Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የቅዱስ አትናቴዎስ ህይወት.pdf


  • የቃላት ደመና

የቅዱስ አትናቴዎስ ህይወት.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን በ እና በማስተዋል ዘመኑን እግዲዋጅና እግዲራመድ አምላክ በፈቀደ መጠን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል የቀደመ አባቶችን ተጋድሎ እና ክርስትናዊ ህይወት እንዲሁም ትምህርቶቻቸውን ማወቅ ለህይወታችን እና ለክርስትናችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። በዚሀ ጥናት ውስጥ አኛ ብዙ ነገሮችን ተጠቅመናል አባቶችንም ጠይቀናል ወንድሞችን አማክረናል እውቀትን ፍለጋ ጥረናል በዚሀ ሁሉ መካከል አገዴት መጠየቅ እገዳለብን እገዴት ቅዱሳገ መጽሐፍትን መመርምር አገዳለብን ጭምር በሚገባ ተምረናል ይሀን የመሰለ ጥቅም የሚሰጥ ስራ በተደራጀ መልኩ በሰንበት ትምህረት ቤቶች በማሀበራት በጉባዔዎች ቢቀጥል አንላለገ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ዕሮ ቆዕት ጋጅሯ ይመመጨ ቦሥሐታኛጳና ቦመሰፍደ ፉማሪዎቹቸ ፇባዔ ዳዴዓም ፉንሥፖን ፍሆዕማ ደምፅ ለማኦዔ ፀ ፈ ውያኔማረዖም ያፉፍቴ ቆድዕዎ ዳሰምው ሃነሐሴ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ የ ሺ ማውጫ ሀ መቅድም ለ መግቢያ ሐ ምስጋና ምዕራፍ አገድ የቅዱስ አትናቴዎስ ውልደት እና እድገቱ ምዕራፍ ሁለት ጉባኤ ኒቂያ እስክንድርያ ቅድመ ኒቂያ በጉባዔ ኒቂያ ላይ አርዮስ ያነሳቸው ሀሳቦች በኒቂያ ጉባኤ ምዕራፍ ሦስት የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ፓትርያርክ መሆን ስደቱ ምዕራፍ አራት ስለ አትናቴዎስ መደምደሚያ የገጠሙን ችግሮች መ ዋቢ መጽሐፍት የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ ሀ መቅድም ከሁሉ አስቀድመን በምህረትና በቸርነቱ ጠብቆ ይሔንን አጭር ዳሰሳ እንድናዘጋጅ ለፈቀደ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይግበው በምልጃዋ የማታሰፍረን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ በኛ በደካሞቹ ዘንድ የተመሰገነ ይሁን። ደረጃና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነው ይህ ጉባዔ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ወጣቱ በተለይ ተማሪው በእንግዳ ደራሽ በወፍ ዘራሽ ትምህርት እና አስተሳሰብ እንዳይወሰድ በትዕግስት እና በማስተዋል ዘመኑን እግዲዋጅና እግዲራመድ አምላክ በፈቀደ መጠን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል የቀደመ አባቶችን ተጋድሎ እና ክርስትናዊ ህይወት እንዲሁም ትምህርቶቻቸውን ማወቅ ለህይወታችን እና ለክርስትናችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው መጽሐፍ እንዲ እገዲል የቀደመችውንም መንገድ ጠይቄ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርሷም ላይ ሂዱ ለነፍሳችሁም እረፍት ታገኛላችሁ ትኤር ስለዚህ በቀደመ አባቶቻችን መንገድ ላይ ለመቆም የእነሱን መንገድ ማወቅ ያስፈልጋል እኛም በዚህች አጭር ዳሰሳ ስለ ቅዱስ ሐዋርያ አትናቴዎስ ሀይወቱ እና አስተምህሮቱ አገብበን አባቶችን ጠይቀን ወንድሞችን አማክረን አቅርበናል ይህ ዳሰሳ ክብዙ በጠቂቱ በሚባል መልኩ እኛን ለቀጣይ ስራ ያነሳሳናል በሚል አንጂ ሙሉ ታሪኩንም ሆነ ትምሀርቱን እንዳላካተተ እናምናለገ በመሆኑም እንደ ዳረጎት ጭማሪ ታስባ የቀረበች ናት ከብረት ዝገት ከሰው ስህተት አይጠፋምና የተሳሳትነውን እያረማቸሁ ያጎደልነውን እየሞላችሁ በመንፈስ ሆናችሁ እንድታነቡት በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ ሊ መግቢያ ይህ ዳሰሳ በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን በውስጡም የቅዱስ አትናቴዎስ ከልደቱ ጀምሮ አመጠራሩ እድገቱ ሲመተ ድቁና ጉባዔ ኒቂያ በጉባዔው ስለተነሱ ሐሳቦች ስደቱገ እንዲሁም ለቤተክርስትያን ያበረከተውን አስተዋፆ ከብዙ በጥቂቱ አእግመለከታለገኀ በምዕራፍ አንድ ላይ ቅዱስ አትናቴዎስ ከጨወታ የተጠራ በኋለም ከእአለእስክንድሮስ እግር ስር ቁጭ ብሉ የተማረ በጉባዔ ኒቂያም ከመምህሩ ጋር መሳተፉም በአጠቃላይ ልደቱን እና እድገቱን ከተለያየ ማስረጃዎች ጋር ያቀረበ ሲሆን ለእኛም አርዓያ በሚሆን መልኩ ለበለጠ ጥናት እና ምርምርም በሚገፋፋ መልኩ ቀርቧል በምዕራፍ ሁለት ሰፊ ዳሰሳ የተደረገበት የኒቂያ ጉባዔ ሲሆን በዚህ ጉባዔ ላይ ቅዱስ አትናቴዎስ በዚህ ጉባዔ ላይ የአርዮስን ሀሳብ እንዴት ውድቅ እንዳደረገውና የሚጣፍጥ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቱን ካለው በትንሹ ቀርቦበታል በዚህ ምዕራፍ ስለ ጉባዔ ቤቶችና ስለ አስክንድርያ ተካቶበታል በምዕራፍ ሦስት እና አራት የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ፓትርያርክ መሆን ስለ ስደቱ እንዲሁም መዳሰስ ስላለባቸው አገዳንድ ታሪኮች ያካተተ ሲሆን ቅዳሴውንም በተወሰነ መልኩ የተመረጡ ጥቅሶችን አውጥቶ ያስቀምጣል በመደምደሚያውም እገደዚህ ያለው ጥናት እንዴት ጠቃሚ እንደሆነና ሊበረታታ የሚገባው መሆኑን ይጠቅሳል በመጨረሻም ያጋጠሙ ችግሮችን ጠቅሶ ያበቃል የጎደለውን እየሞላቸሁ የተሳሳተውን አእያረማችሁ በመንፈስ ሆናችሁ ታነቡ ዘገድ በእግዚአብሔር ስም አንጠይቃለገ አዘጋጆቹ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ በ የ ሺ ምስጋና የሁሉ ባለቤት ለሆነውና በኪሩቤል ጀርባ ላይ ነግሶ ለዘለዓለም ለሚኖረው መጀመሪያውና መጨረሻው ለማይታወቅ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትን ለአስተዋዮች ለሚያድል አልፋ ኦጫጋ ተብሎ ለሚጠራው ለልዑል እግዚአብሔር ሁገልገ ስንጠይቃቸው ሳይሰለቹን ላስተማሩን ለመጋቤ ምስጢር መሰረት ተሰማ እንዲሁም ይህንን ዳሰሳ እንድናዘጋጅ ላደረገን ለበረከት ጉዲሳ በተጨማሪም መጽሐፍ በመስጠት ሀሳብ በመለገስ የተሳሳትነውን በማረም ለተባበሩን ሁሉ በተለይ ለዲን አቤል ሀይሉ እና ለከሳቴብርፃሣን ገብረኢየሱስ እግዚአብሔር እድጫ እና ጤና ሰጥቶ በቤቱ እገዲያገለግሉ ያድርግልን በጥበብ ይቃኝልጉ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ሺ ምዕራፍ አንድ የቅዱስ አትናቴዎስ ውልደች እና እድገቱ ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ በኛው ክፍለ ዘምን ከነበሩ የእስክንድርያ ቅዱሳን አባቶች መሀከል አገዱ ነው አትናቴዎስ ማለት ሀያው ማለት ነው። በዚህ በኩል እርግጥ ያለ ነገር ባይኖርም ነገር ግን ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ መወለዱን ብዙዎቹ ይስማማሉ ይንፇሪጎቲያን ሥሪጵ ላም መድረያ ቦቅዲዕ ትናቅምዕ ዎርዖዊ ይወቱ ዳና ቶምዕርራ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ዩ ነሐሴ የ ሺ በሌላ የታሪክ ማሀደር ቅዱስ አትናቴዎስ የትልቁ መሐሙድ የልጅ ልጅ ልጅ ሲሆን አባቱ ሐነፊ ይባላል ሰፊኢ ሼፊ በፊ ወንድሞቹን በተመለከተ ዊዊኖ ምንም ያገኘነው ምንጩ የለም መሓ ሐነፊ አራት ልጆች የነበሩት ሲሆን ከእነዚሀ ውስጥ አንዱ ቅዱስ አትናቴዎስ ነው። የቅዱስ አትናቴዎስ ቤተሰቦች ከአረማዊ ነገድ የተገኙ ነበሩ በዚህ ላይ ሁለት አመለካከቶች አሉ አገዳንድ ምንጮች ከክርስቲያን ወገን ተወለደ ሲሉ ቀደም ብለን እንደተመለከትነውም ከአረማዊ ወገን ነው እሚሉም አሉ እነዚን ሁለት ሀሳቦች አቡነ ጎርጎርዮስ እገዳሉት ያም ሆነ ይሀ ቅዱስ አትናቴዎስ ከጨወታ ሜዳ ተመርጦ የተጠራ የቤተ ክርስቲያን አባት ነው በሚል ወደ ፍሬ ሀሳቡ ብናዘነብል ይሻላል ንብለን ቅዱስ አትናቴዎስ ልጅ እያለ የክርስትያን ልጆች ሥርዓተቤተክርስትያን እየሰሩ ከእነርሱም ውስጥ ዲያቆናት ኤጴስ ቆኦሳትን ሲያደርጉ የክርስቲያንን ልጆች ለመናቸው እነርሱም አገተ አረማዊ ነህና ከእኛ ጋር አትደመርም ብለው ከለከሉት እርሱም ክርስቲያን አሆናላው አጥምቁኝና አስገቡኝ ሲላቸው የጨወታ ጥምቀት አጠመቁት የጫወታ ሊቀ ጳጳስ አድርገው ሾሙትና ወገበር ላይ አስቀመጡት ሰገዱለት በዚያገ ወራት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ የነበረው እለእስክንድሮስ ነው ደቀመዛሙርቱን አስከትሎ መንገድ ሲሄድ የእነዚህ ህጻናትን ጨወታ በመገረም ቆሞ ተመለከተአባታችን ከእነዚህ ሀጻናት ምን ቁም ነገር ይገኛል ብለህ ትመለከታቸዋልህ አሉትእርሱም ይገኛል እንጂ ልጆቼ እነዚህ ሀጻናት ያደረጉት በኃላኛው ዘመን እግዚአብሔር በእኔ ላይ አድሮ የሚሰራው ስርዓት ነውእነሆ በግብጽ ምድር ጽኑ ረሀብ ይከሰታል የዚህ ሀጻን አባቱ ይሞታል እናቱም እገዳሳድገው አምጥታ ለእኔ ትሰጠኛለች ከእኔ በኋላ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ የሚሆነው ይህ ሀጻን ነው ብሎ ትገቢት ተናገረላት በኋላም አባቱ ማለትም ሐነፊ በማረፋቸው ያለውን ሀብትና ገብረት ለድሆች መጽውቶ ወደ ሊቀ ጳጳሳት አለእስክንድሮስ ጋር ሄደ የቤተክርስቲያንን ትምህርት ሀግና ሥርዓትንም ተማረመፅሀፈ ስንክሳርን ሰገጠረዥ ር አባቱ ሐኪም እናቱ ማርያም ትባላለች» ስገክሳር ዘወርኀ ግንቦት ቀ ለየከበ ህ ዐየክ ርከበከ ተጠሸሃ በ ከፀ ርቪሃ ዐቨ ልፎኗኃበዐበሃ» ነሃዐፎወ። ከበህ ዐየ ልፎበበሃ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በአለም መድረክ ገፅ ስንክሳር ዘወርኀ ግገቦት የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ ስለ አትናትዮስ ብዙ መጽሐፍቶች ብዙ ጽፈዋል ከእነርሱ ውስጥ ጥቂቱ ይሀን ይመስላል ቅዱስ አትናትዮስ ከፍ ተብሎ እንደተገለጸው በ አመቱ ሊቀ ዲያቆን ሆኖ ነበር በዛን ዘመን ዲያቆን የሊቀ ጳጻሱ አፈጉባኤ ቀላጤ እገደራሴ እገዲሁም ወኪል ሆኖ ያገለግል ነበረ በዚሀም ምክንያት አትናትዮስ ከሊቀ ጳጳሳት እለእስክንድሮስ ጋር ሆኖ ጉባኤ ኒቂያን ተካፈሏል። የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ ብዙ ፈላስፎች እየገቡ የክርስትናን ትምሀርት ተምረዋል በዚሀ ጊዜ ደግሞ የፍልስፍናውን አስተሳሰብ የክርስትናውን ትምሀርት በክሎታል። የሚመጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ አሜን ጉባዔ ቁስጥገጥንያ ዓም በዚሀ ጉባዔ በዋናነት የተከሰቱት ክስተቶች የመቅዶኔዎስየአቡሊናርዮስ እና የጸሎተይማኖት አሁን ያለውን መሉ ነገር እንዲይዝ መደረጉ ነው መቅዶኔዎስ በመገፈስ ቅዱስ ላይ ምገፍቅናን የተናገረ መናፍቅ ነው እሱም መንፈስ ቅዱስ ሕጹጽ ነው» ሎቱስብሐት ብሎ በድፍረት ያስተማረ ሲሆን በ በቁስጥንጥገያው ገጉስ ቴዎዶስዮስ ይሀን የሐይማኖት ችግር የሚፈታ ጉባዔ በቁስጥገጥንያ እንዲደረግ ታወጀ በዚሀም ምክንያት ሊቃውንት ኤኢስ ቆአሳት በቁስጥንጥንያ ተሰባሰቡ በሊቀመገበርበትም ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ኔክታሪዮስ እና ጢሞችዮስ ዘአልቦ ጥሪት በተለያዩ ጊዜያት አገልግለዋል የመቅዶንዮስ ትመህርትም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የሌለው በመሆኑ ኢሳ በመመልከት በባሀሪ በመለኮት እኩል መሆናቸውን ወስነው መቅዶኔዎስን አውግዘዋል የ አቡሊናርዮስ ምንፍቅና ደግሞ ወልድ ስጋን እንጂ ነፍስን አልነሳም» የሚል ነበር ነገር ግን ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእገዚናዙ ሲመልስለት ቃለ እግዚአብሔር ወልድ ያልተዋሃደውን አላዳነውም ስጋን ብቻ ተዋሃደ ካልን ገፈስን አላዳናትም ማለታችን ይሆናል ብሎ መልሶለታል በዚሀም እሱንም እገደ መቅዶኔዎስ አውግዘው ለይተውታል በመጨረሻም በዚህ ጉባዔ የተሰራው የሰለስቱ ምዕት ፀሎተ ሃይማኖትን አፅድቆ ምስጥሩን ሳይሆን ገባቡን አስተካክሎ ከዛም አዲስ ባለ አምስት አገቀፅ ማለትም ከጌታ ማኅየዊ በሚሆን ከአብ በሠረፀ በመንፈስ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ የ ሺ በመጨረሻም የኒቂያ ጉባኤ አርዮስን በማውገዝና የ ቤተክርስቲያንን ቀኖናን ሰርተው ጉባኤው ተጠናቋል። ምዕራፍ ሦስት የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ፓትርያርክ መሆን ከኒቂያ ጉባኤ በኋላ በ ዓም ሊቀ ጳጳስ እለእስክንድሮስ በማረፉ ምክንያት ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሊቀ ጳጳሳት ሆኖ ተሾመ። የአርዮስ ተከታዮች በኒቂያ ጉባዔ በደረሰባቸው ውርደት ቅዱስ አትናቴዎስን ሊበቀሉ ይፈልጉ ነበር አርዮስን ባለመቀበሉ ምክንያት አርዮሶች የአርዮስ ቅዱስም እስከ የሚመጠጣውንም ሕይወት ለዘላለሙ አሜጫገ እሰከሚለው ድረስ አርቅቆ ጉባዔው ተጠናቀቀ እንግዲህ ከላይ እንደተመለከትነው በገቱ የጸሎተ ሃይማኖት አገቀፆች ውስጥ የሚስጥረ ስላሴ የሚስጥረ ስጋዌ ሚስጥረ ጥምቀት ትገሰዔ ሙታን ባጠቃለይ ብዙ ሚስጥራትን እና ሰፊ ትምሀረትን የያዘ በመሆኑ ሁላችንም በፀሎት ሰዓት በቅዳሴ በጥምቀት ጊዜ ክርስትና አባት ወይም እናት በክርስትና ጊዜ በሀፃኑ ፋንታ እንዲሉን ልገለው ልንደግመው ይገባል የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ ተከታዮች አትናቲዮስገ ከንጉሱ ጋር ለማጣላት ዘዴ አገኙ አውሳቢዮስ ለንጉሱ አትናቴዎስ አርዮስን አልቀበልም እገዳለ ነገሩት ገጉሱም ለአትናቴዮስ ወደ ቤተክረስቲያን ሊመለሱ የሚፈልጉትን ሁሉ ከልተቀበልክ እኔ ራሴ ሰው ልኬ ከመገንበርሀ አወርድሃለው የሚል ማስጠገቀቂያ እንዲላክበት አደረገ አትናትዮስ ግገ የክርሰቶሰ ጠላት የሆነው አርዮስ እና ኑፋቄው ከኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጋር ምንም ሀብረት የላቸውም በማለት በድጋሜ የንጉሱን ትዕዛዝ አልቀበልም አለ ይሀ ሁኔታ ለአርዮስ ደጋፊዎች በተለይ ለአውሳቢዮስ ሁለቱን ለማጣላት ቀላል ሆነለት በኋላም ታግሶ ሊያልፋቸው ቀርቶ ሊሰማቸው እንኳን በሚዘገንኑ የፈጠራ ክሶች ከወነጀሉት በኋላ የቂሳርያ ጳጳስ ከነበረው አውሳቢዮስ ዘቂሳርያ ጀምሮ ግልጥ አርዮሳዊያን የሆኑ ብዙ የቅዱስ አትናቴዎስ ጠላቶች ባሉበት በፍልስጤም ቂሳርያ ጉባዔ እገዲጠራ ለመኑት ገጉሱ የአርዮሳዊያገን ተንኮል ስላላወቀና ነገሩ እውነት ከለመሰለው በነገሩት መሰረት የፈለጉት ጉባዔ እንዲጠራ ትዕዛዝ ሰጠ ቅዱስ አትናትዮስ ግን ፈራጆች ሆነው በጉባዔ ሊቀመጡ ያሰፈሰፉት ጠላቶቹ እንደሆኑ ጠንቅቆ ስላወቀ ከሳሾቼ ዳኞች በሆኑበት ጉባዔ አልገኝም አለ እነሱም የአትናቴዎስን አለመገኘት አጋነው ለገጉሱ በመንገር ገጉሱም የጉባዔው ቦታ በቂሳርያ መሆኑ ቀርቶ በጢሮስ እንዲሆን እና በዚሀ ጉባዔ በይገኝ ግን በግድ እገዲገኝ የሚያደርገው መሆኑን በቁጣ መልዕክት ላከበት የጢሮስ ጉባዔ እና ክሶቹ የአርዮስ ደጋፊዎች በዚህ ጉባዔ ላይ አትናትዮስን በ ክሶች ወገጅለውታል። ከዚሀ በኋላ ገጉሱ በንዳድ ምክንያት ታሞ ሞተ በምትኩመ ጂሊያን ነገሠ ጁሊያን በጊዜው ደግ ሰው ለመምሰል ጥረት አደረገ በዚሀም ተሰደው የነበሩተን አባቶች ወደ መንበራቸው መመለስ ጀመረ ቅዱስ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ ነሐሴ የ ሺ አትኖቴዎስም በዚህ ጊዜ ከስደት ተመለሰ ብዙም ሳይቆይ ግን ቅዱስ አትናቴዎስ በዚሁ ንጉስ ስደቱን ተቀበለ ከዚያም በግብፅ ገዳማት ካሉ ምነኮሳት ጋር ቆይቷል። በዚሀ ጥናት ውስጥ አኛ ብዙ ነገሮችን ተጠቅመናል አባቶችንም ጠይቀናል ወንድሞችን አማክረናል እውቀትን ፍለጋ ጥረናል በዚሀ ሁሉ መካከል አገዴት መጠየቅ እገዳለብን እገዴት ቅዱሳገ መጽሐፍትን መመርምር አገዳለብን ጭምር በሚገባ ተምረናል ይሀን የመሰለ ጥቅም የሚሰጥ ስራ በተደራጀ መልኩ በሰንበት ትምህረት ቤቶች በማሀበራት በጉባዔዎች ቢቀጥል አንላለገ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ የ ሺ የገጠሙን ችግሮች ሁ እገዲህ ዓይነት ጥናታዊ ጽሑፎች ሥራ ለእኛ የመጀመሪያ እንደመሆናቸዉ እገዲሁም እገዲህ ዓይነት ጥያታዊ ጽሑፎችን ለማስተያያነት አለማግኘታችን የመጽሐፍ እጦት ትልቁ ፈተናችን ነበር ው ቅዱስ አትናቴዎስ የጻፋቸዉ ከግአዙም ይሁን ከኢገንግሊዘኛ ቋንቋ አለመተርጎማቸዉ እገዲሁም እንደልብ አለማግኘታችን ው በታሪክ ጉዳይ ላይ ተራኪዎቹ ያቀረቧቸዉ ሃሳቦች መጣረስ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ የ ሺ ዋቢ መጻሐፍት መጽሐፍ ቅዱስ ፀ ስንክሳር የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ሀባ ጎርጎርዮስን የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያርቦባ ጎርጎርዮስ የቤተክርስቲያን ታሪክ ርሎሌ መላኩ የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያ መልእክታት የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያ ሕይወቱና አስትህሮቱዲን ያረጋል አበጋዝ ዉ ጠይኦሠህህ ህፀዐ አዩልከከህ ዐየ ልፎጸበበሃ የሁለተኛ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ጉባዔ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት