Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የሰነድ ማስረጃዎች 2.pdf


  • word cloud

የሰነድ ማስረጃዎች 2.pdf
  • Extraction Summary

ሙቫ ፕ ሮም ማፆ መዛሪታ ን ወጭ ለመክፈል የማይስማማ ነው። የተበሉት የንብረት ማስረጃ ጽሑፎች በኢትዮጵያ በሚኖሩ የመስኮብ ተወላጅ በሮ ን ኒኮላስ በተባሉ ሰው እጅ እንደነበረና አኒህም ሰው ማስረጃዎችን እጅግ ከፍ ባለዋጋ ለአጹ ምኒልክ ሊሸጡ አንደሞክከሩ የሚገጸጽ ኢንፎርመሽን ተገኘ እኒህን የመሰሉ ማስረጃዎች በኮንስታንቲኖፕል ለነበረው የግርማዊ የእንግሊዝ ዋና ቆንስል እንዲመ ረምሩ በ ዓ ም የመንገድ ቀጥር ዛ ለብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ብፁዕ ሆይ በኢየሩሳሌም በኢትዮጵያውያንና በኮፕቶች መክከል ስላለው የዴር ሥልጣን ገዳም ክርክር ከጥንቱም ይበልጥ ዛሬ በጣም እንደ ተካረረ ሆኗል ምክንያቱም በሕግ ረገድ አላገበብ ኮፕቶች ይጠቀሙበት የነበረውን የገዳሙን ይዞታ መብት አስለቅቀና ቸው የኛ መነኮሳት ሰፈር የሆነ ሁሉ በጆርዳን መንግሥት ፍርድ መሠረት ስለ መታ ደሉ ነው። እስቃ የተከበረና የተጠበቀ ነው። ለዚህ ውሳኔ ራብጠት አል ቅዱስ አባሎች ከሊባኖስ ወደ ክይሮ በሚመለሱበት ጊዜ በሐበሾች ገዳም ውስጥ ትልቅ ግንብ መገንባቱን ተረድተው ለመጅሊሱ ይህንኑ ለማ መልከት ወደ ፓትርያርኬቱ ሄደው ነበር። ይህንንም በመስከረም ዓም ሊያቀርቡ በሄዱበት ጊዜ ሦስት የሐበሾች መነኮሳት በበትረካናው አርፈው ነበር። ይህም የሆነው ቆሞስ ዳውድና ቆሞስ ሸኖዳ በፓትርያርኩ ግቢ በተገኙበት ጊዜ ነው። ቴዕሪቂቆ ሪ ቴ ና ሣዣ ጋዜኣቆ ወይቶህቦ ህሪፍ ህቴቂ ሃዛ ቴሠሁ።ሣቱዛ ህመ ፊሣቴሀ ወሄቂፇ ዝጌ ቴሀህዝ። እንደዚሀ ለማለት የረዳቸው ከላይ በመነሻው እንደገለጽኩት የኢትዮጵያን መንፈ ላዊ ሥልጣን በመውሰዳቸው ምክንያት የኢትዮጵያ መነኮሳት ወደ ዳኛ በቀረቡ ቀጥር እነዚህ የኛ ጥገኞች ናቸው እንኳንስ በዚህ በውጭ አገርና ባገራቸውም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በመላዋ የምትተዳደር በኛ በኮፕቶች ሥልጣን ሥር ነው። ለነዚሀም አሳ ዳሪያቸው እኛ ነን እያሉ ነገራቸው እንዳይደመጥ አድርገው ኢትዮጵያውንን ጨቀሌነው በርስታችን ሠልጥነውበት የኖሩት ስለዚህ ነው ። ኛ ለትንሣኤና ለመስቀይ ዮጵያን ስነ በዓል ለመመልከት ነው እኔን ለምነው ካልሆነ ይመለከተው በደምብ እንዳይክ ይህን ያሀል መብት የለውም ዮጵያ መብት የሌሰው ግብጹን መን የለብንም ብዬ ጠበቃ ገዝ ርቤ አውነተኛ ፍርድ ጠይቆን ቶችን መልስ መርምሮ ከተረዳ ሀ የነዚህ የሁለቱ ጠበኞኝ ብቱ እስኪወሰን ድረስ ገዳሙን በፊት ሁለቱም ወገኖች ገዳሙገ ደስና በማጽዳት የሰውን ሕይወ ለ ኢትዮጵያውያን የተለ።ፌሂ ፅ ፌሠሠሄፇፅ ነፍሀ ጴህሓነኒጻ ወ ዖሣ ወህሁ ዐፌዐዌ ህመ በዝህ ወቀጋመ ሣኘሃ በሄጋዝ ጋዣ ሁቫዝዜዬሂ ሪኒህዕ «ጋቂ ኳህ ቲዝቴፊባሀ ዬጋሀሁ ሪፈሪ በዝህ ዐሄወ ዐሄ ዬዛዛ ሪናዮፀሁ ህሄህ «ወህካ ሃቁ ዝጌ። መ መ ። መ።መዘ ሟ ሺ ሺ ሟ ጫ ዉን ክም መቅድም ማሳሰብያ መግቢያ የፁመር ቃል ኪዳን ከሥልጣን ሱሌማን የተፅ በኢየሩሳሌም የሸሪዓ ፍር አንደኛ ለክቡር ደጄኝ ዮጵያ ጄኔራል በእግዚአብሔር ስም ለክቡር ደሻዝማች መሸሻ እሎኢሲዩስ ፒካርዶ ቋእ ኤጴስቆዕስ ዘቅፍርናሆዎ የማሮናይት መንበረ ፓቹ ሁለተኛስለክቡር ደጃዝማ የአርመን ከቶሊክዊ ፓት ሞኖግራም መድኃኔ ዓል ፍራንሲስ እስጤፋን በኢየሩሳሌም መንሺያቀ ያፅቆብ ዋኒስ መረሽሊ የ ጄሊል ሎሬንስ በኢየሩ መምህር ፈቃደ የኢትዮ የመሐላ ምስክርነት የጆርዳን መንግሥት ሐሽ አውራጃ ኮሚሽነር ጽሕፈ አባ ፊልኦስ የኢትዮጵያ ።መ።ፈ ፍ ፎ ዙሎ መ።

  • Cosine Similarity

እኔ ከዚሀ በታች የፈረምሁ የሀገር ቅድስት ጠባቂ ፊሊፖ ረቼ ለ ዓመት በኢ የሩሳሴም ውስጥ የቅድስት ሀገር ጠባቂ ሆጄ አእ ኤ አ እስከ ዓ ም መጨረሻ ድረስ ስሠራ የፍራንሲስካን ካሀናቶች ከፍኖተ መስቀሉ ዘጠነኛ ምዕራፍ ወደ ቅዱስ መቃብሩ ቤተ ክርስቲያን አጥር ግቢ ለመግባት ሲጓዙ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮ ጵያ መነኮሳት አጅ ሲከፈት በኖረው በር በኩል ወደ ተጠቀሰው መካነ መቃብሩ ቤተ ክርስቲያን ሲገቡ መኖራቸውን በዚሀ ጽሑፍ እያረጋገጥሁ እውነተኛ ምስክርነቴን ሰጥቻለሁ ። ከዚህም ሌላ ኮፕቶች አንድ ሰው በሚሞ ትበቸው ጊዜ ሬሳውን በኢትዮጵያውያን ገዳም በኩል ለማሳለፍ ቢጠይቋቸው ኢት ዮጵያውያን ክፕቶችን ይከለክሏቸው ስለ ነበር በሁለቱ ወገኖች መካከል ጠብ ሲነሣ መኖሩን ክማወቄም በላይ የቅዱስ መስቀል በዓል በሚከበርበትም ቀን ወደ ኢትዮጵ ያውያን ገዳም እየሔድን በዓሉን ስናክብር መኖራችንን እመሰክራለሁ ። ለተወደዳችሁ ወንድሞቻችንበኢየሩሳሌም የግሪክ ኦርቶዶክሳዊት ማኅበር አባሎች በኢየሩሳሌም ክተማ አጥር ግንቦች ውስጥ የሚገኘው ዴር ሱልጣን የተባለው የኢትዮጵያውያን ገዳምና እንዲሁም በዚሁ ገዳም ውስጥ ሆነው ወደ ቅዱስ መቃብሩ ቤተ ክርስቲያን መግቢያ ወለል የሚያስወጡት ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ይዞታችንና ርስታችንእንደዚሁም ንብረታችን ስለ መሆን አስመሆናቸውን የሚያረጋግጥ እውነተ ኛና ንጹሕ ምስክርነታችሁን እንድትሰጡን በትሕትና እየለመንን እግዚአብሔር ዘለዓለ ማዊ ሕይወት እንዲሰጣችሁ እንመኝላችኋለን ። ዴር ሱልጣን የተባለው የኢትዮጵያውያን ገዳምና በውስጡ ሆነው ወይ ቅዱስ መቃብሩ ቤተ ክርስቲያን መግቢያ ወለል የሚያስወጡት ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ከጥንት ዘመናት ጀምሮ በኢየሩሳሌም የሚኖሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መነኮሳት ርስትና ንብረት ሆነው መኖራቸውንና ኢትዮጵያውያኖችም በተ ጠቀሱት ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ በዓሎቻቸውን ሲያክብሩና የሃይማኖት አገልግሎታቸውን ዘወትር ሲፈጽሙባቸው የኖሩ መሆናቸውን በዚህ ምስክርነታችን እናረጋግጣለን ። በኢየሩሳሌም አጥር ግንቦች ውስጥ የሚገኘው ዴር ሠልጣን የተባለው የኢት ዮጵያውያን ገዳምና በውስጡም የሚገኙት ወደ ቅዱስ መቃብሩ ጎልጎታ ቤተ መቅ ደስ መግቢያ ወለል የሚያስወጡት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች በእጃችን የሚገኙና ንብረቶቻችን መሆን አለመሆናቸውን በመግለጽ ትክክለኛና ንጹሕ ምስክርነታችሁን እንድትሰጡን በትሕትና እየለመንን እግዚአብሔር ዘለዓለማዊ ሕይወት እንዲሰጣ ችሁ እንመኝላችኋለን ። ዴር ሠልጣን በሚል ስም የሚጠራው የኢትዮጵያውያን ገዳምና በውስጡም የሚገኙት ወደ ቅዱስ መቃብሩ ጎልጎታ ቤተ መቅደስ መግቢያ ወለል የሚያስገቡት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች ከጥንት ዘመናት ጀምሮ በኢየሩሳሌም በሚገኙት የኢትዮጵያ ኦር ቶዶክስ መነኮሳት እጅ የኖሩ ንብረቶቻቸው መሆናቸውንና በተጠቀሱትም ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ የሃይማኖት አገልግሎታቸውን ሲፈጽሙባቸው የኖሩ መሆ ናቸውን እንመሰክራለን ። ፊርማመምህር ፈቃደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ገዳም አበምኔት ጥር ቀን ጵ ዓም ኢየሩሳሌም ። የኮፕት ጳጳስ በዓመት አንድ ጊዜ በቅዳሜ ስዑር ቀን ብቻ እላይ በተጠቀሰው ገዳም በኩል አልፎ የሚሄድ መሆኑን እናውቃለን ። በዚህ ጊዜ እናቴ በኢየሩሳሌም ውስጥ ከመካነ መስቀሉ ዋሻ በላይ ክለው ከቅዱስ መቃብሩ ጎልጎታ ቤተ ክርስቲያን በስተ ምሥራቅ ወደሚ ገኘው ዴር ሱልጣን እየሔደች በገዳሙ ውስጥ ለሚኖሩት ለኢትዮጵያ መነኮሳትና መነኮሳይያት ጥራጥፊ በመፍጨትና ሌላም ይህን የመሳሰለ በመሥራት ታገለግል ስለ ነበረ እየተከተልኋት ወደ ዴር ሱልጣን እሔድ ነበርሁ ። ከዚሀም ሌላ በዚያን ዘመን የኢትዮጵያ መነኮሳትና መነኮሳይያት በሁለቱ ቤተ ክርስ ቲያኖች ማለት በመልአኩ ቤተ ክርስቲያንና በአባዕቱ እንስሳ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሃይማኖት አገልግሎታቸውን ሲፈጽሙ ከማየቴም በላይ በተጠቀሱት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ የሙታን ፍትሐትና ሌላም ሥርዓተ ቅዳሴ ማንም ከልካይ ወይም ተቃዋሚ ሳይኖራቸው በሙሉ ነፃነት ሲፈጽሙና ሲያከብሩ በዓይኔ አይቻለሁ ። የመነኮክሳትም ሬሳ ሥርዓተ ፍትሐት በተጠቀሱት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች ተፈ ጽሞ ሲያልቅ ወደ ቅዱስ መቃብሩ በሰልጎታ ቤተ ክርስቲያን ምድረ ግቢ በኩል እየ ተወሰደ ይቀበር ነበር ። ሁናቴዎች በኢትዮጵያውያኖችና ቀን ፃ ዓ ም ለሚያይ ኮሜ በ ዓ ም አጹ ምኒልክ ያ ንት ወደ ኢየሩሳሌም ልከው ነ ልፎቹን እንዲሁም በአቅራቢያ የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ኮሚሲዮኑ ሰፊ ጥናት ካደረ ለልዩ ልዩ ባለሥልጣኖች ከጻፈ የግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያር ኦርቶዶክሳውያኖች ቤተ ክር ውስጥ ሰነድ ቀጥር ፀ ላይ ሀ ከጥንት ጊዜ ጀም ውስጥ ነዋሪዎች ኽ ለ በፓትርያርኩ እጅ እና በ ዓ በተነሣው ጠብ ም የኢትዮጵያውያኖነ ሐ ሆኖም ኮፕቶች የ ለማወቅ አልተቻል መ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ፄቼ ሃፍ ጭፊቀ ሃጻቫሂ። ቴክዬ ሠ ይህ በመሆኑ ምክንያት ኢትዮጵያውያኖች በነገሩ ውስጥ ባሉት ቤተ ክር ሀ በኢየሩሳሌም ጣ ስቲያኖች ውስጥ የቤተ ክርስቲያንን ስነ ሥርዓት ለመፈጸም ሳይችሉ ሱልጣን ገዳም ወ ቀርተዋል ይላል ። በአርባዕቱ እንፅ« የአርመኖች ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ አርቲን የሰጡት መልስይህ መልስ የኢትዮ ውስጥ ከድ ዓመ ጵያ ኦርቶዶክሳውያን ቤተ ክርስቲያን መብት በሚል አርእስት በተጻፈው መጽሐፍ የሃይማኖት እገል ውስጥ ሰነድ ቀጥር ላይ ተዘርዝሮ ይገኛል መልሱም የላቲን ፓትርያርክ ቫይካር ሀ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መነኮሳት በዴር ኤል ሱልጣን ገዳም ላይ ተዘርዝር ይገኛል። ውስጥ ነዋሪዎች ናቸው ሀ የላቲን ሽማግሌዎ ስ ኮፕቶች የገዳሙን ቀልፍ የዛሬ ጓ ዓመት የወሰዱበት አኳኋን ለማወቅ ኤል ሱልጣን የአ አልተቻለም ለ አንዲሁም የኢቅ ሐ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጠቡ ሳያቋርጥ በሁለቱም ወገኖች መክክል ቀጥሎአል ስቲያኖች ውስጥ መ ይህ በመሆኑ ምክንያት በተባሉት ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ ከቅርብ የመካነ ቅዱስ ጠበቂ አቋ ዓመታት ጊዜ ጀምሮ የቤተ ክርስቲያን ስነ ሥርዓት ከመፈጸም አቋርጦ ቀጥር ላይ የሰጡት መል ዋል ይላል። ሀ በኢየሩሳሌም ከ የዕሪያውያኖች ጳጳስ ኤልያስ የሰጡት መልስይህ መልስየኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳ ለ የፍራንሲስካን መ ውያኖች ቤተ ክርስቲያን መብት በሚል አርእስት በተጻፈው መጽሐፍ ውስጥ ሰነድ ወደ ቅዱስ መም ቀጥር ላይ ተዘርዝሮ ይገኛል መልሱም ሐ የደቡባዊውን በ ሀ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መነኮሳት በተባለው ገዳም ውስጥ ነዋሪ ይገኝ ነበር ይላል ዎች ናቸው ፍራንሲስ እስጤፋን በመጽ ለ ኮፕቶች የገዳሙን ቁልፍ የወሰዱበትን አኳኋን ለማወቅ አልተፖለም ሀ ይህንኑ የምስክር ሐ ኢትዮጵያውያኖቹ የቤተ ክርስቲያንን ስነ ሥርዓት በአቅራቢያዎቹ ቤተ ለ ኮፕቶች በተስዩ ክርስቲያኖች የሚፈጽሙም ቢሆንበጠቡ ምክንያት ስነ ሥርዓቱን ከመ የዴር ኤል ሱል። ለ በኢየሩሳሌም በኖርኩበት በ ዓመት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መነኮ በኩል የቀብሩን ሳት ሁለ ጊዜ በተባለው ገዳም ውስጥ ሲኖሩ አይተናል ይከለክሉዋቸው ሐ ከዚህም በቀር የኢትዮጵያ መነኮሳት በአርባዕቱ እንስሳና በቅዱስ ሚክ ረ ይህ ሁናቴ እያሴ ኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሥርዓተ ቅዳሴ ሲፈጽሙ ራሴ ተካፋይ ሆኛ የግሪክ ኦርቶዶክሳውያን « ለሁይላል። በኢየሩሳሌም የሚገኙት አርመኖችበሰነድ ቀጥር ላይ የሰጡት መልስ ሀ ዴር ኤል ሱልጣንና አጠገቡ የሚገኙት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች የኢ ትዮጵያ መነኮሳት ናቸው ይላል ። በኢየሩሳሌም የሚገኙት የላቲን ሰዎችበሰነድ ቀጥር ላይ የሰጡት ምስክርነት ሀ ለ ዴር ኤል ሱልጣንና አጠገቡ የሚገኙት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች የኢት ዮጵያውያኖች ንብረት ናቸው የኢትዮጵያ መነኮሳት የቅዳሴ ስነ ሥርዓት በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ ሁለ ጊዜ ይፈጽሙ ነበር ይላል ። ሽማግሌው ያቆብ ኢብራሂም ኤል ካውድ በሰነድ ቀጥር ላይ የሰጡት ምስ ክርነት ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ይህንን ምስክርነት ስሰጥ ዕድሜዬ ዓመት ሆኖ ገና በሕይወቴ የም ገኝ ሰው ነኝ እናቴ በዴር ኤል ሱልጣን ውስጥ ለኢትዮጵያውያን መነኮሳት ታገለግል ነበር በሕይወቴ ጊዜ ውስጥ ኮፕቶች የሰሜኑን በር በኃይል ሲከፍቱት አይቻ ለሁ ድሮ በሩ ትንሽ ቀዳዳ ብቻ ነበረው ኮፕቶቹ በስተሰሜኑ በር በላይኛው ክፍል አንድ የድንጋይ ጽሑፍ ካስ ቀመጡ በኋላ የግሪክ ፓትርያርክ ድንጋዩን እንዲያነሠ አዘዙዋቸው ከገዳሙ አጠገብ በሚገኙት ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ የኢትዮጵያ መነኮሳት ሥርዓተ ቅዳሴ ሲፈጽሙ አይቻለሁ ኢትዮጵያውያኖቹ ወደ ቅዱስ መቃብር ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው በገዳሙ ደቡበዊ በር በኩል ሙታውያኖቻቸውን ሲያሳልፉ አያቸው ነበርሁ ይላል። የዴር ኤል ሠልጣን ገዳም የዴር ኤል ሠልጣን ገዳም ከጎልጎታ ቤተ ክርስቲያን ጋር በስተምሥራቅ የሚዋ ሰን ነውይህ ገዳም በገረገራው መኻከል አንድ ኾጐልላትናይም የመነኮሳት መኖሪያ የሆኑ ጐጆዎች ኖሮት በኮፕት ዘበኛ ይጠበቃል ጐልላቱም የቅድስት እሌኒ መቅደስ መብራት ነው ገዳሙ የሚገኘው በጣ ዓ ም በክርስቲያኖች ወረራ ጊዜ በፈረ ሰው አሁንም የፍራሹ ምልክት በሚታይበት ጥንት የአውጉስጢን ቀሳውስት መዘዋ ወሪያ በነበረው ሥፍራ ላይ ነው ወደ ጎልጎታ በሚወስደው መቃላሰፊያ በሩ የሚከ ፈተው የቅዱስ ሚከኤል መቅደስና የአርባዕቱ እንስሳ መቅደስ ከገዳሙ ጋር የተያ ያዙ ናቸው። ኮፕቶችና ኢትጵያውያን በየበኩላቸው ዴር ሠልጣን የሚባለው ገዳም የየራሳችን ነው ይላሉ ኮፕቶች ግን በዚያ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን በእንግድነት እንደተቀ በሏቸውና በእነሱ ፈቃድ ብቻ እንዲቆዩ እንጂ ባለቤቶች እንዳይደሉ አድርገው ይናገ ራሉ የክርክሩም ታሪክ በጣም ረጅምና የተሳሰረ ነው የኢትዮጵያና የኮፕት ቤተ ክርስቲያን እምነት አንድ ሆኖ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የአሌክሳንድርያው የመን በረ ማርቆስ ልጅ ሆኖ ሁል ጊዜም የሚሾምላት ሊቀ ጳጳስ ከኮፕት ሊቃውንት መከ ክል በመሆኑ ይህ በሁለቱ መኻከል ያለው ክርክር በተሰይ የሚያሳዝን ነው ። በዝዛ ሃሠጋሩና ሪ ሩ የክቲት ፅ ቀን ዓ ም የመንገድ ቀጥር ዛ ለብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ብፁዕ ሆይ በኢየሩሳሌም በኢትዮጵያውያንና በኮፕቶች መክከል ስላለው የዴር ሥልጣን ገዳም ክርክር ከጥንቱም ይበልጥ ዛሬ በጣም እንደ ተካረረ ሆኗል ምክንያቱም በሕግ ረገድ አላገበብ ኮፕቶች ይጠቀሙበት የነበረውን የገዳሙን ይዞታ መብት አስለቅቀና ቸው የኛ መነኮሳት ሰፈር የሆነ ሁሉ በጆርዳን መንግሥት ፍርድ መሠረት ስለ መታ ደሉ ነው። ዴር ሥልጣን የሚባለው ገዳም ከጎልጎታ ቤተ ክርስቲያን ተያይዞ በምሥራቃዊ ክፍል የሚገኘው ገዳም ዛሬ የኮፕቶች ንብረት ሆኖ እስከሚታየው ስፍራ ሳይቀር በመላው የኢትዮጵያ ርስት እንደነበረ ማስረጃው ይነግረናል ነገር ግን ኮፕቶች አሁን እነሱ ያሉበትን የዴር ሠልጣን ክፍል ተደላድለው እጅ ክደረጉ በኋላም ዛሬ ከኛው እጅ ያልወጣውንም ከዴር ሥልጣን አንድ ክፍል የሆነውን ገዳማችንን የኮፕቶች ርስት ነው በውስጡ ስፍራው የሚገኙት የሐበሻ መነኮሳትም አኛው በአንግድነት ተቀ ብለን ያስቀመጥናቸው እንግዶቻችን ናቸው ይላሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact