Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተፈጥሮዋ ፍልቅልቅ ነው። «መልስ ስጭኝ እንጂ። ከማግባትና ከመሞት አንዱን መምረጥ የግድ ነው።» «አልተርፍም ህይወት። አሁን ግን እማዬ ስላልሽኝ ተደስቼ ነው የምሞተው። ሀብቴ ሁሉ ያንቺ ነው።
ሰማይነህ የአርባ ሰባት አመት ጎልማሳ ሲሆን ህይወት የሃያ ሁለት አመት ወጣት ናት። » ወሮ ስራሽና ሰማይነህ በጓዳ በኩል ወጥተው ወደ ዋናው ቤት ሲሄዱና ህይወት ወደ ውስኪው ቤት ስትመታ ተገጣጠሙ። «እንዴ። ምን ማለትህ ነው ሰማይነህ። ሰማይነህ እዚህ ቤት ከሚመጡ ሰዎች ሁሉ ባህሩ ሞን የሚቀርበውና የሚወደው ህይወትን ስለማይፈልግበት ነው። እዚህ ላይ ሰማይነህ ትንሽ መለስ አለ። » አላት ሰማይነህ ፈጥኖ። አይደለም እንዴ። «ዛሬ ልብስ ሰፊ ቤት መሄድ እፈልጋለሁ» አለችው ህይወት ከመታጠቢያ ቤት እንደ ወጣች። «ለምን አለ ሰማይነህ እንደ ተኮሳተረ። የሚሄዱበት የልብስ ሰፊ ቤት ከወርቅ ቤቱ ብዙም እንደማይርቅ ህይወት ብትነግረውም ሰማይነህ ቆንጆ ሚስቱን ይዞ ከተራ ሰው ጋር እየተጋፋ ማለፉ ስላስጠላው በመኪናቸው ሄደው ልብስ ሰፊው አካባቢ ቆሙ። አለው ሰማይነህ በልቡ። ባለቤቴ እሱ ነው» አለችው ህይወት ፈጥና ወደ ሰማይነህ እያመለከተች። ሰውዬው እኮ እኔ ሰማይነህ ነኝ። አሁንም ሰማይነህ በልቡ አጉረመረመ። ሰማይነህ ከልብስ ሰፊው ቤት ከወጣ በኋላ መኪናቸው እስኪደርሱ ድረስ ቁጣውን ህይወት ላይ እያዥጎደጎደባት ነበር። » አላት አፍጥጦ «እኔ ምን አደረግኩ ሰማይነህ። ስድስት ሰማይነህ ያን ዕለት ማታ በቀጥታ ወደ ወሮ ስራሽ ቤት ሄደ። «ደህና ናት» አለ ሰማይነህ ሁሉንም ነገር ሸፋፍኖ። እዚህ ቤት ውስጥ መኖር አልፈልግም። » መደምደሚያ ህይወት እጅ ላይ በርካታ የወርቅ ዓይነቶች ሲመለከት ትንሽ ደነገጠ። ፈ የርግማኖችሽ ምንጭና ምክንያት ሰማይነህ መሆኑ ገብቶኛል» አላት መደምደሚያ ቦታ መርጠው ከተቀመጡ በኋላ። » ህይወት «አክስቴ ስትል ወሮ ስራሽን መሆኑን መደምደሚያ አላወቀም። መደምደሚያ። «አሁን ደግሞ ወደ ቤት አትገቡም እንዴ። «ይቺ ልጅ ሰማይነህ ገዱ ናት። አለች ህይወት በልቧ። » «ጥሩ ነው» አለች ህይወት ስሜት በሌለው ድምፅ። አንቺ ገና ነሽ እንዴ። ወይኔ ሰማይነህ። አይ ህይወት። አለው ሰማይነህ። እያለ ሰማይነህ ዕልህ ተናነቀው። » እያለ ሰማይነህ ጮኸ። ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይነህ ተመለከቱ። » «አንቺ ህይወት አይደለሽም እንዴ። «ምንም» አለችው። » አሁን ህይወት ዝም። » ብሎ ሰማይነህ ጮኸበት። ለቅሶ ቤት ግን አንድ ሁለት ጊዜ ያህል ሄዳለች። » አለው ሰማይነህ በድንገት። » አለው ሰማይነህ። ወይኔ ሰማይነህ። «ወይኔ ሰማይነህ። «የሰማይነህ መኪና መሰለኝ» አለች ህይወት። «ለምን የሌላ ሰው ወሬ ትሰማለህ ሰማይነህ። ይህንን ሰው ምናልባት ሰማይነህ ያዳምጠው ይሆናል። «ይሄ የነህይወት ቤት አይደለም እንዴ። መደምደሚያ ነው። «ጎርፉ ከቤት ውስጥ ነበር እንዴ። «አዎ ህይወት። » «እንዴ። » አላት ሰማይነህ ደረቱን እያሻሸ «እኔ እንጃ ቅዥት ላይ ነበርኩ መሰለኝ » አለችው ህይወት እየተበሳጨች። » አላት ሰማይነህ ንዴት እየጀመረው። ሰማይነህ። «አዎ ሰማይነህ። ከዚህ በኋላ ስለ ሰማይነህ ምንም ነገር መስማት አልፈልግም። «አዎ» አለችው ህይወት ነገር ላለማራዘም። ህይወት። «ህይወት ወደ ቤት አልተመለሰችም እንዴ። » አለ ሰማይነህ «የምን ሰው። » አላት ሰማይነህ ዓይኖቹን አፍጥጦ። » «አላመንከኝም እንዴ ሰማይነህ። » «አዎ ደብቄህ ነው ሰማይነህ። » «ተው እንጂ ሰማይነህ ይሄ ልጅ ጥሩ ወንድምህ መሆኑን ነግሬሀለሁ» አለው ባህሩ ዒሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፁን በማስማት። «ምን መሰለህ» አለና መደምደሚያ ትንሽ ሲያስብ ቆይቶ «የሰማይነህ ፍቅር ህይወት ላይ ብቻ አይደለም። ሰማይነህ ነው። ከእንግዲህ ምን ህይወት አለኝ። ሰማይነህ ህይወትን በማግባቱ ሲደሰት ህይወት ለሰማይነህ በመዳሯ ወሮ ስራሽ ተደሰተች። ህይወት የለም እኮ። ሰማይነህ ሆነ ወይዘሮ ስራሽ ሁለቱም ታመው አልጋ ላይ ናቸው። ሰማይነህ ለእኔ ወይዘሮ ስራሽ ደግሞ ላንቺ ባለውለታዎቻችን ናቸው። » «እንደ ሰማይነህ አይነቱን። » አለ ሰማይነህ። «ህይወት አልመጣችም እንዴ። » ዛሬ ሰማይነህ አብዶ ወደ ሐኪም ቤት ሲገባ እኔ ደግሞ እብደቴን ጨርሼ ከሀኪም ቤት ወጣሁ። «ምን ጊዜም ቢሆን ህይወት የራሷ የሆነ መንገድ አላት። ጠንቋዩ ቤት እስኪደርሱ ድረስ ሰማይነህ አሁንም አሁንም ወይዘሮ ስራሽን እየረገመ ነበር። «በል አሁን ቶሎ ወደ ስራሽ ብዙ ቤት ንዳ። «እንደ ምንም ቀና በይ ህይወት። «ቤት አገኘህልኝ እንዴ። «አዎ ህይወት በሰይጣን ተገፋፍቶ ለሞት በቃ» አላት መደምደሚያ እያለቀሰ። ህይወት ነኝ።