት ገልፃ ተከራክረቻቸው እርሳቸውም በህዝብ ፊት «ይህች ሴት ትክክል ናት ዑመር ስህተተኛ ነው» ብለዋል ምንም እንኳ በቁርዐን ባይጠቀስም አንድ የነቢዩ ሰዐወ ሃዲስ ሴት ለአገር መሪነት ብቁ እንደማትሆን ይገልፃል ዛሃዲሱም ሲተረጉም የሚለው «ህዝቦች ሴትን መሪ ካደረጉ አይበሰፅጉም» የሚል ነው ይህ ማዕቀብ ከርሷ ክብርና መበት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ይህ የሚያሳየው በወንዶችና በሴቶች መካከል ያለውን ኣካላዊና ስነ ልቦናዊ ልዩነት ነው በእስልምና መሪ የሚባለው የአገር ፕሬዘንዳት ብቻ ሳይሆን ሶላትን በኢማምነት በተለይ በዐርብና የባዕላት ቀን የሚያሰግድ የሚመራውን ህዝብ ፀጥታውንና ደህንነቱን በተመለከተ ሁሌ ውሳኔ መስጠት መቻል አለበት ከዚህም በላይ በጦር መሪነትም የሚያገለግልና በአጠቃላይም ሴት ካላት አካላዊና ስነልቦናዊ አፈጣጠር ጋር የማይሄድ መሆኑ ነው በህክምና እንደተረጋገጠው ሴቶች በወር አበባቸውና በእርግዝናቸው ወቅት የተለያዩ አካላዊና ስነልቦናዊ ለውጦች ይፈራረቁባቸዋል ይህ አይነቱም ለውጥ በአስቸኳይ ሁኔታዎች ላይ ሊያጋጥሙ ይችላሎ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ጭንቀትና መጠበብን ስለሚያስከትል በሚሰጡት ውላኔ ላይ ችግር ይፈጥርባቸዋል ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ ውሳኔዎች ከፍተኛ ማስተዋልንና አነስተኛ ስሜታዊነትን ይሻሉ በዚህ ረገድ ሴቶች ካላቸው ተፈጥሯዊ ፀባይ ጋር የሚሄድ አይሆንም በአሁኑ ዘመን እንኳን በጣም በሰለጠኑ አገሮች በአገር መሪነት በጦር መሪነት በፓርላማ ውሰጥ እንኳን ያላቸው ወንበር ወይም በተመሳሳይ ድርጅቶች ውስጥ ያላቸው ድርሻ ውሱን ነው በህገ መንግሥት ድንጋጌ ላይ የሴቶችን መብት በመግፈፍ መሪ ያለመሆን ወይም ደግሞ በህግ መወሰኛ ምክር ቤት ውስጥ አባል ያለመሆንና እንዲህ ያለውን አመራር የማያራምዱ አገሮች ኋላ ቀር አያሰኛቸውም በትክክል ሁኔታዎችን ብንመለከት የማያሻማ ተፈጥሯዊ ልዩነት አለ ማለትንና ይህም አንዱ በሌላው ላይ «የበላይነት» የሌለው መሆኑን ነው ልዩነቱ የሚያሳየው የሁለቱም ፆታዎች በህይወት ውስጥ ተደጋጋፊ» ድርሻ እንዳላቸው ነው ማጠቃለያ የመጀመሪያው የዚህ ጥናት ፅሁፍ ያተኮረው በተለያዩ ሃይማኖቶችና ባህሎች ላይ የተደረገ ጥናት ነው ከዚያም ከ ዓመት በኋላ የነበረውን የእስልምና ትምህርት እስከ አስራ ዘጠኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ አካባቢ ያለውን የሴቶች ማዕረግ በስፋት ለመግለፅ ተሞክሯል በሁለተኛው ክፍል በእስልምና ውስጥ ያለው የሴቶች ማዕረግ በአጭሩ ተገልሏዷል ይህም የሚያሳየው ሙስሊሞች ፍርድ በመስጠት በኩል ምን ያህል ታማኝ መሆናቸውን ያሳያል በሌላ በኩል ደግሞ የእስልምና ስልጣኔ ወደቷላ በተጎተተበት ሰዓት እስልምናን በተቀበሉ ተከታዮች እነዚህ መመሪያዎች ጥቅም ላይ እንዳልዋሉ ያሳያል ይህ ወደ ኋላ የማፈግፈግ ሁኔታ በአንዳንድ ፀፃፊዎች ሲጋነንና በምዕራባዊያን አንባቢያን ዘንድ በማያዳላ ሁኔታና ጥልቅ ጥናት ሳያደርጉ የእስልምና ትምህርቶችን በጥራዝነጠቅ ሲያዩ ተስተውለዋል በዚህም ላይ ሶስት እውነታዎችን መጥቀስ አስፈላጊ ይሆናል ዷ በእስልምና ታሪክ ውስጥ በሁሉም የኑሮ መስክ ሴቶች እስከ ሰባተኛው ክፍል ዘመን መጨረሻ ድረስ ከፍተኛ ክንውኖችን አሳይተዋል ማንም ሰው በእስልምና ህግ ውስጥ ሴትን የሚጨቁን ህግ ተደንግጓል ማለት ወይም ደፍሮ ህግን ማጥፍትና መቀነስ ወይም በእስልምና የደነገገውን ትክክለኛ መብት ማዛባት አይችልም በታሪክም ውስጥ የሙስሊም ሴቶች ዝና ክብርና የእናትነት ድርሻ በማያዳሉ ታዛቢዎች ዘንድ የሚደነቁ ምሳሌዎች ነበሩ እዚህ ላይ በተጨማሪ መጠቀስ ያለበት በአሁን ወቅት ሴቶች የተቀዳጁት መብት የመጣው በወንዶች ርህራፄ ወይም በተራማጅነት ስሜት አይደለም ይህንን መብት የተቀዳጁት በረዥም ጊዜ ትግልና በተለይ ከሁለቱ የአለም ጦርነቶች ወዲህ የታየው የቴክኖሎጂ እድገትና ህብረተሰቡ በስራ እንዲካፈሉ ስለፈለገ ብቻ ነው እስልምናን በተመለከተ እዝነትና ክብርን የሚያጎናፅፍ ህግጋት ተደንግገዋል ይህም የሰባተኛውን ክፍለ ዘመን ሁኔታ ብቻ ሳይሆን የሚያፀባርቀው የህግጋቱን እውነተኛነት ነው ይህ የሚያሳየው የቁርዐንን አምላካዊ ድንጋጌ መሆኑንና በእርግጥ የእስልምና ተአምር መሆኑን ነው ይህም ከሰው ልጆች ፍልስፍናዎችና ርዕዬተ አለሞች ጋር የማይገናኝና ያለፈውም ህብረተሰብ በሰብአዊ መመርያነት የሰራበትና አሁንም ያለው ህብረተሰብ የሚቀጥለውም ህብረተሰብ የሚሰራበት መሆኑን ነው ከሁሉም በበለጠ ይህ መልዕክት የጥበበኛው የአዋቂው ጥበቡና እውቀቱ ከሰው አመለካከትና ፅድገት በጣም የራቀ ከሆነው አላህሱብሃነሁ ወተዓላ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት