Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የቅድመ_መደበኛ_ትምህርት_ፕሮግራም_የደረጃ_መለኪይ.pdf


  • word cloud

የቅድመ_መደበኛ_ትምህርት_ፕሮግራም_የደረጃ_መለኪይ.pdf
  • Extraction Summary

ኤ ሙዴ ጄ ፈ ድ የመጀመሪያ ረቂቅ ትምህርት ሚኒስቴር ግንቦት ዓም ማውጫ ገጽ ወገ ከ ከ ዘ ዘ አ ። የፕሮግራሙ ወቅት ካላንደር የክፍለ ጊዜያት ሥርጭት ዕለታዊ ፕሮግራም መርሀግብር የመምህራን የሥራ ሰዓት መጠን « የማስተማር ዘዴዎች ተደግፈው ሲቀርቡ ነው። የሕፃናት ክፍሎች ሲሠሩ ለያንዳንዱ ሕፃን ከ ሜትር ካሬ ያላነሰ ቦታ አንዲኖር ሆኖ ይሠራል የቤቱ በርና መስኮቶች አቀማመጥ ለከፍተኛ ቅዝቃዜ የማያጋልጡ ይሆናሉ ደረጃዎች እንዳይኖሩት ወይም እንዳይበዙበት ተደርጐ ይሠራል ለአካል ጉዳተኛ ህፃናት ታሳቢ ያደረገ ህንፃ መሆን አለበት ክፍሎቹ እንደ አካባቢው ሁኔታ ብርፃሃንን ሙቀትን ብርድን ዝናብንና ትንኞችን ለመቆጣጠር በሚያስችሉ እንደ መጋረጃ መስተዋትና ከመሳሰሉት የተሠራ የወንፊት መስኮት ሊኖራቸው ይገባል እንዲሁም በሽቦና የቅድመ መደበኛ ትምሀርት ተቋሙና የአካባቢው ማህበረሰብ ግንኙነት የተጠናከረ መሆን ይገባዋል።

  • Cosine Similarity

የፕሮግራሙ ወቅት ካላንደር የክፍለ ጊዜያት ሥርጭት ኢ ሳምንታዊ የክፍለ ጊዜያት ሥርጭት ዕለታዊ ፕሮግራም መርሀግብር የመምህራን የሥራ ሰዓት መጠን « የማስተማር ዘዴዎች ከመምህራን የሚጠበቅ ባህርይ የቅድመ መደበኛ መርሀ ግብር ያጠናቀቁ ህፃናት ባህርይ የቅድመ መደበኛ ትም ተቋማት የሚቋቋሙባቸው አካባቢዎች የህንፃው ሁኔታ ኢ የቦታ አመራረጥ ኢ የምድረግቢው ገጽታና አደረጃጀት የቅድመ መደበኛ ትምተቋማት መጠን የምድረ ግቢና የህንፃዎች አደረጃጀት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት ሊኖሩት የሚገባ የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች ለልዩ ልዩ ክፍሎች አስፈለጊ መሣሪያዎች ለአንድ መማሪያ ክፍል የሚያስፈልጉ ቋሚ መሣሪያዎች መስማት ለተሳናቸው ህፃናት ማየት ለተሳናቸው ህፃናት የአእምሮ ዕድገት ዝግመት ላለባቸው ሕፃናት ለተግባራዊ ትምህርት የሚገለግሉ መሣሪያዎች የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫ ዕቃዎች ለመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ መስጫ ክፍል የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እ እ ከ ኢኢ ለማዕድ ቤት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች አላቂ የመጫወቻ ዕቃዎች ቋሟ የውጭ መጫወቻ መሣሪያዎች ለርዕሰ መምህር ቢሮ የሚያስፈለጉ ዕቃዎች የሰው ሃይል ምደባኢኢ የመምህራንና የሠራተኞች ምደባ የመምህራንና የሠራተኞች ብዛት የመምህራንና የሠራተኞች የትምህርት ደረጃ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የቅድመመደበኛ ትምህርት መመሪያዎች የቅድመ መደበኛ ትምተቋም ከወላጆችከህብረተሰቡና ከአመራር ጋር ሊኖረው የሚገባ ግንኙነት የወላጆች ሚና የአመራር ሚኖ ከክ ከን ሔ የህብረተሰብ ሚና »»»» መግቢያ የአንድ አገር የትምህርት ሥርዓት አደረጃጀት የትምህርቱ አላማና ይዘት ህብረተሰቡ የደረሰበትንና ወደፊት ሊደርስበት የሚፈልገውን የኢኮኖሚ የፖለቲካና የማኅበራዊ ኑሮ ፅድገት ደረጃ ያንፀባርቃል የትምህርት ዓላማ ታዳጊው ትውልድ ሕብረተሰቡ ዘንድ ተፈላጊነት ያላቸውና በሥራ ሊተረጉሙ የሚችሉ ባህሪያትንዕውቀትን ልዩ ልዩ ችሎታዎችን ክህሎቶችን ልምዶችን የተስተካከለ አመለካከትንና ወዘተ እንዲጨብጥና በሕብረተሰቡ ሕይወት ንቁ ተሳታፊና አምራች ዜጋ እንዲሆን ማድረግ ነው። እነዚህና ሌሎች መሰል ችግሮች የትምህርቱ ዓላማ ግብ እንዳይመታ እንቅፋት ስለሚሆኑ ትምህርት ቤቶች በሥርዓተ ትምህርት በትምህርት መሣሪያዎች በመምህራን ችሉታና ብቃት በሕንፃቸው አደረጃጀትና በትምህርት አመራርና አስተዳደር ወዘተ አጠቃቀም ተመጣጣኝና አስገዳጅነት ያለው መነሻመለኪያስታንዳርድ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል ትምህርት ቤቶች በመንግሥትና በሕዝብ የጋራ ጥረት የሚመሩ የሚተዳደሩና የትምህርቱ ዓላማ ግብ እንዲመታ የሚያበቁ ድርጅቶች ናቸው በመሆኑም በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በትምህርት ቤቶች ኢንቬስት የሚያደርጉ የግል ባለሀብቶች እንዲሁም በአጠቃላይ ህብረተሰቡ በየትምህርት እርከኑ ሊሟሉ የሚገባቸውን ሁኔታዎች ማወቅ ይኖርባቸዋል በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት አጠቃላይ ትምህርት በሚከተሉት እርከኖች ተደራጆቷል የቅድመ መደበኛ ትምህርት ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሀ የመጀመሪያ ሳይክል ከ መሠረታዊ ትምህርት ለ ሁለተኛ ሳይክል ከ አጠቃላይ ትምህርት የኛ ደረጃ ትምህርት ሀ የመጀመሪያ ሳይክል ኛ የአጠቃላይ ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ለ ሁለተኛ ሳይክል ተማሪዎች በሕብረተሰብና በሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ለከፍተኛ ትምህርት የሚዘጋጁበት የትምህርት እርከን ነው በትምህርቱ ዓላማ መሠረት በየእርከኑ የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅና ወይም ስታንዳርዱን የተጠበቀ ለማድረግ መታየት የሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዩች የትምህርቱ መዋቅር የትምህርት ወቅትና የትምህርት ፕሮግራሞች የትምህርቱ ሥራ መመሪያዎች የትምቤቱ አደረጃጀት የትምህርት ቤቱ ደረጃ የሕንፃው ሥራ የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ የተማሪዎች ብዛት በትምህርት ደረጃና በእያንዳንዱ ክፍል ልዩ ልዩ አገልግሎት መስጫ ክፍሎችና መሣሪያዎች የመምህራንና የሠራተኞች ብዛት ዓይነትና የትደረጃ መጻህፍት የመምህሩ መምሪያና የተማሪዎች መማሪያ መጻህፍት ለልዩ ትምህርት የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች መጻሕፍት ወዘተ ሲሆኑ አነዚህን የያዘ መነሻ የሚሆን የትምህርት ደረጃ መለኪያስታንዳርድ ተሻሽሎና ተዘጋጅቶ እንደሚከተለው ቀርቧል ስታንደርዱ የተዘጋጀው የትምህርቱን ሥራ በትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲው መሠረት ተግባራዊ ለማድረግ ነው ይሁን እንጂ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲውን በአንድ ጊዜ ፅውን ለማድረግ ጊዜን የሚጠይቅ ስለሚሆን በተዘጋጀው ስትራቴጅና በወጣለት ዕቅድ መሠረት በአጭርና በረዥም ጊዜ ተግባራዊ ይሆናል በዚህ መሠረት የአጭር ጊዜው ዕቅድ ፖሊሲውን ተግባራዊ ለማድረግ ሁኔታዎች ማመቻቸት ሲሆን የረዥም ጊዜፅቅድ ደግሞ ስታንዳርዱን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ይሆናል ይሁን እንጂ ትምህርት ቤቶችን በግል የሚከፍቱ ባለሀብቶች ስታንዳርዱን ጠብቀው እንዲሰሩ ይጠበቃል የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም የደረጃ መለኪያ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት አስፈላጊነት ሕፃናቱ ከዕድሜያቸው ለጋነት የተነሳ በማንኛውም ጊዜ ከየትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል የበለጠ ለአደጋና ለጉዳት የተጋለጡ በመሆናቸው ልዩ ጥበቃአያያዝና አንክብካቤ እንደሚያስፈልጋቸው አሙን ነው በተለይ በመጀመሪያዎቹ አምስት አመታት የሚሜደረግ እንክብካቤ ለህፃናት ህልውና ማለትም መኖር አለመኖር አንዲሁም ለወደፊት ዕድገታቸው ወሳኝነት እንዳለው ስለሚታመንበት ልዩ ትኩረት የሚያስፈለገው ጉዳይ ነው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት ሕፃናት የወደፊት ህይወታቸው መሠረት የሚጥሉበትና ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ዝግጁ የሚደረጉበት ሥፍራዎች ናቸው እንደዚሁም ሕፃናት በጋራ ተሰባስበው አንድ ላይ በሚውሉበት ወቅት የጋራ ስሜትን በማዳበር ማህበራዊ ጠቀሜታንም የሚያስገኝ ነውር በተጨማሪም እናቶች በቂ ጊዜ አንዲኖራቸው በማድረግ በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ኑሮ መስክ በመሳተፍ የሚፈለግባቸውን የአገር ግንባታ ተግባር የበኩላቸውን እንዲወጡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው ከዚህ አኳያ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም አስፈላጊውን ግብአት መመደብ በወደፊቱ የአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ አስተዋጽኦ ያለው ከመሆኑም በላይ ማህበራዊ እኩልነትን የሚያጠናክር ነው የቅድመ መደበኛ ትምህርት መርሐ ግብር ዕለታዊ እንቅስቃሴ በ ዋና ዋና አቅጣጫዎች ይመራል እነዚህም ነፃና የታቀደ ጨዋታ ትምህርት እና ግላዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያለው ሥራ ናቸው። ለዚህ ፕሮግራም አደረጃጀትአመራርና አስተዳደር የሚረዱ ዝርዝር የሥራ መመሪያዎች አሉ ስለሆነም መመሪያዎቹ በየደረጃው ባሉ ኃላፊዎች ተጠቃሚ ክፍሎችና ሌሎች ባለድርሻዎችን ጨምሮ በሁሉም ዘንድ ታውቀውና እኩል ግንዛቤ አግኝተው ስለአፈጻጸማቸው ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገና አስፈላጊው ሙያዊ ድጋፍ እየተሰጠ ሥራ ላይ አንዲውሉ ማድረግ ያሰፈልጋል ስለዚህ ከተቋሙ አመሠራረት ጀምሮ ፕሮግራሙ በምን መልክ መደራጀት አንዳለበት የፕሮግራሙንም ሂደት በብቃት በመምራት የሚፈለገው ውጤት እንዲገኝ የሚያስችሉ መሠረታዊ የመነሻ ዝግጅቶች እንዲኖሩ ማድረጉም አስፈላጊነቱ የጎላ ነው የፕሮግራሙ አወቃቀር የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ከ ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ህፃናት ደረጃውን ጠብቆ ለሁለት ዓመት የሚካፄድ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ነውር የመጀመሪያ ደረጃ ከ እንዲሁም ኛው ደረጃ ከ ዕድሜ ላላቸው ሕፃናት አንድ ዓመት የሚካፄድ ፕሮግራም ነው ይህ ፕሮግራም ልዩ ፍላጎት ያላቸዉንም ህፃናት የሚያቅፍ ሲሆን ልዩ ፍላጐት ያላቸው ሕፃናት የተባሉትም የሚከተሉትን ያጠቃልላል ፅድሜ ላላቸው ለአንድ ዓመት ። ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው ወዘተ ናቸው የፕሮግራሙ አደረጃጀት በቅድመ መደበኛ ትምህርት የሚካሄዱ የፕሮግራም ዓይነቶች የሚከተሉት ናቸው ጨዋታ በሕፃናቱ ምርጫ የሚከናወኑ ጨዋታዎች በመምህራን መሪነት የሚከናወኑ ጨዋታዎች በክፍልና ከክፍል ውጭ ተቀናጅተው የሚሰጡ ፕሮግራሞች ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋ የአካባቢ ሣይንስ ትምህርት ዒሣብ ሥዕልሙዚቃና የሰውነት ማጐልመሻ ሥራ እንግሊዝኛ ህፃናት የሚያከናውኑአቸው ሥራዎች በሁለት ይከፈላሉ እነዚህም ግላዊ ጠቀሜታ የሚሰጡ ሥራዎች ማኅበራዊ ጠቀሜታ የሚሰጡ ሥራዎች ሲሆኑ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕፃናት በተጨማሪ የሚከተሉት ሥራዎች ይሰጣሉ ሀ ማየት ለተሳናቸው የስሜት ሕዋሳትን የማነቃቃትና የማዳበር የነዓ እንቅስቃሴ ትውውቅሞብሊቲና ኦረንቴሽን የፅለት ተዕለት ክሂልን የማዳበር ቅድመብሬል ቅድመአባከስ የአይታ ስሜት ቀስቃሽ ክንውን በመስማት እንዲያዳብሩ ለ መስማት ለተሳናቸው ከናፍረንባብ የማዳመጥ ልምድ ንግግር ቋንቋ የምልክት ቋንቋና የጣት ፊደል ቆጠራ ረዳትን የመስሚያ መሣሪያዎች የአጠቃቀም ልምምድ ሐ የአእምሮ ዕድገት ዝግመት አንቅስቃሴ እጅን እንደተፈለገ የመጠቀም ልምምድ ጨዋታ ቋንቋ ማኅበራዊ ኑሮ ዕድገት ራስን የመርዳት ክሂሎች ሥነጥበብና ሙዚቃ የፕሮግራም ወቅትካሌንደር የአንድ ዓመት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ከ ቀናት ይኖሩታል ፅ የአንድ ዓመት የቅድመ መደበኛ ፕሮግራም ሳምንታት ሆኖ በሣምንት ቀናት ከሰኞዓርብ ይካፄዳል በሣምንት ክፍለ ጊዜያት ሲኖሩት የአንድ ክፍለ ጊዜ ርዝማኔ ደቂቃ ሆኖ በመካከል የ ደቂቃ የዝግጅት ጊዜ ይኖረዋል የተቀመጠው የክፍለጊዜ ብዛት እንደ ሕፃናቱ ፍላጎትና ከአካባቢውና ከትምህርቱ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ሊሻሻል ይችላል ሀ ለደረጃ አንድ ከ ዓመት ዕድሜ ላላቸው የአንድ ክፍለ ጊዜ ርዝመት ደቂቃ ሆኖ በክፍለ ጊዜያት መካከል የ ደቂቃ የዝግጅት ጊዜ ይኖረዋል። የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት የሚቋቋሙባቸው አካባቢዎችና የሕንፃው ሁኔታ የቦታ አመራረጥ አካባቢው የፀዳና ለሕፃናት ተስማሚ የሆነ ንጹህ አየር ያለው ከቆሻሻ መጣያ ከፍሳሽ ከወንዞች ከኩሬዎች ከረግረግና ከገደል የራቀና ሕፃናትን የሚተናኮሉ አውሬዎችና ነፍሳት የሌሉበት ለትራፊክ አደጋ የማያጋልጥ በቀላሉ ንጹህ የመጠጥ ውፃ የሚገኝበት ከመንገድ ዳር ገባ ያለ ከመጠጥ ቤቶች የራቀ ቢቻል በአቅራቢያው ሆስፒታል ጤና ጣቢያ ወይም ክሊኒክ ያለው ሆኖ ተላላፊ በሽታ ከሚከላከሉ እንደ ሳንባ ነቀርሳ መከላኪያና ከመሳሰሉት የጤና ድርጅቶች አቅራቢያ ባይሆን የተሻለ ነው ፀጥታ የሰፈነበት አካባቢ የእንጨት መሰንጠቂያ ወፍጮ ቤት ሙዚቃ ቤት ወዘተ ከመሳሰሉት የራቀ ሰፊ ቦታና በቂ የመጫወቻ ሥፍራ ያለው ለሕፃናቱ እንዳይርቅ ከቤታቸው በአማካይ ከአንድ ኪሉ ሜትር ያልራቀ ቦታ ሊመረጥለት ይገባል ር የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ሕንፃዎች እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የአየር ንብረትና የማቴሪያል አቅርቦት ከስሚንቶ ከአሸዋ ከብሎኬት ከሸክላና ወዘተ ማቴሪያሎች ሊሠሩ ይችላሉ የምድረ ግቢ ገጽታና አደረጃጀት አጥሩ በአካባቢው ከሚገኙ ጥሬ ዕቃዎች የተሠራ ሆኖ ቁመቱ ከ ሜትር ያላነሰና በሕፃናት ላይ አደጋን የማያስከትል መሆን አለበት አጥሩ አሾፃማ አጥር መሆን የለበትም ለጥላና ለመዝናኛ የሚያገለግሉ ዛፎች ሊኖሩት ይገባል ግቢው ልዩ ልዩ የመጫወቻና የአካል ማጐልመሻ መሣሪያዎች ያሉት ሆኖ የመሬቱ ወለል ለሕፃናቱ ልዩ ልዩ የአካል እንቅስቃሴ የሚያመች የተስተካከለ መሆን አለበት ድብብቆሽ የሚጫወቱበት የአሸዋ ሣጥን የአበባና የአትክልት ቦታዎች ያሉትሆኖ ስለዕፅዋት ስለዘር ስለተከል ወዘተ ሊማሩበት የሚያስችል መሆን አለበትእር የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት መጠን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ ሕፃናት በላይ ማስተናገድ የለበትም አንድ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም እያንዳንዳቸው ካሜ የሆኑ እስከ ክፍሎች ይችላል በእነዚህም ክፍሎች ውስጥ እ ሕፃናት ሊያስተናግድ ይችላል። የሕፃናት ክፍሎች ሲሠሩ ለያንዳንዱ ሕፃን ከ ሜትር ካሬ ያላነሰ ቦታ አንዲኖር ሆኖ ይሠራል የቤቱ በርና መስኮቶች አቀማመጥ ለከፍተኛ ቅዝቃዜ የማያጋልጡ ይሆናሉ ደረጃዎች እንዳይኖሩት ወይም እንዳይበዙበት ተደርጐ ይሠራል ለአካል ጉዳተኛ ህፃናት ታሳቢ ያደረገ ህንፃ መሆን አለበት መስኮቶቹ ሕፃናት ወደ ውጭ በሚገባ ማየት የሚያስችሏቸው በሩም ክብደት የሌለውና ሳይፈለግ እንዳይዘጋ ከግድግዳው ጋር የሚያያዝ ማጠበቂያ ሊኖረው ይገባል የቤቱ የውስጥም ሆነ የውጭ ግድግዳ ከወለሉ ቢያንስ ሜትር ከፍታ ድረስ ሻካራ ያልሆነና በሕፃናቱ ስካላት ላይ እጅ ጉዳት የማያደርስ መሆን አለበት የመፀዳሻ ቤቱ ጣራና ግድግዳ ያለው በቂ አየርና ብርሃን የሚያስገባ ወለሉ በቀላሉ ለማጽዳት የሜቻል የጉድጓዱ ቀዳዳ በሕፃናቱ መጠን ግምት ውስጥ አስገብቶ የተሠራና መግጠሚያ ያለው የእጅ መታጠቢያም አጠገቡ ያለው መሆን አለበት ክፍሎቹ እንደ አካባቢው ሁኔታ ብርፃሃንን ሙቀትን ብርድን ዝናብንና ትንኞችን ለመቆጣጠር በሚያስችሉ እንደ መጋረጃ መስተዋትና ከመሳሰሉት የተሠራ የወንፊት መስኮት ሊኖራቸው ይገባል እንዲሁም በሽቦና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ሊኖሩት የሚገባ የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች ተቁ የሕንፃው ክፍሉች ባለ ባለ ባለ ባለ ባለ ባለ የአንድ የመማሪያ ክፍል ቦጦ ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል ክፍል መጠን በህንፃ በካሬ በካሬ ሜትር ሜትር የመማሪያ ክፍል ኗ ሜካ ጽቤት ቢሮ ኣደ ፅቃ ግቤት ኗ የምግብ ማብሰያ ዕቃ ክፍል የሕፃናት መፀዳጃና መታጠቢያ የመምህራን መዐዳጃ የሠራተኞች መጸዳጃ ፀ የሕፃናት ማረፊያ ኗ ክፍል ሁለገብ አዳራሽ ኗ የዘበኛ ቤት « የሃያዥ ቢሮና ፉደ የትምዕቃ ግቤት የመምህራን ማረፊያ የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫና የጽዳት ፅቃ ማስቀመጫ የምግብ ዕቃ ግቤት ልዩ ልዩ ኮርነሮች ማዕዘን ልዩ የመማር ፍላጐት ላላቸው ሕፃናት የንግግር ወጌሻ መስጫ ክፍል ለልዩ ልዩ ክፍሎች አስፈላጊ መሣሪያዎች ለአንድ መማሪያ ክፍል የሚያስፈልጉ ቋሚ መሣሪያዎች ተ የፅቃው ዓይነት ብዛት መጠን በሳሜ ምርመራ ቁ ጠመኔና ጥቁር ሠሌዳ ፉ የማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ፉ የመምህሩ ወንበር ኗ ፉ የመምህሩ ጠረሴዛ ሂ ፉ« የሕፃናት ወንበሮች ሂ ኃ ደ የሕፃናት ጠረጴዛዎች ሂ ሄ ዕቃ መደርደሪያዎች ሂ ደ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ከሳጠራከፕላስቲክ የተሠራ ከዚህ ሌላ ልዩ የመማር ፍላጐት ላላቸው ሕፃናት የሚከተሉት መሣሪያዎች ያስፈልጋሉ በዚህም መሠረት መስማት ለተሳናቸው ሕፃናት ። ለአንድ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም አንደ ክፍሎችና ሕፃናቱ ብዛት የሰው ኅይል ይመደባል የመምህራንና ሠራተኞች ብዛት የቅድመ መደበኛ የሕፃናት የርመምህር የመምህራን የረዳት የሞግዚት የጥበቃ ተላላኪ የጽዳት የጤና ትምህርት ተቋም መምህራን ሠሪተኞች ሠሪተኞች ባለሙያ የመማሪያ ክፍል ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት ባለ መማሪያ ክፍል ባለ መማሪያ ክፍል ባለ መማሪያ ክፍል ባለ መማሪያ ክፍል ባለ መማሪያ ክፍል ባለ መማሪያ ክፍል ማሳሰቢያ የህዛናቱ ቁጥር በጨመረ ቁጥር የሰው ኃይል ምደባው በተገለጸው ሥሌት መሠረት የሚጨምር ይሆናል ከአንድ አስከ ሁለት መማሪያ ክፍሎች ላላቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት በሥራ ልምድና በአገልግሎት ዘመን ብልጫና በሥራ ትጋት የተሻለች አንድዲት መምህርት ከማስተማር ሥራውዋ በላይ ላላቸው ትምህርት ተቋማት ራሱን የቻለ ኃላፊ ይመደብለታል በተጨማሪ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ኃላፊ መምህር በመሆን ያገለግላል ታገለግላለችጸ ነገር ግን ከሁለት የመማሪያ ክፍል በአንድ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ከሚገኙት ሕፃናት ውስጥ ልዩ ፍላጐት ያላቸው ሕፃናት ብዛት ከ ቢሆን ይመረጣል። የመምህራንና የሠራተኞች የትምህርት ደረጃ የመምህራን የትምህርት ደረጃ በቅድመ መደበኛ ትምህርት ዘርፍ በዲፕሉማ የተመረቀች የረዳት መምህርትየትደረጃ ኛ ክፍል አጠናቆቃ በአፀደ ሕፃናት ትምህርት በሰርተፊኬት የተመረቀች ልዩ የመማር ፍላጐት ያላቸውን ሕፃናት ለማስተማር ከላይ ከተገለጸው መመዘኛ በተጨማሪ በልዩ ትምህርት አጫጭር ሥልጠናዎች የወሰዱ መምህራን ሊሆኑ ይገባል የንግግር ወጌሻ የኛ ክፍልን አጠናቅቆቃበአፀደ ሕፃናት መምህርነት የሰለጠነች የምሰክር ወረቀት ያለው ያላትአንዲሁም በልዩ ትምህርት የሰለጠሃች የሞግዚት የትደረጃ ኛ ክፍልን ያጠናቀቀች ሆኖ ቢቻል በሥርዓተ ምግብ ሥልጠናና በምግብ ዝግጅት ልምድ ያላት የጥበቃ ሠራተኞች የትደረጃ ቢያንስ ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ይሆናሉ ማሳሰቢያ በልዩ ትምህርት የሰለጠኑ መምህራን የሚያስፈልጉት ልዩ የመማር ፍላጐት ያላቸው ሕፃናት ባሉበት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ነው። ልዩ ልዩ አስፈላጊ የቅድመ መደበኛ የትምህርት መመሪያዎች የሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ መርሀ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ የተማሪው የንባብ የተረትና ሥዕላዊ መጻሕፍት ልዩ ልዩ የትመርጃ መሣሪያዎች የቅድመ መደበኛ ትምህርት መመሪያ ማየት የተሳናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ መስማት የተሳናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ የአእምሮ ፅድገት ዝግመት ያለባቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ ሕግ ነክ ሰነዶች ዓለም አቀፍ የሕፃናት መብቶች ኮንቪንሽን የትምህርት ሕግ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ ስለግል የትተቋሞች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የማዕከልናየክልል አሰፈጻሚ አካላትን ሥልጠን ለመወስን የወጣ አዋጅ የተሻሻለው አዲሱ የሠራተኞች ህግ አዋጅ ቁጥር የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ከወላጆች ከህብረተሰቡና ከአመራር ጋር ሊኖረው የሚገባ ግንኙነት የወላጆች ሚና የወላጆች ተሳትፎ በትምህርት ቤት ውስጥ ለልጆች ስኬታማነት አስተዋጽዖ ከሚያበረክቱት በጣም ጉልህ ነገሮች መካከል አንዱ እንደሆነ ጥናቶች ያመለክታሉ ወላጆች በልጆቻቸው ትምህርት ላይ መሉ ተሳትፎ በሚያደርጉበት ጊዜ የተማሪዎች የውጤት ደረጃ ያድጋል የልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ላይ የመቅረት ሁኔታ ይሻሻላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact