Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የሰባኪው ምሳሌ 2.pdf


  • word cloud

የሰባኪው ምሳሌ 2.pdf
  • Extraction Summary

አንዳንድ ቤት ራስ ባል ነውና ራስ የሆናችሁ ሴቶች ዛሬ ሥራችሁን ቀይሩ» እያሉ ያስተምራሉፅ በዚህ መካከልም አንድ የሚያስገርም ጥያቄ ተጠየቁ «እስቲ ሴቶች የበላይ ሆነው የሚያስጨንቋችሁና የሚያዚችሁ የቤቱን አስተዳደር ለሴቶች የለቀቃችሁ ሁሉ ተነሠ በዚህ ጊዜ ይህ ሰው እንዳያነብ ሰሚው ተኝቷል እንዳያቆም ዓመት ደም የፈስሳት ሴት ታሪክ ገርሞታልና መጨረሻው ድረስ አነበበ ሳያውቀውም እንባው በጉንጩ ላይ ፈስሰሰ ጓደኛውንም ቀስቅሶ በርግጥም ኢየሱስ ጌታ ነው አዳኝ ነው ብሎ ተናገረ ሁለቱም የሕይወታቸው ጌታ አድርገው ኢየሱስን አመኑት ተቀበሉት አዎ የሰውን ልብ ሊለውጥ የሚችለው ሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ እና ቃሉ ናቸው የእኛ ድርሻ መናገር ነው ጌታ አግዚአብሔር ይህንን አገልግሎት እንድንጀምር በእኒ እና በባለቤቴ ልብ ራእዩን ሲያመጣ ብዙ ጊዜ በፊቱ የቆይታ ጸሎት አድርገናል ራእዩም ከእርሱ መሆኑን ስናረጋግጥ ሰፊና ትልቅ በሆነው የማማከር አገልግሎት በ ዓም በነሐሴ ወር ተጀመረ ማቴ የምድር ጨው መጽሐፍ ቅዱሳዊ የማማከር አገልግሉት የጨመማአ ግብ ምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

ኑር ያልኩት ይኖራል ወእ ክ ህ ትጋ ጫ ፎሮ ወዕሪወሪዕዐ የመቃብር አፈር ድንግል ማርያም ዕዕዐዕዐዐዐዕዐዐ ክፍል ስድስት እግዚአብሔርን የሚስደስት ሕይወትና አገልግሎት ጌታ ልቤን እንጂ እጄን አልሰበረውም የምድር ጨው ወይስ የእንግሊዝ ጨው ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ የአርባ ቀን ዕድሌ ስኬትሬ መገለጥ ወይስ ማጋለጥ ነብር በቤታችን አለ መንፈስ ቅዱስ የለም ክፍል ሰባት እግዚአብሔርን ስለ መጠበቅ ቦክሰኛ አፍንጫውን ይሰበራል የሩቅ ሣር ለምለም መስሎ ይታል ጠብቀነው ጠብቀነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ክፍል ስምንት እግዚአብሔርን በሙሉ ኃይል ስለ ማገልገል የአሜሪካን ፕሬዚዳንት የቄሣርን ለቄሣር ኃይሌ ገብረ ሥላሴና ቀነኒሣ ክፍል ዘጠኝ እግዚአብሔርን አምኖ ከሞት ስለ መዳን ሙሉ ወንጌልን እወዳለሁ የአስቄዋ ልጆች ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ኃዕዕወዕዕዐዐዐዐዐዐዐዕዐዕዐዕዐ ጊወርጊስ ወይስ ዮሐንስ የፋሲካው በግ ኃወወወወወወ ይሉኝታ ይገድላል ክፍል አሥር ለእግዚአብሔር ስለ መሰጠትና መስጠት ኮርሸምሸምሸምሸምሸም ኢንቨስተሩ የፈረንጅ ላም ዲቪ ቢወጣልኝ ኑሮ ጨምሯል እንደ አንበጣዎች ነን ችግሬ ክሶኝ ተከሰከሰ እናቴ ጆሮዬን በላችው መርፌ የራሱን ቀዳዳ አይሰፋም ክፍል አሥራ አንድ ስለ እግዚአብሔር ቃል የጨረቃ ቤት የሌባ ዓይነ ደረቅ እኔም ዜሮ ነኝ ኢየሱስ ሳሎን ቤት ነው ያለው በኤፌሶን ይፔዎታለሁ በውሻ የተበላው ስብከት ለካስ ለበጎ ነው ሚስቴ ሞገሴ ናት መሓይሙ እሥረኛ ክፍል አሥራ ሁለት ግብዝነት ስለሌለበት እውነት ገመድ ሰርቄአለሁ በወገቡ የተጠመጠመው እባብ ኢብራሂም ሰላም ብሎሃል ጾም ጸሎት ዕወወወወወወወጋ ወወወጋወወዕወዕወወወ የ ባቪሙ ምሳሕ ኛ መጽፉ ወጎፎ ደመወ ፅፅያ ያሠ ፍም ታፖመ ይህን መጽሐፍ ያለ ደራሲው ፈቃድ ማባዛት ወይም መልሶ ማሳተም በሕግ የተከሰከለ ነው ሃከ በ ዲኩከ ልህ ላ ደከ ሃ አሳታሚና አከፋፋይ የኤስ ኣይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል ሽ የፖሣ ቁጥር ስልክ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢሜይል እብብይሬልር ጠጪርባ ኮሃ እ ኮ ማውጫ ክፍል አንድ እግዚአብሔርን ስለሚያስከብር ትዳር በዛሬዋ ጀምበር በግ አራጁ በግ የጎዳና ልጆች ከራስ በላይ ራስ አሽሙርና ትዳር አንድ ሥጋ በሁለት የባል ዘመድ በዓይኑ አመ ጭድ የሌለው ጭቃ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ክፍል ሁለት እግዚአብሔርን ስለሚያስከብር ኅብረትና ፍቅር አንድ ብር ለአንድ ወገን አምስቱ ካልሲዎች ጉንዳን ከተባበረ ወንዝ ይሻገራል ፍቅር እውር ነው ከእኔ በላይ ለአሳር ክፍል ሦስት እግዚአብሔርን ስለ ማመስገን ወንደላጤውና ድመቷ ሠላሳ ሁለት ጥርስ ክፍል አራት ለእግዚአብሔር ስለ መኖር የጋለሞታ ልብስ አልማዝ ባለጭራ ሴትን ክጃለሁ ክፍል አምስት ስለ እግዚአብሔር አዳኝነት ሰይጣንን በቆመጥ መስተፋቅር በሎሚሜ አጋንንቱና ሥራ አስኪያጁ ጥቁር አባቡሌ ፈታኙን እምቢ በል ። ኑር ያልኩት ይኖራል ወእ ክ ህ ትጋ ጫ ፎሮ ወዕሪወሪዕዐ የመቃብር አፈር ድንግል ማርያም ዕዕዐዕዐዐዐዕዐዐ ክፍል ስድስት እግዚአብሔርን የሚስደስት ሕይወትና አገልግሎት ጌታ ልቤን እንጂ እጄን አልሰበረውም የምድር ጨው ወይስ የእንግሊዝ ጨው ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ የአርባ ቀን ዕድሌ ስኬትሬ መገለጥ ወይስ ማጋለጥ ነብር በቤታችን አለ መንፈስ ቅዱስ የለም ክፍል ሰባት እግዚአብሔርን ስለ መጠበቅ ቦክሰኛ አፍንጫውን ይሰበራል የሩቅ ሣር ለምለም መስሎ ይታል ጠብቀነው ጠብቀነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ክፍል ስምንት እግዚአብሔርን በሙሉ ኃይል ስለ ማገልገል የአሜሪካን ፕሬዚዳንት የቄሣርን ለቄሣር ኃይሌ ገብረ ሥላሴና ቀነኒሣ ክፍል ዘጠኝ እግዚአብሔርን አምኖ ከሞት ስለ መዳን ሙሉ ወንጌልን እወዳለሁ የአስቄዋ ልጆች ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ኃዕዕወዕዕዐዐዐዐዐዐዐዕዐዕዐዕዐ ጊወርጊስ ወይስ ዮሐንስ የፋሲካው በግ ኃወወወወወወ ይሉኝታ ይገድላል ክፍል አሥር ለእግዚአብሔር ስለ መሰጠትና መስጠት ኮርሸምሸምሸምሸምሸም ኢንቨስተሩ የፈረንጅ ላም ዲቪ ቢወጣልኝ ኑሮ ጨምሯል እንደ አንበጣዎች ነን ችግሬ ክሶኝ ተከሰከሰ እናቴ ጆሮዬን በላችው መርፌ የራሱን ቀዳዳ አይሰፋም ክፍል አሥራ አንድ ስለ እግዚአብሔር ቃል የጨረቃ ቤት የሌባ ዓይነ ደረቅ እኔም ዜሮ ነኝ ኢየሱስ ሳሎን ቤት ነው ያለው በኤፌሶን ይፔዎታለሁ በውሻ የተበላው ስብከት ለካስ ለበጎ ነው ሚስቴ ሞገሴ ናት መሓይሙ እሥረኛ ክፍል አሥራ ሁለት ግብዝነት ስለሌለበት እውነት ገመድ ሰርቄአለሁ በወገቡ የተጠመጠመው እባብ ኢብራሂም ሰላም ብሎሃል ጾም ጸሎት ዕወወወወወወወጋ ወወወጋወወዕወዕወወወ ማስታወሻ ይህንን መጽሐፍ በአገልግሉቴ ሁሉ ከጎኔ በመቆም አብራኝ ለተሰለፈችው ለምትጸልይልኝ ለምትመክረኝ እና ለምታበረታታኝ ለምወዳት ለውዷ ባለቤቴ ለወሮ የሺወርቅ ሽመልስ እንዲሁም በጣም ለምወዳቸው ልጆቼ ለቤተልሔም ደመወዝና ለፃሌሉያ ደመወዝ አንዲሆን አበረክታለሁ ኻዣ ሥጋ ይህችን አስተኛ ም ሪ አማላ። ዛሬ ብዙ ባለትዳሮች እርስ በርስ ካለመስማማት የተነሣ በአንድ ቤት እየኖሩ ተለያይተዋል ለስሙ ብቻ ባልና ሚስት ናቸው ግን ለየብቻ ይተኛሉ ወገኖቼ እናስተውል ይህ የሰይጣን ሥራ ነው አንድ ሥጋ በሁለት አልጋ አይተኛም እግዚአብሔር አምላክ ያጣመረውን ዓለም ሥጋና ሰይጣን ሊለየው አይገባም ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል ባልም ሚስቱን ሜስትም ባሏን እንደገዛ ሥጋቸው አድርገው ይወድዱ ዘንድ ይገባል ኤፌ ሰይጣን ዘዴውን በመጠቀም አንዳችንን በሌላችን ላይ ያስነሣል አሳቡን እንድንፈጽም ባሕሪውን ያለብሰናል እንድንጠላላ ያደርጋልና ንቁ ነቅታችሁም ተቃወሙት» ለሜለው ስብከታቸው ይህንን ምሳሌ በማስከተል ተናገሩ «አንድ ጊዜ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን እያመለኩ እያለ ድንገት በአንድ ወጣት ውስጥ ክፉ መንፈስ ነበረና ቤተ ክርስቲያንን ይበጠብጣል። እነዚህን የእግዚአብሔር ስጦታ ተገቢ ጊዜ በመስጠት በጋራ ማሳደግ እንጂ ለአንዱ ወገን ብቻ የሚተዉ ዕዳዎች አይደሉም የመጨረሻው ባልና ሚስትን የሚያጋጨው ነገር መንፈሳዊነት ነው ባል ወይም ሚስት ድሮም ቢሆን ያለኸው ያለሽው በአኔ ጸሎት ብቻ ነው ብሎ በመውቀስ መንፈሳዊነትን አጉልቶ ከማሳየት ይልቅ በደከመበት ወይም በደክመችበት እያበረታቱ አብሮ ማደግ ያስፈልጋል እንግዲህ ይህንን ሁሉ ለማድረግ ለትዳራችን ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል አለበለዚያ ሁሉንም አጥተነው እናድጋለን ስለዚህም ግሩም የሆነ ትምህርታቸው ማስረጃ አንዲሆን ቀጣዩን ምሳሌ እንዲህ ብለው ተናገሩ «በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ የሚሠራ አንድ ሰው ነበረ ታዲያ ሁልጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ለሥራው ነበርና ባለቤቱና ልጆቹ ከእርሱ ጋር የሚያሳልፉበት ጊዜ አጡ በሌሊት ይወጣል በውድቅት ይገባል ባለቤቱም ስለዚህ ጉዳይ አናገረችው አልሰማትም አስመከረችው አላሻሻለም መጨረሻ ላይ ቢብስባት አንተ ያገባኸው እኔን ሳይሆን ሥራህን ነውና ደህና ሁን ብላ ጥላው ፄደች ሴቲቱ ወደ ቤቷ እንድትመለስ ቤተ ክርስቲያንም ብዙ ሞከረች ግን አልቻለችም ሰውየውንም ጥሩ ምሳሌ አይደለምና ከሥራህ ልቀቅ ብላ አባረረችው ሥራውንም ትዳሩንም በአንድ ላይ አጣ ወገኖቼ ሆይ ቅድሚያ ለትዳራችን እንስጥ የውጭ ጠንካራ መሠረት ውስጡ ነው ውስጡ ፈርሶ ውጩን ብንገነባ እርካታ የለውምና ለትዳራችን የሚገባውን ጊዜ እንድንሰጥ ጌታ ይርዳን ግጥምጥም እስቲ ተረጋጋ መብከንከንህን ተው ጊዜ አለመስጠት ነው ቤትን የሚያፈርሰው የቃል ጥናት ጥቅስ ከሚስቶቻችሁ ጋር በማስተዋል አብራችሁ ኤፌ ኛ ቆሮ ኑሩ ኛ ጴጥ ጭድ የሌለው ጭቃ የቃል ጥናት ጥቅስ «ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም ምሳ ቤተ ክርስቲያኒቱ ምእመኖቿ የጋብቻ ትምህርት እንዲማሩ ባዘጋጀችው ፕሮግራም ላይ ስለ ልጆች አስተዳደግ የሚያስተምረው መምህር አዚያ ለተስበሰቡት ሰዎች ሁሉ እንዲህ እያለ ማስተማር ጀመረ «በመጀመሪያ ደረጃ ጌታ ወደ እኔ ሲመጡ አትከልክሉአቸው ካላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ዋናዎቹ ልጆች ናቸው ልጆች ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲሄዱ የእግዚአብሔርን ታል አንዲሰሙና የሰንበት ትምህርት እንዲማሩ ፍቀዱላቸው አበረታቷቸውም በእግዚአብሔር ቃል ተኮትኩተው ያደጉ ልጆች የቤተሰብ ተስፋዎች የአገር ተረካቢዎችና የአግዚአብሔር ክብር መገለጫዎች ይሆናሉ በተቃራኒው ደግዋ በአግዚአብሔር ቃል ተኮትኩተው ያላደጉ ልጆች የቤተሰብ መከራዎች የሀገር ሸክሞችና የሰይጣን ክብር መገለጫዎች በአጠቃላይም ጭድ የሌለው ጭታ ይሆናሉና በጓዳችሁ የምታሳድጉአቸውን ልጆች ለሥጋቸው ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳቸውና ለአእምሮአቸውም ተጠንቀቁላቸው ባልና ሚስት በአሳብ በምትጋጩ ጊዜ በልጆች ፊት አትጨቃጨቁ ወደ መኝታ ቤታችሁ ግቡ እንጻ በእግዚአብሔርና በልጆቻችሁ ፊት ቀናውንና የከበረውን አሳብ ሁልጊዜ ተነጋገሩ እናንተ የልጆቻችሁ ምሳሌዎች ናችሁና ደግሞም የልጆች አእምሮ ያልደረቀ ሲሚንቶ መሆኑን አውቃችሁ በመልካም ነገር ቅረጹአቸው ሲያድጉ ከዚያ ፈቀቅ አይሉምና ለዚህ ግሩምና ፈዋሽ ለሆነ ትምህርታቸው ይህንን ምሳሌ አስከትለው ተናገሩ «አባትና እናት ትንሹ ልጃቸው መካከላቸው አንዳለ ረስተው ወይም እንደዚህ ያደርጋል ብለው ባለመገመት እቤታቸው እየመጡ ስለሚጎበኙአቸውጡ ቄስ አበላል ይነጋገራሉ አይገርምም እፒህ ቄስ ሲበሉ አኮ እንደ አሳማ ነው የቀረበላቸውን ሁሉ አንድ ሳያስተርፉ ነው ጥርግ አድርገው የሚበሉት ይህንን ሲነጋገሩ የሰማና በአእምሮው የቀረጸው ልጅ አንድ ቀን ቄሱ በር ላይ ቆመው በር ሲያንኳኩ ሄዶ ከፈተላቸውና በሚኮላተፈው አንደበቱ እንዲህ ኣአላቸው እንደ አሳማ የሚበሉት ቄስ እርስዎ ነዎት። አላቸው በዚህ ጊዜ ፈላስፋው እያፈሩና እየተደናገጡ አልችልም አሉት ገበሬውም በመደሰት በቃ ከእንግዲህ በኋላ የፅድሜዎን ግማሹን አልኖሩትም ብሎ መለሰላቸው ይባላል አዎ አንዳችን ውስጥ የሌለው ስጦታ በሌላችን ውስጥ አለና እየተደጋገፍንና እየተመካከርን በቀና እና በመቀባበል መንፈስ እናገልግል እንጂ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ ይልቁንም በትሕትናና በተዋረደ መንፈስ የስጦታውን ባለቤት እግዚአብሔርንና የእርሱን ሕዝብ እንድናገለግል ጌታ ይርዳን አሜን ግጥምጥም ስጦታው የእግዚአብሔር መሆኑን አውቂቄ ሮሜ ከወንድሜ ጋራ ልኑር ተጠንቅቂ ሮሜ ፍጳ ሂአታሯጨረፇ ሰሰ ማመፅዕዖፇ ወንደላጤውና ድመቷ ሰባኪው «መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ያለ የእግዚአብሔር ሰዎች ሁላችን ሁሉን እንመረምራለን እንጂ በማንም አንመረመርም ስለሆነም በዚህ ምድር ላይ በሕይወታችን ላይ በሚገጥሙን መስናክሎች ወይም አለመሳካቶች ላይ የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፈቃዱ ምንድን ነው ብለን መመርመር መጸለይ እና ማስተዋል አለብን እንጂ ገና ከመጀመሪያው ተስፋ ቆርጠን መቆዘም የለብንምነ ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፈቃድ ከደረሰብን ክፉ ነገር ባሻገር መልካም ነገር እንዳለ እናስብ ከኑኃሚን ኪሣራ ሩት እንደ ወጣች ሁሉ ከእኛም ኪሣራ ጉዳት መልካም ነገር ይገኛል እግዚአብሔር በመጀመሪያ መጨረሻውን ያውቃልና ሁልጊዜ በደረሰብን ነገር ሁሉ እናመስግን እንጂ አናጉረምርም በመጨረሻው ፈውስ በረከት ደስታ ሰላም ጸጥታና ሕይወት ነውና» ለሚለው ግሩም ስብከታቸው ይህንን ምሳሌ ተጠቀመሙ የገናን በዓል ለማክበር ሁሉም ሰው ከቤተሰቡ ጋር ምንም ሳይጎድል ቤቱን ሞቅ አድርጎ ለመዋል በጉን ዶሮውንና ቅርጫውን ለማስገባት ይሯሯጣል አንድ ትዳር ያልመሠረተ ወንደላጤም እኔስ ከማን አንሼ በማለት ቅርጫ ገባና ሥጋውን በዘንቢሉ ወደ ቤቱ ይዞ ገብቶ አንድ ሙዳ ጠብሶ ለመብላት መክተፊያው ላይ አስቀምጦ ቢላዋ ለማምጣት ወደ ጓዳ ሲገባ አንዲት ድመት ገብታ ያንን ሙዳ ሥጋ በአፈር ላይ እየጎተተች ወደ ውጭ ይዛ ትወጣለች ወንደላጤው ቢላዋ ይዞ ከጓዳ ሲወጣ ሙዳ ሥጋው የለም ወደ ውጭ ሲመለከት ድመቷ ትጎትታለች በጣም ተበሳጭቶ በያዘው ቢላዋ የዘራችውን ሊያሳጭዳት ተከትሎ ሲሮጥ ሥጋውን ይዛ ጢሻ ውስጥ ገባች በዚህ በጣም ተናዶ ወደ ቤቱ ሲመለስ የቤቱ ጣራ እንዳለ ተደርምሶ ቤቱ ወድቋል በዚህ ጊዜ ወንደላጤው የቤት ፍርስራሽ ተጭኖት ታፍኖ አለመሞቱን እያሰበ እንዲህ አለ «ለካ አምላኬ ድመት ልኮ ሥጋዬን ያስወሰደው እኔን ከቤት አውጥቶ ሥጋዬን ለማዳን ነው» ሲል አምላክን አመሰገነ አዎ ሁልጊዜ የነገሮቻችን መጀመሪያና መጨረሻ አንድ አይሆንምና እናስተውል እግዚአብሔር በራሳቸው በጎ ያልሆኑትን ነገሮች ሁሉ ለበጎ መለወጥ ይችላልና አሁን ያለንበትን መጥፎ ሁኔታ እግዚአብሔር መጨረሻውን ወደ መልካም ያመራና በረከት ያለበት ያደርገዋልና እርሱን እንጠብቅ ይህንንም እንድናስተውል አግዚአብሔር በጸጋው ይደግፈን አሜን የቃል ጥናት ጥቅስ «ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም» ኤር ኢዮብ ግጥምጥም አምላኬን ልጠብቅ ምንም ነገር ቢሆን እንደ መጀመሪያው መጨረሻው አይሆን ሠላሳ ሁለት ጥርስ የቃል ጥናት ጥቅስ «በሁሉ አመስግኑ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና» በኛ ተሲ መጋቢው «የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእኛ ምንድን ነው። መማር ማወቅና የብዙ ዲግሪዎች ባለቤት መሆን ግሩም ነው ነገር ግን እነዚህን ሁሉ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል ካላስገዛን ውጤቱ ያማረ አይሆንም ለእኛ ለክርስቲያኖች ያለን ጠላት በሥጋ ኃይል የሚረታ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚሸነፍ መሆኑን ማወቅ በራሱ ድል ነው ለሚለው ስብከታቸው ቀጣዩን ምሳሌ ተጠቀሙ በከተማው እምብርት ባለው ስቴዲዮም ላይ ታላቁ ኮንፈረንስ መካፄዱን ቀጥሏል መዘምራኑ ከዘመሩ በኋላ ሰባኪውም በጌታ ድንቅ ኃይል ስብከታቸውን ሰበኩ በመጨረሻም የደኅንነት ጥሪ ካደረጉ በኋላ ለበሽተኞች ሲጸልዩ በሽተኞች መፈወስ ጀመሩ አጋንንት ከያሱበት እየጮኹ መውጣት ጀመሩ ስቴዲዮሙ በቅዱሳንና በርኩሳን ጩኸት ተደበላለቀ በዚህ ጊዜ መድረኩ አካባቢ ለአስተናጋጆች ያስቸገረውን አጋንንት ያደረበትንና የያዙትን ሰዎች ለመማታት የሚወራጨውን አንድ ወጣት በጊዜው የስቴዲዮሙን ጸጥታ ለመጠበቅ ከተሰማሩት ፖሊሶች አንዱ አየውና ተንደርድሮ ሄዶ በያዘው ቆመጥ ሁለት ጊዜ ሲመታው ሰባኪው አዩና እንዲህ አሉ ተው በሥጋ ኃይል ርኩስ መንፈስን ልታስወጣ አትችልም ሰይጣንንም በቆመጥ ልታሸንፈው አትችልምና ወደ እግዚአብሔር መንፈስ አምጣው ብለው ጸለዩለትና ወጣቱ ነዛ ወጣ አዎ ወገኖቼየሥጋ ኃይል የመንፈስን ኃይል ሊቋቋም አይችልምና ወደ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል እንምጣ እርሱንም ታጥቀን በእኛ ያሉትን ሥጋዊ ቆመጦቻችንን አስወግደን እንድናገለግለው ጌታ ይርዳን ግጥምጥም የእኔን ኃይል በኃይልህ ጌታ ግዛውና የሐዋ ምርኮን ከጠላቴ ልበዝብዝ ልውጣና ኛ ጴጥ መስተፋቅር በሎሚ ሰባኪው «እግዚአብሔር ስለ እኛ ይዋጋል እግዚአብሔር ግን በጦርነቱ አሸናፊ እንዲሆን እኛ በቅድስናና በጽድቅ እርሱንም በመምሰል ልንኖር የግድ ነው የእግዚአብሔር ኃይል በሰይጣን ኃይል ላይ ጥሶ እንዲወጣ መውጣት መግባታችን እንደ ቃሉ እና እንደ መንፈስ ፈቃድ ሊሆን ይገባል ይህ ከሆነ ሰይጣን ዲያቢሎስ በእኛ ላይ የሚያሴረው ሴራ ይከሽፋል የለጠጠው ቀስቱም ይስበራል እግዚአብሔርም በልጆቹ ሕይወት ላይ ከፍ ብሎ በዚህች ዓለም ላይ ይከብራል ለሚለው ሕይወት ለዋጭ ስብከታቸው ይህንን ምሳሌ እንደሚከተለው ተናገሩ በአንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የክርስቶስን ሕይወት በሕይወቷ የምትመሰክር ታማኝ ክርስቲያን ልጅ ነቦረች በሥጋም ውብ ነበረችና ብዙ ወንዶች ተማሪዎች ይሳቡባታል ግማሹ ለጊዜው ግማሹ ለዘለቄታ እንደሚወዷት ይገልጹላታል እርሷ ግን ሁሉንም በቀና መንፈስ እንዲህ ዓይነት ዓላማ ለጊዜው እንደሌላትና ትምህርቷን ብቻ መማር እንደምትፈልግ ትገልጽላቸው ነበር አንድ በግቢው በመጥፎ ባሕሪው የሚታወቅ ወጠምሻ ተማሪ ግን ጠንቋይ ቤት ሄዶ መስተፋቅር በሎሚ አስደግሞ አመጣና በጓደኛዋ በኩል ላከላት ለጓደኛዋም እንዲህ ብሎ አስጠነቀቃት እነዚህ ሁለት ሎሚዎች ላንቺና ለጓደኛሽ ናቸው እንደነገርኩሽ ይኽኛው ምልክት ያለበት ሎሚ መስተፋቅር የተደገመበት የእርሷ ሎሚ ነው ይኽኛው ምንም ምልክት የሌለው ደግሞ ያንቺ ነው አደራ ተሳስተሸ የእርሷን እንዳትበይና ጉድ እንዳትሠሪኝ ይላትና ይስጣታል እርሷም እሺ ትልና በእረፍት ሰዓት ለጓደኛዋ ሎሚ እንደገዛችላት ትነግራትና ትሰጣታለች ይህችም አማኝ ልጅ ስላደረገችላት በጎ ነገር ጓደኛዋን እያመሰገነች በእጂ ሎሚውን ሳትመጠው ይዛው ሳለ ከእርሷ ጋር ሁልጊዜ ለመቀለድ የሚፈልግ አንድ ሌላ ተማሪ ከእዷ ላይ መንትፎ ይዞ ይሮጣል በዚህ ጊዜ ያቺ ጓደኛዋ ምሥጢሩን ስለምታውቅ እየተከተለች መጮኽ ጀመረች እረ መልስ ተው እንዳትመጠው አለበት አለበት እያለች ልጁ ግን ያለችውን ሳያስተውል» ይኑርበት ይኑርበት» እያለ ሎሚውን መርጦ ጨረሰው አዎ እግዚአብሔር በየዋህ ልጆቹ ላይና ያለ ነውርና ነቀፋ በቅድስና በሚመላለሱ ልጆቹ ላይ ሰይጣን የደገሰውን ድግስ እንዲህ አድርጎ ያከሽፋል ዛሬም በአንተ ሕይወት ሰይጣን ብዙ ነገር ያደርጋል ግን በበጉ ደምና በመልካም የሕይወት ምስክርነት ድል እንድትነሣው ፄታ ይርዳህ አሜን የቃል ጥናት ጥቅስ «በያዕቆብ ላይ አስማት የለም በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም» በጉል ግጥምጥም ጌታን እያከበርኩ እኔ ስመላለስ መዝ ፉ እርሱ ያከሽፈዋል የጠላቴን ድግስ ዘጉል አጋንንቱና ሥራ አስኪያጁ የቃል ጥናት ጥቅስ «ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ፊልጵ ። የቃል ጥናት ጥቅስ «ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆነ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ዮሐ ዞ ሰባኪው ለአግዚአብሔር ልጆች ስለ ተሰጠው የልጆነት ሥልጣን ሲያስተምሩ እንዲህ አሉ «በዚህ የተሰበሰብን ሁላችን እግዚአብሔርን የተቀበልንና በስሙም ያመንን ከሆነ የልጅነት ሥልጣን ተሰጥቶናል ይህም ሥልጣን በሁለት ይከፈላል አንደኛው የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል ቀድሞ የሰይጠገየቁጣ ልጆች ነበርን አሁን ግን የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል የመንግሥቱም ወራሾች ነን ሁለተኛው በክፉው የመናፍስት ሥራ ላይ ሥልጣን ተሰጥቶናል በዚህ ዓለም ስንኖር ይኽኛውን ሥልጣን ልንጠቀምበት መቻል አለብን መንግሥተ ሰማይ ይህ ሥልጣን አይሠራምና ሰይጣን ምንም ያህል ማስፈራራቱ ብዙና ትልቅ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ከእግራችን ሥር እንድንቀጠቅጠው የልጅነት ሥልጣንን ሰጥቶናልና በእምነት ተነሥተን እንጠቀምበት ይህንንም መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ግልጽ ለማድረግ ይህንን ምሳሌ ተናገሩ በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖር አንድ አስፈሪ ጠንቋይ ነበረ እርሱም «እኔ የበላይ ነኝ ኑር ያልኩት ይኖራል ሙት ያልኩት ይሞታልና ለእኔ ተገዙ» እያለ ሕዝቡን በማስፈራራት ይገዛል ታዲያ ወደዚያ ከተማ የልጅነት ሥልጣኑን ብቻ ይዞ አንድ ወንጌላዊ ገባና ወንጌልን መናገር ሲጀምር ብዙ ሰዎች ከአጋንንት እሥራት እየተፈቱ ወደ ጌታ መምጣት ጀመሩ ይህም ወሬ ለጠንቋዩ ደረሰው «አንድ ልዩ ኃይል ያለው ስው ወደዚህች ከተማ ገብቷል የኢየሱስንም ስም ሲጠራ ሰይጣን ያለበት ሰው ይወድቃል አጋንንቱም ይጮህና ይወጣል አሉት ይህም ጠንቋይ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ወንጌላዊው በሄደበት ላለመሄድ ወሰነና ሲሸሽ ቆየ ነገር ግን አንድ ቀን ቤተሰቡን ጠራና «በተከበርኩበት አገር እስከ መቼ እየሸሸሁ እኖራለሁ ሂዱና ወንጌላዊውን ጥሩትና ይለይልን ግን መጀመሪያ ምናልባት ሰይጣን ይዞኝ ከወደቅሁ እንዳልጎዳ ጅባ አንጥፉልኝ» ብሎ አዘዘና ወንጌላዊው ተጠራ ወንጌሳዊውም ገና ከቤቱ በራፍ ሲደርስ ጠንቋዩ ጮኸና በታላቅ ድምፅ እንደፈራው ጅባው ላይ ተዘረጋ በዚህ ጊዜም ወንጌላዊው በተሰጠው የልጅነት ሥልጣን ተጠቅሞ በኢየሱስ ስም በመጸለይ ከሰይጣን እስራት የከተማዋን ጠንቋይ ነፃ አወጣው አዎ በእኛ ላይ ያለው በእነርሱ ላይ ካለው ይበልጣልና የተሰጠንን የልጅነት ሥልጣን በክፉው ሥራ ላይ እንጠቀምበት ወዴ እውነተኛውም ብርሃን እንዳይመጡ የስዎችን አእምሮ ያሳወረውን ሰይጣንን በኢየሱስ ስም አስወግደን ሰዎችን ለክርስቶስ እንድንማርክ ጌታ ይርዳን አሜን ጥቅስ «አባ አባት ብለን የምንጮህበትን የልጅነትን መንፈስ ተቀበላችሁ» ግጥምጥም በሥልጣን ላይ ሥልጣን ተስጥቶኛልና ሐፍ ዜዜዘ በአምላኬም ስም ልዝመት ዛሬም እንደገና «በሕግ አምላክ የቃል ጥናት ጥቅስ «አንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ያዕቆብ ሰባኪው «በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች አንዳንድ እንደ ቃሉ ያልሆኑትን ነገሮቻችንን ማስተካከል ስላለብን በእነርሱ ላይ ትምህርት እስጣለሁ ይኸውም ለምሳሌ እግዚአብሔርን ለማምለክ በምንሰበሰብበት ጊዜ ሰይጣንም አብሮን ተቀምጦ ወይም አዚምን ረጭቶ ምንም ሳይሆን ይወጣል የእግዚአብሔር ቃል የሚለው እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል ነው ይህ የቃሉ እውነት በእኛ የማይፈጸመው ታዲያ ለምንድን ነው። ለእግዚአብሔር በሙሉ ኀይላችን ከመገዛት ይልቅ ዐመፀኞች ስለሆንን ነው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ፈንታ በኃጢአታችን ምክንያት ከእግዚአብሔር ስለ ራቅን ነው ከአግዚአብሔር ደግሞ ከራቅን ሰይጣን ወደ እኛ ይቀርባልና ከእግዚአብሔር አንራቅ ለእግዚአብሔር ካልተገዛን ሰይጣን ለእኛ አይገዛምና ለእግዚአብሔር እንገዛ» ለሚለው ስብከታቸው ቀጣዩን ምሳሌ ተጠቀሙ «በአጋንንት ኅይል ቤተሰቡንና አካባቢውን ስላወከ በሰንሰለት ቤቱ ከታሰረ ሰንበት ብሏል እዚያው ሰፈር የሚኖር አንድ አማኝ አንድ ቀን በቤተ ክርስቲያኑ የተካፄደውን ኮንፈረንስ ተካፍሎ በተነቃቃ መንፈስ መጣና በሰይጣን ወደ ተያዘው ሰው ቤት ፄዶ ዛሬ እጸልይለታለሁና ወደ ታሠረበት ክፍል አስገቡኝ አለ ቤተሰቦቹም ተው አባክህ ብዙ ሰዎች መጥተው ጸልየው አልወጣምና ላንተም ሊወጣ አይችልም ይቅርብህ ቢሉት እንቢ አለ ወደ ክፍሉም ገባ ሰንለለቱን ፍቱትና ሁሉም ሰው ይውጣ አለ ሁሉም ሰው ወጣ አጋንንቱም የሰፈረበት ወጣት ፈርጠም ያለ ነበርና ማጅራቱን ያዘና እግሩ ሥር አስገብቶ ሁለት ጊዜ በክርኑ ሲነርተው ኡ ኡ ብሎ አንቧረቀ ሰዎቹ ገቡ ሦስተኛ ሊደግመው ሲል በሕግ አምላክ ብሎ ጮኸ» የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ ሰዎችን ከሰይጣን እስራት ነፃ የምናወጣው ለእግዚአብሔር በመገዛትና ወደ አርሱ በመቅረብ እንጂ ይህንን ሳናደርግ በኮንፈረንስ ተነቃቅተን በመምጣት ብቻ አይደለም ዛሬ አማኞች ሁላችን እግዚአብሔርን በመፍራትና የቅድስና ኑሮ በመኖር ብንመላለስ ከፊታችን ምንም ኃይል አይቆምም የጻድቅ ስው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኅይል ታደርጋለችና ለእግዚአብሔር የማይታዘዙትን ለመግዛት ከእግዚአብሔር የራቁትን ለማቅረብ ዛሬ ዲያብሎስ እያገሳ በዙሪያችን ይዞራል ሰይጣን መንፈስ ነው መንፈስን መምታት መቃወም የሚቻለው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነውና ሥጋዊነታችንን ትተን በጌታ መንፈስ የተሞላን እንድንሆን ጌታ ይርዳን አሜገ። ግጥምጥም ሰይጣን ሕግ የለውም በሕግ አምላክ አትበል ኛ ጴጥ ወደ አምላክ ቀርበህ መንፈሱን ተቀበል ዮሒ ፌ ተ ገበ የመቃብር አፈር የቃል ጥናት ጥቅስ «በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ሮሜ ሰባኪው «በሰማይም ሆነ በምድር ለማዳንም ሆነ ለመግደል ሙሉ ሥልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሥጋንም ነፍስንም ሊያድን ወይም ሊያጠፋ የሚችል ባለሥልጣን ጌታ ብቻ ነው ይህንን ካለመረዳት ዛሬ ሰዎች ለነፍሳቸውም ሆነ ለሥጋቸው ፈውስንና ደስታን ፍለጋ ከእግዚአብሔር ውጪ ሲጓዙ ይታያሉ አንዳንዱ ለጠንቋይ አንዳንዱ ለአድባር ሌላውም ለዛፍ ሲያጥንና ሲሰግድ ይታያል ይህ ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድና እጅ የሌለበት መንገድ ነውና ተመለሱ ከድህነት የሚያወጣ ጌታ እንጂ ሰባኪ አይደለም ከጭንቀት የሚያሳርፍ ጌታ እንጂ መናፍስት ጠሪ አይደለም ከኃጢአት የሚያድን ጌታ እንጂ የእኛ ሥራ አይደለምቡ ከሞት የሚያድን ጌታ ኢየሱስ እንጂ ጠንቋይ አይደለም ለሚለው መሠረታዊ የክርስትና ትምህርታቸው ይህንን ምሳሌ ተናገሩ ክፍለ ሀገር ለአገልግሎት ፄጄ የተቀበለኝ ወንጌላዊ ቤት ፄጄ ሁለት እኅቶችን አስተዋወቁኝ «ይህችኛዋ ባለቤቴ ነች ይህችኛዋ ደግሞ ጌታ የስጠኝ እኅቴ ናት» አለኝ «ጌታ የሰጠኝ እኅቴ ስትል ምን ማለትህ ነው ስለው ታሪኩን አጫውትፃለሁ ብሎ ጥቂት ካረፍኩ በኋላ ያጫወተኝን ልንገራችሁ ወዴ ጌታ ከመምጣታቸው በፊት ከእኅቱ ጋር አብረው እየኖሩ ሳለ እርሷ በጠና ትታመማለች እርሷን ለማዳን ያልፄደበት የለም መፍትሔ ግን ጠፋ አልጋዋ ላይ ተኝታ እስከማትታይ ደረሰች በመጨረሻም ላይ የፄደበት ጠንቋይ ወደ ጌታ እንዲመጣ ምክንያት የሚሆነውን ነገር ሳያውቅ አዘዘው «እኅትህ የምትድነው ለሦስት ቀን ገጣባ አህያ ላይ እያስቀመጥክ ለሰባት ቀን የመቃብር አፈር ጠዋት ጠዋት እያጠጣህ የጆብ ቆዳ አንገቷ ላይ ስታስርላት ነው አለው እኅቱን ለማዳን የታዘዘውን አደረገ እርሷ ግን ለውጥ አላመጣችም አንድ ቀን ተስፋ ቆርጦ እንቅልፍ አጥቶ ፍጥጥ ብሎ አደረ በሰፈራቸው መፃል ካለው ጸሎት ቤት ፕሮግራም መሪው የሚናገረው አንዳንድ ቃላት በድምፅ ማጉያው እያመለጠ ጆሮው ይገባል ከዚህም ውስጥ እንዲህ የሚለውን ሰማ «ማዳን የእግዚአብሔር ነው። በእርግጥም ማዳን የእርሱ የሆነ ባለሥልጣን ጌታ እኅቱን ፈወሳት ዛሬ አርሱ የቤተ ክርስቲያኒቱ ወንጌላዊ እርሷ ደግሞ በመዘምራን ቡድን ውስጥ ገብታ አምላኳን ታገለግላለች ያለ አባትና እናት ያሳደጋቸውን ጌታ ሥራ ሊናገር እንባ በጉንጮቹ ይወርድ ነበር አዎ ወገኖች በእርግጥም ማዳን የእግዚአብሔር ነው ነፍሳችንንም ሥጋችንንም ከጊዜው ጥፋትና ከገሃነም እሳት ሊያድን የሚችል እግዚአብሔር ነውና በአርሱ ላይ ብቻ እንታመን እግዚአብሔር አንድምታ የሌለው ብቸኛ አዳኝ ነው በዚህ ምድር መቶ እጥፍ ማኖር በላይ የዘላለም ሕይወትን መስጠት የሚችል በቀራኒዮ መስቀል ደሙን ያፈሰሰው ክርስቶስ ብቻ ነውና ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ ሕይወታችንን ለእርሱ ሰጥተን ከዘላለም ሞት እንድናመልጥ ጌታ ይርዳን ሽ ግጥምጥም ሊገድልና ሊያድን ሙሉ ሥልጣን ያለው ሊረዳህ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሮሜ የሐዋሥራ ድንግል ማርያም የቃል ጥናት ጥቅስ «እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ለነፍሳችሁም እረፍት ታገኛላችሁ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና ማቴ ሰባኪው «በዚህ ዓለም የምንኖር ብዙ የሚከብዱ ሽክሞች ያለብን ሰዎች ነን ከሁሉም ከሁሉም በጣም የሚከብደው ሸክም ደግሞ የኃጢአት ሸክም ነው እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ይህንን የኃጢአት ሸክም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንድናራግፈው አደረገልን ቃሉ እንደሚል ከኃጢአት ሸክም ወጥተን ከገፃነም እሳት የምንድነው ከድንግል ማርያም የተወለደውን ልጁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ስናምን ብቻ ነው ከእርሱ ሌላ አዳኝ በሰማይም ሆነ በምድር የለምና በእርሱ እመኑ ከዘላለም ሞትም ትድናላችሁ የከበደው ሽክማችሁም ይቃለላል ለነፍሳችሁም እረፍት ለሥጋችሁም ፈውስ ታገኛላችሁ ለሚለው የአምላካዊ ቃል ትምህርታቸው የሚከተለውን ምሳሌ እንዲህ ሲሉ ተናገሩ አንድ ሰው በቤቱ ሊደግሰው ስላለው ትልቅ ድግስ የሚያስፈልገውን የገብስ እህል ሸምቶ ለድግሱ እየተዘጋጀ እያለ የሸመተው የገብስ እህል መጠጡን በሙሉ መሸፈን እንደማይችል ተረድቶ እየተጨነቀ ሳለ ይህንን ጭንቀቱን በቅርቡ ሊያቃልል የሚችል ሁኔታ ተፈጠረለት ይኸውም በሰፈሩ ውስጥ የሚሸጥ ገብስ ተሸክሞ «ገብስ ገብስ ገብስ» እያለ የሚጮኽ ሰውን ሰማ ወጥቶም ወደ ቤቱ ጠራውና የተሸከመውን ገብሱን በሙሉ መግዛት እንደሚፈልግ ገለጸለት ገብስ ሻጩም «እግዚአብሔር ረዳኝ ከመሸከምና ከመዞርም አሳረፈኝ» ብሎ እሺ እንደማለት በተቃራኒው እንዲህ ሲል መለስለት «ጌታዬ ሁሉንም ገብስማ አልሸጥልዎትም ምክንያቱም ሁሉንም ገብስ ለእርስዎ ሸጩ እኔ ምን ተሸክሜ ልኮር ነው አዎ በእኛም በሰው ልጆች ሕይወት ይህ ዓይነት ሁኔታ ይታያል እግዚአብሔር «እናንተ ደካሞች ሽክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑና እረፉ» ሲል የየራሳችንን ምክንያት በመስጠት እንቢ ሸክሜን እራሴ እሸከማለሁ እንላለን ምናልባት ብሎልን ወደ ጌታ ከመጣንም ሁሉንም ሳይሆን ግማሹን ሸክም ለእኛ እናስቀራለን ዛሬ ጌታ እንዲህ ይላል «ሙሉ ለሙሉ በአኔ ብቻ በማመን ሁሉንም ሽክማችሁን በእኔ ላይ ጣሉና እረፉ ቃሉን ሰምተን እንድንታዘዝ አምላክ ይርዳን አሜን ግጥምጥም ሸክሜን ለሚሸከም ለጌታ ሰጥቼ ቀና ብዬ ፄድኩኝ ከእሥር ተፈትቼ የሐዋ ፍሳ ጎጩፊሴሌረ ዖሚዳደነደዕታ ዉጨሪወታና ፇታፖ ምላጭ አበጠ በምን ይበጣ። ከሦስት ቀን በኋላ ግን ቅንዓት የሚባለው የውስጥ ቅንቅን ያዛት ልጅቷን ስታያት አልጋዋን ከመልቀቅ ይልቅ እየቀጠለች ሄደች በዚህ ጊዜ ትልቋ የ ዓመቷ ልጅ ወደ አባቷ ጠጋ ብላ «አባዬ ይህችን ልጅ ከአልጋዬ ላይ ታነሣ ከሆነ አንሣ አለበለዚያ ጨፍልቄ ነው የምገልልህ ብሳ ተናገረች አዎ ወገኖቼ ቅንዓት እስከ ሞት ያደርሳል ሰው አይመርጥም እንደ ሲዖል የጨከነ ነውና እንመለስ ዛሬ ወንድማችንን ወይም እኅታችንን ገፍተን ወይም አስወግደን የእነርሱን ቦታ በዐመፅ ለመያዝ አስበን ይሆን እነሆ የእግዚአብሔር ቃል «አይሳካልህምና ተመለስ በቀል የእኔ ነውና አይከናወንልህም» ይለናል አዎ ለዚህ የእግዚአብሔር መልእክት ታዘን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንድንኖር ጌታ ይርዳን አሜን ግጥምጥም በቅንዓት ወስደህ የወንድምህን ሀብት ዞትል እኔ እፈራለሁኝ ሳትበላው እንዳትሞት ምሏ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰባኪው «ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በዚህ ምድር ላይ ስንኖር የአግዚአብሔርን ቃልና የእግዚአብሔርን መልእክት ለአግዚአብሔር ክብር ለሰዎች ፈውስና ጥቅም ማዋል አለብን እንጂ ለራሳችን ክብርና ጥቅም ማዋል የለብንም ቃሉ ያላለውን በግድ ማስባል እግዚአብሔር ያልገለጠውን በውሸት ተገለጠልኝ ማለት የሚያስነውር ብቻ ሳይሆን ወደ ገፃነምም ያስገባልና እንጠንቀቅ በተለይም እኛ ሕዝቡን አእንድንመራና እንድናስተምር እግዚአብሔር ያስቀመጠን ሰዎች እንደ ፈቃዱ እንጂ እንደ ፈቃዳችን አናድርግ ለክብሩ እንጂ ለክብራችን አንድከም ዛሬ በቤተሰብ በቤተ ክርስቲያንና በአገራችን መካከል መከፋፈል ለምን መጣ ብንል እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለማንኖር ነው ቃሉን ወደ ጎን ትተን የእኛን አጀንዳ ስለአስቀደምን ነው በሌላው ሥቃይና ድካም ላይ ተረማምደን የራሳችንን እንጀራ ለማደለብ ስለሞከርን ነው እንመለስ እግዚአብሔር አይዘበትበትም የሚባላ እሳት ነውና በሚለው ጠንካራና አስፈሪ መልእክታቸው ቀጣዩን ምሳሌ ተጠቀሙ ከሁለቱ ወንጌላውያን አንደኛው ወደ ክፍለ ሀገር ሄዶ እንዲያገለግል የሚወስነው የሽማግሌዎች ቦርድ ስብሰባ በቀጣዩ ቅዳሜ ከመካሄዱ በፊት ምናልባት እኔን ሂድ ይሉኝ ይሆናል ብሎ የስጋው ወንጌላዊ ከስብሰባው በፊት የሽማግሌዎች ቦርድ ሰብሳቢ ሊቀመንበር ቤት ማታ ሄዶ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ለመጸለይ ጌታ ልኮኝ ነው የመጣሁት» አለ ሰብሳቢውም ልጆች ወልደው ነበርና እነዚህም ልጆች በጥሩ ሁኔታ ቦታ ቦታ እንዲይዙላቸው ከባለቤታቸው ጋር የሚጸልዩበት ሌላም ልጅ ላለመውለድ ባለቤታቸው ማኅፀናቸውን ያስቋጠሩበት ሰሞን ነበርና «ለቤተሰብዎ እጸልያለሁኔ ሲላቸው ደስ አላቸው ጸሎቱም ተጀመረ ይህ ከበስተ ኋላ ድብቅ አጀንዳ ያለው ወንጌላዊ ታዲያ በጸሎቱ መሐል ተነሥቶ እግዚአብሔር ሳይለው እንዲህ አለ «የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሚስትህን ማኅፀን አለምልሜአለሁ ይላል ወገኖቼ በሕይወታችን ሊመጣ ያለው ይምጣ ሊፄድም ያለው ይሂድ እንጂ እግዚአብሔር ያላለንን አንበል እግዚአብሔር ያለውን ብሰን ሳንጨርስ ያላለውን ማለት ዓመፅ ነው ኃጢአት ነው ያስቀስፋልም የምላስን ሽንገላ መሠሪነትንና ግብዝነትን ከሕይወታችን አስወግደን እውነትን በፍቅር እየገለጽን የምንኖር ታማኝ ባሪያዎች ያድርገን አሜን የቃል ጥናት ጥቅስ «አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ገላ ግጥምጥም እውነትን በእውነት ለአንተ ተናግሬ ይጨምራል እንጂ መች ይቀንስ ክብሬ ጌታ ልቤን እንጂ እጄን አልሰበረውም የቃል ጥናት ጥቅስ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ ሰባኪው «የክርስትና ሕይወት የሚያምረው የተለወጠ ልብ አብሮ ሲኖረው ነው በአሁኑ ጊዜ በተግባር የማይገለጽ ሥጋዊነት የበዛበት ያልተለወጠ ክርስትና ይዘን ግን ክርስቲያን ነኝ እንላለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ክርስትና ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ደግሞ በልቡ ትሑት አቅምና ጉልበት እያለው ክብሩን ለሌሎች የተወ ጌታ ነው የእርሱ ልጆች ከሆንን ከልባችን መለወጥ አለብን እንጂ አፋዊ ክርስትና አያዋጣም በአግዚአብሔር ዝንድ ያልተለወጠ ሰው መሥዋዕቱ ተቀባይነት የለውም ስለዚህ በባህሪያችንና በተግባራችን ከዓለም ተለይተን እና ፈጽሞ ክርስቶስን በመምሰል ተለውጠን ልንከተለው ይገባል ለሚለው ግሩም የሆነ ትምህርታቸው ይህንን ምሳሌ ተጠቀመሙ በከተማ አውቶቡስ ላይ ሁልጊዜ ስለ ክርስቶስ መናገር የሚወዱ አንድ ሰው አንድ ቀን የተለየ ነገር ገጠማቸውፀ ሲመሰክሩ አጠገባቸው ሆኖ ይሰማ የነበረ አንድ ወጣት ልጅ እንዲህ እያለ ያሾፍባቸው ጀመር «ጴንጤው ሽማግሌ ጴንጤው ሽማግሌ» ያልሰሙ መስለው ዝም አሉት አሁንም ማሾፉን ቀጠለ ቦታ ቀየሩ እየተከታተለ ለሰው ሁሉ እህ ጴንጤው ሽማግሌ ናቸው ይላል ታገሥት አሁንም ደግመው ቦታ ቀየሩ እየተከተለ ያሾፍባቸዋል በመጨረሻም ሳይ በጣም ስለተናደዱና ትዕግሥታቸው ስለአለቀ «ጌታ ልቤን እንጂ እጁን አልሰበረውም» ብለው ሁለት ጊዜ በጥፊ አጮሉትነ ጠላትም ይህንን የሥጋ ሥራ ተጠቅሞ በአውቶብሱ ውስጥ ያለውን ሰው አስነሣባቸው በልጁ ላይ ከሰነዘሩት ጥፊ ይልቅ በእርሳቸው ላይ የተሰነዘረው ድብደባ ስለበዛ ያለ መውረጃቸው ወርደው አመለጡ አዎ ወገኖቼ አእፒህ ስው ከተግባራቸው ሲታዩ ልባቸውም የተሰበረ አይደለም ልቡ የተሰበረ የተለወጠ ሰው ሲሰድቡት ይመርቃል እንጂ አይረግምም ወይም አይማታም የራሱንም ክብር ለማስከበር ኃይል አይጠቀምም ከዚህ ነገር ለመውጣት ጌታ ጥበብ እንዲሰጠው ይጸልያል እንጂ ስለዚህ የዚህን ዓለም ሰዎች ክፉ ጠባይ አንከተል በግብዝነትም ሳንለወጥ አናገልግል ብዙ ቂምና ቁርሾ ይዘን በቤተ ክርስቲያን ግን በመድረክ ላይ እንደ መልአክ እንታያለን እግዚአብሔር አይዘበትበትም እርሱ የሚባላ እላት ነውና ከእሳት ጋር መጫወቱን ትተን በፍርዛፃትና በተለወጠ ልብ እንድንመላለስ ሁሉን ችሎ የሚያስችለው አምላክ እራሱ በጸጋው ይደግፈን አሜን። የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ እየተገኙ የቤት ለቤት ፕሮግራሞች የመካፈሉ ጉዳይ በእጅጉ አሳስቧቸዋልና «በትሕትናና በተሰበረ ልብ የእግዚአብሔርን ቃል ስናነብና ለመንፈስ ቅዱስ ስንታዘዝ እግዚአብሔር ለሕይወታችን በቃሉ በኩል ይናገረናል ነገር ግን በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ይህንን ጉዳይ ሳናስተውል ከመቅረታችን የተነሣ ለእኛ ሌላ ሰው ቃል እንዲነግረን ሌላ ሰው እንዲጸልይልን ሌላ ሰው መገለጥ እንዲያመጣልን በመፈለግ ስንሯሯጥ እንገኛለን እነዚህ ነገሮች ሁሉ መልካም ቢሆኑም የእውነት መገለጥ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚቀበሉ አገልጋዮች የመኖራቸውን ያህል በተቃራኒው ደግሞ የሐሰትን ቃል ከጥቅም ጋር አያይዘው የሚናገሩ ሳይታያቸው ታየኝ ተጨፍኖባቸው ሳለ ተገለጠልኝ የሚሉ መንፈሳዊ መሳይ አሳሳቾች አሉና ተጠንቀቁ መጽሐፍ ቅዱስ የያዘ ሁሉ ክርስቲያን የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል ያለ ሁሉ እውነተኛ ነቢይ አይደለም ይህን ሳስብ አንድ የሰማሁት አሳፋሪ ድርጊት ትዝ አለኝ እርሱን ልንገራችሁ» ብለው የሚከተለውን ምሳሌ ፊታቸውን ከስክስው እንዲህ ሲሉ ተናገሩ «አንድ ሰፈር ውስጥ የማታ የጸሎት ፕሮግራም አለ ይህንን ፕሮግራም ለመካፈል ሰው ሁሉ እየተጠራራ አንድ መገለጥ ያለው ሰው አለ ኑ እንሂድ እያለ ይመጣል በዚያም ቀን ምንም እንኳን ጊዜው ክረምት ሆኖ ቢበርድም ሁሉም ሰው ጋቢውን ካቦርቱን ብርድ ልብሱን እየለበሰ ታደመ ፕሮግራሙም ተጀመረ ጥቂት ሰዓት ከተጸለየ በኋላ ያ ታዋቂ አገልጋይ የተባለው አንድ ብርድ ልብስ ተከናንቦ ወንድ ይሁን ሴት ምንነቱ በማይታወቅ የተንበረከከ ሰው ላይ እጁን ጭኖ እንዲህ ብሎ ተናገረለት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ደምሽን አቁሜአለሁ ይላል አለ ሰውዬው ደንግጦ ክንብንቡን አወረደና ኽረ ወንድ ነኝ። እግዚአብሔር ሊጠቀምብህ ይፈልጋልና ሥራህን ለቅቀህ ሙሉ ጊዜህን ካልሰጠህ እ ትቀሰፋለሁ በማለት ጌታ ባላለው መግባትና ቤተስብን መበተን ይልቁንም ጌታ ሳይፈውስ ብኤች አይ ቪ ኤይድስ ተፈውሰፃልና እከሊትን አግባ ብሎ ሕዝብን መጨረስ ይቅር ለሚለው ጊዜያዊ ትምህርታቸው ይህንን ምሳሌ ተዓገሩ አንድ መንደር ውስጥ ሁለት ሰዓት ጫማ ተወልቆ የሚገባበት ያለ አሥር ሰዓት የማይወጣበት መንፈሳዊ ፕሮግራም የሚካፄድበት የመሰለ ግን ከጥንቆላ ቤት ያልተናነሰ ሥራ የሚካሄድበት ቤት ነበር እዚያ ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር ያላለውን የሚል ዛሬ በዝና ፈረስ ላይ ወጥቶ ሽምጥ የሚጋልብ ነገ ግን ተከስክሶ ከነመታሰቢያው ሊጠፋ የተዘጋጀ ነቢይ ነኝ ባይ ሰው እንዲህ ብሎ ተናገረ «በዚህ እንዳትኖሪ ተለዩ ይልሻል ጌታ» ብሎ ተናገረ ይህ መልእክት ለእኔ ነው ብላ የተቀበለች ሴት ከዚያ ጊዜ ጀምራ ሦስት ከወለደችለት ባለቤቷ ተለይታ ልጆቿን ይዛ ወጥታ ዛሬ ክነልጆቿ የምትበላው አጥታ በረሐብ አለንጋ እየተቀጣች ትገኛለች አዎ ወገኖቼ ሆይ እግዚአብሔር ያጣመረውን ከመለየት እንቆጠብ እኛን የሚያኖረን ምላሳችን ሳይሆን እግዚአብሔር ነው ብልጠታችንና ጥበባችን ሳይሆን በእግዚአብሔር መታመናችን ነው ስለዚህ ያላየነውን ከመናገር ያየነውን ተናግረን እንሙት ያልተገለጠልንን ተገለጠልን ከማለት የተገለጠውን ወንጌል ብቻ እንስበክ እግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነውና የቃል ጥናት ጥቅስ «ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ ጨለማውን ብርዛን ብርፃኑን ጨለማ ለሚያደርጉ ጣፋጩን መራራ መራራውን ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው ግጥምጥም «ሳይታየኝ ታየኝ ብሎ ከማጨለም ሁሌም በሕይወቴ አምላክ ያየው ይቅደም ኢሳ ኛ ጢሞ ነብር በቤታችን አለ። ሰባኪው በሰንበት የአምላኩን ቃል ለመስማት ለተሰበሰበው ሕዝብ እግዚአብሔር የሰጣቸውን መልእክት በከፍተኛ ድምፅ እንዲህ እያሉ መስበካቸውንቀጠሉ ብ ዕአዚህ የተሰበሰብን ሁላችን ዛሬ ወደዚህ የመጣነው ሁሉን ይ የሆነው ጌታ ያስተምረኛል ይፈውሰኛል ያጽናናኛል ብለን ነው ይህ መልካም አሳብ ነው እግዚአብሔር አለ ብሎ አምኖ ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣት እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ነው አንዳንዶች ቫሬ ከዚህ የራቀ አሳብ ይዘው ነው ያሉት ወደ እግዚአብሔር ቤት የሚሄዱት በራሳቸው መመዘኛ ምሪት ብቻ ነው እዚያኛውርቤተ ክርስቲያን ነው የምፄደው ምክንያቱም እዚያ መገለጥ ስለሚናገሩ ልሳን ስለሚናገሩ በሽተኛ ስለሚፈውሱ የታወቁ ነቢያቶች ስላሉ የመንፈስቅዱስ ሙላት ስለሚካፄድ አምልኳቸው በሰዓት ሳይገደብ የተለቀቀ ስለሆነ አጋንንት እየተንጫጫ ስለሚወጣ እነዚህ ሁሉ ፈር በያዘ ሁኔታ ቢካሄዱ መልካም ናቸው ነገር ግን እነዚህን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ስሙን በእውነት አምነው በሚጠሩት ቤተ ክርስቲያናት ሁሉ አለና ባላችሁበት አባል በሆናችሁበት ቤተ ክርስቲያን ሆናችሁ ጠብቁት እንጂ የዘላን ኑሮ አትኑሩፊ ዛሬ ቤተ ክርስቲያን አፏን ሞልታ ይህንን ያህል አባል አለኝ ለማለት የተቸገረችበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ለምን ቢባል ስሙን አስመዝግቦ ልቡን የሚነሳ ምእመን በዝቷልና ነው እናንተ ግን እንዲህ አትሁኑ ለሚለው ምክር አዘል ትምህርታቸው ቀጣዩን ምሳሌ ተናገሩ ድንገት አንድ ቀን ክትትል ትምህርት የማስተምረው ተማሪዬ እንዲህ ሲል አስደንጋጭ ነገር ነገረኝ «ሁለተኛ እዚህ ቤተ ክርስቲያን አልመጣም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ የለምና ይኸው ሦስት ወር ሆነኝ አስከአሁን በአምልኮ ላይ አጋንንት ጮኾ ሲወጣ አላየሁም ሌላው ቤተ ክርስቲያን እየተንጫጫ ነው የሚወጣው አለኝ በዚህ ጊዜ ራሴን ተቆጣጥሬ «ወንድሜ እውነቱ እንዲህ አይደለም በአንድ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ የመኖሩ ምልክት የአጋንንት ጮኾ መውጣትና አለመውጣት አይደለም ከፈለግክ ደግሞ ከሳምንት ጀምሮ ታያለህና ተስፋ ሳትቆርጥ ተመላለስ» አልኩትና ተለያየን እኔም ለዚህ ሰው ጌታ በሚገባው መንገድ ራሱን እንዲገልጥለት ቢቻል ወደ ቤተ ክርስቲያን አጋንንት የሰፈረበት ሰው መጥቶ ጮኾ ሲያወጣ እንዳይ ጸለይኩ እግዚአብሔርም ታማኝ ነው ብዙም ሳይቆይ በሳምንቱ እርሱ ከተቀመጠበት ሁለተኛው ወንበር ላይ አጋንንት የያዘው ሰው ልክ የቤተ ክርስቲያን አምልኮ ሲጀመር ተነሣና ተፈጠፈጠ በጣም ደስ አለኝ ሰው ሁሉ «በኢየሱስ ስም» ሲል እኔ «ኢየሱስ ጌታ ነው» አልኩኝ ከአምልኮ መጨረሻ የክትትል ተማሪው ወደ እኔ መጥቶ «በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ በዚህ ቤተ ክርስቲያንም አለ በማለት ንስሐ ገባ አዎ እግዚአብሔር በእምነት በመጽናትና በተስፋ ለሚጠባበቁት በአሉበት ቦታ ተገልጦ ተአምራቱን ይሠራል ጠላትንም ያሳፍራልና በአስቀመጠን ቦታ በፍቅር በጸሎትና በታማኝነት እንድንጠብቀው ጌታ ሁላችንንም ይርዳን ጥቅስ «ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ» የሔ ሩህ ግጥምጥም እግዚአብሔር በቦታ መቼ ይገደባል መንፈሱና ስሙ በየትም ይሠራል ኛ ቆሮ ኢላ ፍ ሂሕጋወጨረ። ሳ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት የቃል ጥናት ጥቅስ «የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ ኛ ጴጥ ቤተ ክርስቲያኒቱ እንደተለመደው በዓመት ሁለት ጊዜ ባላት የአገልጋዮች የትምህርት ጊዜ ላይ መጋቢው እንዲህ እያሉ ማስተማር ቀጠሉ «እኛ አገልጋዮች ሙሉ ዋጋችንን የምንቀበለው ከምድር ወይም ከስሰው ሳይሆን ከእረኞች አለቃ ከእግዚአብሔር ዝንድ ነውና እርሱን እያየን እናገልግል ደግሞ በዚህ ምድር ላይ የምናገኘው ነገር ሁሉ ያልፋልና የማያልፈውን የክብር አክሊል ለማግኘት እንድከም በድካማችን ተገቢውን ክፍያ አለማግኘ ታችን ተስፋ ሊያስቆርጠን አይገባም ለድካማችን በሕዝብ ዘንድ ክብር አለማግኘታችን ተስፋ ሊያስቆርጠን አይገባምዛሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘ ነውን ክብርና ወደፊት ደግሞ የእረኞች አለቃ ሲገለጥ የምናገኘውን የማያልፈውን የዘላለም የክብር አክሊል እያሰብን በደስታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል በታማኝነት ልናገለግለው ይገባል ይህንን ሳስብ አንድ የሰማሁትን ምሳሌ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ» በአንድ ሐገር ውስጥ ለ ዓመት በሚሽነሪነት ያገለገሉ ባልና ሚስት ነበሩ ታዲያ ከዚያ አገር አገለግሎታቸውን ፈጽመው ወደ አገራቸው አሜሪካ ሲመለሱ እነርሱ ሲያገለግሉ የቆዩበትን አገር በዕረፍታቸው ለአንድ ሳምንት ጎብኝተው የሚመለሱት የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ባሉበት መርከብ ነበር እየተመለሱ ያሉት ሀገራቸውም አሜሪካ ሲደርሱ የሀገሩ ሕዝብ ወጥቶ የተለያዩ መፈክሮች ፊኛዎች ነጫጭ እርግቦች አበባዎች ይዘው በደስታ ጩኸት ፕሬዚዳንቱን ሲቀበሉ ሚሽነሪው አዩና በጣም አዝነው እንዲህ አሉ «እኔ ለ ዓመት እግዚአብሔርን አገልግዬ ነጩ ቆዳዬ በጥቁር ተበርኮ ሲመጣ ማንም የእቅፍ አበባ ይዞ አልተቀበለኝም እፒህ ፕሬዚዳንቱ ግን ለሳምንት ቆይተው ከፅረፍት ሲመለሱ ይኽ ሁሉ ክብር ጠበቃቸው በዚህ ጊዜ ባለቤታቸው ይህንን አመለካከትህን ሳትቀይር ከዚህ መርከብ አንወጣም» አሏቸው አብረውም ጸለሰዩ እግዚአብሔርም በመንፈሱ እንዲህ አላቸው ይህ የሚያልፍ ክብር ነው የማያልፈውን የክብርን አክሊል እኔ እሰጣችኋለሁ አዎ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ የማያልፍ የክብር አክሊል ሊሰጠን ጌታ ታማኝ ነውና በሚያልፈው ክብር ተጠላልፈን እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ የሚያልፈውን የዛሬውን ክብር እየናቅን የማያልፈውን ክብር ለማግኘት እንድንደክም ጌታ ይርዳን ግጥምጥም ለሚያልፈው ክብር ለምን አለፋለሁ በቃ ከእንግዲህ ይቅርብኝ ብያለሁ ኛ ጢሞ«ራ መዝ የቄሳርን ለቄሳር የቃል ጥናት ጥቅስ «አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹም ኃይልህ ውደድ ዘዳግ ሰባኪው በዕለቱ ስለ መስጠት ለተሰበሰበው ሰው ሲያስተምሩ እንዲህ አሉ እግዚአብሔር የተከፋ ልብ ሁለት አሳብ ያለውን አገልግሎትና አምልኮ አይፈልግም አንድ እግራችንን በዓለም ሌላውን በቤተ ክርስቲያን አድርገን መመላለስ የለብንም በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች የብዙ ነገር ሰዎች ሆነናል እንዲያው ለደንቡ ቤተ ክርስቲያን መጥተን እንቀመጣለን እንጂ ለዚህች ለእግዚአብሔር ስጠተናታል ለምንላት የሦስት ሰዓት ጊዜ እንኳ ግማሹ አሳባችን ልባችንን ውጪ ነው ያለው በሥጋችን ጉባኤው መሐል ተቀምጠን በልባችን ግን ወይ ስለ ቤታችን እናስባለን ወይ ከሰዓት ስለሚኖረን የሠርግ ጥሪ ወይ ከአምልኩ በኋላ ስለሚሰበሰበው ዕቁብ ወይም ከአምልኩ በኋላ ከቤተሰባችን ወይም ከአእጮኛችን ጋር ስለምናሳልፈው ጊዜ ሌላም ሌላም እናስባለን ይህ ሁሉ ባልከፋ ነበር ነገር ግን አምልኳችን በግማሽ ልብና አሳብ መሆኑ እግዚአብሔርን እጅግ ያሳዝነዋልና ጌታን ስናመልክ ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንመጣ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገን በጌታ ፊት መሆን ያስፈልጋል ለሚለው ትምህርታቸው ቀጣዩን ምሳሌ እንዲህ ሲሉ ተናገሩ የልጆች ሰንበት ትምህርት አስተማሪዋ ልጆችን የሰንበት ትምህርት እያስተማረች በዓይኗም ከእርሷ ጋር በሙሉ ልባቸው መሆናቸውን አለመሆናቸውን በዓይኗ ትከታተል ነበር ታዲያ አንደኛው ልጅ በዓይኑ እርሷን ይመልከት እንጂ በፃዛሳቡ ከእርሷ ጋር እንደሌለ ገባትና የምታስተምረውን ትምህርት ቆም አድርጋ ተማሪዎችን ጥያቄ ጠየቀች «መጽሐፍ ቅዱስ በውስጡ ስንት መጽሐፍት አሉት። » በዚህ ጊዜ ሁሉም ተማሪዎች ለመመለስ እጃቸውን አወጡ እርሱም ምን እንደ ተባለ ሳይሰማ በግማሸ አሳቡ እጁን አብሮ አወጣ አስተማሪዋም እራሱን እሺ አንተ መልስ» ስትለው «የምስጋና ቀን ነው ለእኛ ዛሬ» ብሎአት አረፈ አዎ ሁልጊዜ በግማሽ ልብ ከሆንን የእግዚአብሔር ነገር ያመልጠናል ሁለት አሳብ አንሁን የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር እናድርግ እንጂ አናቀላቅል ሁለት አሳብ ያለው ሁለት ጊዜ አይኖርም በዚህ ምድር ላይ አንድ ጊዜ ብቻ ኖረን ነውና የምናልፈው በምንኖርበት ዘመን ሁሉ ጌታን በፍጹም ኃይላችን በፍጹም ልባችንና በፍጹም ነፍሳችን አምልከነውና አገልግለነው እንድናልፍ ጌታ ይርዳን ግጥምጥም ልጄ ሆይ ልብህን ሁሉ ስጥ እያለ ኢያሱ ቱ ግማሽ ልብ ሰጠሁት ሙሉ ሰጥቶኝ ሳሰለ ኃይሌ ገብረ ሥላሴና ቀነኒሳ የቃል ጥናት ጥቅስ «ያገባህልን ዕብራዊው ባሪያ ሊሣለቅብኝ ወደ እኔ ገባ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ስጮኽ ልብሱን በእጄ ተወና ወደ ውጭ ሸ» በፍጥ ሰባኪው «ብዙ ጊዜ እንደተገነዘብኩትና ቃሉም እንደሚያረጋግጥልን በክርስትና ሕይወታችን የማሸነፊያው መንገድ እኛ ዝም ብለን ለጻድቅ ፈራጅ ጌታ አሳልፈን ስንሰጠው ነው ዮሴፍ ይህንን ነው ያደረገው ዮሴፍ ለጴጥፋራ ሚስት የሐሰት ክስ የመልስ መልስ ሲሰጥ አንመለከትም የእውነት አምላክ በቀል የእኔ ነው እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለ ጌታ የመልስ መልሱን ሰጠለት ለምንድን ነው ዛሬ በሕይወታችን ሰልፍ የሚበዛብን ከጐረቤት ከቤተ ክርስቲያንና ከመሥሪያ ቤት ሰዎች ሯር ሰላም ያጣነው። የቃል ጥናት ጥቅስ «በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ አግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና» ዮሐ ግጥምጥም በእኔ ፈንታ ሞቶ ከሞት ያዳነኝን ኢየሱስን አምጌፄ መንግሥቱን ወረስኩኝ ዮሔ ቱ ዕዳ መቶ ሲሞላ አይከብድም የቃል ጥናት ጥቅስ «በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን ኤፌ ሰባኪው «እግዚአብሔር ስለ ደኅንነታችን ያደረገው ነገር በዚህ ጥቅስ ላይ ግልጽ ብሎ እንደተቀመጠው ቢገባን ጌታን ቆመን ሳይሆን ተንበርክከን ብናመሰግነው ባልበዛበት ነበር እስቲ ሦስት ዋና ዋና ነገሮች ላንሣ እኛ ከዘላለም ሞት የዳንነው በእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ እንጂ በራሳችን አልነበረም እኛም «ዕዳ መቶ ሲሞሳ አይከብድም» እንደተባለው ኃጢአት በኃጢአት ላይ እየጨመርን ወደ ሞት እየገሰገስን ነበር ጌታ ግን እንደ በጎ ፈቃዱ ደረሰልን ለዚህ ነው ጌታን ተቀበልኩ ከማለት ይልቅ ጌታ ተቀበለኝ ማለት ያለብን እኛ ከዘላለም ሞት የዳንነው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ነው ቃሉም አንደሚል ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የአግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከአናንተ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም» ኤፌ ጌታ በመስቀል ላይ ሆኖ ተፈጸመ ብሎ በፈጸመው የደኅንነት ሥራ ታምነን መዳን ያስፈልጋል እኛ ከዘላለም ሞት የዳንነው አስቀድሞ በተወሰነው የእግዚአብሔር ዕቅድ መሠረት ነው «ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን ኤፌ ብ እንደዚህ አድርጎ ያዳነንን ጌታ ሁልጊዜ ልናመሰግነው ይገባል ለሚለው ግሩም መሠረታዊ የደኅንነት ትምህርታቸው ቀጣዩን ምሳሌ አቀረቡ ጊዜው የስቅለት ማታ ነው ወንጌላዊው ከቤተሰቡ ጋር ስለበደሉና ኃጢአቱ የሞተለትን ጌታ ኢየሱስን ለማመስገን የኢየሱስን ፊልም ከፍቶ ያያል በፊልሙ መጀመሪያ ላይ እየተደስቱ የቆዩት ቤተሰብ ሁሱ መጨረሻ ላይ ያለ ኃጢአቱ ሥቃይና ሞት የደረሰበትን ጌታ በመስቀል ላይ በምስማር ሲቸነከር እያዩ ፊታቸው በኀዘን ተመታ በተለይም የ ዓመቷ ልጅ ማልቀስ ጀመረች ፊልሙ አልቆ ከተፈጸመ በኋላ አባቷን እንዲህ ስትል ጠየቀች «አባዬ ለምንድን ነው ይፄ ጥሩው ኢየሱስ የሞተው። የቃል ጥናት ጥቅስ «እርስዋም ለባሪያህ ወንድ ልጅ ብትሰጠኝ ዕድሜውን ሁሉ ለአግዚአብሔር እሰጠዋለሁ ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም ብላ ስዕለት ተሳለች ቄሱ በቤተ ክርስቲያናቸው ሰንበትን ምክንያት አድርገው ለተሰበሰቡት ምእመናን ሁሉ የዕለቱን መልእክታቸውን ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው የፊት ወንበር ይዘዋል የዕለቱም ፕሮግራም መሪ የያዛቸውን ከመልእክት በፊት ያሉትን የዕለቱን ፕሮግራሞች ካጠናቀቀ በኋላ ቄሱን ጋበዛቸው እርሳቸውም መልእክታቸውን ቀጠሉ «በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ከጊዜው ጋር በብዙ ሁኔታቸው እየተለዋወጥን ጌታን እያሳዘንን ያለን ይመስለኛል ይህንን ልል የቻልኩበት አንዱ ምክንያት ለምሳሌ በአፋችን ለእግዚአብሔር የተናገርነውን ስዕለት በተግባር ስንፈጽም ብዙ አይታይምጹ ወገኖች ባንሳል ይሻለናል ስንቶች እንሆን ሥራ ብትሰጠኝ የመጀመሪያ ደመወዜን ላንተ እሰጣለሁ ብለን ሥራ አግኝተን ያልነውን ለመፈጸም የተቸገርን ስንቶች እንሆን ማኅጸኒን ብትከፍትልኝ የምወልደውን ልጅ ለአንተ አገልጋይ እንዲሆን እሰጣለሁ ብለን እንደ ሐና ነገር ግን ልጆቻችንን እንደሚገባ ካለማሳደጋችን የተነሣ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆናቸው ቀርቶ የሰይጣን አገልጋዮች የሆትብን ስንቶች እንሆን ዲቪ ቢወጣልኝ ወይም በተለያየ ዕድል ከአገር ውጭ ብወጣና በዚያም የመኖሪያ ፈቃድ አግኝቼ ብኖር በኢትዮጵያ አገሬ አንድ ቤተ ክርስቲያን እተክላለሁ የተወሰኑ አገልጋዮችንም ቀለብ እችላለሁ ብለን ከተጸለየልንና ሁሉም ተሳክቶ ከተመቻቸን በኋላ እንደዚህ ብለን ስዕለት መሳላችንን ጭራሽ የምንረሳና ትዝ የማይለን ቅዱሳን እግዚአብሔር ከልጆቹ አፍ የወጣውን ስዕለት ይፈልገዋልና ፈጽሞ እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም ለሚለው መልእክታቸው ይህንን ቀጣይ ምሳሌ ተጠቀሙ አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ስዕለት ተሳለ «እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ በኋላ ከማገኘው ሁሉ ግማሹን ለአንተ እሰጣለሁ ብር ብትሰጠኝ ግማሹ ያንተ ነው አምስት መቶ ባገኝ ግማሹ ያንተ ነው ሺህ ባገኝ ግማሹ ያንተ ነው መቼም እግዚአብሔር ቸር ነውና ይህን ስዕለት ተስሎ ጨርሶ በመንገድ ላይ ሲሄድ ጭር ያለ አካባቢ ብር ያገኛል በዚህ ጊዜ የተሳለው ትዝ አለውና እንዲህ አለ «እግዚአብሔር እንደማልሰጥህ አውቀህ የራስህን ድርሻ ወስደህ የእኔን ስለላክልኝ አመሰግንፃለሁ አዎ የብዙዎቻችን ስፅለት ውጤቱ ከዚህ ሰውዬ ብዙ የተሻለ አይመስልምና ለጌታ የገባነውን ቃል ኪዳን ስዕለት እንፈጽም አንዳንዶች «ስፅለት የብሉይ ኪዳን ነው እንጂ የአዲስ ኪዳን አይደለምጸ ክርስቲያን አይሳልም» ይላሉ ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አመለካከት አይደለምና እንመለስ የተሳልነውንም እንድንፈጽም ጌታ ይርዳን አሜን ግጥምጥም ከአፌ የወጣውን የከንፈሬን ፍሬ መሳ ። እንደዚህ ያለ ዘፈን ከዚህ ቀደም ሰምቼ አላውቅም እስካሁንም ሌላ አልሰማሁም እንደዚህ ይላል «ይገርማል ዘንድሮ ይደንቃል ዘንድሮ ሁሉም ዜሮ ዜሮ ሁሉም ዜሮ ዜር» በዚህ ጊዜ ከአጠገቤ የተቀመጡት አንድ ሰው ከረባታቸውን እየነካኩ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው «ሾፌር የዘፈኑን ድምፅ ከፍ አድርገው እኔም ዜሮ ነኝ» አሉ ወዲያው የጌታ መንፈስ «አንተ ግን ዜሮ አይደለህም» አለኝ «አዎ እኛ ክርስቲያኖች በእውነት ይህንን ከልባችን ልንገነዘብ ይገባል ሰማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ በአኛ ውስጥ ሳይንቀን አድሯልና ራሳችንን ከሚጠፋው ዓለም ጋር እያወዳደርን መናቅ የለብንም ምንም እንኳ ዛሬ ብዙ ሀብት ገንዘብ ጥሪት ወይም ስም ዝናና ውበት የሌለን ብንመስልም ከዚህ ሁሉ በላይ የሆነና የከበረ ጌታ ግን በእኛ ውስጥ ስላለ የከበርን ነንና ከሚጠፋው ባሻገር የማይጠፋውን እንመልከት የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስና ዮሐንስ ይህንን በሐዋ ሥራ ሲያረጋግጡልን ብርና ወርቅ የለኝም ይህን ያለኝን ግን እሰጥፃለሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው በቀኝ እጁም ይኮ አስነሣው በዚያን ጊዜም እግሩና ቁርጭምጭምቱ ጸና ወደ ላይ ዘሎም ቆመ አዎ ለዚህ ሽባ ሰው ብርና ወርቅ ቢሰጡት ኖሮ ቁርጭምጭሚቱ ሊጸናና ሊፈወስ ዘሎም ሊቆምና ሊመላለስ ባልቻለም ነበር አንግዲህ በውስጣችን ያለው ኃይል ከብርና ከወርቅ ከስምና ከዝና እጅግ የበለጠ ነውና ይልቅ በሙሉ ልብ ተነሥተን እንጠቀምበት ክርስቶስ ያለው ሰው ጐዶሎ ሳይሆን ሙሉ ነው ዓለም እንደ ትንሽና ምንም እንደሌለው አድርጋ እንደምትንቀው ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው ደቃቋ ጥናምፖ ፖዎፅዕ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት መንፈሱም ወደ ተሰበረ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ» ኢሳ ፅ አዎ ቅዱሳን ሆይ በውስጣችን የእግዚአብሔር መንፈስ ስላለ እኛ ዜሮ አይደለንም ወይም የቀን ጨሰማ የወረሰን በባዶነት የተሞላን አይደለንም በመሆኑም ራሳችንን በቅድስና ይዘን ግራ ወደገባቸውና «ሁሉ አለን ምንም አያስፈልገንም» ብለው ነገር ግን በዜሮ ሕይወት ወደሚመላለሱት ሄፄደን ሙሉውን ወንጌል ማሳየትና መናገር እንድንችል ጌታ ይርዳን ግጥምጥም ምንም እንደሌለህ ራስህን ሳትንቅ ዘፍጥ ከሙሉው ጌታ ጋር አንተነትህን አጣብቅ ኛ ቆ ኢየሱስ ሳሉን ቤት ነው ያለው ልጅቷ መለስተኛ መዋዕለ ሕፃናት ትምህርት ቤት ትማራለች ቤተሰቦቿ ትሮ ከእጅ ወደ አፍ ቢሆንባቸውም በመጠን እየኖሩ ልጃቸውን ገና ከልጅነቷ ትምህርት ለማስተማር ወስነዋል ልጅቷ ታዲያ የቤተሰቧ ነሮ ዝቅተኛነት ስለማይገባት በትምህርት ቤት ሌሎች ልጆች ሲበሉና ሲለብሱ ያየችውን ሁሉ ለራሷም በመመኘት ከትምህርት ቤት መልስ ሁልጊዜ ማታ ማታ «ይህንን ግዙልኝ ይህንን ምግብ ሥሩልኝ እያለች ከአቅማቸው ጋር የማይሄደውን ሁሉ ታዝዛለች አባትና እናት ልጃቸው ገና በጨቅላ አዕምሮዋ እንዳትጎዳ በማሰብ አንዳንድ ከገቢ ምንጫቸው ጋር የማይመጣጠን ነገር ሁሉ ያደርጉላታል አንድ ቀን ያላት ጫማ ሳያልቅ የፃብታም ልጆች በውድ ዋጋ የተገዛ ጫማ አድርገው ስላየች ብቻ እንዲገዛላት እንደተለመደው ማታ ለአባቷ ጥያቄዋን አቀረበች አባትም ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ በመግለጽ ለአባባ ኢየሱስ እንንገረው እርሱ ይገዛልሻልና ነይ እንጸልይ» ብለው አንገታቸውን ሲደፉ አቋረጠችና «ታዲያ መኝታ ቤት ነው የምንጸልየው። ምናልባት የእኔ ምስክርነት ሰዎችን ስለለወጣቸውና ጌታን ስለማይቀበሉ መተው አለብኝ የሚል ከሰይጣንና ከሥጋ የመጣ ተስፋ አስቆራጭ ምክንያት ይሆናል ወገኖቼ አንድ አውነት ተረዱ የእኛ ድርሻ መናገር እንጂ የሰውን ልብ መለወጥ አይደለም ወንጌሉን አብርቶ የሰውን ልብ መለወጥ የሚችል ሕያው መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የእርሱን ወቀሳና ኃይል ማንም ሊቋቋም አይችልም እስቲ አንድ የተፈጸመ ምሳሌ ልንገራችሁ ብለው ሰባኪው ቀጣዩን ምሳሌ ለጉባኤው ተናገሩ አንድ አማኝ የታሠረ ዘመዱን ለመጠየቅ ወደ ወኅኒ ቤት ይሄዳል በዚያውም ለእሥረኞች ለመስጠት ሁለት መጽሐፍ ቅዱሶችን ይዞ ይሄዳል የሚጠይቀውን ሰው ፖሊሱ እስኪጠራለት ድረስ ወደ አጥሩ ጠጋ ብሎ ከውስጥ ግንብ ሥር ቆም ብለው ላሉ ሁለት አሥረኞች መጽሐፍ ቅዱሶቹን ያወጣና «እነዚህን ለእናንተ ስጦታ ለመስጠት እፈልጋለሁ ውሰዱና አንብቡ» ሲላቸው አንደኛው እንቢ አለ ጭራሽም ጴንጤ መሆን አልፈልግም» ብሎ ተናገረ ተቆጣም ሁለተኛው ደግሞ «ጴንጤ የመሆን ወይም ያለመሆን ጉዳይ ሳይሆን ስጦታ ብሎ ሲሰጠን እንደ አገራችን ባህል አመስግነን ነው መቀበል ያለብን» ብሎ ጓደኛውን በመቆጣት ለራሱ ብቻ «አንዱን መጽሐፍ ቅዱስ ለእኔ ስጠኝ» ብሎ ተቀበለ በውስጡ ምን አንደሚል ማወቅ ፈለገ ግን ማንበብ አይችልምነፁ እምቢተኛው ጓደኛው ግን ይችላልና ማታ ሰአንተ ሳይሆን ለእኔ አንብብልኝ ብሉት ሰጠው ይህም ሰው ድንገት የከፈተው ዓመት ደም የፈሰሳትን ሴት ፈውስ ጉዳይ የሚያወሳውን ክፍል ነበርና ለስውዬው ያነብለት ጀመር ነገር ግን በንባቡ መዛል ቀና ብሎ አንብብልኝ ያለውን ጓደኛውን ሲያየው ለካስ እንቅልፍ ወስዶታል በዚህ ጊዜ ይህ ሰው እንዳያነብ ሰሚው ተኝቷል እንዳያቆም ዓመት ደም የፈስሳት ሴት ታሪክ ገርሞታልና መጨረሻው ድረስ አነበበ ሳያውቀውም እንባው በጉንጩ ላይ ፈስሰሰ ጓደኛውንም ቀስቅሶ በርግጥም ኢየሱስ ጌታ ነው አዳኝ ነው ብሎ ተናገረ ሁለቱም የሕይወታቸው ጌታ አድርገው ኢየሱስን አመኑት ተቀበሉት አዎ የሰውን ልብ ሊለውጥ የሚችለው ሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ እና ቃሉ ናቸው የእኛ ድርሻ መናገር ነው ጌታ ድርሻውን መወጣት ይችልበታል ስለዚህ በቤታችን በጎረቤታችን በአካባቢያችንና በሥራ ቦታችን ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠንን የተከፈተ በር ሁሉ ተጠቅመን ሰላምና ሕይወት የሚሰጠውንና የታስሩትን የሚፈታውን ወንጌል እንድንናገር ጌታ ይርዳን ግጥምጥም በአሉባልታ ወሬ ዓይን ከማወጣ ዮሒ ቃሉን በመመስከር ድርሻዬን ልወጣ ዕብ «ር ፉጳ ንፖ ዕሐሴሰሐያፀፖ ዳሙኦ ገመድ ሰርቄአለሁ የቃል ጥናት ጥቅስ ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል ምሳሌ የቤተ ክርስቲያኒቱ የንስሐ ፕሮግራም ላይ እንዲሰብኩ የተጋበዙት ቄስ እንዲህ አያሉ ስለ እውነተኛ ንስሐ መስበክ ጀመሩ «እውነተኛ ንስሐን እግዚአብሔር ይወዳል በእግዚአብሔር ፊት የሠራችሁትን ሁሉ ምንም ሳትደብቁና ሳታፍሩ ተናዘዙ እንጂ ለሰው ለመናገር እንደምታፍሩ ለእግዚአብሔር ለመናገር አትፈሩ ይልቁንም ስለ ኃጢአታችሁ እፈሩና አስወግዱት እንጂ በደፈናው የሰረቅሁትን ነገር ይቅር በለኝ ከማለት የስረቅሁት ይህንን ያህል ብር ነው። ልግባ አልግባ እያለ ተጨነቀ በመግባቱም ቆረጠና በር አንኳኳ እንደፈራውም በሩን ከውስጥ የከፈቱት እፒያ በጣም የሚፈራቸው አባቱ ነበሩ ፊት ለፊት ተፋጠጡ ከዚያም የሚለው ግራ ቢገባው በተንተባተበ አንደበት ድንገት በአፉ የመጡለትን የአጎቱን ስም ጠራና ኢብራሂም ሰላም ብሎፃል አሁን በቀጥታ ከእርሳቸው ጋር ቆይቼ ነው የመጣሁት ሲል እጃቸውን በአፋቸው ይዘው ስለ አርሱም አፍረውለት በሩን ለቀቁለት ወደ ውስጥ ሲገባ አጎቱ ኢብራሂም ለካ ቀደም ብለው በጊዜ መጥተው ኖሯልና እቤት አገኛቸው ከዚያች ሰዓት ጀምሮ አይናገር አይጋገር አንገቱን በሕፍረት አቀርቅሮ አመሸ አዎ ክርስቲያኖች ውሸት ያዋርዳል አንገትም ያስደፋል ያሰቅቃልም ስለዚህ ይህን አዋራጅ ኃጢአት አስወግደን በየቀኑ ከባልንጀሮቻችን ጋር ከቤተሰቦቻችን ጋር ከጎረቤቶቻችንና ከመንግሥታችን ጋር እውነትን እንድንነጋገር የእውነት አምላክ ራሱ በእውነቱና በጸጋው ይደግፈን አሜን ግጥምጥም ውሸትን ተሞልተህ ከምትግደረደር እውነትን ተናግረህ ከመሸበት እደር ዮሐ ዘፍጥ ጾም ጸሎት የቃል ጥናት ጥቅስ «አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል» ኤፌ ሰባኪው «በዚህ ጨለማ ዓለም ውስጥ ብርፃንና ጨው ሆነን መመላለስ የምንችለው ነቅተን በጸሎት ሕይወታችን ስንተጋ ነው ዛሬ ሰይጣን ከተያያዘው የውጊያ ስልቱ አንዱ እንቅልፋምና ሰነፍ ማድረግ ነውፅ የጨለማ ሥራው እንዳይገለጥ የብርዛንን ልጆች በእንቅልፍ አዚም ይመታልና አሳቡን ሳንስተው ተግተን ልንጸልይና ልንቃወመው ይገባል የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች ያዕቆብ እርግጥ ነው የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ ኃይለኛን ነገር ታደርጋለች ይህንን የተረዳ ሰይጣን በሥራዋ ሥራው እንዳይፈርስበት የጸሎት ትጋታችንን ለማስጣል በጌታ ፊት ተንበርክከን ከመጸለይ ይልቅ ቆመን እንድንጣላ በዘዴ ሥራ ሰጥቶናልና ነቅተን ልንቃወመው ያስፈልጋል እስቲ ከዚህ መልእክቴ ጋር የሚሄድ አንድ ምሳሌ ልንገራችሁ» ብለው ሰባኪው ቀጣዩን ምሳሌ ተናገሩ «ቤተ ክርስቲያኒቱ ባወጀችው መሠረት ዕለቱ የጾምና ጸሎት ቀን ነው ሁሉም በዚያ ቀን ከእህል ውኃ ተቆጥቦ ስለ ግል ሕይወቱ ስለ ቤተሰቡ ስለ ቤተ ክርስቲያኑና ስለ አገሩ በእግዚአብሔር ፊት ያነባል በርእስ ተከፋፍሎ በተሰጣቸው መሠረት በየተራ ሰዎች ፕሮግራሙን በጸሎት መምራት ቀጥለዋል የቻለ በተንበረከከበት ቆይቶ ያልቻለ ደግሞ እየቆመ ለዕለቱ የተያዘው ሰዓት ሲደርስ ሁሉም በአንድ ላይ ጸልዮ ከጨረሰ በኋላ ፕሮግራሙ አልቆ ሁሉም በየቤቱ ሄደ አንዲት ሴት ለካ ጠዋት እንንበርከክ በተባለ ጊዜ የተንበረከከች ፕሮግራሙም ካለቀ በኋላ እንቅልፍ ወስዲት ኖራልና ሳትነቃ ቀረች እንቅልፏን ጨርሳ ከተንበረከከችበት ወንበር ስትነሣ ማንም ሰው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የለም በዚህ ጊዜ ባደረገችው ነገር ተደናግጣና አፍራ ሰይጣን ብተኛም በአባቴ ቤት ነው የተኛሁት ደስ አይበልሆ አለች ወገኖቼ በአግዚአብሔር ቤት ሆነን ከተኛን በዓለም ያሉትን ማን ይታደጋቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال