Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን ከተቀመጡት ድንጋጌዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ይተረጎማል ጊ ክፍል ሁለት ነፃነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶች እርከን ጎን ለጎን የገንዘብ መቀጮ በመሆኑ ሁለቱን ድንጋጌዎች ከወንጀል ሕግ አንቀጽ ያነሰ ቅጣትን ስለሚደነግግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ሰባት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀ የእስራት የገንዘብ ሕግ ሉ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ ደረጃ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ወንጀሉ ድርጊቱ የተገኘው ገንዘብ ወይም።
የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥቅምት ቀን ዓም አዲስ አበባ ማውጫ የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች አንቀጽአባሪ ርዕስ ገጽ ስያሜ ትርጓሜ ጋ የመመሪያው ዓላማና ግብ መሠረታዊ ድንጋጌዎች ክፍል ሁለት ነፃነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶችና የገንዘብ መቀጮ ሠንጠረዥ የቅጣት እርከኖች ሠንጠረዥ ነጻነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶች እርከን ሠንጠረዥ የገንዘብ መቀጮ ሠንጠረዥ ጊ ክፍል ሦስት የወንጀል መነሻ ቅጣት ስለሚወሰንበት ሁኔታ ንዑስ ክፍል አንድ ድንጋጌዎች እና የወንጀል ደረጃዎች ርዕስ አንድ በመንግስት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች እንደ ወንጀሉ ክብደት ደረጃ የወጣላቸው የወንጀል ዓይነቶች የአገሪቱን የፖለቲካና የግዛት ጊ አንድነት በመንካት የሚደረግ ወንጀል የወንጀል ሕግ አንቀጽ መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት ጊ ተግባር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ርዕስ ሁለት በታወቁ ገንዘቦች የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች ማህተሞች ቴምብሮች ወይም መሳሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የሐሰት ገንዘብ የግዴታ ወይም ዋስትና ሰነዶችየወንጀል ሕግ አንቀጽ ርዕስ ሦስት በመንግስት ሥራ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ጊጊ በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል የወንጀል ሕግ አንቀጽ ርዕስ አራት በሰው ሕይወት አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ምዕራፍ አንድ በሰው ሕይወት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በሰው ሕይወት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የወንጀል ሕግ አንቀጽ በሰው አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ምዕራፍ ሁለት በሰው አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል የወንጀል ሕግ አንቀጽ ርዕስ አምስት በሰው ነጻነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ጊ በሕገ ወደ ውጪ ሀገር መላክ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ርዕስ ስድስት በመልካም ጸባይ እና በቤተዘመድ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች በግብረ የሚፈፀ አንቀጽ ሥጋ ነጻነትና ንፅህና ላይ ሙ ወንጀሎች የወንጀል ሕግ ርዕስ ሰባት በንብረት መብቶች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የስርቆት ወንጀሎች የወንጀል ህግ አንቀጽ እና የውንብድና ወንጀሎች የወንጀል ህግ አንቀጽ እና የማታለል ወንጀሎች የወንጀል ህግ አንቀጽ እና ንኡስ ክፍል ሁለት ደረጃ ላልወጣላቸው ወንጀሎች በቅጣት ማንዋሉ መሠረት ስለሜሰራበት ሁኔታ ደረጃ ያልወጣላቸው ወንጀሎች የወንጀል ደረጃና የቅጣት መነሻ እርከን አወሳሰን ጊ ቅጣቱ በወንጀል ሕግ ተለይቶ በሚታወቅበት ጊዜ ስለቅጣት አወሳሰን ክፍል አራት የቅጣት ማክበጃና ማቅለያዎችን ስለ ማስላት ንዑስ ክፍል አንድ የቅጣት ማክበጃዎችን ስለ ማስላት ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች በሚኖሩበት ጊዜ ቅጣ ስለሚከብድበት አሰራር ልዩ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች በሚኖሩ ጊዜ ቅጣቱ ስለሚከብድበት አሰራር ንዑስ ክፍል ሁለት የቅጣት ማቅለያዎችን ስለ ማስላት ጠቅላላ የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች በሚኖሩበት ጊዜ ስለሚኖረው አሰራር ልዩ የቅጣት ማቅለያዎች በወንጀል ሕጉ አንቀጽ መሰረት የቅጣት ማክበጃና ማቅለያዎች በሚኖሩ ጊዜ ስለሚሰላበት ሁኔታ ክፍል አምስት የቅጣት አሰላል ሥነ ሥርዓት የቅጣት አሰላል ሥነ ሥርዓት ቅደም ተከተል ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ከዚህ መመሪያ ውጪ ቅጣት ሊወሰን የሚችልበት ሥርዓት የንብረት ግምት መወሰንን በተመለከተ ስለቅጣት አስተያየት አቀራረብ ጊጊጊ ጊጊጊ የተሻረ መመሪያ መመሪያው ሥራ ላይ የ ሂውልበት ጊዜ አባሪ አንድ ነጻነትን እና ሕይወትን የሚያሳጡ ጊጊ የቅጣት እርከኖች ሠንጠረዥ አባሪ ሁለት የገንዘብ መቀጮ ሠንጠረዥ መግቢያ የወንጀል ሕግ ግብ ወንጀል እንዳይፈጸም መከሳከል ሲሆን ይህንን ግብ የሚያሳካው በአንድ በኩል ስለ ወንጀሎችና ስለሚያስከትሉት ቅጣት በማሳወቅ ከወዲሁ ሰዎች ከወንጀል ሥራ እንዲቆጠቡ በማድረግ ማስጠንቀቂያው በቂ ባልሆነ ጊዜ ጥፋት አድራጊዎች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ በመሆኑ ቅጣት ወንጀልን የመከላከል ግቡን ሊያሳካ የሚችለው የሚጣለው ቅጣት ትክክለኛ ወጥነት እና ተገማችነት ያለው ሲሆን እንዲሁም ግልጽነትንና ተጠያቂነትን በሚያረጋግጥ መልኩ ተግባራዊ ሲደረግ በመሆኑ በወንጀል ህጉ ጠቅላላ እና ልዩ ክፍል እንዲሁም በተለያዩ ሕጎች ስለ ቅጣት አወሳሰን ዝርዝር ድንጋጌዎች ቢኖሩም ብቻቸውን ትክክለኛነትን ወጥነትን እና ተገማችነትን ለማረጋገጥ በቂ ባለመሆናቸው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወንጀል ህጉ አንቀጽ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከግንቦት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ አውጥቶ ሲተገበር የቆየ ሲሆን በአተገባበር ያጋጠሙ ችግሮችን መሠረት በማድረግ መመሪያውን ማሻሻል በማስፈለጉ እንዲሁም ደረጃ ባልወጣላቸው ተጨማሪ የወንጀል ህጉ ድንጋጌዎች ላይ የቅጣት መመሪያ እንዲወጣ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወንጀል ህግ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን የተሻሻለ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ አውጥቷል ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች አንቀጽ ስያሜ ይህ መመሪያ የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል አንቀጽ ትርጓሜ ጊ ፍርድ ቤት ማለት የወንጀል ጉዳዮችን ለመዳኘት በህግ ሥልጣን የተሰጠው አካል ማለት ነው የወንጀል ደረጃ ማለት በወንጀል አፈጻጸም ባህርያቸውና ከባድነታቸው አንጻር ለቅጣት አወሳሰን በተመሳሳይ ደረጃ ለማስቀመጥ እንዲቻል የወንጀል ድርጊት መመዘኛዎችን የያዘ ነው የቅጣት እርከን ማለት የቅጣት መነሻና መድረሻ ያለው ቅጣቱ የሚወሰንበት እርከን ማለት ነው ፍቅድ ስልጣን በ ማለት ፍርድ ቤቶች የወንጀል አፈጻጸሙን ልዩ ሁኔታ ከግምት በማስገባት ቅጣቱን ለመጣል የሚችሉበት በቅጣት እርከን የተቀመጠው መነሻና መድረሻ ቅጣት መካከል ያለው የቅጣት መጠን ማለት ነው መነሻ ቅጣት ማለት ቅጣቱን የሚያከብዱና የሚያቀሉ ጠቅላላ እና ልዩ ምክንያቶች ታሳቢ ከመደረጋቸው በፊት በፍርድ ቤቱ የቅጣት እርከኑን መሰረት በማድረግ የሚጣል ቅጣት ነው አንቀጽ የመመሪያው ዓላማና ግብ ዓላማ የመመሪያው ዓላማ የዳኝነት አካሉ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ባረጋገጠ መልኩ ውጤታማና ተገማችነት ያለው ቅጣት የሚሰጥበትን ሥርዓት መመስረት ነው ግብ መመሪያው የሜከተሉት ግቦች ይኖሩታል ሀ በተቀራራቢና ተመሳሳይ የወንጀል ጉዳዮች መካከል ተቀራራቢነት ያለው ቅጣት እንዲወሰን ማድረግ ለ እንደ ወንጀሉ ክብደትና አደገኛነት የቅጣትን ተመጣጣኝነት ማረጋገጥ ነው አንቀጽ መሠረታዊ ድንጋጌዎች በወንጀል ሕግ አንቀጽ እንደተደነገገው ፍርድ ቤቶች ቅጣት ሲወስኑ ማክበጃና ማቅለያ ምክንያቶችን መሠረት አድርገው ቅጣቱን ከማክበዳቸው ወይም ከማቅለላቸው በፊት ከተጣሰው የወንጀል ድንጋጌ አንጻር የወንጀሉን ባህሪ መሠረት በማድረግ በቅድሚያ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ መሠረት መነሻ ቅጣቱን ይወስናሉ በመቀጠልም ማክበጃ ምክንያቶችን መሰረት በማድረግ ቅጣቱን ያከብዳሉ በመጨረሻም ማቅለያ ምክንያቶችን መሠረት በማድረግ ቅጣቱን ያቀላሉሌ በቅጣት አወሳሰን ተመሳሳይና ተቀራራቢ የወንጀል ድርጊቶች መካከል ተመሳሳይና ተቀራራቢ ቅጣት ለመጣል ያስችል ዘንድ ድርጊቶቹን በተመሳሳይ የወንጀል ደረጃ የሚያስቀምጣቸውን መሠረታዊ ባህሪ መሠረት በማድረግ የቅጣት ውሳኔ ይሰጣል በእያንዳንዱ የወንጀል ሕግ ድንጋጌ ወንጀሉን የሚያቋቁመው ፍሬነገር አንድና ተመሳሳይ ቢሆንም ከአደገኛነታቸው ወይም ከሚያደርሱት ጉዳት አንጻር ልዩነት ሊደረግባቸው የሚገቡ የወንጀል ድርጊቶች እንደ ወንጀሉ ክብደትና አደገኛነት ደረጃ በማውጣት ቅጣት ይወዐሰናል በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ለእያንዳንዱ የወንጀል ድርጊት የተደነገገው የቅጣት መነሻ ትርጉም እንዲኖረው ለማድረግ በአንቀጹ ከተቀመጠው መነሻ ቅጣት ጀምሮ እንደወንጀሉ ከባድነት መነሻው ከፍ እያለ በሚሄድ መልኩ ቅጣት ይፀወሰናል ሆኖም ከአንዳንድ ወንጀሎች የተለየ ባህሪ የተነሣ ከመነሻው መጀመር ተመጣጣኝ እና ተገቢውን ቅጣት ለመወሰን የማያስችል ሆኖ ሲገኝ የወንጀል ህጉን አላማ ታሳቢ ባደረገ መልኩ መነሻ ቅጣቱ ከፍ ብሎ እንዲጀምር ይደረጋል በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ለእያንዳንዱ የወንጀል ድርጊት የተደነገገው ጣሪያ ላይ የሚደረሰው ጠቅላላ ማክበጃ ምክንያቶች በሚኖሩበት ጊዜ መሆኑን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከፍተኛው የወንጀል ደረጃ መነሻ ቅጣቱ ይወሰናል የቅጣት ማክበጃዎችና ማቅለያዎች በተመሳሳይና ተቀራራቢ ደረጃ ለሚገኙ የወንጀል ድርጊቶች ወጥነት ባለው መልኩ ቅጣቱን የሚያከብዱ ወይም የሚያቀሉ ይሆናሉ ሆኖም በወንጀል ሕጉ ስለ ልዩ የቅጣት ማክበጃና ማቅለያ ምክንያቶች የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ናቸው ፍርድ ቤቶች መነሻ ቅጣቱን ለማስቀመጥ እንዲሁም የቅጣት ማክበጃዎችና ማቅለያዎችን መሠረት በማድረግ ቅጣቱን ለማክበድ ወይም ለማቅለል ሲወስኑ እንደ ወንጀሉ ዓይነት ሊታዩ የሚገቡ ልዩ ሁኔታዎችን ታሳቢ በማድረግ በየቅጣት እርከኑ ባለው ፍቅድ ስልጣን ውስጥ አግባብነት ያለውን ቅጣት መወሰን ይችላሉ በዚህ መመሪያ የወንጀል ደረጃ ያልወጣላቸው የወንጀል ድንጋጌዎችን በመጣስ የሚፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ላይ የሚወሰነው ቅጣት በዚህ መመሪያ የወንጀል ደረጃ ለወጣላቸው የወንጀል ህጉ ድንጋጌዎች ላይ ቅጣት ለመጣል የተቀመጡትን አጠቃላይ ድንጋጌዎች መስፈርቶችና አሰራሮችን እንደሁኔታው በመጠቀም ይሆናል ይህ መመሪያ በወንጀል ሕግ ስለ ቅጣት አወሳሰን ከተቀመጡት ድንጋጌዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ ይተረጎማል ጊ ክፍል ሁለት ነፃነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶችና የገንዘብ መቀጮ ሠንጠረዥ አንቀጽ የቅጣት እርከኖች ሠንጠረዥ በዚህ መመሪያ መሠረት የሚጣለው ቅጣት ለተመሳሳይና ተቀራራቢ የወንጀል ድርጊቶች ተመሳሳይ እና ተቀራራቢ ቅጣት ለመጣል እንዲቻል እንዲሁም የቅጣት ማክበጃና ማቅለያ ምክንያቶች ቅጣቱን በተመሳሳይ መጠን እንዲያከብዱ ወይም እንዲያቀሉ ለማድረግ እንዲቻል ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ መመሪያ ጋር በአባሪነት ተያይዞ በሚገኘው የቅጣት እርከን ሰንጠረዥ መሠረት ነው አንቀጽ ነጻነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶች እርከን ሠንጠረዥ ነጻነትንና ሕይወትን የሚያሳጡ ቅጣቶች እርከን ሠንጠረዥ ከቀላል እስራት እስከ ሞት ቅጣት ድረስ ያለውን ያካተተ ነው ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ሲባል በወንጀል ሕጉ በተመለከተው መሠረት ከዝቅተኛው ቅጣት ቀን የግዴታ ሥራ እስከ ከፍተኛው ቅጣት ሞት ድረስ የሚደርስ የቅጣት እርከኖች ያሉት ሠንጠረዥ አባሪ አንድ ተዘጋጅቷል ሠንጠረዥ ሲዘጋጅ ለእያንዳንዱ የቅጣት እርከን መነሻና መድረሻ ያለው ሲሆን የሚከተሉትን መሠረተ ሀሳቦች መሠረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጀ ነው ሀ የቅጣት መነሻቸው ከእርከን ጀምሮ እስከ ቅጣት እርከን ድረስ በመነሻውና በመድረሻው መካከል የስድስት ወር ፍቅድ ሥልጣን በ እንዲኖር ሆኖ ተዘጋጅቷል ለ ከቅጣት እርከን ጀምሮ በመነሻውና በመድረሻው መካከል ያለው ፍቅድ ስልጣን ከ የመነሻውን ሃያ በመቶ እንዲሆን ተደርጓል ሐ በየደረጃው ያለው የቅጣት እርከን መነሻ ሲቀመጥ ከቅጣት እርከኑ ዝቅ ብሎ ከነበረው የቅጣት እርከን መሀል በተለይም ከእርከን ጀምሮ አማካይን መ ኤ መነሻ በማድረግ የቅጣት መነሻና መድረሻው ተወስኗል የቀድሞው እርከን አማካይ የቀጣዩ እርከን መነሻ ይሆናል በወንጀል ህጉ ቅጣቱ ከመነሻው እንደሚጀምር የተቀመጠ ስለሆነ ለስሌቱ እንዲቀል የዝቅተኛው የቅጣት እርከን አማካዩ ብዙውን ጊዜ በወንጀሉ ከተቀመጡት መነሻዎች አመት አመት አመት አመት አመት አመት ጋር ያልተራራቀ በሆነ ጊዜ እነዚህ የቅጣት እርከኑ መነሻዎች እንዲሆኑ ተደርገዋል በወንጀል ህጉ ቁጥር እስከ ወር የሚደርስ ቀላል እስራት እስከ ወር በሚደርስ የግዴታ ስራ ሊቀየር እንደሚችል ስለሚያስቀምጥ ለዚህ መመሪያ አላማ የአንድ ቀን እስራት ከአንድ ቀን ሰአት የግዴታ ስራ ጋር ተመጣጣኝ ተደርጎ ተወስዷል ስለሆነም የእስራት ቅጣቱ በማቅለያ ምክንያት የሚቀነስ ከሆነ ተቀንሶ በተደረሰበት የእስራት ቀናት ልክ የግዴታ ስራ እንዲሰራ ሊወሰን በሚችል መልኩ የቅጣት እርከኑ ተዘጋጅቷል በቅጣት ማቅለያ ጊዜ የእስራት ቅጣት ወደ መቀጮ እንደሚቀየር የወንጀል ሕግ አንቀጽ የሚደነግግ በመሆኑ ወደ መቀጮ ሲቀየር ስንት ሊሆን እንደሚችል በሚያሳይ መልኩም የቅጣት እርከኑ ተዘጋጅቷል አንቀጽ የገንዘብ መቀጮ ሠንጠረዥ ጊ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ የተደነገጉትን መስፈርቶች መሠረት በማድረግ የወንጀሉን ክብደት ከግምት ባስገባ መልኩ የገንዘብ መቀጮ ጣሪያዎችን የሚያሳይ የቅጣት እርከን ሠንጠረዥ በአባሪ ሁለት ተዘጋጅቷል በወንጀል ሕጉ አንቀጽ መሰረት የገንዘብ መቀጮን ለመወሰን የወንጀል አድራጊው የገቢ መጠን ሀብቱ ወዘተ ከግምት ገብተው ስለሚወሠን በወንጀል ሕጉ ከተቀመጠው ጠቅላላ የመቀጮ ወለል ሌላ መነሻ የመቀጮ ቅጣት አልተቀመጠም በወንጀል ሕጉ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ወንጀሉ በአፍቅሮ ንዋይ የተፈጸመ በሆነ ጊዜ ፍርድ ቤቶች በመቀጮ ቅጣት እርከን የተቀመጠውን ጣሪያ በአስር እጥፍ በማሳደግ በወንጀል ሕጉ ከተመለከተው ጣሪያ ሳይበልጥ የመቀጮውን መጠን ሊወስኑ ይችላሉ በልይ ልዩ ሕጎች የተደነገገው የመቀጮ ጣሪያ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ ከተደነገገው በላይ ከሆነ በልዩ ህጎች ላይ የተቀመጠውን ጣሪያ መሠረት በማድረግ መቀጮው ይሰላል ክፍል ሦስት የወንጀል መነሻ ቅጣት ስለሚወሰንበት ሁኔታ ንዑስ ክፍል አንድ እንደ ወንጀሉ ክብደት ደረጃ የወጣላቸው የወንጀል ዓይነቶች ድንጋጌዎች እና የወንጀል ደረጃዎች ርዕስ አንድ በመንግስት ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች አንቀጽ የአገሪቱን የፖለቲካና የግዛት አንድነት በመንካት የሚደረግ ወንጀል የወንጀል ሕግ አንቀጽ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ የአገሪቱን የፖለቲካና የግዛት አንድነት በመንካት በሚደረግ ወንጀል እና በወንጀል ሕግ አንቀጽ በመገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ተግባር ወንጀል ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ህጉ አንቀጽ ስር ቅጣትን ለመወሠን የወንጀሉን ማቋቋሚያ ነጥቦች ጥፋተኛው የቡድን አባል መሆን አለመሆን በወንጀሉ የደረሰውን ጉዳት የጥፋተኛው ሥልጣን ደረጃ እንዲሁም በወንጀሉ የተገኘ ጥቅም የሚሉ መስፈርቶችን መሠረት በማድረግ ከዝቅተኛው እስከ ከፍተኛው አስር የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል ለዚህ መመሪያ ዓላማ ሲባል ቀላል ጉዳት ማለት በንብረት ላይ እስከ ብር ጉዳት ያደረሰ ወይም በሰው ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ያስከተለ እንደሆነ ነው መካከለኛ ጉዳት ማለት በንብረት ላይ ከብር እስከ ጉዳት ያደረሰ ወይም በሰው ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ያስከተለ ነው ከባድ ጉዳት ማለት በንብረት ላይ ከብር በላይ ጉዳት ያደረሰ ወይም ድርጊቱ ሞት ያስከተለ እንደሆነ ነው የወንጀል ድርጊቱ በገንዘብ ወይም በንብረት ላይ ያስከተለው ጉዳት መጠን እና በሰው አካል ወይም ህይወት ላይ ያስከተለው የጉዳት መጠን የሚገኝበት ደረጃ የተለያየ በሚሆንበት ጊዜ ፍቤቱ ቅጣቱን የሚወስነዉ ከሁለቱ ደረጃ የበለጠ ወይም ከፍ ያለ ቅጣት የሚያስከትለውን የጉዳት መጠን መሠረት በማድረግ ይሆናል በወንጀል ሕጉ አንቀጽ ስር ጥፋተኛ የተባለ ተከሳሽ ከአስር አመት እስከ ሃያ አመት ለመድረስ በሚችል ጽኑ እስራት ወይም ነገሩ ከባድ በሆነ ጊዜ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ወይም በሞት ሊቀጣ እንደሚችል በድንጋጌው የተመለከተ ሲሆን በተጨማሪነት የወንጀል ሕግ አንቀጽ መስፈርቶች ተሟልተው ሲገኙ እስከ ብር አንድ መቶ ሺህ ሊደርስ የሚችል መቀጮ ሊያስከትል የሚችል ወንጀል በመሆኑ ከደረጃ ሰባት አንስቶ ላሉት የወንጀሉ ደረጃዎች ነጻነትን ከሚያሳጡ የቅጣቶች እርከን ጎን ለጎን የገንዘብ መቀጮ እርከኖች እንዲታከሉ ተደርጓል ፍርድ ቤቱ በወንጀል ሕግ አንቀጽ ስር የሞት ቅጣትን በሚወስንበት ጊዜ ከወንጀል ሕግ አንቀጽ መስፈርቶች በተጨማሪ የወንጀል ህጉ አንቀጽ ድንጋጌዎችን ከግምት ማስገባት ይኖርበታል አንቀጽ መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት ተግባር የወንጀል ሕግ አንቀጽ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ በመገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ተግባር ወንጀል ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚሜረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ሕግ አንቀጽ ስር በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ቅጣት ለመወሠን ከንዑስ ፊደል ሀ እስከ ሠ ስር ያሉት ድንጋጌዎች የያዚቸው የማቋቋሚያ ነጥቦች ክብደት ወንጀሉ ሊያስከትል ይችል የነበረው አደጋ ከባድነት የጥፋተኛው ሥልጣን ደረጃ እንዲሁም በወንጀሉ የተገኘ ጥቅም የሚሉት መስፈርቶችን መሠረት በማድረግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ስምንት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል ለወንጀል ሕግ አንቀጽ በወንጀል ድንጋጌው ስር ከንዑስ ፊደል ዐ እስከ ሠሠ በተዘረዘሩት ድንጋጌዎች እና በአንቀጽ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን መሠረት በማድረግ ስምንት ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል የወንጀሉ ደረጃ እና ደረጃ ወንጀሉ ሊያስከትል ይችል የነበረውን አደጋ ከፍተኛነት መሠረት ያደረጉ ሲሆን በሁለቱም ደረጃዎች የአደጋውን ክብደት ፍርድ ቤቱ እንደነገሩ ሁኔታ እያየ ምክንያቱን በግልጽ በማስፈር ሊወስን ይችላል ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛው በደረጃ ሰባት የተመለከቱትን የሥልጣንና የጥቅም መስፈርቶች መሟላታቸውን እንደነገሩ ሁኔታ እያየ ምክንያቱን በግልጽ በማስፈር የሚወስን ይሆናል በወንጀል ሕጉ አንቀጽ ስር ጥፋተኛ የተባለ ተከሳሽ በቀላል እስራት ወይም ይህ አድራጎት ሊያስከትል ይችል የነበረው አደጋ በተለይ በጣም ከፍ ያለ እንደሆነ ከአሥር ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራት ሊቀጣ እንደሚችል በድንጋጌው የተመለከተ ሲሆን በተጨማሪነት የአንቀጽ መስፈርቶች ተሟልተው ሲገኙ እስከ ብር አንድ መቶ ሺህ ሊደርስ የሚችል መቀጮ ሊያስከትል የሚችል ወንጀል በመሆኑ ከደረጃ አንስቶ ላሉት የወንጀሉ ደረጃዎች ነጻነትን ከሚያሳጡ የቅጣቶች እርከን ጎን ለጎን የገንዘብ መቀጮ እርከኖች እንዲታከሉ ተደርጓል የአገሪቱን የፖለቲካና የግዛት አንድነት በመንካት የሚደረግ ወንጀል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን የተደራጀ የቡድን አባል ሳይሆን በድንጋጌው ኣግባብ ድርጊቱን የፈፀመና ጉዳቱ ቀላል ከሆነ የተደራጀ የቡድን አባል ሆኖ በድንጋጌው አግባብ ድርጊቱን የፈፀመና ጉዳቱ ቀላል ከሆነ የተደራጀ ቡድን አባል ሳይሆን በድንጋጌው አግባብ ድርጊቱ ከተፈፀመና ጉዳቱ መካከለኛ ከሆነ የተደራጀ ቡድን አባል ሆኖ ድርጊቱ በድንጋጌው አግባብ ከተፈፀመና የደረሰው ጉዳት መካከለኛ ከሆነ የተደራጀ ቡድን አባል ሣይሆን ድርጊቱ በድንጋጌው አግባብ ከተፈፀመና ጉዳቱ ከባድ ከሆነ የተደራጀ ቡድን አባል ሆኖ ድርጊቱ በድንጋጌው አግባብ በተፈፀመና ጉዳቱ ከባድ ከሆነ እና በድንጋጌው የተመለከቱት ተግባራት የተፈፀሙት ተሺሚ ወይም መሪ በሆነ ሰው ወይም ጥቅም ለማግኘት ሆኖ ጉዳቱ ቀላል ከሆነ እና በድንጋጌው የተመለከቱት ተግባራት የተፈፀሙት ተሺሚ ወይም መሪ በሆነ ሰው ወይም ጥቅም ለማግኘት ሆኖ ጉዳቱ መካከለኛ ከሆነ እና በድንጋጌው የተመለከቱት ተግባራት የተፈፀሙት ተሺሚ ወይም መሪ በሆነ ሰው ሆኖ ጉዳቱ ከባድ ከሆነ እና በድንጋጌው ከተመለከቱት ተግባራት አንዱ ከተፈፀመና በአንቀፅ ሥር ከተዘረዘሩት ፍሬ ነገሮች አንዱ ከተሟላ መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት ተግባር የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን አጥፊዉ ድርጊቱን በንግግር በስዕል ወይም በጽሁፍ አማካይነት በግልጽ የቀሰቀሰ እንደሆነ አጥፊዉ ሽፍቶችን በአገር ዉስጥ ወይም ከአገር ዉጭም ቢሆን እንዲቋቋሙ ያደመ ዕቅድ ያወጣ ወይም የገፋፋ እንደሆነ እንደዚህ በመሳሰሉ ሽፍቶች ቡድን የገባ በእቅዱም የተባበረ ወይም ትዕዛዙን የተከተለ እንደሆነ ከዉጭ አገር መንግስታት የፖለቲካ ወይም ሌላ ድርጅት ወይም ከእነዚሁ ወኪሎች ጋር ግንኙነት ያደረገ ወይም በምስጢር ግንኙነት የተባበረ እንደሆነ የህዝቡን ሞራል ዝቅ ለማድረግ እና እምነቱን ወይም የመቋቋም ኃይሉን ለማፍረስ በማቀድ በተቀናጀ ዘዴ ትክክለኛ ያልሆነ ጥላቻ የተሞላበት ወይም ያለዉን አቋም የሚያፈርስ መረጃ በንግግር በጽሁፍ ወይም በስዕል የበተነ ወይም ያስታወቀ እንደሆነ ከላይ ከተፈጸሙት ድርጊቶች መካከል አንዱ በጣም ከፍ ያለ አደጋ ሊያስከትል ይችል የነበረ እንደሆነ እና በድንጋጌው የተመለከቱት ድርጊቶች የተፈጸሙት ተቪሚ ወይም መሪ በሆነ ሰው ወይም ጥቅም ለማግኘት ከሆነ እና በደረጃ የተመለከቱት ፍሬ ነገሮች እንዳሉ ሆነው ድርጊቱ ከፍ ያለ አደጋ ሊያስከትል ይችል የነበረ ከሆነ ርዕስ ሁለት በታወቁ ገንዘቦች የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች ማህተሞች ቴምብሮች ወይም መሳሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንቀጽ የሐሰት ገንዘብ የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች መስራት የወንጀል ሕግ አንቀጽ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ የሐሰት ገንዘብ የግዴታ ወይም የዋስትና ሰነዶች ጋር በተያያዘ በወንጀል ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሉ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው የወንጀል ሕግ አንቀጽ ተግባራዊ የሚሆነው ከወንጀል ሕግ አንቀጽ የሚገኙትን ድንጋጌዎች በመተላለፍ የሚፈጸም ወንጀል የገንዘቡ ግምት አነስተኛ ግምት የሚሰጠው ሆኖ ወንጀሉ ቀላል በሚሆንበት ጊዜ በመሆኑ ለዚህ ርዕስ አፈጻጸም እስከ ብር አንድ ሺህ ብር ግምት ያላቸው ወንጀሎች አነስተኛ ግምት ያላቸው ተደርገው ተወስደዋል በወንጀል ሕግ አንቀጽ መሠረት ቅጣት ለመወሰን በወንጀሉ የተገኘው ወይም ሊገኝ የታሰበው የገንዘቡ ወይም ንብረቱ ጥቅም ግምትን መሠረት በማድረግ የጥቅሙን መጨመር ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንዲሁም ወንጀሉ በቀላል ሁኔታ ከተደረገ ተፈጻሚነት ካለው የወንጀል ሕግ አንቀጽ ጋር መጣመር ለሚገባቸው ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ለእያንዳንዳቸው አምስት ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ በለ ዘጠኝ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ አስራ አንድ እና ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ አምስት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ የሚደነግገው ቅጣት የወንጀል ሕግ አንቀጽ ስር እንደተመለከተው ቀላል እስራት በመሆኑ እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ የሚደነግገው ቅጣት የገንዘብ መቀጮ በመሆኑ ሁለቱን ድንጋጌዎች ከወንጀል ሕግ አንቀጽ ጋር ማጣመር ሳያስፈልግ ራሳቸውን ችለው የወንጀል ደረጃዎች እንዲዘጋጅላቸው ተደርጓል መስራት የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን እና እስከ ብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር መስራት የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ እርከን እና እስከ ብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር ወደ ሐሰተኛነት መለወጥ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ ዋጋውን ዝቅ ማድረግ የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ እርከን እና እስከ ብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር ዋጋውን ዝቅ ማድረግ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከብር ከብር እ ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ ወደ አገር ማስገባት ከአገር ማስወጣት መያዝ ማስቀመጥ እና ማቅረብ የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ አርከን እና እስከ ብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር እና ከብር ወደ አገር ማስገባት ከአገር ማስወጣት መያዝ ማስቀመጥ እና ማቅረብ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን ሀ እስከ ብር እና ሀ ከብር እና ሀ ከብር እና ሀ ከብር እና ሀ ከብር እና ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር በላይ ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ለ እስከ ብር እና ለ ከብር እና ለ ኣው ግን ከብር አር ከብር አ ከብር ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ ለ ከብር ለ ከብር ጊጊለ ከብር ለ ከብር ጊጊለ ከብር ጊጊለ ከብር ለ ከብር ጊጊለ ከብር ለ ከብር በላይ ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ አርከን ሀ እስከ ብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር ሀ ከብር በላይ ማዘዋወር የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ የወንጀል የወንጀሉ የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ መቀጮ ድንጋጌ መነሻ እርከን ለ እስከ ብር ለ ከብር ለ ከብር ለ ከብር ለ ከብር ለ ከብር ለ ከብር በላይ ርዕስ ሦስት በመንግስት ሥራ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንቀጽ በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል የወንጀል ሕግ አንቀጽ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል ወንጀል ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ሕግ አንቀጽ መሠረት ቅጣትን ለመወሰን በድንጋጌው ንዑስ አንቀጽ ውስጥ ያሉት መስፈርቶችን ማለትም የስልጣን ደረጃው በወንጀሉ የተገኘው ወይም ሊገኝ የታሰበው ጥቅም ወይም የደረሰ ወይም ሊደርስ የታሰበው ጉዳት እና ወንጀሉ የተፈጸመበትን ዓላማ መሠረት በማድረግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ አምስት ለወንጀል ሕግ አንቀጽ አራት እና ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ሦስት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ሀ ከፍተኛ ሥልጣን ማለት በተሻሻለው የፌዴራል ሥነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ውስጥ የተካተቱት ባለስልጣኖች ያላቸው ሥልጣን ማለት ነው ለ መካከለኛ ስልጣን ማለት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ ውስጥ የማይካተቱ ነገር ግን ውሳኔ የሚወስኑ የሥራ ኀላፊነት ቦታዎች ማለትም የመምሪያ ኀላፊዎች የሥራ ሂደት መሪዎች ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ኀላፊ ተጠሪ የሆኑ ኀላፊዎች የዞን ኀላፊዎች የወረዳ ኀላፊዎችና በዞንና በወረዳ መስተዳድሮች መምሪያ ኀላፊዎችንና ከእነዚህ ጋር ተመሳሳይ ስልጣን ያላቸውን ያካትታል ሐ ዝቅተኛ ሥልጣን ማለት መካከለኛ የስልጣን ሀላፊነት በሚለው ውስጥ የማይካተቱ ዝቅተኛ ስራ መደብ ላይ የሚገኙ የመንግስት ሠራተኞችን ሥልጣን ማለት ነው መ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ከፊደል ሀሐ የተመለከቱት የሥልጣን ደረጃ ትርጓሜዎች እንደተጠበቁ ሆኖ በክልል የስነምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽኖች ማቋቋሚያ አዋጆች ወይም አግባብነት ያላቸው ሌሎች ሕጎች ውስጥ የተመለከቱ ትርጓሜዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል ጥቅምጉዳት ማለት የተገኘን ወይም ሊገኝ የታሰበውን ጥቅም እንዲሁም የደረሰውን ወይም ሊደርስ የታሰበውን ጉዳት የሚያካትት ሆኖ ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ሀ በጣም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ማለት በወንጀል ድርጊቱ የተገኘው ጥቅም ወይም የደረሰው ጉዳት ከብር አምስት መቶ ሺህ በላይ ሲሆን ነው ለ ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ማለት በወንጀል ድርጊቱ የተገኘው ጥቅም ወይም የደረሰው ጉዳት ከብር አንድ መቶ ሺህ አንድ እስከ ብር አምስት መቶ ሺህ ሲሆን ነው ሐ መካከለኛ ጥቅምጉዳት ማለት በወንጀል ድርጊቱ የተገኘው ጥቅም ወይም የደረሰው ጉዳት ከብር ሃያ አምስት ሺህ አንድ እስከ ብር አንድ መቶ ሺህ ሲሆን ነው መ ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ማለት በወንጀል ድርጊቱ የተገኘው ጥቅም ወይም የደረሰው ጉዳት ከብር አንድ ሺህ አንድ እስከ ብር ሃያ አምስት ሺህ ሲሆን ነው መ በጣም ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ማለት በወንጀል ድርጊቱ የተገኘው ጥቅም ወይም የደረሰው ጉዳት እስከ ብር አንድ ሺህ ሲሆን ነው ከባድ ዓላማ ማለት ጥቅም ወይም መብት ላይ የደረሰ ጉዳትን ለመመዘን ከተሰጠው ትርጉም ውጪ በተሻሻለው የፌዴራል ሥነምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር አንቀፅ ሀሐ ስር በተሰጠው ትርጓሜ መሠረት የተፈፀመ ወንጀል ሲሆን ነው በተፈጸመው ወንጀል የተገኘው የገንዘብ ጥቅም ወይም የደረሰውን ጉዳት በገንዘብ ገምቶ ለማስቀመጥ የማይቻል በሆነ ጊዜ ፍቤቱ እንደነገሩ ሁኔታ ምክንያቱን በማስቀመጥ የተገኘውን የገንዘብ ጥቅም ወይም የደረሰውን የጉዳት መጠን ደረጃ ይወስናል በተፈጸመው ወንጀል የተገኘው ጥቅም እና የደረሰው ጉዳት የሚታወቅ ከሆነ ደረጃውን ለመወሰን ከሁለቱ የሚበልጠው ይወሰዳል የመንግሥት ከተረጋገጠ የወንጀል ደረጃ እና የቅጣት እርከኑ የሚወሰነው የመንግሥት ሠራተኛ የሆነው ሰው የወንጀል ደረጃ እና የቅጣት እርከን በተወሥነበት አግባብ ነው ሠራተኛ ያልሆነ ሰው በወህአ መሠረት ጥፋተኛ መሆኑ በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ጊ ዝቅተኛ ሥልጣን እና በጣም ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ዝቅተኛ ሥልጣን እና ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ዝቅተኛ ሥልጣን እና መካከለኛ ጥቅምጉዳት መካከለኛ ሥልጣን እና ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት መካከለኛ ሥልጣን እና መካከለኛ ጥቅምጉዳት በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ጊ ከፍተኛ ስልጣን እና በጣም ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከባድ ዓላማና በጣም ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ከፍተኛ ስልጣን እና ዝቅተኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት እና ዝቅተኛ ስልጣን ወይም ከባድ ዓላማ እና ዝቅተኛ ስልጣን ወይም ከባድ ዓላማ እና ጥቅምጉዳት ከፍተኛ ስልጣንና መካከለኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት እና መካከለኛ ስልጣን ወይም ከባድ ዓላማና መካከለኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከባድ ዓላማና መካከለኛ ስልጣን በጣም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት እና መካከለኛ ስልጣን በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ከፍተኛ ስልጣን እና ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከፍተኛ ስልጣንና ከባድ ዓላማ ወይም ከባድ ዓላማና ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ከፍተኛ ስልጣን ከፍተኛ ጥቅምጉዳት እና ከባድ ዓላማ ወይም ከፍተኛ ስልጣን እና በጣም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ወይም ከባድ ዓላማና በጣም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት ከፍተኛሥልጣንብጣም ከፍተኛ ጥቅምጉዳት እና ከባድ ዓላማ ርዕስ አራት በሰው ሕይወት አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ምዕራፍ አንድ በሰው ሕይወት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንቀጽ በሰው ሕይወት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የወንጀል ሕግ አንቀጽ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ሕጉ አንቀጽ ስር በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ቅጣትን ለመወሰን በእያንዳንዱ ድንጋጌ ሥር ያሉትን የወንጀሉን ማቋቋሚያ ነጥቦች የነጥቦቹን ተደራርቦ መገኘትና የወንጀሉ ድርጊት አፈፃፀም ከባድ ወይም እጅግ በጣም ከባድ መሆኑን መሠረት በማድረግ ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በዚሁ መሠረት የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከፊደል ሀ እስከ ሐ ለተመለከቱት ንዑስ ድንጋጌዎች ለእያንዳንዳቸው ሁለት ደረጃዎች የተዘጋጁ ሲሆን ለአንቀፁ ንዑስ ቁጥር ሁለት ደግሞ ቅጣቱ አማራጭ የሌለው በመሆኑ አንድ ደረጃ ብቻ እንዲኖረው ተደርጓል በወንጀል ሕግ አንቀጽ ለሐ ስር ለተመለከቱት ድንጋጌዎች ደረጃዎችን ለመለየት ፍርድ ቤቱ አስቀድሞ የወንጀሉ አፈፃፀም እጅግ ከባድ መሆን ያለመሆኑን ሊወስን ይገባል የወንጀል አፈፃፀሙ እጅግ ከባድ ወይም ከዚያ በመለስ ያለነው ብሎ ለመለየትና ቅጣቱን ለመወሰን ከድንጋጌው በተጨማሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ መስፈርቶችን ታሳቢ በማድረግ መሆን ይኖርበታል ለወንጀል ህግ አንቀጽ ድንጋጌ በወንጀል ሕግ አንቀጽ የተመለከተውን ያህል ከባድ እንዲሁም በአንቀጽ የተመለከተውን ያህል ቀላል አለመሆኑን በመግለጽ ሕግ አውጭው ያስቀመጠውን ቅጣት መሠረት በማድረግ ስድስት ደረጃዎች እንዲኖሩት ተደርጓል ለወንጀል ህግ አንቀጽ ደረጃዎችን ለማውጣት ያገለገሉ መስፈርቶች የፀቡ ምክንያት መሣሪያ አጠቃቀም ወይም ዘዴ እና የአገዳደሉ ሁኔታ የሚሉት ናቸው ሆኖም በወንጀል ህግ አንቀጽ ሥር የሚወድቀው ድርጊት በወንጀል ሕግ አንቀጽ እና በወንጀል ህግ አንቀጽ ከሚሸፈኑ ድርጊቶች ውጭ በመሆኑ በወንጀል ህግ አንቀጽ በመ ሥር ያለው የተበዳይ ለድርጊቱ መንስኤ መሆን በጠቅላላ ቅጣት ማቅለያነት የሚያዝ አይሆንም ለወንጀል ህግ አንቀጽ ለ እና የወንጀል ደረጃን ለመወሠን የመሣሪያውን አደገኛ መሆን እና አለመሆን ፍቤቱ አስቀድሞ ሊወስን ይገባል ለወንጀል ሕግ አንቀጽ በድንጋጌው ንዑስ ሀ ሥር የተመለከተው ቅጣት በሚያጋጥም ጊዜ ፍርድ ቤት በመሰለው ቅጣትን ሊያቀል እንደሚችል ሕግ አውጭው የደነገገ በመሆኑ ደረጃ አልተዘጋጀለትም ለወንጀል ሕግ አንቀጽ በድንጋጌው ለ ሥር ያሉትን ፍሬ ነገሮች መሠረት በማድረግ ሦስት ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል ሆኖም ደረጃዎቹን ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ የዋሉ ፍሬ ነገሮች በድጋሜ ማቅለያ ሆነው ቅጣትን እንዳያቀሉ ፍቤቱ ተገቢው ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል ለወንጀል ሕግ አንቀጽ በድንጋጌው ውስጥ የተመለከቱትን ፍሬ ነገሮች መሠረት በማድረግ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ስድስት ለወንጀል ሕግ አንቀጽ አራት እና ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ሦስት ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል ፍርድ ቤት በወህአ መሠረት የጥፋተኝነት ውሣኔ ሲሰጥ እንደ ድርጊቱ አፈፃፀም በወንጀል ህግ አንቀጽ ሥር የተቀመጡትን መስፈርቶች በመጠቀም ቸልተኝነቱ የታወቀ የወህአሀ ወይም ያልታወቀ የወህአለ መሆኑን መወሰን አለበት ከባድ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሀ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን ሀ አስቀድሞ በማሰብ የተፈፀመ ሆኖ አፈፃፀሙ ከባድ ከሆነ ወይም በአፈጻጸሙ በወንጀል ሕግ አንቀፅ ስር የተመለከቱት ፊደሎች ካስቀመጧቸው የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች መካከል ሁለት እና ከዚያ በታች የሆኑ ምክንያቶች የተገኙ ከሆነ ወይም በወንጀል ሕግ አንቀጽ መሠረት ሊያዝ የሚገባ ሁለት ወይም ከዚያ በታች የሆነ ሌላ ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት የተገኘ ከሆነ ሀ አስቀድሞ በማሰብ የተፈጸመ ሆኖ በወንጀል ሕግ አንቀፅ ወይም መሠረት ሊያዙ የሚችሉ ከሁለት በላይ ቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች ከተገኙ ወይም የወንጀሉ አፈጻጸም እጅግ በጣም ከባድ ከሆነ ከባድ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን ለ ሰውን ለመግደል ወይም የውንብድና ወንጀልን ለመፈጸም የተደራጀ ወንበዴ ቡድን አባል በመሆን ድርጊቱን መፈፀምና የድርጊቱ አፈጻፀም ከባድ ሆኖ መገኘት ለ ሰውን ለመግደል ወይም የውንብድና ወንጀልን ለመፈጸም የተደራጀ ወንበዴ ቡድን አባል በመሆን ድርጊቱን መፈፀምና የድርጊቱ አፈጻጸም እጅግ በጣም ከባድ ሆኖ መገኘት ከባድ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ሐ የወንጀ የወንጀሉ የእስራት ል ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ እርከን ሐ ሌላ ወንጀል ለመፈፀም እንዲመቸው ወይም የተፈጸመ ወንጀል እንዳይገለፅ ለማድረግ የተፈጸመ መሆኑና አፈጻጸሙ ከባድ ሆኖ መገኘት ሌላ ወንጀል ለመፈፀም እንዲመቸው ወይም የተፈጸመ ሐ ወንጀል እንዳይገለፅ ለማድረግ የተፈጸመ መሆኑና አፈጻጸሙ እጅግ በጣም ከባድ ሁኖ መገኘት ከባድ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ድንጋጌ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ እርከን ወንጀለኛው የእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተፈርዶበት ቅጣቱን በመፈጸም ላይ ሳለ በአንቀፅ በተመለከተው ሁኔታ ድርጊቱን ከፈጸመ ተራ የሆነ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ እርከን ለወንጀል ድርጊቱ መፈፀም መንስኤው ሟች ከሆነና አጥፊው ምንም ዓይነት መሣሪያ ዘዴ ካልተጠቀመ በደረጃ የተመለከተው የአጥፊው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ አደገኛ ያልሆኑ መሣሪያዎችን ዘዴ ከተጠቀመ በደረጃ የተመለከተው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ አጥፊው አደገኛ ሊባሉ የሚችሉ እንደ ጦር መሳሪያ ስለት የመሳሰሉትን መሣሪያዎች ዘዴ ከተጠቀመ ለወንጀል ድርጊቱ መንስኤ አጥፊው ከሆነና ምንም ዓይነት መሣሪያዘዴ ካልተጠቀመ በደረጃ የተመለከተው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ አደገኛ ያልሆነ መሣሪዎችን ዘዴ ከተጠቀመ በደረጃ የተመለከተው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ አደገኛ ሊባሉ የሚችሉ እንደ ጦር መሣሪያ ዘዴ ስለት ነገሮች የመሣሰሉትን ከተጠቀመ ቀላል የሆነ የሰው ግድያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ ለ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ አርከን ጊለ በድንጋጌው ስር በተመለከተው አግባብ ድርጊቱን የፈፀመው ያለምንም መሣሪያ ዘዴ ከሆነ ጊለ በደረጃ የተመለከተው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ ድርጊቱን የፈፀመው አደገኛ ሊባሉ በማይችሉ መሣሪያዎች ዘዴ ከሆነ ለ በደረጃ የተመለከተው መመዘኛ እንዳለ ሆኖ ድርጊቱ የተፈፀመው አደገኛ ሊባሉ በሚችሉ እንደ ጦር መሣሪያ ዘዴ ስለት የመሣሣሉት ነገሮች ከሆነ በቸልተኝነት ሰውን መግደል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ያለምንም መሣሪያ እና ባልታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ያለምንም መሣሪያ እና በታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ ጋ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው አደገኛ ባልሆነ መሣሪያ እና ባልታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው አደገኛ ፀ ጋ ባልሆነ መሣሪያ እና በታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ ድርጊቱ የተፈፀመው በአደገኛ መሣሪያ እና ባልታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ ድርጊቱ የተፈፀመው በአደገኛ መሣሪያ እና በታወቀ ቸልተኝነት ከሆነ በቸልተኝነት ሰውን መግደል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ አርከን አርከን አጥፊው የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ ያለው ሆኖ ድርጊቱም የሟች አስተዋፅኦ ካለው እና ባልታወቀ ቸልተኝነት የተፈፀመ ከሆነ አጥፊው የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ ያለው ሆኖ ድርጊቱም የሟች አስተዋፅኦ ከሌለበት እና ባልታወቀ ቸልተኝነት ድርጊቱን ከፈፀመ አጥፊው የሙያ ወይም ሌላግዴታ ያለው ሆኖ ድርጊቱም የሟች አስተዋፅኦ ካለበት እና በታወቀ ቸልተኝነት ድርጊቱ ከተፈፀመ የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ ያለበት ሆኖ ድርጊቱም የሟች አሰተዋፅኦ ከሌለበት እና ድርጊቱ በታወቀ ቸልተኝነት ከተፈፀመ በቸልተኝነት ሰውን መግደል የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ አርከን አርከን ጊ በድንጋጌው ከተመለከቱት ውስጥ አንዱ ፍሬነገር ማቋቋሚያከተሟላ በድንጋጌው ከተመለከቱት ውስጥ ሁለት ፍሬ ነገሮች ማቋቋሚያዎች ከተሟሉ በድንጋጌው ከተመለከቱት ፍሬ ነገሮች ማቋቋሚያዎች ውስጥ ሶስት እና ከዛ በላይ ከተሟሉ ምዕራፍ ሁለት በሰው አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንቀጽ በሰው አካልና ጤንነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል ጊ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚሜወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ሕግ አንቀጽ ታስቦ የሚፈጸም ከባድ የአካል ጉዳት ከጥፋተኛው ሀሳብ በላይ የደረሰ ጉዳት እና በወንጀል ሕግ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በቸልተኝነት የሚፈጸሙ የአካል ጉዳቶች በወንጀሉ ምክንያት የሚደርሰው የጉዳት ዓይነት እና መጠን ተመሳሳይ በመሆኑ እነዚህን እንደ መስፈርትነት በመጠቀም ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ስድስት ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ስድስት እና ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ሰባት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በወንጀል ሕግ አንቀጽ ቀላል የአካል ጉዳት ወንጀልን በተመለከተ በድንጋጌው የተመለከቱትን ማክበጃዎች ማለትም ወንጀሉን ለመፈጸም የተጠቀመበት መሳሪያ የሙያ ግዴታን በመተላለፍ የተጣሰ መሆኑነ ጉዳት ከደረሰበት ሰው ተጋላጭነት አንጻር የተቀመጡት መስፈርቶች ለዚህ መመሪያ ሲባል የቅጣት ማክበጃ የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከቱት የቅጣት ማክበጃዎች ዓይነት ላይ በመመስረት እና ከአንድ በላይ ተደራርበው በሚገኙበት ጊዜ የወንጀል ደረጃውን ከፍ እንዲል በማድረግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ አራት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል የወንጀል ሕግ አንቀጽ ተፈጻሚ የማሆነው አስቦ ከባድ የአካል ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ ወይም ቀላል የአካል ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የማድረስ ወንጀል ሲፈጸም የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች ተሟልተው ሲገኙ ብቻ በመሆኑ እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ ከወንጀል ሕግ አንቀጽ ያነሰ ቅጣትን ስለሚደነግግ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ እና ሰባት እና ለወንጀል ሕግ አንቀጽ እና አምስት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና አንቀጽ የያዙት ፍቅድ ሥልጣን ጠባብ በመሆኑ ለእያንዳንዳቸው አንድ የወንጀል ደረጃ ተዘጋጅቷል ታስቦ የሚፈጸም ከባድ የአካል ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን የሰውን አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች አንዱን ያጎደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ ወይም ማናቸውንም ሌላ ከባድ የሆነ ጉዳትን በሌላ ሰው ላይ ያደረሰ ከሆነ በሰው አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች ከአንድ በላይ ያጐደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ በሰውነት ወይም በአእምሮ ላይ ለዘወትር ጠንቅ የሚያተርፍ ወይም ከባድ ጉዳት የሚያደርስ በሽታን የሚያስከትል ጉዳት ከሆነ የደረሰው ጉዳት በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጂውን መልክ ያበላሸ ከሆነ የደረሰው ጉዳት ለተጎጂው ህይወት የሚያሰጋ ከሆነ ከላይ ከደረጃ ጊ ከተጠቀሱት ጊ መስፈርቶች ከአንድ በላይ ተደራርበው የተገኙ ከሆነ ታስቦ የሚፈጸም ከባድ የአካል ጉዳት የቅጣት ማቅለያ ሁኔታዎች የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን እና የሰውን አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች አንዱን ያጎደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ ወይም ማናቸውንም ሌላ ከባድ የሆነ ጉዳትን በሌላ ሰው ላይ ያደረሰ ከሆነ በሰው አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች ከአንድ በላይ ያጐደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ እና በሰውነት ወይም በአእምሮ ላይ ለዘወትር ጠንቅ የሚያተርፍ ወይም ከባድ ጉዳት የሚያደርስ በሸታን የሚያስከትል ጉዳት ከሆነ እና የደረሰው ጉዳት በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጂውን መልክ ያበላሸ ከሆነ እና የደረሰው ጉዳት ለተጎጂው ህይወት የሚያሰጋ ከሆነ ን ከላይ ከደረጃ ከተጠቀሱት መስፈርቶች ከአንድ በላይ ተደራርበው የተገኙ ከሆነ እና በወንጀል ሕግ አንቀጽ ሐ የተመለከተው ተጎጂ በዕድሜው ወይም በአእምሮው ወይም በሌላ ማናቸውም ሁኔታ ጉዳት እንዲደርስበት ያቀረበው ጥያቄ ወይም እሺታው የሚያስከትለውን ነገር በሙሉ ወይም በከፊል ለመረዳት የማይችል ከሆነ ታስቦ የሚፈጸም ቀላል የአካል ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን በሰው አካል ወይም ጤና ላይ አስቦ ቀላል ጉዳት ያደረሰ ከሆነ ታስቦ የሚፈጸም ቀላል የአካል ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መነሻ ድንጋጌ እርከን በመርዝ ወይም በገዳይ መሣሪያ ወይም የአካል ጉዳት ለማድረስ በሚችል ማናቸውም ሌላ መሣሪያ ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዳት ያደረሰ በደረጃ የተመለከተውን ጉዳት ያደረሰው አጥፊ የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ የተላለፈ ሰው ከሆነ በደረጃ የተመለከተውን ቀላል ጉዳት ያደረሰው በደካማ በሽተኛ ወይም እራሱን ለመከላከል በማይችል ሰው ላይ ከሆነ በደካማ በሽተኛ ወይም ራሱን ለመከላከል በማይችል ሰው ላይ ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዳት ያደረሰው አጥፊ የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ የተላለፈ ሰው ከሆነ ታስቦ የሚፈጸም ቀላል የአካል ጉዳት የቅጣት ማቅለያ ሁኔታዎች የወንጀል ሕግ አንቀጽ እና የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን በመርዝ ወይም በገዳይ መሣሪያ ወይም የአካል እና ጉዳት ለማድረስ በሚችል ማናቸውም ሌላ መሣሪያ ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዳት ያደረሰ በደረጃ የተመለከተውን ጉዳት ያደረሰው አጥፊ እና የ ወይም ታ የተ የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ የተላለፈ ሰው ከሆነ በደረጃ የተመለከተውን ቀላል ጉዳት ያደረሰው ብ ዚ በደካማ በሽተኛ ወይም እራሱን ለመከላከል በማይችል ሰው ላይ ከሆነ በደካማ በሽተኛ ወይም ራሱን ለመከላከል በማይችል ሰው ላይ ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዳት ያደረሰው አጥፊ የሙያ ወይም ሊላ ግዴታ የተላለፈ ሰው ከሆነ በወንጀል ሕግ አንቀጽ ሐ የተመለከተው ተጎጂ በዕድሜው ወይም በአእምሮው ወይም በሌላ ማናቸውም ሁኔታ ጉዳት እንዲደርስበት ያቀረበውን ጥያቄ ወይም እሺታው የሚያስከትለውን ነገር በሙሉ ወይም በከፊል ለመረዳት የማይችል ከሆነ ከጥፋተኛው ሀሳብ በላይ የደረሰ ጉዳት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት ድንጋጌ መነሻ እርከን የሰውን አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች አንዱን ያጎደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ ወይም ማናቸውንም ሌላ ከባድ የሆነ ጉዳትን በሌላ ሰው ላይ ያደረሰ ከሆነ ን በሰው አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች ከአንድ በላይ ያጐደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ በሰውነት ወይም በአእምሮ ላይ ለዘወትር ጠንቅ የሚያተርፍ ወይም ከባድ ጉዳት የሚያደርስ በሽታን የሚያስከትል ጉዳት ከሆነ የደረሰው ጉዳት በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጂውን መልክ ያበላሸ ከሆነ ን የደረሰው ጉዳት ለተጎጂው ህይወት የሚያሰጋ ከሆነ ከላይ ከደረጃ ከተጠቀሱት መስፈርቶች ከአንድ በላይ ተደራርበው የተገኙ ከሆነ በቸልተኝነት የሚፈጸሙ የአካል ጉዳቶች የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ድንጋጌ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ መነሻ መነሻ እርከን እርከን በቸልተኝነት በሌላ ሰው አካል ወይም ጤና ላይ ቀላል ጉዳት ያደረሰ ከሆነ በቸልተኝነት የሚፈጸሙ የአካል ጉዳቶች የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዳት አድራሹ የሌላ ሰውን አካል ወይም ጤንነት የመጠበቅ የሙያ ወይም ሌላ ግዴታ ያለበት እንደ ህክምና ባለሙያ ወይም አሽከርካሪ ያለ ሰው ከሆነ በሰው አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች አንዱን ያጎደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ ከሆነ በሰው አካል ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብልቶች ወይም ሕዋሳቶች ከአንድ በላይ ያጎደለ ወይም እንዳያገለግሉ ያደረገ ከሆነ በሰውነት ወይም በአእምሮ ላይ ለዘወትር ጠንቅ የሚያደርስ ወይም ከባድ ጉዳት የሚያደርስ በሽታን የሚያስከትል ከሆነ የደረሰው ጉዳት በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጂውን መልክ ያበላሸ ከሆነ የደረሰው ጉዳት ለተጎጂው ህይወት የሚያሰጋ ከሆነ ን ከላይ ከደረጃ የተጠቀሱት መስፈርቶች ከአንድ በላይ ተደራርበው የተገኙ ከሆነ የእጅ እልፊት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን የአካል ጉዳትን ወይም የጤና ጉድለትን ሳያደርስ በሌላ ሰው ላይ የእጅ እልፊት ወይም የመጋፋት ድርጊት የፈፀመ ከሆነ ርዕስ አምስት በሰው ነጻነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አንቀጽ በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ወደ ውጪ ሀገር መላክ የወንጀል ሕግ አንቀጽ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ ስር የተደነገገውን ተላልፈው በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለሥራ ወደ ውጪ ሀገር በመላክ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ጥፋተኛነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጥባቸው ወንጀል ፈጻሚዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው በወንጀል ሕግ አንቀጽ እና ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለሥራ ወደ ውጪ ሀገር በመላክ ወንጀል ጥፋተኛነታቸው በፍቤት ለሚረጋገጥባቸው አጥፊዎች ያገኙት ጥቅም እና ወንጀሉን ለመፈጸም የተጠቀሟቸው መንገዶች ታሳቢ ተደርገው ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ስድስት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በወንጀል ሕግ አንቀጽ ስር የተመለከተውን በመተላለፍ ጥፋተኛነታቸው በፍርድ ቤት ለሚረጋገጥባቸው አጥፊዎች ቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች ብቻ ሆነው በወንጀል ሕግ አንቀጽ ስር የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በመውሰድ ለወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል ደረጃ ለማውጣት ካገለገሉት መለኪያዎች ጋር በማጣመር ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ሰባት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በወንጀል ሕግ አንቀጽ መሠረት በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ወደ ውጪ ሀገር የመላክ ወንጀል ድንጋጌዎች ተፈጻሜነት ወንዶች ኢትዮጵያውያንንም ስለሚያካትት ለሁለቱም ጾታዎች ተመሳሳይ ደረጃ እና እርከን ተዘጋጅቷል ለወንጀል ሕግ አንቀጽ ድንጋጌዎች ደረጃ እና እርከን አወጣጥ የዋሉት መስፈርቶች የተወሰዱት በአዋጅ ቁጥር ከጸደቀው ሕገ ወጥ የሰዎች በተለይም የሴቶችና የህጻናት ዝውውርን ለመከላከል ለመቆጣጠርና የወንጀሉን ፈጻሚዎች ለመቅጣት ከወጣው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፕሮቶኮል ነው በወንጀል ደረጃ መግለጫው ላይ የተበዳዮች የተጐጂዎች ቁጥር እና በወንጀል ድርጊቱ ላይ የተገኘው ገንዘብ ወይም ጥቅም በተለያዩ ደረጃዎች ላይ የሚወድቁ በሆነ ጊዜ መነሻ ቅጣት ከፍ ባለ ደረጃ ላይ የሚገኝ ይሆናል በሕገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያውያንን ለሥራ ወደ ውጪ ሀገር መላክ የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀ የእስራት የገንዘብ ሕግ ሉ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ ደረጃ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ወንጀሉ ድርጊቱ የተገኘው ገንዘብ ወይም ጥቅም መጠን ካልተረጋገጠ ወይም ገንዘብ ካልተቀበለ ወይም እስከ ብር የተቀበለ ከሆነ በወንጀሉ ድርጊት የተገኘው ገንዘብ ወይም ጥቅም ከብር እስከ ከሆነ በወንጀሉ ድርጊት የተገኘው ገንዘብ ወይም ጥቅም ከብር እስከ ከሆነ በወንጀሉ ድርጊት የተገኘው ገንዘብ ወይም። በቡድን የተፈጸመ እንደሆነና የገንዘብ መጠኑ እስከ ብር የሚደርስ እንደሆነ ጉዳት የሚያደርሱ መሳሪያዎችን በመያዝ ያስፈራራ ወይም የአካል ጉዳት ያደረሰ እንደሆነና የገንዘቡ መጠን እስከ ብር የሚደርስ እንደሆነ ወይም ድርጊቱ በቡድን የተፈጸመ ሆኖ ያስፈራራ ወይም ዘላቂ ያልሆነ የአካል ጉዳት ያደረሰ እንደሆነ እና የገንዘብ መጠኑ እስከ ብር የሚደርስ እንደሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር የሚደርስ እንደሆነ ጊጊ የጦር መሳሪያ ይዞ ያስፈራራ ወይም የአካል ጉዳት ያደረሰ እንደሆነና የገንዘብ መጠኑም እስከ ብር የሆነ እንደሆነ ወይም ድርጊቱ በቡድን የተፈጸመ ሆኖ ጉዳት የሚያደርሱ መሳሪያዎችን ወይም የጦር መሳሪያ በመያዝ ያስፈራራ ወይም ዘላቂ ያልሆነ ጉዳት ያደረሰ ከሆነና የገንዘብ መጠኑም እስከ ብር የሆነ እንደሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ጊጊ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ጊጊ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር በላይ ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር በላይ ከሆነ ወይም ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘብ መጠኑ ከብር ከሆነ ድርጊቱ በደረጃ የተመለከተው ሆኖ የገንዘቡ መጠን ከብር በላይ ከሆነ ከባድ ውንብድና የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ወንጀል ለመፈፀም ከተደራጀ ቡድን ጋር በመሆን ወይም የጦር መሣሪያ ወይም ሌላ አደገኛ መሣሪያ በመያዝ የሕዝብ ፀጥታን አደጋ ላይ የሚጥል ወይም የተለየ ጨካኝነትን የሚያሳይ ዘዴን የተጠቀመ ወይም የተፈፀመው ተግባር ዘላቂ የአካል ጉዳትን ወይም ሞትን ያስከተለ እንደሆነ በጦር መሣሪያ አማካይነት በልማደኛነት በቡድን በሚፈፀም ውንብድና የተለየ ጨካኝነትን የሚያሳይ ዘዴ በመጠቀም የተፈፀመው ተግባር ሞትን ያስከተለ እንደሆነ አንቀጽ የማታለል ወንጀሎች እና ጊ በዚህ መመሪያ በወንጀል ሕግ አንቀጽ እና ተከሰው ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በሚረጋገጠባቸው ወንጀል አድራጊዎች ላይ ቅጣት የሚወሰነው ከዚህ ቀጥሎ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ነው የማታለል ወንጀል የወንጀል ሕግ አንቀጽ በተመለከተ በወንጀሉ የተገኘው ወይም ሊገኝ የታሰበው የገንዘቡ ወይም ንብረቱ ጥቅም ግምትን መሠረት በማድረግ የጥቅሙን መጨመር ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ስምንት የወንጀል ደረጃዎች ተዘጋጅተዋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሁለት የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሀ ድንጋጌውን አስመልክቶ የተቀመጠው የመቀጮ ሠንጠረዥ እንደተጠበቀ ሆኖ ፍቤቱ የወንጀል ድርጊት ፈፃሚውን ወንጀል የማድረግ ሀሳብ ክፍል በፎበከዐበ ለመቅጣት በቂ አይደለም ብሎ ሲያምን ምክንያቱን በመግለፅ ሁለት እርከን በማሳደግ የቅጣቱን መነሻ ሊወስን ይችላል ለ ወንጀሉ የተፈጸመበት ሰው ወይም ድርጅት በማታለሉ ተግባር በተወሰደበት ገንዘብ ወይም ንብረት ምክንያት የእለት ኑሮው ወይም የድርጅቱ ስራ አደጋ ላይ የወደቀ ከሆነ የገንዘብ መጠኑን መሠረት አድርጎ ከተመደበበት የቅጣት እርከን በሁለት እርከን ወደላይ ያድጋል ሐ የተወሰደው ንብረት ለምሳሌ ፈንጂ ተቀጣጣይ ወዘተ ከሆነ የገንዘብ መጠኑን መሠረት አድርጎ ከተመደበበት የቅጣት እርከን በሁለት እርከን ወደ ላይ ያድጋል መ የተወሰደው ንብረት ለወንጀል ተጎጂው ልዩ ትርጉም ያለው ከሆነና ወንጀል አድራጊውም ይህንን እያወቀ የወሰደው ከሆነ በአንድ እርከን ወደ ላይ ያድጋል ሠ በዚህ ድንጋጌ በሁ ለ ሐ። እና መ የተመለከቱት ምክንያቶች ተደራርበው በተገኙ ጊዜ እያንዳንዱ የሚያስጨምረው እርከን ተደምሮ የሚያስገኘው እርከን ድረስ ከፍ ይላል ይሁንና በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ለወንጀሉ ከተቀመጠው የቅጣት ጣሪያ በላይ አይሄድም በወንጀል ሕግ አንቀጽ የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል በተመለከተ የገንዘቡን መጠን መሠረት በማድረግ የጥቅሙን መጨመር ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ አሥራ አንድ የወንጀል ደረጃዎች በአባሪ ሶስት ተዘጋጅተዋል አታላይነት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን እስከ ብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ቅጣት መቀጮ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን እስከ ብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር ከብር በላይ በቸልተኝነት የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት የወንጀል ሕግ አንቀጽ የወንጀል የወንጀሉ የእስራት የገንዘብ ሕግ ደረጃ ቅጣት መቀጮ የወንጀሉ ደረጃ መግለጫ ድንጋጌ መነሻ መነሻ እርከን እርከን ጊ ድርጊቱ የተፈጸመው በቸልተኝነት ከሆነ ንዑስ ክፍል ሁለት ደረጃ ላልወጣላቸው ወንጀሎች በቅጣት ማንዋሉ መሠረት ስለሚሰራበት ሁኔታ አንቀጽ ደረጃ ያልወጣላቸው ወንጀሎች የወንጀል ደረጃና የቅጣት መነሻ ጊ እርከን አወሳሰን ወደፊት በወንጀል ሕጉ እና በሌሎች የወንጀል ሕጎች ለተደነገጉት ዝርዝር የወንጀል ድርጊቶች የወንጀል ደረጃዎች እየተለየ የሚወጣላቸው ሆኖ ደረጃ ወጥቶ እስከሚመደብ ድረስ ፍርድ ቤቱ ከዚህ በታች በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ቅጣት ይወስናል ወንጀሉን የሚደነግገው ድንጋጌ በቀላል እስራት ወይም በጽኑ እስራት ሊያስቀጣ እንደሚችል በደነገገ ጊዜ ፍርድ ቤቱ ደረጃውን ለማውጣት በቅድሚያ በቀላል እስራት ወይም በጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ ይወስናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሁለት በተመለከተው መሠረት ከተወሰነ በኋላ ፍርድ ቤቱ በወንጀል ድንጋጌው ከተቀመጠው መስፈርት ፍሬነገር አንጻር እና የቅጣት ማክበጃና ማቅለያ ምክንያቶችን ታሳቢ ከማድረጉ በፊት ወንጀሉን በክብደቱና በአፈጻጸሙ ሀ ቀላል ለ መካከለኛ ሐ ከባድ የወንጀል ደረጃ በማለት ይመድባል ፍርድ ቤቱ ወንጀሉን ቀላል መካከለኛ ወይም ከባድ በማለት ለመመደብ ምክንያቱን በውሳኔ ሰነዱ ላይ ያስቀምጣል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወይም መሠረት የወንጀሉን ደረጃ ለመወሰን የሚከተሉት እንደመለኪያ ተደርገው ሊወሰዱ ይችላሉ ይሁንና ጠቅላላ የቅጣት ማቅለያና ማክበጃ ምክንያቶች ደረጃውን ለመወሠን እንደመለኪያ መስፈርት ሊወሠሥዱ አይችሉም ሀ የወንጀሉ አፈጻጸም ሁኔታ ለ የደረሰው ጉዳት ዓይነትና መጠን ሐ የተገኘው ጥቅም መጠን መ ወንጀሉ ታስቦ የተሰራ መሆን አለመሆኑ ሠ ወንጀሉ በቸልተኝነት ሲሰራ የሚያስቀጣ ከሆነ ቸልተኝነቱ የታወቀ ወይም ያልታወቀ ቸልተኝነት መሆኑ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ በተመለከተው መስፈርት ብቻ ሳይወሰን ፍርድ ቤቱ ደረጃውን ለመወሰን ሌሎች መስፈርቶችን ለመጠቀም ይችላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተመለከተው መሠረት የወንጀል ደረጃው ከተለየ በኋላ ለወንጀል ደረጃው የቅጣት እርከኑን ለመወሰን እንዲቻል በልዩ ክፍሉ ለወንጀሉ በተቀመጠው የቅጣት መነሻና መድረሻ መካከል ያለውን ርዝመት ለአራት እኩል በመክፈል ሀ በወንጀል ሕግ ለቅጣቱ መነሻ ተብሎ ከተቀመጠው የቅጣት መጠን የሚጀምረው አንድ አራተኛ ጊዜ ወይም መጠን እርከን አንድ ይባላል ለ ከመጀመሪያው አንድ አራተኛ ቀጥሎ ያሉት እርከኖች እንደ ቅደም ተከተላቸው እርከን ሁለት እርከን ሶስት እርከን አራት ይባላሉ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ቀላል በሚለው የወንጀል ደረጃ ውስጥ ለተመደበው ፍርድ ቤቱ በእርከን አንድ ባለው ፍቅድ ሥልጣን በበ ውስጥ መነሻ ቅጣቱን ይወስናል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሠረት መካከለኛ በሚለው የወንጀል ደረጃ ውስጥ ለተመደበው ፍርድ ቤቱ በእርከን ሁለት ባለው ፍቅድ ስልጣን በከ ውስጥ መነሻ ቅጣቱን ይወስናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ከባድ በሚለው የወንጀል ደረጃ ውስጥ ለተመደበው ፍርድ ቤቱ በእርከን ሦስት ባለው ፍቅድ ሥልጣን ዌጩበ ውስጥ መነሻ ቅጣቱን ይወስናል ሆኖም የተፈፀመው የወንጀል ድርጊት እጅግ ከባድ ነው ብሎ ፍቤቱ ከወሠነ በዚህ ድንጋጌ ሳይወሰን መነሻ ቅጣቱን በእርከን ሥር ሊወስን ይችላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወይም መሠረት በፍርድ ቤቱ የተወሰነው መነሻ ቅጣት በአባሪ አንድ በተያያዘው የቅጣት ሠንጠረዥ እርከን የትኛው እርከን ላይ እንደሚወድቅ በመለየት የቅጣት እርከኑን በሰንጠረዥ መሠረት ይለያል ፍርድ ቤቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወይም መሠረት ያስቀመጠው የቅጣት መጠን በአባሪ አንድ በተያያዘው የቅጣት ሠንጠረዥ ሁለት ተከታታይ እርከኖች ውስጥ የሚወድቅ ከሆነ በዝቅተኛው እርከን ውስጥ እንዲመደብ ይደረጋል በዚህ አንቀጽ መሠረት ቅጣታቸው የሚወሰን የወንጀል አይነቶች በመቀጮ ብቻ የሚያስቀጡ ወይም በመቀጮ ወይም በእስር የሚያስቀጡ ወይም በመቀሥ እና በእስር የሚያስቀጡ መሆኑ በተደነገገ ጊዜ ወይም በወንጀል ሕጉ አንቀጽ መሠረት መቀጮ መጣል የሚያስፈልግ በሆነ ጊዜ ፍርድ ቤቱ በወንጀል ሕጉ ጠቅላላ ወይም ልዩ ክፍል ወይም በሌሳ ሕግ የተቀመጠውን ጣሪያ መሠረት በማድረግ ለከባዱ በሕጉ እስከተመለከተው ጣሪያ ድረስ መካከለኛ ለሆነው በሕጉ ከተመለከተው ጣሪያ አንድ ሶስተኛ በመቀነስ የሚደረስበትን መጠን ጣሪያ በማድረግ እንዲሁም ቀላል ለሆነው ከጣሪያው በሁለት ሦስተኛ ዝቅ ብሎ በሚደርስበት ጣሪያ ሳይበልጥ መቀጮውን ይወስናል አንቀጽ ቅጣቱ በወንጀል ሕግ ተለይቶ በሚታወቅበት ጊዜ ስለ ቅጣት ጊ አጣጣል በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ወይም በልዩ ልዩ ሕጎች ለተፈጸመው ወንጀል የሚጣለው ቅጣት ለፍርድ ቤት ፍቅድ ሥልጣን ያልሰጠ አንድ የታወቀ ቅጣት ከሆነ ይህ ቅጣት መነሻ ቅጣት ተደርጎ ይወሰዳል በወንጀል ሕጉ ልዩ ክፍል ወይም በልዩ ልዩ ሕጎች ለተፈጸመው ወንጀል የሚጣለው ቅጣት ከሁለት ያልበለጡ አማራጮች ያሉት ከሆነ በዚህ መመሪያ መመራት ሳያስፈልግ ጥፋቱ ከባድ ወይም ቀላል መሆኑ ይለያል ቀላል ከሆነ ዝቅተኛው አማራጭ ወይም ከባድ ከሆነ ከፍተኛው አማራጭ መነሻ ቅጣት ተደርጎ ይወሰዳል ክፍል አራት የቅጣት ማክበጃና ማቅለያዎችን ስለ ማስላት ንዑስ ክፍል አንድ የቅጣት ማክበጃዎችን ስለ ማስላት አንቀጽ ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች በሚኖሩበት ጊዜ ቅጣቱ ስለሚከብድበት አሰራር ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች በሚኖሩ ጊዜ ቅጣቱ የሚከብደው ከዚህ ቀጥሉ በተመለከተው መሠረት ይሆናል ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም በወንጀል ሕግ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ከሀ እስከ ሠ በአምስት ንዑሳን ድንጋጌዎች ተዘርዝረው የተመለከቱት ማክበጃ ምክንያቶች እያንዳንዳቸው እንደ አንድ ማክበጃ ምክንያት በጠቅላላው እንደ አምስት የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች ተደርገው ተወስደዋል ሆኖም በአንዱ ፊደል ስር የተደራረቡ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች በተገኙ ጊዜ ፍቤቱ ምክንያቱን በመግለፅ ቅጣቱን እንደ ሁኔታው በማክበድ ሊወስን ይችላል ነገር ግን በተደራራቢነት የሚወሰዱ እና በአንድ ወይም ከአንድ በላይ በሆኑ ፊደላት ሥር የሚሜገኙ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች አጠቃላይ ብዛት ከአምስት መብለጥ የለባቸውም በእያንዳንዱ ድንጋጌ ሠ።