Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኮዕዐጠዐፀ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ገጽ ሙ የሙያ ባልደረባዬ የሆኑት አቶ ዮሴፍ አእምሮ ለአንድ ዓውደ ጥናት ባቀረቡት የመወያያ ጽሁፍ ሥር ጉዳዮች ከአሥራ ስድስት የመዳኘት ሥልጣን የተሰጣቸው ተቋሞች መንጭተው ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት በኩል መመረመሩን ከቀጠለ ግን ፌዴራሉ መንግሥት ታማኝነታቸውን እንዲገልፁ ይፈለጋል ይህ ገጠመኝ ራሳቸው ፊታውራሪ ተክለሐዋሪያት ተክለ ማርያም ሪውዖሥሥቨራፊ ነአሕይወ ታፖሪህህ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ገጽ የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበር ከ ተብሎ ስለማይታመን ታማኝነታቸው ለሕገ መንግሥቱ ብቻ ሊሆን ይገባል የሰበር ሰበር መኖር ግን የራስ ካሣ አመለካከት እያቆጠቆጠ ነው ወይ። የሚል ፃሳብ ያጭራል በፌዴራል ሕጎች መሠረት የሚሰጥ ዳኝነትን የማረም የሰበር ሥልጣን በጽሁፉ መግቢያ አንደተገለፀው አንድ ጉዳይ እንደክልል ጉዳይ የሚቀጠረው ጉዳዩ በሕገ መንግሥቱ የሥልጣን ክፍፍል መሠረት በክልል ሕግ አውጪ አካል ሕግ እንዲወጣለት የተመደበ ሲሆን ነው በመሆኑም አንድን ጉዳይ የክልል ጉዳይ ነው ለማለት የሚያስደፍር አይደለም የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ሕግም ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት አለው ማለትም ሕጉ የፌዴራል ሆኖ ክርክሩ የሚስተናገደው ግን በክልል ፍርድ ቤቶች ነው። የተቃውሞው ሕጋዊ ውጤት ምንድን ነው። ወይስ የክልል።ቨዐከ ንነገሑከ ር ርር ከፀ በር ከ ከ ።
የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ በኢትዮጵያ መሓሪ ረዳኢ አህጽሮተ ጽሁፍ በፌዴራልና በክልል የሥልጣን ክፍፍል ማዕቀፍ ውስጥ የወንጀል የጉምሩክ የንግድና የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነትን የሚመለከቱ ጉዳዮች በፌዴራል መንግሥት የሥልጣን ክልል ሥር የሚገኙ በመሆናቸው በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ የሚመረመሩ ናቸው ከዚህ ውጭ ያሉት የፅለት ተዕለት የውል የቤተሰብ የውርስና የመሳሰሉት ጉዳዮች ግን የክልል ጉዳዮች ስለሆኑ የፍትሕ አስተዳደራቸው በክልል የዳኝነት ሂደት ላይ ሊያበቃ ይገባል ይሁን እንጂ የክልል ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን ተክተው ያስተናገዱዋቸውን የፌዴራል ጉዳዮችም ሆነ በክልል የዳኝነት ሥልጣናቸው በሰበር ጭምር አይተው የመጨረሻ አልባት የሰጡባቸውን ክልላዊ ጉዳዮች የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በአሁኑ ወቅት ዳግም እያከራከረ ይገኛል የክልል ሥልጣን በሆነ ጉዳይ የክልል ሕግን መሠረት በማድረግ የክልል ፍርድ ቤቶች የዳኙትንና በክልል ሰበርም ጭምር አይተው የመጨረሻ ውሳኔ የሰጡበትን ጉዳይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እያስቀረበ ማከራከሩ የሕገ መንግሥቱን ቃላትና መንፈስ መሠረት ያላደረገ እንዲሁም በሕግ ያልተደገፈ መሆኑን ማሳየት የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ጭብጥ ነው ይህ አሠራር ይልቁንም የፌዴራል ሕገ መንግሥቱ ያደራጀውን የፌዴራልና የክልሎች የዳኝነት የሥልጣን ክፍፍል ተፈጻሚነት አጠያያቂ የሚያደርግ ብቻ ሳይሆን የሰበር ሰሚ ችሉቱንም ወደማይወጣው የጉዳዮች ጫና ውስጥ ስለሚከተው ውጤታማነቱን በእጅጉ እንደሚቀንሰው ጽሁፉ ያሳያል ሰበር ሰሚ ችሎቱ አቅሙንና ጊዜውን በአጅጉ በሚሻሙና በአመዛኙ አካባቢያዊ በሆኑ ጉዳዮች መጠመዱ የግብአት ብክነትን ይፈጥርበታል የክልል ጉዳያቸውን በራሳቸው ለመዳኘት ክልሎች ባላቸው ሥልጣን ውስጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት እንዳይገባ ከበበርቨ ጽሁፉ ይጠይቃል ይልቁንም የፌዴራሉ የመጨረሻ የዳኝነት አካል የክልል ጉዳዮችን በሰበር በመከለስ ዝርዝር ጉዳይ ፀዐዐበበጠበ ሳይጠመድ የክልሎች የዳኝነት አቅም የሚዳብርበትን አቅጣጫ ቢቀይስና በዚሁ የአቅም ግንባታ ሥራ ላይ ቢያተኩር አመርቂ ውጤት እንደሚገኝ ጽሁፉ ይጠቁማል ቁልፍ ቃላት ሰበር የሰበር ሰበር የክልል ጉዳይ የፌዴራል ጉዳይ ሕገ መንግሥት የመጨረሻ ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የፌዴራልና የክልል የሥልጣን ክፍፍል ከሯሀፌህ መሓሪ ረዳኢ ኤል ኤል ቢልዐዐ ል ህበኩጩጨዚሃክሀ ኤል ኤል ም ህበክቪሃ ዐ እርከ። በዚህ ረገድ ከጥቂት ዓመታት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይህንኑ ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣኑን ተጠቅሞ በተወሰነ ክልሎች ለምሳሌ በደቡብ ብሔር ብሔረ ሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት እንዲሁም በጋምቤላ ክልል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቋቁሞ የተወሰኑ ከብሔረሰብ ግጭት ጋር የተያያዙ የወንጀል ጉዳዮች አስተናግዶ እንደነበር ይታወሳል የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበር ኳ ከ ሕግ መሠረት በማድረግ እንዲዳኙ ሥልጣን ያጎናጸፋቸው ሲሆን በሌላ በኩል ግን የክልል ሕጎቻቸውን መሠረት በማድረግ ወስነው የመጨረሻ አልባት የሰጧቸው ጉዳዮች በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት ዳግም እንዲታዩ በር ከፍቷል ይህም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግሥቱ መሠረት የተጎናጸፉትን በክልል ጉዳዮች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ የመስጠት ሥልጣን የሚሸረሽር ክንውን ሆኖ ይታያል በተለይም የክልል ፍርድ ቤቶች የክልል የሆነውን የሥረ ነገር ጉዳይ በክልል ሕግ መሠረት ዳኝተው በይግባኝ ብሎም በክልል ሰበር ሰሚ ችሎት አስተናግደው የመጨረሻ ውሳኔ የሰጡበትንና ጣጣውን የጨረሰ ጉዳይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር ዳግም ማስተናገዱ ከሕገ መንግሥታዊነትም አንዛር ሆነ ከአጠቃላይ የጉዳዮች ፍሰትና አመራር አንፃር ተገቢነቱ መመርመር ያለበት ነው በርግጥ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ማናቸውም የመጨረሻ ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል ብሎ ካመነ በሰበር የማየት ከሕገ መንግሥቱ የመነጨ ሥልጣን አለኝ ብሎ ስለሚያምን የሰበር ሰበሩ ክንውን ሕገ መንግሥታዊ ድርጊት ነው የሚል የጸና አቋም እንዳለው ይታወቃል ምናልባት የሰበር ተጠሪ ሆኖ የሚቀርበው ወገን ሰበር ችሉቱን ሥልጣን የለህም የሚል ተቃውሞ ካላቀረበበት ሰበር ሰሚ ችሎቱ ምን ያድርግ። ህህቪር የአውሮፓን ኅብረት ሕግ አተረጓጎም በሚመለከት ትርጉም የመስጠት ሥልጣን ያለው እንደመሆኑ ይህ ሥልጣን ከሰበር ጋር እንደሚመሳሰል ይነገራል ይህ ምሳሌ የተነሳው አውሮፓ አንድ አገር ናት ለማለት ሳይሆን መሠረታዊ የሕግ ትርጉምን የማረም ተግባር ከአገርም አልፎ አህጉራዊ ኅብረትንም ጭምር የሚመለከት መሆኑን ለማሳየት ነው ይሁን እንጂ ከአሀዳዊ አገሮች በቀር የፖለቲካው ትስስር ፌዴራላዊ ኮንፌዴራላዊ አህጉራዊ ወዘተ እየሆነ በፄደዲ መጠን መሠረታዊ የሕግ አተረጓጎም ስህተት በዳኝነቱ የመጨረሻ አካል ሲደረግ የሰበር ችሎት የሚመለከታቸው ጉዳዮች ውሱን ናቸው በአንዛሩ ደግሞ በአፃዳዊ ሥርዓቶች የሚገኙ የሰበር ሥርዓቶች መሠረታዊ የሕግ ስህተትን ለማረም የሚሰጡት ውሳኔ በሕጎቹ ወይም በጉዳዮቹ ዓይነት የተገደበ አይደለም የሰበር ሥርዓት የተጀመረው በፈረንሳይ መሆኑ እንዲሁም ወደሌሎች አገሮች ጭምር ተግባራዊ መሆኑና መስፋፋቱ ይነገራል ከፈረንሳይ አብዮት ግቦች መካከል አንዱ የሕግ ወጥነትን በፈረንሳይ ማስፈን ስለነበርና በአተረጓጎም ረገድ በፍርድ ቤቶች መካከል መናበብና ተጓዳኝነት አንዲኖር ስለተፈለገ አንድ ወጥነት ያላቸውን ሕጎች በመተርጎም ሂደት ስህተት ሲፈጠር ይህን ስህተት የሚያርም የሚሰብር ሥርዓት ተዘረጋ የፈረንሳይ ሰበር ሰሚ ተቋም የተመሠረተው እኤአ በ ነበርኞ በፈረንሳይ የሰበር ሥርዓት ሲጀመር ሠሠሀ ዐፀ ርዕዐ የሰበር ሰሚ ችሎት በሚል መጠሪያ ተዋቅሮ የፍርድ ቤት ሳይሆን የሕግ አውጭው አካል ነበር ሥልጣኑም የተገደበ ስለነበር ቅሬታ የቀረበበትን የሕግ ትርጉም በሚመለከት የሕግ ስህተት ያለውን ውሳኔ ውድቅ ከማድረግ ባሻገር የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠውን ፍርድ ቤት የፍሬ ነገር ውሳኔ መቀበል ነበረበት ውድቅ የተደረገውን የሕግ ትርጉም በሚመለከትም ውሳኔ በሰጠው ፍርድ ጉዳዩ እንደገና እንዲታይ የመላክ በህዐ እንጂ ሌላ አስገዳጅ ትርጉም የመስጠት ሥልጣን አልነበረውም በኛው ክፍለዘመን ችሎቱ ከሕግ አውጭው የመንግሥት አካል ወጥቶ በሕግ ተርጓሚው ዘርፍ ሥር እንዲደራጅ ተደረገ ከሕግ አውጭው ተለይቶ በችሎትነት ሲቋቋም መጠሪያውም የሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት ተሰኙ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠበትን ሸበ ርበ ዐር የሚለውን ሐረግ ይመለከቷል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ን ይመለከቷል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ጉዳዩ በሰበር እንዲታይለት የሚፈልግ አቤቱታ አቅራቢ የሚለውም ሐረግ የሚያመለክተው የሰበር አቤቱታ ከይግባኝ ያለውን ልዩነት ነው የዚሁ ሐረግ አንቀጽ የእንግሊዝኛ ቅጂ የተጠቀመው ገከር ኮክ ከርበደ በ የሚል ነው ኮዕጠዐፀ ዐዐፀወቦ « ሮዐዕሙ « ዐ ርዕዊዐዉ ጄልዞ ኮህርከበ ገጽ በፈረንሳይኛ ርየ የሚለው ቃል በአእንግሊዝኝ ቂር በህከ በአማርኛ ደግም መስበር ማለት ነው ችሎቱ የተመሠረተው ከፈረንሳይ የእኤአ አብዮት አንድ ዓመት በላ ሲሆን የወቅቱ የፍትሕ ሥርዓት ለውጥ አካል ነበር ኮዕጠፀፀ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ገጽ ርዐያሆ ዐፀ የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበፀር ከሀ ምንም እንኳ ወጥ የሆነ ስብስበሕግጋትኞ በፈረንሳይ መውጣታቸው በርካታ አዎንታዊ ሚና የነበራቸው ቢሆንም ሕጎች ሲወጡ ሕግ አውጭው ባልተገነዘባቸው አዳዲስ ኩነቶችና ነባራዊ ለውጦች ምክንያት ሕጉ እስኪሻሻል ድረስ የሕግ አተረጓጎም መዘበራረቅ መከሰቱ ስለማይቀር የሕግ ተርጓሚው በዚህ ረገድ ሊያደርግ የሚችለውን አስተዋጽኦ በሂደት መገንዘብ ተቻለ ስለሆነም እኤአ በ የፈረንሳይ ሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት በሚቀበላቸው አቤቱታዎች መነሻ የሕግ ትርጉም ስህተት መደረጉን መሠረት በማድረግ የመጨረሻውን ዳኝነት ውድቅ በማድረግ እርማት እንዲደረግ ጉዳዩን ወደፍርድ ቤት ከመመለስ ፔከህ ባሻገር ሰበር ሰሚው ችሎት ራሱ የሕግ ትርጉም ሰጥቶ ለጉዳዩ እልባት እንዲሰጥ ሥልጣን ተሰጠው ከዚህም በተጨማሪ በጊዜ ሂደት የሰበር ሰሚው ፍርድ ቤተ ሥልጣን እየሰፋ መጥቶ በአሁኑ ወቅት ከስሙ በቀር ችሎቹ ወደ መጨረሻው ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤትነት ርሀዚ ዐ ልሟ ተለውጧል ማለት ይቻላል ይሁን እንጂ ይኸው ፍርድ ቤት በይግባኝና በሰበር ደረጃ በሚያያቸው ጉዳዮች ረገድ ያለው የዳኝነት ሥልጣን አድማስ ዐ ዐ ህዘርከበ ይለያያል በዚህ ረገድ በእንግሊዝና አሜሪካ የሕግ ሥርዓቶች ጠንካራ የይግባኝ ሥርዓት እንዳለ ገልጸው የፈረንሳይ የሰበር ሥርዓት ግን መሠረታዊ የሕግ ስህተትን በማረም ብቻ የሚያተኩር ሥርዓት መሆኑን የተቹ ጸሀፊዎች ቢኖሩም ይህ ትችት የይግባኝንና የሰበርን ሥርዓቶች አላግባብ ከማመሳሰል የመነጭ ይመስላል እንደዚያም ሆኖ የፈረንሳይ ሰበር ፍርድ ቤት ስሙን ይዞ ከመቀጠሉ በቀር ሥልጣኑ እየሰፋ በመፄዱ የወቅታዊው ተግባሩ ሁለንተናዊ አድማስ ሄ ሀ ከይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ጋር የሚመሳሰል ሆኗል ስለሆነም የፈረንሳይ ሰበር ፍርድ ቤት በአሁኑ ወቅት ካለው ተግባርና ሥልጣን አኳያ ከኢትዮጵያ የሰበር ሥርዓት ጋር አይመሳሰልም አፃዳዊ የፖለቲካ ሥርዓት ያላት ፈረንሳይ ፌዴራላዊ ሥርዓት ካላት ኢትዮጵያ ትለያለች ከዚህም በተጨማሪ የፈረንሳይ ሰበር ፍርድ ቤት በአሁኑ ወቅት የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤትን ተግባራትን ጭምር የሚያከናውን እንደመሆኑ ፍርድ ቤቱ አንደ ሰበር ሰሚ ችሎት ብቻ የሚታይ አይደለም ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት የሚቀርቡ ጉዳዮች ፍሰት ከ በአሁኑ ወቅት ያለውን የፍርድ ቤት ጉዳዮች ፍሰት ሁሉም የሙግት መንገዶች ወደ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ያመራሉ ብሎ ማጠቃለል ይቻላልኞ ከፌዴራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት የተነሳ ጉዳይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኩል ወደ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ብሎም ወደ ሰበር ሰሚ ችሎቱ የሚያመራበት ሄደት አለ ይህ ቀጥተኛው የፌዴራል አውራ ጎዳና ነው ነገር ግን ብቸኛው የሰበር መዳረሻ መንገድ አይደለም እንዲያውም ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት የሰበር ሰሚ ችሎቱ መዛግብት በዚሁ የፌዴራል አውራ ጎዳና የሚገቡ አይደሉም የክልል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግሥቱ በተሰጣቸው ሥልጣን መሠረት የሚያስተናግዱዋቸው የፌዴራል ጉዳዮች አሉ እነዚህ ጉዳዮች እንደየጉዳዩ ሁኔታ ከክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም ዕ የሚለው ቃል በርካታ የሕግ ዘርፎችን በአንድነት አጠቃሎ የያዘ እንደመሆኑ ሕግ ከሚለው የሰፋ ቃል ሊፈለግለት ይገባል ከከዐ ብፀጩየሸዐበ ለምሳሌ ዚዛ አፀጠጠቐልበ ር ወዘ በሀ ህበከቪሃ ኮ ዐ ርቪፀ ከሃ ዞኮዕጠፀ ሀዐፀ በር። እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ በኤሌክትሮኒክ ቪ ርሀፀሃ ቅጂም አደራጅቶ ማቅረቡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን በእጅጉ የሚያስመሰግነው ነው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም ለተያዘው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ተመሳሳይ ጭብጥና ፍሬነገር ባላቸው ጉዳዮች ላይ ጭምር አስገዳጅ እንዲሆን በሕግ የደነገገውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ማመስገን ተገቢ ነው ከውሳኔ ጥራት አንፃር የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በቅርበት በሚከታተለው የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ሕግ ዙሪያ ሰበር ሰሚ ችሎቱ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች በአንድ በኩል አሠሪ በአሠሪነቱ ሊኖረው ለሚገባ መብት ተገቢ እውቅና የሰጡ ብሎም ኢንቨስትመንትን የሚያበረታቱ በሌላ በኩል ደግሞ የሠራተኛውን መሠረታዊ መብቶች የሚያስጠብቁ የሕግ አተረጓጎም ዘይቤዎችን የተከተሉና ሜዛን የጠበቁ ናቸው ሕግ በልማት ላይ ዉህ በ ዐህዐጠበ ሊኖረው የሚገባውን ገንቢ አስተጽኦ የሚያጎለብቱ ናቸው ማለትም ይቻላል ይህ ሲባል ግን በአሠሪና ሠራተኛ ሕግ ዙሪያ በሰበር ሰሚ ችሎቱ የተሰጡት የሕግ ትርጉሞች ከትችት የጸዱ ነበሩ ማለት ባይቻልም ከሞላ ጎደል የአሠሪና ሠራተኛን ተገቢ ጥቅም ዘጠ በ ሚዛን በጠበቀ ሁኔታ ሕጉ እየተተረጎመ ስለመሆኑ አፍ ሞልቶ መመስከር ይቻላል ሰበር ሰሚ ችሎቱ በጉዳዮች ብዛት እንዲጨናነቅና እንዲጥለቀለቅ ከተደረገ ግን እነዚህን ከመሰሉ አገራዊ ፋይዳ ካላቸው የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ወጥቶ ከማኅበራዊ ፍርድ ቤት ተነስተው በወረዳ ፍርድ ቤት በይግባኝ ታይተው የመጨረሻ ውሳኔ የተባሉና በክልል የሰበር ሥርዓት ተስተናግደው ያበቃላቸው ጥቃቅን ጉዳዮች በመመርመር ተጠምዶ ይቀራል ማለት ነው ይህ ደግሞ በምንም ዓይነት መመዘኛ ለአገርም ሆነ ለሕዝብ እንዲሁም ለተከራካሪ ወገኖች የሚበጅ አይደለም የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት ክልላዊ ፋይዳ ያላቸውንና በክልል ሕግ መሠረት ታይተው የተቋጩ ጉዳዮችን ጭምር እያስቀረበ እንደሚያከራክር ሲታወቅ በክልሉ የመጨረሻው የዳኝነት አካል በተሰጠ ውሳኔ ያልረኩ ወገኖች አዲስ አበባ ደርሰው ጉዳያቸውን በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት አስመርምረው ቁርጡን እስካላወቁ ልባቸው ላይረካ ይችላል የኅብረተሰባችን የተሟጋችነትና የእልህ ስሜት በቀላሉ የሚታይ እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል በተለይም በታሪክ አጋጣሚ ባለፉት መንግሥታዊ ሥርዓቶቻችን መናገሻ ከተማችን አዲስ አበባ ለዘመናት የፍትሕ ምንጭ ናት ተብላ ትታመን ስለነበር ተቀማጭነቱን አዲስ አበባ ያደረገውና ተዘዋዋሪ ችሎት አንኳን ያላደራጀው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሁሉንም ጉዳዮች እያስቀረበ መዳኘነቱ የጥንቱን የአዲስ አበባ የፍትሕ ምንጭነት ሥነልቦና መልሶ እንዲያቆጠቁጥ በር የሚከፍት አንዳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል በርግጥ የሰበር ፋይሉን ለመክፈት በቴክኖሎጂ እገዛ ባለጉዳዮች አዲስ አበባ መሄፄድ ሳያስፈልጋቸው በአቅራቢያቸው የክልል ዋና ከተማ ተገኝተው ፋይል ሊከፍቱ ሊደመጡ ይችላሉ ሊባል ይቻል ይሆናል በዚህ ረገድ በ ዓም ለተከበረው የፍትሕ ሳምንት በዓል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባቀረበው ሪፖርት በ ዓም መዝገቦች በ ዓም ስድስት ወራት ብቻ ደግሞ መዝገቦች በኢፋይሊንግ ሥርዓት በ ሃበ እንደተከፈቱ ጠቅሷል እንዲህ ያለ አማራጭ የፋይል አከፋፈት ሥርዓት ማመቻቸቱ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን የሚያስመሰግነው ነው ሆኖም ይህ አሠራር በተለያዩ ምክንያቶች የተጠበቀውን ያህል ውጤታማ አይደለም አንደኛ አቤቱታው ያስቀርባል አያስቀርብም የሚለውን ለማስወሰን ባለጉዳዩ ራሱ ወይም ጠበቃው አዲስ አበባ መፄዱ የማይቀር ነው ሁለተኛ የማኅበረሰባችን ልማድ ሆኖ ዳኛን በቪዲዮ ግንኙነት በኩል ከማነጋገር ይልቅ ባለጉዳዮች በግንባር ቀርበው ዳኛው የሚለውን ከአፉ በቀጥታ በዚህ ረገድ ሊጠቀሱ ከሚችሉት ጥቂቶቹ የሰበር ችሎቱ መዝገቦች ውስጥ የመዝገብ ቁጥር ይገኙባቸዋል ሣ በአወዛጋቢነታቸው ሊጠቀሱ ከሚችሉ የሰበር ሰሚ ችሉቱ በአሠሪና ሠራተኛ ሕግ ዙሪያ ከሰጣቸው የሕግ ትርጉሞች ውስጥ የመዝገብ ቁጥር ጥቂቶቹ ናቸው የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነሂር ኪ ከ ከርበፀር ከሀ መስማት ብሶታቸውን በአካል ዳኛው ፊት ቀርበው ማስረዳት የበለጠ ተደማጭነትና ተዓማኒነት የሚያስገኝላቸው የሚመስላቸው ወገኖች ቀላል ቁጥር የሚይዙ አይደሉም ሦስተኛ የቪዲዮ ቴክኖሎጂው በቀጠሮው ዕለት በኃይል እጥረት ወይም በሌላ ቴክኒካዊ ችግር ምክንያት አገልግሎት ስለመስጠቱ ማንም እርግጠኛ ሊሆን ስለማይችል ተለዋጭ ቀጠሮ ለማስቀረት ሲባል አዲስ አበባ በግንባር መቅረብን የሚመርጡ ብዙ ናቸው አራተኛ በግንባር አዲስ አበባ ቢቀረብም ሆነ አዲስ አበባ መምጣት ሳያስፈልግ በቴክኖሎጂ እገዛ ውሳኔ ቢሰጥ ያው ዞሮ ዞሮ የፍትሕ መጨረሻ ምንጭ አዲስ አበባ ነው የሚል አሳቤ መፍጠሩ አይቀርም ሲጠቃለል አሁን በሥራ ላይ ያለው የሰበር ሰበር አሠራር ሰበር ሰሚ ችሎቱን በጉዳዮች ጫና ጠፍሮ ይዞ መላወሻ ያሳጣ ሰበር ሰሚ ችሉቱ ግዙፉን ደንና ጫካ ማየትና መመርመር ሲገባው በቁጥቋጦዎች ላይ አንዳንዴም በቅጠላ ቅጠል ላይ እንዲያተኩር የሚያደርግ አዲስ አበባ የፍትሕ መነሻና መድረሻ ከተማ ናት የሜል ታሪካዊ አስተሳሰብ መልሶ እንዲያቆጠቁጥ እያደረገ ያለ ክንውን ነው ማለት ይቻላል ቀጥለን እንዲህ ላለው አሠራር መሠረትና ምክንያት ተደርገው የሚወስዱትን ነጥቦች አንመረምራለን ለሰበር ሰበር ወቅታዊ አሠራር የሚቀርቡ ምክንያቶች በክልል ሕግ መሠረት ታይተው የተወሰኑ የክልል ጉዳዮች በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት እንዲመረመሩ እየተደረገ ላለው አሠራር በምክንያታዊነት የሚቀርበው አንዱ ነጥብ በሕገ መንግሥቱና ሕገመንግሥቱን ለማስፈጸም በወጡ የሕግ ሰነዶች የተፈቀደ ድርጊት በመሆኑ ነው የሜል ነው ለዚህም በዋናነት የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ በሕገ መንግሥታዊ መሠረትነት ይቀርባል ይህ አንቀፅ እንደሚከተለው ይነበባል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፌዴራል ጉዳዮች ላይ የበላይና የመጨረሻ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ ጉዳይ ላይ የበላይና የመጨረሻ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ እና የተጠቀሰው ቢኖርም ሀ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትን ማናምውም ዖመጩረሻ ውጎኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን ይኖረዋል ጀዝሩ ሕፇ ይወቃናጳ አጽንኦት የተጨመረ ለ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትን ማናቸውም የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን ይኖረዋል ጀሣሩ ጋፇ ይወታሩጳሷ እነዚህን ሦስት የሕገ መንግሥት ንዑሳን አንቀጾች መሠረት በማድረግ በተለይም ለንዑስ አንቀጽ ሀ ልዩ ትኩረት በመስጠት የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ በሰበር የማየት ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰበር ታይቶ ያበቃለትንም ጭምር ሊያስተናግድ ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን አለው የሚል ምክንያት እየቀረበ ነው ለዚሁ የክርክር መስመር ማጠናከሪያነት ሕገ መንግሥቱ ሲፀድቅ የተያዘ ቃለ ጉባዔ የሰበር ሰበር እንደሚኖር ያመላከተ በመሆነ ለድርጊቱ ሕጋዊነት በማጣቀሻነት ይቀርባል ከዚህም አልፎ ሕገ መንግሥቱ ሮረሃሀሩ ጋፇ ይወፅዕናጳ ስለሚልና በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ደግሞ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመደበኛ ችሎት ወይም በይግባኝ አይቶ የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠባቸውን ጉዳዮች ሊያይ የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት ዓምፊዴራል ኔጋሪታ ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር አንቀጽ ዝኒ ከማሁ እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ እንደሚችል ስለሚደነግግ ይህ ሐረግ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሉት እንደ ሥልጣን ምንጭነት ይወሰዳል ሁለተኛውና ሌላው ምክንያት ተደርጎ የሚገለፀው አንዳንድ ክልሎች በጠቅላይ ፍርድ ቤቶቻቸው ውስጥ የሰበር ሰሚ ችሎት አላቋቋሙም በዚህ ሁኔታ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ውሳኔ በበታች ፍርድ ቤቶች ሲሰጥ በሰበር ማረም የሚቻልበት ሁኔታ ስለማይኖርና ዜጎች በዚህ ረገድ መፍትፄ ሊሰጣቸው ስለሚገባ የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት መኖር ይህንኑ በክልሎች ሊሸፈን ያልተቻለ ክፍተት ለመድፈን ያገለግላል የሚለው ክርክር ነው ሦስተኛው ምክንያት ደግሞ የራሳቸውን የሰበር ችሎት ባቋቋሙ ክልሎች ውስጥም ቢሆን በፍርድ ውሳኔዎች ላይ አልፎ አልፎ የጥራት ጉድለት ብቻ ሳይሆን ጉልህ የሆነ የፍትሕ መጓደል የሚንፀባረቅባቸው ሁኔታዎች ስለሚያጋጥሙ ይህን የመሰሉ ውሳኔዎች በፌዴራል ደረጃ በሰበር እየታዩ ካልተስተካከሉ በቀር በአገር ደረጃ ፍትሐዊነት ማስፈን እንደማይቻል ይገልጻል ስለሆነም የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት እነዚህን በመሰሉ ጉዳዮች ጣልቃ መግባቱ ተገቢ ነው ሲባል ይደመጣል በዚህ ዙሪያ በመጨረሻ የሚነሳው ነጥብ በክልል ሰበር ሰሚ ችሉቶች ታይተው የተወሰኑ ጉዳዮችም ቢሆነ በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት ዳግም ተመርምረው በሚወሰኑበት ጊዜ አንድ ወጥና አገር አቀፍ የሕግ አተረጓጎም ሥርዓት እንዲኖር ስለሚያስችል የሰበር ሰበሩ ክንውን ተገቢ ነው ተብሉ ይቀርባል ከላይ በምክንያትነት የቀረቡት ሦስት ነጥቦች ያላቸውን ሕጋዊ ተቀባይነትና ተገቢነት ከዚህ ቀጥለን በክፍል እና እንመረምራለን ሕገ መንግሥቱና ዝርዝር ሕጎች የሰበር ሰበር የሚፈቅዱ መሆን አለመሆኑ በክልል ሕጎች መሠረት የሚሰጥ ዳኝነትን የማረም የሰበር ሥልጣን ለሰበር ሰበር ሥርዓት እንደ ሕገ መንግሥታዊ መሠረት ተደርጎ የተወሰደው የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ነው የሚቀርበው ዋነኛ መከራከሪያ ነጥብም የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር የማየት ሥልጣን ይኖረዋል ስለሚል ይህ ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ በክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ተመርምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ያረፈበትንም ይጨምራል የሚል ነው ይህንኑ የክርክር መስመር ለማጠናከር የሚቀርበው ዛሳብ ይህ የሕገ መንግሥት ድንጋጌ በረቂቅ ደረጃ ሕገ መንግሥቱን ባፀደቀው በሕገ መንግሥት ጉባዔ ፊት ቀርቦ ውይይት በተደረገበት ግዜ የተያዘው ቃለጉባዔ የሰበር ሰበር ይፈቅዳል በሚል የሚቀርብ ነው የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በዚህ ነጥብ ላይ የተያዘውን ቃሉጉባዔ የማየትና የማንበብ ዕድል አጋጥሞታል በርግጥ የቃለጉባዔው አዘጋገብ የተናጋሪውን ስምና የተወከለበትን ክልል ወይም ድርጅት እየጠቀሰ አንዲህ የሚል አስተያየት ሰጠ የሚል የቃለጉባዔ አያያዝ ሥርዓት የተከተለ በመሆኑ በአያንዳንዱ ጉዳይ የሕገ መንግሥት ጉባዔውን ዛሳብና ፍላጎት ያንፀባርቃል ወይ። የሜል ስጋት የሚያጭር ጉዳይ አለበት ነገር ግን ከቃለጉባዔው በተሻለ መልክ የተደራጀ የሕገ መንግሥቱን አፅዳቂዎች ዛሳብና ፍላጎት የሚያንጸባርቅ በዘበበክበ ዐ ከ ከጪጠ ዐ ካ ዕበዚቨበ ሌላ አማራጭ ሰነድ ስለሌለ ቃለጉባዔውን መሠረት ከማድረግ ውጪ ሌላ መፍትሄ አልተገኘም በመሆኑም ቃለጉባዔው ከአንድ የሕገ መንግሥት ጉባዔ አባል የቀረበውን አስተያየት በስፋት የመዘገበ ሲሆን አሁን ለተያዘው ነጥብ አግባብነት ያለው የአስተያየቱ ክፍል እንደሚከተለው ይነበባል ሕገመንግሥቱን ለማፅደቅ በተደረገው የሕገ መንግሥት ጉባኤ አባላት ውይይት ወቅት ይህ ነጥብ ጎልቶ ወጥቶ ነበር የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበፀር ከ በክልል ሰበር ችሎት የሚታየውን ጉዳይ የመጨረሻ ነው ማለት አለመሆኑንና ጉዳዮቹን መጀመሪያ የክልል ሰበር ያያቸዋል ማለት እንደሆነ ጉዳዮቹ እዚያም በክልሉ እልባት ካገኙ ጥሩ ያለበለዚያ ግን የፌዴራሉ የሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን እንዳለው ከዚህም ሌላ ያዕሳሐ ያዕዐር ቻታሥሦሥ መኝሂፒ ያፌዴራታ ያሰህር ታሥፖ ጫናፇ ዳጎደሟፇ ጉዳዮችም በትክክል እልባት ሊያገኙ እንደሚችሉ አስረድተዋል አጽንኦት የተጨመረ በማያያዝም የፌዴራሉ የሰበር ችሎት መኖር አስፈላጊነት ፅሮ ፅፇፉፍና ለሄድ ወም ይአሃ ፖረገም ዳዲናር ቋሟማድረፇ መያፖት ይሀሆሃ ሐማድረፇም ያሬፌዴራል ያዕህሮና ታታፖ ያድ መሂ ዳ ስለዚህ በክልልም ሆነ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የመጨረሻ ውሳኔ ላይ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ካለ ጉዳዩ በሰበር መታየት እንዳለበት ቃለጉባዔው ይገለጻል አጽንኦት የተጨመረ ከዚህ በላይ ዘርዘር ብሎ ከተቀመጠው የሕገ መንግሥት ቃለጉባዔ ይዘት መገንዘብ የሚቻለው ሕገ መንግሥቱን ያፀደቀው ጉባዔ በክልል ደረጃ በሰበር ሰሚ ችሎት የታየና የመጨረሻ ውሳኔ ያረፈበት ጉዳይ በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎትም ዳግም ሊታይ አንደሚችል ማመልከቱን ነው እንዲህ በማድረግም የሕገ መንግሥት ጉባዔው አባላት የፌዴራሉን የሰበር ሰሚ ችሎት የሥራ ጫና መቀነስ እንደሚያስችልና በአገር አቀፍ ደረጃም አንድ ወጥ የሕግ አተረጓጎም ሥርዓት ለመፍጠር ያስችላል የሚል እምነት አሳድረው እንደነበር ተመልክቷል ነገር ግን እነዚህ ሁለት ምክንያቶች የክልል ጉዳይን በፌዴራል ሰበር ሥርዓት እንዲመረመር ለማድረግ በምክንያትነት ሊቀርቡ የሚችሉ አይደሉም ምክንያቱም አንደኛ የሰበር ሰበር መኖሩ የፌዴራል ሰበር ችሎትን የሥራ ጫና ይቀንሳል የሚለው አባባል ትክክል አይደለም ምክንያቱም በክልል ሰበር ቀርቦ ያልተሳካለት ተከራካሪ ወገን ምንም ገደብ ስለሌለው ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት መሄዱ አይቀርም ፍርድ ቤት በባህርዩ ረቺና ተረቺ የሚለይ ተቋም ስለሆነ የተረታው ቅር መሰኘቱ አይቀርም በኅብረተሰባችን የተሟጋችነትና መረታትን እንደውርደት የመቁጠር ዝንባሌም እዚህ ላይ ግምት ውስጥ ሊገባ ይገባዋል በመሆኑም የሚቀነስ የሥራ ጫና አይኖርም ይልቁንም የሥራ ጫና ይቀነስ የነበረው በክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ታይቶ የተወሰነ ጉዳይ በፌዴራል ሰበር ዳግም ሊመረመር አይችልም ቢባል ነበር በሁለተኛ ምክንያትነት የቀረበው ማለትም አንድ ወጥና አገር አቀፍ የሕግ ትርጉም ለመፍጠር የሚለውም ቢሆን የሰበር ሰበር ለማደራጀት አሳማኝ ምክንያት አይደለም በርግጥ የፌዴራል ሕግ አገር አቀፍና አንድ ወጥ የሕግ ትርጉም እንዲኖረው ማድረግ ይገባል ነገር ግን የፌዴራል ሕግ ማለት የፌዴራል መንግሥት የሚያወጣቸው ሕጎችና ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እንጂ የክልል ሕጎችን የሚመለከት አይደለም የክልል ሕግ ክልላዊ ወጥነት ያለው የሕግ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል እንጂ አገር አቀፍና አንድ ወጥ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል የሚባል አይደለም መጀመሪያውኑ የክልል ጉዳይ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ፋይዳ ብቻ ስላለው ነው በአንድነት ውስጥ ልዩነት ህበቨ ባ ዐበክሼቪ ከሚገለፅባቸው የፌዴራል አደረጃጀት ውበቶች አንዱ ይህ ነው ስለሆነም ስለሰበር ሰበር አስፈላጊነት የቀረበው ሁለተኛ ምክንያትም ተገቢነቱ ለፌዴራል ሕጎች እንጂ ለክልል ሕጎች አይደለም የፌዴራል ሕግ ከሆነ ደግሞ መጀመሪያውኑ በክልል ሰበር ሊመረመር የሚገባው አይደለም ምክንያቱም በሕገ መንግሥቱ መሠረት በፌዴራል ሕጎች ላይ የመጨረሻ ትርጉም መስጠት ያለበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው በርግጥ የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት በክልሉ ውስጥ የሰበር ሰሚ ችሉት ካለ አንድ ጉዳይ በዚያው ክልል በሰበር ሳይመረመር ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ሊቀርብና ሊስተናገድ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ጉባዔ ቃለ ጉባዔ ጥራዝ ገጽ ዝኒ ከማሁ የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ አይገባም የሚል አቋም በ ዓም ወስዲል በዚህ ጸሐፊ እምነት ግን ተከራካሪ ወገኖች ለክርክራቸው መሠረት ያደረጉት የፌዴራል ሕግን ከሆነ መጀመሪያውኑ የክልል ጉዳይ ስላልሆነ ወደ ክልል ሰበር ሰሚ ችሎት መቅረብ የለበትም ነው ምክንያቱም በሕገ መንግሥቱ ድንጋጌዎች መሠረት የክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት በክልል ሕግ እንጂ በፌዴራል ሕግ ላይ የመጨረሻ ትርጉም መስጠት አይቻለውም የሆነ ሆኖ የሰበር ሰበር እንዲኖር በምክንያትነት የቀረቡት የሕገ መንግሥት ጉባዔው ሁለት ነጥቦች አሁን እየተሠራበት ያለውን የሰበር ሰበር አሠራር የሚደግፉ አይደሉም ምክንያቱም አንደኛ በክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ታይተው ያበቃላቸው ጉዳዮች በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት በድጋሚ አየተመረመሩና ውሳኔ እአያረፈባቸው ባለበት ሁኔታ የፌዴራሉን ሰበር ችሎት የሥራ ጫና በመቀነስ ረገድ የሰጡት ጥቅም የለም ሁለተኛ አገር አቀፍና አንድ ወጥ የሕግ ትርጉም መኖር ያለበት ለፌዴራል ሕጎች ብቻ ስለሆነ በክልል ሕጎች መሠረት የተስተናገዱትን ጉዳዮች በፌዴራል ሰበር ለመመርመር የሚያስችል ምክንያት አልነበረም በመሆኑም በቃለጉባዔው የተመዘገበው ውሳኔና ለውሳኔው መሠረት የሆኑት ምክንያቶች ባለተጣጣሙበት ሁኔታ በወቅቱ በጉዳዩ ላይ በቂ ግንዛቤ አልነበረም ከሚባል በስተቀር የሕገ መንግሥት ጉባዔ አባላት አሁን እየተሠራበት ያለውን የሰበር ሰበር አሠራር ፈቅደውታል ፈቅደውም ተቀብለውታል ማለት አይቻልም ሕገ መንግሥቱ የሰበር ሰበር ፈቅዷል ብለን እንኳ ብንነሳ ሕገ መንግሥት በባህርዩ የመሠረታዊ መርሆዎች ሀህበጠፀከ ሀዘበር ስብስብ በመሆነ ለአፈጻጸሙ ዝርዝር ሕግ የሚያስፈልገው ነው ለዚህም ይመስላል በሕገ መንግሥቱ አንቀፅ ሀ ሥር ሃርፍ ይወፅናጳ የሚል ዓረፍተ ነገር እንዲታከልበት የተደረገው በመሆኑም ሕገ መንግሥቱን በተሟላ ሁኔታ ለማስፈፀም ለዚሁ ዓላማ የታወጁ ድንጋጌዎች ካሉ ማፈላለግ ይገባል ማለት ነው ሕገ መንግሥቱ በ የፀደቀ ሲሆን እሱን ተከትሎ ማለትም በ ዓም የታወጀው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ሃርሃሩ ዕጩጋሃ ይወፅፍሳ ተብሎ በሕገ መንግሥቱ ቃል የተገባለትን ርዕሰጉዳይ ለማሳካት ከወጡት አዋጆች አንዱ ስለመሆኑ ከይዘቱ መናገር ይቻላል የአዋጁ አንቀፅ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የሰበር ሥልጣን የሚገልጽ ሲሆን በዚሁ አንቀጽ ውስጥ የፌዴራል ሰበር ችሎቱ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መደያዕኛ ሃታሦፖ ወይም ፀያሃ ጴፀዞዖ የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠባቸውን ጉዳዮች በሰበር የማየት ሥልጣን እንዳለው ተመልክቷል አጽንኦት የተጨመረ ለሰበር ሰበር መሠረት ተደርገው ከተወሰዱት የሕግ ድንጋጌዎች አንዱና ዋነኛው ይህ ድንጋጌ ነው በዚህ ጸሐፊ እምነት በክልል ፍርድ ቤቶች በሰበር ታይቶ የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠበትን ጉዳይ በፌዴራል ሰበር ለመዳኘት ይህ ድንጋጌ የሚያስችል አይደለም ለዚህም ሁለት ምክንያቶች አንስቶ ማየት ይቻላል በአዋጁ መሠረት በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታይተው በፌዴራሉ ሰበር አንዲታዩ የተወሰኑት ጉዳዮች አንደኛ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመደበኛ ችሎት የመረመራቸው ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ በይግባኝ ሰሚነቱ አይቶ የመጨረሻ ውሳኔ የሰጠባቸው ጉዳዮች ብቻ ናቸው በየክልሉ በወጡት የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጆች መሠረት የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳዮችን በሦስት ደረጃዎች የማየትና የማስተናገድ ሥልጣን አለው አንደኛ በመደበኛ ደረጃ ቨክ። አሁን ባለው አሠራር እንዲህ ዓይነት ክስ ሲያጋጥም የሥረነገር ሥልጣን ባለው የክልል ፍርድ ቤት ይስተናገዳል በይግባኝም ከፍ ወዳለ የክልል ፍርድ ቤት ይኬዳል እንዲህ እያለም ወደ ክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ይቀርባል ከዚያም በአንደኛው ወገን አመልካችነት ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት የሚቀርብበትን ሁኔታ ማየት የተለመደ ነው ይህም የሰበር ሰበር መሆኑ ነው ነገር ግን እንዲህ ባለ ሁኔታ የሰበር ሰበር ስለሚሆን የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ሊቀበለው አይገባም ከተባለ የፌዴራል ሕጉ በክልል ፍርድ ቤት የመጨረሻ ትርጉም ተሰጥቶበት ሊያበቃ ነው ይህ ደግሞ የፌዴራሉ ሕግ አገራዊና አንድ ወጥ አተረጓጎም እንዳይኖረው የሚያደርግ ሁኔታ ይፈጥራል ከሕገ መንግሥቱ አኳያም ሲታይ በፌዴራል ሕግ ላይ የመጨረሻና አስገዳጅ ትርጉም መስጠት ያለበት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው የሚለውን ግልፅ ድንጋጌ የሚጋፋ ይሆናል በመሆነም የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት እነዚህን የመሳሰሉ ጉዳዮችን የማስተናገድ መብትም ኃላፊነትም አለው ይልቁንም የፌዴራል ሕግ መሠረት ተደርጎ የተወሰነ ጉዳዮችን በሰበር ማስተናገድ የሌለበት የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት ነው ምክንያቱም ሰበር በባህርዩ በሕጉ ላይ የመጨረሻ ትርጉም የመስጠት ኃላፊነት እንደመሆኑ የክልል ፍርድ ቤት በፌዴራል ሕግ ላይ የመጨረሻ ትርጉም መስጠት አይቻለውም ስለዚህ የወንጀል ሕግ የአሠሪና ሠራተኛ ሕግ የጉምሩክ ሕግ እንዲሁም የንግድ ሕግና የመሳሰሉትን መሠረት በማድረግ ውሳኔ የተሰጠባቸው የክልል ጉዳዮች ቢኖሩ ጥቅም ላይ የዋለው ሕግ የፌዴራል ሕግ ስለሆነ ይህ ሕግ በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥና መተርጎም የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት ሥልጣን ነው ማለትም የክልል ሰበር ሰሚ ችሎቶች እነዚህን የመሳሰሉ ጉዳዮች ሊያስተናግዱ አይገባም ስለሆነም በፌዴራል ሕግ የሚዳኙ ጉዳዮችን የክልል ሰበር ሰሚ ችሎቶች እንዳያዩ በማድረግ በዚህ ረገድ የሚከሰተው የሰበር ሰበር ሊቀር ይገባል በአጭሩየፌዴራልና የክልል ሰበር ችሎቶች በየሥልጣን ወሰናቸው ቢከለሉ የሰበር ሰበር የማይኖርበትን ሁኔታ መፍጠር ይቻላል ከዚህ በመቀጠል ለሰበር ሰበር መኖር በምክንያትነት የቀረቡትን ሌሎች ነጥቦች ተገቢነት እንመረምራለን የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት በፌዴራል ሰበር መታረም ይገባዋል የሚለውን በተመለከተ የአንዳንድ የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች መሠረታዊ የሕግ ስህተት የሚንፀባረቅባቸው ስለሆነ በፌዴራል ሰበር መታረም ይገባቸዋል የሚለውን በተመለከተ በርግጥ ከአንዳንድ ክልሎች ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ የሚቀርቡ ጉዳዮች በክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ታይተው የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠባቸው ናቸው ቢባሉም በመለስተኛ የሕግ ባለሙያ እንኳ ታይተው የተወሰኑ ስለመሆናቸው ጥርጣሬ የሚፈጥር ይዘት ይታይባቸዋል እንዲያውም አንዳንዴ የሰበር ሰበር እንኳንም ኖረ የሚያሰኝ ሁኔታ ይከሰታል ከክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ወደ ፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት መቅረብ የማይቻል ቢሆን ኖሮ እኮ ይህ የክልል ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዳለ ተፈፃሚ ይሆን ነበር ማለት ነው የሚያሰኝ የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ አልፎ አልፎ ያጋጥማል መሠረታዊ የመደመጥ መብት ያልተከበረባቸው ያልተጠየቀ ዳኝነት የተሰጠባቸው የተቆጠሩ ማስረጃዎች ሳይቀርቡና ሳይደመጡ ውሳፄ የተሰጠባቸው መያዝ ያልነበረበት ጭብጥ ተይዞ ውሳኔ የተሰጠባቸውና የመሳሰሉት ብዙ መሠረታዊ ግድፈቶች የተፈፀሙባቸው ውሳኔዎች ያጋጥማሉ በመሆኑም ይህ ስጋት ተገቢ ትኩረት የሚጠይቅ ስለመሆኑ የዚህ ጽሁፍ አቅራቢም ይስማማበታል እንዲያውም ለሰበር ሰበር መኖር እንደ ምክንያት ከሚቀርቡት ነጥቦች መካከል ይህ ነጥብ ሚዛን የሚደፋ ይመስላል የአንዳንድ ክልሎች የዳኝነት ዘርፍ አቅም ማነስ መፍትሄው ምን ሊሆን ይገባል በሚለው ላይ የፃሳብ ልዩነት ያለ ይመስላል የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት እያከናወነ ያለውን ማለትም በክልል ሰበር የታዩትን ጉዳዮች ዳግም በሰበር የማየትን አሠራር አጠናክሮ መቀጠል ለችግሩ መፍትሄ እንደሆነ አንዳንዶቹ ሲገልጹ ይደመጣል ይህ ግን ፍትሕ የሚገኘው ከፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ነው የሚል የሞራል ልዕልና ጠዐ ከከ ሀበ የሰነቀ አመለካከት ነው ሆኖም እንዲህ ዓይነት አመለካከት ሁልጊዜ ትክክል ነው ማለት አይደለም ምክንያቱም የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ከወሰነ በኋላም ቢሆን ጸረ ለማን አቤት ይባላል። እየተባለ ሊሆን አይገባም ስለሆነም በፍትሐ ብሔር ሕጉ ውስጥ ያሉት የሕግ ዘርፎች ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛዎቹ እንደነ ቤተሰብ ውርስ ንብረት ውልና የመሳሰሉት የክልል ጉዳይ ስለሆነ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የክልል ሕግ አንደሆነ ነው ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው ምክንያቱም በሕገ መንግሥቱ ውስጥ በፌዴራሉ ሕግ አውጪ አካል ሕግ እንዲወጣላቸው የተመደቡት የወንጀል የአሠሪና ሠራተኛ የንግድ ሕግና የመሳሰሉት ናቸው ከአነዚህ ውጪ ያሉት የሕግ ዘርፎች በመርህ ደረጃ የክልል ጉዳዮች መሆናቸው ነው ከዚህም በተጨማሪ አዋጅ ቁጥር የፌዴራል መንግሥት ሕጎች የሚለውን ሲተረጉም ሕገ መንግሥቱን የማይቃረኑና በሕገ መንግሥቱ ላይ የተጠቀሱትን ፊዴራጳቋ መያፇጋሥፉ ሥጳማፇሃ ጳኋልቋ ሥፖሂ ያት ፖሦዳሎቻሃ ዖሟመሰጎያታ ያሥራ ይ ይታ ፇጋሮ ጋቻ ይጨምራጳ ብሎ ተርጉሞታልኝ በመሆኑም ነባር ሕጎች የፌዴራል ወይም የክልል መሆናቸውን መወሰን የሚቻለው ሕጎቹን ያወጣቸው ማነው የሚለውን በማየት ሳይሆን ሕገ መንግሥቱ በፌዴራልና በክልል ሕግ የማውጣት ሥልጣን ክፍፍል ረገድ የደነገገውን በማየት ነው የክልል የተባሉት ጉዳዮች በባህርያቸውና በይዘታቸው አካባቢያዊ ናቸው በተለይም የፌዴራሉ ሰበር ችሎት ዳኞች የሁሉንም ክልሎች ባህላዊና ማኅበራዊ ሁኔታዎች በተመለከተ ከክልሉ ዳኞች የላቀ እውቀት ይኖራቸዋል ብሎ መገመት አይቻልም በትምህርት ዝግጅትም ሆነ በሥራ ልምድ ረገድ በክልል ውስጥ በዳኝነት ሥራ በተመደቡትና በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ዳኞች መካከል የጎላ ልዩነት የለም በመሆኑም ሁሉም ጉዳዮች በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ካልተመረመሩ ፍትሕ አይገኝም ብሎ መከራከር አግባብነት የለውም ይልቁንም የፌዴራሉ የሰበር ሰሚ ችሎት ዳኛ የማያውቀውን ባህልና ቋንቋ መሠረት ያደረገውን የክልል ሕግ ሲተረጉም የመሳሳት ዕድሉ ሰፊ ነው በርግጥ በአሁነ ወቅት የክልል ሕጎች ማለት ከሞላ ጎደል ወደ ክልሉ ቋንቋ የተተረጎሙ የፌዴራል ሕጎች ናቸውና የፌዴራሉ የሰበር ዳኛ ሕጉን በመተረጎም ረገድ ችግር አይገጥመውም ልንል እንችል ይሆናል ክልሎች የራሳቸውን ሕጎች ባወጡባቸው ርዕሰ ጉዳዮችም ቢሆን የፌዴራሉን ሕግ በሞዴልነት ስለተጠቀሙ ብዙም የተለየ ሕግ የላቸውም እንዲህ ዓይነት አሠራር ግን አሁን ባለበት ሁኔታ የሚቀጥል ላይሆን ይችላል ሕገመንግሥት የዛሬ ብቻ ሳይሆን የነገም የበላይ ገዥ ሰነድ በ ዐርሀጠበከ መሆን ስለሚገባው የሕገ መንግሥት አተረጓጎማችንና አፈፃፀማችን ይህንኑ ሊመጣ የሚችል ያልተለመደና አዲስ ክስተት የሚቀበልና የሚያስተናግድ መሆን ይገባዋል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሁሉም የኢትዮጵያ ሕጎች ባህሎችና ቋንቋዎች ላይ የተሟላ ዕውቀትና ግንዛቤ ይኖረዋል ተብሉ ስለማይታመን የፌዴራል ሕግ ተፈጻሚ ከሚደረግባቸው ጉዳዮች ውጭ የክልል ሕጎች በሚተገሩባቸው ጉዳዮች ውሳኔ ላይ ባለሥልጣን ልሀዘክዐዘከ ሊሆን አይቻለውም አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ይመለከቷል የቤተሰብ ሕግን በምሳሌነት ብንወስድ ክልሎቹ የየራሳቸው የቤተሰብ ሕግ ያወጁ ቢሆንም ከሞላ ጎደል በሞዴልነት የወሰዱት የፌዴራሉ ሕግ አውጪ አካል ለአዲስ አበባና ለድሬዳዋ አስተዳደሮች ያወጀውን የቤተሰብ ሕግ ስለሆነ ተመሳሳይነት አላቸው የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበፀር ከሀ በአንዳንድ ክልሎች የሰበር ሰሚ ችሎት አለመቋቋሙንና የሰበር ሰበር አንድ ወጥ የሕግ አተረጓጎም እንዲኖር ማስቻሉን በሚመለከት አንዳንድ ክልሎች የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ያላቋቋሙ ስለሆነ ክፍተቱ በፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉት ሊደፈን ይገባል የሚለውን በተመለከተ ይህ የክርክር መስመር መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመባቸው ውሳኔዎች ሊፀኑ አይገባም እንዲያውም ሊሻሩ ይገባል ዜጎች መሠረታዊ የሕግ ስህተት በተፈጸመባቸው ውሳኔዎች መብታቸው ሊጣበብ አይገባም ከሚል መነሻ የሚንደረደር ነው ከዚህ እምነት በመነሳት በክልል የበታች ፍርድ ቤቶች የተፈፀሙ መሠረታዊ የሕግ ስህተቶች የሚታረሙበትን የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት ክልሉ ካላደራጀ ዜጎች ፍትሕ የማግኘት መብት ስላላቸው የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ሊታደጋቸው ይገባል የሚል ፃሳብ ይቀርባል ስጋቱ ተገቢ ነው ትኩረትም ሊሰጠው የሚገባ ነው ነገር ግን የአስተሳሰቡ ቅኝት ሰበር ከሌለ ፍትሕ የለም የሚል እንደምታ ያለው ይመስላል ይህ ብዙ ያነጋግራል ለጊዜው ግን ዋና ነጥባችን ስላልሆነ እናልፈዋለን የሆነ ሆኖ ይህ የመከራከሪያ ነጥብ ቀደም ብሎ ለነበረ ሁኔታ ያገለግል እንደሁ እንጂ በአሁኑ ወቅት መሠረት ያለው ስጋት አይደለም ምክንያቱም ሁሉም ክልሎችና ሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች የየራሳቸው ሰበር ሰሚ ችሉት አቋቋመዋል የየራሳቸውን የክልል ሰበር ሰሚ ችሉት ባያቋቋሙ ኖሮም ክፍተቱ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሉትን ጣልቃ ገብነት የሚጋብዝ ጉዳይ መሆን አልነበረበትም ቀደም ሲል እንደተገለፀው የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትን በክልል ጉዳዮች የተሰጠ የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን ይኖረዋል ሯሃሩ ሕፇ ይወፅዕናሳ ተብሎ በፌዴራሉ ሕገ መንግሥት ውስጥ ተደንግጓል በዚህ ድንጋጌ መሠረት በክልላቸው ውስጥ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ውሳኔ የሚያርም የሰበር ችሎት የማቋቋም ኃላፊነት ለክልሎች ተሰጥቷል ማለት ነው የዚህ ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ ዓላማና ግብ የዜጎችን ፍትሕ የማግኘት መብት በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ አመቺ የዳኝነት ሥርዓት መፍጠር ነው በዚሁ ረገድ በማንኛውም ደረጃ የሚገኙ የፌዴራል መንግሥትና የክልል ሕግ አውጪ ሕግ አስፈፃሚና የዳኝነት አካሎች ፍትሕ የማግኘት መብት ያለበትን የሕገመንግሥቱ ምዕራፍ ምዕራፍ የማክበርና የማስከበር ኃላፊነትና ግዴታ እንዳለባቸው ሕገ መንግሥቱ ደንግጓል ይህ የሕገመንግሥት ድንጋጌ በክልል የዳኝነት አካላትም ላይ ግዴታ የጣለ ስለመሆኑ አያጠያይቅም በመሆኑም የክልል የበላይ ፍርድ ቤቶች የክልል ሰበር ሰሚ ችሎት እንዲያደራጁ ሕገ መንግሥቱ ስለሚያስገድድ ይህንኑ ግዴታቸውን እንዲያከናውነ ማስገንዘብ ይገባል እንጂ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ፍትሕ በመስጠት ረገድ የተለየ አባታዊ አደራ ሀጢጠከ ጠበ የተጣለበት ይመስል ጉዳዮቻቸውን በሰበር አያለሁ ብሎ መነሳቱ የአፃዛዳዊ መንግሥት ሥኑልቦና ህበዘቫ ጠፀበከ ጫና ያለበት ያስመስለዋል የሰበር ሰበር መኖር ሕጎቻችን አንድ ወጥ አተረጓጎም እንዲኖራቸው ያስችላል የሚለውን በተመለከተ ይህ ነጥብ ቀደም ሲል የተዳሰሰ ሲሆን በአጭሩ በአገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ የሕግ አተረጓጎም እንዲኖር የሚፈለገውና የሚጠበቀው በፌዴራል ደረጃ ተፈፃሚ መሆን ላለባቸው ሕጎች እንጂ ክልላዊ የተፈፃሚነት ወሰንና ክልላዊ ፋይዳ ላላቸው ሕጎች ሊሆን አይችልም አገር አቀፍ ተፈፃሚነት የሚኖራቸው ሕጎች ደግሞ የፌዴራል ሕጎች ናቸው የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ ዝኒ ከማሁ አንቀፅ እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ ስለሆነም ክልላዊ ተፈፃሚነት ብቻ ያላቸው ሕጎች በአገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ አተረጓጎም እንዲኖራቸው ይፈለጋል ተብሉ ሊታሰብ አይችልም ምክንያቱም መጀመሪያውንም ቢሆን ሕገ መንግሥቱ ጉዳዩን በክልል ጉዳይነት ሲፈርጀውና በክልል ሕግ እንዲወጣለት ሲወሰን በአገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ አተረጓጎም እንዲኖረው ተፈልጓል ተብሎ ሊወሰድ አይገባም ይልቁንም እንደየክልሉ ሁኔታ የተለያየ ሕግና አተረጓጎም እንዲኖር ይፈቅዳል ይቀበላል ማለት ነው የፌዴራል ሥርዓት አንዱ ውበቱ ይህንኑ አንድነትና ብዝፃነት ማስተናገድ መቻሉ ነው ስለዚህ በአገር ደረጃ አንድ ወጥ የሕግ አተረጓጎም ሥርዓት እንዲኖር የሚፈለገው ለፌዴራል ሕጎች እንጂ የክልል ሕጎችን የሚመለከት ስላልሆነ ይህንን ምክንያት አድርጎ የሰበር ሰበርን ማስቀጠል አይገባም ማጠቃለያ የሰበር ሰበርን ችግር የሚያስቀሩ ሦስት አማራጮች በፌዴራሉ ሕግ አውጪ አካል ሕግ እንዲወጣላቸው ከተመለከቱት ርዕሰጉዳዮች ውጭ ያሉት ጉዳዮች በሙሉ በክልል ደረጃ ታይተውና ተወስነው ማብቃት እንዳባቸው እንጂ እነዚህ ጉዳዮች በፌዴራሉ ሰበር ሰሚ በድጋሚ እንዲመረመሩ የሕገ መንግሥቱ ቃላትም ሆነ የሕገ መንግሥቱ አጠቃላይ መንፈስ የሚፈቅዱ አይደሉም ለሰበር ሰበር የሕግ መሠረት ተደርገው እየተወሰዱ ካሉት ሕጎች አንዱ አዋጅ ቁጥር ነው የሕጉ መጠሪያ ስምም ሆነ በመግቢያው የተመለከተው ግብ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አሠራርን ለመደንገግ የወጣ መሆኑን የሚያስረዱ እንደመሆናቸው በክልል ፍርድ ቤቶች ተፈፃሚነት የለውም በርግጥ በአዋጁ ውስጥ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በስም ተጠቅሶ የተመለከተ ቢሆንም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣኑ ለሚያከናውነው የዳኝነት ሥራ እንጂ በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትነቱ ለሚያከናውነው ተግባር አይደለም ከሕገ መንግሥቱና ከሕጉ በመለስ የሰበር ሰበር እንዲኖር በምክንያትነት የሚቀርቡ ነጥቦችም ቢሆኑ ሚዛን የሚደፉ ሆነው አልተገኙምፎ ይልቁንም የፌዴራሉን የሥልጣን ክፍፍል ሳይፈታተን በከህክ ጠበ በሕገ መንግሥቱ ማዕቀፍ ውስጥ ዘላቂና የተሻለ ውጤት ሊያስገኙ የሚችሉ አማራጭ መፍትሄዎች እንዳሉ አሳይተናል በመሆኑም አሁን ያለው የሰበር ሰበር አሠራር ሊያበቃ ይገባል አሁን እየተሠራበት ያለው የሰበር ሰበር አሠራር እንዲቀጥል ፅድል ከተሰጠው ግን ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄ ከማስነሳት አልፎ በፌዴራልና በክልሎች የሥልጣን ክፍፍል ላይ ችግር ይፈጥራል ምክንያቱም በሕግ ለክልልና ለፌዴራል ተብሎ የተከፋፈለው መንግሥታዊ ሥልጣንና አንዱ በሌላው ላይ ጣልቃ አንዳይገባ የተቀመጠው ክልከላ በሰበር ሰበር በኩል እንዲሸረሸር ዕድል ይፈጠራል ከውጤታማነት አንጻርም ቢሆን ሰበር ሰሚ ችሎቱ ከፍተኛና አገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፌዴራላዊ ጉዳዮች ዕውቀቱንና ጉልበቱን መመደብ ሲገባው በክልላዊ ጉዳዮች ተጠምዶ እንዲቀር የሚያደርገው አሠራር ነው ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ አስገዳጅና አሳማኝ የሕግ አተረጓጎም የመቅረጽ ተግባሩን ለማከናወን ያለውን ዕድል ያጣብብበታል የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሎት እስካሁን ድረስ በክልል ፍርድ ቤቶች በሰበር ተስተናግደው ፍፃሜ ያገኙትን በክልል ሕግ መሠረት የተዳኙ ክልላዊ ጉዳዮችን በሰበር ሰበር ሲመረምርና ሲወስን የቆየ ቢሆንም በችሎቱ ሥልጣን ረገድ ቀደም ሲል የነበረውን አተረጓጎም የሰበር ችሉቱ ማሻሻል ይችላል የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ አንቀጽ እንደተደነገገው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ በሚገኝ የፌዴራል ወይም በክልል ፍርድ ቤት ላይ አስገዳጅነት ይኖረዋል ሆኖም የሰበር ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን እንደገና ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር ዓም ኔጋሪሦ ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር አንቀጽ የሰበር ሰበርና ተግዳሮቶቹ ኢትዮጵያ ከ ዐነር ኪ ከ ከርበር ከ በክልል ጉዳዮች የመጨረሻው የሰበር ሥልጣን የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሆኖ ሳለ ይህን በሚጥስ አሠራር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት እነዚህን ጉዳዮች ሲያይ የነበረ ቢሆንም ቀደም ሲል ከነበረው አተረጓጎም የተለየ ትርጉም በመስጠት በሰበር ሰበር ምክንያት ወደፊት የሚፈጠሩ ችግሮችን ማስቀረት ይችላል በፌዴራል ጉዳዮች ደግሞ የክልል ፍርድ ቤቶች የሰበር ሥልጣን የሌላቸው መሆኑን በመወሰን በዚህ ረገድ የሚከሰተውን የሰበር ሰበር ስህተት ማረም ይችላል በእስከ አሁን አሠራሩም ቀደም ሲል በአምስት ዳኞች የሰጣቸውን ጥቂት የሰበር ውሳኔዎች በሰባት ዳኞች ሲሽር ታይቷል ሰበር ሰሚ ችሎቱ አሁን ባለው አሠራር የሚቀጥል ከሆነ የፌዴራሉ ሰበር ሰሚ ችሉት ድርጊት የሕገ መንግሥቱን ቃላትና መንፈስ የተከተለ አይደለም የሚል ጥያቄ ተከራካሪ ወገኖች አንስተው የሰበር ሰበርን ሕገ መንግሥታዊነት በሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ በኩል በፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲመረመር ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ሁለተኛው የመፍትፄ አቅጣጫ ነው የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዋናነት የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች የተካተቱበት አካል ስለሆነ የሰበር ሰበር የክልሎችን ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን የሚሸረሽር መሆኑን ካመነ ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት መስጠቱ አይቀርም ሦስተኛው የመፍትሄ አቅጣጫ የፌዴራሉ ሕግ አውጪ አካል የሕግ ማሻሻያ በማድረግ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ሥልጣን በፌዴራል ጉዳዮችና በፌዴራል ሕግ መሠረት ታይተው በተወሰነ ጉዳዮች ላይ ብቻ የተወሰነ መሆኑን በግልፅ ሊደነግግ መቻሉ ነው ይህ የሕግ ማሻሻያ በክልል ሕግ መሠረት ታይተው ከተዳኙ የክልል ጉዳዮች የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ በሙሉ አጁን እንዲያነሳ የሚያደርግ ነው በአሁኑ ወቅት የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አሠራር የሚደነግጉት አዋጆች የማሻሻያ ረቂቅ ተዘጋጅቶ የባለድርሻ አካላት ውይይት እየተደረገ ነው የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በክልል ሕግ መሠረት ታይተው ያበቃላቸውን የክልል ጉዳዮች በሰበር የማስተናገድ ሥልጣን እንደሌለው በአዋጁ ማሻሻያ ከተመለከተ ችግሩ ላንዴና ለመጨረሻ መቋጫ ሊበጀለት ይችላል መ እብሯሊእ ሊህ ጀህ ኣነ ህዐቪ እዐ ፎክበ ከኪ ሂ ቨኪ ከ ኮከ እኢከ ኘ ከፀ ርከሀክ ክቄሀክ ከ ር ር ዐዐኣፎቨ ሀከ ።