Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መ። መሠረታዊ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ መ የሕገ ህበ ህየ ለከ ዕን ማባቁባዓከ ከበብ ባቸ ከፍ ህበ ባቱ አኀላቴቄ አ ከከአበሼው በዐ ሕደቱን ማን ይምራጨጡኑኹሬሠአ ስቄ ችና ዘ ዜ የሰ መመመ መወ ው ሁብ ተሰ ዙን ዘ ብሽ ዯሕታ ኺጢ ጢሐሬፏሌፏዜሇፕ ፕ ፕ ዣፕ ሇህጮመሣጋሣመሇፕሥህህምሎቄህቄሽቄዴሽቹሞህሎለ ንኑ ከ ከ ከ በለ ጀዣ ዓባ አብ አረ ሓብ ዳና ቸን ላ ብ ችዬ ቸቸ አገር በቀል ዕውቀትና ሽግግር ሲቪል ማኅበረሰብና ሽግግር ። ተተቫዓ በሕዝብ መሥዋዕት የተገኘ ድል መ መመመ። ጥቅመነነትአና የሸግግር ከሸፈት ገብረዋል በመቶ ሲሕዎች የሚቀጠሩት አካል ጉዳተኛ ሆነዋል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንጹሐን ቤት ንብረታቸውንና ቀያቸውን ጥለው ተሰደዋል መጠነሰፊ ንብረትና መሠረተ ልማት ወድማሟል በዓለም አደባባይ የአገሪቱ ገጽታ በእጀጉ ተበላሽቷል ከሁሉም በላይ ደግሞ በኢትዮጵያዊያን መካከል በአጭር ጊዜ ሊሽሩ የማይችሉና ለሌላ የግዋጥት አዙሪት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ ጠባሳዎች ተፈጥረዋል የአገሪቱ አንድነትም አደጋ ላይ ወድቋል ለዚህ ሁሉ መከራ ከዳረጉን ምክንያቶች መካከል አንዱ የለውጡን ሒደት በአግባቡ ለመምራት የሚያስችል ዝርዝር ፍኖተ ካርታ እንዳይኖር የተደረገው ደግሞ አስፈላጊነቱ ሳይታወቅ ቀርቶ ሳይሆን ቅን ፍላጎት ባለመኖሩ ነው።
በሪሁን አዳነ የቀን ወጣልን ፖለቲካ ጥቅመኝነት እና የሽግግር ክሽፈት በሪሁን አዳነ ዓም መመመሙ መዛሠመመ መቅድ ክፍል አንድ የታሪክ ፖለቲካና የማንነት ጥያ ታብ ማነው ኢትዮጵያዊውን። ጥቅመነነትአና የሸግግር ከሸፈት ገብረዋል በመቶ ሲሕዎች የሚቀጠሩት አካል ጉዳተኛ ሆነዋል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንጹሐን ቤት ንብረታቸውንና ቀያቸውን ጥለው ተሰደዋል መጠነሰፊ ንብረትና መሠረተ ልማት ወድማሟል በዓለም አደባባይ የአገሪቱ ገጽታ በእጀጉ ተበላሽቷል ከሁሉም በላይ ደግሞ በኢትዮጵያዊያን መካከል በአጭር ጊዜ ሊሽሩ የማይችሉና ለሌላ የግዋጥት አዙሪት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ ጠባሳዎች ተፈጥረዋል የአገሪቱ አንድነትም አደጋ ላይ ወድቋል ለዚህ ሁሉ መከራ ከዳረጉን ምክንያቶች መካከል አንዱ የለውጡን ሒደት በአግባቡ ለመምራት የሚያስችል ዝርዝር ፍኖተ ካርታ አለመዘጋጀቱና ለውጡን የሚመራ ጠንካራ ድርጅት አመራር አለመኖሩ ነው እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ጠንካራ ሥርዓታት ባልዳበሩባቸው ኢኮኖሚያቸው ዝቅተኛ ደረጃ ላይ በሚገኝ እና የብሔረሰብ የፃይማኖትና የፖለቲካ ልዩነት ባለባቸው አገሮች ውስጥ የሜደረግ የፖለቲካ ለውጥና ሽግግር በፈተና የታጀበ በመሆኑ ልዩነቶችና ቅራኔዎች ወደ ግጭት እንዳያመሩ መፍትሔ የሚያስቀምጥ ሽግግሩ ከየት ወደ የት እንደሚሄድ የሚያሳይና መተማመንን የሚገነባ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀት አስፈላጊ ቢሆንም በአገራችን ይህ ባለመደረጉ ታሪካዊ ስህተት ተሠርቷል ለውጡን ለመምራት የሚያስችሉ ሥርዓታት እንዳይገነቡና የሽግግር ፍኖተ ካርታ እንዳይኖር የተደረገው ደግሞ አስፈላጊነቱ ሳይታወቅ ቀርቶ ሳይሆን ቅን ፍላጎት ባለመኖሩ ነው። ወቅት ጀምሮ ብንመለከት አንድ ቋሚ ክስተት አናያለን ከዜህ ሥልጣን አስከ ዛሬም የኢሕአዴግ አገዛዝ ድረስ ያለው ር ሳይሆን በአመጽ ተይዞ ድል በተመቱ ተቀናቃኞች ላይ ቅበት በጠቅላላው በኅብረተሰቡ ላይ በአመጽና በስፈና የሚጠበ በ የአስከፊ አዙሪት ታሪክ ነው ዛሬም ከዚህ አስከፊ አዙሪት አልወጣንም ዛሬም እንደትናንቱ በሕዝብ ትግልና መሥዋዕት የተገኘው የሽግግር ዕድል በዴሞክራሲ ስም በሚምሉ ነገር ግን ለዴሞክራሲ ታማኝ ባልሆኑና አገረ መንግሥቱን ሚኒስትር ዐቢይ እኔ አሻግራችኋለሁ እያሉ ጉዳዩን አቃለውት አልፈዋል በዚህም አገሪቱ ወርቃማ የሽግግር ዕድሏን ተነጥቃለች ለውጡና ሽግግሩ እንዴት እንደሚመራ አና ከማን ምን አንደሚጠበቅ የሚገልጽ ዝርዝር ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ቢሆን ኖሮ በራሱ በለውጥ ኀይሉ ዘንድ የዓላማ አንድነት መተማመንና ቁርጠኝነት ስለሚናር ስብስቡ አይከፋፈልም ነበር ይህ ብቻ ሳይሆን በሕዝቡ በሌሎች የፖለቲካ ኀይሎች እና በመንግሥት መካከልም መግባባትና መተማመን ይሰፍን ነበር በዚህ ሐደት የሽግግር ተቃዋሚ የሆኑት ኀይሎች ከጎናቸው ሊያሰለፉ የሚችሉት ብዙ ሕዝብ ስለማይኖር ለውጡን ተገደው እየመረራቸው እንደተቀበሉት ሁሉ የሽግግር ሐሖደፉ ደጋፊዎች ባይሆኑ እንኳ ከማደናቀፍ ይታቀቡ ነበር ወይም የአደናቃፊነት ሜናቸው ይቀንስ ነበር የሕወሓት አክራሪ መሪዎች ሽግግሩን ለማደናቀፍ መሥራታቸወ አይቀርም ቢባል እንኳ በራሱ በለውጥ ኀይሉ መሪዎች መካከል እንዲሁም በለው። ኀይሉ በተፎካካሪ ፓርቲዎችና በሕዝቡ መካከል የሰመረ ግንኙነት እስከተመሠረተ የለውጥ ኀይሉ ሰፊ መሠረት ያለው ድጋፍና ተቀባይነት እስካገኘ ድረስ የሕወሖት መሪዎች ሊፈጥሩ የሚችሉት አደጋ ይቀንስ እንደነበር መረዳት አይከብድም ሃገደ ጎበዜ ጋኃ መፇፇሥታና ዴምአራሲ በጴጎምፏያ ዕፇላፇፉ ወዴያ ለ ከኪ ሀር ኮህከ ገጽ ጥቅመነነትአእና የሸግግር ከሸፈት በምርኮ መልክ ተቆጣጥረው የፈለጉትን ለማድረግ በተዘጋጁ ጥቅመኛ አካላት እጅ ገብቶ አደጋ ላይ ወድቋል ዛሬም እንደ ትናንቱ የመንግሥት ሥልጣን በሕዝብ ላይ በኅይል ተጫነ አንጂ የሕግና የሞራል ተቀባይነት ሌጂትሜሲ ያለው አካል በሥልጣን ላይ አልተቀመጠም ሦስተኛው ምናልባትም ዋናው ምክንያት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ልቲጊቃን ጋር የተያያዘው ነው አብዛኛው የአገራችን የፖለቲካ ልጎጊቅ ዛሬን ሳይሆን ትናንትን የሚኖር አገርና ኅብረተሰብን በሚለውጡ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ በታሪክ ላይ የተቸነከረ ለዴሞክራሲ ታማኝነትና ቁርጠኝነት የሌለው ብቻ ሳይሆን ዴሞክራሲን አምርሮ የሚፈራ በፍትሕ ስም እየማለ ኢፍትሐዊነት የተጠናወተው ስለ እኩልነት እየሰበከ ከእኩልነት ተቃርኖ የቆመ ግልጽነትና ተጠያቂነትን እየዘመረ በተግባር ሴረኝነትን እንደ ወሳኝ የፖለቲካ ጥበብ የሚወስድ ባለውና በነበረው ላይ እየገነባ ወደፊት ከመገስገስ ይልቅ አፍርሶ መገንባት የተጠናወተው ለሁሉም አንዲበቃ አድርጎ አስፍቶ መጋገር ሲችል በኩርማን የሚፋጅ የኅብረተሰብ ክፍል በመሆኑ መግባባትና የጋራ አጀንዳ መቅረጽ አልቻለም የጋራ አጀንዳ መቅረጽ ባለመቻሉም ዛሬም የድርድት ብልጫ ተወስዶበት ሩ በዚህ መጽሐፍ ጥቅመኝነት ተብሉ የቀረበው ሥልጣንን እናወይም ማንነትን ብሔረሰብን ሃይማኖትን ወዘተ ተገን አድርጎ የሚፈፀምን ኢፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለመግለጽ ነው በኢትዮጵያ አሁን ያለው ቅራኔ በማንነት ስም ተደራጅተው የአገርን ሀብት ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ በሚቀራመቱ ጥቅመኞች እና በሠርቶበሌው ሕዝብ መካከል ነው ጥቅመኝነት እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በእጅት ይለያያሉ ሌላውን ሁሉ ትተን ከፈተና ወደ ልዕልና በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት እስከ ቀን ዓም ብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ የድርጅቱ ፕሬዚዳንትና ሌሎች የኦሮሚያ ብልጽግና መሪዎች የነበራቸውን ዓይን ያወጣ ኢዴሞክራሲያዊና ኢፍትሐዊ የጠቅላይነት አካሄድ ስንመለከት በሚያሳዝን ሁኔታ ዛሬም እንደ ትናንቱ አንድ በሕዝብና በዴሞክራሲ ስም የሚምል ቡድን ጊዜው የእኛ ነው በሚል ቅርብ አዳሪ መንፈስ አገሪቱን ለሌላ ዙር መከሪ በሚዳርግ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ እንገነዘባለን የቀገ ወጣልን ፖለቲካ የተፈጠረውን ወርቃማ የሽግግር ዕድል አሳልፎ ሰጥታፅ በዜህ ራሱንና አገሪቱን ውድ ዋጋ አስከፍላል ኢትዮጵያ መከተል በሚገባት የዘመናዊነት አቅጣጫም ያ ር ዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ በአገሪቱ ልጎቃን ዘንዶ ቦኮ ገረ አያውቅም ጠንካራ ብሔራዊ አንድነት ያለው ዘ። ቂ መንግሥት ለመገንባት እና ዴሞክራሲን እውን ሶማ ከ ከሆነት ምክንያቶች አንዱ በልጊቲቃኑ መካከል በወሳኝ አገራዊ ር ሌላው ቢቀር በጨዋታ ሕጉ ላይ ስምምነት አለመፍ በ በአገራችን ከሥልጣን ወርዶ በሰላምና በክብር መኖር ም ም ሳይሆን ወደ ሥልጣን መምጣትም ይሁን በሥ ልጣን ላይ የሞት ሽረት ጉዳይ የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው ማለት ይቻላል ባጭሩ በኢትዮጵያ በየዘመናቱ መሥዋዕት ተከፍሎባቸው የሚመጡት የፖለቲካ ሽግግር ዕድሎች በተደራጁ ጥቂቶች ተጠልፈው የሚመክነት የአገሪቱ ልጊቃን ለዴሞክራሲ ታማኝ ሆነው በወሳኝ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት መፍጠር እና ጠንካራ ድርጅቶችን መገንባት ባለመቻላቸው ምክንያት ነው በተለይ የሁሉም የፖለቲካ ጎይሎች የጋራ ጉዳይ መሆን የሚገባው የሥርዓታት ግንባታ አደንዳ የትግሉ የአእንደራ ልጅ መሆኑ አገሪቱን ውድ ዋጋ አስከፍሏታል ሩር መ መ ዐከበ ዘጩዩሃ ልሰ እብርከ ህ ይሆ። ጥቅመኘነት አና የሽግግር ከሽፈት ጠንካራ ሥርዓታት ባለመኖራቸው ምክንያትም የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት አንድ በሕዝብ ስም የሚምል ቡድን ሌሎችን የፖለቲካ ኅይሎች እያገለለ ሥልጣኑን በብቸኝነት ወይም በበላይነት ከሚጠቀልልበት ሌሎች ቡድኖች በአመጽ ሥልጣን ነጥቀው አገረ መንግሥቱን ሲቆጣጠሩት ደግሞ በፈንታቸው ቢሮክራሲውንም ይሁን ሌላውን የአገረ መንግሥቱን አካል በሚመቻቸው መንገድ ከሚቀይሩበት አገረ መንግሥቱን መቆጣጠር ማለት ወሳኝ በሆነው የምርት መሣሪያ ማለትም በመሬት ላይ የማዘዝን ሥልጣን መረከብ መንጠቅ ከሆነበት የፖለቲካ አዙሪት መውጣት አልቻለም በዚህ መጽሐፍ የኢትዮጵያ መሪ ችግር ከሥርዓታት አለመኖር ወይም በበቂ ሁኔታ አለመዳበር ጋር የተያያዘ ሆኖ ሳለ በድሮ ዓለም የሚኖሩት የአገሪቱ ልቲቃን ሁሉንም ዜጎችና ብሔረሰቦች በእኩልነትና በፍትሐዊነት የሚያስተናግዱ ሥርዓታት እንዲገነቡ ከመታገል ይልቅ የሥርዓታት ግንባታ አጀንዳን የትግሉ የእንጀራ ልጅ አድርገው በታሪክ ፌ ፌፌኤፌኤፌፌፌፌፌዴሬሬሬርርርርኺ መሬው ያቀፈ እና በእነሱም የሚገዛ ኅብረተሰባዊ ጥንቅር ነው ሕጎቹ ደንቦቹ ወይም ወጎቹ ማን በምን እንደሚሳተፍ ማን እንደሚገለል ማን መቼ ከማን ጋር እና እስከምን ደረጃ ድረስ ምን እንደሚያከናውን ወዘተ የሚወስኑ ወይም የሚያመለክቱ እና በእንደዚህም የሰዎችን ባሕርይ መልክ የሚያስይዙ ናቸው ሥርዓት የሚለውን ቃል አማርኛ በሚገባ ይገልጸዋል ለምሳሌ የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግሥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ እአአ ሥርዓት የተሰኘውን ቃል ሥርዓት ታት መሥራት መሠራት አሠራር ሥራት ደንብ አገባብ ሕግ ትእዛዝ ዐዋጅ ፍርድ ልማድ የሥራ መንገድ ሲል ይፈታዋል በአገራችን ስለ ሥርዓት አስፈላጊነት ዳግማዊ አዔ ቴዎድሮስ ብዙ ተናግረዋል እንደነ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝና ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም ያሉ ምሁራንም በስፋት የጻፉበት ጉዳይ ነው ይሁን እንጂ በምሁራኑም ይሁን በፖለቲከኞች ዘንድ ስለ ሥርዓታት ያለው ግንዛቤ አሁንም ገና እንጭጭ ነው ማለት ይቻላል የራስወርቅ አድማሴ ሥርዓታት የፖለቲካ ነጻነትና ልማት በኢትዮጵያ ጴሦኙዖዶቷዖ ዕዳድ ፖውጳሷድ ያኃጎ ዖይኒጴፇዖምፏዖ ፈሶኖሜፅዕ ጎሙያዎቻ ማገሪረ ሂጋደው ረሪፅ ዐጋዐ ዖውፅፀሥ መድሪያ ዖፇረታ ጽሙውድፎፇና ዕራቱኙማዶቻ ጥር ገጽ በዚህ መጽሐፍ ኢንስቲትዩሽን የሚለውን የእንግሊዝኛ ጽንሰ ሐሳብ ሥርዓት ኦርጋናይዜሽን የሚለውን ደግሞ እንዳስፈላጊነቱ ድርጅት ወይም ተቋም እያልን ገልጸነዋል የቀን ወጣልን ፖለቲካ ፖለቲካና በጠባብ የቡድን አጀንዳዎች ላይ መጠመዳቸ ውን ይህም የጋራ ወደፊትን ለመገንባት ደንቃራ ከመሆኑም ቦሳዶ የአገሪቱ።